Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የታክስ ከፋዮች ቅሬታ.pdf


Advertisement
  • word cloud

የታክስ ከፋዮች ቅሬታ.pdf
  • Extraction Summary

ዐ ሀከር ክኪ ዐ ህፎር ሲል ይገልፀዋል የፍትሐብሔር ሥነሥርዓት ሕጉን ተከትሎ እንደሆነ የሚታወቅ ጉዳይ ነው መ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ኛ ዓመት ቁጥር አንቀጽ ።

  • Cosine Similarity

በሌላ በኩል ግን ማንኛውም መብት ተነፃፃሪ ግዴታ ያለበት ስለሆነ በታክስ ከፋዩም ላይ ሕግ የሚጥላቸው ልዩ ልዩ ግዴታዎች አሉ የታክስ ከፋዩ ግዴታዎች ዓይነትና መጠን ከሀገር ሀገር የተለያዩ ቢሆነኑም በታክስ ከፋዩ ላይ ግዴታ የማይጥል የታክስ ሥርዓት ይኖራል ብሎ ማሰብ ግን ፈጽሞ አይቻልም አሁን በሀገራችን ውስጥ በሚሠራባቸው የታክስ ሕጐች መሠረት ዋና ዋና የሚባሉት የታክስ ከፋዮች ግዴታዎች የሚከተሉት ናቸው ሀ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር የመያዝ ግደታ በሕግ መሠረት ታክስ የመክፈል ግደታ ያለበት ማንኛውም ሰው የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር የመያዝ ግዴታ እንዳለበት በዘመናዊ የታክስ አስተዳደርና ሥርዓት ውስጥ ሁነኛ ቦታ የተሰጠው ጉዳይ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያም ታክስ ከፋዮች የታክስ ከፋይ መለያ ጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ሕገመንግሥት አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ን ይመልከቱ እንደዚሁም ደግሞ ሀገራችን አባል የሆነችባቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሰምምነቶችም ይህንን መብት በግልጽ ደንግገዋል ለምሳሌ ያህል እኤአ በ ዓም የወጣውን የተባበሩት መንግሥታት ሁሉን ዓቀፍ የሰብዓዊ መብት መግለጫ አና አኤአ በ ዓም የወጣውን ዓለም አቀፍ የሲቪልና ፖለቲካዊ መብቶችን ስምምነት ይመልከቱ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ የገቢ ግብር አዋጅ አዋጅ ቁጥር እንደተሻሻለ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር አንቀጽ የኢፌዲሪ ሕገመንግሥት ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ የኢፌዲሪ ሕገመንግሥትበማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰአንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ከ ከ ወጩ ወ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ ቁጥር እንዲኖራቸው የሚያስገድድ ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ዓም አውጥታለች ይህም ሕግ በ ዓም የወጣውን የገቢ ግብር ሕግ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ሲሆን በዚህ የማሻሻያ አዋጅ ሥር በግልጽ እንደተደነገገው ማንኛውም ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የመያዝ ግዴታ አለበት ይኸው ግዴታ በ ዓም በወጣው የገቢ ግብር አዋጅም ምንም ዓይነት መሠረታዊ ለውጥ ሳይደረግበት እንዲቀጥል ተደርጓልጓ ለ ግብርን የመያዝና የመክፈል ግዴታ ህከ ዝቭከከ ዐ ይህ ግዴታ በታክስ ከፋዮች ላይ የተጣለ ወሳኝ ግዴታ በመሆኑ በዘመናዊ የታክስ ሥርዓት ወስጥ ተግባራዊ የሚደረግ ግደታ ነው በኢትዮጵያ ውስጥም በታክስ ከፋዮች ላይ ከተጣሉት ግደታዎች አንደኛው መሆኑን የሀራችንን የታክስ ሕጎች በመዳሰስ አእንገነዘባለን በገቢ ግብር አዋጅ አንቀጽ ዐ ሥር በግልጽ እንደተመለከተው ማንኛውም ቀጣሪ ለተቀጣሪው ከሚከፍለው የወር ደመወዝ ላይ ከተቀጣሪው የሚፈለገውን የገቢ ግብር ቀንሶ በማስቀረት የተቀነሰውን ግብር ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በየወሩ ገቢ የማድረግ ግዴታ ተጥሉበታል ከዚህም በተጨማሪ በገቢ ግብር አዋጅ አንቀጽ በግልጽ እንደተደነገገው በሕግ ሰውነት የተሰጣቸው ገንዘብ ከፋዮች ከተከፋይ ሒሳቦች ላይ ቀንሰው ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ የማድረግ ግዴታ ተጥሎባቸዋል ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪም የፈጠራ መብትን በመከራየት ለአከራዩ ክፍያ የሚፈጽም ከፋይ የገቢ ግብር ቀንሶ በመያዝ የተቀነሰውን በገቢ ግብር በሕጉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ ማድረግ የሚጠበቅበት ሲሆን የአክሲዮን ድርሻ ለባለአክሲዮኖች የሚያከፋፍል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ወይም አክሲዮን ማኅበር ከክፍያው ላይ ዐ የገቢ ግብር ቀንሶ በማስቀረት በሕጉ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ የማድረግ ኃላፊነት አለበት ሐ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ይህ ግዴታ የታክስ ከፋዮች መሠረታዊ ግዴታ ነው ምክንያቱም ታክስ ከፋዮች ይህንን ግዴታቸውን በትክክል የሚወጡ ከሆነ የታክስ ከፋዮችን ጠቅላላ ገቢ ተቀናሽ የሚደረጉ ወጭዎችን ግብይቶች የተደረጉባቸውን ክፍያዎች ክፍያዎች የተፈፀሙባቸውን ጌዜ እና ከማናቸውም ገቢ ግብር ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ማሻሻያአዋጅ ቁጥር ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ይመልከቱ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰው ነው እዚህ ላይ መገንዘብ ያለብን ሁሉም ቀጣሪዎች ግብር ከፋዮች አለመሆናቸውን ነው ለምሳሌ አንድ ሠራተኛ የትምህርት ሚኒስቴር ተቀጣሪ ቢሆን ሚኒስቴር መቤቱ የሠራተኛውን የገቢ ግብር ቀንሶ ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የማስተላለፍ ግዴታ ቢኖርበትም ግብር ከፋይ ግን አይደለም በሌላ መልኩ የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ ብንወስድ ይህ ቀጣሪ ራሱ በገቢ ግብር አዋጅ በሠንጠረዥ ሐ ሥር የቢዝነስ ታክስ ከፋይ ሲሆን በሠንጠረዥ ሀ መሠረት ከሠራተኞች ላይ የሚፈለገውን የገቢ ግብር ቀንሶ የማስቀረትና ለታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የማስተላለፍ ሕጋዊ ግዴታ አለበት ኞ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ዝርዝር ሁኔታውን በሚገባ ለመገንዘብ የገቢ ግብር ደንብ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ እና ን ይመልከቱ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰአንቀጽ ። ጸርከርፀ ፍፎከር ከርኤሀከሀከከርቧቢ ዉርህርሃ ዐ ፀቫ ላበዐጹ ልሁ ርሃ ከ ያለውን ይመልከቱ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰአንቀጽ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ የሚወሰነው የታክስ መጠን ደግሞ በታክስ ከፋዩ ዘንድ ተቀባይነት ሳያገኝ ከቀረ በሁለቱ መካከል አለመግባባት ይፈጠራል በታክስ አስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ ከፋዩ መካከል ክርክር ሊፈጥር የሚችለው ፅምዕታሥኛ ምክንያት አንድ ፍሬነገር ተከስቷል ወይም አልተከሰተም የሜል አለመግባባት ነው ለአብነት ያህል አንድ ታክስ ከፋይ በአንድ የታክስ ዘመን ኪሳራ ገጥሞኛል ሲል የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ደግሞ ታክስ ከፋዩ ትርፍ አግኝቷል ሊል ይችላል የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት ሥርዓት በኢትዮጵያ ታሪካዊ ዳራ ዓም እስከ ዓም ኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊ ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ እንደመሆኗ መጠንኞሞ የታክስ ጉዳይም ጥንታዊነት ያለው ክስተት እንደሆነ በመስኩ የተደረጉ ጥናቶች ያሳያሉ ሆኖም ዘመናዊ የታክስ ሕጐች መውጣት የጀመሩትና ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት የጀመረው የኢጣሊያ ወረራ በ ዓም ከተቀለበሰ በኋላ መሆነ ቀደም ሲል ተገልጧል ከዚህ ጊዜ በኋላ የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች የሚፈቱባቸው ሥርዓቶች በሕግ ተደንግገው ሲሠራባቸው እንደነበር በተለያዩ ጊዜያት ወጥተው የነበሩት የታክስ ሕጐች ያሳያሉ ይህንን ጥቅል አባባል አፍታትቶ ለማቅረብ አግባብነት ያላቸውን የታክስ ሕጎች አንደሚከተለው በአጭር በአጭሩ እንዳስሳቸዋለን በመጀመሪያ ደረጃ በ ዓም ወጥቶ በነበረው የገቢ ግብር አዋጅ የገንዘብ ሚኒስቴር በወሰነበት የግብር ልክ ተጎዳሁ የሚል ግብር ከፋይ የግብር ማስታወቂያ በደረሰው በ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ይግባኙን አንደሚያቀርብ ተደንግጎ ነበር ከዚህም በመቀጠል በ ዓም ወጥቶ የነበረውም የገቢ ግብር አዋጅ የታክስ ከፋይ ቅሬታዎች የሚስተናገዱበትን ሥርዓት ዘርግቶ እንደነበር አዋጁን በማንበብ እንገነዘባለንኝ ከዚህ አዋጅ በመቀጠል የወጣው የ ዓም የገቢ ግብር ድንጋጌኞ ሲሆን በዚህ የገቢ ግብር ድንጋጌ አንቀጽ ዐ መሠረት ንጉሠነገሥቱ በአዲስ አበባና በወቅቱ በነበረው አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በሌሎች ጠቅላይ ግዛቶችና ካስፈለገም በእያንዳንዱ አውራጃ የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮኖች ሊሾም እንደሚችል ተደንግጓል የእነዚህ የይግባኝ ከሚሲዮኖች አጂጂምም ለሕዝቡ የሚገለፀው በመንግሥት ማስታወቂያ በነጋሪት ጋዜጣ እንደሚሆን እዘመፎሃ ኮርከክቬ ከፀ ዐህፀበክ ከ ከኬ ኮር ቋር ሾጺኮር ከር ገጽ ርከር ኮህክዚከአ ከፀ ጀርዐከዐአር ፍ ዐ ከዐዐ ኗርኡ በዐክፎሃ ርል ልከ ከሀ ፀበርከ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ገጽ ያለፈውን ማወቅ የአሁኑን ለመገንዘብና የወደፊቱን ለመተንበይ አጅግ ጠቃሚ ነው በዚህ ረገድ ዶር ታደሰ ሌንጮ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር በተጠቀሰው የምርምር ሥራቸው አንድ አውቅ የአሜሪካን ሀገር ደራሲ አባባል ጠቅሰው እንዳቀረቡት ያለፈው ሙፖ ጴይርሰም ኋውም ያደፈው ያያፈም ጳይደፅም ትርጉም የራሴ ስለሰዎችና ሥራዎች ሁሉ ግብር እንዲከፈል የሚወስን አዋጅ አዋጅ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣኛ ዓመትቁጥር አንቀጽ ህ ከሰዎችና ከሥራዎች ሁሉ ግብር እንዲከፈል የወጣ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣኛ ዓመትቁጥር አንቀጽ ዑህ ከማናቸውም ዓይነት ገቢ ግብር ስለማስከፍል የወጣ ድንጋጌ ድንጋጌ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣኛ ዓመትቁጥር አንቀጽ ቡህ ሟ ወ ፎጾ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ ይኸው ድንጋጌ ይገልጻል በአዲስ አበባና በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የሚቋቋመው የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን በጠቅላይ ሚኒስቴር ውስጥ የሚተዳደር አንድ ፕሬዝዳንትና ምፕሬዝዳንት ያሉበት ሲሆን አባላቱም ከመንግሥት ሠራተኞችና ከነጋዴዎችም የተውጣጡ ሆነው ከአምስት የማያንሱ ከሰባት የማይበልጡ መሆን ነበረባቸውኞ በሌሎች ጠቅላይ ግዛቶች የሚቋቋመው የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን በጠቅላይ ገዥው ሰብሳቢነት ከመንግሥት ሠራተኞች ሦስት ሰዎች እና ከነጋዴዎች ሦስት ሰዎች ያሉበት ነበር በአውራጃ ደረጃ የሚቋቋም የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮንም ተመሳሳይ አባላት ሊኖሩት አንደሚችል በዚሁ ሕግ ውስጥ ተደንግጓል በዚህም መሠረት በአገር ውስጥ ገቢ መቤት ባለሥልጣን በተወሰነው የግብር ውሳኔ ተበደልኩ የሚል ማናቸውም ግብር ከፋይ ቅሬታውን በመግለጽ ለተገቢው የግብር ይግባኝ ከሚሲዮን በጽሑፍ ሊያመለክት እንደሚችል ተደንግጓል ይግባኝ ማቅረብ የሚቻለውም የግብሩ ማስታወቂያ ለግብር ከፋዩ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ በሠላሳ ቀናት ውስጥ ነው ይግባኙ በዚህ የጊዜ ገደብ ውስጥ ካልቀረበ ግን በሀገር ውስጥ ገቢ መቤት ባለሥልጣን የተወሰነው ግብር ትክክለኛና የመጨረሻ ውሳኔ ሆኖ በዚያው መሠረት እንደሚፈፀም በግልጽ ተደንግጓል ይህ ድንጋጌ የግብር ይግባኝ የሚታይበትን የሥልጣን እርከን ጨምሮ ይዛል በመሆኑም ግብር ከፋዩ ቅር የተሰኘው በገንዘብ ሜኒስቴር የሀገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት በሰጠው ውሳኔ ላይ ከሆነ ይግባኙን የሚያቀርበው በአዲስ አበባ ለነበረው የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን ሲሆን ይግባኙ በማናቸውም ጠቅላይ ግዛት የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን ውሳኔ ላይ ከሆነ በዚያው ጠቅላይ ግዛት ለተሾመው የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን ወይም ለአውራጃው በተለይ ለተሾመ ኮሚሲዮን የሚቀርብ ነበር በማናቸውም ደረጃ የሚገኘው የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን ይግባኝ የተባለበትን የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ውሳኔ ለማጽናት ለመቀነስ ለመጨመር ወይም ለመሰረዝ እንዲሁም ደግሞ ለጉዳዩ ፍጻሜ አስፈላጊ መስሉ የሚታየውን ተጨማሪ ትዕዛዝ ሊሰጥ አንደሚችል ሥልጣን ተሰጥቶት ነበር። ዝኒ ከማሁአንቀጽ ሐ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ሠ በአጠቃላይ የዚህን አዋጅ አንቀጽ በማንበብ እንደምንገነዘበው የዚህ አንቀጽ ንዑሳን አንቀጾች ተፈጻሚነታቸው በሥራዎች በንግድ ሥራዎች ፕሮፌሽናል ወይም ኮኬሽናል ሥራ በሚሠሩ ሰዎች ግብር ከፋዮች ላይ ብቻ ነው በመሆኑም ከእነዚህ ግብር ከፋዮች ውጭ ያሉት ግብር ከፋዮች የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ቅር ወ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ ለግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን የሚቀርብ ማናቸውም ይግባኝ በጽሁፍ ሆኖ የይግባኝ ማመልከቻው ግልባጭ ለአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ወዲያውኑ ይላክለታል ነገር ግን ማናቸውም ይግባኝ ለይግባኝ ሰሚው ኮሚሲዮን መቅረብ የሚኖርበት የግብር ውሳኔ ማስታወቂያ ለግብር ከፋዩ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ ባሉት ዐ ቀናት ውስጥ ነው ግብር ከፋዩ በዚህ በተባለው ቀን ውስጥ ይግባኝ ሳያቀርብ የቀረ እንደሆነ ወይም ደግሞ ማስያዝ የሚገባውን ገንዘብ ሳያስይዝ ወይም ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ በአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን የተወሰነው ግብር ትክክለኛና የመጨረሻ ውሳኔ ሆኖ በዚያው መሠረት በፍጥነት እንደሚፈፀም ተደንግጓልኞ በሌላ በኩል የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት በሰጠው ውሳኔ ላይ ቅር የተሰኘና ቅድመሁኔታዎቹን ያሟላ ግብር ከፋይ ይግባኙን ለግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን ሲያቀርብ አምስት አባላት ያሉበት የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን ጉዳዩን ከመረመረና የሁለቱንም ወገኖች ክርክር ካዳመጠ በላ የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን የሰጠውን የግብር ውሳኔ ለማጽናት ለመቀነስ ለመጨመር ወይም ለመሰረዝ እንዲሁም ደግሞ ለጉዳዩ ፍጻሜ አስፈላጊ መስሉ የታየውን ተጨማሪ ትዕዛዝ ለመስጠት አንደሚችል ነው የተደነገገውኞ የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ያልሰረዘው እንደሆነ ውሳኔው በፍጥነት ተፈጻሚ መሆን አንደሚገባው ሕጉ ይገልፃል ይሁን እንጂ የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ አልነበረም ይልቁንም የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤትም ሆነ ግብር ከፋዩ የግብር ይግባኝ ኮሚሲዮን የሰጠው ውሳኔ በአንዳንድ ምክንያት በሕግ ረገድ ስህተት ነው በማለት ያልተስማማ እንደሆነ የተባለው ውሳኔ ማስታወቂያ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ እስከ ዐ ቀን ድረስ ጉዳዩን መብቱ ለሚፈቅድለት ሥልጣን ላለው ፍቤት አቅርቦ ስለሕጉ አፈጻፀም ስለሕጉ አተረጓጐም ሊጠይቅ ይችላል ከዚህ ድንጋጌ በመነሳት ይግባኝ ሰሚው ፍቤት ሥልጣን የሚኖረው በሕግ ጉዳዮች ብቻ ነው ወይስ የፍሬ ነገሮች ክርክሮችንም ይጨምራል ለሚለው ጥያቄ ግልፅ ምላሽ ለማግኘት የሚያዳግት ቢመስልም በአንቀጽ ግን መያራ ዖሟፈቅድዮፅሥ ሠይፖ »ፇ ረድ ዖያታንው ረሃር ሦመሳያዶ ዕጋፇ ዖፉሥቃወፅኃው ይአፇ ዕሀታፖ ያያታጀ ቻ ሰቃፆ ዕፈረደ ያኖ ወደ ኮሚሲዮኑ እንደሚመልሰው ደንግጓል የመጀመሪያው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት የሚሰጠው ውሳኔም የመጨረሻ ውሳኔ አልነበረም ምክንያቱም ይግባኝ ሰሚው ፍቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ግብር ከፋይ ወይም የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወደሚቀጥለው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ይግባኝ ማቅረብ እንደሚችል ተገልዷልኝ ይግባኙ መቅረብ የሚኖርበትም ይግባኝ የሚለው ወገን የመጀመሪያውን ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ውሳኔ ከተቀበለበት ቀን አንስቶ ባሉት ሠላሳ ቀናት ጊዜ ውስጥ ነው ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ሊያይ የሚችለው የመጀመሪያው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት በይግባኝ የሚያየውን ጉዳይ ብቻ ነበርጆ ይህም ማለት የተሰኙ እንደሆነ የዐ ቀን የጊዜ ገደብ ከማለፉ በፊት በአንቀጽ ሀ መሠረት አስቀድመው ባስታወቁት ገቢ ላይ ሊከፍሉ የሜገባቸውን ግብር ወይም ገቢያቸውን ያላስታወቁ እንደሆነ እንዲከፍሉ ከተጠየቁት ግብር ግማሹን ለአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት ገቢ በማድረግ ይግባኛቸውን ለግብር ይግባኝ ሰሚው ኮሚሲዮን ማቅረብ ይችላሉ መ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ቕ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ዝኒ ከማሁአንቀጽ ዝኒ ከማሁ ጅ ዝኒ ከማሁ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ የመጀመሪያው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት የሚያየው የሕግ ጉዳዮችን ብቻ እንደመሆኑ መጠን ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚ ፍቤትም ማየት የሚችለው የሕግ ጉዳዮችን ብቻ ነው ማለት ነው ከዚህ በላይ ከመረመርናቸው ሕጐች በተጨማሪ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ የታክስ ሕጐች ስለይግባኝ የደነገጉትን በመፈተሽ መገንዘብ ይቻላል ለምሳሌ ያህል በ ዓም ወጥቶ የነበረው የትራንዛክሽን ሕግ በአንቀጽ በግልጽ እንደተመለከተው በአገር ውስጥ ለሚሠሩ ዕቃዎች ወይም በማናቸውም ስለሽያጭ ገቢ ወይም ስለሕንፃ ሥራ በሚደረገው ታክስ ውሳኔ የማይስማማ ታክስ ከፋይ የሥራ ግብር ይግባኝ ለማየት ሥልጣን ለተሰጠው የግብር ይግባኝ ኮሚሽን የይግባኝ ቅሬታውን ለማቅረብ ይችላል ሆኖም ማናቸውም ቅሬታ ያደረበት ታክስ ከፋይ ይግባኙን ለኮሚሽኑ ማቅረብ ይችል የነበረው ሕጉ ያስቀመጣቸውን ቅድመሁኔታዎች አሟልቶ ሲገኝ ብቻ ነበር በመጀመሪያ ደረጃ ይግባኙ መቅረብ የሚኖርበት የታክሱ ውሳኔ በአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ለግብር ከፋዩ በተሰጠው በዐ ቀናት ውስጥ ነበር ሁለተኛ የግብር ከፋዩ ይግባኝ በግብር ይግባኝ ከሚሲዮኑ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችለው ይግባኝ የሚባልበት ዐ ቀን ከማለፉ በፊት የታክስ ባለሥልጣኑ ከወሰነው ታክስ የከፈለ እንደሆነ ብቻ ነው። ከዚያም በመቀጠል የግብር ይግባኝ ጉባኤ በሚሰጠው ውሳኔ ቅር የሚሰኘው ወገን ሥልጣን ወዳለው ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊል እንደሚችል ተደንግጓል በመጀመሪያው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ቅር ቅሬታ ያደረበት ወገን ደግሞ ወደሚቀጥለው ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ቅሬታውን ከማቅረብ የሚከለክለው ነገር አልነበረም ሆኖም ሁለቱም ይግባኝ ሰሚ ፍቤቶች አከራክረው ሊወስነ የሚችሉት በሕግ ጉዳይ ብቻ አንጂ ወደ ፍሬ ነገር ጉዳዮች ለመግባት የሚያስችል ሥልጣን አልነበራቸውም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት በመስከረም ዓም ከሥልጣን ሲወርድ በትረ ሥልጣኑን የጨበጠው የደርግ መንግሥት በርካታ ሥርነቀል ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አርምጃዎችን የወሰደ ቢሆንም የታክስ ሕጎችን በተመለከተ ግን ቀድሞ የነበሩትን ሕጎች አያሻሻለ መቀጠልን ነበር የመረጠው ሆኖም ግን የደርግ መንግሥት በሀገሪቱ የታክስ ሕጎች ላይ ያደረጋቸው ማሻሻዎች በታክስ ይግባኝ ሥርዓቱ ላይ ትርጉም ያለው ማሻሻዎችን እንዳላደረገ በዚህያን ወቅት የወጡትን ጥቂት ማሻሻዎች በመመረመር መረዳት ይቻላል ይህ ማለት ግን የደርግ መንግሥት ምንም ዓይነት የታክስ ሕጎች አላወጣም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያህል በ ዓም የወጣው የገጠር መሬት መጠቀሚያና ጉዳዮችን ወደ መደበኛው ፍቤት መውሰድን በተመለከተ በ ዓም ተግባራዊ የተደረገው የገቢ ግብር አዋጅ በ ዓም ከወጣው የገቢ ግብር ድንጋጌ የተለየ አቋም የያዘ ነበር ምክንያቱም በ ዓም በወጣው የገቢ ግብር ድንጋጌ መሠረት የመጀመሪያው የግብር ይግባኝ ሰሚው ፍቤት ከፍተኛው ፍቤት ሲሆን ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ጠቅላይ ፍቤት ነበር በኋለኛው ሕግ መሠረት ግን የመጀመሪያው ይግባኝ ሰሚ ፍቤትም ሆነ ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት እንደጉዳዩ ሁኔታ የሚወሰን ነበር ይህንም ልዩነት በሚገባ ለመገንዘብ የኙን ድንጋጌ አንቀጽ እና የቱን አዋጅ አንቀጽ ይመልከቱ የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣኛ ዓመትቁጥር ከዚህም በተጨማሪ በ ዓም የወጣው የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር አንቀጽ የ እና ደ በ ዓም በወጣው የገቢ ግብር አዋጅ ላይ ይግባኝን አስመልክቶ ትንሽ ማሻሻያ አድርጉበታል ዝኒ ከማሁአንቀጽ መ ዝኒ ከማሁ አንቀጽ ወ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ የአርሻ ሥራ ገቢ ግብር አዋጅ በዋነኛነት የሚጠቀስ ነው ይህ አዋጅ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎችን በማቀፍ የተደራጀ ሲሆን ስለግብር ይግባኝ ጉዳይም የሚያወሱ ጥቂት ድንጋጌዎች ነበሩት እነዚህም ድንጋጌዎች ግብር ከፋዩ ይግባኝ የማለት መብት የነበረው መሆኑን ይግባኝ ለማለት መሟላት ስለሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎችኞ ስለይግባኝ ሰሚው ኮሚቴ አደረጃጀትኞ ስለይግባኝ ማመልከቻ አቀራረብና ስለማስረዳት ሸክም የሚደነግጉ ነበሩ በዚህ ሕግ አንቀጽ መሠረት ማናቸውም ግብር ከፋይ በተሰጠው የግብር ውሳኔ ቅር የተሰኘ አንደሆነ ውሳኔው ከተገለፀለት አንስቶ ባሉት ሠላሳ ቀኖች ውስጥ ለወረዳ ግብር ይግባኝ ኮሚቴ ይግባኝ ለማቅረብ መብት እንደሚኖረው ተደንግጓል ሆኖም በግብር ውሳኔው ላይ ቅሬታ ያደረበት ግብር ከፋይ በዚህ መብቱ ሊሠራበት የሚችለው እንዲከፍል ከተወሰነው ግብር ላይ በመያዣ ለታክስ አስገቢው መሥሪያ ቤት የከፈለ እንደሆነ ብቻ ነውኞ ማንኛውም ተከራካሪ ወገን የወረዳው ግብር ይግባኝ ኮሚቴ የሰጠው ውሳኔ በሕግ ትርጉም የተሳሳተ ነው ብሎ የማይቀበለው ከሆነ ኮሚቴው የወሰነበትን ግብር በሙሉ ከፍሎ ውሳኔው ከደረሰው ቀን ጀምሮ በሠላሳ ቀን ውስጥ ይግባኙን ለአውራጃው ፍቤት የማቅረብ መብት ነበረውሽ ይግባኝ የሚቀርብለት የአውራጃው ፍቤትም በሕግ ትርጉም ረገድ ስህተት ያለ ሆኖ ሲያገኘው ይህንኑ ስህተት ብቻ አቃንቶ ኮሚቴው ውሳኔ እንዲሰጥበት መልሶ የሚልክለት ሲሆን የአውራጃው ፍቤት ውሳኔም የመጨረሻ አንደሚሆን ተደንግጓል እንዲሁም በ ዓም ወጥቶ የነበረው የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር አዋጅ። እነዚህም የገቢ ግብር አዋጅ የተጨማሪ አሴት ታክስ አዋጅ የተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ የጉምሩክ አዋጅ የቴምብር ቀረጥ ሕግ አዋጅ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ እና የመሳሰሉት ናቸው እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ ሕገመንግሥቱ የሰጣቸውን ሕግ የማውጣት ሥልጣን ተጠቅመው የራሳቸውን የታክስ ሕጎች ከማውጣት ይልቅ የፌዴራል መንግሥት ካወጣቸው ሕጐች ጋር ሙሉ ተመሳሳይነት ያላቸውን ሕጎች ሥራ ላይ አውለዋል አንዳንድ ክልሎች ደግሞ የፌደራል መንግሥትን የታክስ ሕጎች በአዋጅ ተቀብለዋቸዋል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅ ነው በዚህ የክልሉ የገቢ ግብር አዋጅ የፌዴራል መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅ ማለትም አዋጅ ቁጥር አጅግ አነስተኛ ማስተካከያ ተደርጎበት በትግራይ ክልልም ተፈጻሚነት እንዳለው