Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

አለመኖር ክፍል 2.pdf


  • word cloud

አለመኖር ክፍል 2.pdf
  • Extraction Summary

ከለ ክብሩ። በጭራሽ ገብ እንደማይሰጠው ያውቃል እንዴ ዶክተር ኖት ህ እናንተማ ሀ በደን ነው የምታወቁኒ ትራፊክ ፖሊሱ እንደመለሳሰስ አሰ ክብሩ ደግሞ መቋጫም ሆኖ ነው ያደገው። ለሚለው ጥያቄ የልጅ አዕምሮ መልስ አይሰጥም አዲስ ጓደኛ ማፍራት ብቻ ሳይሆን ረሱ ክብሩም ለመረጋጋት በመፈለግ መሆኑን በማመን ርጳከከ ከሃ ጳርከከ ሴ ነው ደስታ ከእንቅልፉ እንደነቃ ዐይኑን ከፊት ዚ ው የቀን መቁጠሪያ ወረዐወረ ሐምሌ መሆ ን በየዓመቱ አይዘነጋውም በልጅነቱ ናፍቆ ከሚጠብቃቸዕ ውስጥ ካሉ ጥቂት ቀናት አንዱ ነበር ሌሎቹ የተለመ በዓል ቀናት ናቸው ነፍስ ካወቀ በኋላ ዓመት በዓል ኩ ግምቶ የጅምላ ዕረፍት የሚወስድበት ቀን ነው የ ር መግይገባበት የልጅነት ዘመነ ይወደውና ርታ የጀሽ ወለደ ምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

አለች ውቢት። ሰብለ ነበረች ምን አለ። ዊንታ የቤት አመቤት ሆና ጥልቅ ሃሳቦችን ለማብራራት ከመድፈር ወዳቷሳ የማትል አልፎ ተርፎም ተማርን የሚሉትን ጓደኞቿን በፅውቀት የምታሳጣ እሱማ ቀሳል ነው ርጳከከ ከሃ ከርቧበ አለመኖር ናት ትምህርትና ዕውቀት የተለያዩ መሆናቸውን ለማወቅ ከዊንታ ጋር ጥቂት መቆየት ብቻ በቂ ነው ፃሳብ ማፍለቅ ያንንም ለመግለጽ መድፈር እንደዘበት የምታደርገው ነው ውቢት ደስታ መማር ባለሙያ ያደርጋል መኖር ግን አዋቂ ያለውን አሰበች ደስታን ባሰበችበት ቅጽበት ክብሩ ተመልሶ መጣባት ደህና ከተቀመጠችበት ስሜቷን ሊበርዘው ነው አስተናጋጁን በእጂ ምልክት ድገመኝ አለቸው አልኮል የሾለውን የሕይወት ጫፍ ለጊዜውም ቢሆን ያዶለዱመዋል ድድር ብሎ የረጋውን ችግር ያለሰልሰዋል ደስታ አሁንም መጣባት ድንገት ናፈቀችው ከሱ ጋር ማውራት ደስ ይላታል እንደ ክብሩ አይቆለልም ረግቶ ማረጋጋት ይችላል መታመሙ ትዝ አላት ቅድም ክብሩ እንሂድ ሲለኝ በሄድኩ ኖሮ ብላ በውስጧ ተቆጨች ወዲያው ስልኳን አንስታ ክብሩ ጋር ደወለች እዚያ ከሆነ ደስታን አናግረዋለሁ ብላ በመጓጓት ስልኩን አያነሳም ምን አባቱ ሆኖ ነውጡ መኩራቱ ነው ይሄን ጊዜ እኮ ይቅርታ የምጠይቀው መስሉት ነው በሃሳቧ ቀጠለች ስልኩ ሳይነሳ ተዘጋ። ውቢት ነበረች ሦባቀልድም በቁምነገርም ሰው በውስጡ እየተገፋ ውጭ ውጭውን የሚኖር ፍጡር ነው ብሎኝ ነበር ደስታ አለች በመቀጠል ውይ አሉ ልጅ ደህና ነው። ርከከ ከሃ ጳርኬከ አለመኖር ውይ። ፌስ ከሃ ጳርኪኪ አዲስ ፍቅር ሁሌም እንዲህ ነው ሁሉም ነገር እውነት ይመስላል አለች ውቢት ድንገት ያወራችው ነገር ከጠቀመ በማለት አንዳንድ ጊዜ የያዙትን መወርወር ብቸኛ አማራጭ ይሆናል እንደሱ አይደለም እኔ በጣም ነው የተመቸኝ ከሱ ጋር ስሆን ቀለል ይለኛል አለች አይዳ እስኪ ዐይንሽን ግለጪው አለች ሰብለ መች ጨፈንኩ መለሰች አይዳ ውቢትና ዊንታ ፈገግ ተባባሉ አይዳ የሰብለ ጥያቄ እንዳልገባት አውቀዋል እስኪ ምኑ እንደዚህ ልብሽን አንዳጠፋውና ዓይንሽን እንደከደነው ንገሪን ማለቴ ነው አለች ሰብለ በማብራራት መልክ በቃ ደስ ይለኛል መቤ አሉ ሶስቱም ጓደኛሞች እ በቃ ያወራልኛል ምን ይሆን የሚያወራልሽ። አይዳ ነበረች አይ ምንም አይደል። ይፄ ክብሩ አናዶኝ ነው እህ አሉ ሶስቱም በአንድ ድምጽ እኔ ደግሞ ሌላ ቁም ነገር መስሎኝ አለች ሰብለ ውይ ለሱ ነው እንዴ ይህን ያህል የሆንሽው። ዊንታ ቀጠለች አዎን መለሰች ውቢት። ለሚለው ጥያቄ የልጅ አዕምሮ መልስ አይሰጥም አዲስ ጓደኛ ማፍራት ብቻ ሳይሆን በአዲስ ጓደኞች መፃል ተቀባይነትን ማግኘት በእጅጉ ይከብዳል ይህ የሚሆነው ልጆች ግልጽና ታማኝ በመሆናቸው ነው እንጂ በክፋት አይደለም ልጅ የማያውቀውን አያውቅም ለማወቅ ጊዜ ይፈልጋል አዋቂም እንዲሁ ነው ልዩነቱ ልጅ አለማወቁንም ጊዜ መፈለጉንም ሳይደብቅ ያሳውቃል አዋቂ ግን መሸንገልን ያውቃል ምናልባትም ሰው ወደ ጎልማሳነት የማደጉ የመጀመሪያ ምልክት የውሸት ፈገግታ መስጠትን መቻል ሳይሆን አይቀርም የልጅ ፈገግታ ግን ከልብ ነው ልብ ካልሳቀ ጥርስ አይስቅም የአዋቂ ፈገግታ ደግሞ ብዙውን ጊዜ ከከንፈሩ ነው በዕድሜና በአዕምሮ ማደግና መጎልበት ቀስ በቀስ ከየዋህነት የመሸሽ ሂደቶች ናቸው ክብሩ አዲሱ ሰፈራቸው በገቡ ማግስት ዕሁድ ጠዋት የሆነውን መቼም አይረሳውም ከቤታቸው ደጃፍ ካለው ሜዳ ላይ የልጆች ጨዋታ ድምጽ ሲሰማ እንደለመደው ኳስ ሊጫወት አየቦረቀ ወደ ሜዳው ይወጣልሱ ሜዳው ጋር ደርሶ ሲቆም ልጆቹ ጨዋታቸውን ይዘው ስለነበር አሱን በውል ያየውም አልነበረምነፁ ለቅምጥሉ ክብሩ ይህ በጣም ያልተለመደ ክስተት ነበር በቀድሞ ሰፈሩ የሰፈሩ ሰው ሁሉ የክብሩን ብርቅነት አባቱን ላለማስከፋት ብሎ የተቀበለ በመሆኑ የአዋቂም የልጅም ትኩረት ከእሱ ላይ ወርዶ አያውቅም የፈለገውን ይጠይቃልያገኛል እዚህ ሰፈር ግን ክብሩን የሚያውቀው ልጅ አልነበረም ሁሉም በራሱ ዙሪያ ይሮጣል አለመታየት የሚፈጥረው የትንሽነት ስሜት ምን ያህል እንደሚያስጠሳ የተሰማው ለመጀመሪያ ጊዜ ያኔ ነው ጨዋታው ለጊዜው ሲቆምልጆቹ በድጋሚ ለመጫወት ቡድን ቡድን መስራት ጀመሩፁ በዚህ ወቅት ክብሩ ፈራ ተባ አያለ ወደ ልጆቹ ርከከ ከሃ ጳርኬከ ተቀላቀለ ሁሉም ልጆች ተከፋፍለው ክብሩና አንድ ልፊ ከልጆቹ መሃል ትንሽ ከፍ ያለው ወደ እነሱ በወጡ ከ ወደ ቡድነ እንደሚያስገባ ነገራቸው ክብሩ ደስ አለ ሩ መልኩ ከሱ ጋር ተወዳድሮ ሌላ ሰጡ መረጥ ዉ ም አያስበም ሆኖም መራጩ ልጅ የሚያውቀጤን የ ብ ነ ግባ ሲለው ክብሩ እንዴ ቀድሜ የመጣሁት እኮ እኒ ነፍ ልጅ ሱ ጊዜ ትንሹ ልጅ እሺ ትችለኛለህ ከፈለክ እንደባደቡ አሊ ልጆች ጨዋታውን ትተው ክብ ሰሩ ልጆቹ ነ ጭንቅላት የሚያስቡ ነው የሚመስሉት ይህን ብኔ ቱ በጌ በጅምላ በሚመሩበት ጊዜ ይደግሙታል ጸለራ ርይ ሰል በመከተል ያለውን ሁ ልጆቹ ሲሰበሰቡ ክብሩ ፍርፃት ተሰማው አልችልም ነው እችላለው እንዳይል መቻሉን ርግጠኛ አይደለም ቧል ሊንእ ሃሳብ መፃል እያለ ተለቅ ያለው ልጅ ብሌ ይዋጣላችዚዜር ሳነ ትገባላችሁብሎ የፍርዱን ሂደት አብራራ ፍትህ የማ አንዲህ ያደርጋል የሚያውቀውን ደግፎ የማያውቀውን ንት ኛም ውሳኔ ያመራል ትንሹ ልጅ ለክብሩ ፋታም ላ ባይስግ የክብሩን አንገት ጠምዝዞ አስጎነበሰው ክብሩ ስለማያውቅ ለትንሹ ልጅ ይጎተትለ ጭንቅላቱን ሲገጨው ተሰማው ልጆቹ ለጎል አንደ የሚጠቀሙበት የተቆረጠ የባህር ዛፍ ጉቶ ነበር ይህን ጊዚ ር ራሱን ከልጁ ብብት እንደምንም አላቆ ወጣና ወደ ቤቱ በሩጫ ሥ ጀመረቡ ከኋላው የሰፈሩ ልጆች ሳቅ ጭ የማያውዜ ንቅላቱ ውስጥ የትንሽነት ስሜትን ወ ኣ ድብ ተደባ ድ ገ ጀመር ድንገት የሆነ ዢ አይነት ጫጫታ ፈጠረበት አለመታየት የሚፈጥር ቢሆንም ታይቶ መናቅ ግን አለመታየትን የንግስና ያህል ያስመኛል ክብሩ እንደሮጠ ጠደ ቤቱ ሲገባ አባቱ ከቤተክርስቲያን መልስ ቁርስ ለማድረግ አረፍ እንዳሉ አገኛቸው ልክ እንዳዩትአገተ ምን ሆነፃል። ርከከእ ከሃ ጳርኬከ አለመኖር መ ጫራ መ ሚው ክብሩ ፃሳቡን በግድ ጎትቶ ከመዓዛ ሲለየው ወስዶ ውቢት ላይ ጣለው መቼም የወንድ ሃሳብ ከሴት ተለይቶ ረጅም አይፄድም ከቀድሞ ፍቅረኛ ወደ አሁኗ እጩከዚያ ወደ አናት ዞሮ ወደ እህት መልሶ ወደ ሚስት ለነገሩ ስለወንድ ማሰብ ምኑ ደስ ይላልለወንድ ማለት ነው ውቢትን ሲያስብ አሁንም የንዴት ስሜት ተሰማው የማታው ብቻ ሰይሆን ትናንት ቀን ያለችው ሁሉ መልሶ መጣበት እንደምታሸንፍ ክላወክ አትፎካከርም ያለችውን ደጋግሞ አሰበው ከየት አባቷ ነው ይህን ያወቀችው ብሎ አሰበ ወዲያው ያ ደስታ ነው ይሄኔ እንዲህ ያረጋት ራሴው አስተዋውቄያቸው ከአሱ ባሰችና አረፈችው እኮ አለና ፈገግ አለ ውቢትና ደስታን እንዴት እንዳስተዋወቃቸው ትዝ ብሉት ክብሩና ደስታ ከሚሰሩበት ሆስፒታል ውስጥ ካሉት በመፍረስ ላይ ያሉ ካፌዎች በአንዱ ቁጭ ብለው የጀበና ቡና ይጠጣሉ ብዙ የሆስፒታል ካፌዎች እርጅና ተጭኖት ጭንቅላቱ እንዳይወድቅ ፊቱን በእጁ የደገፈ ሰው ነው የሚመስሉት የተጨማደደ ግድግዳየተሰባበሩ ወንበሮች የበለዙ መጠጫዎች ይበዙበታል ሆስፒታሎቹ ሲታደሱ እንኳን ሻይ ቤቶቹ ቀለም አይደርሳቸውምሱ ሴላው የሆስፒታል ሻይ ቤት መገለጫ ደግሞ የወንበርና ጠረጴዛ መብዛት ነው አንዳንዴ ወንበርና ጠረጴዛ በመብዛቱ ሰው መቀመጥ ሳይችል ይቀራል ርኬከ ከሃ ጳርኪኬ ሃ አለመኖር ሁለቱ ጓደኛሞች እንዲህ ባሰው ሻይ ቤት እንደተቀመጡ በ ያጣጥማሉ ይህኛው ካፌ ካሉት ደከም ያለው በመሆኑ ደሁ ህ ካልሆነ ሌላው ጋር መጠጣት ሞቱ ነው ቡና የደከመ ቤኑ ነው የሚጣፍጠው የቡናው ምሬት ክቤቱ ድክመትና ድሀነት ይጣፍጣል ይላል ውቢት ገና አዲስ ሃኪም ሆና መቀጠሯ ስለሆነ ብዙ ሰው አታውነኗ ከብዙ አዲስ ተቀጣሪዎች የምትለየው እንደሌሎቹ አጀብ ብሳ በቡደን ስለማትጓዝ ነው ለዚያም ይሆናል ብዙ ሰው ወደማያዘወትረው ትሽ ካፌ ብቻዋን የመጣቸው ውቢት ጠደ ሻይ ቤቱ ስትዘልቅ ቀደሞ ያያት ደስታ ነበር ክብሩ ጀርባውን ሰበሩ ሰጥቶ ስለተቀመጠ የሚገባውን ሰው አያይም ደስታ ዐይነን ወደላይ አንጋጦና አጂ ወደሰማይ ከፍ አድርጎ በመዘርጋት ተመስገን ጳምሳካችን አለ ክብሩ ጓደኛውን አይቶ ምን ነው ምን ም ወደቷላው ይር ተገኘ። አለ ክብሩ። አለች ውቢት ክብሩን በስርቆት አያየች አንድ ጊዜ እኔንም አንደ አሱ ብታዬኝዐይፄን ጨፍጌ አሁኑኑ ነበር ቀጥ ብዬ ቤቴ ሄጄ የምተኛው አለ ደስታ ውቢት ደነገጠችና ክብሩን አየችውትብብር በሚል መልክ ክብሩ አለቃዋ ስለሆነ ትፈራዋለች ገና አልተደፋፈሩም ነበር ክብሩ ፍርፃቷ ገባውና ለምንድነው ዐይንህን ጨፍነህ የምትሄደው አለ በጓደኛው ቀልድ ለመሳቅ በንዲህ አይነት የስስት አይታ የታየውን ዐይኔን ሌላ ነገር በማየት አላበላሽም ብዬ ነዋ አለ ደስታ ይህን ሁሉ ሲሉ ውቢት አሁንም እንደቆመች ናት ርከከ ከሃ ጳርኬከ እንዴ ፈዘን እኮ ቁጭ በይ አሳልንሽም ቁጭ በይ አላ ከመቀመጫው እየተነሳ ውቢት ከጎን ያለውን ሰባራ ወንበር ደስራ በፍርፃነ አየችው ረስታ ከመቅጽበት ብድግ ብሎ ነይ እዚህ ተቀመጭ አላት ወዝነ እየለቀቀላት ሰባራውን ወንበር እንደተፀየፈችው አስተውላል ረ ችግር የለም አለች ውቢት የውሸቷን በመግደርደር ብይ በይ በዚህ መልክና ልስላሴ ውሸት አያምርብሽም አላት ደስታ ውቢት ቀልዱና ቁም ነገሩ ስለተቀሳቀለባት የክብሩን ዐይንዐይን ታያለች ክብሩ ምንም አንዳልተፈጠረ የቡና ሲኒውን ስንስቶ ወደ አፉ ኝ ወሰደ ውቢት ቁልል። አትጨነቂ አላት እሺ አለች ውቢት ፈጠንኩብሽ አይደል። ውቢት ተናደደች እንዴ። አለ ደስታ። ጦርነቱ ከተፋፋመ የጥይት ፍንጥርጣሪ ቃላት እንዳይመቱት በመጠንቀቅ ልክነኽ አንተ አስረዳኝ አለች ውቢት ክብሩ እንደመከፋት አሰ ደካማነቷን በማሳየት እሱ የተሻለ መሆኑን የማረጋገጫ አንድ አጋጣሚውን ጓደኛው ሆነ ብሎ አእንዳጨናገፈበት አውቋል ርጳክክ ከሃ ጳሀርኬከ ርከከ ከሃ ጳርከኬከ ውቢት የምታውቀው መልስ ስታገኝ ደስ አላት ስድስት ወሬ ነው አለችው ደስታ ጓደኛውን እያየ ያሳዝናል በሚል አንገቱን ነቀነቀበት ምነው። እንዴት መሰለሽ እኔ አየቀለድኩ ሳወራ አሱ ጭንቅላቱን እየነቀነቀ በሆዱ ይስቃል አሱ ደግሞ ሲቀልድአእጌ የተመስጦ ፈገግታን በመላበስ ጭንቅላቴን አእወዘውዛለሁ ይህን ከሩቅ ለሚያይ ሰው ስለ አንድ ትልቅ ሳይንሳዊ ጥናት የምንወያይ ይመስለዋል ወደፊት እንደእዚያ ስንሆን ካየሽን ምናልባትም ስለ አንቺ እያወራን ሊሆን ይችላል ቀጠለናምምሁራዊ አካሄድ ማለት ይፄ ነው ምሁራዊነትን ማስመሰል እንደማለት ነው ምሁር የሚል ተቀጽላ ስም ካለሽ በቃ አከተመ አለ ደስታ ይገርማል አለች ውቢት ግን አኮ አናንተ ቀልድ ብቻ ሳይሆን የእውነትም ምሁራዊ ነገር አላችሁፁ ብላ ቀጠለች ሰ እየነገሩትም አይገባውም ማለት ነው አለ ደስታ አሁንም ለ ርች ሳያውቁ መፈረጅ ከባድ ነው አለች ውቢት አልም ርከከ ከሃ ጳርኬከ ጡ ለንተኮ ማለት የደዛ አኒ ነሁፌ ር ደ ደስታ ት ሳታስበው ወ እያየች ሜኒ ምህርታዊ ይሆኑብሻል አይደል አላት ደሱ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال