Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መዝሙር መዝሙር ማለት ምስጋና ማለት ነው። ዝማሬ የማኅበር ምስጋና ሲሆን የሚዘመረውም በቅዳሴ ጊዜ ከድርገት በኋላ ነው። ይኸውም ሁለተኛውም ለመጀመሪያው አስረጅ በመሆን የመጀመሪያውን ሐሳብ አየተደገፈ የሚገጠም ነው። ለምሳሌ ምድርና ሞላዋ የአግዚአብሔር ናት ማለት ነው። አቤት መዘመራቸው አቤት አሰላለፋቸው ለመባል ብቻ መድረክ ላይ የሚወጡ መጎናጸፊያቸው ክርስቶስ ኢየሱስ ያልሆነ መዘምራን ለስማኅበራቸውም ሳይቀር የውድቀት ምክንያት ይሀሆናል። ስለዚህ በአገልግሎታቸው ሁሉ የአግዚአብሔር መንፈስ ጎልቶ አንዲታይ በመዝሙራቸው ያዘኑ አንዲጽናኑ የተሰበሩ አንዲጠገኑ የተጠራጠሩ አንዲያምኑ ዘወትር በፍቅርና በሰላም በመንፈስ በኅብረት በመጸለይ የተጉ የማይተማሙ የማይኮራረፉ መሆን አለባቸው። የሐዋ ሥራ ራ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎች በመሪዎችና በነገሥታት ፊት ዘፍነውና ቦርቀው የሚሰጡአቸው ጊዜያዊና ኃላፊ የሆነ የኃጢአት ውጤት ነው። መዝሙር በሰውና በአግዚአብሔር መካከል ያስ ሃይማኖታዊ ፍቅር የሚገለጽበት መንገድ ነው። በአኛ ላይ ያለው ዓለማዊ ፍቅር ነው። አንዳንድ ጊዜ መዝሙር ሲዘመር ከመጠን በላይ ጩኸት ሲበዛ በሰሜት በመነዳት ከሥርዓት ውጪ መሆን ይታያል። ይህ ማንን አንደምናመሰግን አንዴት አንደምናመሰግን ምን አያልን አንደምናመሰግን ካለማስተዋል የተነሳ ነው። የስብከታችን ማዕከል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንደሆነ ሁሉ የመዝሙራችንም ማዕከል አርስ ሊሆን ይገባዋል። ያሬድና ዜማው ገጽ በመጽሐፍ ቅዱስም «በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለአግዚአብሔር ዘምሩ አግዚአብሔር አብን በአርሱ አያመሰገናችሁ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት» የሚል ቃል ይገኛል። ይህም በመዝሙር ቃል ውስጥ ከላይ አስከታች ተያይዞ የሚገኝ ነው። ስለዚህ ዜማውን ወይም አዘማመሩን ብቻ ሳይሆን ታሪኩ ምስጢሩና መልዕክት ምን አንደሆነ አያስዋልን መዘመር አስለብን። መዝ ወስብሐት ለአግዚአብሔር አሜን።
መዝሙር መዝሙር ማለት ምስጋና ማለት ነው። መዝሙር በመጽሐፍ ቅዱስ በመጽሐፍ ቅዱስ የመዝሙር ታሪክ ከጥንት ጀምሮ ከአምነት ታሪክ ጋር አብሮ ተተርኳል። ስ አግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው የምስክር መዝሙር ይህች መዝሙር ሙሴ የሚሞትበት ጊዜ ሲቃረብ አግዚአብሔር በአስራኤል ልጆች ላይ ወደፊት ምስክር አንድትሆን የተሰጣት መዝሙር ናት። ልበ አምላክ የተበለው ቅዱስ ዳዊት በገና በመደርደር መዝሙር የጀመረው ከንጉሥነቱ በፊት ነው። ኛ ዜና ዛሬም ቢሆን አንደ ቅዱስ ዳዊት ሁለገብ የሆነ የመዝሙር ሰው መሆን ይገባል። ስለዚህ ቅዱስ ዳዊት አንዳደራጃቸው መዘምራን በሁለት በሦስት ቡድን ከዚያም በላይ ተደራጅተን በሰንበት ትምህርት ቤትና በቤተ ክርስቲያን በየሳምንቱ በየተራ ቋሚ የመዝሙር አገልግሎት ልንሰጥ ያስፈልጋል። መዝሙር በሰሎሞን ዘመን ከዳዊት ጀምሮ በተደራጁ መዘምራን የተጀመረው የመዝሙር አገልግሎት አንደቀጠለ ነው። የሚዘምሩትም «አግዚአብሔር ቸር ነውና ምህረቱም ለዘለዓለም ነውና አግዚአብሔር አመስግኑ» የሚል መዝሙር ነበር። ኛ ዜና ዛሬም ቢሆን የቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ቤት ሲከበርም ሆነ ማንኛውም በዓል ሲከበር ሁሉም መዘምራን ዩኒፎርም ለብሰው መዘመር ይገባቸዋል አንጂ አንደ ዘወትር አገልግሎት ተራ ሰሞን መጠበቅ አያስፈልጋቸውም። ዛሬም ቢሆን በዳዊት ዘመን የነበረውን ሥርዓተ መዝሙር ልንከተል ይገባል። በተለይም በወንጌል ሥራ ውስጥ መዝሙር ትልቅ ቦታ ሊሰጠው ይገባል ልክ አንደ ነህምያ ዘመን በንጽሕና ለሚያገለግሉ መዘምራን ሊታሰብላቸው ሊጸስለይላቸው ይገባል። የሆሳዕና መዝሙር የምሌተ ሐሙስ መዝሙር የወህኒ ቤት መዝሙር የማኅበር መዝሙር ያፖፀሪና መሆመረ ይህ መዝሙር የተዘመረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በምድራዊ ሕይወት መጨረሻ አካባቢ ወደ ኢየሩሳሌም በገባበት ጊዜ ነው። በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሰረት «ዝማሬ» የሚባለው መዝሙር ለዚህ የምሌተ ሐሙስ መዝሙር መታሰቢያ አንዲሆን ከቅዱስ ቁርባን በኋላ ይዘመራል። ያግግፀር መሃመሇረ የማኅበር መዝሙር ስንል በአዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች በማኅበር የሚዘምሩትን መዝሙር ነው። ቅዱስ ጳውሎስ «በምትሰበሰቡበት ጊዜ አያንዳንዱ መዝሙር አለው ትምህርት አለው ሁሉ ለማነጽ ይሆናል» ብሏል። ከዚህ በፊት የተመለከትናቸው የሆሳአናው መዝሙር የምሌተ ሐሙስ መዝሙር በማኅበር የተዘመሩ ናቸው። የዚህ መዝሙር ጀማሪ የሆነው ቅዱስ ያሬድ የተባለው የቤተ ክርስቲያናችን አባት ነው። ከዚህ አስቀድመን ግን ከቅዱስ ያሬድ በፊት መዝሙር በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንዴት አነደነበር አንመለከታለን። ከቅዱስ ያሬድ በፊት መዝሙር በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከቅዱስ ያሬድ በፊት ስለነበረው የመዝሙር ሁኔታ አስከአሁን አርግጠኛ ታሪክ አልተገኘም። ሀግሪ ዝማሬ ማለት አንደ መዝሙር ሁሉ ምስጋና ማለት ነው። ምንም አንኳን አግዚአብሔር የአንድን መዝሙር የሥነ ግጥም የዜማ ሁኔታ ባይመለከትም ክርስቲያኖች ሁሉም ነገር የተሟላለት የተዋጣለት መዝሙር ለአግዚአብሔር ማቅረብ ይገባቸዋል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለአያንዳንዱ መዝሙር አለው ይላል።