Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ናዓ ቀ ኃይለሚካኤል ድረስ መ ጋር ተመሳሳይ ነው ይህንን አቅማችንን ለከፍታ እንድንጠቀመው ደግሞ ከተፈጥሮ ጋር መተባበር ይጠበቅብናል ተፈጥሮ ከሰው ልጅ ጋር ለመተባበር ሁሌም ዝግጁ ነች እኛ የጠየቅናትን ነገር ለመስጠት ግን ለሚያስፈልገን ነገር መንስዔ እንድንሆን ትጠብቃለችቾ የምናጭደውንኝ ፍሬ ከመስጠቷ በፊት እንድንዘራ ትፈልጋለች እኛን ለሀላፊነት ከመሾሟ በፌት ትከሻችን ሀላፊነቱን መሸከም ጮቻል አለመቻሉን ማረግጋገጥ ትሻለች ያለገኘ ከመባረኳና ከማብዛቷ በፌት የተሰጠንን መስጠታችንን ማረጋገጥ ትፈልጋለች ተፈጥሮ በነፃ ለምትሰጠን እያገዳገዱ ነገር በምላሹ እኛም እኩሌታውን የመስጠት ሙሉ አቅም ባይኖረንም ለሰው ልጅ ጠቃሚ ለሆኑ ነገሮች መገስኤ መሆን ግን ሁላችንም የተፈጠርገለት ዓላማ ነው ሆኖም የብዙዎቻችን ስህተት የሚመነጨው ለመኖር በጣም የሚያስፈልጉን ነገሮች ሳንዘጋጅባቸው ሳናስብና ሳናቅድ እንዲከናወኑልን ከመጠበቅ ነው።
ናዓ ቀ ኃይለሚካኤል ድረስ ምርጥ ዘር ማሳሰቢያ ይሄ መጽህፍ የተጻፈው ለማነቃቃት አይደለም ይልቁንስ የተሸውን ለመቀስቀስ ያገቀላፋውን ለማገቃት ነው። ሦኞሁ ነ ኃይለሚካኤል ድረስ ምርጥ ዘር መግቢያ በዚህ ምድር ላይ እንደ ሰው ልጅ ሲፈጠር ጀምሮ የተለየ ሀይል የታደለ ምንም አይነት ፍጡር የለም ሆኖም ይሄንን ሀይል በአግባቡ የመጠቀም ግዴታም ግን አብሮ ተጥሎበታል የተሰጠውን ሀይል በአግባቡ ለተፈጠረለት ዓላማ ሲያውለው የሚያገኘው ሽልማት እንዳለ ሁሉ ያንን ሀይል ያለአግባብ ሲጠቀም ደግሞ የሚቀጣው ቅጣት አለ የሰው ልጅ ለዓላማ ስለተፈጠረ ያለ ዓላማ እንዲኖር አልተፈቀደለትም። ልገል እንችላለን ሆኖም የሚከለክለንም ይሁን የሚቀጣን እራሳችን የተሰጠን ሀይልና ያላከበርነው ህግ ነው ያለ ዓላማ ለመኖር መሞከር ማለት ኤሌክትሪክን በዘፈቀደ ከመጠቀም ጋር ተመሳሳይ ነው የኤሌክትሪክ አጠቃቀም እውቀት ሳይኖረን በዘፈቀደ ብንጠቀመው ለአደጋ መዳረጋችገ አይቀርም ህይወታችገገም ልናጣ እንችላለገ ይሁንና ለጉዳት የዳረገን መብራት ህይል ድርጅት ነው ልገል አንችልም ምክንያቱም ለጉዳት የዳረገን ኤሌክትሪኩን ያለእውቀት በዘፈቀደ መጠቀማችን ነው ይህንኑ የኤሌክትሪክ ሀይል ህጉኘ ተከትለን በአግባቡ ስንጠቀም ግን መብራት ልናገኝ እገንችላለን ምግብ እናበስልበለገ ብዙ ጥቅም እአናገኝበታለን እኛ የተሰራገባቸውን ነገሮችም በአጽንኦት ብንመለከታቸው በአግባቡ ለዓላማ ካላዋልናቸው ልክ እግደ ኤሌክትሪኩ መልሰው እኛኑ የማጥፋት ሀይል አላቸው ልክ እንደ ሂሳባዊ ስሌት ስኬትም አለማቀፋዊ መርሀ እገዳለው ለዓለም ካስተዋዉቄትና የብዙሀንን አይን ከገለጡት ፈላስፎች መካከል በግኀባር ቀደምትነት የሚሰለፈው አንድሪው ካርኒጌ የሰው ልጅ በውልደት ስለተሰጠው ስጦታና እሱን በአግባቡ አለመጠቀም የሚያስከትለውን ቅጣት ሲገልጽ እንዲህ አለ የሰው ልጅ ገና ወደ ምድር ሲመጣ ከሚታየው አካላዊ ገጽታው በተጨማሪ የተለያዩ የነርቭ ስርአተ ክፍሎችንና እጅግ በጣም የከበረውን ውድ ስጦታ አዕምሮንና ልብን ይዞ ነው ከዚሀ የፈጣሪ ስጦታዎቹ ጋር ራ ኃይለሚካኤል ድረስ ምርጥ ከዘር ደግሞ ሁለት የታሸጉ ፖስታዎች አብረው አሉ አኀደኛው ፖስታ ይህ የፈጣሪውን የከበረ ስጦታ በአግባቡ ለተፈጠረለት ዓላመ ለብዙህኀ ጥቅም ሲያውለው የሚያገኘውን ሽልማት ዝርዝር የያዘ ሲሆን ሁለተኛው ፖከታ ደግሞ ይህንን የተሰጠንን የፈጣሪን ስጦታ በቸልታ ወይም በለመማውች ለኀጠቀምበት ብንቀር የሚጠብቀንን ቅጠት ዝርዝር የያዘ ነው ከውታችንን በአግባቡ በመጠቀም የምናገኛቸው ሽልማቶች አካላዊና አፅምሯዩ ጤንነት የተሟላ ፍቅር ጸጋና በረከት ቀና አመለካከት ልግስና የአዕምሮ ስላም ሲሆኑ በተቃራኒው አዕምሮአችንኀገና ልባችገን በአግባቡ በለመጠቀም ደግሞ የምንቀጣው ቅጣት ስግብግብነት ዳተኝነት ቅናት መስሪነት ክፋት ተገኮል ቂም ሽብር በቀል ህጮመም ጭዓቀት ፍርህት ድባቴ ሰቆቃና ድሀነት» ናቸው። ይህንን በቀላሉ ለመረዳት ገበሬ በእርሻ መሬቱ አርሶ የሚፈልገውገ ቢዘራ የዘራውን በብዙ እጥፍ የማጨዱን ያሀል መሬቱን ዝም ብሎ ቢያከቀምጠው በምትኩ አረም አመኬላና እሾህ ይበቅሉበቃታል አመኬላውና እሾሁ የሚበቅሉት በመሬታችን ላለመዝራታችን እገደቅጣት ነው የሰውን ልጅ እውነተኛ አቅም ለመመርመር መሬትን እኀደምሳሌ መውሰድ አንችላለገ ምክንያቱም ሰው ከመሬት አኀግደመሰራቱ መሬትገ በመመልከት ውስጥ እራሳቾንን በከፊል ማወቅ ከለምግችል ነው መሬትን አገድ ሜትር ቆፍረን የምንፈልገውን ዘር መዝራትና ፍሬ ማፍራት እገችላለን። ምክንያቱም በዚህ አለም ላይ አገድም ሰው መሬትን እየቆፈረ በመሬት የታችኛው ሾ ወደቀ ሲባል አልሰማንም የሰው ልጅ የተሰጠው አውነተኛ አቅምም ቦ ዘጊ ኃይለሚካኤል ድረስ መ ጋር ተመሳሳይ ነው ይህንን አቅማችንን ለከፍታ እንድንጠቀመው ደግሞ ከተፈጥሮ ጋር መተባበር ይጠበቅብናል ተፈጥሮ ከሰው ልጅ ጋር ለመተባበር ሁሌም ዝግጁ ነች እኛ የጠየቅናትን ነገር ለመስጠት ግን ለሚያስፈልገን ነገር መንስዔ እንድንሆን ትጠብቃለችቾ የምናጭደውንኝ ፍሬ ከመስጠቷ በፊት እንድንዘራ ትፈልጋለች እኛን ለሀላፊነት ከመሾሟ በፌት ትከሻችን ሀላፊነቱን መሸከም ጮቻል አለመቻሉን ማረግጋገጥ ትሻለች ያለገኘ ከመባረኳና ከማብዛቷ በፌት የተሰጠንን መስጠታችንን ማረጋገጥ ትፈልጋለች ተፈጥሮ በነፃ ለምትሰጠን እያገዳገዱ ነገር በምላሹ እኛም እኩሌታውን የመስጠት ሙሉ አቅም ባይኖረንም ለሰው ልጅ ጠቃሚ ለሆኑ ነገሮች መገስኤ መሆን ግን ሁላችንም የተፈጠርገለት ዓላማ ነው ሆኖም የብዙዎቻችን ስህተት የሚመነጨው ለመኖር በጣም የሚያስፈልጉን ነገሮች ሳንዘጋጅባቸው ሳናስብና ሳናቅድ እንዲከናወኑልን ከመጠበቅ ነው። ከተፈጥሮ መገንዘብ የምገችለው ነገር ለእርሻ በተሰጠን መሬት ላይ ሳይታረስና ሳይዘራ የሚበቅለው የማይፈለግ አረምና እሾህ እንዲሁም አመኬላ ብቻ ነው በዚህ ዓለም ላይ ለኛ ከሚያስፈልጉን ተክሎችም ይሁገ አዝርዕቶች ውስጥ የኛን ጥረት ሳይፈልጉ ሳንዘራቸው ወይም ሳገንገተክላቸው የሚበቅሉት በጣት አይቆጠሩም ለዚህ ነው እኛም የምንፈልገውን ነገር ማግኘት ካለብን በዘፈቀደ መኖርን ማቆምና ከተፈጥሮ ጋር መተባበር ያለብገ ለዚህ ነው በማለም በማሰብና በመመርመር መኖር መጀምር ያለብገ የሰው ልጅ የተሰጠውን ሀይል ለመገንዘብና በምድር ላይ የተፈጠረበትን ዓላማ ከዳር አድርሶ ለማለፍ ይችል ዘንድ ሊያውቃቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ። ይህ መጽኀፍ የሰው ልጅ የተሰጠውን ሀይል ለመጠቀም ሊያውቃቸው የሚገባቸውን መርሆች ይዳስሳል ለዚህም የተፈጥሮን ህግና ምርጥ ዘርን እገደ ዋነኛ ገድፈሀሳብ መነጽር ይጠቀማል ህ መፅህፍ ግለሰቦች ራእያቸውን ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመለወጥና ስኬታማነቃቹ ለማጎልበት ምን ማድረግ እንደሚገባቸው የተለያዩ ጥናቶችና የደራሲውም የማል ገጠ በማስደገፍ ይገልጣል ንቁ ገበሬ ምርቱን ለማሳደግ ከምርጥ ማንኛውም ግለሰብ ካሰበው ግብ ለመድረስ ይችል ዘንድ ገና ከጅምሩ በጥንቃቄ አስበና አባ መነሳት እንዳለበትና ስራውንም በብልሀትና በቅልጥፍና መተግበር እገደሚገባው መፅሀቋ ያስረዳል ያለተጠበቁ ችግሮች ሲከሰቱም በቁርጠኝነትና በብልሀት ፈተናዎቹን ለመወጣት መጠርና ሁኔታዎችም ሲቀያየሩ አስፈላጊ እርምቶችና ማሻሻያዎች በፍጥነት ማድረ እንደሚያስፈልግ በአፅኖት ያስገነዝባል መፅሀፉ ተነሳሽነ የሚያስችሉ ሰፊና ጥልቅ የሆኑ ብዙ አነቃቂና ገንቢ ትምህርቶ ለሚጀምሩም ሆነ በድርጅት አመራር ላይ ለ አምናለሁ ፌከ እከ ኮከሀ ኮየርየ ጀክገፍየቢህ አበር ርከ ህበ ህ ክከፍየቪነ ዜኮበርቪየሬ ፎበ እባክዚ ህፍል በኔ እይታ ምፅፃፉ ወጠቶች በራሳቸው ላይ እምነት እንዲኖራቸው የሚያደርግ አነቃቂና ለተማሪዎች እንዲሁም ለመምህራን ራስን ለመቀየር እንዲያስችል በምሳሌዎቾ በአባባሎችና በኣጨጭር ታሪኮች የታገዝ አስተማሪ መፅዛፍ ሃው በዋናነትም ዛሬ ላይ ምርጥ ዘር ዘርተን ለነገ የምንፈልገውን ፍሬ እንድናፈራ ለዓላማችን ቆራጥ ምሆን ኣ እንዳለብን ይመክረናል በየምዕራፉ የሚነሱት ጥያቄዎች የመፅሃፉን ሃሳብ ምን ያህል እገደተረዳነው የሚገመግምና ይፇፖታችንን መለስ ብለን እገድንቃኘው የሚረዳ ነው ሀፉ ለስኬት ውጨዊ መልከችንንኀ የቆዳ ቀለማችንገ በብሄሂ በቀለሙ መሆን እንደሌለበት ምና በሀይወታችን ውስጥ በሚገጥሙን ችግሮች ና በቀልን ሳይሆን ይቅር ባይነትገና ፍቅርን እገድገማር ጊያበረታታ እንዲሁም ምክር የሚለግስ መፅሃፍ ነው ልበናት ሐሰን አን ም።