Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፖስታ ሣ ቁ ግ ፐፀ ኮ ነ ርእሱን አስመልክቶ ውስጠት ምን ቃል ነው። ትርጉሙ ደግሞ እንዲህ ነው ። ከዚህ አዳራሽ ውስጥ ከሚገኙት የተካቶ ዐይነቶች መካከል በቀደምትነትና በትኩረት ሊታሰብ ይገባዋል እምለው ሰው ነው። ለምሳሌ ሰማይ መሬቱ ተካድኖ ያ ተካ ድኖ አዳራሽ ሆኖ እና ወዘተ ብሎ የሚጀምር አንድ ግጥሜም እንደዚህ ያለው የሐሳብ ፀይነት ግፊት ነው። ሦስተኛዉ የዚህና የመሰል ተጽዕኖ ዐይነቶች ውጤት ሆኖ የውስጠት ሐሳብ እዚህ በቀረቡት ግጥሞች ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ይበልጥ የሚ ደጋገምና ከሁሉም ዋና ሆኖ የሚገኝ የሐሳብ አቀራ ረብ ስልት ነው ። ውስጠት በርእስነቅ ካክመጣባቸውም ምክንያቶች ዋናው ይኸው ነው። የኮረብታውም ረዥም ጥላ ወረድረድ ተቆልቆል ሜዳውን ጨርሱዋል ደረታማ ዳገቱን ተያይዙዋል አሁን ሦስት እሩቡን ወጥቶ ያንን የዳገት ከግር ጫማቸው ላይ ተኝቶ እያቀዘቀዛቸው ነው ያለ ቀስ በቀስ ሊጎናንባቸው እንደዚያች ጎጁዋቸው እሱዋንም ጨምሮ ያረጀ ዛፉንም አብሮ ሊያረጋቸው በረዶረዶይረዶ ላብሮ አብሮነት ጉዙዋቸው ወደ ሕይወት ወዲያ በኩል ። ክነወዶደ ልብ ነው የመጣችው ሽቅብ እና ሄዳ ገባችው ከጭንቅላት መቼእንደምቶጣ ንጃላት ተፈጥሮ ብልጠቱዋ አንዱም አንዱም የነጠላዎች ድግምግም ተዳምሮ ክምርምር ምላተአካል ቀምሮ የተፈጥሮ ተፈጥሮ ተፈጥሮ ። ብርቅ ብርቅ ነገርች የደበቁ ሁለቱም ሕይወት አድን እንጀራ ጉዋዳማዋ ቤት ሕይወት ያለው ልጅ በጀርባዋ አዛይዋ እናት ከለትለት ተሸጋግሮ ሕይወት ። እይወት ፀይነቱዋን ባ አንኩዋሩዋን ር ልበይነው እምችለው አካሉዋን ዘና እንዳላት ግዝፈትከቅርፅ ያለው ኦአ ን ለዚያውም የዳበሳ ዕውቀት ሥርገት ከሕያዋኑ ትርምስ የቅይጥይጣቸው ውስጣ ውስጥ ። ብሎ ። እና ከሩቅ ሲታየው የሚለየው የሆነ ሕያው በሆነ ጉዞ ላይ እንዳለ ብቻ ነው የቡልቅቡልቄ ዐፈር ውስጥ ሰው። እና እኛ ያየነው ያገኘነው ያንን ጉተና አልባ እራሱን ነው። እና ውድድቅ። እየጋለ ሄደ አሉ አሉ ። የአምስቱ ጉዳይ ግን እንደሚከተለው ነው።
ፖስታ ሣ ቁ ግ ፐፀ ኮ ነ ርእሱን አስመልክቶ ስ አበባ ለ ለክለላ አሳቶጳያ ሀ ከ ሮስ ታኅሣሥ « ልዩቃ የብሮ አብሮነት ጉዞ ። ሰኔ የተፈጥሮ ባላደራ ልጃገረድ ምኞት የፒያኖ ላይ ምጥ ዘራሰብ ጥያቄው መ ግንቦት ያመሻሽ ፍለጋ የፍቅር ዐይነት ዘላለምን ባብሮነት የፍጻሜው ባላደራ ክረምት ዘላለማለምን በሣር ያንድ ሥልጣኔ ታሪክ ተፈጥሮ ፍራቱዋ ፍቅር ገዳይ መሥፈሪያ ሙሾ ላማዴዉስ ሞዛርት እንግዳዩዬት ጉልበተኛ የፈጠራት ዓለም የሂደት ፀይነት የፍቅር ጥያቄ ያንድ አቅጣጫ ጩኸት ሃጅ ኅዳር ከሥፍር ባሻገር ፍ እርካታ ኮዳ ቦጭ ቦጭ የቦታ ጥያቄ ፍ ምርጫ ያለው ይመስል ድጉልጉል ደመና ቀለም ድምቄ የዘመድ እንግዳ ነሐሴ ሐምሌ ፍሯፎ ። በ ግንቦት የዘራሰብ ጥገኛ ሕይወት በተዘርዝሮዋ ምኞት በዕራቁ ማንሜነት ምኒልክ ሐውልቱ ጋ ጥር ሶው በተለይ አሚ ርእሱን አስመልክቶ ውስጠት ምን ቃል ነው። ብርቅ ብርቅ ነገርች የደበቁ ሁለቱም ሕይወት አድን እንጀራ ጉዋዳማዋ ቤት ሕይወት ያለው ልጅ በጀርባዋ አዛይዋ እናት ከለትለት ተሸጋግሮ ሕይወት ። የሚመር ኤ ፍጻሜወ ባላደራ ጌታ ሞት እፊት እፊት እፊትእፊት ሁዋላ ሁዋላው የቀባሪው ትመት ሪመድመድ ረመድመድ ረመድመድረመድመድ ትመቱ በጉዞ ቀብሩ ጉዞ ቀብሩ ጉዞው እና ሰተተተተ ተት ሂደቱ ቅጥልጥላቱ ጠጠር እያናናደ ትስፍንጥር ተናንዶውን አርቆ እየሰደደ ። እና በዚያ የሂደት ዐይነት ጌታ ሞት እፊት እፊት እፊትእፊት ሁዋላ ሀጥላው የቀባሪው ትመት ቅጥልጥላት ያእላፍ እግር የትእልፊት ። እና ከሩቅ ሲታየው የሚለየው የሆነ ሕያው በሆነ ጉዞ ላይ እንዳለ ብቻ ነው የቡልቅቡልቄ ዐፈር ውስጥ ሰው። እና እፊት እፊት ጌታ ሞት እፊትእፊት በዚያ ጉዞ ሁዋላ ሁዋላው የቀባሪ ትመት ቅጥልጥላት ያንን ቡልቅቡልቄ አቡዋራ ለብሶት ተከናንቦት የእስመ መሬት አንተው ወሬ የቀባሪውና የጌታ ሞት የኅብረት ዝማሬ። መሬት መሬት እያስተዋለ መሬት መሬት እና ዝቅ ባለ ድምፅ ዝቅ ባለ ሕምታም ጉርምርምታም በመሰለ ው እያለ ዘመረ ትመቱ ቅጥልጥላቱ በዜማ ልውስውስ ቃላቱ ያንቺን ላንቺ ተፈጥሮ ተፈጥሮ ያንቺን ላን ከነትርፋ ያመጣንልሽን ውስጂ ላ እና ቀጠለ ጉዞው ጉዞው ቀጠለ ኦየተግተለተለ ትመቱ ቅጥልጥላቱ አየመራ ጌታ ሞት ጌታ ሞት እየመራ እፊትእፊት ሁዋላ ሁዋላው የቀባሪው ትመት ። ተፈጥሮ ፍራቱዋ ፍቅር ገዳይ ቀንዳውጣን ይመስል ቀንዳውጣን ፍቅር ሰው ገዳይ ነው ሲሉ ሰምቶት ሲጠቀለል የብድ ነገር እራሱን ከገዛ ውስጠቱ ሲዶል እና ገዳዩን ያገኘ መስሎት በንዲያንዲያ ትስብስብ አማሰለ ስብስብ ስብስብ ፍቅር እራሱን አማሰለ ዘራሰብ በሰላ ስለት በራሱ የሥልጣኔ ዐይነቱ ክንብንብ እና ገደለ ጉንብንብ ፍክ አበባ የጭቃ ርጋጭ አስመሰለ ። እምታስበውን እንጃ ብቻ አ ለቦታዋ ነበረች አለቦታዋ ዖ ላካባቢው እንግዳ ነበረች በርግጥ ችግርን በችግር የመግፋት ምጥ ሙ የሂደት ዐይነት ጉዞ ነው መቀመጥ መቀመጥ ጉዞ ነው ጊዜ ባቡር እኛ ተላፋሪዎቹ እየሆነው ። ጉዞ ነውና ጉዞ መቀመጥ ጉዞ ነውና ጊዜ ባቡር እኛም ተሳፋሪዎቹ ሆንና ። » ሕይወት ዘተዘርዝሮዋ በተዘርዝሮዋ ሕይወት ሕይወት በተዘርዝሮዋ ተንደርድሮዋ ቁልቁል የተክለበሰ ውሃ መሰለች የተከለበሰ ከጉርብጥብጥ መሬት የተላላሰ ። ከዚህ ቀጥሎ ርእሶቹ እነሆ የሂደት ዐፀይነት ሕይወት በተዘርዝሮዋ ሕይወት ፍጥርቅታ ልዩቃ ልጃገረድ መሥፈሪያ » ሙሾ ላማዴዉስ ሞዛርት ማንሜነት ረ ምርጫ ያለው ይመስል ምኒልክ ሐውልቱ ምኞት ምኞት በዕራቁ ሰባ ሰማኒያ ሰው ኙና ሥፍር ባሻገር » ራሳጅ ቡና ቤት ቀለም ድምቴተ ገቡ ቡ ። » ኦ » » ክረምት ኮዳ ቦጭ ቦጭ ብርቃማሞችቋቭህ የ ቦታ ጥያቄ የ ተፈጥሮ ባላደራ ዢረፁ ተፈጥሮ ብልጠቱዋ ሪ« ብ በቡ ተፈጥሮ ፍራቱዋ ዑጩ ጩሁ ፅ ብያ ዘላለማለምን በግር ዘላለም ባብሮነት ፆሃ። ዘራሰብ ጥያቄው ሠ አመሻሽ ፍለጋ ብብ የ ዘራሰብ ግዓፃኛ ወ አብሮ አብሮነት ጉዞ ቡ ። ድጉልጉል ደመና አንድ ሥልጣኔ ታሪክ ህ የ አንድ አቅጣጫ ጩኸት ይ ል ንኛ ዩ ደ ጉልበተ ፈጠራት ዓለም ፁ ይየ የየበሼቱኑሱሁድ ዬ ኀ ሪ በቼ ማሜጫ ብሔ ዓተር ፀይነ ተ ፍቅር ገዳይ ቅር ጥያቄ ና ጸሜፀ ባላደራ ፒያኖ ላይ ምጥ የውስጠት ሥርወቃል ወሰጠ የሚለው ግዕዝ ነው ትርጹ ወይም አፍእዊ የቃል መልኩ ግን ግዕዝም ኛም ነው ሙ መ መሙ።