Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቪ መው ብ ነገረ ድኅነት አለባዎች ሓ ሠ ሠ « ብ የደኅነት ትርጉም እና የሚያካትታቸው ጉዳዮች ራራውሠ ሎሎ ረ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከመጽከፉ የተወሰደ ዮሐንስ አፈወርቅ በዲስ ኪዳን የምትስማፐውን ላት ሁሉ ከመለመንና ከመለማመግጥ ከፈጣሪና ከነዘር ግንኙነት አንጻር አትውሰደጡ ለትምህርት ነው ይልና ምሳሌ ሰጥቶ ሲያስረዳም ፊደል የሚያስተምር ሰው ሀ ሁ እያለ በሕፃዛነ ልክ ይራመዳል አሁን የሉ የሉ አንብቦ ማለፍ አትቶት ነው። የኒዮን ሣቁው ገንኩኝ ቢያንስ ለማንበብ ዕድለኛ ሃሆነውን የእኛን ተውልድ ከኢተዮጸያዊው ሥርን ተምህርት ሊቅ የተዘጋጀውን ይህን እፆግ አስፈላጊ መጸሐፍ እነሆ አንብቡና ተጠቀሙ ለማለት እፈልጋለ ን ብርሃነ አድማስ ከነ ማተሚያ ቤት ርከከ ከሃ።
ና ዝ ሬፍ ምዕራፍ አንድ ድኅነት የሚገባው ፍጥረት የፍጥረት አውራ አዳም ቅድመ ሕማም ድኅነት የሚለው ቃል ሊነገርለት የሚገባ ሊነገርለትም የሚችለው ፍጥረት ሰው ብቻ ነው የሰው ዘር ሁሉ ቀለም ጾታ ሳይለይ ከአዳም የተገኘ ነው ስለዚህ አዳም ስንል ሰው ሰው ስንል ደግሞ አዳም ማለታችን ነው በሰጣይ ያሱ መላእከትም ሆኑ ሰይጣን በምድርም ያሉ ሃይማኖትም ሆነ ሳይንስ ትኩረታቸው ሰው ላይ ነው ሰው ባይኖር እንኳን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሰይጣንና ሃይማኖትም ትርጉማቸው ሊለወጥ ይችላል አግዚአብሔር ግን እኛን ሳይፈጥር ነበርና ትርጉም አያጣም ሰው በወርቅ እና በጠጠር በእህል እና በአፈር በጣፋጭ እና በመራራ መካከል ልዩነት ያመጣ ፍጥረት ነው አንስሳት እና ዕፅዋት ይህ መራራ ያ ጣፋጭ ማለትን አይቸሉም ሰው ግን በአርዓያ እግዚአብሔር ስለተፈጠረ ብርሃንን ከጨለማ ከብርን ከውርደት ጣፋጩን ከመራራ ደስታውን ከመከራ የሚለይበት እግዚአብሔር የሰጠው እውቀት አለው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ከእንስሳት ከአራዊት ከአአዋፍ ለይቶ አዳምን አከበረው ዐዋቂ አደረገው የአዳም አፈጣጠር እና ሕይወት መጽሐፍ ቅዱስ አግዚአብሔር ከአሑድ እስከ ዐርብ ሃያ ሁለት ፍጥረታት እንደ ፈጠረ ሲጽፍ ሊቃውንት ደግሞ የእያንዳንዱን ቀን ፍጥረት ጠባዩን ባሕርዩን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሥሙ መመ መመ መመ መቸ ዓ አንዴት እንደ ተፈጠረ ከምን አንደተፈጠረማዕረጉን ከብሩን ደረጃውን ቱንክ ገዬ ያስተምሩናል ከሃያ ሁለቱ ፍጥረታት ለየት ያለ አፈጣጠር ያላቸው መላእከት አና ነ ናቸው መላእከት ነባብያን ሕያዋን ናቸው በዚህ ከሰው ጋር ይመሳሰ መላእከት ግን ከአራቱ ባሕርያት የተፈጠሩ ግዙፋን አይደሉምና ከሃያው ፍጥረራ ጋር ከሰው ጋር ባላቸው ግንኙነት መንገድ ግንኙነት የላቸውም ሰው ከእንስሳት ጋር በባሕርያተ ሥጋ ከመላእከት ጋር በባሕርያተ ነነ። ጮር መመመ መ ኪዳን ሲነገር እና ሲብራራ ኖሮ ተግባራዊ የሆነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ከእመቤታችን ሲወለድ ነው ቀ ከመፍጠር የላቀው ጥበብ እና ኃጢአትን የሚያስተሰርየው በግ ታላቁ የአዳም ተስፋ የተፈጸመው ከሦስቱ አካላት አንዱ ወልድ ሰውን ሰው ለማድረግ ሰው በመሆኑ ጊዜ ነው አግዚአብሔር ዓለምን የፈጠረው አንደ ጨለማ ያሉትን በኃልዮበማሰብ እንደ ብርሃን ያሉትን ደግሞ በነቢብ በመናዝር ነው ሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ለማዳን መከራ የተቀበለለትን ሰውን ለመፍጠር ግን አንድ ሰከንድ እንኳ አልፈጀበትም እግዚአብሔር የሚታየውን እና የማይታየውን ዓለም ለመፍጠር መውጣት መውረድ አልደረሰበትም አልተራበም አልተጠማም ሊቃውንት አንደሚሉን አዳም እና ሔዋን ኃጢአት ከሠሩ ከወደቁ ከተሳሳቱ በኋላ አዳም አድነኝ ብሎ ጮኸ አዳምም አድነኝ አለ አንጂ ይህን ሁሉ ከበረት እስከ መስቀል ያለውን የሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር መከራ ተቀበልልኝ ተወለድ ሰው ሁንልኝ በጨርቅ ተጠቅለልልኝ ተሰደድ ተራብ ተጠማ ተንከራተት ተገረፍ ኮምጣጤ ጠጣ በጥፊ ተመታ ምራቅ ይተፋብህ ግንድ ተሸከም ተገረፍ አላለውም አዳም በደፈናው አድነኝ ነው ያለው ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ግን አድነኝ ድኅነት በምትባለው ቅንጣት ዘር ውስጥ ያሉ ፍሬዎች ናቸው አዳም ጥያቄ አቀረበ አድነኝ ብሎ ሲጠይቅ ግን አግዚአብሔር አዳም ከጠየቀው አልፎ የተትረፈረፈ በንግግር ሊገለጥ የማይችል መልስ ሰጠው ከአዳም ጀምሮ የነበሩ አበውም በየዘመናቱ ፈኑ አዴከ እምአርያም አጅህን ላከልን ከሰማይ ውረድ እያሉ በተለያየ መንገድ ልመና አቀረቡ ነቢያትም የሚመጣውን ተስፋ እየተጠባበቁ ለምጽ አነፁ ድውይ ፈውሱ ሙት አስነሥ ነገር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሻኻ መጻጻ ያልሆነለት ድኅነተ ነፍስን ማምጣት አልቻሉም ከዚሎ ባን ማንም ሲያመጣው አልፈው በመጋዝ አየተተረተሩ ወደ ጉድጓድ እየተወረወሩ በአባታቸው በአዛኦ ምከንያት የጠፋባቸውን እግዚአብሔርን እየፈለጉ ሞተዋል ሞታቸው ግን ሰአኣ የጠቀመው ነገር አልነበረም «ብዙኃን ነቢያት ሞቱ ወአልቦ ዘበቀአ ሞቶ ብዙ ነቢያት ሞቱሞታቸው ግን የጠቀመው ነገር አልነበረም ወኮነ ጽድቅነ ከመ ጸርቀ ትከቶ አንኳን ኃጢአታቸን ጽድቃችን አንኳ ከመር ጨርቅ ከፋ ትንቢት ኢሳ አንዲሁም በትንቢተ ሚከያስ ከእነርሱዖ ሁሉ የተሻለው እርሱ አንደ አሜከላ ነው ከሁሉም ቅን የሆነው እንደ ከርንቶ ነው ጠባቆችህ የሚጐበኙበት ቀን መጥቶአል አሁን ይሸበራሉ የተሻለው አማኪላ ከሆነ ከፉው ምን ሲሆን አንደሚችል አእምሮ ያለው ሁሱ ልብ የሚለው ነው ያ ሁሉ ልመና መልስ ያ ሁሉ ጩኸት አድማቼ ያ አንባ ጠራጊ ያ ቁሰለ ፈዋሸ ያ ስብራት ጠጋኝ ያገኘው ግን በኢየሱስ ከርስቶስ ሰው መሆን ነዑ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ያም ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ያም ቃል እግዚአብሔር ነበረ ብሎ ቀዳማዊነቱን ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ከዘለዓለም የነበረ ሕያው ኤልሻዳይ ሁሉን የሚቸል አምላከ መሆኑን ከተናገረ በኋላ ያም ቃል ሥጋ ሆነ ይለናል ዮሐ በሸተኛ ለበሽተኛ ሐኪም መሆን እንደማይቸል ሁሉ በመዳን ሕይወት ሰው ዮ ዋላ መሆን ስለማይችል ንጹሕ ኃጢአት የሌለበት ተረለገ ሐዋርያው ቅዱሰ ላሠሰብ ህዕብራውፖን መልእከቱ ላይ እንደነገረን ከኃጢአት በስተቀር እንደኛ በነር ሁሉ የተፈተነ ኢየሱስ ከርስቶስ መጣ አግዚአብሔር ሰው ሆነ ደዌ ነፍስ ማለት ኃጢአት ነው የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የተባለው ደግሞ የእግዚአብሔር በግ ነው የአግዚአብሔር በግ የሚባለው ደግሞ ኢየሱሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረዉ። ዴፎፎኔ አግዚአብሔር አሥራኤልንም የተጠቀመባቸው እንደ ችግኝ ማፍያ እና ሠርቶ ማሳያ ነው ይህንንም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሚገባ አብራርቶ ተርጉሞታል ሞዘራብ አነመት ጸምረ ወቤተ ከርስቲያን ተአጽፈቶ አንታከቲ አጥረየት ሰደፈ ወእንታከቲ አጥረየት ሰይፈ አሥራኤል ተከሉ ወይነ ወአሕዛብ በልዑ ፍሬሁ ቱሪት ጋቢውን ሠራቸው ወንጌል ለበሰቸው የሃይማኖትን ጋቢ አስራኤል ፈተሉት አኛ ለበስነው ያች ኦሪት ሰይፍን ይህች ሐዲስ ጋሻን ገዛቾ ታጠቀች አስራኤል ወይኑን ተከሉ አሕዛብም ፍሬውን በሉ እስራኤል ተከሉ ወይነ አለ ምከንያቱም ነቢያትም የተነሠ ከርስቶስ የተወለደ ከአስራኤል ነገድ ነውና ግን ወአሕዛብ በልዑ ፍሬሁ ፍሬውን የበሉት ግን አሕዛብ ናቸው አለ ምከንያቱም አይሁድ በጉን አረዱት አንጂ ሥጋውን አልበሉትም ሥጋውን የበሉት አሕዛብ ናቸውና በጉን እሥራኤል አረዱት ሥጋውን የበሉት ግን አሕዛብ ናቸው ማለትም የሰቀሉት አይሁድ ናቸው የሰቀሉት ያረዱት አይሁድ ግን በጉን አልበሉትም አንደ ከተማ በግ አራጅ አርዶ አወራርዶ ገንዘቡን ተቀብሎ እንደ ሚሄድ ጥብሱን ቅቅሉን ዱለቱን አጥንቱን አያሉ የሚበሉት ግን ባለቤቶቹ አንደ ሆኑ ማለት ነው አስራኤል በጉን አረዱ ደሙ በኛና በልጆቻችን ይሁን ብለው ሄዱ የታረደውን በግ የበሉት ግን ሴሎች ናቸው አሕዛብ ነሥኡ ጽጌ ረዳ ወሶኩሰ ተርፈ በኅበ አይሁድ አሕዛብ የጽጌረዳ አበባውን ወሰዱ ሾኹ ግን በአይሁድ ዘንድ ቀረ እሾህ ማለት ከህደት ኑፋቄ ፕርጥር ነው ከብር ለአርሱ ይሁንና ዕሩቅ ብእሲ ወልደ ዮሴፍ ማለት ነው በማቴዎስ ወንጌል ብእሾህ ላይ የወደቀው ዘር አንደበቀለ እሾህ አጣበቀው ይላል ሙ ፖ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ርኳን ከህደት ኑፋቄ ጥርጥር አልጠግብ ባይነት ስግብግብነት ይህን የመሳሰለ ሁሉ ማለኑ ነው ስመ ለምኩራብ መጽሐፍ ወተአውቆ ለቤተ ከርስቲያን መጽሐኒ ለምኩራብ ትርጉሙ ግን ለቤተከርስቲያን ተሰጠ ስለዚህ በብሉይ ኪዳን የተደረገፁ እንከብካቤ በጠቅላላ ስናስተውለው እግዚአብሔር ስለሚያደላ ሳይሆን ሁላችንን ለመጥቀም የተደረገ ነበር በማቴዎስ ወንጌል እንደምናነበው ዓመተ ምሕረት በታወጀ ጊዜ የኢየሱስ ከርስቶስን የትውልድ ሐረግ ሲያቀርብ አብርሃም ይስሐቅን ወለደ ይሰሐቅ ያዕቆብ ወለደ እያለ አርባ ሁለቱን ሐረገ ትውልድ ከዘረዘረ በኋላ አመቤታችን ጋር ይደርስ እና ከአመቤታችን ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ተወሰደ ይለናል በኋላ ጌታ ሲወለድ የተገረዘ አና ያልተገረዘ ሕዝብ እና አሕዛብ አረማዊ እና አይሁዳዊ መባባል ቀረ ቅዱስ ጳውሎስም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በከርስቶስ ፈጠረን ይለናል የሰው ልጅ ድኅነት ገና ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ታስቦ ነበር ለዚህ ነው አባቶቻቸን እግዝአትነ ማርያም ነበረት አምቅድመ ዓለም በኅሊና ሥላሴ እመቤታችን ማርያም በሥላሴ ኅሊና ታስባ ትኖር ነበር የሚሉን የሰው ልጅ መዳን በሥላሴ ልብ ታስቦ ታውቆ ይኖር ነበርና ምከንያቱም ዓለም የዳነው በኢየሱስ ከርስቶስ ነው ኢየሱስ ከርስቶስ የተወለደው ደግሞ ከእመቤታችን ነው ስለዚህ ድኅነት ምሥጢረ ሥጋዌ ነው ነቢያት ለመዳን ያላደረጉት ጥረት አልነበረም መሥዋዕት ሰውተዋል ጸሎት ጸልየዋል ማዕጠንት አጥንዋል ከአቤል ጀምሮ እስከ ከርስቶስ መምጣት ድረሶ አልፍ አአላፍ በጎች ወይፈኖች ኮርማዎች አርደዋል ብዙ ስንዴ ብዙ ወይን ብዞ ዘይት ብዙ ዱቄት ፈሷል ነገር ግን የዓለምን ኃጢአት ማስወገድ አልቻለም ጨሙጮ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሪዉ ክርስቲያን ሰው ካመነ በኋላ ይጠመቃል ከተጠመቀ በኋላ ሥጋውን ደሙን ይቀበላል ሥጋው ደሙን ከተቀበለ በኋላ ደግሞ ለመዳን አስፈላጊ የሆኑትን በጎ ሥራዎች ይሠራል ፈጣሪውን ወደ መምሰል ደረጃ ያድጋል ቀዝቃዛ ውሃ በደቀ መዝሙሩ ስም በማጠጣት የተራበ በማብላት የተራቆተ በማልበስ መዳኑን የከርስቶስ መሆኑን ይገልጣል እነዚህ ነገሮች እንደየቅደም ተከተላቸው ሲፈጸሙ አንድ ሰው ድኗል ወይም ድኅነት ተፈጽሞለታል ልንለው እንቸላለን አንደኛውን ብቻ ገንጥለን ግን ከተጠቀሱት አንዱን ብቻ የፈጸመውን ድኅነት አግኝቷል ለማለት አንደፍርም ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስ ቁስለ ሥጋ ቁስለ ነፍስ የሚባሉ ስያሜዎች አሉ ለምሳሌ ሰው ከደዌ ሥጋ ሲድን ከለምጽ ሲነጸጻ ከጦርነት ከቸነፈር ሲተርፍ ድኅነተ ሥጋ ነው ዋናው አና ዘለዓለማዊው ግን በሐዲስ ኪዳን ያገኘነው ድኅነተ ነፍስ ነው ይህንን በዝርዝር ለመረዳት በብሉይ ኪዳን እና በሐዲስ ኪዳን የተደረገውን ማየት ያስፈልጋል ከአዳም እስከ አብርሃም ያለውን እንኳ በመተው ብንጀምር አግዚአብሔር ከአብርሃም ጀምሮ ለአንድ ሰው ለአንድ ነገድ ለተወሰነ ቦታ በተወሰነ ጊዜ እንከብካቤ ያደረገበት የሚመስል ጊዜ አለ ብሉይ ኪዳን በጠቅላላ ከኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ጀምሮ እስከ ትንቢተ ሚከያስ መጨረሻ ድረስ ብናነብ የምናገኘው የአብርሃም ዘር ታሪከ ነው ሌሎቹ የዓለም ታሪኮች የቀጠሉት እስከ አብርሃም ድረስ ነው ከዚያ በኋላ ግን መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን የህሙም አዳም ተስፋ ያለፈበትን የአብርሃምን ዘር የአስራኤልን ታሪከ ነው አብርሃም ሁለት ልጆችን አስማኤልና ይስሐቅን ይስሐቅ ያዕቆብ እና ኤሳውን ኩ መሯት ሚሪ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጨብ መመ ጻመጠልል። ጨሟጨሙጮ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቄጌሬ ምዕራፍ አራት የሕይወት መድኃኒት ሩ የሕይወት መድኃኒት አዘገጃጀት ቀ የሕይወት መድኃኒት ቅመማ በነቢያት ትንቢት በካህናት ጸሎት በማአጠንቱ መዳን ስላልተቻለ ብቸኛዐዑ የመዳኛ መንገድ የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ሰው መሆን ሆነ ለመድኃኒቱ ቅመነ ከትባት ለማዘጋጀት ግን የበሽተኛው አዳም ሥጋ ያስፈልግ ነበረ ከትባት የሚዘጋጀው ከራሱ ከተዳከመ የበሽታ አምጪው ህዋስ ነው ምድራዊ ከትባት ከራሱ ከበሽታው አምጪ ህዋስ ጭምር አንደሚቀመመው ይህም የሕይወት መድኃኒት የተቀመመው በራሱ በበሽተኛው ሥጋ ነው ወደ ወርቁ ስንመጣ መድኃኒቱ የአግዚአብሔር ሰው መሆን ነበር በመጀመሪያ ደረጃ ለእግዚአብሔር አራሱ የፈጠረውን ሰው መሆን ዕጹብ ድንቀፃ ምሥጢር ነው ቅዱስ ጳውሎስ ለዕብራውያን እንደተናገረው ኢነሥኦ ለዘነሥኦ አመላእአከት ይህን የነሣውን ሥጋ ከመላአከት አልነሣውም መላእከት ንጹሐን ናቸው ሥጋም የላቸውም ለብሶ ለዘአበሰ የበደለውን አካል ለበሰው አለ ከገነት የተባረረ ሥጋን ተዋሕዶ ከራሱ ከበሽታ አምጪው ሥጋ ከሕመምተኛው አዳም መድኃኒቱን ቀሠመው ለበሽተኛ የሚታዘዘው መድኃኒት ከበሽታው አንፃር ነው የወባ ሀፀድኃኒት ለጉንፋን የልብ መድኃኒት ለካንሰር አይታዘዝም መቼም በመጠኑ ራሴን አመመን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረጪፇ ተብሎ ለህከምና ውጭ አገር አይኬድም አንዳንድ በሽታዎች ደግሞ ውጭ አገር ድረስ ተጉዘው በልዩ ባለሙያ ቢታከሙም አይድኑም ስለዚህ ተስፋ ቆርጦ መቀመጥ ይመጣል ወደ ወርቁ ስናመጣው ግን ከአግዚአብሔር ፈዋሽነት ውጭ የሆነ ሕመም የለም አስመ አግዚአብሔር ውአቱ ፈዋሲከ እግዚአብሔር ፈዋሽህ ነው ይሳልና ዘፀ ሰው ከገነት ሲባረር ለሁለት ዓይነት በሽታ ተጋልጧል በሸታ ላይ የወደቁት ሥጋውም ነፍሱም ናቸው አሁን አግዚአብሔር የሥጋውን መድኃኒት ከነቢያት ምሮ አንደየ መጠኑ እንደየ አካባቢው ሲፈውስ ነቢያትም የአቅማቸውን መድኃኒት ሲቀምሙ አይተናል ይህ ለሥጋው መድኃኒት ነበር ከርስቶስ ሲመጣ ግን ሁለት ዓይነት መድኃኒት ይዞ መጣ የሥጋውን መድኃኒት ዓይን ሲያበራ ለምጽ ሲያነጻ ሙት ሲያስነሣ መንፈሳዊ የነፍስ መድኃኒቱ ደግሞ በመስቀል ላይ ተፈጽሟል ነቢያት ስለዛ መድኃኒት መረጃ ሰጡን አንጂ መድኃኒቱን መቀመም አልቻሉም ከርስቶስም በሐዲስ ኪዳን ሲመጣ ግን ሥጋ እና መለኮት ተዋሕደው መድኃኒቱ ተቀምሞ ያ መድኃኒት የነፍስ መድኃኒት ሆነ ይህን መድኃኒት መጠቀም አንጂ መቀመም ማንም አይትልም መድኃኒት የሚቀመመው ከእፅዋት ከአዝርእት ከአትከልት ከአንስሳት ነው አግዚአብሔር ለአዳም የቀመመለት መድኃኒት ግን ኢ አምዕፅወ ገዳሃዎ ወኢ አምደመ አንስሳ ወአራዊት አላ አምዘርአ ሙላድ ዘወጽአት አምኀቁቄሁ ለሰሎሞን ከአንጨት ከአንስሳትና ከአራዊት ደምም አይደለም ከሰሎሞን አብራክ ከተገነት ብላቴና አንጂ አንዳለ መጽሐፍ ከዳዊት ልጅ ከአመቤታችን ድንግል ማርየነ ነው አባ ጊዮርጊስ በመጽሐፈ ምሥጢር ለኮት አና ሥጋን እንደገና ኃጢአተኛውን ዓለም አያነጸጸረ ይናገራል አስመ አግዚአብሔር ዐቃቤ ስራይ ውአቱ በመለኮቱ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጧን ወፈውሰ ድውያን ውእቱ በትስብእቱ እግዚአብሔር በመለኮቱ መድኃኒት ቀማሚ በሰውነቱ ደግሞ የተቀመመ መድኃኒት ነው በአጭሩ ይሄ ምንባብ የሕይወት መድኃኒት የሆነ የመለኮት እና የሥጋ ተዋሕዶን ያስተርካል ያናግራል እግዚአብሔር ወዶ ፈቅዶ መድኃኒት ለመሆን ወደ ምድር መጥቷልና በመሰኮቴ መድኃኒት ነው ወደ ምድር ሲመጣም ሥጋን ለማዳን ከእመቤታችን ከ ሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው መሆን ነበረበት ስለዚህ ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ ሰው ሆነ በአንድ በሽተኛ እና በዶከተሩ መካከል ልዩነት የሚፈጥሩት የላብራቶሪው መሣሪያ የሐኪሙ እአውቀት የሚዋጠው መድኃኒት የሚወጋው መርፌፈ የሚጠጣው ሸሮፕ ናቸው እነዚህ ካልተሟሉ በዶከተር እአና በበሽተኛ መካከል ልዩነት የለም አግዚአብሔርም በመለኮቱ ለማዳን ሲመጣ እነዚህ ነገሮች ባይኖሩት ኖሮ ለድጎነት መምጣቱ ምንም ባልጠቀመ ነበር ለሥጋዊ ፈውስ የምንጠቀምበት መድኃኒት ከዕፅዋቱ እንደሚቀመም እናውቃለን በግድ በባለሙያ መቀመም አለበት ሥጋ ከመለኮት ጋር ከመዋሐዱ በፊት እንደ ዋፍራፍሬው አንደ ቅጠላቅጠሉ ያልተቀመመ መድኃኒት ነበር ከተዋሕዶ በፊት ማለኮት መድኃኒት የሌለው ሐኪም ሲሆን ሥጋ ደግሞ ያልተቀመመ ቅጠላቅጠል ነበር ስለዚህ በተዋህዶ ሐኪሙ መለኮት ያልተቀመመ መድኃኒት ሥጋን ተዋሀዶ ከተዋሕደው ሥጋ የተቀመመ መድኃኒት አዘጋጀ መድኃኒትነት የመለኮት ታማሚነት ደግሞ የሥጋ ገንዘብ ነበረ አሁን ግን ብ ማሳኮት ከሥጋ ሲወስድ ፈዋሸነትን ደግሞ ሥጋ ከመለኮት ወሰደ ሰም በቀል ተሰቅሎ ዬን ህበ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው አለ አዳኝነት የመለኮት መብላት መጠጣት የሥጋ ገንዘብ አንጂ የመለኮት ባሕርይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረጨ ጊይደለም መብላት መጠጣት ገንዘቡ የሆነው ሥጋ አዳኝነትን ከመለኮት ሲወስድ አዳኝነት ገንዘቡ የሆነ መለኮት ደግሞ መብላት መጠጣትን ከሥጋ ወሰደ የመጣው ባለ መድኃኒት እና አመጣጡ ይህ ባለ መድኃኒት ሐኪም ከየት መጣ። ስንል ብንጠይቅ ሊቁ አንዲህ ይመልስልናል ዐቃቤ ስራይ መጽአ አምሰማያት ወዕፀ ፈውስ ተረከበት በቤተ ዳዊት መድኃኒት ቀማሚው መለኮት ከሰማየ ሰማያት መጣ መድኃኒት የሚቀመምባት ዕፅ ደግሞ ከዳዊት ቤት ተገኘች አለ አንቲ ውእቱ ዕፀ ሕይወት ዕፀ መድኃኒት አመቤታችንን የሕይወት የድኅነት ፅፅ አንቺ ነሽ እንዲል ድውይኒ ኢይከል ከመ ይግበር ፈውሰ ለርእሱ በሽተኛ ለራሱ መድኃኒት መቀመም አይቸልም በሽተኛ የተባለው ሥጋ ነው ሥጋ እንግዲህ ነቢያትም እንደ ተናገሩት በጠኑት ማዕጠንት በጸለዩት ጸሎት መዳን አልቻሉም ነበር አሁን ያንን መድኃኒት ለመቀመም ግን መድኃኒቱ የሚቀመምባት ዕፅ ከዳዊት ቤት ተገኘች ይህም በመጀመሪያ ቃል ነበርቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃል ራሱ እግዚአብሔር ነበረ ቃል ሥጋ ሆነ የሚለውን ያስተረጉማል አሁን ቃል ሥጋ ሆነ ማለት መድኃኒቱ ተቀመመ ማለት ነው ያ ሥጋ ከዳዊት ዘር ከሆነች ከእመቤታችን ተገኘ አዳም በጥፋቱ በሩን የዘጋበትን ከልጅነት ያራቆተውን እግዚአብሔርን በሩን አንዲከፍትለት ልጅነቱን እንዲመለስለት ለማነ በሽተኛው እና ለራሱ መድኃኒት መሥራት ያልቻለው አዳም ወደ ሐኪሙ እግዚአብሔር አመለከተ ሐኪሙ መለኮት ለበሽተኛው ለሰው ልጅ ያንን መድኃኒት ለመቀመም እንደ ብሉይ ኪዳን የበግ ሥጋ አላስፈለገውም ምከንያቱም በበግ ተሞከሮ አልተቻለምና እውነተኛው የሰው ልጅ መድኃኒት የተቀመመው ዘወጽአት እሞኃቄሁ ከአብርሃም ከይስሐቅ ከያዕቆብ ከዳዊት ከሰሎሞን አብራከ በተከፈለችው ፍኤፍጅጁሯ ጭሠፓ ን አምር ኬር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መ። በድንግል ማርያም ማኅፀን ነው ሊቁ መለኮት እና ኦሪትን ሥጋ እና ወንጌልን ያነጻጽራል መለኮት ብቻው ድኅነተ ነፍስ የሚያመጣ ቢሆን በብሱይ ኪዳን መዳን ይቻል ነበር መለኮት እ ኦሪትን ሥጋ እና ወንጌልን ያነጻጽራል ኦሪትን ሲሠራት ሰው አልሆነም ነበ ር ወንጌልን ሲሠራ ግን ሰው ሆኗል የሊቁ አባባል ኦሪትም ወንጌልም መጻሕፍቱ እግዚአብሔር ናቸው ኦሪትንም ወንጌልንም በሠራ ጊዜ አግዚአብሔር የሚባለው አንድ ነው መለኮት ብቻውን የሚያድን ቢሆን ግን ኦሪት ታድን ነበር ድኅነት የመጣው ግን ሁለቱ ሲዋሐዱ ነው አግዚአብሔር በፈቃዱ ሰው መሆን ይቸላል ሰው ግን በፈቃዱ አምላከ መሆን አይችልም ይህ በተዘዋዋሪ ሰው መድኃኒት መቀመም ይችላል መድኃኒት ግን ሰውን መቀመም አይትልም ማለት ነው ሰው መድኃኒቱን ሊውጠው ይችላል መድኃኒቱ ግን ሰውን ሊውጠው አይቸልም በተዘዋዋሪ መንገድ መድኃኒቱ በሰውየው ቁጥጥር ስር ነው ያለው ስለዚህ አግዚአብሔር በመለኮቱ መድኃኒት ቀማሚ ነው ሰው የሆነው በፈቃዱ ነው አግዚአብሔር በፈቃዱ ሰው ሆነ ሰው ግን በፈቃዱ አግዚአብሔር ሊሆን አይችልም ጳጳስ በቅስናም በዲቁናም ሊገባ ይቸላል ቄስ በዲቁና ሊገባ ይቸላል ዲያቆን ግን በቅስና መግባት አይቸልም እግ ብ የፍ ይከል ከዊነ ሰብአ በሥምረቱ እግዚአብሔር በፈቃዱ ሰው ቅዱስ ያዕቆበ ዘስሩግም አ ወልደ አግዚአብሔር ሰ ያው ቃል ዘኮነ መሥዋዕተ ልመ በአንተ ኃጣውኢነኃጢአታችንን ለማስተሥረይ መሥዋዕት በሔር ልጅ ሕያው ቃል ወዮ ምን ይደንቅ ይላል ሊቁ በሃይማኖተ አበው ላይ ሲናዢ ልከ እኛ ከአናታቸን ጠቅላላ የሰውነት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረጪጨ ይበሎ ። በተንጣለለ ቤተ መንግሥት እየኖረ ሳይሆን በበረት ወድቆ ቅጠል ለብሶ መራራ ሀሞት እየጠጣ ሻካራ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ተቸንክሮ ነው ጥቂት ንግግር የተትረፈረፈ ተግባር የተባለው ይሄ ነው መሙ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኢኢ ም ምዕራፍ አምስት የሕይወት መድኃኒት የሕይወት መድኃኒት ልዩ ባሕርያት ፅ ሳይታመሙ የሚወስዱት ሕክምና በጎርፉ በፊት የተሠራች መርከብ በሕከምና ሕግ መሠረት ለመታከም መታመም ቅድመ ሁኔታ ነው በድኅነት ሕግ መሠረት ግን በአዳም ምከንያት አስቀድመን የታመምን ሁላችን የሕይወት ሕከምናን ለመውሰድ የግድ መታመም አስፈላጊ አይደለም ማር ይስሐቅ ላይ እምቅድመ ትሕመም አስተብቁዖ ለዐቃቤ ስራይ ከመታመምህ በፊት ሀኪሙን አወቀው ተለማመጠው ወእምቅድመ ትባእ ውስተ ቀትል ሕስስ ረድኤተ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት በጦርነቱ ጊዜ ከሚረዱህ ሰዎች ጋር ተዋወቅ እስመ ሐመሩ ለኖኅ በጊዜ ጥኢና ተገብረት የፈላ ውኃ ከመጣሉ በፊት አስቀድሞ የኖኅ መርከብ ተሰራች ምከንያቱም የፈላው ውኃ በሚዘንብበት ወቅት ወደ መርከቡ ይገባሉ እንጂ መርከብ መሥራት አይችሉምና በማለት ተጽፏል የሕይወት መድኃኒት ከሌሎች ከምናውቃቸው መድኃኒቶች ዋናው ልዩነቱ መድኃኒቱን ለመጠቀም የግድ በሸተኛ መሆን አለመጠየቁ ነው ከርስቶስን ለማግኘት ኃጢአተኛ ቅድስናን ለማግኘት ርኩስ ጽድቅን ለማግኘት በደሰኛ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት የግድ ሲኦልን ማየት አይጠበቅም ስናብራራው ከአዳም እስከ ዕለተ ስቅለት ከስቅለት እስከ ዕለተ ምጽአት የተሰጠው ፈውስ የተለያየ ነው ሁለቱንም ድኅነቶች የፈጸመው ግን አንዱ አግዚአብሔር ነው ዴም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረጧን ር ወደ ኋላም ያሉትን የአዳም ልጆች በሙሴ የወልድ ሰው መሆን ወደ ፊትም ጠቀመ የከርስቶስ ሞት መድኃኒትነትም የጠቀመው ከእርሱ በኋላ የሞቱትን ብቻ አይደለም በጊዜው ያሱትን ብቻ ማዳን በሳይንሳዊ ምርምር የተገኘ መድኃኒኑ ጠባይ ነው ለምሳሴ እናቶቻችን የቀለበት መንገድ ሲሠራ አልነበሩም ባለመኖራቸውም በመንገዱ ሊጠቀሙ አልቻሉም የአኛ አባቶች በአውሮፕላን አልሄዱም በመኪና አልተጠቀሙም አኛ ብንጠቀምበትም ባለመኖራቸው የተነሳ እነርሱ ግን አልተገለገሉበትም ኤሌከትሪከ በነበረ ጊዜ እነርሱ ስላልነበሩ ተጠቃሚዎች አልሆኑም እኛ ግን ተጠቃሚዎች ነን የከርሰቶስ ሰው መሆን መድኃኒትነት የጠቀመው ግን ወደ ኋላም ወደ ፊትም ነው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእከቱ ይህን ሲያብራራ የአዳም ኃጢአት ከራሱ ጀምሮ አስከ ምጽአት ያለውን ትውልድ ጎዳው ብሷል አዳም ባልነበረበት ጊዜ የነበርን ሰዎች ሁሉ በአዳም ኃጢአት ተጎጂዎች ሆነናል እንዲሁ በክርስቶስ ጽድቅ ደግሞ ከርስቶስ ሥጋ ባለበሰበት ጊዜ የነበሩ ሰዎች ሁሱ ተጠቃሚዎች ናቸው በአንዱ አዳም ሞት ወደ ዓለም ገባ የአዳም የሥጋ ልጆች አቤል እና ቃየን ናቸው አንጂ እኛ አይደለንም ሰው በመሆናችን ግን የአዳም ኃጢአት መዘዙ ይመሰከተናል አዳም ይራባል አኛም እንራባለን አዳም ይጠማል እኛም አንጠማለን በተቃራኒ በከርስቶስ ጽድቅ ለመጠቀም በዛ ጊዜ የኖረ ሰው መሆንን አይጠይቅም አዳም እኮ ክርስቶስ በተወለደበት ጊዜ በአካለ ሥጋ አልነበረም ግን ተጠቃሚ ነው መድኃኒቱ ወደ ኋላም ወደ ፊትም ያሉትን ያገለግላል ማለት ይህ ነው የትናንት የዛሬና የነገ መድኃኒት ይህ መድኃኒት የአገልግሎት ዘመኑ የማያልፍ ጊዜ የማይሸረው የማያሻሸለው ። የኛ አባቶች ከሞቱ በኋላ የተሠሩ ምድራዊ መድኃኒቶች አሉ በእነዚያ መድኃኒቶች አባቶቻችን ተጠቃሚ አይደሉም ስንወለድ ለእኛ የተደረገው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ርጧን ፍሑ መኣ እንክብካቤ ወላጆቻችን ሲወለዱ አልተደረገላቸውም ይሆናል ለእኛ ያልተደረገው ደግሞ ለልጆቻችን ይደረጋል ምከንያቱም ዘመን እየተለወጠ መድኃኒቱ እየረቀቀ ስለመጣ የሕይወት መድኃኒት ግን የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት ቀራንዮ ላይ በዕሰተ ዓርብ የተቆረሰው ሥጋ የፈሰሰው ደም እና ዛሬ ሁላችን የምንቀበለው ራሱ ነው የእኛ የልጅ ልጅ ልጆቻችን ከዘመናት በኋላ ሲመጡም የሚቀበሉት ያው አንድ ሥጋ ወደሙን ነው ምከንያቱም ኢየሱስ ከርስቶስ ትናንትና በእኛ አባቶች ጊዜ ነበረ ዛሬ በእኛ ጊዜ አለ ነገም በልጆቻችን ጊዜ ይኖራልና በሌላ አነጋገር የመጠቀሚያ ጊዜው አያልፍም ማለት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ዘለዓለም ሕያው ነው ትናንት በኦሪት ዛሬ በወንጌል ነገ እስከ ዕለተ ምጽአት ከዚያም በኋላ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው የሕይወት መድኃኒት የመጠቀሚያ ጊዜው የማያልፈው ከዕፀዋትከቅጠላቅጠል ከፍራፍሬ ከእንስሳት ውጤቶች የተቀመመ የቤተ ሙከራ ውጤት ስላይደለ ነው እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጠር ንጉሥ ነበረ ንጉሥ ለመሆን ሀገር ሕዝብ ያስፈልጋል አግዚአብሔር ግን ዓለም ሳይፈጠር ንጉሥ ነበረ እግዚአብሔር የግድ እኛ አስከንፈጠር ጠብቆ ንጉሥ የሆነ አይደለም በባሕርዩ ንጉሥ ነው ዓለምንም ከሳለፈ በኋላ ንጉሥ ነው እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጠር ነበረ በዓለም መካከል አለ ዓለምን አሳልፎም ይኖራልያ መድኃኒት ነው ከሦስቱ አካላት አንዱ ወልድ ለመድኃኒተ ዓለም በዳዩት ቤት በኩል የመጣው ሩ ወደ በሽተኛው የመጣ መድኃኒት የሕይወት መድኃኒት ሄደው ሳይፈልጉት መጥቶ የሚያገኙት ነው ከምድራ ኳ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረዉ ሕክምና አንጻር ስናየው ለመዳን ሐኪም ቤት መሄድ አለብን ለምሳሌ ታመን ለትልቅ ሆስፒታል አንድንታከም ቢጻፍልን ወደ ሐኪም ቤቱ እንሄዳለን እንጂ ሆስፒታሉ ወደ እኛ አይመጣም ወደ ውጭ ሀገር ሄደን መታከም ቢኖርብንም እኛ ወደዚያ ሀገር አንሄዳለን አንጂ ያ ሀገር ወደ አኛ አይመጣም እኛ ወደ መድኃኒቱ አንሄዳለን አንጂ መድኃኒት ወደ አኛ አይመጣም የሕይወት መድኃኒት ሕከምና ግን የተገላቢጦሽ ነው አረጋዊ መንፈሳዊ በሠላሳ አራተኛ ድርሳኑ እንደሚለን ወረደ ኀቤከ ከመ ያዕርገ ኀቤሁ ተወልደ በአምሳሊከ ከመ ይለድከ በአምሳሊሁች ወደ ሰማይ አንተን ይዞህ ይወጣ ዘንድ እርሱ ወዳንተ ወረደ እርሱ ገዝፎ አንተን አረቀቀህ አርሱ ተርቦ አንተን አጠገበህ እርሱ ሙቶ አንተን አስነሣህ ግብፅን ወረደ ኅቤኪ ከመ ያዕርጊ ኀቤሁ ይዞሽ ይወጣ ዘንድ ወዳንቺ ወረደ ሞተ ከመ ይስአሮ ለሞት ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ እንዲል በሚገባን ቋንቋ በሰው ሰውኛ እንነጋገር ብለን ነው እንጂ ከዚህኛው ሕከምና አንጻር ይሄ ጎዶሎ ምሳሌ ነው በሽተኛው ወደ ሐኪሙ መሄድ ስላልቻለ ሐኪሙ ራሱ ወደ በሽተኛው መጣ የአርሱ ወደ ሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የአግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ዮሐ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም አርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው። ከጤና ይልቅ በሽታን ከከርስቶስ ይልቅ በርባንን መረጠ ሐኪሙን ስቀለው ስቀለው እያለ ጮሆ ያሰቀለ የበሽተኛ መንጋ ተባለ እርሱ መድኃኒታችን በሽተኞችን ፈለገ መረጠ እነርሱ ግን ሌላ መርጠው እርሱን ጠሉት ሩ በመላመድ ፈዋሽነቱ የማይቀንስ መድኃኒት ይህን የሕይወት መድኃኒት ልዩ ከሚያደርገው ነገር አንዱ ከበሽታው ኃጢአት ጋር አለመለማመዱ ነው ሰው በልምምድ መርዝ መጠጣት ልዩ ተአምር መሥራት ይቸላል የሕይወት መድኃኒት ግን ሰው የፈለገው ያህል ጊዜ ደጋግሞ ቢወስደውም ኃጢአትን መለማመድ መስማማት አይችልም ምከንያቱም ለሰባከር አይስማማውምና ለምሳሌ ጨለማ አና ብርሃን ከተፈጠሩ ብዙ ሺ ዓመት ቢሆናቸውም ተለማምደው ግን አያውቁም ቆሮ ሞት አና ሕይወት ረሀ ነነ ሒኢዶሖዖ ም ሥመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጩጨ ኣርን አዛ ጥጋብ ብርሃን አና ጨለማ መቼም ሊለማመዱ አይችሉም ተቃራኒ ነገርች ናቸውና የሕይወት መድኃኒቱም ከበሽታው ኃጢአት ጋር ሊለማመድ አይችልም አሳት አና ውኃ መቼም ተስማምተው አያውቁም ሊለማመዱ የማይችሉበት ምከንያትም ኃጢአት ለመድኃኒቱ የባሕርዩ ስላልሆነ ነው እግዚአብሔር ንጹሕ እና የኃጢአት ጠላት ነው በባሕርዩ ኃጢአት አይስማማውም መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ለጴጥሮስ ወንድምህን ሰባ ጊዜ ሰባት ማለት አራት መቶ ዘጠና ጊዜ ይቅር በለው ያለውን ትአዛዝ ይዘን አራት መቶ ዘጠና ጊዜ እንኳ ይቅር እያልን ብንመላለስ አይለማመድም ስለዚህ ሞት እና ሕይወት ኃጢአት አና ጽድቅ መቼም ሊለማመዱ አይችሉም በልምምድ ሊሠራ የሚችል ኃጢአት የለም የፈለግነውን ብንለማመድ ያለ ምግብ ልንኖር አንቸልም ይህ የሕይወት ምግብ የሆነው መድኃኒትም በተዘጋጀን ጊዜ ሁሉ ብንወስደው ፈዋሽነቱ ላይ መላመድ አይከሰትም የሕይወት ዘመን መድኃኒት ከርስቶስ የዘር ምሳሌን ሲያስተምር በአራት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ስለ ወደቀው ዘር ተርኳል ልዩነቱ ያረፈበት ቦታ ሲሆን በዘርነት ግን አራቱም አንድ ዓይነት ናቸው መንገድ ዳር እሾህ መካከል ዓለት ላይ መልካም መሬት ላይ የወደቀ ዘር አለ ቦታው የተለያየ ሲሆን አራቱም ቦታ ላይ የወደቀው ግን ያው አንድ ዘር ነው እነዚህ አራቱ የተለያዩ ቦታዎች የዘሩን ጠባይ ሊቀይሩት አልቻሉም አንደየወደቁበት መሬት የዘሩ ውጤት ተለያየ መንገድ ዳር የወደቀው ያለቦታው ስለሆነ ወፎቹ በሉት እሾህ መካከል የወደቀው መሬት ቢኖረውም እሾህ ስላጣበቀው ፍሬ ሲያፈራ አልቻለም ጭንጫ መሬት ላይ የወደቀውም አፈሩ ጥልቀት ሰላልነበረው አላፈራም መልካም መሬት ላይ የወደቀው ግን በቀለ ሠላሳ ስልሳ መቶም ፍሬ ፍፌ ና ልም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጸጻሠ ጸመ ኞችን ከ ባር አፈራ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌ ላይ በነገር ሁሉ ወደ እርሴሌ ል ወደሚሆን ወደ ከርስቶስ እንደግ ይላል ኛ ቆሮ ላይም እግዚአብ ያሳድግ ነበር ይላል ስለዚህ በዓለት ላይ የነበረችው ትንሽ አፈር ዘሩን ሰመብቁ እንጂ ሥር እንዲሰድ አልረዳቸውም እንዲሁ እግዚአብሔር ለተወሰነ ጊዜ የሚለ የሚመሰላቸው አሉ እግዚአብሔር የተወሰነ ጊዜ ብቻ አምላክ አይደለም ምግብ ልብስ ዘመን እንደየ ወቅቱ ይለያያል በከረምት የምትለብሰውን በበጋ ላትፈለገዑ ትቸል ይሆናል ነገሮች ሁሉ ሰውን ጨምሮ የጊዜ የቦታና የሁኔታ ጥገኞች ናቸው እግዚአብሔር ግን የጊዜ የቦታና የሁኔታ ጥገኛ አይደለም ለምሳሌ ፓለቲካ የዚ ጥገኛ ነው የትላንቱ ርእዮተ ዓለም ለዛሬ አያገለግልም በምዕራባውያኑ ዘንድ የሚሠራ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ አይሠራም የቦታ ጥገኛ ነው ስንል በረሀብ ጊዜ የምንከተለው የፖለቲካ ዓይነት አና በጥጋብ ጊዜ የምንከተለው አንድ ዓይነተ አይደለም እግዚአብሔር ግን የጊዜ የቦታና የሁኔታ ጥገኛ ስላልሆነ የየትኛውም ዘመን አምላክ አይደለም የሁሌም የሁሉም አምላክ ነው እንጂ ሌላ ምሳሌ ፍቅር እስከ መቃብርን አንድ ኢትዮጵያዊ ቢያነበው ትርጉም ሊሰጠው ሊያስደስተው ይችላል በሌላ ሀገር የሚኖር አንድ ሰው ቢያነበው ግን ላይሰበው ላይረዳው ይችላል ምክንያቱም መጽሐፉ የጊዜ የቦታና የሁኔታ ጥገኛ ነውና መጽሐፍ ቅዱስ ግን አግዚአብሔር የጊዜ የቦታ የሁኔታ ጥገኛ ስላልሆነ ቃሱም ጥገኛ አይደለም ስለዚህ በየትኛውም ጊዜ ይህ መድኃኒት የመጠቀሚያ ጊዜ አያልፍበትም አንዳልነው ሁሉ አግዚአብሔር በየትኛውም ዘመን በምሶረ ይቅርታው የሚያልፍበት አምላክከ አይደለም ስለዚህ መድኃኒቱ መቼሃ ያስፈልጋል ማለት ነው እ ሪ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሪዉፇ አዳምና ሔዋን ከዛሬ ስምንት ሺህ ዓመት በፌት ነበሩ በሚበሉት ምግብ ዓይነት አንመሳሰልም በምግብ ፍላጎት ግን አንድ ዓይነት ነን አዳም ውኃ ያስፈልገው ነበር አኛም ውኃ ያስፈልገናል አሁን የምንጠጣበት መንገድ የምንጠጣበት አቃ የምንጠጣበት ሁኔታ ሊለያይ ይችላል አኩል ነን የመጠጡ ዓይነት በመጠጣት ስሜት ግን በጥንት ዘመን ሰዎችም ፍራፍሬ እየለቀሙ ይበሉ ነበር ዛሬም እኛ እየበላን ነው አነርሱ ለቅመው እኛ ገዝተን ጨምቀን በመጠጣት ስሜት ግን አገለያይም የጥንት ሰዎችም ሥጋ ይበሉ ነበር ዛሬ ያለን አኛም እንዲሁ እንበላለን አመጋገባችን ግን ሊለያይ ይችላል በመብላት ስሜት አንድ ዓይነት ብንሆንም በምንበላበት ሁኔታ ግን እንደ ዘመኑ ልንለያይ እንቸላለን ይሁዳ መድኃኒቱ ሲሰጥ ከጌታ እና ከሐዋርያት ጋር አብሮ ነበር ነገር ግን ወደ በሸታው ተመለሰ ዮሐ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር ዴማስ መድኃቱኒን አገኘ በኋላ በዓለም ተታሎ ጠፋ ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና ወደ ተሰሎንቄም ሄዶአል እንደተባለ ኛ ጢሞ መድኃኒቱን አቋርጠው የሚመለሱ ሰዎች በበሽታው ይጠቃሉ ከበሽታው አያመልጡም እንዲያውም የበሸታው ምንጭ ሰይጣን ከሱ ሰባት አጅ የከፉ አጋንንትን ይዞ ይመለስባቸዋል ጻድቅ ግን ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜም ይነሳል ለሁሉም በሽታ የሚታዘዝ አንድ ዓይነት መድኃኒት ይህ መድኃኒት የመጠን ልኬት የማያስፈልገው አና አወሳሰዱም ውጤቱን የማይቀይረው ነው አምነት የመነጨው ከአግዚአብሔር ነው ሰዎች ከእግዚአብሔር የሚመነጨውን አምነት አምኖ መጠቀም አንጂ የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብት የላቸውም እመቦ ዘፈቀደ ከመ ይወስከ ዲቤሃ አው ያህፅፅ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዕ ሥሙ እምኔሃ ርቱዕ ንስምዮ ሰራቄ ወተሀባሌ በሃይማኖት ላይ የሚጨምረውን ምንተኒ ደፋር ሌባ ልንለው ይገባል ደፋር የሚባለው የሚጨምረው ሲሆን ለ የሚባለው ደግሞ የሚቀንሰው ነው ስለዚህም ዛሬም ቢሆን በአምነት ላይ የሚጨምረውን ደፋር የሚቀንሰውን ሌባ ልንለው ይገባል ተግሣጽ ዘዮሐንስ አ ው መኤኡሙመለምምምም። ብሎ የመጣው እግዚአብሔር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኢ ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረዉፇ በአመቤታችን በኩል የሆነ ነው የሌላው ድርሻ መዳን ከተፈጸመ በኋላ በተሰጠው መድኃኒት ማመን መጠመቅ ሥጋውን ደሙን መቀበል መጸለይ መመጽወት በጎ ሥራ መሥራት ነው በእነዚህ መንገዶች አንሄድም ካልን በመዳን ውስጥ ድርሻችንን አላወቅንም ማለት ነው አንኳን በመዳን በእድር እንኳ እድሩ የሚጠይቀውን ነገር ካላሟላን ከአድር አንባረራለን በከርስትናም ማዋጣት ያለብህንን ድርሻ ካላዋጣን ከከርስትና አንፋቃለን አንደመሰሳለን ስለዚህ ሰው ሰውም በራሱ መዳን ውስጥ የራሱ ተሳትፎ አለው መድኃኒቱ የተቀመመባት ዕፅ ቀደም ብለን እንዳየነው መድኃኒት የሚቀመመው ከዕፀዋት ከቅጠላ ቅጠል ከፍራፍሬ ከእንስሳት ወዘተ ነው መድኃኒት የሚሠራው ለሰው ነው እኛ እስከ ምናውቅ መቼም ከሰው መድኃኒት ተቀምሞ አያውቅም አባ ጊዮርጊስ እኛ የምናውቀውን ነገር በሌላ ገጽ አስተውሎታል መድኃኒቱ የተቀመመባት ዕፀ መድኃኒት ከተባለች ከእመቤታችንን መሆኑን በበሽተኛ የተመሰለው ሰው ሲሆን በመድኃኒት የተመሰለው ደግሞ እግዚአብሔር ነው መድኃኒት በሚቀመምበት ዕፅ የተመሰለችው ደግሞ አመቤታችን ናት ዕፀ ሕይወት ከተባለች ከአመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነሥቶ በተዋሕዶ ቀምሞ ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ብሎ የመጠቀሚያ ጊዜው የማያልፍ ለሕፃን ለወጣት ለሽማግሴ የማይባል ከሕፃኑ ከአዛውንቱ ከወንዱ ከሴቱ ተራው ተርታው ከባለሥልጣን የተማረው ካልተማረው ሳይንቲስቱ ከገበሬው የማይለይበት ሁሉን እኩል አድርጎ ሊፈውስ የሚችል የማያስርበውን የማያስጠማው ሥጋውን ደሙን ሰጠን ዮሐ በሽተኛው ኃጢአተኛው ሰው በራሱ መዳንን ማግኘት ስላልቻለ ወደ መድኃኒት ዴገ ርኛ ሜል መም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጭጭዌጭጭጭሎፍጭጩፎጂውመመ ቀማሚው ወደ እግዚአብሔር ጮኸ ለተለየ በሽታ የተለየ የመድኃኒት አቀማመጾ ያስፈልገዋልና እግዚአብሔር ደግሞ አንደ በሸታው ሁሱ ከተለመደው የተለየ መድኃኒትን ሳይቀምም ራሱ ሰው ሆነ መድኃኒቱ የተቀመመባት ዕፅ ከሰው ወገን አመቤታችን ናት መድኃኒቱ የተቀመመውም ለሰው ነው ሰው ደግሞ ድርሻውን የከፈለው አመቤታችንን በመወከል ነው እሷን አዋጥተን ወከለናል ለማለት ሳይሆን እርሷ እኛን ወከላ ተገኝታልናለች መልአኩ መጥቶ ትፀንሲ ትወልዲ ትፀንሻለሽ ትወልጃለሸ ሲላት እፎኑ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢይአምር ብአሴ ወንድ ስለማላውቅ ይህ ነገር እንዴት ይሆንልኛል አለቸው በኋላ ግን ለአግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሲላት አበው እንደሚሉን አንደ ዘካርያስ ሳትከራከር እንደ ኒቆዲሞስ ሳትጠራጠር ተቀብላለች የቅዱስ ገብርኤል ከርከር ከዘካርያስ ጋር ያን ያህል ብዙ አልነበረም አሷም እንዴት ይሆናል። መምሰል ነው ሲሰርቁ ሌባ ተብሎ መጠራቱ ሸከም ነውሌባን ፖሊስም ኣ አስሮ ይወስደዋል ይታሰራልም አንደዚሁ ሁሉ በላይም የጨለማው ዓለም ዝዢ ይረከበዋል እንደ ወኅኒ ቤት ደግሞ እያዳፋ ወደ ሲኦልና ገሃነም ያደርሰዋለ ሰይጣንን መምሰል ኪሳራ የሚያመጣው በሥጋም በነፍስም ነው አግዚአብሔር ያዘዘውን ትአዛዝ የሚፈጽም ግን የነፍስ የሥጋ በረከት አለው ጸበል አምነት ተአምራት ጊዜያዊ መድኃኒት ናቸው ቅዱሳን በዚህ ምድር ላይ ዐይን አንዲበራላቸው ለምጽ አንዲነጻላቸው ቃል ኪዳን ተሰጥቷቸዋል ይህ አረቦን መያዣ ቀብድ ነው በሉቃስ ወንጌል ላይ ሐዋርያት ለሥራ ተሰማርተው ሄደው ድውይ ፈውሰው ጋኔን አውጥተው እየተደሰቱ መጡ ባለቤቱ ግን ስማችሁ መንግሥተ ሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ እንጂ በዚህ ደስ አይበላችሁ ብሳጥዋል ሉቃ በሃይማኖት በሽታው ኃጢአት ነው ካልን ጉዳቱም በዚህኛውም በወዲያኛውም ዓለም ነው በዚህ ዓለም በረከት ይነሳል በዚያኛው ዓለም ደግሞ ገሃነም ያወርዳል በአንጻሩ ደግሞ የከህደት መድኃኒቱ ሃይማኖት የኃጢአት መድኃኒቱ ሥርየትይቅርታ ንስሐ ነው እነዚህ ነገሮች ደግሞ ጥቅማቸው በምድርም በሰማይም ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከው መልአከቱ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው ለነገር ሀሉ ይጠቅማል ኛ ጢሞ አንዳለው ሁለት ጥቅም አለው በሽታው በምድር ላይ ከኃጢአት ስንድን የጽድቅ ሰው እንሆናለን ከከህደት ስንድን የሃይማኖት ሰው እንሆናሰን በምድር የጽድቅ የሃይማኖት ሰው መሆን ደግሞ በወዲያኛው ዓለም ድኅነት ማግኘት ማለት ነው ሰው በቤቱ ጤነኛ ሲሆን በመሥሪያ ቤትም ጤነኛ ይሆናል በቤቱ ሲታመም ሙጋ ጋ ዊመ ፈፍ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሪጪ ጨጨ መመ ከመሥሪያ ቤቱ ይቀራል ለቅዱሳን መቼም ይህ ዓለም መሥሪያ ቤት ያኛው ዓለም መኖሪያ ቤታቸው ነው በዚህ ዓለም የሚገኘው ፈውስ በወዲያኛው ዓለም ለሚገኘው ዘለዓለማዊ ፈውስ መቅድም ነው በከርስትና መዳ የሚገኘው ሁለንተናችንን በመቀደስ አና እግዚአብሔርን በመምሰል በቅድስና ማደግ መሆኑ በዚህ ዓለም ያለው ጥቅም ከቅጣት ከጉዳት ከማምለጥ ባሻገር ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንዳለው ኃጢአትም አንሥራ ጽድቅ የሁለቱም ከፍያቸው በምድር አይደለም አንዳንድ ጊዜ የሚጾመው የሚጸልየው ሰው በኑሮው ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያለ ሊሆን ወይም ነግዶ ላያተርፍ ነተምሮ ላይሳካለት ይቸላል እነዚህ ግን የድኅነት የመጽደቅ የመኮነን ምልከቶች አይደሉም የዳነ ሰው ምልከቶች ብዙ ገንዘብ ማግኘት ሳይሆን ያለውን ለሌሎች ማካፈል መቻሉ ነው ዳኑ የምንላቸው የድኅነት መነሻዎች ሐዋርያት ናቸው ቅዱሳን በዚህ ዓለም ሳሉ ድነዋል ከኃጢአት በሁለቱም ዓለም ነጻ ናቸው ከኃጢአት ነፃ ናቸው ማለት ግን ምድራዊ ሀብት አላቸው ይበለጽጋሉ ማለት አይደለም እንዲያውም ቅዱስ ጳውሎስ የአግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባበታለን ብሎ አቅጩን ነግሮናል ባለቤቱም ጽንኡ አስመ አነ ሞእከዎ ለዓለም እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁና አይዚችሁ በርቱ ያለው የዚህ ዓለም ኑሮ ካልበረቱ በምቾት የማይዘለቅ መሆኑን ለማስታወስ ነው ጌታችንም ዓለምን ያሸነፈው ወድቆ እንጂ ጥሎ ሞቶ እንጂ ገድሎ ቤተ መንግሥት ሳይሆን በረት ተወልዶ ሀር እና ወርቅ ለብሶ ሳይሆን በጨርቅ ተጠቅልሎ ቅጠል ለብሶ ተርቦ ተጠምቶ እንጂ በልቶ ጠጥቶ አይደለም በመንፈሳዊ ዓለም ላይ ያለው የማሸነፍ ትርጉም በዓለም ካለው ጋር የተለያየ ነው ዓለም ሲገድል አጅ አግር ሲያጎድል ንብረት ሲያወድም ከቤቱ ሲያሳድድ ያለውን ሲቀማው ድል አድራጊ ነኝ ብሎ ይፎከራል በከርስትና ግን አሸናፊ ። መ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሪዉ ወርቅ የተሠራ ነው አሥራ ሁለቱም በሮቿ ከእንቁ የተሠሩ ናቸው ዓለሙ ዓለመ ነፍስ ነውና በዚያ ፍርሃትን ከልባቸው ያስወግዳል ጆሯቸው ከፉ አይሰማም ዐይናቸው ከፉ አያይም አንግዲህ ፀሐይና ጨረቃን ለብርሃንነት የማትፈልግ ብርሃኗ እግዚአብሔር የሆነ በአሥራ ሁለቱ በሮቿ ላይ የአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ስም የተጻፉባት ዘላለማዊ ሕይወት የሚገኝባትን ርስት እንወርሳለን ራዕይ በዚያኛው ዓለም የምንኖረው ኑሮ አንደ መላእከት ነው በማቴ ላይ ሰዱቃውያን ሰባት ባሎች አግብታ ስለነበረችው ሴት በመንግሥተ ሰማያት ለማን ትሆናለች ብለው ሲጠይቁት ሙተው ከተነሠ በኋላ ማግባት መጋባት መዋለድ የለም አንደ እግዚአብሔር መላእከት ይሆናሉ ብሎ የዚያ ዓለም አኗኗራችንን ተናግሯል መላእከት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አያሉ ምስጋናውን በልተው ምስጋናውን ጠጥተው ምስጋናውን ለብሰው እርሱን ቤት አድርገው ይኖራሉ አኛ በሁለተኛው ሕይወታችን የምንኖረው ኑሮ እንዲህ አንደ መላእከት ነው ስለዚህ በጸሎታችን አባታቸን ሆይ በሰማያት የምትኖር የምንለው የአባታችን መንግሥት ሰማያዊ ሕይወት ይጠብቀናል አግዚአብሔር እንስሳትን ሁሉ አጎንብሰው እንዲሄዱ ሲፈጥር አኛ ቀና ብለን አንድንሄድ አድርጎ የፈጠረን ሰማያውያን ናቸሁ ተስፋ አላችሁ ሲለን ነው ሰው አንገቱን ደፋ ሲባል አቀረቀረ ማለት ብቻ አይደለም ተስፋ መቁረጡን ፈሩን መሸማቀቁን ሁሉ ይገልጻል አንገቱን ቀና አድርጎ የሚሄደው ሰው ግን ልበ ጐሉነት ተሰምቶት በሚናገረው በሚያደርገው ነገር ሁሉ አርግጠኛ ይሆናል የሚተማመንበት ነገር አለና ደስተኛ ነው ዶሬኤሬኑርሥ ኢመ ኬእ ፖክ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረጧን ዱዱ ስለዚህ አባታቸን ሆይ በሰማያት የምትኖር የምንለውም የምድሩ ፈጣሪ አግዚአብሔር አይደለም ማለታችን ሳይሆን ከዚህኛው ዓለም ሕይወት የበለጠ የምንኖርበት ዓለም በላይ በሰማይ ይጠብቀናል ለማለት ነው ኢየሱስ ከርስቶስ ሰው ሆነ ተሰቀለ ሞተ ሰው እና እግዚአብሔር ታረቁ ሰው እና መላእከት በአንድ ላይ ዘመሩ የገነት በር ተከፈተ ሲባል ለውጡ እንዲታይ የሚፈለገው በምድር ላይ ብቻ አይደለም የሚታይን ነገር ማን ተሰፋ ያደርጋል የማይታየውን ተስፋ ብናደርግ ግን በርግጥ ተስፈኞች መሆናችን በዚህ ይታወቃል ሮሜ አንደተባለ በሀገር ዝናብ ቢጠፋ ረሀብ ቢመጣ የከርስቶስ የሆኑትም ያልሆኑትም ያመኑትም ያላመኑትም እኩል ይቸገራሉ በመብላት በመጠጣት በመልበስ ማንም ከማንም አይለያይም ዋናው ተስፋችን ግን በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር መንግሥት ነውና በዚያ በጉ ከፍየሱ ይለያል ዛሬ የተፈጸመው ድኅነት የዚያኛው ዓለም ዜግነትን ያጎናጽፋል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የዱ ጮ ጠጮጡጡጧጡጡጧጡጡጤጡጤዱዱዱር ን ምዕራፍ ስምንት ድ በዐረቦነ ድኅነት በፍኖተ ድኅነት ውስጥ ላሉ ሰዎች የተሰጠ መመሪያ የዳኑ ሰዎች ሕይወታቸውን የሚመሩበት ጌታቸው የሰጣቸው መመሪያ ቃለ አግዚአብሔር አላቸው የወንጌል የመልአከታት የሊቃውንት መጻሕፍት አጠቃላይ ዓላማው ሰው ከዚህ ዓለም ተሰናብቶ ወዲዚያኛው ዓለም ሲሄድ ምን አንደሚያስፈልገው ምን እንደሚጠብቀው ማስረጃ መስጠት ነው አንድ እቃ ሲመረት አብሮ የአጠቃቀም መመሪያው ይዘጋጅለታል ሰው በዚህ ዓለም እንዴት መኖር አንዳለበት ምን ምን ማሟላት እንዳለበት መንግሥተ ሰማያት ለመግባት የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን አንደሆኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይረዳል መጽሐፍ ቅዱስ የመንግሥተ ሰማያት የድኅነት መመሪያ ማንዋል ነው ከርስቶስ ስለ ተሰቀለ ስለ ሞተ በቃ አሁን አርፋችኋል እጅና እግራችሁን አጣምራችሁ ተቀመጡ አልተባልንም እኔ ዓለምን ድል ነስቸዋለሁና እናንተም ለሸንፉት አንደዚሁም ዓለምኒ ይትፌሣሕ ወአንትሙኒ ትኀዝኑ ዓለም ይደሰታል እናንተ ታዝናለቸሁ ዮሒ ተብለናል ይህን ሁሉ ጨምቀን ስናየው ይህ ዓለም ለመንግሥተ ሰማያት የሚያበቃ ሥራ የምንሠራበት መሥሪያ ቤት መሆኑን እንረዳለን አንድ ሰው ከቤቱ ወደ መሥሪያ ቤት ሲሄድ በሕሊናው የሚያወጣው የሚያወርደው ያለበትን የሥራ ኃላፊነት እና ተግባር እንጂ እንቅልፍ እና አረፍትን ፍኤ ዴም አሥ ፌም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቻና ። ላው ሲድን ከበሸታ ሲፈወስ ምልከቶች ያሳያልለ ገርጥቶ ጠቁሮ የነበ ረው ይወዛል ሰውነቱ ይመለሳል የከሳው ይወፍራል የጠቆረው ይቀላል በከርስትናም ልጄ ኃጠአትሽ ተሰርዮልሻል በሰላም ሂጂ ሲላት እንደሆነችው ሰላማዊ ይቦናል ወፍሬሁሰ ለመንፈስ ቅዱስ ተብለው ለዳነው ዓለም የተሰጡ መድኃኒቶች ዘጠኙ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ይገለጣሉ አሥራ አምስቱ የሥጋ ፍሬዎች የታመሙ ሰዎች ምልከቶች እንደሆኑ በተቃራኒው ፍቅር ደስታ ትዕግሥት ደግሞ የዳነ ሰው ምልከቶች ናቸው ገላ ድኅነት የመንፈሳዊ ደስታ ምንጭ ነው ስንድን ደስተኛ አንሆናለን ማለት ስንበላ ስንጠጣ ስንለብስ አይደለም ከኃጢአት እና ከሲኦል ስንድን ደስታችን በእግዚአብሔር ላይ ይመሠረታል ደስታችን በማግኘት እና በማጣት በበሸታ እና በጤንነት በሙላት እና በጉድለት መሆኑ ያቆማል ለመደሰትም ምከንያት ገንዘብ አይሆንም ለማዘንም ምክንያት ማጣት አይሆንም እያላቸው ያዘኑ አጥተው የተደሰቱ ብዙ ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ አሳይቶናል ለምሳሌ ሐዋርያት ተገርፈው ተደብድበው ደማቸው ፈሶ ሥጋቸው ተተልትሎ እየዘመሩ ደስ እያላቸው ወጡ ምከንያቱም የደስታ ምንጫቸው ከኃጢአት ያዳናቸው አግዚአብሔር ስለሆነ ነው የሒ ሥራ ቅዱስ ሉቃስ ደስታውን በእግዚአብሔር ስላደረገ ኣን በእስር ቤቱ ጳውሎስ እና ሲላስ ተገርፈው ሲወጡ ገላ የሥጋ ቁስላቸውን ስላጠበላቸው እነርሱ ደግሞ የነፍ ከተጣጠቡ በኋላ አርሱ በሥጋ ሲመግባቸው አነርሱ በ ከኃጢአቱ ከተፈወሰ በኋላ ሲድን በእግዚአብሖ ስላመነ ከነቤተሰቦቹ አደረገ ይላል ሐዋ ሥራ ሁንም ደግሜ እላለሀ ደስ ድ ሰው ታሪከ ይነግረናል ቸውን ካጠበ በኋላ አርሱ ሱን ቄስልን ካጠቡለትቶ ነፍስ ከመገቡት እና ሐሴት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎም ደስ ይበላችሁ ኦ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይብላችሁ ጻጨጻመመ ጨፎ ሂ ር ይለናል ፊል እስር ቤት ውስጥ ሆኖ የሚያጣጥሙት ደደቹ ኃጢአት ሲድን የሚደሰተው በእግዚአብሔር በኩል የሚገኘው አዑዜ ታ ነው በእግዚአብሔር ከተደሰትን የእግዚአብሔር የሆኑት በሙሱ በእኛ እሄ ይገባሉ ለዚህም ነው ቅዱስ ዳዊት ነአ በፍኖተ ድኅነት ላይ ያሉ ሰዎች የሕይወት ምስከርነት የሕይወት ምስከርነትን የሚሰጡን የጠባቡ መስቀለኛ መንገድ መንገደኞቹ ናቸው በፍኖተ ድኅነት ላይ ያሉ ሰዎች ሕይወታቸውን ሙሱ በጠባቡ የመሰቀፈ ምልክት ባለበት ጎዳና ይሄዳሉ ሊቃውንት በሃይማኖተ አበው አንደተናገሩት ቅዱስ ጴጥሮስ በሽተኛ ሲሆን ነገር ግን በጥላው ድውይ ይፈውስ ነበር ቅዱስ ጳውሎ ለራሱ በሽተኛ እንደሆነ ተናግሯል ኛ ቆሮ ለራሱ በሽተኛ ሆኖ ግን ባደረበት መንፈስ ቅዱስ ምክንያት እርሱ የለበሳቸው ልብሶች ለሌላው በሽተኛ ፈውስ ያደሉ ነበር ሐዋ ሥራ ቅዱስ ዮሐንስ አና ጳውሎስን ከለጋሾቹ ብዙ ጊዜ ወርቅና ብር ለተቀበለ አንድ መጻጉዕ ችግሩን በማለባበስ ለጊዜው ራሱን ከሚያታልልበት ወርቅ እና ብር ይልቅ ራሱ ሠርቶ ወርቅ እና ብር የሚያገኝበትን መንገድ ፈጠሩለትና ቆሞ እንዲሄድ ፈወሱት ሐዋ ሥራ የቅዱስ መጽሐፍ ብዙ ከፍል የዳኑ ሰዎች ታሪከ ነው እግዚአብሔርን ለሚፈሩት ስሙንም ለሚያስቡ በፊቱ የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈላቸው ይላል ትንቢተ ሚልክያስ ተሽጦ ወደ ግብጽ የወረደው ዮሴፍ የከፈለው ዋጋ አለና የንጽሕና ምሳሌ ተደርጎ ተጽፏል የንጉሠ ሚስት አብረን እንተኛ ባለችው ጊዜ ለአሥር ደቂቃ ስሜት አካሱን አሳልፎ ከእርሷ ጋር ቢተኛ በሕይወት መጽሐፍ አይጻፍም ነበር ኤሯ ርም ርዴ ፌም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረሰነ አምሳለ ንጽሕ የንጽሕና ጥቅስ አደረገው እንላለ ዳግ ዚያ ስሜት እንደ አሳት በሚጋረፍበት ፍትወት አንደ ወላፈን በሚፋጅበት አልፈልግም ብሎ መተው የከፈለው ለድኅነት ለሕይወት ዋጋ ተ በዚህኛው ዓለም አልበላም እንጾማለን ብንል ሰማይ ደ ይጠብቀናል በማቴዎስ ሲጾሙ ሰው እንዲያያቸው የሚፈልጉ ኸይ ዜ ዋጋቸውን በዚሁ ተቀብለዋል ይላል አግዚአብሔር ዋጋ እንዲከፍለን ከፈለግን ብ ከሰዎች ዋጋ መጠበቅ የለብም ምከንያቱም የሁለቱም ዋጋ በአንድ ጊዜ አይገኝም ሰው ሲሰጥ እግዚአብሔር ዝም ይላል አግዚአብሔር ሲሰጥ ግን ሰውም ይጨምራል አባቶቻችን መጀመሪያ ገንዘባቸውን ከዚያ ጊዜያቸውን ከዚያም ሕይወታቸውን አሳለፈው ሰጥተው ወደ መንግሥተ ሰማያት ገቡ እንደ የቅደም ተከተሉ የአንድ ሰው የከርስትና ሕይወት አያደገ ሲመጣ መጀመሪያ ገንዘብን ጊዜ በመጨረሻም ራስን መስጠት ይመጣል መጀመሪያ ጫማውን ይሰጣል ቀጥሎም እግሩን ያስረከባል የተሰወረበት ደግሞ በተቃራኒው እንኳን እግርን ሊሰጥ ቤተ ክርስቲያን በባለምነ ጫማዬን አወልቃለሁ ብሎ ይከራከራል መጀማሪያ ልብሱ። አርሱ በመብቱ ስለማይጠቀም ግዷ ታውን ተጠይቆ አያዑ ሶዬን በላ አይባልም ም ሰው ሕይወት በመብትም በግዴታም ዕብ መንፈሳዊ መድኃኒት እና ሕይወት በሸታው መንፈሳዊ እስከሆነ ድረስ መድኃኒቱም መንፈሳዊ ነው የሥጋ በሽታዎች ብዙ ናቸው ውስጣዊ አና ውጫዊ የሚታይ የማይታይ በሽታ አለ አንደ በሽታው ዓይነት መድኃኒቶቹም የተለያዩ ናቸው ወደ ነፍስ ስንመጣም አንደዚሁ ነው ገነት መንግሥተ ሰማያት ለመግባት የሚታዘዙ እና የሚከለከሉ ነገርች አሉ አሥሩ ትእዛዛት ስድስቱ ቃለተ ወንጌለን ማከበር አለብን አነዚህ ነገሮች በሥጋ ዘርተን በነፍስ የምናጭድባቸው ናቸው ሰው በማመንዘሩ ከገነት ከመንግሥተ ሰማያት ይለያል ከዚያ በፊት ግን በማመንዘሩ ንዘቡ ያልቃል ጤንነቱ ይታወካል ከብሩ ይዋረዳል አትጠጣ ሲባል ጉዳቱ የነፍስም የሥጋም ነው ከእግዚአብሔር መንግሥት ይለያለ በሥጋም ገንዘቡ ይጠፋል ታማኝነት ያጣል ቤተሰቡን ያማርራል ማኅበረሰቡን ያውካለ የተሰማራበትን ሙያ ይጎዳል በጠቅላላ አርሱ አንዲህ በመሆኑ ቤተሰቡም ማኅበረሰቡም መንግሥትም ተንጂ ናቸወ ምድር ያስታውቃል አንደሚባለው የምናጭደው አዚህ በሰማይ የሚጸድቅ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ምሦሯድ ላይ የዘራነውን ነው ከርስቶስ ሙቶ ተሰቅሎ አስተምሮ ኤር ር ሞ ካዚያም በኋላ እስከ ዕለተ ምጽአት የሚነ መምህራንን አሠማርቶ ተሽ ማቴ ጀምሮ ጥያቄዎችንም አስቀምጧል የተራበ እንድናበላ የተጠማ አንድናጠጣ የተራቆተ እንድናለብስ አንግዳ እንድንቀበል የታመመ አንድንጠደቹ የታሰረ አንድንጎበኝ የቤት ሥራ ሰጥቶን ሄዷል ተማሪ የቤት ሥራውን ተቀበ ወደ ቤቱ አንደሚመጣና ሠርቶ ለመምህሩ አንደሚያሳርመው ሁሱ መምህራቾን ክርስቶስም ይህን የቤት ሥራ ሰጥቶ አርጓል እነዚህን ጥያቄዎች ሰማረም መምህሀፍቁ ይመጣል ፈተናው የሚታረምበት ጊዜ ዕለተ ምጽአት ነው በዚያ ቀን የቤት ሥራ ያልሠሩት በግራ የሠሩት በቀኝ ይሠለፋሱ የቤች ሪ መምህሩ መች ባየልኝ አያለ ይቸኩላል የቤ ን አስተማሪው ቢቀር ደስ ይለዋል ጻድቃን የአኛስ ሀገራችን በሰማይ ነውና ልሄድ ሆይ ቶሎ ና ይላሉራሷ ሥራውን በጥሩ ሁኔታ የሠራ ተማ ሥራ ያልሠራው ሰነፍ ተማሪ ግ ከርስቶስ መቼ በመጣ እያሉ ይጓጓሉ ከክርስቶስ ጋር ልኖር እናፍቃለሁ አዎ ጌታ ፊሊ ፊሊና ይህን የቤት ሥራ በአግባቡ የሠሩ ዋናው ጥቅሙ ለነፍስ ቢሆንም በሥጋ ንብረቱ ያለዘበኛ ተጠብቆ ተወዶ ተከብሮ ይኖራል የዋህ ቅን ኦን መዋዕለ ትምህርቱ ይቅር ባይ ጌታችን የጦር መሣሪያ የ ም በሥጋም ተጠቃሚ ይሆናሉ በነፍስ ቤቱ ሀብቹ ም ግን ድሆችን የሚያበላ ድንሆን አስተምሮናል ለም ፍቅር ቢኖር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ባለመቀበሱ ነው ሰው እየሰጠመ ያለመ ርከብን ይመስላለ አየሰጠመ ያለን ሰው አወጣለሁ ብሎ ያለ ብልሃት መሞከር ራስን ከስስ ም ጭምር ይዞ በምድራዊ በሥጋዊ ኑሮአችን በዓለማዊ ሕይወታችን ከሁሉም ጋር ተስማምተን ተግባብተን ተፋቅረን አንድንኖር ከአግዚአብሔር ታዝዘናል ለዘለዓለም ለምንኖረው ሕይወት የመሠረት ድንጋይ የሚጣለው በዚህቾ ዓለም ነው የተሰጠችን እድሜ የሥራ ጊዜ ናት ለቅዱሳን አባቶቻችን ዘመኑ የሥራ ጊዜ ነለሙም መሥሪያ ቤት ነበር የዕረፍት ጊዜ አልነበረም ከርስቶስም ከኖረበት ሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ጊዜ ውስጥ የባከነ ጊዜ የለውም ከማሕፀን ከተወለደም ጊዜ ጀምሮ ሥራ እየሠራ ነበር ተወልዶ ተሰቅሎ ተነሥቶ አስኪያርግ ድረስ አንዲቱንም ቅጽበት ያለሥራ አላሳለፋትም እርሱ አርአያ ያደረጉት ቅዱሳንም ይህ ዓለም ምንም ሰዓት የማያባከኑበት መሥሪያ ቤታቸው ሆኖ አልፏል ቅዱሳን የሚወለዱት ሊጾሙ ሊጸልዩ ሊሰይ ሊራቡ ህች ጠጣ ሊደሰት አልመጣም በሰው ይልቅ መንበረ ጸባዖት ይመቻል ሱ የማይወሰን ቢሆንም ሰፊው ርቅ ከመጠቅለል ይልቅ ጌታችን ወደዚህ ዓለም ሊኖር ሊበላ ለ ሰውኛ ስንመለከተው ለምቾት ከከብት በረት ከጠባቡ ማሕፀነ ድንግል ይልቅምንም ሕሪው ባይ እንኳን በእር ስማማም በጨ ጽርሐ አርያም ይበልጣል ለባ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኤኤ ባን በብርሃን ተከብቦ መኖር ይሞቃል ይደምቃል በአህያ እአና በላም ተከበ ከማደር ይልቅ በመላእከት ታጅቦ ማደር ይበልጣል በግብጽ በረሀ ከመንከራተት ይፅኔ በገነት በመንግስተ ሰማያት መዘዋወር ይልቃል ዓለሙ ለቅዱሳን መሥሪያ ቤታቸው ከርስቶስን መስሎ መኖር ደግሞ ሥራቸው ነው ከጊዜ ልደት እስከ ሞት ሕይወት የሥራ ጊዜ ነው የመኝታ እና የዕረፍት ጊዜ አይደለም ኃጥአን ግን ይህን የሥራ ቦታ መብያ መጠጫ መደሰቻ ማረፈያ አድርገውታል በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ እንደተጻፈው ሰው ነፍሴ ብይ ጠጪ ደስ ይበልሽ ዕረፊ ሲል አንደነበረው ይህ ዓለም ለነሱ መደሰቻ ማረፈያ ነበር በተቃራኒው ለአልአዛር ደግሞ የጻር የጋር ቦታ ነበር ይህኛው የሥጋችን ዘመን የሥራ ጊዜ አንጂ የማረፊያ የማንቀላፊያ ዘመነ አይደለም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ ላይ ሲናገር እስመ ሐለፈት ሌሊት ወመጽአት መዓልት ጨለማው አልፏል አሁን ብርሃን ወጥቷልይላል የሥራ የጾም የጸሎት ሰዓት ነው አኛ ደግሞ የቀን ልጆች እንጂ የጨለማ አይደለንም ጨለማ የዕረፍት የመኝታ ጊዜ ነው አሪት ጨለማ ወንጌል ብርሃን ኦሪት ሌሊት ወንጌል ቀን ነው ቅዱሳን በዚህ ዓለም የወጡበት የወረዱበትን በኋላ በሰማይ ይገቡቦታፉ ይከብሩበታል የቤት ሥራቸው ሲታረም መቶ ከመቶ ያገኛሉ ኃጥአን ደግሞ ምንም ነጥብ አላስመዘገቡም እና ዘወር በሉ ይባላሉ የሥራውን ጊዜ የመ። ልሰ ፖ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሕይወት መድኃኒት ባሕረ መዝገብ ለተፈጥሮ መዛባት መነሻው የሰው ልጅ ጠባይ መበላሸት ነው እግዚአብሐር የሰው ጠባይ እንዲስተካከል ለማድረግ ቅዱሳት መጻሕፍት እንዲጻፉ አደረገ አራቴ አሥራው መጻሕፍት ብሱያት ሐዲሳት መጻሕፍተ ሊቃውንት እና መጻሕፍተ መነኮሳት የኃጢአተኛው አዳም መድኃኒት የተጻፈባቸው ማዘዣዎች ፕሪሰከሪፕሽነ ናቸው ሐኪሙ እግዚአብሔር ነው የምንውጣቸው መድኃኒቶች እዚያው ውስጥ የተጸፉ ትእዛዛት ናቸው ለአንደዚህ ዓይነት በሽታ እንዲህ ዓይነት መድኃኒት አለ ብለው ይናገራሱ መጸሕፍት ቅዱሳት እስትንፋሰ አፋሁ ለአግዚአብሔር በምድር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ለእምነት ለሕይወት ለድኅነት ዋናው የመድኃኒት ሁሉ ማውጫ መመሪያ ነው እንደዚሁም መድኃኒት በአግባቡ ካልተያዘ ወደ መርዝነት አንደሚቀየር ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስም ለከህደት ለኑፋቄ ለተመሳሳይ ትርጉሞች እና ማብራሪያዎችም የተጋለጠ ነው ሐኪሙ እግዚአብሔር በኃጢአት በሽታ የተያዘ በሽተኛው አዳምን ያነጋገረበት መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ሄኖከም በምእራፍ እንደ ተናገረው መጽሐሖፍ ቅዱስ የተጻፈው ሰው ኃጢአት ውስጥ ስለወደቀ ነው እስመ ኢተፈጥረ ሰብእ ለዝ ከመዝ ከመ ያጽንኡ ሃይማኖቶሙ በረቅ ወበቀለም ሰው የተፈጠረው እምነቱ በወረቀት እየጻፈ በከርታስ እየከረተሰ ቀለም እየበጠበጠ ብዕር እየቀረጸ ቦሩ እየዳመጠ እንዲጽፍ አልነበረም መጽሐፍ ቅዱስ ያስፈለገው ሰው ኃጢአት ስሰ ሠሩ ሰውን ከኃጢአት ለማረም ነው ጉዳይ ይነግረናል መድኃኒቱንም በሽታውንም ይናገራል ለምሳሌ አዳም የበለ።