ተደንግጓል ከዚህ በላይ ከተደረጉት ገለጻዎች መገንዘብ የሚቻለው ቁምነገር በኢትዮጵያ ውስጥ በፌደራል መንግሥት የታክስ ሕጎችና በክልል መንግሥታት የታክስ ሕጐች መካከል መሠረታዊ ልዩነት ስላልተፈጠረ የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች የሚፈቱበት ሕጋዊ ሥርዓትም መሠረታዊ የሆነ ልዩነት የሌለው መሆኑን ነው በመሆኑም አሁን በመላ ሀገሪቱ የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች የሚያስተናግዱባቸው ተቋማት ሦስት ናቸው እነሱም አቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ የግብር ይግባኝ ጉባኤና መደበኛ ፍቤቶች ናቸው ከዚህ በመቀጠል የምንመለከተው በአያንዳንዱ የግብር ቅሬታ ማስተናገጃ መዋቅር ሥር ያለውን የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት ሥርዓት ነው የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች አጣሪ ኮሚቴ ስለሚፈታበት ሥርዓት የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በታክስ ከፋዮች ላይ የሚያሳድረውን ቅሬታ ለማረም ውስጣዊናውጫዊ የመቆጣጠሪያ ሥልቶች ርኳርበ ርከ በዚህ ረገድ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው የኦሮሚያ ክልል የገቢ ግብር አዋጅ ነው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር የገቢ ግብር አዋጅ አዋጅ ቁጥር መገለተ ኦሮሚያ ኛ ዓመት ቁጥር ይህ አዋጅ ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ከፌደራሉ የገቢ ግብር አዋጅ ጋር ተመሳሳይነት አለው ሌላው ቀርቶ በአናቅጽ አቀማመጥና ብዛት እንኳን ሁለቱ ሕጎች አንድ ናቸው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅ አዋጅ ቁጥር ነጋሪት ጋዜጣ ትግራይኛ ዓመትቁጥር ዝኒ ከማሁየተደረጉትን ማስተካከያዎች ለመረዳት የአዋጁን አንቀጽ ይመልከቱ ጅ ዝኒ ከማሁአንቀጽ ጅቕ በዚህ ንዑስ ርዕስ ሥር ለምናደርጋቸው ገለጻዎች ተደጋግመው የሚጠቀሱት የገቢ ግብር አዋጁ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ድንጋጌዎች ናቸው ምክንያቱም የሌሎቹ ታክስ ሕጎቻችን ድንጋጌዎች ከዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ጋር የሚመሳሰሉ በመሆናቸው እነሱን እየደጋገሙ መጥቀስ አንባቢን የሚያሰለች ከመሆኑም በላይ የጽሁፉንም ውበት ይቀንሰዋል ስለሆነም ክቡራን አንባቢያን በተጨማሪ አሴት ታክስ አዋጅበማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ከአንቀጽ ያሉትን ድንጋጌዎችበተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ከ ያሉትን ድንጋጌዎች በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ከ ያሉትን ድንጋጌዎች የጉምሩክ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ኛ ዓመት ቁጥር በአንቀጽ የተደነገጉትን እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል እንደዚሁም ደግሞ የፌደራል ሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣ ያወጣውን የአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ ማቋቋሚያ መመሪያና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የጉምሩክ ጉዳዮች አቤቱታ አጣሪ ቡድን ማቋቋሚያና የአሠራር መመሪያ ቁጥር ይመልከቱ ያልታተሙ ናቸው ይህንን ጉዳይ ይበልጥ ለመገንዘብ የሚከተለውን ሥራ መልከቱ እኗሃህከ ለበአኩቧከሂሆፀ ዣ እፀክ ንፎከ ኮፎበቪርፎ ዐ ከ በሃፎ እሑር ይህ የቁጥጥር ስልት የሚያመለክተው በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ በየደረጃው የሚደረገውን ቁጥጥር ነው ለምሳሌ ያክል በአንድ የሚኒስቴር መቤት ሚኒስትሩ የመምሪያ ኃላፊውን የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ ከበርርከበ በሕግ ማቋቋም የግድ አስፈላጊ ነው በሀገራችን የታክስ ሕጐች አውቅና የተሰጠው አጣሪ ኮሚቴ ውስጣዊ የመቆጣጠሪያ ዘዴ ነው አሁን በሥራ ላይ ያሉት የታክስ ሕጐቻችን ከታወጁ ወዲህ በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን ቅሬታውን ሰፅፊሃታ ፅጣሪ ሶሟ ተብሎ ለሚጠራውና በሕግ ዕውቅና ለተሰጠው አካል የማቅረብ መብት አለው ይህ አጣሪ ኮሚቴ በፌዴራል መንግሥትም ሆነ በክልል ደረጃ ተቋቁሟል በፌዴራል መንግሥት ደረጃ የአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴው አባላት በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ኃላፊ አቅራቢነት በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንደሚሰየሙ የገቢ ግብር አዋጁ አንቀጽ ዐ ይደነግጋልቕ የገቢ ግብር አዋጅ የፌዴራል መንግሥት ሕግ አንደመሆኑ መጠን አጣሪ ኮሚቴዎች በክልሎች እንዴት መቋቋም እንዳለባቸው መደንገግ የማይገባው ቢሆንም ይኸው የአዋጁ አንቀጽ በክልል ደረጃ የአጣሪ ኮሚቴው አባላት አግባብ ባለው የክልል ባለሥልጣን እንደሚሰየሙ ያረጋግጣል የክልሎቹን የገቢ ግብር ሕግጋት ስንመለከትም የፌደራል መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅ ከሚደነግገው ጋር በተጣጣመ መልኩ ደንግገው እናገኛቸዋለን ለምሳሌ ያህል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅ አንቀጽ ዐ የአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴው አባላት በየደረጃው በሚገኙ የግብር ባለሥልጣን ኃላፊዎች አቅራቢነት እንደአግባብነቱ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ በዞን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኃላፊ በወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽቤት ወይም በከተሞች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኃላፊ ይሰየማሉ በማለት ይደነግጋል በፌደራል የገቢ ግብር አዋጅ በግልጽ እንተደነገገው የአጣሪ ኮሚቴው ተጠሪነት ለሚመለከተው የግብር አስገቢው ባለሥልጣን ሆኖ የዚሁ አዋጅ አንቀጽ አንደሚያትተው የአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴው በግብር ከፋዮች መቀጫ እንዲነሳ ወለድ ቀሪ አንዲያደርግ እና የግብር ግዴታ እንዲሻሻል የሚቀርቡ ማመልከቻዎችን ተቀብሎ ለመመርምርና የውሳኔ ሓሳብ ለማቅረብ የሚያስችል ሥልጣን አለው ይህንን ሥልጣኑን ተግባራዊ ማድረግ እንዲቻለውም ከቀረቡት አቤቱታዎች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ማናቸውም የጽሑፍ ማስረጃዎች መሰብሰብ እንዲችል በምርመራ ላይ የሚገኘውን ጉዳይ በሚመለከት የሚጠየቀውን ጥያቄ እንዲመልስ ከግብር አወሳሰን ጋር በቀጥታ ወይም ቀጥታ ባልሆነ መንገድ ግንኙነት ያለውን ማንኛውም ሰው የመጥራትና የግብር አስገቢው ባለሥልጣን የሰጠው የግብር ውሳኔ ትክክለኛ የተሟላ እና ሕጉን ተከትሎ የተሰጠ የሚቆጣጠር ሲሆን የመምሪያ ኃላፊው ደግሞ ከእርሱ በታች ያለውን ባለሥልጣን የመቆጣጠር ኃላፊነት አለበት ማለት ነው ቕ ስያሜው እንደሚያመለክተው ይህ ቁጥጥር ከመሥሪያ ቤቱ ውጭ ባሉ የመንግሥት ተቋማት የሚደረግ ቁጥጥር ነው በአንድ የመንግሥት አስተዳደር መሥሪያ ቤት ላይ ውጫዊ ቁጥጥር በማድረግ በሰፊው የሚታወቁት ፍርድ ቤቶች እንባ ጠባቂ ተቋም የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መገናኛ ብዙሀን የጸረሙስና ኮሚሽንና የመሳሰሉት ናቸው መ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ዝኒ ከማሁ ። የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ ሰለመሆኑ የሚቀርቡ አስተያየቶች አሉ በሌሎች ሀገራት ያለው ተሞክሮ ይህንን አስተያየት የሚያጠናክር ሆኖ እናገኘዋለን ለምሳሌ ያህል በብራዚል የሪዮ ዲ ጀኔሮ ግዛት የታክስ ሕግ በግልጽ እንደሚደነግገው ማንኛውም የታክስ ውሳኔ የደረሰው ታክስ ከፋይ በውሳኔው ላይ ተቃውሞ ካለው ይህንን ተቃውሞውን ውሳኔውን ላስተላለፈው አካል የሚያቀርበው ውሳኔው ከደረሰው ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ ነው በአሜሪካ ደግሞ ውዕም ያዚ ሰሄታፖ መሪ ርሃርክክ በቦነርር የታክስ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ታክስ ከፋይ ቅሬታውን ለዚሁ መቤት ቅሬታ ሰሚ አካል የሚያቀርበው የታክስ ውሳኔው በደረሰው በ ቀናት ውስጥ ነው ታክስ ከፋዩ የሚኖረው ከአሜሪካ ውጭ የሆነ እንደሆነ በውሳኔው ላይ የሚኖረውን ቅሬታ ውሳኔው በተሰጠው በ ቀናት ጊዜ ውስጥ ማቅረብ ይችላል በቻይና የታክስ ሰብሳቢው ባለሥልጣን በሚሰጠው የግብር ውሳኔ ላይ ቅሬታ ለሚመለከተው አካል የሚቀርበው ውሳኔው ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ ነው በግብፅ እኤአ በ የወጣው የሀገሪቱ ገቢ ግብር ሕግ አንቀጽ መሠረት የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በሚሰጠው የታክስ ውሳኔ ያልተስማማ ሰው ውሳኔ ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ለሚመለከተው አካል የማቅረብ መብት አለው በአጠቃላይ ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት ሏዐክ ጀርከዝር ክ ከ ሃኛር ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው የጊዜው ገደብ ከሀገር ሀገር የሚለያይ ቢሆንምታክስ ከፋዮች እንዲህ ዓይነቱን ቅሬታ የሚያቀርቡበት ጊዜ ከ አስከ ባሉት ቀናት ውስጥ ነው በኢትዮጵያ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት ውስጥ የተደነገገው የአሥር ቀናት የጊዜ ገደብ ከዓለም ዓቀፉ አውነታ ጋር ስለማይጣጣም ተገቢው ማሻሻያ ሊደረግበት ይገባል ብሎ መከራከር አግባብነት አለው በዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ አመለካከትም አንድ ታክስ ከፋይ በታክስ ውሳኔው ላይ ያለውን ቅሬታ ለማሰማት እንዲችል ዕድል ከተሰጠው በላ አቤቱታውን የሚያቀርብበትን ጊዜ ከመጠን በላይ አጭር ማድረግ በአንድ አጅ የተሰጠውን መብት በሌላ እጅ እንደመንፈግ የሚቆጠር ነው በሕጉ የተገለፀው የአሥር ቀን ገደብ ቃለመጠይቅ ከዶር ታደሰ ሌንጮ ጋር ሐምሌ ቀን ዓም ዶር ታደሰ ሌንጮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር ሲሆኑ በታክስ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን የሚሠሩ ናቸው እዘዙርር የህከ ፐ ዳዲዞዐ የዐር ከ ከ ፎህኘሃ ርር ከ ዐ በኩ በ ከር በርበ ዉፀሃፀበህ ርነርር ርከ በ ጅሀከር እከቧጺርበርበ ከር ኪቨር ኋቧ እበበርዣ ኮቢ ጓጳከኪ ከ ጸገባላገጀክርህእር ሃከሠ ርር ከ ገጽ ላይ ይመልከቱ መ ዝኒ ከማሁ ገጽ ኦህቨ ፎ በርዐክበ ጺ ጸቫ ኮርቨርር ሀከር ዐዐርኣ ዐህኞር ዐ ከ ብ ዐክፎቪሃ ገ የግብጽን የገቢ ግብር ሕግ ይመልከቱ በርበ እ ኳ ሃሾ ጻጸኣባይፎዐሃፀይእሃህርፎፀቨደከከርር ርር በከ ነበ ርየዐክ ር በ በሃር ፐ ላዐከዐከኪ ልበርር ከ ከር ከከኢከር ሊጻዲኔ ዕጸበርከዌ በ እበር ከ ክጣለባሃህሃክከርፎገኛቢበርኽርኩርኽ ር ዩሀፎበከር ገጽ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ሲታይ በጣም አጭር ጊዜ ነው ምክንያቱም አብዛኞቹ የሀገራችን ታክስ ከፋዮች ስለታክስ ሕጐቻችን በቂ ዕውቀት የሌላቸው በመስኩ ሙያ ያላቸውን ሰዎች የማያማክሩ እአና ተገቢውን እርምጃ በተገቢው ጊዜና ቦታ መውሰድ የማይችሉ ስለሆኑ ለአጣሪ ኮሚቴው አቤቱታቸውን የሚያዘጋጅላቸው ባለሙያ መፈለግ አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎችና መረጃዎችን መሰብሰብና ማጠናቀር ጊዜ ይጠይቃቸዋል በመሆኑም የቴምብር ቀረጥ ማሻሻያ አዋጅና የጉምሩክ አዋጅ እንዳደረጉት ሁሉ በዚህ ረገድ አስፈላጊው ጥናት ተደርጎ የአሥር ቀኑ የጊዜ ገደብ ወደ ፃያ ወይም ሠላሳ ቀን ከፍ ቢል ታክስ ከፋዩን ማኅበረሰብ የሚጠቅም ከመሆኑም በላይ በመንግሥት ገቢ ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋል ለማለት የሚቻል አይሆንም በገቢ ግብር አዋጅ አንቀጽ ዐ በግልጽ እንደተደነገገው የአጣሪ ኮሚቴው ውሳኔ የመጨረሻ አይደለም ይልቁንም አጣሪ ኮሚቴው በቀረበለት ጉዳይ ላይ የመሰለውን ውሳኔ ከአሳለፈ በኋላ ይህንኑ የውሳኔ ሓሳብ ለሚመለከተው የግብር አስገቢ ባለሥልጣን ኃላፊ ውሳኔ የማቅረብ ግዴታ አለበት የግብር አስገቢው ባለሥልጣን ኃላፊም የቀረበለትን የውሳኔ ሓሳብ እንዳለ ሊያጸድቀው ውድቅ ሊያደርገው ወይም በውሳኔ ሓሳቡ ካልተስማማ ምክንያቱን በመግለጽ ጉዳዩ እንደገና እንዲታይ ለኮሚቴው ሊመልሰው ይችላል ከዚሁ ከታክስ አጣሪ ኮሚቴ ሥልጣን ጋር ተያይዞ የሚነሳው ሌላው ዐብይ ጥያቄ የታክስ አጣሪውን ኮሚቴ የሥልጣን ወሰን የሚመለከት ነው ቀደም ሲል እንደተገለፀው የታክስ አጣሪ ኮሚቴው የሚመለከተው ከታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ጥያቄዎች ብቻ ናቸው በዚህም ምክንያት ለምሳሌ ያህል አንድ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ዓይነት ገቢ የማያመነጭ ግለሰብ ለኢትዮጵያ መንግሥት የገቢ ግብር እንዲከፍል ቢጠየቅና ይህ ግለሰብ የኢትዮጵያ የገቢ ግብር ሕግ በእኔ ላይ ተፈጻሚነት የለውም የሚል ክርክር ቢያነሳ አጣሪ ኮሚቴው እንዲህ ያለውን ጉዳይ ተቀብሎ ለመመርመርና አልባት ለመስጠት ሥልጣን አለው ብሎ በድፍረት ለመናገር አስቸጋሪ ነው አዚህ ላይ እንዲህ ዓይነቶቹን ጉዳዮች በቀጥታ ወደ ፍርድ ቤት ይዞ መሄድ አይቻልም ወይ የሚል ጥያቄ ማንሳት ይቻላል ነገር ግን የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ታክስ ጉዳዮችን ተቀብለው የሚያስተናግዱት ከግብር ይግባኝ ጉባኤ ላይ ይግባኝ ሲባል በመሆኑ እንዲህ ያለውን ጉዳይ በቀጥታ ያስተናግዳሉ ብሉ ለማሰብ ይከብዳል ይህንንም አስመልክቶ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ ቃለመጠይቅ ያደረገላቸው አቶ ጌታቸው ታደሰ የአጣሪ ኮሚቴ አባል እንዲህ ዓይነት ከባድ የሕግ ጥያቄ ሲያጋጥም ኮሚቴው እንደማይመለከተው አረጋግጠዋል ይልቁንም እንዲህ ዓይነት ወሳኝ የሆነ የሕግ ጥያቄ በሚያጋጥምበት ጊዜ ጥያቄው በዋናው መቤት ተቋቁሞ ለነበረው የቴክኒክ ኮሚቴ ተብሎ ይጠራ ለነበረው አካል እንደሚተላልፍ አስረድተዋል የቴክኒክ ኮሚቴውም ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ የውሳኔ ሓሳቡን ለባሥልጣኑ ዳይሬክተር እንደሚያቀርብ አቶ ጌታቸው ጨምረው አረጋግጠዋል ይሁን እንጂ ይህ የቴክኒክ ኮሚቴ በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የተቋቋመ እንጂ በዋና ዋናዎቹ የታክስ ሕጐች እውቅና ያልተሰጠው ስለሆነ የሚሰጠው ውሳኔውም የሕግ መሠረት ያለው ነው ለማለት ያስቸግራል ስለሆነም የአጣሪው ኮሚቴ አባላት በቂ ዕውቀት ልምድና ሥነምግባር ያላቸው ግለሰቦች እንዲሆኑ እስከተደረገ ድረስ ማናቸውንም ቅሬታዎች የማየትና አስተያየት የማቅረብ ሥልጣን ቢሰጣቸው ጠቀሜታ እንደሚኖረው የዚህ ጸሀፊ እምነት ነው ጌታቸው ታደሰ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ዝኒ ከማሁ አንዳንድ የሕግና ከሕግ ሙያም ውጭ የሆኑ ባለሙያዎች የቴክኒክ ኮሚቴ ተብሎ ይጠራ የነበረው አካል የሕግ መሠረት ያለው ተቋም ነው ብለው ሲከራከሩ ጸሐፊው ለመገንዘብ ችሏል የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ ስለ አጣሪ ኮሚቴው ሥልጣንና ተግባር ስንነጋገር የሚነሳው ሌላ ነጥብ የአጣሪ ኮሚቴው ገለልተኛ የመሆን አለመሆን ጉዳይ ነውፎ በመሠረቱ አስተዳደራዊ ውሳኔ ሰጭ አካላት ከሚተቹባቸው ጉዳዮች አንዱ ገለልተኛ የሆነ ውሳኔ አይሰጡም በሚል ነው ወደተያዘው ጉዳይም ስንመጣ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የኮሚቴው አባላት በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ኃላፊ የሚሾሙ እንደመሆናቸውና ተጠሪነታቸውም ለዚሁ ኃላፊ አንደመሆኑ ገለልተኝነታቸው በጣም አጠራጣሪ ነው የሚል አመለካከት አለ ለምሳሌ ያህል በአንድ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በታክስ አስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ ከፋዮች መካከል በተደረገ የምክክር ስብሰባ ታክስ ከፋዮቹ የአጣሪ ኮሚቴው አባላት ለታክስ ባለሥልጣኑ እአንደሚያደሉ ገልፀዋል ይህ ጸሐፊ ጥያቄ ያቀረበላቸው የአጣሪ ኮሚቴ አባል ግን ሥራችን በምንሠራበት ጊዜ ምንም ዓይነት ጫና ተፈጥሮብን አያውቅም ሥራችንን የምንሠራውም በፍፁም ገለልተኝነት ነው ይልቁንም ቅሬታውን የሚያቀርበው ታክስ ከፋይ ቀድሞውንም ቢሆን አጣሪ ኮሚቴው ገለልተኛ አይደለም የሚል አመለካከት ይዞ ነው የሚመጣው ብለዋል የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች በግብር ይግባኝ ጉባኤ ስለሚፈቱበት ሥርዓት ከ ዓም ጀምሮ የወጡትን የታክስ ሕጎች በዳሰስንበት ጊዜ እንደተረዳነው የግብር ይግባኝ ጉባኤ ይቋቋም የነበረው አራሱን በቻለ ሕግ ሳይሆን ስለታክስ ጉዳዮች በሚደነግጉ ሕጐች አማካይነት ነበር ነገር ግን በ ዓም የፌዴራል የግብር ይግባኝ ጉባኤ የሚባል ተቋም በአዋጅ ቁጥር ራሱን ችሎ ተቋቁሞ ነበር ይህ አዋጅ ብዙም ሳይቆይ በ ዓም በወጣው የገቢ ግብር አዋጅ። ዞዐስ መደረግ ይኖርበታል አንዳንድ ጊዜ ካለፈው ተሞክሮና ከተሻሩ ሕጎችም ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል የማስረዳት ሸክም ክፍፍልን በተመለከት ጥሩ ግንዛቤ ለመያዝ በ ዓም የደርግ መንግሥት አውጥቶት የነበረውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ግብር አዋጅሜ መመልከት ጠቃሚ ነው የዚህ አዋጅ አንቀጽ በግልጽ እንደደነገገው ይግባኝ የቀረበበት ገቢ የተወሰነው በግምት ሲሆን ይግባኝ ባዩ ግብር አስገቢው መሥሪያ ቤት የጠየቀው ግብር አወሳሰን ትክክለኛነት የተቃወመበትን ምክንያት በመጀመሪያ ደረጃ የማስረዳት ሸክም ነበረበት በዚሁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሥር እንደተነገረው ደግሞ የግብር አስገቢው ባለሥልጣን በበኩሉ ከግብር ከፋዩ የሂሳብ መዝገብ ወይም ሌላ ሰነድ ያልቀረበለት መሆኑን ወይም የቀረበ መዝገብ ወይም ሰነድ ካለም ይኸው ግብር አስገቢው መቤት ከሰጠው መመሪያ ጋር ሲነጻፀር የማያጠግብ ወይም ያልተሟላ ወይም የማይታመን በመሆኑ ተቀባይነት ያለማግኘቱን ወይም በዚህ ዓይነት የተገመተው ገቢ የይግባኝ ባዩ እርሻ ይዞታ ወይም ሁኔታና የኑሮ ደረጃ ታይቶ ሊደረግ የሚገባው ምርመራ ሁሉ ተጠናቅቆ እነዚህ ግለሰቦች በተለምዶ ቆራሊዎ አየተባሉ የሚጠሩት ሰዎች ናቸው እነዚህ ሰዎች ደግሞ በአመዛኙ ቋሚ አድራሻ የሌላቸውና የንግድ ፈቃድም የማያወጡ ተዘዋዋሪ ሰዎች በመሆናቸው ለሚያቀርቧቸው ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ክፍያ ሲፈጸምላቸው ለከፋዩ ደረሰኝ እንዲሰጡ መጠበቅ የሚቻል አይደለም ጅ የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ግብር መሰብሰቢያ አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ በትክክለኛ የሕሊና ፍርድ በማመዛዘን የተወሰነ መሆኑን በሁለተኛ ደረጃ የማስረዳት ግዴታ አለበት ወደ ታክስ ይግባኝ የመስማት ሂደት ስንመጣ ደግሞ ማንኛውም በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ቅሬታ የተሰማው ግብር ከፋይ ቅሬታውን ለግብር ይግባኝ ጉባኤ ካቀረበ በላ ጉዳዩን የመከታተል ግዴታ አለበት በመሆኑም ይግባኝ ባዩ በሁለት የቀጠሮ ጊዜዎች ሳይገኝ የቀረ እንደሆነ ወይም የመልስ መልስ ሳያቀርብ ቢቀር የግብር ይግባኝ ጉባኤው ይግባኝ ባዩ በሌለበት ውሳኔ የመስጠት ሥልጣን አለው ከዚህም የምንገነዘበው ይግባኝ ባዩ ይግባኙ በሚሰማበት ቀን ያለምንም ምክንያት ቢቀር ይግባኙን የመስማቱ ሥራ ለሌላ ጊዜ ሊዛወር አንደሚችል ነው እንዲህ ያለው አካፄድ በኢትዮጵያ የሥነሥርዓት ሕግ ውስጥ ከተደነገገው ፈጽሞ የተለየ አካፄድ ነው ምክንያቱም በፍብሥሥሕግ አንቀጽ በማያሻማ መልኩ እንደተደነገገው ይግባኙ በሚሰማበት ቀን ይግባኝ ባዩ ካልቀረበ ይግባኙ እንደሚዘጋ ነው ይህም የሚያስገነዝበው የፍትሐብሔር ሥነሥርዓት ሕጋችን ያስቀመጠው ጥብቅ መስፈርት በታክስ ሕጎቻችን ተቀባይነት አለማግኘቱንና የግብር ይግባኝ ጉባኤው የላላ ሥነሥርዓት እንደሚከተል ነው ይህ አካሄድ ደግሞ ተቀባይነት ያለው አቀራረብ ነው ምክንያቱም እንደግብር ይግባኝ ሰሚው ጉባኤ ያሉ የአስተዳደር ፍቤቶች ከመደበኛው ፍቤት በባህሪያቸውና በዓላማቸውም ጭምር የተለዩ በመሆናቸው ይግባኝ ባዩን የሚጠቅሙ ላላ ያሉ ሥነሥርዓቶችን እንዲከተሉ መደረጉ አግባብ ነው አንዲሁም የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የይግባኝ ባዩ ማመልከቻ ከደረሰው በኋላ በሁለት የቀጠሮ ቀናት ሳይገኝ የቀረ እንደሆነ ወይም ለይግባኙ መልስ ሳይሰጥ ቢቀር በሌለበት ውሳኔ አንደሚሰጥ በአንቀጽ ሥር ተደንግጓል እዚህም ላይ የግብር ሕጉ የፍብሥሥሕጉ የመረጠውን አካፄድ ያልተከተለ እንደሆነ እንገነዘባልን ይህም ማለት በፍብሥሥሕግ በግልጽ እንደተመለከተው ይግባኙ በሚስማበት ጊዜ መልስ ሰጭው ካልቀረበ ጉዳዩ በሌለበት የሚታይ ሲሆን ግብር አስገቢው ባለሥልጣንመልስ ሰጭው ይግባኙ በሚሰማት ቀን ሳይቀርብ ቢቀር የግብር ይገባኝ ጉባኤው ይግባኙን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ስለሚሰጥ በመልስ ሰጭው የመሰማት መብት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ሊኖር እንደማይችል ነው እንደዚህ ጸሐፊ አመለከካት ከዚህ ሕግ ትምህርት መውሰድ ተገቢ ነው ምክንያቱም በማናቸውም ጊዜ ታክስ ከፋዩ የማስረዳት ሸክም አለበት ማለት ታክስ ከፋዩ ከማይወጣው ማጥ ውስጥ ገብቶ ታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በማናቸውም ዘዴ የወሰነው የግብር ውሳኔ አንዲፈጸም መፍቀድ ነው አንዲህ ያለው አካፄድ ደግሞ የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን ተጠያቂነት እንዳይኖርበት ከማድረጉም በላይ ለሙስናም ሰፊ በር የሚከፍት ነው ስለዚህ በሁሉም ፍሬነገሮች ላይ የማስረዳት ኃላፊነት የታክስ ከፋዩ ብቸኛ ኃላፊነት ነው በማለት ነው በማለት ሕጐቻችን የያዙትን አቋም በተጠና መልኩ ማለዘብ ይኖርብናል የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰአንቀጽ መ የፍትሐብሔር ሥነሥርዓት ሕግ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ሁጅ ገሀ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰገጽ ይህ የአስተዳደር ሕግ ምሁር የአስተዳደር ፍርድ ቤቶችን አስፈላጊነት ፕከር ርከ ሀከር ርርክ ከከህከ ከሃር ከርክ ርር ከር ከር ርህ ላ ፎኳ ከሃ በር ህርብ ከ በርኪ በዐከ ፀ ከ በህዝከር በ ርኗርበ ፎበቧ ከሃ ከ ሃ በበ ከህ ፀ ዐቪርበ ክርዌፎፐርበ ርህ ከርር ከሃ ከሃ ከር ርከሀ በከሃ ክ ር ዐርቪበጂሃ ርህ ከ በ ከ ሃዝበከርከር ከ ከርርከከ ከበክሃ በርር ርከበ ከር ኬ ከ ሀከር ክኪ ዐ ህፎር ሲል ይገልፀዋል የፍትሐብሔር ሥነሥርዓት ሕግ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰአንቀጽ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ በመጨረሻም የግብር ይግባኝ ጉባኤው በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረገውን ክርክር ከመረመረ በኋላ ውሳኔ መስጠት ይጠበቅበታል ይህ ውሳኔ በገቢ ግብር ሕጉ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ውሳኔው የተሰጠበትን ቀን በጉባኤው ስብሰባ የተገኙ አባላት ዝርዝር የሊቀመንበሩን ስም አግባብነት ኖሯቸው የተጠቀሱትን የሕግ አንቀጾችና የሚገኙበትን ሕግ የሚያብራራ ሆኖ ጉባኤው የደረሰበትን ድምዳሜ ይግባኝ ባይ ሊከፍል የሚገባውን የግብር መጠን የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮችና በይግባኙ ውስጥ የተጠቀሱትን የሕግ ድንጋጌዎች ትርጉም ይግባኙ በተሰማበት ወቅት በሙሉ በተነሱት አግባብነት ባላቸው በእያንዳንዱ ጭብጦች ላይ የተሰጠውን እአልባትና ውሳኔውን በሚመለከት የተሰጠ የሓሳብ ልዩነት ካለ ማካተት አለበት በመጨረሻም የተገኙት አባላት ፊርማና የግብር ይግባኝ ጉባኤው ማህተም በውሳኔው ላይ ማረፍ አለባቸው ከውሳኔ መስጠት ጋር ተያይዞ መነሳት የሚኖርበት ጥያቄ የግብር ይግባኝ ጉባኤ ውሳኔ መስጠት ያለበት በምን ያህል ጊዜ ነው የሚለው ነው በኢትዮጵያ ውስጥ የግብር ይግባኝ ጉባኤው በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ጉዳዩን መጨረስ እንዳለበት የሚያስገድድ ድንጋጌ ካለመኖሩም ባሻገር ቢያንሰ የታክስ ይግባኝ ክርክር በተቻለ መጠን በፍጥነት ውሳኔ ማግኘት እንዳለበት ማሳሰቢያ የሚሰጥ የሕግ ድንጋጌ እንኳ በሕጎቻችን ውስጥ አልተካተተም። አመልካች በዚህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፌዴራል ከፍተኛ ፍቤት አቅርቧል አመልካቹ ለይግባኝ ምክንያት ያደረገው በሕጉ የተመለከተው የዐ ቀን የጊዜ ገደብ ሊያልፍብኝ የቻለው የግብር አስገቢው ባለሥልጣን ደረሰኙን በወቅቱ ባለመቁረጡ ነው እንጂ በአኔ ጥፋት ባለመሆኑ ለግብር ይግባኝ ጉባኤ ያቀረብኩት ይግባኝ ተቀባይነት ሊያገኝ ይገባዋል በማለት ነው ጉዳዩ የቀረበለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍቤት ግን ክርክሩ የፍሬ ነገር ክርክር እንጂ የሕግ ክርክር ባለመሆኑ በፍቤት ሊታይ አይገባውም በማለት ይግባኙን ሰርዞታል በዚህም ምክንያት አመልካቹ ሁለተኛ ይግባኝ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ቢያቀርብም ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚ ችሎትም በተመሳሳይ ምክንያት ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል ስለዚህ አመልካቹ የሥር ፍቤቶች የሰጡት ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው በማለት አቤቱታውን ለፌጠፍቤት ሰበር ሰሚው ችሉት አቅርቧል ሰበር ሰሚው ችሎትም ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ሥር ፍርድ ቤቶች የሰጡትን ውሳኔ የሚከተለውን ሀተታ በማስፈር ሽሮታል ሕግ አውጭው የግብር ውሳኔ ማስታወቂያ የደረሳቸው ሰዎች የውሳኔ ማስታወቂያ በደረሳቸው በሠላሳ ቀን ውስጥ ማስያዝ የሚገባቸውን ገንዘብ ዐ ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን በማስያዝ ይግባኝ ማቅረብ እንዳለባቸው በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ሲደነግግ ግብር ከፋዩ ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን ገንዘቡን ገቢ እንዲያደርግ ለማስገደድ እንጂ ገንዘቡ ገቢ ሆኖ ግብር አስገቢው ባለሥልጣን ደረሰኝ ሳይሰጥ ቢቆይ በመቤቱ የአሠራር ድክመትና ችግር ምክንያት ግብር ከፋይ ይግባኝ የማቅረብ መብቱ እንዲጣበብበት በማሰብ አይደለም በግብር ሰብሳቢው መቤት በኩል ያሉ የአሠራር ችግሮችና ጉድለቶች መሠረታዊ የሆነውን የአመልካችን ይግባኝ የማቅረብ መብት በማያጣብብ ሁኔታ በመተርጉጐም የግብር ይግባኝ ጉባኤው የሰጠው ውሳኔ የሕጉን ድንጋጌ አተረጉጐምና ተፈጻሚነት የሚመለከት እንጂ የፍሬ ጉዳይ ክርክር አይደለም በመሆኑም የከፍተኛው ፍቤትና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ችሎቶች ጉዳዩ የፍሬ ጉዳይ ክርክር ነው በማለት ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሰጠውን የተዛባ ውሳኔ ሳያርሙ ማለፋቸው መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ከዚህ መገንዘብ እንደሚቻለው የግብር ይግባኝ ጉባኤው የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤትም ሆነ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሕግ ስህተት እንደፈጸሙ ነው ምክንያቱም እንዲህ ያለው አቤቱታ አግባብነት ያለውን ሕግ የመተርጎም ዘዴ በመከተል የሕግ አውጭውንም ሓሳብ መመርመርና ማረጋገጥ የሚጠይቅ ጉዳይ በመሆኑ የፍሬነገር ጉዳይ ነው ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም ስለሆነም የሰበር ሰሚው ችሎት የሰጠው ውሳኔ ትክክለኛ የሕግ አተረጓጐምን የተከተለና የታክስ ከፋዩንም የመሰማት መብት በጥሩ ሁኔታ ያገናዘበ ውሳኔ ነው ከዚህ በመቀጠል ሊነሳ የሚገባው ነጥብ የገቢ ግብር አዋጁ በአንቀጽ ሥር ይፇያ ዖሟፇርሃሀው ሥጳማ ፅው ዌይሦፖ ጎው ሲል ምን ማለቱ ነው የሚለው ነጥብ ነው እንደሚታወቀው ሀገራችን የፌዴራል ሥርዓት የምትከተል ሀገር እንደመሆኗ መጠን ፍቤቶቻችንም የተዋቀሩት በክልልና በፌዴራል ደረጃ ነው በፌዴራል ደረጃ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍቤትና የፌዴራል ጠቅላይ ፍቤት ይህ አዋጅ ከላይ በግርጌ ማስተወሻ የተጠቀሰው የተጨማሪ አሴት ታክስ አዋጅ መሆኑን ልብ ይሏል የኢፌዲሪ ሕገመንግሥት ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ በተጨማሪም ከአንቀጽ ያሉትን ሕገመንግሥቱን ድንጋጌዎች ይመልከቱ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ ተቋቁመዋል ከአነዚህ የፍርድ ቤቶች አርከን ውስጥ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍቤት ስሙም እንደሚጠቁመው ይግባኝ ሰሚ ፍቤት ባለመሆኑ ከግብር ይግባኝ ጉባኤው የሚቀርብ ይግባኝ ተቀብሎ ለመመልከት እንደማይችል ግልጽ ነው። በሀገራችን የተደረገው የታክስ ማሻሻያ ፕሮግራም ካመጣቸው መሠረታዊ ለውጦች መካከል አንዱና ዋነኛው የታክስ ውሳኔ አፈጻፀም ጉዳይን የሚመለከተው ነው ስለሆነም አዳዲሶቹ የታክስ ሕጎች ከወጡ ወዲህ የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የታክስ ውሳኔዎችን ለማስፈጸም ፍርድ ቤት መሄድ አያስፈልገውም ምክንያቱም እነዚህ ሕጎች በማያሻማ ሁኔታ እንደደነገጉት የታክስ አስገቢው ባለስልጣን የማንኛውንም የታክስ ውሳኔ የተላለፈበትንና ታክሱን ያልከፈለ ታክስ ከፋይ ንብረት በማገድና በመሸጥ ከሽያጩ የሚገኘውን ገንዘብ ከታክስ ከፋዩ ላይ የሚፈለገውን ታክስ ለመሸፈን ያውለዋል ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ በሥራ ላይ ያሉትን የሀገራችን የታክስ ሕጎች ስንመረምራቸው የታክስ ውሳኔ በሚፈጸምበት ጊዜ በታክስ አስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ ከፋዩ መካከል የሚነሱ አለመግባባቶች እንዴት ሊፈቱ እንደሚችሉ የሚደነግጉት ነገር የለም ነገር ግን የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በአፈጻጸም ጊዜ በታክስ ከፋዩ ላይ በደል ቢያደርስበት በደል የደረሰበት ታክስ ከፋይ የደረሰበትን በደል አስመልክቶ ቅሬታ የማቅረብና መፍትኤ የማግኘት የማይገሰስ መብት አለው ይህንንም ለማለት የሚቻለው በሕገ መንግሥቱ የተደነገገውን አቤቱታ የማቅረብና የመሰማት መሠረታዊ መብት ግምት ውስጥ በማስገባት ነውኞ በመሆኑም በታክስ ውሳኔ አፈጻጸም ወቅት ቅሬታ ያደረበት ታክስ ከፋይ ቅሬታውን ለአጣሪ ኮሚቴው ወይም ለግብር ይግባኝ ጉባኤው ከማቅረብ የሚከለክለው ነገር ሊኖር አይገባም ብሉ መከራከር ይቻላል በአንፃሩም በአፈፃጸም ጊዜ የሚነሱ አለመግባባቶች የግድ በግብር ይግባኝ ጉባኤ በኩል ማለፍ አለባቸው የሚል የሕግ ድንጋጌ መሙ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰውን የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ይመልከቱ የገቢ ግብር አዋጅ ከላይ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ከአንቀጽ ያሉትን ድንጋጌዎች ይመልከቱ ዝኒ ከማሁ መ የኢፌዲሪ ሕገመንግሥት ከላይ በማታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ አንቀጽ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ በታክስ ሕጎቻችን ውስጥ ስለሌለ በአፈጻጸም ጊዜ ቅሬታ ያደረበት ታክስ ከፋይ ቅሬታውን ሥልጣን ላለው መደበኛ ፍቤት ከማቅረብ የሚያግደው ነገር ሊኖር አይችልም ብሎ መከራከር ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚነሳም ሌላ ጥያቄ አለ የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን በወሰደው የአፈጻጸም አርምጃ ቅር የተሰኘ ታክስ ከፋይ ቅሬታውን ለግብር ይግባኝ ጉባኤው አቅርቦ የግብር ይግባኝ ጉባኤውም ቅሬታውን ቢቀበለውና ከዚያም በመቀጠል ቅሬታ ያደረበት ታክስ ከፋይ የግብር ይግባኝ ጉባኤው በጉዳዩ ላይ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ የአፈጻጸም ሂደቱ ታግዶ እንዲቆይ የሚል አቤቱታ ቢያቀርብ የግብር ይግባኝ ጉባኤው የጥያቄውን አግባብነት ገምግሞ በአፈጻጸሙ ላይ የእግድ ትዕዛዝ ለመስጠት ይችላል ወይ ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው በመሠረቱ በአፈጻጸም ሂደት የሚነሱ ክርክሮችን አለመግባባቶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችለው ግልጽ ሥልጣን ያልተሰጠው የግብር ይግባኝ ጉባኤ አፈጻጸሙ እንዳይቀጥል የአግድ ትእዛዝ ለመስጠት የሚያስችለው ሥልጣን በሕግ እንዳልተሰጠው ሊሰመርበት ይገባል በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የግብር ይግባኝ ጉባኤዎች በአፈጻጸም ላይ የሚነሱ ክርክሮች እልባት እስኪያገኙ ድረስ አፈጻጸሙ እንዳይቀጥል የእግድ ትፅዛዝ ሊያስተላልፉ ይችላሉ ብሎ መጠበቅ የሚቻል አይመስልምፍ በመሆኑም በታክስ ውሳኔ አፈጻጸም ሂደት ቅሬታ የሚኖረው ታክስ ከፋይ ሁለንተናዊ መፍትሔ ማግኘት የሚችለው ጉዳዩን ወደ መደበኛ ፍቤት ቢወስደው ነው ይሁን እንጂ ታክስ ከፋዩ ጉዳዩን ወደ መደበኛ ፍቤትም ሲወስደው ከፍቤቱ በኩል ፈተና እንደሚገጥመው መገመት ይቻላል ምክንያቱም የታክስ ውሳኔ የማስፈጸም ተግባር ከመደበኛ ፍርድ ቤቶች የወጣ በመሆኑ እንዲህ ያለው ጉዳይ ለመደበኛው ፍቤት ሊቀርብ የሚችል አይደለም የሚል አቋም ከፍቤቶቹ በኩል ሊነሳ ስለሚችል ነው ከዚህ ሁሉ መገንዘብ የሚቻለው በታክስ ውሳኔ አፈጻጸም ጊዜ በደል የሚደርስበት ታክስ ከፋይ በደሉን የሚያቀርብበትና መፍትሔ የሚያገኝበት ግልጽ ሥርዓት ያልተበጀለት መሆኑን ነው ለዚህ ዋና ችግር ዘላቂ መፍትሔ የሚሆነው የታክስ ሕጎቻችንን በማሻሻል እንዲህ ዓይነቱ ችግር የሚፈታበትን ዘዴ በማያሻማ አኳኋን መደንገግ ነው መደምደሚያ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለጸው የታክስ ከፋዮች ቅሬታዎች የሚስተናገዱባቸው የሕግና ተቋማዊ ማዕቀፍ ሥራ ላይ መዋላቸው ባይካድም የታክስ ከፋዮች ቅሬታ የሚስናገዱበት ሥርዓት በርካታ ችግሮች ያሉበት ስለሆነ ለእነዚህ ችግሮች ተገቢውን መፍትሄ መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው ከእነዚህ ችግሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው በታክስ አስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ ከፋዮች መካከል ሊነሱ የሚችሉት አለመግባባቶች በጣም ዘርፈብዙ ቢሆኑም ለአጣሪ ኮሚቴው የተሰጠው ሥልጣን በታክስ ውሳኔ ላይ ጤጡርቪ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን መመርመርና የውሳኔ ሓሳብ መስጠት ብቻ ነው የአጣሪ ኮሚቴው ሥልጣን በጣም ጠባብ በመሆነ ለኮሚቴው የሚሰጠው ሥልጣን በታክስ አስገቢው ባለሥልጣንና በግብር ከፋዩ መካከል ሊነሱ የሚችሉትን ክርክሮች ሁሉ ለማስተናገድ የሚያስችለው መሆን ይገባዋል እንደዚሁም ደግሞ በታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የታክስ ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያለው ወገን አቤቱታውን ለአጣሪ ኮሚቴው ማቅረብ መ ይህንን አሳሳቢ ጉዳይ በሚመለከት አቶ ምስጋናው ጋሻው የሰጠውን ትንታኔ ይመልከቱ በማስታወሻ ቁጥር የተጠቀሰ ከገጽ የታክስ ከፋዮች ቅሬታ አፈታት በኢትዮጵያ ኢ እዞቦ ኮርርር ከ ከሀ የሚኖርበት የታክስ ውሳኔው በደረሰው በአሥር ቀናት ውስጥ ነው መባሉ አግባብነት ሊኖረው አይችልም ምክንያቱም ይህ ጊዜ ከመጠን በላይ አጭር ነው ስለሆነም በዚህ ጉዳይ ላይ ተገቢ ጥናት ተደርጎበት ይህ የአሥር ቀን የጊዜ ገደብ ወደ ሃያ ወይም ደግሞ ወደ ሠላሳ ቀናት ከፍ ቢደረግ የታክስ ከፋዮችን የመሰማት መብት ለማረጋገጥ በእጅጉ ይረዳል የይግባኝ አቤቱታ ለግብር ይግባኝ ጉባኤው ለማቅረብ በቅድሚያ የሚከፈለው አከራካሪው የታክስ መጠን ክፍያ በጥሬው ገንዘብ ብቻ እንዲከፈል መደረጉ የታክስ ከፋዮችን ይግባኝ የማለት መብት የሚያጣብብ ስለሚሆን የታክስ ከፋዮች ይህንን ግዴታ በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችሏቸው ሌሎች አማራጮችም ለምሳሌ እንደ ፋይናሻል ጋራንቲ ቦንድ ቢታዩ የታክስ ሥርዓቱን ፍትሐዊነትና የግብር ይግባኝ ጉባኤውን ብሉም የፍርድ ቤቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ በጎ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል የግብር ይግባኝ ጉባኤው አባላት በምን መስፈርት እንደሚመረጡ እና ከየትኛው መሥሪያ ቤት ወይም ድርጅት እንደሚመረጡ የሜደነግግ መመሪያ ማውጣት እንደሚገባ በሕግ የተደነገገ ቢሆንም ይህ ኃላፊነት የተጣለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ይህንን መመሪያ አስካሁን ድረስ አለማውጣቱ ይታወቃል ስለሆነም ይህ መቤት በውክልና የተሰጠውን ሕግ የማውጣት ግደታውን በማክበር ይህንን መመሪያ ማውጣትና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርበታል ምክንያቱም የመመሪያው መውጣት የግብር ይግባኝ ጉባኤው አባላት የሚመረጡበትን መስፈርቶችና ስብጥር ለመወሰን ስለሚረዳ የግብር ይግባኝ ጉባኤውንም አሠራር እንደሚያሻሽለው ይገመታል አሁን ባለው የግብር ይግባኝ ጉባኤው አሠራር የጉባኤው አባላት የሚመለመሉት ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከንግድ ሚኒስቴር ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር እና ከፍትሕ ሚኒስቴር ሠራተኞች መካከል ነው ከዚህም በመነሳት የተወሰኑት የጉባኤው አባላት ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እና ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሠራተኞች መካከል መመረጣቸው የጉባኤውን ነፃነትና ገለልተኝነት አጠያያቂ ያደርገዋል ምክንያቱም በታክስ ከፋዮች ላይ ቅሬታ የሚያሳድሩት አንድም በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የሚወሰኑ የታክስ ውሳኔዎች አልያም ደግሞ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የሚያወጣቸው መመሪያዎች ወይም የሚያስተላልፋቸው ውሳኔዎች በመሆናቸው እነዚህ የመንግሥት ተቋማት የታክስ ከፋዮችን ቅሬታዎች ለመስማት ተወካዮቻቸውን እንዲልኩ ከተፈቀደላቸው በእራሳቸው ጉዳይ እራሳቸው ዳኛ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ነው እንዲህ ያለው አሠራር ደግሞ የታክስ ከፋዮችን ፍትሕ የማግኘት መሠረታዊ መብት በአጅጉ የሚፃረር ስለሆነ ተቀባይነት ሊያገኝ አይገባውም ስለሆነም የጉባኤውን ነፃነትና ገለልተኝነት ለማረጋገጥ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እና ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የሚወከሉ ግለሰቦች የጉባኤው አባላት መሆን አይገባቸውም ይልቁንም በእነዚህ ግለሰቦች ምትክ በታክስ ዕውቀታቸውና ልምዳቸው የታወቁ ግለሰቦች ከንግዱ ማኅበረሰብና ከሕግ ባለሙያዎች በግብር ይግባኝ ጉባኤው ውስጥ በአባልነት ቢካተቱ የጉባኤውን ነፃነትና ገለልተኝነት ለማረጋገጥና የታክስ ከፋዮችንም ፍትሕ የማግኘት መብት በተግባር ለመተርጎም አመቺ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ማንኛውም ግብር ከፋይ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የግብር ውሳኔ ላይ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለግብር ይግባኝ ጉባኤ ሲያቀርብ የይግባኝ ማመልከቻው በሕጉ የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት እንደሚኖርበት እሙን ነው ሆኖም አንዳንድ ጊዜ ሕጉ የሚጠይቃቸውን መለኪያዎች የይግባኝ ማመልከቻው ሳያሟላ ሲቀር ይግባኝ ባዩ ማመልከቻውን አሻሽሎ ወይም መያያዝ ያለባቸውን ሰነዶች አያይዞ እንዲቀርብ የሚፈቀድለት መሆኑ በሕጉ መደንገጉ መልካም ሆኖ ሳለ ማመልከቻውን አሻሽሎ ወይም መያያዝ የሚገባቸውን ሰነዶች አያይዞ ማቅረብ የሚችለው በአምስት ቀናት ብቻ ነው ተብሎ በአዋጅ መደንገጉ አግባብነት ሊኖረው አይችልም ምክንያቱም ይህ የአምስት ቀን ገደብ እብፖለእ ሏህ ቪጀህጭሜኣር ዐቪ እርዐ ፎክበከርቨ አጅግ አጭር ከመሆኑም በተጨማሪ እንዲህ ያለው ጉዳይ ዝርዝር ጉዳዮች ውስጥ የሚመደብ ስለሆነ በውክልና ሕግ የማውጣት ሥልጣን በተሰጠው አካል የሚወሰን ጉዳይ አንጂ በሕግ አውጭው የሚወሰን ሊሆን አይገባውም ስለዚህ ወደፊት የታክስ ሕጎቻችን በሚሻሻሉበት ጊዜ ለእነዚህ ነጥቦች ተገቢውን ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የታክስ ሕጎቻችን በማናቸውም ጉዳይ ላይ የማስረዳት ኃላፊነት ያለበት ግብር ከፋዩ እንደሆነ ደንግገዋል ይሁን እንጂ አንዲህ ያለው አካሄድ በታክስ ከፋዮች ላይ የማይገባ ጫና የሚፈጥርና የታክስ ከፋዮችንም አቤቱታ የማቅረብና የመስማት መብት በእጅጉ የሚጎዳ ነውፎ በመሆኑም የታክስ ሕጎቻችንን በማሻሻል የማስረዳት ሸክም አጅግ በተጠና መልኩ በታክስ ከፋዮችና በግብር አስገቢው ባለሥልጣን መካከል የሚከፋፈልበትን ዘዴ መቀየስና ሥራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል በግብር ይግባኝ ጉባኤ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ግብር ከፋይ ጉዳዩን ወደመደበኛው ፍቤት መውሰድ የሚችለው በሕግ ጉዳዮች ብቻ ነው ይሁን አንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ጉዳይ የሕግ ጉዳይ ይሁን ወይም የፍሬነገር ጉዳይ ለመለየት የሚያስችል ምንም ዓይነት መመሪያ ባለመውጣቱ ታክስ ከፋዮች ጉዳያቸውን ለመደበኛ ፍርድ ቤት አቅርበው መፍትሔ ለማግኘት ችግር እየገጠማቸው ነው ምክንያቱም አንድ ጉዳይ የሕግ ጉዳይ ነው ወይስ የፍሬነገር ጉዳይ ነው የሚለው ነጥብ በፍርድ ቤቱ ነፃ ፈቃድ ርርበከሃ ዞዐፎ የሚወሰን ስለሆነ ነው በመሆኑም በታክስ ከፋዮች ላይ በዚህ ረገድ የሚደርሰውን ችግር ለመቀነስ አንድ ጉዳይ የፍሬነገር ጉዳይ ወይም የሕግ ጉዳይ መሆኑን ለመወሰን የሚያስችሉ መመሪያዎችን በሕግ መደንገግ ወይም ደግሞ ይህንን ማድረግ የማይቻል ከሆነ መደበኛው ፍርድ ቤት በማናቸውም ጉዳዮች ላይ የሚነሱ የግብር ይግባኝ ክርክሮችን የማየት ሥልጣን እንዲኖረው ማድረግ ያስፈልጋል ሁለተኛውን አማራጭ መከተል የሚያስፈልግ ከሆነ በፍርድ ቤቶቻችን ውስጥ የታክስ ችሎቶች ማቋቋምና በታክስ ላይ በቂ ፅውቀትና ልምድ ያላቸው ዳኞች መመደብ ተገቢ ይሆናል በመጨረሻም በታክስ ውሳኔ አፈጻጸም ጊዜ በታክስ ከፋዮች ላይ የሚደርሱ በደሉች አንደምን ሊስተናገዱ እንደሚችሉ የሀገራችን የታክስ ሕጎች የሚደነግጉት ነገር የለም ስለሆነም የታክስ ሕጎቻችንን በማሻሻል የታክስ አስገቢው ባለሥልጣን የታክስ ውሳኔዎችን በሚፈፅምበት ወቅት በደል የደረሰበት ታክስ ከፋይ ቅሬታ የሚያሰማበትንና መፍትሔ የሚያገኝበትን ግልጽ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact