Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ፋልስ.pdf


  • word cloud

ፋልስ.pdf
  • Extraction Summary

ሐበሻን ሁሉ ጠላሁት። የመንግሥት ባለሥልጣኖችን ጠላቷቸው እነዚያ የዝምታ ሰባት ዓመታት የረዘሙብኝ የሰባት ሺህ ዓመታት። የእኛም ነገሥታት ደም ሲያፈሱ ተመለከትኩ። ሕዝብ መንጋቸው ሲያደርጉት መንጋውን በዙፋኑ ፊት እንደ ጣኦት ሲያሰግዱት ተመለከትኩ ለ በዚህ ሁሉ የአስፈሪነት ድባብ የተከበቡ ነገሥታት በስንድ ነገር በብርቱ ሲደነብሩም አየሁ ራሱን ችሎ የሚቆም ሕዝብ እንደ መሐፒል ቅንጣት አዋሕዲቸውና አስማምቷቸው ሕዝቡ በሰላም ሲኖር ተመለከትኩ ብቻውን የሚቆም ሰው ያለነፍጥ የሕዝብ ልብ ሲገዛ አገሩን አጥብቆ ሲወድድ ተመለከትኩ ይህን እይታ አጋራ ዘንድ ልቤ ቢሻ ይህችን መጽሐፍ ለመጦመር በቃሁ ኤኤ ኤሙጭመ የህ ይህች መጽሐፍ መታሰቢያነቷ አውነትን ይዘው ስለእውነት ሲሉ በታላቅ ሰብአዊ መንፈስ ራሳቸውን ችለው ብቻቸውን ለቆሙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሁንልኝ። በተከታታይ የነገሠት ሁስቱ የደርግና የአሕአዴግ ነገሥታት የስተዋወቀቁት የሶሻለስትም ሆነ የፌደራል ሥርዓነ የጮኩኸለትም የጻሞክሬሲ ሥርዓት ስአክገራችንም ስለእነርሱም እንግዳ ሆኖ ኖሯል።

  • Cosine Similarity

ዙፋኑ የየትሮውም ሥርዓት የዑደቱ ማዕከልና የሥዕጣን ምንጭ ሆና ፃገለግላል መሥ ባብቹ በ ተመስገን ጌታሁን መጋቢት ዓም ተመስገን ጌታሁን ከ ዓም መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው አድራሻ ተመስገን ጌታሁን ከበደ ፎጠልፅጠከ። የመንግሥት ባለሥልጣኖችን ጠላቷቸው እነዚያ የዝምታ ሰባት ዓመታት የረዘሙብኝ የሰባት ሺህ ዓመታት። የእግዚአብሔር ዝምታም ወ እጅግ በረታ« በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደሚራመዶ ለ መባዘን ተረፈኝ ቢጨንቀኝ አጠገቤ ያለውን መጾቶ ፅጎ ከመደመሪያው እስከ መጨረሻው መሥመር አነበብኩት እጅግ አድርጌ የጠላኋት ኢትዮጵያ በየምፅራፎቹ መካከል ብቅ እያለች አበሳጨችኝ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ አግዚአብሔር ስትዘረጋ ሁከት በኢትዮጵያ ምድር ሲሆን የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ ንጉሟ እስራኤልን ሊወጋ አንድ ሚሊዮን ጦር ሲያዘምት ኢትዮጵያውያኑም ፈጽመው እስኪጠፉ ሲወድቁ እንደ ነብርም ዥንጉርጉርነታቸውን መልቀቅ ሳይችሉም ተመለከትኩ በብሉይ ኪዳን ጊዜ በኛው ቀኖና ጊዜ በሐዲስ ኪዳን ገዜ በድምሩ ጊዜ ኢትዮጵያ ከሚለው ስም ጋር ተፋጠጥኩ ፍለጋዩ ከኢትዮጵያዊነት የሚገላግለኝን ነገር ለማግኘት ብቻ ነበር ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆኖ ኢትዮጵያን በሸሸኋት ቁጥር በአእምሮዬ ውስጥ እየገዘፈችብኝ ብስጭቴም እየጨመረ ሄደ በዚያ ልገልጸው በማልችለው የጥላቻ ሕመም ዘመኔ ከዓለም ጥግ ያሉ ወዳጆቼ በአንዳች ኃይል ተገፍተው ሲያስታውሱኝ አጅግ ገረመኝ በአእምሮው ውስጥ እየተመላለስኩበት ሻይ አላስጠጣ ያልኩት ካናዳ የሚኖረው ኢትዮጵያን በልቡ ይዚት የተሰደደው አብሮ አደግ ጓደኛዬ ሰሎሞን ጣዕመ ተማው ምነው ልቤ ስለአንተ አረፍት አጣ። ህዞ ጥበበኛው ንጉሥ ሰሎሞን አጅግ ተወዳጅና ባለጸጋ ንጉሬ ሲሆን ጥበቡን ለማየት የአረብ ነገሥታት የኢሌኒ ንግሥትና ሌሎች ከሩቅ አገር የመጡ ነገሥታት በቤተመንግሥቱ ሲጋፋ እጅግ የከበረ ውድ ስጦታ እጆ መንሻ ሲያቀርቡለት ታላቁ ቤተመቅደስ ሲያሠራ በጥበብ ሲፈርድ በረቀቀ ፍልስፍና ጥበብን ሲመረምራት እስራኤልንም ወደ ታላቅ ከፍታ ሲያወጣት በልቤ ተደነቅኩ የሚገዛውን ሕዝብ በአለንጋ ሲገርፍ ከወገኖቹ መካከለ አገዛዙ አስመርሯቸው ወደ ግብጽ ምድር ሲሸበሹ ተሳቀቅኩ በጣኦት አምልኮ ከረከሱ ቆነጃጅት ጋር በፍቅር ሲወድቅ ለስሙ መጠሪያ ሀውልት ሲያቆም በመጨረሻም ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ሲሆንበት ሲናዘዝም የተሰጠው ጥበብ ሁሉ ኀዘኑን ብርቱ ሲያደርግበት ሲተክዝም አብሬው ለመተከዝ በቃሁ መልካም ሥራ ለዘላለም እንደሚኖር ሲመሰክር ሥራው ሁሉ እፁብ ድንት ሆነብኝ ልጁ ሮብዓም በተራው ነግሦ በጓደኞቹ ምክር ሕዝቡን በጊንጥ ሲጋረፍ እጅግ ተገረምኩ ዘመን የማይሽረው የንግሥና ሥርዓት በቅርጽም በይዘትም ከጥንቱ ዘመን ጋር አንድ መሆኑን አስተዋልኩ። የእኛም ነገሥታት ደም ሲያፈሱ ተመለከትኩ። ሕዝብ መንጋቸው ሲያደርጉት መንጋውን በዙፋኑ ፊት እንደ ጣኦት ሲያሰግዱት ተመለከትኩ ለ በዚህ ሁሉ የአስፈሪነት ድባብ የተከበቡ ነገሥታት በስንድ ነገር በብርቱ ሲደነብሩም አየሁ ራሱን ችሎ ብቻውን በቆመ ሰው ነገሥታቱ በፍርሀት ሲርዱ ዙፋኑን የከበቡ ጎሰኞችም ሲደነብሩ ተመለከትኩ ፍርሀታቸውን ለመደበቅ ብቻውን የቆመ ሰው ከያለበት እያደኑ ሲያንገላቱት ሲያስሩት ሲያሳድዱት ሲገደሉት በእሳት ሲያቃጥሉት ሲያኮላሹት አየሁ ባዶ አጁን ብቻውን በቆመ ሰው ፊት ሲርበደበዱ አጃኢብ አልኩ ልቤ አላረፈምና በደም በተነከረው ዙፋን ዙሪያ የነገሥታቱን መልካም ሥራ ፈለኩ ጥቁርም ነጭም በተፈጥሮ የማይበላለጥ መሆኑ ያሳዩን አገራቸውን የጠበቁ ለአገራቸው አንገታቸውን የሰጡ ትምህርት እንዲስፋፋ የተጉና በዓለም መድረክ በክብር የቆሙ ነገሥታት እንዳሉንም ተገነዘብኩ ሊቃነ ሀገራት አገር ሲያረጋጉ የተጣሉ ሲያስታርቁ ንጉሥም ከልኩ አልፎ የሚገዛውን ሕዝብ እንዳያስመርር ሲመክሩትም ተመከለትኩ ወደሚገዙትም ሕዝብ ስመለከት ራሱን ችሎ መቆም ያቃተው ሰው አገሩን አምርሮ ሲራገምና ሲጠላም አስተዋልኩ የማሕበረሰብ ቀስቋሾች መንጋውን ሲነዱት መንጋው ነፃነቱን ከነፃ አውጪዎች ፍለጋ ሙዳዬ ምጽዋት በእጁ ይዞ ሲለምን በማየቴ ልቤ ክፉኛ አዘነ በራሱ ሳንባ መተንፈስ አቅቶት እርሱነቱን ለባርነት አሳልፎ ስጥቶ ብመለከት ግራ ገባኝ ራሱን ችሎ የሚቆም ሕዝብ ባለበት አገር ነገሥታቱ የክብርና የኩራት ምንጭ ሆነው ሲፈነድቁባቸውም አየሁ ዲሞክራሲ ዘውዳዊ አገዛዝና ፌዴራላዊ ሥርዓቶች ልዩነት ሳያሳዩ ራሱን ችሎ የሚቆም ሕዝብ እንደ መሐፒል ቅንጣት አዋሕዲቸውና አስማምቷቸው ሕዝቡ በሰላም ሲኖር ተመለከትኩ ብቻውን የሚቆም ሰው ያለነፍጥ የሕዝብ ልብ ሲገዛ አገሩን አጥብቆ ሲወድድ ተመለከትኩ ይህን እይታ አጋራ ዘንድ ልቤ ቢሻ ይህችን መጽሐፍ ለመጦመር በቃሁ ኤኤ ኤሙጭመ የህ ይህች መጽሐፍ መታሰቢያነቷ አውነትን ይዘው ስለእውነት ሲሉ በታላቅ ሰብአዊ መንፈስ ራሳቸውን ችለው ብቻቸውን ለቆሙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሁንልኝ። የዘውዳዌዊው ሥርዓት ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ በቆየባት አገር ላይ ደርግ የተከተለው የሶሻለስት ሥርዓት ተዋውቆ ገና መሬት ሳደዝ ሌላ ሦስተኛ የበሔር ተኮር የስቲካ አስተሳሰብ እንደ ብሉኮ በላይ በላዩ ላይ ሰደረብብን ሸክሙ አሁን ደረስ እድግ አደርነ ነው የከበደን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال