Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የእነዚህም የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ።
ሮ ኔፍልአቲጀቪሸ ዌፎእሏ ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲገቡና አሉታዊ ክስትቶች እንዲቀንሱ ምርጥ የአሰራር ስርዓቶችን እንዲስፋፉ መጠቆምና አፈጻጸሙንም መከታተል እንዲሁም በልዩ ሁኔታ የማስተካከያ እርምጃ እንዲውስድ ለሚር መቤቱ ምክር ለመስጠት ማስቻል የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች በአግባቡ እንዲቀረጹ ለተፈለገው ወይም ለታለመው አላማ እንዲገነቡ እና በዲዛይኑ ለሚገመተው የመሰረተ ልማት ዕድሜ አንዲያገለግሉ ማስቻል እና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ምርታማነት ተወዳዳሪነት ስነ ምግባር በቅንጅት መመራትና የመረጃ አያያዝና ቅብብሎሽ ዘመናዊነት በቀጣይነት እየተሻሻለና እያደገ መሆኑን በውስጥ ሄደት ትግበራና በኦዲት ማሻሻያ ግብዓት አፈጻጸም ፍተሻ ማረጋገጥ ማስቻል ናቸው ዝርዝር ዓላማዎች የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ህጎች የፕሮጀክት አቅርቦት ዘዴዎች የአካባቢ ተጸዕኖ የኮንስትራክሽን ቦታ ደህንነትና ጤንነት ሬጉላቶሪ ፍላጎቶችን መሟላታቸውን ለማረጋገጥ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ምርታማ ተወዳዳሪና ዘመናዊ እንዲሆን የተቀረጹ የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች በአግባቡ መተግበራቸውንና የሚፈልጉትን ውጤቶች ማምጣቱን ለማረጋገጥ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የሀገራችንን ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎችና የታለሙ ግቦች ለማሳካት የተዘጋጁና ባለሚና አካላትንየሴቶች ወጣቶች ህጻናት የአካል ገዳተኞች አና የአረጋዊያን ተጠቃሚነት ባካተተ መንገድ የተለዩ ለመሆናቸው ማረጋገጥ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ቀረጻና በጀት የቅንጅት አተካከል ህጎችን አዋጭነትንና የአሰራር ስርዓቶችን አፈጻጸም ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ የጨረታ ህጎች አይነቶች ወይም ዘዴዎች የጨረታ ሰነዶች ይዘትና ፍላጎቶች አስተዳደር ስርዓቶች ሂደቶች ውሳኔዎች አፈጻጸም ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥ የኮንትራክት ህጎች አይነቶች አስተዳደር ስርዓቶች ሁኔታዎች አፈጻጸም ትክክለኛነታቸውን ማረጋገጥሂደቶች የይገባኛል ጥያቄዎች አስተዳደር የጥራት የመጠን የጊዜ የክፍያ የዋጋ የብክነት ደረጃ አፈጻጸም ትክክለኛነታቸውን ለማረጋገጥ ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በጊዜያዊና በመጨረሻ የኮንስትራክሸን ፕሮጀክቶች ርክክብ ወቅት ለተፈለጉት አላማዎች መጠናቀቃቸውን የዋስትና ማረጋገጫ ሰርተፊኬት በሚሰጥበት ጊዜ ትክክለኛነቱንና ለዲዛይን ዕድሜው ማገለገሉን ማረጋገጥ ናቸው የኮንስትራሽን ባለሞያዎች ኩባንያዎችና ማሽነሪዎች አመዘጋገብና ፈቃድ አሰጣጥና ስምሪት እንዲሁም የፕሮጅክት ምዝገባና መረጃ አያያዝ የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጥበት ስርአት ትክከለኘነት ማረጋገጥ የኮንስትራክሽን ኦዲተር ስነምግባር መርሆዎች የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚያከናውን ኦዲተር የሚከተሉትን የስነምግባር መርሆዎች ተግባራዊ ማድረግ ይገባዋል በሁሉም የሙያና ስራ ግንኙነቶቹ ቀና አመለካከት ያለው እና ታማኝ ሆኖ መገኘት በሀላፊነት ስሜትና በትጋት እንዲሁም ቴክኒካዊና ሙያዊ ስታንዳርዶችን በመከተል ሥራውን ማከናወን ሙያዊ አገልግሎቱን ሲሰጥ ከአድልዎ ከጥቅም ግጭት እና ከሌሎች ወገኖች አላስፈላጊ ተፅኖ ራሱን ነፃ ማድረግ በስራው አጋጣሚ የሚያገኘውን ሚስጥር መጠበቅ አና ማስጠበቅ እንዲሁም መረጃዎች በትክክለኛ ቦታ ማስቀመጥ ሙያዊ አገልግሎቱን ሲሰጥ በዋናነትና በአብዛኛው በመከላከልና አሉታዊ እንድምታዎችን በመቀነስ በልዩና በጥቂት ገጠመኞች ላይ ደግሞ የማስተካከያ አሰራርና አመለካከት መርሆዎችን መተግበር ናቸው ክፍል ሁለት የኮንስትራክሽን ኦዲት አፈፃፀም ስልቶች አይነቶችና ደረጃዎች የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚፈፀምባቸው ስልቶች የኮንስትራክሽን ኦዲት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የክዋኔ ኦዲት የአፈፃፀም ስልቶች ይፈፀማሉ የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚከተላቸው ቅደም ተከተሎች አምስት ሲሆኑ እነሱም ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሀ መምረጥ ለ ማቀድ ሐ በባለቤቱ አግባብ ያለው የስራ ክፍል በሚቀርብ ወይም በሚገኝ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ዶክመንቶች እና ወይም በምልከታና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በላብራቶሪ ፍተሻ ወይም በልዩ ባለሙያ በኮንስትራክሽን ሳይት የሚከናወን ምርመራ መ የኮንስትራክሽን ኦዲት ዘገባ ስምምነትንና ልዩነትን በግልጽ በማስቀመጥ ማዘጋጀት እና ሠ ቀጣይነት ያለውና በእቅድ የሚመራ ክትትል ማከናወን ሲሆኑ ቅደም ተከተላቸው መሰረት በማድረግ የሚከናወን ምርመራ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አፋጣኝ ትኩረትና ወሳኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥማቸው በልዩ ሁኔታ የኮንስትራክሽን ኦዲት ጥያቄ ሲቅርብ ማለትም ከፍተኛ መጓተት ብክነት ያለአግባብ ወጪ መውጣት የጥራት መጓደልና ውጤታማ ያለመሆን ሁኔታዎች ሲከሰቱና የኮንስትራክሽን ኦዲት እንዲደረግ በባለቤቱ ጥያቄ ሲቀርብ በተመረጡ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ሂደቶች ላይ ተመስርቶ የሚከናወን ምርመራ ብዙሃኑን ተጠቃሚ የሚያደረጉ እና ከፍተኛ በጀት በሚያዝላቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት የሚያደርግና በዋና ዋና የፕሮጀክቱ ሂደቶች ላይ በልዩ ሁኔታ በመንግስት ጥያቄ ላይ ተመስርቶ የሚከናወን ምርመራ የኮንስትራክሽን ኦዲት ለማድረግ የሚያስችሉ ማንዋሎች ወይም ጋይድላይንስ እና የኮንስትራክሽን ኦዲት ቼክ ሊስት በማዘጋጀት በማሳወቅ በማሰልጠን እና እንዲተገበር በማድረግ በእነዚሁ መሰረት የተከናወነን ስራ መነሻ በማድረግ የሚከናወን ምርመራ በበጀት አመቱ መጨረሻ ላይ የኮንስትራክሽን ኦዲቱ ውጤታማነት ይገመገማል የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚፈፀምባቸው አይነቶች የኮንስትራክሽን ኦዲት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የአፈፃፀም አይነቶች ይፈፀማሉ የኮንስትራክሽን ኦዲት ሶስት አይነት የክዋኔ ኦዲቶችን እንደአስፈላጊነቱ ይጠቀማሉ እነሱም ሀ የውስጥ ለ የውጭ ሐ የሚር መቤቱ የኮንስትራክሽን ስራዎች ቁጥጥር ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ኦዲቶች ናቸው ፍልአቲቪ ርኺል ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በብዛትና በቀጣይነት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የሚያስገነቡ ባለቤቶች ወይም በውክልና የሚያስተዳድሩ ተቋማት የውስጥ የኮንስትራክሽን ኦዲት እንዲኖራቸው ያስፈልጋል በተጨማሪም እንዳስፈላጊነቱ የውጭ የኮንስትራክሽን ኦዲት መጠቀም ይችላሉ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች በብዛትና በቀጣይነት የማያከናውኑ ባለቤቶች የውጭ የኮንስትራክሽን ኦዲት መጠቀም ይችላሉ። የእነዚህም የኮንስትራክሽን ኦዲት ዶክመንቶች ለሚር መቤቱ የኮንስትራክሽን ኦዲት በተለዩ ጥቂትና ቁልፍ በሆኑ የኮንስትራክሽን ሂደቶች ላይ ብቻ እንዲሳታፉ ያስችላል የሚር መቤቱ የኮንስትራክሽን ኦዲት በአምስት ቁልፍ በሆኑ የኮንስትራክሽን ሂደቶች ይከናወናል እነዚህም ቁልፍ የኮንስትራክሽን ሂደቶች ሀ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ቀረጻ ሲጠናቀቅ ለ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የጨረታ ማውጫ ግብዣ ከመከናወኑ በፊት ሐ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ውል ከመፈረሙ በፊት መ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የጊዜያዊና የመጨረሻ ርክክብ ከመከናወኑ በፊት እና ሠ የዲዛይን ዕድሜውን የሚፈታተን ሁኔታ ሲፈጠር ናቸው የኮንስትራክሽን ኦዲት ደረጃዎች ማንዋሎች ጋይድላይንና ቼክሊስቶች ማንኛውም የኮንስትራክሽን ኦዲት ሥራ ለኦዲት ፍተሻ የሚረዱ አምስት ደረጃዎች ወይም ማንዋሎች ወይም ጋይድላይን እና ቼክሊስት በሚር መቤቱ ይዘጋጃል እነዚህም ሀ ለኦዲቱ መነሻ የሚሆኑ መረጃዎችን መመዝገቢያ ዶክመንቶች የሚዘጋጁበት ለ ኦዲተሩ የሚሰየምበት ሐ ኦዲቱ የሚከናወንበት ወይም የሚመረጥበት የሚታቀድበትና በዶክመንትም ሆነ በመስክ ኦዲቱ የሚደረግበት መ ኦዲቱ የሚቀርብበት ወይም የሚዘገብበት እና የኦዲት ግብዓት አፈጻጸም ክትትል የሚከናወንበት ሠ ደረጃዎች ወይም ማንዋሎች ወይም ጋይድላይን እና ቼክሊስት ናቸው ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የኮንስትራከሽን ፕሮጀክቶቹ አሰሪ ወይም ባለቤት እና የውስጥ ኦዲተር የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶቹን ፍላጎት መግለጫ ለእየአንዳንዱ የኮንስትራክሽን ሂደቶች የኦዲት መስፈርቶችንና ለኦዲት ፍተሻ መነሻ የሚሆኑ መረጃዎችን መመዝገቢያ ዶክመንቶች የሚመዘግብበት ማንዋሎች ወይም ጋይድላይን እና ቼክሊስት ሚር መቤቱ ያዘጋጃል ስልጠና ይሰጣል በአግባቡ መጠቀማቸውን ያረጋግጣል ኦተሩ ኦዲቱን ለማከናውን የብቃት ማረጋገጫ ማግኘት ይጠበቅበታል ይህንን የብቃት ማረጋገጫ እያንዳንዱ ኦዲተር ማሟላቱን የሚያረጋግጥበት መስፈርት ያወጣል የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶቹ በዋናነት መልካም ስነምግባርን ሙያዊ ችሉታንና ጥንቃቄን እንዲሁም አስፈላጊው ነፃነትና ገለልተኝነት በሚያካትት ደረጃ በሚር መቤቱ ይዘጋጃሉ ሚር መቤቱ ስለ ኮንስትራክሽን ኦዲት አሰጣጥ ስልጠና በመስጠትና ብቃታቸውን በመፈተን በመስፈርቱ መሰረት አረጋግጦ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለኮንስትራክሽን ኦዲተሮች የሚያገኙበትን ስርዓት ይዘረጋል የኦዲት አቀራረብ ዘዴንና የኦዲት ግብዓት አፈጻጸም ክትትል ስርዓት እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የኦዲቱን የመስክ ሥራ ለማከናወን የሚረዳ ጋይድላይን ወይም መስፈርት በሚር መቤቱ ይዘጋጃል ኦጺቱ የሚከናወንበት ማለትም ኦዲት የሚደረጉት ፕሮጀክቶች የሚመረጡበት ኦዲት ለማድረግ የሚታቀዱበትና በዶክመንትም ሆነ በመስክ ኦዲቱ የሚደረግበት ማንዋሎች ወይም ጋይድላይን እና ቼክሊስት ሚር መቤቱ ያዘጋጃል ስልጠና ይሰጣል በአግባቡ መጠቀማቸውን ያረጋግጣል የኦዲት ሪፖርቱን የሚያቀርብበት አሠራር ቅርፅና ይዘት ምን መሆን እንዳለበት የሚገልፅ የኦዲት ሪፖርት ደረጃ ሚር መቤቱ ያዘጋጃል ስልጠና ይሰጣል በአግባቡ መጠቀማቸውን ያረጋግጣል የኦዲት ግብዓት አፈጻጸም ክትትል የሚከናወንበት ማንዋሎች ወይም ጋይድላይን እና ቼክሊስት ሚር መቤቱ ያዘጋጃል ስልጠና ይሰጣል በአግባቡ መጠቀማቸውን ያረጋግጣል ይህ መመሪያ በሚር መቤቱ የኮንስትራክሽን ኦዲትን በተመለከተ የሚያወጣቸውን ማናቸውንም የህግ እና የአሰራር ስርዓት ሰነዶች ለኢንዱስትሪው ተዋናዮች ለኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ባለቤቶችና ወኪሎቻችው ለኮንስትራክሽን ኦዲተሮችና ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለሚመለከታቸው ሁሉ አመቺና ተደራሽ በሆነ መንገድ አንዲያውቋችው ማድርግ ይኖርበታል የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚደረግላቸውን ፕሮጀክቶች ስለመምረጥ የኮንስትራክሽን ኦዲት የሚደረግላቸው ፕሮጀክቶችን ለመምረጥ ዋና ዋና መስፈርቶች ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ስኬት ወሳኝ የሆኑ የሚር መቤቱ የአቅም ግንባታ የሬጉላቶሪየኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና መሰል ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ስጋት ያለባቸውና የመንግስት ድጋፍ የሚያገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ከ በላይ ለሶስት ወር በተከታታይ የተጓተቱና ለመቋረጥ ውለታው የለያቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ከመጠባባቂው የገንዘብ መጠን በላይ የተጨማሪ ስራ ወይም ክፍያ ጥያቄ በተሰራው ስር መጠን የቀረበባቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ወደ ሌሎች ፕሮጀክቶች ሊሰፋ የሚችል አወንታዊ ወይም አመርቂ የአፈፃፀም ተሞክሮዎች ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ያላቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ከባለድርሻ አካላት ወይም ከህዝቡ ጥያቄ የቀረበባቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ወቅታዊ የሆኑ አስገዳጅ አጋጣሚዎች የተከሰተባቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አና ከዚህ በፊት በተሰሩ የኦዲት ስራዎች የተሰጡ ግባዓቶችን ማስተናገድ የተሳናቸው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ለኦዲት በውጭና በሚር መቤቱ በኮንስስራዎች ቁጥጥር ባለስልጣኑ ኦዲተሮች ሊመረጡ ይችላሉ የኮንስትራክሽን ኦዲት ለሚደረግላቸው ፕሮጀክቶች ዕቅድ ስለማዘጋጀት የኮንስትራክሽን ኦዲት ስለሚደረግላቸው ፕሮጀክቶች ፕሮጄክት ያላቸው ባለቤቶችና ሚር መቤቱበኮንስስራዎች ቁጥጥር ባለስልጣኑ በመርሀግብር የተደገፈ የኮንስትራክሽን ኦዲት ማከናወኛ ዕቅዳቸውን በየዓመቱ ያወጣሉ በድረ ገጾቻቸውም በግልጽ ያሳያሉ የሚዘጋጀው የኮንስትራክሽን ኦዲት ማከናወኛ ፅቅድ የሚከተሉትን ግቦች ለማሟላት የሚያስችል መሆን አለበት ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ ። የኮንስትራክሽን ኦዲት ዘገባ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን ሰነዶችንና እንደየአስፈላጊነቱ የሳይት ጉብኝት እንዲሁም የላብራቶሪ ፍተሻና የኤክስፐርቶች ሙያዊ አስተያየቶችን ተጠቅሞ ኦዲት ከሚደረገው ፕሮጀክት ባለቤት ጋር ከኦዲቱ በተገኙ ግኝቶች ላይ ግልጽ ውይይት በማድረግና በሚደረሰው ስምምነትና ልዩነት መሰረት መዘጋጀት ይገባዋል የኮንስትራክሽን ኦዲት ዘገባ ይዘት አጠቃላይ ኦዲት ስለተደረገው ፕሮጀክት አጠር ያለ መግለጫ የኦዲቱ መነሻ ፃሳብና አላማን አንዲሁም ኦዲቱ የተከናወነባቸውን ዘዴዎችንና መስፈርቶች በማቅረብ ኦዲት ለተደረገባቸው ሄደቶች አዎንታዊና አሉታዊ ግኝቶችን ከነመንስዔዎቻቸውና መፍትፄዎቻቸው ጋር በዝርዝር መዘጋጀት ይገባዋል የኮንስትራክሽን ኦዲት ዘገባ የማሻሻያ ሀሳቦች ከአለም አቀፍ ምርጥ ተሞክሮዎች ለሀገራችን በሚስማማ መልኩ መቅረብ ይገባዋል እና የኮንስትራክሽን ኦዲት ዘገባ የመከላከል አሉታዊ ተጽዕኖን የመቀነስ እና የማስተካከል መርሆዎችን በቅደም ተከተል አክብሮና ቀጣይነት ያለው የማሻሻል ተልዕኮን የሚያረጋግጥ ሆኖ መዘጋጀት ይገባዋል ክፍል ሶስት የባለድርሻ አካላት ተግባርና ሀላፊነት የሚኒስቴሩ ተግባርና ኃላፊነት የኮንስትራክሽን ኦዲት ስራዎች ተገቢውን መርሆዎች ይዘው እንዲከናወኑ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል በበጀት አመቱ የሚከናወነ የኦዲት አቅዶችን እና ግኝቶችን መርምሮ ያጸድቃል ለኦዲት ስራው የሚያስፈልግ የሰው ኃይል በጀትና ሌሎች ግብዓቶች ያፈላልጋል ይመድባል ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ ኔሏኢጀቪ ርአሏ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከፍተኛ የሙያ ልምድና ብቃት በሚጠይቁ ውስብስብ የኦዲት ስራዎች ላይ የውጭ አማካሪ የሚቀጠርበትን ሁኔታ ያመቻቻል እንዳስፈላጊነቱም የውጭ ኦዲተር ይቀጥራል የኮንስትራክሽን ኦዲት የስራ ክፍል ተግባርና ኃላፊነት የኮንስትራክሽን ኦዲት ስራዎችና ፕሮግራም የሚመራ የሥራ ክፍል የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ፖሊሲ ስትራቴጂ ሕጎችና የአሰራር ስርዓቶች በአግባቡ እየተተገበሩ ስለመሆናቸው የሚረጋገጥበት የኦዲት አሰራር ስርዓት ያዘጋጃል ያስተዋውቃል ስልጠና ይሰጣል ወይም የሚሰጥበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል አተገባበሩን ይከታተላል የኦዲት ስራዎች በውስጥ በውጭና በራሱ ኦዲተሮች የሚደረጉትን በመለየት ኦዲቱ እንዲተገበር የውስጥ ኦዲተር የሚጠቀሙትን በመለየትና የውጭ ኦዲተር የአሰያየም ስርዓትን በማውጣት ለሁሉም የኦዲት ስራዎች የአመራር ሚናውን ይወጣል ለኦዲተሮች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጫ ስርዓት ይቀርጻል አግባብ ላለው ከፍል ይሰጣል አተገባበሩንም ይከታተላል ኦዲተሮች የሚሰጡት ግብዓቶች በሙያዊና ሳይንሳዊ መንገድ የተደገፉ ለመሆናቸው ዋቢ መረጃዎችን በመጥቀስ አስተያየቶቻቸውን እንዲሰጡ ያስደርጋል በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን የሰው ኃይልና የማሽነሪ ምርታማነትን በተመረጡ ፕሮጄክቶች ኦዲት ያደርጋል ውጤቱንም ለሌሎች ጥናትና ምርምር ግብዓትነት እንዲውሉ ያደርጋል የፋይናንስ ፍላጎትፍሰትና አጠቃቀም በውለታው በተገለፀውና ለታለመለት ዓላማ የዋለ ስለመሆኑ ኦዲት ያደርጋል በኦዲቱ የሚገኙ ግብዓቶችንም እንደአስፈላጊነታቸው ለተለያዩ ፖሊሲ ጥናቶች አንዲውሉ ተገቢውን መረጃ በማደራጀት ለግብዓትነት አንዲውል ተገቢውን ክትትል ያደርጋል የኮንስትራክሽን ኦዲት የስራ ክፍል ተጠሪነቱ ለሚኒስትሩ ሆኖ የክፍሉ ኃላፊው ሥራውን ውጤታማና ብቃት ባለው መንገድ መከናወኑን ያረጋግጣል የአፈፃፀም ሪፖርት ያቀርባል የኮንስትራክሽ ሥራዎች ቁጥጥር ባለስልጣን ተግባርና ኃላፊነት የቁጥጥር ባለስልጣኑ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነት ይኖሩታል ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በፕሮጀክቶች ደረጃ የኮንሰትራክሽን ኢንዱስትሪው ያወጣቸውን ሕጎችና የአሰራር ስርዓቶች በአግባቡ አየተተገበሩ ስለመሆናቸው የሚረጋገጥበት ኦዲት ያደርጋል ኦዲት የሚደረጉ ፕሮጀክቶችን ይመርጣል ያቅዳል ይተገብራል የኦዲት ዘገባ ሪፖረት ለባለቤቱና ለሚር መቤቱ ያቀርባል የኦዲት ግብዓቶች መተግበራቸውን ይከታተላል የኦዲት ሥራ ወጪ ቆጣቢ እንዲሆኑና የሌሎች ተዋናዮችን ስራ ደግሞ ላለመስራት በዋናነት በፕሮጀክት ሰነዶች ላይ አልፎ አልፎ ደግም የፕሮጀክቶች ምልከታ በተመረጡ የፕሮጀክት ሂደቶች ላይና በልዩ ሁኔታዎች የላብራቶሪ ፍተሻዎችን በማካተትና ልዩ ባለሙያዎችን እንደየአስፈላጊነቱ የተጠቀመ ለመሆኑ ያረጋግጣል የኮንስትራክሽን ኦዲት ዝርዝር የአሰራር ሂደቶች መመሪያውን ለማስፈፃም በሚወጡት ማትኑዋሎች ጋይድላይን እና ቼክ ሊስት መሰረት ይሆናል በፕሮጀክቶች ቁጥጥር ወቅት ያገኙዋቸውን ጉድለቶች እንዲስተካከሉ ለፕሮጀክት ባለቤቱ ያሳውቃሉ መታረሙንም ክትትል ያደርጋል አገሪቱ ያፀደቀቻቸውንና የተቀበለቻቸውን ኮዶችና ስታንዳርዶች ተጠብቀው እየተተገበሩ መሆኑን ያረጋግጣል በፕሮጄክቶች ቁጥጥር ወቅት የሚያገኙዋቸውን የአሰራር ግድፈቶች ለቀጣይ ህግ ማዕቀፍ ገብዓት በሚሆን ለሚስቴሩ ይልካል ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜዋጋና የጥራት ደረጃ እየተሰሩ መሆኑን ይቆጣጠራል የኮንስትራክሽን ኦዲተሮች ተግባርና ሀላፊነት የኮንስትራክሸን ኦዲተር ተግባርና ሀላፊነት የሚከተሉትን ያካተታል የኦዲት ስራዎች ማከናወኛ መርህ ግብር ያዘጋጃል በሚር መቤቱ ያጸድቃል ሚር መቤቱ በሚያወጣቸው የኦዲት አሰራር መርሆዎች ስርዓትና ሰነዶች እንዲሁም በጸደቀው መርዛ ግብር መሰረት ኦዲት ያደርጋል በኦዲት ሥራ ወቅት የሚገኙ የአሰራ ግድፈቶችንና መልካም አፈጻጸሞችን በባለቤቱ በኩል ለሚኒስቴሩ ያሳውቃል ለፕሮጀክቱ አሰሪ እና ለስራ ክፍሉ የኦዲት ሪፖርት ያቀርባል የባለድርሻ አካላት ተግባርና ሀላፊነት በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሥራ ላይ ተሳታፊ የሆነ በዋናነት ባለቤት ወይም አእንደባለቤት የሚሰራና ኦዲት በሚደረገው ፕሮጀክት ላይ ተሳታፊ የሆነ ማንኛውም ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሰው ወይም ድርጅት እንደአስፈላጊነቱ ኦዲት የመደረግ እና ለሚቀርብለት ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ የመስጠትና የመተባበር ግዴታ አለበት ክፍል አራት ስለኦዲት ሪፖርት መዝጊያና ክትትል በኦዲት ስራ ማጠናቀቂያ ወቅት ስለሚከናወኑ ተግባራት የኦዲት ስራው እንደተጠናቀቀ ኦዲተሩ ከኦዲት ተደራጊው ጋር የመጨረሻ የመዝጊያ ስብሰባ ማድረግ የሚኖርበት ሲሆን የሚከተሉትን ሂደቶችም ግምት ውስጥ ማስገባት አለበት የኦዲት ምርመራው ውጤት ከኦዲቱ ዓላማ እና መርህ አንጻር መከናወኑን ማረጋገጥ አለበት የኦዲት መዝጊያ ውይይቱን ቃለጉባኤ መያዝ ያለበት ሲሆን በኦዲቱ ግኝት ላይ ወይም ኦዲተሮቹ በተከተሉት ዘዴ ኦዲት የተደረገለት ፕሮጀክት ባለቤት የተስማማባቸውንና ያልተስማማባቸውን ነጥቦች አንዲሁም የሚያነሳቸውን ምክንያቶች በፅሑፍና በድምፅ መያዝ አለበት ስለኦዲት ሪፖርት ይዘትና ቅርፅ የኦዲት ሪፖርቱ ይዘት የምርመራውን ዓላማ የምርመራውን ሽፋንና ውጤት ግኝቶችን መደምደሚያዎችን አስተያቶችን እና የማሻሻያ ሀሳቦችን መያዙ እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉትን መረጃዎች ማካተት አለበት ኦዲት የተደረገለት ፕሮጀክት ስም የኦዲት ምርመራ ጽሁፉን ይዘት ወይም ዓላማ የሚያስረዳ ርዕስ ወይም መግለጫ በኦዲቱ የተሸፈነው ጊዜ የክዘጋጁንና የኦዲተሩን ስም ዝግጅትና ግምገማ ከተደረገባቸው ቀናት ጋር የመለያ ሚስጥራዊ ቁጥር ኦዲተሩ በኦዲት ዘገባው የእያንዳንዱ ገፅ ላይ መፈረም አለበት ስለኮንስትራክሽን ኦዲት ሪፖርት አቀራረብ በኦዲት ሪፖርቱ አቀራረብ ወቅት ኦዲተሩ ከዚህ ቀጥለው የተመለከቱት ሂደቶች መከተል ይኖርበታል ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ ኒኔሏአቲ ሽ ሬጩርኪኢቲሏ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የኦዲት መዝጊያ ስብሰባው እንደተጠናቀቀ ዝርዝር ሁኔታዎችን ያካተተ የተሟላ ሪፖርት በማዘጋጀት ለኮንስትራክሽን ኦዲት የስራ ክፍል ማቅረብ እና በሚመለከተው አካል የፀደቀውን ሪፖርት ኦዲት ለሚደረግለት ፕሮጀክት ባለቤት መላክ ናቸው በኦዲት ግኝቱ ሪፖርት መሰረት ስለሚደረግ ክትትል የኮንስትራክሽን ኦዲት የስራ ክፍሉ በኦዲት ግኝቱ ሪፖርት መሰረት የተሰጡ የማሻሻያ ሀሳቦች መሰረት ተገቢውን ማስተካከያና አርምጃ መወሰዱን አንዲሁም የተወሰደው አርምጃ የተፈለገውን ውጤት ማስገኘት መቻሉን ይከታተላል በቀጣይ ኦዲት እንዲታይ ያስደርጋል ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ለኦዲት ስለሚፈፀም ክፍያ በዚህ መመሪያ በተደነገገው መሰረት ኦዲቱ በውጭ ኦዲተር በሚከናውንበት ጊዜ የላብራቶሪ ፍተሻ ለማድረጊያና ልዩ ኤክስፐርት በማስፈለጉ ለሚወጣ ወጭ የውጭ ኦዲተር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ኦዲት ከሚደረገው ፕሮጀክት ባለቤት ጋር በሚደረስ ውል ይፈጸማል ለላብራቶሪ ፍተሻ የሚያስፈልግ ክፍያ ሲኖር በፕሮጀክቱ ውለታ መሰረት ይስተናገዳል ልዩ ባለሙያ ኦዲቱ ባስፈለገ ጊዜ ኦዲት ከሚደረገው ፕሮጀክት ባለቤት ጋር በሚደረስ ስምምነት ተፈጻሚ ይደረጋል በሚር መቤቱ ኦዲተሮችና በቁጥጥር ባለስልጣኑ ለሚደረጉ ኦዲቶች በራሳቸው በጀት የሚሸፈን ይከናወናል በውስጥ ኦዲተሮች ለሚደረጉ ኦዲቶች ኦዲት በሚደረግለት ፕሮጀክት ባለቤት በጀት ይሸፈናል ኦዲት የሚደረግለት ፕሮጀክት ባለቤት ግዴታ ለኦዲት ሥራ የተመረጠ በመንግስት ፋይናንስ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የሚሰራ ማንኛውም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ባለቤት ለኦዲቱ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች ወይም ሰነዶች ሚር መቤቱ በሚያወጣቸው የኦዲት የአሰራር ስርዓት ማንዋሎች ጋይድላይንና ቼክሊስቶች መሰረት ለኦዲተሮች አዘጋጅቶ የማቅረብ ግዴታ አለበት ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኦዲተር ቀጥሮ የሚያሰራ ባለቤት በፕሮጄክቶች ላይ የሚገኙ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ግኝቶችን የማሳዎቅ ኃላፊነት ይኖርበታል የቀጠረውን የኮንስትራክሽን ኦዲተር ውል ለሚር መቤቱ የመላክ ኃላፊነት ይኖርበታል የቀጠረውን የኮንስትራክሽን ኦዲተር ኃላፊነቱን በገባው ውል መሰረት ስለመወጣቱ የመልካም ስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለሚር መቤቱ የመላክ ኃላፊነት ይኖርበታል የተጠያቂነት ድንጋጌ በዚህ ደንብ መሠረት ኦዲት የሚያደርገው አካል ወይም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሜኒስቴር የሚወስዳቸው አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም ኦዲት ተደራጊ ተቋም ሀ ለኦዲት ስራው አስፈላጊ ዶክመንቶችን ላለመስጠት ሆን ብሉ የሚደብቅ ከሆነ ወይም ለ ሆን ብሎ ትክክለኛ ኦዲት ውጤት እንዳይገኝ መረጃዎችን የቀየረ የሠረዘ ወይም የደለዘ ከሆነ ኦዲት አድራጊ ኦዲተር ሀ የኦዲት ተደራጊውን ጥፋቶች ሆን ብሎ በቸልተኝነት ያለፈ አንደሆነ ወይም ለ የራስን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል የህዝብና የመንግስትን ጥቅም የጎዳ እንደሆነ አግባብ ባለው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ እንዲጠየቅ ይደረጋል ማንዋሎች ጋይድላይንና ቼክ ሊስት ስለዘጋጀማት ሚኒስቴር መቤቱ መመሪያውን ለማስተግበር የሚረዱ ማንዋሎች ጋይድላይንና ቼክ ሊስቶች ያዘጋጃል ክልሎች ይህን መመሪያ ከራሳቸው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር ሊያዘጋጁ ይችላሉ የመሸጋገሪያ ድንጋጌ የሚል ተጨምሮ በዚህ አንቀጽ ስር ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ኪዚህ ቀደም የነበሩ ልማዳዊ አሰራሮች እና በኮንስትራክሽን ኦዲት የወጡ መመሪያዎች በዚህ መመሪያ ተሽረዋል መመሪያውን ስለማሻሻል ሚኒስቴር መቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ይህን መመሪያ ሊያሻሽለው ይችላል መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ ይህ መመሪያ ከ ቕ ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል አይሻ መሀመድ ኢር የከልኮሚር ሚኒስትር ኔልኢቲ ርኢልሏ ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ።