Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ጽድቀ ሐይማኖት.pdf


  • የቃላት ደመና

ጽድቀ ሐይማኖት.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በሙሉም በከፊልም ለማሳተም መብቱ የመንበረ ጸባ ቅድስት ሥላሴ የደ ረስው ነው ጸሎተ ሃይማኖት ዘአፍራቅያ የአፍሪቃ ተብሎ አን ዳንድ ጊዜ በመጽሐፈ ሃይማኖተ አበው ውስጥ ተጽፎ የሚገኝ ነው። አሐዱ መለኮቶሙ ወአሐቲ ስብሐተ መንግሥቶሙ አሐዱ አርአያ ወፀዳል አሐዱ ሕሊና ወአሐቲ ሥምረት ዘአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ።ፎቪከወህ ጽድቀ ሃይማኖት ። « ምትሀት ነው ። በሁሉ ዘንድ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ዘንድ የሚኖር ነው። አንድነታችን የልብና የመንፈስ ነው ። በአንድነት ጸልየናል በአንድነት መዝሙርን ዘምረናል በአ ንድነት ሆነን አንድ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ ኣንብበናል። « ጽድቀ ሃይማኖት ። ሥራውም በተለያዩት አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ነው ። » ይህ ቃል አነስተኛ ሆኖ ይታይ ይሆናል ሆኖም ጌታችን «ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም » አለ ዮሐ ቀ ። ቋ ዕብራ ቀ ። እርሱን የሚንቅ ግን ከሃይማኖት ውጭ መሆኑ ኢየሱስ ክርስቶስን ቢክድ ነው ።

  • Cosine ማጠቃለያ

» » በብሉይ ኪዳን ዘመን የአይሁድ ሃይማኖት ሙሴ ወልደ ማይሞን የጸፈው የአይሁድ ሃይማ ኖት ውሳኔ የእስልምና መሠረት » በሐዋርያት ዘመን የክርስትና ትምህርት የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎች ሐዋርያዊ ሥርዓተ ሃይማኖት አመክንዮ ዘሐዋርያት የኒቅያ ጸሎተ ሃይማኖት ጸሎተ ሃይማኖት ዘአፍራቅያ የአፄ ገላውዴዎስ የሃይማኖት ውሳኔ የቅዱሳት መጸሕፍት ቀጥር የቤተ ክርስቲያን አንድነት ። የቀና ሃይማኖት እንዲታወቅ ሊቃውንት የሚከተለውን ውሳኔ ጻፉ «የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ በፈጠረ አንድ አምላ በሚሆን ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ። ክአብ ህላዌ በሆነ ብቻውን ሆኖ በተወሰደ የአብ ልጅ በ ሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን እርሱም ነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ ክብርሃን የተገኘ ብርሃን የሚሆን የተፈጠረ ያይደለ የተወለደ በህላዌው ከአብ ጋር አንድ የሆነ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ በእርሱ በኩል የተፈጠረ ነው። በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን ። » የሎዶቅያ ጳጳስ አቡሊናርዮስ « እግዚአብሔር ወልድ ከኦብ ጋር ትክክል ነው ነገር ግን ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋን ጽድቀ ሃይማኖት ። ጽድቀ ሃይማኖት ። ከ« ቋ ጽድቀ ሃይማኖት ። ከ«የ ዓ ጽድቀ ሃይማኖት ። እነ መቅዶንዮስ መንፈስ ቅዱስን ፍጡር እንዳይሉት ሊቃውንት ኢይኤዝዞ አብ ለወልዱ በከዊነ አብ ወኢየዓቢ ወልድ በከዊነ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዕሩይ ውእቱ ብለዋል ቅዳሴ ማርያም አባት በመሆን አብ ልጁን እያዝዘ ውም ወልድም ልጅ በመሆን አይበልጥም መንፈስ ቅዱስም ትክክል ነው ። ከ« ዳ ጽድቀ ሃይማኖት ። አቲከዐየ ጓ ጽድቀ ሃይማኖት ። የኒቅያ ጸሎተ ሃይማኖት ። እነ ሰባልዮስም ኛ አብ ወል ድና መንፈስ ቅዱስ አንድ ገጽ ናቸው ኛ ለየራሳቸው ልብ ቃል እስት ንፋስ አላቸው አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዘዘዚአሆምጮ የኛ አብን የሚሆንበት ወልድን የሚሆንበትና መንፈስ ቅዱስን የሚሆን በት ጊዜያት ልዩ ናቸው አሉ ቦ ጊዜ አበ ይከውን ወቦ ጊዜ ወልደ ይከ ውን ወቦ ጊዜ መንፈስ ቅዱሰ ይከውን ። እግዚአብሔር አብ ። ፎቪከወህ የኒቅያ ጸሎተ ሃይማኖት ። አቲከዐ«ሆ ማዛ ጽድቀ ሃይማኖት ። አቲከ ጽድቀ ሃይማኖት ። ጌታ ሕይወትን ሰጭ በሚሆን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን መንፈስ ማለት ረቂቅ ማለት ነው ዘፍ ቀ ዮሐ ቀ ። ቅዳሴውም መንፈስ ቅዱስ ዕሩይ ውእቱ ይላል ቅዳሴ ማርያም መንፈስ ቅዱስ ትክክል ነወ ። ሦስት ጊዜ መጥለቁ ክርስቶስ ሦስት አከዐ ጽድቀ ሃይማኖት ። ፎቪከወህ ምዕራፍ ዞ ጸሎተ ሃይማኖት ዘአፍራቅያ ። አብ አምላክ ፍጹም ወልድ አምላክ ፍጹም ወመንፈስ ቅዱስ አምላክ ፍጹም ። ፎቪከወህ ጽድቀ ሃይማኖት። አብ ፍጹም አምላክ ነው ወልድ ፍጹም አምሳክ ነው መንፈስ ቅዱስም ፍጹም አምላክ ነው ። ፎቪከወህ ጽድቀ ሃይማኖት ። ፇ ጸሎተ ሃይማኖት ዘአፍራቅያ ። አብ እንደሆነ እንዲሁም ወልድ ነው መንፈስ ቅዱስም ነው። አንድ መንፈስ ቅዱስ አለ እንጂ ሦስት መንፈስ ቅዱሶች የሉም ። አቲከዐ ጸሎተ ሃይማኖት ዘአፍራቅያ ። ነገር ግን አምላክና ሰው እንደ መሆኑ አንድ ክርስቶስ ነው እንጂ እርሱ ሁለት አይደለም ። ነፍስ ሥጋ አንድ ሰው እንደሚያሰኝ ሁሉ አምላክና ሰው የሆነ አንድ ክርስቶስ ነው ። « በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ። አቲከዐ ጽድቀ ሃይማኖት ። በዓለም ስለ አብያተ ክርስቲያናት አንድ መሆን ስለሚደረገው ጥረት ጸ ነገራችንን ከማቆማችን በፊት በዓለም አብያተ ክርስቲያናት ማኅበር አማካይነት ስለ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ስለሚደረ ህህህህህፎከሀዉክዐቲከዐ ላ ጽድቀ ሃይማኖት ። «ሰው በሆነ በእግዚአብሔር ቃል በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማመናችን አንድ ነን። « ጽድቀ ሃይማኖት ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት