Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ግበበ ምድር.pdf


  • የቃላት ደመና

ግበበ ምድር.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

እሌኒ ዝም ተላላኪኹ እንዴት ዝም እሌኒ ሀሳቡን ሳነሣባት ዝም አለች ብለህ ዝም በል ተላላኪ ዝም ብሎ ቆሞ ያያታል እሌኒ አልሰማኸኝም። አማካሪ አዎ ቀውላጦስ የሰናፍጭ ቅንጣት ወንጌል ስለተደቆሰች የአይሁድን የአሕዛብን የክህደት አፍንጫ እየሰነፈጠች ግዛትዋን አስፋፋች ከመካከለኛው ምሥራቅ ከኢየሩሳሌም እልፍ ፅንፍ እሰከ ፅንፍ ደረሰች ወደ አውስትርያ እስክንድርያ ኤፌሶን ሲርምኖስ ኢትዮጵያ አቴና ቁስጥንጥንያ ተጓዘች ተሰራጨች ከተባለስ ቆየ ንጉሥ ሆይ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ተላላኪኹ እሺ የእኔ አመቤት አጅ ነሥቶ ይወጣል አሌኒ መጽሐፍ ታነባለች በመሐል ቀውላጦስ ይገባል ቀውላጦስ እሌኒ እሌኒ አቤት ቀውላጦስ ቀውላጦ ሥራ ይዘሻል። አማካሪ ንጉሥ ሆይ አይናደዱ። እንኳን አንተን እናቴንም አማካሪ ንጉሥን ያቋርጣቸውና እንዴ ንጉሥ እንደስዎ የሚሆን የለም ልጅነቱ ነው ንጉሥ ጥሩ አስተውለኸዋል በእርጋታ አማካሪ አማካሪ እና አቤት ንጉሥ ሆይ ንጉሥ ፈጠን ብለህ የጦር መኮንኑን ጥራው አማካሪ ሄዶ ይጠራል መኳንንት እና አቤት ንጉሥ ሺ ዓመት ይንገሥ በኅብረት አማካሪ እና እውነት ነው በኅብረት ንጉሥ ስሙ እየሰማችሁ ነው። መኳንንት እና አም ንጉሥ ሆይ ንጉሥ ማንኛውም ወታደር የሚሳተፍበት ጥብቅ ትአዛዝ በሮማ ምድር ቀን ከሌት ተሯሩጣችሁ ክርስቲያን የሆኑትን አጥፏቸው አሳዷዲቸው ይህችን ዓለም የአሕዛብ ዓለም አድርጓት ወገባቸውን አደግድገው አንገታቸውን ደፍተው ለጥብለው ጉልበታቸውን አንበርክከው እስካልሰገዱልን ድረስ ውሣኔው የጸና ነው መኳንንት እና እሺ ንጉሥ ሆይ ቃልዎት በተግባር ይፈጸማል በኅብረት አጅ ነሥተው ሲወጡ ንጉሥፁ ናናና መኮንን ተነጥሎ ይመጣና አቤት ንጉሥ ሺ ዓመት ይንገሥ አማካሪ እና እውነት ነው በኅብረት ንጉሥ የተፈጸመውን ማንኛውንም ድርጊት እንድታቀርቡ መኮንን ቃልዎ በተግባር ይፈጸማል ልክ እንደወጣ ቀውላጦስ ንጉሥ ሆይ ውሣኔው መልካም አልመሰለኝም ንጉሥ ተነሥተው ለመፄድ እየተዘጋጁ ካልመሰለህ አልመሰለህም ብዙ የማስተዳደር ልምዱ ያለኝ እኔ ነኝ ወጥተው ይሄዳሉ መጋረጃ ይዘጋል ትእይንት ሦስት የንጉሥ ወንበር አእንደተስተካከለ የአማካሪዎችም በግራና በቀኝ እንዳለ ጠረጴዛ ላይ የምግብ ትርፍራፊ የተለያዩ መጠጦች ትርምስምስ ብሎ ከንጉሥ መቀመጫ ፊት አለ ሠራተኛ ብቻዋን ዕቃ ልታሰናዳና ልታጸዳ ትመጣለች ምግቡን እያየች ሠራተኛ ንጉሥ ጡንቻቸው የሚያብጠው ድምፃቸው የሚጎረንነው ዓይናቸው የሚፈጠው ይህን ምግብ ሲውጡ እየዋሉ ነወ ለካ። ጀግና ጀግንነት እንዲያ ነው እ አማካሪ አማካሪ እና አቤት ንጉሥ ሆይ በኅብረት ንጉሥ ወዘልውጥ ሰው ይታየኛል። ንጉሥ በመጀመሪያ ላደረጋችሁት ድንቅ ሥራ አማካሪ አማካሪ እና አቤት ንጉሥ ሆይ በኅብረት ንጉሥ ለወታደሮች ወርቅ ካባ እንዲሠራላቸው አማካሪ እና እንደቃልዎ ሁሉም ይፈጸማል በኅብረት ንጉሥፁ ጥሩ ጥሩ ኽተረጋግተው መኳንንት መኳንንት እና ፁ አቤት ንጉሥ ሆይ በኅብረት ንጉሥ ይህ ቤተ መንግሥታችን ጠባብ ነው ከተማዋም አሮጌ ሆናለች እናም እኔ በቅርቡ ወደ ተራራማው ቦታ እሄዳለሁ ከተማዋን አቃጥሏት ያኔ ሰፊ ቤተ መንግሥትና አዲስ ከተማ ይሠራልናል ትእዛዙ ጥብቅ ነው መኳንንት እና ፁ እሺ ንጉሥ ሆይ እንደቃልዎ ሁሉም ይፈጸማል በኅብረት ዕሌኒ ትገባለች የኀዘን ፊት ተደቅኖባታል መኳንንት ትእዛዙን ተቀብለው ይወጣሉ ቀውላጦስ ንጉሥ ሆይ አባቶች ደክመው የቆሮቆሩትንና ያቀኑትን ከተማ ማቃጠሉ ዕድገታችንን ከመግታቱም በላይ ወደ ጊላ አሽቀንጥሮ እንደሚሰደን አይዘንገ ሌላው ዕድሜ ልካችንን በጸጸትና በለቅሶ ልንተካው የማንችለውን የዘመዶቻችንን ነፍስ ይሞትብናል ሌላው ደግሞ በክርስቲያኖች ላይ ግፍ እየበዛ ስለሆነ ቢቀነስ። ቀውላጦስ ከአራት ቀን በኋላ ሠራተኛ ተክዛ ታለቅሳለች ከዛ ሁሉም ሆድ ይብሳቸውና ያለቅሳሉ ንጉሥ ከአማካሪዎቹ ጋር በደስታ እየተሳሳቁ ቀውላጦስ ከታሰረበት ቤት ሲመጡ ዘበኛ ያያቸውና ዘበኛ ጋሻዬ ጋሻዬ ንጉሥ መጡ ሠራተኛዋ ድንግጣ ወደ ጓዳዋ ንጉሥ በደስታ ከተወለድኩ ጀምሮ እንዲህ ያለ ደስታ አላየሁም ዓይኔ ጉድ ነው ያየው አማካሪ እንዴ። ንጉሥ ሆይ። ከላይ ከላይ እየተነፈሰ እሌኒ በጣም እየሮጠች ወደ ካታኮምቦ ሄደች አሉ ንጉሥ ፈጠን ፈጠን በሉ ወታደሮችን ላኩ ከዛ ከገባች አትያዘንም ሳትገባ እንድንይዛት ፈጠን በሉ አማካሪ እና መኮንን በፍጥነት እየሮጡ ይሄዳሉ ንጉሥ ዛሬ ዙፋኔን አዋረደችው በትረ መንግሥቴን አስናቀችው እነዛ መናጢዎች የሰጧት ልብ ወይኔ እኔ ኔሮን ክንዴ ሳይዝል አማካሪ በጣም ሰክሮ እየተንገዳገደ ይመጣል አማካሪ አይዞዎት ንጉሥ የትም አትገባም እየተንገዳገደ እኔ መዝፈን ነው ያማረኝ አሸሸው ገዳዬ አዛ ገዳዬዩ ንጉሥ ወደ ዘበኛ ዞሮ ወታደር ሰይፉን አምጣ ዘበኛ ለምን ንጉሥ። ዘበኛ ጨካኝ ንጉሥ ምን ዘበኛ ወሮበላ ንጉሥ እሰኪ ድገመው እየተጠጉ ዘበኛ ጨካኝ ወሮበላ ንጉሥ በጣም ሲጠጉ ሰይፉን መዘዘ ንጉሥ እየተንቀጠቀጡ በአማካሪ ተደበቁ ዘበኛ ተነግረህ ላትሰማ ተለምነህ ላታቅማማ የጫርከው እሳት የጎመድከው አናት አውጣው ዛሬ ያን የጉማ አውሬ ተንኮለኛ የክርስቲያን ቀበኛ እየፎከረ ሲጠጋቸው ንጉሥ የዛሬን የዛሬን እረ የዛሬን አማካሪ አይንቦቅቦቁ እንጂ ንጉሥ። በተለያየ ቦታ ያለው ሰው በአርስዎ ላይ አምዷል አሉ አሁን ከተለያዩ ቦታ የመጡ ሰዎች ጋር ስለዚህ ጉዳይ ነው ስንነጋገር የነበረው እሌኒ ደግሞ ካታኮም ገብታለች ንጉሥ ትንሽ ካሰቡ በኋላ የፌዝ ፈገግታ ከጠላኝማ በጣም አስቸጋሪ ነው ዝምታ ነገሩማኮ ከቤት ነው የጀመረኝ ባበላሁ ባጠጣሁ ተንከባክቤ ባሳደኩ ዞረው በእኔ አመጹ ጥሩ ከእንግዲህ በኋላ ነገ ጠዋት ጀምረን ሌላ ሀገር እንሄዳለን እና ዛሬውኑ ለጉዞ የሚሆን ማንኛውንም ነገር አዘጋጁ ስንቅ በቅሉ ወታደር ሁሉም ይዘጋጅ ፈጠን በሉ ማታም ስትሠሩ እደሩ እኔ አመጣለሁ አማካሪ እሺ ንጉሥ ሆይ ንጉሥ ምን አነ ቀበጤ መጋረጃው ይዘጋል ትእይንት ሰባት ጡጉሠሁና ዘበኛ ሲጓዙ ይቆዩና ንጉሥ ወገባቸውን ሊፈትሹ መጣሁ ብለው ቀርፋፋ ብለው ሰድበውት ይገባሉ ዘበኛ በጣም ተናዷል እየፎከረ ጠበቃቸው ለብዙ ጊዜ ያገለገልኩ ታማኝ ዘበኛቸው ነበርኩ ዛሬ ግን እሳቸው ካልገደልኩ እኔ ሰላሜን አላገኝም ብሎ እየጠበቃቸው እያለ ከፄዱበት ተመለሱ ንጉሥ አንተ ደካማ ዘበኛ ዘበኛ አቤት ንጉሥ ምን አሉኝ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት