Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

1 ሃይማኖተ አበው መግቢያ.pdf


  • የቃላት ደመና

1 ሃይማኖተ አበው መግቢያ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

መቅድም ማለት ወደ ቤት ለመግባት በሩን መክፈት እንደሚያስፈልግ ሁሉ መጽሐፍን ከማንበብ አስቀድሞ መጽሐፉንና ባለመጽሐፉን ማወቅ ይገባናል መቅድም የሚዘጋጀው ስለዚህ ነው ። የሃይማኖት ትር ጐም ከሁሉ በፊት የነበረ ሁሉን አሳልፎ የሚኖር ፍጥረቱን ሁሉ የፈጠረ ማንኛውንም ነገር ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ ለእርሱ ግን አስገኝ አሳላፊ የሌለበት በአንድነት በሦስትነት ያለ ሁሉን ቻይ የማይለወጥ አምላክ መኖሩን ጣመን ነው። ቃልሥጋ ሆነ በእኛም አደረ ያየነው የሰማነው የዳቋሠሥነው ቅድመ ዓለም የነበረው ነው። እግዚ አብሔር አብ አንድ ነው ። እንደ ደጋ ውኃ የጌታ ትምህርት እንደታናሽ ልጅ የሊቃውንት ትምህርት ነው። ወንጌል አራት ክፍል ነውና ከመጀመሪያው እስከ ኤሏፋንዮስ አንድ ከኤሏፋንዮስ ለኅበ ነገ ሥት እስከአለው ድረስ ሁለት ከዚያሲኖዲቆን አለው ድረስ ሦስት ከዚያ እስከ መጨረሻው አራት የሚተባበሩት የሚለያዩበት አለ እንደ ማቴዎስ እንደ ማርቆስ እመልእክተ ሲኖዲቆን እስ ኪል የተለያዩበት ከዚያ ወዲያ አንድ የሆኑበት ነው። ክፍሎቹ ከቀድሞዎቹ ደራስያን እንደ ተወሰኑ በነበሩበት የጸኑ ሲኾን አንባቢ ለመክፈል ለመመ ኻን እንዲመቸው በአዲሱ ዝግጅት ምዕራፍና ቀሩጥር ተሰጥቶታል በቀነጥሩ ውስጥ ረዘም ያለ ሃባብ ለባቸው ቀሩጥሮች ይገኛሉ ምሥጢሩን አጠቃሎ ለማግኘት ሲባል ታስቦ የተደረገ ነው የተሠራው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ትእዛዝ ነው የተዘጋጀውም በመቅድሙ እንደ ተገለጸው በኢትዮጵያ ርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በእርሷ አድሮ የሚጠብቃት ኤሏስ ቆኔሳትን ጳጳሳትን ሊቃነ ጳጳሳትን በጠቅላ ላውም አገልጋዮችን ሁሉ እየመረጠ በየጊዜው የሚሾምላትእርሱ ነው ። ካበረከቷቸው መጸሕፍትም አንዱ ሃይማናተ አበው ተብሎ የሚጠራው መጽሐፍ ነው ይህ መጽ ሐፍ ጌታ ለሐዋርያት ያስተማረውን ትምህርት ሐዋርያት በማጠቃለል የሰበኩትን ትምህርት መነሻ አድርጎ እስከ ዐሥረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሠ ሊቃነ ጳጳሳትና ኤሏስቆፅሳት ስለ ሃይማኖት በቃል በመጽሐፍ እያጣሩ የሰጡ ትን ትምህርት አጠቃልሎ የያዘ ነው ። » ኤራቅሊስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ዮሐንስ አፈወርቅ ቴዎፍሎስ» ቄርሎስ» ቴዎዶስዮስ ረ ር ዲዮናስዮስ አባ ገብርኤል ቆዝሞስ ባስልዮስ ቆዝሞስ » መቃርስ ዲዮናስዮስ የሞስጥንጥንያ ሊቀጳጳሳት የሰፍጥ ኤኢስ ቆዩስ የአቴና » »ህ። » የእስክንድርያሊቀ ጳጳሳት ና ሽክ ን ዲዮናስዮስ ዐ» የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት ቋግ ሐቢብ » » ።» ሮ ስምዓት ዘእምቃለ አበው ። » »ጋ » ድ ድኔ » » ዘእምቃለያዕቆብ ሐዋርያ » ። ፎ ነነ ነ ።ኋ ነ ነ ኒጃ ነ ።

  • Cosine ማጠቃለያ

በምሥጢረ ሥላሴ እግዚአብሔር በስም በግብር በአካል ሦስት በባሕርይ በመለኮት በህልውና አንድ መሆኑን እየገለጠ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ መሆኑን እየሰበከ አንድ ገጽ የሚሉ አይሁድንና ሰባልዮስን እስማኤላውያንን ወልድ ፍጡር የሚል አርዮስን መንፈስ ቅዱስ ሕጹጽ የሚል መቅይንዮስን ሌሎችንም መናፍቃንን ከነወገኖቻቸው ይቃወማል ። አብያተ ክርስቲያናት ይትረኃዋ ወአብያተ ጣዖታት ይትዐጸዋ ብሎ በዘመኑ አርዮስ ወልድ ፍጡር ብሎ ተነሣ በአርዮስ ምክንያት ሁለት ሺህ ሦስት መቶ አርባ ስምንት ሊቃውንት ተሰበሰቡ ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ አንድ ወገን ሁነው አርዮስን በጉባኤ ረትተው ሃይማኖትን አቅንተው ብዙ ድርሳን ደረሱ ብዙ መጽሐፍ ጸፉ ከዚያ አስቀድመው የነበሩ መጸሕፍትም ተጻፉ ። በዚህም ጊዜ መቅዶንዮስ መንፈስ ቅዱስ ሕጹጽ ፍጡር ብሎ ተነሣ በዚህ ምክንያት መቶአምሳ ሊቃውንት ተሰበሰቡ ። በዚህ ምክንያት ሁለት መቶ ሊቃውንት ተሰበሰቡ ንጉሥ ዘይንእስ ቴዎዶስዮስ አፈ ጉባኤው ቅዱስ ቄርሎስ እሊህ አንድ ወገን ሁነው ንስጥሮስን ረትተው ሃይማኖትን አቅንተው በሚለያዩበት ጊዜ ብዙ ድርሳን ደረሱ ብዙ መጽሐፍ ጸፉ ሌሎች መጸሕፍትም ተጸፉ ከጉ ባኤ ኤፌሶን እስከ ጉባኤ ኬልቄዶን ዘመን ይሆናል። እስከዚህ ድረስ ዐላውያን ጠፍተውላቸው ምእመናን በኅድአት በዕረፍት ሁነው መጸሕፍቱም ሲነበቡ ሲተረጐሙ ይናሩ ነበር በዚህም ጊዜ ልዮን ንስጥሮስን የነቀፍኩ መስሎት ባሕርይ ግብር እንጂአካልስ አንድ ነው ብሎ ተነሣ በዚህ ምክንያት በሦስት መቶአሥራ ስምንቱ ዕጽፍስድ ስት መቶሠላሳ ስድስት ሊቃውንት ተሰበሰቡ ንጉሥ መርቅያን ነው ። በዚህ ጊዜ በግእዝ የተጸፉ ብዙ መጸሕፍትን እንዲሁም ታላላቆች የኢትዮጵያ መምህራን ሊቃ ውንት በሙሉ ትርጓሜ በአማርኛ ብቻ አዘጋጅተው በእጅ ተጽፎ በመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን የሚገኘውን የሃይማኖተ አበው ትርጓሜ መጽሐፍ አቅርበን እያመሳከርን ሠርተነዋል ከዚህም በቀር ዋናዎቹ ጥንታውያን ሊቃውንት ይሀን የሃይማኖተ አበው ትምህርት በቃልም ኾነ ባጽሕፈት በዘመናቸው ለነበሩት ምእመናንና ለተከታዩ ትውልድ በጠቅላላውም ለቤተ ክርስቲያን ኒሰጡ ከብሉያት ከሐዲሳት ለአሳባቸው መነሻ ያደረጉትን ። ቤተ ክርስቲያንን ልት ጠብቁ ጳጳሳት ሊቃነ ጳጳሳት አድርጎ የሾማችሁ እርሱ ነውብሏል። ካበረከቷቸው መጸሕፍትም አንዱ ሃይማኖተ አበው ተብሎ የሚጠራው መጽሐፍ ነው ይህ መጽ ሐፍ ጌታ ለሐዋርያት ያስተማረውን ትምህርት ሐዋርያት በማጠቃለል የሰበኩትን ትምህርት መነሻ አድርጎ እስከ ዐሥረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሥ ሊቃነ ጳጳሳትና ኤሏስ ቆልሳት ስለ ሃይማኖት በቃል በመጽሐፍ እያጣሩ የሰጡ ትን ትምህርት አጠቃልሎ የያዘ ነው። የተጻፈው ሁሉ እኛ ልንመከርበት ልንገሠ ጽበት ቢኾንም የነቢያትን የሐዋርያትን የሊቃው ንትን የእምነት ትምህርት አምልቶ አስፍቶ አብራርቶ አጣርቶ ለቤተ ክርስቲያን በማበርከት ሃይማኖተ አበውየተባለውመጽሐፍ ብልጫ ጥቅም አለው በ መጻሕፍት ተዘርዝሮ ተበትኖ የሚ ገኘው የሃይማኖት ትምሀርትና ጥልቅ ምሥጢር መመመ ሃይማኖተ አበው በተባለው መጽሐፍ ተሰብስቦ ተጠቅልሎ ይገኛል ። «እኔ እስከ ዓለም ፍጸሜ ከእናንተ ጋር ነኝ » ማቴምቿቅነ ያለውን ቃሉን በማጽናት ቤተ ክርስቲያንን በእርሷአድሮ የሚጠብቃት ኤሏስቆልፅሳትን ጳጳሳትን ሊቃነ ጳጳሳትን በጠቅላ ላውም አገልጋዮችን ታሉ እየመረጠ በየጊዜው የሚሾምላት እርሱ ነው ኤፌም ሞከ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ግሐምጽ ቀ ቿ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያንን ልት ጠብቁ ጳጳሳት ሊቃነ ጳጳሳት አድርጎ የሾማችሁ እርሱነውብሏል። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሃይማኖት ቀንቶ ምግባር ሰፍቶ እንዲኖር ከረዱት ኃይሎች ዋና ዎቹ መጸሕፍት ናቸው የቤተ ክርስቲያን የሃይማ ኖት ኃይል የሚጠበቅባቸው የብሉያትና የሐዲ ሳት መጸሕፍት ብቻ አይደሉም በብሉያት በሐዲ ሳት የሚገኘውን ምሥጢር ሳይለውጡ ሳያናውጡ ለማብራራት ለማስፋፋት ለምእመናን ጆሮ ለመም ህራን አእምሮ እንዲስማማ አድርገው መንፈስ ቅዱስ እየረዳቸው ሏቃውንት የጻፏቸው ልዩ ልዩ ቅዱሳት መጸሕፍትም ናቸው እንጂ ነቢያት የሚመጣውን ተናገሩ ሐዋርያት በነቢያት ትንቢተ መሠረት የተፈጸመውን አስተማሩ ኤሏስቆይሳትና ሊቃነ ጳጳሳትም የነቢያትን ትንቢት የሐዋርያትን ስብከት እያጣሩ እያበጠሩ ለቤተ ክርስቲያን አስተላለፉ በቃል በጽሕፈት በማስተማር ወንጌላ ውያንንመሰሏቸው ። ሃይማኖተ አበው ማለት ከአባቶች ተያይዞ ለልጆች የደረሰ ወደ ፊትም የሚተላለፍ የማይ ለወጥ ማስት ነው እንጂ አባቶች ሲያልፉ አብሮ ያለፈ ማለት አይደሶም ጨለማና ብርሃን መራራና ጣፋጭ መልካምና ክፉ በዓለም አብረው የኖሩ የሚኖሩ እንደሆኑ ምእመናንና መናፍቃንም በዓ ለም አብረው የኖሩ የሚኖሩ ናቸው ግን ለሰው ጨለማውን የሚያርቅበት መብራት መራራውን የሚያጣፍጥበት ማር ሸንኮር እንዳለው ሁሉ ምእ መናንም ከመናፍቃን የሚለዩባቸው ክህደትን የሚ አጠፉባቸው ሃይማኖትን የሚአጸኑባቸው ምግባርን የሚአቀኑባቸው ቅዱሳት መጸሕፍት አሏቸው ። ካበረከቷቸው መጸሕፍትም አንዱ ሃይማናተ አበው ተብሎ የሚጠራው መጽሐፍ ነው ይህ መጽ ሐፍ ጌታ ለሐዋርያት ያስተማረውን ትምህርት ሐዋርያት በማጠቃለል የሰበኩትን ትምህርት መነሻ አድርጎ እስከ ዐሥረኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሠ ሊቃነ ጳጳሳትና ኤሏስቆፅሳት ስለ ሃይማኖት በቃል በመጽሐፍ እያጣሩ የሰጡ ትን ትምህርት አጠቃልሎ የያዘ ነው ። የተጻፈው ሁሉ እኛ ልንመከርበት ልንገሠ ጽበት ቢሆንም የነቢያትን የሐዋርያትን የሊቃው ንትን የእምነት ትምህርት አምልቶ አስፍቶ አብራርቶ አጣርቶ ለቤተ ክርስቲያን በማበርከት ሃይማኖተ አበውየተባለው መጽሕፍ ብልጫ ጥቅም አለው በጅ መጻሕፍት ተዘርዝሮ ተበትኖ የሚ ገኘው የሃይማኖት ትምህርትና ጥልቅ ምሥጢር ሃይማኖተ አበው በተባለው መጽሐፍ ተሰብስቦ ተጠቅልሎ ይገኛል ። ትናንትናም ዛሬም ያልተለወጠው ነገር የማ ይለወጠው ሃይማናት አንድ በመሆኑ ቤተ ክር ስቲያንም አንዲት መሆኗን ያረጋግጣል በዚህ መጽሐፍ መሪነት ቤተ ክርስቲያን ወንጌላውያንን አህላ መስላ ታምናለች ታሳምናለች ይልቁንም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የማይደፈሩ ምሽጎች በሆኑት መጸሕፍቶቿ ኃይል በማያወላውሉት መም ህራኖቿ ዕውቀት የሕዝቧን ልብና አፍ በሃይ ማኖት አስተባብራ እምነቷን ጠብቃ በመኖሯ በመንፈሳዊም ሆነ በሥጋዊ መሥመር ታሪኳ ከዓለም በተለየ ግርማና ውበት ሲያበራ ይኖራል ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት