Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

(መዝሙር) የመዝሙር ምንነትና ታሪክ--.pdf


  • የቃላት ደመና

(መዝሙር) የመዝሙር ምንነትና ታሪክ--.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ቆ ፍጥረትን ሁሉ ከመፍጠሬ በፊት ምስጋናዬ ከእኔ ጋር ነው። ሐዲና መ ከበሮውገዌኗጽሉን በማሳቂር ር ነወዝታ በጥሪሮመታቱንጄ ነዓ ር ጸ። ሁለት መንገዶች አሉ ከቅዱስ ያሬድ የዜማ ድርሰቶች ላይ በአንዱ የሰማነውን ዜማ በወጥነት በመውሰድ የራሳችንን ግጥማዊ ድርሰት በዚያ ዜማ በመዘመር በመጮኸ ያሬዳዊ ማድረግ ይቻላል ለምሳሌ ኢትግድፈነ አትግድፈነ ወኢትመንነነ አምላከ ሰላም ተራድአነ አምላካችን በሰላም አሳድረን ከተለያዩ የዜማ ድርሰቶቹ የዜማ ቅንጣቶችን በመገጣጠም የዜማ ቅንጣቶች ግን በቃላት ደረጃ እንጂ በሆሄያት ደረጃ አይደለም ለምሳሌ ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው አሁን አሁን ዜና ሁሉ ከያሬድ ኢይወጣም በሚል ፈሊጥ በቤተከርስቲያን ያልነበረና ታይቶ የማይታወቀ ዜማና በሆታና ጭፈራ የታጀበ የዝማሬ ሥርዓት እየታየ ነው ከመዝሙር መሣሪያዎች አንፃር ከራር በስፋት አገልግሎት እየሰጠ ነው ቤተከርስቲያን እንድንጠቀምባቸው ከፈቀደችልን ውጭ ሌሎች መሣሪያዎችን መጠቀም ከቤተከርቲያኗ ኅብረት ይለየናልና ልንጠነቀቅ ይገባል ከቅንብር አንፃር በዚህ ረገድ ከሚታዩ ችግሮች መካከል » ከተፈጥሮ ድምፅ ውጭ የሆነ የጥቅስ ንባብ » አለባበስ የተለያዩ አልባሳትን መቀያየር » በተለያዩ አልባሌ ቦታዎች መናፈሻዎች ወንዝ ዳርና የግለሰብ ቤቶች ውስጥ መቀረጽ የቀጠለ » የመናፍቃንን ፊልም ለቅንብር መጠቀም » ከመንፈሳዊ ሕይወት ነገረ ድኅነት ይልቅ የሥጋዊ ምድራዊ ሕይወትን የተመለከተ መሆን » የከሊፖች መብዛት » ሥርዓት የሌለው አሸባሸብ ዝላይና ጭፈራ ያለበት መሆን » የቤተከርስቲያንን ለዛና የተረጋጋ ቋንቋ ያላገናዘበ የዓለም ሁከትና ጩኸት መምሰል ወዚተ መር የቀጠለ በተያያዘም ሥርዓተ ቤተከርስቲያንን ሳይጠብቁ በስምዋ መነገድ » በየሀገሩና በየከተማው እየዞሩ በሞንታርቦ ጆሮ የሚበጥስ የመዝሙር ትውውቅና ሸያጭ ማድረግ » በታላላቅ ጉባኤያት እየተገኙ የቤተከርስቲያንን መድረከ ማስተዋወቂያ ማድረግ » በየንግሥ በዓሉ እየዞሩ ሥርዓተ ቀቅዳሴንና ስብከተ ወንጌልን ማወከ የተለመዱ ተግባራት ሆነዋል ዘመናችንን ያለመወጀት ቸግር ሠዘመናችን ክፍት ወይም የተጋለጡ ሁነው የሚገኙትን ሀብቶችን ሁሉ የሚለውጡ ፍልስፍናዎች የነገሰበት ዘመን ነው ዓለማዊነት ርጳበ ሉላዊነት ሃይማኖቶችን ሁሉ ወደ አንድ ለማምጣት ካልተቻለ ሁሉንም በማጥፋተ አንድ ማድረግ ሃይማኖተኞችን ቀስ በቀስ በቅየጣ ሃብርርዩ ወደ ዓለማዊነት መቀየር በአሁኑ ሰዓት መናፍቃንም ሆኑ ዓለማውያን የእኛን መዝሙር አያዳመጡት ነው። ወደ እውነተኛው ዝማሬ ተመስጦ አሸጋግረናቸው ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

በጌታችን ልደት ሰውና መሳሕክ በኅብረት ዘምረዋልሉቃጀ ምሳሌ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ን ር ያ ብ ቴ ም ክፍ በፀሎተ ሐሙስ ከሥርዓተ ቁርባን በኋላ ሐዋርያት ዘምረዋል መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ ማቴ ምሳሌ ይህ ቁርባን ከቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ ሐዋርያት በመከራ ውስጥ ሆነው ዘምረዋልሐዋ ጄ ቁ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔም እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ ቆላ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ ስለስምህም እዘምራለሁ ኛ ቆሮ ሐዋርያት በየአህጉረ ስብከታቸው የመዝሙር ስርዓትን ሰሩ ግብጽ የጥንት አይሁዳውያንና ፈርኦኖች ቅልቅል ሶርያ ቅዱስ ኤፍሬም ፀ ኢትዮጵያ ቃለ ማኅዘኒ ከዚያ ቅዱስ ያሬድ የመላእከተን እንጀራ የሰው ልጅ በላ መዝ ምሳሌ ሰማየ በአብ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው ምሳሌ ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ቄ ዱስ ሬድአምስት መጽሐፍትን አዘጋጀ ከ የዜማ ስልት የተቃኙ በስምንት ምልከቶች የተደረሱ ቄዌ ሰዓታት በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ቅዳሴያት ቄዌ በበኛው መከ የጎንደር ሊቃውንት ስርዓተ ማኅሌትን ቄ በዎቹ የአማርኛ መዝሙራት አገልግሎት ተጀመረ ስግዚስብሔር ነ በተመስጦ ስማመስገኘ ስባዊ ከሱተትነ ሰማድቋርረስ ያገለግላል ልብን ገዝቶ መንፈስን ተቆጣጥሮ ሃሳብን ሰብስቦ ዓለምን አስረስቶ ከፈጣሪ ያገናኛል ጠለማያዊው ሕይወት ከመላእከት ህብረትጋር አንድ ኑ ለአምላካቸን ተሃ አንበል በእምነት ወደ ፊቱ እንድረስ። መዝ ማስተማሪያነ ለመማርና ለማስተማር ሀ ዶግማ ምሳሌ እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን ለ ቀኖና መዝ አቿ ምሳሌ ንጹም ጾመ ሐ ትውፊት መዝ ፅል ዘዳግ ን እ ማሻጂ ፅ ጓጂ ሁጻሉም ነዴ እንዲሁም » ከፉ መንፈስን ያርቃል ኛ ሳሙ ሾ ኃይልን ያደርጋል ሐዋርያት ቢዘምሩ ወህኒው ተናወጠ ሐዋ ደ ፉ ወ«ን ሰበማራዋ መዝሙር ሕሙማን የመፈወስ የተጨነቁ ሰዎችን የማረጋጋት ኃይል ለለው የእስራኤል ንጉስ የነበረው ሳኦል በታመመ ጊዜ ልበ አምላከ የተባለው ቅዱስ ዳዊት ጠደ እርሱ ዘንድ እየሔደ በገና እየደረደረ ሲዘምርለት ሳኦል ከደዌው ይፈወስ ከጭንቀቱ ይረጋጋ እንደነበር በመጽሐፍ ቀዱስ ተጽፏል ሳሙ እንዲሁም ኃይልን ያደርጋል ሐዋርያት ቢዘምሩ ወህኒው ተናወጠ ሐዋ ሜ ዩዐመዝሙር ባካፀነቸች መዝሙራት በተለያዩ መስፈርቶች ይከፈላሉ ሀ በይዘት የምስጋና መዝሙር ክግዚጸዘብሔር ፀወደረገስገገ መስካም ነገር በማሰብ ምስጋና ዩምናዋርብበት ዩመዝሙር ባይነት ነው ስምሳሴ ጸድርገህስቫስካ በፐርነትህ እናመስግነው አምላካችንን ጸገዲሁም ሰጸመቤታትገ ስቅዱሳን የጋ ምስጋና ምገተኑ ክጸክስየኪ የኀኘስሕ መዝሙር በደስገ ክይሰቡ ፎቅርታ ዩሚጠፎዋቅበትቫ ዩሚሰመገበጉ የመዝሙር ባፀነጉ ነውጡ ምሳሴ ሸክገደበደሴማ ክገይደቸርነትህ ትምህርታዊ መዝሙር ስስ ሸክሽግዚጸብሔር ስስ ቐዴዲጎን ስለ ቤተክርስቲፀገ ስለ ፁኳጥረታትቫ ስስ መሳሰሱት ምገነጉባ ማገነት ስላለፈ ታሪክ ጠደሬት ስሰስሚሆነው ምዕመኑም ምን ማድረግ ጸገደሚገባው ዩሚሯፀስተምር የመዝሙር ዓይነት ነው የእነዚህ መዝሙራት ዋናው ዓላማቸው ትምህርተ ሃይማኖትን ሥርዓተ ትውፊትን ታሪከን ማስተማር ነው ሰምሳሴ ሊቃነ መላእከት ሁላችን እንጸልይ የሃይማኖት ፀሎት ድንግል ወላዲተ ቃል አሟሟትሸ በጥር ነሐሴ መቃብር ለ በግጥም ባህሪ ተራ ግጥም አንድ ሃሳብ ብቻ የሚያወሩና ምሳሌ የሌላቸው ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስከሩ ተዓምሩን ለዓለም ንገሩ ድንቅ ስራውን መስከሩ ሰምና ወርቅ በሁለት ፍቺ የሚፈታና በሰምና ወርቅ የተከፈለ ግጥም ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ በንጽህና በንጽህና ተጽፋለችና ዘይቤያዊ ግጥም መልእከቱን ምስጢራዊ በሆነ መንገድ በምሳሌ እያገናኘ እያነጻጸረ እየተረጎመ የሚያቀርቡ የመዝሙር ግጥም ነወ ስምሳሴ ብቃት ሰለሌህ ባትቸል ልታያቸው ሐ በቋንቋ አቀራረብ በግዕዝ ብቻ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ ለኃጣአን ተስፋነ ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ተስፋነ ኪዳንኪ ኮነ ዱዳቃዶ ል ረቃ ሕን ሪሐ ምሮዊሂራፃምሐፊፖጴዲሮረፇዶ ምሮሂፇ ዕዲድፍ ያዳም ሪጎዶጎ ድም ዕዳወንሥፖፖጠያም ቷፇዎ መሃም ታሪ ጴፖ ግሪና ዕዳማረኛያፍረጋፉዕድጋኖ ሮዕመምምአሪፇጴባሳዎም ፕ ነው ይዲሏምኅ ፇረንታ ሠጉ ቁ ፖ ዱፎ መ በዜማ የንስሐ መዝሙራት ኅሊናን ሰብስቦ በተሰበረ ልቡና ይቅርታን ምህረትን ከፈጣሪያችን የምንለምንበት የመዝሙር ዓይነት ነው በአሁኑ ጊዜ የነዚህ ዓይነት መዝመራተት በብዛት እየተዘጋጁ አይደለም ምሳሌ እንደበዴሌማ የቸብቸቦ መዝሙራት የደስታ ተከለወልድ መዝገበ ቃላት ቸብቸቦ የሚለውን ቃል ሲፈታ ከጭብጨባ ጋር የሚባል ወረብ በማለት ይገልጸዋል የቸብቸቦ መዝሙራት በአብዛኛው ከ እሰከ ስንኝ ያላቸው ሲሆኑ ረዘም ያሉ ግጥሞች ያላቸው የቸብቸቦ መዝሙራትም አሉ ስርዓትም የተለያየ የሰውነት ከፍሎች እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ሠ በሚዘመሩበት ጊዜ የዘወትር መዝሙራት ሁል ጊዜ ሊዘመሩ የሚችሉ መዝሙራት ናቸው ለምሳሴ አድርገህልኛልና በቸርነትህ ምንተኑ አአስየኪ ወዘተ የበዓላት መዝሙራት በተወሰነ በዓል ጊዜ በተወሰነ ወቅት ብቻ ሊዘመሩ የሚገባቸው መዝሙራት ናቸው ለምሳሌ አስተርዕዮ በሰማይ ኮነ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ የሚዘመርበት ቀን ጥር ቀን ዝናማትም ዘነሙ ወንዞችም ጎረፉ በነረምታ ወይኖ ቦሟመፓ ከመላእክት ጋር ሲገልጽ በሰማይ አንድ ቀን አለ የሚያስፈራ ዳግምምዳ ያሚያሰርታ ፊኖሪረ ፊይ ወይምዕዳሉ ሐ ደም የዖሟዕምረሮመመፒሃ መጋፈፅ ይፍዕ ወረያ ያያፍ ደራቅቷጦፅሪ በበ ለማን ም ዌ ለልዑል አግዚአብሔር ለምን አእናመሰግነዋለን ስለፈጠረን ህልውና ስለሰጠን እስከዚህች ሰዓት ስላደረሰን መንግስቱን ስላዘጋጀልን ለድኅነታችን ራሱን ስለሰጠን ጤና ስለሰጠንበፈተና ስላጸናን ጸጋዎች ስላደለን የሚያስፈልገንን ሁሉ ስላዘጋጀ እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና መዝ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ሳታቋርጡ ጸልዩ በሁሉ አመስግኑ ኛ ተሰ ምሳሌ ግነዩ ለእግዚአብሔር ምስጋና ወለቅዱሳንበቤቴና በቅጥሬም ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ የጻድቀ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳ ምሳሌ ቅዱሳን በሙሉ ከአምላከ አማልዱን ዌቁላዕለታትኹበታወቀች በዓላችን ቀን በእውነት ሃሌ ሉያ እንበል መዝ ምሳሌ ያከብርዋ ለሰንበት ቁለመካናትኹነቢዩ ዳዊት ስለ ኤፍራታ ስለ ዮርዳኖስ ስለ ጽዮን ዘምሯል። ራዕ እግዚአብሔርን አዲስ ምስጋና አመስግኑት መዝ ምሳሌ ውዳሴውን አዘጋጁ ያለ እረፍት አዲስ ቅኔ ተቀኙለት አዲስ መዝሙር ዘምሩለት እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋና መስዋዕትለስሙ የሚመሰከሩ የከንፈሮችን ፍሬ ለእርሱ እናቅርብለትዕብ ምሳሌ ድንቅቀ ነው ልዩ ነው ልዑል የኛ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ከጧት እስከ ማታ በግል በጸሎት ሰዓት በማኅበር አገልግሎት በቤተመቅደስ በአደባባይ በጉባዔ በደስታ በሰርግ በኀዘን ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በጉባዔም መካከል ምስጋናህን አዘምራለሁዕብ ከእናንተ መካከል የሚያዝን ቢኖር ይጸልይ ደስ ያለው ቢኖርም ይዘምር። መማሰቁበጠይቻ ጊ ረ ም ከዚህ በኋላ የሚከናወ ለመላለስ በቀስታ እያለዘቡና እያስረዘሙ በማመላለስ ወደ ፍጥነት መሄድ ነው » ወረብ ያለ ከበሮና ጸናጽል በግራና በቀኝ ከተመላለሰ በኋላ የአካልና የእግር እንቅስቃሴ የሚከናወንበት በመጨረሻም ይሸበሸባል » አጽሕሶ ከደወዲያ ወዲህ በእግር የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው ቀለም መመላለሱ ጌታን ከሐና ወደ ቀያፋ ማመላለሳሸው መቋሚያ መሸከማቸው ጌታ መስቀልመሸከሙን በእግር መርገጣቸው ጌታን ከመሬት መጣላቸውን ግማሾቹ ወደ ፊት ሲሄዱ ሌሎቹ ወደ ኋላ መሸሻቸው አይሁድ ጌታን ሲያዩ ተፍገምግመው መውደቃቸውን መቋሚያውን ከትከሻ መሸከማቸው ስምዖን ቀሬናዊ የጌታን መስቀል የመሸከሙ ምሳሌ ነው የዜማ ንዋየ ቅድሳት የቤተከርስቲያን የዜማ መሣሪያዎች ነፍስና ሥጋን በመንፈሳዊ ሐሴት የሚመሉ በመላእከት ዘንድ ያሱ በተመስጦ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱ ናቸው በህብረት ዝማሬ ወቅት መቀዳደም እንዳይኖር ሪትም ለመጠበቅ ይረዳሉ ዴሬ መ አመጣጣቸው በብሉይኪዳን ጸናጽል ከበሮ በገና መሰንቆ አምቢልታ ተጠቅሰዋል ዘፍ እና ኛሳሙ መዝ በሐዲስ ኪዳን ስለ መዝሙር በብዙ ቦታ ተጠቅሷል ስለ መዝሙርመሳሪያዎች ግን በግልጽ ይህን እንጠቀም የሚል አንድም ቦ ታ ላይ የለም የዜማ ንዋየ ቅድሳት »ቤከናችን በግንቦት በተካሄደ የ ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ በሰንበት ትቤቶች ማደራጃ መምሪያ መመሪያ አንቀጽ ቁጥር ላይ ይገኛል በሚከተሉት ንዋያት ልንዘምር ይገባል በማለት ደንግጋለች ጠስድደ በክጭር ቁመት በጠባብ ደረት መጠሰኑን ክፎገስጣስ በያዕቆብ መሰላል ዙፋን ላይ ያለዉ እዌዚአብሔር መስቀል በቀራንዮ የተሰቀለዉ ጌዋችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዚር በያዕቆብ መበላል አኘቪኪስብሔር ያዩቨ ሱ ቀ የኖህ ቀስተ ደመና የቀራንዮ ተራራ በያዕቆብ መሰላል የዋላእከት ጽሯ ቢሆኑ የሯጽቱ አእማድ ምሥዉጢር ቢሆሉ የቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን የያዕቆብ መሰላል መዉጫና መዉረጃ የፍቅረ ጽፃዚአብሔርና የፍቅረ ቢጽ የያዕቆብ መሰላል ምሰሶ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ላሽ የህገ አግዚአብሔር የፍቅር ምሳሌ በየት ጀሻኀቓቻቦ ገ ከት ኤ ተኀየሸገዲት ዛይማናት ምሳሴ ነበ መሰገቅች የሾመቤታችን ምሳሴ ነው ቂዖ ሰጣኑ የክርስችስ ምፁ ደግሞ ዩዐዩምስጋ ብቱ ቆፍኔ ምሯኣጋጎ መሰገቆ ፀዕቲ ርትዕት ዛደማናት ክገተ ሰበክዎ ሐዋርፀ መስገቅ ፀስኳት ዎቹሮቦቅ ዩሰበኳተ ቁጥተሻ ዛደማናት ናት ጠፍ ነገረ መስቀሉን ክገድባዘክር ፀወርጋፀ ጌታችገ መስዋስ ተበከሞ መንገላታቱን ዝከሱጀና በሐዲስ ሀመበላሱ ክሥሬሩ ሽ በጸሥርቱ ሽ ይመሰላሉ ቆፁኳቸጥረ ቢፅካ ኗቅር ክግዚጸሽብሔር ሸሥርቱ ጉሰዛዛት ክገደሚፈበከም ጌታ ይስተማረጡንነ ይጠፎቃፅ ጸራፊቱ ዋዳጻዳዎት የጸሬቱ ሀወዝላውያን ምሳሴዎችት የዉንጌስ ምሳሴ ነው ጠን ነፅሰህሃ ጠፀጆፎ ክግዚክብሔር ተጠሰደዶ ዲዞሠብሱስ ተባረ ዩሚሰን የምሰራች ትናካገሬስችቫ ሠስምቢስታ ከዋሽሸገት ሰፋ ይስ ሲሆገ ዩየሚነፋውም ትገፋሸሽሸገ በሸገድ ክድ ብቻ በመቆይዝ ነው ዩሽክግዚክብሔር የቓስ ኪዳን ታቦት ሲከበር ሰክብሩ ፎነፋ ነበር መዝ ክየ ሠመሰከት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ ለመዝሙር አገልግሎት ይጠቀምባቸው ከነበሩት መሳሪያዎች አንዱ እነደነበር ተጠቅሷል ዘፍ በተጨማሪም በብዙ ሥፍራዎች በብዛት ተጠቅሶ እናገኘዋለንኢያ ሳሙ ፕኘኛዜናኅ መዝ ዴ ር መ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ምን መምሰል አለበት ። ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ምን መምሰል አለበት ። ኣሌል ከልል መኬፓያቨኬ ፖም ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ምን መምሰል አለበት ለ ከዜማ አንፃር ሥ በቅዱስ ያሬድ የዜማ ስልት የተዘጋጀ መሆን አለበት በያሬዳዊ ምልከቶች መሠረት የተጮኸ የያሬድን የአቀራረብ ሥርዓት የተከተለ ማለት ነው ስጋን ያይደል ነፍስን የሚመስጥበተመስጦ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ወደ ንስሐ ወደ ቅዱስ ቁርባንና ወደ ጥልቁ መንፈሳዊ ባሕር የሚመራ መሆን አለበት ዶዶዶዶሥጮሥዶዶዶ። ሁለት መንገዶች አሉ ከቅዱስ ያሬድ የዜማ ድርሰቶች ላይ በአንዱ የሰማነውን ዜማ በወጥነት በመውሰድ የራሳችንን ግጥማዊ ድርሰት በዚያ ዜማ በመዘመር በመጮኸ ያሬዳዊ ማድረግ ይቻላል ለምሳሌ ኢትግድፈነ አትግድፈነ ወኢትመንነነ አምላከ ሰላም ተራድአነ አምላካችን በሰላም አሳድረን ከተለያዩ የዜማ ድርሰቶቹ የዜማ ቅንጣቶችን በመገጣጠም የዜማ ቅንጣቶች ግን በቃላት ደረጃ እንጂ በሆሄያት ደረጃ አይደለም ለምሳሌ ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው አሁን አሁን ዜና ሁሉ ከያሬድ ኢይወጣም በሚል ፈሊጥ በቤተከርስቲያን ያልነበረና ታይቶ የማይታወቀ ዜማና በሆታና ጭፈራ የታጀበ የዝማሬ ሥርዓት እየታየ ነው ከመዝሙር መሣሪያዎች አንፃር ከራር በስፋት አገልግሎት እየሰጠ ነው ቤተከርስቲያን እንድንጠቀምባቸው ከፈቀደችልን ውጭ ሌሎች መሣሪያዎችን መጠቀም ከቤተከርቲያኗ ኅብረት ይለየናልና ልንጠነቀቅ ይገባል ከቅንብር አንፃር በዚህ ረገድ ከሚታዩ ችግሮች መካከል » ከተፈጥሮ ድምፅ ውጭ የሆነ የጥቅስ ንባብ » አለባበስ የተለያዩ አልባሳትን መቀያየር » በተለያዩ አልባሌ ቦታዎች መናፈሻዎች ወንዝ ዳርና የግለሰብ ቤቶች ውስጥ መቀረጽ የቀጠለ » የመናፍቃንን ፊልም ለቅንብር መጠቀም » ከመንፈሳዊ ሕይወት ነገረ ድኅነት ይልቅ የሥጋዊ ምድራዊ ሕይወትን የተመለከተ መሆን » የከሊፖች መብዛት » ሥርዓት የሌለው አሸባሸብ ዝላይና ጭፈራ ያለበት መሆን » የቤተከርስቲያንን ለዛና የተረጋጋ ቋንቋ ያላገናዘበ የዓለም ሁከትና ጩኸት መምሰል ወዚተ መር የቀጠለ በተያያዘም ሥርዓተ ቤተከርስቲያንን ሳይጠብቁ በስምዋ መነገድ » በየሀገሩና በየከተማው እየዞሩ በሞንታርቦ ጆሮ የሚበጥስ የመዝሙር ትውውቅና ሸያጭ ማድረግ » በታላላቅ ጉባኤያት እየተገኙ የቤተከርስቲያንን መድረከ ማስተዋወቂያ ማድረግ » በየንግሥ በዓሉ እየዞሩ ሥርዓተ ቀቅዳሴንና ስብከተ ወንጌልን ማወከ የተለመዱ ተግባራት ሆነዋል ዘመናችንን ያለመወጀት ቸግር ሠዘመናችን ክፍት ወይም የተጋለጡ ሁነው የሚገኙትን ሀብቶችን ሁሉ የሚለውጡ ፍልስፍናዎች የነገሰበት ዘመን ነው ዓለማዊነት ርጳበ ሉላዊነት ሃይማኖቶችን ሁሉ ወደ አንድ ለማምጣት ካልተቻለ ሁሉንም በማጥፋተ አንድ ማድረግ ሃይማኖተኞችን ቀስ በቀስ በቅየጣ ሃብርርዩ ወደ ዓለማዊነት መቀየር በአሁኑ ሰዓት መናፍቃንም ሆኑ ዓለማውያን የእኛን መዝሙር አያዳመጡት ነው። ማጠቃለያ » መዝሙር ምስጋና ጸሉት እና ትምህርት ነው » ሰው ከተፈጠረለት ዓላማ አንዱ ምስጋና በመሆኑ ትከከለኛውን ምስጋና ለእግዚአብሔር ልናቀርብ ይገባል » መዝሙርን በያሬዳዊ ዜማ መዘመር በትክከል ከአግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት ነው ማንነትን መጠበቅ ነው በቱሪዝም መልክ ለሀገራችን ትልቅ ሃብት ነው » ስለዚህ እያንዳንዳችን ስለ መዝሙር ምንነት ትክከለኛውን ግንዛቤ በመያዝ ለራሳችን እና ለሌሎች ምዕመናን ልናስተምር ይገባል ዴ ር መ ለዚህም የጽፃገዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት አይለየን አሜን » ወስብሐት ለእግዚአብሔር ሁ ሃያን ሴን አፌ ረፈያሪ ኤ መሠወህመያ ያያያያያዎቅ ያ ያያያያያያ ያያያዖሥፖዖያያ ፊይ ያያሪያሪወዘዋና ሪያያያ ሪያያ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት