Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ.pdf


  • የቃላት ደመና

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ከአኩሱም እስከ ዛጋ ዘመነ መንግሥት ሃይማኖትን ቀደም ብስው ከተቀበሉት ሀገሮች መኻከል አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነች። ፍሬምናጦስም ተሹሞ ከተመለሰ ጊዜ አንስቶ ከ ያላነሱ ግብጸውያን ሊቃነ ጳጳሳት በኢትዮጵያ ተሹመዋል። ሾማ በላከችው የግብጽ ቤተ ክርስቲያን አወገዘቻቸው። ብፁዕነታቸውን ለመቀበል ብፁዓን ጳጳሳት ንጉሣዊ ቤተሰቦች ሚኒስትሮችና መኳኳንት ሌሎች ም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ጊዜያዊ ኮሚ ቴ በአቶ ሰይፉ መታፈሪያ ጸሐፊነት አዲስ አበባ ላይ አቋቁማለች። የጋዜጣና ማስታወቂያ መሥሪያ ቤት ያሳተመውየኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዕድገትና ነፃነ ት በኃይለ ሥላ ሴ ንጉሠ ነገሥት ጥቅምት ቀን ። አባ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ። ከአበራ ጀምበሬ የአስር ቤቱ አበሳ በታላቁ ቤተ መንግሥት ። አቡነ ጳውሎስ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ አጭር የሕይወት ታሪክ ህ ህቧከህሂ ከሀ ላ ርሀኪቧ ፀ ጀበጩባቧ ከሃ ከከፀ ከፎቧበ ፀርቨ ከፀ ርንከፎ ርንፀከዐበዐእ ርከሬርከኗ ለ በርኗ ለ ከጪከቧ ከር ሃ ጳ ሀክከዝርልከዐኽ ዐ ከፀ ጀከዐሀልዉ ከዐበዐእ ርከሀርከ ለ ቧዐፍ ሷ ከጪከቧ ከፀ ርከሬርከ ዐ ሾርከፔ ፐከፀ ጀፎዐሀዉከ ርንፐከዐበዐ ርከሀርከ ከ ሷ በዐፍ ለ ከቧከቧ ከፀ ከሠከ ዐከዐበዐአ ከሀርኪ ኘ ዐበበፀ እኳ ከፀ ርከርከ ዐ ከሀ ከፀ ከጪከዐከ ርከሬርከ ፒከፀ በዚበበ ወዐሂ ል ለ ላ በርኪ ከ እሃ ከኪ ሃ ከህርከ ህዉ ቪፌከፀበኗዐኪ ከፀ ፍሀነሃቪ ርን ርከዐዐከ ጧበፀዐፀከበፀበርፀ ሂህአጸለለከበርዘቲከር።

  • Cosine ማጠቃለያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ጌክርኮቨጩክ በበከዐበጽ የለከ ከዜቪርከቪከ በ ክብሮ ዊቪከበርተከርርርንየ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ባጭሩ ኋደያ ግርሥ ጴሯጾ ረታ መግቢያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስንል የኢትዮጵያ ታሪክ ማለት ነው። ከዐፄ ካሌብ በኋላ የነገሠት ዐፄ ገብረ መስቀል ዓም ብዙ አብያተ ክርስቲያናትን ያሳነጹ ሲሆን ከነዚህም መካካ ል በየሃ የሠሩት የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስከ አሁን በጥሩ ሁኔታ የሚገኘው የደብረዳሞ ገዳም አና በቤጌምድ ር ውስጥ ጋይንት የሚገኘው የዙር አምባ ቤተ ክርስቲያን አና ጣና ቂርቆስ ጥቂቶቹ ናቸው። ሂህአጸለለከበርዘቲከር አነርሱም አቡነ ጴጥሮስ የወሎ ጳጳስ አቡነ አብርሃም የጎጃምና ጎንደር ጳጳስ አቡነ ይስሐቅ የትግሬና የስሜን ጳጳስ አቡነ ሚካኤል የምሥራቅ ኢትዮጵያ ጳጳስ ሲሆኑ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ የበላያቸው ሆነው ግብጻዊው አቡነ ቄርሎስ አብረዋቸው መጡ። በተከታዩ ዓመት የግብጹ ፓትርያርክ አባ ዮሐንስ ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ጥር ቀን ዓም የደብረ ሊባኖስ አጨጌ ገብረ መንፈስ ቅዱስን በታዕ ካ ነገሥት ቤተ ክርስቲያን አቡነ ሳዊሮስ ብለው ሾሟቸው። አነርሱም አቡነ ዮሐንስ የሸዋ ጳጳስ አቡነ ማርቆስ የኤርትራ ጳጳስ አቡነ ሰላማ የሐረር ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ የወሎ ጳጳስ አቡነ ገብርኤል የጎንደር ጳጳስ አቡነ ሉቃስ የወስጋ ኤሲስ ቆልፅስ አቡነ አብርሃም ብዙም ሳይቆዩ በዓመቱ ሐምሌ ቀን ዓም ዐረፉ። እነርሱም አቡነ ፊልፅስ ኤሏስ ቆልስ የአቡነ ዮሐንስ ጸሐፊ አቡነ ጎርጎርዮስ የወሎ ጳጳስ አቡነ ማትያስ የሸዋ ጳጳስ አቡነ አትናቴዎስ የጎጃም ጳጳስ አቡነ ቄርሎስ የኤርትራ ጳጳስ አቡነ አብርሃም የሾሟቸው ቱ ጳጳሳት ከሥርዓት ውጭ ነው በማስት የግብጽ ቤተ ክርስቲያን አወገዘቻቸው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከግብጽ ቤተክርስቲያን ነጻ መውጣት ከነፃነት በኋላ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ በተለይ በዚያ ቀውጢ ወቅት የነበሩት ግብጻዊው አቡነ ቄርሎስ መንጋቸውን በትነው በግብ ጽጽ መቅረታቸው ቤተ ክርስቲያናችን በራሱዋ ልጆች መተዳደር አለባት የሚለውን ሐሳብ ላይ አንዲቀጥሉበት አደረጋቸው። እነርሱም አቡነ ባስልዮስ የሸዋ ጳጳስ አቡነ ሚካኤል የጎንደር ጳጳስ አቡነ ቴዎፍሎስ የሐረር ጳጳስ አቡነ ያዕቆብ የወስጋ ጳጳስ አቡነ ጢሞቴዎስ የሲዳሞ ጳጳስ አነዚህ ጳጳሳት ተሹመው ሐምሌ ቀን በአዲስ አባባ አውሮፕላን ማረፊያ አንደደረሱ በልዑል አልጋ ወራሸ አስፋ ወሰ ን በታላላቅ ባለሥልጣናት በወታደራዊ ሰልፍ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በስምምነቱ መሠረት ግብጻዊው አቡነ ቄርሎስ በ ዓም ሲያርፉ አቡነ ባስልዮስ ጥር ቀን ዓም ወደ ካይሮ ሄደ ው ጥር ቀን ዓም በቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገው ሥርዓት የኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ሆነው ተሾሙ። ይህ መልአክት ደግሞ የኢትዮጵያን ቤ ተ ክርስቲያን ያሳዘነ በመሆኑ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ በየካቲት ቀን ዓም ለአቡነ አትናቴዎስ በጻፉት ደብዳቤ ላይ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መብት የማይከበር ከሆነ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከግብጽ ተነጥላ አንደምትቀጥል አስታወ ቁ። በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ አዲሱ ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ሳድሳዊ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራሱዋን ስለምትችልበ ት ሁኔታ ለመወያየት ወደ አዲስ አባባ መልእክተኞችን ላኩ። በዚህም መሠረት በሰኔ ቀን ዓም ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ በመንበረ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ንጉሠ ነገሥቱ ዐፄ ኃይስ ሥላሴ በተገኙበት የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ሆነው ተሾሙ። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንም ለ ዓመታት በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ሥር ከቆየች በኋላ ነፃ ወጣች። ከብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ቀጥሎ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ በግንቦት ቀን ዓም ሁለተኛው ፓትርያርክ ሆነው በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተሾሙ። ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ወደ ከፍተኛው የሥልጣን ደረጃ ከመውጣታቸው በፊት ጀምሮ በአንደራሴነታቸው ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዕድገት ከፍ ያስ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሲሆን ከአነዚህም ውስጥ የመንፈሳዊ ኮሌጅን በበላይ አስተዳደሪነት መምራት ከላይ አንደተገለጸው ቤተ ክርስቲያናችን ከግብጽ ቤተክርስቲያን ነፃ አንድትሆን በተደረገው የድርድር ውይይት ላይ ተሳታፊ በመሆን ብዙዎችን በማስተማርና ወደ ክርስትና አምነት አንዲመጡ በማድረግ ሂህአጸለለከበርዘቲከር በ አካባቢ ላይ ቤተ ክርስቲያን ትስፋፋ ዘንድ የሐዋርያዊ ተልዕኮን መመሥረት በሐረር ከሣቴ ብርሃን በሚል ስም የመንፈሳዊ ማህበር በማቋቋም የመንፈሳዊ ትቤቶችን በዚያው ክፍለ ሀገር በመክፈት ጠቃሚ አስተዋጽኦ አድርገዋል። በዚህ ስብሰባ የአምስቱ አህትማማች ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናት ማለስትም የኢትዮጵያ የግብጽ የቦርያ የአርመን የሕንድ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ከመልአከተኞቻቸው ጋር በመገኘት ተሳትፈዋል። በዚህም መሠረት ጉባኤው አንደ አውሮፓውያኑ የዘመን አቁጣጠር ከጥር አስከ ቀን ከአነዚህ አህትማማች ቤተ ክርስቲያን የመ ጡ የሃይማኖት ሊቃውንት የተሰበሰቡ ሲሆን ጉባኤውን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወክስው የተገኙት በኢየሩሳሌም የኢትዮ ጵያ ሊቀጳጳስ የነበሩት አቡነ ፊልጾስ በጸሎት ከፍተዋል። ተክለ ጻድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዐፄ ይኩኖ አምላክ አስከ ዐፄ ልብነ ድንግል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት