Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቫ ጽን ጸሉታቸውን አድርሰው ሲያበቁ ያንን ጥጋበኛ ከፈረሱ ልዳ ፕርዱት ካሉ በኋላ እጁን ወደኋላ አድርጉና ግራና ቀኝ የፈረሱን መጠብጠቢያ አለንጋ ተተበላችሁ የ ወደጉሮሮው ቱልቁል ስደዱልኝ ሲሉ ረ የራስ መኩንን ባለሟሎች እንደታዘዙት ተያ የጠጣት ወጠተት በአፉ ፍልቅ ኦለችና ያ ድ ችው በይሉኝታ እውነትን ለመሸፈን የጣሩት መንንት ዐፈ ጓች መኩንንም በደረቱ አስተኝተው ጥጋበኛውን አርባ ካ ሳ የድፃዋን የወተት ዋጋ በእጥፍ እንዲተካ አ ርገው ን ይባላል ።» አለ ወጣቱ «አዎን» አለ ሸማግሌለው ታዲያ ለምን አይለኩሱም። ሽማግ ሌውም ወጣቱን ከእግር እስከራሱ ዐየውና አርቆ በማሰብ እንዲህ ከለው «አሁን አንተ ላይተር ብታውሰኝ በዚህ የተነሣ ተግባ ብተን ልንቀራረብ እንችላለን ሀገራችን ስንደርሱ ደግሞ አድራሻ ልንለዋወጥ እንችላለን ከዚያም አንተ የእኔን እኔም ያንተን ቤት ልናይ እንችላለን ያን ጊዜ ያለእናት ያሳደኪትና የምሳሳላት አንዲት ውብ ልጅ ስላለችኝ እሷን ልታማግጥብኝ ትችላለህ አለው ይባላል ፍ ያላወቁ አለቁ ይሏል ይኸው ነው አምላካችንስ ቢሆን በቅዱስ መጽሐፋችን እንቁዎቻችሁን በእርያ ፊት አትጣሉ ብሎን የለ ዛሬ ስንቶቻችን ነን በማናውቀው ሰው የስጦታ ጋጋታ ከማንወጣው ዐዘቅት ውስጥ ስለዚህ አርቆ ማሰብን ልምድ ልናደርግ ይገባል «አይመጣምን ትተሸ ይመጣልን ባሰብሽ» እንዲሉ እሱን አንተ አስብብት በድሮ ጊዜ ትልቁና ሽማግሌው አሞራ ልጁን ያስጠራውና ምክር ብጤ ይነግረዋል ልጄ ይህን የምመክርህን ምክር በልብህ ውስጥ አኑርልኝ ብመሬትና በዛፍ ላይ ዐርፈህ ሳለህ ማንኛውም ሰው ወደመሬት ጎንበስ ሲል ብታይ በፍጥነት መብረር አለብህ ምክ ንያቴም ጎንበስ ያለው ድንጋይ አንሥቶ አንተን ለመምታት ነው አለው የአሞራው ልጅ ከምክሩ በኋላ ጥያቄ ለአባቱ አቀረበ ነው። በመንፈሳዊ ሕይወት ለምን እንደምንሠራ ምክንያቱን ለማን እንደምንሠራ ባለቤቱን ካላወቅን ሥራችን ሁሉ ከንቱ ነው ሁሌም ማስቀደም ያለብን የሚ ታየውን ሳይሆን የማይታየውን።
ሽማግ ሌውም ወጣቱን ከእግር እስከራሱ ዐየውና አርቆ በማሰብ እንዲህ ከለው «አሁን አንተ ላይተር ብታውሰኝ በዚህ የተነሣ ተግባ ብተን ልንቀራረብ እንችላለን ሀገራችን ስንደርሱ ደግሞ አድራሻ ልንለዋወጥ እንችላለን ከዚያም አንተ የእኔን እኔም ያንተን ቤት ልናይ እንችላለን ያን ጊዜ ያለእናት ያሳደኪትና የምሳሳላት አንዲት ውብ ልጅ ስላለችኝ እሷን ልታማግጥብኝ ትችላለህ አለው ይባላል ፍ ያላወቁ አለቁ ይሏል ይኸው ነው አምላካችንስ ቢሆን በቅዱስ መጽሐፋችን እንቁዎቻችሁን በእርያ ፊት አትጣሉ ብሎን የለ ዛሬ ስንቶቻችን ነን በማናውቀው ሰው የሻቫይ ቡና ግብ ዣና በማናውቀው ሰው የስጦታ ጋጋታ ከማንወጣው ዐዘቅት ውስጥ ስለዚህ አርቆ ማሰብን ልምድ ልናደርግ ይገባል «አይመጣምን ትተሸ ይመጣልን ባሰብሽ» እንዲሉ እሱን አንተ አስብብት በድሮ ጊዜ ትልቁና ሽማግሌው አሞራ ልጁን ያስጠራውና ምክር ብጤ ይነግረዋል ልጄ ይህን የምመክርህን ምክር በልብህ ውስጥ አኑርልኝ ብመሬትና በዛፍ ላይ ዐርፈህ ሳለህ ማንኛውም ሰው ወደመሬት ጎንበስ ሲል ብታይ በፍጥነት መብረር አለብህ ምክ ንያቴም ጎንበስ ያለው ድንጋይ አንሥቶ አንተን ለመምታት ነው አለው የአሞራው ልጅ ከምክሩ በኋላ ጥያቄ ለአባቱ አቀረበ ነው። ንጉጮን የገደሉና ያስገደሉ ለእኔ ነናስ ይራሩልኝ እንደሆነ በምን አረጋግጣለሁ። በተለይ በመንፈሳዊ ሕይወታችን ለምን እንደምንጾምለምን እንደምና ስቀድስ ወዘተየምናውቅ ስንቶቻችን ነን። በመንፈሳዊ ሕይወት ለምን እንደምንሠራ ምክንያቱን ለማን እንደምንሠራ ባለቤቱን ካላወቅን ሥራችን ሁሉ ከንቱ ነው ሁሌም ማስቀደም ያለብን የሚ ታየውን ሳይሆን የማይታየውን። ሆእእእጤኬሜሚ ኪኪ ፒፒ ፒ ፎበፎቋሎበዐ ከሃ ር ጳበገንርቋበበፎ ፎበፎዉርፎፀ ውሃ ፉፍጳበከባጋ ርቧበበፎ ፎበፎቋሎበዐ ከሃ ር ጳከገንርቋበበፎ ሩጫ ለማሰነና አስቸጋሪ ነው ለኃዉአት ሙቱ እንዳለው ሐዋ ርያው አኛም ለመጥፎ ነገር ጽጮም ደንቆሮ ልንሆን ይገባል ሐሜቱና አሉባልታው ከውስጣችን በሚፈጠረው ፍራቻ የሚመ ጣው ማስጠንቀቂያ ሁሉ በመንፈሳዊ ሥራችን ውስጥ ቦታ ሊኖረው አይገባም የክርስቲያን ጆሮ ማላገጫ አይደለም ስለዚህ መርጦ ይሰማል እንጂ አያግበሰብስም ዓ ምቀኛ ቀባሪ አያሻውም ሁለት ስፖርተኞች ነበሩ ሁለቱም በአንድ ላይ ይሠ ራሉ ከሁለቱ አንዱ በማረፉ በመሞቱ ሕዝቡ ለስፖርተኛው ያላቸውን አክብሮት ለመግለጽ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲቆም ለት ያስቡና ተመካክረው ይፈጽሙታል ይኸኔ በሕይወት ያለው የሚቹ ጓደኛ በሚደረገው ነገር ሁሉ ውስጡ በቅናት ይበግናል ጓደኛዬ እንዴት ሞቶም ይበልጠኛል» ሲል በእኩለ ሌሊት ተነሥቶ የመታሰቢያ ሐውልቱን ገንድሶ ለመጣል የብረት መሳሪያዎችን ይዞ በመሔድ ሐውልቱን መገዝገዝና መፍሰጥ ይጀምራል ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ግን ያ የሚገዘግዘው ሐውልት እላዩ ላይ ይወድቅና በዚያው ቅጽበት ሕይወቱን ያጣል ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ ይሏል ይኸው ነው ምቀኝነት በያለኝ ይበቃኛል እግዚአብሔርን ካለማመስገን የሚ መጣ ልክፍት ነው ፍቅርን መቃብር ሲገድበው ምቀኝነት ግን በመ ታብር አለመከልከሉ ያስደንቃል ወገኖቹ ምቀኛ ቀባሪ አያሻውም ሥራው ራሱ ይቀበረዋልና በምቀኝነት በሽታ ተይዘን የሰው ፈልጐ የራስን ከማጣት ይጠብቀን።