Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅር እንደሚኖሩ ነው ሠውነቷ ድርቅ ሲልባት ተሠማት የዕውነትህን ነው። ከና ል ልት ሸጎጠችው የሊዊስ ክንፈሮች ደግሞ ከንፈሮቿን ባለው ነገር ውስጥ መግባቱን ለምን ፈለገው ዘር አህ ጫ ሮጀርስ የፖል ኢልስንን ፕሬዝዳንት ሆኖ መመረጥ ፈፅሞ አ ከቁም አተንዕሻ ሊጊ ታል ሊብራል ሆኖ ጀመረና አክራሪ ህሁ ለት አገባ የአኔ ግምት ሚስቱ ቀይረዋለች የሜል እስካሁን አላገኙትምን አላገኙትም ጠ ቷል ሆኖም ለረጅም ጊዜ ሊደበቅ አይችልም ከሁለት ቀናኑ ኣ ወጣ አላ የስታንተን ሮጀርስ ጭንቅላት ተቆርጦ ዋሽንግተን ተጥሉ ተገኙ አይኖቹ ተጎልጉለው ወጥተው ነበር። በአስቸጋሪ ሁኒታ ውስጥ በማለፈ አስተሳሰቤ አደገ የተለወጥኩ ሴት ሆንኩ ሀና መርፊን ከእስር ቤት አስወጣኒት የጥራጥሬ ንግዳችን ስምምነት አሳካሁ የአብደላህ የሱፍን ወንድ ልጅ ህይወት ታደግኩ አፍጋኒስታውያንም የባንክ ብድር እንዲያገኙ አስደረግኩ ጥቂት ክርስቲያኖችን ታደግኩ ሔሎ እየሰማሽኝ ነው። አዝናለሁ ሜሪ ለምን ያን ሣደረግ እንደማንችል ገልጩልሻለ ድርቱ ተዛ የሱፍን ያስቀይማል እናም ። የፈለግሽውን ማንንም ለሁ ዝምታ ሰፈነ የእውነት ማይክ እዚህ ያስፈልገናል ሜሪ ሜሪ ማይክን እንደገና ሠረቅ አድርጋ ተመለከተችው ሜሪ። አለ ፕሬዝዳንቱ ሜሪ ፀጥ ብላ የሚናገረውን ነገር ጠበቀች በመጨረሻም ደህና እርሱን የእውነት የምትፈልጊው ከሆነ ቆይታው ሰጥቂት ጊዜ እንዲራዘም ማድረግ የምንችል ይመስለኛል አለ ቅር እያለው ሜሪ ቀለል ሲላት ታወቃት አመሰግናለሁ ሚር ፕሬዝዳንት አምባሳደርት ሁፔ ብቆይ ደስተኛ ነኝ ፕሬዝዳንቱ አንድ የመሰነባበቻ ንግግር ተናገረ አሪፍ ተደራዳሪ ነሽ ማዳም አምባሳደርት እዚያ ያለሽን ስራ ስትጨርሽ ሰአንቺ ደስ የሚል እቅዶች እያቀድኩልሽ ነው። መልካም እድልእናም ደግሞ ከአደገኛ ሁኒታ ራሰሽን ጠብቂ ስልኩ ተዘጋ ማሪ ቀስ አድርጋ ስልኩን ቦታው ላይ አስኮመጠች ማደክን አሻገራ የመዳዙታችው እኪህ መየትህ ነው።
ስታን ኸረ አንደውም ከእኒ ህልዮትም በላይ አልፋ ሄዳለቸ አለ ፖል ኢልሰን ፖልግን እኮ ልምድ የሌላት አማተር ነች አለ ስታንተን አሪፍአሪፍ የሚባሉ አንዳንድ አምባሳደሮቻችን አማተሮች ነበሩ በእንግሊዝ የቀድሞው አምባሳደራችን አነ አርምስርንግ ዴንማርክ የፃመው ፔርሌ ሜስታ አማተሮች ነበሩ ግን በጣም ነበር የተዋጣላቸው አለ ፖል ኢልሰን ነገር ግን ስለዚች ሴት ምንም የምታውቀው ነገር የለም አለ ስታንተን ከሁለት ቀናት በኋላ ፕሬዝዳንት ኢልሰንና ስታንተን አብረው ቁርስ እየበሉ ነበር የጠየቅክኝን መረጃ አግኝጓቼልሀላሁ አለ ስታንተን ሮጀርስ ከኪሱ ወረቀት እያወጣ ሜሪ ኤልሳቤት አስሌ ነዋሪነቷ ካንሳስ ሲሆን አድሜዋ ስላሳ አምስት ዓመት ገደማ ነው ከዶክተር ኤድዋርድ አሽሌ ጋር ትዳር መስርታ ሁለት ልጆችን አፍርታለቹ ቤቲ የ ዓመት ቲም የ ዓመት ልጆች ኦሏት ካንሳስ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የፖለቲካል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር መምህርት ነች አያቷ የተወለደው አፍጋኒስታን ውስጥ ነው አለና ቀና አለ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ባሰብኩበት ቁጥር የበለጠ ትርጉም እየሰጠኝ መጣ ከሌሎች ይልቅ አፍጋኒስታን የተሻለ ልታውቃት ትችላለች አለ ስታንተን እንደዚያ በመረዳትህ ደስ ብሎኛል ስታን ሙሉ በሙሉ በክትትላችሁ ውስጥ እንድትሆን አፈልጋለሁ አለ ፖል ኢልሰን ይደረጋል ከጠዩዐ ኗዞሀ ምሰዕራፍ ስራት ሜሪ አሽሌ የተወለዩችው ካንሳስ ከተማ ውስጥ ነው ቤተሰቦቿም የዛው አገር ነዋሪ ናቸው አውሮፓን ኖሚያውቅ ብቸኛው የቤተሰባቸው አባል አያቷ ናቸው አያቷ የመጡት አፍጋነስታን ውስጥ ከምትገኝ ትንሽ መንደር ነው ሜሪ የማስተርስ ዲግሪዋን እንደተቀበለች አውሮፓን ለመኮር አቅዳ ነበር ነገር ግን ያን ክረምት ኤድዋርድ አሽሌ ጋር ተዋወቀች እናም የአውሮፓ ጉዞዋ እዛው ካንላስ አጠገብ በምትገኝ ዋተርቪል ከተማ ውስጥ በሶስት ተናት የጫጉላ ሽርሽር ተጠናቀተ ርቀው ለመፄዮድ አልቻሉም ምክንያቱም ኤድዋርድ የሚከታተለው ከባድ የልብ ታካሚ ህመምተኛ ነበረበትፍና ከተጋቡ ከጥቂት ግዜያት በኒላ በሚቀጥለው ዓመት መጓዝ አለብን አለች ሜሪ ሮምፓሪስንና አፍጋኒስታንን ለማየት ጓጉቻለሁ አለችው ለኤድዋር አኳም በሚቀጥለው ክረምት ቁርጥ ነው ነገር ግን በሚቀጥለው ክረምት ቤቲ ተወለደች ኤድዋርድም በሚሰራበት ጌሪ የማህበረሰብ ሆስፒታል ውስጥ ስራ በዛበት ከሁለት ዓመታት በጊላ ተም ተወለዩ ሜሪም የዶክትሬት ዲግሪዋን ያከችና ካንላስ ዩኒቨርሲቲ ማስተማር መረች እናም ዓመታቱ ነጎዱ ወ ሺካጎአትላንታና ዴንቨር ካደረገቻቸው መጠነኛ ጉዞዎች በስተቀር ሜሪ ከካንላስ ግዛት ወጥታ አታውቀም አንድ ቶን ለራሷ ቃል ገብታለችአንድ ቀን ሜሪ የዕለቱን የማስተማር ስራዋን ስላሳጠናቀቀች ወረቀቶቿን ለበሰበችና በመስኮት በኩል መመልከት ጀመረች ጤዛ መስኮቱን አርጥቦታል አሁንም እንደገና የበረዶ ውሽንዛር መውረድ ጀምሯል ሜሪ ሌዘር ጃኬቷንና ቀይ የጥጥ ጓርፕዋን አደርጋ መኪናዋን ወዳ ቆመችኙበት ቦታ ፄደች ዩኒክርስቲው በጣም ግዙዛላ ነው በአጠቃላይ ህንፃዎች ኦሉት አንዳንዶቹ ህንዛዎች በጣም ጥንታዊ ይመሰላሉ ሜሪ ዴንሰን አዳራሽን አያለፊች ሳለ ኒኮን ካሜራ የያዝ አንግዳ ሰው ወደ እርሷ ተጠጋት ካሜራውን ወደ ህንፃው አነጣጠረና ማንሳውን ተጫነው ሜሪ ከስር ገብታበታለች ፈጠን ብዬ ማለፍ ነበረብኝ ስትል አሰበሻ ፎጥውን አበላሰሁበት ከአንድ ሰዓት በንላ የፎሃግራፋ ፊልም ወደ ዋሽንግትን ዲሲ እየተወሰደ ነበር ሜሪ አሽሌ ወደ ቤፓ እየሄደች ሳለ ለእራት የሚሆነ ነፎችን ለመግዛ። ከቲም ላይ መነጨቀችውና እየሮጠች ወጣች ሜሪ እራስ ምታቱን አልቻለችውም ውጭ ላይ የትምህርት ቤታቸው አውቶብስ ጡሩንባ ይሰማታል ቲምና ቤቲ ወደ በሩ አመሩ ቆዩ እንጂ ቁርሳችሁን በልታችሁ አልጨረሳችሁም አለች ሜሪ ከሺያም ተከትላቸው ስትሄድ ጊዜ የለንም እናቴ መፄዳችን ነው አለ ቲም ቻው ማሚ ይህን ውጪ በጣም ይቀዘትዛል ኮታችሁንና ሻርፓችሁን ልበሉ አልቸልም ሳሻርፔ ጠፍቶብኛል ኦለ ቲም እናም ቲም እና ቤቲ ወደ ትምህርት ቤት ሄፄዱ ሜሪ ቀና ብላ ስትመለከት ኤድዋርድ ከፎቅ ቤት እየወረደ ተመለከተችው እናም ሰውነፓ ሲሞቃት ተሰማት ከዚህ ሁሉ ዓመታት በላ አሁንም በጣም የሚስብ ሰው ነው ሰትል ሜሪ አሰበች መደመሪያ የሜሪን ተልብ የሳበውሎጉ የአርሱ አሪፍነቱ ነበር ግራፍ አይኖቹ ጉብዝናውን ያሳብቁበታል ነገር ግን በሆነ ነገር ስሜቱ ከተወጠረ አይኖቹ ይንተለቀላሉ እንደምን አደርሽ ውዴ አላትና ጉንሟጫን ሳም አደረጋት ከዚያም ወደ ማብሰያ ቤት ሄዱ የአእ ማር አንድ ውለታ ትውልልኛህሀ። በማለት ሳንትዝ ፈገግ አሰ የኢንጂል አድራሻ ይኖራቸዋል ነ ጠዋት በመጀመሪያ የምሄደው ወደ ሱቁ ነው እናም አንዳንድ ጥያቂች አጠይቃቸዋሰሁ አንድ የሆነ አደገኛ ነገር ህሊናው ውስጥ አታቃጨለበት የሰም ጥያቂ መጠየቅ አያስፈልግም ከዚህም በላይ አሪፍ መሆን አለበት ከምንም በላይ ዳግም እየተጋፈጠ ያለው አሰም አቀፍ ነፍሰ ገዳይ ጋር ነው ከዚያ በላ እኔ ማድረግ ያለብኝ ነገር ቢኖር ሞሳድ ውስጥ ላሉ ደኛቼ ሸክ አልና ሽለማቴን ማግኘትኑ ለኔድ ቲሊንጋስትና ለተቀሩት ሲአይኤ ውስጥ ለተሰበሰቡ የማይረቡ ሰዎች የቀድሞው ሀሪ ላንትዝ ችሎታ እንዳላው አሳያቸዋለሁ አሪፍ ነን ተብየወቹ ይህን ሁሉ ጊዜ ኤንጅልን ለማግኘት ቢለሩም ኣ ሰማግንት የቻለው ብቸኛውና ምርጡ ሰው እኔ መሆኔን አሳያቸዋለሁ ጋው ሳይ ድምፅ የሠማ መሠላው በበሩ መለከት አለይከ አጮልቆ ሲመለከት ኔኡሳ አሁንም ሸቱ ል መላ ተ አጠፋና ወደ አልጋው ቀስ ብሎ ሄደና ተኛ መጨረሻ ሀሪ ላንትዝ ዘናጭ ነጭ ጀልባ ላይ ጉች ጉች ያለ ጠት ድ ጭት እርቃናቸውን ሁነው እርሱን ሲያስዩስቱት እያለመ እንቅልፍ ጠዋት ላይ ሀሪ ላንትዝ ሲነቃ ኒኡሳ ሙ ርን ደያደብታቹ ማበር ተዋጠ ኤንጅልን ለማግኘት ሄዩች ይነ ማሬ ቤት ን ሠማ እየተጣደፈ ነ ዴ መከ ከኣልጋው ላይ ወረዳና ልብሱን ለባበሠ ኔኡሳ ስቶኩ ዬ ቡና ትፈልጋለህ ኔኡሳ አልጎመጎመች ቁርስ አላዘጋጀሁም ቀጠር ከኢንጅል ጋር ይሆን ሀሪ ላንት ግ አይደለም አልራበኝም እደቹን መ ዋወ ዓርጭ ተ ከሬ ቐ ምንም ጡቶቷን ጭሦቅ አደረጋቸው አራት የት መብላት ጉፌ መብላት ትፈልሂያለሽ» የትም ይሁን ከጠዩዐ ኗዞሀ ብኝ ለእኔ አፍታሪ ምርጥ የሆነ ቦታ» አክተር መሆን ነበረ ሲል ላንነ ዝ የት ብ አሀዝ ሁን ግዴለገም። ኤድዋርድ በተቻለ መጠን በላዳ ነበር ን ክው ሆኖም ግን የመንገዱን አሳሳኝነትም እያስተዋለ ነበር ሜሪ እርሱን እየጠበቀች የሞቀ አልጋቸው ላይ ተኝታ በሀሳቡ አሠባት ስትመለስ ተስትሰኝ እንደገና ወሲብ ብፈፅም የሚያስደስተኛ ይመስለኛል በጣም እድለኛ ነውኹ ሁሉንም ነገሬን ለእርሷ በመስጠትና ኣርሷን በማስደሰት ነው ቀሪ ህይወቴን የምኖረው በማለት ኤድዋርድ ለራሉ ቃል ገባ ማንም ሴት አይታ የማታውቀውን አይነት የጫጉላ ሽርሽር አሳያታለሁ ከፊት ለፊቱ ጎዳና እና ጎዳና የሚገናኙበት ቦታ ሳይ ቁም የሚል ምልክት አለ እናም መንገዶቹ ወደ ሚገጣጠሙበት ቦታ ላይ ሲደርስ ከየት መጣ ሰይባል እንድ ከባድ መኪና ከፊት ለፊቱ መጣበት ድንገተኛ የመኪና ማገራት ድምፅ ሰማ የእርሱ መኪና የፊት ሰፊት መስታወት ላይ በሀይለኛው የሚያንፀባርቅ የመኪና የፊት መብራት እያንፀዐባረቀበት ነው በጨረፍታ ሲመለከት አምስት ቶን የሚመዝን የመከላክያ ከባድ መኪና ወደ እርሉ እየተምዘገዘገ ሲመጣ ተመለከተ እናም ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው ድምፅ የራሱን የጩኸት ድምፅ ነበር ጉድቷፓቷቋ ነውሊ ውስጥ ቶኑ እሁድ ነው እናም የቤተክርስቲያን ደውሎች የቀትሩን ፀጥታ ያናጉታል የአቡ ሳላህን ቪላ የሚጠብቁት ወታደሮች በቤቱ አጠገብ የምትሽከረከረውን ባለጥቱር መስታወት ሬኖልት መኪና ልብ የሚሉበት ምክንያት አልታየቸውም ኤንጂል ቀስ እያለ ነው የሚያሽከረክረውነገር ግን ጥርጣሬ በሚያስከትል ቀስታ አልነበረም ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ ቃኘ ሁለት በባቁዎች ከአጥሩ ውስጥ አሉ ምናልባትም ኤሴክተሪክ የተያያዝስት ከፍተኛ ከፍታ ያለው አጥር ግቢ ውስጥ ደግሞ የተለመደው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ድምፅ የሚያሠሙ መሳሪያዎች አላርሞችና ኮሽታ የሚናገሩ መሳሬያዎች ቪላውን ለማጥቃት አንድ ክፍለ ጦር ይጠይቃል ኤንጂል አሠበ የእኔ ጂኒየስነት ብቻ ነው ቪቬሳውን ጥሶ የሚገባው እናቴ ሀብታም ሁጄ ማየት ካለባትና እና ይህም እርሷን ማስደሰቱ ስለማይቀር ብቻ አቡ ሳላህ የግድ መሞት አለበት ኤንጂል አሀሠብ አርጀንቲና ውስኾ ድሀ ቤተሰቦች ሲባሉ የእውነት ደሀ ቤተሰቦች ናጥው የኤንጂል እናትም ከበቡ ዕጣፈንታቸው ከጨለመባኾው ሰዎች ሠዛካከል አንዲ ሄርች የኤንጂል አባት ማጊ እንደሆነ የማያውቅ እንዲሁም ለማት ግድ ዮሚለው ሰው ማም የለም ኛቱና ዘመዶቹ በርሀብና በበሸታ ሲሞቱ ኤንጂል ለዓመታት ሲመሰኩት ኑሯል ሞት የህይወት አንዱ ገፅታ ነው እናም የኤንጂል ፍልስናጣዊ አስተሳሰበ ሞት አይቀሬ በመሆኑ ከሞት ጎርፍ ለምን እይገኽምግ የሚል በር። ሜሪ ቃሎቹን ለመናገር ባለመቻሏ ጭንቅላቷን በአወንታ ነቀነቀች አልጋው ጠርዝ ላይ ተቀመጠች ለኣነርሱ መንገር ነበረብኝዳሎረንስ ይትርታ ጠየቀች ከገደኞቻቸው ጋር ለመጫወት ሊሄዱ ነበር ምንም አይደለም ሜሪ የቲምን ፀጉር አሰት አሸት አደረገችኣታልቅስ የእኔ ውድ ሁሉም ነር ይስተካክላል ዳግመኛ የሚስተካከል ምንም ነገር የለም በጭራሽ ፎርት ሪሌይ ካምፕ የሚገኘው የአሜሪካ ጦር የወንጀል ምርመራ ክፍል ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ቱጥር ሳይ ይገኛል መጀመሪያ ፎቅ ላይ ባለው ቢሮ ውስጥ የወንደል ምርመራ ክፍል አባሉ ስሔልፕላንካርድ ከኮለነል ጆንኪንሰ ጋር እያወራ ነበር የሆነ አይነት መጥፎ ዜና ሳይኖረኝ አይቀርም ጌታዬ ዶክተሩን የገደለው የከባድ መኪናው አሽከርካሪ አስር አለቃ ዋሊስሱ እሽ። ያ ማለት ደግሞ ሹመቱን ልተቀበይ ነው ማለት ነዋ ፍሎረንስ ሜሪን አቀፈቻት ለማድረገ እፈልጋለሁ አውቃለሁ ጉዛ ስታንተን ሮጀርስ ከባድ ሰው ነው በማሰት ሜሪ ወሰናለች ሜሪ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጥ አይታዋለች በታይም መፅሔት ላይ ፎቶውን ተመልክታለች ነገር ግን በአካለ ሲታይ ትልቅ ይመስላል ሰትል ሜሪ አሠበች። አሁን ባሉት ሁኔታዎች አይቻልምእርሱን ለመገልበጥ አቅሙ ያለው ብቸኛው ሰው በስደት ፈረንሳይ ያለው አቡ ሳላህ ነው ጥያቄው ቀጠለ በፅንፈኛ ኢዝላማዊ ቡድን ስር ስላሉ አገሮች ሜሪ ባለሙያ ሆነችበት እናም ስታንተን ሮጀርስ በግለፅ ነበር የተደመመው ምሽቱን ሙሉ በአጉሊ መነፀር እየመረመራትና እያጠናት አይነት የማይመች ስሜት ሜሪን ተሰማት ሳታስበው ወደ ማለፈያ ማርኩ እየተጠጋች መሆኑ ታጩቃት ወገል ትክክል ነው ሴል አሠበ ሮጀርስአፍጋኒስታን ላይ ተጠባበታለች እናም ሌላም ከዚህም በላይ የሆነ ነገር አለ የአሜሪካንን መጥፎ ተክለ ስበዕና በተቃራኒው የሚስልልን እንፈልጋን ሜሪ በጣም ቆንጆ ናት እናም እርሷና ልጆቹ አሜሪካንን ጥሩ ስብዕና ያላብሷታል በሜሪ ዕይታ ስታንተን የበለጠ እየተደነቀ መጣ እርሷ ከምታውቀው በላይ በጣም ጠቃሚ ናት ምሸቱ ሲያልቅ ወይዘሮ አሸሌ ግልፅ ልሁንልሽና እንደ አፍጋኒስታን ያለ አደገኛ ቦታ ላይ ፕሬዝዳንቱ አንቺን ሲሾም ተቃውሜ ነበር ይህንንም በምችለው ሁሉ መንገድ ነግራዋለሁ ይህን አሁን ለአንቺ የምነግርሽ አሁን ሀሳቤን ስለተየርኩ ነው ይመስለኛል አሪፍ አምባሳዩርት ይወጣሻል ማሪ ጭንቅላቷን ነቀነቀችአዝናለሁ ሚስተር ሮጀርስ እኔ ፓለቲከኛ አይደለሁም እኔ ገና አማተር ነኝ ፕሬዝዳንት ኢልሠን እንደነገረኝ ከሆነ አሪፋ አሪፍ የሆኑ አንዳንድ አምባሳደሮቻችን አማተሮች ነበሩ በጣም ቀለል አደረግከው ምናልባት እንደምታውቂው በጥልቅ ተጠንተሻል የደህንነት ይለፋን አልፈሻልምንም አይነት የጥቅም ግጭት አላገኘንብሽም። ኤድዋርድ ከመሞቱ በፊት እንደዚህ ስትል ሜሪ አሠበች። ቪለርስ በአርባዎቹ መጨረሻ የሚገኝ ጎልማሳ ሲሆን ቀድሞ የጋዜጣ አዘጋጅ የነበረና ሚዲያው ውስጥ ያሉትን እያንዳንዱ ሰዎችን የሚያውቅ ጎበዝና ፈጣን ሰው ነው ሜሪ ከእንደምን አደራችሁ አሜሪካ ፕ ለፊት ተፋጠጠሽ ዋሸሃፃገተን ፖስት የሚወጡ ጋዜጦች ሜሪን ቃለ መ ተጨማሪም ልብስ የምገዛበት ጊዜ ሩስ በስራ ተጠምጃለሁከቻልኩ ት ዲዛይነሮች እርሷ አንዲ ናት በተደረገ የእራት ግብዣ ሮጀርስ ሜሪን በፈገግታ ሬሱን ያግኙት ካሜራዎች ፊት ኒውዮርክ ታይምስና ሌሎች በርካታ በየቀኑ ጠየቅ አደረገት ጋዜጠኞች በእርሷና በልጆቿ ላይ የፊቸር ዕሁፍ ሠሩ የሜሪ ፎቶግራፍ በየጋዜጣውና መፅሔቱ የፊት ገፅ ወጣ አናም በአለም ጫፍ የሆነ ቦታ ላይ ዜና የሆነ አንድ የሆነ ክስተት ሲከሰት ሜሪ አስተያየት እንድትሠጥ ትጠየቅ ነበር በአንድ ጀንበር ሜሪና ልጆቿ ታዋቂ እየሆኑ መጡ ማሚ የእኛን ምስል በየመፅሔቱ የፊት ገፅ ላይ ማየቱ በጣም ው አለ ቋም ሜሪ ለሁሉም ሰው የመታወቋ ጉዳይ የሆነ አይነት መጨ ስሜት ፈጥሮባታል ስለ ጉዳዩ ከስታንተን ሮ ተነጋገረችበት ከከከ ይሕ የአንቺ ስራ አንዱ አካል ነው ፕሬዝዳንቱ የሆነ አይነት ምስል ለመፍጠር እየሞክረ ነው አውሮፓ በምትፄጅበት ጊዜ አዚያ ያሉት እያንዳንዱ ለዎች ማንነትሽን ያውቃሉ አለ ስታንተን ሮጀርስ ድጉቋድቋንፓጽ ቤን ኮኸንና አኪኮ አልጋ ሳይ እርቃናቸውን ተጋድመዋል አኪኮ ደስ የምትል ዳፓናዊ ሴት ስትሆን ከጋዜጠኛው ቤን ኮኸን በአስር ዓመት ታንሳለች ከጥቂት ዓመታት በፊት በሞዴሊስቶች ላይ ፁሁፍ እያዘጋጀ ሳለ ነበር የተዋወቁት እናም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አብረው ሆኑ ኮኸን ግራ እየተጋባ መጥቷል ምንድን ነው ችግሩ የኔ ማር። የአማሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሠጠውን ፕረስ ኮንፈረስ ላይ ለመካፈል ጠዋቱን አዚያ አሳልፋል ቀጥሉ አንድ የመንግስት ሚኒስትር ጡረታ ስለሚወጣ በሱ ስም በተቪጋደው የምሳ ግብዣ ላይ ተገኘ በመቀጠል ደግሞ ለሚያዘጋጀው ፊቸር መከላአያ ሚኒስቴር ውስጥ ከሚያውቀው አንድ ጊደኛው መረጃ ለማግንት ከኣርሉ ጋር አሳላፊ አመሻሹ ላይ ጓወር ለመውሰድና ልብስ ለመቀየር ወደ ቤቱ ተመለሰና ከአንድ ነባር የጋዜጣ ኢዲተር ጋር እራት ለመብላት እንደገና ቀመልሶ ከሴተ ወጣ እኩለለሏተ ገደማ ነበር ወደ አፖርታማው የተመለሰው አኣምባላደርት አሸሌ ጋር ላለኝ ቀጠሮ ማስታወሻወቼን ማዘጋጀት አሰብኝ ሷል ቤን አሀብ አኪኮ ከከተማ ውጭ ስለሄደች እስክ ነገ አትመለስም ቁልፉን አስገባና የአፖርታማውን በር ከፈተው አፓርታማው በድቅድቅ ጨሰማ ተውጧል ወደ ማብሪያና ማጥፊያው ራመድ አለና ጠቅ አደረገው ሀይለኛ ብርሃን ዐቀጽበት ቦን አለና ክፍሉ አንደ አቶሚክ ቦንብ ፈነፍ የቤን ኮኸን ሰውነት እየተበጣጤለ ወደ ክናሱ አራቱም ግድግዳዎች ተረጨ በሚቀፐሰው ቀን የአልፈርድ ሽትልወርዝ ሚስት ሽትልወርዝ መጥፋቱን ሪፖርት አደረገች ለዘላለም ላይገኝ ጠፍቷል ምሰራፍ ስስራ ሰባት ኦፊሴላዊ መልዕክት አሁን ደረሰኝ አለ ስታንተን ሮጀርስ የአንቺን የአሜሪካ መንግስት የአምባሳደር ሹመት የአፍጋኒስታን መንግስት አዕድቆታል በሜሪ አሸሌ ህይወት ውስጥ ይህ በጣም አስደሳች ጊዜ ነበር በጣም ይኮራብኛል ስትል ሜሪ አሸሴሌ አሠበች እያቄ የ ሜሪ መልካሙን ቬዜና በአካል ልነግርሽ ፈልጌ ነው ፕሬዝዳንቱ አገጂን ለማግኘት ፈልጓልኋይት ሀውስ አወስድሻለሁ ስለ አደረግክው ነገር በሙሉ አንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ ስ ን አላወቅም ብኽ ምንም ያደረግኩት ነገር የለም» ሮጀርስ ተቃወመ አንቺን የመረጠሸ ፐሬዝዳንቱ ነው አለና ፈገግ አለፕሬዝዳንቱ ትክክለኛ ምርጫ መርጧል ማለት ግን አለብኝ ሜሪ ማይክ ስሌንድን አሠበችውአንዳንድ የማይሰማሙ ሰዎች አሉ ተሳስተዋል። በመካከለኛው ምስራቅና በአውሮፓ የተሠጠውን ስራ በብቃት ተወጥቷል የምትፈልጊው አይነት ባለሙያ እርሱ ነው አለ ሰታንተን ሮጀርስ በጥልቅ ሀሳብ ተውጦ ሜሪ ፈገኘ አለች ሚር ስቲክሌይ ያለውም ይህንኑ ነው እኔም ከእርሱ ጋር መስማማት ያለብኝ መሠለኝ ሜሪ ፈሺ ሰው ነ ውክ ያር ስህተት ስሌድ እራሱ ችግር ፈጣሪ ሰው ነው አከተመ አሠበች። የሹፌር የደንብ ልብስ የለበሠ ሳቂታ መሳይ ሰው የመኪናውን በር ከፈተላት ነሩ ይባላል ሹፌሩ ፈገግ አለ ጥርሶቹ እንደ ወተተ የነጡና የሚያም ትልቅ ነው አንኳን ደህና መጣሽ ማዳም አምባላደርት ሚስተር ር ቤቲ ሁላችሁንም ሳገለግላቸሁ ደስታዬ ነው አመሰግናለሁ አለች ሜሪ ኑሩ በቀን ሀያአራት ስዓት ሊያገለግልሽ ዝግጁ ነው በቀጥታ ወደ መኖሪያ ቤትሽ እንድትሄጂ አሰቢያለሁ እናም እቃወችሸን አለናድተሸ ዘና በይ ምናልባት በላ ከተማዋን በመኪና ዞር ዞር እያልሽ ልትመለከች ትችያለሽ ጠዋት ላይ ኑሩ ወደ አሜሪካን ኢምባሲ ያደርስሻል አሪፍ ነው አለች ሜሪ ማይክ ስሌድ የት ይሆን በማለት አሁንም ገርሟታል ከኤይርፖርት ወደ ከተማ የተደረገው ጉኮ አሰደሳች ነበር መንገድ ላይ ኮለኔል ማክኔይ መኪናው በር ላይ የተገጠመ ቀይ ቁልፍ አሳያት። አላት ከቢሮው ወጥቶ ሄደ ሜሪ ለጥቂት ጊዚያት አመነታችና ተከትላው ሄደች ሜሪ በረጅሙ ኮሪደር ሂደች ማይክ በሩን ከፈተላትና ወደ ሜሪ ር ብሎ እንድትገባ ምልክት አሳያት ሜሪ ወደ ክፍሉ ገባችና ዞር ብላ ተመለከተች የክፍሉ ወሶኦ ግድግዳዎችና ጣራው በብረትና በመስታወት ተሠርቷል ማይክ ስሌድ ከባዱ። ምርጥ ሰው ነው ወሰነች አንቼ ጋር ለመነጋዢ ሜሪ አመለካከቷን ሳለመግለፅ የፊለግኩበት ምክንያት እዚህ ያለው ሞራል ጥሩ አንዳልሆነ ዛሬ ጠዋት ስለተረዳሁ ነው ሁሉም ሰው ቅሪታ አለው ሁሉም ሰው ደስተኛ አይመስልም ይህ የሆነው በእኔ ምክንያት ነው ወይስ ሁልጊዜም እንደዚህ ነው ይህን ለማወቅ እፈልጋለሁ ሀሪት ክሩገር ለጥቂት ጊዜያት አስተዋለቻትቅን የሆነ መልስ ትፈልጊያለሽ። ጠንካራና ፅነ አመራር በመስጠት ነው ህዝቡ እኔን ያምነኛል እናም እኔ ደግሞ በደንብ አድርጌ አገዛቸዋለሁ ከጠዩዐ ኗዞሀ ሜሪ የህማችውን አንዳንድ ታሪኮች አሠበች በደረቅ ለሊት እየታፈኑ ን ት ሰዎች መጭ ገሪ በትከሻው አሻግራ የ ሰዎች ተመለከተች በትንሹ ሁለት መቶ ሰዎች ይሆናሉ አ አፍጋኒስታን ውስጥ እንደዩደተወከሉ ሜሪ ያሎት አንች ም ታገኛቸዋለች ሀሪት ክሩገር የ የቋበፎ ሽርኒር በህሳበ ውልስ አለባት እናም ለሠባ አምስቱም አ ንስለ በ መደወል ቀዳሚው ተግባሯ መሆኑ ኦስደሰታት ሸክ ራዳ ክሳምንቱ በለድስቱ ምሸቶች የተለያዩ ኮክቱይል ፓሪዎችና የ ች ፕሮግራሞቸ መዘጋጀት አለበት አምባሳደርት የምሆንበትን ጊዜ መቼ ነው ን እናም ግን ይህንንም እያሰበች እያለም እንኳ ይህ ሁ አንጹ ል መሸት ገራ ንት አብደላህ ተጠጋና በጆሮው የሆነ ነገር አንድ ሰው ወደ ፐሬዝዳ ኮ አንሾካሸክ የፕሬዝዳንት አብደላህ ፊት ክሰም አለ ቀስ ብሎ በ ነገር አናገረው እናም ሰውዬው ጭንቅላቱን በመሰማማት ነቀነቀ ሄደ አምባገነኑ እንደገና ወደ ሜሪ ዞር አለና ወሬውን ቀጠለ አሁን ልለይሸ ነው በቅርቡ አገኝባለሁ እናም አብደላህ ሄደ የማገኘው። ሜሪ በቸልታ ጠየቀች ማይክ ገለፈጠ። ይቅርታ አለች ሜሪ። ሲል የጣልያኑ አምባሳደር ጠየቀ እስከ አሁን መደበኛ በሆነ መልኩ አልተዋወቅንም ሜሪ መለሠች ማዳም አምባሳደርት ዶር ሊዊስ ዴፎርጂን ተዋወቂው በፈረንሳዩ ሰው ፊት ላይ ያለው ሁኔታ ተቀየረ ማዳም አምባሳደር። አለች ሜሪ። አለ ማይክ እኔ ። ጭንትላቱን ነቀነቀ የለም ማስቴን ብታውቂያት ኑሮ ይገባሽ ነበር በጣም አስደናቂ ሴት ነበረነ እርሷን የሚተካ ማንም ለው የሰም እኒም ስለ ኤድዋርድ የሚሠማኝ ይኸው ነው ሜሪ አሠብኾ እርሱ የሚተካ ማንም የሰለም በጣም የተለየ ሰው ነበር እንደዚህም ሆኖ ግን ማንዎ ሰው ቢሆን ውሃ አጣጭ ይፈልጋል ይህ ማለት ግን የሚወዱትን ለው የመተካት ጥያቂ አይደለም ነገሮችን የሚያጋሩት አንድ ሰው መፈለግ እንጂ ማምጣነ ሜሪ ሳታስብበት እኔን ወደ አገሯ መሄድ አለባት ብለው የሚያስቡ አንዳንድ ሰዎች አሉ በማለት ተናገረች ምን አልሽኝ። ከሦስት ቀናት በሏላ ሜሪ እንደገና የከዶር ሊዊስ ዴፎርጄስ ጋር እራት በላች አሁን ግን ከቀድሞው በበለጠ ዘና ብሏል እናም የሆነ አይነት ሀዘ በውሰጡ አንዳለ ሜሪ ብትረዳም የተረጋጋና አስደሳች ለው ለመሆን ሲጣጣ ሜሪ አይታበታለት ሜሪ ቀልቧ በእርሱ የተሳዘውን ያህል የአርቡም ቀልብ በእርሷ ተስቦ እንደሆነ ሜሪ ገርሟታል የብር ስህን መላኳ ብቻ አይደለም። ስትል ተገረመች አደ ደግሞ ማይክ ስሌድ እራሱ ሊሆን ይችል ይሆን በማለት ተገረመች ኮለኒል ማክኒይ የይቅርታ ስሜት ተሞልቶ ነበር እመካሻ ማ አምባሳደርት ስለዚህ ጉዳይ እንደአንቹው ሁሉ እኔም ተቆጥቻለሁ በኮሪኣሩ ላይ የሚደረገው ጥበቃ አጥፍ እንዲሆን አደርጋለሁ እናም የቢሮሽ በር የነዕ አራት ስዓት ጥበቃ እንዲደረግለት እራሴ እቶጣጠራለሁ ሜሪ አልተረጋጋችም ለሆነው ነገር ሁሉ በኢምባሲው ውስጥ ያለ አንድ ሰው ተጠያቂ ነው። ገጣ ሚእ ገሹ አለች ሜሪ መልሽው በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ፕሬዝዳንት አብደላህ ሜሪ ላይ ሰው ላከባት ፕሬዝዳንቱ በቢሮአቸው አንቺን እየጠበቁ ነው አለ አንዱ ሹም ። ሜሪ አሠብች። ሜሪ ጠየቀች አዚህ ዝንተ አለም ብቆይ ደስ ይለን ነበር ነገር ግን እዚህ ሶስት ቀን ለመቶየትና ወ ሀገር ቤት ለመመለስ ነው ዳግለስ ጠየቀ አንቺ እንዴት ነሽ ሜሪ። ሊዊስ አሪፍ ሹፌር ነው ሊዊስ እያሽከረከረ ሳለ የማይክ ስሌድን ቃላት እያሰበች ሊዊስን አስተዋለኝችው የእርሱን ማህደር አጣርቻለሁ የአንቺ ዶክተር ተብዬሽ ሚስትም ሆነ ልጸ ኑረውት አያውቁም እርሱ የጠላት ወኪል ነው ማይክ ስሌድን አላመነችውም እያንዳንዱ ደመነፍሷ ማይክ እየዋሸ መሆኑን ነግሯታል ቢሮዋ ውስጥ የሚያነፈንፈውና ግድግዳዎቹ እነዚያን ቃላት የሚፅፈው ሊዊስ አይደለም እርሷን የሚያስፈራራት ሌላ ሰው ነው እሷ ሊዊስን ታምነዋለች ልጆቹ ጋር ሲጫወት ያየችበትን አይነኑ ሁኔታ ማንም ሰው ሊያስመስለው አይችልም ማንም ስው እንደዚያ ሲተውን አይችልም ተራራው ላይ ወደተገነባው ሆቴል ሲደርሉ ፀሐይ መጥለቅ ጀምራ ነበር ሊዊስ ለሁለቴም እስኪ መበገብ ድረስ ሜሪ መኪናዋ ውስጥ ጠበቀች በዕድሜ ጠና ያለ አስተናጋጅ ወደ ክፍላቸው እየመራ ወሰዳቸው ክፍሉ ምቹ ማረፊያ ክፍል መኝታ ቤት የመታጠቢያ ክፍልና ትንፋሽ ተጥ የሚያደርግ ተራራዎቹን የሚያሳይ ሠገነት አለው በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊዊስ ፈገግ አለ ኑሮ ብዬ ተመኘው አለ ሰከሊ በሆንኩ የሚያምር ዕይታ ነው ወደ እርሷ ተጠጋ ማለቴ አንቺን ብስልሽ ምኞቴ ነበር የአሰራ ሰባት አመት ኮረዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ስት ፈፅም አይነት ስሜት ተሠማኝ ድንግርግር አለኝ በማለት እጆቿን ያዝ አደረገና ወደ እርሉ አስጠግቶ ጥብቅ አድርጎ ያዛ። ማልትዝ ጠየሩ አወን አመሰግናለሁ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ ሊዊስ ስትል አህብች ከጥቂት ጊዜ በኋላ ማይክ ስሌድ ወደ ሜሪ ቢሮዋ ገባ እንደምን አደርሽ። ሁለት ኩባያ ቡና እርሷ ጠንጴዛ ላይ አ አመስካከቱ በጮሌነት የተለወጠ ይመስላል ሜሪ አይደለችም ነገር ግን የሳምንቱን መጨረሻ የት እንዳሳለፈች ማይክ ስሊድ እንዳወተ ተሰምቷታል እርሷን የሚከታተሉና እንቅስታሴዎቿን ረፖርት የሚያደርጉ ሠላዬች አስቀምጦባት እንደሆነ ግርም ብሏታል ቡናውን ፉት አለችለት ቡናው እንደተለመደው አሪፍ ነው ማይከ ስሌድ ጥሩ አድርጎ የሚሠራው አንድ ነገር ያ ብቻ ነውሜሪ አሠበች አንዳንድ ችግሮች አጋጥመውናል አለ እናም ወደ አሜሪካ መሰደድ ስለፈለጉ ተጨማሪ እፍጋኒስታዊያን ስለ አፍጋኒስታን የገንዘብ ቀውስ አንዲት አፍጋኒስታዊን ሴትን ሰለአስረዝ አንድ አሜሪካዊ ባህር ሀይል ወታደርና ስለ ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ጠዋቱን ሙሉ ተወያዩ ስብሰባው ሲያልቅ ሜሪ ከወትሮው በተለየ ደክሚት ነበር ምሽት ላይ ቻይና ኢምባሲ ያዘጋጀው ፓሪ ላይ ተጋበዛለች። ቡና ማይክ ስሌድ እኔ ራሴ የማፈላው ልዩ ቡና ኦ አምላኬ ምንድን ነውን ጉሮሮዋን አፀዳዳችና እንደምንም ብላ ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት ማይክ ስሌድ ቡና ያመጣልኛል ሁልጊዜ እኔን ይጠብቀኛል ሊዋስ አፈጠጠባት ማይክ ስሌድ ሊሆን አይችልም አንቺን ለመግደል የሚሞክርበት በምን ምክንያት ነው አርሱ እርሱ እኔን ማስወገድ ይፈልጋል ስለዚህ ጉዳይ በኋላ እናወራለን አለ ሊዊስ እየተጣደፈ በመደመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር አንቺን ማከም ነው ሆስፒታል ብወስድሽ ደስ ይለኝ ነበር ኢምባሲያችሁ ግን ይህን አይፈቅድም አንድ ነገር አመጣልሻለሁ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እመለሳለሁ ሜሪ ሊዊስ ያላትን ነገር ትርጉም ለመጩበጥ ባለችበት እንደተኛች ናት አርስነክ። ማይክ ስሌድ ። ፋውንቴኑ ላይ አገኝሀለሁ እናም ሁሉንም ነነር አስረዳሀለሁ ሊዊስ ዴፎርጂስ አመነታ በጣም ጥሩ እዚያ አገኝሀለሁ ስልኩን ዘጋና ከዚህ ጉድ ጀርባ ማይክ ስሌድ ሊኖርበት አይችልም ሲል አሠበ ሜሪ እንደገና ሊዊስ ጋር ብትደውልም ወጥቷል የሚገኘበትን ቦታ ማንም አላወቀም ሜሪና ልጆቹ መኖሪያ ቤታቸው ራታቸውን እየበሉ ነው ሜሪ ማይክ ስሌድን ከሀሳቧ ልታስወጣው አልቻለቹም ቡናሽሸ ይኸውልሽ እኔ ራሴ ነኝ ያፈላሁት የሚለውን ድምፁ ያቃጭልባታል እየገዘገዘ ሊገድላት አንቀጠቀጣት በረደሽ እንዴ። አለብን ጫሪ ኣሽሌ አንድ የሆነ ሰው እየመረ በስልክ ነግረህኛል ከጠዩዐ ኗዞሀ እርግጠኛ ነ አንድ የሆነ ሰው አርሴኒክ መርዝ ለመነ ምዕራፍ ዛያ ስድስት ባሲ ውስጥ ሜሪ ። መቼ ታገኝዋለሽን በዚህ ጊዜ ብሎ ለመናገር ያስቸግራል እርሱና ፐሬዝዳንቱ በጣም የተጣበበ ፕሮግራም ነው ያላቸው ምናልባት ስቴት ዲፖርትመንት ውስጥ አንድ የሆነ ሰው ሊረዳሽ ይችላል አይሆንም አለች ሜሪ በደፈናው እኔን ሊረዳን የሚቸል ሴላ ምንም የለም። ስሌድ ለማድረግ እየሞከረ ያለውን ነገር የሚያውቅ ብቸኛው ሰው ሊዊስ ዴፎርጄ ነው ሜሪ አሁንም እንደገና መኖሪያ ቤቱ ደወለች። በማለት ች ሜሪ። እኔ አልችልም አለች ሜሪ። ያ አስፈላጊ አይደለም ይህን ግለሰብ ወደዚህ ይዜዬ እንድትመጣ አፊልጋሁ ማይክ ተኮሳተረ ሰውየው አፍጋኒስታኖች የሚፈልጉት ሰው ደህና ይህ የሚያደርሰው ወደ ብዙ በአጭሩ አፏ ሰሀ አካባቢ ሄደህ ሽኩረን ሆቴል ውስጥ ልጆታን እንደቃመሚት አፊልጋለሁ» ፊቷ ላይ ያለውን ሁኔታ እስከሚመለከት ድረስ መከራከር ጀመረ አንቺ የምትፈልጌው ያን ከሆነ ሰው እልካለሁ አይሆንም የሜሪ ድምፅ ጠጣር ነበር አንተ እንድትሄድ ነው የምፈልገው ከአንተ ጋር ሁለት ሰዎችን እልካለሁ ገኒና ሌላ የባህር ሀይል ጥበቃ ባሉበት ማይክ ማናቸውንም እይነት መሸወዳወችን ለመጫወት አልተቻለውም ማይክ ስሌድ ከእይታህ እንዳይጠፋ በማለት ለገኒ ነግራዋለች ማይክ ግራ ገብቶት ሜሪን አስተዋላት በጣም ብዙ ሰራ አለብኝ ነገ ምናልባት አሁኑኑ እንድትሄድ እፈልጋለሁ ገኒ ቢሮህ ውስጥ እየጠበቀህ ነው ከጂዋን እዚህ ለእኔ ማምጣት አለብህ አወራሯ ለክርክር ቦታ የማይሰጥ ነበር ማይክ በቀስታ ጭንቅላቱን ነቀነቀእሽ ሜሪ ሲሄድ ተመለከተችው ጥልቅ የሆነ የእፎይታ ስሜት ክመስማቷ የተነላ ጨኺ ጩኽ አኦላት ማይክ ከፊቷ ገለል ሲልላት ደህንነት ይለማታል ኮለኔል ማክኔይ ቁጥር ጋር ደወለች ዛሬ ከስዓት በተዘጋጀው በዓል ይ እገኛለሁ በማለት አሳወቀቸው ን ዳይሆን አበክሬ እመክርሻለሁ ማዳም አምባሳደርት ከለሉ አደጋ እራስሽን ለማጋለጥ ለምን ትፈልጊያለሽ ባይሆን ። ሜሪ ተስፋ በቆረጠ መንፈስ ስታንተን ሮጀርስ በደወለ ስትል ተመኘች አስራ ሁለት ስዓት ላይ ማይክ ስሌድ ወደ ሜሪ ቢሮ ገባ ተናዲል ሶፊያ አሊን ፎቅ ላይ ያለው ቢሮ ውስጥ ትቻት ነው የመጣሁት። እውነት እንደሆነ አወቃለሁ የሚባል ዶክተር ከፈረንሳይ ኢምባሲ ተዋወትኩ እኔ ታምሜ ነበር እናም በአርስኒክ ስመረዝ እንደነበር እርሱ አወቀ ይህን ያደረገው ማይክ ነበር በዚህ ጊዜ የስታንተን ሮጀርስ ድምፅ ሀላ እንዲህ እንድታስቢ ያደረገሽ ምንድን ነውን ሲዊስ ዶር ዴፎርጂስ ነገሩ ገባው ሁልጊኬ ጠዋት ጠዋት ማይክ ስሌድ አርሰኒክ መርዝ እየጨመረ ቡና ይሰጠኝ ነበር አርለኒክ መርዙ እርሱ ጋር እንዳለ ማስረጃ አለኝ ትናንት ምሽት ሊዊስ ተገደለ ዛሬ ከስዓት ደግሞ የስሌድ ተባባሪ የሆነ ሰው እ ኔን ለመግደል ሞክሮ ነበር አሁን ዝምታው ከቀድሞው የበለጠ ረዘም ያለ ሆነ ስታንተን ሮጀርስ ንደገና መናገር ሲጀምር የድምዑ ቃና የተጣደፈ ነበር። ሜሪ ጠየቀች አዘውቅም አለ ማይክ ። የፈለግሽውን ማንንም ለሁ ዝምታ ሰፈነ የእውነት ማይክ እዚህ ያስፈልገናል ሜሪ ሜሪ ማይክን እንደገና ሠረቅ አድርጋ ተመለከተችው ሜሪ። አለ ፕሬዝዳንቱ ሜሪ ፀጥ ብላ የሚናገረውን ነገር ጠበቀች በመጨረሻም ደህና እርሱን የእውነት የምትፈልጊው ከሆነ ቆይታው ሰጥቂት ጊዜ እንዲራዘም ማድረግ የምንችል ይመስለኛል አለ ቅር እያለው ሜሪ ቀለል ሲላት ታወቃት አመሰግናለሁ ሚር ፕሬዝዳንት አምባሳደርት ሁፔ ብቆይ ደስተኛ ነኝ ፕሬዝዳንቱ አንድ የመሰነባበቻ ንግግር ተናገረ አሪፍ ተደራዳሪ ነሽ ማዳም አምባሳደርት እዚያ ያለሽን ስራ ስትጨርሽ ሰአንቺ ደስ የሚል እቅዶች እያቀድኩልሽ ነው።