Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያያ ዘሀክሮርሻት ከቪክቶር ኢጎ መመው ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ቪህጂልሯ ጅህኣርዕ ልዕጀእአርኘ ስልክ ሣቀ ርኪ ሀጩ አዲስ አበባ ጐ ለዐ ልለለ ኢትዮጵያ ጀቓለ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ። መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ ማውማ ገጽ ክፍል አንድ ፋንቲን መጽሐፍ አንድ ኦሪዮን የተባለው መርከብ » ሁለት የተስፋ ተፈጻሚነት » ቻስት የጎርቦ ማረሬያ ቤት ።» አምስት ጅማሬውን የማይመስል ፍጻሜ ስድስት ትንሹ ጋቭሮሽ ሰባት ደስታና ሀዘን ፅ ስምንት የት ነው ። ወንጀለ ኛው የተማረም የማይባል ያልተማረም የማይባል ጥራዝ ነጠቅ ነበር ። የሚተዳደረው ሕዝብ በተሰበሰበበት ሁሉ እየዞረ መናኛ ዕቃ በመሸጥ አንዳንድ ጊዜም ለሕዝብ ማመልከቻ በመጻፍ ነበር ። ሰውዬው ቀን ጨልሞበት የነበረው ይህ መከረኛ ሰው የመገ ይዴያወ ሰዓት በተታረበበት በአሁኑ ወቅት ፊቱ በርቶ ይታይ ነበር ። ወይ ቁም ሣጥኑ ማምራቱ ነበር ። ነገር ግን ቴም ሣጥኑን ለመክፈት መሣርያው አያሻውም ነበር ። ቁልፉ እንደወት ሮው ቁምሣጥኑ ላይ ተቶት ነበር።» «ኡኸ።» አቡኑ ቅርጫቱን ከተጣለቤት አግኝተው አንስተውት ነበር ።» «አሃ። ተሰረቁ ማለት ነው። «ማዳም ማሏር» አሏት እሳቸ ውም «ዕቃዎቹን እስከዛሬ ድረስ እዚህ ማቆየቴ ስህተት ነበር ። ኦቡነ ሚሪዬል አቡን መሆናቸ ውን ኣላወቀም ነበር ። እነሱንም ጭምር ይዘሀቸው ሂድ ብዬህኮ ነበር ። መቅረዞቹም ከብር የተሠሩ ስሶሆኑ ሁለት መቶ ፍራንክ ያወጡልህ ነበር ። ዣን ሻልዣ ግን ሕሏናውን ስቶ ለመውደቅ የተቃረበ ይመስል ነበር። ሌሲቱም እየከበደ ቦመሄድ ላደ ነበር ። ጥንሹ ፕርሼቬ ቢሰማው ኖሮ መልስ ባልሰጠውም ነበር ። «ፅድ ሆችህ ስጣቸው» አላቸውና «ልጁ እስር ዓመት ያህል ዕድሜ ያሰው የሙዚቃ ሠሣርያየያዘ የሳይ ትወጋጳጅ ነበር ።
መዐሀጩዚዐዐዐዚዞሀሾ ማውማ ገጽ ክፍል አንድ ፋንቲን መጽሐፍ አንድ በጎ ሰው። ፅ« ክፍል ሦስችት ማሪዩ መጽሐፍ አንድ ቻሪስ የወለዶው እ» ሀለት ታላቁ ከበርቼ » ዎስሻ የሀሁሂ ወዳጆች ዐ » አራት ክፉ ቀን » አምስት የሁለት ኮከቦች መግጠም » ስድስት ድሃና ክፉ ሰው ዘ ክፍል አራት የፕሎሜ ጐዳና ትርዒትና የሴንዴኒዝ ጐዳና ገድል መጽሐፍ አንድ ከታሪክ ጥቂት ገጾች ዐ ዐ ዐ » ሁለት ኤፖኒን ጋዚሀ ኗዞኮሀ ፐ ሦስት በፕሎሜ ጐዳና ያለው ቤት አራት ከታች የተገኘው ዕርዳታ ከላይ የተገኘ ሲሆን የሚችልበት ጊዜ አሰ ። አስራ አንድ የሎም አርሜ ጐዳና ዐ ክፍል አምስት ዣን ቫልዣ መጽሐፍ አንድ አመጽና ውጊያ ። ድ በጎ ሰው አባትዬው የኤክስ ከተማ ፖክር ቤት አባል ነበሩ ። በዚህ በሽታ ምክንያት አንድ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ታምወው ነበር ። አንድ ቀን አንድ የገጠር ቄስ ከአቡነ ሚሪዬል ዘንድ መጥተው ሰሦ ስት ወራት ያሀል እዚያው ሲስተናገዱ ሰንብተው ወደ ገጠሩ ከተመሰሱ በኋላ አቡኑ ፊታቸውን ወደ ማዳም ማሏር መልሰው «አሁንስ የወ ጪው ነገር አሳሰበኝ። አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አቡነ ሚሪዬል ከፍ ያሰ ሀብት በስጦታ መልክ ገባላቸው ። በአለፉት መቶ ዓመታት በዚህ አገር ውስጥ አንድ ሰው አንኳ በግፍ ተገደለ ሲባል ተሰምቶ አይታወቅም » ለትርፍና ለግል ጥቅም ብቻ በሚሯሯጡ ሰዎች መሐከል ሲገኙ እን ዲህ ይሏቸዋል «ስለአንብረ አካባቢ ነዋሪዎች ሳውራላችሁ በዚያ አካባቢ አባወራ የሆነ ሰው ብቸኛ የሚሆንበት ጊዜ አስ ። አቡነ ሚሪዬል ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ቢያዩም ሠራተኛቸው ማዳም ማሏር «ታላቅነትዎ» ብላ የምትጠራቸው ጊዜ ነበራት ። ማል እንዲህ የሚል ነው አውራሽህ ባልሆነጮ በእሱ ሳይ ተስፋህን » በሌላ ጊዜ ደሞ የባላባቶች ወገን የነበረ አንድ ጨዋ ሰው መሞቱን ሰሙ ። አንድ ሱ የአንድ ፍራንክ አንድ ሀያኛ ስለሆነ በጣም አነስተኛ ገንዘብ ነው ። ታዲያ አንድ ቀን ይህ ሰው ምጽዋቱን ሲያድል አቡኑ ደርሰው ተመልክተውት ኖሮ ወይዴ እህታቸው ዞር ብለው «ሙሴ ጌቦሮንድ መን። አንድ ቀን አቡነ ሚሪዬል በካቴድራሉ ውስጥ ተገኝተወ ቀጥሎ ያለውን ስብከት አሰሙ ። አንድ ሕጻን ልጅ ወልዳለታለች ። በሴላ ጊዜ በዴ ከተማ ውስጥ አንድ ከባድ ወንጀል መፈጸሙ ተወራ ። አንድ ሰው የሰው ሕይወት አጥፍቶ የሞት ፍርድ ተፈረደበት ። አቡነ ሚሪዬል እንግዳ በሚጋብዘብት ጊዜ ግን ማዳም ማሏር ይህንኑ ምክንያት በማድረግ የሐይቅ ኢሳ ወይም የአደን ሥጋ አዘጋጅታ ታቀርብላቸው ነበር ። አቡኑ ምሁር ናቸው» የቀለም ሰው ። » ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ግድም ሲሆን ማድሟዜል ባፕቲስቲንና ማዳም ማሏር ወደ ፎቁ ሲወጡ አቡኑ በምድር ቤቱ ባለው ክፍላቸው ወብጥ እስከ ንጋቱ ይቆዩ ነበር ። አቡነ ሚሪዬል እንግዳ ሲኖራቸው ለምሳሌ አንድ የገ ጠር ቁስ በሥራ ምክንያት ወደ ዴ ከተማ መጥተው እሳቸው ዘንድ ማረፍ ቢኖርባቸው መኝታ የሚዘጋጅላቸው ከዚያ ነበር ። የአቡኑ መኝታ ቤት ሰፋ ያለ ሆኖ በውስጡ አንድ አልጋ አለበት ። በቀድሞ ጊዜ የሐኪም ቤቱ ወጥ መሥሪያ ቤት ነበር ። የአቡኑ መኝታ ቤት ሰፋ ያሰ በመሆኑ በብርድ ወራት ስለማይሞኛ አሳት እንዳያነዱበት ማገዶ ውድ ስለሆነ አቡኑ አንድ አዲስ ሃሳብ መጥቶ ሳቸው በበረቱ ውስጥ አንድ ክፍል እንዲሠራሳቸው አደረጉ ። አቡኑ ሰባት ወይም ስምንት እንግዳ በአንድ ጊዜ የሚቀበሉበት ጊዜ ነበራቸው ። አንድ ቀን ማዳም ማሏር አቡኑ ምን መልስ ይሰጤኝ ይሆን በማለት «ብጹዕነትዎ» አለቻቸው «በተለምዶ ማንኛውም ነገር ጥቅም ላይ እንዲውል ቢሹም አንድ ዋጋ የሌለው ነገር የሠሩ መሰለኝ ። » አንድ ቀን አንድ ይካህን መጡና አቡኑ ለምን ብለው በሩን ሳይቆልፉ እንደዶሚተውት ይጠይቋቸዋል ። ይኸውም አቡነ ሚሪዬል እንደሌሎቹ ሰዎች ሁሉ ሰውዬው ክፉና አደገኛ ሰው ነው ብለው ያምኑ ስለነበረ ነው ። አቡነ ሚሪዬል ከሌላ ሰው ጋር በሚሆኑበት ጊዜ አመለካከታ ፍ። አንድ ናቸው ። አቡን የሆነ ሰው ተንደላቅቆ እንደሚኖር በዕለተ አርብ የዶሮ ሥጋ እንደሜበላ በሠረገሳ እንደሚጓዝ አንድ አሽ ከክር ከፊት አንድ አሽከር ከኋላ ሆነው እንደሚያጅቡት መኖርያ ቤቱ ከቤተ መንግሥት እንደማያንስ ይህንን ሁሉ አውቃለሁ ጌታዬ ። መ ችጃሽ ር አቡነ ሚሪዬል የፖለቲካ ሰው ባይሆኑም በዘመናቸው ስለነበረው ሁኔታ ምን ዓይነት አስተያየት እግደነበራቸው መግልለጽ ይገባል ። ከዚህ በተጨማሪም ከ ዓ ም ጀምሮ ይሀም ማሰት ናፖሌዎን ቦናፓርት ከሥልጣን ሰመውረድ በመንገዳገድ ላይ በነበረበት ጊዜ አቡነ ሚሪዬል እሱን በመደገፍ ፈንታ የሱን ተቃዋሚዎች ይደግፉ ጀመር ። አቡኑ የዚህ ዓይነት ሩህሩህ ሰው ነበሩ ። በዴ ከተማ ወብጥ ለዘጠኝ ዓመታት በፈጸሙት መንፈሳዊ ሥራ ምክንያት የማያከብራቸው ሰው ከቶም አልነበረም ። አንድ ተራ ሠራተኛ ከፍተኛ ባለሥ ልጣን መስሎ ቢቀርብ አንድ አጭበርባሪ ደራሲ ኮርኔሄይን መስሎ «ትሪዴት» የተባለውን ድርሰት ደረስኩ ቢል አንድ ስልብ የሆነ ሰው ቁባቶች አሉኝ ቢል አንድ አራጣ አበዳሪ የሆነ ሰው ባጭር ጊዜ ውስጥ ሚሊየኔር ቢሆን አንድ አነፍናፊ ቄስ አቡን ሆኖ ቢሰየም አንድ ከበ ርቴ የሆነ ሰው ጡረታ በሚወጣበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትር ሆና ቢሾም ቁል እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ሰዎች ናቸው ማለሳ ነው። ለምሳሴ አንድ ቀን በአትክልቱ ቦታ ሲንሸረሸሩ ሳሉ አንድ ነገር አዩ ሸረሪት ። ዣን ቫልዣ ትባላለህ ። » ወይ አቡኑ ቤት እያመለከተች ። ጀምበር ከመጥለቋ በፊት ማዳም ማሏር ለራት አስፈሳጊ የሆኑትን ለመግ ዛት ወደ ከተማ በወጣችበት ሰዓት በከተማው ውስጥ አንድ እንግዳ ደራሽ የሆነ ሰው መታየቱን ሰምታ ነበር ። ሆቴል ቤት ይሆን ። ኔ ሪ ዓይናቸውን ወይ ማዳም ማሏር መልሰው «ማዳም ማሏሮ በስር ደደው ጳሀን አንድ ማንኪያና አንድ ሹካ ብታዘጋጂ ቓ» አሏት። ለመሆኑ ይህ ቤት ሆቴል ቤት ነው ጠይስ ሌላ ። ደሞም አንድ ቀኘ አንድ አቡን መጥተው ጐበኙን ። አንድ ቀን የእስረኞች ስም በሚጠራበካት ሰዓት ከዚያ አልነበረም ። ዣን ቫልዣ በእሥር ቤት በነበረባቸው ዓመታት ተስፋ ቢስ ሰው ወጥቶት እንደነበረ ተገልዷል ። ዕከኤ እንደ ዣን ሻልዣ ጉልበተኛ ሰው አንድ እን አልነበረፇሦ። ዣን ቫልዣ ብዙ አይናገርም። በዚህ ጊዜ ያስብ ጀመር ። ዣን ቫልዣ በዚህ ጊዜ ተደናገጠ ። አቡኑም ቀጠል አድርገው ዩወንድሜ ዣን ቫልዣ» አሎት «ከአሁን ጀምሮ ክፉ ሰው አይደሰህም። ዣን ቫልዣ ከዴ ከተማ አስራ አራት ኪሎ ሜሻር ያህል ከሚርኖ ቦታ ነበር ። ከትንሽ ጊዜ በኋላ ትንሹ ልጅ ከዣን ቫልዣ ዓይን ተሰወረ ። ነገር ግን ምንም ዓይነት ድምጽ አልነበረም ።