Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ፋይናንስ ማኔጅመንት 1 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


  • word cloud

ፋይናንስ ማኔጅመንት 1 @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • Extraction Summary

ስማስተጻደር በስጣበቁኘ ችገር ወቅነ ፕቅም ሳይ የሚወበቡ ን ። በዶር አቡሽ እያሌው ቬ ማዊ ንው ጨመ መመህርር በግመል የውክጥ ጥጥን ከና ከክ ር ። ምላ ን።

  • Cosine Similarity

በእነዚህ ሬሽዮ አማካኝነትም የድርጅቱን ትር ፋርናገስ ማኔጅመንት በዶር አቡሽ አያሌው ትርፋማነት ሦርታማነት የፃብት አጠቃቀም የሥራ ማስኬጃ ካፒታል በጤናማነት የድርጅቱን አጠቃላይ የዛብት መጠን የተጣራ የዛብት መጠን እንዲሁም የድርጅቱን ጥራ ገንዘብ መጠን ለማወቅ የሚያስችሉን ሲሆን ድርጅቱን ከባለፈው ተመሳሳይ ከመት ወይም ሠር አፈፃሀሙ አንዛር ያመጣቸው መሻሻሎችን ወይም ድክመቶችን በአንፃራዊነት ለማወት እንዲሁም የድርጅቱን አፈዛሀም በተመሣሣይ ንግድ ዘርፍ ፀሁስጥ ካሉ ሌሎች ተወዳዳሪ ድርጅቶች አንፃር ውጤቱን ለገነፃሀርና የፋይዛንስና የቢዝነስ አሠራር ብታቃቱን ለማወዳደር ይጠትሙሣናል ይህ መሠሉ የፋይናንስ ውጤቶችን የተንተራሰ ፋይናንስ ነክ ፀሳኔና የቢዝነስ አመራር ፕርፎርማንስ ማኒጅመንት ወይም ሠጠት መር አመራር በመባል ይታወቃል እንደሚታዐተበኑ አንድን ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ ኢንቬስት ሚደረግበት ሲሆን በስራ ዛደት ውስጥም ለድርጅቱ የተለያዩ የሥራ ማስኬጃዎች ገንዘብ ያስፈልጋል ይህ ሁሉ ሆኖና ታዲያ በድርደቱ ላይ ኢንቬስት ያደረጉ ባለቤቶችን የሚያስደስት ውጤት ሊያመጣ ይገባል ይህ ካልሆነ ግን ድርደቱ ኢንቬስት የተደረገበትን ገንዘብ የሚያባክን ከሆነ በተጣይም ለባለቤቶች የሚያከፋፍለው የትርፍ ድርሻ ስለማይኖር በዚህ ድርጅት ላይ በቀጣይ ኢንቬስት የሚያደርግ ባለዛብትም ሆነ የሚያበድር የገንዘብ ተቋም አይኖርም ገንዘብ ነክ የውጤት መለኪያ ለአንድ ድርጅት አመራሮች ምን ያህል በብቃት ቢዝነሱን ስለመምራታቸው የሚያመላክታቸው ሲሆን ከአሁን ቀደም ከነበረው ውጤት አንፃር የዛሬው በምን ያህል የተሻለ ስለመሆኑ የሚያሳያቸው ነው ከዚህም በመነሳት በቀጣይ ደግሞ ምን አይነት ገንዘብ ነክ ክፍተት ሊኖርባቸው እንደሚችል በማመልከት ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል በዚህ ብቻ አያበቃም አንድ ድርጀት የዛሬው ገንዘብ ነክ ውጤታማነቱን ከባለፈው አመታት በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት ጋር በማነህር በምን እንደተሻለና እንዳልተሻለ ብቻ ሳዩሁነ በሚሰራበት የንግድ ዘርፍ ውስጥ ካሱ ሴሎች ተወዳዳዕጠ በምን እንደሚሻልና እንደሚያንስ ለማወቅም ይጠቅመዋል ላኳ የአንድ ድርጀት የንግድ ሥራ ውጤታማነት የመጨረሻ በገንዘብ ደረጃ ያስመዘገባቸው ውጤቶች ናቸው ለምላ ግ የተሻለ ተወዳዳሪ መሆን የቻለ ድርድት በገበያው ላይ ባገ የሚያበቃው ሲሆን ይህም ደግሞ የድርድቱን አመታዊ ላች መጠን ከፍተኛ እንዲሆን ያደርገዋል ስለዚህ በአመታዊ ንግድ ዘርፍ ውስጥ ያሉትን ድርድቶች በማወዳደር የትኛው ኳ የበለጠ የገበያ ብልጫ እንዳለው የምንረዳ ሲሆን ይህም የሆ ሐሽ የሚያሳየው የድርጅቱን ውስጣዊ የአሠራርና የምርታማነት ብ ይሆናል። እንዲሁም ከእነዚህ የፋይናንስ ሪፖርቶች ዱና የሚቀመሩ ፎርሙላዎችን በመጠቀም ፋይናንሻል ሬሽዮ ድርጅት ከሌሎች ተወዳዳሪ ድርጅቶች አንፃር ለማነፃፀር ይቻላል ገንዘብ እንደሚ የሜወ አንዱን ማለት ነው የአንድ ድርጅት የፋይናንስ ውጤት መግለጫ ሪፖርቶች ሌላም ጠቀሜታ አላቸው እንደሚታወቀው አንድ ድርጅት ቢዝነስ ሲጀምርም ሆነ በቢዝነስ ሥራ ውስጥ በየመካከሉ ተጨማሪ የስራ ማስኬጃ ሲፈልግ ከባንኮች ይበደራል ይሁን እንጂ ባንኮች ገንዘባቸውን ከማበደራቸው በፊት ታዲያ ድርጅቱ የተበደረውን ገንዘብ በትክክል ተጠቅሞበት የሚፈልገውን የብድር መጠን በሚፈለገው የጊዜ ሠሌዳ ውስጥ የሚመልስ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ ይፈልጋሉ ይህን ደግሞ ማወቅ የሚችሉት በድርጅቱ የፋይናንስ አፈፃፀም መለኪያዎች ነው እነዚህን የሚያውቁት የድርጅቱን ቢያንስ የባለፉት ሶስት አመታት የሂሳብ መግለጫዎችና የወደፊት ዓመታትን በትንበያ የሚሰሩ የሂሳብ መግለጫዎችን ነው እነዚህ የሂሳብ መግለጫዎች ታዲያ የገቢና ወጪ ሪፖርት ወይም ኢንካም ስቴትመንት የፃብትና እዳ ሚዛን ማሳያ ሪፖርት ወይም ባላንስ ሽት የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ማሳያ ሪፖርት ወይም ካሽ ፍሉው ስቴትመንት» እና ከእነዚህ ሁሉ የተውጣጡ ፋይናንሻል ሬሽዮዎች ናቸው በአጠቃላይ የአንድ ድርጅት የገንዘብ ነክ ውጤት ማሳያ ሪፖርቶች ዋና አላማቸው ለቀጣይ ውሳኔ የሚያበቁ ገንዘብ ነክ መረጃዎችን ለማቅረብ ነው እንደሚታወቀው ከየትኛውም ውሳኔ በፊት ትክክለኛ መረጃ ያስፈልጋል በተለይ ደግሞ በቁጥር መልክ የሚቀርቡ መረሻዎች በትክክለኛ የፋይናንስ ባለሙያዎች የቀረቡ ከሆነ ሰትክክለኛ ውሳኔ የሚያበቁ ይሆናሉ በዚህ ረገድ የድርጅቱ የበላይ አመራሮች ቦርዱን ሪጋ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጨምር የድርጅቱን ውስጣዊ አፈዝም ከማ አካ በመረዳት በቀጣይ የሚሻሻሉ አሰራሮችን ለማሻጻ ያሃዛቸዋል እንዲሁም ለድርጅቱ ባለቤቶች ምን ሊኖራቸው እንደሚችል ምን ያህልስ ካፒታላቸጡ እያደገ ኳ በዚህ ድርጀት ላይ በቀጣይ ኢንቬስት ለማድረግ ሰሚፈል ያላቸውን የሃብት ድርሻ ለመሸጥ ወይም ለማሳደግ ሰመወሰነ ነክ ሪፖርቶቹ ከፍተኛ አገዛን ያደርጋሉ አንድን ድርጾት ለ ወይም ከሌላ ድርጅት ጋር ለመዋፃድ ወይም ግዥኬ ውህደቱን ለመሰረዝ ወይም የመንዣ ገንዘቡን የማወቅ የገሬ ኣዚ ሪፖርቶች መሠረታዊ ናቸው ከባንክ ብድር ለመውሰድ ሲ ካር አበዳሪ ተቋማት እነዚህን ሪፖርቶች ማየት ቀተዳሜው መስፈር ነው በእርግጥ ድርጀቱ ያለበትን ተከፋይ ግብር ለማወትና ለገዢ ሰብሳቢውም ለማሳዐት ካለእነዚህ የድርጀቱ የገንዘብ አፈነሀም መለ ሪፖርቶች የሚሆን አይደለም በመሆኑም እነዚህን ወሳኝ ግ ያላቸው ገንዘብ ነክ ሪፖርቶች እንደባለቤት እንደአመራር እንዲዕዞ እንደገንዘብ ተንታኝና የድርጀቱ ሠራተኛች ጭምር ምንነታቸውን ሲያውቋቸው ሊያነቧቸው ለውሳኔ የሚያበቃ መረጃ ሊወስዱባቸፀ ያስፈልጋል በቀጣይ እነዚህ ገንዘብ ነክ መግለጫዎች ምን እገጸሆኑ እንመለከታለን ወደዞ የ በቅድሚያ ስለገንዘብ አፈፃፀም ማሳያ ሪፖርቶች ማለተም ፋይናንሻል ስቴትመንት በመባል ስለሚጠሩት ማወቅ ያስፈልጋ እነዚህ ሪፖርቶች በሂሳብ ባለሙያ በየሩብ አመቱ ወይም ደገኛ በየአመቱ የሚዘጋጁ የአካውንቲንግ ሪፖርቶች ሲሆኑ አላማቸዐ ድርጆቱ የባለፈው ሩብ አመት ወይም ያለፈው በ። እንዲሁም ለረዥም ጊዜ አገለግሎት የሚሠጡ ሃብቶች በጠጣ መ የምንላቸው ደግሞ ከአንድ አመት በላይ ለሆነ ጊዝ ግልፅ ጥቅም ለድርጅቱ መስጠት የሚችሉ ማለታችን ነው ይህም ለ ሜዲያክ ድርጅት የተገዙ ማሽነሪዎችን መኪናዎችን የቢሮ አቃዎችንና ሌሎችንም ከአመት በላይ ማገልገል የሚቸሉ ንብረቶችን ሁሉ ይመሰለከታል አንዲሁም አንድ ሁለት በማለት ልንቆጥራቸው የማንችላቸው ነገርግን የንግዱን ተወዳዳሪነት የሚጨምሩ የንገድ የፈጠራ መብትጋተንት የቅድ መብትኮፒ ራይት ሁሉ በዚህ ሥር የሚካተቱ ሲሆን አንድ ድርደትም ሲመሠረት ሥራውን ለመጀመር የወጣላቸው ዋጋ እንጂ ትክክለኛ የገበያ ላይ የአገልግሉት ዋጋቸው አይደለም ይህ መሠሉ የገበያ ተመን ዋጋ በአካውንቲንኘ መጠሪያ ስያሜው «ማርኬት ቫልዩ በመባል ይታወታል ለምሳሌ በ ሜዲያክ ድርጀት በኛ አመቱ ዜሮ ብር ተብሉ በመዝገብ ላይ የሠሄረን ንብረት ሌላ ገዥ ድርደት ንብረቱን በገዛው እለት የህንፃው ዋጋ ቦመ ሽና ዘደርቱ ዘረፆም ጊዜ የሃብት አይነት ዝር ይህም የሚያሳየው ለቫጩጨ ድርያት የመ መጮ« ስ ማኔጅመንት ረ ር በእር አስሽ አያለው ዋጋው ዞሮ ብር የሆነ ንብረት በገዥው ድርጅት የአሳብ መዝገብ ላይ በዚያው ዕለት ሚሊዮን ብር ይሆናል ስለሆነም የአንድ ድርጅት የረዥም ጊዜ ፃብት የምንላቸው ንብረቶች «መደ ሆያ ወደ መዝገቡ የሚገባው የተጣራ ተመናቸው ኣዎ ማለትም በየአመቱ የእርጅና ተቀናሻቸው እየተነሳላቸው ነው ይህ የተጣራ ንብረት ወይም ዘሄ»ጅ በመባል ይጠራል ወይም ለህያ ፈወ። ቋ ሮ «ዐ ይባላሳል ከዚህ ባሻገር የእርጅና ተቀናሽ ወጭ ምንም እንኳን ድርጅቱ በየአመቱ ያን ያህል ገንዘብ ወጭ ባያደርገውም ድርጅቱ እንደ ወጪ ግን ሊይዘው ይችላል በመጨረሻም ግብር ተቀናሽ ሊደረግለት ይችላል ይህን በድርጅቱ ገቢና ወጪ ሪፖርት ወይም በትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ኢንካም ስቴትመንት ላይ በቀጣይ የምንመለከተው ይሆናል የአርጅና ተቀናሽ ገንዝበ እንደገና በድርጅቱ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር መግለጫ ሪፖርት ካሽ ፍሎው ሪፖርት ላይም የሚጫወተው ሜና ያለ በመሆነ በዚህ ላይ ስንመጣ እንመለከተዋለን ዋናው በዚህ ክፍል ግን በድርጅቱ አሴት ስር ያለው የሎንግ ተርም አሴት ዝርዝር ውስጥ ያሉ ንብረቶች በየአመቱ የእርጅና ተቀናሽ ተመን ማለትም ዲፐርሴሽጉ የሚታሰብላቸው መሆነና ትክክለኛ ተመናቸውም በአመቱ ይህ ተቀንሶ ያለው መጠን መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል በሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አቢይ የባላንስ ሽት ክፍል ሊያቢሊቲ በመባል የሚጠራው ሲሆን ይህም ተከፋይ እዳ» የሚለውን ይወክላል ይህም ተከፋይ እዳ ልክ እንደ አሴት ሁሉ አጭር ጊቤ ሀዖ ያጠ ያህይዘሃ ከገ እና የረዥሦ ጊዜ ተከፋይ እዳ በሀጣ ሀየሸ ዘአከ በመባል ይጀፎራል የአጭር ጊዜ ተከፋይ እዳ ማለት በአንደ የበጾ አመት ውስጥ ሊከፈል የሚገባ ማለት ሲሆን የረዥም ዢዜ ተክዶ ተ ማለት ደግሞ ከአንድ አመት በላይ ዘሆነ ጊዜ ውስ ሊከፈል መመ በበፀ ነቪከ በበበፎ ይናንስ ማነጅመንት ሙዴ በጸ ርኦሱሽ ገ ኣዳ እንደማለት ነው ርን የአጭር ጊዜ ተከፋይ እዳዎች ማለት ድርጀቱ በቀጣይ አንኡ አመት ውስጥ ሊከፍላቸው የሚገቡ በዱቤ የተገዙ የአቅራቢ ገንዘቦች ድርጀቱ ከባንክ ለረዥም ጊዜ ተበድሮ ነገርግን በቀጣእ የበጾት አመት ውስጥ ብቻ ከዚህ የብድር እዳ ላይ የ ለዝ መጠን ያካትታል አንዲሁም ያልተከፈሉ ውዝና አዳዎች አመት ወይም ወር ወዲህ የተሻገሩ በተለይም ደመዎዝና እንዲሁም ሥራው ሳይሠራ ቀደሞ ከደንበኞች የተከፈለ ቀብ ስር ይመዘገባሉ የዚህ ክል ዋና ባህሪው በቀጣይ አንድ በት ፍ ውስጥ ብቻ ሊከፈሉ የሚገባቸውን እዳዎች የሚያሳይ መሆኑ ነይ የበሯት አመት የሚለው ሰያሜ በአሴት ብክ መዝገብም ውስጥ ሆነ በአዳ ሊያቢሊቲ መዝገበ ውስጥ ብትና እዳን የአጭርና የረዥም ጊዜ በማለት ከፍሎተ ይታያል ለምን ሁለት አመት ወይም አንደ። ማለትም በአንዶ አመት ውስጥ ጥራ ገንዘብ በቀላሉ የሚቀየሩ ሃብቶቻችን ምን ያህል በአንድ አመት ውስጥ ተከፋይ የሚሆኑ አዳዎችን ይሸፍናሉ የሚለውን ይመልሳል እንደሚከተለው አንየው የተጣሁፊ ሥሬ ማስኬዳ ገነዘብ የስጭር ጊዜ ዛብት የስጭር ጊዜ ተከሩይ ከዳ ቀመሩ የሚያሳየው በአንድ አመት ውስጥ ወደ ገንዘብ የሚቀየሩ ሾርት ተርም አሴቶች ምን ያህል በዚያው የበጀት አመት ውስጥ ሊከፈል የሚገባውን አዳ ይሸፍናሉ የሚለውን ነው ውጤቱ ኔጌቲቭ ከሆነ ያን ያህል መጠን ገንዘብ ድርጅቱ በተጨማሪነት ሊያገኝ ይገባል ከባለቤቶች ወይም ከባንክ ብድር የሚለውን የሚጠቁመን ሲሆን እንዲሁ ደግሞ ውጤቱ ፖዘቲቭ ከሆነ ድርጅቱ ያለበትን እዳ ባለው ገንዘብ ለመሸፈን ከበቂ በላይ አቅም ከለው እንደማለት ነው ለምሳሌ የ ሜዲያክ የአጭር ጊዜ የሂሳብ መግለጫ የፃሃብት ሪፖርት ህክ። ከ ሚሊዮን ብር ቢሆን ከላይ ባለው ቀመር መሠረት የተጣራ ስራ ማስኬጃ የአጭር ጊዜ ሃብት የአጭር ጊዜ አዳ ይህ የሚያላየን ድርጅቱ በቀጣይ በጀት አመት በአጭር ጊዜ ሃብትነት አሉኝ የሚላቸው ጥሬ ገንዘቦች የእቃ ክምችቶችና ለደንበኞች ተሸጠው ሪጋ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት በዶር አቡሽ ያልተሰበሰቡ ገቢዎች ሁሉ ተደምረው ካለው ተከፋይ ዕዳ መ ጠን መሆናቸው ነው ስለሆነም ሜዲያክ የ ሚሊዮን ብር የፌ ማስኬጃ ጉድለት ስለሚኖርበት ከወዲሁ ሊያስብበት እንደሚገባ የባብ ሽት ሪፖርቱ ይጠቁመዋል ማሰት ነው የተጣራ ሃብት ነው በማለት ታሳቢ የሚያደርጉት የድርጅቱ የባዝ እዳ ውዝፍ የግብርና የደመምሥዝ አዳ እንዲሁም በዱቤ ከድርጀ የተገዙ እቃዎችና ንብረቶችን ሳይከፍሉ ይህ ሁሉ የእኔ ነው ማኩ አይቻልም ይላሉ የሂሳብ ባለሙያዎች። ዖዘርምዙ በመባል ይጠራል አንድ ድርጀት ቀጣይነት ያለው እድሜ አለው የሚል አስተሳሰብ ነው ከዚህ በመነሳት ባለቤቶች ንብረታቸውን ኢኩይቲ በአክሲዮን መልክ ለሌላ ለመሸጥ ሲፈልጉ ድርጅቱ ዛሬ ላይ ያሰው አጠቃላይ ብቃቱ በመዝገብ ላይ የሠፈሩትም ሆኑ ያልሠፈሩት ንብረቶኽ ወደፊት ለቀጣይ አምስትና አስር አመታት ምን ያህል ትርፍ ሊያመጡ እንደሚችሉ ተመን ይወጣላቸዋል ይህ የቢዝነሱ ትክክለኛ የፃብት ተመን ወይም የገበያ ዋጋ በመባል የሚጠራ ሲሆን የአጠታላይ ንብረቱን ዋጋ በእጀጉ የሚጨምረው ይሆናል ከዚህም ላይ ተቀናሽ የሚሆነው አጠቃላይ እዳ ተቀናሽ ሆኖ የሚገኘው የባለቤቶች የተጣራ ንብረት ሴት ዎርዝ ወይም ኢኩይቲ በመዝገብ ላይ ካለው ቡክ ቫልዩ ኦፍ ኢኩይቲ ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ልዩነት ይኖረዋል በዚህ መንገድ የሚገኘው የባለቤቶች የተጣራ ብት ላዌጨር የሚል ልዩ መጠሪያ አለው የባለቤቶች የገበያ ተመን የተጣራ ፃት መሆኑ ነው እንግዲህ ሜዲያክ ድርት ሁለት ሚሊዮን አክሲዮኖች ቢኖሩት በቢዝነስ ቫልዌሽን ስሪት መሠረት የአንድ አክሲዮን የዝሆ ተመን ሺህ ብር ቢሆን የባለቤቶች አጠታላይ የተጣራ ፃት ህ ብር ቢሊዮን ብር እንደማለት ነው ደ መ በኦርአነሽአክው ተመን የቢዝነሱን ን የማደግ እድሎች የአመራሩን ብቃት ድርጅቶን ብራንድ የቅጅና የፈጠራ መብቶች እንዲሁም ከደንበኞችና ቀ ራቤዎች ጋር ያለውን የተገነባ የትስስር እድል ጭምር ያካትታል ይህ እንግዲህ ባለቤቶቹ በገበያው ተመን መሰረት ያላቸው የተጣራ ፃብት ሲሆን የሂሳብ መዝገብ ዋጋቸው ግን ሚሊዮን ብር ወይም ከዚያም ቦታች ሊሆን ይችላል ይህን ልዩነት የፈጠሩት እንግዲህ በድርጅቱ አጠቃላይ ፃብት ውስጥ በአካውንቲንግ ሠነዶች ላይ የማይሠፍሩት በገንዘብ በቀላሉ የማንተምናቸውና የማንቆጥራቸው ብቶች ኢንታንጅብል አሴትስ በመኖራቸው ነው በመዝገብ ላይ የሰፈሩ ተቆጣጣሪ ሀብቶች ደግሞ የገበያ ተመናቸው ሳይሆን ከግዥ ዋጋቸው የእርጅና ተቀናሽ የሚደረግባቸው ቋሚ ንብረቶች በመኖራቸው ነው እንዲሁም የድርጅቱ የሂሳብ መዝገብ የባለፈውን ጊዜ ገንዘብ ነክ አፈፃፀም እንጂ የወደፊቱን አመታት ትርፍ አመንጭነት ታሳቢ አድርጎ በድርጅቱ ንብረት ዝርዝር ውስጥ ስለማይመዘግብም ነው ይህ የወደፊት ትርፍ ለምን ተመን እየወጣለት አይመዘገብም። እዳውን በወቅቱ ለመክፈል የሚቸገር ስለሚሆን አንዳንድ ተላች ትርፋማ ይሆኑና የጥሬ ገንዘብ ችግር ውስጥ የሚገቡ ር ምክንያቱ ደግሞ ከፍተኛ ትርፍ ሪፖርታቸው ላይ ታየ ማለት አለ ዝዕ ጥሬ ገንዘብ አለ ማለት ላይሆን ይችላልና ነው በመሆኑም ይቱ ትርፍ ላይ ብቻ ከመተማመን ይህን ስሌት መጠቀሙ በድር ይመከራል እነዚህ ስሌቶች የድርጅቱን የስራ ማስኬጃ ካፒታል በ ለማስተዳደር የሚጠቅሙ በመሆናቸው በመፅሐፉ የስራ መሰዬ አስተዳደር ክፍል ውስጥ በስፋት ስለተነሱ ይመልከቷቸው እንግዲህ እስካሁን ስለሃብትና ሚዛን መግለጫ ሪፖርት ያየን ሲሆን ሶስት ዋና ዋና ክፍሎች እንዳሉትና እነዚህም በግራና በቀኝ ተከፍለው በሪፖርት ላይ እንደሚታዩ ሁለቱም ክፍሎች በመጨረሻ ውጤታቸው እኩል መሆን እንዳለበት ለምሳሌ የሜዲያክ ሪፖርት ግራና ቀኝ አጠቃላይ ውጤት ሚሊዮን ብር ሆኖ ይታያል ከዚህም የፃብትና እዳ መግለጫ ሪፖርት የተለያዩ መረጃዎችን ልንመለከትበትና የድርጅቱን የአሁን ጊዜ የፃብትና እዳ ደረጃ እንዲሁም የሥራ ማስኬጃ ጤናማነት ለመፈተሽ የሚያስችለን መሆኑን ተገንዝበናል በተጣይ ደግሞ ስለ ድርጅቱ ሁለተኛ ሪፖርት ማለትም የገቢና ወጭ ወይም በሌላኛው ስሙ የትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ምንነትና የመረጃውን ፋይዳ የምንመለከት ይሆናል ለምሳሌ መላኩ የተባለ ባለአክሲዮን የሜዲያክ ኩባንያ አንድ ባለዛብት ቢሆንና ድርጅቱ ካሉት አንድ ሺህ አክሲዮኖች ወስጥ አክሲዮን ኪኖሩት የዚህ ሠው አመታዊ ትርፉ የአክሲዮን ትርፋማነ ይሆናል ከትርፍና ኪሳራ መግለጫ ላይ የአንደ አክሲዮን ትርፋሣነት ብር ቢሆን የመላኩ ትርፍ ተ ያህል መጠንን ይሆፍል ከቶ መላኮ ዶዋ በበፀ ነቪከ በበበፎ ጠመ በዱር አቡሽ አቪ ፍ ቢያከፋፍል በአመቱ መጨረሻ ገንዘብ ይዘው ይሄዱ የነበረ ሲሆን ይሁን እንጂ ድርጀቱ ብቻ እንዲከፋፈል በመወሰኑ የአቶ መላኩ የዚህ አመት የትዜ ድርሻ ሊደርሳቸው ከነበረው ትርፍ ውስጥ በመቶውን ብቻ ኳ ወደቤታቸው ይዘው የሜሄዱት። ሃብቶች ባለቤቶች ኢኩይቲ እንዲሁም ዞ ዚሊቲ የተገኙ ሃብቶችን በመጠተም የተሰሩ ስራዖ ጻጮ« ማኔጅመንት ተዘር መ የነ ከዎችን ቺን አባው የመጡ ገቢዎችንና የወጡ ወጪዎችን ተንተርሶ የሚሠራ አማካኝነት ን ይ ይህ ሪፖርት የአንድን ድርጅት የትርፋማነት ደረጃ የሚያሳይ በላንስሽት የ ድርጅቱን ሃብቶችና እዳዎች በሆነ ጊዜ ላይ የሚጠቁም ዛሽ ርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ደግሞ ድርጅቱን በዚህ ቀን እና ዓመት በማለት የትርፍና ኪሳራ መጠኑን የሚጠቁመን ነው የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ዋና ዋና ክፍሎች ያሉት ሲሆን የመጀመሪያ ሶስት መስመሮች የተጣራ ሽያጭ» ወይም ገቢ የመጀመሪያው መስመር ሲሆን በሁለተኛው መስመር ደግሞ ገቢውን ለማምጣት የወጡ የማምረቻና ምርቱንም ለመሸጥ የወጡ ወጪዎችን ነው ይህ በልዩ የአካውንቲንግ መጠሪያው ላለተሸጡ ምርቶች የወጡ ወጭዎች» ወይም ርዐ« ዐ«ዐፁ በሚል ይታወቃል ሶስተኛው መስመር ያልተጣራ ትርፍ ወይም ግሮስ ፕሮፊት በመባል የሚጠራው ሲሆን ይህም ከሽያጭ ገቢው ጦጠጋ ላይ ለተሽጡ ምርቶች የወጡ ወጭዎችን ርዐ«ፀሁህ በመቀነስ የሚገኝ ውጤት ነው ለምሳሌ የበለጠ ለመረዳት የ ሜዲያክ ኩባንያ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት በመንተራስ ሶስቱን መስመሮች እንመልከት የሜዲያክ ኩባንያ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሠ ዓም የሸያጭ ገቢ የሽያጭ ዉጭ ሒዐ ስጠቃሳጾ ትርፍ ታህ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኒጅመንት ፋይናነ ጅት ከዚህ ሪፖርት እንደተመለከትነው ያልተጣራ አር ያጸ የሚለው ውጤት የድርጅቱ የተጣራ ትርፍ ማለኑ ነ ይህ ምርቱን አገልግሉቱን በተጥታ ባመረትንበት ከገጠቤ አንፃር ከሽያጭ ብቻ ያገኘነው ትርፍ ማለት ነው ደህ ከም ያገኽው ትርፍ እንጂ ድርጅቱ ለሎች ወጪዎችም ያሉበጉ እነሱን ማስላት ይጠይቃል አጠቃላይ ትርፍ ማለት የተ ማለት ስላልሆነ ሌሎች የሚቀነሱ ወጭዎች እንዳሉ ነው ሚን ከእነዚህ የወጪ አይነቶች መፃከል ልዩ ልዩ የማርኪቲንን እንዲሁም አጠቃላይ አስተዳደራዊ ወጪዎች የሚያካትት ሲሆን ምርትና አገልግሎት ለማውጣት የወጡ የምርምር ወጪዎችቾእ ፍ ንዲ የእርጅና ተቀናሽና ዴፕሪሴሽን እና የሊዝ ወጪዎች ሞርታጩዚ ይጨምራል የሜዲያክ ኩባንያን ቀጣይ ሪፖርት አፍር እነዚህ ወጪዎች ማለት አጠቃላይ ሥራውን ለመሥራት የሜፀዐቡ ሲሆኑ ያለነዚህ ዝርዝር ወጪዎች ሥራውን ሠርቶ ግርድፉን ትርዩ አጠቃላዩን ትርፍ ለማገኘት የማይቻል በመሆኑ አነዚህ ወጪጾዶች በጥቅል ስያሜያቸው የሥራ ማስኪጃ ወጪዎች ጦወጫ ደፍጦ በማለት እንጠራቸዋለን እነዚህን ወጪዎች ከአጠቃሄ ትርፍ ስንቀንስ ታዲያ ከአጠቃላይ ድርጀታዌ ስራው የተገኘን ትርዩ ወይም ኦፕሬቲንግ ፕርፊት ዐመዘጩይወፅሀ እናገኛለን እስኒ የሜዲያክ ኩባንያን ሪፖርት አብረን አንመልከት ሠ። ይሁን እንጂ ተክ ይባላል ብንጨምር የስኳሩ ጣፋጭነት ይቀንሳል ይክ መግዛት ቁፕሩን ድርጅቱ ከፈለገ ደገሞ የአክሊዮን መጦት ከባለቤቶ ሀ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት በዳፎአቡሽ ሊቀንሰው ይችላል ይህ ፀሇ የርቦጦርዘዐናዐ በመባል ቁ ራ ሲሆን የአክሲዮን ትርፋማነቱን ያሳድገዋል ድርጅቶች ከሚፈለጉኑ በላይ የጥሬ ገንዘብ ክምችት ሲኖራቸው በጥሩ ዋጋ ከነባር ባለቢኑ አክሲዮናቸውን መልሰው ይገዚቸዋል ከትርፍና ኪሳራ መገሰጫ ሪፖርት ምገፎንገ ነወ የምገረጻውን ይህ መሠል ሪፖርት ሲዘጋጅ ለድርጅቱ አመራርች ለድርጾቴ ባለቤቶች እንዲሁም ለአበዳሪ ድርጅቶችና በድርጆቱ ላይ ድርቫ እንዲኖራቸው ለሚፈልጉ ኢንቬስተሮች ጭምር የሚሠጠዑ ዘርፈ ብዜ ፋይዳ ይኖራል የድርጅቱ አመራሮች ድርጅቱ ከትርፋማነቱ አንሂ የት ቦታ ላይ እንዳለ ከባለፈው ተመሳሳይ ዐትት ጋር ሲነህር በምን ያህል እንደተሻለ ወይም እንደቀነሰ ከሌሎች ተወዳዳሪ ድርጅቶቹ አንፃር በአትራፊነቱ በምን ያህል ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ምን አይነት ወጭዎች ላይ ማሻሻያ አንደሚያስፈልጋቸው ከድርጅቱ ፃብት አንሂ ትርፋማነቱ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የድርድቱ ምርታማነት በምን ያሀል ደረጃ እንዳተሻሻለ ይጠቁማቸዋል አንሣሃዲህ ይህ ሁሉ መረጃ የሚገኘው ከድርጅቱ ገቢና ወጭ ወይም የትርናና ኪሳራ ሪፖርት ላይ ብቻ ነው ድርጅቱ ከባንክ መበደር ሲፈልሣ ባንኩ ምን ያህል ገንዘቡ ወስዶ የመመለስ አቅም እንዳለው ከሚመዝንባቸው ሪፖርቶች ውስጥ አንዱ የዚህ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ነው በተጨማሪም የድርጅቱ ባለቤቶች ኢንቬስት ካደረጉት ገንዘብ አንዛር ምን ያሀል ትርፋማ መሆን እንደቻሉ ምን ያህልስ የትርና ድርሻ ሊኖራቸው አንደሚችል በድርጾቱ ላይ በቀጣይ ኢንቬስት አድርጎ ለማሳደገ ትርፋማነቱ ምን ያህል ሳቢነት እአንዳለው የሚረዱበት ነው ሌሉች ኢንቬስተሮችም በዚህ ድርት ላይ ኢንቬስት ለማድረግ ቢፈል። ር በበፀ ነቪከ በበበፎ ኙ በዶር አቡሽ የተጣሬ ትር ሄ ሽያጭ ጸ ጠመጮጨመመመመጩው ይህም ማለት ከእያንዳንዲ የሽያጭ ገቢ ብር ውስጥ ሁሉም ተከኒ ወጪ ተሸፍኖ ለድርጅቱ ባለቤቶች ሣንቲም ወደ ኪላቸቤ መግባት ይችላል እንደ ማለት ነው ኔት ፕሮፊት ማሪጂኑ ከአመት ወደ አመት በተሻሻለ ቁጥር ቢዝነሱ ጥሩ እየሆነ መሄዱን ሲጠቁም በአንፃሩ ደግሞ እየቀነሰ ከመጣ ግን ወይ ድርጅቱ የገበያው ውድደር ጠንክርበታል አልያም ደግሞ ወጪው እየጨመረ መጥቷል ማለት ፋይናንስ ማኔጅመንት ኔት ፒሬት ማዕዲገ የሜዲያክ ኩባንያ ኔት ፐሮሬት ማሪዲገ ነው የሐብት አጠቃቀም ይህ የሜያሳየን ድርጅቱ አሉኝ ከሚላቸው ሃብቶች አንፃር ምን ያህል ገቢ እያገኘባቸው ነው የሚለውን ነው የድርጅቱን የሃብት መጠን የምናገኘው ከድርጅቱ የዛብትና እዳ ሚዛን መግለጫ ሪፖርት ላይ ሲሆን የድርጅቱን የሽያጭ ገቢ መጠ ደግሞ ከድርሯቱ የትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ላይ ይሆናል የድርጅቱ ሃብት የምንለው አሴት ሲሆን ይህም ጊዜያዊ ሐት ረንት አሌት እና የረዥም ጊዜ ፃብት ሎንግ ተርም አሌኻ ይመ ወ ልዘ ጄሻም አጠቃላይ ሃብት የምንለው የሁለ ጊዜ ቋሚ ይ የረዥም ጊዜ ሃብት የምንላቸው ደግሞ ብዙው። ተኛ ጥሬ ገንዘብ የሚፈልጉ አጋጣሚዎች በፈጠሩ ድርጅቱ ጥሩ የሚባል የጥሬ ገንዘብ ክምችት ካለው ቐ ነፁ ያንነ ጎገተኛ ክስተት ሊያልፍ ወይም መልካሙን አጋጣሚ የሚቸለሁ የጥራ ገንዘብ ክምችት መኖር ከአቅራቢዎች የተዝቡ ጥሬ እቃዎች ም ምርቶች በተባለው ጊዜ ውስጥ ያለተጨማሪ ወለድ ቅጣት ቀና ለ ትዝብት መከፈል ይችላሉ የባንክ ብድሮች በተባለላቸው ጊዜ ን ዯ ካለተጨማሪ የወለድ ቅጣትና ትዝብት መከፈል ይችላሉ ይህ ነ አይደለም የጥሬ ገንዘብ ክምችት በበቂ ሁኔታ መናር ለባለፃብቶች የትርፍ ክፍፍልን ለማሳደግ እድል ይሠጣቸዋል ከዚህም ባሻገር የአንድን ድርጅት ዋጋ ወይም ግምት እንዲህ ነው ብሎ ለመናፒ ማለትም ድርጅቱን ከመግዛት በፊት ወይም ከድርጅቱ የባለቤትነት ድርሻ ከመግዛት በፊት የገበያ ዋጋውን መተመን የሚቻሰው የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ መጠንና ቀጣይ ዓመታዊ የጥሬ ገንዘብ እድገቱን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው አንድ የድርጅት አመራር ለዚህ ዓመትም ሆነ ለቀጣይ ዓመታት ምን ያህል የሥራ ማስኬጃ ካፒታል እንደሚያስፈልገውና ይህንንስ ለመሙላት ምን ያህል ጥሬ ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ለማወጠቅ እንዲሁም የድርጅቱን ጤናማ የጥሬ ገነዘብ ፍሰት ብ ላይ እንዳለ ለመገምገም የሚችለው የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ መግለጫ ሪፖርት በማዘጋጀት ነው ገስጫ የደፎርጅቱገ ፕሬ ገኘዘበ ከደርጅቱ የትርዬዓ ቻ ፓርት ሳይ ማወቅ ከይቻፀም ከካውገት ላ የድርጅቱ ገንዘብ መጠን ማሰት በድርጾቱ ዋ የማያህ ነሁ በዛሬ ቀን ያለውን የገንዘብ መጠን ካሽ ባላንስ መጨረሻ የድርዩ ድርጅቱ በሩብ አመት ወይም የበጀት አመ ፎር በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት ዴዴ በዶርአቡሽ የትርፍና ኪሳራ እና የባላንስ ሽት ሪፖርት ቢሠራም እነዚህ ሪ ፖ የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ መጠን በትክክል የማሳየት እድሉ የላቸውሁ በተለይ አንድ ድርጅት በትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርቱ ላይ ክፍቱና ትርፍ አስመዘገበ ማለት ይህን ያህል ገንዘብ ባለፈው አመት ጨ ላይ በነበረው የድርጅቱ አካውንት ላይ በነበረው የጥሬ ገንዘብ ጨ ላይ ተጨመረ ማለት አይደለም ለምሳሌ የሜዲያክ ኩባንያ የ ዓም የተጣራ ትርፍ ብር ነው ማለት ድርጅቱ በ ዓም የበጀት አመት መጨረሻ በባንኩ አካውንት ላይ በነበረው ባላንስ ላይ ይህን ያህል ገንዘብ ተጨምሯል ማለት አይደለም የ ዓም የሜዲያክ ኩባንያ አካውንቱ ላይ ያለው ጥሬ ገንዘብ ር ቢሆን የ ዓም ትርፍ ደግሞ ከላይ የተገለፀው ቢሆን ድርጀቴ አካውንት ላይ በበደት አመቱ መጨረሻ ሳይ ብር ይኖራል ብለን እንጠብቃለን ይህ ግን አይሆንም ነ ሰዚህም የተለያዩ ምክንያቶች አሉ የመጀመሪያው ነገር በአካውንቲንፃ ደንብ መሠረት አንድ ተሸጦ ማስከፈያ ኢንኮይስ የተቀረጠለት ምርት አገልግሎት ገንዘቡ ከገዥው ተከፋይ ሆና ወደ ድርጀቱ የባንክ አካውንት ገቢ ባይሆንም እንደ ድርጅቱ ገቢ ተደርጎ ግን ይመዘገባል የጊዜ ጉዳይ እንጂ የሽያጭ ገቢው መግባቱ አይተርምና ይህ በአካውንቲንግ ደንብ ሪሸኒዩ ሪኮግኒሽን ፕሪንሲፕል በመባል ይጠራል ለገቢ እውቅና የመስጠት ደንብ ማለት ነው በትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ላይ ይህ እ ገቢ ተቆጥሮ ይሠራል ድርጀቱ እንደገቢ ይቁጠረው እንጂ ወደ ባንክ ግን ገና አልገባም ባንክ አካውንት ላይ ያልታየን ገንዘብ ጥሬ ገንዘባ አፌ አይቻለም ዛሬ ብንፈልገው ገንዘቡ ባንክ ውስጥ የለምና ዝም ይችላል ይህም ማለት ለግዥ ይወጣ የነበረው ጥሬ ገንዘቡ ግን ከባንክ አልወጣም ነገርግን የትኛውም ተከይ እ ጠ ገለ ማኔጅመንት በዶ ር አቡሽ አያሊው ፋይ ካውንቲንግ ደንብ መሠረት ለድርጀቱ ሥራ ማስኪጃ የተፈፀመ ወፍ ቦኮ እንደ ወጪ ይያሻል ይህ ኮስት ሪኮግኒሽን ፕሪንሊፕል ዘመ ዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ወጪ መሆኑ የማይቀር ይፃ እውቅና ለመስጠት እንደ ወጪ ተደርጎ የትርፍና ኪላራ ስለሆነ ፅወጫ ሰፍራል ይህ በትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ላይ ሪፖርቱ ላም በ ከድርጅቱ አካውንት ላይ የተከፋይ ወጪውን እንደ ወ በራ ገንዘብ ግን ወጪ አልተደረገም እንዲሁም በትርፍና ወፀ ው ዲያ ሪፖርት ላይ ግብርን ለማስቀነስ በሚል እንደወጪ ው ለሚያዙ ነገር ግን ወጪ ያልሆኑ ነገሮች አሉ እነዚህም ተቀረው ሃናሽ ወጪዎች ዲኝሪሴሽንና አሞርታይዜሽን በመባል ና ናቸው እነዚህ ወጪዎች በድርጅቱ ትርፍና ኪሳራ መግለጫ የታረሱ ላይ ይገኛሉ ነገር ግን ጥሬ ገንዘብ ከድርጅቱ አካውንት ው የማይፈፀምባቸው ናቸው እንዲሁም ትልልቅ የካፒታል ወጪ የምንላቸው ለምሳሌ የመኪና ወይም የህንፃ ወይም የማሽን የግዥ ወጪዎች የሚመዘገቡት በድርጅቱ የፃብትና እዳ ሪፖርት መግለጫ ላይ ሲሆን እንደ ወጪ ተይዘው በድርጅቱ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት ላይ የሚቀመጡት ግን በእርጅና ተቀናሽ ወጪያቸው መልክ ነው እነዚህ የካፒታል ወጪዎች እንዲሁም የጥሬ እቃዎች በጠሠቄፉህ ግኝየዎች በበጀት አመቱ ውስጥ ሲፈሀሙ ገዝነቡ ከባንክ ወጪ ሆጻኳል ይሁን እንጂ ይህ ወጪ በድርጅቱ ባላንስ ሽት ላይ እገጂ በትርፍና ኪላራ ሪፖርት ላይ ስለማይመዘገበ ይህ ሪፖርት ከባንክ ያለውን ተሪ ጥሬ ገንዘብ በትክክል አያሳይም የጥራ ዕቃዎች የግዥና ወጪ እንደ ጠርዚ የሚያዘው ጥሬ ዕቃው ወዳለቀበት ምርት ተቀይሮ የተሸጠው መጠነ ብቻ ነበቡ ያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት በዶፎአቡዝ ሪፖርት የደር የደፎርጅቱገ የትርፍዬካ ኪሳራ መገስጫ ጅቱ ገገዘብ ስማወቅ ስገጠቀምበትምን በድርጅቱ የትርፍና ኪሰራ መገለጫ ሪፖርት ዐክርዐ«ሴዜ ላይ ያሉ ገቢዎች ሁሉ አልገቡም ማለት አይደለም በሪፖርቴ እንደ ወጭ የተያዙ ልዩ ልዩ ወጪዎች ሁሉ ከድርጅቱ ባንክ አካፁእ አልወጡም ማለት አይደለም ያልተሰበሰቡ የሽያጭ ገቢዎች አዝፋ ሁሉ ወደ አካውንቱ የገቡ ጥሬ ገንዘቦችም አሉ ከአካውንቱ ሀኳ ያልሆኑ እንዳሉ ሁሉ ወጪ የተደረጉ የጥሬ ገንዘብ ክፍያዎችም ከሌ ስለሆነም የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርቱ ላይ ያለውን ከግብር በ የተጣራ ትርፍ ወይም የተጣራ ኪሳራ መጠን እንወስድና ከዚህ ላይ እዝ ገቢ ተመዝግበው ነገርግን ገና ያልተሰበሰቡትን በአካውንቲንገ ቋዝዚ አካውንት ሪሲቬብልስገ እንቀንሳለን እንዶ ወኪ ተይዘው ነዢገን ክ ከባንክ ወጪ ያልተደረጉ ተከፋይ ወዕዚዎችን በአካውንቲንኘ አጠር ካውንት ፔዬብልስገ ደግሞ እንደምራለን ለምሳሌ የግላ ድርጀት የ ዓም ትርፍ ብር ሲሆን በዚህ ወስ ግን ገንዘባቸው ገቢ ሳይሆን እንደገቢ የተደመሩ ተሰብሳቢ ሽያዎች በመኖራቸው ከዚህ ትርፍ ላይ ይተነሳሉ እንዲሁም እገደ ወዉ ተይዘው ነገር ግን ገንዘብ ከባንክ ዐጨ ያልተደረገባቸውን ደገ መልሰን እንደምራለን በዚህ መንገድ በአመቱ መጨረሻ ላይ ኔ ዓም በድርደቱ ባንክ አካውንት ላይ ያለውን ትክክለኛ የሩ ገንዘብ አወቅን ማለት ነው በእርግጥ በዚህ ብቻ አይበቃም በትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪ ላይ የእርደና ወጪ ተቀናሽ ወዚዎች ግብር ለማስመሰስ ሲባል የ ወጭዎች ናቸው እንዲ በትክክል ከድርደቱ ባንክ አካውንት ላይ መ ያልተደረጉ በመሆኑ ከተጣራው ትርፍ መጠን ላይ መልሶ። ይሁን እንጂ የድርጅቱ የሠኑ ዓም ባላንስ ሽት ላይ ያሰ ተሰብሳቢ ገንዘብ አካውንት ሪሲቬብልስ መጦን ከባለፈው በጀት አመትም የመጣ ድምር በመሆኑ የዚህን አመት ብቻ ለማወቅ ማቀናነስ ያስፈልገናል ማሰትም ከዓም አካውንት ሪሲቤቬብልስ መጠን ላይ የ መጨረሻ ላይ ያለውን ተስብሳቢ መጠን ስናነሳ የዚህን አመት የተጣራ ተሰብሳቢ መጠን በግልፅ ማወቅ እንችላለገ የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ መጠን ለማወቅ ታዲያ ይህን የተጣራ የበደት ከመቱን ተሰብሳቢ መጠን ነው ከድርጅቱ የተጣራ ትርፍ ላይ የምንቀገንስው በሌላ መልኩ የምናገኘው ተከፋይ ወጪ አካውንት ፔዬብልስ በዱቤ መልክ ድርጅቱ የፈፀማቸውን ግዥዎች ነገር ግን ወደፊት የሚከፈሉትን ነው ይህም ማለት ድርጅቱ ከአቅራቢዎች በዱቤ ግዝ መልክ የተበደረው መጠን እንደማለት ነው በድርጅቱ የትርፍ ኪሳራ መግለጫ ላይ እንደ ወጪ ተይሏል ነገርግን ወጪ አልተያሪም ጥሬ ገንዘቡን ለማስላት ይህን ተከፋይ ወዉ በተጣራው ትርፍ ላይ መልሰን እንደምረዋለን። በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት ያለው ምዝገባ ከባለፈው አመት የ በዶር አቡሽ ተላለፈውንም ተከፋይ ወጪጢ የ በመሆኑ የዚህን አመት ብቻ ማዐት ስለሚያስፈልግ ከላይ ለአኣቤ ሪሲቬብልስ እንዳደረግነው በማቀናነስ የዚህን ዓመት የተጣራ ዝህ ወጪ እናገኛለን ይህም ማለት የድርጅቱ የ ዓም የተጣራ ሓሄ ወጪ ማለት ከ ዓም ተከፋይ በሄኳ አካኑንት ፔዬብልስ የን ተከፋይ ዐጪ አካውንት ፔዬብል በማንሳት የሚገሄ ነ ይህን የተጣራ መጠን ነው የጥሬ ገንዘብ ምጣኔውን በትክክል ለግስኑ በድርጅቱ የተጣራ ትርፍ ላይ የምንደምረው እንዲሁም የጥሬ እቃ ክምችትን በተመለዘከተ በ ዓም የተደረጉ ግዥዎች መጠናቸው የሚመዘገበው በድርጅቱ የሣብትና እዳ መገለጻ ሪፖርት ላይ በድርጅቱ የአጭር ጊዜ ሃብትነት መልክ ነው እነህ የጥሬ እቃዎች በገቢና ወጪ ሪፖርት ላይ ሁሉም የግዥው መብ እንደ ወጪ ተደርጎ አይመዘገብም እንደ ጦር የሚመዘገቡት ሀ ምርት ተቀይረው የተሸጡት ብቻ ናቸው እነዚህ ድርጅቱ ላደረገፁ ሽያጭ በቀጥታ በግብአት መልክ የወጡ ጥሬ እቃዎች ወይም ቀጥተኛ አገልግሎቶች በአካውንቲንግ ስያሜያቸው ሀዛ ሀ ሀሀፅ ሀ። ሲል የኢንቬስትመንት ክንውኖች በሄቦ ላርነከ በዚህ ሠር የምናገኛቸው ክንውኖች ድርጅቱ ወደፊት ጥቅም ክንውን ብሎ የሚገዛቸውን ንብረቶች መኪና ማሽነሪ ቤት እፆች ሌሳ መሳሪያ እንዲሁም ድርጅቱ ከሌላ ድርጅት ሥራት ርሻ አክሲዮን ሲገዛ ወይም ሌላን ድርጅት ሲገዛ ጥሬ የላን ህ መሠል ክንውን መልክ ወጪ ያደርጋል የንብረት ገ መልክ በድርጅቱ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ ሪፖርት የማይመዘገብ ሲሆን ከዚህ ይልቅ ግን በእርጅና ተቀናሽ መልክ በየአመቱ በወዕጧዒ መልክ ስለሚያዙ ይህንንም የእርጅና ተቀናሽ ወጪ መልሠን ከላይ በተራ ቁጥር ላይ እንዳየነው የጥሬ ገንዘቡን ለማስላት መልሰን ስለደመርነው ገንዘብ ወጪ የተረገባቸውን የንብረት ወጪዎች ከድርጅቱ የተጣራ ትርፍ ላይ ተቀናሽ እናደርጋለን በዚህም መሠረት የሜዲያክ ኩባንያ የ ዓም የካፒታል ወጪዎች ብር ያህል መጠን ሲሆን ይህን ያህል ጥሬ ገንዘበ ከድርጅቱ ባንክ አካውንት ወጪ ሆኗል ማለት ነውና በባገክ ያለውን የጥሬ ገንዘብ መጠን ስለሚቀንሰው የካፒታል ወጪ መጠኑን ከድርጅቱ የተጣራ ትርፍ ላይ ተተናሽ እናደርጋለጉ ከካፒታል ፈንድ ጋር የተያያዙ ክንዋኔዎች በ። ቦ ለርቪሄዚዘ ይህምሦ ማለት ድርጅቱ ከባለድርሻ ባለቤቶችና ከአበዳሪ ድርጅቶች ጋር የሚኖረውን ትስስር ይመሰኮታል አንድ ድርጅት ከበት አመቱ ስጥ አክሲዮን በመሸጥ ተጨማሪ ባለቤቶችን በመፍጠር ጥራ ገንዘበ ሊያገኝ ይችላል ከድርጅቱ ባለቤቶች አክሲየላውን መላ ሊገዛቸው ይችላል እንዲሁም ለድርጅቱ ባለቤቶች በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማእጅመንት ክፍፍል ድርሻ መልክ ወጩ ሊያደርኘሃ ይችሳል ድርጅቴ የሚቀንሱ አንዳንዶቹ ደግሞ የሚጨምሩ ናቸው በአጠቃሳይ ከሳይ የተመለከትናቸውን ሶስቱን ዋና ዋና የጥሬ ን ፍሰትን የሜወስኑ ክንውኖች በመንተራስ የድርጅቱን የጥሬ መግለጫ ሪፖርት እንደሚከተለው ማዘጋጀት እንችሳላለን የሜዲያክ ኩባንያ ሠኔ ዓም የጥሬ ገንዘብ መግለጫ ሪፖርት የሥራ አፈፃፀም ክንውኖች ኦፕሬቲንግ አክቲቪቲስ የተጣራ ተርፍ ዲፕሪሴሸንና ሰሞርታደዜሸን ያዕተሰበሰቡ ገቢዎቸ ጥማር ዐ ያዕተከሬሱ ገዥዎች ፍማሀር የፕሪ ስቃ ሀሰቀሰተ ምርት ከምቾት ሎጭማር ከሥሬ ለፈፃም ከንውኛች የተገኘ ጥሬ ገንዘብ ራሙ በዶሂእቤ ያለበ የአጭር ጊዜ የሥራ ማስኬጃ ክፍተት ለመሙሳት ገንዘብ ኔ ሊበደር ይችላል ብድሩን ሊከፍል ይችላል ወይም የረዥኦ ብድር ሊወስድ ይቸላል ከረዥም ጊዜ ብድሩም ላይ ሊክፍል ደነሊ ከእነዚህ ክንውኖች ውስጥ አንዳንዶቹ የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ ኻ ግ በዶር አቡሽ አያሌው ም ጋድ መንት ክንውኖች ኢንቬስቲንግ አክቲቪቲስ የኡ ከታቻዎች ገዥ የጻያ ጅት የተገዛ ድርሻ ይ ይስትመንቶ ከኀሙውኖች የተገኘ ፕሬ ገነዘብ ከክፒታዶ ፈንድ ጋር የተያያዙ ክንውኖች ፋይናንሲንግ ዜ አክቲቪቲስ የተከሬበ የትርፍ ከፍፍበ ክበ ከሮ ሲገቬስተኞች የተገዙ ስከሲዮኖች የለጥር ጊዜ ብድር ፍማ የፈሸም ጊዜ ብድር ጭማር ከሩይናኀሲገገ የተገኘ ፕሬ ገነዘብ የጥሬ ገንዘብ ሚዛገ የኃቱ ከኀዉኖች ድምርን ስጠቃሳጾ የጥሬ ገኀዘብ መጠገ በሠኔ ዓም ላይ ድ። በአጄ ለውጡን በማቀናነስ የሚገኝ ነው ለምሳሌ ያልተሰላኑ ኳጡ አካውንት ሪሲቬብልስ ብንወስድ ከ ባላንስ ሽት ላይ ካ ሰሉ ኣ ላይ የ ዓም አካውንት ሪሲቬብልን በማንሳት የሚገኝ በዚህም መሠረት ነው ያልተከፈሉ ወጪዎች አካውንት የጥሬ እቃ ክምችት መጠን ኪንቬንተሪስ የአጭርና የኪ ጊዜ ተከፋይ ብድሮችን ወሀ በተመሣሣይ መልኩ ከባለፈው ላ ባላንስሽት አቀናንስን ነው የምናስቀምጠው ማላሰቢያ የጥሬ ገንዘብ ሚዛን መጠን የሆነኑ ከሶስቱም ክንውኖች የተገኘ ድምር ውጤት የሚያጣኩ ሲሆን አጠቃላይ የጥሬ ገንዘብ ሚዛን ደግሞ ቲ የሆነበት የድርጅቱን የ ዓም ድምር መጠገንና የ ላፆ የበጀት አመት መጨረሻ ላይ የነበረውን ብር በመደሚ ነው ማለትም በድርጅቱ አካውንት ላይ በ በጀት ዓመ ብር ያህል ጥሬ ገንዘብ የነበረ ሲሆን በዚህ ላይ በ መጨረሻ ላይ ብር ጥሬ ገንዘብ ሲታከልበት አጠቃሄ የጥሬ ገንዘብ መጠን የሚለውን ያሣየናል የባስቤተች የፃበት መገሰጫ ሪፖርት ይህ ሪፖርት ከድርጅቱ የሂሳብና እዳ ሪፖርት ባላንስ ሽት ወ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ጭ። ልን እንደማለት ነው አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለድርጅቱ ምንም አይነት ኪኮናሂያዊ ፋይዳ የማይጫወቱ ንብረቶች ሊዝዙ ይችላሉ ይህ የሚሆነፀኑ ለክብርና ለዝ በሜል ሊሆን ይችላል ለምሣሌ የቅንጦት መኪላነ በመሆኑም የጥሬ ገንዘብ ዝፀ»ውርን ተፅዕኖ ውስጥ ከሚከቱ ች ላይ የሚፈሱ ገንዘቦች በመሆናቸው ትክክለኛ ጉጫጭች ውስጥ በንብረቶ የኢንቬስትመንት መርሆዎችን ተከትሎ መወሰን በእጅጉ ያስፈልጋል የ በበፀ ነቪከ በበበፎ ግሣዙጐጾዷዚ የፓ ፋይናንስ ማኔጅመንት ሌላው በጥሬ እቃዎችና የሚሸጡ ምርቶች ክምችት መ ላፍ የምንወስዳቸው ውሳኔዎችን በሚገባ መፈተሽ ያስፈልጋል አንዳንዴ ከጥሬ እቃ ወይም ደግሞ ከሸቀጥ አቅራቢዎች በሚገቡልን ጥነም ማባበያዎች ለምሳሌ ከብዛት ጋር የተያያዘ ወጭ ቅነሳ ላይ በመንሩ ሐ ከሚያስፈልገን በላይ ልንገዛ እንችላለን በዚህ የተነሳ ለአላስፈላጊ የጥሬ እቃ ወይም የሸቀጥ ምርቶች ክምችት እንዳረጋለን እንዲሁም በጥሬ እቃ ግዥና ትራንስፖርት እንዲሁም ቅብብሎሽ ትራንዚትና ጉምሩከ ነክ ጉዳዮች ወይም ሌሎች ምክንያቶች ሳቢያ ከግዥ እስከ ርክከብ ድረስ ጊዜ ጎታች አሠራሮች ካሉ ወይም ወጪ ጨማሪ አሠራሮች ካሉ ለጥሬ ገንዘቡ ዝውውር መፋጠን አያግዝም በዛ ያለ የጥሬ አቃ ወይም የምርት ክምችት መያዝ የራሱ ጥቅሞችና ጉዳቶች አሉት ስለሆነም የጥሬ እቃ ወይም ያለቀባቸው ሽቀጦች ክምችት ማነስም ሆነ መብዛት የራሳቸው ጥቅምም ሆነ ጉዳት ያላቸው በመሆኑ የግዥ ውሳኔው አግባባዊ የክምችት መጠን ምን ያህል ሊሆን አንደሚችል መለየትም ይኖርበታል ብዛት ያለው ክምችት እንዲኖረን የምንወስን ከሆነም ክምችቱን ለመያዝ የምናወጣውን ወጭ በብድር የተገኘ ከሆነ ክምችቱን በመያዝ የምናገኘው ጥቅም ለብድሩ ከምናወጣው የወለድ ወጪ የበለጠ ስለመሆኑ ከራስ ገንዘብ ከሆነ ደግሞ በስቶክ መልክ የምንይዘው መጠን ገንዘቡን ሌላ ቦታ ላይ ብንጠቀምበት አናገኝ ከነበረው ጥቅም ይልቅ የበለጠ ስለማምጣቱ እንዲሁም ክምችቱን ለማስቀመጥ የምናወጣውን የመጋዘን ወጭና ክምችቱ ጊኔ በሄደ ቁጥር ዋጋው እየቀነሰ የመፄድ እድል እንዳለውና እንደሌለው ማጢንም ያስፈልጋል በአንድ ድርደት ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ማለት በአንድ ሰው ላይ እንዳለ የደም ዝውውር ይቆጠራል ደም ዝውውር አንድ ቦታ ሲቋረጥ የሚከተለው አደጋ ለተቋረጠበት የሰውነት ክላል በጣም ከፍተኛ ጩ በዶር አቡሽ አያሌው የጥሬ ገንዘብ ክምችት በመጀመ አንድ ድርጅት ነክ ያለው ወይም በማስተጓጐል የሜሆነው ያስራ እንቅኮቃሴ በማቀላጠፍ ፈ። በ ገቢ በአካውንቲ ከባዱና ት መልሶ ቿን ው በኋላ ለባለቤቶቹ በትርፍ ክፍቸፍና ል ወቅጎ እንጠራዋለ ይ ስራቾች ከራሳቸው ውጭ ከባንክ ወይም ከነደ ሊስጥ ይትላል መበ ርችን እንደ መነሻ ወይም በኋላ ለማስፋፊያ ሊበደሩና ድ ዞ ባንክ አካውንት ገቢ ይደረጋል ይህ ድድ ገንዘቡም ወደ ድርቻ ሆኑ ነው በአካውንቲንግ ቋንቋ ፋይናንሲ ሐ የን ም አበዳሪዎች በስምምነት መሰረት ተከፋይ ሲሆን ይባላል መ በሸሽገፎ ድርጅት ወስ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት በዶር ከዚሁ የባንክ አካውንት ወጪ ይሆናል አቡሽ ያፌ በመቀጠል ድርጅቱ ወደ ስራ ሲገባና በስራም ቡስጥ ሲተጥ በዱቤ መልክ ከአትራቢዎች አስፈላጊ ጥሬ ዕቃና አገልግሉቶችን ይችላል ይህ በአካውንቲንግ ቋንቋ የዱቤ ግዥ ወይም የክሬዲት ግ ይባላል ምናልባትም ግዥው ወደ ምርት የሚተየሩ ጥሬ ፅቃዖነ ወይም ደግሞ ተመልሰው የሜሸጡ ያለቀላቸውን ምርቶች ከጾምላ አከፋፋይ መግዛትም ሊሆን ይችላል ከቢሮ ዕቃዎች መኪናች ቢሮዎችን ወይም ህንፃዎችን ወይም መስሪያ ቦታዎችን ሊዝዛም ይችላል ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ መጀመሪያ የድርጅቴ ባለቤቶ ሲጀምሩ በኢንቬስትመንት መልክ ካስቀመጡትና በብድር መልከ ከተገኘና በአካውንቱ ውስጥ ከተቀመጠው ገንዘብ ላይ ነው እንዲሁም ገንዘብ በደመዎዝና በኮሚሽን መልክ ተከፋይ ሊደረግ ይቸላል እንዲሁም በየጊዜው ወጪ የሚደረጉ የዕህፈት መሳሪያዎችም አለ የቢሮ ኪራይን ጨምር ድርጅቱ አምርቶም ሆነ ከሌሉች አቅራቢዎች ያለቀላቸውን ምርቶች ገዝቶ ለደንበኞች ይሸጣል ሽያጩ የምርት ብቻ ሳይሆን የአገልግሉትም ሊሆን ይችላል ደንበኛች ምርቶችንም ሆነ አገልግሎቶችን ሲገዙ በዱቤ ወይም በቀጥታ ክፍያ ሊሆን ይችላል በዱቤ ከሆነ ሽያጩ የዱቤ ሽያጭ ተብሉ ይታወቃል በተባለው ጊዜ ውስጥ ሲከፍሉ ገንዘቡ ወደ ድርጅቱ የባንክ አካውንት ገቢ በመሆን የድርድቱን የጥሬ ገንዘብ ምጣኒ ከፍ ያደርገዋል አሁንም የገንዘብ ፍሰቱ ይቀጥላል በዓመቱ መጨረሻ አካባቢ ገንዘብ ከድርጅቱ አካውንት ውጭ ተደርጐ የተገለሁ ልዩ ልዩ ግብሮች ታክስ ተከፋይ ይሆናሉ እንዲሁም በዳቤ መልክ የገዛናቸው ግዥዎች በስምምነቱ የጌዜ ሰሌዳ ውስጥ ተክፋይ ይሆናሉ ቋሚ ንብረቶች የተገዙት በዱቤ ወይም በሊዝ መልክ ከሆነም አስፈላጊውን ክፍያና ወለድ ተከፋይ ይሆናል በሆነ ገዜ ውስጥ ድርጅቱ ለባሰቤቶቹች ዓመታዊ የትርፍ ክፍናልን ሲያደርግ ጥራ ሰሌ ሶ መ ስራውን ለ ረ እንዳይገታፍ ሶ። የስራ ች ከድርጅቱ ማስኬጃ ካፒታል የድርጅቱን የአጭር ጊዜ ተከፋይ እዳዎሥ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት የአጭር ጊዜ ተከፋይ ፃብቶች በመ ከሆነ ያን ያህል መጠን ያለው የስራ መረዳት ይጠበትበታል እንዲሁም ከዚህ ጋር በተመሳሳል ማቤ የሃብትና ዕዳ ሚዛን ሪፖርት በመነሳት የድርጅቱን የስራ ማ ነቤ ጠቋሚ መለኪያዎችን በመጠቀም ማስላት ያስፈልጋል እነዚ መዕሐፍ ውስጥ የተገለፁ የኢንቬንተሪ ቀናት ቀናት የተከፋዮች ቀናት የሊኩይ ካሽ ሬሽዮ ናቸው እነዚህ መፈተሻዎች የሚጠቅሙት ከተተነሸዬ የድርደቱ የሒሳብ መግለጫ አንፃር የድርጀቱ የስራ ማስኪጃ ካፒታል በምን ደረጃ ላይ እንዳለ በቂ ስለመሆነ እንዲሁም ትርፍ ጥሬ ገንዘብ ማለትም ይኒርዕ ዩፍ እንዳለው ወይም ደግሞ ጉድደለኑ እንደሚያሳይና ይህ ጉድለት ከወዲሁ ማስተካከያ ስልት ካልተፈለገለት የድርጅቱ ስራ በቀጣይ የሚስተጓጉል መሆኑን የሚጠቁመን ናቸው የጥሬ ገንዘብ ጉድለትን የሚሞሉ አማራጮችን መፈለግ ከድርደቴ የተተነበየ የ ጥሬ ገንዘብ መግለጫ ሪፖርትም ላይ ሆነ የተለያዩ የስራ ማስኪጃ ካፒታልን ጤናማነት ከሚጠቁሙ መለኪያዎች የተመለከትነው ውጤት የካፒታል ጉድለት የሚያሳይ ከሆነ ከወዲሁ የገንዘብ ማግና አማራጮችን ማፈላለግን ይናርብናል ማቺንግ ፕሪንሲፕል በሚለው የአካውንቲንግን ህሃ መሰረት ለረዥም ጊዜ የካፒታል ጉድለቶች የረዥም ጊዜ የካፒታል ምንጮችን ማፈላለግ ሲኖርብን ለአጭር ጊዜ የካፒታ ል ጉድለቶች ደግሞ ለአጭር ጌዜ ቀይታ የሚሰጡ የገንዘብ ምንጮችን ነው ልናፈላልኘሣ የሚገባው ለምሳሌ ጉድለቱ በታየበት ጊዜ ውስጥ የመሳሪያ ግዥ የምናደርገ ከሆነ የረዥም ጊዜ የፋይናንስ አማራጮችን መፈለኘ ያለብን ሲሆን ይሁን አንጆ የአጭር ጊዜ የስራ ማስኪጃ ካፒታልን ለመሥላት የሆሣያስችሉ የአጭር ጊዜ የፋይናንስ አማራጮችን መጠተም እንትላለን ሁለቱም ም። የገበያ ልማት ዲፓርትመንቱም ገበያው በብዛት ሊኖር ይችላል በሚል ሠበብ ምርት ክፍሉን በብዛት እንዲያመርት ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል ይሁን እንጂ መሬት ላይ ያለው እውነት ግን ከዚህ የተቃረነ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ይሆንና ብዙ የጥሬ እቃ ወይም ያለቀላቸው ምርቶች ክምችት ይፈጠራል ይህ መሠሉ ክምችትም ብዙ ገንዘብ ይዞ ይቀመጣል በድርጅቱ የባንክ አካውንት የጥሬ ገንዘብ ክምችት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖን የሚያሳድር በመሆት የእነዚህ ሶስት ዲፓርትመንቶች አመራሮች ውሳኔያቸው ኦርቦ በእርስ ተናባቢና ከስሜት የሀዳ ሊሆን ይገባል በዚህ ደራሲ የፋይናንሻል ፖሊሲ መዕፅከፍ ውስጥም በዚህ መሠሉ የኢንቨንተሪ አስተዳደር ስርዓት የቀረበ በመሆኑም የድርጅቱ መመሪያ ማድረግ በጣም ይበረታታል በግዥም ወስጥ ተሾው በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት አቅራቢዎችን በተመለከተ አንሬ ተር ከሆነ ጥሬ እቃዎችን ከአቅራቢዎች ይገዛል ጥርር ሚን ቢዝነስ የተሠማራ ከሆነ ደግሞ ያለቀላቸውን ሦርተሄ ለ ይረከባል እነዚህ ምርቶችቶጦች ወይም ደግሞ ካፒታል እርር ለምሳሌ መኪኖች ከውጭ ወይም ከአገር ውስጥ ተረክቦ የሚሸጥ ይችላል እንዲሁም በድርጀቱ የማይሠሩና በሌላ ድርጀት መፈ አውትሶርስ ተደርገው የሚሠሩ ስራዎች ይኖሩታል ከር ጊዜያዊ የጥሬ ገንዘብ አጥረትን ለመናታት በቅድሚያ በጥሩ ን ተደራድሮ እቃዎችን ወይም አገልግሣሉቶችን መግዛት የመጀመሪያቤ ህግ ነው በዚህ ረገድ ግዥ ክናሉ የተመጠነ መጠን ያለውን ጥሬ እቃ ወይም ምርት መኀዛትና ሲገዛም በጥሩ ትናሽ ዋጋ ተደራድሮ መግዛት የተከፋይ ገንዘቡን መጠን ይቀንሰዋል ይህንንም ከጨረታ መልከ ሊዝ ይችላል ወይም በጥሩ ድርድር ከነባር ደንበኛ ሊገዛ ይችላል ለላው ሊደረግ የሚችለው ደግሞ ከአትቅራቢው ጋር በመደራደር ሙሉውን ወይም ከፊሉን ክፍያ ረዘም ባለ ጊዜ ውስጥ ለመክፈል በሚል ተደራድሮ ሊገዛ ይችላል ይህም ጊዜያዊ እፎይታን ይፈጥርለታል። ት ምን መምሶ አፎ ም መሊር መልከፍ ወባዊሽ የገንዘበ ህጎች የተሰኝውን ሰ ግያ ህኀል እንዲሁም ስርአት ተግባራዊ ማድረሣ ያስፈልል አንዲ የተተረሀውን የግዥ ስሩ የሣግኘየ ክዛሉ የሚያደር በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት ሚመ የግዥ ክፍሉ የሚያደርገው አከፋፈል ከሽያጭ ክፍሉ የኤሌ አንፃር የተሳለጠ መሆን ይኖርበታል በተቻለ መጠን ለ ኣገካ ጊዜውን አቅራቢውን በማያስቀይም መልኩ በተራዘመ መጠን የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ መጠን ያሳድገዋል ማድረን ከበቂ በላይ ለተከማቹ ጥሬ ገንዘቦች መላ ግበ ከላይ ከሰራነውና ከስራ ማስኬጃ ትንበያው እንደተረዳነቤ ለደርጾቲ ከሚያስፈልገው ዓመታዊ በጀት መጠን በላይ ትርፍ ጥሬ ገዝ ከታየ ይህን ጥሬ ገንዘብ ምን ማድረግ እንደሚገባ ከወዲሁ ግዜ ያስፈልጋል ከድርጅቱ የአንድ ዓመት የስራ ማስኬጃ ካፒታል በላይ የጥሬ ገንዘብ መኖር በትርፍ ክምችትነት የሚመዘገብ ሲሆ ይህንን ትርፍ ክምችት ይዞ ማቁየትም የራሱ ጉዳት ያለው በመሆኑ የተለያዩ አማራጭ ጉዳዮችን ለማድረግ ማቀድ ያስፈልጋል ተጨማሪ ኢንቬስትመንት ማድረግ ለባለቤቶች ከወትሮው ጠቀም ያለ የትርፍ ክፍፍልን ማድረግ የብድርና የዱቤ እዳዎችን ከፍሎ መዝጋት ከድርጅቱ ባለቤቶች በጥሩ ዋጋ የባለቤት ድርሻቸውን መልሶ መገዛትና የመሳሰሉትን መወሰን ያስፈልጋል በየጊዜው መሻሻል ከተራ ቱጥር ያሉትን የስራ ማስኬጃና የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መርሆዎችን በየጊዜው በማድረገ ስህተቶችንና ደካማ ጐኖችን እየለዩ የማረም ጠንካራ ጉኖችን ደግሞ የበለጠ እያሻሻሉ ማጐልበት የሚያስፈልግ ሲሆን በጊዜ ሂደት ውስጥ ምርጥ ወደሚባል የስራ ማስኬጻ ካፒታል አስተዳደርና የኢንቬስትመገት አወሳሰን ጥበባችን ባህላችን በእይጉ እየዳበረ ይፄዳል የፋይናንስ ስርአት መዘርጋት የመመሪያው ጉዳይ አንድ ድርደት የገንዘብ ህግ በሚለው የዚህ መፅሐፍ ደራሲ ውስጥ በተገለፀው መንገድ የድርደቱን የፋይናንስ ስርአት መዘርጋትና በዚህ የፋይናንስ መተዳደሪያ ፖሊሲ መሠረትም አሠራሩን ተግባራዊ በዶር አቡሽ አያሌው ልጋጮ ት አመራሮች ከአቅርቦትና ግ ጣሪ። እነዲ አቡስ ከሊ ገንዘብ የሚፈልጉ ወጭዎችን ለመፍታት ምን ማድረግ ለች በአጠቃላይ የሥራ ማስኬጃ ካፒታልን በትክክል ቴብ ጥሬ ገንዘብን በትክክል ማስተዳደር የሚያስፈልግ መሆኑን ያስፈልጋል የድርድቱን ጥሬ ገንዘብ በትክክል ለማስተዳኗር ድርጅቱ ወደፊት ወይም በአንድ አመት የሥራ ከመን ወለን ያህል ገንዘብ ሊያስፈልገው እንደሚችል ከመተንበይ መጀ ይሆናል ይህ ካሽ በጀት በመባል የሚጠራ ሲሆን አንድ ሓክኤ በየወሩ ወይም በየሩብ አመቱ ምን ያህል የገንዘብ ገቢይችና ህጭዕ ሊኖሩት እንደሚችሉ የአንድ አመት ትንበያ ማድረግ ይኖርበታል ማለትም ዛሬ ላይ ሆኖ የወደፊቱን ወርሃዊ ወይም በየሶስት ር ያለውን የጥሬ ገነዘብ ገቢና ወጪ መጠን ማስላትና በቱጥር ማስቀመጥ ይኖርበታል ይህን ከመስራት አንፃር አንድ ነገር ልብ ማለት ያስፈልጋል ይህም ምንድነው አንድ በዚህ ወር የተሸጠ ሽያጭ ጮሉ በሙሉ በዚህ ወር ላይሰበሰብ ይችላል ወይም ባተድነው ሩብ አመት ውስጥ ይሰበሰባል ያልነው የሽያጭ ገቢ ላይሰበሰብ ይትላል ስለሆነም ከባለፈው አመት ልምድ በመነሳት ተሰብሳቢ ገቢዎች ምን ያህል ሊሆኑ እንደሚችሉ ማወቅ ያስፈልጋል ባለፈፁ ፀዛ በመቶ ሽያፍ የተሰበሰበ ከሆነ በመቶ ቀሪው ሽያጭ በዚህ ፀር ሊሰበሰብ ይችላል። ረ ገጥ ተሰብሳቢ ሽያጭ የሌላቸው ለምሳሌ እንደ ር ዮችሬስቶራንቶች ደገበኛ ወዲያው ስለሚከፍላቸው ፐርማርኩ ትንበያ ገቢው በመቶ ፐርሰንት የሜለበሰብ ስለሆነ ባለበት የያ ይችላሉ እንዲሁም በቀጣይ ድርጅቱ በየሩብ አመቱ መ ላቸዉ ቋሚ ወጪዎች የሠራተኛ የኪራይ የብድር ሀ እንዲሁም ግብሮችን ጨምሮ መተንበይ ያለበት ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ለአቅራቢዎች የሚከፍሉትንም ጭምር ብ ያስፈልጋል ለአቅራቢዎች ተከፋይ መሆን ያለባቸው የባለፈው ቋ አመት ዝፍ እዳዎች አክሯልስ በየሩብ አመቱ ታሳቢ ማድረግ ያስፈልጋል በዚህ መሠረትም አንዳንዶቹ ሩብ አመት ላይ ወደ ባንክ የገባው የተጣራ ጥሬ ገንዘብና ለተለያዩ ወጭዎች ከባንክ በሚወጣው ፕሬ ገንዘብ መዛከል ያለውን ልዩነት ሲቀነስ ትርፍ ሊያመጣ ወይም ጉድለት ሊያላሁ ይችላል ለምሳሌ የአንድን ድርጅት የካሽ ፍሎው ፎርካስት ይሦ የጥሬ ገክነበ የየሩብ አመት ትዝያዎችን እንመልከት ሻ በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት መ ሰፌ ር ። በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት መ የመጀመሪያው ከተበዳሪ ድርጅቱ ጋር አብረው የሚሠሩ ርነ ተሬ ለምሳሌ አቅራቢዎች በአበዳሪነት ልንጠቀምባቸው ክሬ ይህም የሚሆነው ተበዳሪው ድርጅት ያልተሰበሰቡ የሽያ ጎሳን ጭ ገቢጾኒ ይኖሩትና በወቅቱ ግን የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ ሊያጥረጡ ደል በዚህ አጋጣሚ ውስጥ ድርጅቱ ያሉትን ተሰብሳቢ ገቢዎች ስለ ድርጅቱ በሽያጭ መልክ የ ተሰብሳቢዎቹን በመቶ ወይም በመቶ በሆነ ዋጋ ሊሸጣቸው ሊበደርባቸው ይችላል ምናልባት ኢንዞይስ የተቆረጠላቸው ተሰብሳቢ ገንዘቦች በ ቀናት ውስጥ የሚመጡ ከሆነና መጠናቸው አንድ ሚሊዮን ብር ቢሆን አበዳሪው በዚህ ቀን ውስጥ ሊመለስለት የሚገባ የአጠቃላይ መጠኑን ሺህ ወይም ሺህ ብር ሊያበድረው ይችላል የተበዳሪው ድርጅት ደንበኞች ገንዘቡን በቀጥታ የሚከፍሉት ግን ለአበዳሪው ድርጅት ብቻ ይሆናል ይህም በውል ስምምነት ውስጥ የሚካተት ይሆንና ለደንበኞቹም ይህን ያልተሰበሰበ ክፍያ ለአበዳሪው በቀነ መክፈል እንዳለባቸው ይነገራቸዋል በተባለው ቀን ደንበኞች ባይከፍሉ ተጠያቂው ተበዳሪው ይሆናል ይህ መሠሉ የብድር ስምምነት በእርግጥ ድርጅቱ ከተከፋይ ገንዘቦች ለምሳሌ በመቶ ወይም በመቶ የሆነ ዋጋቸውን ለአበዳሪው እንደመሸጥ የሚቆጠር ነው ይህም ማለት አንድ ሚሊዮን የሚሆነውን ተሰብሳቢ ገንዘብ በ ቀን ለሚሰበሰበው መጠን ሺህ ወይም ሺህ ብር መሸጥ አበዳሪው እንደ ስምምነቱ ሺህ ጠይም ሺህ ብር ትርፍ ያገኛል ማለት ነው ይህም ትርፍ በሌላ አገላለዕ የአጭር ጊዜ ወለድ መሆነ ነው ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት ኖሮት ነገር ግን ተሰብሳቢሥቹን ገንዘቦች ኢንሾይስ እንደ ኮላተራል በመያዣነት በመጠቀም ከአበዳሪ ድርጀቶች ሊበደርባቸው ይችላል አበዳሪ ድርዖቱ የትና ውን ተሰብሳቢ ገንዘብ እንደመያዣ ይዞ ማበደር እንዳለበት በቅድሚያ ተሰብሳቢዎሥቹን ገቢዎች በዶር አቡሽ አያሌው ሥራ የሜሠራ ሲሆን ከመረጣቸው ን በመቶ ሊያበድረው ይችላል የተበዳሪው ድርጅት ወስኖ እ ክፈል ያለባቸውን ገንዘብ ለአበዳሪው ባይከፍሉ ተበዳሪ መጮ ፍም ጠያቂነት ይኖርበታል ሆ። ብ እየወስዳ የግል ቤት መኪዛና ሌሉች እቃዎችን የመግዛት እንዲሁም አትራፊነቱ ያልተሞከረ ሌላ አዲስ ድርጀት የመክፈት ሁኔታዎች በስፋት ይታያሉ የንግድ ዴርጅት እንደ ልጅ ይወለዳዶ ዘፃዛደትም ያድጋል ልጅ ሲሠስድ የ አመታቸውን ነበር ከዲስ ኛ ከመታቸው በበፀ ነቪከ በበበፎ ፋይናንስ ማኔጅመንት መመመ ጻው በዶ አቡሽ ብዙ ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ አዲስ የተመሰረፋ ድርጅትም በመጀመሪያዎቹ ጊዚያት አካባቢ ብዙ ገንዘብ ይፈልጋል ከጊዜ በኋላ ግን የገንዘብ ፍላጎቱ ቀንሶ ትርፍ የሚያመነጭ ይሆናል ስለሆነም የሚገኘውን ትርፍ መልሰን ኢንቨስት በማድረግ አትራፌ የተረጋገጠውን ድርጅት ማስፋፋት እና አስተማማኝ ትርፍ እንዲሰጥ ማድረግ ይገባል በአገራችን ያለው ልምድ ግን ከዚህ እውነታ የተቃረነ ነው አዲስ የንግድ ድርጀት ከተቋቋመ በኋላ አድጐ ገንዘብ መስጠት ሲጀምር ድርጅቱን ጉዳት ላይ በሚጥል መልኩ ገንዘቡን ለግል አገልግሎት የማዋል አዝማሚያ ይስተዋላል በሌላ በኩል አትራፊ ከሆነው ድርጅት ገንዘብ ተወስዶ ማትረፉ ባልተረጋገጠና አዲስ የንግድ ድርጅት ላይ ኢንቨስት ይደረጋል የድርጆትና የግል ሒላብ ባለመለየቱ ብዙ ባለሀብቶች በአመቱ መጨረሻ ላይ የመንግስት ግብር መክፈል የማይችሉበት ደረጻ ላይ ይደርሳሉ የትርፍ ግብር የሚባለው ከድርደቱ አመታዊ ሽያጭ ላይ ወጪ ተቀንሶ ከተጣራ ትርፍ በመቶ የሚከፈል ነው ነገርግን ድርጀቱ ትርፍና አያለው ጥሬ ገንዘቡን ሴላ ቦታ ካዋለው የሚጠበቅበትን ግብር መክፈል ያቅተዋል ማንኛውም የንግድ ድርጆት መጠኑ ይለያይ እንጆ ካፒታል ጥራት ያለው የሰው ኃይልና ጥራት ያለው የግብዓት አቅርቦት ይፈልጋል ይሄን ዓናላጐት ማሟላት ካልተቻለ ድርጾቱ ተወዳዳሪ መሆን አይችልም በስተመጨረሻም መውያቁ አይቀርም ኣ»ላው ሯ የንግድ ድርጀቶች በራሳቸው እንዲቆሙ ብቃት ያለው ድርጅታዊ አቋም እንዲዳብር አለማድረግ በየተኛውም መመዘኛ ጠንካራ ድርይታዊ አቋም ያለው የንግድ ድርጆት ባለቤቱ ኖረም አልኖረ በራሱ መቀጠል ይሸላል ሳይንሱም የሚለው ይሄንኑ ነው በአገራችን በብዛት የሚታየው ሁኔታ ከዚህ የተለየ ነው ባለቤቶቹ ሳይናሩ ቢዝነሱም አብሮ ሲወድቅ ይታያል የዚህ ምክንያቱ ጠንካራ ድርደታዊዌ መዋቅር ም በዶር አቡሽ አያሌው ሠደርፎቢ መጅ ፈላጊውን ሶው በተፈለገው ቦታ ያለማስቀመጥ ችግር ተራ ና ችለው እንዲቆሙ ማድረግ ይገባል አሶምሾ«ቶች ራሳቸውን ችላ አስቀድሞ አለማቀድና አለመተግበር የትርፍ ግብር አስቀድሞ መታቀድ አለበት። ት መለኪያዎችን በተመለከተ የአንድን ድርጅት ገንዘብ ነክ መ ለማወቅ የሚያስችሉ ከሌሉች በበለጠ ር እየሰራ መ ሠን ለምሳሌ ወደ መለኪያዎች አለ ይችም የረይቶች ከፍኛ የሞ ያልተጣራ ሊሆን ይችላል ሌሎ ፏዋር ይችላል ገና ስሉ አትራ የባ ና በ ያዋ ማክ ሽያጭ ድርጅት ሽያጭ ያ ህዝብን ለማገልገል ችላል ከፍተኛ ስኬት ሉ የአንድ ሰሞን ርት ጥሬ እቃ የሚያቀ ፈፀም ነው ስለሆነም የአቅራቢዎችን ጥራት ቸውን መፈተሸ ይገባል በበፀ ነቪከ በበበፎ ጫም ፋይናንስ ማኔጅመንት በዶር አቡሽ ኣሦሊው ወጪ ይኖራል ለምሳሌ ለሽያጭ አውጥቶ ብር ያተረፈ ድርጅትና ብር ለሽያጭ አውጥቶ ኳር ያተረፈ ድርጅት ቢነፃህር ዝቅተኛ የሽያጭ ወጭ አውጥቶ ያተረፈው ድርጅት የበለጠ ውጤታማ ነው ምክንያቱ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በመስራት ነው ብር ያተረፈው » ገቢ ከአሳተፈው የሰው ኃይል አነፃር አንድ ድርጅት በጣም ብዜ ገቢ ያስገኛል የሚባለው ገቢው ብቻ በራሱ ተመዝኖ ሳይሆን ካሳተፈው ሰራተኛ ትርፋማነት አንፃር መመዘን አለበት ለምሳሌ ብር ያተረፈ ድርጅት የሰው ኃይል አሳትፎ ሲሆን ሌላው ድርጀት ደግሞ ብር ያተረፈው የሰው ኃይል አሳትፎ ከሆነ ሰው የተጠቀሙ ድርጅት ትርፋማ ነው ምክንያቱም የተጠቀመው የሰው ኃይል ወጪ ቆጣቢ በመሆኑ ነው ትርፋማነትና ብዙ ትርፍ ማትረፍ የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን መገንዘብ ይገባል ትርፋማነት ማለት ከተጠቀምነው ሐብት አንፃር የሚታይ ነው ምን ያህል ሐብት አባክነው አሁን የተገኘውን ትርፍ ያገኙት የሚለው ወሳኝ ነገር ነው ለምሳሌ ሽያጭ በስኩዬር ሜትር የሚባል መተመኛ አለ ስኩዬር ሜትር በ ስኩዬር ሜትር የሆነ ሱቅ በአመት ብር ቢሸጥና በ ስኩዬር ሜትር ስፋት ባለው ሱቅ ትንሽ ከፍ ያለ ትርፍ ሊያገኝ ይችላል ሁለቱም ሱቆች የሸጡትን ገንዘብ ለተጠቀሙት ስኩዬር ሜትር ሲካፈል የሚገኘው ውጤት ከተጠቀመው የቦታ ስፋት አንፃር ሲታይ ሰፊ መሬት የወሰደው ሱቅ ትንሽ ነው ያተረፈው ስለሆነም ትርፋማነት ለስራው ከተጠቀሦ ካልተነፃፀረ በስተቀር የተገኘውን ትርፍ ብቻ ላይ ያደርሳል ነው ግብዓት ጋር ማየት የተሳሳተ ድምዳሜ የተጠቀምነው ካፒታል አትራፊነት ለምሳሌ ብር ኢንቨስት ያደረገ ድርጆት በአመት ብር ቢያተርፍ ሌላው ነ በዶር አቡሽ አያሌው ይመ ብር ኢንቨስት አድርጉ ብር ሊያተርፍ ድርጅት ገባ ድርጅቶች ካደረጉት ኢንቨስትመንት መጠን አንፃር ። በባንክ አካውንቱ ላይ ያለው የጥሬ ገንዘብ መጠን የድርጅቱን ሥራዎች ሳይቸገር በመክፈል የማስኪድ ጥገዛሬውን ያሳያል የድርጀቱን የጥሪ ገንዘብ ሚዛን ሪፖርቱ በቀረበበት ጊዜ ያለውን መጩ ር ይህ ህ እና ከበፊተኛው የጥሬ ገንዘብ ሪፖርት በዜ ር ዘጠዘዘዘርህ ጋር ፎ ፋይናን ጠድመት ንዘብ ምጣኔ እያደገ ሁቃ ሸቀል ት የድርጅቱ የጥሬ ገንዝብ ይ ት ማነፃሀር ያስችለዋል ገተም ላይን ከ ይህ ማለት አንድ ድርጅት ስ ም በየከመቱ መጨረሻ ላይ ከቢዝነሱ የተገኘውን ገቢና ጣውን ወጭ በማቀናነስ በድርጅቱ የሒሳብ መዝገብ ሴጀር ጨረሻ ድርጅቱ ያገኘውን የተጣራ ትርፍ ወይም የተጣራ ን ይ ሚያመላክት ነው የድርጅቱ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ መ ታ ከግብር በኋላ ያለው የተጣራ ትርፍ ድለት ማለትም ድዬ የአንድን ድርጅት የተጣራ ትርፍ አፈፃሀም ከባለፈው አመት ተመሰባጅ ጊዜ ጋር በማነፃሀር መቀነሱን መጨመሩነገ የምናውቅበትም በየወሩ ወዶ ለቤዝነሱ የወ ነው ፋይናንሻል ሪፖርት ሀ ዚርፀዐበ ይህ የአ ር ድርጅት አጠቃላይ የቢዝነስ እንቅስቃሴ ከገነዘብ አፈፃሀሙ ገ ፎ የሚገልፅና የሚያመላክት የሒሳብ መግለጫ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال