Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኢትዮጵያዊነት_ትምህርት_ሙሉ_ክፍል_.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኢትዮጵያዊነት_ትምህርት_ሙሉ_ክፍል_.pdf
  • Extraction Summary

የብርዓን መንገድ ነውና እግዚአብሔር በዛ ግብፅ ምድር እንደሰራው ብቻ በመቅሰፍት ራሱ በማዕበል በተለያየ መልክ ጠላትን ማስወገድ አቅቶት ነው። አያቅተውም ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ ነው። ይሄ ነው።

  • Cosine Similarity

ኢትዮጵያዊነት። ወገኖቼ የእግዚአብሔር ሕዝቦች። ገናኮ እኛ ይሄ ሁሉ መርገም እንዳይፈስ ይሄ ሁሉ ጥፋት እንዳይመጣ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ወገኖቼ ይሄ ሁሉ ምንናገረው ለዚህ ነው። እግዚአብሔር እውነት ነዋ። እግዚአብሔር እኮ እውነት ነው። ይሄ ነው እንግዲህ ወገኖቼ ደግሞ ትልቁ ነጥብ። እግዚአብሔር እንደዚህ አይደለም ያለው። ይሄ ትልቁ ነጥብ ነው ወገኖቼ። ምንም መልስ የለም ወገኖቼ። ይሄ ነው ወገኖቼ። እንግዲህ ዛሬ እኛም እውነትን ስንገልጽ የእግዚአብሔርን እውነት ለእናንተ ስናደርስ በተለይም ኢትዮጵያዊነትን ምንነት ታሪክ ተማርን ተመራመርን ከዚህ ጋር ጦርነት ተደርጎ ይሄ ወሰን ሰፍቶ ይሄ ጠቦ እከሌ በዚህ ተነስቶ በዚህ ጋር ተዋግተን ከዚህ አስከብረን ይሄ መንግሥት እንዲህ ወድቆ ይሄ መንግሥት ተነስቶ ይሄ የሥጋው ታሪክ ልክ ነው። እንግዲህ ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር የሰጠን ታላቅ በረከት ነው። ኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ነው። ይሄ ሀቅ ነው ይሄ እውነት ነው። ኢትዮጵያዊነት ነው። ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው ኢትዮጵያዊነት ማነፃጸሪያ ነው። በእግዚአብሔር ፊት ይሄ ለምን አይሆንም። ታላቅ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት ትምህርት ማን ነው። ወገኖቼ እግዚአብሔር ፊት ቁጥር ቦታ የለውም። እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር እኮ ሁሉም ነገር ነው። እግዚአብሔር እውነት ነውና። ልብ በሉ ይላል እግዚአብሔር። ይሄ ነው እንግዲህ። ስለዚህ በልብህ ንስሀ ግባ ውደቅ እግዚአብሔር ፊት ኢትዮጵያዊነት ትምህርት እወቀው እግዚአብሔርን ዛሬ ደርሷል ደጅህ ላይ ነው ያለው። በእግዚአብሔር ሕዝብ ይሄ እንዴት ይሆናል። ይሄ ነው። በምድር ላይ ይላል እግዚአብሔር እንደ ንጉሥ ዳዊት ትሁት ሰው የለም እስከማለት እግዚአብሔር ደርሷል። አዎ ይሄ ነው እንግዲህ ጠላት ይሄንን ይሆናል። ወገኖቼ ምሥጢሩ ኢትዮጵያዊነት በእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ክብር ነው። ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ፊት ክቡር ነበር። የእግዚአብሔር ቃል። ይሄ ነው እንግዲህ ትልቁ ነጥብ ይሄ ይሄ ነው። አዎ ኢትዮጵያዊነት እምነት ተዋህዶ ሰንደቋ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ያመኑባት ሁሉ የእግዚአብሔር ሕዝቦች እግዚአብሔርም የነዚያ አምላክ ነው። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። ቀ እንግዲህ ወገኖቼ ንጉሥ ሰለሞን ታላቅ ሰው ነበር። ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶ እምነት ተዋሕዶ ኢትዮጵያዊነት ትምህርት ወንጌሉን ከብሉይ አዋሕዳ ሕይወት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ አክብራ ይዛ የምትጓዘውን እምነት አባቶቻችን የደከሙበትን የእምነት ውጣውረድ በውስጡ የእግዚአብሔር ቃል እየፈሰሰ ለሕዝብ ሁሉ ሕይወት እንዲዘራ የተቀመጠውን ሰማኒያ አሐዱ ቃል የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስን በውስጡ ያልውን ቁምነገር ሁሉ ልንጨብጥ አባቶቻችን እያንዳንዳቸው በመንፈሳዊ ውጊያ ተጋድሎ በእውነትኛ ኢትዮጵያዊነት የጸኑበትን እና ያተረፉበትን የእውነት መንገድ ገድላቸውን ሁሉ የምንጨብጥበት መነፅር እውነተኛ መመልከቻ መነፅር ኢትዮጵያዊነት ነው። እግዚአብሔር ምንድን ነው ያለው። የእግዚአብሔር እውነት ስለሆነ። የእግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔር ቃል ነው። ምሥጢሩ ይህ ነው ወገኖቼ ኢትዮጵያዊነት ታላቅ ቃል ነው። ይሄ በአባቶቻችን በነቢያት የተነገረ ታላቅ ኢትዮጵያዊነት ትምህርት ቃል ነው። ይሄ እግዚአብሔር የሠራው ሥራ አይደለም። አያችሁ ይሄ እውነት አይደለም። አዎ ይሄ እውነት አይደለም። ስለዚህ እግዚአብሔር ይህንን ብሎ ነው ዳዊት ወደ እግዚአብሔር አቤት ያለው። አንድ እውነት ነው በእግዚአብሔር ፊት የፀደቀች ያለችው እሷም እንድ የሕይወት መንገድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ናት በቃ ሌላ የለም ሌላ ሁሉ ስሙ ቢኳል ቢያሳምሩት ቢያጋጌጡት ያው ሞት ነው የሞት መንገድ ስለዚህ በእነዚህ ውስጥም ኢትዮጵያዊነት የለም ወገኖቼ የለም ለኖርም አይችልም እንዲኖርም ፈቃደ እግዚአብሔር አይደለም። የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ቅኖች የዋሆች ሕዝቦች እውነቱ ይሄ ነው ነገ ትንሣኤው ሲመጣ የዋሁ የእግዚአብሔር ሕዝብ ቅኑ የእግዚአብሔር ሕዝብ እግዚአብሔር የወደደውና የመረጠው የሰበሰበው የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰቡ ሁሉ እ ዛሬ ተዋርዶ ተነቅፎ ክፉ ስም ተሰጥቶት በየቦታው የሚተቸው ሕዝብ ነገ እግዚአብሔር ይተክለዋል ያፀናዋል ያከብረዋል። እሱ እኮ ነው እግዚአብሔር ማለት። ይሄ ነው እውነቱ ይሄ ነው። ሁሌም እንነግራችሁ የለም እንዴ ማነው የሚያስተምር ማነው ወደ እውነት የሚመራ እግዚአብሔር አደለም እንዴ ዛሬ ወደ እውነት የሚመራ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ። በቃ ይሄ ነው እውነቱ ወገኖቼ ስለዚህ ትምህርቱን ሁሉ ስትማሩት ስትረዱት በዚህ መንፈስ ተረዱት እኛ ደስ የሚያስኘን እኛ ላይ ትኩረት እንድታደርጉ አንፈልግም ትኩረታችሁ ሁሉ እቃሉ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ላይ ከእግዚአብሔር የሚመነጨው ድምፅ ላይ እውነቱ ላይ ብቻ ይሁን ሰው ሰው ነው ሰው ተሰባሪ ነው ነገ የሚጠፋ ነው ወገኖቼ ስለዚህ እውነትን ብቻ አዳምጡ እውነትን ብቻ ፈልጉ በእግዚአብሔር ብቻ ተደገፉ ስለዚህ ነው እኛ እንግዲህ ደጋግመን እኛ ላይ ትኩረት አታድርጉ ምንለው ለሁሉ ጉዳይ ባለቤት ቸሩ መድኃኔዓለም ስለሆነ ፊታችሁ ወደ እዛ ወደ እግዚአብሔር መሆን አለበት። የእግዚአብሔር ሰው አይደለም እንዴ። በእናንተ ተታሏል እግዚአብሔርን የሰጠውን ክብር ጥሏል ኢትዮጵያዊነት ንቋል ወድቋል እኔ ኦሮሞ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ አማራ ነኝ እኔ አፋር ነኝ እኔ ሱማሌ ነኝ እኔ ቤንሽንጉም ነኝ እንዲህ እያለ ተከፋፍሏል ጠላት የሰጠውን አጀንዳ ተሸክሟል የዘር አጀንዳ ሰጥቶት እሱን ተሸክሟል በዚህ ውስጥ በዚህ ውስጥ በዚህ ውስጥ ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ያነገሰ በዚህ የዘር መንፈስ ውስጥ የሌላ ቋት ውስጥ ያልገባ ኢትዮጵያዊነት ነው ሕይወቴ ብሎ ያለ እሱ ግን እግዚአብሔር አውቆታል እግዚአብሔር መርጦታል ደግፎታል ምንም ሆንክ ምንም እውነቱ ይሄ ነው ከዚህ እውነት ወጪ ምንም ነገር የለም ልብ ብላችሁ አስተውሉ የሰሜኑ ክፍል ብዙ ወጊያ ትሰማላችሁ በተለያየ ቦታ መቅሰፈቶች ሁሉ የጦርነት ነጋሪ ሲጎሰም ብዙ ሕዝብ ሲያልቅ ታያላችሁ በተለያዩ ስፍራ ልብ በሉ ሽኔ በዚህ ጋር ተዋጋ እዛ ጋር እንደዚህ ጦርነት ተከፈተ ወያኔ በዚህ ጋር መጣ እዚህ ጋር ሕዝብ ፈጁ እንደዚህ ተደረገ ታረዱ እግዚአብሔር ስራው እረቂቅ አምላክ ነው። እኛ ምንም ነን እኛ የእግዚአብሔር ባሪያ አገልጋይ እንጂ ምንም ከዛ የዘለለ ምንም ነን ክብርን ለእግዚአብሔር ስጡ ምስጋናን ለእግዚአብሔር ስጡ መታመን በሱ ላይ አድርጉ ተስፋችሁን እግዚአብሔር አድርጉ እኛን ተውን በተለያዩ መልኩ የኛን ስም በማንሳት ከፍ ለማድረግ አትጣሩ እኛ አንፈልግም ምንም አያስደስተንም ይሄ እኛ የሚያስደስተን እናንተ በእግዚአብሔር ስታመኑ ስታብቡ ስታፈሩ እውነትን ስትጨብጡ ስትድኑ ባለተስፋ ስትሆኑ ባለድል ስትሆኑ ያ ነው የሚያስደስተን እንደናንተው እንደ ማንኛውም ሰው እኛ በተሰበረን የምንውድቅ ዕቃዎች ነን ዛሬ እግዚአብሔርን ስለተገለገለብን የተለየ እኛ ምንም ሊደረግልን አያስፈልገንም በቃ እኛ ሩጫችን ስንጨርስ እግዚአብሔር ነገ ያቆየንን ለመረከብ እግዚአብሔር የሚሰጠን ተስፋውን በጎውን ነገር የምንናፍቅ ነን በቃ እንደናንተው ነን እናንተ እግዚአብሔርን እንድናገለግል መደበን እንጂ ለእናነተ አገልጋይ እንድንሆን መረጠ እንጂ እኛ እናንተ ላይ እንድንሰለጥን አይደለም እግዚአብሔር ያዘዘን እናንተ እንደበላይ ከፍ ከፍ እንድንል ዛሬ እንደምናየው ጌቶች ልንሆን አይደለም እኛ እንደዚህ ዓይነት ምኞትም ሀሳብም በውስጣችን የለም እግዚአብሔር እሱ እጣ ፈታችሁ በእጁ ነው ያለው የሁላችንም እጣ ፈንታ በእግዚአብሔር እጅ ናት ያለችሁ እንደ እጣችን እንደፈንታችን እግዚአብሔር ያስረክበናል ነገ ሲመጣ በመላት ሲመጣ ልጄ ሆይ የት ነህ። የእጁን የሚያገኝ የለም ስለዚህ ወገኖቼ ስላዳመጣችሁኝ በጥንቃቄ ትምህርቱን ስለተከታተላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንዳንድ በጥርጣሬ የተሞላችሁ ዛሬም ነጋም ጠባም በአምዕሯችሁ ጥያቄን እየጫረ አሁንም ጥያቄ በጥንቄ እያለ ከእምነት ሊያሰጣችሁ የሚታገለው ጣላት ዲያብሎስ በእምነት አሸንፉት በእውነተኛ ኢትዮጵያዊ አሸንፉት እግዚአብሔር ፊት ወድቃችሁ ፀልያችሁ ምሥጢራትን ሁሉ ተረድታችሁ ጠላታችን ለማሸነፍ ጉልበት የሚሆናችሁን እግዚአብሔር ተስፋ አድርጉ ጉልበት እግዚአብሔር ነው እውነት እግዚአብሔር ነው ወደ እውነት የሚመራ እግዚአብሔር ነው እውነቱን አስቀመጥቷል ወደ ዚያህ ፍቃዱ የሆነውን በጎ ነገር ብቻ ፊታችሁን መልሱ ኢትዮጵያዊነትን በልባችሁ ትከሉት ደስታ ምን እንደሆነ ያኔ ይገባችዋል ተሰፋችሁ ኢትዮጵያዊነት ትምህርት ይለመልማል እግዚአብሔርም ያፅናናችዋል ልጄ ሆይ አሁን ገና በእውነተኛ መንገድ መጣህ እውነተኛ መንገድ አሁን አገኘህ ይህ ነበረ የኔ ፍቃድ ኢትዮጵያዊነትን አንግሰህ እምነቷንም አውቀህ ምልክቷን ቃል ኪዳን ያቆምኳትን አውቀህ ወደ እውነቱ መጠአል ስለዚህ ለማውቅም ጠይቀእኛል ልጄ ሆይ ይሄው ጥሩ መርጠአል ይነግራችዋል እግዚአብሔር ያፀናቸዋል ይተክላቸዋል በርቱ ፅኑ አትናወጡ በወጀቡም በማዕበሉም አትናወጡ ገስፁት እንጂ እግዚአብሔር ይገስፅክ በሉት ሲያስጨንቃችሁ ወደ እግዚአብሔር ሸክማችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር እርሱ ያፀናቸዋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ትባርካችሁ ቅዱሳን ለቀመላዕክት ሁሉ ይራዷችሁ ነቢያት ሐዋርያት በረከታችሁ ሁሉ በእናንተ ጋር ያሳድሩ እውነትን ለመትከል የተዘጋጀ ልቦናችሁ ሁሉ ሁሌ በብርሃን ይሞላ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact