Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ሒሳብ 6ኛ ክፍል ምዕራፍ 5 Part 33.pdf


  • የቃላት ደመና

ሒሳብ 6ኛ ክፍል ምዕራፍ 5 Part 33.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የአንድ ትምህርት ቤት የሒሳብ ክበብ የተማሪዎች ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ሆነው በአንዳንድ ተግባሮች አንዲካፈሉ በሚል ጋበዙወላጆችና ተማሪዎች በምስሉ የሚታየውን አይነት ፕሪዝም የሸክላ ኩብ ሠሩ ከሸክላ ኩቦች የተሰራው ፕሪዝም ይዘት ስንት ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ወርዱንና ከፍታውን መግለፅ ያስፈልጋል ፕሪዝም ርዝመት ወርድና ቁመት ያለው ጠጠር ምስል ነው ፕሪዝም ሌላ የተለየ ባህሪይ አለው ፕሪዝም መሰረት አለውከፕሪዝሙ መሰረት ጋር ተይዩ በሆነ የፕሪዝሙ ቁመት ላይ ብንቆርጠው የሚፈጠረው የፕሪዝሙ ገፅ ተመሳሳይ ቅርፅና መጠን አለው ፕሪዝሙ የሚሰየመው ከመሰረቱ ቅርፅ ስም ጋር ተያይዞ ነው ብ ኤ ጐነ ሦስታዊ ኘሪዝም ሬክነታንግሳቹ ኘሬዝም ፕሪዝም የሚሰየመው ከመሰረቱ ቅርፅ ስምጋር ተያይዞ ነው በምስሉ እንደምትመለከቱት ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ይባላል የገፁ ጎን ለመሰረቱ ጎን ቀጤ ከሆነ ፕሪዝሙ ቀጤ ፕሪዝም ይባላል መሰረቱና የጎን ገፆቹ ተጋጣሚ ካሬዎች ከሆኑ ኩብ ይባላል አሀድ ካሬ የጎኖቹ ርዝመት አንድ ምድብ የሆነ ካሬ ነው የአሀዳዊ ካሬ ስፋት አንድ ምድብ ካሬ ነው በተመሳሳይም ገፆቹ አሀዳዊ ካሬ የሆነ ኩብ አሀዳዊ ኩብ ይባላል አንድ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ተከፍቶ ሲዘረጋ ጠቅላላ ገፆቹ የሚያሳየው ፕሪዝሙን ኔት ነው ምሳሌ ርዝመቱ ሣሜ ወርዱ ሣሜ አንዲሁም ቁመቱ ሣሜ ለሆኑ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ተከፍቶ ሲዘረጋ የሚያሳየውን ኔት ስሩ መፍትሄፄ ጠቅላላ የገፅ ስፋት ስ። የአንድ ትምህርት ቤት የሒሳብ ክበብ የተማሪዎች ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ሆነው በአንዳንድ ተግባሮች አንዲካፈሉ በሚል ጋበዙወላጆችና ተማሪዎች በምስሉ የሚታየውን አይነት ፕሪዝም የሸክላ ኩብ ሠሩ ከሸክላ ኩቦች የተሰራው ፕሪዝም ይዘት ስንት ነው። በጎን ርዝመቱ ኩቦች በወርዱ ኩቦች እንዲሁም በቁመቱ በኩል ኩቦች የያዘ ሳጥን ይዘቱ ስነት ነው። በጎን ርዝመቱ በኩል ኩቦችበወርዱ ኩቦች አንዲሁም በቁመቱ በኩል ኩቦች የያዘ ሣጥን ይዘቱ ስንት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት