Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

አምላክ-ሰው-ሆንዋልን (1).pdf


  • የቃላት ደመና

አምላክ-ሰው-ሆንዋልን (1).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ከሞተ ቡሃላ ሰዎች በሰው የተገለጸ አምላከ ነው ለማለት ያስገድዳል አምላከ ልጅ እንጂ አምላክ ነኝ አለማለቱን ራሱን የአምላከ ቃል ከሚመጣላቸው ነብያት ጋር ማወዳደሩ እና እነሱ እራሱ እኔ የአምላክ ልጅ ነኝ ከማለቱ በላይ አማልክት መባላቸውን ማንሳቱ አሱም እንደሌሎች ምልእከተኞች መሆኑን ያሳያል መልእከተኛ መሆኑን በግልጽ ቋንቋ አብ የቀደሰውን ወደአለምም የላከው በማለት የእግዚአብሄር አብ መልእተኛ መሆኑን መስከሯል እየሱስ ባቻ ሳይሆን ሁሉም ነብያት አማልከት እንደሚባሉይህ ግን ከአምላከ ፈጣሪጋ አንድ ናቸው ወይም እኩል ናቸው ማለት አይደለም አብ ከሁሉም ሰው ይበልጣል።አምላከ ተአምራትን ሰቶ የላከው ሰው ነው። ኤካም ኢቫዲያታም አንድ ነው ሁለተኛ የለውምቻንድዮጋ ኡፓኒቫድ ዛ ካስያ ካሱጅ ጃኒታ ና ካዲፓህ ጌታም ሆነ ወላጆች የለውምስቬታሳቫታራ ኡፓኒሻድ ና ታስያ ፕራቲማ አስቲ እርሱን የሚመስል ምንም የለም ስቬታሳቫታራ ኡፓኒሻድ ጁድሂዝም አይሁዶች የሚከተሉት እምነት ሲሆን ከክርስትና በፊት የሚታወቅ እምነት ነው። ቃላት በአግባቡ አለመተርጎማቸው በመልእከቱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ አላቸው እስልምና የእስልምና ትልቁ ጥሪ ተውሂድ ወይም የአላህ አንድነት ነው የቁርአን ተልቁ መልእከትም ይሄው ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

በተለይ የ ሂንዱዊዝም እምነት የሚያስተምረው አንድ ሃያል አምላከ መኖሩን ቢሆንም አምላከ በተለያዩ ነገሮች ተገልዷል የሚል እምነት ስላላቸው የተለያዩ አማልከቶችን ቀርጸው ያመልካሉ ቀደምት የግብጽ እና የሮማ እምነቶች ጣዖት አምልኮን ካስተናገዱት ውስጥ ናፐቸው በዚህ መጽሃፍ የምንዳስሰው የጣዖት አምልኮን ሳይሆን አምላከ ሰው ይሆናል የሚለውን ተገዐዐፈዐዐሀ ሰው አምላከ ነው ገፀዐዐናቋዐዐሀ በሂንዱዊዝም እምነት ጽንሰ ሃሳብ መሰረት ሁሉም ነገር አምላክ ነው በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ውስጥ አትማን ሚባል መንፈስ አለ መንፈስ ደግሞ ብራህማን ወይም አምላክ ነው ስለዚህ አትማን እና ብራህማን አንድ ናቸው ብለው ያምናሱሉ በተጨማሪም ማህበረሰብን በመደብ ይከፋፍላሉ ማህበረሰብ ከተለያዩ የመለኮት አካል እንደመጡ ያምናሉ ለምሳሌ የላይኛው መደብ ብራህማኖች ከፈጣሪ ራስ ዝቅጠኞቹ ሱድራስ ደግሞ ከፈጣሪ እግር እንደተገኙ ያስባሉ ታውቂዎቹ መደቦች አራት ብቻ ቢሆኑ በስራቸው ግን በሺዎች ሚቆጠሩ በርካታ ጎሳዎች አሉ ሂንዱዎች ሰው ሲሞት መንፈሱ በሌላ አካል ዳግም ይወለዳል ብልው ያምናሉ አትማን ሚባለው መንፈስ በጭራሽ አይሞትም ይልቅ እንዳዲስ ይወለዳል። ስለዚህ ሰው አምላከ ይሆናል ብለው ያምናሉ አምላከ ፍጡራኑን ሆኗል አምላከ የሰው ስጋ ለብሶ መጣ የሚለው የከርስትና አስተምህሮ በጥንታውያኑ ግሪኮች ዘንድ መሰረት አለው። እንዲህ የሚያስቡ ሰዎች የአምላክን አንድነት እና ብቸኝነትአሱን ሚመስልል ምንም እንደሌለ አይረዱም ፍጥረትን ከራሱ ቢፈጥር ኖሮ እንደፍጡራኑ በሆነ ነበር ወይንም ፍጡራን ከአምላክ ጋር በተመሳሰሉ ነበር አምላከ ሰው ሆኗል የሚቀረው ጥያቄ አምላክ ሰው ሆኗልን የሚለው ነው ሎጂካሊ መልሱ አልሆነም ነው ምከንያቱም አምላከ ሰው ሆነ የሚለው ጽንሰሃሳብ በራሱ ሰዎች አምላክ የሚሉትን እና አምላከ ሁሉን ነገር ማድረግ ይችላል የሚለውን ጽንሰሃሳብ ይቃረናል። የሰው ልጅ ነብስ ጥሩና መጥፎ የመስራት ነጻ ምርጫ ካለው በተመሳሳይ ሰአት አምላክ ሊሆን አይችልም አልያም እያንዳንዱ ሰው አምላከ ነው ለማለት ያስገድዳል አምላከ ልጅ አለውን። ጭ ለራህማን ልጅ ሊኖረው አይገባም መርየም ሃ አንድን ነገር በሻ ጊዜ እንዲሆን ያዘዋል ይሆናልም አስ ሲን ሃ አላህ ምንም ልጅ አልያዘምከርሱም ጋር አንድም አምላከ የለም የዛን ጊዜ አምላክ ሁሉ በፈጠረው ነገር በተለያየ ነበር። አምላክ ሰው ይሆናል ወይም ሰው አምላከ ይሆናል ብሎ ሰውን ማምለክ ትልቅ ሃጥያት ነው መሰረታዊ ጉዳይም ነው ምከንያትም ለመዳን የአምላክን በብቻነት አምላከ መሆን መቀበል ያስፈልጋል። በርግጥ ማመን ብቻ አያድንም እምነቱ በመልካም ስራ መረጋገጥ እና መገንባት አለበት ሱረቱል አስር ከሞላጎደል ዋናው ነጥብ አምላከን ማወቅና አምላከ ሰው ሆኖም ወደፊትም እንደማይሆን ማወቅ ነው እየሱስ ሰው ብቻ ወይስ ሰውም አምላከም የ ክርስትና እምነት ተከታዮች አምላክከ አንድም ሶስትም ሲሆን አብ የእየሱስ አባት ወልድ ወይም እየሱስ ደግሞ የአብ ብቸኛው ልጅ ወይም የወለደው ልጁ እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ከአብ የሰረጸ መንፈስ እንደሆኑ እነሱም ሶስት ሳይሆኑ አንድ አምላከ ብቻ ናቸው ብለው ያምናሉ። አምላከ ሰው ሆኖ መቶ በመሞት ወይስ ሰዎች መልካም ስራ ሰርተው በመሞት በመጽሃፍ ቅዱስ ብዙ ቦታ ላይ አምላክ ሰው አለመሆኑን ይናገራል። ለምሳሌ ዘጉልቁ ሏይ ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሄር ሰው አይደለም ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም አምላከ ሰው አንዳልሆነ ይህ አንቀጽ ብቻውን በቂ ነው ሌላም መጨመር ይቻላል ግን ከርስትያኖች አምላክከ ሰው ያልሆነው በብሉይ ኪዳን እንጂ በሐዲስ ኪዳን አይደለም ። እየሱስ ብዙ ጊዜ የሰው ልጅ ተብሏል። ለምሳሌ ማቲ እና ማር ን ማየት እንችላለን ከክርስትያኖች እየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ብለው ያምናሉ እንዲሁም እየሱስም እራሱን የሰው ልጅ ብሎ ጠርቷል። የ አምላከ ልጅ ስለሆነ ሎጂካሊ ካየነው የሰው ልጅ ሰው ሲሆን የ ውሻ ልጅም ውሻ ነው ሚሆነው። እስኪ በመጀመርያ የአምላክ ልጅ መባሉ አምላከ ያረገዋልን እሚለውን ነጥብ አብረን እንይ ነጥብ አንድ የአምላከ ልጅ የተባለው እሱ ብቻ አይደለም በባይብል ውስጥ የአምላከ ልጅ የተባሉ ብሱ ሰዎች አሉ ለምሳሌ ያህል በዖሪት ዘጸአት ላይ ፈርዖንንም እግዚአብሄር እንዲህ ይላል እስራኤል የበኩር ልጄ ነው እንዲሁም በመዝሙረ ዳዊት ርሱ አባቴ አንተ ነህ አምላኬ የመድኅኒቴም መጠግያ ይላል። መጽሃፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሄር ቃል የመጣላቸውን አልበ አብር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደአለምም የላከውንትሳደባለህ ሁን ከነዚህ አንቀጾች ብዙ ነገር ማወቅ እንትላለን ለምሳሌ የአምላከ ልጅ እንጂ አምላክ ነኝ አለማለቱን ራሱን የአምላከ ቃል ከሚመጣላቸው ነብያት ጋር ማወዳደሩ እና እነሱ እራሱ እኔ የአምላክ ልጅ ነኝ ከማለቱ በላይ አማልክት መባላቸውን ማንሳቱ አሱም እንደሌሎች ምልእከተኞች መሆኑን ያሳያል መልእከተኛ መሆኑን በግልጽ ቋንቋ አብ የቀደሰውን ወደአለምም የላከው በማለት የእግዚአብሄር አብ መልእተኛ መሆኑን መስከሯል እየሱስ ባቻ ሳይሆን ሁሉም ነብያት አማልከት እንደሚባሉይህ ግን ከአምላከ ፈጣሪጋ አንድ ናቸው ወይም እኩል ናቸው ማለት አይደለም አብ ከሁሉም ሰው ይበልጣል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት