Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ራሱን የሚገዛና እርሱነቱን ወደ ዓለማዊ ደስታ ከማዘንበል የሚያግድ ሰው ብጽዕ ነው። ከሁሉ በጣም የሚያስደንቀው የራስ ጉራ ሙሉ ለሙሉ መጥፋት በሚገባው በመንፈሳዊ አገልግሎት ውስጥ ከፍ ከፍ ማለቱ ነው። ቅድስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ፇፖፇሃ ቀሩ አባታዊ ምክር እኛ ከእግዚአብሔር እድንርቅ ካደረጉን ነገሮች አንደኛው ጭንቀት ነው ። ኦክስፎርድ ጭንቀት የሚለውን ሲተረጉመው ከቁሣዊ ነገሮች ፍላጎት የሚመጣ ግፊት ወይም ውጥረት ነው ። ስለሆነም የጭንቀት መንስኤው ምንድን ነው ። ሌላው ዋሰዎች ስለ እኛ አላቸው ብለን የምናስበው ነው ። ጭንቀት ከእነዚህ የአንዱ ስሜት ውጤት ነው ። ተከጭንቀት ለመላቀቅ የሚረዳ ዋነኛው ዘዴ ተፈጥሮአዊ ማንነታችንን ማሰብ ነው ። የተፈጠርነው በእግዚአብሔር አርአያ እና አምሳል ነው ። ትቶ ዮሴፍ በብዙ ጫናወች ውሰጥ ይኖር ነበር ። ሩ የአንተ ዛሬ ጨለማ ከሆነ ነገህ በፊትህ የብርሃን መስኮቶችን ይከፈትልሀል ሩ ቅዱሳን ነገ ለሚያገኙት የዘለዓለም ህይወት ስለ ኖሩ ተስፋቸዉን ሁሉ በዚህ ነገ ላይ ጥለዉት ነበር።
መጀመሪያ ከእባቢቱ ተማረና መልካሙንና ክፉውን ከምታሳውቀው ዛፍ በላ በዚህም ጊዜ አላዋቂ ሆነ ከዚህ በኋላም ሰው ከእግዚአብሔር ሌላ ዕውቀትን በመፈለጉ በአላዋቂነት ላይ አላዋቂነትን እየጨመረ መጣ ኮሾ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ምንም እንኳ የዚህ ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ቢሆንም ዛሬ በዓለማችን ብዙ የተማሩና አዋቂ ሰዎች ይገኝሉ ቅዱስ አውግስጢን በዚህኛው መንገድ ለረጅም ጊዜ ገተጓዘና እግዚአብሔርን በውጪ ሲፈልገው ቆይቶ ካጣው በኋላ በመጨረሻ እርሱ በወደደ ሊገለጥለት ይህን ዘልኣለማዊ ቅኔ ተቀኝቶለታል ። ከዚህ በኋላ ቅዱስ አውግስጢን እግዚአብሔር በውስጡ ሲያገኝው ከጻድቃን ወገን ሆነ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ በርካሸ ዋጋ ያውም በሠላሳ ብር ብቻ ተሸጠ ነገር ግን ዓለምን በውድ ዋጋ በከበረ ደሙ ገዛ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ጨዋ ሰው በሌሎች ሰዎች መጎሳቆል ላይ የራሱን ምቾት አይገነባም እርሱ የሌሎችን ሰዎች ምቾት ለማደላደል የራሱን ምቾት ይረሳልና ላ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ሰላም ለሁላችሁ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም አብርሃም ሳይፈቀድለት ከገረዱ ልጅ ወልዶ ነበር ያዕቆብ አታላይ ነበር ሶምሶን በሴት ጸጋውን ጥሎ ነበር ጌድዎን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የለም ብሎ ነበር ዳዊት የሰው ሚስት ቀምቶ ባሏን አስገድሎ ነበር ኢሳይያስ ለምጻም ነበር ዮናስ እግዜርን እምቢ ብሎ ነበር። ይህን ደስታችንም ኮ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ማንም አይወስድብንም ። ፍ ዓርብ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ድል በነሳበት በመስቀሉ ፍቅር በገዛን ዕለት በእኛ በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በዕለተ ዓርብ ሐምሌ ቀን ዓም እንደ ኮፕቲኮች አቆጣጠር ደግሞ በዕለተ ዓርብ አቢብ ቀን ዓመተ ሰማዕታት እኤአ ኦገስት ዓም በላዕላይ ግብጽ አስዩት አብኑብ በተባለ ቦታ የኮፕቲክ ብርሃን የሊቀ ዲያቆናት ሐቢብ ጊዮርጊስ ፍሬ ለቤተሰቦቻቸው ኛው እና የመጨረሻው ልጅ ሆነው ተወለዱ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኮ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ቄርሎስም ዛሬ እንደርና ነገ ውሳኔዬን አሳውቃለሁ አሉ። ኮሾ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« በዚሁ ዓመት አቡነ ሺኖዳ የመካከለኛው ምሥራቅ የነገረ መለኮት ተቋማት ማኅበር ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ኮ« ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« እኛስ ምን ሠርተን እናንቀላፋ ይሆን። ኮ« ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ሁ እግዚአብሔርን የሚወድ እና በእግዚአብሔር የሚወደድ መንፈሳዊ ሰው ሁልጊዜ ደስተኛ ነው በምንም ሁኔታ ይሁን በምንም እግዚአብሔር በእርግጠኝነት እንደሚሰራለት ይሰማዋል በእርሱም ስራ ይደሰታል ። በታሪክ ውስጥ ግን ሰው ከመበደል እግዚአብሔር ይቅር ከማለት ያረፉበት ጊዜ የለም። ቓ እግዚአብሔር መልካም ነው። ነገር ግን ለመናገር ጊዜ አለውና የምትናገርበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ ለወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ የሚችለውን ያህል ነገረችው ። እነዚህን በዓላት ባሰብን ጊዜ የተደበቀ በረከት እና ጸጋ አላቸው እነዚህን በዓላት ባሰብናቸው ጊዜ በሕይወታችንም ግሩም ሥራ የሚሰሩ በዓላት ናቸው ሩሩ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሸኖዳ ሳልሳዊ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ቀ ፍቅር ክርስቶስ ሞተ በእንቲአነ ወኃያል ተንሥአ ከመ ይስብክ ትንሣኤነ። እርሱ ክርስቶስ ሕይወት ነው። የፍቅር ጌታ ሕማማቱ በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል ሕሊናም ይመታል ነፍስም ትንቀጠቀጣለች ሥጋም ይደክማል በእውነትም የጌታችንን ሥቃይ ለመግለጽ ምንም ዓይነት ቋንቋ ምንም ያህል ቅኔ አቅም አይኖረወም ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ቅዱስ ኤፍሬምም በክርስቶስ የተወደዳችሁ ሆይ ኑ። « ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« በሌላ በኩል ሰሙነ ሕማማት የኦሪት ዘመን ምሳሌም ነው። ግብረ ሕማማት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለዘሩ ድኅነት የተቀበለውን መከራ ኮ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« የሚዘክር መጽሐፍ ነው ግብረ ሕማማት ማለት የሕመም የመከራ ሥራ ማለት ነው የጌታን መከራውን ሥቃዩን ሕማሙን በሰዓትና በጊዜ ከፍሎ የሚናገር እንዲሁም ምን በማን መጸለይ እንደሚገባውም በዝርዝር የሚገልጽ በመሆኑና የጌታችንን ሕማም በምናስብበት በሰሙነ ሕማማት በዋነኝነት አገልግሎት ላይ የሚውል በመሆኑ ግብረ ሕማማት ተባለ። በእርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው በመሆኑ አልተራበም አንልም። የእግዚአብሔር ቃል ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ ይለናልና እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገውን የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ እናፍራ ማቴ ገላ ። ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« የጌታችንን ትምህርት ልብ ይሏል። ጸሎተ ሐሙስ ጸሎተ ሐሙስ የተባለው የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው ማቴ ቋጓጣጃ ዮሐ ኗ ዕለተ የምሥጢር ከሰባቱ ምሥጢራት አንዱ በዚህ ዕለት ተመሥርቷልና ይኸውም ይህ ስለእናንተ በመስቀል ላይ የሚቆረሰው ሥጋዬ ነው እንካችሁ ብሉጽዋውንም አንሥቶ አመሰገነ ይህ ስለእናንተ ነገ በመስቀል የሚፈስ ደሜ ነው ከእርሱ ጠጡ በማለት እኛ ከእርሱ ጋር እርሱ ከእኛ ጋር አንድ የምንሆንበትን መንገድ ከጠላት ዲያብሎስ ሰውሮ ለደቀ መዛሙርቱ የገለጠበት ቀን በመሆኑ የተሰጠ ስያሜ ነው። ኮሾ ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዕለት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል ምክንያቱም መሥዋዕተ ኦሪት ማለትም በእንስሳት ደም የሚቀርበው መሥዋዕት ማብቃቱን ገልጦ ለድኅነተ ዓለም ራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ ያቀረበበት ዕለት በመሆኑ ነው «ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን ሐዲስ ኪዳን ነው ከእርሱ ጠጡ» በማለቱ ይታወቃል ሉቃ ኪዳን ማለት በሁለት ወገን መካከል የሚደረግ ውል ስምምነት መሐላ ማለት ነው በዚህ መሠረት ጌታችን ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ዘለዓለማዊውን ቃል ኪዳን በራሱ ደም የፈጸመበት ዕለት ስለሆነ የሐዲስ ኪዳስ ሐሙስ ተባለ። የተቀደሰው ስምህ የልባችን ደስታ የሰውነታችን ሽልማት ጌጥ ነው አቤቱ ምድርንና ዓለሙን ሁሉ ዞርሁ ያለ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቀር ጣፋጭ ስምን አላገኘሁም በምድር ላይ የሚደረግ ረድኤትና ኃይል ሁሉ ያለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቀር አይሆንም እግዚአብሔርን ያገለገሉ የሰው ወገኖች ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው የከበረና የተመረጠውን እጅ መንሻ ሁሉ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አልተቀበልንም ሰማይና ምድር ያለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከሁከት አልጸነም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከማር ከወለላና ከሦከር ይጥማል። ማርና ሦከር በሚበሉበት ጊዜ ይጠገባሉ የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግን አይጠገብም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምጠራ ጊዜ ከንፈሮቼ ማርን ያንጠባጥባሌ ማር ስኳርና እንጀራ ቢሆኑም እንደ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእኔ ዘንድ ጣዕም የላቸውም የጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሻለኛልና ከሰማይ በታች ካለ ፍጥረት ሁሉም ይበልጣልና። ቸርነትህ ብዙ ነው አይነገርምም ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ። አባታችን ዳዊት በአመሰገነበት በከበረ መዝሙር የጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ስም ፈጽሞ እናመሰግናለን እናከብራለን ኮ« ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ። በጌትነትህ ከእኔ ጋር ቸርነትህን አድርግ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንሰግድልሃለን። ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንሰግድልሃለን። ዘውትር ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ኋጢአተኛውን ማረኝ። አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል በመከራ ውስጥ ይመጣል ። ስለሆነም በዙሪያው ለነበሩ ሰዎች « ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« እግዚአብሔር ዳዊትን ስደበው ብሎታልና ይርገመኝ ። ስለሆነም ኮ« ወዲን ሜጳጸ ታታዲጽኖ« እኔ ተሸክሜ ከምጨነቅ እግዚአብሔር እኔን ሆኖ እንዲሸከም አደርጋለሁ ።