Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጥበብ ዋጋዋ ስገት ነው። በቫይታሚን ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑበርካታየጤና ጠቀጫታዎችእገዲኖሩትአስችሎታል ለምሳሌ ያህል ስብና ኮልስትሮል ከየትኛውም የኮልስትሮል ዓይነቶች የጸዳና በጣም አነስተኛ የስብ መጠን ያለው መሆኑ ክብደት መቀነስ ለሚፈልጉ ተመራጭ ነው። ሀይል እና ጉልበት ቴምር ቀላል የማይባል የሀይል ክምችት ስላለውም ገቁና በሀይል የተሞላን እገድንሆን ያስቸለናል ፖታሲየምና ካልሲየም ቴምር የፖታሲየም ክምችቱ ከፍተኛ ነው። ይህም በልብ በሽታ እገዳገጠቃና አካላችን ውስጥ ያለው ወጣት ብቻ ሳይሆን በህብረተሰቡ ውስጥም ጭምር ውጉዝ ስለሆኑ ነው። በከተማችን አዲስ አበባ ግን የሚስተዋለው ከዚህ ያፈነገጠ ነው።ጁን ቢላል ኢብኑ ረባህ ለደ ፈራ ቤተልሄም ገነት አምባቸው ምንጭፍ ታላላቅ ስብዕናዎች በሞት አፋፍ ላይ ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ አላሁ አክበር የሚለውን ውብ የአዛን ድምፅ ሲሰማ ሁሉም ሙስሊም ለሶላት ይነሳል የሚሰማው ስርቅርቅ ድምፅ ወደ አምላክ የሚሰገድበት ግዜ መድረሱን ማብሰርያ ደውል ነው ከየመስጂዱ የሚወጣው አዛገ ለሙስሊሙ ውብ የጥሪ ድምፅ ነው። ነብዩ መሀመድ ይቺን አለም ተለይተው ከሄዱ በኃላ ሁለተኛ አዛገ ላይል ቢላል ለራሱ ቃል ገብቶ ነበር የሷጅ ልጆቹን ፍላጎት ለማሟላት ሲል ግን ጥያቄአቸውን ውድቅ ለማድረግ እገደማይችል ተናገረ ከዛም በነጋታው ንጋት ላይ ለሶብር ሶላት አዛን ለማድረግ የሚያስችለው ከፍታ አናት ላይ ወጠ። አስተማሪው ቀጥለዋል ለምሳሌ ሃአ ቢሆን የሄ ይሆናል ማለት ነው ስለዚህ በ ቦታ ብናስገባ የ ውጤት ይሆናል ሲሉን ደስ አለኝ ምክንያቱም የ ፐ አስተዋፅዖ ከማፍጠጥ የዘለለ አይደለም ውጤት ላይ ምንም ተፅዕኖ አይፈጥርም ስለዚህ ፊሊሞን ቢያፈጥ ፉአድ ቢያፈጥ ፓገዶራ ውጤቷ የሚመሰረተው በኔ ለካ ለበጎ ነው እነዚያ አስተማሪዎች ያባረሩኝ ፓግዲን ለሙመግለፅ ምርጡ ትምሀርሮች ጣማትሳችን ነው። ዴክሴ ስር ብበረብርም ላገኘው አልቻልኩም ከዛ ቀስ ብዬ አለቃው ጓደኛዬ ስለነበር ማትስ መፅሀፌ እንደጠፋብኝ ከነምልክቱ ነገርኩትና በሩን ዘግቶ የሁሉንም የክፍላችን ተማሪዎች ቦርሳ መፈተሽ ጀመርን ከፊት ያሉትን ሁሉ እየፈተሽን ስኀመጣ ታዲዮስን ስፈትሸው በካኪ የተለበደ አዲስ መፅሃፍ አጋጠመኝና ደስ ብሎኝ ገልጩ ሳየው ለካ ኬሚስትሪ መፅሐፍ ነው። በየጊዜው እንዲያውቁ ችሎታቸው በትምህርት እገዲደግፉ በየ ችሎታቸው ትምህርት እንዲያገኙ ያረጋል በትምህርት ትልቅ አቋም አለን እና ። የምትሰጠው አስተያየት ላይክ ወይም ሼር ለባለፖስቱ ዋጋ እገዳለው ሁሉ ላገተም ደግሞ በቂ ምክንያት ሊኖረው ይገባል እና። ምክገያቱም ሃሳብን ለመግለጽ ወይም ድጋፍም ሆነ ተቃውሞን ለማሳየት ከፌስቡክ ሌላ ብዙ አማራጮች አሉና የማንፈልገውን ወይም የማናውቀውን ሰው የጓደኛ እንሁን ጥያቄ ወይም ፍሬገድ ሪኩዌስት የመቀበል ገዴታ የለብንም ሪጀክት የሚለው በተን የተሰራው ለዚህ ነው።ቶጁን ጥቆማ ለመቀበል የተሰራ መተግበሪያ ነው። በተጨማሪም ራስን እና በዙሪያቸገ ያሉትን ሌሎች ሰዎች ከአላስፈላጊና ቆጓሻ አስተሳሰቦች ለማዳን ዋናው መፍትሄ ነው።ንጋት ኮከብ የዛሬው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የመጀመሪያ መጠሪያ ስሙ ነው ። የመጀመሪያውን ግጥሚያ ያደረገው ግን ከቃሊቲ ምግብ ማደራጃ ደብረዘይት ሜዳ ላይ ነበር ጨዋታው በረብሻ ተቋረጠ እንጂ በሂደት በወቅቱ ገናና ከነበረው ፔፕሲ ጋር ተከታታይ ግጥሚያ አድርጓል ቡና ገበያው ቡና ቡና ታሪኩን እና ዝናውን እያሳደገ ገሰገሰ ጊዜው ላይ ነው ። ቡና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ከአገድ ጊዜ በላይ አለማገሳቱ ብዙዎችን የሚያስገርም ጉዳይ ነው።
መልካም። ጁን መልካም። ጁን ከመልካም ወጣት ጀርባ ምን ነበር። በዛሬው ቆይታችን ስለ መልካም ወጣት ብሎም ስለ ግል ህይወቱ ጠይቀነው የሚከተለውን ብሎናል መልካም ገባብ። መልካም ወጣት የሚለው ፕሮግራም ሀሳቡ እገዴት ተጠነሰሰ። በእኔ የተጀመረው መልካም ወጣት የሟለው እና በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ወጣቶችን ማስተማሩ ነው። ጁን ከጀርባ ማን ነበር ። በተለይም ከ ዓመት የአንድ ሰው ማንነት ይገነባል ተብሎ በስነልቦና ባለሙያዎች ይታመናል እዚህ ጋር ውጤታማ ያልሆነ ወጣት ደግሞ የማገነት ግጭት ውስጥ ይገባል ኢትዮጵያ እገግዲህ በማደግ ላይ ያለች ሀገር አንመሆኗ መጠን በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ወጣት ብቻ ሳይሆን ከዛ ውጪም ያለው በከፍተኛ ደረጃ ለሱስ ተጋላጭ ይሆናል በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ ወጣት ይጠጣል የተወሰነ ወጣት ጠይቄ ነበር አብዛኞቹ የሚጠጡት ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ የቢራ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ስለሆነ ነው። ፖዎ የካቫታኻ አዎ በነገራቸን ላይ የመልካም ወጣት አላማው ሱስ ውስጥ ያሉ ልጆችን ማውጣት አይደለም በወጣትነት እድጫ ውስጥ ያሉ ሁሉ ብቁ ክርስቲያናዊ ዜጋ ሆነው እንዲወጡ ማስቻል ነው በዚህ ሂደት ውስጥም በሱስ ውስጥ ያሉ ልጆች አንድ ጉዳይ ሆኑ እገጂ ዋና ጉዳዩ አሱ አይደለም። ገ መልካም። ጁን ወጣት ተሳታፊዎች በሱስ ውስጥ ያሉ ሆነው የተገኙት። መልባመገዓ እያወራን ያለነው ስለ መልካም ወጣት ነው። መልካም ወጣት ይህ ችግር እገዳይገጥመው ምንገ ታስቧል። አሁን ያለው መልካም ወጣት ነው ከስር ላሉት ደግሞ የመልካም ዘር ፕሮግራም ይኖረናል ከመልካም ወጣት በላይ ያሉትን ደግሞ ምን እናድርግ በሚል ጥናት እየሰራን ነው በተጨማሪም ደግሞ የወጣቶች ማዕከል እንገነባለንገ በአርግጥ ማዕከሉ የራዕይ ማስፈፀሚያ እንጂ በራሱ ራዕይ ሊሆን አይችልም። አገልጋይ የዮቫታኻ በመጀምሞመርያ ሰዉ እገዲረዳው የምፈልገው መልካም ወጣት ሱስ ተኮር የሆነ ፕሮግራም እንዳልሆነ ነው። ለካ መልካም። የእኔ አሻራ መላውን የአፍሪካ ሀገራት ወክላ እጅግ በርካታ ዓለም አቀፋዊ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጉዳይ አጀንዳዎችን የምታስተናግድ የዲፕሎማሲ መዲና ለመሆን የበቃቸው አዲስ አበባ በከተማዋ አረገጓዴና ፅዱ ስፍዎች በርከት ብለው አእገዲገኙ ትልቅ ተስፋን ሰንቃለች የዚህ አረንጓዴ ቦታዎች ልማት ማሳያ የሚሆነው ሚሊዮን ብር ያስወጣው ፄክታር ስፋት ያለው የኢሲኤ አካባቢ መናፈሻ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነባው መናፈሻ ማዕከልና ጠሚሩን እጅግ ያስደነቀውን በመካኒሳ የሚገኘው ቆሻሻ መጣያ የነበረውን የአትክልት እና መዝናኛ ከስፍራ ተደርጎ መለወጡ ሁሉም ማበረሰብ ለእንደዚህ አይነት በጎ አድራጎት የራሱን አሻራ ማሳረፍ እንዳለበት ጠ ጫሜሩም ተናግረዋል ሌላው አዲስ አበባን ገፁሀና አረገጓዴ ለማድረግ ለቀጣይ ትውልድ ውብ ከተማን ለማስተላለፍ ከእኛ የሚጠበቀው እንደ ሰለጠነ ማህበረሰብ እና እገደ ተማረ ሰው ሀግ ማክበርና ለህግ ተገዢ በመሆን ሀግን ማስከበር የሁሉም ግዴታ ነው በሲገጋፖር ውስጥ በከተሞች አካባቢ የሚስተዋሉ የሀግ እና ደገብ ጥሰቶች ዙርያ ጠንካራ ሀግ በማውጣት እና ሀጉን ተፈፃሚ በማድረግ አመርቂ ውጤት ያስመዘገበች ከተማ ናት የከተማን ሀግና ደገቦች መጣስ ለእስር ብሎም ለግርፋት ጨምሮም ለተለያዩ ከባድ ቅጣቶች ሊደረጉ ይችላሉ የሰለጠነ ሰው መገገድ ላይ ቆሻሻ አይጥልም የተማረ ሰው መንገድ ላይ አይሸናም የተማረ እና የሰለጠነ ሰው የዝገቦቹን መራቢያ ያፈርሳል እንጂ ጎጆዋን አይቅስም። ጁን።