Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ፓፒዮ ክፍል 2-.pdf


  • የቃላት ደመና

ፓፒዮ ክፍል 2-.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በቆርቆሮ የታሸገ ወተት በቡና አፈላንና እንደ ብረት የጠነከረውን ብስኩት ቡና ውስጥ እያራስን በላን ምንም እንኳ ባይሳካልኝም እነዚህ ልዩ ሰዎች ለሕይወቴ ተሐድሶ ስላጎናጸፉኝ ሙከራዬ እንደ አንድ ድል ይቆጠር ነበር በማንኛውም ደረጃ ቁጭት አይሰማኝም አላደርገውም አሁን ወደ ማሮኒ ወገዝ ድፍርስ ውሃ ደርሰን ከጧቱ ሦስት ሰዓት ሲሆን በማና» ወሰል ላይ ቆመን ነበር የምድር ወገብ ፀሐይ መሬቱን ታቃጥለዋሰች እንደዚያ በችኮላ ሔጄበት የነበረውን ወንዝ ዝግ እያልን ሸቅብ ተንሣፈፍንበት ጓዶቼና እኔ ፀጥ ብሰን ነበር ዘበኞቹ በመመለሳቸው ደስ ብሷቸዋል በጉዞው ወቅት ባሕሩ አስቸጋሪ ስሰነበር ከረጋ ውሃ ላይ መድረሳቸውም አስደስቷቸዋል ሕዳር መሬት በምንደርስበት ወቅት ድብልቅልቅ ያለ ትርምስ ነበር እንደዚህ የመሰለውን ረጅም ጉዞ ሰማድረግ ያልፈሩትን ሰዎች ለመመልከት ይመስሳል ሰው ሁሱ አድኖቆት የያዘው በተጨማሪ እሑድ ስለነበረ ስለሁኔታው ያላወቁትንም ሰዎች እንደመስህብ ማርኳቸው ነበር አንዳንድ ሰዎች «ርያ መራመድ የማይቸለው ፓፒዮ ነው ያኛው ደግሞ ከሎሲዎ ነው ያሰምንም ልዩነት ማንኛውም ሰው ያከብረናል እንዲያውም ዕውነተኛ አድናቆት ይሰማቸዋል ዘበኞችን መዘረር አስካልፈራን ድረስ ማንኛውንም ነገር አንደምናደርግ ገምተዋል ሰላም ማግኘት ደስ የሚል የመንፈስ አርካታ ነው በየቀኑ እርምጃዬን በመጠኑ አራዝማሰሁ ሲየራ አንዲት ትንቨ ጠርሙስ ቅባት ትቶልኝ ስለነበር ብዙ ጊዜ ካለመንቀሳቀሳቸው የተነሣ የገረሩትን የባቶቹን ጡንቻዎች ጓደኞቹ ሲያሹልኝ ቸለዋል ከጭራቆቹ ማምለጥ «ባለ አንጨት እግሩ ኮረጆ የተወጠረ ይመስላል ስለሆነም ዴዴ ምስጢሩ አገባው ይሔድ ጀመር ኮርጆህን ክፈት በውስጡ ምን ይዘህበታል። ከረጢቱን ሲከፍት ዴዴ ቁርጥራጭ ሥጋ አየ ይኸ ምንድን ነው። አዎ ግን ላያቸው አልፈልግም ስለማምለጣችን ርገህ አትውሰደው በሚቀጥለው ሙከራችን የአነርሱን ዓይነት በሺ የሚቆጠሩ ታይ ይሆናል «መች። ከአምስት ዓመታት በኋላ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሐሳብ ብቻ መወርወር በተቻለ ፍጥነት መወርወር ምከንያቱም ከፍተኛው የጀልባዋ ከብደት ማዕበሎቹን ለመቋቋም አስቸጋሪ ሆነባት አዲሶቹም መጤዎች የተቻላቸውን ያሀፅ መልካም ምግባር ማሳየታቸውን ማመን ይኖርብኛል ብሪቶኑ ሻንጣው መወርወሩን ሲመለከት በተጨማሪ ጀልባዋን ለማታለል ከጎን በኩል ሰቅሎት የነበረውን የመጠጥ ወሃ ይዐዐዲዳያፀላ ጠብ በርሜል ወደ ባሕሩ ወረወረ ከሁለት ሰዓት በኋላ ደረቀልን ግን ብርድ ልብሶቻችንን የፔርሙዝ ምድጃውን ከሰላችንን ነዳጅንና የመጠጡን ውሃ በገዛ እጃችን ወርውረናቸዋል ሻንጣዬ እና እንደዚሁም ሦስቱ የመርከበኛ ጃኬቶቻችን አብረው መሔዳቸውን የተገነዘብኩት ከሰዓት በኋላ ሱሪየን እቀይራለሁ ስል ነበር ትምባኋችንም ጨርሶ ጠፍቶ ወይም ረጥቦ ነበር የሲጃራ መጠቅለሲያ ወረቁቶቹም ውሃ እንዳያስገቡ ከታሸጉበት የአሉሚኒየም ሣጥን ጋር አብረው ሰጥመዋል ግን ከጀልባዋ ወለል ላይ ሁለት ጠርሙስ ሩም አገኘን « ጓደኛቼነ አልኩ « በቅድሚምድ አንዳንድ ደህና ጉንጭ ሩም እንጎንጭና ከዚያም የመጠባበቂያ ሣጥናችንን ከፍተን የተረፈንን እንመልከት የፍራፍሬ ጭማቂ ነበር ጥሩ እንከፋፈለዋለን በብረት ሣጥኖች የታሸጉ ደረቅ ብስኩቶች አገኘን አንዱን እናጋባና ራሱን ምድጃ እአንሠራዋለን የጣሳ ምግቦቹን ከጀልባዋ ውስጥ እናስቀምጥና የእንጨት ሣጥኑን ሰማገዶ እንጠቀምበታለን ሁላችንም በጣም ፈርተን ነበር ግን አሁን አደጋው አልፏል ራሳችንን አንድ ላይ በማስተባበር ወደ ፊት ለሚጠብቀን ሁሉ መዘጋጀት ይኖርብናል ከአሁን በኋላ ማንም ሰው ጠምቶኛል ማለት ማንም ሰው ቦኛል ማለት ማንም ሰው ምነው አንድ የማጨሰው ሲጃራ ባገኘሁ ማለት የለበትምአሺዑ « እሺ ሣ ገ ማንኛውም ሰው ተግባብቷል ምሕረት ወረደና ነፋሱ የሥጋ ሾርባ ሰመቀቀል አስቻለን አንድ ሙሉ ሣህን ሾርባ ከደረቅ ብስኩት ጋር ጠጣንና አስከሚቀጥለው ቀን ድረስ በቂ የሆነ ጥሩ የረኃብ ማስታገሻ አደረግነው ከዚያም አያንዳንዳችን ትንሽ ጠብታ ሻይ ቀማመስን እንዳጋጣሚም ስምንት ሲጃራዎች የሚይዙ ሐያ አራት ነጠላ ፓኬቶቸን የያዘ አንድ ካርቶን ካልረጠበው ሣጥን ውስጥ ተገኘ ማጨስ የሚገባኝ እኔ ብቻ እንድሆን አምስቱ ባልደረቦቼ ወሰኑ ምከንያቱም ነቅቼ ለመቆየት እንዲረዳኝ ተብሎ ነበር ስለሆነም ሌሎቹን አያስቀናም ከሎሲዎ ሲጃራዎቼን ማቀጣጠል አቆመ ለብልሃቱ ላመሰግነው ይገባኛል አንድም ያልተግባባንበት ወቅት አልነበረም ጉዞ ከጀመርን ስድስት ቀናት ሆኖናል ግን ገና በሚገባ አልተኛሁም ነበር በዚሁ ምሸት ባሕሩ ረግቶ ስለነበር ተኛሁ ለአምስት ሰዓት ያህል ልከ እንደሞተ ሆፔ ተዘረርኩ በምነቃበት ወቅት ከምሸቱ አራት ሰዓት ሆኖ ነበር ባሕሩ መስታወት መስሏል ሌሎቹ ቀደም ሲል ተመግበው ነበር አንድ የቆርቆሮ ገንፎ አገኘሁና ከተለበለበ ቋሊማ ጋር በላሁት ይጥም ነበር ሻዩም ከሞላ ጎደል ቀዝቅዚል ሲጃራ አጨስኩና ነፋስ አጠብቅ ጀመር ሰማዩ በኮከቦች ይንቦገቦግ ነበር የሰሜን ኮከብ ያለ የሊለ ድምቀቱን ረጭቶ ይንቀለቀላል የደቡብ መስቀል ብቻ ይበልጠዋል ትልቁና ርሦዐዐዲጳሪዳ ትንሹ ድቦች የኮከቦች ስሞች ናቸው ጥርት ብለው ይታያሉ ዱመና አልነበረም ሙሉዋ ጨረቃም ሰማዩ ላይ ከፍ ብላ ትታያለች ጃኬቱ ተወርውሮበት በጉርድ ሸሚዝ ብቻ የነበረው ብሪቶኑ በአሳዛኝ ሁኔታ ላይ ይገኛል የመርከበኛ ጃኬቴን አዋስኩት ወደ ሰባተኛ ቀን ተላለፍን « እንግዲህ አሁን ከኮራሶ መራቅ አንቸልም ምናልባት ወደ ሰሜን በጣም ርቀን ሔደን ይሆናል ከእንግዲህ ወዲያ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ አመራለሁ ስለዚህ የዳች አንቲይስን አንስታትም አሰበለዚያ ችግር ሳይ አንወድቃሰን « አንተ የተሻለ ነው ብለህ ያሰብከውን አድርግ አለ ብሪቶኑ ያንን ሌሊት በሙሉ ነፋስ ስንጠብቅ ቆየን በመጨረሻም ከጧቱ አንድ ሰዓት ላይ ቀኑ እየረፈደ ሲሔድ ኃይሉን አየጨመረ የመጣ አንድ ጥሩ የነፋስ ሽውታ ያፏጭ ጀመረ ለሠላሳ ስድስት ሰዓቶች በጥሩ እንቅስቃሴ ያለማቋረጥ ሲገፋን ቆየ ማዕበሉም ፀጥ ከማለቱ ተነሣ መንገዱን የተጓዝነው ያላንዳች ድካም ነበር ኩራሶ ጋልስ የባሕር አሞራዎች። እርግጠኛ ነኝ እርሱ መሆን አለበት አሁን ቀን ቢሆንም መጓዛችንን ቀጠልን አንቶኒዎ አልፎ አልፎ ይጋደምና ዶሮውን ውሃ ባረጠበው መሬት ላይ ይለጥፋል ከዚያም እንደገና መገሥገሥ ይጀምራል አንድ አስደናቂ የአረማመድ ዘዴ ነበረው መራመድም አይባል መሮጥም አይባል አንድ ዓይነት ተመሳሳይ መጠን ያሳቸው ተከታታይ አጫጭር ዝላዮች ሆነው ክንዶቹን አየር የሚቀዝፍ በመምሰሷ ይጠቀምባቸዋል በአንድ አጋጣሚ ኦንድ ነገር ሰምቶ ይመስለኛል ወደ ጫካ ውስጥ ጎተተኝ ታዲያ ዕውነት ነበር ጮጣ ገባውን መንገድ ለማስተካከል መዳመጫ የሚስብ አንድ ትራክተር መጣ አሁን ከጧቱ አራት ሰዓት ተኩል ነበር ዝናሙ አቆመና ፀሐይ ወጣች በግምት ሲሶ ማይል በሣር ላይ ከተጓዝን በኋላ አሾህ ከሞላበት ጥቅጥቅ ባለአንድ ጫካ ውስጥ ተጋደምን ከአደጋ ርቀናል ብዬ አስቤ ነበር አንቶኒዎ ግን ሲጃራ ለማጨስም ሆነ በሹክሹከታ ለመናገር እንኳ አልፈቀደልኝም የቅጠሎቹን ጭማቂ መዋጡን አላቋረጠም አኔም አንደርሱ አደርጋለሁ ይሁንና በበኩሌ ብዛቱን በጣም ቀንሼ ነበር ከሐያ የበለጡ ቅጠሎች ያለባትን ቦርሣውን አሳየኝና ደስ የሚሉ ጥርሶቹን በደብዛዛው ብርሃን ፈገግ አድርጎ በጸጥታ ሣቀ ቢምቢዎቹን ለመከላከል አንድ ሲጃራ አኘከና ፊቶቻችንን በምራቁ ለቀለቅናቸው ይህም በጥሩ ሁኔታ ተከላከሰልን አሁን ከምሸቱ አንድ ሰዓት ነበር ጨለማ ቢሆንም የጨረቃዋ ብርሃን በጣም ደማቅ ስለነበር መንገዳችንን ቀጠልን አንቶኒዮ ወደ ሰዓቴ እየጠቆመ የሦስት ሰዓት ምልከት በማሳየት « ዝናም» አሰ በሦስት ይዘንባል ማለቱ እንደሆነ ተረዳሁ በዕርግጥም ሦስት ሰዓት ከሐያ መዝነም ጀመረ እኛም ዝሠገሥን ከአርሱ ጋር እኩል ሰመጓቋዝ የአዘላለሉን ዘዴ ቀሰምኩና አየሩን በከንዶቼ እቀዝፍ ጀመር ለማድረግ አዳጋች አልነበረም በሌሊቱ ጉዚችን ወቅት በጫካው ውስጥ ሦስት ጊዜ ተሸሸገናል አንድ ጊዜ አንድ መኪና አንድ ጊዜ አንድ ካሚዎንና ሴላ ጊዜ ደግሞ በአህዮች የሚሳብ አንድ ጩፀዐዐዲላለልላ ሠረገሳ ለማሳለፍ ለቅጠሎቹ ምሥጋና ይግባቸውና ሲነጋም አልደከምኩም ዝናሙ በሁለት ሰዓት አቆመና ከዚያም ወደ ጫካው ውስጥ ለመሸሸግ ከመግባታችን በፊት በሣሩ ላይ በጥንቃቄ እየተራመድን እንደ በፊቱ ከግማሽ ማይል በላይ ተጓዝን ስለ ቅጠሎቹ አንድ ያ ልወደድኩላቸው ነገር ቢኖር መተኛት አያስችሉም ከጀመርን አንሥቶ ዐይናችንን እንኳ አልጨፈንም ነበር የአንቶኒዎ ዐይኖች በእንባ ከመሽፈናቸው የተነሳ ብሌኖቹ ጨርሰው አይታዩም ነበር የእኔም እንደዚያው መሆን ነበረበት አሁን ከምሸቱ ሶስት ሰዓት ስለሆነ ዝናሙም ተመልሶ መዝነብ ጀምሯል ዝናሙ ሁልጊዜ ሶስት ሰዓት መድረሱን የሚጠብቅ ይመስላል በኋላ እንደ ተረዳሁት በምድር ወገብ አካባቢ ለመጃመሪያ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ዝናም መጣል ከጀመረ በዚያች የሩብ ጨረቃ ሰሞን የሚጀምረውና የሚያቆመው ከሞላ ጎደል በዚያው ተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል የሴሲቱን ጉዞ እንደጀመርን ድምፆች ሰማን ከዚያም መብራት አየን « ካስቲሌቴ አለ አንቶኒዎ ይህ ልዩ የሆነ ሰው አጄን ጭምድድ አድርጎ በጫካው እየሳበ ከሁለት ሰዓት አድካሚ ጉዞ በኋላ አንደገና ወደ መንገዱ ተመለስን ቀሪውን ሌሊትና የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ ስንራመድ ወይም ስንዘል ማለቱ ይሻላል ዋልን ልብሶቻችንን ፀሐይዋ አደረቀችልን ሦስት ቀን ሙሉ እንደ ረጠብን ሦስት ቀን ሙሉ የበላነው ጥቁር ስኳር ብቻ ሲሆን ለዚያውም በመጀመሪያው ቀን ነበር ከአደጋ ውጭ መሆናችንን አንቶኒዎ አሁን እምነት ያደረበት መሰሰ የሚራመደው ያለሥጋት ሲሆን ለመጨረሻ ጆሮውን በመሬት ለጥፎ ከአዳመጠ ብዙ ሰዓቶቹ አልፈዋል መንገዱ የባሕሩን ዳር የተከተለ ስለነበር ከትንሽ ጊዜ በኋላ አንቶኒዎ አንድ ዘንግ ብጤ አንጨት ዘንጥፎ ያዘና አሸዋው በረጠበበት ላይ መራመድ ጀመርን ከባሕሩ አስከ ደረቁ መሬቱ በግምት ሐያ ኢንች የራቀ አንድ የተደለደለ አሸዋ ሊፈ ትሽ ቆመ በመጨረሻም ከብ ሆኖ እስከሚያቆምበት ድረስ አሸዋውን ተከተልን አንቶነፆ አንጨቱን በከቡ አሸዋ ውስጥ ቁልቁል ከተተው ወደ ላይ ሲመዘዝ ጫፉ የእንቁላል አስኳል በመሰለ ቢጫ ፈሳሽ ተለውሶ ወጣ ግምቴ ልከ ሆነ በአጆቻች አንድ ጉደጓድ ስንቆፍር ወዲያውኑ አንድ የአንቁላል ከምቾት አገኘን ምናልባት ሦስት መቶና አራት መቶ ያሀል ነበሩ በቅርፊት ፋንታ በቆዳ የተሸፈኑ የባሕር ኤሊ እንቁላሎች ነበሩ የአንቶኒዎ ሸሚዝ እስከ ቻለልን ድረስ አንድ መቶ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሞላ። ግን ከዚህ በላይ አልወስድም አሰ በዚያ ወቅት ይመስላል ሐሳቡን የቀየረው ቀደም ሲል መንገዳችንን ለያይተን መሔድ እንዳለብን ወስኖ ነበር አሁን አንድ ሴላ ተጨማሪ ቀን ከእኔ ጋር ለመቀጠል የፈለገ ይመስላል ከዚያም ግማሽ መገገድ ወደ ኋላ ተመልሶ ብቻውን ሊጓዝ ነበር መልካም አንቁላሎች ዋጥን ጭብጥ ሙሉ ደረቅ ጭራሮዎችና ሁለት ድንጋዮች በማፋጨት እሳት ለማግኘት ስንል ለግማሽ ሰዓት ያህል ከታገልን በኋላ አንድ ሲጃራ ሰኮስን ከዚያም ጉዞ ቀጠልን ሦስት ሰዓት ከተጓዝን በኋላ ነበር አንድ ሰው በፈረስ ሆኖ በቀጥታ ወደ እኛ ሷመጣ ያየነው አንድ ትልቅ የሰሌን ባርኔጣ ረጅም ጫማ በሱሪ ፋንታ ረጅምና ዘርፋፋ ቆዳ አንድ አረንጓዴ ሸሚዝና ቀሰሙ የደበዘዘ አረንጓዴ ጃኬት ለብሶ ነበር አንድ ጥሩ ካርባይን አንግቶ ዝናሩ ላይ ደግሞ አንድ ትልቅ ሽጉጥ ተንጠልጥሷል « ካራምባ የእኔ ልጅ አንቶኒዎኦ። ይህንውሰድ ብሎ የተወለወለ የቀንድ እጀታ ያላት ስዝ ውስጥ የተቀመጠች ጩቤ ሰጠኝ በመንገዷ ዳር ተቀመጥን ሜማዎቼቹን ሳወልቃቸው በደም ተለውሰው ነበር አንቶኒዎና ፈረሰኛው በችኮላ ሲነጋገሩ የእኔን አቋርጦ የመሒድ ዕቅድ እንዳልደገፉት ልገነዘብ ቻልኩ በፈረሱ ላይ መውጣት እንዳሰብኝና የደሙት እግሮቼ እንዲደርቁልኝ ጫማዎቼን በትከሻየ ላይ ማንገት እንደሚኖርብኝ አንቶኒዎ ገፋፋኝ ፈረሰኛው ተመልሶ ወደ ፈረሱ ወጣና እኔም ከኋላ ተፈናጠጥኩ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነበር ያን ዕለት ሙሉውን ቀንና እስከሚቀጥለው ሌሊት ድረስ ስንጋልብ ቆየን አልፎ አልፎ ቆም አያልን አንድ ጠርሙስ አንቼ አረቄ ያቀብለኝና አንድ ጉንጭ እጎነጫለሁ ፀሐይ ስትወጣ ቆምን እንደ ድንጋይ የጠነከረ አንድ ቁራጭ አይብ ሁለት ብስኩቶችና ስድስት የኮካ ቅጠሎች ሰጠኝ ለእነርሱ መያዣ የሜሆነኝ ውሃ የማያረጥባት አንዲት ከረጢት አበረከተልኝና ከቀበቶዬ ጋር አቆራኘኋት እጆቹን በዙሩያየ ጠመጠመና አንቶኒዎን እንዳደረገው ዓይነት ትከሻየን ጠበጠበኝ ከዚያም ፈረሱ ላይ ተመልሶ ወጣና አየጋለበ ሔደ ሕንዶች ከቀትር በኋላ አስከሰባት ድረስ ስጓዝ ቆየሁ ጫካው ሲያበቃ ለዓይን የሚታይ አንድም ዛፍ አልነበረም ከምታነደው ፀሐይ በታች ባሕሩ እንደ ብር ያብረቀርቃል ጫማዎቼን በግራ ትከሻየ አንጠልጥዬ በባዶ እግሬ አራመዳለሁ ብጋደም ይሻለኝ ይሆን እያልኩ በማቅማማት ላይ እንዳለሁ አምስት ወይ ስድስት ዛፎች ወይም ቋጥኝ ይሆናሉ ከባሕሩ ባሸገር በሩቁ ተመለከትኩ ርቀቱን ለመገመት ሞከርኮ ሰድስት ማይል ወይም ወደዚያው ይጠጋል አንድ ሰፊ ቅጠል አወባሁና ከአኘኩ በኋላ እንደገና ጉዞ ቀጠልኩ ከአንድ ሰዓት በኋላ አምስት ወይም ስድስት የነበሩትን ቅርፆች መለየት ቻልኩ ጣሪያቸው በሣር ወይም በአንድ ዐይነት የወየቡ ቅጠሎች የተኮደት ነጅዎች ነበሩ ከእነርሱ በአንዱ ውስጥ ጢስ ይወጣ ነበር ከዚያም ሰዎች አ እነርሱም አይተውኛል ድምፃቸውን መስማት ከመቻሴም ሌላ ወደ ባሕሩ ዳር መጡና ዐሥር የሚሆኑ ሰዎች ወደ ውጭ ሲወጡ አየሁ ሁሉም ሰው ከጎጆዎቹ ፊትለፊት ቆሞ ወደ አኔ አቅጣጫ ይመሰከታል ከትንሸ ሜርቆ በስተቀር ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ራፋታቸውን ነበሩ ዝግ አያልኩ ተጠጋሁ ከሰዎቹ ውስጥ ሦስቱ ፍላፃዎቻቸውን በእጆቻቸው ይው ከቀስቶቻቸው ጋር ተንበርክከው ነበር የጥላቻም ሆነ የመልካም አቀባበል አንቅስቃሴ አያሳዩም አንድ ውሻ ኦየጮኸ በቁጣ ገሥግሦ ወደ እኔ መጣ ባቴን ነከሰኝና ክሱሪዩም ትንቨ ጨርቅ ቦጨቀ እንደገና ሊነከሰኝ ሲል ከወዴት እንደ መጣች ያላወቅኳት አንድ ትንሸ ፍላፃ ከኋላው ቀነጠበችው ከባለ ቱቦ ቀስት ውስት የተተኮሰች አንደ ነበረች በኋላ ተረዳሁ ውሻው እያላዘነ ሮጠና አንድ ጎጆ ውስጥ ገብቶ ጠፋ አንድ ኃይለኛ ንከሻ አቅምሶኝ ስለነበር ማንከስ ጀመርኩ አሁን ከቡድኑ ምናልባት ሠላሳ ጫማ ብርቅ ነበር ከአነርሱ ውስጥ አንድም የሚነጋገር ወይም የሚንቀሳቀስ አልነበረም ልጆቹም ከአናቶቻቸው ኋላ ተሸሸገዋል አክከላ ቶቻቸው የሚያስደንቁ ነበሩ መዳብ የመሰሱና ፍርጥም ያሉ ጡንቻዎች ሴቶቹ ትላልቅ ጫፎች ያሏቸው ጠጣርና ቀጥ ያሱ ጡቶች ነበሯቸው የወደቀ ጡት ያላት አንዲት ሴት ብቻ ነበረች በአቋሙ የሰየ ግርማ ያለው አንድ ሰው ነበር ፊቱ መልከ መልካም ስለነበር ካሌሎቹ ሁሉ የላቀ መሆኑ ያስታውቃል በቀጥታ ወደ እርሱ አመራሁ ቀስት አልያዘም ነበር የፍመቱ መርዘም አንደ አኔ ሆኖ ጸጉሩን በግሩም ሁኔታ ተከርከሞታል በጣም ከመጥቆሩ የተነሣ ሐምራዊ ሆነና ከፊቱ በኩል ቅንድቡ ድረስ ወርዶ ከጎንና ከጎኑ ደግሞ እስከ ጆሮው የደረሰ ነበር ዐይኖቹ እንደ ብረት ግራጫ ናቸው በአካላቱ ላይ ጸጉር የለውም መዳብ የመሰሱት ታፋዎቹ በጠንካራ ጡንቻዎች የተገነቡ ባቶቹም ደስ የሚሉና የተመጣጠኑ ነበሩ በባዶ ኦግሩ ነበር ከእርሱ ፊት ለፊት ዐሥር ጫማ እንደ ተራመድኩ ቆምኩ ዐይኖቹን በቀጥታ ከአኔዎቹ ላይ እንደ ተከለ እርሱም ሁለት አርምጃ ወደፊት ቀረብ አሰ መተያየቱ ሁለት ደቂቃ ፈጄ የማይንቀሳቀሰው ፊቱ ከፈጠጡት ዐይኖቹ ጋር ልከ የመዳብ ሐውልት አስመስሉሎታል ከዚያም ፈገግ አለና ትከሻየን ነካኝ ይህም ምልከት ኖሯል ሁሉም ሰው እየቀረበ ነካኝና አንዲት ሕንዳዊት ኮረዳ አጄን ይዛ እየመራች ከጎጆዎቹ ወደ አንደኛዋ ጥላ ሥር ወሰደችኝ ሌሎችም በሙሉ ተከተሱና ዙሪያውን ከበው ተቀመጡ ከሰዎቹ ውስጥ አንዱ አንድ የተቀጣጠለ ሲጃራ ሰጠኝና ተቀብዬ አጤስ ጀመር በእነርሱ ዘንድ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች የተቃጠለውን ጫፍ የሚይዙት በአፋቸው ውስጥ ስለነበር በአጣጢያሴ ሁሉም ሣቱብኝ ኮረዳዋ ሱሪየን ወደ ጭኔ ሰቀሰቀች የተነከስኩበት ቦታ መድማቱን አቁሟል ግን ሩብ ኪሎ የሚመዝን አንድ ሙዳ ሥጋ ከላዬ ላይ ተነሥቶ ዐዐዴልጳሪላ ዌፀዐዐዲጳፀላ መጨረሻው ድረስ ቆዳውን ካለሰለሰቾ በኋላ አንዲት ሌላ ሕንዳዊት ኮረዳ በመጣቸው የባሕር ውሃ ቁስሉን አጠበችልኝ ከዚያም ቁስሉ እንዲደማ አፍረጠረጠቸው አሁንም ስላላረካት እያንዳንዱን የደም ሥር በአንድ ሹል ብረት ታነቁረው ጀም ሁሉም ሰው አተኩሮ ይማለከት ስለነበር አመመኝ ብዬ ወደ ኋላ ሳለማፈግፈግ ጥረት አደረግኩ አንዲት ሴላ ሕንዳዊት ኮረዳ ልትረዳት ፈልጋ ቀረብ ስትል ወደ ጎ ገፈተረቻት በአንድ የሆነ ምከንያት ሁሉም ሰው ሣቀ ቁስሌን ታክከመኝ የነበረችው ኮረዳ ሰሴላዋ ግልጽ ሰማድረግ የፈለገቸው እኔ የግሏ ንብረት እንደ ነበርኩ መሆኑ ገባኝ እነርሱንም አስቋቸው የነበረው ይኸው ነበር ከዚያም ሱሪየን ከጉልበቴ በሳይ ቆረጠችና በአንድ ድገጋይ ላይ የባሕር አራሙቻ ቀጥቅጣ ከቀደደችው ቡሪ ጨርቅ በመተልተል በቁስሉ ሳይ አስቀመጠችበት በመጨረሻም በሥራዋ ስትረካ አንድቆም ጠቀሰቸኝ ተነሣሁና ጃኬቱን አወለኩ በዚያ ወቅት ነበረ አንገቴ ሥዬ የተወቀርኩትን ቢራቢሮ ትከር ብሳ የተመሰከተችው ከዚያ ቀረብ ብላ ስትመለከት ተጨማሪ ውቅራቶች ስላየች የቀሩትን ለመመልከት ሸሚዜንም አወለቀቸ ሁሉም ሰው ዙሪያውን ተሰበሰበ ከደረቴ በስተግራ አንድ የካልሺ ዘባኛጭ በስተቀኝ የአንዲት ሴት ጭንቅላት ከሸንጤ በላይ የአንድ ነብር ጭንቅላት በአከርካሪየ ይ አንድ የተሰቀለ መርከበኛና በኩላሊቴ አካባቢ በአዳኞች የሚባረር አንድ ነብርና የዘምባባ ዛፍ ዝሆኖችና ነብሮች ነበሩ ወንዶቹ አጣርተው ሰማየት ሴቶቹን ወደ ዳር በማግለል እያንዳንዷ ውቅራት ምንም ሳትቀር አየመረማሩ ዳሰሱኝ አለቃው የራጵን አስተያየት ሲሰነዝር ሴሳውም ሰው የየበኩሉን ሰጠ። አንድ አርጥብ ጨርቅ አነሣና ጠረጴዛውን ጠረገ ሲደርቅ የእኔ ተራ መሆኑን ሰማመልከት ድንጋዩን በእጄ ላይ አስቀመጠልኝ የአኔ አሣሣል ከእርሱ ይበልጥ ውስብስብ ነበር እጆቹን የታሠረ አንድ ሰው መሣሪያ የታጠቁ ሁሲት ሰዎች ከጎንና ጎኑ ሆነው አርሱን ሲጠብቁ ከዚያም ያው ሰውየ ሲሸሸና ሁለቱ ሰዎች ጠመንጃቸውን ወድረው ከኋላው ሲሮጠ ይህንኑ ሥዕል ሦስት ጊዜ በመደጋገም በእያንዳንዱ ወቅት በአኔና በሚያባርሩኝ መካከል ተጨማሪ ቦታ በማራራቅ ልኩለት መጨረሻ ላይ ፖሊሶቹ ቆመው አኔ ብቻዬን ወደ እነርሱ መንደር ስሮጥና ይህንንም ለማመልከት ሕንዶቹን ውሻውን አለቃው ከንዶቹን ዘርግቶ እንኳን ደህና መጣህ የሚ በማስመሰል እኔ ከሁሉም ሰው ዴት ለፊት አንደ ቆምኩ ሣልኩለት ዐዐዴልጳሪለ ሥዕሎቼ በጣም ሀላጭ መሆን ይኖርባቸዋል ምከንያቱም ከሰዎ ት ካደረገ በኋላ ልክ የእኔን ሥዕል አስመስሎ አለቃው ከንዶቹ ው ወይ ቸው ገብቷቸው ነበር ዴጫማቶበት ወደነበረ አንድ ጎጆ ወሰደቸኝ ከስፋቱ የተነሣ ሁለት ሰዎችን በአግድመት አመሯ የሚያስተኛና ከባለ ቀሰም ሱፍ የተሠራ ግሩም የሆነ አንድ የብርድ ልብስ ተበለ አልጋ ዘረጋች እኔ በቁመቱ ስተኛ እርሷ ደግሞ በግርጌ በኩል በሌላ አቅጣጫ አገር ተኛች በኋላ አቅጣጫየን ለወጥኩና በአግድመት ስተኛ አርሷም ወደ አጠዝቤ መጥራ ተኛቹ ሰውነቴን ጆሮዎቹን ዐይኖቼን አፌን ሁሉ ዳሰሰቸኝ ጣቶቿ ረሞዥ የሚያማምሩ ቢሆኑም አይስተሮች ለማደን ስትዋኝ ልባሶቻቸው ስለሜቆርጧኑ በትንንሸ ጭረጭች የተሸፈኑና በጣም ቫካራ ነበሩ አኔ ደግሞ በተራዬ ፊቷን ሳሻዥ የእጃቼን ለስላሳነት በመመልከት ኣድናቆት ያዛት በተንጠልጣዩ የብርድልብስ አሏጋ ላይ አንድ ሰዓት ያህል አንደቆየን ተነሣንና ወደ አለቃው ጎጆ ሔድን ከቅዱስ ኢትስ ያመጧቸውን ባለ ዐሥራ ሁለትና ባለ ዐሥሬ ስድስት ጎራሽ ጠመንሻዖቾ ፈተሽኩላቸው በተጨማሪ ስድስት ሣጥን ጥይቶች ነበሩ ሕንዳዊቷ ኮረዳ ቁመቷ መካከለኛ ዐይኖቿ እንደ አለቃው ግራጫ የሆኑና ጸጉሯ ተጎንጉኖ ዳሴዋ ድረስ የወረደ ውብ መልከ ያላት ነበረች ጡቶቿም ቀጥ ያትና የሚያማምሩ ነበሩ ጫፎቻቸው መዳብ ከመሰለው ሰውነቷ ለየት ብለው የጠቶቶና በጣም ረጃጅሞች ናቸው አሳሳሟ ንከሻ ነበር የአኛ ዓይነት አሳሳም እንዴት እንደሆነ አታውቅም ወዲያውኑ አስተማርኳት ከኋላየ ካልሆነ ጎን ለጎን አብራኝ አትሔደም ስለዚህ ጉዳይ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ከጎጆዎቹ አንደኛዋ ሰው የማይናርባትና የፈራረሰቾ ነበረች ከሌሎች ሴቶች ጋር በመረዳዳት ጣራዋን በዘምባባ ቅጠል ጠጋገነችና ግድግዳዋን በቀይ አፈር ጭቃ ለሰነቻት በጣም ከፍተኛ ብዛት ያለዎ ልዩ ልዩ የመቆራረጫ መሣሪያዎች አሏቸው ጩቤዎች ጉዶዎች ገጀራዎች ቆንጮሪፆች መኮትኮቻዎችና የብረት ጣት ያላቸው መንሾች በተጨማሪ ከአሱሚነየምና ኮነሶሶ የተሠሩ መቀቀያ ብረት ድስቶች የውሃ መቅጃ ጣሳዎቹ መጥበሻዎች የድንዖ ወፍምዎች ምድጃ ከእንጨትና ከብረት የተሠሩ በርሜሎች ነበሯቸው የብርድ ፅ ቸነ ጋዎቻቸው ንጹሕ ሱፍ ሆነው ክፈፎቻቸው በግሩም ሁኔታና በፍ በእስዋኣይ ተዘኃችና ከሌሱች ሴቶ በተውጣጡ አዘዘች መመላት ለእሳት ምድጃ የሚ ና ከሌሎቸ ሴቶቸ በተውጣጡ ቁሳቁሶች መሙላት ብዮ ለራት ሰ የሚሆነ ሦስት እግሮች ያሉት አንድ የብረት ፈርኔሉኝ ኮስ ያስተኛ አንድ ተንጠልጣይ የብርድ ልብስ አልጋ ዐዐዲልሪርላ የብረት በራዶች መጥበሻዎች የአህያ ልጓም እንኳ አልቀረም ሁሰት ሳምንት ያህል እፍ ያለ ፍቅር ይዞን ነበር ግን ከዚያ በኋላ ፈጽሞ መቀጠል አሳፈራት ምንም እንኳ የጀመረችው እርሷ ብትሆን አኔን ጨንቆኝ ነበር ወቅቱ ሲደርስ ትተወው ይሆናል ከሽንቅጡ ዳሌዋ በታች በአንዲት ቀጭን ገመድ ከታጠቀቻት ትንሸ ሜርቆ በስተቀረ ፈጽሞ ምንም አልለበሰችም ከኋላዋም እርቃን ነበረች ያለ አንድ ሥርዓት ክብ በሆነችው ትንሸ ጎጆ ውስጥ በገዛ ራሳችን ትዳር መሠረትን ሦስት በሮች ነበሯት አንድ ዋና በርና አርስ በርሳቸው ትይዩ የሆኑ ሌሎች ሁለት በሮች ሦስቱም በሮች ሦስት ማፅዘኖች ላይ ሆነው በእነርሱ ለመጠቀም የጠበቀ ሕግ ነበራቸው እኔ ሁልጊዜ መግባትና መውጣት የምችለው በሰሜኑ በር ሲሆን እርሷ ደግሞ በደቡቡ ነበር አኔ በእርሷ ለመጠቀም ወይም እርሷ በእኔ ሰመጠቀም ፍጹም አይፈቀድም በመካከል ያለው ትልቁ በር ለእንግዶች ሲሆን ከእንግዶች ጋር ካልሆነ በስተቀር እርሷም ሆነች አኔ አንጠቀምበትም አንዳቅፋት የምትፈቅድልኝ አቤት ውስጥ ስንሆን ብቻ ነበር ወደ ሰፊ ሐተታ ሳልገባ ብልህና አስተዋይ የሆነች ጥልቅ ስሜት ያላት እመቤት ነበረች የምታቅፈኝ እንደ ወይን ሐረግ ጥምጥም ኣድርጋ ነበር ብቻችንን ስንሆን ጸጉሯን አበጥርና እጎነጉንላታለሁ ይህን ሳደርግላት ስለምትወደኝ ከደስታዋ የተነሣ ሪቷ ይግላል በዚህ መካከል ደግሞ ፍረሃት ነበር ፍርሃቱም አንድ ሰው ያየን ይሆናል የሚል ሲሆን ምክንያቱንም ስትገልጽልኝ አንድ ባል የሚስቱን ጸጉር ማበጠር ወይም እጆቿን በሻካራ ድንጋይ መፈግፈግና አፏንም ሆነ ጡቶቿን በተሰያዩ መንገዶች መሣል አንደሴለበት ነበር ታዲያ ላሊ ስሟ መሆኑ ነወን እናእኔ ራሳችንን ጎጄችን ውስጥ አደራጀን ምን ቢደረግ በብረት ወይም በአሉሚኒየም ድስቶች አትጠቀምም ፈጽሞ በብርጭቆ አትጠጣም ማንኛውንም ነገር የምትቀቅለው ሕንዶቹ ራሳቸው በሚሠሯቸው የሸከላ ድስቶች ነበር ገላችንን የምንታጠበው በተነደሉ የውሃ ገንዳዎች ሥር በመሆን ወይም ወደ ባሕሩ በመሔድ ነበር ኦይስተሮችን በመፈልቀቅ ረዳለሁ በጠቅላላው ይህ ሥራ የሚከናወነው ከሴቶቹ ሁሉ በጣም አሮጊት በሆነችው ነበር እያንዳንዷ ሉል አዳኝ ወጣት የራሷ ከረጢት አላት የሚያገኗፊቸውን ሉሎች ይከፋፈሉ ነበር አንድ እጅ ሕብረተሰቡን ለሚወከለው አለቃ ይሰጣል አንደኛው ደግሞ ለዓሣ አጥማጅ ግማሹ ከፍያ ኦይስተሮቹን ለምትፈለፍለው አሮጊትና አንድ ዕጣ ከግማሸ ለሉል አዳ ሉል አዳቿኗ ከቤተሰቦቿ ጋር የምትኖር ከሆነ ሉሎቿን የምትሰጠው ለአባቷ ወንድም ማለት ለአጎቷ ነበር አጎት የሚጫወተው ሜና ፍጹም አልገባኝም በተጨማሪ ሰጋብቻ ይዐዐዕዲዴልጳያፀላ ለመግባትም የመጀመሪያው ሰው አር አ በወንዳ ያ እ ድአጠመጥም ያደርግና የወንዱን ቀኝ ነጽ በሰ ፍፍ አመልካች ጣቱን በአምብርቷ ሳይ ያደርጋኣ እንድ ጊዜ ይህንን ካደረ ጓ ወጥቶ ያ አይስተሮችን በመ ፈልፈል ሬኝሰሁ ጀልባ ላይ እንድወጣ ። ስለልተጋበዝኩ አይስተሮች አላጠምድም አይቦተሮች የሚጠመዱት ከባሕሩ ዳር ሩነ ማይል ያሀል ወጣ ብሎ በመራቅ ነባር አንዳንድ ቀን ላሊ ታፋዎቿና የሽንጧ አካባቢ በኮ ራሎች ድንጋይ መሰል የባሕር ውስጥ ተከሎች ተሞነሜጭረው ትመለሳለች አልፎ አልፎ የተሟጨረቸው ሲደማባት የባሕር አራሙቻ ትጨምቻቅና ቁስሎቹ ላዩ ትፈገፍጋቸዋለች ካልተጋበዝኩ ምንም ነገር አልሠራም ኣንድ ሰው እጀን ይዘ ካልወሰደኝ በስተቀር ወደ አለቃው ቤት ፈጽሞ አልገባም ብቻችንን ስንሆን ምን እንደምናደርግ ለማየት ወይም ሰመስማት በበራችን አጠገብ ከሚገኘው ጄ ውስሃ የሚተኙ ሦስት ወጣት ሕንዳዊ ኮረዳዎች መኖራቸውን ላሊ ጠርጥራለች ከጠረፍ ጣቢያው ባሻገር አንድ ማይል ላይ በምትገኝ የመጀመሪያዋ የኮሎምቢያ መንደርና በእኛ መንደር መካከል ደሳላ ሆኖ ከሚሠራ አንድ ሕንዳዊ ጋር ትላንት ተዋወቅኩ የመንደሯ ስም ላቪላ ይባል ነበር ሕንዳዊው ሁለት አህዮችና አንድ ዊንቸስተር አወቶማቲከ ጠመንጃ ነበረው እንደመጠናቸው ለያይቶ በአንድ የከብሪት ሣጥን ውስጥ ሱሉች ይዚል ልከ እንደ ማንኛውም ሰው አርሱም ሜርቆ ብቻ ታጥቋል ኮሰስ ያለና ደቃቅ ነበር ከግራ ደረቱ ሥር አንሥቶእሰከ ቀኝ ትክሻው ድረስ በአካላቱ ዙሪያ የተጋደመ አንድ አስቀያሚ ጠባሳ ነበረበት እንደ ጣት ጉብ ያለ ሰምበር ይመስላል አለቃው ንቅሳት እንድወቅረው ጠይቆኝ ስለነበረ በመዝገበ ቃላት እየተረዳሁ አንድ ዝርዝር አዘጋጀሁ የሚያስፈልጉን መርፈዎች ጥቁርና ቀይ ቀለም እንዲሁም ከር ነበሩ ደላላው ሕንዳዊ ግን አንዲት የስፓኝ ቃል እንኳ እስካልተናገረ ድረስ ሥራን እንዴት ማከናወን እንደሚቸል ገርሞኛል ነ ሕንዳዊው ለመሔድ ሲነሣ አንድ ጊዜ ከእርሱ ጋር አብሬ እንድሔድ አሰቃ አል ተበ መመለሴን ለማረጋገጥም አንድ ጠመንጃ ከስድስት ጥይቶች ፓ ሰመለስ የምገደድ ወነ የእኔ ያልሆነ ማንኛውንም ነገር ፈጽሞ እስከማልወሶድ ደ ለይ ወጣዕ ው ተሰምቶታል ሕንዳዊው በአንደኛው አህያ እኔም ቦሴ ደ መንደሩ መጥቸበት በነበረው የእግር መንገድ ሙሉ ቀን ስንጓ ዋልን ከዚያም ጠረፍ ጣቢያ ለመድረስ በግምት ሁለት ማይል ሲቀረን ከባሶ ብለን በመዞር ወደ መ ሐል ሀገር አመራን ዐሥራ አንድ ሰዓት አካባቢ አምስት የሕንድ ጎጆዎች ከሚገኙበ ት አገድ ወ ወፀይዐዐ«ጳሪልላ ዳር ደረስን ሁሉም ሰው እየመጣ እኔን ይመለከታል አንድ ቀፋፊ የሆነ ሰው አሰኪመጣ ድረስ ሕንዶቹ እርስ በርሳቸው እየደጋገሙ ሲያወሩ ቆዩ ከቀለሙ በስተቀር ዐይኖቹ ጸጉሩ አፍንጫውና ሁለንተናው የሚመስለው ሕንዳዊ ነበር ቆዳው ግን በጣም ነጭ ሆኖ እንደ ፈረንጆች ቀደይ ዐይኖች ነበሩት ካኪ ሱሪ ታጥቋል ከዚያ በኋላ ነበር የአኛ ደላላ ከዚህ ቦታ ፍጹም ርቆ እንደሚይሔድ የተረዳሁት ነጩ ሕንዳዊ በስፓኝ ቋንቋ «ሰላም ከአንቶኒዎ ጋር አምልጠህ የነበርከው ነፍሰ ገዳይ አንተ ነህ። በአጠቃላይ ጥልቀቱ ሃምሳ ጫማ መሆን ይኖርበታል ምከንያቱም ሥሩን ማየት አይቻልም በየጊዜው ኦይስተሮች ይዛ በወጣች ቁጥር ከረጢቷን ሕንዳዊው ወደ ጀልባው ይገለብጥላታል ሦስት ሰዓት ሙሉ ላሊ አንድ ጊዜ እንኳ ጀልባዋ ላይ አልወጣችም ብቸኛው ፅረፍቷ ለአምሰት ወይም ለዐሥር ደቂቃ በጎን መንጠሳጠል ነበረ ቦታችንን ሁለት ጊዜ ቀየርን በሁለተኛው ቦታ ኦይስተሮቹ ትላልቆችና ይበልጥ ብዛት ያላቸው ነበሩ ከዚያም ወደ ባሕሩ ዳር ለመመለስ ላሊ ጀልባው ላይ ወጣችና ማዕበሉ እየገፉ አደረሰን አንዲት ሕንዳዊት ባልቴት ትጠብቀን ነበር እርሷና የላሊ የጀልባ ረዳት ኦይስተሮቹን ተሸከመው ወደ አሸዋው ዳር አሻገሯቸው ኦይስተሮቹ በሙሉ እዚያ ከተከማቹ በኋላ ላሊ አሮጊቷን ወደ ጎን አገለለቸና ራሷ መፈልቀቅ ጀመረቹ አንድ ሉል ከማግኘቷ ብፊት በጩቤዋ ጫፍ በመጠቀም ሠላሳ ያህል ኦይስተሮችን ፈለቀቀች በዚያ ወቅት አኔ ቢያንስ ሁለት ደርዘን የሚሆኑትን በልቼ ነበር የምትፈለቅቃቸው ረጋ ብላ በማተኮር ሲሆንፍ መጠናቸው ሽምብራ የሚያካከል ትላልቅ ዘሮች ነበሩ አቤት ሲያብለጨልጩ ተፈጥሮ ልዩ ልዩ ዓይነት ቀለማትን አድላቸዋለች ላሊ አንድ ሉል አነሣችና አፏ ውስጥ አስገብታ በማስቀመጥ ትንሽ ጊዜ አዚያው አቆየችና ከዚያም በማውጣት አፌ ውስጥ ከተተቸው በመጨረሻም በጥርሶቹ መካከል ፈረካከሼ እንድውጠው ስለ ፈለገች አገጪን በማንቀሳቀስ እንደዚያው እንዳደርግ አመለከተችኝ እምቢ አልኩ ይሁንና ስትማፀን በጣም ማራኪ ከመሆኗ የተነሣ መጨረሻ ላይ የጠየቀችኝን ፈጸምኩአራት ወይም አምስት ኦይስተሮች ፈለቀቀቸና አንድውጣቸው ሰጠችኝ የተፈረካከሱትን ሱሎች ቁልቁል እንዲወርዱ ያደርጓቸዋል ከዚያም ልከ እንደ ሕፃን ልጅ አፌን ከፈተችና ሽርፍራፊዎቹ በጥርሶቹ ርዐዐዲጳሪርዳ መካከል ቀርተው እንደሆነ ፈተሸች በመጨረሻ ሥራውን ለቀሩት ሁለቱ ትተንላቹ ዑ እኛሔድን አዚህ ከመጣሁ አሁን አንድ ወር ሆነኝ ያወቅኩበትም ምከንያት የ ቀንና የዕለቱን ስም በአንድ ቁራጭ ወረቀት ምልከት አደርግ ነበር ቀደ ዚ መርፌዎቹና ቀሰሞቹ መጥተውልኝ ነበር ዛቶ አለቃው ሦስት ምላጮች ነበሩት ቀይ ሕንዶች ጺም ስለሌላቸው ሰመላሜ አልተጠቀመባቸውም ግን ጽሑ ይከረከምባቸው ነበር ላሲ ሰውነቱ ሳይ ያላውን ጸጉር በሙሉ ነቅላዋለች እዝ ስታይ ቶሎ ብላ ትነቅላትና ካመድ ጋር በተደባለቀ የባሕር ቅጠለ ጥጣኔኒ ትፈገፍገኛለች ይህም ፅድገቱን ለመግታት መስሎኛል ባለ ብዙ ቀለም ላባች ንዳዊ ምስል በአሰቃው ከንድ ላይ ወቀርኩላት በጣም አክሊል የደፉ የአንድ ሕ ከመደሰቱ የተነሣ ከዚህ የበለጠ አንድ ትልቅ የነብር ጭንቅላት በደረቱ ላይ ሳልወቶርለት ማንንም ሰው አንዳልወቅር ሲያስረዳኝ ፈለገ ከግዙፉ ጥርሱ ጋር የእኔን ነብር ይፈልጋል ሆኖም ይህን አስደናዊ ጭንቅላት አስተካከሎ ለመቅረፅ ቸሎታ ስለሴለኝ አሣቀኝ የጻጅራ ቀይ ሕንዶች የሚኖሩት ከጠረፉ እሰከ ተራራዎቹ ሥር በሚገኝ ሜዳ ላይ ነበር በተራራዎቹ ደግሞ ሞቲሎንስ የተባሱ ሴሎች ማኅበረሰቦች ይኖራሉ ከዓመታት በኋላ ከአነርሱ ጋር የንግድ ግንኙነት ለመመሥረት በቅቼ ነበር ቀደም ብየ እንደ ገለጽኩት የጓጅራ ሕንዶች ከሠለጠነው ሕዝብ ጋር የሚገበያዩት ፅቃን በዕቃ ልውውጥ አማካይነት ብቻ ነበር የጠረፎቹ ሕንዶች ሱሎቻቸውንና ከነነፍሳቸው ያሱ ኤሊዎዖችን ለነጮቹ ሕንዶች ያቀርባሉ አንዳንዶች ኤሊዎች አሰከ አራት መቶ ፓውንድ ይመዝናሉ በኦሪኖኮ ወይም በማሮኒ የሚገኙትን ከብደትና መጠን ግን ፍጹም አይደርሱባቸውም እነዚያኞቹ አንዳንድ ጊዜ ክብደታቸው አንድ ሺ ፓውንድ ሆኖ የመሸፈኛ ልብሳቸው ርዝመት ስድስትና ሰባት ጫማ ስፋቱም ከሦስት ጫማ በላይ ይሆናል ኤሊዎች አንድ ጊዜ በጀርባቸው ከተንጋለሉ አይገለበጡም ምግብም ሆ መጠጥ ሳያገኙ ሦስት ሳምንት ሙሱ በጀርባቸው ተገልብጠው በሕይወት እይቶ አ። እንዴት አድርጌ እንደቋጠርኩትና በተለይማ የፋርካሣውን አስተሣሠር በጥዩ መረመረ ቁፐሩን ፈታና በመጀመሪያ ሙረጊርው አርሱን አንደዚያው ማድረግ ቻሰ በራሱ ኩራት ተሰማው አሮጊቷ ከአይስተሮቹ ውስጥ አስራ ሦስት ሉሎች አገኘች ላሊ አልፎ ዞረ ው ም ር በር ቫ ከር ደርሻ አስክች ረፍት ነበሩ በአሁኑ ወቅት ግን የመጨረሻዋ ኦይ ድረስ ቆየች እኔ ሦስት ደርዘን ያህል መዋጥ አለብኝ አላለሁ የላሊ ዳ ዎክ ወይም ስድስት ይሆናል እጣዎቹን አሮጊቷ ከፋፈለቾ ሌሎቹም አነሳችና እ ጠን ያላቸው ትልቅ አተር የሚያካከሉ ነበሩ ላሊ የእኔን ድር ሃክ ጁ ሳይ አደረገቸልኝ እኔም ለቆሰለው የጀልባ ረዳቷ ሰጠኋቸው መመ ዐዐጄጳፀ ሊቀበል አልፈለገም ግን አጁን በማስገደድ ፈሰቀቅኩና ጣቶቹን በላያቸው ላይ ሸፈንኳቸው ከዚያ ተቀበለ ሚስቱና ሴት ልጁ ድርጊቱን በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር በፊት ፀጥ ብለው የነበረው አሁን በሣቅ እየተንከተከቱ እኛ ዘንድ መጡ አስከ ጎጆው ድረስ ደግፌ ሰማድረስ ረዳሁት ይሆነን ሥራ ለሁለት ሳምንት ደጋገምን በየጊዜውም ሉሎቹን ለቁስለኛው ሕንዳዊ አሰጣሰሁ አንድ ጊዜ አንድ አስቀረሁና ወደ ቤት ስመለስ ላሊ አንድትበላው ሰጠኋት በጣም ደስ ብሏት ከሰዓት በኋላ ስትዘፍን ዋሰች አሷፎ አልፎ ነጩን ሕንዳዊ አጎበኛላሁ ዞሪሎ ብዬ እንድጠራው ነገረኝ ይህም በስፓኝ ቋንቋ « ትንሽ ቀበሮ ማለት ነበር የነብሩን ጭንቅላት በደረቱ ላይ ሰምን አንዳልወቀርኩለት አለቃው ጠይቆት እንደነበር ገለፀልኝ በቂ ችሎታ ያለኝ ሰዓሊ አለመሆኔን አስረዳሁት በመዝገበ ቃላቱ በመጠቀም መጠኑ በአኔ ደረት ስፋት የሆነ አንድ የፊት መስታወት የስፅል ወረቀት ሰስላሳ የስዕል ቡርሽ አንድ ብልቃጥ ቀለም ካርቦንና ያንንም ማግኘት ካልቻሰ አንድ ለስላሳ እርሳስ እንዲፈልግልኝ ጠየቅኩት አርሱ ዘንድ የማስቀምጣቸው አንዳንድ ልብሶችና ተጨማሪ ሦስት ካኪ ሸሚዞች እንዲገዛልኝ ጠየቅኩት ስለ አንቶኒዎና ስለ እኔ ፖሊሶች ጠይቀውት እንደነበር ነገረኝ አንቶኒዎ በእባብ ተነድፎ መሞቱንና እኔም በተራራው ተሻግሬ ወደ ቬኔዚዌላ ውስጥ መግባቴን ነግሯቸዋል ሌሎቹ ፈረንሣውያን አሥረኞቸም ሣንታ ማርታ ወህኒ ቤት ውስጥ መሆናቸውን ዐውቆ ነበር የዞሪሎም ቤት እንደ አለቃው አይነት ተመሳሳይ የሆኑ የጎሳዎቹ የባህል ቁሳቁሶቾ ነበሩበት በሕንዳውያኑ ምርጥ ዲዛይኖቸ የተሸለመሰሙ የሸከላ ድስቶች በቀለም በቅርጽም ሆነ በዲዛይን ብርቅ የሆኑ የሚያማምሩ ስኒዎቸ የእባቦች የእንሸላሊቶች የጎሸ ለስሳሳ ቆዳዎች ከነጭ ወይም ከባሰ ቀለም ሀረግ የኮሰሩ ቅርጫቶቸ ይዣሉ አነዚህ ሁሉ የተሠሩት የራሱ ጎሳዎች በሆኑት ሕንዳወያን ነው ይሁንና አነዚህ ሰዎች የሚኖሩት ከዚህ የሃያ አምስት ቀን ጉዞ የሚፈጅ አንድ ጫካ መካከል ነው እርሱ የሰጠኝ የኮካ ቅጠሎችም የሚመጡት ከዚያው ነበር የሚጫጫን ስሜት ሲይዘኝ አንዷን ማኘከ ነበረብኝ ከዞሪሎ ጋር ልለያይ ስል ከሌሎቹ ጥያቄዎች በተጨማሪ በመዝገበ ቃላት የተረዳሁት በሁሰት ወር ውስጥ ብዙ ቃላት አጥንቼ ስለነበር አንዳንድ የስፓኝ ጋዜጦችና መጽሔቶችን ሲያመጣልኝ የሚቸል እንደሆነም ጠየቅከት ስለ አንቶኒዎ ምንም ወሬ አልተሰማም ነበር በጠረፍ ዘበኞችና በኮንትሮባንዲስቶች መካከል አዲስ ግጭት እንደነበረ ብቻ አውጃል አምስት ዘበኞችና አንድ ኮንትሮባንዲስት ተገድለዋል ጀልባዋ ግን አምልጣ ነበር ከፍሬ የሚጠመቅ አንድ እንግዳ መጠጥ በስተቀር በመንደሩ ውስጥ አንዲት ፀዐዐዲልሀሪላ ል ፍጹም አላየሁም ዞሪሎ ዘንድ አንድ ጠርሙስ አረቂ ስጣከ ት ኳን አልኮ ጠባቃ ተ የምል አንደ ሆነ ጠየቅኩት አይሆንም አለ ከፈለግሁ እዚያው ጩ እንደምቸል አለበለዚያ መውሰድ አንደማልችል ነገረኝ እስከዚህ ቂል አልነበረቁ በሚቀጥሰው ቀን በገዛ ራሷ አርሱ ዘንድ ተመልሳ የምትመጣ መዞ በተማመነባት አንዲት የተውሶ አህያ ከዞሪሎ ተሰየሁ ስድሳ ፓኮ ሲጃራዎችና እነር ትልቅ ሣጥን ባለቀለም ከረሜላዎች ይዣለሁ ሳሊ ከመንደሩ ሁለት ማይል ወጣ ብ ከእህቷ ጋር ሆና የአሄን መም ት ትጠባበቃለች በአሁኑ ወቅት የተለየ ሁኒታ አሳሳየቸም እጆቻችንን በወገባችን ዙሪያ አቆላልፈን ተመለስን አሁንም አሁጐ እየደጋገመች ቆም ትልና ከንፈሬን ሣም ታደርገኛለች ወደ መንደሩ ስንደርስ አለቃፁ ቤት ሄድኩና ከረሜላዎችና ሲጃራዎቹን አበረከትኩለት በባሕሩ ትይዩ ከሚገኘው ዜ ፊት ለፊት ተቀመጥን በሸከላ ዋንሜ ሆኖ የቀዘቀዘ የፍራፍሬ ጭማቂ ቀረበልን ላኒ እጆቿን በጭኔ ዙሪያ ጠምጥማ ከቀኙ በኩል ስትቀመጥ እህቷም አንደዚያው አደረገቾ የከረሜላውም ፓኮ እፊታችን ተከፈተና ሴቶችና ሕፃናቱም እየተሽኮረመሙ ራሳቸውን ይጋብዙ ጀመር አለቃው የዞራይማን ራስ ወደ እኔ አቅጣጫ ገፋ በማድረግ እርስዋም እንደ ላሊ ባል እንደሆናት መፈለግዋን ሲያስረዳን ሞከረ ምናልባት ያልወደኗኳት የዞራይማ ጡቶች አነስተኞች ስለሆኑ ይሆናል ብላ ለማመልከት ላሊ ጠተቿን በእጆቿ ያዘቻቸው በአዎንታ አንገቴን ሳነቃንቅ ሁሉም ሰው ሣቀ ዞራይማ ሐዘን ተሰምቷት እንደነበረ ግልጽ ነበር ስለዚህ እጆቼን በአንገቷ ዙሪያ ጠመጠምኩና ጠቶቿ አሻሸሁላት ይህም ደስ አሰኛት ጥቂት ሲጃራዎች አጨስኩ ሕንዶቹም በመጠኑ ሞከሩ ግን ለራሳቸው ትምባሆ ምርጫ በመስጠት ይኸኛውን ናቁት የላሲን ከገድ ደግፌ አነሣሁና ሔድን ላሊ ከአኔ ኋላ ዞራይማ ከእርሷ ቀጥሳ ሆነን አንራመዳለ። ም ወደ መንደሩ መመለስ የጀመረችው ፀሀይ ከጠለቀች በኋላ ህፃኑ ወደ አየር ከፍ አድርጋ በመያዝ በደስታ እየጮኸች ነበር ስለዚህ እርሷ ከመድረሷ በፊት ወንድ ልጅ መሆኑን ዛቶ ዐውቋል ሴት ልጅ ብትሆን ኖሮ ወደ መንደሩ የምትመለሰው ህፃንዋን ባብብትዋ ሥር በማቀፍ ድምጽዋን አጥፍታ ነበር እንዴት እንደሚደረግ ላሲ ነግራኝ ነው አንደዚህ መሆኑን ያወቅኩት ህፃኑን ከፍ አድርጋ ሚስቱ ወደ ዘቶ ቀረበች ዛቶ ግን ካለበት ምንም ሳይንቀሳቀስ አጆቹን ብቻ ዘርግቶ ይጮኸ ነበር ወደ ፊት ትንሸ ተራመደችና ህፃኑን አነሳች እንደገና ጮኸችና መልሳ ቆመቸ ዘቶም እጆቹን እንደዘረጋ አየደጋገመ ጮኸ በመካከሳቸ ሾው ባለው የአንድ መቶ ጫማ ርቀት መካከል አምስት ወይም ስድስት ጊዜ የዚሁ ዓይነት የድምፅ ምልልስ አሰሙ ዛቶ ከጎጆው በራፍ ፍፁም አልተነቃነቀም መንደሩ ውስጥ በሚገኙት ሕንዳውያን በሙሉ እንደታጀበ ከዋናው ቤት ፊት ለፊት ቆሟል እናትየዋ እንደገና ቆመች አሁን ከአራት ወይም ከአምስት አርምጃ አትርቅም ነበር ህፃኑን ወደ ፊት አነሳችና ለመጨረሻ ጊዜ ጮኸቹ ከዚያም ዛቶ ወደፊት ተንቀሳቀሰና ህፃኑን ከብብቱ ሥር ይዞ ወደ ላይ አነሳው ወደ ምሥራቅ ዞረና ደጋግሞ ህፃኑን እያጓነ ሦስት ጊዜ ጮኸ ከዚያም ከቀኝ ከንዱ ወደ ደረቱ አጋድሞ ጭንቅላቱን በብብቱ ሥር በግራ ከንዱ በመሸፈን ታቀፈና ህፃኑንይዞ ተቀመጠ ወደ ትልቁ በር ተመልሶ ወደ ጓሳ ዞር ሳይል ው ውስጥ ገባ ሁሉም ወይዐዐዴጄጳሪፀላ ሰው ተከተለው እናትየዋ በመጨረሻ ገባች ከዚያም በቤቱ ውስጥ ያለውን የተጠመቀ የፍራፍሬ መጠጥ በሙሉ ተጋበዝን በሚቀጥለው ሳምንት ጧትና ማታ በዛቶ ጎጆ ፊትለፊት ያለውን መሬት ሕገዶቹ በውሃ አያራሱ በአግሮቻቸው ተረከዞች ሲደመድሙ ሰነበቱ ያንን ሲያበቁ አንድ ትልቅ የቀይ አፈር አውድማ ሰሩ በሚቀጥለው ቀን ደግሞ አንድ ትልቅ የከብት ቆዳ ድንኳን ሲተከሉ ግብዣ ሲደረግ መሆኑን ገመትኩ የድንጋይ ጉልቻዎች በየቦታው እየተስተካከሉ ይቀመጣሉ እያንዳንዱ ቀን ባለፈ ቁጥር የሚያድጉ የእርጥብና የደረቅ የሁለቱ አይነት እንጨቶች ይከመራል አብዛኛው አንጨት ደረቅ ነጭ በጣም ለስላሳና የከረመ ማዕበል የተፋው ነበር ከምን ያህል ጊዜ በፊት እንደሆነ እግዚኣብሔር ይወቀው ከባህር የተተፋ ሦስት ግዙፍ ግንዶች ነበሩዬ ለብልት መጥበሻ የሚያገለግሉ ተመጣጣኝ ቁመት ያላቸው ሁሰት የእንጨት መንሾች ተዘጋጀተው በቦታው ተቀምጠዋል አራት የተንጋሰሱ ኤሊዎቸ ሁለት በጎችና ከሠላሳ በላይ ከነነፍሳቸው ያሱ ትሳልቅ እንሸላሲቶች እንዳያመልጡ ጥፍሮቻቸው ታስረው ለእአርድ ይጠባበቃታሱ ቢያንስ ሁለት ሺህ የኤሊ አንቁሳሎችና በሃያ ጋኖች የተጠመቁ አራት የሕንዶቹ ተወዳጅ የባህል መጠጦችም አሱ አንድ ቀን ጠዋት አስራ አምስት ሕንዳውያን በፈረስ ሆነው መጡ እያንዳንዳቸው በአንገታቸው ዘለበት አጥልቀዋል ትላልቅ የሰሌን ባርኔጣ ደፍተው ጭኖቻቸውን ባቶቻቸውን አግሮቻቸውንና መቀመጫቸውን ባዶ ያስቀረችውን የሜርቆ ሽርጥ አንደታጠቁፍ እጅጌ የሌለው አንድ የበግ ቆዳ ጃኬት ለብሰዋል እያንዳንዱ ሰው በመታጠዊያው ላይ የሰካው ትልቅ ጩቤ ሲኖረው ከአነርሱ ውስጥ ሁለት ብቻ ባለ ሁለት አፈሙዝ የአደን ጠመንጃ ይዘዋል አለቃቸው ከሣዱ በጥቁር ቆዳ የተከፈፈ ግሩም ጃኬት ሰብሶ አንድ አውቶማቲከ ጠመንጃና ጥይት የታጨቀበት ዝናር ታጥቋል ፈረሶቻቸው የሚደነቁ ነበሩ ትንንሾች በጣም ቀልጣፎችና የግራጫ ጠቃጠቆ ሆነው ከአያንዳንዳቸው ኮርቻ በስተኋላ ሣር ቀርቅበዋል ገና በርቀት እንዳሉ መምጣታቸውን ለማሳወቅ የጠመንጃ ሩምታ አዥጎደጎዱ ከዚያም ሽምጥ በመጋለብ ወዲያው እኛ ዘንድ ከተፍ አሉ አለቃቸው ትንሽ እድሜው ጠና ከማለቱ በስተቀር ከዛቶና ከወንድሙ ጋር በጣም አሳሳች የሆነ ተመሳሳይነት ነበረው ከፈረሱ ወረደና ወደ ዛቶ ሔዶ አንዱ የሌላውን ትከቫ ነካ ከዚያም ጎብኝው ዛቶን ከኋላው አስከትሎ ወደ ቤት ገባና ህፃኑን በእጁ ታቅፎ ወደ ውጭ ብቅ አለ ሁሉም እንዲያየው ከፍ አድርጎ ያዘውና ዛቶ አድርጎት አንደነበረው በተመሳሳይ አንቅስቃሴ ፀሀይ በምትወጣበት አቅጣጫ አነሳና ከብብቱ ሥር በግራ ከንዱ ደብቆ ወደ ቤት ተመልሶ ገባ ፈረሰኞቹ ሁሱም ፈረሶቻቸውን አሰሩና የመመገቢያ ከረጢቶቻቸውን ፈትተው ሣር ሞሉላቸው ዐዐዴጳፀጸ ን ሲን ትን ጠብ አነድ ትልቅ በረካ ሆነው ዘጡ አፀዳ ከሰት ዞሪሎ ከመምጣቱ በፈኑ ከ ኮረዶችና ሰባት ወይም ስምንት ኮበሌዎች ነበሩ ነበር ዛቶ የግራ እግሩ ትንሸ አለቃቸው ጭምር ከእንግዶቹ ጋር በሙሉ ተዋውቄ አሳየኝ የወንድሙና አሁን ጣት ተጠምዝዛ በሚቀጥለው ጣቱ ላይ መደረቧን ተኤ ርፌኪርቲ የመጣው አለቃ በትከከል ተመሳሳይ መሆናቸውንም የ ት ለ ው እንዳኛው ሥር ተመይ ማርም ዳለባቸው አሳየኝ አንግባውም እንደዚሁ ወንድሙ መሆን አለበት ብዬ ገመትኩ የዛቶ ንቅሳት በተለይ የነብሩ ጭንቅላት ተደንቆለት ነበር ሕንዳውያኑ ሴቶች በፊቶቻቸውና በአከላቶቻቸው ላይ በደማቅ ቀለም የተዥነጎረጎሩ ዲዛይኖች ነበሩባቸው ላሊ ለአንዳንዶቹ ከኮራል የተሰራ የአንገት ጌጥ ለሴሎቹ ደግሞ የዛጎል የአንገት ጌጥ አደረገቸላቸው ከሁሱም በላይ ረጅም አቋም ያላትና ዕንቁ የምትመስል አንዲት ልዩ የሆነች ውብ ሴት አየሁ ጸጉሯ የጥቁር ቡናማ ሆኖ ትላልቆቹ ዐይኖቿ እውነተኛውን አረንጓዴ ፅንቁ የመሰሉና በጣም ረጃጅም በሆኑ ሽፋኖች የተከበቡ ነበሩ ጡቶቿ በልዩ ጥበባዊ ቅርጽ ጉች ጉች ብለዋል ሽክ ላሊ ከአርሷ ጋር አስተዋወቀችኝ ከዞራይማ ዋንጫዎችና የሥዕል መቀቢያ የመሰሉ ብሩሾች ከያዘች አንዲት ሕንዳዊት ልጃገረድ ጋር ሆነን ወደ አኛ ቤት ሄድን አንግዳዋ የመጣችው አኔ መንደር ውስጥ ያሉትን ህንዳውያን በቀለም ለማስጌጥ ነበር ውቢቱ ሕንዳዊት ላሊንና ዞራይማን ስታዥጎረጉራቸው መመልከት ጀመርኩ ብሩሾቹ ስንጥር አንጨቶችና ከጫፋቸው ላይ ትንሽ ቁራጭ ሱፎች የተጠቀሰሉባቸው ሆኖ በተለያዩ ቀለሞች ውስጥ ትነክራቸው ነበር አኔም ብሩቬን አወጣሁና ከላሲ አምብርት በመጀመር ሁለቱ ቅርንጫፎቹ ከጠቶቿ ሥር የቀረ አንድ አትከልት ሳልኩኝ ሐምራዊ አበባዎች ጨመርኩበትና የጡቶቿን ጫፎች ቢጫ ቀለም በመቀባት እንቡጦቻቸው ተገልጠው በከፊል በከፊል የፈኩ አበባዎች እስመሰልኳት ሌሎቹ ሦስቱም በእነርሱ ላይ የዚያው ተመሳሳይ ዲዛይን አንዲሰራላቸው ተማፀኑኝ ግን የዞሪሎን ፈቃድ መጠየቅ ነበረብኝ እነርሱ እስከተስማሙ ድረስ የፈለግከውን ማድረግ ትትላለህ አለቹች ራሴን ምን ጉድ ውስጥ ከተትኩ እኛን ሊጎበኙ የመጡ ሕንዳውያን ኮረዳዎች ጡቶች የራሳችንንም ጭምር በሙሱ ከሁለት ሰዓት በላይ ስቀባ ቆየሁ የእርስዋንም ልከ ለላሊ አንደሰራሁት አይነት እንዳደርግ ዞራይማ አስጠነቀቀችኝ ይህ በዚህ እንዳለ ወንዶቹ በጎቹን መጥበሻው ላይ እያገላበጡ ሁለቱ ኤሊዎች በቅድሚያ ሥጋቸውን በትንሹቆ ራርጠው ከሰሉ ላይ ይጠብሳሉ የኤሊዎቹ ሥጋ ደስ የሚልና እንደ ጥጃ ሥጋ ቀይ ነበር ሁንኳኑ ውስጥ ከጎብፒው አለታና ከዛቶ ቀጥዬ እኔ ተቀመጥኩ እኛን ቆመው ዐዐጸልሪያፀላ ከሚያስተናግዱት በስተቀር በሙሉ ወንዶች በአንድ ወገን ሴቶች በሌላ ወገን ተቀመጡ በዓሉ እስከ ሌሊቱ ማብቂያ ድረስ በአንድ የእንጨት ዋሽንትና በሁለት የበግ ቆዳ ከበሮቻቸው ሲጨፈር ቆይቶ ተፈፀመ ሴቱም ሆነ ወንዱ ብዙዎቹ ሰከረው ነበር እንደዚያም ሆኖ ረብሻ አይታይባቸውም ጠንቋዩ አህያቸው ሳይ ሆነው መጡ ስር የሰደደው ቁስላቸው ከነበረበት ቦታ ላይ የቀረውን ሐምራዊ ጠባሳ ሁሉም ሰው በየተራ ይመለከት ጀመር የተለመደው ቁስል መዳኑ አስገርሟቸው ነበር እንዴት ሊሆን እንደቻሉ የምናውቀው ግን ዞሪሎና እኔ ብቻ ነበርን የጎብፒዎቹ ጎሳዎች አለቃም የዛቶ አባት መሆኑን ዞሪሎ ገለፀልኝ ስሙ ጁስቶ ይባላል ትርጉሙም « ሐቀኞቕ ማለት ነበር ለመላው የጓጅራ ጎሳ ፍርድ የሚያየው እርሱ ነበር ከኢያፐስ አብረው ያሉ ሌሎች የቀይ ሕንዶች ጎሳዎች ናቸው ጋር አለመግባባት ሲኖር ጦርነት መግጠም እንዳለባቸው ወይም ነገሩን በሰላም ለማብረድ የሚቻል እንደሆነ ለመወያየት ይሰበሰባሉ አንድ ሕንዳዊ ከሌላው ጎሳ አንዱን ከገደለው ጦርነት እንዳያስከትል ሲባል ገዳዩ ለሟች ወገን ጉማ መከፈል ይገባዋል ከተራራው ላይ የሚገኙት ጎሳዎች ብዙ የቀንድ ከብቶች ስላሏቸው አንዳንድ ጊዜ እስከ ሁለት መቶ የቀንድ ከብቶች ለመከፈል ይገደዳሉ ግን መከላከያ ስለማይከተቡ ከከብቶቹ አብዛኞቹን ወረርሺኝ ይጠራርጋቸዋል ሆኖም ዞሪሎ እንደሚለው ይህም አንድ የራሱ ጠቃሚነት ነበረው ያለ እነዚህ አልቂቶች ከአቅም በላይ ይረቡባቸዋል በሸታ ያሰራጫሉ በሚል ፍርሃት በኮሎምቢያም ሆነ በቬኔዙዌላ ውስጥ ከብቶቻቸው እንዲሸጡ አይፈቀድላቸውም ቢሆንም በደጋማው ከፈል የተፋፋመ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ስላለ ዞሮ ዞሮ ያው መሸጣቸው አይቀርም ጁስቶ በዞሪሎ አማካይነት ወደ መንደሩ መጥቼ እንድጎበኘው ጠየቀኝ ከአንድ መቶ ጎጆዎች በላይ ስላለው ለላሊ ለዞራይማ ና ለእኔ የግላችን ሊሰጠን የሚያስፈልገንን ማንኛውንም ነገር ሊያዘጋጅልንም አስቧል ለዚህም ጁስቶን ለመውቀር መያዝ የሚኖርብኝ የመውቀሪያ ቁሳቁሶችን ብቻ ይሆናል በእጁ አንጓ ላይ ያሰረውን የቆዳ አምባር አውልቆ ሰጠኝ ዞሪሎ እንደሚለው ይህ አከብሮት ከፍተኛ ቁምነገር አዝሏል ይኸውም ከአንግዲህ የምፈልገውን ትንሽዋን ነገር እንኳ ለመፈፀም እምቢ ለማለት ሃይል የለውም የሚል ነበር ፈረስ ያስፈልገኝ አንደሆነ ጁስቶ ጠየቀኝ ሣር ለማግኘት ትንሸ ችግር ስለሚገጥመኝ ቢያስፈልገኝም እንኳ በመቀበል ደረጃ ላይ አይደለሁም አልከት ምንጊዜም ሣር ሲያስፈልገን ላሊና ዞራይማ በፈረስ የግማሽ ቀን መንገድ ሔደው ማምጣት ብቻ ነው አለኝ ረጅምና ጥሩ ሣር መሆኑንና ወዴት እንደሚገኝም ገሰጸልኝ ስለዚህ ፈረሱን ለመቀበል ተስማማሁና ባስቸኳይ አልከልሃለሂ አለ ከዞሪሎ ጋር ያደረግሁት ይህ ረጅም ጉብኝት ወደ ኮሎምቢያ ወይም ቬኔዙዌላ ለመሔድ ያለኝን አቅድ ለማንም ሰው እንደማይነግርብኝ በማሳሰብ ልገልጽለት አጋጣሚ ሆነኝ ኮንትሮባንዲስቶቹ እንደሚሉት ከኮሎምቢያ ይልቅ በቬኔዙዌላ በኩል ያለው አዋሳኝ ይበልጥ አደገኛ አንደሚሆን አዋየኝ ቀደም ሲል መንገዱን አንድ ጊዜ ተጉዝበት ስለነበረና የተሻለ ምልከትም ስላለው ወደ ኮሎምቢያ ገባ በማለት እስከ ሣንታ ማርታ አቅራቢያ ድረሰ ራሱ አብሮኝ ለመሔድ ተስማማ አንድ ሌላ መዝገበ ቃላት ወይም ከዚያ የተሻለ የተለመዱትን የስፓኝ ቋንቋ ዐረፍተ ነገሮች ገላጭ መጽሐፍ መግዛት እንደሚኖርብኝመከረኝ አነጋገሬን መቆራረጥ ጥሩ ዘዴ መሆኑንም ሐሳብ አቀረበልኝ ምከንያቱም የጀመርኩትን ንግግር እስከምጨርስ ድረስ ሰዎቹ ትዕግስታቸው ስለሚያልቅ ዐረፍተ ነገሩ ራሳቸው ይጨርሱልኛል በዚህ መንገድ የቋንቋ ቸሎታዬ ዝቅተኝነት አይታወቅብኝም ስለዚህ መጻሕፍቱንና ሲያገኝ የቻለውን ጥሩ ካርታ እንደሚያመጣልኝና የኮሎምቢያ ገንዘብ ካስፈለገኝ የሱሎቹ ሽያጭ በአርሱ አማካይነት አንደሚፈፅም ወሰንን የፈለግከው ይህንኑ እስከሆነ ድረስ ከአለቃው ጀምሮ አታች አሰካሉት ሕንዶች ውሳኔህን በሙሉ ይደግፉታል አለኝ መሔዴን ሲያውቁ መቼም ያዝናሉ ግን ወደ ራሴ ወገኖች ለመመለስ ያለኝን ምኞት ደግሞ እንደሚረዱልኝ እርግጠኛ ነኝ ዋናው ችግር የላሊና የዞራይማ ነው ከሁለቱ አንዱ በተለይ ላሊ እንደምለያት ካወቀች ባንድ ጥይት ተኩሳ ልትገለኝ እንደምትችል ነበር የዞሪሎ ፍርሃት ከዚያም ዞሪሎ አንድ ሌላ ነገር ገለጸልኝ ዞራይማ አርግዛ ነበር አንድም ነገር ልብ ብዬ ስላልነበር ከው አልኩ በመጨረሻም በዓሉ አበቃና ሁሉም ሰው ተበታተነ ድንኳኑም ተነቀለ ነገሮችም ወደ ነበሩበት ተመለሱ ወይም እንደቀድሞው መሰሉ መልኩ ደስ የሚል የግራጫ ጠቃጠቆና ጭራው መሬት ሲነካ የተቃረበ ጋማው የሚያስደንቅ ኮርማ መልክ ያለው ፈረሴ መጣልኝ በሁኔታው ላሊና ዞራይማ ብዙም አልተደሰቱበትም ነበር ላሊና ዞራይማ ፈረሱን ለመግደል የጠርሙስ ስብርባሪ ብናበላው ምን ይደርስብናል ብለው መጠየቃቸውን ሊነግሩኝ ጠንቋዩ ጠሩኝ እንዳያደርጉ ነግረዋቸዋል ይህን ካደረጉ በሚጠብቀኝ ሕንዳዊ መልአከ ቁጣ የተሰባበረው ጠርሙስ እነርሱው ሆድ ውስጥ ገብቶ እንደሚጨርሳቸው አስፈራርተውልኝ ነበር አሁን ፈረሱ ከአደጋ እንደተረፈ አውቀዋል ግን መጠንቀቅ እንዳለብኝ መከሩኝ ለመሔድ ስሰናዳ ካዩኝ በተለይ ላሊ በጠመንጃ ትገድለኛለች እመለሳለሁ በሚል ተስፋ ለመሔድ እንዲለቁኝ ማድረግ እችላለሁ። በዞሪሎ አማካይነት ስለ እኔ ሁኔታ አንዳንድ ነገሮች መረዳቱን ቢነግረኝም በሁኔታዬ ብዙ ችግር ያሳለፍኩ ሰው ስለምመስል ስለእኔ ያላወቃቸው ኢያሌ ጉዳዮች መኖራቸውን ገለፀልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቀው ነጭ ሰው እኔ ስሆን ሁሉንም ነጮች የሚገምታቸው እንደ ጠላቶቹ አድርጎ ነበር ግን ከእንግዲህ ወዲያ በሙሉ አንደሚወዳቸውና እኔን የመሰለ አንድ ሌላም እንደሚፈልግ ነበር « አዚህ በሚወዱህ ሰዎች ነው የተከበብከው እናም ብዙ ጠላቶች ወደምታፈራበት ሀገር ከመሄድህ በፊት ጠለቅ አድርገህ ማሰብ ይኖርብሃል አሰ ላሊና ዞራይማን ግን እርሱና ዛቶ እንደሚንከባከቧቸውና የዞራይማ ልጅ ወንድ ከሆነም ያው እንደተለመደው በጎሣው ውስጥ አንድከፍተኛ የከብር ቦታ ምንጊዜም እንደሚያገኝ ነገረኝ « የአንተን መሔድ አልፈልግም የምትኖር ከሆነ በበዓሉ ሰሞን ያየሃትን ውብ ሕንዳዊት ኮረዳ አሰጥሃለሁ በጣም የምትደነቅ ልጃገረድ ከመሆንዋም ሌላ እርሷም ትወድሃሲለች አዚሁ ከእኔ ጋር መሆን ትችላለህ ከአንድ ትልቅ ጎጆ ጋር የፈለግከውን ያህል ሳሞችና ከብቶች እሰጥኋለሁ አለ ከዚህ ድንቅ ሰው ተለይቼ ወደ መንደሬ ተመለስኩ በጠቅላላው ጉዚችን ውስጥ ላሊ ጭጭ ብላ ነበር ከመጋላው ፈረስ ከኋላው በኩል ኮርቻው እየፈገፈጋት ከእኔ ጋር ተፈናጥጣለች ዞራይማም አንደዚሁ ከአንዱ ሕንዳዊ ጋር እየጋለበች ነበር ዞሪሎ በሌላ መንገድ ወደ መንደሩ ሔደ ምሸቱ ሲቃረብ ይቀዘቅዝ ጀመር ስለሆነም ጁስቶ ሰጥቶኝ የነበረውን የበግ ቆዳ ጃኬት ለላሊ አቀበልኳት አንድም ቃል ሳትናገር አንዳለብሳት ብቻ አመለከተችኝ ጃኬቱን ለበሰች ግን ከዚያ ምንም አልተናገረችም ፈረሱ ሶምሶማ መጋለብ ሲጀምር አንኳ እኔን ማቀፍ አልፈለገችም ወዲያው ወደ መንደሩ እንደተመለስኩ የአከብሮት ሰላምታዬን ለማቅረብ ዛቶ ዘንድ ሔድኩ ላሊ ፈረሱን ወደ ጎጆው ወስዳ አሰረችና ኮርቻውንም ሆነ ልጓሙን ሳታወልቅለት ሣር ፊቱ አስቀመጠችለት ሕንዶች ሲያኮርፉ በተለይ ሴቶቻቸው ፊታቸው በድን ይሆናል አንዲት ንቅናቄ አንኳ አያሳይም ምናልባት ዐይኖቻቸው በሐዘን ይዋኝ ይሆናል ግን ፈጽሞ አያለቅሉም አንዳንድ ጊዜ ይቃትቱ ይሆናል በቃ ይኸው ብቻ ነው በዚያ ሌሊት በአንቅልፍ ላይ እንዳለሁ ስንቀሳቀስ ዞራይማን ሆዷ ላይ ጎሸምኳት መሰለኝ ሕመም ተሰማትና ጮኸች ዳግመኛ እንደዚህ እንዳላደርግ ተነሣሁና በሌላ ተንጠልጣይ የብርድ ልብስ አልጋ ላይ ተኛሁ የተዘረጋው ዝቅ ብሎ ስለነበር በመውጣት ላይ ርዐዐዲጳሪያላዳ እንዳለሁ አንድ ሰው ውልብ ያለ መሰለኝ አንቅልፍ እንደወሰደኝ መስያለሁ ላሊ አንድ ጉቶ ላይ ተቀምጣ ምንም ሳትንቀሳቀስ ትጠብቀኛለች ከትንሽ ጊዜ በኋላ የዞራይማን ከእህቷ ጋር አብራ መኖር ጠረኗ ነገረኝ የብርቱኳን አበባዎች በመጭመቅ ገላዋን መቀባት እንደለመደችና አነዚህንም የምትገዛው በትንሸ ከረጢቶች እየያዘች አልፎ አልፎ በመንደሩ ውስጥ ከምታልፍ አንዲት ሕንዳዊት ሴት ነበር ብንን ስል ሁለቱም ኮረዳዎች አሁንም ከዚያው ሳይነቃነቁ ነበሩ ፀሐይዋ ከፍ ስላለች ሁለት ሰዓት ሊሆን ተቃርቧል ወደ ባሕሩ ዳር ይዣቸው ሔድኩና በአሸዋው ላይ ተጋደምኩ ላሊ አንደ ተቀመጠች ቀረች ዞራይማም እንደዚያው አደረገች የላሊን ጠቶችና ሆዷን ባሻሸላትም እንደ እብነበረድ ረግታ ዝም አለች ወደ አጠገቤ ሳብ አደረግኩና ልስማት ብሞከር ከንፈሮቿን ግጥም አድርጋ ዘጋቻቸው ዘግየት ብሎ የጀልባ ረዳቷ ወደ ላሊ መጣ የአንድ ጊዜ ግርማሜዋ ብቻ በቂው ነበር ቀኝ ኋላ ዞረና ሔደ በጣም ከባድ ችግር ላይ ወደቅኩ የምወዳቸው መሆኔን ለማሳየት እነርሱን ከመሳምና ከማሻሸት በስተቀር ምን እንደማደርግ ማወቅ አዳገተኝ ፀጥ እንዳሉ ቀሩ ያለ እኔ ልንኖር ነው ብለው በማሰብ ይህን የመሰለ ሐዘን ሊሰማቸው መቻሉ አበሳጨኝ ከዚያም ላሊ ተስፋ በቆረጠ ስሜት ሁለመናዋን ገሳለጠችና እኔንም እንደርሷው ራቁቴን አስቀረችኝ ሰምን ይሆን። ከመሳሰሉት ልመልስ በማልችላቸው ጥያቄዎች ከመዋከብ ያድነኛል ለእኔ የሚሻለኝ በእግር መቀጠልና በካሚዎን ወይም በአውቶቡስ ተጉፔ ከሣንታ ማርታ መድረስ በኋላ ደግሞ በባቡር መሣፈር ነው ምን እየሠራሁ እንደምኖር ወይም ከወዴት አንደመጣሁ ማንም ሰው ስለማያውቅ ከእንግዲህ በየቦታው ባይተዋር መሆኔ ነው ሽ ለሦስቱ የወርቅ መሐለቆች ምንዛሬ ዞሪሎ የሰጠኝን አንድ ሺ ፔሶ ይዣለሁ አንድ ጥሩ ሠራተኛ በቀን ከስምንት እስከ አሥር ፔሶ ቢያገኝ ነው ስለዚህ ለረጅም ጊዜ የሚያቆየኝ ገንዘብ አለኝ ዞሪሎ ትቶኝ ከሔደበት ባሻገር በግምት ሰማንያ ማይል ከሚርቅና የማይናቅ ስፋት ያለው ወደብ ከሚገኝበት ሣንታ ማርታ አጠገብ የሚሔድ አንድ ካሚዎን አሣፈረኝ ካሚዎኑ የሚሔደው ፍየሎች ለመጫን ነበር በየአምስቱ ማይል ወይም አንድ መጠጥ ቤት በደረስን ቁጥር በየመጠጥ ቤቱ አንቆምና ሾፌሩ ወጥቶ ከእርሱ ጋር አብሬ እንድገባ ይጋብዘኛል እርሱ ይጋበዛል እኔ ዐዐዲዴጳሪርዳ እከፍላለሁ በየጊዜው አምስት ወ እኔም አንድ የምጠጣ አስመስላለሁ ጥምብዝ ብሎ ዕከሮ ነበር በጣም መንገድ ገባና ካሚዎኑ ማጥ ውስ አላስጨነቀውም በግምት ሠላሳ አምስት ማይል ያህል እንደ ሔድን ከመስከሩ የተነሣ መስመሩን ለቅቆ ወደ ጭቃማ ጥ ተሰነቀረ ይህም ኮሎሉምቢያዊውን ምንም ጋጀ ምን ክር አነደማደርግ ዝሬ ር በ መ ይቀረናል አንድ ሰው ቢያገኘኝ እንኳ ገባኝ ሣንታ ማርታ ለመድረስ ገና ሰላሣ ማይል መቆማችን ነው እንጅ በእግር ብፍ በአርሱ ጋር እሰከ ሆንኩ አያሠጋኝም ብዙ ጊዜ ሔጤድ የተሻለ ፍጥነት ነበረው አንድ ሰዳት ሊሆነ ተርፈ ቪስንኩና ግን ወዲያው ነግቶ ነበር ፀሐይ ወጥታ ካሚዎኑን አልፎ ሊሐይ ን ንገት በሁለት ፈረሶች የሚሳብ አንድ ሠረገላ መጣ ስ። አሳልፈው ቢዕጡኝ ወስነው ከሆነ ብሔድም ብቀርም ልዩነት አያመጣም ወዲያው ሊያገኙኝ ይቸላሉ ይህ አካባቢ ጫካም ሆነ ቁጥቋጦ ፈጽሞ ስለማይገኝበት እስከ ከተማው መዳረሻ በሙሉ ግልጥልጥ ያለ ነበር አላደርገውም በዚህ ፈንታ ወደፊት የዕድሌን መጠበቁ ይሻለኛል መቸም እስካሁን አልጨከነችብኝም ፈገግ እያሉ ተመለሱ የአየርሳንዷ ድንግል ስሜን ጠየቀችኝ ሔንሪ መሷካም ሔንሪ ወደ ገዳሙ ከእኛ ጋር ትሔዳለህ በሰረገላው ውስጥ አኛ እያለን ምንም የምትሠጋበት ነገር የለም ብቻ አትናገር ማንኛውም ሰው የሚገመተው በገዳሙ ሠራተኛ ነህ ብሎ ነው ካሁ አ ን ፈላብ ደናግሎች ከፈሉ አንድ ፖኬት ሲጃራና አንድ ክብሪት ጉዚችን ላይ ደናግሎቹ ምጋም አልተናገሩኝም ለዚህም ባለውለታዎቹ ነበሩ በዚህ ዓይነት ሠረገላ ነጅው ቋንቋውን የቱን ያህል ሰባብሬ እንደምናገር ሊያወቅብኝ አልቻለም ከሰዓት በኋላ መገባደጃው ላይ አንድ ትልቅ የገጠር ሆቴል ቤት ቆምን ከፊት ለፊቱ «ሪዮ ሐቻ ሣንታ ማርታ» የሚል ጽሑፍ የተሰቀለበት አንድ አውቶቡስ ቆሟል ልሣፈር ፈለግኩና ወደ አየርላንዷ ድንግል ጠጋ ብዬ ሐሳቤን አማከርኳት «ይህን ማድረግ አደገኛ ነው አለች አውቶብሱ ሣንታ ማርታ ከመድረሱ በፊት ማንኛውም ተሳፋሪ የመታወቂያ ካርድ የሚጠየቅበት ቢያንስ ሁለት ፖሊስ ጣቢያዎች ይቆማል ለሠረገላ ተሳፋሪዎች ግን ይህን አያደርጉም ሞቅ ያለ ምስጋና አቀረብኩላት እንዲያውም ምን መሆኔን ካወቁብኝ ጀምሮ ይሰማኝ የነበረው ሥጋት አሁን በጠቅላላው ጠፋልኝ በተቃራኒው ወደ እነዚህ ደናግሎች አያሮጠ ያመጣኝ ያልታሰበ ዕድል የማይታመን ሆነብኝ አንደመሸ ወደ መጀመሪያው የፖሲስ ጣቢያ ደረስን ከሣንታ ማርታ ወደ ሪዮ ጠቻ የሚሔድ አንድ አውቶቡስ በፖሊሶች እየተፈተሸ ነበረ የሰሌን ባርኔጣየን ፊቴ ላይ ጣል አድርጌ እንቅልፍ የወሰደኝ በመምሰል ሠረገሳው ውስጥ በጀርባዬ ተጋደምኩ ከልጃገረዶቹ ውስጥ አንደኛዋ ስምንት ዓመት ኃሆናታል ራሷን ከትከቫየ ላይ እንዳሰገደፈች ዕውነተኛው አንቅልፍ ወስዷታል ሠረገላው በመሐል ሰንጥቆ አልፎ ከጣቢያው አጠገብ ቆመ «አንዴት ይዚቸኋል» ስትል የስፓኗ ድንግል ጠየቀች «በጣም ደህና ነን አናት «ጎሽ አንሒድ ልጆች አራት ሰዓት ላይ በጣም ደማ በስተግራና በስተቀኝ ደግሞ የማንኛውም ሞዴል መ ዓይነት ተደርድረው ነበር ፖሊሶቹ የመኪናዎቹን የዕቃ ማ አንዲት ሴት ከመኪናዋ ወርዳ ሻንጣዋን ታተረ ተወሰደቾ ምናልባት የመታወዊያ ካርድአልነበራ ቅ መብራት ያለበት ሴላ ጣቢያ ደረሰን በእኛ ኪናዎች በሁለት መስመር በዚያው ስቀመጫዎች በሙሉ እየከፋፈቱ ነሳበር ማምስ ነበር ከዚያም ወደ ጣቢያ ትም ይሆናል እርግጠኛ ነኝ እኔም ዐዐዲጳያፀላ አብቅቶልኝ ነበር ከፊት ለፊታችን መንገደኞች የተጠቀጠቁባት አንዲት በጣም ትቭ አውቶቡስ ነበረች መጫኛዋ ሳይ ሻንጣዎችና ትላልቅ ጥቅሎች ከኋላ ደግሞ ተጨማሪ ቋጠሮዎች የያዘ አንድ መረብየመሰለ ነጎር ነበረባት አራት ፖሊሶች ተሣፋሪዎቹን ውረዱ እያሉ ያስገድዷቸዋል ሴቶቹ ሕፃኖቻቸውን በአቅፎቻቸው እንደያዙ ከሰዎቹ ጋር የሚወርዱባት ከፊት በኩል አንድ መዝጊያ ብቻ አላት ከዚያም አንድ በአንድ ወደ ውስጥ ተመልሰው ገቡ እያንዳንዱ ሰው ፎቶግራፉ ያለበት የመታወቂያ ደብተር ይኗል ስለዚህ ጉዳይ ዞሪሎ ፍጹም አልነገረኝም ነበር ዐውቄ ቢሆን ኖሮ አንድ የተጭበረበረም ቢሆን መታወቂያ ለራሴ ማግኘት በቻልኩ ነበር አንድ ጊዜ ከዚህ ፍተሻ ቦታ ባለፍኩ ወደ ባራንኳላ ከመሔዴ በፊት ማንኛውንም የጠየቀኝን ዋጋ ከፍዬ አንድ ካርድ መያዝ ይኖርብኛል ወይ እግዚአብሔር ግን በዚያች አውቶቡስ ጊዜያቸውን አጠፉኮ። ብዬ ተጣራሁ «እንደ ማዕበሉ ሁኔታ ይወሰናል አንድ ሰዓት ቢበዛ ሁለት ሰዓት አየመጣ ነውነ እያሱ ብዙዎቹ አሥረኞች ሲጪጫሟሁ ሰማሁ ዝግ እያለ ውሃው ተነሣ ከልሱና ጥቁሩ እግሮቻቸውን በመተላለፊያው ውጭ ዘርግተው በቋሚ ብረቶቹ ላይ ተንጠልጥለዋል ውሃው ውስጥ አንድ ነገር ሰማሁ ድመት የምታከል ከቆሻሻ ማስተላለፊያ ቱቦ የወጣች አንዲት አይጥ ዙሪያውን ትንቦራጨቅ ነበር ፍርግርጉ ላይ ልትንጠሳጠል ትሞከራለች ወደ አጠገቤ ቀረብ ስትል አንዱን ጫማዬን አነሣሁና ጭንቅላቷ ላይ አሳረፍኩባት እየተንሳጠጠች በመተላለፊያው በኩል ወረደቹ ብ ፈረንሣዊው ሁሉንም መግደል እችላለሁ ብትል ራስህ ይዞራል ፍርግርጉ ላይ ተንጠላጠልና አግዳሚ ብረቶቹን ጨብጠህ ጊዜውን ማሳለፍ ነው አለ ጥቁሩ ምከሩን ተከተልኩ ግን አግዳሚ ብረቱ ስለ ቆረቆረኝ ለረጅም ጊዜ በዚያ አቀማመጥ መቆየት አልቻልኩም ከመጸዳጃ ባልዲው ላይ ጃኬቴን አነሣሁና በአግጸሜ ብረቱ ላይ አስሬ ቁጢጥ አልኩ አንደ መቀመጫ ስለሆነልኝ አሁን ተስማማኝ በትናንሸ ሽርጣኖች በመቶ እግር ትሎችና በአይጦች የተወረረው ውሃ ሙላት ምገገዜም በከከመሙ ጨመ ራዖብ ም ም ንምም መ ውም ው ላር የማልለምደው በጣም የሚቀፍ ነገር ሆነብኝ ከአንድ ሰዓት በኋላ ውሃው ወደኋላ ሲመለስ የግማሸ ኢንች ውፍረት ባለው ደለል ወለሉ ተሸፍኖ ነበር እግሮቼን ከደለሉ ለመጠበቅ ጫማዬን አደረግኩ ጥቁሩ ሰው ቁመቱ ስድስት ኢንች የሆነ አንድ ቁራጭ አንጨት ወረወረልኝና ከምተኛበት ጣውላ ጀምሮ ጭቃውን ወደ ኮሪደሩ እንድገፋው ክረኝ ይህም የግማሽ ሰዓት ጊዜ ስለወሰደብኝ ምንም ነገር ከማሰብ አንድታቀብ ረዳኝ እስከሚቀጥለው ማዕበል ድረስ ከውሃ ነጻ እሆናለሁ ይህም ለዐሥራ አንድ ሰዓቶች መሆኑ ነበርፁ ስድስት ሰዓት ማዕበሉ ወደ ውጭ ሲሔድ አምስት ሰዓት ወደኋላ ሲመጣ አንድ አስቂኝ አስተሳሰብ ወደ አእምርዬ ጎራ አለ ፓፒዮ ከማዕበሎች ጋር ለመኖር የተፈጠርከ ነህ ወደድከም ጠላህም በሕይወትህ ውስጥ ጨረቃ ዓቢይ ሚና ትጫወታለች ከቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ስታመልጥ ከማሮኒ ለመውጣት የቻልከው ምስጋና ይግባቸውና በማዕበሎቹ ነበር ትሪኒዳድንና ኩራሶንም ስትለቅ ከማዕበሎቹ ጋር ብዙ ሚና ተጫውተህ ነው ወደ ውጭ ሊያወጣህ ማዕበሉ ኃይል በማጣቱ በሪዮ ሐቻ ታሥረህ ነበር እዚህ ደግሞ እሰከ መጨረሻ በእርሱ አጅ ወድቀሃል አንዳንዶቹ «ይበለው ይገባዋልበቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ቆይቶ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ፍጹም ባልደረሰበት ይላሉ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ ተስፋ አልቆርጥም በምንም ዓይነት አንድ ሌላ ነገር ደግሞ ልንገራችሁ በቅድሚያ ልላከበት ከነበረው ዱ ሳልዩ ደሴቶች ወህኒ ቤት ይልቅ በዚህ እስፓኞች ለፍርድ ማጣሪያ ብለው ባሳነፁት የኮሎምቢያውያን አሮጌ አምባ ጨለማ ግንብ ውስጥ መቆየት ይሻለኛል ከጨለማው ግንብ ውስጥ ከማምለጥ አኳያ ገና ብዙ የምለው አለኝ አዚህ የገማ ጉድጓድ ውስጥ ብሆንም ከቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት በአንድ ቪ አምስት መቶ ማይል ርቄ አገኛለሁ እኔን ወደ አዚያ ለመመለስ አንድ ጥሩ ዘዴ ማውጠንጠን ይኖርባቸዋል። ጥያቄው ሳያቋርጥ ይዥጎደጎዳል በጣም ብዙ መናገሩም አስጠማኝ በግቢወ ውስጥ ቡና የሚሸጥ አንድ ሰው ነበር በዚያ በቆየንበት የሦስት ሰዓት ጊዜ ወ ቢያንስ በጥቁር ሰኳር የጣፈጠ ዐሥር ስኒ ቡና ጠጥቼ መሆን አለብኝ በጣዕሙ በዓም ላይ ካሉት መጠጦች ሁሉ ከፍተኛውን ሥፍራ የያዘ ሆኖ ነበር ያገኘሁት በጨለማ ግንብ የነበረው ጥቁሩ ጻደኛዬ ሰላም ሊለኝ መጣ እናቱና የቤልጀጅጉ ያከናወኑትን ድርጊት ድምፁን አጥፍቶ ገለጸልኝ እጁን ጨበጥኩት እኔን ከወሶ ግንብ እንድወጣ ስለረዳኝ በጣም ኩሬትና ደስታ ተሰምቶት ነበር በሚሐደበት መዉ «ነገ አናወሬለን ለዛሬ ይብቃን» አለ የጓደኞቼ ከፍል ለእኔ ልከ አንደ አንድ ቤተመንግሥት መሰለኝ ከሎሲዎ በራሱ ገንዘብ የገዛው አንድ ተንጠልጣይ የብርድ ልብስ አልጋ ስለ ነበረው በዚያ ላይ አእንድተኛበት ጋበዘኝ በመስቀልያ ቅርፅ ተዘርሬ ተኛሁ በተንጠልጣይ የብርድ ልብስ አልጋ ላይ ለመተኛቅ ትከከለኛው መንገድ ይሀ መሆኑን ስገልጽለት ተገረመ አንበላለን እንጠጣለን አንተኛለገ ዳማ አንጫወታለን ካርታ እንሜወታለን ጃንቋውን ለመማር እርስ በርሳቾን ከኮሎምቢያውያኑም ዘበኞችና ከእሥረኞች ጋር በስፓኝ እናወራለን በሦስት ሰዓት መተኛት ቢኖርብንም አንቅልፍ ግን በዐይኔ አልዞረም ነበረ በመሆኑም ቅዱስ ላውረን ከሚገኘው ሆስፒታል እስከ ሣንታ ማርታ ያሱት የማምለጫ መንገዶች ተራቸውን እየጠበቁ በዐይኖቼ ፊት ለፊት ይደቀናሉ ፊልሙ እዚያ ላይ አያቆምም መቀጠል አለበት ይቀጥላል ጓዶች ብቻ ኃይሌን መልሼ እስካገኝ ድረስ ጊዜ ስጡኝና ሌላም የማወራቸሁ ታሪክ ይኖራል ፈጽሞ አታስቡ ትንንሾቹን መርዛማ ፍላየዎችና ሁለቱን የኮካ ቅጠሎች አንደኛው ሙሉ በሙሱ ደርቆ ሴላው አሁንም ትንሸ ረጠብ እንዳሱ አገኘኋቸው እርጥቡን አኘክከሁት ሁሱም ሰው በአድናቆት ተመለከተኝ ኮኬይን የሚሠራው ከአነዚህ ቅጠሎችመሆኑን ገለጽኩላቸው «እየቀሰድክ ነውኔ «ቅመሰው እቪህ ይሸጣሉ እንዴ ያ «አላውቅም ስማ ክሎሲዎ እንዴት ብዙ ሀብት ማግኘት ቻልክከኦ «ከሪዮ ሐቻ ጀምሮ የተለወጥኩ ሰው ነኝ ማንኛውም ሰው ቢሆን እኔን ሀብታም አንደሆንኩ አድርጎ ነው የሚገምተው «የወህኒ ቤቱ ዋና አዛዥ የያዘብኝ ሠላሳ ስድስት የወርቅ መሐለቆች አሉኝ እያነዳንዱ መሐሰሦ የሦስት መቶ ፔሶ ዋጋ አለው ከዕለታት አንዱን ቀን መልሼ አገኛቸዋለሁ ከእርሱ ጋር አደራድርሃለሁ ሰዎቹ በረኃብ እየተጠቁ ናቸው እለዋለሁ» ይህም አንድ መላ ፃው እሑድ ከቤልጅጋዊው ቆንሲልና ከቤልጅጋዊው አሥረኛ ጋር ተነሠጋገርኩ አሥረኛው ያተጋዘው ከእንድ የአሜሪካ የሙዝ ኩባንያ ጋር የኮንትራች ውል በማፍረሱ ነበር ቆንሲሱ እኛን ሁለታችንንም ሲረዳን ቃል ገባልን በብሩሴልስ የሚኖሩ ቤልጂጋዊ ቤተሰቦቾ እንደ ነበሩኝ በመግለጽ አንድ ቅዕ ሞላልኝ ስለ ደናግሎቹና ሌሎቹ ነገርኩት ፕሮቴስታንት ስለሆነ ደናግሎቹን ባያውቃቸውም አቡኑን ግን በመጠኑ ያውቃቸዋል ገንዘቡን አሁን መጠየቅ እንደሌለብኝ መከረኝ በጣም አደገኛ ይሆናል ዐዐዲላረላ ዐዐዲጳፀላ ከሐያ አራት ሰዓት በፊት የእኛ ወደባራንኳለ ጉዞ ይነገረዋል «እኔ ባለሁበት ገንዘቡን ጠይቅ አንደ ተረዳሁት ምስከሮችም ነበሩ» አሰ ግሪ ልከ ነው «ግን አሁን ምንም ነገር አታድርግ ወደ እነዚያ አሰቃቂ ጨለማ ግንቦች በቀጥታ መልሰው ሲያስገቡህ ወይም ሲገድሉህ እንኳ ችሎታ አላቸው እነዚያ የወርቅ መሐለቆች አንድ መጠነኛ ቅርስ ናቸው ሰይጣን እንዲፈታተነን ማድረግ የለብንም ሉሎችም እንደዚሁ ጠቃሚ ናቸው ስለ እነርሱም ቢሆን ላስብበት ይገባል ከእኔ ጋር ማምለጥ ከፈለገና ስለ ሁኔታውም የሚያውቀው ዕቅድ ካለ ጥቁሩን ጠየቅኩት ገና ከውጥኑ ቆዳው ገረጣ። አንድ የዶሚኖ ጨዋታ ፉከከር ስንጨርስ ሦስት ሰዓት አካባቢ ሆኗል «ቡና ብዬ ተጣራሁና ስድስት ትኩስ ቡና መጣልን «የማነጋግራችሁ ጉዳይ አለኝ ሁኔታዎች የሚገኙት በዚህ ደረጃ ላይ ነዉ እንደምገምተው ጠፍቼ ለማምለጥ ሳይሳካልኝ አይቀርም ግን አዝናለሁ ለመሒድ የምንቸለው እኛ ሦስታችን ብቻ ነን በእኔ በኩል የማይቀረው ነገር ያው ከከሎሲዖና ማቹሬ ጋር መሔድ ነው ምከንያቱም ከቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤትም አብረን አምልጠናል ከእናንተ ውስጥ ይህን የማይወድ ካለ ተናገሩ አሰማችኋለሁ «የለም አለ ብሪቶኒ «በእኔ በኩል ተገቢ ይመስለኛል ከቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት አብራቸሁ አምልጣችኋል በተጨማሪ እኛ ኮሎምቢያ ውስጥ እንድንወርድ ባንጠይቅ ኖሮ ይህ ዕድል ባልገጠማችሁም ነበር ግን ሐሳባችንን ስለጠየቃችሁን ሁላችሁንም እናመሰግናለን እንዲሳካላችሁ በአግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ ከተያዛችሁ ግን ያለ ጥርጥር ሞት ነው «እናውቃለን ሲሉ ከሎሲዎና ማቹሬ በአንድ ድምፅ ተስማሙ በሌላ ጊዜ ከሰዓት በኋላ አዛ አነጋገረኝ አንድ ሰው አግኝቶ ነበር በጀልባው ውስጥ ምን ዓይነት ስንቆች እንደምንይዝ ለማወቅ ይሻል ዐሥራ ሁለት ጋሎን የመጠጥ ውሃ የሚይዝ አንድ በርሜል ሃምሳ ፓውንድ የበቆሎ ዱቄትና ስድስት ሊትር ዘይት ይኸው ነው የቸሩ ፈጣሪ ያለህነ አለና አዛዣ ጮኸ በዚህ ብቻ ወደ ባሕር ልትዘልቁ አትቸሉምነ እርግጠኛ ነኝ ኮርተን እንችላለን «ጎበዝ ሰው ነህ ፈረንሣዊው በዚሁ ደመደምን ከዚያም ለስለስ በማለት እንደዚህ አለ «ብታምንም ባታምንም ይህን የማደርገው ለሁለታችሁም ማለት ለልጆቼና ለአንተ ብዩ ነወ የሚገባህ ነው ምከንያቱም ጠንካራ መንፈስ አለህኔ አመሰገንኩት ታዲያ እኔ እዚህ ውስጥ እንደሊለሁበት ማንም ሰው ሳያውቅ አገዴ። በአራት ሰዓት «ው ካሌ ሜዶሲን ከተባለ ባራንኳላ ውስጥ ከሚገኘው ወህኒ ቤት ገባን ባራንኳላ ከመሔድ ለመዳን ያን ሁሉ ጥረት እንዳላደረግን ሁሉ እዚሁ መጣኽ ወደ መሐል ሀገር ገባ ብሎ በማግዳሌና ወንዝ አፍ ላይ የተቆረቆረ የኮሎምቢያ ትልቁ ወደብና እንቅስቃሴ ያለው ከተማ ነበር ወህኒ ቤቱም እንደዚሁ አራት መቶ አሥረኛችና አንድ መቶ ዘበኞች ያህል ያሉት በጣም ትልቅ ከርቸሌ ነበር ልከ እቱ አውሮፓውያን ወህኒ ቤቶች ቁመቱ ከሐያ አምስት ጫማ በላይ በሆነ ድርብርብ ነብ የታጠረ ነበር በወህኒ ቤቱ ሠራተኞችና በ ዲ ሬከተሩ በዶን ግሪነሪ ሎች ዮ አቀባበል ተደረገል ህኒ ቤቱ አራት ግቢዎች ሲኖሩት ሁ ር ለቱ በአንድ ጎን ሁለቱ በሌላ ጎን ሆነው መካሶ ተከለለው ግቢ ውስጥ ገባን ሲበረብሩን የእኔን ሐያ ፆ ሺህ ፔሶና ፍላገዎችን አገጄቸው መርተቁ መሆናቸውን ለዲሬከተሩ ማስጠንቀቅ የ ግባር ነው ብዬ ገመትኩ ግን መኀላን ለማትረፍ አልረዳንም ነ «እነዚህ ፈረንሣዮች መርዛማ ፍላፃ ሳይቀር አላቸው ተባልን በአስቸጋሪው ጉዚችን ውስጥ በጣም ከፍተኛውን የአደጋ መድረከ የያዘው በራንኳላ ነበር ለፈረንሣይ ባሊሥልጣኖች የምንመለሰውም ከዚሁ ነበር አዎ በራንኳላ በጣም ወሳኝ ነበር የፈለገውን ዋጋ ቢጠይቀንም ከዚህ ማምሰጥ ነበረብን ይኸው ብቻ እንጂ ሌላ ምንም አማራጭ የለም ከፍላችን በግቢውመካከል ነበር ከፍል ሳይሆን አንድ ወጥመድ ነበር በወፍራም የብረት አግዳሚዎች ላይ በሲሜንቶ የተከደነ ጣሪያ ኖሮት መጸዳጃውና የቁም መታጠቢያው ከአንድ ጥግ በኩል ይገኛል ሌሎች አንድ መቶ የሚሆኑ አሥረኞች ደግሞ ፍርግርፍ በሮቻቸው ወደግቢው ተከፋች ሆነው ስፋታቸው ስድሳ በአንድ መቶ ሐያ ጫማ በሆኑ ከአራቱም ግንቦች ጋር በተያያዙ ከፍሎች ውስጥ ይገኛሉ ከእያንዳንዱ ፍርግርግ በላይ ዝናም ወደ ከክፍሎቹ እንዳይገባ መከላከያ የሚሆን እንደ ቆርቆሮ የመሰለ አሸንዳ ተንጠልጥሎበታል የመካከሉን ወጥመድ የያዝነው እኛ ስድስትፈረንሣውያን ብቻ ስንሆን ለዘበኞችም ሆነ ለእስረኞች ቀንና ሌሊት ተጋልጠን የምንታየውም እኛው ነበርን ከጧት ዐሥራ ሁለት ሰዓት እስከ ምሸቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ቀኑን ሙሱ የምናሳልፈው በግቢው ውስጥ ነበሰር ምንጊዜም በፈለግንበት ወቅት ወደ ወጥመድ መግባትና መውጣት እንችላለን ማውራት መዘዋወርና በግቢው ውስጥ መብላት ሳይቀር እንችላለን እዚህ ከደረስን ከሁለት ቀናት በኋላ ወደ ጸሎት ቤቱ ተወሰድንና ከሰባት ወይም ስምንት የጋዜጣ ሪፖርተሮችና ፎቶግራፍ አንቪዎች ፖሲሶችና ከዲሬክተሩ ፊት ቀረብን በፈረንሣይ ጊያና ከሚገኘው የቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ያመለጣችሁ አስረኞች ናቸሁዮ «አይደለንም አሳልንም «ወንጀሎቻችሁ ምን ነበሩ ይኸ ቁም ነገር የለውም ቁም ነገሩ ኮሎምቢያ ግዛት ውስጥ ምንም ወንጀል አልፈጸምንም ግን ሀገራችሁ አዲስ ሕይወት እንዳንጀምር ከመቃወሟም በላይ ለፈረንሣይ መንግሥት የአዳኝ ውሻ ሚና መጫወቷ የሚያሳዝን ነው «ኮሎምቢያም በግዛቷ ውስጥ አትፈልጋችሁም እኛም ለመቅረት አንፈልግም የተያዝነው በዓለም አቀፍ ባሕር ላይ ነበር አዚህ ለመምጣት አልሞከርንም እንደ እውነቱ ደግሞ በተቻለ መጠን ከዚህ ርቀን ለመሔድ ማንኛውንም ጥረት አድርገን ነበር ከአንድ የካቶሊከ ጋዜጣ የመጣ ሪፖርተር «ፈረንሣውያን ልከ እንደ ዐዐዲልያፀላ ኮሎምቢያውያን ከሞላ ጎደል ካቶሲኮች ናቸው አሰ «በካቶሊክነት ተጠምታችሁ ይሆናል ግን የምትፈጽሙት አድራነት ከርስቲን ሲያስብላችሁ ያዳግታል» አልኩ «ከእኛ ጋር ምን ቅራኔ አለህ። ተቀያሪው ዘበኛ እዚህ ነው ያለው አርሱ ከሚያየኝ በፊት ለመደበቅ ጊዜ ነበረኝ ራሴን ለማዳን ባለኝ ተፈጥሮአዊ ፀጋና በእሥረኞቹ መካከል የሚታየው መተሳሰር አሥራ ሁለት የሚሆኑ ኮሎምቢያውያን ቶሎ ከብበው ከመካከላቸው አስገቡኝ ገመዱ እንደተንጠለጠለ ትተን በግንቡ ሥር አግድም ሄድን ሜንጦውንና የተዘረረውን ዘበኛ ሁለቱን አንድ ጊዜ ቀያሪው ዘበኛ አገኛቸው ማምለጥ ተካሒዶ መሆን አለበት ብሎ ስለተጠራጠረ ትንሸ ያርድ ሮጠና የአደጋ ማስጠንቀቂያ ደወል ተማነ ዕንቅልፍ ለወሰደው ዘበኛ አንድ ቃሬዛ አመጡለት ከሐያ የበለጡ ፖሊሶች በግንቡ ላይ ቆሙ ዶን ግሪጎሪዮም አዚያው ላይ ስለወጣ ገመዱን ወደ ላይ ሳበው ሜንጦውን በእጁ ይዞት ነበር ከትንሽ ጊዜ በኋላ ጠመንጃ የወደሩ ፖሊሶች በግቢው ውስጥ ይፏልሱ ጀመር ስም መጥራት ያዙ ከእያንዳንዱ ስም በኋላ ተጠሪው ወደ ከፍሉ ይሳከ ነበር ይገርማል አንድም የጎደሰ አልነበረም ሁለተኛው ፍተቫ ከክፍል ወደ ከፍል ነበር የጎደለ አልተገኘም በዘጠኝ ሰዓት ወደ ግቢው አንድንወጣ ተፈቀደልን ዘበኛው አሁንም ገና በድን መሆኑንና ምንም ነገር እንዳሳነቃው ተረዳን አንደ እኔው ኮሎምቢያዊው ተባባሪየም ልቡ በሐዘን ተሰበረ እንደሚሳካልን በጣም ተማምኖ ነበር የዕንቅልፍ መድኃኒቱ ከአሜሪካን ፋብሪካ የወጣ ስሰነበር የአሜሪካ የሆኑትን ነገሮች በሙሱ ተሳደበ «እንግዲህ የምናደርገው ምንድን ነውሃ «ለምን እንደገና አንጀምርም ሰውዬኑሁ ማሰብ የቻልኩት ይህንኑ ብቻ ነበር በእርሱ ቤት ሴላ ዘበኛ እንቅልፍ እናስተኛ ማለቴ መስሎታል «ከእንግዲህ የፈረንሣዩ ዓይነት ቡና ብትላቸው ዳግመኛ የሚጠጡልህ እነዚህ በቸ ሞኞች ናቸው ብለህ ታስባለህ እንዴኑ አለ የምንገኝበት ሁኔታ አሳዛኝ ቢሆንም መፀ ነበረብኝ «ጓዶቼ ለእኔ ይህ አያስደንቀኝምኔኑ ዘበኛችን ሦስት ቀንና አራት ሌሊት ተኛ በመጨረሻው ሲነቃ እኔ አንቅልፍ እንዲወስደው ያስደረግኩት ያው በፈረንሣይ ዓይነቱ ቡናዬ መሆኑን ገለፀ ዶን ግሪጎሪዮ ጠራኝና ዘበኛውና እኔ ፊት ለፊት ተፋጠጥን የዘበኛው ኃላፊ ሊመታኝ ጎራዴውን አምዘገዘዝ ሸወድኩትና ወደ አንድ ጥግ ፈግፈግ አልኩ ጎራዴው በአየር ላይ እንዳለ ዶን ግሪጎሪዮ ሊገላግል በመካከላችን ሲገባ ትከሻውን አገኘውና መሬት ላይ ወደቀ ሙ ዐዐዷልያፎላ በመውደቁ የትከሻው ቀጭን ስንጥር ተሰበረ ከፉኛ ከመጓጉሩ የተነሣ የዘበኛው ኃላፈ ሙሉ ትኩረቱን ወደ እርሱ አዙሮ ነበር ዶን ግሪጎሪዮ ለአርፎጳታ በመጮህ ላይ እንዳለ እርሱ አነሣው በአቅራቢያው ከሚገኙት ቢሮዎች ሲቪል ሠራተኞች እየተሯሯጡ መጡ የዘበኛው ኃላፊ ሌሎች ሁለት ፖሊሶችና መድኃኒት አጠጥቼው የነበረው ዘበኛ ዲሬክተራቸውን መበቀል ከሜፈልጉት እስረኞች ጋር የተጧጧፈ ጦርነት ጀመሩ ብዙዎቹ በመጠኑ ቆስለው ነበር አንድም ሳልጫር ያመለጥኩት እኔ ብቻ ነበርኩ በዲሬከተሩና በዘበኛው ኃላፊ መካከል የተጫረው ጠብ ብቻ እንጂ የእኔ ጉዳይ ከቁጥር አልገባም ብ ዲሬከተሩ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ስለነበር የአርሱ ተወካይ ወደ ግቢዬ ይዞኝ ሲመለስ የአንተን ጉዳይ በኋላ እናያለን ፈረንሣዊው አለ በሚቀጥለው ቀን ዲሬክተሩ ትከሻው ላይ ጄሶ ታስሮለት ተመለሰ ዘበኛውን በመቃወም በጽሁፍ ቃሌን አንድሰጥ ጠየቀኝ የጠየቀኝን ማንኛውንም ነገር በደስታ ፈጸምኩ የእንቅልፍ መድኃኒቱም ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ተዘንግቶ ነበር ዕድለኛ በመሆኔ እንጂ ችላ የሚባል አልነበረም ከትንሽ ቀናት በኋላ ከውጭ በኩል አንድ ነገር አቀነባብሬ እንድሞከር ዮሴፍ ዴጋ ሐሳብ አቀረበ ከግንቦቹ ላይ ባሉት መብራቶች ምከንያት በሌሲት ማምለጥ የማይቻል መሆኑን ገልጨለት ስለነበር ኮረንቲውን ማቋረጥ የሚቻልበትን ዘዴ አመጣ በአንድ የኤሌከትሪክ ቴከኒቪያን ተባባሪነት ከወህኒ ቤቱ ውጭ በአንድ ትራንስፎርመር ማብሪያና ማጥፊያውን መቆጣጠር የሚቻል ሆኖ አግኝቶታል በጸሎት ቤቱ መዝጊያ በግቢው ውስጥና በመንገዱ ዳር የሚገኙትን ዘበኞች በመደለል መግዛት ነበረብኝ ከጠበቅኩት በሳይ የተወሳሰበ ሆነብኝ በቅድሚያ በዮሴፍ አማካኝነት ለቤተሰቦቼ ነው በሚል ሰበብ ዶን ግሪጎሪዮ አሥር ሺ ፔሶ መልሶ እንዲሰጠኝና ለዚህም «ማግባቢይ ለሚስቱ አንድ ስጦታ እንዲገዛበት በሚል ሸፋን ሁለት ሺ ፔሶ እንዲቀበለኝ ግፊት አደርጋለሁ ከዚያም በግንቡ ሠገነት ላይ የሚዘዋወሩትና የሚቀያይረው ዘበኛ የትኛው እንደሆነ ፈልጌ መደለል ነበረብኝ የሚከፈል ሦስት ሺ ፔሶ ሲሆን ግን ከሌሎቹ ሁለት ዘበኞች ጋር በማደርገው ስምምነት ውስጥ ተካፋይ አይሆንም እነርሱም መፈለጉና ከእነርሱ ጋር መስማማቱ የእኔ ጉዳይ ይሆናል ስማቸውን እሰጠውና ከዚያም በእኔ መመሪያ መሠረት የጥበቃ ተረኝነት ምድባቸውን ያስተካከላል ይህ የማምለጥ ዝግጅት ከወር በላይ ፈጀ በመጨረሻም ማንኛውም ሁኔታ በቅደም ተከተል ተቀነባበረ በግቢው ውስጥ ያለው ዘበኛ እስከማያሠጋን ድረስ ቋሚ ብረቶችንም በብረት መጋዝ ቆረጥናቸውፊ ሦስት ጠርዞች ነበሩት ሜንጦው። አይሆንም ራስህ ዳቦውን ግዛ አምስት ፔሶ ያውልህ አንዲያውም ሰስድስታችን ይኹ በቂ አይሆንም ኢየሱስ አብቅቶልኝ ነበርር ቋሊማ ለሰውየው እንዲሰጥ ምን ሰይጣን ተወተኝ ግን በተቻለ ፍጥነት ተሠወርኩት ለዳቦው ቅሌት እምብዛም ያልተዘጋጀሁበት ከመሆኔ የተነሣ በላብ ተዘፍቄ ነበር ነገ ርችቱ ይተኮሳል ሁሉም ነገር ተዘጋጀ ጳውሎስ ሽንቁሩን ማበጀት ያሰብህ ልከ ከረጅሙ ሠገነት ሥር መሆን አለበት ስለሆነም አላይ ያለው ዘበኛ ሊያይህ አይችልም» «ግን ይሰማኛልኮ ስለዚያም አስቤበታለሁ ጧት በአራት ሰዓት በዚያ በኩል ያለወ ግቢ ጥላማ ይሆናል በግንቡ ትይዩ አጠገብ ሐይ ላይ ሆኖ አንድ ነገር እንዲቆረቁር ከብረታ ብረት ሠራተኞቹ ውስጥ አንዱን እንመድባለን እንዲያውም ሁለት ሰዎች ቢሆኑ ይሻላል ለእያንዳንዳቸው አምስት መቶ ፔሶ እሰጣቸዋለሁ ተጣጥረህ ሁለት ሰዎች ፈልግ አገኛቸው አስከሚፈልግበት ጊዜ ድረስ እዚያው እየቀጠቀጡ ለመቆየት የራሴው የሆኑ ሁለት ጓደኞቼ ተስማምተዋል ስርሰራውን ዘበኛው ፍጹም ሊሰማ አይችልም አንተም ከማማው ትንሸ ፈቀቅ ብለህ በጋሪህ ላይ ተቀመጥና ከፈረንሣውያኑ ጋር አንድ ውይይት ከፈት በዚህ መንገድ ከግንቡ ሌላ ማዕዘን በኩል ያለውን ዘበኛው ትከልለኛለህ ፋካው በአንድ ሰዓት ውስጥ ተሰርስሮ አበቃ በመሰርሰሪያው ላይ ባለወ ዘይትና በቅጥቀጣው ምከንያት ዘበኛው ምንም ነር አልጠረጠረም በተሰረሰረው ቶ ኩብጥ ፈንጅው ተጠመደና ማፈንጃው ስምንት ኢንች ከሆነ አንድ ገመድ ጋር ተያ የ ባቢ አት ማንኛውመ ነገር ተስተካከሎ ከተካሄደ ፍንዳታው አንድ ት ወዐዐዲላያፎ ቀዛዳ በርግዶ ይከፍትና ዘበኛውም ከዘብ መቆሚያ ሣጥኑ ጋር አብሮ ይደረመሳል አኔም በጳውሎስ ጀርባ ሆፔ በቀዳዳው ውስጥ ወደ ታክሲው አፈትልካለሁ ሌሎቹ ራሳቸው ይወጣሉ ምንም እንኳ አኔ የመጀመሪየው ብሆን ከሎሲዎና ማቹሬ ምናልባት ከአኔ በፊት ታከሲ ውስጥ ቀድመው ይገቡ ይሆናል ከማቀጣጠላችን ቀደም ሲል ለአንድ የኮሎምቢያውያን በድን ጳውሎስ አስጠነቀቀ ማምለጥ የምትፈልጉ ከሆነ ከትንሸ ደቂቃ በኋላ አንድ ሰፊ ቀዳዳ በግድግዳው በኩል ይከፈትላችኋል» ይህም ጥሩ እንደሚሆን ገመትኩ ፖሊሶች የሚያተኩሩት መጨረሻ ላይ በሚሾልኩት ይሆናል ለኮስን አንድ አስደንጋጭ ፍንዳታ አካባቢውን በሙሉ አነቃነቀው ማማው ወደቀ ግን አንድ ሰው ማሾለክከ የሚችል ሰፊ ፋካ አይኑር አንጂ በስተውጭ ያለውን መንገድ ለማየት የሚያስችሉሱ ቀዳዳዎች ግንቡ ተቦዳድሶ ነበረ ሁሉም ነገር ዋጋ ቢስ መሆኑን መጨረሻ ላይ ሰማመን ተገደድኩ ወደ ካየን የመመለስ ዕድሉ በግልጽ ተወስኖ ነበር ፍንዳታው ያስከተለውን ትርምስ መዘርዘሩ ያዳግታል ከሃምሳ የበለጡ ፖሊሶች ግቢውን አጥሰቀሰቁት ተጠያቂው ማን አንደነበረ ዶን ግሪጎሪዮ በማያሻማ መንገድ አውቆታሪ «መልካም ፈረንሣዊው አንደሚመስለኝ የመጨረሻው ሙከራ ይኸው ነው ከብስጭቱ የተነሣ የዘበኞቹ ሐሳፊ እንደአውሬ ሆኖ ነበር ጋሪ ላይ የተጋደመ አንድ አካለ ስንኩል ምታ ብሎ አንዱን ሰው ለማዘዝ ደግሞ ችግር ሆነበት ለሌሎቹ ልከላከል ስለፈለግኩ ማንኛውንም ነገር የፈጸምኩት እኔ መሆኔን ድምጹን ከፍ በማድረግ ለፈፍኩ ስድስት ዘበኞች ከግንቡ ፊት ለፊት ሌሎች ስድስት በወህኒ ቤቱ ግቢና ስድስት ከውጭ በኩል በመንገዱ ላይ እንዲቆሙ ተመድበው አንድ ግምበኛ የረሰውን አስኪጠግን ድረስ ጠበቁ ደግነቱ ከማማው ጋር የወደቀው ዘበኛ አልተጎዳም ነበር ወደቅኝ ግዛት አሰቃዊ ወህኒ ቤት መመለስ ከሦስት ቀን በኋሊ ጥቀምት ቀን ከጧቱ አምስት ሰዓት ላይ ነጫጭ ዩኒፎርም የለበሱ ዐሥራ ሁለት ዘበኞች እኛን ለመረከብ ከቅኝ ግዛቱ አሰቃቂ ወህኒ ቤት ዶረሱ ከመሒዳቸን በፊት አንድ አጠር ያለ ሥነ ሥርዓት ተደረገ የእያንዳንዳችን ማንነት መረጋገጥ ነበረበት የሕይወት ታሪካችንን ፎቶግራፋችንን የጣት ወፀዐዐሄላላ መወይዐዐዲጳልያላ አሻራዎቻቸንንና አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ይዘ ን ለመረ ከተማመኑ በኋላ የፈረንሣዩ ቆንሲልና እኛም ለፈረንሣይ መልሶ ለማስረከብ ተወከለዬ የአውራጃው ዳኛ አንድ ሠነድ ሊፈራረሙ ብድግ አሉነ ዘበኞቹ በሚያላዩን የጓደኝነኑ ስሜት ሁላችንም ተደንቀን ነበር ጥላቻ የለም የቁጣ ትዕዛዝ የለም ለረጅም ጊ የቆዩት በእኛ ቡድን ያሉት ሦስቱ ብዙዎቹን የቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህን ቤት ዘበና ስለሚያውቋቸው ልክ እንደ ቅርብ ጓደኛ ይቀላለዳሉ የአጃቢዎቹ ኃላፊ ቦርሣል ስለኣኒ ሁኔታ ሠግቶ ነበር እግሮቼን ተመለከተና «በመርከቡ ላይ ምርመራ ይደረግልሃሌለ አለኝ መርከቡ ውስጥ ጥሩ ጤና ረዳት ነበር አሮጌ ገላ መታጠቢያ በሚመስለው የምድር ቤት ውስጥ ታሸግን ብ ከሁሉም የሚብሰው መታፈኑ ወበቁና ሰንሰለቶቻችን የሚቆራኙባቸው ፍርድ ምሰሰዎች የሚባሉት ነበሩ በጉዞው ውስጥ አንድ አሥቂኝ ጉዳይ ብቻ ተከናውኗል ጀልባው ከትሪኒዳድ ከሰል ይጭን ነበር ወደቡ ውስጥ እንደገባን አንድ የእንግሊዝ ባሕር ኃይል መኮንን ሰንሰለቶቻችን አንዲፈቱልን ጠየቀ መርከብ ላይ ያሰን ሰው ማሠር የእንግሊዝን ሕግ መፃረር ነበር በዚህ ውዝግብ መካከል ያን የአንግሊዝ ባሕር ኃይል መኮንን ፊቱን በፒዊፊ ለማቃጠል አጋጣሚ አገኘሁ ታስሬ ወደ የብስ አንዳያወጡኝ ለመሞከር ነበር ግን መኮንኑ «አሁን ለፈፀምከው ላስቀጣሀ አልፈልግም የምትሔድበት ቦታ እስከሚበቃ ቅጣት ታገኛለህ አለኝ ወደ ቅኝ ግዛት አሰቃቂ ወህኒ ቤት ለመመለስ በግልጽ የታጨሁ ነበርኩ። ያወቅኩበት የጓጅራ ሕንዳውያንንም ቀበሴ እንደዚሁ አለበት እነዚያ ሕንዶች ነገሮችን የሚመለከቱት አንደ የሰውን ልጅ ችግር በመረዳትና በፍቅር የበሰጸጉ ነበሩ አሥረኖች ኮዳ ዛት ሴት ቆማጦች ከአሰቃቂው መከራቸው ጋር እነዚያ ጎቦ ጉ መርዳተ አሳይተውት የ ዘ አልነበረም ነበረው ምግባረ ሠናይ በቀላሉ የሜ ሕጻን ግልጽ ባለ መንገድ ሲሆ በመጨረሻም ወደር የማይገኝለት የቤልጅጉ ቆንሲል ደግነትና ም ረ ጠረፉን እየነካን አልፈን መ መ ተጅ ናፍ ው ጠየ ያውቀኝ ሰእኔ ብሎ ሳያሰልስ ለማንኛውም ነገርራሱን ለአደጋ ያጋለጠው ዮሴፍ ዴጋ ለማምሰጥ በማደርገው ሙከራ የእነዚህ ሰዎች ርዳታ አንድ ጠቃሚ ቁም ነገር አስገብይቶኛል ምንም እንኳ ባይሳካልኝም እነዚህ ልዩ ሰዎች ለሕይወቴ ተሐድሶ ስላጎናጸፉኝ ሙከራዬ እንደ አንድ ድል ይቆጠር ነበር በማንኛውም ደረጃ ቁጭት አይሰማኝም አላደርገውም አሁን ወደ ማሮኒ ወገዝ ድፍርስ ውሃ ደርሰን ከጧቱ ሦስት ሰዓት ሲሆን በማና» ወሰል ላይ ቆመን ነበር የምድር ወገብ ፀሐይ መሬቱን ታቃጥለዋሰች እንደዚያ በችኮላ ሔጄበት የነበረውን ወንዝ ዝግ እያልን ሸቅብ ተንሣፈፍንበት ጓዶቼና እኔ ፀጥ ብሰን ነበር ዘበኞቹ በመመለሳቸው ደስ ብሷቸዋል በጉዞው ወቅት ባሕሩ አስቸጋሪ ስሰነበር ከረጋ ውሃ ላይ መድረሳቸውም አስደስቷቸዋል ሕዳር መሬት በምንደርስበት ወቅት ድብልቅልቅ ያለ ትርምስ ነበር እንደዚህ የመሰለውን ረጅም ጉዞ ሰማድረግ ያልፈሩትን ሰዎች ለመመልከት ይመስሳል ሰው ሁሱ አድኖቆት የያዘው በተጨማሪ እሑድ ስለነበረ ስለሁኔታው ያላወቁትንም ሰዎች እንደመስህብ ማርኳቸው ነበር አንዳንድ ሰዎች «ርያ መራመድ የማይቸለው ፓፒዮ ነው ያኛው ደግሞ ከሎሲዎ ነው ያ ማቹሬ ነው» ሲሉ መስማት ችያለሁ በዚሁ ሁኔታ ቀጠሱ ጠበይ ማረሚያው ሠፈር ውስጥ ከግንቡ ፊት ለፊት ስድስት መቶ ሰዎች በሰልፍ ተደርድረዋል ከአያንዳንዱ ጎን ዘበኞች ቆመዋል በመጀመሪያ ያስታወስኩት ፍርንሷ ሲየራን ነበር በሕከምና ከፍሉ መስኮት በኩል ብቅ ብሎ በቀጥታ ወደ እኔ ይመለከታል ራሱን መፍጣጠር ተስኖት ያለቅሳል ሐዘኑ ከምር መሆኑ ግልጽ ነበር ከካም መካከል ስንደርስ ፍም ተባልን የወህኒ ቤቱ ዋና አዛዥ አንድ የድምፅ ማጉሲያ ብድግ አደረገ «ለእሥረኞች በሙሉ አመልጣለሁ ብሎ ለሚሞክር ይህ ማረጋገጫ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ የማያስራቸሁና ወደ ፈረንሣይ የማይመልሳችታ ሀገር የለም ማንም ቢሆን እንደ እናንተ ዐይነቱን ሰው አይፈልግም ስለዚህ እዚሁ በፀጥታና በመልካም ጠባይ መቆየቱ ይሻሳል እነዚህ ሰዎች የሚጠብቃቸው ዕድል ምንድን ነው። ገገ አእምሮዬን ከከባድ ሸከም ገላገለው የአቃቦ ስለዚያ የማደርገውን የጣዘጋጅበት በቂ ጊዜ ኦሶች ኒ ዐዐዕ አንዲያውም እንዳደረግኩት የሚቆጠር ነበር ተልትዬ ወደ ቅንጥብጣቢነት አለውጣቸዋለሁ የማደርገው ይህንኑ ነው ለጊዜው እግሮቼን ማዳን አለብኝ በተቻለ ፍጥነት ሰመራመድ እንድቸል ለሦስት ወር ያህል ወደ ልዩ ፍርድ ቤት ስለማልቀርብ በሦስት ወር ውስጥ ብዙ ማድረግ ይቻላል አንድ ወር መልሶ መራመጃ አንድ ወር ዝግጅት ማድረጊያ ከዚያም መልካም ሌሊት ከቡራን አቅጣጫ እንግሊዝ ሆንዱራስ ግን በዚህ ጊዜ ማንም ሰው እጆቹን በእኔ ላሳይ አያሳርፍም እዚህ ከመጣን ከሦስት ቀን በኋላ ትላንት አሥረኞች በሕብረት ወደሚኖሩበት ከፍል ተሸከመው ወሰዱኝ ፅድላቸውን የሚጠባበቁ ዐርባ ሰዎች እዚያው ይገኛሱ ከወንጀሎቻቸው መካከል ሌብነት ዘረፋ በመርዝ መግደል የመግደል ሙከራ የማምለጥ ሙከራ ማምለጥና ሰው መብላት እንኳ ሳይቀር ይገኝባቸዋል ሃምሳ ርዝመት ጫማ ካለው አንድ የብረት አግዳሚ ጋር ሁላችንም ተቆራኝተን ሐያ ሰዎች በአንድ ጎን ሐያ ሰዎች በሌላ ጎን ነበርን ከምሽቱ ዐሥራ ሁለት ሰዓት ላይ የእያንዳንዱ ሰው የግራ አግር ከአግዳሚው ብረት ጋር በሰንሰለት ይታሠራል ጧት በዐሥራ ሁለት ሰዓት እግር ብረቶቹ ይፈቱልንና ቀኑን ሙሉ ስንቀመጥ ስንዘዋወር ዳማ ስንሜወትና ስፋቱ ስድስት ጫማ ሆኖ ከፍሉን ዳር እስኩ ዳር በሚያቋርጥ መተሳሰፊያ «የትርዒት መድረክ» ብሲን በምንጠራው አግዳሚ ላይ ተቀምጠን ስናወራ አንውላሰን ቀን ቀን ለመሰልቸት አንኳ ጊዜ አልነበረም የማምለጥ ታሪኬን መስማት በሚፈልጉ ሰዎች ተከብቤ እውል ነበር ላሲን ዞራይማንና የጓጅራ ጉሣዎቼቹን በራሴው ፍላጎት አንደ ተውኩ ስነግራቸው አአምሯቸው ከቁጥጥር ውጭ ይሆናል «ምን ሌላ ነገር ፈልገህ ነው ሰውዬ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት