Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መሰረተ ሀይማኖት.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

መሰረተ ሀይማኖት.pdf
  • Extraction Summary

ድሎ በሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። መጠበቅ ማለት ነው ይህንም ሥልጣን ክርስቶስ ለተከታዮቹ ለሐዋርያት ሰጥቷል ሐዋርያትም ለተከታዮቻቸው በአንብሮተ እድ እንዲሾሙ አክ ል ሀብት ሳይቋረጥ እስከ ዓለም ፍጻሜ የሚ ነ ል ነው። ተክሊል ማለት ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው እግዚአብሔርም ባረካቸው እግዚአብሔርም አላ ቸው ብዙ ተባዙም ምድርን ምሏት ግዚትም » ዘፍ ቿ በቤተ ክርስቲያን በሚደረገው ጋብቻም የሚጸለየው ጸሎት ይህን የመሰለ ነው ። የተክሊሉ ጥቅም ሁለትነት ጠፍቶ አንድነት እንዲመሠረትየባልና የሚስቱ ፍቅራ ቸው ፍጹም እንዲሆን የባልና የስትነታቸው እምነት እንዲከበር ነው። ምዕራፍ ምሥጢረ ቀንዲል ብሂል ቀንዲል ወይም ቅብዐ ቅዱስ የተባለው ምሥጢር ከንጹሕ ወይራ ዘይት የተሠራየሥጋንም የነፍስንም በሽታ የሚያርቅየማዳን ኀይል ያለወክርስቶስ የመሠረተው ሐዋርያትም ያስተማሩት ምሥጢር ነው። የቀደሰው ካህን ወይም ረዳቱ የሆነው አሌሁ ን ለበት የጠባቂነቱን ኃላፊነት ተወጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ካህ ንነቱን ገለጠ ማለት ነው ። ክፍል የቤተ ክርስቲያን ዶግማ ካህኑ ደህና አድርጎ ቤተ ክርስቲያን እየተባለች የምትጠራ መሆኗን ካህኑ መረዳትና ማስ ረዳት አለበት ይኸንንም ኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ ሃይማኖት ካህኑ መጠ በቅ ማስጠበቅም ግዴታ ነው ። በዚህ ዓለም ሳለን ስለሠ ዓለ ሠራነው ንከፈልበት በሁለተኛ ጊዜ ጮቻ አድርጎ መጠበቅ ተገቢ ነው ።

  • Cosine Similarity

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖት እና የካህናት ተልእኮ ሰኔ ቀን ዓም አዲስ አበባ ህህ» ፎየከጤጪዉበዐዘቲከዐ« የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ መምሪያ በትምህርተ አበ ነፍስ ፓስተራል ኬር አገልግሎት ክፍል ተዘጋጀ ። ሞቱ ትንሣኤው ዕርገቱ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ፓ ቤተ ክርስቲያን ድበ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ቋጓ ነፎ ምሥጢረ ጥምቀት ። ምሥጢረ ሜሮን ምሥጢረ ሞሩርባን ምሥጢረ ክህነት ምሥጢረ ንስሐ ምሥጢረ ተክሊል ምሥጢረ ቀንዲል ነነ ቭቹ ትንሣኤ ሙታን የክርስቶስ ዳግም ምጽአትና የመጨረሻው ፍርድ ኒ ትንሣኤ ሙታን የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ኣህህህህዉየከዐበቲከዐየ መቅድም በገጠርም ሆነ በከተማ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕይ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ኅብረተሰቡን በትምህርተ ሃይማኖትና በምግባረ ሠናይ ለማገልገል ለሚያደርጉት ጥረት ለሥራቸው መቃናት ይረዳል ተብሎ ይህ አነስተኛ መጽሐፍ ተዘጋጅቷል ። ሯችቿ ማያ ስለዚህ መምሪያው «የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሃይማኖትና የካህናት ተልእኮ» በሚል ርእስ ይህን መጽሐፍ ያዘጋጀበት ምክንያት ኛ በመጀመሪያ ደረጃ ካህናቱ ስለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ጠንቅቀው በማወቅ ለሐዋርያነት ሥራቸው እንዲረዳ ቸው ሐዋርያት ከሦስት ዓመታት በላይ የመምህራቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቱንና ተአምራቱን ካዩና ከተመለከቱ እንዲሁም ከተረዱ በኋላ ነው ሒዱና አሕዛብን ሁሉ አስተምሩ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸው የተባሉ ማቴ ስ ኮ ለስብ ት ት ዊ ተልእ ኛ በአምላካዊ ትእዛዝ መሠረገ ካህናት ለሐዋርያ ከተ ወንጌል ተግባር እንዲፋጠኑና መንፈሳዊ ግዴታቸውንም በሚገባ እንዲወጡ ይረዳቸው ዘንድ መምሪያው ይህን መጽሐፍ በማዘጋጀት ለአገልግሎት አቅርቧል። እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ቀኖና ቅዱስ መጽሐፍ ጅ መጻሕፍትን ይዞአል መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ የተጸፈና ምንም ስሕተቅ የሌለበት የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ቤተ ክርስቲያናችን ታምናለች ። ቤተ ክርስቲያን«ቅድስት ናት»ክርስቶስ በደሙ ቀድሶአታልና የሐዋ ቿክርስቶስ የሠራላትን ቅዱሳት ምሥጢራት ጠብቃ ምእመናንን እየቀደሰች ማለት እያከበረች ትኖራለችና ቅዱስ ቃሉን ታስተምራለችና እንደዚሁም የቅዱስ መንፈስ ማደሪያ ናትና «ቅድስት» ትባላለች ቆሮ ቆሮ ከዚህም ጋር እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ቅዱሳን ከቤተ ክርስቲያን ይገኛሉና ቅድስት ናት ። ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የሚለው ቃል ግሪክ ነው በግእዝና በአማርኛም እንዳለ ተወስዶአል ትርጓሜውም የማይታይ ረቂቅ ማለት ነው ምሥጢ ራተ ቤተ ክርስቲያን ማለትም በሚታይ ምልክት የማይታይ ጸጋ የሚ ሰጥባቸው በቤተ ክርስቲያን የሚፈጸሙ ሥርዐታት ማለት ነው በቤተ ክርስቲያን ቀኖና በግዙፍ ምልክት የሜሠሩ ነገር ግን በእምነት ዐይን ብቻ የሚታዩ ረቂቃን የሆኑ ነገሮች ሁሉ ምሥጢራት ይባላሉ ። ጌታችን «ማንም ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አይችልም» ብሎ በተናገረው መሠረት ጥምቀት ወደ ቤተ ክርስቲያንና ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር መግቢያ በር ነው ዮሐዊ ያልተጠመቀ የቤተ ክርስቲያን አባል አይሆንምና ወደ መንግሥተ ሰማያትም አይገባምና ። ጥምቀት በውሃ መሆኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በውሃ ስለተ ጠመቀ ነው ማቴ ዮ«ማንም ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወ ለደ በቀር ወደ መንግሥተ እግዚአብሔር መግባት አይችልም» ስለተባለ ነው ዮሐቸ ሐዋርያትም በውሃ ያጠምቁ ነበር የሐዋ ጓዥጓኗ ቋቿ ውሃ መንጽሒ ነው ጥምቀትም ከኃጢአት ያነጻል ውሃ ይ ዱ የሚገኝ ነው ጥምቀትም ለሁሉ የታዘዘ ነው ተጠማቂው በሚጠ በት ጊዜ ኮሾ ጊዜ በውሃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ እንዲል ይደረጋል ጌታችን እንደዚሁ ተጠምቋሶና ማቴ ሐዋርያትም በዚሁ አይነት ያጠምቁ ነበርና የሐዋ ወቿ ከዚህም ሌላ ጥምቀት የክርስቶስ የሞ ቱና የመቀበሩ ምሳለ ነውና ምሳሌነቱ እንዲጸድቅ ተጠማቂው ሦስት ጊዜ በውሃው ውስጥ ብቅ ጥልቅ ይላል ሮሜ ዮ ። ጥምቀት አንዲት ናት ምሥጢረ ጥምቀት አንድ ጊዜ ብቻ ነው አይደገምም ኤፌ ሥጋዊ ልደት አንድ ጊዜ ብቻ እንደሆነ መንፈሳዊ ልደትም አንድ ጊዜ ብቻ ነው የጥምቀት ምሳሌ የሆነው ግዝረት አንድ ጊዜ እንደሆነ ጥም ቀትም አንድ ጊዜ ይሰጣል ቁላ ጥምቀት በክርስቶስ ሞትና በትንሣኤ ተመስሎአል ስለዚህ ሞትም ትንሣኤም አንድ ጊዜ እንደ ሆነ ጥምቀትም አንድ ጊዜ ብቻ ይፈጸማል እንጂ አይደጋገምም ሮሜ ጥምቀተ ሕፃናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ከክርስቲያን ቤተሰብ የተ ወለዱ ወንዶችን በጓ ቀናቸው ሴቶችን በጭ ቀናቸው እንዲጠመቁ ትፈ ቅዳለች የቀኑ ጉዳይ ከብሉይ ኪዳን የተወረሰ ነው ዘሌዋ ጽ እንደዚሁም በመጽሐፈ ኩፋሌ አዳም በተፈጠረ በጓ ቀኑ ሔዋንም በተፈ ጠረች በጭ ቀንዋ ልጅነት እንደተቀበሉ ተገልጦአልና በዚያ መሠረት ወንድ በጓ ቀኑ ሴት በ ቀንዋ ይጠመቃሉ ኩፋሌ ሸ ። እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትምህርተ ሃይማኖት ቅዱስ ቶርባን ፍጹም የክርስቶስ ሥጋና ደም ነው እንጂ ምሳሌ አይደለም ማቴ ቆሮ ጅ እነዚህ ጥቅሶች ሁሉ የሚያመለክቱት የምንቀበለው ኅብስትና ወይን ፍጹም የክርስቶስ ሥጋና ደም መሆኑን ነው ይህን የቅዱሳት መጻሕፍትን ቃል መሠረት በማድ ረግ የቤተ ክርቲያን አባቶች ኅብስቱና ወይኑ በካህኑ መሣሪያነት በመን ፈስ ቅዱስ ሥራ በቃለ እግዚአብሔር ተለውጦ የክርስቶስ ሥጋና ደም እንደሚሆን በሰፊው ተናግረዋል ጽፈዋልም ። አመሠራረቱ ምሥጢረ ክህነትን የጀመረ ራሱ ጊታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከሙታን ከተነሣ በኋላ በሚያርግበት ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን በአንብሮተ እድ ባርኮ ከዲቁና እስከ ጵጵስና ያለውን ማዕርገ ክህነት ሾሞአቸዋል ማቴ ቿ ዘ ሉቃ ዛ ዮሕ ኤፌ ተጥሎም ቅዱሳን ሐዋርያት ጳጳሳትን ሾመዋል የሐዋ ጢሞ ከሐዋርያት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያል ተቋረጠ አንብሮተ እድ በቤተ ክርስቲያናችን አለ ጳጳሳት መሣሪያ ዎች ናቸው እንጂ ሥልጣኑን በጳጳሳት አድሮ የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው ። በምሥጢረ ተክሊል የሚገኝ ጸጋ ምሥጢረ ተክሊል የሙሽራውንና የሙሽራይቱን ባሕርያዊ አን ድነት ወደ ንጹሕ መንፈሳዊ አንድነት ይለውጣል እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ጋብቻ የክርስቶስና የቤተ ክርስቲያኑ አንድነት ምሳሌ ነው በመሆኑም የክርስቶስና የቤተ ክርስቲያን አንድነት ለዘለዓለም እን ዓ ህህ ህያ ፎመከዉበቦህዘቲከየ ደሆነ ባልና ሚስት ሳይለያዩ እንዲኖሩ የሚያስችል መንፈሳዊ ኃይልንና አንድነትን በምሥጢረ ተክሊል ያገኛሉ ኤፌ ጓ ጋብቻ ከሁለቱ አንዱ ካልሞት ወይም አመንዝራ ካልሆነ በቀር አይፈርስም «እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው ሲለይ አይገባ ውም። ትንሣኤ ሙታን አንድ ጊዜ ነው ስለዚህም ራሱ ጌታችን በመከር መስሎ አስተምሮአል መከሩ አንድ ጊዜ እንደሆነ ትንሣኤ ሙታንም አንድ ጊዜ ብቻ ይሆናል በሕይወት የሚቆዩት ግን ጌታ በሚመጣበት ከትንሣኤ ሙታን ቀጥሎ ወዲያው ጌታችን ይመጣና የመጨረሻ ፍርድ ይሰጣል ከዚያም የዓለም ፍጻሜ ይሆናል ። ሊቀ ሥልጣናት አባ ሀብተ ማርያም ወርቅነህ ክፍል እውነተኛ ካህን ቆ የክህነት ትርጐም ካህን ማለት ኮሼን ከሚለው ከዕብራይስጡ የተወሰደ ቃል ነው ትርጉሙም የተለየ የተቀደሰ ለእግዚአብሔርም አገልጋይነት ብቁ የሆነ ማለት ነው በእርግጥም እንደሚያመለክተው አንድ ሰው ካህን ሲሆን ልዩ ጸሎት ደርሶለት ልዩ ቡራኬም ተሰጥቶ በመንፈስ ተቀብቶ ነው ። የሐዲስ ኪዳን ክህነት ግን ጀማሪ የሆነው እውነተኛው ካህን ሊቀ ካህን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይኸ የብሉይ ኪዳን ሥርዓት እስከ ክርስቶስ ዘመን ሠራ ለሐዲስ ኪዳንም አምሳል መርገፍሆነምንም መጀመሪያውን የፈቀደው የደነገ ገው እግዚአብሔር አምላክ ቢሆንም ሕጉን በሕግ በአደሰው ጊዜ ለሐዲስ ኪዳን ካህን ጀማሪ ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ ። ክህነት ቅዱስ ማዕርግ እንደሆነ ከቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት ኛው ከፍተኛውም ማለት ሌላ ውን ምሥጢር ሁሉ የሚቀድስና የሚያነጸ ምሥጢረ ክህነት ነው። የሐዲስ ኪዳን ክህነት መሥራች ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ እርሱ ቅዱስ እንደመሆኑ መዓርጉም ቅዱስ ነው ። ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን እንዲጠብቅ መንፈስ ቅዱስ ካህናትን የሁሉ መሪዎች አድርጎ አስነሣቸውሾማቸው ስለዚህ ዛሬም ካህን የሚሆነው ሁሉ ይህን ዓላማ ተከትሎ የሚሠራ መሆን አለበት የሐ ሥራ ። እንዲያውም በዓመት ጊዜ ያህል እንኳን የማይቆርብ ክርስቲያን ነው ሊባል የማይገባው ነው ስለዚህ ማንኛውም ክርስቲያን ሁል ጊዜ ሲቄርብ መኖር አለበት ። ሁል ጊዜ መቀቆረብ እንደሚገባ ምሥጢረ ሞቆኑርባን ከሚደጋገሙ ምሥጢራት ውስጥ ነው ስለዚህ ማንም ክርስቲያን በየዕላቱ በየሳምንቱ በየወሩ መቀበል አለበት ቢያንስ እንኳን በዓመት ጊዜ መቆረብ አለበት ። ኛ ምሥጢሩን የሚፈጽመው ሰው ሁል ጊዜ ደንበኛ ካህን መሆ ንና በእውነት ቤተ ክርስቲያን የመረጠችው በሚገባም በአንብርተ እድ የተሾመ ካህን መሆን አለበት ። ይኸ አገልግሎት በማንኛውም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ በጥብቅ ሲታሰብበትና በዚህም መልክ ሊደረግ የሚገ ባው ነው በተለየ ምሥጢረ ክህነት የበለጠ ጥንቃቄ የበለጠም አፈጻጸም ሊኖረው ይገባል ምክንያቱም ሌላውን ምሥጢር የሚቀድስ ወደሌላው ስቦ የሚያደርስ በምሥጢረ ክህነት የከበረ ካህን ነውና ። «አሁንም ለራሳቸው መ መ ቺ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በርሱ ላይ ጠባቆች አድርጎ የ ሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ እርሱ » የሐዋ ሥራ ቹ ሲል ቅዱስ ጳውሎስ ያስረዳል ። ክፍል የቤተ ክርስቲያን ዶግማ ካህኑ ደህና አድርጎ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረውን የራሱን ቤተ ። ምሥጢረ ተዋሕይ ክርስቶስ ሰው የሆነ አምላክ ስለሆነ አም ላክ ወሰብእነቱ በተዋሕዶ መሆኑን ማመን ተገቢ ነው ይኸውም መለ ኮት ከሥጋ አካልና ከሥጋ ባሕርይ ጋር ሥጋም ከመለኮት አካልና ባሕ ርይ ጋር ተዋሕዶ አምላክ ወሰብእ መባሉ ረቂቅ ምሥጢር እውነተኛም ሃይማኖት መሆኑን ቤተ ክርስቲያናችንም በዚሁ ምክንያት የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እየተባለች የምትጠራ መሆኗን ካህኑ መረዳትና ማስ ረዳት አለበት ይኸንንም ኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ ሃይማኖት ካህኑ መጠ በቅ ማስጠበቅም ግዴታ ነው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact