Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፀንፅ ከላይ እንዳየነው እምነት ለምን እንዴት ብሎ ሳይመራመሩ መቀበል ነው። ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ዖሰዚሯልጽ ሬዮ ዳሃም ምቋዕተ ዳግም ምጽአት ዳግም ልደት ዳግም ትንሳኤ ወዘተ ያለተካከለ ዳግም ላልነው እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ ናቸው ቀደም ሲል ኢየሱስ ክርስቶስ በሰውነቱ መጥቶ ዳግመኛም ለፍርድ ይመጣል ሲባል እንዴት ነው።
ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ው። ፉ ይህንንም እምነት የተመለከትን እንደሆነ በብዛት የሚዘወተረው በህንድ ሲሆን የተመሰረተው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ ዓዓ ነው የእምነቱ መስራች ይድሃ ሲባል የሚመሩበት መጽሐፍ ጉሪሂፒጭሳ ይባላል በአሁኑ ጊዜ የእምነቱ ተከታይ ብዛት ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ አንደሆነ ይገመተል ቡድሂዝም በአብዛኛው የአግዚአብሔርን መኖር የሚክድ አምነት ነው ቡድስቶች በአግዚአብሔርም ሆነ በማንኛውም ልዕለ ህላዌ አያምኑም አብዛኛዎቹ የአምነቱ ተከታዮች ኢየሱስ ክርስቶስን መንፈሳዊ ማስተዋል ያለው ሰው አድርገው ያዩታል በእነርሱ አመለካከት ሰው ነፍስ ወይም መንፈስ የለውም ይሁን እንጂ የሰው ምኞትና ስሜት ከሞት በላ ወደ ሌላ ሰው ሊገባ ይችላል ሰማይም ሆነ ሲኦል የለም ብሉ የሚያምን የእምነት ክልል ነው ዕዲፅ ስዳን ያታ ቦዕምንፆቻ ድሯያሃቻ ያጥፍቶቱ ዖነጀያቶኛ ሰምትት የክርስትና መስራች ክብር ምስጋና ይግባውና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ክርስትና የተመሰረተው ዓም ሲሆን የተመሰረተውም በእስራኤል በፍልስጤም ነው ክርስትና ከላይ እንደተመለከትነው በይሆናል ወይም በፍልስፍና የተመሰረተ ሳይሆን ጌታቸን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በዚህች ምድር ላይ ተመላልሶ ተሰቅሉ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ የመሰረታት ፃይማኖት ነች የሃይማኖቱም መመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ነው በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ቢሊዮን ተከታዮች አሉት መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ በብሉይ ኪዳን በአብራይስጥ በአረማይክ እንዲሁም ሐዲስ ኪዳን በግሪክ በጽርፅ ተጻፈ ሦስት አማልክት ሳይሆን በሦስት አካላት የተገለጠው አንድ አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሥሉስ አምላክ ነው እግዚአብሔር ፍጥረተ ዓለምን ከባዶነት ፈጠረ አርሱ ዘላለማዊ የማይለወጥ አምላክ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው ኢየሱስ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አኩል ነው ሰው በመሆኑ በመንፈስ ቅዱስ ተጸንሶ ከድንግል ማርያም ተወለደ ለኃጢያታችንም ቤዛ ሆኖ በመስቀል ተሰቅሎ ሞተ በሦስተኛውም ቀን መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ድንጋዩን አንከባሉላኝ ሳይል እንደተናገረው ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ዮሐ በክብርም ዐረገ ዳግመኛም ይህንን ዓለም ለማሳለፍ ይመጣል በጎ የሠሩ በቀኙ ክፉም የሠሩ በግራው ያቆማቸዋል ማቴ ዖሳሰዕሀም ሰምንፉ የእምነቱ መስራች በ የተወለደው መጠመድ ነው እምነቱም የተመሰረተው በመካና መዲና በ ዓም ገደማ አንደሆነ ይገመታል ዋና መስሪያ ቤቱ በሣውዲ ዐረቢያ መካ ይገኛል የእምነቱ ዋና ዋና ክፍሎች ሱኒና ሺያይት ናቸው የእምነቱ መመሪያ መጽሐፍ ቁራን ነው የተጻፈው በዐረብኛ ነው ሐዲት የመሐመድን ቃልና ሥራ የሚዘረዝር መጽሐፍ ነው መጽሐር ቅዱሳዊ ከሆኑት የሙሴ ሕግ መዝሙረ ዳዊት እንዲሁም የኢየሱስ ወንጌል ኢንጂል በቁራን ተቀባይነት ያገኙ ቢሆኑም በሙስሊሞች ዘንድ ግን ውድቅ እንደሆኑ ይቆጠራል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ በሙስሊሞች ዘንድ ያለው ግንዛቤ ስንመለከት ኢየሱስ አላህ ከላካቸው ነቢያት አንዱ ነው ከድንግል ተወለደ የእግዚአብሔር ልጅ ግን አይደለም ኃጢያት የለበትም መለኮት ግን አይደለም አምላክ አይደለም አልተሰቀለም ሳይሞት ወደ ሰማይ ዐረገ እንደ መሲህ አያቶላህ ይጠቀሳል አያት አላህ የእግዚአብሔር ምልክት ማለት ነው ኢየሱስ ለመኖርና ለመሞት ወደ ፊት ይመለሳል ቁርአን ኢየሱስን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ይለዋል የሙስሊም ምሁራን መልአኩ ገብርኤልን መንፈስ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉታችንን ይባርክ። በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉኃችንን ይባርክ። ያላቸው ሰው ሁሉ በልቡናው ነጻነት በሙሉ ፈቃደኝነት ያመልከውና ይከተለው ዘንድ ስለሚሻ ነው ያሕያ ባሕርይ ማለት ሥር ምንጭ ነቅፅ ማለት ነው ሃይማኖተ አበው ቀደምት የእጅ ጽሑፍ የዚህም ማስረጃ በመጽሐፍ ቅዱስ በስፋት ተጽፎ ይገኛል ባሕርይ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ተደጋግሞ የሚነገር ሥያሜ ነው ይህም የማይከፈል የአግዚአብሔር ልዩ መለያ ነው ይኸውም ሦስቱ አካላት አንድ የሚሆነበት ማለት ነው አንድም ባህርይ ማለት የአካል መገኛ ሥር አካል ሥራውን የሚሰራበት መሳርያ ማለት ነው ስለዚህ አካል ያለ ባህርይ ብቻውን አይቆምም በመሆኑም አካልና ባህርይ እንደ ሥርና እንደ ዐጸድ እንደ ቅንጣት እና እንዳገዳ የተያያዙ የማይለያዩ ናቸው በመሆኑም ባህርይ አካላዊ ፍፁም አካል ቢባል አንጂ አካል አይባልም አካልም ባህርያዊ ህያው ባህርይ ቢባል አንጂ ባህርይ አይባልም ወይም አካልና ባህርይ አንዱ በአንዱ አይጠሩም በየራሳቸው ቅሙማን ናቸው ይህም ባህርይ አካል ሥራውን የሚሰራበት የአካል መሳርያ ነው ለምሳሌ ብናነሳ ለውኃ አካልም ባህርይም አለው አካሉ በጽዋ በማድጋ የሚቀዳው ሲሆን ባህርይው ደግሞ ርጥበቱ ነው ሥራው የደረቀውን ማራስ የራሰውን ማበስበስ ነው ውኃ የደረቀ ነገርን ሲነክሩት ማራስ ርጥበት ባህርይው ስለሆነ ነው ሌላው ባህርይ የራስ የሆነ ከራስ የሚወጣ ነገር ነውፎ ስለሆነም በምንም አይነት መንገድ የማይለወጥ የማይቀየር ነገር ነው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ያሰዚታያጩጨሪጀ ስይደ ልዑል እግዚአብሔር ረቂቅ አምላክ በመሆኑ ባሕርይውን ለመመርመር ባንችልም አባቶቻችን በቅዱሳት መጻሕፍት እንዳስተማሩን የተወሰኑትን የእግዚአብሔር ባሕርይዎች ከዚህ ቀጥለን እንመለከታለን እግዚአብሔር መንፈስ ነው ከአካሉ ረቂቅነት ከባሕርይው ምጥቀት የተነሳ በእይታና በዳሰሳ ህልውናውን ማረጋገጥ የማይቻል በሚዳሰስ ሥራውና በሚሰማው ቃሉ የሚታወቅ መንፈስ ነውዮሐ ስለዚህ እግዚአብሔር የተሰወረ ሲሆን የተገለጠ ሲሆን የተሰወረ አምላክ ነው ኢሳ ነገር ግን ረቂቅ መንፈስ በመሆኑ ዝርው አይደለም ረቂቅ መንፈሳዊ አካል ያለው አምላክ ነው እንጂ ኢሳ ኛ ቆሮ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው በዘመናት የማይወሰን ከዚህ እስከዚህ የማይባልለት ዓለም ሳይፈጠር የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው አምላክ ነው መዝ ኢሳ ራዕ መዝ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ለአግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም አርሱ የፈቀደውን ነገር ያደርጋል አንጂ የማንንም ምክር አይጠቀምም በማንኛውም ጊዜ ሐሳብ አቅርቦለት ወይም ምክር ሰጥቶት ሊሰራ ያቀደውን ሊያስለውጠው የሚችል የለም የእግዚአብሔር ሁሉንቻይነት ፍፁምና በሁሉም ነገር ላይ ነው በሰማይም ሆነ በምድር አርሱ ከቶ የሚያቅተው ነገር የለም ኤር ማቴ ሉቃ መዝ ዘፍ እግዚአብሔር በሁሉ የመላ ነው እግዚአብሔር በሁሉ ምሉዕ ነው ከዚህ አለ ከዚያ የለም የማይባልለት ለአኗኗሩ ላይና ታች ግራና ቀኝ ፊትና ጊላ የሌለው ነው በሰማይም ይኖራል መባሉ ስለ ክብሩና ልዕልናው ነውኤር መዝ መዝ መዝ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ከአርሱ የተሰወረ ምንም የለም ይህም በመሆኑነ የሰው ልጅ ያሰበውን ሳያስበው በፊት የሚያውቅ አምላክ ነው መዝ ሐዋ ሮሜ ፅብ መዝ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ቅዱስ ማለት ንፁህ ልዩ ክቡር የተመሰገነ የተመረጠ ንዑድ ማለት ነው እግዚአብሔርም አርሱ በባህርይው ቅዱስ በመሆኑ በእርሱ አርአያና አምሳል የተፈጠረው የሰው ልጅ ቅዱስ እንዲሆን ይፈልጋል ዘሌ ኢሳ ዘፀ ኛ ሳሙ እግዚአብሔር ፍቅርና ደግ ነውኹ ስለ እግዚአብሔር ፍቅርና ደግነት በምንነጋገርበት ጊዜ የእርሱ ደግነት የሌለው ሁሉ የተለየ መሆኑን መገንዘብ አለብን እግዚአብሔር የደግነት ሁሉ ምንጭ ሲሆን የደግነቱ አይነት ፍጡር ከሚኖረው ደግነት የተለየ ነው የሰዎች ደግነት ከእግዚአብሔር ጋር ሊነፃጸር አይችልም ደግነት በባህርይው ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ደግነት ከአግዚአብሔር ጠባዮች አንዱ ነው እግዚአብሔር ደግ ነው መሀሪ ነው በአጠቃላይ ፍቅር ነው በምንልበት ጊዜ አግዚአብሔር በስሜቱ እንደሚመራ አድርገን ልንቆጥረው አይገባም እግዚአብሔር አይለወጥም በስሜታዊነት አይመራም ነገር ግን ሥራዎቹ ሁሉ በፍፁም ከራሱ እንደሚወጡ ብቻ ይመለከቷል የእግዚአብሔር ፍቅር ውስንነት ከሌለበትና ፍፁምነት ካለው ከእርሱ ከራሱ የሚመነጭ ነው ከራሱ አልፎ ወደ ፍጡሩ አቅጣጫ የሚመራ ፍቅርና ደግነት የሚታየው በድርጊቱ ነው እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የፈጠረው በራሱ በደግነቱ ነው እንጂ በሌላ ምንም ፍላጎት ወይም አስገዳጅ ኖሮት አይደለም መዝ መዝ ሚራ ዮሐ እግዚአብሔር አይለወጥም እግዚአብሔር በውሳኔው የሚፀና ያለውን የሚያደርግ የተናገረውን የሚፈፅም በውሳኔው አንደሰው የማይፀፀት አምላክ ነው ቃል ኪዳኑን የሚጠብቅ ጻድቅ የባሕርይ አምላክ ነው ተወዳዳሪ የሌለው ፍፁም በመሆኑ ከዚያ የበለጠ ፍፁምነት ሊኖር ስለማይችል የበለጠ ፍፁም በመሆነ አይለወጥም አሁን ካለው ደግነት መሐሪነት ትክክለኛ ፍርድ ፈራጅነት ቅዱስነት አዋቂነትና ብርታት ኃያልነት አይጨመርም ወይም አይቀንስም ዘጉ ሚል ሮሜ ፍርዱ በጊዜና በሰዓት ያልተወሰነ በመሆኑ ሃሳቡን መለወጥና ውሳኔውን ማሻሻል አያስፈልገውም በቦሴ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግለኃችንን ይባርከ። ሄ ዖፉበያያ መዘትስፇቻ መጋታዊቋታቅ ፍልስፍናውን የጀመረው ዳስተር ሲሆን ለዚህ ዓለም ሁለት ደግና ክፉ አምላኮች አሉ ብሎ ያምን ነበር ረቂቁን የማይታየውን ሁሉ ደጉ አምላክ አንግረማ ፈጠረ ለምሳሌ ነፍስን ሲሆን የሚታየውንና ግዙፉን ሥጋ የፈጠረው ክፉ አምላክ አህራማዝዳ ነው በማለት ይናገራሉ ቤተ ክርስቲያን ግን ሁሉን የፈጠረው አንድ አምላክ እግዚአብሔር ነው ብላ ታምናለችዘዳ ያሏጓቀሰ ፍፕረ ይህ ደግሞ የባቢሎናውያን ተረት ነው የዓለም ፍጥረታት ከአንድ ትልቅ እንቁላል የተገኙ ናቸው ብለው ያምናሉ እኛ ግን እግዚአብሔር ይህን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ አንደፈጠረ እናምናለን መመጨንፇ አያንዳንዱ ፍጥረት ከእግዚአብሔር ላይ እየተከፈለ ወይም አንደ ላብ እየመነጨ ነው የተፈጠረው ይላሉ ነገር ግን ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን ፍጥረታት የተፈጠሩት በእግዚአብሔር ሐሳብ ቃል ተግባር እንጂ በዚህ መልኩ አይደለምመዝ ያፅማፎኑሃ ይህች ዓለም መጀመሪያም መጨረሻም የላትም ፍጥረት ይወለዳል ያድጋል ይሞታል እንደዚህ እያለ ይቀጥላል ብለው ነው የሚያምትት ነገር ግን ይህች ዓለም መጀመሪያ እንዳላት ሁሉ መጨረሻም አላት ጌታችን በወንጌል እንደተናገረው ማቴ ድታፎቱፇ ዓለም ማንም ሳይፈጥራት ባልታሰበ ወቅት ድንገት ተገኘ ብለው ይናገራሉ እግዚአብሔር ግን የሚሰራው ሥራ ሁሉ ጊዜና ወቅት ዓለውመክ ዘፍ ዴፅሪም እግዚአብሔር ዓለምን ፈጥሮ ተዋት እንጂ አያስተዳድራትም ዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ይላሉ እግዚአብሔር ግን ምን ጊዜም ይህችን ዓለም ከመጠበቅ ችላ ብሎ አያውቅም ምታፖጋታዊቱታም ይሔኛው ደግሞ የህንዶች ፍልስፍና ነው የምንኖርባት ምድር ያለ ይመስላል እንጂ የለም ምትሐት በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ አንደ ህልም ነው በማለት ይናገራሉ ፅ ሰጎፎኑሃ ማንኛውም ነገር የተገኘው ከቁስ አካል ነው ይላሉ ነገር ግን እነዚህን ሁሉ የፈጠሩት የእግዚአብሔር አጆች ናቸውበኛ ዮሐ ኢሳ ፅጃሯጋሜ ውም የዚህ ፈላስፋ ቻርለስ ዳርዊን ነው ማንኛውም ነገር በአዝጋሚ ለውጥ ከትንሽ ወደ ትልቅ እያደጉ መጥተዋል ወደፊትም አድገቱ ይቀጥላል በማለት ያስተምራሉ ነገር ግን በዓለም ታሪክ ውስጥ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት የተለወጠ የለም ፅምዛያፎ ይህ የጥንት እምነት ነው እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ውስጥ አለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ነው ብለው ያምናሉ ቤተ ክርስቲያን ግን አምላክነት ለሰው ልጆች ቢሰጥ የጸጋ ነው እንጂ የባሕርይ አምላክነት የእግዚአብሔር ብቻ ነው ትላለች ኢሳ እንግዲህ ከላይ ከተጠቀሱት ሩ ነጥቦች በመነሳት ቤተ ክርስቲያን ፈላስፋዎቹ በተናገሩት ሳትሆን በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ እንደተገለፀው እግዚአብሔር ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ አንደፈጠረውና ለዚህ ዓለም መጨረሻ እንዳለው እንደዚሁም በውስጡ ያሉ ፍጥታት በሙሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ፈጣሪነት እንደተፈጠሩ ታምናለች የዚህ ዓለም ደህንነት ተጠብቆ የሚኖረው በዘልመማድ ሳይሆን በአግዚአብሔር መጋቢነትና ጠባቂነት ነው የፍጥረቱ መወለድ ማደግ መሞት የነፋሳት መንፈስ የብርሃናት መመላለስ የውኃዎች መፍሰስ የመዓልትና ሌሊት መፈራረቅ የመሳሰሉትን በሙሉ በልዑል እግዚአብሔር እና በፍጡራት መካከል ባለው የአባትነትና የልጅነት ምሥጢራዊ ግንኙነት የሚፈፀም አምላካዊ ተአምር ነውፄኖ መዝ ሐዋ ኢዮ ዖሰዚታቶ ፅያሜ ይህ የሰባቱ ዕለታት ስያሜ የሚገልፅ ነው ለእነዚህ ዕለታት ስያሜ የሰጡት ሊቃውንት ናቸው ዕለቱ ከሚይዘው ይዞታና ምሥጢር የተነሳ የወጣ ሥያሜ ነው ይኸውም እሑድ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አንድ ማለት ነው ሥነ ፍጥረት አንድ ተብሎ የተጀመረው በዚህ ዕለት ስለሆነ የተሰጠ ስያሜ ነው ሰኑይ ሰኛ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ሰነየ ወይም መልካም አደረገ ማለት ነው በመጀመሪያው ቀን በዕለተ እሁድ የተፈጠሩ ፍጥረታት መልካም መሆናቸውን ለማመልከት ነው አንድም የፍጥረት ሁለተኛ ቀን ማለት ነው ማክሰኛሰሉስ ትርጉሙ የሰኞ ማግስት ማለት ሲሆን ፍጥረት ከተጀመረ ሦስተኛ ቀን ማለት ነው ረቡዕ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አራተኛ ማለት ነው ለፍጥረት አራተኛ ቀን ነው ሐሙስ በግዕዝ አምስት አደረገ ማለት ነው ለፍጥረት አምስተኛ ቀን ነው ዓርብ ማለት በምሥጢራዊ አፈታቱ የፍጥረታት መካተቻ ማለት ነው እግዚአብሔር ፍጥረትን ሁሉ በስድስት ቀን ፈጥሮ ፍጥረት የተካተቱበት የተፈፀሙበት ዓርብ በመሆኑ የተሰጠ ስያሜ ነው የመና መካተቻ ማለት ነው አስራኤል በምድረበዳ ሳሉ መና ከሰማይ ቀን ወረደላቸው በቀዳሚት ዕለት ሰንበት በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉኃችንን ይባርክ። ፅያፀሃፅ እንዲል መዝ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉኃችንን ይባርክ። ወኤረር በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉኃችንን ይባርክ። ው መኃ በቦሴ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግለኃችንን ይባርከ። ዚቋጩጨረ»» ብሎ አንድነቱን ይገልፃል ኢሳ ቅዱሰ ቅቶዕ ቅዱዕ ዳጽሉጩጨረ ገሥ ፍይቻም ምታሪ ብለው መላእክት ሲያመሰግኑ ሰምቷል ሆኖም መላዕክት ሲያመሰግኑ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ ሦስትነታቸውን ይገልፃል ተመሳሳይ ቃል መሆኑ አንድነታቸውን ያስረዳል ኢሳ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈስ ልከውኛል ተላኪ ወልድ እግዚአብሔር ብሎ አብን መንፈስ ብሎ መንፈስ ቅዱስን ማመልከቱ ነው መዝ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችን የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች ጊዜ የእግዚአብሔር ቀኝ ማለቱ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን መጥራቱ ነውቃሉ አለመለወጡ አንድነቱን ያመለክታል ዘጉ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግዚአብሔር ፊቱ ወደ አንተ ያንሳ ሰላምን ይስጥህ ጊዜ እግዚአብሔር ብሎ መጥራቱ ነቱ ቃሉ አለመለወጡ አንድነቱን ያመለክታል ዲፅ ጳዳን የእግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት በብሉይ ኪዳን የተገለጻ ቢሆንም ዳሩ ግን እንደ ሐዲስ ኪዳን በግልጽ አልተረዳም ጉልህ አልሆነም ነበር እግዚአብሔር ራሱን በራሱ በገሀድ የሚገልጽበት ጊዜ በደረሰ ወቅት ቀድሞ ለእስራኤለውያን ሰውሮት የነበረውን አንድነቱና ሦስትነቱን ምሥጢር ገሀድ አድርጎ ጌታችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድነትንና ሦስትነትን በጎላና በተረዳ ነገር ገለፀልን አስረዳን ይኸውም ማቴ « ኢየሱስ ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይ ሲመጣ ታየ እነሆም ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ ኛ በዮርዳኖስ ወልድ ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ በተለየ አካሉ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅ ታይቷል ኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ወይም መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል በጌታችን ራስ ላይ ሲቀመጥ ታይቷል መንፈስ ቅዱስ አካላዊ ባይሆን ኖሮ በርግብ አምሣል ባልተገለጠ ነበር ድምፅም ከሰማያት መጣ ይህ ድምፅ የመጣው ከኛው አካል ከአብ ነው የአብ ድምፅ ስለመሆኑ የምወደው ልጅ የሚለው ቃል ያረጋግጥልናል ሆኖም በዚህ ክፍል ላይ ሥላሴ በህልውና አንድ መሆናቸውን እንንገነዘባለን ማቴ እርሱም ገና ሲናገር እነሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እነሆም ከደመናው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚለ ድምፅ መጣ ወልድ ብርሃነ መለኮቱን መንፈስ ቅዱስ በደመና አምሳል ሲወርድ አብ በደመና ሆኖ የምወልደው የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ሲል ሶስትነቱን ገልጧል ማቴ ጌታ ጌታዬ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ በቀጌ ተቀመጥ አለው ልብ አምላክ ዳዊት አስቀድሞ ጌታዬ አብ ጌታዬ ወልድን በቀጌ ተቀመጥ አለ ብሎ በአካል የተለያዩ መሆናቸውን ተናግሯል መዝ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ማቴ እንገዲህ ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው እያስተማራችሁ ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው ሉቃ መንፈስ ቅዱስ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ይፀልልብሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ነው ዮሐ « በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር» በመጀመሪያ ቃል ነበረ ማለቱ ከድንግል ማርያም ከመወለዱ በፊት ቅድመ ዓለም መኖሩን ያመለክታል ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ማለቱ ከእግዚአብሄር አብ ጋር እንደ ነበረ ሲያመለክት ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ማለቱ ራሱ ወልድ እግዚአብሔር እንደሆነ ያመለክታል ይህ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ብሎ ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር እንደ ነበረ ይገልፀል ዮሐ ቱ «ብትወዱኝስ ትፅዛዜን ጠብቁ ከእናነተ እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሠጣችኋል እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለሆነ ሊቀበል የማይችለው የእውነት መንፈስ ነውና ዮሐ « ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ እርሱ ስለእኔ ይመሰክራል ዮሐ ሐዋ ቆሮ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የእግዚአብሔርን ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን» ፐዙሐ « በሠማይ የሚመሰክሩ ሦስት ናቸው እነርሱም አብ ልጅም መንፈስ ቅዱስም ናቸው እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ራፅ ቱ « አየሁም እነሆ በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ ነበር ከእርሱ ስሙና የአባቱ ስም የመንፈስ ቅዱስም ስም በግንባራቸው ላይ የተፃፈባቸው ሺህ ነበሩ ምቻፖሥነረ ሥዛሴ ያዚቻውንተ ያሕዩፍተ ዲዮናሲዮስ ባሕርያቸው አንድ ስለሆነ አንድ ይባላሉ የሥላሴ ገጽ በየአካላቸው ልዩ ሲሆኑ በመለኮት አንድነት ፀንተው ይኖራሉ ። አንድ ሲሆኑ ሦስቱ አካላት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስለመገለጣቸው ሦስት ናቸውና አመስግኗቸው» ዛይማኖት አበው ዘድዮናስዮስ ገጽ አግናጥዮስ « አብ በወልድ መንፈስ ቅዱስ ህልው እንደሆነ ወልድም በአብ በመንፈስ ቅዱስ ህልው እንደሆነ መንፈስ ቅዱስም በአብ በወልድ ህልው እንደሆነ እናምናለንይህች ሦስትነት ያለመለያየት የተካከለች ናትኔ አንዲት አገዛዝ አንዲት ፈቃድ አንዲት ኃይል አንዲት መንግስት አንዲት ስግደት ምስጋና አንዲት ክብር አንዲት ዕንፅ ለሥላሴ ይገባል» ዛሃይማኖት አበው ዘአግናጥዮስ ገጽ አግናጥዮስ « አብ ወልድን መንፈስ ቅዱስን ወደ መሆን አይለወጥም ወልድም አብን መንፈስ ቅዱስን ወደ መሆን አይለወጥም መንፈስ ቅዱስም አብን ወልድን ወደ መሆን አይለወጥም እነዚህ ሦስቱ አካላት በጌትነት በክብር ፍፁማን ናቸው በአንድ መለኮት አንድነትን አንድ ናቸው ገጽ ሠለስቱ ምዕት « አብ ወልድ ነው መንፈስ ቅዱስም ነው ወልድም አብ ነው መንፈስ ቅዱስም ነው መንፈስ ቅዱስም አብ ነው ወልድም ነው ብለው የሥላሴ አካል አንድ ነው ስም ግን ሦስት ነው የሚሉ የነሰባስልዮስን የረከሰች ህይማኖት እናወግዛለን አንድ አካል ሦስት ስም የሚሉ እነዚህ ከሃይማኖታችን የወጡ ናቸው ቅዱስ ጎርጎርዎስ የቂሳሪያ ኢዲስ ቆልስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንላለን የእግዚአብሔር ስሞች ናቸው ትርጓሜው በገፅ በመልክ ፍፁማን የሚሆኑ ባለመለወጥ ፀንተው የሚኖሩ አካላት ማለት ነውና በባሕርይው አንድ ሲሆን ሦስቱ አካላት ፀንተው በሚኖሩ ከእነዚህ ስሞች ይጠራሉ የአካላት አንድ መለኮት ናቸው ሄሃይማኖት አበው ገጽ ቅዱስ አትናቴዎስ « በባህርይ አንድ እንደሆኑ በሦስቱ እናምናለን እነቪህም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ፅ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ አብ የሚያድን ነው ወልድም የሚያድን ነው መንፈስ ቅዱስም የሚያድን ነው አንድ ሲሆኑ ሦስት ናቸው ሦስት ሲሆኑ በባሕርይ በመለኮት በክብር በመመስገን በስልጣን ፍጡራንን ሁሉ በመፍጠር በፈቃድ ኃጢአትን ይቅር በማለት በማትለወጥ እውቀት በረከትን በመስጠት አንድ ናቸው ዛይማኖት አበው ገጽ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ኢጵስ ቆጸስ የሦስቱ አካላት መለኮት ፍፁም አንድነትን ልናውቀው ይገባናል የእነርሱ የሚሆን አንድ መለኮትን አንድ በማድረግ እናዋህድ በአብ ወላዲነት አሰራዒነት መለኮት አንድ እንዲሆን ሄፃይማኖትን እንመን ወልድ ከአብ ተወልዷልና መንፈስ ቅዱስም ከአብ ተገኝቷልና አብ ከወልድ ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ ሣይቀድም ወልድ ከአብ በመወለዱ መንፈስ ቅዱስም ከአብ በመስረፁ የፈጣሪነትን የሦስትነት መለኮት አንድ ይሆናል ሃይማኖት አበው ገጽ ቅዱስ አትናቴዎስ በሃይማኖተ አበው ላይ አብ አምላክ ነው ወልድ አምላክ ነው መንፈስቅዱስ አምላክ ነው ነገር ግን ሦስት አማልክት አይባሉም ሲል የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በግልፅ ያስረዳል ኪራኮስ ዘአንፆኪያ ለማርቆስ ዘእስክንድርያቡ ሲልክ አብ ለብቻው የሚሰራ አይደለም ወልድም ለብቻው የሚሰራ አይደለም መንፈስቅዱስም ለብቻው የሚሰራ አይደለም አብ የወደደውን ወልድና መንፈስቅዱስ ይፈፅማሉ ሥራቸው አንድ ናቸው በማለት በግልፅ አስረድተዋል አባ ሕርያቆስ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ያስባሉ ይናገራሉ ይፈቅዳሉቅ ማርያም በማለት ከላይ ያለውን የኪራኮስ ሐሳብ ግልፅ አድርጎ አስረድተዋል ቅዱስ ፊላታዎስ ለወልድና ለመንፈስቅዱስ አብ ልባቸው ነው ለመንፈስቅዱስና ለአብም ወልድ ቃላቸው ነው ለወልድና ለአብ ደግሞ መንፈስቅዱስ እስትንፋሳቸው ነው በማለት የቅድስት ሥላሴን የኩነት ሦስትነት በግልፅ ያስረዳል ቅዱስ ኤፍሬም በሱም ፈቃድ በአባቱም ፈቃድ በመንፈስቅዱስም ፈቃድ መጥቶ አዳነን በማለት በፈቃድ አንድ መሆናቸውን በግልፅ ያስረዳል ቅዱስ ጎርጎርዮስ በስም ሦስት ናቸው እንላለን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ባሕርይ አንድ ሥልጣን ናቸው በአንድ መለኮት በባሕርይ የጸኑ ሦስት አካላት ሲሆኑ ከሦስቱ አንዱ የሚበልጥ አንዱ የሚያንስ አይደለም በማይመረመር በአንድ ክብር የተካከሉ ናቸው እንጂ ሃይአበ ዘቄ ጎርጎረዮስ ቅዱስ ሳዊሮስ ሦስቱ አካላት በመልክ ፍጹማን ናቸው ሦስቱ ገጾች በክብር በብርዛን አንድ ናቸው በባሕርይ አንድ ናቸው በሥልጣን አንድ ናቸው በጌትነት አንድ ናቸው በመስገድ አንድ ናቸው በመመስገን አንድ ናቸው ሃይዘ ሳዊሮስ ገጽ አባ ገብርኤል ሥላሴ ክቡር ምስጉን ነው በአካላት ሦስት ናቸው መለኮት አንድ ነው ሥልጣን አንድ ነው ሥራ አንድ ነው ፈቃድ አንድ ነው የመለኮት ገንዘብ የሚሆን ባሕርይ አንድ ነው ፃይዘ አባ ገብርኤል ገጽ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ፅኋ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ትድጽስት ሥሳሴ ከሕዜ ኩቡ ዓሰም በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግለታችንን ይባርከ። በቦሴ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግለኃችንን ይባርከ። በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገ ልግሉታችንን ይባርከ። አምንበት ዘንድ ቢለው ያየኸው ከአንተ ጋር የሚነጋገረው እርሱ ነው ብሎ መሰከረለት እንጂ በአርሱ ውስጥ ያለው አላለም የአብ ልጅ የማርያም ነውና ይህ የሚያስረዳን መለኮት ከትስብእት ሥጋ ጋር በተዋሕዶ ሰው መሆኑን ነው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድ ወቅት ፊሊሏስዮስ ቂሳርያ ተብላ በምትጠራ መንደር ውስጥ ሐዋርያትን ሰብስቦ ቋዎቸ ይጎውን ፊቾኞ ማን ደይታሁ» ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ ሐዋርያቱም ግማሹ ኤርሚያስ ነው ግማሹ ሙሴ ነው ግማሹ ደግሞ ኤሊያስ ነው አንዳንዶቹ ደግሞ ከነቢያት አንዱ ነው ይሉፃል አሉ በዚህ ጊዜ ጌታችን መለሰና ለሐዋርያት አናንተስ አኔን ማን ትሉኛላችሁ አላቸው ያን ጊዜ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ፈጠን ብሎ ናዛንኾ ጳድፇዕ ያዖሂያው ያጨድ ፊይኞ ሠ አለው ማቴ በዚህ የሐዋርያው ንግግር ውስጥ የምንረዳው ነገር አንተ በማለት የተናገረው መለኮት ከትስብእት ሥጋ ጋር የተዋሐደውን ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ከሁለት አካል አንድ አካል ሆኖ በፊቱ ተቀምጦ የነበረውን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ነበር በዚህ ቃል ውስጥም ሥጋው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሕዶ ሰው መሆኑ ሊቀ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ መስክሯል ቅዱስ ጳውሎስም ለዕብራውያን በላከው መልዕክቱ ላይ ቃል ሥጋን በተዋሐደ ጊዜ አለቀሰ ፀለየ በማለት በዕብ ላይ ያስረዳል ሐዋርያው ምሥጢረ ተዋሕዶን ሲገልፅ ማልቀስ መፀለይ መፍራት ለሥጋ ነው እንጂ ለመለኮት አይደለም ዳሩ ግን መለኮትና ሥጋ በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ስለሆኑ ሥጋ የሚሠራውን መለኮት መለኮት የሚሰራውን ሥጋ ይሰራል ይህ የሚያስረዳው ደግሞ ተዋሕዶን ነው ቱሦፅሪጽ ያዚቻውንተ መዳሕዩተ ሥጋ የሌለው እርሱ ሥጋዋን ተዋሕዶ እንደ ሰው ሁሉ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በጌትነቱ ሳለ በማኅጸኗ ተጸነሰ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ቢደርስ በማይመረመር ግብር በኅቱም ድንግልና ተወለደ ማኅተመ ድንግልናዋ አልተለወጠም ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ ተወለደ እንጂ ቀሃይማኖተ አበውዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ገጽ መለኮት ከትስብእት ሲዋሐድ የእግዚአብሔር ቃል ተዋሕዶ ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ የሚባል አይደለም መሰኮቱን በሥጋ አልተወለደም የሚሉት ክፉ ጥፉ ወራዶች የሚሆኑ ሰዎች እንደተናገሩ በማይመረመር ግብር ነው እአንጂ ሃይማኖተአበው ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ገጽ የመለኮት ባሕርይ እና የትስብእት ባሕርይ ተዋሕዶ አንድ መልክም በሥራው ሁሉ ፍጹም ነው እንጂ ነፍስ እውቀት ገንዘቡ ነው ከኃጢአት ሁሉ የተለየ ነው ቀሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ገጽ ዖስያፇዕ ቦዖስፎሮ ምዛስነፉ ቀደም ብለን በምዕራፍ ሁለት ክፍል ውስጥ አንስተን እንደገለጽነው በትምህርተ ሃይማኖት ውስጥ ወሳኝ ተብለው ከሚነገሩት ነገሮች ውስጥ አንዱ ይህ ባሕርይ የሚው ነው ይህም ቃል በምሥጢረ ሥላሴም በምሥጢረ ሥጋዌ ላይ በስፋት ተጠቅሶ ይገኛል ለዚህ ባሕርይ በሚለው ቃል ውስጥ ያለውን ታላቅ መሠረታዊ የዛፃይማኖት ምሥጢር በመፍታት ልናውቀው ይገባል በተለይ በዚህ በምሥጢረ ሥጋዌ ትምህርት ውስጥም ወደ ፊት በስፋት ጠቅሰን የምንመለከተው ስለሆነ ባሕርይ የሚለው ቃል ውስጣዊ ምሥጢር ተጥለን እንመለከተዋለን ያቁሪይ ባሕርይ ማለት የአካል መገኛ ሥር አካል ሥራውን የሚሰራበት መሳርያ ማለት ነው ስለዚህ አካል ያለ ባሕርይ ብቻውን አይቆምም በመሆኑም አካልና ባሕርይ አንደ ሥርና እንደ ዐጸድ አንደ ቅንጣት እና እንዳገዳ የተያያዙ የማይለያዩ ናቸው በመሆኑም ባሕርይ አካላዊ ፍፁም አካል ቢባል እንጂ አካል አይባልም አካልም ባሕርያዊ ህያው ባሕርይ ቢባል እንጂ ባሕርይ አይባልም ወይም አካልና ባሕርይ አንዱ በአንዱ አይጠሩም በየራሳቸው ቅሙማን ናቸው ይህም ባሕርይ አካል በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ሥራውን የሚሠራበት የአካል መሳርያ ነው ለምሳሌ ብናነሳ ለውኃ አካልም ባሕርይም አለው አካሉ በጽዋ በማድጋ የሚቀዳው ሲሆን ባሕርይው ደግሞ ርጥበቱ ነው ሥራው የደረቀውን ማራስ የራሰውን ማበስበስ ነው ውኃ የደረቀ ነገርን ሲነክሩት ማራስ ርጥበት ባሕርይው ስለሆነ ነው ሌላው ባሕርይ የራስ የሆነ ከራስ የሚወጣ ነገር ነው ስለሆነም በምንም ዓይነት መንገድ የማይለወጥ የማይቀየር ነገር ነው ስለሆነም ስለ ክስቶስ የባሕርይ አምላክነት ስናነሳም የክርስቶስ አምላክነት ሥልጣን የባሕርይ ገንዘቡ መሆኑን ለማስረዳት ነው ስለሆነም የባሕርይ አምላክነቱን ከዚህ ቀጥለን አጠር አድርገን እንመለከተዋለን ይኸውም በቻሀፉቱ ፅምዛስ አው ቀደም ብለን ምሥጢረ ሥላሴ ላይ እንደተመለከትነው ከቅድስት ሥላሴ ሦስትነት ውስጥ አንዱ የኩነት ሦስትነት ነው ይኸውም ልብ ቃል እስትንፋስ በዚህ ውስጥ እግዚአብሔር ወልድ በኩነት ሦስትነት ውስጥ ቃል ነው ለዚህ ነው የወልድ ቃልነት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ተመዝግቦ የምናገኘው ይኸውም በዮሐ ጪወሪያ ሯ ቻሪሀም ያስጸታያጩጨሪ ያእድዮ ቻሪም ጸጂጩቋጀ እና ቻ ሥ። ያኑ» ዮሐ በማለት ቀድሞ ቃል የነበረው ክርስቶስ አሁን በድህረ ዓለም ሥጋን ተዋሕዶ ሰው ሆነ ይህም በመሆኑ ክርስቶስ መጀመሪያ የነበረው እግዚአብሔር መሆኑን ግልፅ ያደርገዋል በዮሐ ላይ ታዌደ ቦዖሚመያዘረ ዎቻሰቶ ናፇው ፅጸህም ያ ቻሀ መንረፅ ቀቅደዳ ቻው ስያደ ቻቋሕቱ ንድ ኛቻሙው በዚህ ክፍል ላይ የምንረዳው ደግሞ ቃል የተባለው ወልድ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመለኮት በባሕርይ ትክክል ሆኖ ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን እንረዳለን በዚህ ጥቅስ ውስጥ የተጠቀሰው ቃል በወንገል ላይ ወልድ በሚል ተተክቶ እናገኘዋለን ማቴ ወልድ የተባለው ትንቢት የተነገረለት ሱባዔ የተቆጠረለት በወሰነው ጊዜ በፈቃዱ ሰው የሆነ አምላክ እርሱ ክርስቶስ መሆኑ ግልፅ ነው ስለዚህ ቃል የተባለው ወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ ሆኖ የሚመለክ እግዚአብሔር ነው በራዕ ላይ ሟቐምም ያያሃረጩ ሆሇስዕ ተሀ ውም ያሰሃጸደታችጨጀ ቻሀ ተያቋሀሆ ያሀታኛ ያዎቸሞኑ ዖፉፃ«ያተ ዞነሃያሥታቶ ንዖጾሥናኛ ዖፇቾ ታ ዖሚሀ ፅም ው እንደተባለውም ደም የተረጨ የተባለው ልብስ ትስብእትን ሥጋን ተዋሕዲል ስሙንም አካላዊ ቃል ይሉታል በልብሱም የተሰወረውን የሚገልጠው የምሥጢር ንጉሠ ነገሥት እግዚአ አጋእዝት የሚል ስም አለው ብሏል ይህ ደግሞ በግልፅ የአካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስን የባህርይ አምላክነት ያስረዳል እነዚህ ከላይ በሦስት ክፍል ያስቀመጥናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የአካላዊ ቃል የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕይ አምላክነት በግልጥ የሚያስገነዝቡን ናቸው ዖነሃዚታያሥ ልድ ቢይኛዮ ያሆኑ ምሳጎጵ ሮው ይህ ደግሞ እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ የአግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጁ በመሆኑ የባሕርይ አምላክ መሆኑን ያስገነዝበናል ይኸውም ወልድ በባሕረ ዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ አብ ስለ ባሕርይ ልጁ ሲመሰክር ታ ዳደፅ ዖሚያኝ ያዖምዉያው ይደ ደሸ አ» ማቴ ሉቃ ሲል ተሰምቷል ይህ የእግዚአብሔር አብ ምስክርነት በተአምራዊ ምልክቶች የታጀበ ነበር በዚያን ጊዜ ክርስቶስ ሲጠመቅ ሰማያት ተከፈቱ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወርዶ በወልድ ራስ ላይ ረበበ ከሰማይ ድምፅ ተሰማ ያ ድምፅ የአብ የምስክርነት ድምፅ ነበር በተሳሳይ ሁኔታ በማር ማቴ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ላይ ክርስቶስ ምሥጢረ መለኮቱን በደብረ ታቦር ላይ በገለጠው ጊዜ አብ ስለ ወልድ ምስክርነት የሰጠ መሆኑ ተመዝግቧል ይኸውም ደመሄሃም መሃፇ ረዳቸው ስድደወሃም ዖምጪያው ዕሪዲደ ፅታ ። ቕ አለ ይህም ክርስቶስ ስለ እኛ በመገረፉ በመቁሰሉ በመመታቱ በመስቀል ላይ ስለ እኛ ኃጢአት በመሾሙ በደላችንንም ሁሉ ተሸክሞ በፍቅሩ እኛን ወደ እርሱ በመጥራቱ ከነበርንበት የዘላለም ሞት አውጥቶ ወደ ዘላለም ሕይወት አሻገረን አደረሰን ይህም እውነተኛውና ብቸኛው የመዳናችን መንገድ እርሱ በመሆኑ ነው መጽሐፍ ቅዱስም በመመታቱ ቁስል ጳኋረርታ ቋዕሰ ዳኛ ፇፈወፅፇ ይለናል ትኢሳ ስለዚህ መንገድ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንደሚያደርስ ሁሉ አንዲሁ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት የወሰደን ያሻገረን እርሱ ስለሆነ እኔ መንገድ ነኝ አለ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ይቻያፕኛቶነሇያ ጾሆሞ ሥሰስር ዖሚያአትቶ ያዌዎቻ በመሠረቱ ይህ የእምነት ድርጅት ከላይ በምዕራፍ አንድ ውስጥ እንደጠቀስነው የአርዮስን የክህደት ሐሳብ ይዞ በ ዓም በአሜሪካ ሀገር ቻርለስ ሪስል በተባለ ሰው የተመሰረተ ነው ይህም እምነት መጠሪያ ስም በትክክል እስከ ዓም ያልነበረው ሲሆን የአምነቱ ተከታይ በኮሎምበስ በ ዓም እኤአ ስብሰባ ተቀምጠው ስማቸውን የይሆዋ ምስክር ብለው ተስማምተው ሰይመውታል ይህም እምነት ከክርስትና አመለካከት ፍፁም የራቀ በመሆኑ በአመለካከት ረገድ በተለይ በክርስቶስ ላይ ባለው አመለካከት ለእስልምና እምነት ይቀርባል ሆኖም በክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት ዙሪያ የሚሰነዝሩት ቁንፅል ሐሳቦች አሉ ይኸውም ገዚራሇጨጀ ስሪው ያታ ፅዕሰቁድም ያሃሃረው ቋንዲያ ይዛዕ ራእ የጅሆቫዊትነስ እምነት ድርጅት ይህን ጥቅስ በመያዝ ኢየሱስ ይኸው የእግዚአብሔር የመጀመሪያው ፍጡር እንደሆነ በግልፅ ተቀምጧል ይላሉ ነገር ግን አባባሉን አልተረዱትም እንጂ የባለ ራእዩ የዮሐንስ አባባል ፍጥረታት ከመፈጠራቸው በፊት የነበረው እንዲህ ይላል ማለቱ ነው ከፍጥረታት ቀድሞ የነበረ ማለትና መጀመሪያ የተፈጠረ ማለት ባነጋገርም በሐሳብም ከፍተኛ የሆነ ልዩነት አለው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀድሞ መኖሩ የተረጋገጠ ነው እንዲህ ተብሏል ሇጪቸወፈያ ቻሀሆ ገ ቻዐም ያሳትጽታያጨያጀ ያንዯ ኣ ቻዐም ጂታያጩጨያጀ ያስደታ ያን ስያጎውም ንዳቾ ንጳ ያያ ፅሯታ ሪያንም ዮሐ ቃል የተባለው ኋላ ሥጋ ሆኖ በምድራችን ላይ የተገለጠው ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍጥረት ሁሉ ከጊዜም በፊት ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በቃልነት ህልው ሆኖ ይኖር ነበር እናም ዮሐንስ ወንጌሉን በመጀመሪያ ቃል ነበር ብሎ አንደ ጀመረ ሲጨርስ በራእይ መጽሐፉ ላይም ኋፇሂዳጨረ ዕፈጠረው ሯቻታ ፅሰዕፇድም ያረው ዲህ ይጎል ያለው ቃልን ወልድን ነው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ምስቤዬኡ ከጅስት ምሥጢር ጥምዋት ጭሠዎፎ ሠ መ መዬ መዕ ቀጨ ጥምቀት የሚለው ቃል አጥምቀ ከሚለው የግዕዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ከውኃ ውስጥ መጥለቅ መነከር መጠመቅ ማለት ነው ይኸውም በዚህ አይነት ጥምቀት ስንጠመቅ መረጨት ወይም ውኃን በማፍሰስ ሳይሆን ሰውነትን አስኪያጠልቅ እስኪያለብስ ድረስ ከራስ ፀጉር አስከ አግር ጥፍር ድረስ በተጸለየበት ውኃ ማየ ሕይወት ማየ ገቦ ውስጥ ጊዜ በስመ ሥላሴ መጥለቅ መዘፈቅ ከውኃ ብቅ ጥልቅ በማድረግ የሚፈፀም ምሥጢር ነው በዚህ ምሥጢር አፈፃፀም ጊዜ አማኒው ወይም ተጠማቂው ከማየ ሕይወት ውስጥ ጥልቅ ማለቱ መሞቱን ብቅ ማለቱ ትንሣኤውን ያሳያል እንዲሁ ሦስት ጊዜ መከናወኑ የቅድስት ሥላሴን ሦስትነት ያስረዳል ሮሜ ዮሐ ጥምቀት ከአዳም የወረስነውን ኃጢአትና እኛም የፈፀምነውን በደል ሁሉ ደምስሶ በመንፈስ ቅዱስ እንደገና አንድንወለድ የሚያደርገን የመጀመሪያው የጸጋና የእምነት ምሥጢር ነው ይህም የሚፈጸመው ካህኑ በጸሎተ ክርስትና መሰረት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በውኃ ባጠመቀ ጊዜ ነው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃቸንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ጥምቀት ከምሥጢራተ ቤተክስቲያን መካከል የመጀመሪያው የሆነ ምሥጢር ነው ዮሐ ያለ ጥምቀት ከሌሎች ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ተሳታፊ መሆን አይቻልም ለዚህ ጥምቀት የምሥጢራት መግቢያ በር ነው በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅ እንባላለን ከጥምቀት ውጪ ድኅነት የለም ጥምቀት እንደ ውኃ ፈሳሽ እንደ አንግዳ ደራሽ የተፈፀመ ምሥጢር ሳይሆን አስቀድሞ በብሉይ ኪዳን በነቢያት በትንቢትና ምሳሌ የተገለጠ ምሥጢር ነው ከዚህ ቀጥሎ ጥምቀትን በተመለከተ የነቢያትን ትንቢትና ምሳሌ እንደሚከተለው አንመለከታለን ምሥነአደሪ ሃሦምቅ። ቀድሞ ማየ ገቦ ባይኖር አዳም በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ ገነት ገብቶ ነበርና ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ያያመ ሯያተ ዖምምዎተ ሰምሆሮጀ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ በቃልም በተግባርም ለደቀመዛሙርቱ ለቅዱሳን ሐዋርያት ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን አስተምራቸዋል ሐዋርያትም ጌታን እየተከተሉ ከዋለበት እየዋከሉ ካደረበት እያደሩ እነዚህን ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተምረዋል ነገር ግን ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ ከትንሣኤው በኋላ ከ ቀን በኋላ ለቅዱሳን ሐዋርያት በቢታንያ ኃላፊነትን ሰጣቸው ይኸውም ሁሩ ወመዕያሯ ጵያጮሙ ሆሀ ወን ፖምዌ ያሁ ያዕመ ወወፈዮ ወመንረፅቅደፅ ሷዴ ፅን ህሃያን ያሁ ያዕመ ሇ ያወርዯዮ ያመንረፅቅዴያዕ ሰም ጳደቭመቻቸፆ ድቀዋመጓሙሪቱ ያረግ ው የሚል ነውማቴ እዚህ ጋርም አያይዞ ዳአያ ፅ ስ ም ሯያሜ ድረፅ ሀ ስስንቶ ነቕ» በማለትም ተስፋ ሰጥቷቸዋል ሐዋርያትም ከዚህ በኋላ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እያስተማሩ የክርስቶስ ደቀመዛሙርት በጥምቀት ማድረግ ቅዱሳን ሐዋርያት እያስተማሩ ምሥጢረ ጥምቀትን ከፈጸሙላቸው ሰዎች ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰውን ጥቂቱን እንደሚከተለው እንመለከታለን ቦዖኋድዖ ዋምቃፇ ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴና እግዚአብሔርን የምታመልክ ልድያ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲያስተምር ትምህርቱን የምታስተውልበት ልቡናዋን እግዚአብሔር ከፍቶላት ከተማረችና ካመነች በኋላ ከነመላ ቤተሰቧ አምና ተጠምቃለች ሐዋ ያነሰጨፉናነ ቤይታፅጋቻ ዋምቃ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘጳቋዉፍኛዕ ደቋቦቻን ደሃም ሦምዷይያው በማለት የእስጢፋኖስን መላ ቤተሰብ ማጥመቁን ተናግሯል ቆሮ ያወሃኔ መቋው ቤፖፅቋሇ ጥምዎ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስንና ሲላስን በአስር ቤት እንዲጠብቅ ታዝዞ የነበረው የወህኒ ቤት ጠባቂ እርሱ ባልጠበቀውና ባላሰበው አምላካዊ ሥራ የእስር ቤቱ ቁልፎች ደቅቀው የእጆቻቸው ሰንሰለቶች ወድቀው ቢያይ ራሱን ሊያጠፋ ቃጥቶት ነበር ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ አረጋግቶት ቢያስተምረው እርሱና መላ ቤተሰቡ ተጠምቀዋል ሐዋ ወዘተ መጥቀስ ይቻላል ከላይ ጥቂቱን አንስተን እንደተመለከትናቸው ታሪኮች ቅዱሳን ሐዋርያት በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እያስተማሩ በማጥመቅ የእግዚአብሔር ልጅ እንዴት እንደሚያደርጉ ነው ሆኖም ይህ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በሐዋርያት ዘመን ብቻ ተከናውኖ የቀረ ሳይሆን ከሐዋርያት በኋላ የተነሱ በሃይማኖት የጸኑ በምግባር የታነጹ ቅዱሳን አባቶቻችን ቀድመው ሐዋርያት ሲፈጽሙ እንደነበረውና በሐዋርያት ቀኖና ጸንቶ ሲሰራበት እንደነበረው ሥርዓት አበው ሊቃውንትም በመፈጸም ሥርዓት በመሥራት እየፈጸሙ አሁን ላለንበት ዘመን አድርሰውልናል በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ዖው ፊያቻ ሦምቅፍተ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ በመጠመቁ አንድንጠመቅ ሥርዓትን ሰርቶልናል ማቴ አያይዞም ለሰው ልጆች የመዳናቸው ምልክት ጥምቀት መሆኑን አስተምሮናል ማቴ በመሆኑም ቅድስት ቤተክስቲያን ይህን የጌታችንን ቃል ስለምትጠብቅ ወንዶች በ ቀን ሴቶች በ ቀናቸው በማጥመቅ የሥላሴን ልጅነት በመስጠት ለድኅነት ታሰልፋለች ሆኖም የሰው ልጆች ጥምቀት የሚለውን ከዚህ ቀጥለን አንመለከተዋለን ዖንዑዐዕ ስደሰቲያን ሦሞምኞቅተቶ ተያጎሪሀቅ ፅዎቸቻ ሦምዋቅቱ ንዑሰ ክርስቲያን የምናለው በክርስቶስ ሳያምን የቆየ ያልተጠመቀ ኋላ ግን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እምነት ዶግማ ቀኖናና ትውፊት አምኖ ወይም ተቀብሎ የቀረበ ከመጠመቁ በፊት መማርና ማመን ስላለበት ለሦስት ዓመት በቤተክርስቲያን የማኅበረ ጸሎት ጸሎተ ቅዳሴ ላይ በመሳተፍ እስከተፈቀደለት ሰዓት ጻኡ ንዑሰ ክርስቲያን የክርስቲያን ታናናሽ ውጡ አስከሚባል ድረስ እስከ እኩለ ቅዳሴው ድረስ አስቀድሶ ከማኅበረ ጸሎት ተሳትፎ ይወጣል ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ፍሬ ቅዳሴ ስለሆነ በዚህም የቅዱስ ቁርባን ቅዳሴ ስለሚከናወን አርሱ ደግሞ ከዚህ ምሥጢር ስለማይሳተፍ ይወጣል ለዚህ ሰው ትምህርት እምነት ቀናና ንስፃ ያስፈልገዋል ማቴ ሐዋ ይህ ሰው ቶሎ ትምህርቱን ካጠናቀቀ አስከ ሦስት ዓመት ላይቆይ ይችላል ሦስት ዓመት እንዲቆዩ መደረጉ ጌታ ሐዋርያትን ለሦስት ዓመት ካስተማረ በኋላ እግራቸውን አጥቦ ጥምቀትን ፈጽሞላቸዋልና ከዚህ ሥርዓት በመነሳት አዲስ አማኒ የተገኘ እንደሆነ ሦስት ዓመት አስተምረው ዳጳጨጩረ ርሃናምሠ» ደግመው ያጠምቁታል ጣኦት ሲያስመልክ ኃጢአት ሲሰራ የነበረው እንዲለቀው ማለት ነው ሾስፃሃቶ ሃምዋቶ ለሕጻናት የሕጻኑ ወላጆች ስለ ሕጻኑ ሆነው የክርስትና ተጠሪ የክስትና እናት ወይም አባት ያዘጋጃሉ የክስትና ተጠሪውም የክርስትና አናቱ ወይም አባቱ ሕጻኑ እምነቱን ሃይማኖቱን ለማስተማር ቃል ኪዳን ይገባል በሥርዓተ ጥምቀት ወቅትም የክርስትና ተጠሪው ሕጻኑ ጋር ሆኖ ጸሎተ ሃይማኖትን ሌሎችንም አስፈላጊ ጸሎትና ሥርዓት ይፈጽማል ማር ለሕጻናት ወላጅ ወይንም የክርስትና ተጠሪ ያስፈልጋቸዋል ስንል እነርሱ አያምኑም ለማለት አይደለም ስለ ሕጻናት እምነት የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ መመርመር አንችልም እምነት የሚጀምረው ከማሕጸን ነውና ብዙ ሕጻናትም በማኅጸን ሳሉ ሃይማኖታቸውን አይተናል ለምሳሌ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሉቃ ነቢዩ ኤርምያስ ኤር ቅዱስ ዳዊት መዝ ወዘተ ማንሳት ይቻላል ዳሩ ግን አፍ ከፍተው መናገር ስለማይችሉ የእርሱን እምነት ወክለው እናት ወይም የክርስትና ተጠሪ ያስፈልጋቸዋል አልን በዚህም ብዙ ልጆች በአናቶቻቸው እምነት ድኅነት ሲያገኙ በመጽሐፍ ተጽፎ እናገኛለን ማቴ ሐዋ ሐዋ ሐዋ ማቴ ማር ሉቃ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ አውግስጢኖስም ከ ዓመት የኖረው የሕጻናት ጥምቀት በቅዱሳን ሐዋርያት ጊዜም እንደነበረ ተናግሯል ትምህርት ፃይማኖት ርትዕት በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃቾንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ጥምቐተ ዖሚያሰረሀጐጾ ን። ደቻድ ያፅያዩም በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ። ቢሉ አይሁድ ለባሕላቸው ለሥርዓታቸውና ለሕጋቸው ቀናተኞች ናቸውና ሕጋችን ቢያፈርስብን ሰቀልነው ባሉ ነበር ጌታም አይሁድን ምክንያት ለማሳጣት ሲል እርሱ ባወቀ ይህንን አደረገ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ምሥፖነር ዌጀያን ፅሰንዴተቶ ተመሠረቱ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጉን ሰውቶ ለሐዋርያቱ ካበላቸው በላ ከሚበሉት ዳቦ አንስቶ ያላረረውንና ያልጠቆረውን ነቅ የሌለበትን ከሚጠጡትም ወይን አንድ ጽዋ አንስቶ ጸሎተ ቅዳሴ ጸለየበት በዚህም ጊዜ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑም ተለውጦ ደመ መለኮት ሆነ እርሱም ነገ በመልዕልተ መስቀል ላይ የሚሰዋው የሚቆረሰው ሥጋዬ የሚፈሰው ደሜ ይህ ነው ብሎ ሰጣቸው እነርሱም አሜን ብለው ተቀበሉ ያንንም ከ አድርጎ ቆቁረሰውና ቅዱሳን ሐዋርያትን አቀረባቸው በዚህም አማናዊው የሐዲስ ኪዳን ምሥጢረ ቁርባን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሠረተ ፀፅን ፀምን ይታ ቅረፅው ረፉሃወፇ ታ ጋሮ ሃጎሃሩና ነው ይህም አንዱ አርሱ የሚቀበለው ነው ዳሩ ግን እንዲህ ማለታችን ግን ዛሬ እኛ ተቀብለን የምናገኘውን ክብርና ሌሎች ጸጋዎች ሊያገኝ ተገብቶት ሳይሆን ሥርዓትን ሲሰራ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት የሐዲስ ኪዳንን ሥርዓተ ቁርባን ጃንቁ ወዞቱ ሥገዞ ዉደምይዶይ» ብሉ ሲያድላቸው የሰጣቸው ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ተለውጦ አማናዊ ሥጋና ደም ሆኖ ሲያዩት ፈሩ ስለዚህም አንዳይገርማቸው ለማደፋፈር እና ፍራታቸውን ለማራቅ እርሱ ተቀብሎ አቀበላቸው ዛሬም ቤተክርስቲያን በቅዳሴ ሥርዓት ያዘጋጀችውን መስዋዕት ክርስቲያኖች ይህም በፍጹም እምነት አምነን እንቀበላለን ያን ጊዜም ሕይወት እናገኛለን ከተጠራጠርን ግን ባመ ንፍቅ ያጀሂቅ ደ ታየጨደ እንደተባለ ከጸጋ እግዚአብሔር እንርቃለን ይህ ምሥጢር ማለትም ወደ አማናዊው የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ሲለወጥ የበቃም ሰው ቢሆን ሲለወጥ አይታወቅም አይታይም አባቶች ግን ሲበቁ ከተለወጠ በላ ያዩታል አንድም እርሱ መቀበሉ እንደ ባለ መድኃኒት ለማደፋፈር ሲል ቀምሶ ይሰጠዋልና ይህንን አደረገ አንድም ሥርዓት ሲነግርልን ነው ይኸውም ምንም ቢቀድሱ ቢያቆርቡ ራሳቸው ቀርበው ሌላውን ማቁረብ አንደሚገባቸው ሊያስተምረን ዛሬም አባቶቻችን ካህናት ይህን ሥርዓት ይፈጽማሉ በኦሪት ዓይነት መስዋዕት ለተለያየ ዓላማ ይሰው ነበርና ጌታም እነሂህን ሁሉ መስዋዕት አሳልፎ አዲስ ሥርዓት እንደሰራልን ሲያጠይቅ መስዋዕቱን ቦታ ፈተተው ቆረሰው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃቸንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ዳግመኛ ንታ ንድያ ሀደን ጳኒቋሦ ። ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ይህ በእኛ ዘንድ ያለመብል ቁርባን ይባላል ከእርሥም እኛ የምናስተምረውን ትምህርት እውነት ነው ብለው ካመኑ ለኃጢአት ሥርየት እና ለዳግም ልደት ከክርስቶስ ጋርም አንድ ለመኖር ከተጠመቁ ሰዎች ውጪ ሊቀበሉት የማይቻላቸው ነው ይህን እንደተራ ኅብስትና መጠጥ የምንቀበለው አይደለም በሥልጣነ አግዚአብሔር ስለ እኛ ድኅነት ሥጋ እና ደም በሆነው በእርሱም ቃል የተቀደሰውን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ እና ደም ነው እንጂ ጌታ ኅብስቱን አንስቶ እንደ አመሠገነ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርት ይህ ሥጋዬ ነው እንዳለ እንዲሁም ጽዋውን አንስቶ በማመስገን ይህ ደሜ ነው በማለት ለእነርሱ ብቻ አእንዳቀበለ ሐዋርያት ጽፈዋቸው እኛ ጋር የደረሠው ወንንገላት ይነገሩናል ከዚህ በተጨማሪም በብሉይ ኪዳን ስለ ክርስቶስ መምጣት ስለ ሞቱ እና ትንሣኤው የተነገሩ ትንቢቶች ሁሉ እንደተፈጸሙ በተለያዩ ቦታዎች በጽሑፎች አስቀምጠዋቸዋል ነፍሰ እግዚአብሔርን ማየት እንደማችል በባሕሪዋ ኢመዋቲ እንዳልሆነች ያስተምራል ቅፍዳፅ ዌሪያን ቅሃሀፀ ዖሚያው ማአሁፇ የመስዋዕቱን መለወጥ የማያምኑ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑ ተለውጦ ደመ መለኮት መሆኑን ከልብ ያለጥርጥር አምነው ለሚኖሩ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸውን ቃል በእምነት ተቀብለው ለሚከተሉ ማቴ የዘላለም ሕይወትን የሚያስገኝ መሆኑን አምነው የዘላለም ሕይወት ያሰጠናል ብለው ለሚቀርቡ ዮሐ በሚቀበሉት ቅዱስ ቁርባን ክርስቶስ ከእርሱ ጋር እነርሱ ከክርስቶስ ጋር አንድ ሆነው እንደሚኖሩ ሥጋው ከሥጋቸው በደሙ ከደማቸው ተዋሕዶ አምላካቸው ከእነርሱ ጋር በጸጋ ተዋሕዲቸው እንደሚኖር ለሚያምኑ ዮሐ ማር ይህ ቅዱስ ቁርባን ለኃጢአት አድፍ መንጽሒነት ለኃጢአት ቁስል ፈውስነት የተሰጠ መሆኑን ለሚያምኑ በአጠቃላይ ኃጢአትን የሚያስተሰርይ መሆኑንና የእለት የኃጢአት በሸታ መድኃኒትነቱን ለተቀበሉ በተለይ የሚዘጋጀው ለጻድቃን ሳይሆን ለኃጥአን መሆኑን ከልብ ለመኑ ለተቀበሉ ቅዳሴ ሐዋርያት ቅዴፅ ዌድያን ዘመቅሃያፀ ዖቱወ ፈዯሜ ብዙ ጊዜ ህጻናት እስከ ዓመት ሲያቆርቡ ኑረው ዕድሜ ሲገፉ ወንዱን ለአቅመ አዳም ደርሰሃል መቁረብ አይባህም ሴቷን ለአቅመ ሔዋን ደርሰሻል መቁረብ አይገባሽም የሚለውን አባባል በአያንዳንዱ ዘንድ ከአባባል አልፎ እንደ ቀኖና ሕግ ተወስጻል ወጣቶች በዕድሜያቸው በወጣትነታቸው ምክንያት ብቻ ወደ ቁርባን መቅረብ እንደሌለባቸው ሲነገራቸው አንሰማለን ሆኖም ራሳቸው ወጣቶች በዚህ ሰው ሰራሽ ጊዜ ወለድ ትምህርትና ተራ አባባል ታምነው ለአቅመ አዳም ለአቅመ ሔዋን ደርሻለው ወደ ቁርባን መቅረብ አይገባኝም ሲሉ ይደመጣሉ ዳሩግን የሚገርመው ወጣትነት በራሱ ብቻ አንደ ኃጢአተኛነት ወይንም ለቅዱስ ቁርባን የሌለው ሕይወት አድርጎ መውሰድ በራሱ ትልቅ ስህተት ነው እንዲህ ዓይነቱን አባባል የሚቀበሉና እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ወጣቶች ወደ ሥጋወ ደሙ መመለስ የሚገባቸው በእስተርጅና ዓይን ሲፈዝ ጉልበት ሲደነዝዝ እንደሆነ ይስማማሉ ይህንን አስተሳሰብና አባባላቸውን ለማጠናከር የሚጠቀሙት ብሒል አለ ጣጣውፇ ፈጩረዕምጨረሃነዕ የሚሉት ነው ሆኖም በዚህ አባባል ሰው ኃጢአትን ሲሰራ እንዲኖር ወይም ኃጢአት እንዲሰራ ተስማሚው ዕድሜ ይህ ወጣትነት አድርጎ እንደመመደብ የሚቆጠር አባባል ነው ሆኖም ጠቢቡ ሰለሞን ሻፆጃ ወፊቶ ጾጣሪጀን ፅ መክ በማለት ሰው በጉብዝናው ዕድሜ ለአምላኩ እንዲያቀርብ በቅዱስ ቃሉ ይጣራል ቤተክርስቲያንም ብትሆን መስዋዕቱ በሚለወጥበት በታላቁ ጸሎት ጸሎተ ቅዳሴው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ለተዘጋጀውና ለቀረበው የሕይወት ማዕድ ምዕመናንን ስታዘጋጅ ካህኑ የሚለው ያወጣ ሪድማሜ ያጎቻሯቻ ሰቃፖቅረታሠ ሳይሆን ጋጹሀ ያሳሆያን ጴይቀረ ነው ሆኖም ጠቅለል ሲል ከነቢያት ወገን ወጣቶች አሉ እግዚአብሔር እነ ሶምሶንን እነ ጌድዮንን ለሚፈልገው አምላካዊ ዓላማው የጠራቸው በጉብዝና በወጣትነት ዕድሜያቸው ነው ጌታ የቁርባንን ሥርዓት ሲሰራ ከነበሩት ከቱ ደቀመዛሙርት ወጣት ነበሩበት ዕድሜ ስላልተመደበላቸው ወደ ቅዱስ ቁርባን ለመቅረብና ላለመቅረብ የተመደበ ዕድሜ የለም ወደ ሕይወት አንጀራ ወደ ሥጋወደሙ ለመቅረብ መስፈርቱ ዕድሜ ሆኖ መወሰድ የለበትም ቅፍደይያ ዌጀያን ዘመቅያሀ ዖሚድረሃ ቱ ዝግጅት የምንለው ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ከመምጣታችን በፊት የምናደርገው ነገር ነው ይኸውም ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል ቀድሞ ዝግጅት ማድረግ የግድ ያስፈልጋል ቅዱስ ቁርባን የሚቀበለው ሰው ከቁርባን በፊት ሊያደርጋቸው የሚገቡት ቅድመ ሁኔታዎች አጠር አድርገን አንደሚከተለው እናቀርባለን እነርሱም ውስጣዊ ውሳጣዊ ዝግጅት አፍአዊ ውጪያዊ ዝግጅት ይባላል ውፅጣዊፎ ፇሯጅታ የምንለው የቆራቢውን አምነትና የመንፈስ ዝግጅት ያመለክታል ስለዚህ አማኙ ወደ ቅዱስ ቁርባል ሲቀርብ በውስጡ የተዛባ አምነት እንዳይኖረው ሊጠነቀቅ ይገባዋል የምንቀበለው አማናዊውን በምሴተ ሐሙስ ለደቀመዛሙርቱ የሰጣቸውን በእለተ ዓርብ በቀራንዮ መስቀል ላይ ለድኅነተ ዓለም የቆረሰውን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደሙን ነው በዚህ ለሰራሁትና ለገባሁት ኃጢአት ሥርየት አገኛለው ከሚመጣው ኃጢአት የምጠበቅበት ኃይል አገኛለሁ ክርስቶስ በእኔ እኔም በክርስቶስ እኖራለሁ የዘላለም ድኅነት አገኛለሁ ከደዌ ሥጋ ከደዌ ነፍስ አጠበቃለሁ እያለ በፍጹም እምነት ሊዘጋጅና የተቀበለውን ከኃጢአት ርቆ በንጽህና ሊጠብቅ በእምነት መዘጋጀት ይኖርበታል ፍአዊ ሯ የዚህ ዓይነት ዝግጅት መሰረትና ምንጩ ከላይ የጠቀስነው እምነት ሆኖ አማኙን ለሚቀበለው መለኮታዊ ሥጋና ደም ያለውን እምነት አክብሮት የሚገልጽበትና እንደማንኛውም ምድራዊ ማዕድ እንዳልቆጠረው የሚመሰክርበት ጭምር ነው ይህም በቤተክርስቲያኗ የሥርዓት መጽሐፍ ላይ ለምዕመኗ ተደንግጎ የሚገኘው ሲሆን አልፎ አልፎ አንዳንድ ሰዎች በዘልማድ የሚናገሩት ነገር እንደ ሕግ ተወስዶ ተደባልቆ አማኙን ግራ ሲያጋባ ይስተዋላል ሆኖም ማንኛውም ሰው ወደ ቅዱስ ቁርባን ከመቅረቡ በፊት ከላይ በስፋት የተመለከትናቸውን ዝግጅቶች ሊያደርግ ያስፈልጋል ቅዴፅ ዌጀያን መ በቅዋያይተ ደሀ የጥንት ክርስቲያኖች እለተ እሑድን የጌታ እለት አድርገው የምስጋና የጸሎት እለት አድርገው ወስነው በዚህ ዕለት ክርስቲያኖች ሁሉ በአንድነት ተገኝተው የጸሎተ ቅዳሴ ተባባሪ ሆነው የምሥጢረ ቁርባንም ተሳታፊ ይሆኑ ነበር በዚህም አለት መስዋዕት ቀርቦ ጸሎተ ቅዳሴ ተፈጽሞ የማይቆም ክርስቲያን አይባልም ነበር እየዋለ እያደረ ክርስትናው እየጸና ክርስቲያነ እየበዛ ሲሄድ ደግሞ የልዩ ልዩ ቅዱሳንን የፅረፍት እለት መታሰቢያው ሲከበር ሌላም ልዩ ልዩ አጋጣሚ አየተፈለገ ጸሎተ ቅዳሴ ሲፈጸም ክርስቲያን ሁሉ ይቀርቡ ነበር አንጂ ሳምንት ድረስ የሚጠብቅ አልነበረም ዳሩ ግን ለዚህ ለምሥጢረ ቁርባን መቀበል እድሜ ጾታ አይለይበትም እለት ሰዓት አይወሰንለትም ነበር ንስሐውን ፈጽሞ ከጾምና ከጸሎት በኋላ ማንኛውም ክርስቲያን ከቅዱስ ቁርባኑ መቀበል ተገቢ ብቻ ሳይሆን ግዴታውም ነበር አንድ ምዕመን ካመነበትና ከተጠመቀበት እለት ጀምሮ በየእለቱ በየሳምንቱ በየወሩ ይህም ባይቻል በየሦስት ወሩ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ነበረበት በዓመት አንድ ጊዜ እንኳን የማይቆርብ ግን ክርስትናውን የረሳ ከክርስቶስም አንድነት የተለየ ነው ለማለት ይቻላል በየጊዜው ከቅዱስ ቁርባን መቀበል እንደሚገባ ክርስቶስ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተከርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችቾንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ አለው አለ እንጂ ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ ብሉ በአንድ ጊዜ ብቻ እንደሚሆን አድርጎ አልናገረም ልዩ ልዩ ምክንያት እያደረገ ከክርስቶስ ሥጋና ከክርስቶስ ደም መቀበል ብንርቅ ከጸጋውም በፈቃዳችን እንደራቅን ልናውቅና ልንረዳ ይገባናል ዮሐ ዖምሥሥ«ሪ ዌቋያን ሦቅም ከክርስቶስ ሥጋ የሚበላ ከደሙም የሚጠጣ ሁሉ በምሥጢራዊ መንገድ ከክርስቶስ ጋር መንፈሳዊ ሐብትና ጸጋን ይጎናጸፋል ይወርሳል ምሥጢረ ቁርባን ሰውንና እግዚአብሔርን ያገናኛል አንድም ያደርጋል ምክንያቱም የምንበላው የአርሱን ሥጋ የምንጠጣው የእርሱን ደም ስለሆነ ሥጋው ከሥጋችን ደሙ ከደማችን ሲዋሐድ አግዚአብሔር እኛን ይዋሐዳል አኛም አርሱን እንዋሐዳለን እንዲሁም ሥጋዊ ምግብ ለቁመተ ሥጋ ለጽንዓተ ሥጋ ምክንያት እንደሚሆን መንፈሳዊ ምግብ የክርስቶስ ሥጋና ደምም መንፈሳዊ ሕይወትን ለማጽናት ይረዳል ይጠቅማል ምሥጢረ ጥምቀት መወለድ ሲሆን ማለትም ሁለተኛ ልደታችን ወይም መንፈሳዊ ልደታችን ሲሆን መንፈሳዊ ምግባችን የሚሆነው መንፈሳዊ ሕይወታችን የሚደገፍበት ምግብ ደግሞ የክርስቶስ ሥጋና ደሙ ነው ስለዚህ ሁል ጊዜ ከሥጋው መብላት ከደሙ መጠጣት ይኖርብናል በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃቸንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ምስቤጹጹ ስምገኘት ምሥጢር ትገንሣሴ ሙተኘ ከ ብሽ ከ ጓም ትንሣኤ ማለት ተንሥአ ከሜል የግፅዝ ሥርወ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም መነሳት ማለት ነው ሆኖም ትንሣኤ መንቃትን ብቅ ማለትን መውጣትን ሁሉ የሚያጠቃልል ትርጉም አለው ምሥጢራዊ ትርጉሙም ትንሣኤ መታደስ አዲስ ሕይወት ማለት ነው ዳሩ ግን ትንሣኤ መነሳት የሚለው ሥርወ ቃል ብዙ ወገን ሲኖረው ይስተዋላል ይኸውም ከመኝታ መንቃት ለሥራ መነሳት መነሣሣት ከተቀመጡበት መነሳት ለመሄድ መነሳት እንዲሁም ለበጎ ወይም ለክፉ ነገር መነሳትን ያመለክታል ይሁንና ይህ በዚህ ክፍል ውስጥ ሰፋ ባለ መልኩ ዘርዝረን የምንመለከተው እስካሁን ድረስ ከዘረዘርናቸው ጽንሰ ሐሳብ ጋር ፍጹም የተለየ ምሥጢር ያለው ሲሆን ይኸውም ትንሣኤ ሙታን ወይም የሙታን መነሳት የሚል ሲሆን በዚህ የመጨረሻው የምሥጢር ክፍል የሙታንን የአነሳስ ምሥጢር የምንመለከትበት ክፍል ነው በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ትንሣኤ ከአቤል ጀምሮ እስከ ዛሬ ሙተው ሥጋቸው በመቃብር ፈርሶ በስብሶ አፈር የሆነው ወደፊትም እስከ ኅልፈተ ዓለም ሥጋቸው በመቃብር የሚፈርሰው የሚበሰብሰው ሲሆን ዳሩ ግን እነዚህ የተለያዩት ሥጋና ነፍስ በመጨረሻው የፍርድ ቀን አንደገና ተዋሕደው እንደኖሩአቸው ዳግመኛ በማይፈርስና በማይበሰብስ ሥጋ እንደሚነሱ የሚገልጸው የቤተ ክርስቲያን እምነትና ትምህርት ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ይባላል ይኸውም ትምህርት ለሰው አስተሳሰብ ረቂቅ ምሥጢር በመሆኑ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ተብሏል ተንሣዳ ሇይሁፀ ስዳን እንደሚታወቀው ብሉይ ኪዳን የሚባለው አማናዊ ሥርዓት የተሰራበት የነቢያት ትንቢት እውን የሆነበት የሱባኤ ቆጠራቸው ፍጻሜን ካገኘበትና በአግዚአብሔር ወልድ መስዋዕትነት በደም ከተመሰረተው ከሐዲስ ኪዳን ቀደም ብሎ የነበረው አበው ቀደምት የተስፋ እርምጃን የሚረማመዱበት ገዜ ነው ሆኖም ይህ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን እንደ ሐዲስ ኪዳን በብሉይ ኪዳን በግልጽ ተብራርቶ የተቀመጠና የተረዳ ነገር ባይኖርም ሀብተ ትንቢት በተሰጣቸው ነቢያት የተነገረ ትንቢትና በአበው የተመሰለ ምሳሌ ሽሸግና ስውር በሆነ መንገድ ተገልጦ ነበር እነዚህንም ትንቢትና ምሳሌ ጠቅለል ባለ መልኩ ከዚህ አንደሚከተለው እንመለከታለን ተንሣቋ ሰሃሰ ያያመነ ሇያሁሀ ዖታመፅሰሁ ምዛዜዎቸቻ በሐዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚመሠርተው አማናዊ ትንሣኤ የተመሰለ ምሳሌ ብዙም ባይኖርም ጥቂቱን ግን ከዚህ ቀጥለን እንደሚከተለው እአንመለከታለን ፐያ ያኛዕ ያስደ ሰንያ ፖዕተ መ። ች ብሏል ዮሐ ጌታችን ሕይወት ስለሆነ መላእክቱ ለመግደላዊት ማርያም ጠጨሠን ሰጎመታን ወናትዕሀ ያሥን ተሬሀጾታፃቸቻያ ሉቃ በማለቱ ፊደው ብሉ ጠርቶ በባሕርይው ሕይወት በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የ ተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርከ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ በመሆኑ ሞቶ ሊቀር አንደማይችል መሰከረ ዮሐ ሙታፖ ሕይወ ፅጪ ፅቋሆን በኦሪት ነቢዩ ኤልያስ እና ነቢዩ ኤልሳዕ ከተደጋጋሚ ጸሎትና ልመና በላ እርሱ ግን ጌችን በቃሉ በትፅዛዙ ብቻ የምኩራብ አለቃውን ልጅ ጣቢታን ማር ናይን በተባለች ከተማ የመበለቷን ልጅ ሉቃ እና ወዳጁ አልአዛርን ከሞት አስነስቷል ዮሐ ስለዚህ የሙታን አንሺ ነውና መነሳቱ የግድ ነበር አብ ሙታንን አንደሚያነሳ ሕይወትም አንደሚሰጣቸው እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣል ዮሐ ተብሏል ምታ መደምፅፅ በመነሳቱ በሞት ላይ ያለውን ሥልጣን አውቀናል ሞትም አስፈሪነቱ ቀርቶ ሞተ ያደ መውያ ዖት ድሀ መፅተሆ ጩዴተ ቋቃሁ» ቆሮ ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስረዳው ቅዱስ ቄርሎስና አውግስጢን በጌታ ትንሣኤ ሞቅ እንደ ሞቱ ለማመልከት ትንሣኤውን የሞት ሞት ብለውታል ሞት ራሱ የሞተበት ነው ለማለት ነው መፅታፎ ሕረይ ዕሥጋ ሕርይው ዳታያዖያ ታማመሷያታ ጌታ ሞተ ስንል የነፍሱ ከሥጋ መለየት ነው መለኮት ግን አስቀድመን እንደገለጥነው ከሥጋም ከነፍስም ለቅጽበት አልተለየም ይህ ባይሆን ኖሮ ሥጋ በራሱ እንዴት ሊነሳ ይችል ነበር በመነሳቱ ግን መለኮት እንዳልተለየው አሳየ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ምሥጢር ሲገልጥ ጪኗፎያ ምድ ታቸቻኛው ስዩሀ ድሃም ወረድ ማዘጉ ትጵሀያን ደሀ ወጣ ማዘቱፅ ምን ማዘተ ነው ደሆ ቦወረደው ይሁን ደምዛ ያንዮ ስሚያፉ ቻሁ ያዛቋዘ ዖፆወጭው ደሃም ያው አክይ ኤፌ በማለት የወረደው በሥጋ እና ከሰማያት በላይ የወጣው መለኮት አንድ ናቸው አልተለያዩም ለማለት ያው ጎውሠ ብሎ ተናገረ ዜጭ ሐመፈጸም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕይወት ሳለ ገና በተደጋጋሚ ተላልፎ እንደሚሰጥ እንደሚሞት በሦስተኛው ቀን እንደሚነሳ ተናግሮ ነበር ማቴ ማቴ ሉቃ በመሆኑም ከተነሳ በኋላ ሰዎች እነሳለሁ ማለቱን ማስታወስ ጀመሩ መልአኩም ለሴቶቹ ሲናገር እንደተናገረ ተነስቷል ማቴ ነበር ያላቸው እንደተናገረ ማለት እንደተነበየው ከማለት ጋር አንድ ነው በተጨሪም በነቢያት ስለ መነሳቱ ትንቢት ተነግሮ ነበር ሉቃ ደፇመሃሙረሪራፇ ማጽናናና ቋማፀዐርታምፖ በጌታ ሞት ምክንያት ከደቀመዛሙርቱ መካከል የተበተኑ የተደበቁና የካዱ ነበሩ በመነሳቱ ግን የተበታተኑት ተሰበሰቡ የተደበቁት ተገለጡ የካዱ ተመለሱ ለኀዘናቸው መጽናናት ለፍርፃታቸው ብርታት አገኙ ደ ማጋኛውም ፅው ሩቀ ዝኋፈሷ ዳፍዳሳያት ሐማዕረዳም ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከሞት አንዲሉ ሰዎች ሁሉ እስከ ትንሣኤ ዘጉባኤ ሞተው መቆየታቸው ግዴታቸው ነው እርሱ ግን ከሌሎች በተለየ ሰው የሆነ አምላክ ስለሆነ ፈጥኖ በገዛ ፈቃዱ ተነሣ በዚህም ከሌሎች የተለየ መሆኑን አሳየ ፇፉሥ ዖፉሁሣሌዖቻው ፅትረ ሐመያፖፇፖ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት በመነሳቱ በአርሱ አምነው ያንቀላፉት ሁሉ ለክብር ትንሳኤ የሚነሱበት ኃይል ከእርሱ ስለሚያገኙ ለትንሣኤያችን በኩር ይሆን ዘንድ ተነሳ ቆሮ ሥጳጣት ጳምፖና ጳፉኦጎ ሐማመሳስሰፖ ጌታችን ስለ ራሱ ሲናገር ገቆፅን ምራተ ሥሀጣን ኝ ድሃምም ዛገ» ሥሀቫጣን ፅያቕ ዮሐ በማለት እንደተናገረ መነሳቱ በፈቃዱና በሥልጣኑ እንደሆነ ያሳያል እንዲሁም ወቶንቋ ቋሉ ዕመ ስታልያደ ቋንፅዕ ስሃጂታጨድ ንቋፇኛሀ ቱኦጎጓይ መዝ በማለት ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት የተናገረው ቃል መኖሩ በሥልጣን በኃይል በፈቃድ አንድ መሆናቸውን የሚያመለክት ነው ዳሩ ግን ሞቱና ትንሣኤው በፈቃዱ ስለሆነ ቋሃሆንቱ ያጳይደዳኔም ቐኑጂዮያቀ ሆደ ፅታ ሰሰዕስደሪ ድሂፅ ይቅድን ስንዳታዕትቶቱ ስንዳያዛኞቻቻ መኃ ተባሉ በቦሌ ማብቅዱስ እግዚአብሐር አብ ቤተክርስቲያን ሰትቤት የተዘጋጀ እግዚአብሐር አገልግለኃችንን ይባርክ ተምዘሆጀቱ ሃፀደማኛፉ ዕደድፇድስዕ ምስሪ ቋርነምናፇ ሐመመሰዕረምሦ ቅምሃ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በኋላ ከደቀመዛሙርቱ ጋር በቆየባቸው ቀናት ስመ መንግሥቱ ሲያስተምራቸው ሲነግራቸው ቆይቷል የሐዋ በተጨማሪም በስመ ሥላሴ እንዲያጠምቁ ሰዎችን እያስተማሩ በዓለም ሁሉ እንዲዞሩ በማዘዝ ማቴ ክርስትና መሰረቱ እንዲጥል አደረገ ስታ ያሬተ ዖቀ።