Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የአከባቢ_ሳይንስ_የ4ኛ_ክፍል.pdf


Advertisement
  • word cloud

የአከባቢ_ሳይንስ_የ4ኛ_ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

ከምግብ ውስጥ ለሰውነታችን የተለያዩ ጥቅሞችን ይሰጣሉ እነርሱም ሀ በሰውነታችን ውስጥ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናል እነርሱም ሃሞትን ለማመንጨት እና ደም እንዲረጋ የሚያደርግ ፕሮትንን ለማመንጨት ይረዳል ሃሞት ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ከሚከተሉት ውስጥ በድርቅ ምክንያት ሊከሰት የማይችለው የቱ ነው።

  • Cosine Similarity

ሀ ጠጣር ሐ ጋስ ለ ፈሳሽ መ ሁሉም መልስ ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ከዚህ በታች ካሉት ውስጥ የጋሶች ባህሪይ የሆነው የቱ ነው። ሀ ጠጣር ለ ፈሳሽ ሐ ጋስ መ ሁሉም መልስ ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ምዕራፍ የክልላችን መገኛ ክልላችን የግንዛቤ ጥያቄ የዞንህሸ ስም ምን ይባላል። የክልላችን ቦታዎች መገኛ ርቀት እና አቅጣጫ መገኛ ርቀት እና አቅጣጫ አንድን ቦታ ለመግለፅ ያገለግላለ ርቀት በሁለት ነገሮች ወይንም ቦታዎች መካከል ያለው የስፍር ልዩነት ምን ያህል እንደሆነ የሚገልፅ ነው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ለምሳሌ የፍንፍኔ ፍጹማዊ መገኛ በኬንትሮስ ስንገልፅ ሆሇ ሰሜን እንላለን ይህ ማለት ፍንፍኔ ከምድር ወገብ በስተሰሜን ርቀት ላይ ትገኛለች ማለት ነው የኦሮሚያ ክልል በደቡብ በመካከለኛ ደቡብ እና በስተምዕራብ ኢትዮጵያ ትገኛለች የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ ፍንፍኔ በአገራችን እምብርት ትገኛለች በአጠቃላይ መገኛ ርቀትና አቅጣጫ በጣምራ የቦታ ወይንም የነገሮች መገኛን ለመግለፅ ያገለግላል ሀ የሚከተሉት አረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሺ የኦሮሚያ ክልል በስተሰሜን በኤርትራ ሀገር ይዋሰናል በኢትዮጵያ ካርታ ላይ ኦሮሚያን ከሚያዋስኑት ክልሎች ውስጥ የትግራይ ክልል አንዷ ናት በፍጹማዊ መገኛ የኦሮሚያ ክልል በኬንትሮስ ሰሜን ሰሜን መካከል ይገኛል የቱሉ ዲምቱ ተራራ በባሌ ዞን ውስጥ ይገኛል የሶፍ ኡመር ዋሻ በምስራቅ ሐረርጌ ዉስጥ የሚገኝ ታዋቅ ቦታ ነዉ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ለ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውንሆሄ ምረጥጪ የኦሮሚያ ክልል ከአማራና ከአፋር ክልል በየትኛው አቅጣጫ ይገኛል። ዘርዝርሪ በምድር ገፅ ላይ የአየር ንብረት በቦታና ጊዜ እንዲለዋወጡ የሚያደርጉት የአየር ንብረት ተቆጣጠሪዎች ይባላሉ እነርሱም የመሬት ኬንትሮስ የመሬት ከፍታ ንፋስ ከትላልቅ የውሃ አካል ያለው ርቀትና የመሳሰሉት ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የመሬት ኬንትሮስ አንድ ቦታ ከምድር ወገብ ወደ ሰሜን ወይንም ወደ ደቡብ ያለውን ርቀት የሚያሳይ ነው የአንድ ቦታ ከምድር ወገብ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ያለው ርቀት በቦታው የሙቀት ኃይል መጠን ላይ ተፅእኖ አለው ለምሳሌ ምድር ወገብ አካባቢ በጣም ይሞቃል ከኬንትሮስ መነሻ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ እየጨመረ በሚሄድበት ጊዜ የሙቀት መጠን እያነሰ በመሬት ዋልታዎች አካባቢ በጣም ይቀዘቅዛል ይህም ሊሆን የቻለው ከፀሀይ ከምድር ወገብ እየራቀ ስለምሄድ ነው የግንዛቤ ጥያቄ በመጠነ ሙቀትና በመሬት ከፍታ መካከል ያለዉን ግኑኝነት ግለጽግለጪ የመሬት ከፍታ ማለት የመሬት አቀማመጥ ከባህር ወለል ጀምሮ እስከ ከፍታ ጫፍ ያለው ርቀት ነው የመሬት አቀማመጥ ልዩነት በዝናብ ስርጭትና የመጠነ ሙቀት ሁኔታ ላይ ተፅኖ አለዉ ለምሳሌ በጣም ከፍታ ያለው ቦታ ብርዳማ ሲሆን ዝቅተኛ ቦታ ደግሞ ሞቃታማ ነው እንዲሁም ከፍታ ያለው ቦታ ከፍተኛ ዝናብ የሚያገኝ ሲሆን ዝቅተኛ ቦታ ደግሞ አነስተኛ ዝናብ ሊያገኝ ይችላል ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የክልላችን መጠነ ሙቀት ስርጭት በቦታና በጊዜ የኦሮሚያ ክልል መጠነ ሙቀት ስርጭት በአብዛኛው የሚወሰነው በመሬት ከፍታ ነው የኦሮሚያ ክልል የተለያየ የመሬት አቀማመጥ አለው ለምሳሌ ከባህር ወለል በላይ ሜትርና ከዚያ በላይ ያለው የመሬት አቀማመጥ ር ና ከዚያ በታች የሆነ መጠነ ሙቀት አለው የኦሮሚያ ክልል መጠነ ሙቀት በወቅቶች ላይም በመመርኮዝ ልዩነት አለው ለምሳሌ በክረምት የአየሩ ሁኔታ ሞቃታማ ሲሆን በጋ ላይ ደግሞ ቀዝቃዛ ነው ይህ ስለሆነ በክረምት ወቅት ከፀሀይ የሚለቀቀው ከፍተኛ ሙቀት በመሬት ላይ ያለዉን ውኃ በማትነን ዝናብ እንድዘንብ ያደርጋል የክልላችን የዝናብ ስርጭት ሁኔታ በቦታና በጊዜ ሳላይ በመመርኮዝ ልዩነት አለው ይህም የአየር ግፊት ለውጥና የተለያየ የመሬት ከፍታ ላይ የተመሰረተ ነው እንደ ኦሮሚያ ክልል የዝናብ ስርጭት በወቅቶች ላይ በመመስረት ልዩነት አለው እነዚህም ወቅቶች ክረምት ፀደይ በጋና በልግ ተብለው ይከፈላሉሌ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ በክልላችን የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች የግንዛቤ ጥያቄዎች የተፈጥሮ ሀብት ምንድን ነው። ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ተግባር በክልላችሁ ከሚገኙት ማዕድናት ውስጥ ስማቸውንና የሚገኙበትን ቦታ ሰዎችን በመጠየቅ ለክፍልህ ተማሪዎች ዘርዝርሪ በክልላችሁ የሚታወቁትን የዱር እንስሳት ዘርዝርሪ የተፈጥሮ ሀብት አይነቶች የግንዛቤ ጥያቄዎች የተፈጥሮ ሃብት ክፍፍል መስፈርቶች ምን ምንድን ናቸው። የተፈጥሮ ሀብት የሚታደሱ እና የማይታደሱ የተፈጥሮ ሀብት በመባል ይካፈላሉ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት የሚባሉት ሊታደሱ ራሳቸውን መልሶ መተካት የሚችሉ ናቸው እነርሱም በመራባት ወይንም በዑደት የሚተኩ ናቸው ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት ራሳቸውን ከሚተኩት መጠን በላይ ብንጠቀም ሊያልቁ ይችላሉ ስለዚህ በቁጠባና በጥንቃቄ መጠቀም ይኖርብናል ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት የሚባሉት እንደ አየር ውሃ ንፋስ የፀሐይ ብርሃን ኃይል ዕፅዋት እንስሳት እና የመሳሰሉት ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የማይታደሱ የተፈጥሮ ሀብት ሊታደሱ የማይችሉ የተፈጥሮ ሃብቶች ካለቁ በኋላ ሊተኩ የማይችሉ የተፈጥሮ ሃብቶች ናቸው እንደ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብት በመራባት ረሳቸውን ሊተኩ አይችሉም ስለዚህ በቁጠባ መጠቀም አስፈላጊ ነው የማይታደሱ የተፈጥሮ ሀብት ምሳሌ የሆኑት እንደ ማዕድናት የድንጋይ ከሰል የተፈጥሮ ጋዝ ፔትሮሊየም እና የመሳሰሉት ናቸው ተግባር ሊታደሱ በሚችሉና ሊታደሱ በማይችሉ የተፈጥሮ ሃብቶች መካከል ያለውን ልዩነት ግለፅጪ በክልላችሁ የሚገኙትን የተፈጥሮ ሃብት ሊታደሱና ሊታደሱ የማይችሉ በማለት ለይተህሸ መድብቢ የተፈጥሮ ሀብትን መንከባከብ ያለው ጠቀሜታ የግንዛቤ ጥያቄ የተፈጥሮ ሃብት ለሰዉ ልጅ የሚሰጡትን ጥቅሞች ዘርዝርሪ የተፈጥሮ ሀብት ብዙ ጥቅሞች አለው ከእነሱ ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው ሁ የምግብ ምንጭ ናቸው ለምሳሌ ዕፅዋትና እንስሳት ጸጻመው ። አካባቢህንሸን ከጎበኘህሸ በኋላ ቆሻሻ የሚወገድበትን ጥሩና መጥፎ ዘዴዎች ተናገርሪ የምዕራፍ መልመጃ ሀ የሚከተሉት አረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እውነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሺ የአየር ንብረት ሳይለዋወጥ ለረጅም ጊዜ በአንድ አካባቢ የሚታይ አማካይ የአየር ፀባይ ነው የአንድን አካባቢ የአየር ንብረት የሚገልፁ የአየር ንብረት ምንዝሮች ይባላሉ ድንጋይ አፈርና ውሃ የተፈጥሮ ሀብት ምሳሌዎች ናቸው ከድንጋይ ከሰል የሚገኘው ኃይል የተፈጥሮ ሀብት አይደለም ወርቅ በጉጂና በምዕራብ ሸዋ ውስጥ ይገኛል ቀይ ቀበሮና የሜዳ አህያ በኦሮሚያ ውስጥ አይገኙም የሚታደሱ የተፈጥሮ ሀብት መተካት የሚችሉ ሀብት ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ አየር ውሃና የቤት እንስሳት መታደስ የሚችሉ የተፈጥሮ ተ ሀብት ምሳሌዎች ናቸው መታደስ የማይችል የተፈጥሮ ሀብቶች ከመጠቀም የተነሳ አያልቅም ማዕድናት የተፈጥሮ ጋስና የድፍድፍ ዘይት መታደስ የማይችሉ የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸው መታደስ የሚችል የተፈጥሮ ሀብት ስለማያልቅ እንክብካቤና ጥንቃቄ ሊደረግላቸው አይገባም ሰዎች በተፈጥሮ ሀብት በስርዓት ከተጠቀሙ የሀብት ብክነት አይፈጠርም የተፈጥሮ ሀብት ብክነት በሀገር ዕድገት ልማት ላይ ተፅዕኖ ያመጣል የተፈጥሮ ሀብትን ሳይንከባከቡ የተፈጥሮ ሚዛንን መጠበቅ ይቻላል ቆሻሻ በየትኛውም ቦታ ቢጣል በአካባቢ ሳላይ ተፅዕኖ አያመጣም በምልልስ ሊያገለግሉ የሚችሉ ነገሮችን በመሰብሰብ በሰራ ላይ በማዋል ቆሻሻን መቀነስ ይቻላል ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ለከዚህ በታች ላሉት ጥያቆዎች ትክክለኛውን መልስ ር ፈ ምረጥጪ ከአየር ንብረት ምንዝሮች ውስጥ የአንድ ቦታ የቅዝቃዜ ወይም የሙቀት መጠን የሆነው የቱ ነው። ሀ ሬዲዮ ሐ ዕፅዋቶች ለ አራዊቶች መ ማዕድናት ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የተፈጥሮ ሀብት ጥቅም የሆነው የቱ ነጋ ሀ የምግብ ምንጭ ሐ ለቤት ስራ ለ የገቢ ምንጭ መ ሁሉም መልስ ናቸው የዕዕዋት ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው። ሀ ከመጠን በላይ መጠቀም ለ የአካባቢ ብክለት ሕጠ የደን መጨፍጨፍ መ ሁሉም መልስ ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ በተፈጥሮ ሀብት መመናመን ሊመጣ የሚችለው ተፅዕኖ የቱ ነው። ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ከሆኑት ነገሮች ውስጥ አንዱ ምግብ ነው የአንድ ማህበረሰብ የባህል ምግብ በተለመደ ባህልና ወግ ላይ ያተኮረ ነው ከታወቁ የኦሮሞ የባህል ምግብ አይነቶች ውስጥ ጥቂቶቹ አንጮቴ ገንፎ ዕጩምቦ ጨጨብሳ ጩኮና የመሳሰሉት ናቸው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ስዕል የኦሮሞ የባህል ምግቦች ተግባር በክልላችሁ ከሚታወቁት የባህል ምግቦች ውስጥ አንዱን በመምረጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ ለክፍልህሸ ተማሪዎች ግለፅጪ የዕርቅ ባህል የሰው ልጅ በህይወቱ ውስጥ በተለያየ ምክንያት ሊጋጭሊጣላ ይችላል ግጭት ቅራኔ ከሚፈታበት አንዱ መንገድ የዕርቅ ባህል ነው በኦሮሞ የዕርቅ ባህል ውስጥ የኦሮሞ ሽማግሌዎች ትልቁ ስራ እውነትን መፈለግ ነው በዕርቅ ስርዓት ሂደት ውስጥ የመጀመሪያ ስራ የተጣሉትን ሰዎች ለብቻ በማነጋገር የችግሩን ምንጭና መነሻ መለየት ይሆናል የችግሩ ምንጭና መነሻ ከተለየ በኋላ ጥፋት ለሌለው ሰው ሃቅ እንዳለው ወይንም ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ጥፋት እንደሌለበት እና እውነት እንዳለው አስቀድሞ መንገር በመቀጠል በደረሰው በደል ላይ በመሞርከዝ ማስታረቅ ነዉ ስዕለ የዕርቅ ባህል እንደ ኦሮሞ ባህል ሴቶች ዕርቅን በማውረድ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው ለምሳሌ ግጭት በሚፈጠርበት ጊዜ ሴቶች ስንቄ ይዘው መሃል ከገቡ ግጭቱ ይቆማል ይህም ዕርቅን በማውረድ ውስጥ ሴቶች ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ይገልፃል ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ስዕል ሃደ ሲንቄዎች የዕርቅ ባህል ሂደት እሴት እና እውነት ያለው ስለሆነ ዕርቅ ከወረደ በኋላ የሰዎች ተመልሶ የመጣላት ዕድል ይቀንሳል ማለት ነው የክልላችን ዉጤታማ ባህሎች የተፈጥሮ ሀብትን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ይጠቅማል ሻሙ ሙመጦመ ታ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የተፈጥሮ ሀብቶቻችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የሚጠቅሙን ባህሎች በክልላችን ውስጥ የተለያዩ ሀብቶች አሉ እነዚህ ሀብቶችም ጥቅም ስላላቸው መንከባከብ አስፈላጊ ነው ህብረተሰቡ ካለው ልምድ በመነሳት የተፈጥሮ ሀብትን የምንከባከቡበት ባህል ነው ከነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ ሀ ያለውን ሀብት ባህርይ መረዳት ለ የተፈጥሮ ሀብት እሴቶችን መጠበቅና ሐ ደንን እንደ ልጁ የመንከባከብ ባህል ናቸው ሀ ያለንን ሀብት ባህርይ መረዳት በባህሪያቸው አንዳንድ ተክሎች ከተቆረጡ ተመልሰው አያቆጠቅጡም ስለዚህ በጥንቃቄ መጠቀም አስፈላጊ ነው ለ የተፈጥሮ ሀብት እሴቶችን መጠበቅ በኦሮሞ ህብረተሰብ ደንብ ደን ከፍተኛ ቦታ አለው በደን ውስጥ የተለያዩ ተክሎች አሉ እሴቱ ከሚጠበቅለት የተፈጥሮ ደን አንዱ ኦዳ ነው በኦሮሞ ህብረተሰብ ዘንድ ኦዳ ከፍተኛ ቦታ አለው ኦሮሞ በኦዳ ስር ተቀምጦ የተለያዩ ስርዓቶችን ያካሄዳል እንዲሁም ሰዎችን ለማስታረቅ ኦዳ ያለበትን ቦታ ይመርጣል ሙጦእጽ። የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ በአካባቢ ላይ ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉት እንቅስቃሴዎች መካከል ዋነኛው የፋብሪካ መስፋፋት ነው ፋብሪካዎች ምርት በሚያመርቱበት ወቅት የተለያዩ ቆሻሻዎችን ወደ አካባቢያችን ሊለቁ ይችላሉ እነዚህ ቆሻሻዎች ውሃና የአካባቢያችንን አየር ይበክላሉ አንዲሁም ከፋብሪካዎችና ከመኪና የሚወጣ ጪስ አካባቢን በመበከል ሕይወት ያላቸው ነገሮች ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ሥዕል ከፋብርካ የሚወጣ ጪስ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ በክልላችን ለገበያ የሚቀርቡ የተፈጥሮ ሀብቶች የግንዛቤ ጥያቄ በክልላችን ለገበያ የሚቀርቡ የተፈጥሮ ሀብቶችን ጥቀስቓ ክልላችን የተለያዩ የአዝዕርት አይነቶች ለማምረት ተስማሚ የአየር ፀባይ አለው ለምሳሌ በአገራችን ታዋቂ የሆኑ እንደ ቡናና የጥራጥሬ እህሎች ተመርተው ለገበያ የሚቀርቡት ከኦሮሚያ ክልል ነው እንዲሁም የተለያዩ መዕድናት የደን ውጤቶች የቤት እንስሳት ውጤቶችና የመሳሰሉት ለገበያ የሚቀርቡት ከክልላችን ውስጥ ነዉ ተግባር የኦሮሚያ ዞኖች በብዛት ለገበያ የሚያቀርቡትን ምርትና የተፈጥሮ ሀብቶችን ጥቀስ ሕጋዊና ሕገ ወጥ የተፈጥሮ ሀብት ንግድ ሕጋዊ የተፈጥሮ ሀብት ንግድና ጥቅሞቹ የግንዛቤ ጥያቄ ሕጋዋ ንግድ ምንዮን ነጡ። የአየር ዉስጥ ትራንስፖርት የየብስ ላይ ትራንስፖርተ የግንዛቤ ጥያቄ የምታወቁትን የየብስ ትራንስፖርት አይነቶችን ዘርዝርሪ የየብስ ላይ ትራንስፖርት ዕቃዎችንና ሰዎችን ለማጓጓዝ መሰረተ ልማት ያስፈልጋቸዋል ከእነዚህም ውስጥ የሞተር ሳይክል መኪና ባቡርና የመሳሰሉት ናቸው የውሃ ላይ ትራንስፖርት የግንዛቤ ጥያቄ የውሃ ላይ ትራንስፖርትን ዘርዝርሪ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የውሃ ላይ ትራንስፖርት አብዛኛውን ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡት እንደ ውቅያኖስ ባህርና ሐይቅ ያሉ የውኃ አካላት ሳይ ነው በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ትላልቅ መርከቦች የሉም ይሁን እንጂ ትንንሸ ጀልባዎች ለትራንስፖርትና ለመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጡ ይገኛሉ ለምሳሌ ደምበልና ላንጋኖ ሐይቆች ላይ ጀልባዎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ የአየር ዉስጥ ትራንስፖርት የግንዛቤ ጥያቄ የአየር ዉሰጥ ትራንስፖርትን ዘርዝርሪ የአየር ዉስጥ ትራንስፖርት ዘመናዊ ትራንስፖርት ሆኖ ከፍተኛ ፍጥነት ያለውና በአየር ውስጥ የሚጓዙ ናቸው እነርሱም አውሮፕላን ሄሌኮፕተር ጄትና የመሳሰሉት ናቸዉ ተግባር የክልላችን የባህል ትራንስፖርት ዓይነት የሆኑትን ዘርዝርሪ ዘመናዊ የየብስ ትራንስፖርት ዓይነት የሆኑትን ተናገርሪ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ የክልላችን ቅርስ የግንዛቤ ጥያቄዎች ቅርሶች ምንድን ናቸው። ድርቅ በአካባቢ ላይ ሊያስከትል ከሚችለው ተፅዕኖዎች መካከል ጥቂቶቹ የዕፅዋት ዕድገት ይቀንሳል የእንስሳትን እልቂት ያመጣል የምግብ ዕጥረትንና ሌላ በሽታ ያመጣል ረሃብና ስደት እንዲከሰት ያደርጋል የደን የእሳት አደጋና የመሳሰሉትን ያመጣል ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ር የፅፅዋት ዕድገት ይቀንሳል የእንስሳትን እልቂት ረፃብ ስደት የምግብ ዕጥረትዓና በሽታ የእሳት አደጋ ስዕል በድርቅ የሚመጣ ተፅዕኖ በክልላችን የድርቅ ቦታዎች የግንዛቤ ጥያቄ እንደ ኦሮሚያ ድርቅ ሊያጋጥማቸው የሚችሉ ቦታዎችን ግለፅጪ እንደ ኦሮሚያ ድርቅ በብዛት በበረሃ ቦታዎች ሊከሰት ይችላል ይህም የዝናብ መጠን በጣም አነስተኛ ወይም የማይኖር ከሆነ ነው ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ድርቅን ለመቋቋም የሚረዱ ዘዴዎች የግንዛቤ ጥያቄ ድርቅን ለመቋቋም የሚረዱ ዘዴዎችን ዘርዝርሪ ድርቅ የተፈጥሮ ክስተት ስለሆነ የሚከሰትበት ጊዜ አይታወቅም ስለዚህ ድርቅ አጋጣሚ ሊከሰት ስለምችል የመከላከያ ዘዴዎችን ማወቅ አስፋላጊ ነው እነርሱም ውሃን በመቆጠብ መጠቀም የዝናብ ውሃን ማጠራቀም ፅፅዋትን በብዛት መትከል በመስኖ መጠቀምና የመሳሰሉት ናቸው ተግባር በአካባቢያችሁ የሚገኙትን ባለሙያዎች በመጠየቅ ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች መልስ በመፃፍ ለጓደኞቻችሁ በክፍል ውስጥ ግለፁ ድርቅ የሚያደርሰው አደጋ ምንድን ነው። ጦ ኛ ከፍል የአካባቢ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሓፍ ኤች አይ ቪ ቫይረስ በሰዎች ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ ራ የቱ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact