Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ፍልስፍና 1.pdf


  • word cloud

ፍልስፍና 1.pdf
  • Extraction Summary

እግዚአብሔር ሰው ላይ የሚፈርደው ይሄኛውን ደመነፍሳዊ ባሕርያችንን መነሻ አድርጎ አንጂ መጽሐፍ ቅዱስን ወይም ቁርዓንን አይደለም ክርስትና ወይም አስልምና ያልተሰበከላቸው ሕዝቦች በምን ሊዳኙ ነው። ካላችሁኝ ሰው ደመነፍሳዊ ባሕሪውን ነው» አላችኋለሁ ኮምፒውተር እንዴት ዓይነት ነው። መለኮት ነው። ሰዎች መመርመር ያለበትን ሳይመረምሩ ይፋጃል ያሉትንም ነገር አንደሚፋጅ አርግጠኛ ሳይሆኑ ክአምነት አየራቁ ነው። አምነቶች ክነባራዊው ዓለምና ክራሱ ሕይወት ጋር ያላቸውን ፋይዳና ተዓማኒነት የሚመረምር አአምሮ በብዙ ከጥፍ አየተመረተ ነው። የሰው ልድ ቅድስና የሚገኘውም የምክንያታዊነት ባሕሪው ሌሎቹን ሁለቱን ባሕሪያት ሲገዛ ነው። ሆናም ግን ይሄ አከይደለም ሴቶች የተፈጠሩች ለመንፈሳዊው ዓለም ተስማሚ ተደርገው ነው። ሴቶች አነዚህ ተግባራት ላይ መሰማራት ነውን መነገድ ነውን ማስተማር ነው። ተፈጥሮንና ሕጠይወትን በስአልበግጥም በድርሰት በፊልም ማንበዐባረቅ ነው። አመጣጤ አንዴት ወደ ፍቅር ሙለት አንደምትገቡ ለሳያችሁ ነው። መላው የሕይወት ሃይልህን ለስራ ማሣቀተጣጠል የሚችለው ብቸናው መሳረሆ ተሰጥኮህ ነው። ተሰጥኦ ማሣለት በምድር ለይ የመናርህ ተልአኮ ነው።ቋ መክሊትህ የተቀመጠበት ቦታ አንተ የተፈጠርክበት ተልከኮ ነው።»» ይላል ፉክክር ውስጥ ከገባችሁ የምትሠሩት ለተፈጥሯችሁ ብለችሁ ሳይሆን ለታይታና ለማሸነፍ ብላችሁ ነው። ዱዴ መመመ መ መ አይደለምአንዲሁ ተፈጥሮዋ ስለሆነ አንጂ ስታፈቅር ክሣንም ጋር ተፎካክራ አይደለምአናም ፍቅ ክዝአግዚአብጤጨር በልጣጧል ተልኮአችሁን ተሰጥኮዋችሁን ካፈቀራችሁ ለማንም ብላችሁ ሳይሆነ ስለፍቅሩ ስትሉ ብቻ ኑሩበት የስራችሁ ውጤት ወደውጭ መፍሰስ ሲጀምር ያንጊዜ አናንተ ሳታስቡት ዓለም ምርጥ ያደርጋችኋል በስፖርቱ አነ ሃይሌ ገስለሴ ለይ የታየው ይሄው ነው።

  • Cosine Similarity

ኢህአዴግ ከምርጫ በኋላ በሙሉ ኃይሉ ይሄንን መንፈስ የማሰርና ከሀገርም የማጥፋት ተግባር ውስጥ ተሰማርቷል ን ሆኖም ግን መንፈስ ተዳፍኖ ጊዜ ይጠብቃል እንጂ አይጠፋም ምክንያቱ ደግሞ ሁልጊዜም ቢሆን ታሪክ የሚሰራው መንፈስ እንጂ ሰዎች አይደሉምና «ሰዎች ታሪክ የላቸውም» ይላል ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ሄግልም የዓለም ታሪክ ሁሉ የመንፈስ ታሪክ እንጂ የሰዎች አይደለም ሰዎች ደፋ ቀና የሚሉት የመንፈስ መሣሪያዎች ኾነው አንጂ የራሳቸውን ግብ አና ዓላማ ለማስፈጸም አይደለም የሰዎች አንቅስቃሴ አና ማኅበራዊ ኑሮም የሚገልጸው የመንፈስን ፍላጎት አና ሂደት ነው በመኾኑም ግጭት የመንፈስ ትግል አንጂ ከሰዎች መንጭት በሰዎች ላይ የሚያበቃ አይደለም መነሻውም መድረሻውም ከዚህ የራቀ ነው ከቱ ሕዝባዊ ዐመጽ በኋሳ የቀድሞ ቅጥያ ያልኾነ ነገር ግን የወደፊቱ ትውልድ አስትንፋስ የኾነ አዲስ መንፈስ ተፀንሶ መጎልመሱን ምርጫ አሳይቶናል ይህ አዲስ መንፈስ በሁለት የመንፈስ ቅራኔዎች ትግል ሊወለድ የተቃረበ ነበር የመጀመሪያው መንፈስ ኢትዮጵያን አንደ መንግሥት የጠነሰሰ ያቆመ እና ያጸና ሲኾን መንፈሱም ኢሕአዴግ መንግሥታዊ ሥልጣን አስኪጨብጥ ድረስ ህልው ኾኖ ቆይቷል ኢሕአዴግን ለሥልጣን ያበቃው ሌላው መንፈስ ደግሞ በንጉሱ የመጨረሻ የሥልጣን ዘመን ተቀስቅሶ አስከ አሁን ሕዝብን አየመራ ይገኛል እነዚህ ሁለቱ መንፈሶች በአሁኑ ወቅት ትግል ላይ ናቸው ትግል ደግሞ የዕድገት መሠረት ነታውና የሁለቱ መንፈሶች ትግል በስተመጨረሻ ጠንካራ ጎናቸውን ብቻ የወረሰ አዲስ መንፈስን ይወልዳል ጨባ መመመ ዲመ መው ። ጎኅሳ በደም በስጋና በስነልቦና የተሳሰሩ ቤተሰቦች ስብስብ ሲሆን ብሔር ግን በቋንቋ በባሕልና በታሪነ የተዛመዱ የተለያዩ ጎሳዎች ሰብስብ ስለሆነ ብሔር ክገጎሳ ይሰፋል የነፃነት የመጨረሻው አድማስ ተፈጥሮ ለይ መድረስ ነው ሁሉም ሰው አንደ ተፈጥሮው ኣና አንደ ግለሰባዊ አስተሳሰቡ ሕይወቱን መምራት ይህ ነፃነት የሚገኘው ደግሞ የግለሰብነት ደረዳ ላይ ነው ያን ጊዜ ሁሉም ሰው ለራሱ ሕይወት ራሱ ኃላፊነት ይወስዳል የሕይወት ሰጣ ፈንታውም በራሱ መዳፍ አጅ ይወድቃል ተመሳሳይ ቋንቋ ስለተናገርክ ብቻ ተመሳሳይ ባሕል ስላለህ ብቻ የብሔርን የድምለ አስተሳሰብ ማራመድ የግለሰብን ሰድገት የሚጎትትና የነፃነትንም አድማስ የሚያጠብ ነው። ነው የሚለው ሰዎች ነፃ ካልሆኑ በስተቀር ይሁዳ ጥፋተኛ ሊሆን አይችልም። ሰዎች ነፃ ፍለጎት አስክሌለቸው ድረስ በርግጥ ይሁዳ ጥፋተኛ ሊሆን አይችልም። አንደ ቦይቲየስ ኦገስቲንና አኳይነስ ያሉ ፈለስፎች አመለካክት አግዚአብሔር የወደፊቱን ጊዜ አስቀድሞ የሚያውቅ ቢሁንም መጪው ጊዜ አንደዚያ አንዲሆን ግን ስተድሞ አልወስነምሪ ሰዎች ነፃ ካልሆኑ በስተቀር ይሁዳ ጥፋተኛ ሊሆን አይችልም። አግዚአብሔር ሁሉን አስቀድሞ ያውቃል አንጂ አንዲህ ይሁን ብሎ አስቀድሞ አልወሰነም የሚለው አባባል ሰውና አገላለዕፅ ነው። ከዶ ሰዎች ጠደ እግዚአብሔር የግብ ክልል የሚሄዱበትን ዝንባሌ ባሕሪያቸው ላይ መጫን ዞርቨ በለ ነው ይሄንን የሰዎች ዝንባሌ ነጡ ደመነፍሳዊ ባሕሪ የምለው ሆኖም ግን ሰዎሥት ላይ የተለየ ፍላጎት ያለው አግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮም ጭምር ነች ተፈጥሮ ደግሞ ሰዎች ላይ ያላት ፍላጎት ሌሎች አንስሳት ላይ ካላት ዓፍላጎት ጋር ተመሳሳይ ነው ብቸኛ ባላጎቷም ትውልድ እንዲቀጥልላት ነው ተፈጥሮም ታዲያ ይሄንን ዓላጎቷን ለማሳካት ሰውና እንስሳት ባሕሪ ላይ የጫነችው ዝንባሌ አለአሁንም ይህንን ዝንባሌ ደመነፍሳዊ ባሕሪ እንለዋለን አነቪዚህን ደመነፍሳዊ ባሕሪዎች በጥልቀት ብትመለከቷቸው አጅግ ትደነቃላችሁ ባለሙያተኛቹ እንደሚሉት እንዲሁ ተራ ሕይወታዊ ዝንባሌዎች ኣይደሉም ደመነፍጻፍሳዊ ባሕሪያችን የመንፈሳዊነት የሥነ ምግባር የሕግ የሁለንተናዊ ባሕል ሶሲዮለጂስቶች ርሀህቪህ ህበክ ይሉለታል የፍቅር የውበት የወሲብ የፍትህ የነባነት የማህበራዊነት ወዘተ ምንጭ ነው ከዚህ በተጨማሪ ደመነፍሳዊ ባሕሪ አሁን ለዓለም የሰጠነውን ትርጉም የያዘ ፕሮግራም ነው ባዮሉሎጂስቶች ሳይኮሎሉጂስቶችና ፈላስፋዎች ግን ደመነፍሳዊ ባሕሪ የዚህ ሁሉ ጉድ ክምችት እንደሆነ ገና አልተገነዘቡትም እፄ ግን በተለያየ ይዘት ደመነፍሳዊ ባሕሪን በተከታታይ አያሳየኋችሁ አሄዳለሁ ለአሁኑ ግን ደመነጻሳዊ ባሕሪ አግዚአብሔር ሰዎች ላይ ያለውን ፈቃድ የገለጸበት ሶፍትዌር ፕሮግራም እንደሆነ ላሳያችሁ ከተርጉሙጮ ብንጀምርስ። ፀፎየፎበርፀ ይለሰዋፅ እነዚህ ሁሉ ፕሮግራሞች ያሉት የመጀመሪያ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪ ውስናገ ነው ሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪ ደግሞ በተለያዩ ነባራዊ አሴቶች ፍቅር አውነት ፍትህነባነትታማኝነት አአኩልነትሰብዓዊነት ወዘተ ፕሮግራምድ የተደረገ ነው አግዚአብሔር ሰው ላይ ያለው ፈቃድ ወያ ፍላጎት ያለው አአዚኽኛው ደመነፍሳዊ ባሕሪ ውስጥ ነው በመሆኑም ሰው ለፍቅር ለእውነትለፍትህለነፃነት ለታማኝነት ለመረዳዳት ለዕውቀት ለሰብዓዊነት ለእኩልነት ወዘተ ያለው ፍላጎት ዝንባሌ በሙሉ ከዚህኛው ፕሮግራም የሚያፈተልክ ነው እነዚህ እእሴቶች በሙሉ የእግዚአብሔር መገለጫ ባሕርያቶች ናቸው እግዚአብ የሚገለጸው ባሉት ባሕርያት ነው እእነዚህም ባሕሪዎቹ ከላይ የዘረዘርናቸው ነባራዊ አሴቶች ናቸው አግዚአብሔር ሰዎች ላይ ያለው ዋነኛ ፍላጎት የእሱ መገለጫ የሆኑ። ፇ ሦፈረሮ ያኃፅሥቻ ያፖሥዎረሪ ፉሥሥ ንሷናሃ ፊጨሪማፇ ኀኃ ሀሠ ፇያሪ አአንግዲህ አሁን ለትግል የሚሆኑ ሁለት ተቃራኒ ኅልውናዎች ተፈጥረዋል በአንድ በኩል የሰዎች ልማዳዊ አስተሳሰብ ላይ የተጫነው የተንሸዋረረ ንቃተ ህሊናና ሰይጣን አለ በሌላ በኩል ደግሞ እአግዚአብሔር አለ አነዚህ ሁለት ህልውናዎች አንደኛው በሌላኛው ላይ የበላይነትን ለማግኘት ሁልጊዜ በትግል ላይ ናቸው የአግዚአብሔር ፍላጎት በዚህ ትግል ሀርህር ውስጥ በአሸናፊነት መውጣትና በዓለም ላይ ሁሉ መንገስ ነው አናም ሰዎች በሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕርያችን ሮግራምድ የተደረግነው የአግዚአብሔርን ባህሪዎች ነው ከአግዚአብሔር ጋር የምንመሳሰለውም በሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪያችን ነው በዚህ ባህሪያችን ከአግዚአብሔር ሰማያዊ ግዛት ውስጥ የተወሰነ መለኮታዊ ድርሻ አለን አንግዲህ ሰው ሥጋ ብቻ አይደለም ከሥጋም በላይ እንጂ ማርክሲስቶች እንደሚሉት ሰው ቁስ አካላዊ ብቻ አይደለም መንፈሳዊ ሕልውናም አለው እንጂ ዳርዊናውያን አንደሚሉት ሰው አእአንስሳ ብቻ አይደለም መለኮታዌም እንጂ ሰው ሁል ጊዜ ደመነፍሳዊ ባሕሪው ውስጥ ፕሮግራምድ ያልተደረገውን ነገር ከውጭ አይፈልግምና በሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪው ግፊት ሰው ሁል ጊዜ የአግዚአብሔር ባሕርያት በዓለም ላይ በበላይነት እንዲነግሱ ይታገላል ልክ ባል የሚስቱ አንደሆነው ሁሉአናትም የልጂ አንደሆነችው ሁሉ እኛም የአግዚአብሔር ነን በመጀመሪያ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪያችን በኩል ለተፈጥሮ አንደተሰጠን ሁሉ በሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕሪያችን በኩል ደግሞ ለአግዚአብሔር ተሰጥተናል እናም ሰዎች የእግዚአብሔር ወታደሮች ናቸው የአግዚአብሔር ባሕርያትን በዓለም ላይ ሁሉ ለማንገስ አእንታገላለን እንዋጋለን ትግሉና መስዋዕትነቱ ከባሕርያችን አፈትልኮ የሚወጣ ቢሆንም ዓላማው ግን እግዚአብሔርን በዓለም ላይ ማንገሥ ነው አንድ ሰው ሲዋሽ ሰምተህ አንዳች ነገር ከውስጥህ ነሽጦህ ሸንጥህን ገትረህ ለአውነት ስትሟገት ሙግትህ ለህሊናህ ቢመስልህም እየታገልክ ያለኸው ግን አግዚአብሔርን ለማንገሥ ነው ምክንያቱም «አውነት» የአግዚአብሔር ባሕሪ ነው በታሪክ ሕዝቦች ጭቆናን ለማስጠገድ ነፃዓነትን አኩልነትንና ላትህን ለማንገስ ያደረጉት ትግልና የከፈሉት መስዋዕትነት ሁሉ አግዚአብሔርን በዓለም ላይ ሎሙ መፍ መመ ጻ ጠመ መመመ መው ኣመ ቁል ፎማጻከመመመመ ማማ ማት መው ቹጂመው። ለአግዚአብሔር ነጠጡ አናም የዓለም ታሪክ የአግዚአብሔር ታሪክ ነው ሰሥች ታሪክ የላቸውም አግዚአብሔር በህብረተሰቡ ኋላቀር አመለካከት ውስጥ ታስሯል ኋላተር አመለካከታቸው ሰዎችን ከዕጡተት ከነፃነት ከአውነት ከዓ ትህቫ ከፍ ትር ከታማኝነት ወዘተ አስራችዋል የሰዎች አኩይ ሐሳብና ኋላቀር አመለካከት ሁልጊዜ ሁለተኛ ደረጃ ደመነፍሳዊ ባሕርያቸውን አንደተጫነጦው ነው አናም አግዚአብሔር በሰዎች ኋላቀር አመለካከትና አኩይ ሐሳብ ታስራል ዘረኝነት አክራሪነት ጨቋኝነት አድሏዊነት አምባገነንነት ጦረኝነት ጥላቻ ብቀላ ሴሰኝነት ምቀኝነት የመሳሰሉት እኩይ ክስተቶች ሁልጊዜ እግዚአብሔር በሰዎች ውስጥ የሚታሰርባቸው ማህበራዊ ክሰተቶች ናቸው የአግዚአብሔር ዋና ናዓናላጎት ከዚህ አስር ወጥቶ በዓለሥ ላይ ሁሉ መናኘት ነው የፈረንሳይ አብዮት የአሜሪካ የነባነት አዋጅ የአንግሊዙ የኢንዱስትሪ አብዮት የአፍሪካውያን የነፃነት አንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱት የአርስበርስ ጦርነቶችና አመጾች ዐዔ ኃሥላሴ ላይ የኢህክዴግ ትግል የሚያዚያ ዐውጡ ዓም የቅንጅት ሰልፍ ጥናትና ምርምሮች ፈላስፎች ከህብረተሰቡ ጋር የሚገጥሙት ተግል ዲጥክራሲያዊ ምርጫዎች ሁሉ አግዚአብሔር ከታሰረበት ኅህብረተሰብ ውስጥ በአሸናፊነት ለመውጣት የተደረገና የሚደረግ ታሪክ ነው «የሕዝብ አቤቱታ የአግዚአብሔር ድምዕ ነው» አንደሚባሰው ሁልጊዜ የሕዝብ አመፆችና ካላጎቶች ሰከሽፉና ሲዳፈኑ አግዚአብሔር ከዚያ ኅህብረተሰብ ውስጥ በአሸናፊነት ለሥመሠጡጣት ያደረገጡ ትግል የመሥክሰፉ ምልክ ነው ጠይም ደግሞ ዲያሌክቲክሱ በበቂ ሁኔሄታታያለመብሰሉ ምልክት ነዑዐ አአናም ሁልጊዜ ሕዝብ ሲያምፅ አግዚአብሔር ከታሰረበት ማህበራዊ ክስተቶች ውስጥ ነባ ለመውጣት አአየታገለ ነው ኑራችን ሁሉ አግዚአብሔርን ከአስር የማጡጣተት ትግል ነው ከኋላ ቀር አመለካከቶች ተላቀን በሁለተኛ ደረሻ ደመነባሳዊ ባሕርያችን ግነት ስንኖር ያን ጊዜ አአግዚኪአብሔርም ከአስር ነባ ይፀጣል በዓለሙ ላይም ይገናል አግዚአብሔር ከአስር ጥት በአስሰናፊነት በአንድ ኀኅህብረተሰብ ውስጥ ሰነግስ አዚያ ኀህበረተሰብ ወስጥ ዕጡቀት ሰዎች የክገዚስብሔር ሶፍትዌር ፕርገራሞች ፐክ ዕፅመጥቃል ነባነትሰላም እውነተኛነት ፍትሃዊነት ናቅር እኩልነት ሰብዓዊነት ተፈጥሯዊኒት የህግ የበላይነት ይነግሳል ሁሉም ሰው አንደ ክርስቶስ ይሄንን ተልዕኮ አንግቦ ነው የሚወለደጦ ሁላችንም በዓለም ላይ አእአግዚአብሔርን ከእስር አውጥቶ ለማንገስ ነጡ የመጣነው ክርስቶስ የአግዚአብሔር ሶፍትዌር ፕሮግራም እንደነበረው ሁሉ እኛም እንዲሁ ነን አግዚአብሔርን በዓለሙ ላይ ሁሉ ለማንገስ እግዚአብሔር ባሕርያቱን እኛ ላይ ፕሮግራምድ አድርጎ ወዴ ምድር ላከን ከዚህ ተልዕኮ እንዳናፈገፍግም እግዚአብሔር ባሕርያቱን ባሕርያችን አደረገው አምላክ ሰው ሆነ ሰውም አምላክ ሆነ አንግዲህ ሰው ማነው። ሆናም ግን የአግዚአብሔር ማንነትና መገለጫ ባሀሪያቱ ናቸው ተብለው የተገለፁት ነገሮች ላይ አሁን አሁን መነሳት የጀመሩ ጥያቄዎች አሉ ክአነዚህ ጥያቄዎች መካክል የመጀመሪያው ጥያቄ አግዚአብሔር ሰው ነው ወይስ የተለየ አካል ጠልውናና ባጠሪ ያለው ነው የሚለው ነው። መፅሀፍ ቅዱስ አግዚአብሔር ሰው አይደለም ቢልም ዘጉ ብዙ ቦታ ላለይ ግን የአግዚአብሔር ክንድ አይን የአግዚአብሔር ጆሮ የሚሉ ሰውኛ አገላለፆችን በብዛት ይዛል ከዚህም በተጨማሪ ሁሉም ሃይማናቶች ማለት ይቻላል አግዚአብሔርን ልክ አንደ ሰው ዓይነት አካልሞራልስሜትና ባህሪ ያለው አድርገው ያስቡታል አነዚህ ሰዎች ይሄንን የአግዚአብሔር ምስልና ሃሳብ ያገኙት ክሃማናታዊ መጽሐፎቻቸው ነው ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሰው አፈጣጠር አግዚብሔር አንዲህ አለ ይላል ሩሩፉ ያዖያበው ዲዉድሯ መዛቻን አፇፖፖሮምሥዕዲሮያችኙን ለእ ፍጋር። በመልካችን»»» የሚለው አገላለጽ በአግዚአብሔርና ሰው መካክል አካለዊ መመሳሰል አንዳለ የሚያመላክት ሲሆን እልጋቿ ምኃዲዖኞ»» የሚለው አገላለጽ ደግሞ በአግዚአብሔርና ሰው መካከል ሞራላዌና ባህሪያዊ መመሳሰል አንዳለ የሚያመላክት ነው ክዚህም በመነሳት በሁሉም ሃይማናኖተኛች ውስጥ አግዚአብሔርና ሰው በአካል በሞራል በስሜትና በባህሪ ይመሳሰላሉ የሚል ግንዛቤ ተፈጥኗል በዚህ ርዕስ ውስጥ የምንመለክተው በዚህ መመኃፅጋዕጳሳ»» ውስጥ ያለውን ቅራኔ ነውፊ ከገዚስበሔር ሰጠ ነዘ ባሕረዘስ ከነዱገ ህስ ነኩን ጨመ ሃማናተኛች አግዚአብሔር ልክ አንደ ሰው ዓይነት አካል ሆለው ሆና ሆናም ግን ክሰው በተለየ በቦታና በጊዜ የማይወሰን ነው ብለው ያምናሉ። በመሆኑም አግዚአብሔር ለአካሉ ቦታ ለጠልጦናውም ጊዜ የማይወስነጦ ክሆነ የሰው ዓይነት አካልና ባሕሪ ሊናረ አርተጉልም ወይም ደግዋ የሰው ዓይነት አካልና ባሕሪ ካለው በቦታና በዜ የገይወሰን ሊሆን አይችልም ሁለተኛው ጥያቴ ክአግዚአበር ሥገና ቦታ ጋር የተያያዘ ነው አግዚአብሔር የት ነው ያለው። » » ይህ ጠባቂና ተንክባካቢ አባት የመፈለግ ስነ ልቦና አግዚአብሔርን ልክ አንደ ሰው አንድናስበው አድርኅናል የሰው ልጅ ምድር ላይ መናር ክጀመረበት ጊዜ አንስቶ የፈጠረው አምላክ ክራሱ ባሕሪ ጋር አመሳስሎ ወይም ፍጹም ሰዋዊ ልአኒከጅዕጩሄዕቪመወጋፔኳር አድርጎ ነው። ምክንያቱም ለሰው የሚቆረቆረው የሰውን ስሜት መረዳት የሚችልና ሰዋዊ ስሜትም ያለው አካል ሲሆን ብቻ ነው አንደ እኛ ዓይነት አካል ህሊና ስሜትና ባሕጠሪ የሌለው አምላክ ለአኛ አንዴት ሊቆረቆርና ግድ ሊለው ይችላል የኛስ ስሜት አንዴት ሊሰማው ይችላል ሰለዚህ ብቸኛው አማራጭ አግዚአብሔርን አንደ ሰው አድርጎ ማሰብ ነውቋ ሃሳብን በሃሳብነት መያዙ ብቻ በህይወታችን ላይ ያለው ተፅሰና ደካማ ነው። አንዳትሉ ይሄ ዓለም ክመፈጠሩ በፊት ሩጊዜ»» የሚባል ነገር አንዳልነበረ ሳይንሱም ደርሶበታል አዲሱ አምላለክ ሁሉን ቻይ በቦታና በጊዜ የማይገደብ አሴቶችን ሁሉ በፍፁማዊነት ደረጃ ባሕሪው ያደረገ ስለሆነ የሰው ልጅ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አለው ሆናም ግን ዘመናውያን ሰዎች በሚያስቡት አምለክ ሰዋዊነት ለይ አሁንም ድረስ የሚነሱ ጥያቄዎች አሉ። በክርስትናና በአስልምና ሃይማናቶች ውስጥ ያለው አምላክ ልክ አንደ ጥንታውያን የግሪክ አማልክት ነው ልክ አንደ ሰው ነው ልክ አንደ ሰው የሚመኝ የሚፈልግ የሚቀና የሚደሰት የሚያዝን የሚታገስ የሚቀጣ የሚቨልም ስለሰው ልጅ ግድ የሚለው የሚያፈቅር ሰብዓዊ የሆነ ደግና ሩኅሩኅ ነው። አግዚአብሔር ተፀፅት ክሆነ አስቀድሞ አንደሚፀፀት አያውቅም ነበር ማለት ነው አግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ክሆነ ወደፊት ምን ሊክሰት አንደሚችል ስለሚያውቅ ለፀፀት የሚዳርገው ያልጠበቀው ክስተት አያጋጥመውም ደስታና ሀዘን መፀፀትና መፅናናት የሰው ስሜቶች አንጂ የአግዚብሔር አይደሉም በአጠቃላይ ስሜት ክስጋዊ አካልና ስነልቦና ጋር የተገናኘ አንጂ ክመለኮታዊ ሕልውና ጋር የተቆራኘ አይደለም። የዚህ አለም የመጀመሪ ያው አውነት ምንድነው የሚለው ጥያቄ በዓለም ለይ ያሉ ነገሮች ሁሉ የተሰሩበት አንድ የጋራ ተፈጥሮ የመጨረሻ አውነት አለቸው» የሚል መነቫ አለው። ሯጋሳፇሙታ መፇ ሳታታሦ ዕሟሦ ሀጋዎሳኃዶፖሦ ሪ ዖያሦሠጋሰፅጋፅኃ ዕሪያን የመጩሪገጋውፇ ፅሕሙታፖ ቋሟማሟጋወፖ ያዕ ሦዕፍ ራ ሪመዕዳ በርግጥ ሁላችንም አንድ የማንክደው ሀቅ ደግሞ አለ አሁን ያለንን ህልውና የሚጠብቁልን የስሜት ህዋሳቶቻችን ናቸው ፊዚክሱ ግርድፍ ር ህፀዩጨ ነው» ቢለውም ከውጭው ዓለም ጋር ያለን ትውውቅ በስሜት ህዋሳቶቻችን ላይ የተመሠረተ ነው ለዚያ ነው ሁሉም የስሜት ህዋሳቶቻችን በውጫዊው የሰውነታችን ክፍል ላይ የተቀመጡት ከውጭው ዓለም ጋር የተቆራኘውን ህልውናችንን ጠብቆ ለመቆየት ውሻ የሸተተውን ነገር ተከትሎ ሄፄዶ ምግቡን ያገኘ ዋል አንጂ አፍንጫው አያታልለውም ንስር አሞራ ከከፍተኛ ከፍታታላይ ሆኖ ያየውን አደን ለመያዝ በከፍተኛ ፍጥነት እየተወረወረ ይወርዳል ያየው ነገር በርግጥም ምግበ ስለመሆኑ አይጠራጠርምና ያድነዋል አላያችን ላይ ያሉት የስሜት ህዋሳቶቻችን የተፈጠሩት ለአንድና ለአንድ ዓላማ ብቻ ነው ሕልውናችንን ጠብቀቆ ለመቆየት እንጂ ከህልውናችን ባሻገር ላለው የማወቅ ፍላጐት አይደለም አናም የስሜት ህዋሳቶቻችን ከጠላቶቻችንና ከምግባችን ጋር አስቀድመው ያስተዋውቁናል አንዴት መራባት አንደምንችል መረጃ ይሰጠናል ለስሜት ህዋሳቶቻችን የመጨረሻው አውነት ዓለም ህልውናችንን በሚወስንበት ደረጃ ያለውን ገጽታታፊዚክሱ ይሄንን መረጃ ግርድዓ ይለዋል ለባለቤቱ ማሳወቅ ነው በርግጥ አዚህ ላይም ቢሆን ፊቪዚክሱ የሚለው የሕይጦትን ህልውና በመጠበቅ ደረጃ ያለው ከዚያው ገጽ ከኪያው ገጽ ር ችሩ ና ና ና ኩስስኩካ ፅ ጨመልሌ ጨመሙጨሙሙሙሙ መ መመ የስሜቶች የመረጃ አቀባበል በቂ አይደለም ነጡ የሚለው የስሜት ህዋሳቶቻችን የማይገነዛቧቸው ሆኖም ግን የሕልውናችንን ቀጣይነት የሚወስኑ በርካታ ነገሮች ዓለም አሏት የቅርብ ጊዜያችን አንግሊዛዊ ፈላስፋ ዘ ልለበር ልሃ ግን የተለየ አመለካከት ነው ያለው እንደ ፈነር አመለካከት ስለ ውጪው አለም ፊዚክሱ የሚለጡም ሆነ የስሜት ህዋሶቻችን የሚያቀብሉን መረጃዎች ሁለቱም እውነት ናቸው ምክንያቱም ውጫዊው አለም ያለው ገጽታታየተለያየ ነውጡ በአንድ ጉዳይ ላይ ፊዚክሱ የተለየ ገጽታውን ይገልፃል ኬሚስትሪው የተለየ የስሜት ህዋሳታችንም የተለየ ገጽታውን ያንፀባርቃሉ ለምሳሌ አንድ ውስን አካባቢ ላይ የሚያደረግን ጥናት ብንወስድ ማንኛውም ተራ ሰው የአካባቢውን መልከአ ምድር ይመለከታል አንድ ጂኦሎጂስት ደግሞ የአካባቢውን የአለት አወቃቀርና አይነት ያያል አንድ ኬሚስት ደግሞ የአለቶችን ኬሚካላዊ ጥንቅር ያጠናል እነዚህ ሁሉ ጥናቶች የአንድን አካባቢ በደረጃና በተለያየ ገጽታታየሚገልፁ የታመኑ አውነታዎች ናቸው ስለዚህም የስሜት ህዋሶቻችን የሚያቀብሉን መረጃዎች ዓለም ካሏት ብዙ ገዕታዎች መካከል አንዱን ያውም ከህልውናችን ጋር ሊያያዝ የሚችለውን ገጽታታብቻ ነው አእምሯችን ራሱ በውስጡ የተዘረጋው መረጃን የመቀበያ ተፈጥሮአዊ ኔት ወርክ ላህቨ ሀዝርከዛር የስሜት ህዋሶቻችን ሊደርሱበት በሚችሉት አቅም ላይ የተመረኮዘ ነውጡ ጀርመናዊው ፈላስፋ ካንት ይሄንን አውነታ ሲገልጽ እንዲህ ይሳል ዩከፀ ህ ዕ የከህደከ። በጠዩስ የማንን አንመን ሙግት እንዲህ በቀላሉ ዓለም ያላት ገጽታ የተለያየ ስለሆነ የስሜት ህዋሳቶቻችንም ሆነ ፊዚክሱ ስለዓለም ያቀረቡልን ገጽታ ትክክል ነው በማለት ብጀ የሚደመደም አይደለም ሌላም ችግር አለው ፊዚክሱን የሚያስጨንቀው ሁላችንም እንደምናውቀው የአንድ ግዙባ አካል ባህሪ የሚወሰነው አካሉን ተሰባስበው በሰሩት ንጥረ ነገሮች ባህሪ ነው በሌሳ አገላለጽ ኬሚስትሪው እአንደሚለን የአንድን ቁስ ባህሪ የሚወስነው ቁሱ የተሰራበት የአተም ባህሪ ነው የአተሙንም ባህሪ የሚወስነው ደግሞ በኒዩክለሱ ውስጥ ያሉት ቅንጣቶች ናቸው በሰው ሕይወት ውስጥም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው ዚግመንድ ናሮይድ አንደሚለው የሰዎችን ባህሪ የሚወስነው ድብቁ አአምሯቸው ነው ፊዚክሱም አንዴሚለው ደቃቃዋን አተምና መላውን ዩኒቨርስ የሚገዛ አንድ ሒሳባዊ የተፈጥሮ ሕግ አለ በርግጥ ይህንን የተፈጥሮ ሕግ ለማግኘት ፊዚስቶች ገና አየባዘኑ ቢሆኑም ለፍለጋው የስሜት ህዋሶቻችን ላይ ያላቸው ተስፋ ግን ጨርሶ የተመናመነ ስለሆነ ሙሉ በሙሉ ፊታቸውን ያዞሩት ሒሳባዊ ቀመሮች አከኗቨር ዐፎፀህርርክ ሳይ ነው አንግዲህ ዋናው ነጥብ ያለው አዚህ ላይ ነው ለስሜት ሕዋሳታችን የተገለጠ የአንድ ቁሳዊ አካል የሱነቱ መገለጫ ባህሪው ያለው ግዝፈቱ ላይ አይደለም ግዝፈቱ ለስሜት ህዋሳታችን የተገለጠ ቢሆንም የሱነቱ ባህሪ ምንጭ ግን አይደለም የባህሪው ምንጭ ያለው ወደ ውስጥ ለስሜት ህዋሳታችን ወዳልተገለጠው ኬሚስትሪው ላይ ነው ከኬሚስትሪውም ከአተሙም አልፎ ፊዚክሱ ወደሚያስሰው ክፍል ቅንጣት ላይ ነው ያለው ስለዚህ አውነታው ያለው ይበልጥ ወደ ውስጥ አንጂ ይበልጥ ወደ ውጭ አይደለም ይበልጥ ወደ ውጥጭ ስንሄድ የስሜት ህዋሶቻችንን ስናገኝ ይበልጥ ወደ ውስጥ ስንሄድ ደግሞ ፊዚክሳዊ ጉዳዮችን አናገኛለን በመሆኑም ውጫዊ ግዝፈታዊ ባህሪያትን የወሰነው የግዝፈቱ ውስጣዊ ክፍሉች ናቸው ፊዚክሱንና የስሜት ህዋሶቻችንን ለማስታረቀ የሞከረው ቀደም ብለን የጠቀስነው አንግሊዛዊ ፈላስፋ ሸ ልዘጭፀ ልሃና ራሱ በዚደው መጽሐፉ ውስጥ ይበልጥ ወደ ውስጥ ስንሄድ የግዙፉን ባህሪ የሚወስኑ ነገርች አንደሚገኙ እንዲህ በማለት ይጠትሳል ሞሥፅ ሳዖናና ያማህሠያሪታፀሯ ሦሦ ሥኃን ጋቴሪመሥ ዕሠዐፀሀ ሥፖፖ ኃ ሄርዐመሪወሀ ሥታ ዳሳ ሄሥምፖ ፓ። ንቃተ አካል ስጋዊ አካል ውስጥ ገብቶ የሚኖር ቢሆንም በራሱም ግን ክቁሳዊ ባጠርይ በላይ የሆነ የተለየ ህልውና አለው ስጋዊ አካል ቁሳዊ የሆነና በስሜት ህዋሳቶቹ አማካኝነት ክቁሳዊው ዓለም ጋር የሚግባባ ሲሆን ንቃተ አካል ግን ስጋዊ አካልን አንደ ልብስ የሚጠቀምና ቁሳዊ ያልሆነ ህልውና ነው ንቃተ አካል ክስጋዊ አካል ወጥቶ ሲሄድ ስጋዊ አካል በድን ሆና ይቆያል በዚህ ወቅት በስጋዊ አካል ፈንታ ንቃተ አካላችን ብዙ ነገሮችን አየተክታተለ ይቆያል ይህ ንቃተ አካል ነፍስ ብለን የምንጠራው ነገር ይሁን አይሁን አለውቅም ፕሌት ግን ክዛሬ ዓመት በፊ ስለ ነፍስ አንዲህ ብሎ ነበር ዜኩስስካ ፅ ዴፍ መመ ሥፖንሥ ሆሠሪፖል ፖሦ ሦ ሥጋታፖያ ሥ ታፓ ታ ቃሙሥያ ዕፍጋ ዕፇ ሃመፖዕሪ ሃፊ ያሪቋ ጩቋሙና ያራም ያዉጋ። ኦሾ አዲሱን ሰብዓዊ ማኅበረሰብ ለመፍጠር በሚያደርገው ጥረት ሳይወድ በግድ መሬ ክስጋ ከስር ቤት መመጣት መቼፔምነት ከና የትምነት ኩዬስስዬካ ፅ ሉትን ነገሮች በመዳሰስ ነው ዓለም ጋር ያለውን ስውር ግንኙነት አካል ጋር ከስሜቶቹና ከእምነቱ ጋር ነው ሰው ምንም እንኳ በስጋው ኮጠ አካልና የነባራዊ ህልውና አካል ስለሆነ ስለ እግዚአብሔርቫ ስለ ነፍስ እና ብስ አምነት ሲነገር መመሰጡ አይቀርም በመሆኑም እስከ አሁን ሰው ከረቂቁ ከፊዚከስ ባሻገር ካለው ሜታፊዚካል ዓለም ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ ያነሳናቸው ርእሰ ጉዳዮች በሙሉ ጥምን የሚቆርጡ እንደሆኑ አእገምታለሁ አሁን ደግሞ በተከታታይ በምናነሳቸው ርአሶች ወደ ውስጥ እንገባለን አጅግ ውስብስብና አስገራሚ ወደሆነው ወደ ሰው ተፈጥሮ ኢዚ ዜርዜር ርዜር ርብ ፎርሙ ጋ ሀሎናሥነቨትነ ክነጻካደገ የጫዩዘነ ምነደነዙን ፄጉጉጉር የምናምንበትን እንዳናደርግ የሚይዘን ምንድነው። ማህበራዊ ሥነ ልቦና የሰዎችን የጋራ ተፈጥሮ ወይም የሚዲያዎችን ቅስቀሳ ተከትሎ የሚፈጠር የብዙህኑ የጋራ ወቅታዊ ስነልቦና ነው ለምሳሌ የአለባበሰ ፋሽኖች የሴቶች ወሲብ ቀስቃሽ አለባበስ ማህበራዊ ሴሰኝነት የነዛነት አንቅስቃሴዎች የሰዎችን ተፈጥሮ ተንተርሶ የሚቀሰቀሱ ማህበራዊ ስነልቦናምች ሲሆኑ ዝነኛ ሙዚቃና ፊልሞች ስፖርዊ ውድድሮች ፖለቲካዊ ምርጫዎች ዓመታዊ በዓላት ሽብር ዘረኝት አክራሪነት ወዘተ የሚዲያ ቅስቀሳዎችን ተክትሎ ወይም ልማዳዊውን አኗኗር ተከትሎ በብዙሣህኑ አአምሮ ውስጥ የሚቀመጥ ወቅታዊ ስሜት ነው ሰዎች በቅኝ ግዛት ባርነት በነበሩበት ወቅት የነበረው ማህበራዊ ሥነ ልቦና ነፃነትን መቀዳጀት ነበር ህዝቦች ጦርነት ውስጥ ሲሆኑ በህብረተሰቡ ውስጥ የጦርነት ማህበራዊ ሥነ ልቦና ይንሰራፋል የምርጫ ወቅት አካባቢ የምርጫ ማህበራዊ ሥነ ልቦና ይንሰራፋል ህዝቡ ልቅ በሆነ የውበትና የወሲብ ስሜት ውስጥ ሲዘፈቅ ደግሞ የህብረተሰቡ ማህበራዊ ሥነ ልቦና ማህበራዊ ሴሰኝነት ይሆናል ማህበራዊ ሥነ ልቦና የድርጊት አፋጣኘ ነፀበራቅ አቀጣጣይ ሃይል ስለሆነ የሚቀመጠው ቅድሠ። ዬ ጩሬፎቂሬቂቂቂጩቋጠሑዌጭጭካ ጻ ጹ ገሳ ብ ዝዝ ጻዣጂ ዲጂጀፉ ዱ ዱዱዱዝ ዝዝ ዊጻዱ ዱና ቼፍ ሼፍ ዱፍ ዱዓ ዱዱ ጻጻ ሳሳየዓንጻ መ መመ መነ የአአምሮ ክፍል ነው ማህበራዊ ሥነ ልቦና በሰሥች ቅድመ ንቁ አአምር ውስጥ ስለሚቀመጥ አንድ ሰው ወደ ሌላ ማህበረሰብ ባህል ሲሄድ አንኬን የቀድሞውን አስተሳሰቡን ስሜቱንና ድርጊቱን በአዲሱ ህብረተሰብ ባህል ውስጥ ሆኖ ማንዐባረቁ አይቀርም ማህበራዊ ሥነ ልቦና አንደ ይዘቱ ሰዎችን ወደ ጥሩ ወይም ወደ መጥፎ ተግባር ሊመራቸው ይችላል ማህበራዊ ሥ ልቦና ሰዎችን ጠደ ተግባር የሚያሽቀነጥር የታመቀ ስሜትን ይፈጥራል ይህም የታመቀ ስሜት ነዓ የሚወጣው በድርጊት ነው ይህ ስሜት በድርጊት አማካኝነት ነዓ ካልወጣ ከአአእምሯራችን እየወጣ ካልተቃለለ በስተቀር ከፍተኛ የስነልቦና ጉዳትንና ውጥረትን ይፈጥራል ይህም ሁኔታ ማህበራዊ ሥነ ልቦና በአንድ ህብረዙሰብ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት የመዛመት ሣይል እንዲኖረው አድርጉታል የአንድ ህብረተሰብ ማህበራዊ ሥኀ ልቦና የብዙሃኑ አመለካከትና ስሜት በሚንፀባረቅባቸው ድርጊቶችና ንግግሮች ይታወቃል የብዙሃኑ ተመሳሳይ የሕይወት ፍልስፍና የአለባበስ ፋሽኖች ቀልዶች ኪነጥበባዊ ስራዎች ሚዲያዎችና ጽሑፎች በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የተስፋፋው ማህበራዊ ሥነ ልቦና ማንፀባረቂያ መተንፈሻ መንገዶች ናቸው ከአነዚህ መተንፈሻ መንገዶች ተነስተን የብዙዛሣኑ ወቅታዊ ማህበራዊ ሥነ ልቦና ምን እንደሆነ ማወቅ እንችላለን በአሁኑ ወቅት የሴቶች አለባበስ ይበልጥ ወሲብ ቀስቃሽ እየሆነ የፄሄደው አንዲሁም ወሲባዊ ትንኮሳዎችና የሴቶችና የህፃናት መደፈር የበዛው በሴቶች ወሲብ ቀስቃሽ አለባበስ የተነሳ በወንዶች ውስጥ ከተከሰተው የማህበራዊ ሴሰኝነት ስነልቦናዊ ጉዳትና ውጥረት ለመተንፈስ ነው በመሆኑም በዚህ ዘመን ህብረተሰቡ ውስጥ ያለው አንገብጋቢ ማህበራዊ ሥነ ልቦና ውበትና ወሲብ ነው ልቅ የውበት ስሜት በሴቶች ውስጥ ልቅ የወሲብ ስሜት ደግሞ በወንዶች ስነልቦና ውስጥ ለአፍታ እንኳን የማያንቀላፋ ሙቀቱ በከፍተኛ ዛይል አየጨመረ የሚንተክተክ ስሜት ሆኗል ለሁለቱ ልቅ ስሜቶች ያለገደብ ዕውቅናና ነባነት ስለተሰጣቸው ዕድሜ ለሊበራል ዲሞክራሲ ገደብ የሌላቸው ክስተቶች ሆነዋል በውበትና በወሲብ ስሜት ተፈጥራዊ ትስስር የህልውናም የመጠንም ትስስር የተነሳ ልቅ የውበት ስሜትና ልቅ የወሲብ ስሜት ሲገናኙ ማህበራዊ ሴሰኝነትን ኩዕስኬካ ዕፅ ይፈጥራሉ በመሆኑም በአሁኑ ከዘመናዊ ህብረተሰብ ወውስጥ የተፈጠረው ማህበራዊ ሥነ ልቦና ማህበራዊ ሴሰኝነተ ነው የማህበራዊ ሥነ ልቦና መተንፈሻ መንገዶች ሁሉ የሚያንፀዐባርቁተ ማህበራዊ ሴሰኝነትን ነው የዘመናችን ሰዎች ቅድመ ንቁ አአምሮ ማህበራዊ ሴሰኝነትን በሚያፋና ልቅ የውበትና የወሲብ መረጃምሥት የተጨናነቀ ነው ዱ ን የዘመናችን ሰዎች ቅድመ ንቁ አአምር ማህበራዊ ሴሰኝነትን በሚያፋፍሙ ልቅ የውበትና የወሲብ መረጃዎችማህበራዋዌ ስነልቦና የተጨናነቀ ነው በማህበራዊ ሴሰኝነት የተጨናነቀው የብዙሃኑ ስነልቦና ነፃ ለመውጣት ሴቶች ይበልጥ ልቅ ወደ ሆነ ወሲብ ቀስቃሽ አለባበስ ሲያመሩ ጠንዶች ደግሞ ወደ ለከፋው ሴቶችን ጠደ ማባበል አጋጣሚዎችን አየጠበቁ ወደ አስገድዶ መድፈር የወሲብ ፊልሞችን አዘውትሮ ጠደማየት ጠደ ምሽት ክበቦችና ጠደ ሴሰኝነት አዘንብለዋል ማህበራዊ ሴሰኝነት የሚፈጥራቸውን ሁለንተናዊ አደጋዎች ቀጥለን አንመለከታለን ኒ ሣዘዘቡውዑፒ ኬቨበገገፐተኝ ዘዘሃልርኗ ማህበራዊ ሴሰኝነትና ዝነል ዬስስኬና ፅ ጻሙጽጸ ኢጳ አንደኛው የማህበራዊ ሥርዓታችን አደጋ ማህበራዊ ሴሰኝነትና ብነልወ ። መለው የጠይወት ሃይል ልቅ በሆኑ የውበትና የወሲብ ሃሳቦች ሲወጣ ደግሞ ሰዎች ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን ጥሪታቸውን አሴቶቻቸውን ሥራቸውንና ተፈጥሯድቸውን ሳይቀር ልቅ ለሆነ የውበትና የወሲብ ስሜት ማርኪያ ይጠቀሙበታል አብዛኛው ክተቃራኒ ፆታዎች ጋር ያላቸው ግንኙነትና ሃሳብም ወደ ወሲብና ልቅ ወደ ሆነ የውበት ስሜት ዝቅ ይለል ማኅበራዊ ሴሰንነት ሰብአዊነትን ወደ ወሲብ ዝቅ ያደርጋል የሴሰኝነት ባህሪ በግለሰብ ደረጃ ብቻ የተወሰነ አይደለም ሴሰኝነት የብዙሃኑ ገዢ ማኅበራዊ ሥነ ልቦና ሲሆንም የአጠቃላዩ ማኅበረሰብ መገለጫ ይሆናል ማሀበራዊ ሴሰኝነት ር ሄህጠኗርዐህ የብዙሃኑ ሀዝብ ቅድመ ንቁ አአምሮ የወሲብ ሃይልን በሚያቀጣጥሉ ልቅ የውበትና የወሲብ መረጃዎች የመጨናነቅ ክስተት ነው በሌላ አገለለጽ ማኅበራዊ ሴሰንነት ልቅ በሆኑ የውበትና የወሲብ መረቋዳዎች የተበክለ ማህበራዊ ስነልቦና ነው። በዚህም ምክንያት ሴሰኝነት የሚለው ባህሪ አብዛኛውን ጊዜ ልቅ ወሲባዊ ፍላጎት ተፈጥሯቸው ለሆነው ለወንዶች ብቻ የተሰጠ ባህሪ ሆኗል። ሴቶች ተፈጥሮ በሰጠቻቸው የስራ ድርቫ ምክንያት በተፈጥሯቸው ክወሲብ ይልቅ ወደ ፍቅርና ውበት ያዘነብላሉ በዚሀም ምክንያት የሴሰኝነት ባህሪ ብዙ ጊዜ ክሴትነት ጋር የተገናኘ ሆና አልተክሰተም ሆናም ግን ውበትና ወሲብ ባላቸው የህልውናና የመጠን ተፈጥሯዊ ዝምድና የተነሳ ልንነጣጥላቸው አንደማንችል ክዚህ ቀደም ሙም ኒህኒኢኢኩሙሙምጭ። ሆናም ግን ውበታቸው ያልተገራውን የወንዶች ጥሬ የወሲብ ሃይል የማቀጣጠል ኃይል አለው በጥሬ ኃይልነት ወንዶች ውስጥ ያለው ወሲብ የሴትች ተፈጥሮ ውስጥ ተገርት ውበት ሆኗል በመሆኑም የሴሰንነት ባህሪ ክልቅች የወንዶጉች ወሲባዊ ፍላጎት ጋር ብቻ ሳይሆን ክልቅ የሴትች የውበት ስሜት ጋርም የተገናኘ ነው። የወንዶች ተፈጥሮ ክወሲብ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ሴሰኝነት ለወንዶች ልቅ የወሲብ ፍለጎት ሲሆን የሴቶች ተፈጥሮ ደግሞ ክውበት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ሴሰኝነት ለሴቶች ክልቅ የውበት ፍላጎት ስሜት ጋር የተያያዘ ነው። ይሄ ክሆነ ደግሞ ዝነልዘ አንደፈለገ በሚፈነጭበት ምቹ ማህበራዊ ሁኔታ ለይ የተሟላና ሚዛናዊ ግንዛቤ ሊናረን አይችልም አኑ ኤስስኤካ ል መ ን ግን ሀሳቤን አስቀድሜ ባስጨበጥኳችሁ ሣንዛቤ ለይ ተንተርቬ ልቀጥል ««ማሀበራዊ ሴሰኝነት የሚፈጠረው በሴቶች ልቅ የውበት ስሜትና በጦንዶች ልቅ የወሲብ ስሜት አቀጣጣይነት ነው» የሚለውን ሃሳቤን ልቋጨው ሴሰኝነት ለወንዶች ተፈጥሯቸው ውስጥ ያለው የወሲብ ፍለጎት ገደብ ማጣት ሲሆን ሴሰኝነት ለሴቶች ደግሞ ተፈጥሯቸው ውስጥ ያለው የውበት ፍላጎት ገደብ ማጣት ነው ወንዶችን በሴቶች ተፈጥሮሴትቶትችንም በወንዶች ተፈጥሮ ስም ልንሰጣቸው አኣአይገባም ለዚሀ ነው ሴሰኝነትን ክወሲብ መጠን ጋር ብቻ ሳይሆን ክውበት አይነትና መጠን ጋርም ልንመለክተው የሚገባን። በልቅ የውበትና የወሲብ ስሜት የተያዘ አአምሮ ለላቁ ሰብአዊ አሴቶች ቦታ ሊናረው አይችልም ማህበራዊ ሲሰኝነት ውስጥ አንደዚህ አይነት የዘቀጡ አአምሮዎች በብዛት አሉ ስለዚህ ወሲብ ቀስቃሸ ገጽታን ተላብሶ ሌለ መልአክት ማስተለለፍ አይቻልም ተፈጥሮ ይቀድማልና አማላይ ሆና መገለጥ በራሱ ለወንድ አአምሮ ብዙ ደመነፍሳዊ የሆነ የወሲብ መልአክት አለው ዘመናዊ ሴቶች በሀዘናቸው ወቅት የሚያምር የህዘን ልብስ»» አያሉ ልብስ ሲያማርጡ ይታያሉ ይሄ አርስበርሱ የሚቃረን ነው። ችግሩ ግን ለዚህ የብቀላ መንገድ ወንዱ የሰጠው አፀፋ ሴቷን ይበልጥ የሚኅዳ መሆኑ ነው ከሰብዓዊነት ክብር ይልቅ ወደ ወሲባዊ ሰውነት ዝቅ አደረጋት በርግጥ ሴቶች ወሲብ ቀስቃቨ አለባበሶችን የሚለብሱት የወንዶችን ወሲባዊ ባህሪ ተክትለው አንደሆነ አርግጥ ነው ሆናም ግን በአሁኑ ወቅት ሴቶች ይሄንን የሚያደርጉት የወንዱን የንቀት ስሜት ለመበቀል ብቻ ሳይሆን ሴቶች አርስበርስ ካለቸው ተፈጥሯዊ ግንኙነት በመነሳትም ነው። ረዊ መለ አመክከነው በመሆኑም አሁን ያልተገራ ጥሬ የጦሲብ ጉልበት ወደ ኅብረተሰቡ አየፌሰሰ ነው በሴቶች ወሲብ ቀተስቃቨ አለባበስ የተነሳ የወንዶች የወሲብ ሰሜት ለአፍታ አንኳን የማያንቀላፋ አሳት ሆኗናል በሴቶች ወሲብ ቀስቃሽ አኤለባዓበስ የተነሳ ኅብረተሰቡ ውስጥ የተክማቸው የወሲብ ሃይል ክኑዩክሊየር ሃይል በላይ አጅግ አስፈሪ ሆኗል የህብረተሰቡን ማህበራዊ ኤሴትና በሰብአዊ ክብርንም ሁሉ አያጠበ የሰውን ሕይወት ወደ አንስሳነት ደረዳ ኤውርዶታል ማኅበራዊ ሲሰኝነት የባህል ችግር አንጂ የግለሰቦች ችግር አይደልም ማኅበራዊ ሲሰንነት በአሁኑ ጊዜ ህብረተሰቡን አያነንተጠጡቀየ የሚገዛ ማኅበራዋ ሥነ ልቦና ሆሄኗል ማኅበራዊ ሥነ ልቦና ክግለሱበ ስነ ልቦና የበረታ ዝንድ አለውና አሁን ሁላለችንንም ያለፍላጎታችነ አያሸክረክረን ያለወ ሣኅበራዋ ሥነ ልቦና ሣኅበራዊ ሴሰኝነት ነው ሕዝዞች ማኅበራዊ ሲበንነተ ወስጥ የሚዘፈቱቴት ፆሣሞ መንግሥት ለሕዝቡ የሞራልና የሥነ ልቦና ጥበቃ ክሣድረግ ይልቅ መሆን»» ለይ በሚያተኩረው የግለሰብ መብት ዘህሑ ለይ ስለሚያተኩር ዬስስዬካ ፅ ነው። በዓለም ለይ ያሉ ጦንዶጆች ሁሉ የሚመሳሰሉበት የጋራ ባህሪ አለ በዓለም ላይ ያሉ ሴቶችም አንዲሁ የመሳሰሉበት የጋራ ባህሪ አለ አዚህ ጋር የአድሜ ልዩነት ያለው ተጽሰዕና አጅግ አነስተኛ ነው የ አመት ወጣትና የ ዓመት ኅልማሳ ተመሳሳይ የሆነ ወንዳዊ ባህሪ አላቸው። በመሆኑም የሴትነትን መርህ የተሸክመ ማንኛውም ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ በአካል ሴት ሆና በአአምሮ ሴታዊ ባሕሪን ይለበሳል የወንድነት መርህም አንዲሁ ሰዎች በሚናሩበት አካባቢ ጊዜ ባሕል ወዘተ የተለያዩ ሆነው ሳለ ሴትች በሁሉም አንስሳት ውስጥ ወንዶችም በሁሉም አንስሳት ውስጥ ክአካላዊ አፈጣጠራቸው ጋር በተስማማ መልኩ ተመሳሳይ ተፈጥሯዊ ባሕሪ አንዲናራቸው ያደርጋቹው መርሁ ለሁሉም አንድ ዓይነት በመሆኑ ነው። በፆታዊ ፍቅር አይደለም በመለው የሰው ልጅ ፍቅር አንጂ። በዓለም ለይ ልዩነት የሚፈጥረው ፍቅር አንደሆነ ታውቃላችሁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال