Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

1ኛ ዮሃንስ.PDF


  • የቃላት ደመና

1ኛ ዮሃንስ.PDF
  • የማውጣት አጠሬራ

አሰፋ ጃቴ መግቢያ የመጀመሪያው የዮሐንስ መልእክት ደራሲው ማን ነው። ቁ አንብብ ይህ ክፍል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት የጸሎት ክፍሎች አንዱ ነው ከጸሎት ክፍሎች መካከል በጣም የተለመደ ክፍል ነው። ሞት ለሚገባው የክርስቲያን ወንድም የኃጢአት ዋጋ ጌታ ዕዳውን ከፍሎለታል በንስሐ ሊመለስ ይችላልና እንጸልይ ለሞት የሚያደርስ ኃጢአት ነው ዕብ ሰው ክርስቶስን ከጠላ ሕይወትን ጠላ ማለት ነው እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ይላል ኛ ጴጥ ፍጹም ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

እግዚአብሔር ያመልክትህ ክርስቶስ ያሳይህ በአቶ አሰፋ ጃቴ ሚያዝያ ዓም የመጀመሪያው የሐዋርያው የዮሐንስ መልእክት ጥናት ጸሐፊና አሳታሚ አሰፋ ጃቴ እርማት ዘነበ ገብረሐና ኛ እትም ሚያዝያ ዓም የአሳታሚው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ስለ መጽሐፉ አስተያየት ቢኖርዎት በመሣቁጥር አዲስ አበባ ይጻፉልን « ማውጫ ገጽ ክፍል አንድ ሀ የተገለጠ ሕይወት ለ የብርሃን ሕይወት ሕ እውነተኛ ሕይወት መ የተትረፈረፈ ሕይወት ሠ የሐሰት ሕይወት « ረ የወደፊት መጪ ሕይወት ሰ አሸናፊው ሕይወች ሸ የፍቅር ሕይወት ክፍል ሁለት ሀ የማወቅና የመለየት ሕይወት ፅ ለ እውነተኛ ሕይወት እንዳለ በፍቅር ይታወቃል ሕ አሸናፊና ሕያው የሆነ የክርስቲያን ሕይወት » » መ የዘላለም ሕይወት ዋስትና እግዚአብሔር ያመልክትህ ክርስቶስ ያሳይህ ክርስቶስ ብቻ የዓለም መድኃኒት ነው የሐዋ ሥራ ክርስቶስ የሕይወት ውኃ እንደሆነ ዮሐ ዮሐ ተመልከት ክርስቶስ የዓለም ብርሃን እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ የሕይወት እንጀራ እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ የሕይወት መንገድ እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ እውነት እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ ሕይወት እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ የሕይወት በር እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ ከሰማይ በታች ለሰው የተሰጠ የመዳኛ መንገድ እንደሆነ የሐዋ ሥራ ክርስቶስ ብቻ መልካም እረኛ እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ ሰላም ሰጭ እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ አማላጅ እንደሆነ ሮሜ ኛ ዮሐ ኛ ጢሞ ፅ ተመልከት ክርስቶስ ፍቅር እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ፈራጅ እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ጌታና አምላክ እንደሆነ ዮሐ ኢሳ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደሆነ ዮሐ ክርስቶስ ብቻ ነው አርነት የሚያወጣ ዮሐ ክርስቶስ የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ነው ራእይ ክርስቶስ ብቻ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛና ኋለኛ ነው ራእይ ዞ። መጽሐፍ ቅዱስ ግን መንፈስ ሁሉ ቅዱስ አይደለም ርኩስ መንፈስም ኣለ ይላል ማር መንፈስን ሁሉ አትመኑ ይላል ኛ ዮሐ «ቱ የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነውፊ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከአግዚአብሔር አይደለም ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው ይሳል ስለዚህ የዘመኑ ስሕተት ትምህርት ክርስቶስ ሥጋ ለብሶ መምጣቱንና በሥጋ ሞቶ ኃጢአታችንን በመስቀል ላይ እንደ ተሸከመ በእርሱ ቁስል እኛ እንደ ተፈወስን ይክዳል ኛ ጴሴጥ ኢሳ በዘመናችንም ብዙ የእግዚአብሔርን ቃል የሚፃረሩ ትምህርቶች እንዳሉ በዚህ መልእክት ታገኛላችሁ አሰፋ ጃቴ ማሳሰቢያ ይህ የመጀመሪያይቱ ዮሐንስ መልእክት ጥናት መጽሐፉን በግል ለሚያጠኑ ለመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶች እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ ይህ መጽሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በየምዕራፉና በየቁጥሮቹ አብሮ ካልተነበበ ብዙም አይጠቅምም አሰፋ ጃቴ የመጀመሪያይቱ የሐዋርያው የዮሐንስ መልአክት ትርጉም ወይም ጥናት ዮሐንስ ማለት በአይሁዶች ቋንቋ ትርጉሙ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ሲሆን በአማርኛ ደስታ ወይም ተድላ ማለት ነው ሉቃስ ሐዋርያ ማለት በኢየሱስ ክርስቶስ አፍ ለሐዋርያነት ቦታ የተመረጠና የተጠራ ልዩ ጥሪ ያገኘ ማለት ነው ኢየሱስ ክርስቶስን በዓይኑ ያየ በእጁ የዳሰሰ የንግግሩን ቃል ከአፉ የሰማና የዓይን ምስክር የሆነ ሰው ነው ኛ ዮሐ ኛ ቆሮ ይመልከቱ ወንጌልን ለአሕዛብ ሁሉ ያደርስ ዘንድ በጌታ የተመረጠ ሰው ነው ሐዋሥራ ይመልከቱ ክፍል አንድ ከምዕራፍ እስከ ምዕራፍ ድረስ የእግዚአብሔር ልጆች በአርሱ ፊት እንዴት መኖር እንደሚገባቸው ያሳያል ሀ የተገለጠ ሕይወት ኛ ዮሐ አንብብ ስለ ሕይወት ቃል ቁ የሕይወት ቃል የተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዮሐንስ ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰው ልጅ ጠፍቶ የነበረውን ሕይወት ይዞ መጣ ዮሐ ዮሐ ጉ ሕይወት ማለት ሕያው ሆኖ መኖር ነው ለዘላለም መኖር ማለት ነው በክርስቶስ ያመነ ክርስቶስን የተቀበለ ዮሐ ከእግዚአብ ሔር ጋር የአባትነትና የልጅነት ግንኙነት አግኝቶአልፎ የልጅነትም ሥልጣን ይቀበላል በክርስቶስ ያመነ አዲስ ሕይወት አግኝቶአል የዘላለም ሕይወት አግኝቶአል በክርስቶስ ያላመነ ሰው ሥጋዊ ሕይወት ብቻ ይኖረዋል መንፈሳዊ ሕይወቱ ሞቶአል ኤፌ አሁን በክርስቶስ ያላመነ ሰው የሚኖረው ሕይወት ኃጢአት ወደ ዓለም ወይም ወደ ሰው ሳይገባ በፊት የነበረ ዓይነት ሕይወት አይደለም ሰው በኃጢአት ሳይወድቅ በፊት ሕያው የሆነ ለዘላለም የሚኖር መንፈሳዊና ሥጋዊ ሕይወት ነበረው ዘፍጥ እግዚአብሔርን የሚመስል ዓይነት ለዘላለም የሚኖር ሕያው ሕይወት ነበረው ዛሬ አንተም ሕያው የሆነ ሕይወት እንዲኖርህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ሰው በኃጢአት ከወደቀ በኋላ ግን ያ ለዘላለም የሚኖር መንፈሳዊ ሕይወት ከሰው ተለየ ጠፋ እግዚአብሔርንም መምሰል ቀረ የሰው ዘር ተረገመ ዘፍጥ ከገነት ተባረረ ዘፍጥ መንፈሳዊ ሕይወት ከሰው ተለየ ሰው በመንፈስ በሥጋ ተራቆተ ዘፍጥ ከዚያ ቀጥሎ ሰው አንድ ዓይነት ሕይወት ብቻ ሆኖ ቀረፁ ያውም ሥጋዊ ሕይወት ነው ወይም በደም ውስጥ የሚኖር ሕይወት ሆነ ዘሌ አንብብ የደም ሕይወት በሰው ውስጥ ደም ባይኖር በሕይወት መኖር አይቻልም በሰውነታችን ውስጥ እስከ ሊትር ደም ያህል አለ ተብሎ ይገመታል እንግዲህ የሰው ሕይወት ሞተርና ነዳጅ ደም ነው በልብ አመታት ምክንያት ደም በ ሰከንድ ጠቅላላ ሰውነትን አንድ ጊዜ ዞሮ ወደ ልብ ይመለሳል ልብ ወደ ሳምባ ደምን ሲገፋ ሳምባ አየርን ቀላቅሎ እንደገና ወደ ልብ ይልካል ልብም እንደገና ወደ ሰውነት ይገፋዋል በዚህ ምክንያት ምድራዊ ሕይወታችን የሚኖረው በደም መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ሷገልጽ እውነት ነው ደም በመቶ ቀን በዐ ውስጥ ይሞትና በአዲስ ይቀየራል ልብ ደምን ማሠራጨት ሲያቆም ወይም ከደም ጥቂት ሊትር ሲፈስ የሰው ሕይወት ያበቃል ይሞታል ይህ ሕይወት የሚዋት ዓይነት ነው ስለዚህ ይህን አዲስ ሕይወት ይዞ የመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በዚህ መጽሐፍ በቁጥር የሕይወት ቃል የተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በአዳም ኃጢአት ምክንያት ጠፍቶ የነበረውን ሕይወት ይዞ መጣ ያ ሕይወት ሥጋ ለብሶ በሰው አደረ ዮሐ ሪ ሐዋርያው ዮሐንስ ያንን አዲስ ሕይወት ሊሰጠን የመጣውን ኢየሱስ ክርስቶስን በጆሮአችን ሰማን በዓይናችንም አየን በእጃችንም ዳሰስን እርሱ ሕይወትን ይዞ የመጣ የዓለም መድኃኒት ነውና ተቀበሉ ይላል ዮሐ እርሱን ለተቀበሉና ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ እግዚአብሔር ሥልጣን ሰጣቸው ይላል ዮሐንስ አንተም ይህን አውነተኛ ሕይወት ለመቀበል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አዲስ ሕይወት እግዚአብሔርን የመምሰል ዓይነት ሕይወት በልብህ ውስጥ ይገባል አዲስ ሰው ትሆናለህ ኛ ቆሮ የተገለጠ ሕይወት ግንኙነትን ያመጣል ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ሊያገናኝህ መጣ ከእግዚአብሔር ጋር ሊያስታርቅህ መጥቶአል ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ እውነተኛ መንገድ እውነተኛ ሕይወት እርሱ ብቻ ነው ዮሐ ቁ ኢየሱስ ከአግዚአብሔር ጋር ሊያስታርቅህ መጥቶአልና ተቀበለው እርሱ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ የሜል መልእክት አለው ሮሜ ኛ ቆሮ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ መጀመሪያ ከጌታ ኢየሱስ ጋር መታረቅ አለብህ እርሱ የኃጢአትህን ብዛት በደሙ አጥቦ አንጽቶ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርብህ ይችሳልና ፍቀድለት ልብህን ስጠው ምሳሌ ዮሐ በአምነት ክርስቶስን ስትቀበል ወዲያውኑ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን መብት ታገኛለህ ዮሐ ሮሜ ከዚያ ቀን ጀምሮ እግዚአብሔር አባትህ አንተም ልጁ መሆንህንና የአባትነትና የልጅነት ግንኙነት በመካከላችሁ ይፈጠራል ከዚያ ቀን ጀምሮ አባ አባት ብለህ የምትጠራበት መንፈስ በልብህ ውስጥ ይኖራል ገላ ቁ ሮሜ እግዚአብሔር አባትህ አንተም ልጁ የመሆንህ ግንኙነት በእምነት ብቻ የሚገኝ ነው ስለዚህ አሁን እንዲህ ብለህ ጸልይ ቃል አውጥተህ ተናገር ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ማረኝ ከአሁን ጀምሬ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምናለሁ ኃጢአቴን ይቅር በል ከአሁን ጀምሮ ልጅህ አድርገኝ ስሜን በሕይወት መዝገብ ጻፍ አንተ አባት ሁነኝ እኔም ልጅህ ልሁን መንፈስህን በልቤ ላክ። እውነተኛ ሰላሳም በልባችን ሲፈስ ነው ዮሐ ረ ወደ እርሱ ስንጸልይና ቃሉን ስናነብ ዮሐ ማቴ ኤር ሰ በረከትን ያመጣል ሉቃስ ኤፌ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ቢፈልግ መንገዱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እርሱም ዓለምን ከእግዚአብሔር ጋር አስታርቆ አልና ኛ ቆሮ ስለዚህ ሰው በእምነት የእግዚአብሔር ቤተሰብ መሆን ይችላል በእምነት የእግዚአብሔር መንግሥት ዜጋ ትሆናለህ አዲስ ፍጥረት ትሆናለህ ኛ ቆሮ በክርስቶስ በማመን ካልሆነ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነትና ኅብረት ሊኖር አይችልም በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ወደ እግዚአብሔር ኅብረት በሚገቡ እግዚአብሔር ይደሰትባቸዋል ይወዳቸዋልም ዕብ ኅብረት ከሰው ጋር ያመጣል ቁ የተገለጠ ሕይወት ከሰው ሁሉ ጋር ኅብረትን ያመጣል ዕብ ሮሜ ገላ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያላመኑትን ሰዎች እንድንወድና እንድንጸልይላቸው ያደርጋል ስለ ጌታ እንድንመሰክርላቸውም ያደርጋል ሐዋ ከክርስቲያን ጋር ልዩ ኅብረትን ያመጣል ቁ ን አንብብ ሀ ፍቅርን ያመጣል ዮሐ ዮሐ ለ በመተባበርና በመረዳዳት ሕይወት ውስጥ ያሳልፈናል ኛ ተሰ መለያየትና መከፋፈልን ያስወግዳል ሐ በሰላም እንድንኖር ያደርጋልኛ ተሰ ዮሐ መአንዱ ለሌላው የመጸለይ ኅብረት ውስጥ ያስገባል ኤፌ አንተስ ከሌሎች ጋር ኅብረት አለህ። ለ የብርሃን ሕይወት አንብብ አግዚአብሔር ብርሃን ነው ለሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ ውጫዊ ብርሃን እንደሚያሰፈልጋቸው እንዲሁ ለሰው ልጆች ውስጣዊ ሕይወት የእግዚአብሔር ብርሃን ያስፈልጋቸዋል ለውስጣዊ ሕይወት ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ዮሐ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚመጣ ሁሉ በጨለማ አይመላለስም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ የልብ ጨለማ ውስጣዊ የልብ ጨለማ የኃጢአት ውጤት ነው ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ስለማይቀበል በጨለማ ይኖራል ኛ ዮሕ እግዚአብሔር ግን ሰዎች ሁሉ ወደ ብርሃን እንዲመጡ አዝዞአል ኛ ቆሮ ዘፍጥ ቁጥር ን አንብብ። በጌታ መምጣት ከእርሱ መወለዳችን ይረጋገጣል በጌታ በማመናችን በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካይነት ከእርሱ መወለዳችን ይረጋገጣል በሕይወታችን እግዚአብሔርን የመምሰል ባሕርይ እንደ ነበረን እንዲሁም በሕይወታችን የጽድቅ ፍሬ እንዳለን ይገለጽልናል በዚያን ጊዜ የእውነተኛ ክርስቲያን የጽድቅ ፍሬ መሆኑን ሳይሆን የእግዚአብሔር ባሕርይ ድቅ በእኛ መኖሩ ይገለጻል ወይም ይታያል በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ለፍጥረት ሁሉ ድቁን ሲገልጽ የእኛም ሕይወት እንደ እርሱ ጽድቅን ይገልጻል ምዕራፍ ሦስት ኛ በጊታ መምጣት ስማችን ይጸናል ምዕ ቁ ስለ ስማችን በሉቃስ ራእይ ና ምዕ እናገኛለን ስም ለማግኘት መወለድ አለበት ሰው ከተወለደበት ባሕርይን ይወስዳል እኛም ከእግዚአብሔር የተወለድን ከሆነ የእግዚአብሔርን ባሕርይ ስለምንቀበል አንድ ስም አለን ያውም የእግዚአብሔር ልጆች መባላችን ነው ይህ ስም ምን ያህል ደስታና መጽናናት እንደሚሰጥ ቀምሳችሁ እዩ ይህ ስም ወይም የእግዚአብሔር ልጆች መባል በዓለም ላይ በክርስቶስ አምነን ስንመላለስ ትልቅ ለውጥ ያስከትላል በክርስቶስ አምነው ልጆቹ የሆኑት ሁሉ ሁለት ዓይነት ፍጥረት ወይም ባሕርይ አላቸው ሀ ለአዲስ ልደት በመንፈስ ቅዱስ ስለ ተወለድን የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ባሕርይ ይኖረናል ሮሜ ለ በሥጋ ለዚህ ዓለም ስለ ተወለድን ሥጋዊ ባሕርይ ደግሞ አለን ማለት ነው ይህ ባሕርይ በጣም አስቸጋሪ ነው ሮሜ ተመልከት ይህ ሥጋዊ ባሕርይ ግን የሚሸነፍ ዓይነት ነው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ሮሜ ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ መባል ከሁሉም ይበልጣል ክርስቶስ በዚህ ዓለም በነበረ ጊዜ ዓለም በእርሱ ሁኔታዎች እጅግ ትደነቅ ነበር ማቴ ምዕ እንዲሁም ዛሬ ዓለም በጌታ ተከታዮች ሁኔታ እየተደነቀች ናት ኛ ጴጥ « በዚያን ጊዜ ግን ፍጥረት ሁሉ በልጅነታችን ይደነቃል ሮሜ በጌታ መምጣትእንለወጣለን ቁ ን አንብብ እርሱን እንመስላለንሪ ዛሬ አንድ ሰው ጌታን በእምነት ሲቀበል ውስጣዊ ሕይወቱ ይለወጣል ውስጣዊ ሕይወቱ የእግዚአብሔርን ባህርይ ስለሚያገኝ ያንን ሰው ዓለም አይታ ምን ሆነሃል። ቁ አንብብ ክርስቶስ በውስጣችን ካለ ኃጢአትን ከእኛ አውጥቶ ሊያጠፋና አዲስ ሕይወት አሸናፊ ሕይወት ሊሰጠን ይችላል ክርስቶስ አስቀድሞ ኃጢአትን በመስቀል ላይ ወግቶ ገድሎታል ኤፌ ቆላ ስለዚህ በክርስቶስ የሞተ ኃጢአት ሕይወት ያለውን ክርስቲያን ማሸነፍ የለበትም ክርስቶስ በፊተኛው መምጣቱ ከኃጢኣት ዕዳ አድኖናል በሁለተኛው መምጣቱ ከኃጢአት መኖሪያ ያድነናል የክርስቶስ መምጣት ሁሉንም ኃጢአት ሊደመስስ ነው አንባቢ ሆይ አንተስ ከኃጢአት ነዛ ነህን። ወደ ኃጢአት ሳይሆን ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ማደግ አለባቸው ኛ ጴጥ እንግዲህ ወደ አሸናፊ ሕይወት እንደግ ሸ የፍቅር ሕይወት ኛ ዮሐ አንብብ በእነዚህ ቁጥሮች አገላለ አንተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ዓይነት ፍቅርና ሕይወት አለህ እንጂ ሙት አይደለህም ፍቅር የሚያሳየውን ነገሮች ተከታትለን እንመልከት ኛ ፍቅር በሰዎች ዘንድ ያለውን ጥላቻና ክርስቲያኖች በሰዎች ዘንድ አለመወደዳቸውን ያሳየናል ቁጥ ና አንብብ ክርስቲያን ግን እርስ በርሱ መዋደድ አለበትል እርስ በርሳችን የምንዋደደው ፍቅር ከእግዚአብሔር የመጣ ባሕርይ ስለሆነ ይህን ባሕርይ አማኝ ከእግዚአብሔር ማግኘቱን ያሳያል ይህ የፍቅር ባሕርይ ከወዳጅነት ወይም ከስሜት የሚመጣ ዓይነት አይደለም ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ በኩል የመጣ ነው ይህ ፍቅር የእግዚአብሔር ዓይነት ነው ይህ ፍቅር መንፈሳዊ ነው ከላይ የሚወርድ ነው ወደ ጌታ ከመምጣታችን በፊት የነበረን ፍቅር ምን እንደሚመስል በቁ ተመልከት የቃየን ዓይነት ነበረ እርሱም የውድቀትና የኃጢአት አባት የጥላቻና የነፍሰ ገዳይነት አባት ነው ዘፍጥ ቴ ተመልከት ኛ ፍቅር በዓለም ዘንድ ያለውን ጥላቻና አለመወደዳችንን ያሳያል ቁ ተመልከትፅ ክርስቶስ በዓለም ዘንድ የተጠላ ነበረ ዮሐ በእርሱ ላይ የደረሰ ሁሉ በክርስቲያንም ላይ ይደርሳል ማቴ ና ምዕ ተመልከት ኛ ፍቅር እኛ በክርስቶስ ዘንድ መወደዳችንን ያሳያል ቁ ና አንብብ። ብዙ ሐሰተኞች ጌታ እንደ ሰው ሰው ብቻ ነው ይላሉ ወይም ጌታ አምላክ ብቻ ነው በማለት ይክዳሉ እውነተኛ የአግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን ከሆነ ጌታ ፍጽም አምላክና ፍጹም ሰውም ነው ሰውንና እግዚአብሔርን የሚያስታርቅ አማላጅ እርሱ ብቻ ነው ኛ ጢሞ ገላ ኛ ዮሐ የክርስትና ትምህርት ክርስቶስ አምላክ ሲሆን የሰው ሥጋ ለብሶ ወደ ምድር መምጣቱን ሲያረጋግጥ እግዚአብሔር ወደ ሰው መምጣቱን እንጂ ሰው ወደ እግዚአብሔር በራሱ መቅረብ መቻሉን አያስተምርም ደግሞ በክርስቶስ በኩል ብቻ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እንችላለን የሚል ነው የሐዋ ሥራ ዮሐ ። እውነትንና ሐሰትን ለይተን የምናውቅበት መለኪያው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኛ በክርስቶስ አሸናፊዎች ስለሆንን ቁ የእግዚአብሔር ሕይወት በእኛ ስለሚኖር ሐሰትንና እውነትን ለይተን በማወቅ ሐሰትን ማሸነፍ እንችላለን ክርስቶስ የሰውን ሕይወት ለመቅመስ ሥጋ ለብሶ በመምጣቱ እኛም ከእርሱ በመወለድ ልጆቹ ሆንን የእግዚአብሔርን ሕይወት እንድንቀምስ ሆነናል እርሱ ዓለምን እንዳሸነፈ እኛም ዓለምን የማሸነፍ ኃይል ተሰጥቶናል ዛሬ በጌታ በመሆናችን ኅብረትን አግኝተናል እውነትና ሕይወትን ተቀብለናል ስለዚህ ሐሰትንና ክፉ መንፈስን ለማሸነፍ ኃይል መቀበላችንን እንመን በእናንተ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣልና ብሎአል ሮሜ ዮሐ ኛ በአግዚአብሔር ቃል ሥልጣን ልናውቅ እንችላለን ቁ ጳ ና ፅ አንብብ የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ በክርስቲያን ሕይወት ባልሥልጣን ነው እርሱ ይመራናል የእግዚአብሔር ቃል በእኛ ውስጥ ስለሚኖር እኛ የእርሱ ነን ቃሉን እንሰማለን እንታዘዛለን በዚህ ቦታ ሁለት ነገሮችን ያወዳድራል እነርሱም ዓለም የሚናገረውን የዓለም ቃልና የእግዚአብሔር ቃል የሚናገረው ናቸው ከዓለም የሆኑት የዓለምን ቃል ይናገራሉ ዓለምን ይሰማሉ ይከተላሉም በአሁኑ ዘመን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ጊዜ የላቸውም አምልኮ ዝማሬ ፈውስ ወዘተ እንጂ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል መልእክትን ለመስማት ጊዜ የላቸውም ቀስ በቀስ ከቃሉ እየራቁ ነው ቃሉን ለመማር አይፈልጉም መሪዎችም አያስተምሩም ይሆናል ይህ አደገኛ ስለሆነ መጠንቀቅ አለብን ወደ ቃሉ እንመለስ የእግዚአብሔር የሆኑት ሁሉ ቃሉን ይሰማሉ ስለዚህ መለያ ምልክቱ የእግዚአብሔር እውነተኛ መንፈስ እውነተኛ ጌታ እውነተኛ የክርስትና ሕይወትና እውነተኛ ቃሉ ናቸው አንተስ አንባቢ ሆይ በቃሉ ውስጥ ያለውን ሥልጣን ተረድተሃል። እግዚአብሔር እርሱን እንድናይ ልጁን ላከ ልጁ ፍቅር ነው የእግዚአብሔር ፍቅር በልጁ በኩል ብቻ ነው የተገለጠው ዮሐ እኛም ሰውን ሁሉ መውደድ እንጀምራለን ኛ ፍቅር በፍርድ ቀን ድፍረትን ይሰጣል ቁ አንድ ትንሽ ልጅ ራቁቱን ቢሆን ወይም የተቦጫጨቀ ልብስ ቢለብስ እንኳ አባቱ በሸንጐ ፊት ቢጠራው በድፍረት ወደ አባቱ ዘንድ እንደሚቀርብና ሳይፈራ ወደ አባቱ እንደሚጠጋ ሁሉ ለክርስቲያን በፍርድ ቀን ድፍረት የሚሆነው ራሱ ያደረገውና የሠራው መልካም ሥራ ሳይሆን ልጁ መሆኑ ነው ደግሞ ክርስቶስ ለእኛ ስላደረገልን መልካም ሥራ እኛም በእምነት ስለ ተቀበልነው በፍርድ ዙፋን ፊት ለፍርድ ስንቆም ድፍረት ይሆንልናል ሮሜ ሉቃስ የአማኝ ፍርድ በዚሁ ዓለም ክርስቶስን በተቀበለበት ጊዜ ተወግዶአል ነፃ ወጥቶአል ዮሐ የክርስቲያን ስም አስቀድሞ በሕይወት መጽሐፍ ስለ ተጻፈ ክርስቶስ የእርሱን ፍርድ በዚሁ ዓለም ስለ ጨረሰለት ደስ ብሎት ድፍረት አግኝቶአል ምንም ኃጢአት እንደሌለበት ስለ ተቆጠረለት ድፍረት ተሰጥቶታል መዝ ክርስቶስ የእርሱን እፍረት ስለ ተሸከመለት ድፍረት ያገኛል በክርስቶስ ሞት የእግዚአብሔር ፍቅር በልቡ ስለ ፈሰሰ ድፍረት አግኝቶአልፈ እርስ በርሱ እንዲዋደድ የፍቅር ሕይወት ስላገኘ በፍርድ ቀን ድፍረት ይሆንለታል እግዚአብሔርን አባ አባት ብሎ ይጠራል ኛ ፍቅር ፍርሃትን ያስወግዳል ቁ አንብብ በእውነተኛ ክርስቲያን ልብ የፍርድ ፍርሃት ወይም የኩነኔ ፍርሃት አይኖርም በክርስቶስ በኩል ነፃ ስለወጣ ሁልጊዜ አግዚአብሔርን ይባርካል ክርስቶስ የአኛን እርግማንና የሞት ፍረሃትንም አስወግዶልናል ገላ ሀነንፍርሃት የተወገደው በክርስቶስ ፍቅር ውስጥ ስለገባን ነው በእግዚአብሔር ፍርድ ቀን ያለ ፍርሃት ያለ ጭንቀት በፍቅር በፊቱ እንቆማለን የሚያቆመንም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ኤፌ ለማንም ሰው ሊያየው የማይችለውን የእግዚአብሔርን ፊት ሳንፈራ በፍቅር ድፍረት ልናይ እንችላለን ኢዮብ የክርስቶስ ሙሽራ ስለምንሆን በባልና ሚስት መካከል ፍርሃት እንደማይኖር ሁሉ በክርስቶስና በእኛ ወይም በሙሽራውና በሙሽራይቱ መካከል ፍቅር ብቻ ይታያል ራእይ ኛ በፍቅር ፍቅርን እንገልጸለን ቁ አንብብ አግዚአብሔር ፍቅር ነው ቁ እኛ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔርን ለዓለም ሁሉ እንገልጻለን እግዚአብሔርን ምን ያህል እንደምንወድደው ማረጋገጫው ወይም መለኪያው ፍቅር ነው። በእርሱ ደም ልትፈወስ በጌታ እመን የክርስቶስ ደም ስለ እግዚአብሔር ምስክርነት የሚሰጥ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሌላም ምስክሮችም አኣሉት እነርሱንም በቁ ላይ አንብብ በሰማይ ያለው ምስክር ነው በሰማይ ያለው መንፈስ ነው እግዚአብሔር መንፈስ ነው ዮሐ ቱ ወይም ሥላሴ ስለ ክርስቶስ ምስክር ነው አብ መሰከረ ማቴ ማቴ ተመልከት መንፈስ ቅዱስ ዮሐ ተመልከት ቃሉ ወይም ወልድ ዮሐ ሁሉም እውነትን መሰከሩ ምስክርነታቸው እውነተኛ ነው ዮሐ ምዕ ደግሞ የክርስቶስ ሥራ ራሱ ምስክር ነው ሲሠራ የነበረው የእግዚአብሔርን ሥራ ነበረ ዮሐ ዮሐ ዛሬም በምድር ላይ እግዚአብሔር በክርስቶስ ስምና ደም ተአምር እየሠራ ነው ቁ አንብብ። ዛሬ በምድር የሚመሰክሩትን ተመልከት መንፈስ ውኃ ደም ይላል በሰማይ ያለው ምስክር አንድ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ያለው ምስክር አንድ ሆነው ይስማማሉ በሰማይ ሆነ በምድር ያሉት ምስክሮች አንድ ሆነው የሚመሰክሩት ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ ዓለም እንዲያውቅና እንዲቀበለው ነው ዓለም ግን አላወቀውም ዮሐ እነዚህ ምስክሮች ስለ ክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት እንዲህ ብለው መስክረዋል መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ልደት መልአክ ለማርያም የምሥራችን ባበሰረ ጊዜ ሉቃስ ዕብ ቿ ተመልከት ውኃ ስለ ክርስቶስ አምላክነት በጌታ ጥምቀት መሰከረ ማቴ ና በመስቀል ላይ ዮሐ መሰከረ ደም ስለ ክርስቶስ ሞትና መሥዋዕትነት ዮሐ ኢየሱስ በሞቱ ተፈጸመ አለ ዮሐ በሰማይና በምድር ያሉት ምስክሮች ክርስቶስ አምላክና ሰው መሆኑን ሲመሰክሩ የእርሱን ሥራ ይመሰክሩ ነበር ዮሐ ና የሐዋ የሰው ምስክር ስለ መቀበል ቁ የሰው ምስክር በፍርድ ቤት ደረጃ የሚያስፈልግ ከሆነ በተለይም የእውነተኛ ሰዎች ምስክርነት ማመን ከቻልን በመጽሐፍ ቅዱስ ያሉት ታማኝ እውነተኛ ምስክሮችን መቀበል እንዴት ያቅተናል። የእግዚአብሔር ምስክር በቂና አጥጋቢ ነው ክርስቶስን የምንቀበለው እግዚአብሔርና ሰው ስለ መሰከሩለት ነው የእግዚአብሔር ምስክር ከሁሉ ይበልጣል ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክርነት ባንቀበል እምቢተኞችና ወንጀለኞች እንሆናለን ማምለጫ አይኖረንም ዕብ ክርስቲያኖችና ምስክርነታቸው ቁ አንብብ በእነዚህ ጥቅሶች መሠረት ክርስቲያኖች ምን እንደምናምን ብቻ ማወቅ በቂ አይደለም ነገር ግን ለምን እንደምናምን ማወቅም አስፈላጊ ነው በልጁ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው ሲል ስሜት ማለት አይደለም ወይም ማስመሰል ማለት አይደለም ይሆናል ብሎ ማሰብም አይደለም ነገር ግን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው የመዳን እርግጠኝነትን ማግኘት ማለት ነው የዘላለም ሕይወት ማግኘታችንን በነፍሳችን ማረጋገጥ እንችላለን ማለት ነውሱ እንደዚህ ካልሆነ እግዚአብሔርን ውሸተኛ ማድረጋችን ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የገለጸውን ምስክርነት መቀበል ወይም መጥላት የእኛ ፋንታ ነው ቁ ላይ እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትን እንደ ሰጠን ያም ሕይወት በልጁ በኩል ብቻ መሆኑን ገልጸአል ስለ ክርስቶስ የሚመሰክሩት አብ መንፈስ ቅዱስ የራሱ ሥራ ዮሐ ነው ፍጥረትና ታሪክ የሐዋ ሥራ ሰዎችም ናቸው መ የዘላለም ሕይወት ዋስትና ኛ ዮሐ አንብብ በዚህ በኛ ዮሐንስ ባለው በመጨረሻ ቁጥሮች አማካይነት የዘላለም ሕይወት ዋስትና ወይም እርግጠኝነት ይሰጣል። ሰላም ከእግዚአብሔር ጋር ስለአገኘሁ ከሰውና ከፍጥረት ሁሉ ጋር ሰላም አለኝ ማለት ነው ውጫዊ ማለት ለሰው የሚታይ የተለወጠ ሕይወት ማለት ሲሆን ለምሳሌ የሰውነት ጤንነት ማግኘትና የሕይወት ዋስትና ነው ሰላማዊ መሆን ሰውን መውደድ ደስተኛ መሆን እንዲሁም ለሰው ትክክለኛ ነገር ማድረግ ከኃጢአት ልማዶች መራቅ ውጫዊ ለውጦች ናቸው ስለዚሀ ለዓለም የምናወራው መልካም ዜና አለን ይህ የዘላለም ሕይወት ዋስትና ቅምሻ ነው እንግዲህ ክርስቲያኖች በምድር የሕይወት ዋስትና ተጠቃሚዎች ስለሆኑ ከዚህ የተነሣ ለዓለም የሚገልጹት ነገሮች አሏቸው ሀ የኃጢአት ዕዳ ጥያቄ ተፈጽሞልናልሮሜ ኛ ዮሐ አንድ ሰው ከባድ የገንዘብ ፅዳ ቢኖርበት እስካልተከፈለ ድረስ ነፃ መሆን አይችልም ምናልባት በአሳቡ ስለ ዕዳ አላስብም ልርሳው ቢል እንኳን ዕዳው ካልተከፈለ ነፃ አይሆንም ልክ እንደዚሁ የኃጢአት ዕዳ በሰው ላይ ይኖራል የኃጢአታችንን ዕዳ ክርስቶስ ከፍሎአል ያንን በእምነት መቀበልና እርሱን መማጸን ያስፈልጋል ለሚያምኑት የኃጢአት ፅዳ በክርስቶስ ደም ተከፍሎ ተፈጽሞአል እግዚአብሔርም በእምነት በክርስቶስ ውስጥ አይቶን ኃጢአታችንን ይቅር ብሎናል ስለዚህ እግዚአብሔር የታመነ አምላክ ስለሆነ አጽድቆናል ፅዳችን ስለተከፈለ ነፃ ሆነናል ብለን እናወራለን ኛ ዮሐ ለ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ችለናል ኛ ዮሐ ይህ የሆነው ውስጣችን በአዲስ ልደት ስለተለወጠ ነው ኛ ቆሮ ሕዝ ኤር ቲቶ ተመልከቱ ሐ ሰውን እንወዳለን እናፈቅራለን ኛ ዮሐ ፍቅር ስለ ሕይወት ይመሰክራል ፍቅር እውነተኛ ሥራ ይሠራል ዮሐ ፍቅር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነው ፍቅር በአማኞች ልብ ውስጥ ሊኖር ያስፈልጋል መነያየመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት በውስጣችን አለን ኛ ዮሐ ። ለክርስቲያን አዲስ እውቀት አለው ቁ አንብብ በሰው ሕይወት ውስጥ ከሁሉ ነገር በላይ የሆነው ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ምሳሌ እግዚአብሔርን ማወቅ በእውነተኛ ክርስቲያን ልብ ውስጥ ብቻ ይገኛል ክርስቶስን በሚያምኑ ክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት እውቀቶች አሉ አንደኛው ዓይነት እውቀት ባለፈው ዘመን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ለብሶ ሰው ሆኖ ወደ ምድር መምጣቱን ማወቅ ነው ሁለተኛው ዓይነች እውቀት በአሁኑ ዘመን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነትና በአዲስ ልደት ዛሬም ወደ ሕይወታችን መምጣት እንደሚችል ማወቅና በክርስቶስ ኢየሱስ ሕይወቱን መሙላት ነው እርሱ ሕይወታችንን ሊለውጥ ይችላል ወዳጆቼ ሆይ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ለእኛ መሞቱን ዛሬም በሕይወታችን ውስጥ ገብቶ አዲስ ሊያደርገን አንደሚፈልግ ማወቅና ሕይወታችንን ለእርሱ መስጠት ከሁሉ የሚበልጥ እውቀት ነው ዮሐ እንደዚህ ዓይነት እውቀት ከወላጆቻችን የምንወርሰው ዓይነት ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይህ እውቀት በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ወደ እኛ ስለመጣ የዘላለም ሕይወት አለን ማለት ነው ኛ ዮሐ ይህንን አለማወቅ ግን ወደ መጨረሻው ወደ ዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ፍርድ ወደ ዘላለማዊ የእሳት ባሕር ወይም ገሃነመ እሳት ያደርሳልና ከዲያብሎስና ከተከታዮቹ ጋር ወደ ዘላለም ሥቃይ የሚያደርስና ከእግዚአብሔር የሚለይ መሆኑን እወቅ ማቴ ማር ራእይ ምፅ ዮሐ ዳን ዕብ ከዚያ የሚያድን ምንም የለም አንባቢ ሆይ አንተስ በክርስቶስ የሚገኘው ሕይወት አለህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት