Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፍቅር ምን መስለሽ። አግዜር ነው። ስማይ ነው። ጥፋተኛ ተብሎ ከሸንጎ የሚቆመው የሰማይን ጥቁረት ተስፋ ላደረገ አንገቱን አስግጎ ዝናብ ለፈለገ ለምስኪን ጦም አደር ለራብ ለችግሩ ተጠያቂው ማነው እግዜር ነው። ያሳዝናል አለች በጣም ያሳዝናል ጨጓራን ይልጣል ገብትን ያበግናል ቆሽትን ያሣርራል ደግማ ጠየቀችው ዝረ ለመሆኑ መቼ ነው ። ስው ነው። ጦቦታ ምንድን ነው።ባሆውን እያቀጣጠለ ቡሩ ሠሠ ዖፌ መ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይኖቹን መልሶ ቴሌቭዥን አየ ዘፋ ሃሳብ ናት የአዲስ ዘመን እዳ ሃገር ስትሰክር ይ ሱሪ ቆርጣ ጅንስ ሱሪ ቀዳ በመንፈስ በልቧ አውሮፓ ተወልዳ አገር በሚል ዘፈን እስክታ ፖት ነዳ አላወቀም እንጂ ይህ ነበር የሚፃፍ ዘመን በመዋጀት ዘመናትን የሚያልፍ ያውም ወረቀት ላይ ሳይሆን ሰማይ ልቦና ላይ ከሰው ልጆች አልፎ በፈጣሪ እንዲታይ ተቀጭ ገጣሚ ዓይኖቹን አልሞ ወረቀቱን አየ ርዕሱ አለ በስተ ግራ በኩል ወረቀት አናት ላይ አንደ ተሰቀለ ያሰ ፅንስ አማጠ ቅፅበታት እሮጠ ሃሳቦች ሳይመጡ ጥቁር ሱፍ አጥልቆ ዜና አንባቢ ታየ ፍርድ ቤቱ ብሎ እውነት ተናገረ ተ ቀማጭ ገጣሚ አላወቀም አንጂ ልክ በዚህ ሰዓት በአዋጅ ተነግሮ በልቦናው አዝኗል ሕፃን የደፈረ ታላቀ ባለስልጣን በዚህ መስኮት ታይቷል ከሳምንት ኋላ ግን ገንቡ ፈርዶለት ቸል ብሎት ስብሰባ ተቀምጦ ስለ ሴቶች ክብር ሲያወራ ተደምጧል ደግሞም በሌላ ቀን ጊዜው ያለፈበት መድሃኒት የሸጠ ሃገሩን የናቀ በህዝብ ያላገጠ ያልተፈረደበት የተፈረደለት ችግር የለም ብሉ ነፃ የለቀቀው ታላቁ ፍርድ ቤት ። አብደላ ፅዝራ ይህን ጥማርም ሀንዕ ፅታ ግጥም ኤነፉቕ ተክህነት አባት በዝግታ አንብበዉት ለግለሰባ የቤተ እ ካቃሰተ አይደንትም ቅኔዉ እንቅልፍ የሚነኑነ አቆ ሀሊፍፃ የሰዉ ማንነት ሲገጣጠብ እንግልት ነፍሉ ከ ተረከ ግለሰብ ገመናዉን ተሸክም የተስፋን ነጠቡማፉ በበበ ከቤተክርስትያን ሲዳክር ዋይታዉን የተገነዘበ ካህን ምላሹ ምን ይሆን። ኤፍሬም በግጥሙ የባልቴቷን ዱካ ብቻ ተከትሎ አልቀረፃትም እዚያዉ ከአጠገቧ ለማርያም ንግስ ከረጢቱን የሚለጥጥ አለቃ የተረፈዉም ባለፀጋ ሲመፃዋዓደቀ ባልቴቷ ግን ተስፋ ለመቁረጥ አንድ ስንዝር የቀራት በአልህ ስትለበለብ ንፅፅራዊ አያዎነት ግጥሙን ጥልቀት ለገሰዉ የእንቅስቃሴ ምት ወደ አራት አቅጣጫ ይሰነጣጠቅና ወደ አምብርቱ የግለሰብ እንግልት ይሰበሰባል አንድ ባሌቴቷ ወድቃ ትነሳለች እመቤታችንን አየተለማመጠች ሁለት የደብር አለቃ አሸብርቆ በእጦት ለምትሰቃይ ነፍስ ሳይሆን ለቤተክህነት ቁስ እና ቁሳቁስ ምእምናኑን ይማጠናል ሶስት ሸሽቶ እና ድሎት ያደመቃቸዉ ባለፀጉች ድህነት ጨረማምቶ ከጐናቸዉ የጣላትን ልብስና ገላዋ ያለቀባት እንስት አትታያቸዉም ህሪ የሌለች ናት ለነሱ ዐፀገፀ ፅፀ ፀ ወ ዘቋ ሀ ጋ ፀ ጩጨወ ይባላል ስብአዊነት እዉስጣችን ከተላወሰ አንዳንድ ጊዜ ለዐይን የተጋረደብን ለልቦናችን ፍንትዉ ብሎ ይገለጣል።
ሴሏትጉ መሰል ዝምታ የሁለት ዘላለሞች ስጦታ መክሲትና ፍቅር በሌላኛው በኩል አፋቃሪው ፍቅር ኀ አባይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኤልያስ አሰፋ የሙዚቃ ባለሙያ አህመድ ጥላሁን አበበ በበጣሚ ። ገን ፈገገታ የሞሳዉ በቤቱ ጥበተ ፅክ ደስታ የማያጣዉ ገደገዳዉገ የሚያስፍ ዛዘገ የወረረዉ ሳመት ባስ ሳመት ባስ ዋዜማ ብቸኛ ቀናቸዉ ከፎይ የሚስበት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሬደመ ክስዬና ፈሳስፋ ተነስቶ እግዜር የሰም ካለ አምሳክ የሰም ካሰ ፈላስፋው ልክ ነው እግዜር ነው ፈሳስፋው ምክንያቱም እግዜር አንዱን አስነስቶ አፉን በቃል ከፍቶ እግዜር አለ ብሎ ሲያናግር ሲሻ ነው ያን የለም አስብሎ ቀድሞ ሚያናግረው ዬ ግድግጓ እናጨርስ ከአፓርታማ ቤቶች ሠማይ ጠቀስ ኑሮ በጭቃ ተቦክቶ መሬት ላይ እሳካሉት የሣር ቤት ጓሮ የሁለት አባ ወራ የሁለት እማ ወራ አንድ ግድግዳ አለ ደግሞም አንድ ጣራ ሽበታም ያቀፈ ህፃናት ያዘለ ታሪክ የሚያወራ እናቶች እህቶች ዝናብ ያስጠለለ ጎልማሶች ወንድሞች ፀፃይ የከለለ የሁለት አባወራ አንድ ግድግዳ አለ በወዲያኛው በኩል ጠርዙ ተሰንጥቆ ግድግዳው ተጎድቷል ጣራውም ጭስ ጠግቧል በወዴያኛው በኩል ጣራው ምንም አይልም ደግሞም ግድግዳቸው ለክፉ ባይሰጥም ለዚያኛው ደህንነት መለ ይወት መቀጠል ሲባል ግን መለጠፍ አይችልም ግድግዳው አንድ ነው ጣራውም አንድ ነው ደግሞም ለአንደኛው ቤት ውበት ንምራ ግድግዳ ይፍረስ እንኳን ቢባል ቤት ገመና ፀፃይ ይሞቀዋል ስለዚህ ድግዳው አይፈርስም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መመመ ዞት አንዳንዶች አይጠፉም ስለ እውነት ስለ እምነት በታጠሪ ቢ ተወስነው ያሉ ፃይ እየተጋሩ። የዚህ ዓለም መኖር ምክንያቱ ምንድን ነውገ የሚል ነው መልስ የዚህ ዓለም መኖር ተፈጥሮም መገኘት ትልቁ ምክንያት የ እኔ መኖር ነው ይህ ነው ፍፁም እውነት ስለዚህ የእኔ ህልው ሆኖ በዚህ ዓለም መኖር ላለሙ መፈጠር ምላሹ ከነበር እንደሌለሁ ማመን የለሁም ማለትም ሌላኛው መልስ ነው ውሉን አይስተውም ምክንያቱም የለሁም ስላልኩኝይፄ ዓለም አይኖርም ግን ድንገት ሆኖ የተገኘ አልሆንኩም ማለቱ መሳሳት ከሆነ ታላቁም ጥያቄ የፈላስፎች ሳይሆን የሕፃናት ሆነ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የ አንዱ ጣሪያ ያአንዱ ግድግዳ ግ በዚያ ጎጆ በኩል ለሚመጡት ሁሉ አስቀምጦ አለፈ መከፈል የማይቻል እጅግ ታላቅ ዕዳ ሰላም የጠፋበት እንቅልፍ የጠፋበት ፃፍረት የሞላበት ድህነት እንደ መብት የሚዘመርበት ገመና እንደ ፀፃይ ለዓለም የሞቀበት በዚያ ቤት የሚያልፉ አንገት ሚደፉበት ሆነውና አረፉት የሚገርመው ነገር ከዚህ ፍርስራሽ ቤት ከወለሉ መፃል አያቶች የፃፉት ልጆች ልብ ያላሉት አንድ ቃል ይገኛል በዚህ በኛ ጎጆ ለምትመጡ ሁሉ ይህን ልብ በሉ የዚህ ቤት ግድግዳ ምሰሶ ማገሩ ታሪክ መሰረቱ አብሮ መኖር ምስጢር ውልና እውነቱ አያልቅም ተነግሮ አያልቅም ተከክሮ በዚህ ዘመን በኛ ደግሞም ለግድግዳው ለምሰሶው ስንል የሞትንም እኛጡ ነን የገደልንም እኛ ነገር ግን ምንአልባት እኛን ሞኝ አድርገጡ ቃላችንን ንቀው ትውልዶች ቢነሱ ግድግዳ ሊንዱ ግድግዳ ሊያፈርሱ እናንተ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈራሾች ዝም አሉ አፍራሾች አዘኑ እጅግ ተሳቀቁ በመከሩት ምክር ከነዚያ ጋር አብረው በአንድ ሥሎደቁ በዚህ ታላቅ ስህተት በዚህ ታላቅ ጥፋት ማንም አልተጎዳም ደግሞም የትኛውም ሊጠቀም አልቻለም ይልቅ ግድግዳው እንዲፈርስ የመከሩት ቤቶች ዶማ ያነሱለት ጨረስን ያሉለት ዶማ የጣሉለት ከዚያኛው ቤት ይልቅ የነሱን ነበረ ፀሃፃይ ያጋለጠው የነውራቸውን ፃቅ በህፃናት ምክር ዛሬ ላይ ተንዶ ፈራርሶ ምናየው ጣራና ግድግዳው ነገሩ ነውንጂ ጥንትም አቅም የለው በፍቅር የቆመ ነው የዋህ በሚባሉ በአያቶቻቸው ይኸው ከዚያ ኋላ ለብዙ ዘመናት በሰላም የኖረው የሁለት አባወሮች የሁለት እማወሮች ህፃናት ያዘለ ፀፃይ የከለለ ዝናብ ያስጠለለ ን መመመ ኤዳ የኑቴስም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ንኳን ይፍሪቦ ከ ዘንለዛኛው መትረፉ በፍፁም ከይቀርም የዚኛው እህ ሁለት ቤቶች ሁለት አባወሮች ሁለት እማወሮች ። አለሌላው ምኑ ማለት መ ምንም ምኑም ከሠባት ከፍ አ ከአምስት ዝቅ ፍቹ ራት ላይ የተፋው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እኛን የምትወዱ ለእኛ የምትሳሱ ምክንያቱም ይኸኛው ተነስቶ ጠላት ሲሆን ለርሱ ጠላት ሆኗል እና ለገዛ ለራሱ እናም ደም አልቅሱ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መሰኝቆናብችኝነት ከሠዓታትብፊት ካዝማሪ ቤቱ ሥር የአንድ የወጣት ነፍሥ ለብቻዋ ቆማ ፍቅርና ትዝታን ከዕድሜዋ በላይ ባሳብ ተሸክማ መጠን አልባ ርቀት ሰው አልባ ዓለማት ተጉዛነበረ ድንገት ከመፃል ግን መሠንቆና ዜማ ይጠራት ጀመረ ይሔ ክቡር ወጣት የሀሳብ ጓደኛ መሠንቆ መቺውን ወዲህ ቅረብ አለው ወዳ ጥግ ወደኛ ማነህ የክር አባትየሙዚቃ ጌታ ዜማህን ከፍ አርገው ግጥሜን ተቀበለኝ መሰንቆህን ምታ ያዝ ያዝ በል ተቀበለኝ አንድ የመሰንቆ ክር የመሰንቆ ገመድ እየገዘገዘ ተስፋን የተሞላ ብዙ ድምፅ አውጥቶ ልቤን አፈዘዘ እናም ካንድ ሰው ዕልፍ ሀሳብ እንዳልተወጠነ ውጥኑ ሀሳቤ በክርህ ሙት ሆነ አድሜ ለሙዚቃ እድሜ ለሙዚቃ ካንድ ክር ዕልፍ ድምፅ እየተወጠነ ብቸኝነት ጠፍቷል ደመና እየሆነ ማጣ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከሠባት ዝት አይልም አለ ቅድም የጠየተው ሆታ እያለየሚያወራው ገብቶኛል የሚለው ደንቆሮ ሚ ሠማጡ ምን መሪ። አለሌላው ምነ ማለት መልካም ምንም ምኑም ምንም ከሠባት ከፍ አይልም ከአምስት ዝቅ አይልም እንዳሰኘህ መርምር ኤዊ ጋ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ለው ዓለም ያሰፈረው ቀለም ዋ ሲሠቅላት ከይ ሣይ ዳስሳት በፀር ዝናብ ሣያርሳት ምርጥ ሐሣብ መጣለት ጥቂት አረፍ አለ አልኮል ሣይጠጡባት ከሣብ በጠበጦ ውብ ሴት ሣያትፉባት ዳም ተመሰጠ ያላንዳች ጨዋታ ያለሳት ያለፈች የቅዳሜ ፅለት ሕይወት ቀላወጠ እና ላላለቀው ሥዕል አራት ዓይነን ሰጠ ሁለተኛው ብዙ ድ ብልት ይሀችን ውብ እንስት የክፉ ሠው ፊትን ልብ ያሉ ሕፃኖች የዘፈን ምሁራን ውበቷ ን ሲገልፁት ዞ የሣር መሃል መንገድ ያንገትሽ ርዝመት ሕይወት ሥትሰክር ሞት በርጋታ ሲጓዝ ዘንባባ ቁመትሽ ባህር ዋና ሲሔድ ብርፃን ሲቀዘቅዝ ከዋክብት ዓይኖችሽ እንዲሁፖ የሚላት ዓይነት አራተኛዐዑ ተለም ናት በጠራራ ፀሐይ ልጅት ምንገድ ዳር የተኛ የጎዳና ፉዞ በፀጉሯ ተሰቅላ ዋርካ ላይ ምናያት እና ሠዓሊው ከመነሻ በተር ሰቅሏት እንዳይገድላት መድረሻ የሌለው የአመሻሽ ጉዞ ሣግላት ሃበሩ እናም አንግዲህ በፀጉሯ ሰቀላት ከዚህ ሁሉ ኋላ በፀጉሯ ሲሰቅላት ከኔ በላይ ዕውቀት ካምላክ ጋር መሟገት ጭንቀቷ ቢበዛ ጣሯ ቢያሰቃየው ብላ የምትጮህ የባቢሎን ንግሥት ልጅቷን ቢወዳት ከጫጫታ መፃል በሚገኝ ጫጫታ ልጅቷን ቢያፈቅራት ብሩዷን አንስታ ቀለሜን አጠፋች ልጅቷን ቢያዝንላት ንት አንገቷ ላ ም ሚፈጠር ራሱን በለም ን አናም በኔ ማጥ ትርጉሜን አዛባ የሚል የማይዘል የሠዓሊ ብልፃት እናም ለኔ ሥዕል ዬ ገር እንዲህ የሚነበብ ርዕስ ሰጠችኝ እ ንን ሲሠራ አበቦች አስጠሉኝ ሚሥለው ግጥም ለምለም አረንጓዴ ቅጠሎች ቀፈፉኝ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መ ጫመ ጋ ኦሎርዐኽ በ ስለ ሸራ ፈንታ ወረቀት ዘረጋ በቀለሞች ምትክ ብዕሩን አነሳ ትዝታውን ሊፅፍ በተቀመጠበት ለፍፁም ዝምታ ካራት የሕይወ እነርሱም ሕሊናውን ሰጠ ት ቀለም ሕሳብ በጠበጠ ሕይወት አሥጠልታው መርዝ የተጎነጨ ያራት ዓመት ኣፃን ሽበት ጉንዳን ሆኖ አናቱን የበላውጡ ሁለቱ ደግሞ ከር መሆን የሌለው የሴትነት ውበት ና ከኔ በላይ ዕውቀት ካም ላክ ጋር ብላ የምትጮህ የባቢሎገ ሥት ነበሩ ግዙፍ አረጋዊን ሞልተው ። አገድ ወጣት ነበረ ዒሼ ተረት ተረት የላም በረት አንድ ዐይነት ሚያስቡ አንድ ላይ ሚያስቡ አንድ ሳይ ሚራቡ አንድ ላይ ሚጠግቡ ለመብረር ያልቻሉ በለብ የሚሳቡ ትንሽ ሲጠበቡ እጀግ የሚጠቡ አስሩ ነበሩ ሺ አንድ ቀን የተመሰገነው ኣቁ የገነነው ው ልጅ በሙሉ የ ነገድ ቀን ሌሊት ላዜ ም የሚመስለው ከጨረቃ ጋራ እየተማከረ ከከዋክብት ሽ ጋራ ብቸ ባንድ እየዘመ እ ነት ሚ ረ የ ናም ል መጠርያ የያዘ አከንድ ግጥም ፃፈ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሠ እደግመዋለሆ ዋግጥም ምት ሌላ ጋ በነበ ነጠቅ ወራሪ ተፋል ስንባል በብጣሽ ወረቀት በበጎች ብራ ይልቅ ልንገራች ታትሞ ይኖራል በሰዎች ልቦና ሕይወት ደ አለብ ሞት ድ አንዴ የት ሺህ ጊዜ ሲያነቡት መቼ ብቸኝነት ሽ ነ ህይወት ጥም ት ይው የምክንያት እናት የግጥም ሞት ሌላ ዓለም ሃሳብ ሆና ሀሳብ የጠፋለት ከቃላት ከፊደል የሚሟገቱለት መቼ ብቸኝነት። ብቸኝነት ሕይወት ግጥሙን ጨረሠ ነ ምላሰ ረጅሙ ሊሟገት ከጀለው ቁጣ ባዘለ ድምፅ ብቻዬን ነኝ ያለው ወሬውን አስቆመው በመንፈስ በሀሳብ ድንግል ሆኖ ታየው እናም ያለመኖር ያህል በቃል ፍቅር ናቀው መሬት አጎንብሶ ጆሮ እና ዓይኖቹን ቢፈልግ አጣቸው እናም ከጨቅጫቃው ጋራ እኛንም ባንድነት ጸሎት አስተማረን አቤቱ የብቸኝነትን ጣዕም አሳየን ምክንያቱም መንጋ ሆነን የምንኖር አዲስ ሃሳብ የራበን ነን አቤቱ ዓይናችንን መልስልን ምክንያቱም በአበቦች ልብ ላይ እሾህ በትነናል የበተነው እሾህ እኛኑ ወግቶናል ግና ክፋታችን የወጋንን እሾህ ከእግራችን ሳንነቅል እርሱን ወግቶታል ወይ ብለን ጠይቀናል በዚህም አፍረናል ስለ ፍቅር ፅፈን ፍቅርን እረግጠናል ላሳብ ለቃላችን ባዳዎች ሆነናል አቤቱ ይቅር በል አቤቱ ማን እንደሰረገ አናውቅም በዘፈኑበት ግን እንደንሳለን ማን እንደሞተም አንጠይቅም ሙሾ ሰማን ብለን ማልቀስ እንወዳለን እናምበዚህ ታላቅ ስህተት በዚህ ታላቅ ቅጣት በመንጋ እይታችን ዓይናችን አጥተናል ከነመፈጠሩም ጆሯችን ደንቁሯል ባለማስተዋልም በበደሉ ምክንያት በፈጣሪ ሚዛን ለፈጣሪው ዓይን ለንቀት የሆነ ሕዝብን እንመስላለን እናም ጌታችን ሆይ አንድነትን ሳይሆን አንድነትን ሳይሆን አንድ መሆን አስተምረን አሜን ሚኢ መን በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዩም ወቆቶች ነፋሳት ላይ ቆሜ ነፍስ ባጣ ዕድሜ ከርሜ ከርሜ ነፍስ ግዛ ቢሉኝ እሣትን ጨበጥኩኝ ከቶኑ ገባሁኝ እሣቱ ባይፈጀኝ እሣቱ ባይሞቶኝ እሣቱን ዘልዬ ከውሃው ገባሁኝ ከውሃው ጠለቅኩኝ ከውሃው ጠልቁ ውሃው ተዘፍቁ ወደ ኋላ ዞራ በሣት ተቆጨሁኝ በሣት ተናደድኩኝ መሬትን እንዳላይ ሥላላቃጠለኝ ከድ ሰው እሁድ ማለዳ ላይ ገላዋን ታጠበች ልብሦቿን ሰበሠች ሽቶ ተርከፍክፋ ከጎዳና ወጣች በመንገድ ስትጓዝ የፀጉሯን መዘናፈል የጡቷን መኮፈስ የረጨችው ሽቶ ካደባባይ ሲነፍስ እሷን ያየ ሁሉ ወንዱ ተጨነቀ በደም በውበቷ እየተደነቀ ያስተዋላት ሁሉ ዓይኑ መንገድ ሣተ ከዳሌ ከጡቷ ሔደ ተከተተ ቦታው ደረሠች ወዳጂ አልመጣም ሠዓት አልጠበቀም ለውበት አልሣሣም ሠዓት ገላመጠች ፊት ኋላዋን ቃኝች ማኪያቶ ደገመች ዙሪያዋ ባለው ሰው እጅግ ተናደደች እልህ ልቧ ሞላ ፊቷ ከደም ቀላ የሚመኛት ሁሉም ወንዶቹ በሞላ የርሷ ልቧ ሌላ ሠዓቱ ረፈደ የጠዋት ደስታዋ ከዕርሷ ተሠደደ አይኞቿ ረጠቡ አንድ ሠው አሰቡ አንድ ሰው ተራቡ አንድ ሰው ነበረ እርሷን የናፉቀው ያን ያልመጣውን ሰው ናፈቀው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ። የሠላ ሟሟ ለብቻችን ብቻዬን ሰው መሀል ሙዚቃ መካከል ራስ ለመሸንገል ከማይረቡ ሰዎች የወሬ ደመና እራ በጊዮርጊስ ጠበል ሰን ለማግለል ልብን ለመደለል ድው ግም ድው ግም የድራመር ግጥም ሙዚቃው ጀመረ ኪዉ ኪል ኪው ኪል የሊድ የቤዝ ፊደል ሙዚቃው ጀመረ ዋይ እምቧ ዋይ እምቧ ዋይ እምቧ የእስትንፋስ ሥዕል ሙዚቃው ጀመሪ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ም ሥዩም ሴቲቱን አስምሎ ሜት ምጥ ሲገላገል ከስ ፉ ደጉን ሲያስተውል ን መለሥ የሚል ግራ ቀኙን ልብ ብሎዞኮ ወንድ ሌሊት ሚስቱ ፊት ነው ከፃዘ እናም አባት እናም ሎሬት የልብ ላይ እሣት ብቻውን ከፋመ ያላወሩት በደል ፀፀት ካሳከመ ያልጮኹበት ለቅሶም እርምን ካልፈፀመ ስተት ነው በደል ነው ኛ የወንድ ልጅ እንባም ለብቻው አይደለም ወንድ ልጅ ብቻውን ፍፁም አያለቅስም በፍፁም በፍፁም እካሣለሁ ብሎ ከሆት ክይነት እብደቅ ፅ ብቸኝነት ብርዱ ገላህን ቀዝቅዞ ከሰው መሐል አንተን ለብቻህ ሰቅዞ መጠየቅ ሥትጀምር ጥያቄህ በራሱ እብደት ነው የሚባል ኡፍ አቋመ ቢስ መሀል ለብቻችን ነቅተን አቦ ተሰቃየን መጠየቅ ሰልችቶህ ከሕዝቦች ስትርቅ በራስህ ዓለም ላይ ሕሊናህ ሲራቀቅ አይህ ዝም ባለ እብድመባል አለ ኤጭ አቋመ ቢስ መሀል ለብቻችን ነቅተን አቦ ተሰቃየን የሕዝብ ሁሉ ሀሳብ የእብደት ሲመስልህ ያንተ ሀሳብ የውነት እውነት እንደሆነ ውስጥህን ሲሰማህ በገዛ ሀሳብህ ዕብዱ ትባላለህ ኤድያ አውቆ የሚተኛ ሕዝብ መሀል ቆመን። ዳንሠኛ እንዳልነበር በተራሮች መሃል ዳንግላሳ ሲዘል ሲጓዝ እንዳልነበር ድንጋይ ላይ ለመውደቅ ከድንጋይ ላይ ሲዘል ይኸው እዚህ ደግሞ ከባሕር ማሕፀን በጀርባው ተኝቷል ወንዝ ጉዞው መቼ ያልቃል መቼም ለተጓዝ ቋሚ ፍቅር የለውም መንገደኛ ፍቅሩ በየሄደበት ነው ከመጀመር በቀር ፍፃሜ የሌለው መንገደኛ ፍቅሩ ዘወትር አዲስ ነው ወንዙ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ አበቦች አፍቅሯል በጥምዝ እጆቹ ተራሮችን አቅፏል ሸለቆውን ስሞ ከባሕር ተኝቷል የዚህ ወንዝ ፍቅር በየደረሰበት የውነት ያፈቀረው ውበት የወደደው አበቦች የሳሙት አበቦች የሳመው በተራሮች መሐል ዳንግላሳ ሚዘልሲደንስ የዋለው ውቅያኖስ አልጋ ላይ በጀርባው ተኝቶ የተሸኮረመመው ሙታስጠዱጠመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ንነት ያልገባው የሙቪቃ ሰሜት ም ንዱ ተራ ሰው ምትመታው ከበሮ የኔን ወገብ መንፈራገጥ ይል አንዳን እጅግ አሳዘነኝ መሥሉኝ ሠ ፅንባ ዐይኔን አነቀኝ በስተቀኝ ጥግ ላይ የተቀመጠው የክክ ተመስጦ እንደያዘው ቢሆንም ዐይኖቹን ጨፍኗል ግው አብዛኛው ሕዝብ ግን ድም የዞትር ጸሎቱን ግው መልክዐ ጊዮርጊስ በጁ እንደጨበጠ ድም ር ግጥም ውከፍ ብሏልእንደተቀመጠ መ ር በፍፁም አይቆምም ድራመር ግጥም ግራ ያ የቅድሙ ሰው የ ቀኝ መመታት ሙዚቃ ለመስማት ከትክሻ መዝመም በተንኮል መቀጣት ሠው መሃል ብቻውን ተቀምጧል ያልነው የኔን ሕይወት አይነት ሙዚቃው ሞቅ ሲል እናም እባክህን ሙዚቃው ሲደራ በለው ከበሮህን ከተቀመጠበት በርጋታ ተነስቶ ቅቅ ግራ ቀኙን ቅኝቱን እንዳይስት እርገጠው እግሮቹን በጫጫታው መሃል እንዲህ ብሎ አወራ ራም ይደንስ ሠወዬው የከበሮውን ልብ ጨከን ብለህ ምታው የዳንሥን አዳራሽ ማነሀ ባለድራም ቢራናው ጩኸት ዋይ እሪ አሰኘው ሽ ው እርገጠው የታቹን ግም አድርው በለው ድራምህን ቀኝ እጅህ አ ይድከም ግራጅህ አይቦዝን ቀኝ እጅህ አይድከም ግራጅህ አይቦዝን ጥቂት ሰዓት ታገስ ጥቂት ብፖ ታገስ ከሕመም ተወልዳ ታያለህ ውበትን ከስቃይ ሚወጣ ታያለህ ውበትን እናም እባክህን ድው ረፍት እንዳታደርግ ግም በስልት የተቃኘየረቀቀ ተንኮለ ሚመስል ሥራህን ድው ቀጥል ድብደባህን ግም ባታውቀው ነው ንጂ የድራመር ግጥም ውብ የድራም ግዋምሕይወቱን ይመላላ ለውበት መታመም ት ። ምትመታው ከበሮ እኔን ይወ ዉበትን ማሳመም ምክንያቱም ግክ ሀ ባለ ድራም ከብዙ መመታት ኮብዙ መገለል ምትመታው ከበሮትክሻዬን መስሎኝ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ግለሰብ ብቻ ነው ተስፋ ከቀሪ ገጣሚ ወይም ብለህ ከሞገትክኝ ውሸታም ነህ ብዬ አልያም አልያም ነ የውሸት ታሪክ ማከማፓ ቅርጫት ብዬ አተገዛሣለፁ አሞግትሃለሁ ጥቂት ዝግ ብለህ ቀልብህን ሰብስበህ ከዓይንህ ፊት ያለውን ታሪክ ልብ በለጡ ደግሞም ዘፈን መሃል ጆሮህን የሞላው አዝሣፃች አስተውለው ቴዎድሮስ ቴዎድሮስ የቋራው የቋራው የፈራው የሚል ነጡ እንግዲህ እራስን በራስ እጅ ገድሎ መሰናበት አንዳንተ ከሆነ የተራ ገጣሚ የቃል ጩጨዋታ ነው እንደኔ ከሆነ በሽንፈት ማሸነና የሚባልእውነት ነው ፃን ይህ ሁሉ ቢሆንም ምክንያቱም ምክንያቱምገ ምክንያቴ ምክያትህ መሆን ስለማይችል በዚህ ስንኝ መፃል የዚህን ውብ ግጥም ፃሳብ እንጠቅልል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ስሬ ዘርቶ እብቅ ዘጋኝ የርሱን ቃል አድምጦ በርሱ ቃል ተመስጦ ሙዚቃውን ነስቶ ቀረርቶውን ሸቶ መፈክሩን ሰምቶ ቁጥር የሌለው ሀዝብ ስለስሙ ሙቷል ለስሙ ተጋድሏል አላማውን ይዚል መፈክር አንግቧል እሱ ቴ ምን ተዳው ምን ተዳው ምን ተዳው ያለፈን እረስቷል አላማውን ስቷል መፈክሩን ጥሏል ህይወቱን ቀይሯል በጎርደን በውስኪ በተሟሸ አፉ ቀልድ ፌዝ ጀምሯል ይሄ የውሻ ልጅ መቼ የሰው ሕይወት ያለፈ መስሎታል ርዛት ድንገት በመንገድ ላይ አንድ የሆነ ስፍራ የልብ ምት መቆም የሕይወት መፈጸም ድንጋጤን ያዘለ የሆነ ሁኔታ ድንገት ይሰማሃል ድምጽን ካደመጥከው የሕይወት ምንነት በዓይንህ ፊት ይጎድላል የህይወት ርምጃም ከዓይን ጥቅሻ ፈጥኗል። ዝነኛ ሚሰኘው የአባቶች ጀግንነት ዝናቸው በሙሱ ያልተመረጡት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጆ ኤፍሬም ሥዩም በየበሩ ዜዜጮ ዉቅ ላንድ ዝግባ ረጥ እልፍ አበባ መጣል ሁከት ዉቆር ማስተዋል ቢመስለን ማሰ ነው ኮት ስልጣኔ መስሎን ሳሚኝ በከንፈርሽ እስከ ሞት ጫፍ ድረስ ልማት ነው እያልን የሙግኝ ስላልን ሲዖል ይሁን ቤቴ መኖር ቅጽሩ ይፍረስ እንጂ መች ይቀራል ስጋ ፈርሶ ከመበስበስ ብናውቀው ኖሮማ ውበት ቅርስ እንደሆን አንድ ክንፌን ፍቅር ይዞት ብናውቀው ኖሮማ አንድ ክንፌን ቅኔ ጠሞቶት ጉድ ሆንኩልሽ በህይወት ግምጃ ቤት ተጥሎ የሚኖር ተምሳሌት እንደሆን ብናውቀው ኖሮማ ሁለት ፍቅር ግራ አጋባኝ ቡበት ብናምን ቅርስን ብናከብር ይን ር ጨክና ይሀን የርሷን መንደር ሁለት ፍቅር መላ አሳጣኝ ይህን የእርሷን ሰፈር እኔን ከኔ ነጣጠለኝ ማን ያፈርሰው ነበር ለማን ልሁን ከየት ልደር የት ለማረፍ ወዴት ልብረር ዛሬ ያለ ፍቅር ቅኔ ላይሰምር በዚያ መንደር ያለ ቅኔ ፍቅር ላይኖር ከልጅት መኖሪያ ፍርስራሽ ጣውላ ስር ክንፌ ተሰብሮብኝ ከቤተመንግስቱ አረንጓዴ ሰፈር መድረሻው ጠፍቶብኝ ክፉ ጠረን ይዞ ነፋስ ይጓዝ ነበር አንድ ሌሊት እንዳሰብኩኝ ። ሺጀዚጀዘመወመ መሽ መዊ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኤፍሪምዩም መመማ ቲ የወደቀበት ችና ወታደር የተረታ ንጉሥ የሚመስል አይነት ሞቱን የሚጠብት ታስሮ የሚማቅቅ መሞት አለመሞት የኑሮ ትንቅንቅ እሷ መንደር መሃል ይታያል ይሄፄ ሣሃቅ የፈረሱ መልኮች የገጠጡ ገጾች የወየቡ እጆች ያፈጠጡ አይኖች የጠቀሩ ቀዮች ወዝ አልባ ጥቁሮች ቆዳውን የበላ አረዣዥም አጥንት ብዙዎች የሞሉበት ሞልተው ሚሞቱበት ከሕይወት ተፋተው በተስፋ እጦት ምክንያት ሕዝቡ ሚደርበው ነጠላና ጋቢው ሀዘን የሸመነው ጨለማ ብርድልብስ ግራ ጎረቤቷ ህጻን የሚያለቅስ አናቱ የሞተች በዐዋላጅ እጦት የቅኝ ጎረቤቷ አናት ምታቃስት ሴት ልጂ ያበደች የምታስታምማትጎ አወዲያ ጥግ ላይ ቤት አልባ ጎልማሳ በረሃብ ምክንያት አካሉ የከሳ ከዘመናተ በፊት በሰህ ዘጠኝ መቶ ሸጠና ሁለት ዓመት ሁለት አይኑን ያጣ በወንድሞቹ ተስተት ወዲህ ከተጉቦዞው ጎን ያገሩ ቆሳሳ በሚያልፍበት በኩል መምጫውጡ ለታወቀ አንድ ተንስ ህጻን አድሜወዉጠ ማመሥጥን አስር ዓጮት ሇህል ትቅቦፁ ጎገጐሚተ በልኞነ አድሜጨ የሌሉ ት ወላጆች «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አልርሱ መክኮች ከዘመናት ኋላ ድንገት ባጋጣሚ አሷን እያሰብኩኝ በበራቸው በኩል ትላንትና አለፍኩኝ ገረመኝ ደነቀኝ ሰካ ስፍራቸውን ለቀው ቤተሰቡ ሁሉ ከዚያ ቦታ ጠፍቷል ኮረብታው ላይ ያለው መኖሪያቸው ግና ግድግዳና ጣሪያ አጥሩ ፈራርሶ ወለሉ ይታያል እኔ በበኩሌ ከዚህ የበለጠ ላወራ ምችለው አንድም ቃል የለኝም ፈርሶ ለማየው ቤት አራት ኪሎ ላለው ሁኔታው አንድ ቀን ያየኋት ክፍት የእንጨት አጥር ትንሽ ገደድ ያለ ልሙጥ ቆርቆሮ በር መላ ቅጥ የሌለው ለቅሶና ሙዚቃው የማይለይ ሰፈር ሃበር ግን ፈገኘታ የሞላው በቤቱ ጥበት ልክ ደስታ የማያጣው ግድግዳውን የሚያልናዓ ሃዘን የወረረው ላመት በዓልና ላመት በዓል ዋዜማ ብቸኛ ቀናቸው አፎይ የሚሉበት ህጻናት ተጫውተው ጠግበው የሚያድሩበት አዋቂዎች በልተው ሰፈር አዚያ ነበር አሁን ግን የለችም ፎ ርከክ ከሃ ር ይህን እናምናለን ምስጋናና ትዝብት እየተቀበለ የሰው ልጅ ፈጣሪ በሰማያት አለ በዚህ መናፍቅ ነኝ ልክ አንደ ፈጣሪ መፍጠር እየቻለ ብቻውን የሚኖር ያልፈጠረ እንዳለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ትብ መዛ ቀ ተቸ ሁከዛተናዌነት እያወቅን ፈርተን የገባን ያልገባን በራሪ ወፎች ነንዘ በሁለተናዊነት እሳቢ ላይ ሆጌ ፍፃሜውን አውቀን ተውኔቱን የናቅን በቀድሞነት ህይወት አርሷን ተማዕጌ ምን ነካው ሼክስፒር ደግሞምላሁንነት አንቺ ላይ ተግፔ አኛ ማለት እኮ። ምክንያቱም ያኔ በተወዳጅ ሀገር ምርጥ ልጆች ባሏት የነጋበት ዕለት የሀይማኖት መሪ ወደኔ ደወለ ጠዋት ሶስት ሰዓት ከህግ አልባዎች ጋር ህብረት ከፈጠረ ዋራ ይተው የመስጊድ አገ ረ ከዛለት ዳዮች ጋር አብሮ ከዘመረ ትላንት ማታ አለኝ ጥራት በሌላቸው ዓይኖቹ እያየኝ ድምፁን ጮክ አድርጎ የሚገርም ግጥም ኝ ታላቁን መጽሃፍ ለህዝብ የሚሰብከው ለመሆን የሚችል አንድ ሃሳብ መጥቶል ቅዱሱን የህይወት አምድ መፃፍ ግን አቃተኝ ክቡሩን የህይወት አፀድ አለኝ በፍቃዱ ሲንድ መልሼ ጠየኩት ክብሩን ጋብቻ ባልጎ ከበከለ ፒታ ሙ ዴፐዘሀ ራሙ መሆነ መረ ጨመመው መኗ ቸቸ መና «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አይኖቹን መልሶ ቴሌቭዥን አየ ዘፋ ሃሳብ ናት የአዲስ ዘመን እዳ ሃገር ስትሰክር ይ ሱሪ ቆርጣ ጅንስ ሱሪ ቀዳ በመንፈስ በልቧ አውሮፓ ተወልዳ አገር በሚል ዘፈን እስክታ ፖት ነዳ አላወቀም እንጂ ዳንስ ዎል እስክታዋን ዘፋ እንዳበቃች የታረሰ መሬት መሣይ ግንባር ይዞ አፉን ብቻ ይዞ አካሉ ደንዝዞ ከባለቤቱ ጋር አርሶ አደር ብት አለ ህይወት ማንነቱን በገዕ እናዳዘለ በሳር ቤት ውስጥ ነበረ በፊት የምንናረው እግዚአብሔሄር ይመስገን አሁን ቀርቀቆርሮ ነው ሽንብራ ነበረ በፊት የምንበላው አልፃሃም ዱልላሂ አሁን ባቄላ ነው ተቀማጭ ገጣሚ አላወቀም እንጂ ይህ ነበር የሚፃፍ ዘመን በመዋጀት ዘመናትን የሚያልፍ ያውም ወረቀት ላይ ሳይሆን ሰማይ ልቦና ላይ ከሰው ልጆች አልፎ በፈጣሪ እንዲታይ ተቀጭ ገጣሚ ዓይኖቹን አልሞ ወረቀቱን አየ ርዕሱ አለ በስተ ግራ በኩል ወረቀት አናት ላይ እንደ ተለቀለ አየሯ ሓይ አሮ ኮተ አናት ላይ አንደ ተሰቀለ ያሰ ፅንስ አማጠ ቅፅበታት እሮጠ ሃሳቦች ሳይመጡ ጥቁር ሱፍ አጥልቆ ዜና አንባቢ ታየ ፍርድ ቤቱ ብሎ እውነት ተናገረ ተ ቀማጭ ገጣሚ ይህ ሃሳብ አንደሆን ፍፁም ስልገባውም ፍርድ ቤት ነው እንጂ ፍትህ ቤት የለንም ቢፈርድብን አንጂ ፈርዶልን አያውቅም እንደውም የገዛ ጓደኛው ታላቅ መፅሃፉ የዘመናት ላቡ በሌቦች ሲሰረቅ በአይኖቹ አስተውሏል ማስረጃ አና እውነት ከገንዘብ አንዳይልቅ ተቀማጭ ገጣሚ አላወቀም አንጂ ልክ በዚህ ሰዓት በአዋጅ ተነግሮ በልቦናው አዝኗል ሕፃን የደፈረ ታላቀ ባለስልጣን በዚህ መስኮት ታይቷል ከሳምንት ኋላ ግን ገንቡ ፈርዶለት ቸል ብሎት ስብሰባ ተቀምጦ ስለ ሴቶች ክብር ሲያወራ ተደምጧል ደግሞም በሌላ ቀን ጊዜው ያለፈበት መድሃኒት የሸጠ ሃገሩን የናቀ በህዝብ ያላገጠ ያልተፈረደበት የተፈረደለት ችግር የለም ብሉ ነፃ የለቀቀው ታላቁ ፍርድ ቤት ። ብቸኛው ሰው ይቀድምፃል በሌላኛው መንገድ በኩል አብሮ ተጓዥ መንገደኛ ባንተ ማለፍ ይሳሳቃል ባንተ ማለፍ ይሳቀቃል ምክንያቱም ከተሰራው መንገድ በቀር ያንተን መንገድ መች ያውቀዋል ይኸው በቅጠሉ በአበባው በቀጭን ሳር ልቦና ላይ ብሌን መጠን ውሃ ቀሟል ጤዛው ያልፋል እምባ መጠን ያ ጠብታ ለሳሩና ለቅጠሉ ደራሽ ውሃ ወንዝ ይሆናል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፍሬም ሥዩም መንሚፒቲፒጁዮሩ እንኳን ለህዝብ ዓይን ለራሷ የሚጎድል ስፅል ትስላለለች እኔን በሁለት ዓይኗ አትኩራ እያየች እንደዛ ስታየኝ ስለእርሷ አስባለሁ ስለእርሷ እሰጋለሁ የፍርፃቴን አዝማች ደግሜ አዜማለሁ ጥበብ ማፍቀር መልካም ጥበብ መውደድ መልካም ግን በማፍቀር ምክንያት ለመሆን መታገል እጅግ ታላቅ በደል ደግሞ ሌላ ጊዜ ሀሳብ መጣ ብላ እኔን ወዲያ ጥላ ከሞቀ አልጋዋ ተስፈንጥራ ወርዳ ፅሁፍ ትዕፋለች በድሪቶ ቃላት ከወረቀት ሜዳ አናም ድሪቶውን ቃላት በቀለም አጥብባ ሃሳብ ነው ትላለች ተጨንቃ ተጠባ ያውም ፖለቲካ የሀገሪትዋን ሰዎች ልቦና ሚነካ ልክ ከፓስታው ላይ ስጎ ከስጎ ላይ እርጎ ከእርጎ በላይም ሙዝ ከሙዙ ላይ ሽር ቅጡ ያልተለየ ጉልባን የሚመስል ከሽሮ ላይ ንፍሮ ከንፍሮ ጫና አጥንት ተግጦ ያለቀ የቀን ቤት ለመምታት አላለቀም ብለው ግማሽ የሚያነቡት ዴጹዴጹዴሔ ሙት ድግ የእኛን ሀገር አይነት የሚመስል ሕይወት አይነት ግጥም ያውም ፖለቲካ ያገሪቷን ሰዎች ልቦና ሚነካ እኔ በዚህ ሁሉ መሃል መውደዷን እያየሁ ማፍቀሯን እያየሁ መልካም ነው እላለሁ ደግሞም መውደዷን እያየሁ ማፍቀሯን እያየሁእንዲህ እሰጋለሁ ያለመሆን እውነት የመሆን መሻቷን ከንቱ ምኞት የነጠቃት ለታ እንዲገኝ አውቃለሁ እርሷ ሳሎን መሃል ፍቅር እራሷ ሞታ ጥበብ ስፍራ አጥታ እናም ይህ እንዳይሆን ሁሉን ለሚሰጠው አልቦ ለሚሳነው እንዲእጸልያለሁ እንዲ እማጸናለሁ እባክህ ጌታ ሆይሓ የእርሷን ታላቅ ፍቅር ጥ የእኔን ደግሞ መክሊትታላቅ ውሰድና ምክንያቱም ከፍቅር የሚልቅ ምንም የሰም ደግሞም ለእኔ ከሰጠኾው ዘ ጐሙጮሙፖፖ ቨ ኔ አድርገውና ዋን ለእ በብ አምልኮ ኋ ሸልም ስጦታህንለእር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዩም ኮሁከት ዘከሣከሞች ስጦታ ባልነበርኩበት ወቅት ባልታየሁበት ቀን ከኔ በፊት ባለች የዘሳለም ዕድሜ በማልኖራት ጊዜ ሳላያት በምትኖር የሞት ኋላ ህልሜ በማልኖራት ሕይወት ብኖር በምጓጓት ላላየኋት ፅለት ትዝታ ለሌላት በሁለት ዘላለሞች ፍቅርሽን አሰርኩት ምክንያቱም አሁን የምሳሳት የምኖራት ሕይወት ዋጋ ስለማትሆን አውነት ለሰጠች ሴት ነፋስ ስለሆነች ምሳሌና ተረት ተረት ዔ እንድሆን ዛሬን ለእኔ ተውኩት ይልቅስ እነሆኝ ክብር ለተሞላው ለታሰረው ፍቅርሽ ተቀበይ ስጦታ ተቀበይ ኑዛዜ እኔን ላሁን ትቼ ላንቺ ሰጥቻለሁ ከኔነቴ ኋላ ከኔነቴ በፊት የሚኖርን ጊዚዜ ጨጨ ም ዴዴ ሙሉዴዴቴቲቴቂቲርር መክኪት እና ኗቆር እርሷ ጥበብ ትወዳለች ከራስ ፍቅር በላይ ከውበቷ በላይ እርሱ ባይወድም በግዱ የመክሊት ተቀባይ ከሕይወቱ በላደይ እርሷ ስዕል ትስላለች ግጥም ትፅፋለች የሙዚቃም ድርሰት ትሞካክራለቾ ከመውደዲ ይልቅ መሆን ትመኛለቾ እርሱ በፀጥታው ምሽት እርሷን ልብ እያለ የትግል ጥበቧን እንደዚህ ነው አሰ ጥበብ ማፍቀር መልካም ጥበብ መውደድ መልካም ግን በመውደድ ምክንያት ለመሆን መዳከም እጅግ ታላቅ ህመም አያለ ይሰጋል ስለርሷ ያስባል እርሷ ባሰኛት ቀን ስዕል ትስላለች የዶሮ ጭረቶች የማይረባ ስ የእኔን የባሏን ጭቅፍቅ ሜ ዘ ሙመ ቲ ጂጅጄልዚ ሙ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከባይ አሁን ደግሞ ተኛ ጥቂት ዐረፍ በል ጥቂት ጋደም በል አንተ ክቡር ውፃ ለብዙ ዘመናት ስትጓዝ ኖረፃል የተኛህበትን አፈርህን ጠርገህ ግንድ ግራር ነቅለህ ካልተሰራሕበት ካልመነጨኽበት ካልተተከልክበት ረፍት ያለ መስሎህ ብዙ ተሰደሀል ለረፍት አልባ ጊዜያት ለዕልፍ ዘመናት ያገርህን ሰዎች በግብር መስለሃል አልያም ምሣሌውን ካንተ ተምረዋል ምክንያቱም የወንዝም የሕዝብም ህልምና ተስፋቸው ከሰው ሃገር ወድቋል አሁን ግና ተኛ ጥቂት ጋደም በል ጥቂት አረፍ በል ለብዙዎች አረፍት ከመነጨሕበት መሬት ላይ ተንጋለል ለምን። እባክህን አባይ ጥቂት ጋደም በል ትንሽ አረፍ በል እንደ እባብ በልብኽ ተስቦ መሠደድ ተሰዶ መደፍረስ ያለ ቦታህ ማጌጥ ያላገርህ መንገሥ የራስ ልጅ ሲያነባ የጎረቤት ማበስ ባልሆኑት መወደስ ባልገነቡት መግነን ዘፈን የውሸት ዘፈን አባይ ግዮን መባል ባክህ ይበቃሃል አባይ ያገር ሚሣይ አባይ የህዝብ ፀሀይ ብትሆን ይሻልሃል አባይ ይበቃሃል አሁን አረፍ በል በጀርባህ ተንጋለል የዚህን ምስኪን ሕዝብ ፈገግታና ሳቁን ከፊቱ ላይ ጠርገህ በንባ ተክተሃል የወንዝነት በደል ያለ ሐገር መብቀልያለ ሐገር ማብቀል ከሚመነጩበት ከሞሉበት መጉደል ሕዝቡ ሥለበቃው ግፍህ ሥለገፋው ይበቃል ብሎሃል ይበቃኛል በለው ይበቃሃል ግዮን ሳይፈፅሙ መጓዝ ያሰ ሕልም መፍሰስ እዚህ ደም ማስለቀስ እዚያ ዕንባን ማበስ ስ ጎጆን ንቆ መሪት በሌለው ባሸዋ በፀና በሠው ቤት መኮፈስ ይበቃኛል በለው ምክንያቱም ያልደከመ አይወድቅም ያልወደቀ አይተኛም ያልተኛ አያልምም እናም ል በመጠን አሸልብ ለማለም ቆም በ ታሇታፕሸንኘ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሥዩም መ ሁኔ አቧራውን ገፎ ሚጥል ከዱቃኔዕው ሬቆር ንገድ በኩል አናም ከወንዞች ድንጋይ ላይ ከባህር ዳርቻ ሰው ሆይ ወይም ክጥቅጥቅ ደን ከዋሻ ስር መንገድህን መንገድ ስጠው ሁለታችን ብቻ በሌላኛው መንገድ በኩል ሸሙጥ ከበዛበት ፃሜፍ ፍሰም አንስሳት ከፈሩት ካራዊቶቹ ገዳም ንገደኛው በጠቅላላ በዚህ በኩል ማንም ያልፋል አናብስት ካሉበት ከበረሃዎቹ ሳር ወይም ከጨለማው ጭፍቅ ካለው ዱር ይህን የድንጋይ ዱር ከተማውን ንቆን ሁለታችን ብቻ ከምንጭ ውፃ ቀድተን ለምለም ሳር ላይ አርፈን ከሰው እፎይ ብለን ካራዊት ተዛምደን ይህን ዓለም ንቀን የሁለት ዓለም ፈጥረን መኖር ብንጀምር ከወንዞች ድንጋይ ላይ አባህር ዳርቻ ወይም ከጥቅጥቅ ደን አዋሻ ስርቻ መኖር ብንጀምር በፍትራችን ቀንቶ ፍቅር ይሰደዳል ፍቅርም በራሱ ፍቅሩን ይፈልጋል ፍቅሩን ለማግኘትም በንፋስ ኮሽታ አኛን ያጋጨናል ምክንያቱም ፍትርም ከዱር ወቶ ፍቅሩን ያደ ሪል ቅናትን ሳይስማት አንድ ቀን መሙ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መፍክኳባት ሕፃኑ ልጅ ጮኽ ምንም ከዓላዩት ክከፅሩይ ዓይኖቹ ዕንባን አስተደመ ታላቁ ሠው ሔደ ዐጥ ብሎ ተኛ በወላጆቹ ንባ ጉዞው ተፈፀመ የመጣውን ሕዛን በነጭ ፈትል ጨርቅ ገላውን ሸፈነው ታላቁን ተጓዥ ሰው በሕፃነ ዐይነት በነጭ ፈትል ጨርቅ ጠቅልለን ሸኘነውዑ ወላጂቱ ትስቃለች የልጂን ጣት ትቆጥራለች የተጓዥ ሚሜስት ታነባለች ልጆቿ መልክ ላይ ባሏን ታስባለች መወለድ መፈጠር መሞት አለመኖር መፈጠር ለመሞት የሜደረግ ፍጥነት መሞት መሰናበት የልጅነት ፅንባን አስረክቦ መውጣት ኦ ክርስቶስ ምን አይነት ሕግ ነው ምን አይነት ስርዓት። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሱሁኑኩከኪ ዣጣ ፌፌዴ።