Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 2 @Bemnet_Library.pdf


  • word cloud

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 2 @Bemnet_Library.pdf
  • Extraction Summary

ዳን ዳንኤልም እንዲሁ ከመጠን በላይ ተደንቆ ነበር ስለዚህ ስለ ኣራተኛው ብዙ ተናግሯል ስለ ሌሎቹ ስለ ሦስቱ የተናገረው በኣንድ ላይ ቢደመር እንኳ ስለ መጨረሻው የተ ናገረውን ኣያክልም የ ብረት እና ሸክላ ው ምስጢር ይህን ኣራተኛውን ግዛት ከሌሎቹ ግዛቶች ሁሉ በኣንድነት የሚደመሰሱበት ግዛት ይሆናል የሰው እጅ ሳይነካ ው ከተራራ ተፈንቅሉ የወረደውና ብረቱንናሱንሸክላውንብሩንና ወርቁን ያ ደቀቀው ራዕይ ትርጓሜ ይህ ነው ታላቁ አምላክ ወደ ፊት የሚሆነውን ለንጉ ሁ አሳይቶታልህልመ እውነት ነውትርዓጓሜውም የታመነ ነው ዳን ይህ ጥቅስ የኣጠቃላዩን የኣህዛብ ዓለም ፍጻሜ በጥቂት ቃላት ብቻ የሚ ያስረዳ ነው። የሚመጣዐው አለቃ ሰ ዎችም ኢየሩሳሌምንና ቤተ መቅደሱን ይደመስሳሉ ቤተ መቅደሱ ለሦስተኛ ጊዜ እንደገና በሜገነባበት ወቅት የሚሆን ነው ያ ታዲያ ገና ሊመጣ ያለ ነው።ይህ ባለ ሚሊዮን ዶላሮች ንጥጥ ሃብታምና የሃይማናት ሰባኪ ኮርያዊአርሱ ተመልሶ የሚመጣው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ኣካል የተገለጠበት የዳግም ምጽኣቱ ጌታ እንደሆነ የሚያስተምረውን እምነት በውስጣቸው እያሰረጸባቸው ያለ በዓለም ዙሪያ በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች እንዳሉት ይናገ ራል ፕሬስቢቴሪያዊና ጴንጤቆስጤኣዊ የሆነ መሠፈት የነበረው ሙን አርሱን ራሱን ታላቁ የሰው ልጆች ተስፋ ነው ብሎ በሚያቀርብና በሚ ያቀነቅን ኣዲስ ነገረ መለኮት ላይ ይህን የስህተት ሃይማኖት አስከማደ ራጀት ከፍታ የወጣ ነው።

  • Cosine Similarity

ወደ ኣንድነት የሚያመጣ የባቢሎን ኃይል ምስጢራዊቷ ባቢሎንየመጨረሻው የዓለም ግዛት ሃይማኖታዊ ኃይል ሲሆን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እውን ሊሆን የሚችል ነው ይሁንና ግን ቦጭካኑ የተሞላበወታደራዊ ጥንካሬ ላይ ተመስርቶ የሚቆም ኣፋኝጨካኝና ጨቋኝ ኃይል ኣይደለም ይልቁንም በዓለም ዙሪያ ያሉ ህዝቦች ሁሉ በፈታዳቸው ተነ ሳስተው የሚደግፉት ሥርዓት ነው ለምሳሌ ዴሞክረሲ የፖሊቲካው ዓለም ኣምላክ መሆኑን ማንም ሊክድ ኣይችልም በኣገሩበገዛ ምድሩ ዴሞክረሲን ተቀብሎ ኣስተዳደሩን በዚኸው ሥርዓት የኣመራር ዘይቤ መሠረት ተግባራዊ ኣላደርግ የሜል ኣገር መንግ ሥት ወዮለት። የሚለው ነውምክንያቱም ኅብረቱ ይበልጥ እያደገ በመጣ መ ጠን ብዙዎቹ የኣካባቢው ኣገሮች የኅብረቱ ኣባል ለመሆን ጥያቄ የሚያቀርቡ ይሆናሉና ኣስር ቀንዶች እና ነገሥታት ስለ ሓሰተኛው መሲህሰይጣንሓሰተኛው ነቢይና ስለ ኣውሬው ምስል ጥና ዊ ምልከታ በማካሄድ ራዕይ ን ኣጠናተናል እዚህ ላይብዙዎች በ መንገድ ስለሚረዱትዳንኤልም ደግሞ ስለ ተናገረለትና ኣውሬው ስለሚሰኘ ው አስር ቀንዶችና ስባት ራሶች ነበሩትበቀንዶቹም ላይ አስር ዘውዶች ነበሩት ራዕ ተብሎ ስለ ተገለጸው ታለ አግዚኣብሔር ጉዳይ ጥቂት ቁም ነገሮችን በድጋሚ ማመልክቱ ኣስፈላጊ ሆፍል ኣስሩ ቀንዶች በትንቢታዊው ቃል በራዕይ ላይ በተጠቀሰው መ ሠረት ኣስር ነገሥታት ኣስር ኣውሮፓውያት መንግሥታትን የሚወክሉ እንዳ ልሆነይልቁንም ኣስር የተለያዩ የኃይል መዋቅሮች እንደሆነ መረዳት እንችለ ለን ለምሳሌ ሰሜን ኣሜሪካ ባለው መልካዓ ምድራዊ ኣቀማመጥ ምክንያት የ ኣውሮፓ ኅብረት ሙሉ ኣባል ይሆናል ብሎ ማሰብ የሚያስኬድ ኣይሆንም ስለዚህም በተለያዩ የዓለም ክፍሉች ውስጥ የኣውሮፓ ሪ የሆነ ዕይላት መዋቅር የሚመሠረት ነው የሚሆነው ታዲያ ግን ሁሉም በኣውሮ በረ ት የበላይ መሪነት ሥር የሚውሉ ናቸው ሮማዊው ኣውሮፓዊ ሥልጣኔ ዓለምን ኣሸንፎ እንደ ተቐቁጣጠራት እገዲ ሁይህ ኣሁን እየተመሠረተ ያለው ኣዲሱ ሥርዓትምሦ ልክ አንዳለፈው ሁሉ የሚቆጣጠራት ይሆናል ይህም እንደ ቡ በዉ ዊ ኃይል ሳይሆን ካለፉት ሥርዓቶች ሁሉ እጅግ በላቀው ፖሊቲካዊሃይማኖዊና ኢኮኖሚያዊ ሥርዓቱ ኣማካይነት የሚከናወን ይሆናል ምናልባት ኣንድ ሰው ተነስቶ በአርግጥ ኣውርሮ ዓለምን ች ወይ ብሉ ቢጠይቅ የአኔ መልስ በትክክል እን» ሆን። በዚሁ ወቅት የኣውሮፓ ኅብረት ባቀረበው ስፋት ባለውበኣዲሱ የኅብረቱ ገደብ «ውያነ በኩል የመተባበር ፈቃደኛነትን ሊያገኝ በቅቷል ሦስቱም በጥር ላይ በፊርማ የጸደቁት ስምምነቶች ወደ ቢሊዮን የኣሜሪካ ዶላር ገደማ ዋጋ ያላቸው የኣውሮፓ ኅብ ረት የጨርቃ ጨርቅና የኣልባሳት ንግድ ስምምነት ውሎች በሁለ ቱም በኩል የተቁ እንደነ በሩ በሰዓቱ ገራሉ ከመዛትና ል ነበር ሲሉ ኣንድ ግረዋል ር ገጽ ባለፉት ኣርባ ያህል ዓመታት ውስጥ በኣውሮፓና በዩኤስኣሜሪካ መካከ ል የተከሰቱትን በጣም ኣስገራሚ ለውጦች ለመመልክት ችለናል ከኣርባ ዓመ ታት በፊት የነበረውንየኣሜሪካን ከሁሉም የበላይነት በተመለከተ በማንም ኣ ፅምሮ ውስጥ ምንም ጥያቂ ኣልነበረምዳዛሬ ግን ያ ሁኔታ ፈጽሞ ተለውጧል ኣሁን እንዲያውም ኣሜሪካ በኣውሮፓ ላይ ጥገኛ የመሆኗ እውነታ ከቀን ወ ደ ቀን እየጨመረ በመምጣት ላይ ነው ይህ እንግዲህ የምድር ላይ ህዝቦች ሁሉ የዘማዊነት ኃይል ባለውና በመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ምስጢራዊቷ ባቢ ሎን ተብሎ በሚታወቀው የኣውሮፓ ሥርዓት ሎሣባካይነት ወጠደ እንድነት እን ደሚመጡ የተነገረው መጽሓፍ ቅዱሳዊ ትንቢት ወደ ፍጻሜው እየፈጠነ መ ሆኑን የሚያመለክት ነው የፍጻሜው ሰዓት ኣመጽ የሆነው ሆኖየምስጢራዊቱ ባቢሎንና በአርሷ የሚመራው ዓለም ከዚህ ክላ ዓለማና ግባቸው ከቶ ምን ይሆን። የዚያ ዘመኑ ርማዊ ግዛት ኃይሉ ኣብዛኛውን ኣሁን ኣውሮፓ ብለን የምንጠራውን ክፍለ ዓለም የሚሸፍን ከመሆነም በተጨማሪ የሜዲተራኒያን ኣካባቢ ኣገሮችን ኢየሩሳሌምንና የእስራኤልን ምድር ባንድ ኣጠቃሉ የያዘ ነበር ኣራቱ የኣህዛብ ግዛቶች ትኩረታችንን በቀጥታ ኣውሮፓ በትንቢት ውስጥ በሚለው ላይ ማድረጋችን ትክክለኛና ተገቢነት ያለው የሚሆነው ከዚህ የተነሳ ነው በርካታ የተለያዩ ኣገሮች ኣያሌ ታላላት ተግባራትን እንዳከናወነ ታሪክ የመዘገበላቸው ቢሆንም እስካሁን ድረስ በነበረው የሰው ልጅ ታሪክ መጽሓፍ ቅዱስ አውቅና የሰጣቸው ግን ኣራት የኣህዛብ የኃይል መዋቅሮችን ብቻ ነፀ አነርሱም የባቢትን የሜዶንና የፋርስየግሪክ አና የሮማ ና ስለዚህ በእነሺህየምድር ላይ ዓበይት መልክዓ ምድራዊቦታዎች በሆነትበአስራኤልና በታሪክ ውስጥ ከታ ዩት ሁሉ እጅግ ታላቁ የኃይል መዋቅር በሆነው በኣውርሮፓ ላይ ያነጣጠቋውን የኣትኩርት ዒላማችንን ኣቅጣጫውን እንዲስት መዓዱቀድ የሰብንም ከዚህም በተር ሰሜንና ደቡብ ኣሜሪካኣብዛኛው ኣፍሪካና ኣውስትራሊያም በኣውሮፓውጡ ኃይል ኣማካይነት ዛሬ ያላቸውን ፖሊቲካዊ ማንነት እንዳገኙ መ ዘንጋት ኣይኖርብንም የዳንኤል አይታ ነቢዩ ዳንኤል የኣራቱን የኣህቫብ የኃይል መዋቅርች ኣስደናቂ ገጽታ ኣስቀምጦ ልናል ዳንኤል በዚያ ሰዓት ደ ትጡልድ ኣገሩ ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ እጅግ ይናፍቅና በጉጉት ይጠብቅ የነበረ በባቢሎን ምድር የሚገኝ ኣይሁዳዊ ምርኮኛ ነበር በትክክል በዚህ ሰዓት ልቡ ወደ ኢየሩሳሌምበወቅቱ ሙሉ በሙሉ ተደም ስሶ ወደነበረው ወደ ቤተ መቅደሱ ሄዶ ነበር ነገር ግን በዚያ በባዕድ ምድር በምርኮ በነበረበት ሰዓትከመጀመሪያው እስከ ፍጻሜው ድረስ ያለውን ኣጠቃላ ዩን የኣህዛብ መንግሥታት የኃይል መዋቅር እንዲያሳየን እግዚኣብሔር ዳንኤ ልን ተጠቀመበት ባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር የመጀመሪያው የኣህዛብ ዓለም ግዛት እንደሆነ በመጽሓፍ ቅዱስ የተጠቀሰው የባቢሉን ከፍተኛው ባለ ሥልጣንና ገዢ ነበር። ከእነሂህ ከኣራቱ መካከል በጣም የወሳኝነት ሚና ያለው የመጨረሻው የብ ረቱ ግዛት ነው ነቢዩ ዳንኤል ስለዚህ ስለ ኣራተኛው ብዙ ተናግሯል ስለ ሌሎቹ ስለ ሦስቱ የተናገረው በኣንድ ላይ ቢደመር እንኳ ስለ መጨረሻው የተ ናገረውን ኣያክልም የ ብረት እና ሸክላ ው ምስጢር ይህን ኣራተኛውን ግዛት ከሌሎቹ ግዛቶች ሁሉ በተለየ ሁኔታ ተተኳሪ እንዲ ሆን የሚያደርገው ሌላው መሠረታዊ ፃቅ ደግሞ ኣንድ ኣምስተኛ የኣካል ክፍል ተደርቦበት የሚገኝ መሆነ ነው በብረቱ ላይ ሸክላ ተጨምሮበት ይታ ያልና ነገር ግን ይህ ሸክላ ከመጀመሪያው የብረቱ ግዛት የኣካሉ ክፍል ኣልነበ ረም እግሮቹን ስንመለከት የሸክላውና የብረቱ ቅልቅል ሆኖ ኣናገኘውም ነ ገር ግን ሸክላውና ብረቱ በኣንድ ተደባልቀው የሚታዩት በእግሮቹ ጫማዎችና በአግር ጣቶች ላይ ነው ምንም እንኳ ይህ ራሱን የቻለ ኣንድ ግዛት ቢሆንም ወደ ማብቂያው ላይ ግን ምንም በማያጠራጥር ሁኔታ ጉልቶ የሚታይ ለውጥ ይስተዋልበታል ይህም ቀድሞ ከነበረው ግዛት የቀጠለው ክፍልወይም ቀድሞ የነበረው ግዛት ቅጥያና ዳግም ያንሰራራው ክፍል ለመሆኑ ምንም ኣያከራክርም የኣራተኛው ግዛት ጅማሬ የብረት እንደ መሆነናይከተለው የነበረው በግዛቱ ሁሉ በኃይል ሰላምን የማስፈን ፓክስ ሮማና ዮ ክዕጠፀል የኣ ገዛዝ ፖሊሲውም በፍጹም ወታደራዊ የበላይነት ላይ የተመሠረተ ስለነበረ የ ዚኸው ግዛት የመጨረሻው ክፍልና ቅጥያው የሆነው የማክተሚያውም እን ዲሁ የብረትን ያህል ጥንካሬ ያለው ወታደራዊ ኃይል የሚኖረው ሆኖ ግን ሸክላም የሚቀላቀለበት ይሆናል ሸክላው ምንን የሚወክል ማንን የሚያመለክት ነው። የዴሞክረሲ ማደግና መበልጸግ የቷላ ኋላ በኮሙኒዝም ላይ የተላለፈ የ ይሙት በቃ ፍርድ ሆነ ዴሞክረሲ ይገዛል ዛሬ ከሁሉም ሥርዓቶች የሚልቀው የትኛው እንደሆነ የሚጠይቅ ምንም ዓ ይነት ጥያቂ ኣይነሳም ምክንያቱም ዴሞክራሲ ስለመሆኑ ያለ ኣንዳች ክርክር በኣንድ ቃል ሁሉም የተስማማበት ስለሆነ ነው ዓለም ኣሁን በዚሁ በዴሞክ ረሲሴ ሥርዓት ኣማካይነት ከቀን ወደ ቀን በሚባል ሁኔታ ኣንድ እየሆነች በመ ምጣት ላይ መሆኗን እየተመለክትን እንገኛለን ይህም ታዲያ ናጹም ኣስፈላ ጊ ነገር ነው ምክንያቱም ኣንድ ፃሳብ ኣላቸ ው ራፅ ተብሎ የተ ነገረን የመጽሓፍ ቅዱስ ትንቢት ይፈጸም ዘንድ በዘመኑ ፍጻሜ ላይ የዓለም ሁሉ ህዝቦች በኣንድ ማበር በኣንድነት መቆም ኣለባቸውና ይህን ሁሉም ኣንድ ዓይነት ፃሳብ እንዲኖራቸው የሚያድርገውን ኅብረት እውን ማድረግ ይቻል ዘንድ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ሰዎች ሁሉ በተሻለ መንገድ ለመገናኘትና ለመግባባት ሌት ተቀን በርትተው በመስራት ላይ ናቸው ለ ነን ንስ ሳይንስ በተሰኘ መጽሔት ላይ የቀረበ ኣንድ ዘገባሰዎች የባበ ን ግንብ ያስከተለባቸውን መዘዝ ሰመቀልበስ ምን ያህል ብርቱ ፍላጐት ቢ ዳለባቸው ይሳያል ዓናላጐት እን የባቢሎን ግንብ ያመጣውን ጣጣ መቀልበስ በኣንድ ወቅት ቋንቋ የነበረኣሁን ደግሞ የኮምፒዩተር ሳይንቲ ስት የሆነው ፄራኪ ኪታኖ ሁለቱን የጥበብ ዘርፎች በኣንድ ላይ ኣዋ ህዶ ሁለቱንም ተግ የሚያከናውን መሳሪያ ለመፈፊልሰም ያልማል ዩተር እና ኣንደበታዊውን ነግግርን ቋንቋ በቋንቋ መለያየት ምክንያት የተፈጠረውን የኣለመ ግባባት ግርግዳ ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ኣንኮታኩቶ የሚያስወግድ ነ ው ለምሳሌ ወደ ኮምፒዩተሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቃላት ተናገርወ ዲያው እነኛው የተነገሩቱ ቃላት በስፓኒሽወይም በፈረንሳይኛ ወይም በጃፓንኛ ቋንቋ ጐላ ባለ ድምጽ ተመልሰው ይደመጣሉበኣሁኑ ጊዜ የ ተገደበ የውጤታማነት ደረጃ ያላቸው ኤሌክትሮኒክ ተርጓሚ መሳሪያዎ ች ቢኖሩም ኣንዳቸውም እንህ ይህን ዓይነቱንእጅግ የተራቀቀውንና በዚያው በሰዓቱ የሚካሄዱ ልሳነ ክልዔያዊ የሃሳብ ልውውጦችን በፍ ጥነትና ያላንዳች ግድፈት ለማከናወን ተፈላጊ የሆነውን የሰው ድምጸ መለየት እና ጽሁፍወደንግግር ቴክኖሎጂ ኣይጠቀምምኪታና በፒተ ርስበርግ የካርኔጊ ሜሎን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሰውን ድምጽ በመለየት እና ድምጹን በማዋፃዱ ፃደት በኣንድ ግዙላ ኮምፕዩተርና በኣንድ ሌላ ለብቻው ባለ መሳሪያ በመታገዝ ኣንድ ኣዲስ ንግግርወደንግግር ተርጓ ሚ ሥርዓት ለመፍጠር በመሥራት ላይ ነው ፖቱላር ሳይንስ ጥር ሰዎችበምድር ላይ ብዙ ቋንቋዎች እንዲፈጠሩ ምክንያት የሆነው የባቢ ሎን ግንብ እነጻ ያስከተለውን ውጤት እስከ ጦዲያኛው ለማስወገድ በሚያደር ጉት ትግል የቷላጊላ ድል የሚቀዳጁ መሆናቸው የሚያጠራጥር ጉዳይ ኣይደ ለም ሰዎችን በልዩልዩ የሰው ነገዶች ለመለየት ፈልጉጐ ባለ ኣንድ ቋንቋ የነበ ረውን ዓለም ያደበላለቀው ራሱ ጌታ እግዚኣብሔር ነበር ጥረት እን ዲህ ይነበባል እግዚአብሔርም እንዲህ እንደ አንድ ህዝብ አንድ ቋንቋ በመ ናገር ይህን ማድረግ ከጀመሩ ከእንግዲህ ያቀዱትን ሁሉ ማከናወን አያዳፃ ቸውም ኣንድ ዓለማቀፍ ቋንቋ ጦደ ለመፍጠር በሚደረገው ጉዞ የግድ ኣንድ ራሉን የቻለ የንግግር ቋንቋ ይፈጠራል ማለት ኣይደለሃ ነገር ግን ሰዎች እርስ በርሳቸው ኣንዱ ከሌላው ጋር እንዳይግባቡ ያደረጉትን በመካከላቸው ያሉ ደንቃራዎችን እንቅፋቶችን ማስወገድ ማለት ነው ተፄዶ መጨ ረሻ ላይ ይህንእውነታዎችንና ክህሎቶችን ማወቅና ማገናዘብ የሚችለውን ኣርቲፊሸል ኢንቴሊጀንስ ሶፍትዌር ለጠበር በር ኪለጩ የ ሜጠቀም ኣዲስ ንግግርዐወደንግግር ሥርዓት ወደ መፍጠር ይደረሳል ኣንበሳድብነብር የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ቀደም ብለን እንዳመለከትነው የዓለም የመጨረሻው ግዛት የኣራተኛው ግዛት ቅጥያ ሆኖ ግን መጠነኛ ልዩነት የሚስተዋልበት ነውዳየብረት ሸክላው ግዛት በእርግጥም ባለ ብዙ መልክ ነውሁለት የማይመሳሰሉ ተዋቃሪ ኣካላትን በኣ ንድ ኣደባልቆ የያዘ ብቸኛው ግዛት እንደመሆኑ መጠንም የተለያዩ ባህርያት ኣሉት። ሕዝ ሁለተኛምድሪቱ ከሙታን መካክል ትንሳኤ ኣግኝታለች የእስራኤል ተራሮች ሆይእናንተ ግን ለህዝቤ ቅርንጫፍ ታወጣላችሁ ዓ ሬም ታፈራላችሁ ቡ ወደ አገራቸው ይመለሳሉና ሕዝ ሦስተኛኢየሩሳሌም ከ ዓመታት በጊላ ኣይሁዳዊት ከተማ ነች የምድር አህዛብ ሁሉ በአርሷ ላይ በሚሰበሰቡበት በዚያ ቀን ኢየሩሳሌም ን ለአህብ ሁሉ የማይነታነት ዓለት አደርጋታለሁ ለሰማነቃነቅ የሚሞክሩ ሁሉ ራሳቸውን ይጉዳሉ ካ በሮማዊው ፓዊ ሞዴል ከፍተኛ ተጽዕኖ ሥር የሆነው ኣዲሱ የዓ ለም ሥርዓትበመጨረሻው የዓለም ግዛትነት ከማብቃቱ በፊት ባሉት በሰባቱ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ታላቁ መከራ ከመጀመሩ ኣስቀድመው እነኘፔህ ሁ ሉ ነገሮች እንደሚፈጸሙ የእግዛኣብሔር ቃል ይናገራልኣሁን እኛ የምንገኝ በትሰዓት የፍሜው ዘመን ለመሆኑ ማረጋገጫው ወቅቱ ትንቢት እየተፈጸመ ያለበት መሆኑ ነውበዚህ ምክንያትም በእነኛ ትንቢት ፍጻሜ በሚያገኝባቸ ው ዓመታት ውስጥ የሚኖረው የመንግሥት ሥርዓትም የመጨረሻው መሆን ኣለበት ሸክላው የመጨረሻው የዓለም ግዛት ብረትን እና ሸክላን በኣንድ ኣቀላቅሉ የያዘ እንደ ሚሆን ቀደም ብሰን ተረድተናል ብረቱ ጥንታዊውን ሮማዊ የኃይል መዋቅር እንደሚወክልም ኣመልክተናል ሸክላው በበኩሉ ደግሞ በዴሞክረሲ የኣስተ ዳደር ዘይቤ ኣተረጓሦጐም ውስጥ መሠረታዊና ኣንኳሩ የሆነውን ፃሳብየህዝቡ ን ኃይል የሚወክል ነው ዴሞክረሲ በሥራ ላይ ውሎ በርካታ ትውልዶችን ባስቆጠረባቸው በማናቸ ውም ኣገሮች ብሆን እየበለጸጉ በመሄድ ላይ ያሉ እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው ኣይሁዳውያንን ታገኛላችሁ ስለዚህም ሸክላው በኣዲሱ የዓለም ሥርዓት ው ስጥ ሙሉ በሙሉ ለመጠቃለልና ለመዋፃድ በመሞክር ላይ የሚገኙትን የኣ ይሁድ ህዝብ የሚወክል ነው የሚለውን ፃሳብ ኣቀርባለሁ። ሁልጊዜም በሌሎች ህዝቦች ሥር ሆነው ይገዙ ነበሩ እስራ ኤል እንደ ኣንድ መንግሥት ከተመሠረተች በሏላ ግን ይህ ሁኔታ በኣጭር ጊዜ ውስጥ በኣስገራሚ መልክ ተለውጧል እስራኤል ኣንድ ሉዓላዊት ኣገር ሆናለች ኣልፎ ተርፎም እስራኤል እጅግ በርካታ ጠላቶቿን በጽናት በመቋቋ ም ሳትበገር ተደላድላ የቆመች ኣገር መሆኗን ለዓለም ኣሳይታለች እስራኤልኣንዳች ምርት ይሰጣል ተብሉ ምንም ተስፋ ከማይደረግበትክ ደረቅና ምድረ በዳ ምድርተዓምራዊ በሆነ ትንሳኤ በቅጽበት ተመንድጋ ወ ጥታ ወደ ኣንድበግብርናው መስክ የተጽዕኖና የተስፋ ምንጭ የሆነ ኣገርነት ኣንሰራርታለች ኣይሁዳውያነከምንምከባዶው ተነስተውና ከሥር ከመ ሠረ ቱከጅማሬው ፃ ብለው ጠንስሰው በማደደራጀት በዓለም ውስጥ የየትኛ ውም ኣገር የማይተካከለው የመከላክያ ኃይል ገንብተዋል እንደ እውነቱ ከሆነ ከእስራኤል የኣየር ኃይል ተዋጊ ፓይለቶች የውጊያ ብቃት ጋር ሊወዳደር የሚ ችል የኣየር ኃይል በዓለም ዙሪያ የትኛውም ኣገር የለውም ምንም እንኳ ገና ኣዲስ የተመሰረተች ኣገር ብትሆንምእስራኤል ገና በማ ደግ ላይ እንዳለች ኣገር ኣትቆጠርም። እንግዲህ የኣራቱም የኣህዛቡ ዓለም ግዛቶች ተረፎች ቅሬታዎች ዛሬም መኖራቸውን ቀደም ሲል ከቀረበው ለመረዳት ችለናል ሁላቸውም በግልጽ ተለይተው ሊታወቁ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው ኣለዚያ ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፍጻሜ ሊያገኝ ኣይችልም በዚያ ቦታ በትክክል እንደተመለከተው ኣራቱም የዓለም ግዛቶች እና የብረትና የሸክላው ድብልቅ የሆነው ኣምስተኛው ግዛት ጭምር በኣንድ ላይ በድንጋዩ በጌታ ኢየሱስ ደቅቀው አንደሚወገዱ ነውና የተነገረው ደግሞም የሌለን ነገር ማስወግድ የማይቻል መሆኑ ምክንያ ታዊነቱ ለማንም ግልጽ ነው ምስጢራዊቷ ባቢሉን በኢየሱስ ሰዓት የኢየሩሳሌምን ከተማና የኣይሁዳውያኑን የተቀደሰ የኣምልኮ ቦታቤተ መቅደ ሱን ቀድሞ የደመሰሱቱ ህዝቦች ጊላ ላይቤተ መቅደሱ እንደገና በሚታነጽ በትና ሁኔታዎቹ ሁሉ እንደ ነበሩ በሚሆነብት ጊዜም አሁ ህዝቦች ራሳቸው የጉዳዩ ተዋናዮች እንደሚሆኑ ትንቢታዊው ቃል ያመለክታል ዳንኤል ን እናንብብ ከስልሳ ሁለቱ ሱባዔ በኋላ መሲሁ ይገደላልምንም አይቀረው ምየሚመጣው አለቃ ሰዎችም ኢየሩሳሌምንና ቤተ መቅደሱን ይደመስሳሉፍጻሜውም እንደ ጐርዓ ይመጣልጦርነት አስከ መጨረሻውም ይተጥላልጥፋትም ታውጆኣልአለቃው ከብዙዎ ች ጋር ለአንድ ሱባዔ ቃል ኪዳኑን ያጸናልበሱባዔም እኩሌታ መሥዋዕትና ቁርባን ማቅረብን ያስቀራልየታወደው ፍርድ በእ ርሱ ላይ እስኪፈስ ድረስ ጥፋትን የሚያመጣ የጥፋት ርኩሰት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያቆማል ጥቁ ታሪክ እየተረከልን ነው በኢየሩሳሌም የነበረው ቤተ መቅደስ የተደመሰሰው በ የሚመጣው አለቃ ሰዎች ነበር በ ዓም የኢየሩሳሌምን ከተማና ቤተ መቅደሱን የደመሰሱት ሰዎችም ሮማውያን ነበሩ አለቃ የ ሜለው ቃል ዳግም ኣንሰራርቶ ከሚነሳው የሮማውያን ግዛት የሚወጣውንና ገ ና ወደ ፊት ሊመጣ ያለውንሓሰተኛው ክርስቶስን የሚያመለክት ነውእንዲ ሁም ደግሞ በዚሁ በአለቃው ኣማካይነት ተዘጋጅቶና ጸድቁ ስለሚታወጅና ለኣንድ ሱባዔ ሰባት ዓመታት ስለሚሜዘልቅ ኣንድ ስምምነት ቃል ኪዳን ይ ናገራል ኣጥፊውን እንዲያጠፋ የታወጀው ፍርድ በእርሱ ላይ አስካሁን እውን ኣልሆነምይህ ገና በታላቁ መከራ ሰዓት የሚፈጸም ይሆናል ይህን አውነት ጌታ ኢየሱስ በማቴዎስ ላይ እንዲህ በማለት በኣጽንኦት ገልጾታል እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተነገረው የጥፋት ርኩሰት በተቀደሰው ሥፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል። ይሁን እንጂ ይህን ጉዳይ እንደገና ኣንስቶ ጥቂት ማብ ራራትና ኣጽንኦት ሰጥቶ ማለፍ ኣስፈልጓልምክንያቱም ባለፉት ቅርብ ዓመ ታት ውስጥ የተጻፉ በርካታ መጻሕፍትምስጢራዊቷ ባቢሎን የኣሜሪካዋ የ ኒውዮርክ ከተማ እንደሆነች ኣድርገው እያቀረቡ ሲሆነ ሌሎች ደግሞሳዳም ሁሴን የጥንታዊቷን የመጀመሪያዋን የባቢሎን ከተማ ፍርስራሽ የተወሰኑ ክ ሎች መልሶ እየገነባ እንደሆነ ኣመልክተዋልይህን በመመርኮዝም የወ ደ መችን ከተማ መልሶ የመገንባትና የማደስ ሥራ ሲጠናቀቅ የታደሰችው ከተማ ምስጢራዊቷ ባቢሉን ትሆናለች የሚል ትርጓሜ መስጠትም ተጾም ሯል ከ ተማዋ እንደገና ከተሠራች በጊላ በወቅቱ የዓለም ታሪክ ፍሰት ላይ እጅግ ወ ሳኝነት ያለው ተጽፅኖ ማሳረፍ የሚቻላትና ዓለምን የሚቆጣጠር ሥልጣን የ ሜመሠረትባት ትሆናለች የሜል ፃሳብም ቀርቦ ነበር መጽሓፍ ቅዱስን በጥንቃቂ በማጥናት ላይ ከተመሠረተው ግንዛቤኣችን ኣኳያ ግን ከሮማ ከተማ በቀር የኒውዮርክ ከተማም ሆነች የኢራቋ ባቢሎንወ ይም ሌላ ማናቸውም ቢሆነ በመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ምስጢራዊቷ ባቢሎን ምንና ምን እንደምትመስል የቀረበውን መግለጫ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኣይ ሆነኑምኣይደሉምም እስቲ ራዕይ ን እንደገና አናንብብ ህዝቦች ሁሉ የዝሙቷ ባቫ ወይን ጠጅ ጠጥተዋልናየምድር ነገሥታት ከእርሷ ጋር አ መንዝረዋልየምድርም ነጋዴዎች ከብዙ ምቾቷ ኃይል የተነሳ በልጽገዋል አዚህ ላይ በጣም ልዩ የሆነ ለይቶ የማወቂያ መመዘኛ ነጥብ ተሰጥቶናል የፖሊቲካ እና የፃዛይማኖት በኣንድ ላይ መደባለቅሌላው ቁልፍ ቃል ድግሞ ኣካመንዝረዋል የሚለው ነውየግሪክ ቋንቋ ለዚህ ቃል ያለው ትርጉምከ ሥርዓት ውጭ ሩካቤ ሥጋ መፈጸም ገልሙትናህገ ወጥና ልቅ የፍትዐ መሆኗ ምክንያት በራዕይ ላይ እንደተመለከተው ዊ ዘገባ ላይ መገንዘብ ይቻላል ተ ሥጋ ጥማትወይም ኣምልኮ ጣዖት እንደሆነ ያመለክታልየጉዳዩ ትስስር ጅማሬ እንዲህ ነው ቀድሞ በሮማ ውስጥ የተነቃቃች ቤተ ክርስቲያን ጎበሬ ጳውሎስ እንዲህ ሲል መስክሮላታል ንደነበረችም ሓዋርያው በእግዚኣብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ለመሆ ን ለተጠራችሁ ሮም ላላችሁ ሁሉከአባታችን ከእግዚኣብሔር ጸፄታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ጩ ሃይማኖቶች ኣማኞች የሆኑ ሁሉ በኣንድ የሚሰበሰቡባት ቦታ እን ደምትሆን እናምናለን በማለት ኣባ ተናገሩ ክ ፄራልድ የኣባው ልዩልዩ ኣብያተ ክርስቲያናትን በኣንድ የማሰባሰብ ውሎ ኣድሮ ም ሁሉንም ፃሃይማናቶች በኣንድ ማዋፃድ ጉዳይ ንግግርምንም እንኳ ዛይ ማኖታዊ ድምጸት ቢኖረው ኢየሩሳሌም ሰመላው ዓለም የሰላም ከተማ ትሆ ናለች ሊሉ በአጽንኦት ካጐሉት ፃሳብ ውስጥፖሊቲካዊ ዓላማቸውን ለይቶ ማውጣት ለማንም የሚያዳግተው ኣይሆንም የኣባውንየቫቲካንንየኣውሮፓ ኅብረትንና የእስራኤልንበዚህም ይሁን በ ዚያመከፈል የሚኖርበትን ዋጋ ሁሉ ከፍሉ ወደ ኣንድነትና ሰላም ለመድረስ ያላቸውን ጥልቅና ጽነ ፍላጐት ኣሳንሰን የተመለከትን እንደሆነ በጣም ት ልቅ ስህተት እንሰራለን መደፎኗኗውመ ምዕራፍ ኣውሮፓ እንንዴት ዓለምን ልትመራ እንደሆነ መጠቅለያ በኣንድ በኩልየኣውሮፓ ኅብረት በሚያስደንቅ ሁኔታ እየጠነከረ መምጣቱ ከእንግዲህ የዓለም ኮሙኒዝም ከ ዓም በፊት ወ ደነበረበት ደረጃ ሊደርስ እስከሚችል ድረስ ሊያንሰራራ እንደማ ይችል እርግጠኞች እንድንሆን ሲያደርገንበሌላ በኩል ደግሞ ዩ ኤስኣሜሪካ ከዚህ በኋላ በካፒታሊስታዊ የዓለም መሪነቷ የማት ቀጥል ስለመሆኗ ኣሳማኝ ማስረጃዎችን እናገኛለንይህ በመሆኑ ም ኣውሮፓ ኣዲሱን የዓለም ሥርዓት መምራት ትችል ዘንድ በ ሩ ወለል ተደርጐ ተከፍቶላታል ኣውሮፓ እንዴት ዓለምን ልትመራ እንደሆነ ይህን አንድ ፃሳብ ኣላቸው የሚለውን ዓረፍተ ነገር እንደገና በኣጽንኦት እንድንመለከተው እፈልጋለሁ በዛሬው ጊዜ እንህ ቢሆን እየታዘብን ያለነው የህዝቦች እየተሰባሰቡ ኣንድነት የመፍጠር ሁኔታ ውሎ ኣድርከፍ ሲል በተገ ለጸው ጥቅስ ኣስቀድሞ የተነገረው ትንቢት ዓጻሜ ወደሚያገኝበት የሚወስደን ዛደት ነው በዓለም ውስጥ እጅግ ኣጥብቀው ኣንድነት ፈላጊ የሆነ ህዝቦች ደግሞ ኣውሮፓውያኑ ናቸው ኣሜሪካ የኣንድነት ምሳሌ ላለፉት ዓመታት ያህል ኣውሮፓ ኣሜሪካን በቅናት አየተመለክተቻ። ነጻና ራሳቸውን የቻሉ ግዛቶች ደግ ሞ በቁጥር ከሚበዙቱ መጤ ሰፋሪዎች ህዝቦችከኢጣሊያውያንወይም ከጀር መናውያንወይም ከፈረንሳያውያን ወይም ከስፔኖችወይም ከፖላንዳውያንወ ይም ከፃሃንጋሪያውያንወይም ከሌሎች የኣንዳቸውን ቋንቋና ባህል ይመርጡ እንደነበር ማንም ሊገምተው የሚችለው ነው እንደተገመተው ቢሆን ኖሮ በኣሜሪካም የኣውሮፓው ግልባጭ የሆነ የኣስተዳደር ዘይቤ እውን በሆነ ነበር ኣሜሪካ ነጻና ራሳቸውን ችለው የቆሙ የተለያዩ ግዛቶች ወደሚፈጠሩበት ኣቅጣጫ በማምራት ላይ ነበረች ዳሩ ግን ይህ ኣዝማሚያ በተከሰተው የእርስ በርስ ጦርነት ድባቅ በመመታቱ በመጨረሻው ላይ ሁሉንም ግዛቶች በኣንድ ነት ኣስተባብሮ የያዘ ኣንድ ጠንካራ ኣገርና ሥርዓት ለመመሥረት በቃች ዩ ኤስኣሜሪካበእውነተኛው መንገድ ራሳቸውን የቻሉ የበርካታ ግዛቶች ኣገር በ መሆን ፋንታ በእውኑ ሲታዩ የኣንድ ነጻና ሉዓላዊ ግዛት መብት የሌላቸው ግ ን የዋሺንግተን ዲሲ ጠቅላይ ግዛቶች ኣገር ሆነች ኣንድነት በጦርነት ሳይሆን በሰላም ብቻ በእነሂያ ኣሜሪካ ከስኬት ወደ ስኬት እየተረማመደች በመሄድ ላይ በነበረችባቸ ው ዓመታትኣውሮፓ ከመተባበር ይልቅ ከቀደመው ገዜ እንኳ በባስ ሁኔታ ተከፋፍላ ነበር ህዝቦቹን ወደ ኣንድነት ለማምጣት ምንም የማይፈይዱ ሁለት የዓለም ጦርነቶች በኣውሮፓ ምድር ተካፃደው ነበር እንዲያውም ኛ ውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ ኮሙኒዝምን ምክንያት ኣድርጋ ኣውሮፓ ም ሥራቅ እና ምዕራብ በሚል ተከፋፍላ ነበረች የሆነው ሆና እነህ ዓለምኣንቀጥቅጥ የሆኑ ኩነቶች የኣውሮፓውያኑን ንቃተ ህሊና ለመለወጥ ችለው ነበር በዚህም ሰላምና ብልጽግና በወታደራዊ ኃይል በጭራሽ እውን ሊሆኑ እንደማይችሉ ሁሉም ተረድቶ ነበር ከ የግጭትና ጦርነት ዓመታት በኋላና የዩኤስኣሜሪካን ዕድገትበተለይም ደግሞ ከዎቹ መጀመሪያ ኣንስቶ ያስመዘገበችውን ከተመሰከቱ ወዲህ የኣ ውሮፓውያኑ በኣንድ የማበር ፍላጉት ተነቃቅቶ ነበር ወደ ኅብረቱ በተደረገው ጉዞ የመጀመሪያው ርምጃ ሆኖ የሚቆጠረው በ ዓም የተፈረመው የሮማ የስምምነት ውል ነው በጅማሬው ላይ በግ ብይትና በመናገድ ደረጃ መተባበር እንዲኖር ሃሳቦች ቀርበው ነበር እንጂ በዚ ያን ሰዓት ከዚያ ባለፈ ወደ ማበርና ወደ ኅብረት ለመምጣት መታሰቡን የሚያ መለክቱ ኣንዳችም የተወሰዱ ርምጃዎች ኣልነበሩም ኣውሮፓ የመጨረሻው ግዛት ጅማሬ ራፅይ የመጨረሻውን ኣህዛባዊ የኃይል መዋቅር ኣገዛዝ ኣስመልክቶ ማብራሪያ ያቀርብልናል አንድ ፃሳብም አላቸውኃይላቸውንና ሥልጣናቸውንም ለአው ሬው ይሰጣሉእነዚህ በጉን ይወጋሉበጉ ግን ድል ይነሳቸዋ ል። ኣንድ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እና የጋ ራ የሆነ የገንዘብ ሥርዓት መጠቀም ይችሉ ዘንድ እየሰሩ ናቸው በየኣገሮቹ መካከል የሚገኙት ድንበሮች ለሚወጡም ሆነ ለሚገቡ የሁሉም ኣገር ዜጐች ክፍት እንዲሆኑ በመደረግ ላይ ናቸው ለእነርሱ ኣንድነት የሚለው ቃል ፍጹ ም ወሳኝነት ያለው ቁልፍ ቃል ነው በዚህ ወቅት ኣውሮፓ በኢኮኖሚው ረገድ ሙሉ በሙሉ የዓለም መሪ ነች ይህ ታዲያ ገና ጅማሬው መሆኑን መርሳት የለብንም። ዛሬ ኣማካይ ቁጥር ባለው ኣ ነው ተግባራዊ እውነታን የሚያንጸባርቅ እንዲህ የሚል ኣባባል ኣለ ያለው ጋናዊ የመኖሪያ ቤት ውስጥ የሚገኘው ስሉጥ ህይወትምቾትድሎትና ኣንድ የጦር ኃይል ከሆነ በሁለት ጦሮች መካከል የሜካፄድ ጦርነት ሊኖር በዘመነኛ የቤት ቁሳቁሶች መሟላት ከሠላሳ ዓመታት በፊት ኣንድ ሰው በውኑ ኣይችልም ኣንድ ዓለማቀፍ ጦር ኃይልበኣንድ የልቦለድ ድርሰት ጸሓፊበግለሰብ ኣዕምሮ ውስጥ ብቻ የሚገኝ ምናባዊ ንድፈ ሃሳብ ኣይደለምዳሩ ግን ኣሁን በ ዘመናችን በተግባር ላይ መዋልእውን ሆኖ መታየትና መስራት የሚችል እ ውነት መሆኑ ለሁሉም ግልጽ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው በዚህ ወቅት የዓለማቀፉ የጦር ኃይል መመስረት እውን እንዳይሆን ብቸኛው መሰናክል የሆነው የዩኤስወታደራዊ ኃይል ነው። ኣሁን ግን ፈጽሞ ኣይሠራም ምክንያቱም በኣሁኑ ወቅት ሩስያ ከዩኤስኣሜሪካ ይልቅ አጅግ በሚብስ መልኩ በከባድ የፋይናንስ ችግር ውስጥ ፓርቲው የኣምባገነንነቱን ሥልጣን እንደጨበጠ ባለበት ሁኔታ ህዝቡ ከኣመራሩ ጋር ሙሉ በሙሉ የማይተባበር ስለመሆነ ሩስያውያን በቂ ትም ህርት ኣግኝተዋል ስለዚህም ከምዕራቡ ዓለም ጋር የሚተካከል ወይም ደግሞ ከዚያም የላቀ የኃይል መዋቅር እንደገና ኣንሰራርቶ ይነሳ ይሆናልብሎ ማሰቡ የማይመስል ነገር ነው በዚህ ሰዓት የዓለም ወታደራዊ ኣንድነት እውን እንዳይሆን ደንቃራ የሆነውኣሜሪካ በቀደመው የበላይነት ክብሪ ላይ የሞት ሞቷን ሙጭጭ ማለቷ ነው ይሁን እንጂ እየዋለ ሲያድርይህ ሁኔታ መለ ወጡ የማይተር ነው ምክንያቱም በወታደራዊው መስክም ቢሆን እንዲሁ ዓለም ኣንጵ መ ኣ ኣንድ ልፅለ ኃያል የሆነ ወታደራዊ ኃይል ሊኖር የሚትለፀ ጀና ኃያል የፋይንስ ሥርዓት በኣጋርነ ት ከጐነ ሲገኝለት ኣማኙ እነሂሺህን ኩነቶች እንዴት መመልከት እንዳለበት የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንእነሂህን በዓይኗ ስር እየተፈጸሙ ያሉትን ክንዋኔዎች እንደ ምን ባለ መንገድ ልትመለከታቸው ይገባት ይሆን። ኣውሮፓ ተከፋፍላ በነበረችበት ወ ቅት ኣሜሪካ በኣንድ ተባብራ ቆመችዛሬ ኣውሮፓ እንደምን እየ ተለወጠች እንደሆነ እና ይህም ለኣሜሪካ ምን ማለት እንደሆነ በ ዚህ ምዕራፍ ተተኳሪው ጉዳይ ነውጎልብቶ በመውጣት ላይ ያ ለው ሉላዊ ኣንድነት ከተባበርን አንቆማለንከተከፋፈልን እንወ ድቃለን በሚለው ስኬታማ የሆነ ፍልስፍና በሚደገፈው በኣዲ ሱ የዓለም ኢኮኖሚ ላይ እንዴት ተላድሉ በመቆም ላይ እንደ ሆነ እናሳያለን የሉላዊ ኣንድነት መፈጠር እና ጎልብቶ መውጣት ኣሁንም እንደገና በራዕይ ላይ በሚገኙት በሦስቱ ቃላት ላይ ትኩረ ቴን ማሳረፍ እፈልጋለ አንድ ፃሳብ አላቸው ይህ ቤተ ዘዚ ከ ምድር ከተወሰደች በኋላ ናጻሜ የሚያገኝበምድር ላይ የሚገኙ ሰዎች ሁሉ ናጹም ሊባል የሚቸል ኣንድነት የሚፈጥሩበት የናጻሜ ላቁ ተዓምር ነው ይሁንና ግን ይህ ኣስገራሚነትን ያተ አ የኢየሱስ ክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን ኮርጆ ኣስመስሉነ ማላላቻ አንጂ ሌላ ምሦ ንም ኣይደለም እስቲ ጌታችን ኢየሱስ በጸለየው የሊቀ ቃላትበዮሓንስ ላይ አ ና ደሆንን አንድ ማጭበርበር ይቻለው ዘንድ ኣንድነታቸው የዓለም ፍጹም ይሁን የሚለውን የሚመስል ኣበጃጅቶ በማሰማመር ማቅረብ ይጠበቅበታል የተባበረችው ኣውሮፓ ቤተ ክርስቲያንን መስላ ኮርጃ ስትቀርብ በሓሰተኛው ክርስቶስ መንፈስ ኣማካይነት በጨለማው ግዛት ውስጥ ዲያብሎስ የሜያከናውናቸው ድርጌቶች የእግዚኣብሔር መንፈስ የሠራቸውን መስለው ተኮርጀው የሚቀርቡ ናቸው ዲያብሎስ ምንም መፍጠር እንደማይችል ጠንቅቀን እናውቃለን እርሱ በእርግጥ ታላቁ ኣስመሳይ ቦራድጅ ነው እርሱ ክፉው ሓሰተኛየሓሰቶች ሁሉ ኣባት ነው የቤተ ክርስቲያን ባህርይመገለ ጫዋ የሆነውን ኣንድነትም ኮርጆ ኣስመስሎ ለማትረብ በብርቱ ይጥራልግን ሓሰትነቱ ይጋለጥበትና ከንቱ ጭብርጭብር ብቻ ሆናበት ያርፈዋል ስለዚህሮማ አውሮፓ በተባበረ ጥረት ኣማካይነት ዓለምን ወደ መቆጣ ጠር ግቧ እየገሰገሰች መሆኗን ስናይ መገረም ይገባናል እንዴ። ይህ የኣሁነ ዓ ለምን መቆጣጠር ቀደም ባለው ጊዜ በታሪክ ከነበረው ቁጥጥር ጋር መወዳ ደር የሚችል ኣይደለም እደግመዋለሁኣሁን እኛ የምንናረው በዚህ በኣዲሱ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ነውበድርው ጊዜ ይደረግ የነበረው ኣንድ ኣገር ሌላኛውን ወርሮ በ ጦር በመውጋት ግዛቱን ይወስዳልየተወራሪውን ኣገር ዜጐችም በወራሪው ኣ ገር መንግሥት ኣገዛዝ ሥር በማድረግ ይገዛል ይህ በዩኤስኣሜሪዛ ኣንጻርም ሊባል የሚቻል ነውየሆነው ይኸው ነበር ወደ ቪህ መጡምድሩን በወረራ ያዙሁሉንም ዓይነ ተቃውሞዎችን በጦር መሳሪያ ጉልበት ደመሰሱና ኣዲስ ኣገር መሠረቱ ኣዲስ የዓለም ሥርዓት ይገዛል ዛሬ ኣዳዲስ ግዛቶችን ለመያዝ ሲባል የሚደረጉት ጦርነቶች በጦር መሳሪያ የ ተደገፈ ውጊያ ኣይካሄድባቸውም ጦርነቱ የሚካፄደው በፖሊቲካዊ ቢሮዎች በየኮርፖሬሽኖቹ የቦርድ ስብሰባሥችአንዲሁም ደግሞ በመገናኛ ብዙን ኣማካ ይነት ነው በመሠረቱ በኣሁኑ ጊዜ ኣንድን ኣገር በወታደራዊ ኃይል በመውረ ር መያዝና መቆጣጠር ፈጽሞ የማይቻል መሆኑን ሁሉም የተገነዘበው ነው ለምሳሌ ያህል ሳዳም ሁሴን ኩዌትን በወረራ ለመያዝ ያደረገውን ሙከራ ተመልክት መላው ዓለም ሊባል በሚያስችል መልኩ ሁሉም ተስማምቶና ወረራውን ተቃውሞ በመነሳት በጦር ኃይል ኣሸንፎታል ለምን ይሆን ዓለም ሳዳምን የተቃወመው። አርሱ ኣንድ ግለሰብ ነው ለኣሁኑ እነህ የኃይል መዋቅሮች እነማን እንደሆኑ በትክክል ለይቶ ለማወቅ በእርግጥ ጊዜው ገና ቢሆንም እንኳ ኣውሮፓ የመጀመሪያዋ እንደሆነች ግን ምንም ኣያጠራጥርም ይህ የሚሆንበት ምክንያት ኣውሮፓ ከፍተኛ የተማረ የሰው ኃይል ብዛት ስላላትእጅግ ታላቋ የኢኮኖሚያዊ ኃይል ጉድኝት ጐራ ስለሆነችና ሌሎችም ለዝርዝር የሚያታክቱ በደረጃ ልቆ የመገ ኘት መልካም ጐኖች ስላሏት ብቻም ኣይደለም ነገር ግን ኣውሮፓ የዘመንኛ ው ሥልጣኔኣችን መሠረት በመሆኗና ለመለወጥም ፈቃደኛም ዝግጁም ሆና በመገኘቷ ነው በኣሜሪካ አንደ ሆነው ሁሉኣንድ የሰዎች ቡድን ወይም ኣገር ለለውጥ ፈቃደኛና ዝግጁ ሆኖ ከተገኘ በኣዲስ ፈጠራዊ ኣስተሳሰብና ኣሠራር ሄደት ነገ ሮችንና ሁኔታዎችን የመረዳትና ኣመክንዮኣዊነት ያለው የኣስተሳሰብና ኣሠራ ር ስልት በመከተል ራሱን እንደገና መፍጠር እንደሚችል ታሪክ ኣሳይቶናል ሶሸልካፒተል ዴሞክረሲ ዛሬ ኣሜሪካ ስላለፈው ኣሮጌ ክብሪ እያሰበች ስታሰላስልኣውሮፓ ግን ገና በፊቷ ያለውንመጨውንና የማታውቀውን ኣዲስ ጊዜ በተስፋ በመጠባበቅ ላይ በበኩሌ አንድ ነገር ጀምሮየሚመጣውን ሁሉ ኣደጋ ለመጋፈጥ ራሱኃ ያዘጋጀ ሰው ለኣሸናፊነት እንደሚበቃ ምንም ኣልጠራጠርም ኣሁን ኣንጻራዊ በሆነ መልኩ ኣንድ ነገር የተረጋገጠ ሆኗል ይኸውም በዚህበኣሁነኑ ጊዜ ተግባራዊ ሆነው ካሉት ዴሞክረሲያዊ ሥርዓቶች ውስጥ ኣንዱም እንኳ በኣውሮፓ ውስጥ የለየለት ኣሸናፊ ሆኖ የማይወጣ መሆኑነ ፃውእንግዲህ ሓቁ እንዲህ ከሆነና ግን ደግሞ ወደ ታሰበው ስኬት ለመድረስ ልፉ በማመቻመች ሰጥቶ በመቀበል ስልት እነፒህን የተለያዩ የፖሊቲካዊ ኣስተሳሰብ መልኮችን በኣንድ ማዋፃድ ነው ሽ ኣውሮፓ የጠነከረ ሶሸሊስታዊ ዝንባሌ የሰረጸባት በመሆኗ ምክንያትና የቀድሞዎቹን ኮሙኒስታዊ ኣገሮችም ወደ ኅብረቱ በኣባልነት ለመቀበል ዕቅዱ ስላላት እኔ ሶሸልካፒተል ዴሞክረሲ ብዬ ላብራራው የምፈልገው ኣዲስ ሥርዓት እንደሚፈጠር ደፍሬ መናገር እፈልጋለሁ ቻይና የኣሜሪካውን ካፒተሊስታዊ ዴሞክረሲ ኣጥብቃ እንደምትታቃወመ ው ቀደም ኣድርገን ተመልክተናል ሶሸልጣፒተል ሥርዓት ግን ተቀባይነት ይኖረዋል ሶሸሊዝም ምንድን ነው። ምክንያቱም ዓለም ጉልበቷን ለጌታ ኢየሱስ ክር ስቶስ ኣጥፋ ለመታዘዝና ለመገዛት ፈቃደኛ ኣይደለችምና ዳሩ ግን መጽሓፍ ቅዱስ በሚያዘው መሠረት ኣንድ ነገር የማድረግ ግዴታ ኣለብን እናንተ ግን ወንድሞች ሆይይህ ቀን እንደ ሌባ ያስደነግጣችሁ ዘንድ በጨለማ ውስጥ አይደላችሁምሁላችሁም የብርዛን ል ጆችየቀንም ልጆች ናችሁናእኛ ከሌሊት ወይም ከጨለማ ወ ገን አይደለንምእንግዲህ እንንቃራሳችንንም እንግዛ እንጂ እን ደሚያንቀላፉት እንደ ሌሎቹ አንሁን ተሰሎንቄ እኛ ክርስቲያኖች እንደ መሆናችን አግዚኣብሔር መላውን ሕዋ በቁጥጥሩ ሥር ኣድርጐ እየገዛው እንደ ሆነነገር ግን ደግሞ ታላቁ ኩራጅና ኣስመሳ ይየሓሰቶች ሁሉ ኣባት የሆነው ሰይጣን የማጭበርበርየማታለልና የማሳት ተግባሩን ያከናውን ዘንድ እንደሚፈቅድለትም በሚገባ መገንዘብ ይኖርብናል ይህ ስለሆነም ነው የዛሬው ዓለም ሰዎች እነርሱ ራሳቸው ብቻቸውንበራሳቸ ው የግል ብቃትና ፅውቀት ላይ ተመስርተውከኣሁን በፊት በታሪክ ታይቶ ም ተሰምቶም የማይታወቅ ሰላምን በምድር ላይ ማስፈን አንደሚችሉ በልበ ሙሉነት የሚናገሩትና ተስፋም የሚያደርጉት በቅዱሱ መጽሓፍ ውስጥ ካለው ከትንቢታዊው ቃል የምናውቀው እውነ ተኛው ሰላም እውን የሚሆነው ግን ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ሲመጣና ግዛቱን በ እስራኤል ምድር መስርቶ ዓለምን በብረት በትር መግዛት ሲጀምር ነውያን ጊዜ መንግሥታት ሁሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታና ማንገራገር ለጌታ ይገዛ ሉያ ነው ሊመጣ ያለውብቸኛውእውነተኛውና ዘላቂ የሆነው ሰላምሰዎ ች እውነተኛውንና ሊመጣ ያለውን ሰላም በተስፋ እንዳይጠባበቁ ለማድረግና ሙሉ በሙሉ በሰዎች የሥራ ውጤት ላይ የተመሰረተን ሰላም ለማምጣት ዲያብሎስ በዚህ ዘመን የሞት ሞቱን በጥድፊያና በትጋት በመሥራት ላይ ይ ይጭ ውር ምዕራፍ የአውነት ያልሆነውና የፍጻሜው ግዛት መጠቅለያ የመጨረሻው የኣህዛብ ዓለም ግዛት በእግዚኣብሔር መንግሥት መተካት ይችል ዘንድ ኣስቀድሞ ሓሰተኛው የኣህቨዘብ ግዛት መ መስረት እንደሚኖርበት መረዳት ኣለብንበዚህ ሂደት ውስጥ በ ኣይሁድ ህዝቦችና በኣህዛብ መካከል የነበረው ልዩነት ጨርዕ የ ሚደመሰስ ይሆናልበዚህ ጊዜ በኢየሩሳሌም የሚገኘው ቤተ መ ቅደስ እንደገና ይሠራልብሉይ ኪዳናዊው አንስሳትን የመሰዋት ሥርዓትም ኣንደገና በሥራ ላይ እንዲውል ይደረጋል ሥርዓቱ ይከናወናልበዚያን ወቅት ሓሰተኛው ክርስቶስ አስራኤልን ተቃ ውሞ በሚነሳ ጊዜ ተሸፋፍኖና በድብቅ ተይዞ የነበረው ቅራኔ ይፋ የእውነት ያልሆነውና የፍጻሜው ግዛት እስቲ ዳንኤል ን እናንብብ በነዚያ ነገሥታት ዘመንየሰማይ አምላክ ፈጽዛ የማይፈርስና ለሌ ላም ህዝብ የማይሰጥ መንግሥት ይመሠርታ ን መንግ ሥታት ሁሉ ያደቃልእስከ መጨረሻውም ያጠፋቸዋልይህ መን ግሥት ራሱ ግን ለዘላለም ጸንቶ ይናራል እዚህ ላይ እየተነገረለት ያለው ፈጽሞ የማይፈርስ የተባለለት መ ንግሥት የእስራኤል መንግስት እንደሆነ አባክህ ልብ በል እስራኤል ምንም እንኳ ከ ዓመታት በላይ ለሚሆን ጊዜ በተለይም ደግሞ ቤተ መቅደሱ ከ ተደመሰሰበት ከ ዓም ጀምሮ በምድር ላይ ያልነበረች ብትሆንም ከእግዚኣ ብሔር አይታ ኣንጻር ግን ይህ የእስራኤል መንግሥት በገፃዱ ያልነበረበ ስራኤል በምድር ላይ ያልነበረችበት ዘመን ፈጽሞ ኣልነበረም እግዚኣብሔር ከዳዊት ጋር ያደረገውንምንም ቅድመ ሁኔታ ያልተ በትንቃል ኪዳን ለልጁ ለሰሎሞን እንደገና ሲያረጋግጥለት ይታያል ነገሥት ላይ እንዲህ የሚል እናነባለን ለአባትህ ለዳዊት በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ከዘርህ ሰው አታጣም ከማለት በሰጠሁት መሠረት ዙፋ ንህን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ ይሁንና ግን ለ ዓመታት ያህል እስራኤል በዚህ በሚታየው በእውኑ ዓለም ውስጥ በገፃዱ ኣናያትም ነበር በቃ በዚህኛው በገፃዱ ዓለም ውስጥ ኣልነበረችም የመጥምቁ ዮሓንስ ኣባት ካህነ ዘካርያስ ያዕቆብ ቤት ላይ ለዘላለም ይነግሳል ኢየሱስ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም ሉቃ የሚሉትን ቃላት ከጌታ ተቀብሎ ነበር እንዲያው ይህ ዘላለማዊ ማብቂያ የሌለው መን ግሥት መሆኑን ለማረጋገጥ ያህል ዳንኤል በበኩሉ ደግሞ ምን እን ደሚናገር አስቲ እናንብብ ገር ግን የልዑሉ ቅዱሳን መንግሥቱን ይወስዳሉለዘላለ ምም ይይዙታልአዎንለዘላለም ይይዙታል ዳን ይህ ግዛት በመጨሻው ዘመን የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ ኣራቱ ኣህዛባዊ ግዛቶች ሁሉ በኣንድነት የሚደመሰሱበት ግዛት ይሆናል የሰው እጅ ሳይነካ ው ከተራራ ተፈንቅሉ የወረደውና ብረቱንናሱንሸክላውንብሩንና ወርቁን ያ ደቀቀው ራዕይ ትርጓሜ ይህ ነው ታላቁ አምላክ ወደ ፊት የሚሆነውን ለንጉ ሁ አሳይቶታልህልመ እውነት ነውትርዓጓሜውም የታመነ ነው ዳን ይህ ጥቅስ የኣጠቃላዩን የኣህዛብ ዓለም ፍጻሜ በጥቂት ቃላት ብቻ የሚ ያስረዳ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال