Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የእንስሳት ዕድር (ጆርጅ ኦርዌል)-2-cr.pdf


  • የቃላት ደመና

የእንስሳት ዕድር (ጆርጅ ኦርዌል)-2-cr.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የሆነ ሆኖ በሥራቸው ይደሰቱ ነበር በላ ለሚ ከተሉት መስሎቻቸው ጥቅም እንጂ ለጥርቅም ሰነፎችና ሌቦች የሰው ዘሮች ጥቅም እንደማይውል በመገንዘብ ደከመኝ ሰለ ቾኝ ብለው እያጉረመርሙም ነበር ። ሰብሉ ካም ናው ትንሽ ቀንሷል ደግሞም ለሥራሥር አትክልት ተመድ በው የነበሩት በካርታ ጨዋታ እየተዝናኑ ኖሮ «ለጤ ናችን» ለመጠጣት ጨዋታውን ቆም አድርገው ነበር ። «ለረጅም ጊዜ ወሬዎች ተነዝተው ነበርየተነዙትም እኔ እንደማምነው ባንዳንድ ተንኮለኛ ጠላቶች ነውበራሴና በጓደኞቼ በኩል የተጸነሰ አንዳች የተቃውሞና እንዲያውም የማመፅ አስተሳሰብ አዝማሚያ እንዳለ ተወርቶ ነበር ። የእኛ ፍላጐት እሁንም ሆነ ባለፉት ጊዜያት ከጐረቤቶቻችን ጋር በሰላምና በተገቢው የንግድ ግንኙነት መኖር ብቻ ነው ። « እንደ ቅድሙ ለመልካም ምኞታችን መግለጫ እንድንሰጥ ስጠይቅ በተለየ ቅርፅ ነው ።ይ ተለውጦ የነበረው ነገር ምንድን ነው ። አዎ የከረረ ጠብ እየተካቬደ ነበር ። ውካታ የጠረጴዛ ድብደባ የጥርጣሬ ግልምጫ በቁጣ መካካድ ሁሉ ነበር ። ውጭ የነበሩት ፍጡሮች ዐይኖቻቸውን ከዐሣማ ወደ ሰው አንከራተቱ ነገር ግን በዚሀ ጊዜ የትኛው የቱ መሆኑን ለመለየት ፈጽሞ የማይ ቻል ነበር ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ባሁኑ ጊዜ እምብዛም ትርፍ ጊዜ ያልነበረው ቢሆንም በትርፍ ጊዜዎቹ ብቻውን ወደ ድንጋይ ማውጫው ቦታ ኸዶ ዓ አንድ ሸክም የተፈለጡ ድንጋዮችን ብቻውን ተሸክሞ ወደ ነፋሱ ወፍጮ መሥሪያ ቦታ ይወስዳል ። ቦክሰር እንደተለመደው «ናፖሊዎን ምን ጊዜም ትክክል ነው። ደግሞም ከዚያ በኋላ አንድ ቀን ከእንግዲህ ወዲያ ዐሣማ ዎቹ ከሌሎቹ እንስሳት በየጠዋቱ አንድ ሰዓት አርፍደው የሚ ነሠ መሆኑ በተገለጸ ጊዜ ስለዚህም ጉዳይ አንዳችም ቅሬታ አልቀረበም ። ከሰብሉ መሰብሰቢያ ጊዜ በኃላ ብሩህና ብራ ጊዜ ስለተ ከተለ የነፋስ ወፍጮውን ግንባታ አንድ ክንድ ያህል እንኳ ከፍ ለማድረግ ብንችል ብለው በማሰብ እንስሳቱ ላይና ታች በመኳተን የተፈለጡ ድንጋዮችን በማጓዝ ከመቼውም የበለጠ ደክመዋል ። ቦክሰር ሌሊት ጭምር በመውጣት አንድ ሁለት ሰዓት በጨረቃ ብርሃን ብቻውን ይሠራል። በዚህ በተብራራ ሁኔታ አሁን እስኩዊለር በገለጸላቸው ጊዜ እንስሳቱ የሚያስታውሱት መሰላቸው ። » አለ ቦክሰር ። ከተባረረ ጊዜ ጀምሮ ከእስኖቦል ጋራ ግንኙነት እንደ ነበራቸው የነፋስ ወፍጮውን በማፍረስ ከእርሱ ጋራ የተባበሩ መሆናቸውን ደግሞም የእንሰሳቱን ዕርሻ ለሚስተር ፍሬድሪክ ለማስረከብ ከእርሱ ጋራ ስምምነት ማድረጋቸውን ያለ ምንም ተጨማሪ ግፊት ተናዘዙ ። ልክ ሦስተኛውን ጊዜ ዘምረው እንደ ጨረሱ እስኩዊለር አንድ ብርቱ ጉዳይ ሊነግራቸው እንደመጣ በሚመስል ሁኔታ በሁለት ውሾች ታጅቦ ቀረባቸው ። ናፖሌዎን ራሱ ባሥራ አምስት ቀኖች ውስጥ ካንድ ጊዜ በላይ በአደባባይ የማ ይታይበት ወቅት ነበር ። ባሁኑ ጊዜ ናፖሌዎን የሚጠራው በስሙ ብቻ መሆኑ ቀርቷል ምን ጊዜም እርሱ የሚጠቀሰው የሥነ ሥርዓትን መንገድ በተከተለ «መሪያችን ጓድ ናፖሌዎን» በማለት ነው። የበጋው ወራት እየተገባደደና የነፋስ ወፍጮውም ሥራ እየተ ጠናቀቀ ሲኸድ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንድ የጥቃት ጦርነት እንደሚካኹድባቸው የተነዛው ወሬ እየተባባሰ መጣ። በዚሁ ጊዜ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የእንሰሳትን ዕርሻ ለመውጋት ጦርነት ይነሣል ተብሎ የተወራው ወሬ ፈጽሞ ሐሰት መሆኑንና ፍሬድሪክ በራሱ እንሰሳት ላይ ይፈጽማል የተባለው ወሬ እጅግ የተጋነነ መሆ ኑን ናፖሌዎን ለእንሰሳቱ አረጋገጠላቸው ። ተመል ሰው በተነሠ ጊዜ የነፋስ ወፍጮው ግንብ ቆሞበት ከነበረው ቦታ ላይ ከባድ የዋቁር ጭስ ደመና ሲያንዣብብ ተመለከቱ ። ነገር ግን ዕድሜው አሥራ አንድ ዓመት እንደሞላና ከእንግዲህ ወዲያ ጡንቻዎቹ እንደ ቀድሞ ጠንካራዎች እንደማይሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን ትዝእለው ነገር ግን እንስሳቱ አረንጓዴው ባንዲራ ሲውለበለብ ባዩ ጊዜ ጠመንጃውም እንደገና ሲተኮስ በሰሙ ጊዜባጠቃላይ የተተኮሰው ሰባት ጊዜ ነበርደግሞም ናፖሌዎን ለፈጸሙት አኩሪ ተግባር እያመሰገናቸው ያሰማውን ዲስኩር በሰሙ ጊዜ በእርግጥም ታላቅ ድል ማድረጋቸውን አመኑ ። ባሁኑ ጊዜ ኑሮ ያልተሟላና ችግር የበዛበት መሆኑን ብዙውን ጊዜ እንደሚራቡና በብርድ እንደሚሠቃዩ በመኝታም ጊዜ ካልሆነ በስተቀር አብዛኛውን ጊዜ እንደሚሠሩ ያውቃሉ ። በዚሁ ጊዜ ገደማ አንድ ዐሣማና አንድ ሌላ እንሰሳ በመንገድ ላይ ሲገናኙ ሌላው እንሰሳ መንገድ እንዲለቅ የሚል ደንብ ጭምር ወጥቶ ነበር በተጨማሪም ዐሣማዎች ሁሉ ትናንሾችም ሆኑ ትላልቆቹ እሑድ እሑድ ቀን አረንጓዴ ሪባኖች በጅራታቸው ላይ እንዲያሥሩ መብት ተሰጥቶዋቸዋል ። በበጋው ወራት አንድ ቀን ረፋድ ምሽት ላይ ቦክሰር አንዳች አደጋ ደርሶበታል የሚል ወሬ በዕርሻው ግቢ ውስጥ ተሠራጨ ። አንድ ጋሪ ሙሉ ድንጋይ ወደ ነፋስ ወፍጮው ። «ቦክሰር ። ያን ጊዜ ለማጥናትና እእምሮውን ለማዳበር ለመጀመሪያ ጊዜ ጊዜ ይኖረዋል ። » ይኸን ጊዜ እንስሳቱ ረጋ ብለው ይንሾካሾኩ ጀመር ። ቦክሰር። ቦክሰር ። » እንስሳቱ ሁሉ «ቦክሰር ። ቦክሰር በተወሰደ ጊዜ አንድ የተዛባና የሞኝነት ወሬ እንደ ። » ይህን በሰሙ ጊዜ እንሰሳቱ ከመጠን በላይ እፎይታ ተሰማ ቸው ። ከክሎቨር ከቤንጃሚን ከቁ ራው ከሞዝስና ከጥቂቶቹ ዐሣማዎች በስተቀር ከሽፍትነቱ ጊዜ በፊት የነበሩትን የድሮ ጊዜ ቀኖች የሚያስታውስ ማንም ያልነበረበት ጊዜ መጣ ። ናፖሌዎን ባሁኑ ጊዜ አንድ መቶ አምሣ ኪሎ የሚመዝን ሙሉ ዕድሜ ያለው ግዙፍ ያሣማ ኮርማ ሆኖዋል ። ምንም እንኳን በፊተኞቹ ዓመታት ተጠብቆ የነበረውን ያህል ብዙ ባይሆንም ባሁኑ ጊዜ በዕርሻው ቦታ ላይ በርካታ ፍጡሮች ነበሩ ። ጊዜ አልነበራቸውም ። ባሁኑ ጊዜ ካንድ ትእዛዝ በስተቀር እዚያ ቦታ ላይ ሌላ ጽሑፍ አልነበረም ። ጂ ናፖሌዎን በመኖሪያ ቤቱ ግቢ አትክልት ውስጥ አንድ ፒፓ ጐርሶ ሲንሸራሸር በታየ ጊዜ የለም እንዲያውም ዐሣማ ዎቹ የሚስተር ጆንሰን ልብሶች ከየቁም ሣጥኖቹ እያወጡ ሲለ ብሱ ናፖሌዎን ራሱም የግብዣ ልብስ ለብሶና ኮፍ ጫማ ተጫ ምቶ የሚወዳት ወጣቷ ዐሣማም ወይዘሮ ጆንስ እሑድ እሑድ ቅለብሰው የነበረውን አረንጓዴ የሐር ቀሚስ ለብሳ በታየችበ ትም ጊዜ ቢሆን እንግዳ ነገር መስሎ አልታየም ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት