Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የንስሓ ሕይወት ፩.pdf


Advertisement
  • word cloud

የንስሓ ሕይወት ፩.pdf
  • Extraction Summary

ተርጓሚው ማስታወሻነቱ የሕይወት ዘመናቸውን ሁሉ ለቅድስት ቤት ክርስቲያን አገልግሎት ሰጥተው በመንፈሳዊ ተጋድሎ ሳሉ ዐረፍተ ዘመን ለገታቸው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርሰቲያን ሊቃውንት ሁሉ ይሁንልኝ። ቁ » መግቢያ ክፍል አንድ ስለ ንስሐ በጠቅላላው ዜ ንስሐ ምንድን ነው። ቅዱሱ ግን አይፈራም። ለኃጢአተኛ ነፍሰ ግን በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው። በዚያ የፍርድ ቀን በሁሉ ግንባር የሁሉ ሥራ ሊገለጥ አጅግ የሚያስፈራና የሚያሰደነግጥ ነው። «ምድር ከአንት የተነሣ የተረገመች ትሁን በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርሷ ትበላለህወደመጣህበት መሬት እሰክት መለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላልህ» በማለት ረግሞአቸዋልና። በሔዋንም አስቀድሞ በሴቶች ያልነበረ ምትና ጣር ከያኔ ጀምሮ ተፈረደባት ዛሬም በእናቶቻችንና በእኅቶቻችን ያለና የምናየው ነው። ከዚህም የተነሣ ከዚህ በላይ የጠቀስናቸውን የ የእግዚአብሔር አዎች የመስለ ነው። ልብን አስማደንደን ለእግዚአብሔር ጥሪ የሚኖረን ምላሽ መጠን ምላሽ ግን እንደየልቡናቸው የተለያየ ነው። ሰውነቱ ለበሽታው ከሚሰጠው መድኃኒት ጋር የተለማመደ ሰውም እንዲህ ነው። እንዲህ የሆነበት ምክንያት ስለስው ልቡና ጭካኔና መደንደን ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በዛፍ ላይ ወደነበረው ዘኬዎስ ተመለከተ ቀራጩን ዘኬዎሰንም አነጋገረው አርሱም አልዘገየም ወዲያው በሕዝቡ ፊት ንስሐ ንባ። ቅን ልብ ስህተቱን ለማመንና ኃጢእቱን ለመናዘዝ ዝ አይቸገርምዳ ክፉልብ ግን አመፀኛ ነው። አይቀበልም ሃሳቡንም ስለመልካም ነገር እይለውጥም። ትዕቢተኛ ነው። ለዚህ ዋነኛ ም የሚሆነው ፈርዖን ነው። አግዚአብሔር ያመጣቸው መቅለፍቶች ሁሉ። ስስ ያደነደኑትን እሥራኤሳውያንን ነው። ከልባቸው መደንደንና ከጭካኔአቸው የቀነሣ ወደፈጣረአቸውወድ እግዚአብሔር አልተመሰሱም። ወደ ቤተ እግ ዚአብሔር ይሄዳል ግን አይለወጥም። ክፉ ልብን ሊለውቸች ይችላልና ነው። የሚያፈቅር ለው ስለፍቅረ እግዚአብሔር ቢነግሩ ይጠቀማል ለጨካኙ ሰው ደግሞ ከለፈሪሃ እግዚአብሔር ቢነገረ። ቅዱስ ጳውሎስም «ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነ አታስብ» በማለት መክሯል። በተቀደሰው መንበር ፊት ሲቀርብና ሥጋውና ደሙን ሲቀበል በግድየለሽነት ነው። ጾሙም የታይታ ነው። ልቡናው ኃጢኣትን ከመለማመድ የተነሣ የደነደነ ነው። ለምጓሌ ንዳማትን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየ ለው ብእነዚህ ንዳማት የሚሰጠው ክብርና ያለውም ፍቅር ወትር ከሚመላለሰውሰው እጅግየበለጠ ነው። ልመጀመሪያ ክህነትን የተቀበለ ሥልጣነ ክህነትያገኝን ሰው ለቤተ መቅደሱና ለሥርዓቱ የሚለጠው ክብር ዘወትር ከሚቀድሰው ካህን የበለጠ ነው። ይህም ሰዎች አንድን ነገር ደጋግመው መሥራታቸው ወይም ማየታቸው ለዚያ ነገር የሚሰጡትን ከብር በእጅጉ የሚቀንሰው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። ጦርንቱ በኅሊናና በኃጢአት ወይም በመንፈስና በሥጋ መካከል ነው። ስለዚህ መሰናከል ላለመሆን ማሰናክያንም ላለማድረግ መጠንቀቅ ጠቃሚ ነው። ከመሰናክልና ከኃጢአት መሸሻችን ኃጢኣትን መታወማችንን የሚያስረዳ ነው። ኃጢኦትን የሸሽ ኃጢአትን የጠላ ነውና ድል የነሣውእርሱ ነው። ይህ ቃልም የሚያመለከተው ጌታችን መሰናክልን ወይም ማሰናከያን በማሰወገድ ላይ ከፍያለ ትኩረት ማድረጉን ነው።

  • Cosine Similarity

ንስሐ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ መንፈሳዊ ጉዞ የመጀምሪያ ምዕሪፍ ነው። ክፍል አንድ ስለ ንስሐ በጠቅላላው ዜ ንስሐ ምንድን ነው። ሀ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ከእግዚአብሔር መለየት ኃጢአት ነውና ንስሐ የሚገባ ሰው ክሠራው ኃጢአት በሙሉ ልቡ ይመለሳል የበደለውን ፈጣሪውን ስለበደሉ ይቅርታ ይየጠይቃል። » በማለት ኃጢአት የነፍስ ሞት ንስሐ ደግሞ ሕይወት መሆኑን እስተምሯል። ስለዚህ ንስሐ መንፈላዊ የሕይወት ትንሣኤ ነው ኃጢአት በመንፈሳዊ ሕይወት መሞት ነውና። ስለዚህ ኃጢአትን ፈጽሞ መተው እንጂ ከአንዱ ወደሌላው የኃጢአት ዓይነት አየተዛወሩ ኃጢአትን መሥራት ንስሐ አይደለምና ኃጢአትን ጨርሶ መተው ይገባል። በንስሐ አማካኝነት በኃጢአት የተዳደፈው ልብ ካልጸዳ በቀር እግዚአብሔር በሰው ልቡና ሊያድር አይችልም የሰው ሕይወት በንስሐ ከታጠበና ንጹሕ ከሆነ የአግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የተዘጋጀ ይሆናል። ከዚህ በመነሣት ነው ንስሐ ወደመንግታተ እግዚአብሔር የምታስገባቁልፍ ናት የተባለው። ወ ንስሐ አግዚአብሔር የስውን ኃጢአት ይቅር የሚልበትና ከኃጢአት ውጤት የሚያድንበት መሣሪያ ነው የሰው ኃጢአት ቢባዛም እግዚአብሔር ፈቃዱ ሰው ሁሉ ከሞተ ነፍስ አንዲድን ነው ከልፁል መንበሩ ስቦ ሰው ያደረገው የስውን ባሕርይ ገንዘብ አድርጎ በመሞት ሞትን ለማጥፋት ያስወሰነው ስሰው ያስው ፍቅር ነው። ንስሐ እግዚአብሔር የሰውን የቀደመ ኃጢአት ይቅር የሚልበትና የሚያጥብበት መንፈሳዊ ላሙና ነው። ዣ ንስሐ ስለአለፈው ኃጢአት ከመፀፀት የተነሣ የተሰባረ ልብ ነው በኃጢአቱ ተፀፅቶ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር የሚመለስ የተሰበረ ልብ ነው። ስለሠራው ኃጢአት ያልተፀፀተ ንስሐ ያልገባና ለመግባትም ያልተዘጋጀ ሰው ጌታችን «የሰማይ አባታችሁ ቅዱስ እንደሆነ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ» ማቴ ግቿ። የንስሐ ሂደትና አፈጻጸም ንስሐ ሦስት የአፈጻጸም ደረጃዎች አሉት የንስሐ የመጀመሪያ ደረጃ የንስሐ የመጀመሪያ ደረጃ ኃጢአትን መተው ብቻ ሳይሆን ንስሐ መግባት ማሰብ ወይም መፈለግ ነው። ይህም ኃጢአትን ከማሰብ መለየት ማለት ነው ምክንያቱም ሰው በተግባር ኃጢአትን ባይፈጽምና በልቡ ግን የኃጢአት ፍቅር ቢኖር ኃጢአትም በልቡናው የሚመላለስ ከሆነ ይህ ሰው ንስሐ ገብቷል ለማለት እይቻልም። የዚህ ዓይነቱ ሰው ኃጢአትን የተወው ወይም ኃጢአት ሥራት የተቆጠበው የእግዚአብሔርን ሕግ ለመጠበቅ ብሎ ነው እንጂ ኃጢአትን ጠልቶ አይደለምና በልቡናው የኃጢአት ፍቅር ቅሪት እያለ ኃጢአትን ትቷልና ንስሐ ገብቷል ሊባል እይችልም። ኃጢአት የሠሩ በዓለም የሚኖሩ ሰዎች ንስሐ የሚገቡት ፍቅረ እግዚአብሔርን በማጣት ግልጽ በሆነ መንገድ የእግዚእብሔርን ሕግጋትና ትእዛዛት በመተላለፍ ስለሚሠሩት ኃጢአት ነው። ለምሳሌ በፈታደ እግዚአብሔር የተቀባው ንጉሥ ዳዊት በበደለ ጊዜ የእግዚአብሔር የንስሐ ጥሪ በነቢዩበናታን አፍ ወደ እርሱ መጣች እርሱም በጥሪው ተጠቅሞ ንስሐ በመግባት ከፈጣሪው ጋር ለመታረቅ በቅቷል። ስይጣን በሠራው ኃጢአት የተነሣ ንስሐ ስለመግባት ተስፋ ያስቆረጠውን ስው ወደ ከባድ ኃጢአት እንዲያመራ ወደንስሐም እንዳይመለሰ ከንስሐ አባቱም እንዲሸሽ ከቤተ ከርለቲያንም እንዲቀርና በኃጢአት እንዲኖር ያደርገዋል። ንስሐ የሚገባ ሰው ፍቅሩ ከፍተኛ ነው። እግዚአብሔር ወልድን አላውቀውም ያለው ቅዱስ ጴጥሮስ እንኳን ንስሐ ገብቶ ይቅርታን እግኝቷል። ንስሐ በግል ትጋትና በእግዚአብሔር ረድኤት መካከል እግዚአብሔር ንስሐ የሚገቡትን ይቀበላል ብለን ስንናገር ተነሣሒው ሰው ይሰንፋል ያንቀላፋል እግዚአብሔር እሰኪቀሰቅሰው ድረስ ቁጭ ብሎ ይጠብቃል ማለት አይደለም። ቅዱስ ይስሐቅ «ንስሐ ክካልተገባበትኃጢአት በቀር እግዚአብሔር ይቅር የማይለው የለም» በማለት የተናገረው ቃልም ይህንኑ የሚያጸና ነው። ስ ብልቡና ውስጥፈሪሃ እግዚአብሔር አለመኖሩ ቅዱስ ይስሐቅ «ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሌለ ንስሐ መግባትም የለም» ብሏል። አንዳንድ ሰዎች ንስሐ መግባት ከኃጢአት ይቅርታን የሚያስገኝ ከሆነ ቤተክርሰቲያን ኑዛዜ ቅዱስ ቁርባን ወዘተ ምን ይጠቅማል። ከዚህ አንፃር ሰው እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ አከሰረው ያወቆ እንደሆነ ራሱን በኃጢአት አያዋርድም ስሰዚህም አይወድቅም። ነገር ግን ሰው ግን ነው። የእግዚአብሔር ታልም «እግዚአብሔር መንፈስ ነው። ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደሰ ቢያፈርሰ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና ያውም እናንተ ናችሁ። ከዚህም ኃጢአትን የሚያደርጋት ሰው እግዚአብሔር የሰጠውን ክብር የማያውቅ ነው። ኃጢአት በቀረበለት ጊዜ እግዚአብሔር በፊቱ ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ እባባል ከዚህ በላይም እንደተገለጠው ማንም ኃጢአትን የሚሠራ ሰው መንፈስ ቅዱሰን ከእርሱያስወጣል። በዚህም ምክንያቅ መንፈስ ቅዱስ በበው ልቡና ውስጥ ሥራውንካልሠራ ሰው ንስሐ ሊገባ እይችልም። በመጽሐፍ «ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና። ስለዚህ የእግዚአብሔር ጭካኔ ክእኛ ኃጢአት የተነሣ መሆኑን መረዳት ይገባል። «በዚያ ቀን እግዚአብሔር ብቻ ከፍ ከፍ ይላል። እግዚአብሔር ኃጢኣትን ይቅር ይላል ይቅርታን ለማግኘት ግን ሰው ንስሐ መግባት አልበት። ጹ ከራስ ጋር መሆን ንስሐ መግባት የራስን ፈቃድ ይጠይቃል ሰው ንስሐ ለመግባት ፈቃዱ የራሱ ነው። የእግዚአብሔርም ፈቃድ ሰው ንስሐ እንዲገባ ነው ስለዚህም ነው «እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነትን ወደማወቅ ሊደርሱ ይወዳል» በማለት ቅዱስ ጳውሎስየተናገረው። በዚህ ዓይነት ለኃጢአቱ ምክንያት እየደረደረ የሚጽናና ሰው ኃጢአትን እየለመደ ወደባስ አዘቅት ከመውረድ በቀር ንስሐ ለመግባት አይችልም። በአጠቃላይ እንግዲህ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ኃጢአትን ለመተውና ንስሐ ለመግባት ምክንያትን እንቅፋት ወይም መሰናከል ማድረግ መልካም አይደለም። ራእ ስለዚህ ሰዎች ሁሉ በሠራነው ኃጢአት ላይ ከመናዝዝና ንስሐ ከመግባት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ወይሰ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደንስሐ ትንደመራህ ዳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ቃለህን። ንስሐ ለመግባት ያልዘገዩ ሰዎች ምሳሌ ደትዱስ ዳዊት ልበ ንጹሕና ንስሐ ለመግባትም ፈጣን ሰው ነበር። ንስሐ ለመግባት ያገኙት ዕድል በመዘግየት ያመለጣቸው ሰዎች ብዙ ሰዎች እግዚአብሔርን አግኝተው ንስሐ እርሱ በስጣቸው ድ። ዛ ንስሐ የማይገባ ሰው ፍቅረ አግዚአብሔር የሌለው ሕ እግዚአብሔርንየተላለፈ ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅና ሕያው ለመሆን የማይሻ በፍቅረ ኃጢአት ልቡናው ፃተሞላ ንሰሐ ለመግባትቋ የማይፈልግና ለንስሐም ያልተዘጋጀ የራሱን ሃሳብ ከፈታደ እግዚአብሔር የበለጠ አድርጎ የሚያስብ ለራሱ ሕይወት የማይጨነቅና የቅድስና ሕይወት የማይናፍቅ በመንፈሳዊ ሕይወት የደከመ ኒው። ከዚህም የተነሣ እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ልበደንዳና ይሳቸው ነበር። ሰው በሠራው ኃጢአት እግዚአብሔር ያልቀጣው እንደሆነ ያልተቀጣው ከእግዚአብሔር ቸርነት የተነሣ መሆኑንበመዘንጋት ሕጉን መተላለፍና እግዚአብሔርንም መዳፈር ይጀምራል። ሰው በእግዚአብሔር ፊት ። የመጀመሪያውን እርምጃ ማስወገድ ከጥቃቅን ቀበሮዎችም መጠንቀቅ ብ ሰው ንስሐ ለመግባት ከወሰነ ወደኃጢአት ከሚመራው የመጀመሪያ እርምጃ መጠንቀቅ ይኖርበታል ምክንያቱም ኃጢአት በአንድ ጊዜ ያለውን ኃይል ተጠቅሞ እያጠቃም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact