Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰውጡ በሰው ልጅ ማንነት ውስጥ እስር ቤቱ ውስጥ ያገኛቸው እምቅ ፃሃብቶች ከማምለጥ ሊያቆሙት ይችላሉ የህልውናችንን እምቅ ፃሃብት የቅድስናችንን ሃይል ባወቅን ዕለት ይህ ማንነታችን የትየለሌው ጥቂት ቅንጣት መሆኑን እንዘነጋ ይሆናል ይህም አደጋ ነው ሁኔታው ልክ አንድ ሰው ወደ ውስጣዊው ሰማይ ላይ ከፍ ሰማለተ የፈለገ ሰው ጉኔ እና እናንተ ሊጠፋ ደግሞ የሚቀረው መለኮት ብቻ ይሆናል ስምንተኛው ሱትራም ይኸው ነው ብዎሜ። የንቃት ፀፃይ ሥጣነኛው የዮጋ ሱትራ ህይወት ሃይል ነው ይላል ዘጠነኛው ደግሞ ሞትም ፃይል ነው ይለናል በዘጠነኛው ዮጋ ሱትራ መስረት ሞት ህይወት ነው። ህይወትን መኖር ብቻ ሳይሆን ሞትን መሞትም ውብ ነው። ዛይል ህይወጠጉ ነጡ የማለ ነጦ ሞት መለኮት ጮሆኑን የተገነዘበ አብርሆት ላይ ለደረሰ ሰው ሞት የለም እነቢህን ሸጠኝ ሱትራናዋች የነገርካ ችሁ በደምሳሳው ነው። የሚተኛው ልክ ወደ ተራራው ጫፍ የሚጓዙ መገፈሳዊ ተዓዝች ሁልጊዜ እዚህ መንገድ ላይ ትጋደማለህ። ይህን ለማወቅ ግን አሁንም ብዙ መጓዝ ይኖርባችኋል ያስንን ነገር ካላጣነው በቀር አናውቀውም የዚህ ዓለም ጉዞ ያለንን ስማግኘት ያለንን የምናጣበት ነው።
በዚህም ሃውልቱ ተገልፆ ታየ የሆነ ነገር ቀነስኩ እንጂ ምንም የጨመርኩት ነገር የለም ሲል መለሰለት ሰው ውስጡ ያለውን የተሳሳተ ነገር ካስወገደ በውስጡ ተደብቆ ያለው ይገሰጣል አምላክ ከሰው የተለየ አይደለም አምላክ ክከ በጌ ሙም ናዴ የንቃት ፀፃይ የሚለው ቃል በሰው ውስጥ ተደብቆ ያለው ሃይል መጠሪያ ነው። ም ም የንቃት ፀፃይ ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ እንኳ ንፁህ አየር ከተሰጠው ቢያንስ ለተጠሰኑ ጊዜያትም ቢሆን በህይወት ሊቆይ ይችላል ለአስር ደቂቃዎች ያህስ ውስጣችሁ ያሰው አየር በሙሉ እንዲወጣና ከውጪ ያሰው ንፁህ አየር እንዲገባ በሚያስችል ሃይል መተንፈስ አለባችሁፅ በውስጣችሁ የሚገኘው የንፁህ አየር መጠን መሰወጥ አለበት የሚለወጠው በራሱ ጊዜ ነውየእስትንፋሳችሁ ምት በአካላችሁ ውስጥ ንዝረት ይፈጥራል የሆነ ነገር እየነዘረ ወደ ላይ ሲነሳ በግልፅ ይሰጣችኒል ይህን ንዝረታዊ ፃይል ዮጋ ኩንዳሊኒ ሲል ይጠራዋል ሳይንስ ደግሞ አካላዊ የኢሌክትሪክ ሃይል እንደሆነ ይናገራል አሜሪካ ውስጥ በአካላዊ የኤሌክትሪክ ሃይሉ ላይ ጥናታዊ ሙከራ የተደረገበት ሰው አለ የሺህ ስው አካሳዊ የኤሌክትሪክ ፃናይል ከተለመደው በላይ ነውየተለየ አተነፋፈስ ካደረገ በጊላ አምስት ዋት ፃይል ያለው አምፖል በእጆቹ ሲጨብጥ አምፖሉ ይበራል ስዊዲን ውስጥም ማንም ሊነካት የማይችል ሴት ነበረች በነበራት ከፍተኛ የኤሴክትሪክ ፃይል ንዝረት ሳቢያ ባል ማግባት አልቻለችም ነበር እንደነዚህ አይነት ጥቂት ስዎች በአካላቸው ውስጥ በተለየ ሁኔታ ተጨማሪ የኤሴክትሪክ ፃይል ያላቸው ናቸው የንቃት ፀሃይ ይሁን እንጂ በእያንዳንዱ ሰው ውስጥ የኤሌክትሪክ ዛይል አለ ይህን እውነታ በራሳችሁ ላይም ታዩታላችሁ። በአስራ ስምንተኛው ክፍሰ ዘመን የአምላክና የነፍስ አለመኖር የሳይንቲስቶች አዋጅ ነበር ህልውና ያለው ቁስ ብቻ ነው የሚል ነበር አዋጃቸው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግንሁኔታው ተቀይሯል ቁስ ህለውና ያለው ይምሰል እንጂ ህልውና እንደሴለው ህልውና ያለው ዛፃይል ብቻ መሆኑን ሳይንስ ደርሶበታል ቁስ ህልውና ያለው መስሎ የሚታየው ፃይል ካለው ፈጣን እንቅስቃሴ አኳያ ነው ግድግዳ በአይን ይታያል አንድ ሰው ግድግዳውን አልፎ ሰመሄድ ቢሞክር ጭንቅላቱ ይበረቀሳል ታዲያ ግድግዳው ህልውና ያለው መስሎ ይታያል እንጂ ህልውና የለውም ማለት እንዴት ይቻላል። እናም የመጀመሪያው የዮጋ ሱትራ ህይወት ሃይል ነው የሚል ነው ሁለተኛው የዮጋ ሱትራ ደግሞ ሁለት የሃይል ሥፍረቶች እንዳሉና እነሱም ህልውና እና ህልውና አልባነት መሆናቸውን የሚገልፅ ነው የንቃት ፀፃይ ፃይል በህልውና ውስጥ ወይም በህልውና አልባነት ውስጥ ሊሆን ይችላል ፃይል በህልውና አልባነት ውስጥ ሲሆን አዕናፈ አለም ጠደ ምንምነት ህሀ ይቀየራል። የንቃት ፀሃይ ሁለተኛው የዮጋ ሳይንስ ሱትራ እያንዳንዱ ነገር ሁለት ሥፍረቶች እንዳሉ የሚገልፅ ነው አንደኛው ሥፍረት ህልውዓና ሁለተኛው ደግሞ ህልውና አልባነት ነው ህልውና ያሰው አፅናፊ አለም ህልውና አልባ ሊሆን ይችላል የእኛም ህልውና ወደ ሀልውና አልባነት ሊለወጥ ይችላል ሣሆነ ው ሁሉ ያልሆነ ሊሆን ይችላል ያልሆነ ይሆናል ሲባል ደግሞ በሌላ መልክ ወይም ቅርዕ ህልውናው ይቀጥላል ማለት አይደለም ሊሆን የሚችለው ህልውና አልባ ነው በአንድ በኩል ህልውና ሲኖር በሌላ በኩል ደግሞ ህልውና አልባነት አለ ህልውና ከህልውና አልባነት ውስጥ ሊገኝ ይቸላል ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ይመስላል ህልውናስ እንዴት ህልውና አልባ ሊሆን ይችላል። እየተወለዱ የሚገኙት ከህልውና አልባነት ውስጥ ነው ቬዳዎች አንድም ነገር ያልነበረበት ጊዜ አንደነበር ይናገራሉ ዩፖኒሻዶችም አንድም ህልውና ያለው ነገር ያልነበረበት ጊዜ የነበረ መሆኑን ይናገራሉ መፅሃፍ ቅዱስም ይህንኑ ይናገራል የሆነው ሁሉ የተወለደው ከምንምነት ውስጥ ሲሆን በየቅዕበቱም ወደ ምንምነት ውስጥ ገብቶ እየጠፋ ይገኛል መላውን ህልውና አንድ አድርገን ካየነው ከስሩ ያለውን ህልውና አልባነትም መቀበል አለብን እናም ሁለተኛው የዮጋ ሱትራ ህልውና ከህልውና አልባነት ጋር አብሮ ያሰ መሆኑን የሚገልፅ ነው ሃይለ ሁለት ሥፍረቶች አሉት ህልውና እና ህልውና አልባነት ሃይል ፕሆነ ወይም ያልሆነ ሊሆን ይችላል በዮጋ ግንዛቤ ህልውና በአንድ በኩል ህልውና አልባነት ደግሞ በሌላ በኩል ሆነው አሉ። ነገር ግን አማኙ የእግዜርን አንድ ክፍል ብቻስለያዘ ሰመፋለም ይዘጋጃል ልደትን ወይም የእግዜርን ህልውና ብቻ መቀበል አንድ ናቸው ምክንያቱም በሁለቱም ውስጥ ሌላኛው ክፍል ተክሷል ዮጋ ህልውናና ህልውና አልባነት የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ይቀበላል ዮጋ አማኒውንም ኢአማኒውንም ይቀበላል ምክንያቱም ሁለቱም ግማሽ እውነታዎችን ይዘዋል ግማሽ እውነታዎች እውነት ካልሆነው ይልቅ አደገኞች ናቸው። የመጀመሪያው ሱትራ ሁሉም ነገር ፃይል ነው የሚል ነው ሁለተኛው ደገሞ ፃይል ሁለት መልኮች ህልውናና ህልውና አልባነት አሉት ይላል። በእግዜር መኖር የማያምኑት ንቃት አልባነት ብቻ ህልውና እንዳለው ይናገራሉ ይበሉ እንጂ አቋማቸውን በግልዕ ለማስረዳት ግን ይቸገራሉ ህልውና ያለው ንቃት አልባነት ብቻ ከሆነ ንቃተ ህሊና ከየት መጣ የሚለውን ጥያቄ ለማብራራት ይቸገራሉ እንደ ማርክስ ያለ በእግዜር አለመኖር የሚያምን ደግሞ ንቃተ ህሊና የንቃት አልባነት ተረፈ ምርት እንጂ በመሰረታዊነት ህልውና ያለው ነገር አለመሆኑን ይናገራል ንቃተ ህሊና የቁሶች ውህደት ተረፈ ምርት ነው። ክፍላችሁ ውስጥ ሆናችሁ ለብቻችሁ ብታወሩ ሰዎች እንዳበዳችሁ ያስባሉች እኔ በመኖሬ ግን ማንም እንደ እብድ አያያችሁም እናም እራሳችንን ለመግለዕ ይመቸናል የንቃት ፀሃይ የትኛውም በህልውና የሚገለዕ ነገር በሚገለዕበት ነገር ውስጥ ተደብቆ ያለ ነው እናም ንቃተ ህሊና የቁስ ተረፈ ምርት እንጂ በመሰረታዊነት ህያው የሆነ ነገር አለመሆኑን የሚያትተው በእግዜር ያለመኖር የሚያምኑት ሰዎች ገለፃ ኢሳይንሳዊ ነው እነዚህን ዮጋ ሊቀበላቸው ዝግጁ አይደለም በእግዜር መኖር የሚያምኑት ደግሞ የሚናገሩት ተቃራኒውን ነው ችግራቸውም አንድ ነው የአማኞቹና የማያምኑት እሳቤዎች ተደጋጋፊዎች ናቸው አማኞቹ ህልውና ያለው ቁስ ሳይሆን እግዜር ብቻ መሆኑን ይናገራሉ የነሱም ችግር ልክ እንደ ኢአማንያኑ ነው ቁስ ህልውና የለውም ንቁ ያልሆነ ነገር የለም ሁሉም ነገር እግዜር ነው ይላሉ። ንቃተ ህሊናና ንቃት አልባነት የአንድ ህልውና ሁለት ስፍረቶች ናቸው ንቃተ ህሊና ንቃት አልባ ሊሆን ይችላል። ሠ መመ ና የንቃት ፀሃይ ። የንቃት ፀፃይ ሁሉም ነገር የተሳሰረ ነው። እያንዳንዱ ሰው ወደ ተራሮች እያመለጠና እያበደ ይገኛል እዚህም እየተከሰተ ያለው ተመሳሳይ ሁኔታ ነው ዮጋ እንደሚለው ከሆነ ለብቻችሁ እንደሆናችሁ ማሰብ አላዋቂነት ነው እያንዳንዱ ግለሰብ የተሳሰረ ነው አንድ ሰው ከመሳው ጋር አንድ መሆኑን ሲገነዘብ የስጋት ሸክሞቹ በቀላሉ ይጠፋሉ አራተኛው ሱትራም ይኸው ነው ኒ የንቃት ፀፃይ ምዕራፍ የበታችነት ስሜት አይሰማችሁ ስለ አራቱ የዮጋ ሱትራዎች አይተናል። ምክንያቱም ያለው አንድ አለም ብቻ ነው። ባዶ ቤተ መቅደስ ውስጥ ስትናገሩ ድምፁ ያስተጋባና ተመልሶ እናንተው ላይ ይዘንብባችቷል ባዶነት ፀጥታና ተመስጦ ውስጥ ወደ ሆነ ሰው የሚመጣው ሁሉ ወዲያውኑ እንደገደል ማሚቱ አስተጋብቶ ይመለሳል በየቅፅበቱ እየተቀበለና እየሰጠ ነው በመቀበሉና በእርግጥ አንድ ሰ ተራሮች ላይ እንደሚታዩት ብላችሁ ስትጣሩ ተራሮቹ የንቃት ፀፃይ በመስጠቱ መፃል ክፍተት የለም የትኛውንም ነገር በየትኛውም ያህል መጠን ቢወስድም መልሶ ይሰጣል የአስትሮን መሳሪያ ምን ያህል የሃይል ሞገደች ከውስጣችሁ ወጥተው እንደሚፈሱ ያሳያል ከተከፋ ሰው ውስጥ የሚወጣው ፃይል አነስተኛ ነው የተከፋ ሰው ራሱን ገድቦ ነው የሚቆመው በስጋት ከተዋጠ ሰው የሚወጡት የፃይል ሞገዶች አጅግ በጣም አነስተኛ ናቸው። የንቃት ፀሃይ ጨ። ሱትራዎቹ የሚጣረሱ ቢመስሉም ዮጋ ግን ምክንያቶቹን ያውቃል ምክንያቱም ራሳችንን የበለጠ ባዶ ባደረግን ቁጥር ለመለኮት የበለጠ ቦታ ይኖረናል መሰኮት እኛ ላይ በሰፈነብን ቁጥር ደግሞ ይህን መለኮት በማካፈልና በገፍ በመስጠት በፍፁም ደስታ የተመላን እንሆናለን ስድስተኛው ሱትራ የሚለው ሰጪ ብቻ ወይም ተቀባይ ብቻ የሆነ የለም ማንም ለማኝ ብቻ ወይም ንጉስ ብቻ የሆነ የለም አንድ ሰው ንጉስ ብቻ መሆን ከፈለገ ችግር ውስጥ ይገባል ለማኝ ብቻ ለመሆን ከፈለገም ችግር ውስጥ ይገባል ለማኝና ንጉሱ በአንድ ሰው ውስጥ ናቸው አንዱ እጅ ሲሰጥ ሌላው እጅ ይቀበላል አንደኛው እጅ መቀበል የሚችለው ደግሞ ሌላው እጅ የሰጠውን ያህል ነው። አለኝ ብ ሱእሲችችችችችችዎመቸችችመመመመ የንቃት ፀፃይ ለዚህ ሰው የልጁ ስራ ከአምላክ ይልቅ ዋጋ ያለው ነው ልጁ ስራውን ቢያጣ አምላክም ቦታውን ያጣል ጥቅም አልባ ይሆናል ምንም ትርጉም አይኖረውም ወደ አምላክ የምንሄደው ፍላጐቶቻችን እንዲሟሉልን ለመጠየቅ ነው። ምክንያቱም የሚያገኘውም በነዚሁ በሮች ነው ለመስጠት የሚፈራ በሮቹን መዝጋት ይኖርበታል አለዚያ ሌቦች ለማኞች ሲመጡበት ይችላሉ ሁሉንም በሮቹንና መስኮቶቹን መዝጋት አለበት በሮቹን ጠርቅሞ ከውስጥ በመሆን ይህንን ያንን ስጠኝ እያለ ይጠይቃል የጠየቀውን ሲሰጠው አምላክ ወደ በሩ ቢመጣ እንኳ የሆነ ሰው ሊለምነው የመጣ ስለሚመስለው በፍርሃት በሩን አይከፍትም የንቃት ፀፃይ አምላክ እንደቪኪህ አይነት ቀልድ እንደሚቀልድ ሰምቻለሁ ወደ አንድ ሰው በር በለማኝ መልክ ይመጣል አሁን ይህ ሰው ማግኘት አይገባውም ምክንያቱም ገና መስጠት ያልቻለ መቀበል አይገባውም በርግጥ አምላክ ከእናንተ ፃብት አይጠይቅም ከእናንተ ቤት ሊጠይቅ አይመጣም ምክንያቱም ቤቱ የእናንተ አይደለም ነገ ጠዋት እናንተ እዚህ አትኖሩም ቤቱ ግን እዚሁ ቀሪ ነው ፃብቱም የእናንተ አይደለም በርግጥ አሁን በእጃችሁ ላይ ነጡው ነገ ግን በሌላ ሰው እጆች ውስጥ ይገባል አምላክ የሚለምነው አንድ ነገር ለማግኘት ብቻ ነው እናንተን። አሁን ላንተ መላው ምድር ገነት ሁሉም ቤቶች ቤተመቅደሶች ሁሉም አይኖች ደግሞ የመለኮት አይኖች ናቸው ሲል ፈቀደለት ዮጋ የዚህ አይነቱን እይታ መሰረት ነው የሚጥለው ሀሀ ኮሃ መፍከሀዚህ ከ የንቃት ፀፃይ በበበ ምዕራፍ ንቁ መሆን ብቻ በቂ አይደለም ህይወት ፃይል መሆኑንና ይህም ዛይል ሁለት ስፍረቶች እንዳሉት እነሱም ህልውናና ህልውና አልባነት መሆናቸውን ተመልክተናል በሌላ ሱትራ ደግሞ ህልውና ሁለት ስፍረቶች እንዳሉትና እነሱም ንቁና ንቃት አልባ ስፍረቶች መሆናቸውን ነግሬያችኒለሁ ሰባተኛው የዮጋ ሱትራ ደግሞ ንቃተ ህሊናም ሁለት ስፍረቶች እንዳሉች የሚግረን ሲሆን እነሱም ራሱን የሚያውቅና ራሱን የማያውቅ ህልውናውን የሚያውቀውና ህልውናውን የማያውቀው የንቃተ ህሲና ስፍረቶች ናቸው። የዮጋ ትምህርት ሂደት የሚጀምረው ከዚህ ሱትራ ነው እናም ይህንን ሱትራ በትክክል መገንዘቡ ጠቃሚ ነው እፅዋት አእዋፍና እንሰሳት ሁሉ ንቁ ናቸው ነገር ግን ንቁ መሆናቸውን አያውቁም ንቁም ንቃት አልባም ናቸው በህይወት መኖራቸውን እንኳ አያውቁም ሰው ደግሞ በሁሉም ነገር እንደ እንሰሳት አአዋፍና እፅዋት ቢሆንም ህልውናውን ግን ያውቃል ለንቃተ ህሊናው አንድ ተጨማሪ ስፍረት ተሰጥቶታል ራሱን ያውቃል ንቁ መሆኑንም ያውቃል ንቁ መሆን ብቻ ለሰው በቂ አይደለም ነገር ግን ሰው የመሆን መስፈርቱ ንቁ መሆንን ማወቅ ነው በሰውና በእንሰሳ መሃል ያለው ልዩነት ይህ ብቻ ነው እንሰሳት ልክ እንደ ሰው ንቁ ቢሆኑም ንቁ መሆናቸውን ግን አያውቁም ስላለፈው ህይወታችሁ ለማስታወስስ ብትሞክሩ ማስታወስ የምትችሉት እስክ አራት ወይም አምስት ዓመታችሁ ያለውን ብቻ ነው። አንድ ሰው አንድ ጊዜ ወይም ሁሰት ጊዜ ካነበበው በቷላ እንደገና ተመልሶ ያንቀላፋል። በሰባ አመታት ህይወት ውስጥ አንድ ሰው ለሰባት ደቂቃዎች ያህል እንኳ ንቁ ከሆነ ትልቅ ነገር ነው እንዳውም ሰባት ደቂቃዎች ብዙ ናቸው በአንድ ሰው የሰባ አመታት ህይወት ውስጥ የትንሽ ቅፅበት ንቃት ካለ ያንን ሰው ማፃቪራ ቡድፃ ወይም ክሪሽና ለማድረግ ብቁ ነው። ነገር ግን እጅግ በጣም ትንሽ ጭንቅላት ክፍሉ የሰው ሲሆን ሌላው በጠቅላላ የእንስሳ ነው ከጥቂቱ የጭንቅላት ክፍል በቀር ሌላው እንዳለ የእንሰሳ ንቃት አልባ ነው አብዛኛው አካባቢ ያለው ጭለማ ውስጥ ሲሆን ህይወታችንን እያሳለፍንበት የምንገኝበት ፋኖስ ያለው ደግሞ ከአንድ ትንሽ ጥግ ነው ይኸው ፋኖስም ሁልጊዜ አይበራም በእንቅልፍ ጊዜ ይጠፋል ፋኖሱ ያልጠፋ ሰው ካለም አልኮል በመጠጣት ወይም በሌሎች አንድ ሺ አንድ አስካሪ ነገሮች ያጠፋዋል። ሞስኮ ተቀምጦ መልዕክቱን ሲያስብ መልዕክቱ ቲፍሊስ ይደርሳል ዓፍ ባቸ ከ ዱዓ ባዓበ ላበ ብ ዓም የንቃት ፀፃይ ባንድ ወቅት አንድ ጥናት ሙከራ ተደርጐ ነበር ቲፍሊስ ውስጥ ባለ አንድ የአትክልት ስፍራ አንድ ሰው ይመጣና የአስር ቁጥር መለያ የተሰጠው አግዳሚ ላይ ይቀመጣል ይህ ሰው ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ቀትር ላይ በጣም ስለደከመው እረፍት ለማድረግ ነው የተቀመጠው። ለአስር ወይም ዛያ ሺ ዓመታት ያህል ዮጋ በሰው ልጅ ውስጥ አሉ በሚላቸው ማዕከላት ላይ ብንሰራ የሰው ልጅ የት ሊደርስ እንደሚችል ማሰብ እንኳን አይቻልም አልፎ አልፎ የሆነ ሰው እነዚህ ከፍታዎች ላይ ሲደርስ ስናይ እናመልከው እንጀምራለን ይህ ግን ለሁሉም ሰው የሚቻል ነው በሰው ልጅ ውስጥ ብዙ እምቅ ችሉታዎች አሉ ንቁ ባለሆነው አይምሮ ውስጥ ሰምጠው ያሉ በመሆናቸው ግን በጭራሽ አናውቃቸውም ዮጋ ሰውን በሰባት ማዕከላት ይከፍለዋል በእነዚህ ሰባት ማዕከላት ውስጥ ያለ ስራ ተኝቶ ያለ የትየለሌ ፃይል ይገኛል የንቃት ፀፃይ ሁኔታው ልክ እንደ እምቡጥ አበባ ነው። አይኖቻችሁን ሳታርገበግቡ ለአንድ ወይም ሰሁለት ደቂቃዎች ያህል ማጅራቱን አተኩራችሁ ተመልከቱ ከሁለት ደቂቃዎች ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሰውየው ዞሮ ይመለከታችኋቷል ማዕከሉ ስራውን ይጀምርና የሆነ ያለመረጋጋት ስሜት ይፈጠርበታል በዚህም ምን እየተከሰተ እንደሆነ ለማየት ወደ እናንተ ዞሮ ይመሰከታል ለሁለት ደቂቃዎች ያህል ማጀራቱ ነ የንቃት ፀፃይ ላይ አተኩራችሁ ስትመለከቱት ዞሮ የማይመሰከት ሰው ፈልጋችሁ አታገኙም ካጋጠማችሁም እጅግ በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ሰው በድንገት አግኝታችቷል ማለት ነው ከአካላችሁ ውስጥ አንዱን ማዕከል ምረጡና በጥቂቱም ቢሆን በዚህ ማዕከል ላይ ንቃት እንዲፈጠር አድርጉ ውስጣችሁ ባለ የትኛውም ማዕከል ላይ መመሰጥ ምሩ። ዮጋ እንደሚለው ከሆነ በንቃት አልባነት ጠፍር የተተበተበ ሰው እንሰሳ ሲሆን ትብታቡን በጣጥሶ የወጣው ደግሞ ሰው ነው ሰው ሙሉ በሙሉ አይምሮ የሆነ ነው። እስከ ሰባተኛው ሱትራ ድረስ ወሰን ዓስባ ሃይል የሚፈጠር ቢሆንም ከመሰኮት ጋር ግን አንድ መሆን አይቻልም አንድ ሰው እስከ ሰባተኛው ሱትራ ድረስ ተጉዞ የሚያገኘው ራሱን ብቻ ነው መዉ ጨጭሔጭጭፍጭፍኡጸአእቿች የገቃት ፀፃይ «ስ ማግነኮ አገድ ነገር ቢሆነም ትልቅ የሚሆነው ግን እስክ ስድስተኛ ካሉት ሱትራዎች አንዝ ሊታይ ነጡ። ኡራ ጁ ዘርከጻፕ የንቃት ፀፃይ አይኖሩም አንድ ሰው ወደ ስምንተኛው ሱትራ የሚገባውም በዚህ ቅፅበት ነው በዚህ ቅፅበት ማነኝ። የንቃት ፀፃይ ሥጣነኛው የዮጋ ሱትራ ሞት ፃይል ነው የሚል ነው የመጀመሪያው የዮጋ ሱትራ ህይወት ሃይል ነው ይላል ዘጠነኛው ደግሞ ሞትም ፃይል ነው ይለናል በዘጠነኛው ዮጋ ሱትራ መስረት ሞት ህይወት ነው።