Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክርስቲያኖችም የግል ጠላት አሳቸው እርሱም ከብርሃን የበለጠ ፍጥነት ያለው እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ጠላት ነው። ስለዚህ ክርስቲያኖች ያላቸው ም ሰይጣንን ከመሸሽ ይልቅ ፊት ሰፊት መቃወም ብቻ ነው። አማኝ በራሱ ኃይል ብቻ ከታመነ በሰይጣን መሸነፍ እንጂ ማሸነፍ እንደማይችል ግልጽ ነው። የማይሠራ መሣሪያ አስይዞ እን ድንሸነፍ ወደ ጠላት ክልል ይወስደናል ብለን እግዚአብሔርን አን ጠራጠረው «ሰይጣንን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል ሲለን ውሸት ሳይሆን እውነት ነው።
ክርስቲያኖችም የግል ጠላት አሳቸው እርሱም ከብርሃን የበለጠ ፍጥነት ያለው ሰይጣን ነው። በዚህ ዓለም እስካሉበት ጊዜ ድረስ የማይሊያቸው ጠላት በመሆኑ ሁልጊዜ ነቅተው መጠበቅ አለባቸው። እንዲሁም ሰይጣን ምንም ዓይነት ማስጠንቀ ቂያ ስለማይሰጥ አማኝ ሁልጊዜ በተጠንቀቅ ሆኖ መጠበቅ አለበት። ያኔ በቀላሉ ሰይጣን የተደበቀበትን ሥፍራ ማየት እንችላለን። እስቲ ከላይ ከተዘረዘ ሩት ድክመቶች መካከል ሁለቱን ብቻ ለምሳሌ ያህል እንመልከት በመዳራት ፍትወት ሰይጣን ብዙ ጊዜ በዚህ ድካማችን በመጠቀም ከፍተኛ ጥቃት ያደርስብናል። ሰይጣን ግን ይህንን በመጠቀም ያሰፋውና «ከመጠን በላይ ራስን መውደድቕ በከክ ያደርገዋል ራሱን በጣም የሚወድ ሰው ከራሱ ፍላጎት በቀር የሌላው ሰው ፍላጎት አይታየውም። ሰይጣን በዚያ አካባቢና በጸሎት መንፈስ ውስጥ እያለን ይመጣል ብለን ፈጽሞ ስለማንገምት ወደ አዕምሮአችን ብቅ ያለውን ሀሳብ የምናስታውሰውን የእግዚአብሔርን ቃል እንጥቀስበት። በዚህ ዓይነት ሰይጣንን ከፍንጅ ያዝነው ማለት ነው። ምክንያቱም ሰይጣን ትንሽ ቀዳዳ ካገኘ ያንን በመጠቀም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጉዳት ሊያደርስብን ስለሚችል ነው። ሰይጣን በደከምንበት አቅጣጫ በመጠቀም ዓላማውን ለመፈጸም ስለ ሚችል በዚያ አቅጣጭ እንዳያጠቃን የበለጠ በማስተዋል መጠበቅ ይገባናል። ነው ሰይጣን የሚያጠቃው ማሸነፍ የሚችልበትን ጊዜና ሁኔታ እየጠበቀ ሰይጣን በተለይ አዲስ የሆነውን አማኝ መፈተን ይወዳል። ሰይጣን ማንም ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ አድጎ ትልቅ እስኪ ሆን ድረስ አይጠብቅም። ሰይጣን «ይሄ ሰው በእምነቱ ገና ህጻን ነውና እርሱን አሁን አልነካውም አይልም«። ሰይጣን ሊፈትነን የሚመርጥበት ሌላው ጊዜ የእግዚአብሔር መ ፍቅር ውም የበለጠ በሚገለጥልን ጊዜ ነው። ሰይጣን ኃይልና ሥልጣን ያላቸውን እንዲሁም የታወቁ ሰዎችን ይጠቀማል። ሰይጣን በአዕምሮ የላቁትን ሰዎች ይጠቀማል። ለጊዜው ሥጋቸውን ደስ ማሰኘት ይቻል እንጂ መጨረሻ ላይ ፍእውነት»ቅ ሥ ሰይጣን በልዩ የአገልግሎት መስክ የተሰማሩትን ሰዎች መገልገ ልን ይወዳል እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ብዙዎችን መሳብ እንደሚችሉ ሰይጣን ያውቃል። ምክንያቱም ጠላታቸው ሰይጣን ከመብረቅ የበለጠ ፍጥነት ያለው እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ጠላት ነው። ል አማኞች ሰይጣን «የተሸነፈ» ጠላት መሆኑን ስለሚዘነጉ ሁልጊዜ በፍርሃት ውስጥ ይኖራሉ። መጩ አማኞች ሌላው በእምነት መቀበል ያለባቸው እውነት ሰይጣን የተሸነፈ ጠላት እንደሆነ ነው። ትግል የሚ ለውን ትርጉም ከተጠቀምን ከሰይጣን ጋር የሚኖረን ጦርነት ምን ዓይነት እንደሆነ የበለጠ መረዳት እንችላለን። «ትግል» ግን እንዲህ ዓይነት አይደለም። በሌላ ጊዜ ፊት ለፊት ከእግዚአብሔር ጋር በግልጽ ሰይጣንን አንታገልም ስንል በተዘዋዋሪ መንገድ እግዚአብሔርን የምንታገልበት ጊዜ አለ። በዚህ ዓይነት ሰይጣንን የምንዋጋው ባመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንጂ በራሳችን ኃይል ር ጮጮ አይደለም። ሰይጣን «እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ያደባል» የሚለውን ቃል ስንሰማ ሰይጣን ፈጽሞ የማይፈራ ይመስለናል።