Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የበገና መዝሙር+.pdf


Advertisement
  • word cloud

የበገና መዝሙር+.pdf
  • Extraction Summary

በጌቴ ሴማኔ ዘርፉ ደምሴ በገና ሥሥ ቱዜ ተዋህዶ ይልማ ኃይሉ በገባ ሰዓሊለነ ማርያም ሲሳይ ደምሴ በገና። ሙዙ ለኛ ነውና ወደህ የሞትከው ዲያብሎስ ይሻር ሰውን አይፍጀው ስለነበረው አሁን ስላለው የምታውቅ አንተ ስለሚመጣው አትርሳን አንተ በፍርድ ሰዓት ሲኦል ይቅርልን ገሀነም እሳት የነበርከ ያለህ የምትኖር ምሥጋና ይግባህ እግዚአብሔር አሜንይገባል ለመድኃኔዓለም ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም ሰላም ለማርያም የአምላክ አናት የአቤል የዋሂት የአዳም ህይወት አመቤቴ በምልጃሽ መድኃኒቴ ነሽ የአብ ቃል መቅረጫ ጽላቱ ለሙሴ የመንፈስ ቅዱስ ቤት አመቃል ሞገሴ የርኅራጌዔ መዝገብ እህተ መላእከት የጻድቃን ተስፋቸው ጽላተ መለኮት ትናንት ተጨንቀን በጨለማው ዓለም ዛሬ ብርሃን አየን በድንግል ማርያም የኢያቄም እንቁ የሃና ንብረቷ ሥጋ ነፍሴን እርጂያት ይቅርላት ቅጣቷ በወንጌል ሰማነው ድንግል የአንቺን ዜና አማላጅነትሽ ሲገለጽ በቃና ከዳዊትም ሰማን ድንግል ስለአንቺ ክብር ወትቀውም ንግሥት እያለ ሲዘምር በላዔ ሰብ ከሞት ከሲኦል ለእኔስ አናቴ ነሽ ማርያም ድንግል አድፒኝ አናቴ ከሥጋ ፈተና እኔማ ያለአንቺ አልችልም ልጸና ሸከም የከበደኝ አንግልት ሆኛለሁ ከእኔ እንዳትለይ አደራ እልሻለሁ አደራ አልሻለሁ ከጎኔ አትራቂ ወዳጅ ዘመድ የለኝ ያለአንቺ ጠባቂ ተሳከቶልኝ ባየው ሀሳቤ ምኞቴ ድንግል ያላንቺማ መች ይፀናል ቤቴ ልጅሽ አንዳይነሳኝ መንግሥተ ሰማያት ከኃጢአት ጠብቆ እአንዲያኖረኝ ገነት አንቺ ንገሪልኝ ለዓለም መድኃኒት ተስፋዬ ነሽና አትርሺኝ የኔ እናት አባ ግራኝ ሞተ የሆዴ ወዳጅ የሚያበላኝ ጮማ የሚያጠጣኝ ጠጅ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ አንደ አፄ ቴዎድሮስ አላየሁም ኩሩ ቢመጡ እንግሊዞች ምከር ሊማከሩ በአርምሞ ሸኙዋቸው ሳያነጋግሩ ድንግል ስልሽ በጭንቅ ውስጥ ሆፔ ከብዶኝ መከራ የአምላከ እናት ስምሸን ስጠራ ታማልጂኝ ዘንድ ልቦናሽ ይራራ ጭንቄ በረታ ሀዘን ከበበኝ ኃጢአቴ በዛ ተስፋ ቢስ ሆንኩኝ ድንግል አመቤቴ ምልጃሽ አይለየኝ ልጅሽ በሰጠሽ ቃል ኪዳንሽ የምህረት አማላጅ ዋኔን ድንግል አንቺ ነሽ ድንግል ዋኔን ታማልደናለች ዋኔን እጆቿን ዘርግታ ዋኔን ከቶ አረፍት የላትም ዋኔን ከጧት እስከ ማታ ዋኔን ኪዳነ ምህረት ነሽ ዋኔን አንቺ የኛ ተስፋ ዋኔን መርቆ የሰጠን ዋኔን አልፋና ኦሜጋ ዋኔን የዓለም ሀሁሉ መቅረዝ ዋኔን መንበረ ሥላሴ ዋኔን መድኃኒቴ እሷ ነች ዋኔን ለሥጋም ለነፍሴ ዋኔን ሁሌ ላመስግናት ዋኔን ተፈታ ምላሴ ዋኔን የምህረት ቃል ኪዳን ዋኔን የሰውልጅ መዳኛ ዋኔን አንድታማልደን ዋኔን የተሰጠቸ ለኛ ዋኔን ።

  • Cosine Similarity

በጌቴ ሴማኔ በመስቀል ተሰቅሎ ሶስና በገና በጌቴ ሴማኔ ዘርፉ ደምሴ በገናን እረ ስማኝ ሀገሬ ዘርፉ ደምሴ በገና ፍቅርና ሰላምን ከደጄ ይፈልቃል አቶ ታፈሰ በገና እረ ስማኝ ፈጣሪ ዲታደለ በገና አባታችን አቶ አለሙ አጋ በገና እግዚአብሔርም ዲታደለ በገና ስለ ሥነ ፍጥረት አቶ አለሙ አጋ በገና ሰላም ለኪ አቶ አለሙ አጋ በገና ስለ ልደት አቶ አለሙ አጋ በገና አመቤቴ አቶ አለሙ አጋ በገባ ስለ ምሥጢረ ሆሣዕና አቶ አለሙ አጋ በገና አስቀድሞ አቶ አለሙ አጋ በገና ጺላጦስም ዘርፉ ደምሴ በገና የልዳው ኮከብ ደፋር ሺ ከ ተ ሲተ ን ተተቴን ቴሄ ፈን ኀ ስለ ዳግም ምፅዓት አቶ አለሙ አጋ በገና የእመቤታችን ምሥጋና ዘርፉ ደምሴ በገና ስለ አዳም መፈጠር ዘርፉ ደምሴ በገና ድንግልም ዘርፉ ደምሴ በገና እስመ አንተ ዘርፉ ደምሴ በገና ስለ ሥነስቅለት አቶ አለሙ አጋ በገና ማንይመሪመር አቶ አለሙ አጋ በገና ማንይመሪመር አቶ ታፈሰ በገባ ከቶ አይቀርም ሞቱ አቶ አለሙ አጋ በገና በስመ ልዑል ሶስና በገባ ሰላም ለማርያም ሶስና በገና አባ ግራኝ ሞተ አቶ አለሙ አጋ በገና ድንግል ስልሽ ሶስና በገና ርግብና ዋኔን አቶ ታፈሰ በገና ዋኔን ሶስና በገና ስቀለው ስቀለው ሶስና በገና ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ይልማ ኃይሉ በገና። የብርሃን እናት ነሽና ይልማ ኃይሉ በገባ አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ይልማ ኃይሉ በገና አልፈርድም እኔ ይልማ ኃይሉ በገና ኑአንቅረብ ሊቀመዘምራን ኪነጥበብ ማኔቴቁቄልፋሬስ ይልማ ኃይሉ በገባ ድንግል ወላዲተ ቃል ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ሞቹ ስለማልቀር ምድረ ቀራንዮ የአብርሃም አምላክ ህህ ንን ተ ተተን ን ሲተተንን ንቴሄ ቴ ቱ እንደቸርነትህ በደምህ ተገዛ ስለ ቸርነትህ ይልማ ኃይሉ በገና ቱዜ መጾሙንይጾማል አምላኬ አምላኬ ይልማ ኃይሉ በገና በህይወቴ ይልማ ኃይሉ በገና እ ን ቱ ለእኔስ ልዩ ነች ይልማ ኃይሉ በገና የእኛ ጌታ ይልማ ኃይሉ በገና ኑ ተመልከቱልኝ ይልማ ኃይሉ በገናፌሥዜዜዜ ቱዜ ዳግም ስትመጣ ዘርፉ ደምሴ በገና ሙሽራው ሙሽራ የሠርግ የሀብ ከዮመ የሠርግ ይልማ ኃይሉ በገና አሥር አውታር ባለው በበገና ሶስና በገና አድነኝ ከሞት ሶስና በገና ቸሩ መድኃኔዓለም ሶስና በገና ኢኢቄሣ ሰማይና ምድርን የትምወርቅ በገና በገናዬን ላንሳ የትምወርቅ በገና ዐርብ የታረደውን ዘርፉ ደምሴ በገና ድጓውን ከተቱት ዘርፉ ደምሴ በገና እንመን በስሙ ዘርፉ ደምሴ በገና ተወለደልን ዘርፉ ደምሴ በገና ማዘን ጨምሩበት ዘርፉ ደምሴ በገና የኢየሩሳሌም ቆነጃጅት ዘርፉ ደምሴ በገና ኣሓዱ ብሎ ቅዱስ ዘርፉ ደምሴ በገና በአዳም በደል ዘርፉ ደምሴ በገና አየሁኝ በህልሜ አቶታፈሰ በገና አቦዬ ጻድቁ አቶ ታፈሰ በገና አፎይ ታገስከኝ ዘርፉ ደምሴ በገና ሞት እንዴት ሰነበትከ ዘርፉ ደምሴ በገና ኪዳነምህረት ዘርፉ ደምሴ በገና ሥሥ የአዋጅ ነጋሪ ቃል የዓለም መድኃኒት ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ አወርዳለሁ ቆላ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ይህ ቁርባን ከቡር ነው ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወላዲተ አምላክ ማኅበረ ቅዱሳን የመስቀሉ ፍቅር ይልማ ኃይሉ በገና ሥሥ ቱዜ ተዋህዶ ይልማ ኃይሉ በገና በይስሀቅፈንታ ይልማ ኃይሉ በገና ውሃ አጠጪኝ አላት ይልማ ኃይሉ በገና ኃይልህ ሲገለጥ ይልማ ኃይሉ በገና ሥላሴን ከሰማይ ይልማ ኃይሉ በገና የጴጥሮስን እንባ ይልማ ኃይሉ በገና ያድሀ ተጣራ ይልማኃይሉ በገና አውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይልማ በገና በማዳኔ ቀን ጠራሁህ ይልማ ኃይሉ በገና በኃይልና ጥበብ ይልማ ኃይሉ በገባ ሰዓሊለነ ማርያም ሲሳይ ደምሴ በገና ሰላም ተዋሀዶ ሲሳይ ደምሴ በገና ጽኑ ከርስቲያኖች ሲሳይ ደምሴ በገና። ከበር ተመስገን ሲሳይ ደምሴ በገና በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ አቤል ተስፋዬ በገና ስምሸ ጉልበት ሆኖኝ አቤል ተስፋዬ በገና ስሜ ዳዊት አቤል ተስፋዬ በገና ሞትን በሞት ሽረህ አቤል ተስፋዬ በገና መችይረሳል ቤል ተስፋዬ በገና የዛሬ ዘመን መኮንን አቤል ተስፋዬ በገና በደም ሊታጠብ ኃጢአቴ አቤል ተስፋዬ በገና ሠላምህ ይብዛላት አቤል ተስፋዬ በገና በደላችንን የተውከልን አቤል ተስፋዬ በገባ ኽረ አንቺ አለም ዲታደለ በገና አማዬን አባዬን ዲታደለ በገና ሰቀሉህ ዲታደለ በገና ገዳመ ቆሮንቶስ ዲታደለ በገና ድንግል ዲታደለ በገና እንደ ከቡር ዳዊት ዲታደለ በገና ኖኅተአንቲ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ በባዕድ ሀገር ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ ከበለሷ ፍሬ ዘማሪ ዲዊት ፋንታዬ ታምፔህ ወጣሁኝ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ ሕሙምስለአዳነ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ የአንተ ዜማ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ ያቺን የተስፋ ምድር ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ ወንጌሉን ያመኑ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ የመድኃኒት እናት ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ ናቄርብ ለከ ዘማሪ ዲዳዊት ፋንታዬ የተወደደ ስምሽ ማርያም ዘማሪ ይልማ ኃይሉ ወንበዴ የነበርኩኝ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ ኦ ጌታ ሆይ ተሰቀልክ ሆይ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ ዋኔን አለሙ በገና ይበላሃላ አለሙ በገና ዜ ወንድሜ ጠፍቶ አዝላው ወረደችይልማ በገና አልዓዛር ይነሳይልማ በገና ሒሥሱ ከ ተተ ንን ን በጌቴ ሴማኔ ቅኝት ሠላምታ በጌቴ ሴማኔ በአትከልቱ ቦታ ለእኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገላታ አዳምና ሄዋን ባጠፉት ጥፋት በእኛም ነበረብን የዘላለም ሞት መስቀል ተሸከሞ ሲወጣ ተራራ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ በአምላከነቱ ሳይፈርድባቸው አንዲህ ሲል ጸለየ አባት ሆይ ማራቸው በረቂቅ ስልጣኑ ሁሉን የፈጠረ በሰዎች ተገርፎ ሞተ ተቀበረ ፍቅሩን የገለፀው ተወልዶ በሥጋ ኢየሱስ ጌታ ነው አልፋና አሜጋ በመስቀል ተሰቅሎ ሶስና በገና ቅኝት ሠላምታ በመስቀል ተሰቅሎ እንዲያ እየቃተተ ዓለምን ለማዳን የማይሞተው ሞተ ከሞት ሊታደገን በመጣልን ፈጥኖ መስቀል አሸከሙት ውለታው ይህ ሁኖ መከራውን ሳስብ ሳስታውስ ቀኑን ይቆስላል ይደማል ልቤ በሀዘን መችለራሱ ነበር ይህ ሁሉ መከራ መስቀል ተሸከሞ የወጣው ተራራ ሲያጎርሱት የሚነከስ ሰው ክፉ ነውና አውሩን ቢያበራ ጎባጣን ቢያቀና ጌታዬን ሰቀሉት አይሁድ ጨከኑና ምነዋ አያሳዝን የአይሁድ ከፋት የዝናቡን ጌታ ውሃ ሲነፍጉት በተንኮል በኃጢአት ቀሩ እንደሰከሩ ሙታን ከመቃብር ተነስተው ሲያስተምሩ እናታችን ሄዋን ወዮ በይ አልቅሺ ያንቺን ህመም ታሞ ከሞት ሊያድንሽ የህያዋን ጌታ ተሰቀለልሽ አየጉድ አየጉድ ዓለም የኋላሽ መድኃኒት ከርስቶስ በግፍ ሞተብሽ በመስቀል ተሰቅሎ ሥጋውን ሲቆርስ በችንካር ተወግቶ ደሙንም ሲያፈስ ዋለች በመከራ ድንግል ስታለቅስ ሰውነትሽ ራደ ሀዘን ከበበሽ ስቃይ መከራውም ዳግም ፀናብሽ ተሰቅሎ ሥታይ አንድዬ ልጅሽ ቢፈስም አንባዬ ሆኖ መንታ መንታ መች ዋጋይሆናል ለአንዲቱ ጠብታ ላለቀሽው ለቅሶ ድንግል የዛን ለታ ባለቀሸው ለቅሶ በልጅሽ ህመም ከኃጢአት ነጻሁኝ ዳንኩኝ ከገሀነም በጌቴ ሴማኔ ዘርፉ ደምሴ በገና ቅኝት ሠላምታ በጌቴ ሴማኒ ባታከልቱ ቦታ ለእኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገላታ አዳምና ሔዋን ባጠፉት ጥፋት አኛም ነበረብን የዘለዓለም ሞት መስቀል ተሸከሞ ሲወጣ ተራራ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ ዓሣ አትብሉ ብሎ ቄሱ ሲራገም ዓሣማ ይበላል በኩዳዴ ጾም የተጠበሰ ዓሣ ይሸታል እጃቸሁ እረ እናንተ ሰዎች ዓሣማ በላችሁ መለስ ቀለስ ብላ አየችሁ ቀሚሷን አረሳችው እና ካፈር መለወሷን በስምንተኛው ሺ በተልከሰከሰው በተስኪያን እየሳሙ አይጣሉም ከሰው ሠርቼ ሠርቼ አዳራሽ ከልፍኝ በማለቂያው ጊዜ ላፈር ሰው ሆንኩኝ አስከዛው ድረስ ነው ሲሶ ማረሳችን አንገባው የለም ወይ በየመሬታችን ጐድን ከዳዊት ተብትበህ ጥበሰው እስኪበላ ሞቱን አይውቅምና ሰው ሰው ከሶኛል አሉ ቆሞ አደባባይ አውነት ነውር ሆኖ ሊያስቀጣኝ ነው ወይ ሸንበቆ ግድግዳ ማገር ከመቁረጥ ማዘን ቤት ይሠራል የማይናወጥ ሸማኔው ሰውዬ ችግር ሳይገባው አንድ አርብ ቢኖረው ለሥጋ ሸጠው እረ ስማኝ ሀገሬ ዘርፉ ደምሴ በገና ቅኝት ሰላምታ እረ ስማኝ አገሬ ተው ስማኝ አገሬ እረ ስማኝ ሀገሬ በጌቴ ሴማኔ ባታከልቱ ቦታ ለኛ ሲል ጌታችን በዓለም ተንገላታ አዳምና ሔዋን ባጠፉት ጥፋት አኛም ነበረብን የዘላለም ሞት መስቀል ተሸከሞ ሲወጣ ተራራ ይገርፉት ነበረ ሁሉም በየተራ አሳ አትብሉ ብሎ ቄሱ ሲራገም አሳማ ይበላል በሁዳዴ ጾም የተጠበሰ አሳ ይሸታል አጃቸሁ እረ እናንተ ሰዎች አሳማ በላችሁ መለስ ቀለስ ብላ አየችው ቀሚሷን አረሳችው እና ካፈር መለወሷን በስምንተኛው ሺ በተልከሰከሰው ቤተከርስቲያን ይስሟል አይጣሉም ከሰው ሰርቼ ሰርቼ አዳራሽ ከአልፍፔ በማለቂያው ጊዜ ላፈር ሰው ሆንኩኝ አስከዚያው ድረስ ነው ሲሶ ማረሳችን አንገባ የለም ወይ በየመሬታችን መሙመሙኤጧሙጧሙጧሚሚ ሙ ሠ ጐድን ከዳዊቱ ፈትፍተህ ጥበሰው እስኪበላ ሞቱን አያውቅም እና ሰው ሰው ከሶኛል አሉ ቆሞ አደባባይ አውነት ነውር ሆኖ ሊያስቀጣኝ ነው ወይ ሸምበቆ ግድግዳ ማገር ከመቁረጥ ማዘን ቤት ይሠራል የማይናወጥ ሸማኔው ሰውዬ ችግር ሳይገባው አንድ አርብ ቢኖረው ለሥጋ ሸጠው ጣናን በታንኳ ላይ ሲጓዙ ብታይ እረ አባይን በግር ትጓዛለህ ወይ ፍቅርና ሰላምን ቅኝት ሠላምታ ፍቅርና ሰላምን ታፈራለች ጾም ፍፃሜ የሌለው እስከ ዘላለም የጾምንም ፍሬ ሁላችን አውቀን ለጸሎት አንትጋ ፍሬው አይለፈን አምላከ ተፈተነ በከፉ ጠላት ጾምን ሊመሰርት ስለኛ ህይወት አዝ አምላከ ተሸከመ ህማማችንን የህይወትን ውሃ ከጐኑ ሰጠን ህዝቦችህን ጠብቅ ከከፉ ፈተና ቅዱስ አምላካችን ኃይላችን ነህና ከደጄ ይፈልቃል አቶ ታፈሰ በገና ቅኝት ሠላምታ ከደጄ ይፈልቃል ማርና ወተት አዛኝቷ ድንግል ኪዳነ ምህረት እስቲ ልናገረው የአመአምላከን ዝና የኪሩቤል መቅደስ የሱራፌል ጽና ኤልያስ የጠራት የበራች ደመና የኢሳይያስ ትንቢት የገብርኤል ዜና የቅዱሳን ምግብ የእስራኤል ደመና ለፍጥረቱ አዛኝ ርህሩህ ነችና ናትና ዘካርያስ ያያት የተቋም ላይ ፋና መድኃኒት ላለሙ የጽድቅ ጐዳና የረሃብ መድኃኒት የድውያን ጤና ስሟ ስንቅ እኮ ነው ተብሎ ተነግሯል በእንተ ማርያም ብሎ ማን ሳይበላ ያድራል ስሟ እንቅ አኮ ነው ለሚኹድ ተከፍቶ ጠግቦ ያድራልና የእርሷኑ ስም ጠርቶ መሙመሙሙሙሚያ ዮ ሽሽ ተ ተሙ ሙሠሥ የረሃብተኞች ምግብ የድኩማን ጽናት የርህራሄ ምንጭ ነይ ኪዳነ ምህረት ከደጄ ይፈልቃል ማርና ወተት አዛኝቷ ድንግል ኪዳነ ምህረት ስለ ማርያም ብሎ ስሟን ለሚጠራ የትም ቦታ ኹዶ ይጠግባል እንጀራ የቅዱሳን ምስጢር ጽላተ ጽዮን ምስጋና ይድረስን ለሰጠን አንቺን ስለ ከብሯ ላቅርብ ምስጋና ውዳሴ በጸሎት በስግደት በመጨነቅ ነፍሴ የማማለድ ሥልጣን አላት ኪዳነ ምህረት እራሱን ዝቅ አድርጐ አዝኖ ለለመናት አሳት ተዋህዷት ሳትቃጠል ደህና የእግዚአብሔር አብ ቃሉን ወልዳዋለችና ስሟ ስንቅ አኮ ነው ለሚኹድ ተከፍቶ ጠግቦ ያድራል እና የእርሷኑ ስም ጠርቶ እረ ስማኝ ፈጣሪ ዲታደለ በገና ቅኝት ሰላምታ እረ ስማኝ አምላሌ ኽረ ስማኝ ፈጣሪ አላገኝምና ያለአንተ መሀሪ ኽረ ስማኝ ፈጣሪ አድነኝ ጌታዬ እረ ስማኝ ፈጣሪ ሁሉንምትተህ ይቅር በለኝ አምላከ በደሌንንቀህ ዘወትር ነውና የማስቀይምህ እረ ስማኝ ፈጣሪ በደሌን አውቄ ኽረ ስማኝ ፈጣሪ ወዳንተ ስጠይቅ በሰራሁት ኃጢአት መንፈሴ ሲጨነቅ ይቅር በለኝ እንጂ ምህረትን አታርቅ እረ አያወቅሁ አጥፍቼ እረ ስማኝ ፈጣሪ አኔም ብበድልህ ከሥጋገበያ ውዬ ባስቸግርህ አስኪ አድነኝ አንተ የምህረት አምላክ ነህ ኽረ አስኪ ዛሬስ ይብቃኝ እረ ስማኝ ፈጣሪ ልዙር ወደ ነፍሴ መፈጠሬ የግባኝ በአርአያ ሥላሴ ተቀበለኝ አምላከ ልጀምር ውዳሴ እረ ለሥጋ እያደላሁ እረ ስማኝ ፈጣሪ ብዙ አጠፋሁኝ አውቄእንዳላወቅሁ ቃልህም ሻርኩኝ አምላከ ይቅር በለኝ አሁን ፀፀተኝ ኽረ አንድታማልደኝ እረ ስማኝ ፈጣሪ ድንግልን ጠይቄ አለቅሣለሁ አንጂ ከፊትህ ወድቄ የትስ እደርሳለሁ ከመንፈስህ ርቄ እረ ይቅር በለኝ ብዬ እረ ስማኝ ፈጣሪ ወዳንተ ሣለቅስ የእባዘለላ በጐንጮቼሲፈስ ምህረትን ነው እንጂ በደሌን አታስታውስ ፊትህን ወደእኔ አባከህን መልስ እረ ስማኝ አባታችን አቶ አለሙ አጋ በገና ቅኝት ሰላምታ አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ተለይቶ ይመስገን ከቡር ስምህ መንግሥትህን የምንፈልጋት ከጥንቱ በልጅነት ትምጣ ትሰጠን አቤቱ ፈቃድህም ይህ እንዲደረግ ይሁን በሰማይ ሞተን ተነስተን ከደይን አንድንኖር ምስጋናህ ምግብ ሆኖን ዛሬም በምድር በሥጋ ሕይወት ሳለን ምግባችንን በየዕለቱ አውቀህ ስጠን ይቅር በለን የበደልንህን ነገር ወንድማችን የበደለንም ቢኖር አንደአቅማችን እኛም እንድንል ይቅር ከገሃነም ከከፉ ሁሉ መአት አትጣለን አድነን አንጂ ከሞት ይህቺን መንግስት የማያገኛት ህልፈት ጌትነትም ከሀሊነትም ከብርም ናቸውና የአንተ ገንዘቦች ሁሉም ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን የተላከው ቅዱስ ገብርኤል ከጌታ ሰላም ለኪ ብሎ በሰጠሽ ሰላምታ እኔ ባሪያሸ ልብሴን ስታጠቅ ስፈታ ሰላም ልልሽ ይገባኛል ጠዋት ማታ ማርያም ሆይ እመቤቴ ሆይ ድንግል በሥጋሽም በህሊናሽም ድንግል የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ድንግል አንዳለሽ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ሰላም ለኪ እንደርሱ ሁሉ እኔም የሌለብሽ የነፍስ የሥጋ መርገም ብሩከ ነው የማሕፀንሽ ፍሬም እንደቀድሞው ብሩከ አምላከ ነው ዛሬም አግዚአብሔር ወልድ በመጣ ጊዜ ለካሳ አንበለ ዘር እንደ ንብና አንደ ዓሣ ከነፍስሽ ነፍስ ከስጋፍ ሥጋ ቢነሳ ደስ አለሽ ወይ ጸጋን አግኝተሽ ከጌታ ደስ ይበልሽ በማቀርብልሽ ሰላምታ ለምፒልን ሳትሰለቺ ጠዋት ማታ ውድ ልጅሽ እንዲያደርግልን ይቅርታ ይቅር ብሎ ኃጢአታችንን ሁሉን እንዲያድነን በአንቺ ተማፅነን አለን ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን እግዚአብሔርም ዲታደለ በገና ቅኝት ሰላምታ እግዚአብሔርም አዳም ባጠፋው ጥፋት በተስፋ ቃል አሠናበተው ያን ለት ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን አምስት ሺ ከአምስት መቶ ዘመን ሲፈፀም ያ የተስፋ ቃል ደረሰ የአዳም የስቃይ ዘመን ፈረሰ አዳምም በሲኦል ሲኖር ተቀብሮ አዳነው ሞቱን በሞቱ ቀይሮ አምላከም ወደዚህ ዓለም ሲመጣ ቆየቸው እመቤታችን ተመርጣ የሌለባት መርገመ ፍዳ ከጥንት ጸነሰችው በመልአኩ ቃል ብስራት ፍቅር ስቦት ወደዚህ ዓለም መጣና ለአዳም ምን ያልሆነለት አለና ተወለደና ድንግልናዋን ሳይሽር ለሰው ልጅ ሲል ተመላለሰ በምድር በዮርዳኖስ በዮሐንስ አጅ ተጠምቆ በዲያብሎስ የተጻፈውን ተራምዶ አጠፋለት ያንን ደብዳቤ ደምስሶ ከባርነት የሚያላቅቀው ጨርሶ በመስቀል ላይ በዕለተ ዓርብ ተወግቶ ከሲኦል በደሙ አነፃው አውጥቶ አንዲህ አድርጎ ወደ ጥንት ቦታው መለሰው በምህረቱ ዳግም ገነትን አሣየው በአባታችን በአዳም ጥፋት በደል ገብተን ነበር እኛ ሁላችን ሲኦል በስራችን በኃጢአታችን እኛማ ሆነን ነበር ከመርገም ግዞት ጨለማ ግን አዳነን የፍቅር አምላከ ነውና በትህትና አናቅርብለት ምስጋና ስብሀት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ስለ ሥነ ፍጥረት አቶ አለሙ አጋ በገና ቅኝት ሰላምታ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብዬ ሰላምታ ላድርስ ለፈጠርከኝ ለሰማዩ ንጉሥ አንዴት አለህ መጥቼ አስካይህ ድረስ ያስደንቃል ያኗኗራቸው የጥንቱ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ የሦስቱ ሦስት ናቸው በአካል በገጽ በስም አንድ ናቸው በትእዛዝ በከብር ፍፁም ስላሜም አም ቅድመ ዓለም ሲኖሩ ዓለም መፍጠር እሁድ በሠርከ ጀመሩ ያን ጊዜውን ሰባት ፈጠሩ በቅጽበት አስቀድመው ሰማይና ምድር በፊት አራተኛ መላዕከትና ጽልመት ሰባተኛ ማይና ነፋስ አሳት በአርምሞ ይህን ሁሉ ፈጥረው ተናገሩ ለይኩን ብርሃን ብለው መሙሙሙ እ ተ ተ ሙ ሠሁ ሰኞ ጠዋት ውኃን ከፈሉት ከሦስት አንደኛውን አዘቅት አረጉት ከምድር ሁለቱን ሰማይ አረጉት ጠፈር ማከሰኞኛም አብቅይ አሏት ምድርን አበቀለች ሳር ቅጠሉን እህሉን ረቡዕም ረቂቅ ሥራን ሲሰሩ ከዋከብትን ፀሐይ ጨረቃን ፈጠሩ ሐሙስም አልተውምና መፍጠር የሚበሩ ከንፍ ያላቸውን ነገር የማይበሩ የሚሄዱትን በእግር በባህርም ዓሣ ጉማሬ ሳይቀር ዓርብ ጠዋት አዳምን የኛን አባት ንግበር ብለው በነሱ አምሳል ሠሩት በሠልስት ሔዋንን ፈጥረው ሰጡት ትርዳህ ብለው ብቻውን ሆኖ ቢያዩት የሥላሴ የፍጥረታቸው ፍፃሜ በሰባት ቀን ዳርቻ ሆነ ቅዳሜ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ሰላም ለኪ አቶ አለሙ አጋ በገና ቅኝት ሠላምታ ሰላም ለኪ ማርያም ድንግል ንጽሕት ያቺን ርግብ ያቺን ወለላ ፍጥረት በበገና እስኪ ላመስግናት ጥቂት የአምላከ እናት የሰማይ የምድር ፈጣሪ የእርሷ አዝማሪ ፅዝራና ዳዊት በባህሪ ቃል ኪዳኗ የማይፈርስባት ነዋሪ አልፍ አፅላፍ መላእከት አሉዋት ነባሪ ያገልግሉሽ ብሎ የሰጣት ፈጣሪ እኒያን ይዛ ፍጥረት ዓለሙን መካሪ ወለላዊት ቤዛዊት ዓለም ብፅዕት ከወተት ውዳሴሽ ጥዑም በአውነት ከወለላ ተአምርሽ ጥኡም ሲበላ የብርሃን ዘውድ የብርሃን አከሊል ደፍተሽ ድረሺልን በሠረገላ ሆነሸ ይሸሻሉ አጋንንት አንቺን ሲያዩሽ በቤተ መቅደስ ስታገለግል ስትሠራ ነይ ውጭ አሏት ሊቃውንት መከረው በሴራ ተመቅኝተው ምናምን ኃጢአት ሳትሰራ እንደ ፀሐይ ገላዋ አንደ አሳት ሲያበራ ትሙት ብለው ማየ ዘለፋን ቢያጠጧት እንደገና ብርሃን መሆኑ ባሰባት ያንን ግሩም ያንን ደስ የሚል መዐዛ በንጽሕና ያለ ሩካቤ ፀንሳ አርግዛ ወለደችው በቤተልሔም ተጉዛ ምጥ የለባት በመልአከ እጅ ተይዛ የታደለች የተባረከች ፍጥረት የበላውን ሰባ ስምንቱን ነፍሳት አስገባችው በጥርኝ ውሃ ገነት ከአድማስ አድማስ ወረቀት ቢሆን መሬት ቀለም ቢሆን የሦስት ወር ውሃ ከረምት ብዕር ቢሆን የዚህ ዓለም ሁሉ ዕፅዋት ቢጻፍ አያልቅም የተአምርሽ ብዛት ንግበር ብሎ ገና ሲፈጥረን ከጥንት ፈጥሮ ሰጠን ድንግል ሕሊና ትሁት ሙመሚ። መመመመመ ተናግረው ውሃውን ከሦስት አንዱን ጠፈር አንዱንም ሐኖስ አሉት የእመቤታችን ምሥጋና ዘርፉ ደምሴ በገና አንዱን ብቻ ከናጌብ ወዲያዳርቻ ቅኝት ሠፈሩበት ሌዋትንና ብሄሞት ሰላም ብዬ እስቲ ልጀምር ምሥጋና በሦስት ቀን በተሇመረ ፍጥረት በይባቤ ደስ በሚያሰኘው በገና ልታበቅል ምድር ሐመልማል ዘርፈ ቢላት ሰኣምላከ አናት ለሰማይ ለምድር ፈጣሪ አበቀለች ከአዝርዕት ጋር አትክልት ሰእሷ አዝማሪ እዝራና ዳዊት በባህርይ በዐራት ቀን እንዳይሠለጥን ጽልመት ቃል ኪዳኗ የማይፈርስባት ነዋሪ ከከዋከብትም ከጨረቃ ጋር ሌሊት እኛን ይዛ ፍጥረት ዓለምን መካሪ በመዓልትም ፀሐይ ደገኛው ፍጥረት ወለላዊት ቤዛዊት ዓለም ብፅህት ተፈጠሩ ለኛ ሊያበሩ በውነት ከወተት ታምርሽ ጥዑም ትሁት የኀሙስ ፍጥረት ገና እንደሆነ አይተው ከወለላ ታምርሽ ሲበላ ለታወፅኑ ባህር ዘመድ ዓሣት ብለው የብርሃን ዘውድ የብርሃን አከሊል ደፍተሽ የሚበርን የሚኹደውን በእግሩ ድረሽልኝ በሠረገላ ሆነሽ ሰአንከሮ ለተዘከሮ ፈጠሩ ይሸሻሉ ሰይጣናት አንቺን ሲያዩሽ ዐርብ ጠዋት አዳም የኛን አባት ያንን ግሩም ያንን ደስ የሚል መአዛ ንግበር ሰብ በአርአያ ቢሉት ወለደቸው በቤተልሔም ተጉዛ ተፈጠረ ከመኸለኛው መሬት ምጥ የለባት በመላእከት እጅ ተይዛ ሥራውን በ ቀንፈጽሞ የታደለች እንደሷ ያለች ብጽህት የበላውን ሰባ ስምንቱን ነፍሳት ዐረፈበት በፖቸው ዕለት ደግሞ አገባችው በጥርኝ ውሃ ገነት ሥራችንን በ ቀንሠርተን ከአድማስ አድማስ ወረቀት ቢሆን መሬት እናንተም ከሥራ አረፉ ሲለን ቀለም ቢሆን የወር ዝናም ከረምት በፈጠሩት በስምንተኛው ዕለት ቢጻፍ አያልቅ የተአምርሸ ብዛት በሣልስት ብቻውን ሆኖ ቢያዩት ስብሃት ለአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ንግበር ብለው ከጐኑ አንስተው አጥንት ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ልትረዳው ሒዋንን ፈጥረው ሰጠት የበላኤ ሰብ እመቤት በአርባ ቀኑ ወስዶ አግብቶታል ገነት ነፍሴን አድኛት እባክሽ አግብቶትም ወስኖለታል ስርዓት ለተሪብ ሰው ያላበላ አትንካ ሲል ከዕፀ በለስ ቅንጣት ለተጠማ ሰው ያላጠጣ ብላ ጠጣ የቀረን ሁሉ ፍጥረት ለታረዘ ሰው ያላለበሰ ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ያለው ቱ ቃላት ያለፈፀመ ሰው ወየው ፍጥረት ሁሉ ላንተ ይገዛል አለው ቢቀርብለት ዕፀ በለስን መብላት በዚያች ቀን የፍርዱ ለታ ሳይታመም ከህመም በኋላም ሳይሞት እስኪ ልናገረው የርሱን ልዕልና ሲያወርሰው የዲያቢሎስን ርስት ጭሙጭሞሙሙመሞሙሚ ተተሙ ሠሎ ድንግልም ዘርፉ ደምሴ በገና ቅኝት ሠላምታ ድንግልም በምትወልድበት ወራት በሮም መንግሥት ባውግስጦስ ቄሳር መንግሥት ሰው ሁሱ ግብር ሊቆጠር ታዘዘ ዮሴፍም ድንግልን ይዞ ተጓዘ ከገሊላ ከነበረበት መንደር ቤተልሔም ወደምትባል አገር ከኤፍራታ ይወጣል ብሎ ንጉሥ ሚኪያስ የተናገረው ሲደርስ ሳታፋልስ የወላዶችን ሥርዓት ከሱጋር ብዙ መላአከት መጡና አቀረቡ ከጸሎት ጋር ምስጋና ሊገርዙት እንደ ኦሪቱ ሥርዓት ወሰዱት በኛው ዕለት ስሙን ኢየሱስ ብለው ጠሩት ደሙ እንዳይፈስ ከዕለተ ዓርብ በፊት ገረ በእጁ የያዘው ስለት አደረገ በተአምራት ግዝረት በአርባ ቀኑ ዋኖስ ርግብ ይዘው በአገር ስምኦን የሚባል ነበር ተጠራጥሮ የድንግሊቱን ነገር እንደ ትሉ ካልጋ ተጣብቆ ሲኖር ያን ፅለት ከተኛበት ተነስቶ በድካሙ በመንፈስቅዱስ ተጽናንቶ ምኩራብ ገብቶ ከምኩራብ ገብቶ ሕፃኑ ተቀብሎ ጌታን ቢይዘው ከጭኑ ታደሰና በዐምስት መቶ ዘመኑ ወደ ፊት የሚሆነውን ነገር ተናገረ አጅግ በሚያምር ምስጢር እንዲደረግ የሰው ሁሉ ድህነት ተናገረ ነቢያት ሐናም ትንቢት እስመ አንተ ዘርፉ ደምሴ በገና ቅኝት አስመ አንተ አምላከ ሰማይ ወምድር አስመ አንተ ምሉአ ፀጋ መከብር ትባላለህ በነግ በሰልስት በቀትር ኢየሱስ ደግ ባለ ጸጋ ንጉሥ ኢየሱስ በአፈ ሁሉ ውዱስ ኢየሱስ ቅዳሴ ሥራ ወነፍስ አንተ እንጂ ነህ የማትዋረድ አታንስ ብርቱ ዳኛ ያላንተ የለ ደገኛ ፈጣሪዬ በከንቱ አለቀች እድሜዬ ሳልገዛ አያሸነፈኝ ሥጋዬ ዳሩ ግና አዛኝ እሩህሩህ ነህና አደራህን የነፍሴን ነገር አትጽና መበስበስ ደግሞ አለ ገና መፍረስ መነሣት ደግሞ አለ ገና ፍርድ መስማት በአንቲቱ እስመ ለዓለም ምህረቱ መላእከቱ አይሸፍቱበት ከቤቱ ሌላ ጌታ ያላንተ የለም በውነት ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ለዓለም እስከ ዘላለም ድረስ ስለሥነስቅለት አቶ አለሙ አጋ በገና ቅኝት ሠላምታ አፁብ ድንቅ እንጂ ነው የጌታ ስቅለቱ አንዲህ በአርምሞ በእንዲህ ያለ ምከንያት አልቀው ህፃናቱ ዮሴፍ ሰሎሜ ጌታ ከነእናቱ ሆረ ደብረ ቁስቋም ምድረ ግብፅ ሰደቱ በዚያ በበረሃ በመንከራቱ ውሃ እየለመነች አመቤት አናቱ የሄሮድስም ጥፋት ተሰማና ሞቱ ምድረ ናዝሬት ገባች ከህይወት አርስቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ ወዲያውም ደረሰ ለመምህርነቱ አርባ ሌሊት መዓልት ፆመ ወፀሎቱ በእደ ዮሃንስ በባህረ ዮርዳኖስ የጌታ ጥምቀቱ ተፅእኖ ገባ በነሀስ እድገቱ ሆሳእና ዳዊት ለአለም መድሀኒቱ ከሪያላይሶን ብለው ሰግደዋል ካህናቱ ደቂቀ ሰራዊት አልቀሩም አበይቱ ጌታችን ተይዞ በጊዜ ሠለስቱ ወድቆ ተገረፈ ለምለም አካላቱ ሰቀሉከ እየሱስ ግፍኦሙ ዝንቱ ወለፌ ወለፌ አዕባን ተማቱ ፀሀይም ጠለቀ ሆነ አንደሌሊቱ ጨረቃም ደም ሆነ ሸሸ ብርሀናቱ ከዋከብት ረግፈው ታጡ ካሉበቱ ሲገርፉት ሲያዳፉት ሲወድቅ በደረቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ በስተኋላ ቆመው ስበው ወደአንገቱ በስተፊቱ ቆመው ስበው በደረቱ ስቅሎ ስቅሎ አሉት ሲዛበቱ ሲገርፉት ሲያዳፉት ሲወድቅ በደረቱ በከየት ማርያም አዘነች አናቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ ምንም ቢታከቱ ምድረ ቀራንዮ መስቀል መሰረቱ ጌታችን ተነሳ በእለተ ሰንበቱ መጎስቆሉ ቀረ መጣ ጌትነቱ ፅኑ ሽብር ሆነ አይሁድ ተፀፀቱ ዲያቢሎስ ድል ሆነ ከነ ሰራዊቱ ቁልቁለት ወረደ በመትህቶ ርስቱ አዳምን አወጣው ምስለ ብአሲቱ ወዲያው ገነት መራው ከቀደምት እርስቱ አፁብ ድንቅ እንጂ ነው የጌታ ስቅለቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ ምንም ቢታከቱ ምን ቢሰነብቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ ማንይመራመር አቶ አለሙ አጋ በገና ቅኝት ሠላምታ ማንይመራመር ያንተንሥራያንተንከብር ማንይመራመር አዳምና ሔዋን ጠፍቷቸው መንገዱ ለሰው ልጅ መከራን ትተውለት ሄዱ አስከዚያው ድረስ ነው ሲሶ ማረሳችን አንገባው የለም ወይ በየመሬታችን አለህም እንዳልል አንዲህ ይደረጋል የለህም እንዳልል ይመሻል ይነጋል አባከህ አምላኬ የምለምንህ ያጣ ሰው ሳያገኝ አይሙት አደራህን የታመመ ሳይድን አይሙት አደራህን ሙቅሎሎሠሠ ሚቲ ተሇሙ አንተ ነህ ይላሉ የዓለም ሁሉ ጌታ ሰማይና ምድርን ያቆምከ ያለዋልታ ወዴት እንዴት ይሆንያለህበት ቦታ እነግርህ ነበረ እኔ በቆይታ የሰራቸልኝን የእናትህን ወሮታ ሁልጊዜ አትለይም እሷ ከእኔ እርዳታ ምግብና መጠጤን በውል አጋጅታ እግሬን አሳጥባ ዙፋን አዘርግታ እኔስ ይገርመኛል ከጠዋት አስከ ማታ ካለሁበት ሀገር አለመለየቷ ለሁሉ ነው እርሷ ይህ ሩህሩህነቷ አንቺ አማልጂን አንጂ መድኃኒት ለዓለሙ ወልደ አብ ሲለምን አባ ስረይ ሎሙ አመቤት አመቤት የዓለም መድኃኒት አንድታማልጂን በዕለተ ምፅአት ምንም ክፉ ብንሆን አውቀን ብናጠፋ አዛኝቷ አስምሪን አናት አትገፋ ንኡ ና ሑሩ ሲል ሲያደራጅ ለጅሽ እንደበላኤሰብእ ያድነን ጥላሽ ያንተን ሥራያንተን ከብር ማን ይመራመር አለህም እንዳልል አንዲህ ይደረጋል የለህም እንዳልል ይመሻል ይነጋል ማንይመራመር አቶ ታፈሰ በገና ቅኝትሠላምታ ማንይመራመር ያንተን ሥራያንተን ግብር እስቲ በስመ አብ ብዬ ሰላምታ ላድርስ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ደግሞም ላመስግን ብዬ ሃሌሉያ አቤቱ አድነኝ ከዓለም ገበያ አስረው ደበደቡት መድኃኔዓለምን ሰማይና ምድርን ያስታረቀውን ተይዞ ታሰረ እንደተራ ሽፍታ አውር ስላበራ ሽባ ስለፈታ ልብሱን ተገፈፈ ቆሞ በአደባባይ ታስሮ ተገረፈ አጥንቱ እስኪታይ የእሾህ አከሊል ደፍተው ተዘባበቱበት አንደወንጀለኛ ጥፋት ሳይኖርበት ደብድበው ሰቀሉት መድኃኒአለምን ምንድነው ጥፋቱ ከቶምን ይኾን የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ስማን ተጨንቀናል ምህረትን ላከልን አንተ መድኃኔዓለም የሰው ልጆች ተስፋ በምህረትህ ጐብኘን ከቶ አንዳንጠፋ ቅዱሳት አጆችህ ተቸንከረው ዋሉ ቅዱሳት አግሮቹ ተቸንከረው ዋሉ በጣም አልቅሱለት ሰዎች ወዮ በሉ አሥራኤልን መና የመገበ አውርዶ በግፍ ተሰቀለ ለአዳም ሲል ተዋርዶ መቃብር ቻለችው እንደ ተራ ሰው አወይ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ወየው ቸሩ መድኃኔዓለም ታላቁ ባለአልጋ ሰማይና ምድርን በቃሉ የዘረጋ ጌታ አማኑኤል ኃያል ነው ንጉሥ ለወደደው ኹሉ ጸጋን የሚያለብስ የሕይወትን እስትንፋስ እፍ ያለው በአዳም ላይ ምድረ ቀራንዮ ዋለ በመስቀል ላይ የተመላለሱ በገነት አግሮቹ በሞት ተወሰዱ ተጨፈኑ ዐይኖቹ አንደ ወንጀለኛ ጥፋት ሳይኖርበት የእሾህ አከሊል ደፍተው ተዘባበቱበት ሰማይና ምድርን በእጁ የፈጠረ ዓለምን ለማዳን ሞቶ ተቀበረ በሦስተኛውም ቀን ብርሃንን ተላብሶ በኃይሉ ተነሣ መቃብር አፍርሶ ወደ ሰማይ ወጣ አረገ በኃሉ ብርሃንን ላከልን ሰዎች እልል በሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ያለም ሁሉ ተስፋ በቀኝህ አቁመን መለከት ሲነፋ ነጋሪት ሲጐሰም ለፍርድ ስትመጣ አቤቱ ከርስቶስ በጉድ እንዳንወጣ በጐልጐታ ምድር መድኃኒት ተቀብሮ ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊቶች አድሮ በኃይል በሥልጣኑ ከሙታን ተነሣ አቤቱ ተሻረ የሰው ልጅ አበሳ ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጐልጐታ የጌታን ትንሣኤ መስከሩ በአልልታ ለዓለም ግለጹ ሞቱን ትንሣኤውን ኋላም በከብር ሆኖ ለፍርድ መመለሱን በከብረ መንግሥቱ ሲገለጥ በሰማይ የሰው ልጆች ኹሉ ይሉለታል ዋይ ዋይ አማኑኤል መጥቶ ሊያድን ዓለምን አርቃኑን ተገልጦ መድኃኒት ሆነን ከቶ አይቀርም ሞቱ አቶ አለሙ አጋ በገና ቅት ሞት ፊደል ተምሮያነባል ስንል አንኳን ሊያነብና ገና ያግዛል አህል ታሟል አሉ በእግሬ ልገስግስ ሀሞት የለውም ወይ በቅሎማ እስኪደርስ እኔን መስሎኝ ነበር ደሃ ነው ደካሚ ለካስ ሁሉም ኖሯል አፈር ተሸካሚ በሉ እናንተም ሂዱ እኛም ወደዚያው ነው ወትሮም መንገደኛ ፊትና ኋላ ነው ለሠሪው ለመስጠት አፈሩን ይዣለሁ ገል አፈር መሆኑን ተረድቼዋለሁ አኔስ ፍረድ ቢሉኝ ሞት በደለኛ ነው አንድ ሰው ለምስል ቀምሶ ቢቀር ምነው ሞት ይቅር ይላሉ ሞት ቢቀር አልወድም ድንጋዩም አፈሩም ከሰው ፊት አይከብድም ሂያጅ ተሳፋሪ ሰዎች ከሆናቸሁ እረ ለመቼው ቀን ቤት ትሠራላችሁ አረገጡኝ ብለህ ምድር አትቆጣ ይህ ሁሉያንተ ነው ሸማውን ቢያነጣ ዲያቆናት ቀሳውስት ደብተሮች በሙሉ ለመቀደስ ሲሉ መካን ይወልዳሉ መመሙመመሠሚ ሙሙ ሠ በስመ ልዑል ሶስና በገና ሰላምታ ቅኝት ይበላ ሀላ በስመ ልዑል በስመ አብ በመንፈስ ቅዱስ ቅኔ ላቅርብ ፈጣሪ በሰው ትዳኛለሀ ደሀ ፊት ቆመህ ሲከስህ ደሀ አባቴ ሞኙ አዳም ተላላ በጠላት ምከር በለስ ትበላ አባቴ ምነው አዳም አጅሬ ህግን አስጥሶ ከሰሰህ አውሬ አንደምትነግስ ነግሮህ ቀጣፊ ሽሮ አለበሰህ ቅጠል ረጋፊ ጠላት ሲመክከርህ ተደግፎ ዛፍ ለካ አለ ቅጣት ጸጋ መገፈፍ የብርሃን ጸጋ የብርሃን ካባ በለስ ስትበሉ ወዴት ገባ ትዕዛዝ መጣስ ህግን መድፈር ሞትን ያመጣል ያገባል ካፈር ሄዋን እናቴ አታላይ ሰምታ አርቃኗን ቆመች ጨለማ ገብታ ማልቀስ ደግ ነው ያሰጣል ዋጋ ንስሀ መግባት ያስገኛል ፀጋ ፈጣሪያችን ሆይ ህግን ሰርተህ እኛ ብንሸረው ምን አመጣህ ላትጨከን ትራራለሀ ማንያከብርሃል ሆነሀል ደሀ አዳም ዘንግተህ ሄዋን ስተሽ አባብን አምነሸ አውሬ ሰምተሽ እንዴት ከጠላት ትመከሪያለሽ አዳም ሳይሰማ ትቀጥፊያለሽ እኔ አላማህም አዳም ንጉስ ንስሀ እኮ ነው የሔዋን ፈውስ ንስሀ ገብቶ በትህትና ልጆችን ማዳንሙያ ነውና አዳም ልጆችህ ህጉን ሰርዘው ሄዋን ልጆችሽ ፈጣሪን ረስተው አውሬውን ወደው ጠፍተዋልና ቆመዋል ይኸው በሞት ጐዳና አዳምም ጮኸህ ሄዋን ለምነሽ አንተ አማልደህ አንቺም አግዘሽ ያንተ ልመና ይረዳልና ሄዋን አልቅሰሽ ድነናልና አንደለመነህ እዝራ ሱቱኤል አንዳሳሰበህ ቅዱስ ሚካኤል ራራልን ማረንያንተ ነንና ለምን ዲያብሎስ ኮርቶ ይዝናና ፈቃደ ሥጋ እያታለለን ዲያብሎስ መከሮ አንተን አስጠላን ታውቃለህና ድካማችንን ደምስሰህ ፋቀው በደላችንን አምላከ አቅርበህ ልጆቼ በለን በአመ ልዑል በድንግል ማርያም በህያው ስምህ በመድኃኔዓለም ሥጋ ነፍሳችን አንዳትደከም መድኃኒታችን በአንተ አንታከም ከላይ ዙፋንህ ጽርሀ አርያም አዚህ የመጣህ አንዲድን አለም ወዲህ ነውና ቢጠራን አዳም ባርከን ቀድሰን በድንግል ማርያም በቀራንዮ ሄሎሄ ያልከው ሰይጣንን መተህ ሀይል ያሳጣኸው መሎመሚ። ሙዙ ለኛ ነውና ወደህ የሞትከው ዲያብሎስ ይሻር ሰውን አይፍጀው ስለነበረው አሁን ስላለው የምታውቅ አንተ ስለሚመጣው አትርሳን አንተ በፍርድ ሰዓት ሲኦል ይቅርልን ገሀነም እሳት የነበርከ ያለህ የምትኖር ምሥጋና ይግባህ እግዚአብሔር አሜንይገባል ለመድኃኔዓለም ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም ሰላም ለማርያም ሶስና በገና ቅኝት ሠላምታ ሰላም ለማርያም የአምላክ አናት የአቤል የዋሂት የአዳም ህይወት አመቤቴ በምልጃሽ መድኃኒቴ ነሽ የአብ ቃል መቅረጫ ጽላቱ ለሙሴ የመንፈስ ቅዱስ ቤት አመቃል ሞገሴ የርኅራጌዔ መዝገብ እህተ መላእከት የጻድቃን ተስፋቸው ጽላተ መለኮት ትናንት ተጨንቀን በጨለማው ዓለም ዛሬ ብርሃን አየን በድንግል ማርያም የኢያቄም እንቁ የሃና ንብረቷ ሥጋ ነፍሴን እርጂያት ይቅርላት ቅጣቷ በወንጌል ሰማነው ድንግል የአንቺን ዜና አማላጅነትሽ ሲገለጽ በቃና ከዳዊትም ሰማን ድንግል ስለአንቺ ክብር ወትቀውም ንግሥት እያለ ሲዘምር በላዔ ሰብ ከሞት ከሲኦል የዳነው በምልጃሽ ነው እንጂ መች በጥርኝ ውሃ ነው ሊውጡኝ ቢነሱ አጋንንት በመሉ ስምሽን ስጠራ ትቢያ ይሆናሉ ጽዮን አመብርሃን ጽላተ ሥላሴ የበረከት ካዝና ደመወዜና ዋሴ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ሲከፋኝ ኑሮዬ ድንግል አንቺ እኮ ነሽ አጽናኝ አለኝታዬ ስምሽን ስጠራ ሲታወከ ህይወቴ አለሁልሽ በይኝ ድንግል አመቤቴ ድንግል ሆይ አትርሺኝ የዘላለም ልብሴ ምልጃሽ ያውጣኝ ከሞት ከክፉ ድምሳሴ የቅዱሳን ካባ የቅዱሳን ኩታ ጸጋ ሰማዕታት የድሆች አለኝታ ሹመተ መሳፍንት ቅብዐ ነገሥታት የሰሎሞን ጥበብ የዳዊት መዝሙራት ዓለም የዳነብሽ ከሞት ከሲኦል ለእኔስ አናቴ ነሽ ማርያም ድንግል አድፒኝ አናቴ ከሥጋ ፈተና እኔማ ያለአንቺ አልችልም ልጸና ሸከም የከበደኝ አንግልት ሆኛለሁ ከእኔ እንዳትለይ አደራ እልሻለሁ አደራ አልሻለሁ ከጎኔ አትራቂ ወዳጅ ዘመድ የለኝ ያለአንቺ ጠባቂ ተሳከቶልኝ ባየው ሀሳቤ ምኞቴ ድንግል ያላንቺማ መች ይፀናል ቤቴ ልጅሽ አንዳይነሳኝ መንግሥተ ሰማያት ከኃጢአት ጠብቆ እአንዲያኖረኝ ገነት አንቺ ንገሪልኝ ለዓለም መድኃኒት ተስፋዬ ነሽና አትርሺኝ የኔ እናት አባ ግራኝ ሞተ አቶ አለሙ አጋ በገና ስለ አፄ ቴዎድሮስ ቅኝት ሠላምታ አባ ግራኝ ሞተ የሆዴ ወዳጅ የሚያበላኝ ጮማ የሚያጠጣኝ ጠጅ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ ታጠቅ ብሎ ፈረስ ካሳ ብሎ ስም ዐርብ ዐርብ ይሸበራል ኢየሩሳሌም እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ ሺህ ገመር ሺህ ጎራች የሸዋ ፈረስ አንድ ጥርኝ ሆነ ቢዘልቅ ቴዎድሮስ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ ፈረሱ አባ ታጠቅ ስሙ ቴዎድሮስ ጠላት የሚበትን አንደ ዐውሎ ንፋስ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ መቅደላ መቅደላ አንቺ ከፉ ጎራ ሴቱን ሁሉ ንቆ ሲኮራ ሲኮራ ወንዱ አንቺን ወደደ ተኛ ካንቺ ጋራ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ አያችሁት ወይ ያንበሳውን ሞት በሰው አጅ መሞትን ነውር አድርጎት አርሳሱን እንደጠጅ ጎርሶ ሲጠጣት እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ አውሮፖም ያውቁሃል አፍሪካም ያውቁሃል እስያም ያውቁሃል አንኳን የሰው ንጉሥ ውሃ አንኳን ፈርቶሃል እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ አባትና እናቱ ያለ አንድ አልወለዱ አባ ታጠቅ ካሳ ያ ወንዱ ያ ወንዱ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ የትግሬንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ የሸዋንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ ወንድ ያለ ራስዎ ገድለውም አያውቁ እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኙዋቸው ማረከን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ምን አሉ አንግሊዞች ሲገቡ ሀገራቸው መቼም ለወሬ አይመቹም ተንኮለኞች ናቸው እኔ መዩ ቱርከን ባይ የምሸሸ ነኝ ወይ አንደ አፄ ቴዎድሮስ አላየሁም ኩሩ ቢመጡ እንግሊዞች ምከር ሊማከሩ በአርምሞ ሸኙዋቸው ሳያነጋግሩ ድንግል ስልሽ ሶስና በገና ቅኝት ሠላምታ ድንግል ስልሽ ማርያም ስልሽ አንደ በላኤ ሰብ ይጋርደኝ ጥላሽ ድንግል ስልሽ በጭንቅ ውስጥ ሆፔ ከብዶኝ መከራ የአምላከ እናት ስምሸን ስጠራ ታማልጂኝ ዘንድ ልቦናሽ ይራራ ጭንቄ በረታ ሀዘን ከበበኝ ኃጢአቴ በዛ ተስፋ ቢስ ሆንኩኝ ድንግል አመቤቴ ምልጃሽ አይለየኝ ልጅሽ በሰጠሽ ቃል ኪዳንሽ ተግተሽ ዘወትር አያማለድሽ የሰውን ልጅ ሁሉ ታስምሪዋለሽ ስምሽ እንደ ማር እየጣፈጠኝ ደግነትሽም እየመሰጠኝ ሁሌ እዘምራለሁ ልቤን ደስ እያለኝ እምነቴ ሳስቶ ጽድቅም ባልሠራ አመቤቴ ሆይ ነፍሴን አደራ አስታርቀሽሸ አኑሪያት ከቅዱሳን ጋራ ድንግል በሀና በእናትሽ በኢያቄምም በአባትሽ ተማጽኘፔሻለሁ ልቁም በፊትሽ አንቺንስጠራ ልቤ ይረካል ሀዘኔ ርቆ ሰላም ይተካል ለሀዘንተኞች ተስፋ ከቶ እንዳንቺ የታል ርግብና ዋኔን አቶ ታፈሰ በገና ቅኝት ዋኔን ትዝታ ርግብና ዋኔን ዋኔን አብረው ዘመቱና ዋኔን ርግብ ደህና ገባች ዋኔን ዋኔን ገደሉና ዋኔን እስቲ በስመአብ ብዬ ዋኔን ልጀምር ውዳሴ ዋኔን ማርያም በመሆኗ ዋኔን ከብሬና ሞገሴ ዋኔን ሰላም እልሻለሁ ዋኔን ጽላተ ጽዮን ዋኔን ደጅ እጠናሻለሁ ዋኔን አምፔ አንቺን ዋኔን አዛኝቷ አመቤት ዋኔን ኪዳነ ምህረት ዋኔን አለሁልህሽ ብለሽ ዋኔን አውጪኝ ከመአት ዋኔን አስቲ ሁላችሁም ዋኔን ኪዳነ ምህረት በሱ ዋኔን መድኃኒት ናትና ዋኔን ለሰው ልጆች ኹሉ ዋኔን ሁሌ እጠራሻለሁ ዋኔን በቃል ኪዳንሽ የምህረት አማላጅ ዋኔን ድንግል አንቺ ነሽ የዓለም ፈርጥ አንቺ ነሽ ዋኔን ማርያም አመቤቴ ዋኔን አመካብሻለሁ ዋኔን እስከ ጊዜ ሞቴ ዋኔን ያንን የእሳት ባህር ዋኔን አሻርጊኝ ድንግል ዋኔን አንዳወድቅ አደራ ዋኔን ከሲኦል ገደል ዋኔን የነቢያት ትንቢት ዋኔን ተሰማእታት አከሊል ዋኔን ያላንቺ ማን አለኝ ዋኔን አመቤቴ ድንግል ዋኔን ያዕቆብ በህልሙ ዋኔን ያያት መሰላል ዋኔን የዓለም አስታራቂ ዋኔን አንቺ ነሽ ድንግል ዋኔን ታማልደናለች ዋኔን እጆቿን ዘርግታ ዋኔን ከቶ አረፍት የላትም ዋኔን ከጧት እስከ ማታ ዋኔን ኪዳነ ምህረት ነሽ ዋኔን አንቺ የኛ ተስፋ ዋኔን መርቆ የሰጠን ዋኔን አልፋና ኦሜጋ ዋኔን የዓለም ሀሁሉ መቅረዝ ዋኔን መንበረ ሥላሴ ዋኔን መድኃኒቴ እሷ ነች ዋኔን ለሥጋም ለነፍሴ ዋኔን ሁሌ ላመስግናት ዋኔን ተፈታ ምላሴ ዋኔን የምህረት ቃል ኪዳን ዋኔን የሰውልጅ መዳኛ ዋኔን አንድታማልደን ዋኔን የተሰጠቸ ለኛ ዋኔን ። ጾቹኮሼሙሌሙራሙሙኡዙ አዝ ከርስቲያን ሆኖ ከወንድሙ ጋር እየተጣላ ዓለም ዳኘችን በፀብ ፍርድ ቤት ታረቁ ብላ ከርስቲያን ሆነን በአሕዛብ መሀል እየተካሰስን አምላክከ አዘነ የመስቀሉን ዓላማ ስተን አዝ መቼ ከሰሰ የከሰሱትን የገረፉትን አይተናል ሲምር ለጠላቶቹ ምህረት ሲለምን ለጽድቅ ሥራ ለእውነት ብለን መጥተናል እንጂ ማነው የሾመን በወንድሞች ላይ አድርጎ ፈራጅ ኑ እንቅረብ ሊቀመዘምራን ኪነጥበብ ቅኝት ዋኔን ኑ እንቅረብ መጠራት ሳይመጣ ሥጋውን እንብላ ደሙንም አንጠጣ የቀራንዮ በግ የአምላከ ሥጋው ተሰውቶልናል አእንመገበው አድፉን ኃጢአታችንን በንስሓ አንፅተን አንቀበል አምነን በልጅነታችን መቅረብ ወደ ጌታ በእምነት የሚገባው በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው ጨረቃና ፀሐይ ደም የለበሱለት ከዋከብት ከሰማይ የተነጠፉለት ይኸው ተፈተተ እሳተ መለኮት ቅድስት እናታችን ቤተክርስቲያን ትጋብዘናለች ሥጋና ደሙን የአማኑኤል ሥጋ ይኸው ተዘጋጀ ከግብዣው ተጠራን አዋጁም ታወጀ መጥቁ ተደወለ እንቅረብ በእልልታ በኋላ አይረባንም ዋይታና ጫጫታ ይህችን አድል ፈጥነን እንጠቀምባት ዓለምን አልያዝንም ብዙ ልንቆይባት ካሁኑ ቅረቡ ታውጄል አዋጁ የይለፍ ደብዳቤ ስንቅን አዘጋጁ ይህ ዓለም ጠፊ ነው በሀብት አትመኩ ብሏል አምላችን ተስፋችሁን አንኩ ማኔቴቄልፋሬስ ይልማ ኃይሱ በገና ቅኝት ሠላምታ ዋኔን ማኔቴቄልፋሬስ የሰዎች መሰረት እዩት ሲገረሰስ ማኔቴቄልፋሬስ በእውነት መስፈሪያ ተመዝነህ ነበር የልብህ ትዕቢት ግን አዘቀጠህ እንዳፈር ቆረጠው ዘመንከን ቅጥፈቱ አጀበህ በለጋነት ዕድሜህ ወደሞት ተጠራህ ዳንኤል የታለ አሁን የሚገስጽ በመንፈሱ መብራት ወገንን የሚያንጽ አብነት የታለ በጸሎት የተጋ የህሊናን ወጀብ በፍቅር የሚያረጋ አምላከ ያላነፀው የእንቧይ ካብ ተንዶ የትናንቱ ትልቅ ማምሻውን ተዋርዶ አንደ አበባ ፈከቶ ሲረግፍ እያየነው ዛሬም ልቦናችን ለትአቢት ጽኑ ነው ቀይ ባህር ሲሰጥም ያለፈው ፈርኦን ዛሬም የአምላከን ህዝብ አንለቅም ብለን እንደጠጣር አለት ጠንከሮ ልባችን ደግሞ ተፈጥረናል ፈርኦን ነን ብለን ድንግል ወላዲተ ቃል ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቅኝት ዋኔን ትዝታ ን ድንግል ወላዲተ ቃል አሟሟትሽ በጠር ነሐሴ መቃብር ድንግል ያንቺስ ለብቸ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር ሥጋሽ በምድር ላይ የትአለ አንደፍጡር ዐርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር ሥጋሽን ሲያሳርጉ መላእከተ ሰማይ ድንግል ቶማስ በደመና ሲመጣ መንገድ ላይ መግነዝ ተረከበ ለሐዋርያት ሊያሳይ ትንሣኤሽን ሽተው ግራ ሲገባቸው ድንግል ሐዋርያት ፆመው ተገለጽሸላቸው ተቀብራ አልቀረችም በምድር ከደጄ ወደ ላይ ዐረገች እሷም እንደልጄ ለማየት ሲጓጉ የድንግልን ትንሳኤ ድንግል እርገቷን አወቁ በንፁህ ሱባኤ እኛም እንፀልይ ደጃችን አንዝጋ ከወላዲተ አምላከ እንድናገኝ ዋጋ ሞቼ ስለማልቀር ቅኝት ዋኔን ትዝታ ሞቼ ስለማልቀር ትንሣኤ ስላለኝ በሰማይ ቤታችን ስለምንገናኝ ወዳጅ ዘመዶቼ አታልቅሱ ቢቃኝ አገኛለሁና ገና አዲሱን ኑሮ አምላከን አስቡት ይብቃችሁ እሮሮ ዓለም ኪራይ ቤት ናት ዘላቂ አይደለችም ለሥጋ ነው እንጂ ለነፍስ አትመቸም ግን በርሷ ስንኖር ትዕዛዙን ከፈፀምን ለተዘጋጀው ቤት ወራሾች እኛው ነን ይልቅ ጸልዩላት ለነፍሴ እረፍት በቀኝ አንዲያቆማት የጻድቃን አባት ተሙ ሓመመሙሙ ምድረ ቀራንዮ ቅኝት ዋኔን ትዝታ ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ መድኃኒት ከርስቶስ በአንቺ ተንገላታ መስከሪ አንቺ ምድር ግእዚቷ ሥፍራ መድኃኒት ከርስቶስ ያየብሽ መከራ ደሙ አንደውሃ ሲፈስ ከመስቀል ላይ በቀራንዮ መዳን መከራውን ሲያይ ፀሐይ ከለከለች ለመስጠት ብርሃን ለመሸፈን ብላ የአምላከን አርቃን ሁሉንም ለማድረግ ሥልጣን ቢኖረው በእንጨት ተሰቅሎ ፍቅሩን ገለፀው በመስቀል ላይ ሆኖ ተጠማሁ እያለ የእሾህ አከሊል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ አጆቹና አግሮቹ በችንካር ተመተው ይቅርታ አደረገ ለዚህ ኃጢአታቸው ቸሩ መድኃኔዓለም እባከህ ማረን ደካሞች ነንና እንዳንቀር ጠፍን በቆረስነው ሥጋህ ባፈሰስከው ደም አቤቱ ተራዳን ለዘለዓለም የአብርሃም አምላከ ቅኝት ዋኔን ትዝታ የአብርሃም አምላከ የይስሐቅም ቤዛ ወገኖቹን ሁሉ በራሱ ደም ገዛ የሐሰት ምስክር አቁመው ከሰሱት በሞት አንዲቀጣ ሁሉም ፈረዱበት ጴላጦስ ገረፈው በሰንሰለት አስሮ ከሮማዊው መንግሥት እንዲኖር ተባብሮ ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጄ ሲንገላታ በብርሃን ዙፋን ላይ የቆሙት እግሮቹ በችንካር ላይ ቆሙ ምንም ሳይሰለቹ የብርሃን አከሊልን ለሰማዕት ያደለ የእሾህ አከሊል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ እንደቸርነትህ ቅኝት ዋኔን እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን እንደ ምህረትህም ይቅርታን ስጠን ከኃጢአቴም አንፃኝ ከከፉ በደሌ ለዚያች ከፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ አንተን ብቻ በደልኩ ከፉም አደረግሁ አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን አሁን ትባርከ ዘንድ ማኅበራችንን ጸሎታችንን ጌታ ሆይ ላከልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጌታ ሆይ ላከልን ጳራቅሊጦስን መንፈስ ቅዱስን በደምህ ተገዛ ቅኝትዋኔን በደምህ ተገዛ የጠፋው ዓለም ሃሌ ሃሌ ሉያ አምላከ ሠላም በደምህ እጠበው ኃጢአታችንን ሃሌ ሃሌ ሉያ የዓለም መድኅን ሞትን ያሸነፍከው የሠራዊት ጌታ ሃሌ ሃሌ ሉያ ለነፍሳችን ዋልታ ወንዞች ተነሱ አንተን ለማመስገን ሃሌ ሃሌ ሉያ አምላከ ብርሃን ወንዶችና ሴቶች ሕፃናትም ሁሉ ጌታን አመስግኑ አልል እልል በሉ ስለቸርነትህ ይልማ ኃይሉ በገና ቅኝት ስለቸርነትህ ኣ ስለ ቸርነትህ ጌታ ተመስገን ስለ ፍፁም ፍቅርህ አምላከ ተመስገን ማነው የገመተ ከዛሬ መድረስን ልብሱ ሳይነካ በእሳቱ ወላፈን ባህሩን አሻግሮ ማዕበል አቁሞ አርሱ ያውቅልናል ለመጪው ቀን ደግሞ ሃሌ ሃሌ ሉያ መስዋዕት እናቅርብ ጌታ ይፈልጋል የተሰበረ ልብ ከርስቶስ ከሌለው ፍቅር ላይኖረው ሰላም ሰላም ይላል ፍጥረታዊው ሰው ሰላም ሰላም ይላል የዘመኑ ሰው የኢየሱስ ነገር ለሚጠፉት ሁሉ የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሁሉ ሞኝነት መስሏቸው ከህደት ተሞሉ የስንፍና አመል እያናወዛቸው መጾም መጸለዩ ይጎዳናል ብለው አምላከን ቢከዱ ፍቅርን ነፈጋቸው መጾሙን ይጾማል ቅኝት ስለቸርነትህ መጾሙን ይጾማል ሁሉም የአዳም ልጅ የጊዜውን መድረስ የሚያውቅ የለም እንጂ ይደርሳል ሰዓቱ ሳስብ ሌላ ሌላ የተሰቀለውን ሥጋውን ሳልበላ ድጓ ጾመ ድጓ ተሰቅሎ ከቤቴ አወይ አለማወቅ ሳልማር መቅረቴ ደግሜ ደግሜ ቀረኝ አሌፋቱ አድኅነኒ ሣልል አትጥራኝ በከንቱ እኔስ እሄዳለሁ አጣቢ ፍለጋ በጣም አድፎብኛል የለበስኩት ሥጋ ዳዊት አንዴት ይሙት ሳልተዋወቀው የሚመጣውን ሁሉ በገና የሚያውቀው ዐርብ ረቡን ገደፈኩ በሥጋ በአዋዜ አንዲህ ለሚደርሰው ለማይቆየው ጊዜ ከሥጋው ሳልበላ ተጠይፌ ደሙን ማን ይቸለው ይሆን የላይ ቤት ረሃቡን ከንብረቴ ሁሉ አልጋዬ ነው ሀብቴ አድርሶኝ ይመጣል ከዘላለም ቤቴ ብልህ ነው ስትሉኝ እዩት ሞኝነቴን በራሴ ላይ ሆኖ አላውቀውም ሞቴን መማሩንስ ዳዊት ተምሬ ነበረ ከአምላኪየ ሳልደርስ ልቤ ሰንፎ ቀረ እንኳን ነአኩተከ በስመ አብም ቸገረኝ ዳዊት አንዴት ተማርከ እባከህ ንገረኝ አምላኬ አምላኬ ይልማ ኃይሱ በገና ቅኝት ስለቸርነትህ አምላኬ ፈጣሪ አምላኬ አምላኬ ስለው ደስ ይለኛል በቸገረኝ ጊዜ ከተፍ ይልልኛል አይቀርም ሞቱ አንባ እየወረደ ሆዴን ምነው ከፋው አምላከ አያለልኝ የቸግሬ መፍቻው አይቀርም ሞቱ ሰማዩም መሬቱም ደጋውም ቆላውም ባህሩም ጠፈሩም ሁሉም ያንተ ሀገር ነው ልቤ ከወደደው ብሰነብት ምነው ከአዳም ልጆች መሀል ልቡናው የጠፋ ማሰብ የተሳነው በሰው ግፍ ይሰራል ተዘጋጅቶ ጽዋው አይቀርም ሞቱ ይሄ ቂላቂሉ የዋህ ሞኛሞኙ ጥበብ የጐደለው አህል ያከማቻል ስንቅ አየመሰለው አይቀርም ሞቱ ታላቅ ባለሞያ ጉዳዩ የገባው የተመራመረው የነፍስ ስንቅ አግዞ በሰማይ አኖረው ከቤተስኪያን ጓሮ ሰው አየዘራቸሁ ሲበሰብስ እንጂ ሲበቅልን አያችሁ ካጣቢውም ቢሆን ከሳሙናው ቢሆን ከአንዶዱም ማነስ አፈር መስሎ ታየኝ የሰው ሁሉ ልብስ ሥጋ ሥጋሽሸተትክ ለምን ትለኛለህ ይህን አርጥብ ስጋ ለብሼው እያየህ እኔስ እሄዳለሁ ሳሙና ፍለጋ አጣቢ ፍለጋ አጅግ አድፎብኛል የለበስኩት ሥጋ ሰይጣን አታለለኝ ወርቅ አያፈለቀ ከቶ ምን ሲበጀኝ ዘመኔ ካለቀ ሰው ሁሉ እያወቀው አልሞትም ማለቱ ይረዳዋል በግድ ሲፈራርስ ቤቱ ታላቁን ገበያ ጸሎትን ገፍቼው የጽድቁን መሰላል ምጽዋትን ትቼው ሕሙማን መጠየቅ ከንቱ አየመሰለኝ ሞት ይጠራኝ ጀመር ከቶ ምን ይዋጠኝ ስንቄን ሳላደራጅ ተጠራሁ መሠለኝ አንተ መጠየቅ ወዳድ ምን ይመልስ ይሆን ነጣቂ ሳይወስደኝ ሌባ ሳይመጣብኝ በሬን ልዘጋጋ የሰማይ መንገዴን አንቺ የፍቅር ድግስ ፍኖተ ሰላም ሙመሚዚ። ፀሙሎ ሙዙ ንኢ ንኢ ንኢ ኪዳነ ምህረት ሰዓሊ ለነ ማርያም መዝገበ ምህረት ነአ ነአነአ ቅዱስ ሚካኤል ታወጣለህ አሉኝ ከሞት ከሲኦል ነአ ነአ ነአ ቅዱስ ገብርኤል አይደለህም ወይ ዜናዊ ሐዲስ ነአ ነአ ነአ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትደርሳለህ አሉኝ ፈጥነህ በፈረስ የአዋጅ ነጋሪ ቃል ቅኝት የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ የእግዚአብሔርን መንግስት አስተካከሉ አያለ ምሥክርነቱን ዮሐንስ ሲያስረዳን ልባችሁ ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም አውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና ካልተስተካከለ መንገድ የለምና የእግዚአብሔርን መንገድ አንመስርት ሁላችን ማለፊያ አንዲሆነን ለመጪው ሀብታችን ከፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ ጽድቅና ርኅራሄ በእኛ ላይ ይስፋፋ ሥጋና ደምህን በከብር አግኝተናል ሕይወት አንዲሆነን አምላከ ተማጽነናል ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን ከበደላችንም አንጻን አደራህን በከፉ አንዳንጠፋ እኛ ልጆችህ የዓለም መድኃኒት ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቅኝት የዓለም መድኃኒት የተወለደብሽ አንቺ ቤተልሔም የተቀደስሽ ነሸ የአማልከት አምላክከ ንጉሠ ነገሥት ኃያላን በሙሉ የሚሰግዱለት በጨርቅ ተጠቅልሎ ተኛ በበረት አዋቂዎች ሁሉ በቅን አሳባቸው ወዳንቺ ተጓዙ ኮከብ ሲመራቸው ለተከታይ ትውልድ ምሳሌ ለመሆን ሰግደው ገበሩለት ወርቅ እጣን ከርቤን የሚያድለው ጌታ እውቀትን ለሕፃናት የሚመሰገን ነው በአፈ መላዕከት ከእንስሳት ጋራ አደረ በበረት ሥጋ ለብሶ ቢታይ ረቂቅ መለኮት በአንድ ላይ ዘመሩ ሰውና መላዕከት እወርዳለሁ ቆላ ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቅት አወርዳለሁ ቆላ እወጣለሁ ደጋ የጭንቅ አማላጄን ድንግልን ፍለጋ ድንግልን ፍለጋ አቀበት ቁልቁለቱን አይችልም ጉልበቴ ምርኩዜ ከሌለች ድንግል እመቤቴ አመቤቴ ድንግል እመቤቴ አንቺየኖህ መርከብ የህይወት መገኛ መንግስተ ሰማያት መግቢያችን ነሸ ለኛ መግቢያችን ነሽ ለኛ አልጫውን ዓለም የሚያጣፍው ስምሽ ማርያም ነው ያለም ሁሉ ጨው ማርያም ነው ያለም ሁሉ ጨው አንደበደላችን አንዳይሆን ቅጣቱ አማልጂን ከልጅሽ ድንግል አዛኝቱ አዛኝቱ ድንግል አዛፒቱ የእናት አማላጅ የልጅ ተማላጅ ፊት አያስመልስም ይሁን ይሁን እንጅ ይሁን አንጅ ይህ ቁርባን ከቡር ነው ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቅኝት ይህ ቁርባን ከቡር ነው ፍፁም ሰማያዊ አንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ አዝ ዋምን አፍ ነው የሚቀበለው ዋምን ጥርስ ነው የሚያላምጠው ዋምን ሆድ ነው የሚሸከመው ነበልባል ያለበት የሚያቃጥል ነው በንጽህና ሆኖ ላልተቀበለው የሚያፍገመግም የሚጐዳ ነው አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ አሜን ብለን ተቀብለናል በድፍረትም ሣይሆን በፍርሃት ቀርበናል ማከበር ይገባናል በንጽህና ሆነን ደፍረን አናቅለው እንዳያቃጥለን እንደምታዩትም ይህ ቁርባን ፈራጅ ነው እንደሌላው ሳይሆን የተቀደሰ ነው ሱራፌል ኪሩቤል ፀወርተ መንበር ለመያዝ ያልቻሉት ፈርተውት በከብር እኛ ተመገብነው አገኘን ድህነት ለነፍስ ለሥጋችን ሆነልን ህይወት ወላዲተ አምላከ ማኅበረ ቅዱሳን ቅኝት ወላዲተ አምላከ የሁሉ አመቤት ለምኘፒልን ለኛ ከልጅሽ ምህረት በአንቺ አማላጅነት በእርሱ ቸርነት አንዲያወጣን ነፃ ከፍርድ ቅጣት ድንግል ሆይ ለምፒልን በበደል ተዳከሞ ፈቃደ ነፍሳችን በምድራዊ ምኞት ናውዞ ልቦናችን ፍቅርና ትህትና ጠፍቶ ከፊታችን ለሞት እንዳይሰጠን ይህ ከፉ ሥራችን ድንግል ሆይ ለምሂልን ተሙ ሓመመሙሙ የምስኪኖች ተስፋ የደካሞችም ኃይል ጠውልገናል እኛ ጥላ ሁፒን ድንግል አምነት ጨምሪልን ልቦናችን ይጽና አመአመላከ አብሪልን የመዳንን ፋና ድንግል ሆይ ለምፒልን ፍጹም እንዳናዝን እንዳናፍር ኋላ ተነቅለን አንዳንቀር ከዘላለም ተድላ በፍቅርሽ መልሺን ከሲኦል ጎዳና ድንግል መመኪያችን ተስፋችን ነሽና ድንግል ሆይ ለምሂልን የመስቀሉ ፍቅር ይልማ ኃይሉ በገና ቅኝት የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን አመቤታችንን አንወዳታለን የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው አመቤታችን አለች ከጎናቸው አባህርያቆስ አባታችን የመስቀሉ ነገር ቢገባው ልቤ አፈለቀ አለ መልካም ነገር ከአመቤቴ ጋራ ሲነጋገር ከድንግል ማርያም ጋር ሲነጋገር የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን እመቤታችንን እናያታለን ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት ዓለም ለመናኒው ጸሎት ልዩ ዕጣን የዋሻው ሻማ ነሽ አመብርሃን መዓዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝማለሽ ምን ልሁን አዝ ዳዊት በመዝሙሩ ያነሳሻል የያዕቆብ ድንኳን ነሽ ይልሻል የእግዚአብሔር ሀገር የሚልሽ አመቤቴ ማርያም አንቺ ነሽ ቤተልሔም ስሔድ አይሻለሁ ቀራንዮ ስሔድ አይሻለሁ ፍፁም አትለይም ከልጅሽ የአንቺስ ልዩ ነው ፍቅርሽ ተዋህዶ ይልማ ኃይሉ በገና ቅኝት ተዋህዶ ተዋህዶ ሰማያዊት የጸናች እምነት ሃሌ ሉያ ተዋህዶ ተዋህዶ መንፈሳዊት የመንፈስ መብራት ሃሌ ሉያ ተዋህዶ ተዋህዶ መለኮት ንጽሕት አምነት ሃሌ ሉያ ባንቺ ቢያምኑ ቅዱሳን ድል ነሱት ሰይጣንን ሃሌ ሉያ ባንቺ ቢያምኑ ሰማዕታት ተፈተኑ በእሳት ሃሌ ሉያ እንደወርቅ ተፈትነው አበራ ገድላቸው ሃሌ ሉያ እንኑር በእምነታችን በተዋህዶ መከበሪያችን ሃሌ ሉያ በይስሀቅ ፈንታ ይልማ ኃይሱ በገና ቅኝት ስለቸርነትህ በበገና ብቻ በይስሐቅ ፈንታ ኢየሱስ ታረደ ደሙን ከፈለና አዳምን ታደገ ተጨነቀ ጌታ ተሰቃየ ጌታ የኔ መድኃኔዓለም የአዳም ልጅ አለኝታ አንደሚታረድ በግ ተነዳ ወደ ሞት ንጹሁ ኢየሱስ በደል የሌለበት በማመን ሊሸከም የአዳምን መከራ ስቃይ ተቀበለ ደሙ እየተዘራ ለሚገርፉት ሁሉ ምህረትን ሲቸር እርሱ ግን ሲገረፍ ብዙ ተቸገረ የሰማነውን ድምፅ ማን ሰው እኮ አምኗል የእግዚአብሔርስ ከንድ ለነማን ተገልሏል ባየነውስ ጊዜ ህማም ተሸከሞ ስለበደላችን ተገርፎና ታሞ እጁ የታሰረው ይስሀቅ ተፈታ ኢየሱስ ቀረበ በሰው ልጆች ፈንታ ንፁህ በግ ቀረበ በደል የሌለበት በደለኛ ሆኖ ሊሰቀል ሊገደል መስቀሉን ተጭኖ በእውነት ደዌያችንን እርሱ ተቀበለ በሰው ልጆች ፈንታ በአንጨት ተሰቀለ እኛ ግን ከሰስነው እንደ ወንጀለኛ ስለ እኛ ቢሰቀል ሰማያዊው ዳኛ ለሰው ልጆች ህይወት የታሰበው ሰይፍ አይተናል ሰምተናል በኢየሱስ አንገት ሲያልፍ የመስቀሉ ስዕል እረ እንዴት ይገርማል እዩት ንፁሁ በግ በአርምሞ ይነዳል ውሃ አጠጪኝ አላት ይልማ ኃይሉ በገና ቅኝት ስለቸርነትህ በበገና ውሃ አጠጪኝ አላት አፍላጋት የሰራው አንደ ተቸገረ ውሃ እንደጠማው ሰው አይሁዳዊ አለቸው አወይ አለማወቅ ሰማያዊው አምላከ አራሱን ቢደብቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ውሃ ቢጠይቅሽ የሚፈርሰውን ዘር ትልቅ ነገር አርገሽ አንተ አይሁዳዊ እኔ ሳምራዊ ነኝ አንዴት ይቻልሃል ውሃ ልትጠይቀኝ እያልሽ ካለ እውቀት ግንብ እየገነባሸ ምነው መለያየት መፈረስንስ ፈለግሽ ትለምፒኝ ነበር የህይወትን መጠጥ የእኔ አምላከነት በፊትሽ ቢገለጥ ሙመታሎ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact