Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እናንተ ከሃዲዎች መስሏችሁ እኮነው ቤተ ክርስቲያንን ልተጠፉ የምትታገሉት ግን የኖህ መርከብ ተምሳሌት ቤተ ክርስቲያን አትጠፋም ተንበርክኮ ወደ ሰማይእያየ ምነው ፈጣሪዬ አውነት ልንጠፋ ነው። ወደህዝቡ ዞሮ ልጄ ውርሴን በደሜ አትሜ ልሰውርልህ ነው ይህን ሕይወት የሆነ ቃል ውጥተህ ብላ አባቶችህ ሞተው ያወረሱህን ሞተህ ለልጅ ልጅህ አውርሰው የሚበጅህ ስለሆነ ነው በዚህ የሞት አደራ የፈተንኩህ።ል ልጄ ንታ ይቅር እንዲልህ ን ንስሐ ግባ ሰይፍን ጥለህ ተከተለው እውነቱ ይበራልፃል እ እንካ አንብበው መርዕድ ተቀብሎ የሐዋርያት ሥራ ያነብና መርዕድ ሳውል ማን ነው። ለእኛስ ተወው ሞታችን ክብራችን ነው አንተ ግን እንዲህ በወደድካት ዓለም ፀንተህ እንደማትቆይባት እወቅ ጨካኝ ነህ እምነትህን አደራህን ሸጠህ የበላህ ይሁዳን ነህ ለገሰ ዝምበል ዝጋ ጥሩ ነው ካሌብ ከእንግዲህ የንግሥት ወዳጅነትህ ተረጋግጦልፃል መጽሐፍቱን ተቀብሎ ሁለቱንም ወደ እስር ቤት ይወስዳቸዋል አብነት ከጓዳ ወጥቶ ወንድሜ እህቴ ከጅብ ማስደንገጥ ከብቸችነት አዳኑኝ ስል ይህ ሰው በላ አሳልፎ ሰጣቸው አባ ተመልከት ስስታም ልጀህን አማ ተመልከች እምነትሽ በጡት ነካሽ ሲመረዝ አባ ጥራኝ አባዬ አንተን የወሰደ ሞት ይውሰደኝ። ለገሰ ምነ ነው የተቃጠለው። ለገሰ የምኑ ሁሉ ነገር ነው። እኔ አዳልበላው ነው ያቃጠለው። ካሌብ ድሮም ላትረቡኝ አይሁድን ማመኔ ደምስ ምንም ዓይነት ቃል አያስፈልግም ዝም ብለህ ብትሄድ ነው የሚሻልህ። ለገሰ መጣህ አንተ ከፃዛዲ። እዝራ ወደ ካሌብ ዞሮ በመሳቅ እያየ የእግዚአብሔር ፍርዱን ማን ይመረምረዋል። ፅዝራ ሞት በሥጋ ውዳቂ ነው።
ል ልጄ አደራ። አደራ። መርዕድና ለገሰ ይዘዋቸው ይሄዳሉ ሪይፉ ያ መጋረጃ ሲከፈት እዝራ በዋሻ ውስጥ እንደተኛ የአባቱና የልጁ ድምጽ በግብዓተ ድምጽ ይደመጣል ሕፃን ልጆጅኑ አባ አባዬ አድነኝ ሽማግሌ ጎላ ባለ የስቃይ ድምጽ እህ ጌታ አፍርሶ በሶሥት ቀናት የሠራት ቤቱ አሁንም አትፈርስም እእ አባቴ የሰጠኝን ሳልለቅ ለልጄ የተፈተነች እምነትን የደም አክሊልን አወርሰዋለሁ እህ ልጄ እንካ ዳዊቴን ድገመው እንካ መዋስዕቱን ዘምረው እንካ እንደሰጠሁህ በሰማይ አእጠይቅፃዛለሁ ልጄ አደራ አደራ እዝራ አባን እማን ባለቤቴን እኔንስ ለማን። እዝራ አዎ የቀረሁሽ እኔ ነኝ ሌላዉ ቀሪሽ ደግሞ ዉርሱ ነዉፁ ጠራኝ የጊዮርጊስ መንፈስ ጠራኝ የያሬድ ቤቴ መንፈስ ቤቴሌ ይጠራኛል ማሙሽ ና ይለኛል ልጄ ናፈቀኝ ማሙሽ አባትህ ና ይልፃል አብድ አባትህ ይጠራፃል ልጄ ወቁርቆስ ናልኝ ልጄ ና የአባትህን ዉርስ እንካ ልጄ ተቀበለኝ አቤት። ለገሰ ቀልደኖች በላቸው። ባለአደራነት እንዴት ያስጨንቃል ያውም የሕይወት አደራ መጠበቅ ግን እኮ ይህ አደራ ሕይወትን የሚሰጥ አደራ ነው ዓለም ፈጥና ታስውባለች ታከስምማለች ታበቅላለች ታጠፋለች ነገር ግን የእውነት አደራ ለመጠበቅ ይህችን ዥንጉርጉር ዓለም ጥሉ መቅበዝበዝ ከድሎት ወደ ስቃይ መግባት የወደፊት ብርዛነንን እያየ እና ተስፋ እያደረጉ ፍጥነትን ወደዚያ መጨመር እንዴት ያረካል ደወል ይሰማል አቤት ይሰማኛልየሰማዕታት ጥሪ ሲያስተጋባአንጀ ጀንበር ንጋት ነሸ ስልሽ ልትጠፊብኝ ነው ገና አኮ አልጠገብኩሽም ገና የማወርሰውን የአባቴን ዘር ማስቀመጫ ሳላዘጋጅ ተዋሕዶ በሰማዕታት ደም ፈንጥቃ ሳታበቃ ሁሉም ሳይመገባት ልትጨልምብኝ ነው ለገሰ እስኪ ተመልከት በሐሳዊ ፍቅር ጭንቅላቷ ነውልሉ ሃብትን መተው እንደአውሬ እየተቅበዘበዙ ዱር ለዱር መኖር ደግሞ እኮ የሚገርምህ የዚያ የቱጃር ከበርቴ ልጅ ነች እኮ መርዕድ የየቱ። አሁን እሚጠራህ አለና ሳውልን አድርገኝ በለው ለገሰ ተነሽ ንስሽ እሳት ነው መርዕድ ከዚች ከማታምን ጋር ክርክርን መግጠም አያስፈልግም ደግሞም እኮ ንግሥት ያዘዙንን አንዘንጋ ቤቴል እሄዳለሁ ልቀቀኝ ድሮም ቢሆን ከሰማያዊ ሞት የምድርን ሞት መርጩ ነው ከዓለም የወጣሁት ሞተ ሥጋ ኢምንት ነው ይልቅ አንተ መፍራት ያለብህ ሰማያዊ ሞት ነው እዝራ ዛሬ ደግሞ በነዚህ አውሬዎች ሰይፍ የሚወድቅ ተረኛ ክርስቲያን ማን ይሆን እስኪ ቤቴልዬ እንድትጠነቀቅ ልሂድና ልንገራት ከእንግዲህ እኮ በዚህ ምድር ያለችኝ መጠጊያ እህቴ እሷ ብቻ ናት ታድያ ያለ ግዜዋ እንዳይነጥቁኝ ልንገራት ቤቴል ቤቴልዬየት ነሽ እህቴ ቤቴል አንቺም አንደ እማማ። ብርዛፃን ሳለላችሁ ተመላለሱ ብሎናልና ድጓውን ያነሱና ይህ ድጓ የቅዱስ ያሬድ የመንፈስ ስጦታ ነው እንካ ሶምሶኒኔ የበኩርነትህን ሥራ ሥራበት ሙትለት አደራ ውርሴ እንዳይጠፋ ስንክሳሩን ያነሱና እንቺ ልጄ አስቴር ይህ ስንክሳር የቅዱሳን አበው ታሪክ ነው ራስሽን ከእርሱ አስቀድሚ ዝማሬውን ያነሱና እንካ ልጅ አብነቴ ይህም አንዲሁ የቅዱስ ያሬድ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው ለውርሱ አንተነትህን መስዋዕት አድርግለት አደራ ልጆች አደራ ውርሴን አደራ አስቴር አባባ ሞትህ ሞት ሳይሆን ብርፃን እንዲሆን የመዳንን ብርፃን በውርስ ስጦታ ለዓለም እንዳበራ ብርሃንን ሰጠኸኝ አባባ አንተ የቀመስከውን ሰማዕትነት እኔም ሳልፈራና ወደኋላ ሳልል እንድቀምሰው ከክርስቶስ ጽናትን ለምንልኝ የክርስቲያን ሞትኮ የክርስትና ምሥጢር መፍቻ ቁልፍ ነው በሰማዕትነት መሞት እንዴት ያረካል። አክብነት ሳይፋን ተቀብሎ ሊገድለው እጁን ሲዘረጋ የአባቱ ቃል በግብአተ ድምጽ ይሰማል ልጄ ጌታ በወንጌል ግራ ፊትህን ለሚመታህ ቀኝህን አዙርለት ክፉን በክፉ አትቃወም አትግደል በቀል የእኔ ነው ይላልና እርሱ ግፋችንን ተመልክቶ ብድራታችንን ይመልስልናል ይህን ቃል ሲሰማ አብነት ሰይፉን ጥሎ ከእናቱና ከአባቱ አስከሬን ላይ ይወድቃል መርዕድ መጽሐፉን ሲገልጥ የሐዋ ያለው ቃል በግብአተ ድምጽ ይነበባል መርዕድ አሁን ሳውል ጳውሎስ መሆኑን በእውነት አወቅሁ እያየሁ አለማየቴን ተረዳሁ በግፍ የገደለኳችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ይቅር እንዲለኝ አማልዱኝ ብርህሃናቸሁ በእኔም ላይ እንዲያበራ ከፈጣሪ ለምኑልኝ ትዕይንት ካሌብ ቤት ውስጥ ተቀምጦ አቤት። ካሌብ ይፈትኑኝ ጌታዬ ለንግሥት ስል የማልከፍለው መስዋዕትነት የለም ግን የአባቴን ርስት አደራ ለገሠ ለአርሱ ግድ የለም ለእኔ ጣለው ይኸውልህ አሁን በአካባቢያችን ድጓ ስንክሳር ዛሃይማኖተ አበው የተባሉ መጻሕፍትን ደብቀው በመዞር ሰላምን የነሱን ሁለት ሰዎች አሉ እነሱን ከነመጽሐፍቶቻቸው በእጃችን ውስጥ ካስገባህልን ያልከው ሁሉ ይደረግልፃል ያለበለዚያ ግን ታዳኝነትህ ይጸናል ገባህ ካሌብ እህቴን ወንድሜን ወደ ተመልካቹ ዞር ምን አደርጋለሁ እነርሱም ታዳኝነቱ ላይቀርላቸው እኔስ ለምን የአባቴ እርስት ያምልጠኝ ጌታዬ ባሉኝ ነገር ተስማምቻለሁ ነገ በ ሰዓት ከተራራው ጀርባ ያለውን ዋሻ ያውቁት የለ እዚያ ሁለቱንም ቁጭ አድርጌ እአጠብቆታለሁ ለገሠ አም ደምስም እኔም እናውቀዋለን አሁን ሂድ ባልከኝ ሰዓት እመጣለሁ ቂል ለገንዘብ ብሎ ዘመዶቹን ለእሳት አሳልፎ የሚሰጥ ደግሞም እኮ ያን ያለውን የአባቱን እርስት ለእኔ ለላቤ ዋጋ ተሰጥቶኝ ወስዴጄዋለሁ ከአፌ የገባውን ሥጋ ማን ያወጣል ለሁሉም ጊዜው ይደድረስ ካሌብ ዋሻው ውስጥ ተቀምጦ ከእንግዲህ ዙረው ዙረው ፈልገው ሲያጡኝ ተመልሰው ከዚህ መምጣታቸው አይቀርም ስለዚህ ከዚህ ቁጭ ብዬ ጠብቄ ሲመጡ ማስያዝ ነው አብነት ከጓዳ ወጥቶ ካሌብ አባዬ እና እማዬ እኮ ሞቱ ብቻዬን ጥለውኝ ሄዱ ካሌብ አይዞህ እኔ አለሁልህ አሁን ወደ ጓዳ ግባ ምንም ዓይነት ነገር ብትሰማ እንዳትወጣ ሶምሶን አስቴር ወንድማችንን ፈልገን አጣነው ከዚህ በላይ ካገኙን ጥሩ ስለማይሆን ወደ ዋሻው እንመለስ ሞታችን ለክብር ቢሆንም ማውረስ የሚገባንን ሳናወርስ ማለፍ የለብንም የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ደግሞ ከዚያው እናገኘዋለን አስቴር ጥሩ እንግዲያውስ ወደ ዋሻው እንመለስ ካሌብ የመኖሬ በር ተከፈተች መጡ አንግዲህ ሸፍጥ ልጀምር ያዘንኩ መስዬ ቁጭ ከዚያ ይዞ መቅረብ ነው አይዞህ ካሌብ ድፈር መኖር በእግሩ ዳዴ እያለ መጥቷል አስቴር ወደ እርሱ እየተጠጋች የእናቴ ልጅ ወንድም ጥላ ከዚህ አለህ እንዴ። ለገሰ ካሌብ ካሌብ ከእነርሱ እየሸሸ ዞር በሉ። ለእኛስ ተወው ሞታችን ክብራችን ነው አንተ ግን እንዲህ በወደድካት ዓለም ፀንተህ እንደማትቆይባት እወቅ ጨካኝ ነህ እምነትህን አደራህን ሸጠህ የበላህ ይሁዳን ነህ ለገሰ ዝምበል ዝጋ ጥሩ ነው ካሌብ ከእንግዲህ የንግሥት ወዳጅነትህ ተረጋግጦልፃል መጽሐፍቱን ተቀብሎ ሁለቱንም ወደ እስር ቤት ይወስዳቸዋል አብነት ከጓዳ ወጥቶ ወንድሜ እህቴ ከጅብ ማስደንገጥ ከብቸችነት አዳኑኝ ስል ይህ ሰው በላ አሳልፎ ሰጣቸው አባ ተመልከት ስስታም ልጀህን አማ ተመልከች እምነትሽ በጡት ነካሽ ሲመረዝ አባ ጥራኝ አባዬ አንተን የወሰደ ሞት ይውሰደኝ። አርጉም በላት ሞት በሥጋ ለክርስቲያኖች ተራ ነገር ስለሆነ እብዱ አዝራ አይፈራሽም በላት አብነት ከተቀመጠበት እየተነሳ ዕዝራዬ አትለየኝ ብቸኛ ነኝ ዘመዶቼን ካሌብ በላቸው ግን ለምን የማያምን አማኝን ያጠቃዋል። በፍጹም አይችልም ፄጄ በማቃጠል እንዳልነበር አደርገዋለሁ አብነት ወንድም ጋሼ እንዳይገድሉህ እንጂ እንዲያ የጓጓለትን ፃብት አሳጥተህ እራቁቱን አርገው እንሒድና አሁን ሁለታችን እናቃጥለው ወጥተው ይሄፄዳሉ ካሌብና ለገሰ ከመድረክ ውጭ ለገሰ ስማ ካሌብ እንቅጩን ልንገርህ የአባትህን ሃብት ለእኔ የልፋት ዋጋ ተብሎ በበላይ አካል ተስጥቶኝ ወርሸዋለሁ ነገር ግን ባደረግከው ተጋድሎ መጠለያና ትንሽ ገንዘብ ይሰጥፃል መታደን ግን ከአሁን በኋላ ቀርቶልሃል ካሌብ ምነው ጌታዬ የአባቴን ሀብት ለምን። ለገሰ ምን። ደሞስ ተቃጠለ ምንም ነገር የቀረ የለም ተቃጠለ። መርዕድ ማሙሽ የእናት የአባትህን ደም በማፍሰስ አንተን ብቻህን እንድትቀር በማድረግ ስለ በደልኩህ አንተ እንኳን ይህን ጊዜ በሕይወት እያለህ ከልብህ ይቅር በለኝ አብነት ይቅርታ የማደርግልህ የአባባን የውርስ መጽሐፍ ስትሰጠኝ ነው መርዕድ ለአርሱ ከሆነ ምንም ችግር የለም ማሙሽ የመምጫው ጊዜ ዛሬ ነው አስከዚያው ግን አንተ ከጓዳው አትውጣ። እሳቱን ውዛፃ ሰይፉን ለምለም ያድርግልህ እኔ ይቅር ብዬሃለሁ መጻሕፍቱን እያየ አባባ እንዳበራልኝ ውርስህን አደራ ብለኽኛልና እኔም አልጥለውም አንተ በሥጋ ብትሞትም ብርፃንህን ሰጥተኸኛልና ለእኔና ለመሰሎቼ እስከ ዘለዓለም እያበራ ይኖራል ትዕይንት በአስር ቤት ውስጥ ሶምሶን አስቴርመርዕድና ካሌብ የኋሊት ታስረው ለገሰና ደምስ ቆመው ሲጠየቁ ይታያል ለገሰ አመድ በእጁ ጨብጦ እያሳያቸው የቄሳርን ወዳጅነት ጠልተው በክርስትና እምነት ተሞልተው ሞተልን ተሰደደልን ቅብጥርስ ምንትርስ እያሉ ዓይናቸው እያየ ወደ ሞት ጉጠታችን በመግባት በእቶን እሳት የነደዱ የእናንተ ሰማዕታት የነዛ ከሀዲያን ብናኝ አመዱን እየበተነ አመድ ይህችን አለም በብናኝነት መሸኘት ወደ ሳምሶን ዞር የእኛ ታሪክ አሳተላላፊ ወገኛ ከእኛ አምልጦ ለሚኖረው ለየትኛው ልጅህ ነው ታሪክ የምታስተላልፈው ሶምሶን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም ስለምድር ሀብት የሞቱ ሁሉ እጥፍ ሞትን ሞቱ እኛ ግን ለሞተልን ሞትን ያፈቀረንን አፈቀርን ሞታችንም ደስታ የሰፈነበት ቀና መንገድ ነው ለገሰ ወደ መርዕድ ዞሮ የእኛ ለእምነት ክብርን ሕይወትን ሰጭ።