Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ብንቀጥንም ጠጅ ነን.pdf


  • የቃላት ደመና

ብንቀጥንም ጠጅ ነን.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

በሀገር ለይ መዋር ቀልድ እየመሰለ ጥቅመ በዘልማድ እየተጠለለ አይታይ ሁልጊዜ እያለ እንደለለ። ለመሆኑ ማነው የኢትዮጵያ ነገር የማይክነክነ ው። ጠለት ጉልበታችን ልባችን ገምቶ ነገር እንደገመድ ጉትቶ ጉትቶ ተው በህግ እያልነ ው ክሰ ው ተዋደ። ጋብቻ ከሆነ ግብረስጋ ብቻ ለይቶ ከላወቶ ፍቅርን ከጥላቻ የተፈጥሮን ትእዛዝ ፈፅሞ እንደእንስሳ ሰ ው። ከወለ ዴ አይቀር ክልቀረ ምጡ እንደጆግናው ነ ው በደልህ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ስትቀልጅ ቀልጄ ስትስቂ ስቂ ክፉና በጉውን እንደልቤ አወቂ ዘመዴን ወደጻጄን እንደልብ ጠይቂ ከአንቺ ጋራ ልኑር በህይወት ፀድቂ ማን እንደወንዝ ሰው ማን እንጻገር ልጅ ይኸ አወቅሁሽ ናቅሁሽ አገር አጠፋ እንጆ ጠቡ ትርጉም አለው እንኪን መዋደዴ የለም እንደአገር ልጅ የትም የት ቢሄዴ ጠባይና ወበት ሲገኙ ሁለቱ ፍቅር ከ አገር ልጅ ጋር አቤት ማስደሰቱ። እንኪን ለከላክል አሞራና ጅብ እንኪን ሊከላከል ብርድና ዝናብ ኣአይንና ከንፈረን ዝምብ እንኪን ሲወረው ዝም ብሉ ያያል እጆቹ ተሰስረ ው የሞተውስ ጮቲል መቸም አይመለስ እረ በህይወቱ ያለ ውዉ ከምን ይድረስ። ስመኝ መገዋቸ በ የትም ያላችሁ አያሳዝንም ወይ እስቲ ልጠይታችሁ ብርዛት በጥማት በርሀብ በበሽታ እውቀት ጉልበት ኣንስት ወገን ሲንገላታ ከመከከለችን ለመሆኑ ማነው የኢትዮጵያ ነገር የማይክነክነ ው። ምንድን ነ ው ጋብቻ ቢለያይም እንኪ እንደ የባህሉ በየትም የሚዋር ህዝብ በበኩሉ ጋብቻ መልክም ነ ው እያለ ሰው ሁሉ የደረሰ ልጅን መጻረ መኪሉ ከድሮ የመጠ ክ አባት የወረሰ ው ከህይወቱ ክፍል ክልምይቹ አንዴ ነ ውወ። ምንድን ነ ው ጋብቻ። ሲያስጠራ የሚዋር መልክም ስም የሚያተርፍ መወለ ድ ብቻ እይደለም ዘር ተክቶ ማለፍ ለወገን መመኪያ ለሀገር ነፃነት አወቶ የማይለ ውጥ እውነትን በሀሰቶት መንፈሰ ጠንክራ የማይርበተበት ላመነበት ነገር የሚቆም በ ድፍረት ጠቅሞ የሚጠቀም ልጅ የሚወጠበት ፍቅር ክለ ው ቤት ነው ሰላም ከሞለበቶ ምንድን ነው ጋብቻ። ምንድን ነው ጋብቻ። በቃልኪዳን ሀብል በፍቅር ሰንሰለት ተከባብሮ ሲዋር አቲትና አቲት ልጅ ያላሳቀቀን ያለንጻች ፍርሀት በእናቱ በአባቱ ኩርቶ ሲደሰት አምሮ ተቀግብሮ ሰለም ሰፍዋበት የሚያስቀና ትዳር እንደህ ያለ ቤት ምንኛ መልክም ነ ው ጥረ በረክት ኳ የባህል ተፅእኖ ባህል ማለት ሲወርድ ሲዋረድ የመጠ የአስተሰሰብ የአነጋገርና የግብር ልማድ ነወ አብዘኛውን ገዜ በተለምዶ እንዲህ ማድረግ ይገበባል ይኸ ነወር ነው ይባላል እንጅ የጉዳ ዩ መነሸ ወይም ስረመሰረቱ ይኸ ነው ተብሉ እይታወቅም። ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሰ ው እረቅ መንገድ በእግረ ሲጊዝ ውሌ ከአሰበው በታ ሰይደርስ መሸበትቶ የአከባቢው ህዝብ ማነህ ብሉ ሳይጠይቅ እግር የአደረሰ ውን እንግጻ በደስታ ተቀብሌ በግገባ አስተናፃደ መሸኘት ልምዴ መሆኑ ለዚህ መንገደኛ አመች ሆነለት መይ ገብታ ድግዝግዝ ማለት ሲጀምር እረኞች መንጋቸውን እየነዴ ወደቤታቸው ሲሄዴ መንገደኛው ተክተለቸው ከመንደሪ ሲደርስ ከአንድ ቤት በር አጠገብ ቆመና «ከዚህ ቤት እንደምን ዋላችሁ መሸአዳሪ እንግጻ ነኝ አለ የቤቱ አባወራም ወጠና «ቤት ለእንግዳጻ» ብሉ ይዞት ገባ። ከዚህም ቤት ትልቆቹ እራት ሲበሉ አንድ ጉብል ልጅ ከእናቱ ጉን ተቀምጦ አሁንን አሁን ይጨርሱ እያለ እይን አይን ያይ ነበር ከከብት ጋር ሲመናተል ውሌ እነሱ በልተው እስቲያበቁ መጠበቁ አልበቃው ብሉ ለመክሰስ ቀርበ የነበረው የባቂሳ እሸት ያልታሰበ መዘዝ ጨመረበቶ። እያለ ነው የሚያወራ ያልታደለ በልና ሚስት እንቅልፉ እየቅል ነው እሚባለው ተረትም የመጠው ከዚሁ አስተሰሰብ ነው ስንት ለባ ወሸታምና ቀማኛ ልቡን ሞልቶ ወቋይ በሚሞቅበት አገር ከሰው ፊት የፈሰ ሰው አንገቱን ደፍቶ አራን አኣጠሞ ቂጡን ሲያሰማ ይዋራል ክሰው ጋር ተጠልቶ አፍ ከተክፈተማ የአህዮች ወገን ሁዋ ማረፈ ነው ታዲያ መክሰስ ሆዋ ሲበላ ያመሸው የባቂላሳ እሸት እንግዳ ው ባረፈበት ቤት ያደረሰ ው ታሪ ክም ከዚሁ የበህል ተፅእዋ ጋር የተያያዘ ነወ ክእናቱ አጠገብ የተቀመጠው ልጅ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ሲክላተም ስለዋለ እራቴን በልቸ ቶሉ ጥቅልል ብየ እተኛለሁ እያለ ያንሰለሰለል። አለና እርቫ በሞረደው እጅ ልጅን በጥፊ አከናነበ ው ይኸ ልጅ ችግሪ ሲጠናበት ጊዜ «የቀረ እራት ይቅር ልተኛ ብሉ ሲነሰ «እራትህን ሰትበላ እትሄድም ተብሉ ተቀመጠ ለነገረ እንደትልቶቹ አስቀራለሁ ብሉ ስለማይታገል በሹክ ሹክታ ሲተነፍስ አምሽቶ ነው እንጅ እንደባቂላ ው ቢሆን ይኸ ልጅም ሲንጠጣ ያመሸ ነበር። ተወልጄ ባደግሁበት በታ ይዋሪ የነበሪ ኣንድ አፈታሪክ አዋቂ ሽግግሌ ከዚህ በለይ የተጠቀሰ ውን የመግት ዘይቤ የሚያስረጻ ታሪክ እንደቀልድም እንደቁምነገርም እያደረጉ ሲያወረ ትዝ ይለኛል ታሪኩም እንደማከተለ ው ነ ው ከእለታት አንድ ቀን አንድ ደገኛ ገበሬ በጠም የሚወደ ውና የሚተማመንበት በሬው ጠፊባት ደበለል። ብለ ው አሳፈረቶ ያን አፈኛ ጠንቀቂይ ሰያደርግ አደረግሁ ሰያውቅ ኣወታለሁ ባይድ ፅ ደንቆሮ መሳ አያጠም ከእለታት አንድ ቀን በአንዴት ትንሽ ደብር ሰስቶ ደንቆሮዎች ይዋረባቶ ነበር ከነዚህ ደንቆሮች አንዴ ፈራጅ ዳኛ እንደኛው ገበሬ ገበዝ ሰራተኛ ጧቅ ወጥቶ ሌት ገቢ ሰ ው ሁሉ ሲተኛ እንደኛዋ ደግሞ ምስኪን ሴት አደሪ የህፃን ልጅ እናት ሁልጊዜ ታታሪ ጽህ ሰው ነበረች ተቸግራ ናሪ። የሰው ነገር አላ ውቅ አይሰማ ጀሮዩ ገባሁ ከቤቴ ነኝ ወጠሁ ከስራዩ ይኸን ያህል አመት ስዋር ከሰፈሬ ትልቁን ትንሹን አቂጥሬ አክብሬ ትናንት ከዚህ ዋለ ዘሬ እዚህ አመሸ ተብየ እማለሳ ውቅ ሰው እንኪን ተከስቬ ከተኙት መእት ያዘል ሁፃብኝ ነው እንጅ ሽግግሌም አላ ወቅ እንኪንስ ፈራጅ እያለ ሲገረም ግራ አጋብቶት ክሱ አይደረስ የለም ፍርድ ቤት ደረሱ። ከእለታት አንድ ቀን እንደልምዴ ወጥቶ ሲሄድ ሲሄድ ውሉ አንድ መንደር አይቶ መሽቶ ነበረና ቀኑ ተዘታዝቆ እንደማያደርሰ ው ከሰበበት አወቆ የእግዚአብሄር እንግጻ ብሉ ከዚያ መንደር ከአንደኛው ቤት ሂደ አሰበ ለማደር። ክርኗን ከጉልበቲ መጻፈን ክገጭዋ አስደገፈቕችና ጠቶቿን ከጉንጭዋ ከቆየች በ ላ ሲገበደድ መብሉ ከወጭቱ አውጥታ አሰ ውን በመሉ ትንሹን ለተሜ ትልቁን ለባሊ መቸም አያኮራ የገጠር ምደጃ እሳቱ እልም አለ ምን እንደሆነ እንጃ እሳቱን ሊያነ ዴ ሲጠድራ ልጆቹ ይህን ገዜ ተሜ በፈጠን እጆቹ ያንን ትልቅ ኣሳ ቶሉ ብሌ አንስቶ የሱን ትንሽቱን በበታው ተክቶ እሰት ነደደና እንጻበባራ ወዴያው ስጋው ተለዋውጦ ሴትዮዋ አይታው ትንሹ ክንተ ፊት ትልቁ ከዚህ ነው ተቀያየረሰ ምነ ው ያለበታው ተሰስቶ ይሆን ብለ ብትጠይቀ ው እንደሚያውቁት ሁሉ እኔም እንደማ ውቀው የባህር አሳኮ ወዲያም ወዴደህም ነ ው ብሉ በድርቡ አንጀቲን ቆረጠው ጮሌ በ ሄደበት እንደዚህ ሲቀናው እንዳንዴ በቤቱ ልክ እንደእንግዳ ነ ወ እንዴት ታዘዝብሁዋቸዉ ሰው ሆዋ ተፈጥሮ ግበ ከመሬት የመጠ ነ ውና ከድሮ ከጥንቶ ህያው ሆዋ ኑሮ የለም የማይሞቶ። እያሉ እንባ እየተራጨ ደረት እየመቱ ጠገር እየነጨ ከመረት ሲወድቁ ከ ድንጊያ ሲጋጨ አንጆታቸው ታጥፎ ሰይጠጤጡ ሰይበሉ ከጪቶት እስከማታ ግትር ብለ ው ዋሉ ከጉድጊዴ ልግባ ከሱ ጋር አብሬ እሱን የበላ አፈር ይብላኝ ተቀብሬ ምን ያደርግልኛል እኔ እንግደህ ኑረ እናት አለመሆን ይሸል ነበር እንጅ ሲሄድ ያስለቅሳል እንኪን ሲሞት ልጅ ብለ ስታለቅስ ሰፍሳፋዋ እናቴ እርር ኩምትር አለ የሞተው አንጀቲ ቀብረውት ቢሄዴ መች ይቀራል ልጅ እየተከተለ ሆድ ይበሳል እንጅ ከሁላችን አገር ከማንቀርበቱ እሪጦ ቀደመኝ በህፃን ጉልበቱ ትግል አስተምሬ እኔው በገዛጄ እንጻልነሳ አርጉ ጥሉኝ ሄደ ልጄ እያለ በግጥም ሲያለቅስ አባቴ እርር ኩምትር አለ የሞተው እንጀቲ ግማሽ አክላቴ ገና ሳይቀበር አስቸገረኝ ብርዴ አንድ ቀን ሰላ ድር ምስጢር አበክ ነች አትበለኝና አንተ አልነበርህም ወይ የኔ ህልውና እያለች ስታለቅስ ብቸኛዋ ሚስቴ እርር ኩምትር አለ የሞተው አንጃጆቲ ጪጧቅ የምልክብህ ሲክፋኝ ስቸገር የምታመንብህ ለርደታ ለምክር ወንደሜ ጋሻ ዩ ያለንተ እንዴት ልነኑር። ያልተናገርሁትን ተናግሯል እያሉ ያሳ ደረግሁትን አድርጊል እያሉ በልዋልሀብት ሲያሙኝ እንጻልነበር ሁሉ ይህ ሁሉ ምስጋና ይሀ ሁሉ ውዳሴ ለስጋዩ አይሆነኝ አይጠቅመኝ ለ ነብሴ ከጢት እስከማታ ቢተረክ የማያልቅ በህይወቴ ሰለሁ ሰምቸው የማለ ውቅ በጠም የሚያስገርም በጠም የሚያስደንቅ ስሰማ ዋልሁና ስሰናበታቸው ይህን ሁሉ ዘመን ስዋር አብሬያቸው ሲያመኝ ሲያነ ውረኝ እንዳልሰማ ሂቸው ይኸ ሁሉ ታሪክ ስሞት ምስጋናቸው ምን ያደርግልኛል ብየ ታዘብቸው አይንና ወጻጅ እኔም በበኩሴ እሱም በበኩሉ እኔና ወዳጄ ለስንት እመት መሉ ስወደ ው ሲወደኝ ሰ ው በእኛ ሲቀና አንድ ቀን ተስቶኝ አስቀየምሁትና እንደማያውቀኝ ሰ ው እኔ እንደማላ ውቀው ዝም ብሉኝ አለፈ እንዴት ዋልክ ብለ ውወ። ብሏቸው መንገዴን ቀጠለ ወደፊት አስጠንቅቆ ነግሮ እንዳይከተሉት ከዚያ ቀን ጀምሮ ይኸው እስከዘሬ ደሮ ፍቅር ሰለ ተከብሬ አክብሬ በየትም ሰርቼ ከማንም ጋር ኑሬ በልሰራሁት ስራ አላ ውቅ ተጠርጥሬ ሲባል እንሰማለን ሁልጊዜ በወረ ዳሪ በነበረ የለም የከበረ ፍቅርም በዋለበት እንደ ሄደ ቀረ አዴኛ ዘጠኝ ቃ ባለብዙ በሬ ከነገበሬው ኘብዙ ለም ጌታ ከነማለቢያው ብዙ ፈረስ ያለ ው ከነመጫኛው ባለብዙ በቅሉ ከነከርቻው ገጠርም ከተማም ብዙ ሀብት ያለ ው በሪቅ የሚታወቅ እንደነጭ አሞራ በግብርና በንግድ ስመ የተጠራ ሁሉ የሚያከብረው የአገር አባወራ አርሰና ነግይ በጠም የከበረ ግን የጤና ድህ ሆዋ አዝዋ የዋረ ክእለታት እንድ ቀን አንድ ሰ ው ነበረ። በገጠርም ይሁን በከተማ ያለው መቸም ሰው ኑሮውን ነ ውና እሚመስለ ው ከገጠሬቻቹ አንዴ ወዳጃቸው አንድ ደብተራ አለ ክታብ የሚፅፍ እርኩስ መናፍስትን የሚያስለ ፈልፍ ወደእሴ ቢሄዴ ብልሃት አይታጠም አገሬው በመሉ ያደንቀዋል በጠም ብሏቸው ሲቀመጥ ሌለ ው ተቀብሉ እክብሮቱን ሊያሰይ ጉንበስ ቀና ብሉ እኔ ያገፔሁትን ፍቱን መደሀ ኒት በቅርብ የሚገኝ ነው ጠበል የሚሉት ከቶ ያድን ይሆን ሲሉ ከሚዋሪ መልክም ይመስለኛል ሂደ ው ቢሞ ክሪ አለና ቁጭ አለ ተማምዋ በምክልረ የከተማ ዘመድ በተራው ተነስቶ እንዴህ ተናገረ ነገሬን አስልቶ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት