Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ሊዎ ቶልስቶይ.pdf


  • የቃላት ደመና

ሊዎ ቶልስቶይ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ጆሮዎቹ ከልጁ ጆሮዎች የተሻለ የመስማት ዐቅም ነበራቸው በፍፁም አዛውንቱ መለሰ እንደዚህ ዓይነት በቆሎ ነበር ዘርተን የምንሰበስበው ንጉሥ ጠየቀ ከገበያ ትሸምቱ ነበር ወይስ ሁላችሁም ዘርታችሁ ትሰበስቡ ነበር። አዛውንቱ ፈገግ ብለው መለሱ በእኔ ዘመን መግዛትና መሸጥ ኃጢአት ነበሩ ገንዘብ ምን እንደሆነ አናውቅም ነበር ሁሉም ሰው በቂ በቆሎ ነበረው ማሳዎ የት ነበር። እኛ ራሳችንን ብቻ እንረዳለን ወደ እግዚአብሔር እንዴት ትጸልያላችሁ። ጳጳሱ ሦስቱን ቅዱሳን እጅ ነሣ ፊፎሐሬቱቴቋኡቋ አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድከሙ ስለዚህ አትምሰሉአቸው ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና ማቴ አንድ ሰው ስንት ጥማድ መሬት ባለቤት ቢሆንም በርካሽ ዋጋ ይቸበቸብበታል ወደ ተባለው ቅየ ሌት ተቀን ተጉዢ መጣሁ እያንዳንዱን ተግባር ለመፈጸም ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነው። ይቅር ይበሉኝ ንጉመ ከቀድሞ ጠላቱ ጋር ይቅር በመባባሉ ተደሰተ የተወረሰውን ንብረት ሊመልስለት ቃል ገባ ቁስለኛው ሽማግሌ ከቁስሉ እስከሚፈወስ ድረስ የራሱን ሀኪሞችና አገልጋዮች እንደሚሟልክለት ገለፀ ቁስለኛውን ሽማግሌ ወደ ቤቱ እንዲወስዱት ተከታዮቹን አዝዞ ወደ መናኙ ጠቢብ ንጉሠን በአትኩሮት እያጤነ እንዴት። ሁሌም አንድ አስፈላጊ ሰዓት አለ እርሱም አሁን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ስለዚህ ጉዳይ ጭሰኞችን መጠየቅ ይኖርብዎታል አባቶቻቸው ዕንቁላል ስለሚያህል የበቆሎ ፍሬ የተረኩላቸው ተረክ ሊኖር ይችላልና ንጉሠ የዕድሜ ባለጸጋ ገበሬ ተፈልጎ ወደ ቤተ መንግሥት እንዲመጣ ትዕዛዝ ሰጠ አንድ እርጅና በእጅጉ የተጫጫነው ቡትቶ የለበሰና ጥርሶቹ የወሳለቁ የዕድሜ ባለጸጋ ገበሬ ተፈልጎ ከንጉሥ ፊት ቀረበ የዕድሜ ባለጸጋው ገበሬ በሁለት ክራንቾች እየታገዘ ወደ ንጉሠ ዙፋን አመራ ንጉሥ የበቆለውን ፍሬ ለዕድሜ ባለጸጋው ገበሬ አሳየው ነገር ግን የዕድሜ ባለጸጋው የዕይታ አድማስ የተዳከመ ነበርና ሊታየው አልቻለም የበቆሎውን ፍሬ ከንጉሥ ተቀብሎ ዳሰሰው ንጉሥ የዕድሜ ባለጸጋውን ጠየቀ እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ የት እንደሚበቅል ሊነግሩን ይቻላሉ። እንደዚህ ዓይነት በቆሎ ሸምተው ወይም በማሳዎ አብቅለው ያውቃሉ። የዕድሜ ባለጸጋው ጆሮዎች መስማት ያዳገታቸው ነበሩና የንጉሥን ንግግር ዘግይተው ተረዱ በፍፁም የዕድሜ ባለጸጋው በመጨረሻ ምላሽ ሰጠ እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ ዘርቼም ሰብስቤም ሸምቼም አላውቅም በእኛ ዘመን የነበሩ የበቆሎ ፍሬዎች ልክ እንደ አሁኑ ዘመን የበቆሎ ፍሬዎች ትናንሾች ነበሩ አባቴን ልትጠይቁት ትችላላችሁ እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ የት እንደሚበቅል ሰምቶ ይሆናል የዕድሜ ባለጸጋው አባት ተፈልጎ ከንጉሥ ፊት ቀረበ በአንድ ክራንች እየታገዘ ወደ ንጉሥ ዙፋን አመራ ንጉሥ የበቆሎውን ፍሬ አሳየው የዕድሜ ባለጸጋው አባት የዕይታ አድማስ ገና ያልተዳከመ ነበርና የበቆሎውን ፍሬ በጥንቃቄ አስተዋለው ንጉሥ ጠየቀ እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ የት እንደሚበቅል ሊነግሩን ይቻላሉ። እንደዚህ ዓይነት በቆሉ ሸምተው ወይም ከማሳዎ ሰብስበው ያውቃሉ። ጆሮዎቹ ከልጁ ጆሮዎች የተሻለ የመስማት ዐቅም ነበራቸው በፍፁም አዛውንቱ መለሰ እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ ዘርቼም ሰብስቤም አላውቅም በእኛ ጊዜ ገንዘብ መገበያያ ስላልነበር ምንም ነገር ገዝቼ አላውቅም ሁሉም የራሱን አዝርዕት ይዘራል በቸገረን ጊዜ ከሌሎች እህል እንወስዳለን እንደዚህ ዓይነት በቆሎ የት እንደሚበቅል አላውቅም በእኛ ዘመን የነበሩ የበቆሎ ፍሬዎች በዚህ ዘመን ካሉት የበቆሎ ፍሬዎች በመጠን የተለቁ ነበሩ በዚህ ዘመን ካሉት የበቆሉ ፍሬዎች የበለጠ ዱቄት ይወጣቸው ነበር ዕንቁላል የሚያህል የበቆሎ ፍሬ ግን ዓይቼ አላውቅም ነገር ግን አባቴ በእነርሱ ዘመን ይበቅል የነበረው በቆሎ በእኛ ዘመን ይበቅል ከነበረው የበለጠ መጠንና ምርት እንዳለው ሲናገር ሰምቻለሁ እርሱን ብትጠይቁት ይሻላል የአዛውንቱ አባት ተፈልገው ከንጉሥ ፊት ቀረቡ ያለ ክራንች እገዛ እየተራመዱ ወደ ንጉሥ ዙፋን አመሩ ዓይኖቻቸው የጠሩ ናቸው ጆሮዎቻቸው ያለ እክል ይሰማሉ አንደበታቸው የተፍታታ ነው ንጉ የበቆሎውን ፍሬ አሳያቸው አዛውንቱ አያት የበቆሎውን ፍሬ ከንጉሥ ተቀበሉ እንዲህ ዓይነት በቆሎ ካየሁ ብዙ ዘመን ሆኖኛል አዛውንቱ አያት ዕንቁላል ከሚያህለው የበቆሎ ፍሬ ጎርደው እየቀመሱ ተናገሩ በእጅጉ ተመሳሳይ ነው። እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ ሸምተው ወይም ከማሳዎ ሰብስበው ያውቃሉ። ንጉሥ ጠየቀ አዛውንቱ አያት ምላሽ ሰጡ እኛ ዘመን እንደዚህ ዓይነት የበቆሎ ፍሬ በየ ቦታው ይበቅል ነበር እንደዚህ ዓይነት በቆሎ ነበር ዘርተን የምንሰበስበው ንጉሥ ጠየቀ ከገበያ ትሸምቱ ነበር ወይስ ሁላችሁም ዘርታችሁ ትሰበስቡ ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት