Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

🗣እኔው መንደር Eme.pdf


  • የቃላት ደመና

🗣እኔው መንደር Eme.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

እኔው ያደኩበት የኖርኩት አሁንም ያለሁበት ዓለም በራሱ በጽሑፍ መልክ ቢሰፍር ተነቦ የማይጨረስ ነው። በተለይም ከአንድ አመት ወዲህ ገና ስንከፍታት የምታሳየው ባህሪ እየተለዋወጠ ነው። እስክታገግም መጠበቅ ግዴታዬ ነው። የመማሪያ ስፍራውም ከቤታቸው ጓሮ ባለች ሁለት ክፍል ያላት ቤት ውስጥ ነው። አይረሴ ከሚያደርጉ ትውስታዎች ዋነኛው ልክ በመማር ላይ ሳለን ላሞቹ ወደ ሜዳ ወጥተው የግጦሽ ሳር ማግኘት ስላለባቸው በፊታችን ተግተልትለው የሚወጡት ክስተት ነው። በጊዜው የትምሕርት አሰጣጡ ምርጥ ነበር ለማለት ይሄ ትዝታ በቂ ነው። ሚኒስትሪ በሕብረት ኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ነው። በጅማ መሠናዶ መንግስት ትምሕርት ቤቶች ቀዳሚውም እሱ ነው። ደብተሬን በእጄ በታክሲ ሳይሆን በእግሬ መሔዴ ቤተሰቦቼ ተቸግረው ሳይሆን ሁለቱንም ማድረግ ስለሚመቹኝ ነው። እኔ ግን በማስጠበብ ደረጃ ትርፉ ድካም እና ለስድስት ደብተር ቦርሳ ማንጠልጠሉ ኮተት ማብዛት መስሎ ስለታየኝ አልፈለኩትም የማደርገው ሁሉ ቀላል ሆኖ የታየኝን ነው። ከዚህ ጣጣ ያልሰፋ ግን ጠበብ ያለ ያልጠበበ ግን ሰፋ ያለ የኔ ምርጫ ነው። ይህ የሆነው ያኔ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ አይደገምም የበፊቱ ስህተቴ ለዛሬ ቁጭት ሳይሆን መማሪያዬ ነው። በዓለማችን በተለያዬ ጊዜያት አስከፊ የሆኑ በሽታዎች ተከስተዋል ኮሮናን ልዬ የሚያደርገው ግን ከመንግስት ተቋማት እስከ ሀይማኖት ቤቶች ሳይቀር እንዲዘጉ ማድረጉ ነው። ይእው እስከ ዛሬ ከ መስከረም ዐ ዓም ድረስ የተለያዩ ዓይነት የፖለቲካ ይዘት ያላቸው ውይይቶችን ንትሮክችንም እያዳመጥን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

እሳቸው ማለትም ጋሽ ክፍሌ ከሚያስተምሩበት ሕብረት አንደኛ ትምሕርት ቤት በጡረታ ከተገለሉ ወዲህ የሰፈሩን ሕጻናት በሰፈር ዋጋ መዝግበው ያስተምራሉ። ጋሽ ክፍሌ ጋር የተለመደ ስለሆነ እንኳን አመት ቀርቶ ወር ለከረመ ተማሪ ሁኔታው አያስደነግጠውም። አስተማሪ እያለ መንቀሳቀስ ነው ወደ ቀኝ ወደ ግራ ፊት ኋላ መቁነጥነጥ መልስ እስክታገኝ ደውሉ እስኪሰማ ድረስ ሀምሳ ቀን ክፍል ተገኝተህ ከራስህ ብትሰራ ምን አይነት ውጤት ሊመጣ እንደሚችል መገመት አይጠበቅብህም። ቾችቾችቻች ሰባተኛ ክፍል መድረሴ አዲስ የትምሕርት ዓይነቶችን የምጀምርበት ዓመት ስለሆነ ደስ ብሎኛል። እስከ ስድስት ተመሳሳይ የትምሕርት ዓይነቶችን ወስደህ ነው ከስምንት እስከ አስራ ሁለት ብሎም እስከ ዩኒቨርስቲ ላለው አዲስ ክፍል መሠረቱ የሚጣልበትን ሰባተኛን የምትማረው። አሁንም አልተለወጥኩም ሰባተኛ ክፍል ሰቃይ ተማሪ ባለመበርከቱ አስራዎቹ ቤት ወጥቼ ወደ ስምንተኛ ክፍል ተሸጋገርኩ። የመጀመሪያ ታሪካዊ ፈተናርሚኒስትሪን ወስጄ የሕብረት አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ቆይታዬን ተሰናብቼ ወደ ጅሬን አመራሁ። ቾችቾችቻች ጅሬን ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ስመ ጥሩ ዝና ያለው ነው። ቾችቾችቻች የጣልያን ዕደ ጥበብ በጥቂቱም ቢሆን የሚታይበት ትምሕርት ቤት ነው። የትምሕርት መርሐ ግብሩም ተጀምሮ እንዲህ እንዲያ እያለ መንፈቅ አመት ደርሶ ለአስራ አምስት ቀን ዕረፍት ቤት ሰነበትን። ክፍል የመጀመሪያው ዓመት ጥቂት ሰዎችን በቅርበት እንድተዋወቅ አመቺ ጊዜ ነበር። ነገ አነባለሁ ጊዜ እያባከንኩ ጊዜ የሰዋሁባቸው አያሌ ቀናቶች በትምሕርት ላይ በነበርኩበት ወቅት ውጤቴ የተጎሳቆለ እንዲሆን አድርጎታል። የተማርነውን ትምሕርት ቆይ። በእንደዚ አይነት ሁኔታ ስንዘላዘል ፈተና አስራ አምስት ቀን ወይንም ደግሞ ሀያ ቀናቶች ብቻ ነው የሚቀረው ተብሎ ማስታወቂያ ሲለጠፍ ግራ ይገባኛል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት