Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የጽህፍ ጥበብ መማርያ (1).pdf


  • የቃላት ደመና

የጽህፍ ጥበብ መማርያ (1).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ተአም ከባለሁሪኮች እንዴት ነው የሚዛመደው። ሠነምን አይነት አቢይና ንኡስ ባለታሪኮች ናቸው በትረካ ውስጥ የሚካፈሉት። በጠ ባለታሪኮችን የሚያሳስባቸው ማእከላዊ ቅራኔ አላቸውየላቸውም ካላቸውስ ቅራኔው የሚመሰረተው ሰዎች ከተፈጥሮ ሀይል ጋርያለው ተፃራሪነት ነው ። ትረካ በጥንቃቄ ተመርጠው የተቀናጁ የተወለኑ አባባሎችና እንዲያም ብሎ የተወሰኑ ድርጐች ውጤት ነው ። ቕርፅ የሚዘይደው ከቃላት ጀምሮ ሲመጠን ነው ። ይህ እንግዲህ ታሪኩን ማሣድሪያው መሆኑ ነው ። ይስዩዩአወፎዩ በስድስተኛዉ መዕ አንዳርጌ መስሎን ያገኘዋል ከታው ጋር ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ህቀዓቨይኞኦያቅንተ «» ሥጨራፍ አምስት አበይት የአደራረስ አይነቶች ተራኪ ድርሰት አውናዊ ተራኪ ልቦለዳዊ ተራኪ ስእላዊ መስተዋታዊ ድርሰት ገላጭ ድርሰቅ ትርዓሜ ውሳኔና የ የድልደሳ ስልት የአብነት ስልት የማመሳሰልና የማነፃፀር ስልት የትንተና ስልት አመዛዛኝ ዴርሰት የጭውውት ድርሰት ኀ ክፍል ሶስት ትሪክጥንታዊ ዘመናዊ ደብ ነባር መዳረጊያዎችኖ ትልና የድርጎች ጎች የሁነታዎችና የመዳረጊያዎች አመራረጥ ልምና ትልም ከባለታሪኮች ጋር ያለው ዝምድና የትልም ጥድፈያናዘገምታ ትልም ለስሜት ፍንጠቃ ለሰበካ ፕሮፖጋንዳ ብ መልእክት ለስሜትና ለ ቀ የልባንጠልዋልነትና ዮ የግርምታ ስልቶች « ዳልኳዜ ተራኳኪ የተፊኪ ኤሙዎች በአይን ከማየት አኳያ ከአእምሮ ልምድ አኳያ ከፍላጎት ሂደት አኳያ የተራኪ አይነቶች የተራኪ ተግባራት የተራኪ ሀተታና ትርጓሜ ማቅረቢያ ዘዴዎች የተራኪ ድምፅ » የተራኪ መልአክት ባለታሪኮች ገፀ ባህርያት የባለታሪክ አይነቶች ነጠላ ባለታሪክ ውስብስብ ባለታሪክ ባህርያዊ አቀራረብ ባለታሪክና አቋሙ የባለታሪክ ጥምርነት የትረካ ሜዳቦጀን ፌዛዊ ደጀኑ አእምሯዊና ልቦናዊ ደጅን እ ፈንጣቂ ደጀን መውሜ ህ። እዚህ ላይ ለጊዜው ጥያቄዎቹን በጥያቄነታቸው አጢ ነን እናልፋቸዋለን መመሪያውን ተከታትላችሁ ስትጨ ርሱ መልሶቹን ከራሳችሁ እንደምታገኙ በመተማመን ክፍል አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ቃላትና አረፍተ ነገሮች ምእራፍ አንድ ሀሳብ ስሜትና ልምድ ሀሳብ ይዞኛል ብዙ ጊዜ ስንጨዋወት ህሳብ ይዞኛል የሚለውን ሀረግ ስንጠቀምበት ይሰማል ስለ ስራዬ ሀሳብ ይዞኛል ስለ ጤንነቴ ሀሳብ ይዞኛል ስለ ፈተናዬ ሀሳብ ይዞኛል ስለ እጮኛዬ ሀሳብ ይዞኛል ። በዚህ አይነት አካሄድ አሳብና ስሜት ምንድነው። ከስነ ጥበባት ስራዎች የሚገኘው ልምድ በእው ናዊው አለም የሚገኘውን በመምሰል ተመሳሳይ ስሜቶች ሊፈጥርለት ማለትም አንድ ግለሰብ ስለ ቀናተኛ ሰው በሚያነብበት ወቅት ከተራኪው ኪናዊ አቀራረብ የተነሳ እስከ ታሪኩ ፍፃሜ ድረስ የቀናተኛውን ህይወት ራሱ አን ባቢውምእንዲኖረው ሊያደርገው ቢችልም ከዚህ መሰ ረተ ሀሳብ በመነሳትምአንድ ደራሲ አንድ ስሜትን ወይም ጥቂት ስሜቶችን ለድርሰቱ ማሰባሰቢያ አድርኒ በሚፅፍ በት ወቅት ደራሲው በተወሰኑ ገፆች ውስጥ ያን ወይም እነዚያን ስሜቶች እንደሚሰሙ እድርጎ አቀረባቸው እንጂ በእርግጥ እንደዚያ እንዲሰሙ ለማድረግ የቓለው በእውና ዊው ህይወት ራሱ ስለደረሱበት እንዳልሆነ ለማጤን አያ ዳግትም ሊደርሱበትም ላይደርሱበትም ይችላሉ ። ወይምበ ስብስብነት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ከሆኑ የተሰያዩ ከስቾ ወይም ስሜቶች የተገኘ ግንኙአሳብ ወይም ስሜት እገዲህ አይነቱ አሳብ ወይ ስሜት አንዳንዴ በአለማችን መ ከ ለመዱት ነገሮች ውጪ ሊሆን ይችላል ውነታ ውጪ ኞ ብቸኛ አ ልሳቤን ወይም ስሜት ፍ ውስጥ አጠቃላይ ሀሳብን ባጭሩ ሀሳብ በሠ ሁና ወዮ መሆናችንንና ዝርዝርና ግልፅ ቋ ሀሳብን ግን ኣላ ወይም ቁዛዌ እንጆምንለው ማጤን ያስፈልጋል ። የቃላት የስያሜ አይነቶች ቃላት በስነ ፅሁፍ ውስጥ ካላቸው ጠቀሜታ አንፃር በአምስት አበይት አይነቶች ይከፈላሉ ቭ ረቂቅ መጠሪያ ጥቅል ወል መጦሪያ ብቸኛ መጠሪያ ከቻርጌ ከተፎ መጠሪያ እና የተናጠል እየቅል መጠሪያ ረቂቅ መጠሪያ ጊሩ ልዩ ልዩ ነገሮች አንዱ ከሌላው የ ቸው ባህርያት እንዳሏቸው ሁሉየሚመሳሰሉባቸው ባህ ያትም አሉ ። በቀናጠል መጠሪያ ለተፃፈ ምንባብ ገፅ ተመልከት ዓ ቃላትና ውክልናቸው ኋ ቃላት አበይት የሆኑ ሶስት ወቁልና አሰጣጥ ስልቶች አሏቸው እነሱም የግል ትርጉም ውክልና የአዛማጅ ትርጉምውክልና የዘመድ አዝማድ ትርትም ውክልና ናቸው የግል ትርጉም ውክልና የግል ትርጉም ውክልና የተሰኘው አቢይ ስልት ነጠላ ትርጉምውክልናእና ድርብርብ ትርጉም ውክልና ያላቸው ሁለት ቅርንጫፎች አሉት ። ከላይ ከተጠቀሰው ገፅ ። በዚህ አይነት አንድ ብሄራዊ ቋንቋ በሚና ገር አገር ውስጥ ዳብረው ይገኛሉ «ሌሎች ደግሞ በጋራ ወይም በህዝባዊ ልምድ ላ የትመሰረቱ በመሆናቸው በአብዛኛው ሰው የታወቁ ደሌ ሰው የሚገቡና ተቆባይነት ያላቸው አሉ ። ለአንድ ሰው አንድ ይበቃዋል። ለምሳሌ ውበትን ማድነቅ የሰው ልጅ ኮድገት ውጤት ነወ የሚል እጠቃላይ ሀሳብ የያዘ አረፍተ ነገር ካስፈለገ በዚህ አይነት አባባል መቅረብ ይኖርበታል። » ቁአረፍተ ነገር ክፍሎች አንድ አረፍተ ነገር ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል በመሰረቱ አንዳንዴ ባይኖረውም እንዳትገረሙ ለማለት ያህል ። ለምሳሌ የሚከተለውን አረፍተ ነገር እንመልከት እምብዛም እትምህርት ቤት ገብቶ ሳይማር ብልሀና አስተዋይ መሆኑ የሚነገርለት አስፋው አምስት ጊዜ ያህል ደጋግሞ ያነበበውን ግኢትዮጵያ አብዮት የሚል በሰማያዊ ጥራዝ ያጌጠ መፅሀፍ በታታሪነቱና በምርታ ማነቱ ለታወቀው ወጣት ሰራተኛ ለገብሬ አይን አይኑን እየተመለከተ ሰጠው ። በዚህ አረፍተ ነገር ውስጥ አስራ ሁለት አረፍተ ነገሮች » አስፋው እትምህርት ቤት ገብቶ አልተማረም ። በሌላ አነጋገርበአረፍተ ነገሩ ውስጥ ያለው አንድ ዋና አሳብ ሲሆን የቀሩት የዋናዉ ሀሳብ ተገዥዎች ናቸው ። ሀ ነጠላ አረፍተ ነዢ አንድ ባለቤትና አን አንቀፅ ያለው ጓዝ እንዳስፈላጊነቱ ምሳሌ ሥደይሰ መጣሄ ለ ድርብ አረፍተ ነገር በአብዛኛው ባዛማጅ መያ ተፃምር የተያያዙ ሁለት ወይም ከሁለት በላያ እራሳቸውን የቻሉ አረፍተ ነገሮች ያለው ጓ እንዳስፈላጊነቱ ምሳሌ ታደሰ መጣና ወደ ቤቱ ሄደ ። ምሳሌ ታደሰ ስለመጣ ወደ ቤቴ ሄድሁና ተኛሁ ስለ አረፍተ ነገሮች በምንነጋገርበት ወቅት የዚህ ምአራፍ አላማ በሰዋስው መፃህፍት ውስጥ በሰፊው ተብ ራርተው ስለሚገኙት ሰዋስዋዊ ያሰካክ ህጐች ስፀቀት የሌለበት አረፍተ ነገር እንዴት እንደሚፃፍ በማሳየት በተጨማሪ ለማቅረብ ሳይሆን አረፍተ ነገሮች ትክክልና ግልፅ ከመሆንም በላይሀሳብ እና ወይም ስሜትን ያዋዋዱ ደማቅና አመርቂ አረፍተ ነገሮች እንዴት ሊሆኑ እንደሚ ችሉ ለመጠቆም ስለሆነ ኪነፅሁፋዊ አረፍተ ነገሮችን ከዚህ በታች እንመለከታፅን ። አንድ ሰው ለሌላ ሰው ሀሳቡን በንግግር በሚገልዕበት ወቅትበቃላት ብቻ አይደለም ሀሳብ እናወይም ስሜቱን የሚያስተላልፈው። በዚህ አይነት ታዲያ በፅሁፍ ብቻ በሚወሰንበት ጊዜ ከዚህ በላይ የተመለከቱትን መገናኛዎች አይነቶቹን የሚተኩ ሌሎች ዘዴዎች መኖር ይኖርባቸዋል ። ዋናውን ሀሳብ መጀመሪያው ላይ በማቅረቡ ፍሪ ነገሩ ምን ይሆን በሚል አይነት ልብን የሚያንጠለጥል አይነት ባይሆንምአቢይ ሀሳቦቹን ወዲያው ወዲያው በመ ደርደሩ ሀሳቡን በያንዳንዶቹ ሀረጐች አማካይነት ለማብ ሰልሰልና ለማጣጣም ጊዜ ይሰጣል ። የማንኛውም አይነት ድርድር ምጥ ኖችማንኛውንም አይነት የአረፍተ ነገር ቅርፅ ይኑራቸው አንድ የሚመሳሰሉበት አቀራረብ አላቸው። መሰረታዊ በመሆናቸውም እያንዳንዳቸውን አይነት ሌሎች ብዙ የተለያዩ አረፍተ ነገሮች ለመቅረፅ ይቻላል ለተፈለገው ሀሳብ እናወይም ስሜት እንዳመችነታቸው ። ከማንኛውም አይነት አረፍተ ነገር ጋር ይሁን ሀሳቡ እና ወይም ስሜቱ በሚገባ እንዲዋደድ ካስፈለገ አረፍተ ነገሩ ውስጣዊ የሀሳብየስሜት አንድነትና የቃላት አሰካክና ዝምድና ያለው እንዲሆን ያስፈልጋል ። በአጫጭር አረፍተ ነገሮችም ረገድ ቢሆን የሚ ከተሉትን አይነት ችግሮች ይፈጠራሉ በሀሳብ ወይም በስሜት የሚገናኙት አረፍተ ነገሮች ተቆራፀጠው ለየብቻቸው ስለሚቀ ርቡ የሀሳብ ዝምድና አያሳዩም ። አረፍተ ነገሩ አስፈላጊው አይነት ነጥቦች እን። ስለ ባለቤት ግምባር መለዋወጥ በተለይ ስለ ተውላጠ ስሞች መቀያየር የሚዛመድ ሀሳብን በተመሳሳይ እዝል ዝል ሀረግ ካለመግለፅ ስለሚፈጠር መዘላበድ እና ስለ መሳሰሉት ከማንኛውም የሰዋስው መፅሀፍ ለመረዳት ይቻ ማጠቃለያ አረፍተ ነገሮች ሀሳብንና ወይም ስሜትን በትክክል እንዲገልፁ ጥረት በሚደረግበት ወቅት በተለይ ኪነ ፅሁፋዊ አረፍተ ነገሮችን በሚመለከት ሀይለ ቃላቸውና አመርቂነታቸው ጭምር እንዳይለያቸው የሚከተሉትን ነጥቦች እንደገና ማጤን ያስፈልጋል ሀ በተለያዩ የአረፍተ ነገር አይነቶች ረገድ በአገልግሎት አይነታቸው ከታወቁት ውስጥ በይ በልጥ በአወንታና በጥያቄ አረፍተ ነገሮች « በሰዋስዋዊ ቅርፅነታቸው ከታወቁት ውስጥ በይ በልጥ በድብልቅ አረፍተ ነገሮች በልጨኛነት አይነታቸው የታወቁትን ጨምሮ እያ ሰባጠሩ መጠቀም ። በዚህ አይነት እንግዲህ የተለየ ሀሳብ ወይም ስሜት ለሌለው አንቀፅ የተለየ ብልት መስጠት ምንን ያስከትላል ማለት ነው። እኛ የምንፈልገው ፃእንድነትቃላት ወይም አረፍተ ነገሮች ተመሳሳይነት ሊኖራቸው ቢችልምልዩ ልዩ ሀሳ ኣ ብና ስሜት እንዲሰጡ ሆነው የተቀናጁበት ነው አንድ ነታቸው ከሚገልፁት ሀሳብ ወይም ስሜት ላይ የሆነ ። ለምሳሌ የሚከተለውን እንመልከት ሰው የሆነ ሁሉ ብዙ ምኞትና ፍላጎት አለው። አንድ አንቀፅ አንድነት ያለው እንዲሆ ስንልእንግዲህ አንቀፁአንድ አሳብ ወይም አንድ ስሜት ይያዝ ማለታችን ነው ። አንድ አሳብ ወይም ስሜት ስንል ደግሞ ለአንድ ጉዳይ ቁም ነገር የተሰባሰቡ አሳቦች ወይም አንድ አይነት ስሜትን ለመቀስቀስ የተቀናጁ ስሜት ፈንጣቂዎች ማለታችን ነው። አንቀፅ አረፍተ ነገሮቹን የሚያዛምድባቸው በርካታ ዘዴዎች አሉት ከነሱም ዋና ዋናዎቹን እናብራራለን አንድ አንቀፅ ውስጥ ሊኖሩ የሚገባቸውን ለአ ንድ ሀሳብ እና ወይም ለአንድ ስሜት ወይም ለአንድ ጉዳይ ማብራሪያ የሚሆኑትን ሀሳቦች ስሜቶች ወይም ጉዳዮች መሰብሰብና መምረጥማለትም ከላይ በ ውስጥ እተብራራው አንቀፅ ውስጥ በሚገኘው አይነት በአንድ መንደርደሪያ አረፍተነገር ሰውየሆኑ ሁሉ ብዙ ምኞትና ፍላጎት አለው ውስጥ የሚሰባሰቡትን ። ይህም አንድ ዋና ዕድል ነው። የቢላዋ ቅርፅ ያለው ብስኩት እና የመሳሰሉትን አይነት ። ነ ነሮች የሃ ሎት ነታ አየ ዲሆን ያደርጋሉ ዋናው ሀሳብ ይበልጡን ቦታ የሚይዘው በቀጥታ ድር ሻው ብቻ ሳይሆን ከድርሻውም ውጭ ባሉት አረፍተ ነገ ሮች ውስጥ ክሱ ጋር ግንኙነት ያላቸው መሆኑን ለማሳየትን ፄ በሚደጋገ ባለቤት አመልካች ቃላትና ሀረጎች አማ የደልዳላነት ስልት ካይነትም ጭምር ነው ዋናዉ ቃልም ሆነ ዋናዉ ሀረግ አንድ እፍኝ ሽምብራ በተመሳሳይነት አንድነት በተደጋገመ ቁጥር ዋናዉ ሀሳብ የሚይዘው ቦታ እየሰፋ በጉንቁልነቱ ተዛምዶ እንዳለው ተመልከተናል ። የቅርፅ ልከኛነት ስለ ቅርፅ ልከኛነት ስልት ከገፅ በተለይ የሚዛናዊነት ስልት የሚለውን ተመልከት ። ወይም አንድ አንቀፅ ራሱን የቻለአንድ ሀሳብ እና ወይም ስሜት ከነአጫፋሪው ይኖረዋል ። ከላይ ከተጠቀሰው ዝ ገፅ ። እንደ ማንኛዎቹም ሌሎች የሀሳብ እናወይም ስሜት ማሰባሰቢያ ፅሁፎች የትረካ ፅሁፍም በትንሹ ጀምሮ ነው እያደገ የሚሄደው ቃላት ወደ ሀረግነት ሀረጐች ወደ አረፍተ ነገር አረፍተ ነገር ወደ አንቀፅ ከዚያም አንቀፆች እየተሰባሰቡ ልዩ ልዩ የድርሰት አይነቶችን ። የተራኪ ፅሁፍ አላማ በተከታታይ ድርጊያዎችና ገፅ ባህርያ አማካይነት ለሰዋዊ ልምድ ትርጉም ማስ ገኘት ነውእንዲህ እንዲህ ተኖረ ወይምእየተኖረነው በሚል አይነት አቀራረብ በተወሰነ የጊዜ ቅደም ተከ ማቅረቢያ ፍጥነት ። ለ ኪናዊ የሆነ ስእላዊ ፅሁፍ ማብራሪያና ማስረጃ ሌላው ደግሞ ኪነፅሁፋዊ የሆነ ስእላዊ ድርሰት ነው ነገሮች ሁነታዎችና ድርጊያዎች ለስሜት ሀዋ ቓችን እንዳደርሱና ስሜት እንዲቀሰቅሱ ተደርገው የሚ ቀርቡበት ። እንዳው ባጠቃላይ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ደረጃ ስርአት አልባ የሆነ ነገር የለም ። አይነት አይደለም ። ጥንታዊ የትረካ አቀራረብ እንግዲህ ከዘመናዊ ልቦ ለድ አንፃር ሲታይ ገና ጮርቃ የነበረ ቢመስልም ለዘመ ናዊ ልቦለድ አስፈላጊ ናቸው የምንላቸውን ዋና ዋና ክፍ ሎች ማለትም ታሪክ ሴማ በታሪኩ አማካይነት እንዲታወቅ የተፈለገው ሀሳብ ወይም ጉዳይባለታሪክ ተራኪ ታሪኩን አቅራቢ አካባቢ ደጀን ትልም የታሪኩ አቀራረብ ፎርም የታሪኩ ማቅረቢያ ቅርፅ እና ማቅረቢያ ቋንቋዉ የያዘ እንደነበረ ማጤን ያስፈል ገናል። በዚህ አይነት ንኡሳን ሁነታዎች ቦታ በለ ዋወጡ ቁጥር የተለያዬ ትርጉምና ስሜት ስለሚሰጡ አገባባቸው በጥንቃቄና በፅሁፉ አላማ መሰረት እንዲሆን ያስፈልጋል ። ከዚህ በፊት ከገፅ እስከገፅ ስለ አንቀፅ አንድነትና ዝምድና እና ከገፅ እስከ ስለ አንቀፅ ማሳደጊያ ዘዴዎች እንደ ተመለከትነው ቢልየነባር መዳ የሚሉትን ነ ቅል ወው አያንዳንዱ ሁነታና ነባር መዳረጊያ እንዳጋ ጠመ አብሮ አብሮ በመሆን የተከማቸበት ሳይሆንአንዱ ከሌላው ጋር ተሳስቦ የተዛመደበት ነው በአንድ መንይ ርደሪያ ግልፅም ሆነ ውስጠ ታዋቂ ሀሳብ ወይም ጉዳይ ዙሪያ በሌላ አነጋገር በጠጅ ቤት ውስጥ በተወሰነ ወቅት እንደሚሰሙት ልዩ ልዩ ወሬዎች በተለያየ ጊዜና በተለያዩ ሰዎች ላይ ደርሰዋል ተብለው እንደሚወሩት አይነት ሁነታዎቹና ነባር መዳረፒጊያዎቹ ያልተዋሃዱበት አይይ ለም በግልፅ የሚታዩ የተለያዩና ልዩ ልዩ ቀለም ያላ ቸው ክሮች ተሰበጣጥረውና ተቀነባብረው በህብረቀለ ማት የሸገኑና ልዩ ልዩ የአጠላለፍ ቅርፅ ያለው ስጋጃ እንደሚያስጎኙት አይነት ነው እንጂ። አልፎ አልፎ ታሪኩ በጊዜና ቦታ ሳይወሰን ሊቀርብ ይችላል ለምሳሌ በገፀባህርይ ሀሳብ ውስጥ የሚመላለስ ትዝታ ሲመዘገብ ። አይነት ግምት አሰጣጥ አንዳንዴ በገላጮች ቅፅልን በመሳሰሉት ቃላት ሌላ ጊዜ በስእላዊ ሀረግ ሌላ ጊዜ ክፍቅር እስከ መቃብሮ ደግሞ ሰፋ ባለ ፅሁፍ በአመዛዛኝና በገላጭ ፅሁፍ ውስጥ ። «ዖ ከታሪኩ ሂደት ጋር አብሮ የሚራመደው የዚህን አይነት ግምት አሰጣጥ አንዳንዴ በገላጮች ቅፅልን በመሳሰሉት ቃላት ሌላ ጊዜ በስእላዊ ሀረግ ሌላ ጊዜ ። በተጨማሪ ገፅ ተመልከት ። በሌላ ወቅት ግን ያው ሁነት ቢደገምም ሆነሌላ ተመሳሳይ ሁነት ቢፈጠር ባለታሪኩ ይፈራል ማለት አይደለም ሊለወጥ ይችላል ምንም አይነት ስሜት ላይፈጥ ርበትም ይችላል ። ስለሆነም ከውልኛ ባህርያት ጋርአብሮ ሊከሰትም ላይከሰትም ይችላል እንደ ሁናቴው ማለትም በአብዛኛው ደልዳላ ባህሪ ያለውና ታጋሽ የሆነ ሰው መውጫ ሲያጣ ቱግ እንደሚል አይነት ወይምበመሰረቱ ሀግ አክባሪ የሆነ ሰው ህጉን ራሳቸው ህግ አውጪዎቹ ሲሽ ሩት ሲያይ ህግ እንደሚጥስ አይነት ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ ሞተ እስከ ሁለት ዓመት ጊዜ ድረስ ግን ልጁ የትደረሰ ብሎ እንኳን ዞር ብሎም ያላየው ከመሆኑም በስተቀር ፈጽሞ አላነጋገረውምም ነበር ከዚህ በሰፊው ከተጠቀሰ ፅሁፍ እንደምንረዳው የባለታሪኩ ውለኛ ባህርያት ስራ ወዳድነት ሀይለኝነት ቂመኝነት እምብዛም የማያቀርብ ሩህሩህነትና አስፈላጊሆ ሆኖ ከላይ ከተጠቀሰው ገፅ። አይለወጤ ባለ የሚባለው በትረካው ሂደት ወቅት ምንም አይነት ገወጥ የማያሳየው ባለታሪክ ነው ነገሮች ይደርሱበታል ሁነቶች ይካሄዱበታል ራሱም ያካሂዳል በራሱ ውስጥግን ምንም አይ ነት ለውጥ አያሳይም ። ሆኖም አልፎ አልፎ አንዳንድ ደራሲያንዢ በልቦለዱ ውስጥ ያለውን የታሪክ ጊዜ በማራዘም አንባቢዉ በንባብ የሚወስድበትን ጊዜ በታሪኩ ጊዜ እንዳለፈረጅም ዘመን መስሎእንዲታየውለማ ድረጊያይጠቀሙበታል። ፊቱልድፍ አይነት ምንም አይነት ቕ ለያ የሌለው አይኖቹ ጥቁርምየማይባሉ ቡናማም ይባሉ ደብዛዛ አይነት አፈርቻ ሌላው ቀርቶ ፀጉሩ ሳይቀር ከርዳዳና ኩርንችት አይነት የነበረ ። በስነ ፅሁፍ ውስጥ ስሞች ሷባል ስሞች አንድም በትምሀርትና በልምድ ለአወቅ በስነ ፅሁፍ ውስጥ ስዋችምስል ታሉ ሲባል ምስል ይከስታሉ ነው ነገር ሰው ሀሳብና ስሜት መጠሪያ በመሆን ያ ነገር ሰው ወይም ሀሳብ በቀጥታ በአእምሯችን እንዲታየን ያደ ርጋሉ ነገሩን ሰዉንዛሳቡን እና ስሜቱን ያመለክታሉ ይጠቁማሉ ማለት ሲሆን አንዳርጌ መርካቶ ኩርንችት ውሻ ወዘተአንድም የማናውቀውን ነገር ሰውሀሳብ እና ስሜት ከምናውቀው ጋር በማመሳሰልና ብማነፃፀር ያልታየንን እንዲታየን ያደርጋሉ ማለት ነው። አንቀፅ በጊዜ ቅደም ተከተል የተጠቃለለ ትረካ አንቀፅ እና ሳጋቁቱራየሚለውንቃልበመ ደጋገምና በንፅፅር ገጣባ የሚያጠቃው ያህያ በገ ተሜሄሩ ር ትሬአ ብቐ ሌይጻርግን ወደ ቤቱ ተመልሶ ቦዝን ብቸኛ ሲያደርግ ጀርባእኖ ደሃቤ አይኖች ወክተ ንን የአንዳርጌን ባህርይና የስራውን ጠባይ ለማጉላት የተሞከረበት አንቀፅ ች በጭውውት ትሕበሩ አንቀፆች ሶስተኛ ውን አቢይ ድርጊያ አንዳርጌ ከስራ መባረሩን ስለሚስሉ ትልሙን ወደፊት ያራምዳሉ አንቀፅ በጊዜ ቅደም ተከተል የተጠቃለሉ የትረካ አንቀፆች አንቀፅ በተለይ ለየብቻቸው ሆ ነው በተደረደሩ አረፍተ ነገሮች የተሰረዘባቸ ውን አ ነገሮች ተመልከት ተያይዘው በተዛ ዘሉ ሀረጎች በሰረዛሰረዝ የተለዩትን ተመልከት እና በመጠይቅ አ ነገሮች አማካይነት ድርጊ ያዎች በባህሪ ላይ የሚያስከትሉትን ለውጥ ለመ ጠቆም የተሞከረበት ። አንዳርጌ አንድ ውሻ አገኘ የሚለው አባባል አንዳርጌ ውሻውን አገኘበት ቦታ ትቶት ሄደ ወይም አንዳርጌ ውሻውን ያበቃል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት