Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የዜግነት ትምህርት G8.pdf


Advertisement
  • word cloud

የዜግነት ትምህርት G8.pdf
  • Extraction Summary

ቁልፍ ቃላት ችግር መፍታት የሚጀምረው ሀ ችግሩን በመለየት ለ አማራጮችን በማስቀመጥ ሐ እርምጃዎችን በመውሰድ መ የችግሩን መንስኤ በመፈለግ ሠ ሁሉም ክፍል በ ሀ ስር የተዘረዘሩትን ሀረጋት ከ ለ ስር ከተሰጡት አማራጮች ፍቺጋር አዛምድ ህ ለ በድግግሞሽ መለማመድ ሀ የመጀመሪያው ደረጃ ችግርን ለመፍታት በግምት ውሳኔ መስጠት ለ ስለዓለም ለማወቅ ናላጎት መኖር ችግርን መለየት ሐ ከሙከራና ስህተት መማር ውጤትን መገምገም መ በጥልቀት ማሰብ ውሳኔ የመስጠት ሄሂደትን በምን መልኩ ይረዳል ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ክፍል እ አጭር መልስ ስጡ በግልና በማህበረሰብ ህይወት ውስጥ በጥልቀት የማሰብ አስፈላጊነት ምንድን ነው።

  • Cosine Similarity

እ ከ ከ እእ ከ ን ን እ ን አሄ አሄ ሄእ ኦፊ የዴሞክራሲ ፅንሰ ዛሳብ «ፊ«««« መሰርታዊ የዴሞክራሲ መርሆዎች ህህ ሀ የዲሞክራሲ እሴቶችን እ እ እን ከ እእ እእ ን ዘ ን አ » የአገር በቀል የዴሞክራሲተቋማት እና አሴቶች አስፈላጊነት የዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ በኢትዮጵያ ያሉት እድሎች እና ተግዳሮቶ እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ ከ እዘ አ ከ አ ዘ እ ከ እ ሄእ ምፅራፍ ሕገመንግስታዊነት ዘ ሄእ ክ««« « የህገመንግስት እና የህገመንግስታዊነት ፅንሰ ሃሳብ የሕገመንግስት ዓላ እከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ ን ተ ዘ ዘ ዘ ተ ተ ተ አ እ ን የህገመንግስታዊነት አስፈላጊነት የሕገ መንግስት አይነቶችና ባህሪያት ሕገመንግስታዊነት ሰላምንና መረጋጋትን በማስፈን ረገድ ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ የሰብአዊ መብቶች ዓይነቶች ኢህህ የእኩልነት መብት ን እ እ ን ከ ከ ዘዘ ዘን ን ን «ን የሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ክልሎች ሕገ መንግሥት በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ተግዳሮቶች ምዕራ እ ከከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ተ ተ ተ ዘ ተ አ ተ ተ ተ የግጭት አፈታት እና የሰላም ግንባታ የግጭት እና የሰላም ጽንሰ ሐሳብ የግጭት መንስኤዎች ጋእ እእእ እእ እ እዘ ዘ ዘ ዘ ሄሄ ሄክ የግጭት አፈታት እ ዘ ዘ እቴ » የሰላም ግንባታ ህህ«ኢ« ግጭቶችን የሚፈቱ ሀገር በቀል ማህበራዊ ተቋማት የክለሳ ጥያቄዎች ከ እ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ እ አ እዘ አ ዘ አሄ ከ እቴ ምራዕፍ በጥልቀት የማሰብ እና የችግር አፈታት ክህሉት የችግር አፈታት ሂደት ምንነትና ደረጃዎች በጥልቀት የማሰብና ውሳኔ የመስጠት ሂደቶችና ደረጃዎች በጥልቀት የማሰብና የችግር አፈታት ክህሎቶች አና ባህሪያት በጥልቀት የማሰብ ክህሎትን የሚያሻሽሉ ዘዴዎች በችግር አፈታት ሂደት ውስጥ በጥልቀት የማሰብ ክህለቶች የዜግነት ትምህርት የተማሪ ኣ ምዕራፍ ፖ መልካምነት መግቢያ ይህ ምዕራፍ የመልካምነት ፅንሰ ዛሃሳብን ባህሪያትንመርሆዎችን እንደዚሁም የመልካምነትን አስፈላጊነት በሚገልፁ ሃሳቦች ላይ ያተኩራልበዚሁ መሰረት በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች በዕለት ተፅለት ኑሮ ውስጥ መልካምነትን በሃሳብ እና በተግባር ለመተግበር የሚረዱ ዛፃሳቦች ናቸው። ሀ ታማኝነት ለ አስተዋይነት ሐ ለጋስነት መ ሁሉም መልስ ይሆናል መጽሃፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ መንግስት አና የመንግስት አስተዳደር መግቢያ ይህ ምፅራፍ ስለመንግስትየመንግስት አወቃቀርበመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያለውን ግንኙነት እና ልዩነት በውስጡ የያዘ ሲሆን በተጨማሪም የኢትዮጵያን የመንግስት ሥርዓት አካቶ የያዘ ክፍል ነው ቁልፍ ቃላት መንግስትየመንግስት አስተዳደርአሃዳዊፌደራላዊፕሬዝዳንታዊ ፓርላመንታዊ ኤ የተለያዩ የመንግስት መዋቅሮችን መለየት ኤ የተለያዩ የመንግስት ስርዓቶችን መግለፅ ኳ በመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያለውን ግንኙነት እና ልዩነት መለየት የኢትዮጵያን የመንግስት ሥርዓት መረዳት የኢትዮጵያ የመንግሰት አስተዳደር ጥንካሬዎች እና ውስንነቶችን መግለፅ የመንግስት አወቃቀር ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኤ የመንግስት አወቃቀር ፅንሰ ሀሳቦችን ትገልፃለህሽ ኤ የመንግስትአወቃቀር አይነቶችን ትለያለህሽ ኤ የመንግስት አወቃቀር ባህሪያትን ትዘረዝራለህሽ ኤ የተለያዩ የመንግሰት አስተዳደር ጥንካሬዎች እና ውስንነቶችን ትለያለህሽ ዋቼ የመንግስት አወቃቀር ማለት ምን ማለት ነው። በድብልቅ የመንግስት ስርዓት ውስጥ የፕሬዘዳንት እና የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በጋር ሥራ ላይ የሚውልበት ስርዓት ነው ፕሬዘደንቱቷ ለብቻ በመመረጥ የሥራ አስፈፃሚነት ስልጣን ያለው ሲሆን ጠቅላይ ሜኒስትሩ ደግም በህግ አውጪ አካል ዉስጥ ከፍተኛ ቦታ ይኖረዋል በድብልቅ የመንግስት ስርዓት ከሚተዳደሩ ሀገሮች መካከል ፈረንሳይ አንዲ ናት የድብልቅ መንግስት ስርዓት ባህሪያት ኤ ሁለት የሥራ አስፈፃሚ መኖር ኤ የክትትል እና ቁጥጥር ስርዓት መኖር ኤ በህዝብ የተመረጠ ፕሬዘዳንት አና የፓርላማ አባላት ያሉት መሆኑ ናቸው መመመመሺግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ በመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያለው አንድነት እና ልዩነት ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኤ በመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያለውን አንድነት ትገልፃለህሽ ኤ በመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያለውን ልዩነት ተገልፃለህሽ ብዙዉን ጊዜ መንግስት እና የመንግስት አስተዳደር የሚሉት ቃላት በፖለቲካዊ ንግግሮች ውስጥ በጣም የተሳሰሩ ናቸው በተደጋጋሚ እና በተለዋዋጭነትም ጥቅም ላይ ይውላሉ ሆኖም ግን ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ተመሳሳይነት እና ልዩነት አላቸው ሀ የመንግስት እና የመንግስት አስተዳደር አንድነት በመንግስት እና በመንግስት አስተዳደር መካከል ያሉት አንድነቶች የሚከተሉት ናቸው ኤ መንግስት በውስጡ ህዝብግዛትየመንግስት አስተዳደር እና ሉዓላዊነት ያሉት ሲሆን ይህም የሚያሳየው አስተዳደር ከመንግስት አካሎች አንዱ መሆኑን ነው የመንግስት አስተዳደር ሁሉንም የመንግስት አላማዎች የማሳካት ዛላፊነት አለበት ኤ መንግስት ለመንግስት አስተዳደር ህጋዊነትን ይሰጣል የመንግስት አስተዳደርም እውን ያደርጋል ለ የመንግስት እና የመንግስት አስተዳደር ልዩነት መንግሥትና የመንግሥት አስተዳደር በዚህ መንገድ የማይነጣጠሉ ትስስር ቢኖራቸውም ልዩነትም አላቸው ከእነዚህ ልዩነቶች መካከልም ጥቅቶቹ የሚከተሉት ናቸው ኤ መንግስት ከመንግስት አስተዳደር የበለጠ ሰፊ ፅንሰ ሀሳብ ያለው መሆኑ ኤ መንግስት የማይታይ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ደግሞ ተጨባጭ መሆኑ ኤ መንግስት ቋሚ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ደግሞ ተለዋዋጭ መሆኑ ተግባር የመንግሥትና የመንግሥት አስተዳደርን ልዩነቶች በቡድን ከተወያያችሁ በኃላ በሚከተለው ሠንጠረዥ ውስጥ በመሙላት ለክፍሉ ተማሪዎች አቅርቡ መንግስት የመንግስት አስተዳደር ታሚ ተለዋዋጭ የኢትዮጵያ የመንግስት አስተዳደር ስርዓቶች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኋኳ የኢትዮጵያን የመንግስት ስርዓቶች ትለያለህሸ ኋኤ የኢትዮጵያን የመንግስት ስርዓቶች ጠንካራ ጎኖች ትገልፃለህሽ ኋኤ የኢትዮጵያ የመንግስት ስርዓቶች ደካማ ጎኖች ትገልፃለህሽ የመንግስት ስርዓት የአንድን ሀገር የመንግስት አስተዳደር ባህሪይ የሚገልፅ ነዉ ከአነዚህም መካከል ጥቂቶቹንጉሳዊ አገዛዝ ወታደራዊ አገዛዝ ወይም መመመመሺግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ ዴሞክራሲያዊ ሊሆኑ ይችላሉ ኢትዮጵያም በንጉሳዊ አገዛዝ አና በወታደራዊ አገዛዝ ስትተዳደር የቆየች ስትሆን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን ለመተግበር በሙከራ ላይ ትገኛለች ንጉሳዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ የንጉሳዊ አገዛዝ ሥርዓት እስከ ዓም ድረስ በአገሪቱ ውስጥ የነበረ ስርዓት ነው በዚህ ስርዓት ውስጥ ሥልጣን ሙሉ ለሙሉ በንጉሠ ነገሥቱ እጅ ሲሆን ንጉሳዊው መንግስት ህግ የማውጣት የአስፈፃሚነት ስልጣን እና በከፊል የዳኝነት ስልጣን አለው ስለዚህም ንጉሠ ነገሥቱ ሙሉ ሥልጣን የነበራቸው አና አፃዳዊ የመንግሥት መዋቅርን ሲከተሉ ነበር ሀ የንጉሳዊ ስርዓት ጥንካሬዎች ለዘመናዊ የመንግስት ምስረታ ትልቅ ሚና ተጫውቷል ንጉሳዊ ስርዓት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ለማረጋገጥ በሚያደርጉት ቁርጠኝነት የማይናወጡ ነበሩ ለዘህም ደግሞ የሁሉም የነጻነት ምልክት የሆነውን የአድዋ ድል መመልከት እንችላለን በተጨማሪም ዲፕሉማሲያዊ ስኬቶች አህጉራዊ ድርጅት እንዲመሰርቱ አስተዋፅዖ አድርገዋል በዚህም የተነሳ በአህጉር ደረጃ የአፍሪካ ህብረት እንዲቋቋም ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክተዋል በዚህም ምክንያት መዲናችን አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆን እያገለገለች ትገኛለች ለ የንጉሳዊ ስርዓት ውስንነቶች ንጉሳዊ ስርዓት ከላይ የተጠቀሱት ጥንካሬዎች ቢኖሩትም የተወሰነ ውስንነቶችም አሉት ከአነዚህም መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው የህግ የበላይነት አለመኖር የአኩልነት መብቶች አለመከበር የሰብአዊ መብት ጥሰት መኖር ኳ ኳ ኳ ኤ ስልጣን በዘር የሚተላለፍ መሆኑ ኤ መንግስት እና ኃይማኖት የማይለያዩ መሆናቸው ኤ ብዝፃነትን የማያስተናግድ መሆኑ እና የመሳሰሉት ናቸው ወታደራዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የፊውዳል ስርዓት በደርግ መምጣት ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ ወታደራዊ የአገዛዝ ስርዓት የሶሻሊዝምን ርዕዮተ ዓለም የሚከተል ነበርይህም ስርዓት እንደ ንጉሳዊ ስርዓት ሁሉ የራሱ የሆነ ጥንካሬ እና ውስንነቶች አሉት ሀ የወታደራዊ ስርዓት ጥንካሬዎች ኤ የሀገርን ድንበር ማስከበር ኤ ለገበሬዎች መሬትን መልሶ ማከፋፈሉ ኤ የመሰረተ ትምህርት ዘመቻዎች ማካሄፄድ ኤ መንግስትን እና ኃይማኖትን ማለያየት እና የመሳሰሉት ናቸው ለ የወታደራዊ ስርዓት ውስንነቶች ኤ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መስፋፋት ኤ የአርስ በርስ ጦርነቶች መበራከት እአና የብዙ ሰዎች ሞት እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ኤ የአንድ ፓርቲ ሥርዓት እና የመሳሰሉት ናቸው የኢትዮጵያ የሪፐብሊክ መንግስት ከ ዓ ም በኋላ ደርግ ከስልጣን ከተወገደ በኃላ የኢትዮጵያ የመንግስት መዋቅር ተቀየረ በ በሀገሪቷ ህገመንግስት አንቀጽ ላይ አንደ ተገለጸውኢትዮጵያ ለፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስርዓት አውቅና በመስጠት ሥራ ላይ እያዋለች ትገኛለች እንደ ሌሎቹ ስርዓቶች ሁሉ የኢፌዴሪ መንግስት ስርዓትን ሥራ ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ጩ ላይ ከማዋል አንፃር የራሱ የሆነ ጥንካሬ እና ውስንነቶች አሉት ሀ የድህረ ዓም የኢፌዴሪ መንግስት ጥንካሬዎች ራስን በራስ የማስተዳደር መብትቋንቋን እና ባህልን የማሳደግ መብቶችን አንዲሁም የፖለቲካ ውክልና እውቅናን ማግኘት የኢፌዴሪ መንግስት ጠንካራ ጎኖች ናቸው ለ የድህረ ዓም የኢፌዴሪ መንግስት አስተዳደር ውስንነቶች የኢፌዴሪ መንግስት ከላይ የተገለፁት ጠንካራ ጎኖች እንዳሉት ሁሉ በትክክል ሥራ ላይ ባለመዋሉ የተወሰኑ ውስንነቶች አሉት ከእነዚህ መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው ጧኳ ጧኳ አልፎ አልፎ በክልሎች መካከል የድንበር ግጭት መኖር መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶች በሚፈለገው ደረጃ ሥራ ላይ አለመዋል በክልሎች መካከል ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል አለመኖር በክልል መንግስታት እና በፌዴራል መንግስት መካከል ግልፅ የሆነ የስልጣን ክፍፍል አለመኖር እና የመሳሰሉት ናቸው ተግባር በኢትዮሏኢያ ዉስት ከነበሩት የመንግስተ ሥርዓት መካከል የንጉሳዊ አገዛዝ ወታደራዊ አገዛዝ እና የኢፌዴሪ መንግስት ስርዓት ጥንካሬዎች እና ድክማቶች ላይ በቡድን ከተወያያችሁ በኃላ ለክፍሉ ተማሪዎች አቅርቡ ማጠቃለያ በመንግስታዊ አወቃቀር ላይ በመመስረት ሦስት የመንግስት መዋቅሮች አሉ እነሱምአሄዳዊፌዴራላዊ እና ኮንፌዴራላዊ ናቸው በተመሳሳይ መልኩ በአለም ላይ ሶስት አይነት የመንግስት ስርዓቶች የሚገኙ ሲሆን እነሱም ፕሬዘዳንታዊፓርላሜንታዊ አና ድብልቅ በመባል ይታወቃሉመንግስት እና የመንግስት አስተዳደር ተመሳሳይነት አንዳላቸው ሁሉ ልዩነቶችም አሉዋቸው መንግስት በውስጡ ህዝብግዛት የመንግስት አስተዳደር እና ሉዓላዊነት ያሉት ሲሆን ይህም የሚያሳየው የመንግሥት አስተዳደር አንዱ እና ዋነኛው አካል መሆኑን ነውር መንግስት ለመንግስት አስተዳደር ህጋዊነትን የሚሰጥ አና የመንግስት አስተዳደር ደግሞ አውን የሚያደርግ አካል ነው በሌላ መልኩ መንግስት ከመንግስት አስተዳደር የበለጠ ሰፊ ፅንሰ ሀሳብ ያለው አና የማይታይ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ደግሞ ተጨባጭ ነው ከዚህም በተጨማሪ መንግስት ቋሚ ሲሆን የመንግስት አስተዳደር ደግሞ ተለዋዋጭ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያም የንጉሳዊ አገዛዝ ወታደራዊ አገዛዝ እና የኢፌዴሪ መንግስት ስርዓት ልምድ ያላት ሀገር ናት የቃላት ፍቺ የመንግስት ተጠሪ በፓርላሜንታዊ ስርዓት ዉስጥ የሀገርቷ ፕሬዘዳንት የመንግስት ተጠሪ ነው መንግስት አራት ዋና ዋና መሳሶዎችን የያዘ ስሆን እነሱም ሉዓላዊነትየመንግስት አስተዳደር ህዝብ እና ዳር ድንበር ናቸው ኢፌዲሪ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ የክለሳ ጥያቄዎች ጩ የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች በማንበብ ትክክል የሆነውን እውነት ስህተት የሆነውን ደግሞ ሀሰት በማለት መልስለ ኢትዮጵያ ከ ጀምሮ በፓርላሜንታዊ የመንግሥት ሥርዓት እየተዳደረች ትገኛለች በንጉሣዊ አገዛዝ ስርዓት ውስጥ የህዝብ የበላይነት ዋና መርህ ነበር የራስን አድል በራስ የመወሰን መብት የኢህአዴግ መንግስት ካስገኛቸው ስኬቶች መካከል አንዱ ነው ክፍል ሁለት የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ በመምረጥ መልስሲ ከሚከተሉት መካከል የፌዴራላዊ ስርዓት ባህሪይ የሆነው የትኛው ነው። የመንግስት እና የሄይማኖት መለያየት ማለት መንግሥት እና ዛፃይማኖት የተለያዩ ናቸው መንግስታዊ ሃይማኖት አይኖርም መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ማለት ነው በአንድ ሀገር ውስጥ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች ሊኖሩ ይችላሉ እነዚህ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በቁጥር ሊበላለጡ ይችላሉ ለምሳሌ በብዛት ተከታይ ያለው ሃይማኖት ሀገር የማስተዳደር አድሉን ቢያገኝ በብዛት ተከታይ የሌላው ማህበረሰብ ሃይማኖቱን በነፃነት አንዳያመልኩ ቢያደርግ ድርጊቱ ከሃይማኖት ነፃነትጋር የሚቃረን አና የመብት ጥሰት የሚያመጣ ስለሆነ የመንግስት እና የሄሃይማኖት መለያየት የሚለውን መርህ በዴሞክራሲ ሰርአት ሂደት ውስጥ ማካተት አስፈላጊ ነው ግልፅነት እና ተጠያቂነት ግልፅነት ማለት በመንግሥት አሰራር ሂደት ውስጥ መንግሥት የሚሰራቸውን ሥራዎች ለማህበረሰቡ ሙሉ መረጃ እንዲደርሳቸው ማድርግ ማለት ነው ይህ ማለት መንግሥት የሚሰራቸውን ሥራዎች አና አሰራሮችን ጊዜያቸውን በጠበቀ ሁኔታ ለህዝብ ግልፅ ማድረግ እንዳለበት የሚያሳይ መርህ ነው ተጠያቂነት ማለት ማንኛውም ኃላፊ አና የሕዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጓድል ለህግ ተጠያቂ እንደሚሆን የሚያሳይ መርህ ነው የመንግስት ባለስልጣናትን ተጠያቂነት ለማስፈን ህዝቦች ከአቅድ አወጣጥ ጀምሮ መንግስት የሚያከናውናቸውን ሥራዎች ማወቅ አና ተጨባጭ መረጃ ሊኖራቸው ይገባል ነፃ ፍትሀዊ አና ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ማካፄድ ነባ የምርጫ ስርአት ማለት በምርጫ አሰራር ህግ እና ደንብ መሰረት እድሜያቸው ለምርጫ የደረሱ ዜጐች ሁሉ ለምርጫ የቀረቡትን አጩዎች ያለምንም ስጋት አና ማስፈራራት በሙሉ ነፃነት የመምረጥን መብት የሚያጎናፅፍ ነው ፍትሀዊ የምርጫ ስርአትማለት በድምፅ ቆጠራ ሂደት ውስጥ የሁሉም የድምፅ ሰጪ ውጤቶች ያለምንም ልዩነት ውጤታቸው እኩል ነጥብ ያለው እና በትክክል መቆጠሩን የሚያሳይ የምርጫ ሄደት ነው ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ማለት ምርጫ የሚካሄድበት ቋሚ ጊዜ እና ሰአት ያለው መሆኑን የሚያሳይ የምርጫ ሄደት ነው በዚህ የዴሞክራሲ መርህ መሰረት አድሜያቸው ለምርጫ የደረሱ ዜጐች ያለምንም አድልዎ የመምረጥ አና የመመረጥ ሙሉ መብት ሲኖራቸው በምርጫ ህግ መሰረት በህግ ያልተፈቀደላቸው የመምርጥም ሆነ የመመረጥ መብት የላቸውም ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ የሰብአዊ መብት መከበር ሰብአዊ መብት ማለት ሰዎች ሰው ስለሆኑ ብቻ በተፈጥሮ የሚያገኙት መብት ነው አነሱም በህወት ከመኖር መብት አንስቶ እስከ ለሰው ልጆች ኑር አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ፍላጎትን የማግኘት መብትን ያጠቃልላል ለምሳሌ እንደ ምግብ ትምህርት ሥራ ጤና ነጻነትን የማግኘት መብቶችን ያጠቃልላል የፓርቲ ብዝሀነት በአንድ ዴሞክራሲ ሰርአት አራማጅ ሀገር ሁለት እና ከዚያ በላይ ፓርቲዎች አስፈላጊነትን የሚያሳይ ፅንሰ ፃሳብ ነው የፓርቲ ብዝሀነት ዋናው አላማ ዜጐች ለምርጫ ከሚወዳደሩ አጩዎች አና ከፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በትክክል ለሃገር ጠቃሚ የሆነውን ፃሳብ የያዘው የትኛው ነው ብለው ለመመዘን አድልን የሚሰጥ መሆኑ ነው የህግ የበላይነት የዚህ ምዕራፍ ፅንሰ ህሳብ የሚያሳየን በዴሞክራሲዊ ሰርአት ውስጥ ማንኛውም ሰው በህግ ፍት አኩል መሆኑን በአጠፋው ጥፋት እኩል ተጠያቂ መሆኑን ህጉ ማንኛውም ሰው ላይ አኩል ተፈፃሚነት ያለው መሆኑን ከህግ በላይ የሚሆን ሰው የለም የሚሉትን ሃሳቦች የያዘ ነው በጥቅሉ የህግ የበላይነት ማለት ሁሉም ሰው እንዲሁም ተቋማት ለህግ ተገዥ መሆናቸውን የሚያሳየን ፅንሰ ዛሳብ ነው የጉዳይ ጥናት ሀበምትባል ሀገር ውስጥ ሥልጣን የዘር ፃረግን መሰረት ባደረገ መልኩ የሚተላለፍ እንጂ ዴሞክራሲያዊ ሂደትን የተከተለ ምርጫ የምታካሂድ ሀገር አይደለችም በመሆኑም ሁሉም ስልጣን የንጉሱ ስለሆነ ህዝቦች ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተሳትፏቸዉ የተገደበ ነው ይህ ማለት ሀገሪቷ ነፃ የሆነ የመተዳደሪያ ህግ እና መርህ የላትም ማለት ነው በንጉሱ የሚተላለፉትን ውሳኔዎች ህዝቦች በግልፅ ስለማያውቋቸው ንጉሱ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ተጠያቂነት አይኖርም ። በቡድን በመወያየት ለክፍሉ ተማሪዎች አቅረቡ እኩልነት በዴሞክራሲ ሰርአት ውስጥ ማንኛውም ዜጋ ያለምንም ልዩነት በፓለቲካ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እኩል የሆነ እድል ማግኘት እና በውጤቱም አኩል ተጠቃሚነት እንዳላቸው ያሳያልይህ የማህበረሰብ እሴት ለዴሞክራሲ ግንባታ ጥሩ ሁኔታ ስለሚኖረው ሊበረታታ የሚገባ አሴት መሆን አለበት አቃፊነት ከዴሞክራሲ አሴቶች መካከል አቃፊነት ሁሉንም የማቀፍ ሂደት እና አሰራር በተግባር የሚያሳይ የዴሞክራሲ እሴት ነው በዚህ እሴት መሰረት ማንኛውም ዜጋ በሚመለከተው ደረጃ ሁሉ ላይ ያለምንም ልዩነት ወይም አግላይነት አኩል የሆነ አድል አንዲያገኝ እና በዚህም ተሳትፎ ተጠቃሚ አንዲሆን የሚረዳ ነው ይህ ደግሞ ጠንካራ የሆነ ማህበረሰብ ለአንድ አላማ የቆመ አና ለዴሞክራሲ ግንባታ ጉልህ ሚና ይኖረዋል ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ሥዕል ያታዊ እኩልነትን ያማከለ ህዝባዊ ስብሰባ ክብር መስጠት ክብር መስጠት ማለት የራስን ዝና እአና ክብር ዝቅ በማድረግ ለሌሎች ከፍተኛ ክብር አና ምስጋና መስጠት ማለት ነው ክብር ከዴሞክራሲ አሴት መካከል አንዱ ሲሆን ይህን አሴት ስራ ላይ ማዋል እንደ ግዴታ ይወሰዳል አሴቱም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መንገዶች የሚንጸባረቅ ይሆናል መከባበር እና ለልዩነት እውቅና መስጠት ለጋራ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት የግል አና የጋራ ንፅህናን መጠበቅ ታላላቆችን አና መሪዎችን ማክበር ታጋሽ መሆን ከአድሎአዊ አሰራር ነፃ መሆን ሁሉንም ሰው በጥሩ ስነምግባር ማሰተናገድን የሚያንጸባርቅ አሴት ነው ብዝሃነትን ማክበር ዴሞክራሲያዊ በሆነ ስርአት ውስጥ የአንድ ሀገር ማህበረሰብ ብዝሃነት ተፈጥሮአዊ አና ውበታችን መሆኑን በመገንዘብ እርስ በእርስ መከባበር አስፈላጊ ነው ብዝሀነትን የሚያከብር ማህበረሰብ በብሔር ቋንቋ ባህል ፅታ እና አካላዊ ጤንነት ሁኔታ ሳይወሰን እርስ በርስ ክብር ይሰጣጣል ይህም ዴሞክራሲ የሚታወቅበት ሌላኛው እሴት ነው ሥዕል ብዝሃነት የሚንፀባረቅበት መመመመሺግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ የአገር በቀል የዴሞክራሲተቋማት እና አሴቶች አስፈላጊነት ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች በማህበረሰቡ ውስጥ የሚገኙ ሀገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋማትን ትዘረዝራለህሽ ኤ ሀገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋማት አስፈላጊነትን ታብራራለህሽ ሀገር በቀል አውቀት ሲባል እውትን የሚፈልቅበት የሚቆይበት የሚላምድበት አና ለመጪው ትውልድ ለውጥ በማሰብ እንደ ውርስ የሚተላለፍበት ነው ኢትዮጵያ የተለያዩ የብሔር ቤሔረሰቦች እና ህዝቦች ሀገር ናት አነዚህ ብሔሮች አራሳቸውን በራሳቸው ለማስተዳዳር ግጭትን ለመፍታት ድንበራቸውን ሰላም እና ጸጥታቸውን ለማስከበር የሚያስችላቸው ሀገር በቀል እውቅቶች እና ተቋማት አሏቸው በዚህ መልኩ የሚገኙ እውቀቶች ለሀገር በቀል ተቋማት አና አሴቶች መሰረት በመሆን ያገለግላሉ በሀገራችን ከሚገኙ ሀገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋማት መካከል ገዳ ከንቺ አዋሲያ ሉዋአበጋር ሴራ መሪእሽክታ ያጂኮ እና ጎረዳን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል የገዳ ስርአት የገዳ ሰርአት የኦሮሞ ህዝብ እራሱን በራሱ የሚያሰተዳድርበት ሰላሙን እና ፀጥታውን የሚያስከብረበትየኢኮኖሚ ፓለቲካዊ እና ማህበራዊ ፍላጉቱን እንዲሁም የጋራ ርፅዩን የሚያሳካበት ሀገር በቀል የዲሞክራሲ ሰርአት ነው የገዳ ስርአት የኦሮሞ ማህበረሰብን በአድሜ ደረጃ በማደራጀት እና ለሰልጣን በማብቃት መብታውን እና ሃላፊነታቸውን አንዲወጡ በማድረግ በአንድነት አብሮ የመኖር እሴትን እንዲያንጸባርቁ የሚያደርግ ሰርአት ነው የገዳ ሰርአት የብዝዛነት ሰርአት ሲሆን ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ብቻ የሚተላለፍበት እና የተለያዩ ውሳኔዎች በሙሉ ድምጽ የሚተላለፍበት ዴሞክራሲዊ ሰርአት ነው ይህ የሀገር በቀል ሰርአት አሁን ላለንበት የዴሞክራሲ ሰርአት ግንባታ መሰረታዊ አስተዋፅዖ ያደረገ ስርአት ነው ሁ የከንቺ ሰርአትፁ ከንቺ የወጅራት ማህበረሰብ የሀገር በቀል የአስተዳደር ሥርዓት ሲሆን የማህበረሰቡን ሰላም የሚያሰጠብቅ ህግን የሚያስከብር ፍትህን የሚያረጋግጥ ሃይማኖታቸውን እና ማንነታቸውን ለማስከበር ታልሞ የተቋቋመ የወጀጅራት ማህበረሰብ ሀገር በቀል የአስተዳደር ሰርአት ነው አበጋር ይህ አገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋም በሰሜን ኢትዮጵያ በወሎ አካባቢ በስፋት የሚታወቅ ሲሆን በተለይም የሴቶችን መብት በማስከበር አና ሴቶች ወደ ስልጣን አንዲመጡ በማደረግ ጉልህ ሚና የሚጫዋት ተቋም ነው በዚህ የተነሳ ላለንበት የዴሞክራሲ ግንባታ መሰረት የጣለ ነው ሉዋ ሉዋ የሲዳማ ማህበረሰብ ካላቸው ሀገር በቀል ተቋማት መካከል አንዱ ሲሆን ስልጣን በሰላማዊ መንገድ የሚተላለፍበት ስርአት ነው ይህ በሰላሚዊ መንገድ ሥልጣንን የማስተላላፍ ልማድ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጥሩ አጋጣሚ ስለሆነ ሊበርታታ ይገባዋል ሁ ያጂኮ ያጂኮ የጉራጌ የሀገር በቀል ተቋም ሲሆን በዚህ ተቋም አማካኝነት የጉራጌ ማህበረሰብ የራሳቸውን የመተዳደሪያ ህጐችን የሚያወጡበት እና የሚተርጉሙበት የሀገር በቀል ተቋም ነው የጉራጌ ብሔር ተወላጆች በማህበረሰቡ ባህል ላይ በመመሰረት ህግን በማውጣትም ሆነ የወጣውን ህግ በማሻሻል የሚተዳደሩበት ስርዓት ነው የህግ ማውጣቱም ሆነ የህግ ማሻሻል ሂደት ሥርዓቱን ጠብቆ የሚካሄድ ይሆናል የጉራጌ ብሔር ተወላጆች ጉባኤ እንደ ከፍተኛ የፍርድ አሰጣጥ እና በበተለያዩ ጉዳዮች ላይ የመጨረሻ እልባት የሚሰጥበት ሂደት ተደርጎ ይቆጠራል ስለዚህ ያጂኮ ለዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታ አስፈላጊ ከሆኑ ሀገር በቀል ተቋማት አንዱ ነው ሁ ሴራመሪሽታ ሴራመሪአታ የከምባታ አገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋም ነው በዚህ ተቋም ውስጥ የከምባታ ማህበረሰብ ማህበራዊ መስተጋብሩን የጎሳ አና የድንበር ጉዳዮቹን የሚያስተዳድሩበት ተቋም ነው የዚህ ማህበረሰብ ተቋም ሌላ ስሙ መሪክታ በመባል ሲታወቅ ትጉሙም ለአውነት መቆም ማለት ነው ኢጩጨ ንን ወ መመ በከምባታ ማህበረሰብ ዘንድ የድንበር እና የጎሳ ምክር ቤት አባላት ስራቸውን በህግ አግባብ መርህ መሰረት ያከናውናሉ የፍቅር ግንኙነትየትዳር የቤተሰብ የጓደኝነት የመዝናኛ ፕሮግራሞችጨዋታዎች ስፖርት እና የመሳሰሉት ግንኙነቶች በመሪእታ ህግ አግባብ መርሆዎች ይዳኛሉ የግንዛቤ ጥያቄ በአካባቢህ ማህበረሰብ ከሚገኙ የፃዛገር በቀል የዴሞክራሲ ተቋማት መካከል ጥቂቶቹን በመጥቀስ በቡድን ከተወያያችሁበት በላ ለክፍሉ ተማሪዎች አቅርቡ ተግባር ሀገር በቀል ተቋማት አና አሴቶች ለዴሞክራሲ ግንባታ ያላቸውን አስተዋጽኦ በቡድን በመወያየት ለክፍሉ ተማሪዎች አቅርቡ ከታች በተሰጠው ሰንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ማህበረሰብ የሃገር በቀል ተቋማት ስም አና ሚናቸውን በመሙላት እና በቡድን በመወያየት ሰንጠረዝን አሟልታችሁ ለክፍሉ ተማሪዎች አቅርቡ ተቁ ማህበረሰብ የፃገር በቀል ተቋማት ስም እና ሚና ኦሮሞ ወላይታ ወሉሎ ዋጅራት የዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ በኢትዮጵያ ያሉት አድሎች እና ተግዳሮቶች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛው የመማር ብቃቶች ኤ የዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ በኢትዮጵያ ሊያጋጥሙት የሚችሉ እድሎችን ትገልፃለህሽ ኤ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጥሩ አድሎች እና ተግዳሮቶች ሊሆኑ የሚችሉትን ታብራራለህሽ ሃገራችን ኢትዮጵያ በፃገረ መንግስት ግንባታ እና በመንግስት አስተዳደር ረጅም ፅድሜ ብታስቆጥርም በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት ያላት ተሞክሮ ግን በጣም እንጭጭ ነው ለምሳሌ በህገመንግስት የተደገፈ ዴሞክራሲያዊ የመንግስት ስያሜ በኢትዮጵያ የተጀመረው በደርግ ሥረዓተ መንግስት በ እኢአ ቢሆንም በተፈለገው መጠን ሥራ ላይ ሳይውል ቀይቷል በ የወጣው ህገመንግስት የመንግስት አስተዳደር ሥርዓት የኢትየጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ መንግስት በማለት ይጠራ ነበር ይሁንና የዚህ ሥርዓት ስያሜ በተግባር በሥራ ላይ ሳይተገበር ቀርቷል በአሁኑ ሰዓት የፃገራችን የዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ ሂደት በተለያዩ እድሎች አና እንቅፋቶች የታጀበ ነው ከአነዚህም መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ሀ የዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ እድሎች በኢትየጵያ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሰረት የሚሆኑ ፃሣገር በቀል ተቋማት እና አሴቶች አሏቸው እነዚህ ሃገር በቀል ተቋማት እና አሴቶች ፃገራችን ለምታደርገው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አንደ መልካም አድል ይቆጠራሉ የዴሞክራሲ ተቋማት አንደ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የምርጫ ቦርድ ገለልተኛ በመሆን ሥራቸውን አና ኃላፊነታቸውን የሚወጡ ከሆነ ለሃገራችን የዴሞክራሲ ግንባታ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል የትምህርት አድል መስፋፋት የማህበረሰቡን ንቃተ ህሊና በመለወጥ ለዴሞክራሲ ሥረዓት ግንባታ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል የመስረተ ልማት መስፋፋት እንደ መንገድ የአውሮፕላን መስመር ዝርጋታ እና የቴሌኮምዩኒኬሽን መስፋፋት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማሳለጥ ደረጃ ያለው ሚና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንበታ በኢትዮጵያ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ለ በኢትየጵያ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮች የብሔር ብሔረሰቦችን አኩልነት አና አኩል ተጠቃሚነት በማክበር በአግባቡ ሥራ ላይ አለማዋል ጠንካራ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማትን አለመገንባት እና የተገነቡትም መመመመሺግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ አለመወጣት የተፈጥሮ ዛብት ስርቆት እና ዝርፊያ መስፋፋት የህግ የበላይነት በአግባቡ ሥራ ላይ አለመዋል ማህበረሰቡ ለዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን የመንግስት የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ኋላቀር እና ከፓርቲ አስተሳሰብ ነፃ አለመሆን ድህነት እና የኑሮ ውድነት ናቸው ተግባር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መልካም እድሎች እና አንቅፋቶችን ከታች በተሰጠው ሰንጠረዥ ውስጥ በመዘርዘር አና በቡድን በመወያየት ለክፍልህሽ ተማሪዎች አቅርብቢ አድሎች አንቅፋቶች ነሮ ማጠቃለያ ዴሞክራሲ ማለት የህዝብ አስተዳደር ሲሆን ስልጣን በህዝብ እጅ የሚኖር እና የአንድ ፃገር የአስተዳደር ሂደትን የሚወስን ሥርዓት ነው በተጨማሪም ዴሞክራሲ በተለያዩ መሰረታዊ ምሰሶዎች የተዋቀረ ሲሆን እነዚህ ምሰሶዎች መሰረታዊ የዴሞክራሲ መርሆዎች ተብለው ይጠራሉ ከዴሞክራሲ መርሆዎች መካከል ጥቂቶቹ የህዝብ ሉአላዊነት ንቁ የህብረተሰብ ተሳትፎ የስልጣን ክፍፍል የመንግስት እና የፃይማኖት መለያየት የህግ የበላይነት ግልጽነት አና ተጠያቂነት ነፃ ፍትሓዊ ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ የሰብአዊ መብት መከበር አና የመሳሰሉት ናቸው የዴሞክራሲ እሴቶች ከሚባሉት ጥቂቶቹ አንደ መከባበር ታማኝነት ብዝዛነትን ማክበር ነፃነት እኩልነት እና አካታችነት የመሳሰሉት ናቸው በተመሳሳይ መልኩ ፃገር በቀል የዴሞከራሲ ተቋማት እና አሴቶች በኢትዮጵያ አንደ ገዳከንቺ አዋሲያ ሉዋአበጋር ሴራመሪሽክታ ያጂኮ እና ጎረዳአና ሲሆኑ በግጭት አፈታት እና ሴቶችን ለስልጣን በማብቃት ማህበረሰብን በማሳተፍ እና ስልጣንን በሰላማዊ መንገድ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ ትልቅ ሚና ያላቸው እና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት መሰረት የጣሉ ሀገር በቀል ተቋማት ናቸው የምዕራፉ ቁልፍ ቃላት የህዝብ ሉአላዊነት በዴሞክራሲ ሥርዓት ውስጥ የስልጣን ባለቤት እና የስልጣን ምንጭ ህዝብ መሆኑን ያሳያል የክለሳ ጥያቄዎች ክፍል አንድ ትክክል የሆነውን ፃሳብ አውነት ትክክል ያልሆነውን ሀሳብ ደግሞ ሀሰት በማለት መልሱ የህዝብ ሉአላዊነት ህዝብ የስልጣን ባለቤት መሆኑን ያሳያል ሃገር በቀል ተቋማት አና አሴቶች ለዴሞክራሲ ጉልህ ሚና አላችው ከዴሞክራሲ እሴቶች አንዱ ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ማካሄድ ነው በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ህገመንግሰት የአንድ ሀገር የህጎች ሁሉ የበላይ ህግ ነው ዴድ ጩዕጩህ ክፍል ሁለት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልስሺ የዴሞክራሲ አእሴትያልሆነው የቱ ነው። ህገመንግስታዊነት ማለት የአንድ ፃገር ህገመንግስታዊ መርሆዎች ሥራ ላይ መዋላቸውን የሚያሳይ ስርዓት ሲሆን የመንግስት አሰራሮች የህገመንግስቱን መሠረታዊ መርሆዎች ጠብቀው መፈፀማቸውን የሚያረጋግጥ ስርዓት ነው ይህ ማለት ሁሉም ዜጎች እና የመንግስት ባለስልጣናት ለህገመንግስት መሠረታዊ መርሆዎች በመገዛትና የኑሮአቸው አንድ አካል በማድረግ ፍትህፃዊ አገልግሎት የሚያገኙበትን አሰራር በግልፅ የሚያሳይ ስርዓት ማለት ነው በተጨማሪም የመንግስት ሥልጣን በህግ የተገደበና የመሪዎች አሰራር እና አመለካከት የዜጎችን መመመመሺግነት ትምህርት የተማሪ ሃሪ መብት በሚያከብሩ ህጎች መገዛት መኖር እንዳለባቸው የሚያሳይ ፅንሰ ፃሳብ ነው ህገመንግስታዊነት ማለት የመንግስት አካላት የስራ አፈፃፀም ህገመንግስትን እና ህጎችን መሰረት ያደርጉ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው የቡድን ሥራ ማእመንግስትና ህገመንግስታዊ ስርዓት መካከል ያለውን ግንኙነት በቡድን በመወያየት ለክፍል ተማሪዎች ገለፃ አድረጉ የሕገመንግስት ዓላማዎች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛው የመማር ብቃቶች ኤ የሕገመንግስት ዓላማዎችን ትለያለህሽ የሕገመንግስት ጥቅሞችን ታብራራለህሽ የሕገመንግስት ዋናው ዓላማ የመንግሰትን ስልጣን መገደብ እና የዜጎችን የመብት ጥበቃ ማረጋገጥ ነው በተጨማሪም ሃ ስለ መንግስት አወቃቀርስርአት አና የመንግስት አካላት ምንነትን ያብራራል ሃ የመንግስት አካላት ስልጣንና ፃላፊነትን እንዲሁም በመንግስት አካላት መካከል ያለውን የስልጣን ክፍፍል ይወስናል ሃ የአንድን ሀገር ብሔራዊ ሰንደቅ አላማመዝሙር እአና ሌሎች ወሳኝ የሆኑ ሀገራዊ መገለጫዎችን ለመወስን ያገለግላል ብ የህግ ተርጓሚ አካል ህግን መተርጎም ቸርት የመንግስት አካላት እና ተግባራት የግንዛቤ ጥያቄ የመንግስት አካላት በሕገ መንግስት ከተሰጣቸው ስልጣንና ተግባራት ውጭ ስራቸውን የሚያከናውኑ ከሆነ ምን ሊፈጠር ይችላል። በአንድ ሃገር ምቹ የሆነ አስተዳደር ስርዓት ፈጣን ልማት እንዲሁም አስተማማኝነት ያለው ሰላም ለማምጣት ሕገ መንግስት ብቻ በቂ አይደለም ስለሆነም ህገመንግስትን ሥራ ላይ በማዋል ህገመንግስታዊነትን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው የህገመንግስታዊነት ዋና ዋና አስፈላጊነቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው ሀየዴሞክራሲ ስርዓትን ለማጎልበት ህገመንግስታዊነት የመንግስትን ስልጣን በመገደብበመንግስት አካላት መካከል የቁጥጥር ስርዓትን በመዘርጋትና የህገመንግስት መርሆዎችን ሥራ ላይ በማዋል የዴሞክራሲ ስርዓት እንዲጎለብት ያደርጋል ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ስዕል የዲሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ ለአኩልነትን ያረጋግጣል ህገመንግስታዊ የሚለዉ ፅንሰ ዛፃሃሳብ ማንኛውም ዜጋ እንዲሁም የመንግስት አካላት ከህግ በላይ እንዳልሆኑ ያሳያል ይህም ማለት ህግ ያለምንም ልዩነት ሁሉንም ዜጎች በእኩል የሚያገለግል መሆኑን የሚያሳይ ነው ሥዕል የህግ የበላይነት ጠየህግን የበላይነት ማረጋገጥ የመንግስትን ስልጣን መገደብ እአና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ዋናው የህገመንግስታዊነት ዓላማ ነው ይህ ሲሆን የህግ የበላይነት ይረጋገጣል እንደ ህገመንግስታዊ አሰራር ሂደት የመንግስት አካላት ስልጣናቸው በህገመንግስት የተገደበ ነው ይህም ማለት የመንግስት አካላት በህገመንግስት በተሰጣቸው ስልጣን መሠረት ህዝብን የማያገለግሉ ከሆነ እና ከስልጣናቸው ውጭ በመውጣት ለሚያደርጉት አስተዳደራዊ ጥሰቶች ለህግ ተጠያቂ መሆናቸውን ያሳያል መመሰረታዊ መብቶችን ያስከብራል በሕገ መንግስታዊ ስርዓት የመንግስት አሰራሮች በህግና መርህ የሚመሩ ስለሆነ የዜጎችን መሠረታዊ መብቶች ለማስከበር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ሠየህዝብ ሉአላዊነትን ያረጋግጣል በሕገ መንግስታዊ ሥርዓት ሂደት ውስጥ የመንግስት የስልጣን ቅቡልነት በህዝብ የሚወሰን ይሆናል ይህም ማለት የስልጣን ምንጭ ባለቤት በዚህ ስርዓት ውስጥ ህዝብ መሆኑን የሚያሳይ ነው ስለዚህ ህገመንግስታዊ ሥርዓት የህዝብ ሉአላዊነትን በበለጠ ለማረጋገጥ የሚረዳ የዴሞክራሲ ስርዓት መርህ ነው ሥዕል የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ሃ ረ የጋራ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል ሕገመንግስታዊነት ሁሉም ዜጎች ለጋራ ተጠቃሚነት ተስማምተውና ተረዳድተው አንዲሰሩ ያበረታታል የጋራ ጥቅም ማለት ከራስ ጥቅምም በበለጠ ለማህበረሰብ ጥቅም ወይም ዓላማ ቅድሚያ መስጠትን የሚያሳይ ሲሆን ለማህበረሰብ ፍላጎት አና ዓላማ ቅድሚያ መስጠት ደግሞ ሁሉንም ማህበረሰብ ተጠቃሚ ያደርጋል ። ሰብአዊ መብት የሚባለው ጽንሰሃሳብ ዓለም አቀፋዊ ስምምነት ያለው ሆኖ ብሔር ቀለም ጾታ ዘር ፃይማኖት ቋንቋ ዕድሜዝንባሌ አካል ጉዳተኝነት ወይም ሌሎች ጉዳዮችን መሰረት ሳያደርግ አንድ ሰው ሰብዓዌ ፍጡር በመሆኑ ብቻ የሚያገኘው መብት ነው ሰብዓዊ መብት የሚባለው በህይወት የመኖር እኩልነት ነጻነት እና የአካል ደህንነት መብቶችን የሚያቅፍ ነዉ የሰብአዊ መብቶች ዓይነቶች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኤ የሰብአዊ መብቶች ዓይነቶችን ትለያለህሽ ኤ የሰብአዊ መብቶች ዓይነቶችን ትገልፃለህሽ የሰብአዊ መብቶች በሶስት ምድቦች ይከፋላሉ እነዚህም የሚከተሉት ናቸው ሀ የሲቪል አና የፖለቲካ መብቶች በ የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ ከአንቀጽ እስከ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ተለይተዉ ተገልፀዋል በዚህ ድንጋጌ መሰረት ሁሉም ሀገራት የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶችን በእኩልነት እንዲገነዘቡ እና እንዲተገብሩ ያስገድዳል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት ከአንቀጽ እስከ ያሉት የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ተለይተዉ ተገልፀዋል እነዚህ መብቶችም የነጻነት መብት ወይም የመጀመሪያ ትውልድ መብት በመባል ይታወቃሉ እነዚህ የመጀመሪያ ትውልድ መብቶችም የሚከተሉትን ያካትታሉ ኤ በህይወት የመኖር መብት የአካል ደህንነት መብት የነዓነት መብት ከኢሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት የግል ህይወት የመምራት መብት ትክክለኛ ፍርድ የማግኘት መብት የፈለገውን አመለካከት የመያዝና በነፃነት ሀሳብን የመግለፅ መብት የፃይማኖት ነፃነት የመደራጀት መብት እና ፃብት የማፍራት መብት ናቸው ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ተግባር ረረ በ በተዘጋጀው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶችን በመለየት ለክፍል አቅርቡ ለ ኢኮክኖሚያዊ ማህበራዊ እና ባህላዊ መብቶች በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ ከአንቀጽ እስከ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እና ባህላዊ መብቶች በስፋት ተገልፀዋል። አነዚህ መብቶች የእኩልነት መብቶች ወይም የሁለተኛ ትውልድ መብት በመባል ይታወቃሉ አእነፒህ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ ውስጥ የተጠቀሱት ኢኮኖሚዊ ማህበራዊና ባህላዊ መብቶች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ከአንቀጽ በስፋት ተገልፀዋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዋና ዋናዎቹ የአኩልነት መብቶች ወይም የሁለተኛ ትውልድ መብቶች ምሳሌዎች ናቸው የመሥራት መብት የማህበራዊ ዋስትና መብት ስራ የማግኘት መብት ጥሩ ሕይወት የመኖር መብት ከባርነት እና ጭቆና የመጠበቅ መብት የመማር መብት ኤ የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት እና የመሳሰሉት ናቸው ሐ የወንድማማችነትየአንድነት መብት የወንድማማችነት መብቶች በ እኤአ በወጣው አለማቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ አንቀጽ ላይ ተገልጸዋልፊ በዚህ አንቀፅ ስር ማንኛውም ሰው የወንድማማችነት መብቶችን አኩል ተጠቃሚ ይሆናል የወንድማማችነት መብቶች የሶስተኛ ትውልድ መብት በመባልም ይታወቃሉ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ አንደ ሀገራችንም የወንድማማችነት መብቶች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ እና ላይ ተደንግጓል አነዚህ የወንድማማች መብቶች የሚባሉት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል በራስ ጉዳይ ላይ የመወሰን መብት ኤ የሀገርን ሀብት በፍትፃዊነት የመጠቀም መብት ኤ የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ ልማት መብት ኳ ሰላም እና ደህንነት የማግኘት መብት አና የመሳሰሉት ናቸው በአለምአቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ መሰረት ሁሉም ሰብአዊ መብቶች አኩል አስፈላጊ ናቸውፅ ሆኖም ግን በህይወት የመኖር መብት ከሰብዓዊ መብቶች ውስጥዐሳኝ እና መሰረታዊ ነው የሰዉ ልጅ ሌሎች መብቶችን ለመጠየቅ መጀመሪያ በህይወት መኖር አለበት ይህም በህይወት የመኖር መብት የሌሎች መብቶች መነሻ እና ቀዳሚ መሆኑን ያረጋግጣል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት በሕይወት የመኖር መብት ለሌሎች የሰብዓዊ መብቶች መሰረት አንደሆነ ደንግጓል በመሆኑም በህገመንግስቱ አንቀጽ አንደተገለጸው ከባድ የወንጀል ቅጣት ከተወሰነበት ሰው በስተቀር ማንኛውም ሰው በህይወት የመኖር መብት አንዳለው በግልፅ ተደንግጓል ተግባር ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ ያሉትን የሰብአዊ መብቶች ዓይነቶች በባዶ ቦታዎች በመዘርዘር ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ የሲቪል እና ኢኮኖሚያዊ የወንድማማችነት የፖለቲካ መብቶች ማህበራዊ እና ባህላዊ መብቶች መብቶች የአኩልነት መብት ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኤ የእኩልነት መብትን ትገልፃለህ ኤ የአኩልነት መብቶችን ትዘረዝራለህ የአኩልነት መብት ማለት ምን ማለት ነው። ስለዚህ የእኩልነት መብት ማለት አኩል እድል እና እኩል አገልግሎት ማግኘት ማለት ነው ይህም ማንኛውም ሰው ከመንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት እኩል አገልግሎት የማግኘት መብት ያለው መሆኑን ያሳያል አንደ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ መሠረት ማንኛውም ሰው በሕግ ፊት እኩል ነው ይህም ማንኛውም ሰው ያለምንም ልዩነት በመልክ በጾታ በሄሃይማኖት በፖሊቲካ አመለካከትበብሄር በማህበራዊ የኑሮ ደረጃ አና ወዘተ ገደብ ሳይደረግበት በህገ መንግስት አኩልነታቸው የተረጋገጠ ነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ሥር የተዘረዘሩት ዋና ዋና የአኩልነት መብቶች የሚከተሉት ናቸው ጧኳ ሃ ሃ ሃ ሃ የፆታ እኩልነት የቀለም እኩልነት የሃይማኖት እኩልነት በማህበራዊ ደረጃ ልዩነት ሳይደረግ የሚገኝ እኩልነት የብሄር እኩልነት የዘር እኩልነት የቋንቋ እኩልነት የሃይማኖት እና ወዘተ መብቶች ናቸው ተግባር በአካባቢያችሁ የእኩልነት መብት አፈፃፀምን ሁኔታ በቡድን በመወያየት ለክፍል አቅርቡ የሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ክልሎች ሕገ መንግሥት ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ርይ በክልሎች ሕገ መንግሥታት የተደነገጉትን የሰብዓዊ መብቶች ትዘረዝራለህ ሃሦ በክልሎች ሕገ መንግስታት ውስጥ ያሉ የሰብአዊ መብቶችን ትለያለህ ሙኒ ዲኒ መጽፃፍ ኛ ክፍል የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ ለ ለሁሉም የክልል መንግሥታት የየራሳቸውን ሕገ መንግሥት እና ሌሎች ህጎችን የማውጣት እና የማስከበር ስልጣን ሰጥቷቸዋል። በቡድን በመወያየት ለክፍል አቅርቡ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ተግዳሮቶች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሰብአዊ መብት ተግዳሮቶችን ትለያለህችሁ ኤ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት መከበር ሂደት ያለበትን ደረጃ ትገልፃለህ በትምህርት ቤት ውስጥ ሰብአዊ መብቶች እንዳይከበሩ እንቅፋት የሚሆኑ ጉዳዮች ምንድን ናቸው። በዚሁ መሰረት በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ መ መሰረት ህፃናት የብዝበዛ ተግባር አይፈፀምባቸውም ወይም ለትምህርታቸው ለጤናቸው እና ለደህንነታቸው አደገኛ ወይም ጎጂ የሆኑ ማናቸውንም ስራዎች እንዲሰሩ አይገደዱምፅ በተጨማሪም ለጤንነታቸው እና ለደህንነታቸው ጎጂ የሆኑ የግዳጅ ሥራዎችን እንዲሠሩ አይገደዱም ህጻናትን ከዕድሜያቸው በላይ ማሰራት የሰብአዊ መብቶችን ጥሰት የአድገት መቀጨጭ አና የረዥም ጊዜ የአካልም ሆነ የአዕምሮ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ግጭት አና መፈናቀል ግጭት የሰዎች ዓላማ እና ፍላጎት ሳይሳካ ሲቀር የሚመነጭ ነው ይህ ግጭት ደግሞ ለመፈናቀል ምክንያት ሊሆን ይችላል በግለሰብም ሆነ ማህበረሰብ ደረጃ ሰዎችን በማስገደድ ከመኖሪያ ቤታቸው ለቀው እንዲሄዱ ማድረግ መፈናቀል ይባላል ጨመመመሽግነት ትምህርት የተማሪ ስፅል ግጭት እና መፈናቀል የሰብክዊ መብት ተቋማት አለመጠናከር ሰብአዊ መብት ተፈጥሯዊ መብት ቢሆንም በሀገሪቱ ውስጥ ተግባራዊ አንዲደረግ የሚደግፉ የተለያዩ ተቋማት መኖራቸው ወሳኝ ሚና አለው ከእነዚህ ተቋማት መካከልም የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንባ ጠባቂ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ወዘተ የመሳሰሉትን ተቋማት እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል እነዚህ ተቋማት ሚናቸውን በአግባቡ ካልተወጡ ሰብአዊ መብቶች አከባበር ሁኔታ ላይ ችግር ይፈጠራል የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን እናወይም የግለሰብን ቅይታዎች የመመርመር ችሎታ የሰብአዊ መብት ጥያቄዎችን በብቃት ለመፍታት ወሳኝ ሚና አለው የዴሞክራሲ አጦት የሰብአዊ እና የዴሞክራሲ መብቶች የሚባሉት መለያየት የማይችሉ እንዲሁም አርስ በርስ የሚደጋገፉ እና የሚገነባቡ ናቸው የዴሞክራሲ ስርዓት እጦት ደግሞ ብዝሃነትን ማስተናገድ አለመቻል እኩልነት ማጣት ሀገር መበተን እና የመሳሰሉ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል ተግባር የግንዛቤ ጥያቄ በዴሞክራሲ አጦት እና በሰብአዊ መብቶች ጥሰት መካከል ምን አይነት ግንኙነት እንዳለ በቡድን በመወያየት ለክፍል አቅርቡ። ማጠቃለያ ይህ ምዕራፍ የሰላም ግንባታ አና የግጭት አፈታት ዋና ፅንሰ ሀሳቦችን አስተዋውቋል በተጨማሪም ግጭት ለመፍታት የሚረዱ ቁልፍ ዘዴዎችን አንደ ድርድር አርቅ ሽምግልና እና የፍርድ ቤት ሂደትን ተረድተነሻል በተጨማሪም የሰላም ግንባታ ጽንሰ ሀሳብ እና የሰላም ግንባታ አስፈላጊነትን ለይተህ ተረድተሃፃሳሻል በመጨረሻም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እና ግጭቶችን የሚፈቱ የተለያዩ አገር በቀል ድርጅቶችን የሚመሰከት ግንዛቤ አግንተፃል ሻል እነዚህ ስልቶችና ድርጅቶች በማህበረሰብ ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶችን በመፍታት ለህብረተሰቡ ኑሮ እና ህይወት አስፈላጊ መሆናቸውን ተረድተፃ ሻል የቃላት ትርጓሜ ሽሸማግሌነት በሶስተኛ ወገንነት ግጭትን ለመፈረታት የሚሰራና ውሳኔ የመስጠት ስልጣን ጨመጨ እን ደ ሃ መመ የሌለው የአርቅ ሂደት ነው ሽምግልና ሶስተኛ ወገን ሆኖ ውሳኔ የመስጠት ስልጣን ያለው የእርቅ ሂደት ነው ግጭት አለመግባባት የአመለካከት ሀሳብ ወይም የሚፋለሱ ግቦች በማህበረሰቦች መካከል መኖሩን የሚያመለክት ክስተት ነው ሰላም የጦርነት አለመኖር የህግ የበላይነት መኖር መረጋጋት እና ፍትህ በህብረተሰብ ውስጥ መኖሩን የሚመላክት ሁኔታ ነው የግጭት አፈታት ሁለት የተጣሉየተጋጩ አካላትን ወይም በግጭቱ ውስጥ የተሳተፉ ሁለት አካላትን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚደረግ ሂደት ነው ሰላምን መገንባት ግጭትን ለመፍታት እና ሰላም ለመፍጠር የምንጠቀምበት ሂደትና ተግባር ነው አገር በቀል በህብረተሰብ ውስጥ ያለና የቆየ ባህላዊ ወይም ጥንታዊ አውቀት ነው የአገር በቀል ተቋማት ለግጭት አፈታት አስተዋፅዖ የሚያደርጉ ከማህበረሰቡ ጋር ለረጅም ጊዜ የቆዩ ማህበረሰባዊ የግጭት መፍቻ ድርጅቶች እና ባህላዊ ስልቶች ናቸው የክለሳ ጥያቄዎች ቹፒ የሚከተሉት ሀሳቦች ትክክል ከሆኑ አውነት ስህተት ከሆነ ደግሞ ሐሰት በማለት መልሱ በህብረተሰብ ውስጥ የሚፈጠር ግጭት ከመለካከት ከፍላጎት ልዩነት ግብ ባለመድረሱ ይመጣል ። በአገራችን ውስጥ ግጭቶችን ለመፍታት የሚያግዙ የአገር በቀል ድርጅቶችን ዘርዝሩ መጽሃፍ ኛ ክፍል ምዕራፍ በጥልቀት የማሰብ እና የችግር አፈታት ክህሎት መግቢያ በሰባተኛ ክፍል ትምህርታችሁ ውስጥ በጥልቀት ማሰብ ሲባል አንድን ችግር ትክክለኛ መረጃን መሰረት በማድረግ መመርመር እና ትክክለኛ መፍትፄ መስጠት አንደሆነ ተምራችኋል በዚህ ምራዕፍ ውስጥ ደግሞ የችግር አፈታት ዛደት ደረጃዎች የችግር አፈታት ከህሎቶች እና ችግርን የመፍታት ከህሎቶችን የሚያሻሽሉ ስልቶችን ትማራላችሁ ቁልፍ ቃላት ችግር መፍታት ስትራቴጂስልት በጥልቀት ማሰብ ምክንያታዊነት ውሳኔ መስጠት የመማር ውጤቶች ችግርን የመፍታት ምንነትና ደረጃዎችን መገንዘብ « በጥልቀት የማሰብና ውሳኔ የመስጠት ደረጃዎችን ማስተዋል « በጥልቀት የማሰብና ችግርን የመፍታት ችሎታዎችና ባህሪያትን መግለፅ « በጥልቀት የማሰብና ችግርን መፍታት የሚያስችሉ ዘዴዎችን መገንዘብ በችግር አፈታት ሂደት ውስጥ በጥልቀት የማሰብ ችሎታዎችን መረዳት ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ው የችግር አፈታት ፅንሰ ሀሳብን ትገልፃለህሽ ው የችግር አፈታት ደረጃዎችን ትለያለህሽ እያንዳንዱን የችግር አፈታት ሂደት ደረጃዎች ትገልፃለህሽ ው ችግር መፍታት ለሰው ልጅ ምን ፋይዳ እንዳለዉ ትዘረዝራለህሽ ዋዌ ችግርን መፍታት ማለት ምን ማለት ነው። ማንኛውም ህፃን በጥልቀት ከማሰብ ክህሎት ጋር አይወለድም በጥልቀት የማሰብ ክህሎት በሂደት እያደገ እና እየዳበረ በመምጣት ወደሚፈለገው ደረጃ ይደርሳል የተማሪዎችን በጥልቀት የማሰብ ክህሎቶች ከሚያዳብሩ ዘዴዎች መካከል የተወሰኑት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል በተደጋጋሚ የመማር ዘዴ ተማሪዎች በተደጋጋሚ ችግርን ለመፍታት አንዲለማመዱ ያስችላቸዋል አድሜ ልክ ተማሪ መሆን ተማሪዎች በተፈጥሮ ስለሙያቸውና ስለአለም ለመማር ፍላጎት አላቸው በማንበብና ከሌሎች ሰዎች ጋር በመከራከርም ይማራሉ « የመገንዘብ ተግዳሮቶች ተማሪዎች ሁልጊዜ አንቅፋት የሚሆኑባቸውን እንዲያውቁ ያበረታታቸዋል ያልተለመዱ አመለካከቶችን በማማከል በጥልቀት ማሰብ በተለመደው መንገድ ብቻ መጓዝ ማለት ሳይሆን ችግርን ለመፍታት ግንዛቤ አዲስ ዘዴ መሞከርን ይጨምራል የመረጃ ትክለኛነት በቂ መረጃ ውሳኔ በመስጠት ሂደት ውስጥ ያልተገባ ነገር ውስጥ እንዳንገባ ይከሳከላል የተለያደ መፍትፄዎችን ማቅረብማንኛውም ችግር የሚኖረው አንድ መፍትሄ ብቻ አይደለም ስለዚህ ተማሪዎች አንድን ችግር ለመቅረፍ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መፍትሄዎችን ማዘጋጀት አለባቸው እንደዚሁም ችግርን በመፍታት ሂደት ውስጥ ብዙ መፍትሄዎች እንዳሏቸውና አንድ ዘዴ ሁሉንም ችግሮች ይፈታል ማለት አንዳልሆነ ማወቅ አለባቸው መፍትፄን መከታተል ተማሪዎች መልስ ለማግኘት ቢቸኩሉም የሚወሰዱ እርምጃዎች በጥንቃቄ የሚገመገሙና ክትትል የሚደረግባቸው መሆን አለበት የቡድን ስራ የተማሪዎችን በጥልቀት የማሰብ ችሉታ ለማሻሻል የሚረዱ ዘዴዎች ላይ በመመካከር ለክፍል ተማሪዎች በዘገባ መልክ አቅርቡ በችግር አፈታት ሂደት ውስጥ በጥልቀት የማሰብ ክህለቶች ጥቅሞች ከተማሪ የሚጠበቁ ዝቅተኛ የመማር ብቃቶች ኳ በጥልቀት ማሰብ ችግርን በመፍታት ውስጥ ያለውን ጠቀሜታ ትገልጻለህሽ ኤ በችግር አፈታት ሂደት ውስጥ በጥልቀት የማሰብ ክህሎትን ትጎናጸፋለህሽ ኤ በጥልቀት የማሰብን ጥቅሞች ትዘረዝራለህሽ በጥልቀት ማሰብና ችግር አፈታት ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact