Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ጫማ ሰፊው ዶጮ.pdf


  • word cloud

ጫማ ሰፊው ዶጮ.pdf
  • Extraction Summary

መርከብ በባሕር ነ ሚሪ ኢት ላይ ይገንሳፈፋል። መሪማ ወፎች በሰማይ ላይ ይበራል። ለመንዴሩ ሰዎች ጫማ ይሰፋል። ዶጮ አዲስ ጫማ ይሰፋላቸዋል።ሁለተኛውኘን ጫማ ስፋልኝ። ያንዱን እግር ሴላ ጊዜ አሰፋልዎታለሁ አለ ዶጮ። አቶ ዴፍጥጤም አልፈልግም ለሴላ ሰው ሽጠው።

  • Cosine Similarity

ለመንዴሩ ሰዎች ጫማ ይሰፋል። ዶጮ አዲስ ጫማ ይሰፋላቸዋል። አንድ ቀን አቶ ዴፍጥጤ የሚባሉ በጣም ትልቅ ሰውዩ መጥተው ዶጮ ጫማ አንዲሰራ ላቸው ጠየቁት። አቶ ዴፍጥጤ ከሰው ሁሉ የተለዩ በጣም ግዙፍ ትልቅ ሰው በመሆናቸው እግራቸ ውም በጣም ትልቅ ነው። ከብዙ ቀን በሁዋላ ለአቶ ዴፍጥጤ የቀኝ እግር የሚሆን ትልቅ ጫማ ሰፍቶ ጨረሰ። አንዱ ጫማ ብቻ ለብዙ ሰው ጫማ የሚሆነኝን ቆዳና ሲባጎ ጨረሰብኝ አለ። ዶጮ ያለቀውን ያንድ እግር ጫማ ብቻ ይውሰዱና እርስዎ የፈለጉትን ይክፈሉኝ አለ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال