Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀጅ መጫሚያ አልባው ንጉሥ ፊሊፕ ማዝደን ትርጉም በሸዋዬ ለገሠ የአፄ ቴዎድሮስ ኛ ዓመት የልደት በዓል ሲታሰብ በ ዓም ጥር ወር ታተመ የመጀመያእትም ምሥመራፓ « ነአኩቶ ለእግዚአብሔር እሰመረዳዓኒ በበኩሉ ጊዜ። የቁ ሚባ የሥራ ባልደረባዬ ወሮ ተማ የፊደላት አርምቱ ለወደፊትም ሰንቄ ነውና አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው ለቅሞ እንደሁ ግን አንጃ ብቻ አመሰግናለሁ። ሸዋዬ ለገሠን የእመርኛ ኒ ኤት በአነበብኩ ግዜሌላ መጽሀፍ የማነብ መስሎኝ ለማመን ምንም አልቀረኝም ነበር። በመድርረኣ ነው። ከሥላሴ አቅጣጫ የብሪታንያ ተኳሾች ሁለቱ ጀመር ቀዳሚው ጦር ወደ አቀበ ን መግቢያዎች በ ተጠጋ ከቀትር በኋላ አሥር ለአና መገሥግሥ ወደ ጨህፌበ ገዶት ር ሰዓት ሆኗል« ጀመሪያው የነበረው ደመና በመብረቅ ይንበቡ በአምባው ኣ ያጡ ር ቦድቡ ናት ላይ ተሰብሊ። የመቅደላን ቁልቁለት ለመርገጥ የብሪታንያ ጦር ቀዳ ቦ ቢደርሱም መጠበቅ ነበረባቸው የተወሰ ከ ።
መጣ ቴዎድሮሰ መጣ በቀሐ ወንዝ አካባቢ ወጣ ብሎ መሲሁ ራሱ ጥሩ ምባ ማሰ «ቴዎድሮስ የተባልኩት ንጉሥ እኔ ነኝ» ኀች። » ፕላውደን ስለአዲሱ ገዢ በሰማ ቁጥር ይበልጥ ይደሰት ጀመር ደጃች ካሣ በይፋ የባሪያ ንግድን አስቀሩ በጦር ሜዳ ላይ ግዳይ ጥሎ መስለብንም በአደባባይ ተቃወሠ ለፕላውደንም ከአውሮጳውያን በተለይም ከእንግሊዝ መንግሥት አውነተዛ ወዳጅነት አእንደሜፈልጉ በጽሑፍ ገለጹለት ካሣ ዘውድ መጫናቸውን ፕላውደን ሲሰማ ፈነደቀ ወደብሪታንያ ሊያደርግ ያሰበውን ጉዞ ሰርዞም ፊቱን ወደኢትዮጵያ መለሰ እንዲህ ያለውን አጋጣሚ ሲጠባበቅ አስር ዓመት ሲሞላው ነው ከአነሱ ቁ ዓሪሻ ማሻሻያዎችም ሆኑ የውጭ ግንኙነት ምንም ትርጉም የማይሰጣቸው አወድ ን ዳግማዊ ቴዎድሮስ ተብሎ ዘውድ የጫነውን መሪ ለማየት ረዥም ምሪራፍ ምነዕም ቴዎድሮስ ሁለተኛ ተብሎ የተቀባው ንጉሥ ካሣ ኃይሉ አንዴት እንደተነሳ በየመንደሩ እና በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች የሚነገር ታሪከ አለ። በ ሰኔ ወር አቴጌ መነን ካሣን ጦርነት ገጠሙ ካሣ ድል አደረገ አቄጌይቱን ከሰሎሞን ዘር ከተገኙት ንጉሠ ነገሥት ባለቤታቸው ዮሐንስ ሞኙ ጋር በቁጥጥር ሥር አዋላቸው በ ራስ አሊ ካሣ ላይ ጦር አዘመቱ የጦሩ መሪ የብሩ ጎሹ አባት ራስ ጎሹ ነበሩ የሁለቱም ጦር ጉራ አምባ ሜዳ ላይ ከተም የጎሹ ሰዎች ካሣን እንዲህ ባለ ገላጣ ስፍራ በማግኘታቸው ተደሰቱ በቁጥር አና በትጥቅም ይበልጣሉ የጎሹ አዝማሪ በወታደሮቹ ፊት ቆሞ ሊያነቃቃቸው ስለካሣ መዝፈን ጀመረ ይህን አላዋቂ አስኪ በሉ ተመልከቱታ ጉራ አምባ ድረስ አስከትሎ መጣ አምስት ጋለሞታ እንዲያም ሆኖ ድል የካሣ ሆነ ጎሹ ተገደሉ ጦራቸውም ሸሸ ብዙዎቹም ተማረኩ አዝማሪውም አልቀረለትም ካሣ «የቅድሙን ዘፈን አባክህ ድግመህ አሰማኝ» አለው በለመደ አፉ ደገመና አዜመው ሲጨርስ ካሣ በጅራፍ ይገረፍ ዘንድ ፈረደ። » ሲል አቀረበ አሁን የአንድ ወይም የሁለት ሰዎች የደስታ ድምፅ ተሰማ ወዲያው ወደ ሌሎቹም ተዛመተ እና ሽለላ ፉክራው ተጀመረ ደገኛው በቃላት ጨዋታ የተካነ ነው «ስሜን» የውበ የትውልድ ስፍራ ነው ቀኑን ሙሉ ዋለ ጥቁት የካሣ ሰዎች ተፋላሚውን ውቤን ሲይዙ ሁሉም አከተመ ካሣ አሁን ትግራይን ሬጨምሮ የደጃች ውቤን ንብረት ተቆጣጠረ ከፍተኛው አምባ ላይ መቀመጫውን አደላድሎም አጅግ የበዛ ወርቅ እና ብርን አፈሰ ገንዘቡን እንደየማዕረጋቸው ተዋረድ ለታዋቂዎቹ የጦር መሪዎች እና ወታደሮች አከፋፈለ የማረካቸው የጦር መሣሪያዎች እጅግ ብዙ ነበሩ ሁለት መድፎችም አሉ ከሁለት ቀናት በኋላ አቡኑ እና አጨጌው በተገኙበት ካሣ ዘውድ ጫፄነ ደጃዝማች ካሣ በዚህ ደረጃ የነገሥታት ንጉሥ የሚለውን ሥልጣን ወይም የሰሎሞን መንበር ወራሽ ነኝ አላለም ሆኖም ግን ከዚያ በላይ ያደረገው ነገር አለ ተቀደም ብሎ ለወታደሮቹ «ስሜንን እሰጣችኋላሁ» የሚል ቃል ገብቷል አሁን ካሣ ቴዎድሮስ ሆነ «ስወለድ እግዚአብሔር ከትቢያ አነሳኝ ጥንካሬ ሰጥቶ አሳደገኝ አናም በመለኮታዊው ኃይል ኦሮሞን አባረርኩ» ሲል በንጉሥ ዳዊት ቅላጹ ፏል። » መንገድ እንዲኖር ፈለገ ከደብረ ታቦር አንስቶ ወደ ጎንደር ወደ መቅደላ ወደ ደበቡብ ወደ ጎጃም የሚወስድ የመጓጓዣ ሥልት እንዲኖር አቅድ አወጣ «እስካሁን» አለ ጸሐፊው «እስካሁን አንዲት መንገድ አንኳን አልተሠራችም» የመጀመሪያው መሥመር የታቀደው እና የተነደፈው በጀርመናውያን ሚሲዮኖች ነበር ስለልብስም ቢሆን ቴዎድሮስ ዝም አላለም በቀደመው አገዛዝ ዘመን ለሴትም ሆነ ለወንድ ከወገብ በላይ የሚለበስ ልብስ መኖር ዕድል ነበር ንጉሥ ሁሉም ከጥጥ የተሠራ ሰፋ ያለ አጀጠባብ እንዲለብስ አደረገ ወረድ ብሎ እስከ ጉልበት የሚደርስ ከሆነ ወይም ሐር ወይም ብሩህ ቀለም ካለው ወይ ደግሞ እጀታ ያለውን እጀጠባብ ለብሶ የታየ ሰው ለመንግሥት በሰጠው አገልግሎት ልብሱን ያገኘ ነው ማለት ነው ቴዎድሮስ ለሀገሩ የነበረው ራዕይ በእርግጥም የማይካድ ፕላውደን ቴዎድሮስ በጊዜ ቴዎድሮስ ከመቀጣት ተርፎ ከጎንደር ግሩም ነበር ሌላው ቀርቶ በራሱ በ የተባረረው የካቶሊክ ሚሊዮን ሊቅ ጀስቲን ደ ጃኮቢ ቴዎድሮሰን « የተለየ ላ እና የሚደነቅ ሥርዓትን ለሕዝቡ ብልፅግና እና ሞራል ያመጣ» ሲል በአድና ኑ ገልጾታል ገው ቴዎድሮስ የየአካባቢ መሪዎችን በመዋጋት ብሔራዊ አንድነትን የሚፈል ችግሩን ፈታው በመሣፍንቱ ዘመን የየከፍለ ሀገሩ ገዢዎች ኃይላቸውን ኢያጠናከሩ በአመፅ እና ከኦሮሞ ገዢዎች ጋር ግንባር በመፍጠር ኃያላን ሆነው ነበር። እንዲህ ካለው ሁኔታ ነፃ የሆነው ቴዎድሮስ በዘር ንግሥና ያላቸውን ሁሉ ከመንበራቸው ገለባበጣቸው አደገኛ ካልሆኑት አብዛኞቹ ተራራው ላይ እግር አና እጃቸው በሰንሰለት ታስሮ ይንቀሳቀሳሉ ቴዎድሮስም የራሱን ገዢዎች ሾመ ስለውጭው ዓለም ትኩረት ከሰጡት የኢትዮጵያ መሪዎች ቴዎድሮስ አንዱ ነው። ለአስክንድሪያ ሃይማኖታዊ መርሆዎች አዝዛለሁ ብሎ መናዘዝ ወይም የሞት ቅጣትንም ወሰኑ የካቶሊክ ሚስዮኖችም ሀገር ለቀው እንዲወጡ ኦዘዙ ከዚያም ብዙም ሳይቆይ አቡነ ሰላማ ለቴዎድሮስ ዘውድ ጭነው ትዳሩንም በቤተ ክርስቲያን ቀደሱ የሁለቱ በብር በተለይ ሸዋን በወረሩ ጊዜ ጦሩን ከፊት አየመሩ መምጣታቸው አጅግ ጠቃሚ ሚና ተጫውፈቷል አንዲያም ሆኖ በሁለቱ መካከል የተመሠረተው ፍሬ አልዘለቀም አቡነ ሰላማ አንደ ቴዎድሮስ ሁሉ ከመ ምኞት ነበራቸው በዚህም መካከል የፍላጎት ፉከክከሩ ቅራኔያቸውን ያበዛው ጀመር ካህናቱም ቢሆኑ ቴዎድሮስ የጀመሩት ማስተካከያ ፍጥነት አልተመቻቸውም በ የዝናቡ ወራት አንዳበቃ ካላቸው ሀብት እንዲከፍሉ ለማግባባት ደማም ካህናቱን ጎንዴር ላይ ሰበሰበ «ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው ስለዚህ ካላችሁ ላይ አኛን ለሚጠብቁን ቢከፈል ቂዛናዊ ነው» በማለት ቴዎድሮስ አስረዳ። በጥንታዊው ከተማ ኮረኮንች ጎዳናዎች በአረንጓዴው ገጸ ምድር በአርጋታ የሚጓዙት ፓትሪያርክ ተከታዮች ከፊት ከፊታቸው እየሮጡ ሴቶችን ከመንገዳቸው ድንገት ሳያይዋቸው ያባርራሉ የፓትሪያርኩ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት በቴዎድሮስ የመጀመሪያ የግዛት ዘመን ትልቅ አጋጣሚ ነበር ፓትሪያርኩም ከውጭ ዜጎች ንጉሥን የጎበኙ ባለ ትልቅ ማዕረግ ሲሆኑ ቴዎድሮስ ከየትኛው የውጭ መንግሥት ጋር ጉድኝት ሊፈጥር አንደሚችል ተፅዕኖ ያደረገ እንደሆነም ይታመናል በሕዝቡ ዘንድም የቴዎድሮስን ልክ ያሳየ ነበር አጀማመሩ መልካም ነበር ቴዎድሮስ አቡኑን ደብረ ታቦር ላይ በትልቅ ሥርዓት አና አክብሮት ተቀበለ ውሎ አድሮ ግን ንጉሥ በሰማያዊው ካባ ሥር የማይሆኑ ነገሮችን መመልከት ጀመረ። ብሩ እና ወቤ እንዲሁ አቡነ በ ቀርቶ አደገኛው ኃይሉ ሰይጣን አንኳን ወዳጆቹ ነበሩአቢሲኒዞ ሰላቢ ለፌ መልካም ዕድል ወዳጅ አደረ በ ጦዳጅነት ግሩም የሚባል ጊዜ አና ለሁለቱም ትልቅ ትርጉም ነበረው ከ አንድ ቀን ወዴ ጦር ሜዳ ሊሄዱ ሲሉ ንጉሥ የፕላውደንን አጅ ይህነ ሰ ኩት» በማለት ገልፆታል። አረብም ሶወ ም ሸፔዎች ዎች ጥቃት ኦዶ ረው ጋረድ መታ ት ደር ይ ምክንቦት ግ ከጎን ተክታ ላይ ፖኃራፍ ለሰራ ራፖ ዘውድ ከጫነ በኋላ ከላካቸው ከመጀመሪያዎቹ ያም በኢየሩሳሌም የአንገሊካን ጳጳስ ሰነበሩት ሳሙኤል ጎባት የጻፈው ማነ ጎባት ከ ዓመታት በፊት ገዳማ ወደ ኢትዮጵያ በሚስዮናዊነት መጥቶ ነነ ነገር ግንአሳሳቢ በሆነው የሀገሪቱ አለመረጋጋት ምከንያት ለመውጣት ዲር እንደ ሌሎቹ ሁሉ የቴዎድሮስን መነሳት ሲመለከት ዳግም ዕድል መጣ ብሏር ዕድሉ ግን ለሁሉ ሳይሆን ለአዲሱ የወንጌላውያን ሠራተኞች ትውልድ ነበር ቴዎድርስ ግን እሱን የጠየቀው የአጅ ሙያ አዋቂዎች አና ሠራተኞችን ነበር ቄሶችን በእርግጥም አይፈልግም «የሀገራችን ሁኔታ ያውቁታል የኖሩበት አንዱ በአንዱ ላይ እየተነሳ አንዳንዴም በሶስት ጎራ የተከፋፈለ ነበር አሁን በእግዚአብሔር ኃይል አንድ አድርጌዋለሁ አሁን ሃይማኖት የሚያተራምሱ ቴፅ ሳይሆኑ ሠራተኞች ናቸው ወደ እኔ መምጣት ያለባቸው መሬትን በተሸከርካረ ጎማ የሚያርሰው መሣሪያውን ይዞ ወደ እኔ ይምጣ እንዲህ ያለነገር መኖሩን ሰዎች ነግረውኛል» ይላል የቴዎድሮስ ደብዳቤ ከሰምንት ወራት በኋላ ሳሙኤል ጎባት በኢየሩሳሌም ፅዮን ተራራ ላይ በአንገሊካነ ኙባሌ ፊት ቆመ ሰባት አዲስ የሰለጠኑ ሚስዮናውያን አፈጠጡበት «ወንድሞኝ ሆይ ለዓመታት ሰትዘጋጁበት የነበረው ጊዜያችሁ መጥቷል በሃይማኖት አብረዋቸሁ ካደጉት ክርሰቲያኖቸ የምትለያዩበት ሰዓት»ጳጳሱ ጠንካራ አና ወፍራም ነው ረጅም ነጭ ጺሙ ወደ ደረቱ ወርዷል በንግግሩ ባለው ተልዕኮ ራሱ ያሳለፈውን ልምድ አቀረበ ። ሁሉም ታዲያ በቅርቡ አነሱ ወድ ሄዱበት መንገድ አንደሚክገ ሉ ኙ አልተጠራጠሩም አግዚአብሔር ሣን አተረፋቸው በዚያም ሳይቆዩ በዱር አበቦ እና ንፁህ ውኃ ተከበው ወደ ደጋው ይወጡ ጀመር ጆ ሰፈር ተቀበላቸው ጊዜ ጆን ቤል ሊቀመፍስ ነበር አና በንጉሣዊው የጦር በዚያጋ ድሮስ ፊትም አቀረባቸው ቫልድ ማየር ንጉሥ የጦር ሰው አልመሰሉትም በፈገግታ ስለገዞው ጠየቃቸውሸሮት እና ልጁ መንገድ ላይ ስመሞታቸውም ሐዘኑን ገለፀ። ቴዎድሮስ ጋፋት ወደ ሚገ ጆን ቤል ከተገደለ በኋላ የቴዎድሮስ ዓለም ይጨልም ጀመር በበሰለ አዕምሮ እ ሎቹ እንዲሄድ ትዕዛዝ ላከበት በዚያም ቴዎፍሎስ ቫልድ ማየር አና ሉሎቹ ይካሄድ የነበረው ውይይት እየቀነሰ ሄደ ንጉ ጋፋት ላይ ከሰፈሩት ። ኦ በሚያስጠላ ሁኔታ የተ ዙም ሳይርቅ ተልአኮውን ጀምሮ ገንዘብ ለማሰባሰብ ወደ ብሪታኒያ ከመመለሱ አስቀድሞም « በፈላሻዎች መካክል መዞር» መጽሐፍ ጻፈ ከዚያም ወደ ተልእኮው ተመለሰ የቴዎድሮከ ቁጣ መ አዲስ ሥጋት ተመልከቶም «የተልእኮዬ ግብ በዚህ ወቅት ሙሉ ላቶ ተሳክቷል» ብሎ በመወሰን ወደ ወደቡ ለመጓዝ ተጣደፈ ምላሽ ያላገኘው ቴዎድሮስ ጥላቻው እየተሰራ ጨ ነው ሁሉም ታየው በአንድ ወቅት ግሩም ወዳጅ የነበሩት አቡነ ስለማ አውሮልውያንም ቃል የገቡትን ሁሉ ማድረግ አልቻሉም በ ን ጠላት ሆነዋል መው ለጥርጣሬ በሚያጋልጥ ሁኔታ የአቡነ ሰላማ ወዳጅ ሆነ በሱ መድሐፋ ኔ ልጅ ነው ብሎ ጽፋል የንጉሱ አማካሪዎች ርን ቴዎድሮስ የኮሶ ሻጭ ። ች ወደሕንድ ጨረሻም ለቴዎድሮስ ደብዳቤውን የሚያደርሰው የትኛው «ኛ በቃል የኤምባሲው ጉዳይ ፈቃድ መኖሩን እንዲገልጽ ተሎ ይህደግሞ ወደ ቴዎድሮስ የሚሄደው ሰው ላይ የሚጣል ከፍተኛ ኃላፊነት በመጨረሻ በኢራቃዊው ወጣት ክርሰቲያን ሆርሙዝድ ራሳም ጫንራ ላሪ ኋዒ ወደቀ ምንምአንኳን መሣሪያ የተጠመደበት ጀልባ ወደ ቴዎድሮስ ግዛት አካባቢ መድረስ ባይቸልም ምፅዋ ድረስ መሄድ ይቸላል። ወዲያው ግን አንድ ትልቅ የመጓጓዣ የአንፋሎት መርከብ ተገኘ ጠመንጃዎች ተጠመደበት የቴዎድሮስ ደብዳቤ በምፅዋ በኩል አቋርጦ ከሀገር ከወጣ ዓመት ከመንፈቅ አለፈው በ ሐምሌ ማለቂያ ላይ መልሱ መጣ ደብዳቤ ብቻ የጫነቸው ዳልሃውሲ የተባለቸው መርከብ በምፅዋ የባሕር ግዛት ላይ እየተንሳፈፈቹ መምጣቷን ለመጠቆም አምስት ጊዘ በተኩስ ሰላምታ ሰጠች ምሄሠሄሯዎፍ ፖሯፖራፖ ጥር ወር ላይ ካሜሮን እና ግማሸ ደርዘን የሚሆኑት ሌሎች አውሮጳውያን በኋላ በንጉሠ የጦር ሠፈር ለወራት ሰነበቱ ማለዳ ተነስተው ቡና ሉ በጠዋት ጸሎታቸው ተሰባሰበው መዝሙረ ዳዊትን ያነባሉ እኩለ ቀን ይጠጦፍ ሰ ብ የሚቀርብላቸው ገበታ ዙሪያ ከበው በአንድ ወቅት የኘላውደን ሲሀን ሆ የነበረቸው ሴት ወጥ አያወጣቸላቸው እንጀራ ይመገባሉ እያንዳንዱ ሠራተ ሌያቸው አግራቸው ላይ በተገጠመው እግረ ሙቅ ምከንያት አስቸጋሪ አንቆለን ተለይ ካሜሮን ከፉኛ በመጎዳቱ ራሱን ከሌሎቹ አግልሎ ነበር ነበርና የከረመው አንኳን እነሱ የሚገኙበት ድንኳን ከንጉሣዊው ማረፊያ የድንጋይ ውርወራ ን ከቴዎድሮስ ጋር ፊት ለፊት የተያዩበት ጊዜ በጣም ጥቂት ነው ያሀል በጣም ደሰተኞች ናቸው በ ግንቦት ቀን ግን በንጉሥ እና በዚህም ላማ መካከል ከርክር ሰሙ ቴዎድሮስ አቡኑ ለሽተርን አናቱ ኮሶ ሻጭ ነሰ ግረዋል እሱም በመጽሐፉ ላይ ይህን ጽፏል ሲል ከሰሰ ነበረች ብለው ተ ማ ሰረዥም ጊዜ ከቱዎድሮስ ጋር መልካም ግንኙነት ነበራቸው ። ከዚያም ቴዎድሮስ ከአካባቢው ሂደ። የታማሚው አገር ገዥ ጥረት ምንም ያስገኘው ነገር አልነበረም ምንም ያህል ዋጋ ቢከፈል መልዕክቱን ይዞ ወደ ቴዎድሮስ ለመሄድ የሚደፍር አልተገኘም በመጨረሻ ግን ራሳም ራሱ ሁለት ሙሰሊም ምድሮሰ ለማድረስ ሕመም ኢትዮጵያውያንን ማግባባት ተሳካለት ደብዳቤውን ሰቱ ከዚያም ተረጋግቶ ውጤቱን መጠባበቅ ጀመረ። ለምሳሌ አርመናዊው ማርቆስ በቴዎድሮስ ለጥቂት ጊዜ ታሰሮ የተለቀቀ ነው ይህ ሰው ድሮስን ስም ሲያብጠሰጥል አይፈራም «ራሱን ንጉሥ ነኝ የሚለው ሰው የባሪያ ገበያ ለሺያጭ ቢቀርብ ብዙ ዋጋ አያወጣም» ሲል የፈረንሳዩ ምክትል ቆንስል ቴዎድሮስ ሌሎች አንደሚሉት መጥፎ ሰው አንዳልሆነሶ ራሳም ነግሮታል አሱ እንደሚለው አውሮጳውያን የሚገባውን ከብር አላሳዩትም ከንግሥት ቪከቶሪያ የተላከውን ደብዳቤ ሲመለከትም አስረኞቹን እንደሚለቃቸው እርግጠኛ ነው ከአቶማኖች አንዱ እና ኃይለኛው የአካባቢው ባለሥልጣን ናይብ መሐመድ አብደል ራሒም የቴዎድሮስ አድናቂ ነው በተፈጥሮ ደግ መሆኑን ያምናል። ዎቹ ምንም አለማንሳቱንም ነገሯቸው ቴዎድሮስ ዉይ ይው ውስጥ በፍርሃት ሰነበቱ ፅጣ ፈንታኳርሽ በሰንሰለት እ ውጭ በሆነ አጋጣሚ ላይ የተመሰረተ ነው ዕድል ያ ከአነሱ ቁጥጥር ይም በቴዎድሮስ ድንኳን ውስጥ መጠጥ ሲጠጣ ወይም ይጋ አስተያየት ጠበቀው ደብዳቤ ከመጣ ጥቅምት ወር ማለቂያ ላይ ቴዎድርለ ም ደ ጋፋት ለመላክ ከንቲባ ኃይሉን የቀድሞውን የጎንደር አገረ ገዥ ኣ የጉሠን ታማኝ ሚኒስትሮች እንዲሸኗቸው ሊልክ መሆኑን ሰሙ በዚያ ነዛነታቸውን ሊያገኙ ይችላሉ የታሰሩበት ሰንሰለት ተፈታ አና የከንቲባ ኃይሌ መምጣት ይጠባበቁ ጀመር ሆኖም ግን ቴዎድሮስ ሐሳቡን መቀየሩን ሊጎበኛቸው የመጣ ሴላ ሰው አረዳቸው የብሪታንያ ጀነራል እና ወታደሮቹ ምፅዋ ደርሰዋል የሚል ጭምጭምታ ሰምቷል። ዖ የምስራች ንጉሥ ቴዎድሮስ ጻፈ። » በማለት አናጠበው ወልደ ሥላሴ ዞር ብሎጻደኛውን ጎሸመው ቴዎድሮስም ሳቀ አሰከዚያን ጊዜ ድረሰ ቴዎድሮስ ራሳም ወደ መቅደላ ብቅ አንዲል ፍላጎት አለነበረውም እንዲያም ሆኖ ልዑኩ ያገኘው መልካም አጋጣሚ የሸዋው ከዝትእንዲሁም የምኒልክ ማምለጥ ተደማምሮበት የእስረኞቹን ጉዳይ ሰማሩጠን ረድቷል። ከዚያ ሊጠጣ ሄደ ሆ ምእጅ ገባእስረኛው ቆንስል ካሜሮን ነበር ከመቅደላ ራሳ ብዳቦ የሆነ ግፊት እስረኞቹ እንዲደረ አጣዳፊ ግ ይፈልጋሉ ጋፋት ካልመጣ መቅደላ ያሉት ተወ ሦ ፈውያን ራሳም አስረኞች አለ የተኙት አውሮ ኞቹ መቅደላ ላይ አሁንም አጅና አግራቸው በይ የሆ የኣሶትፇሟቸው የአንፉቅቅ ቢሆንም ቴዎድሮስ ለእየንዳንዳቸው ላ ንይታሰሪ መልክም ምልክት ሌላ ሦስት ሳምንት አለፈ ም እንላቸው ለ ኝ ምፅዋ ጹ አንዳደረገው ቴዎድሮስ እዚህ መተማም ሆነ ብሎ ሐሀ። ቴዎድሮስ ይህን ደብዳቤ ከጻፈ ከአንድ ቀን በኋላ ሐሳቡን ለወጠ። » ሲል ንጉ ለቸሎቱ ገለጸ አና ጸሐፊውን ጠርቶ ሁለተኛ ደብዳቤ አጻፈ «እነዚያ ደካማ ሰዎች እኔን ቢያጋልጡኝም ውዱ ሰው ሆይ አንተ ምን መጥፎ ክርአኛ ላይ አደረግህ» ሁለቱም ደብዳቤዎች በአንድነት ከራሳም ዘንድ ደረሱ በዚህኛው ደብዳቤ ራሳም መፈለጉንም ሆነ የንጉሥን ማሕተም አና ስም አየ መጀጦሪያ ጊዜም ራሳም የቴምድሮስን የዲፕሎማሲ አካሄድ አ ባምግታት በኋላ ልዑካኑ በረሃውን አልፈው ዳገቱን ተያያዙት። ዕለት ነበር ቴዎድሮስ ለሶስተኛው የብሪታንያ ልዑክ ሀ መ ል ረዘም ያለ ነው በ ጥር ቀን በጠዋቱ ወደ ቴዎድሮስ ሲታረቡ ራሳም እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በማይታይ እጅ በሚደረግ የጦር ሰራር ት መንቀሳቀሱን አስተዋለበመጀመሪያ የቴዎድሮስን ሰላምታ ሰ መጣ። ኋላው በመተው ቴዎድሮስ ወደፊት ገሰገሰ ራሳም የሰጠውን መም ተከታታዮቹ ጋሻ ጠብ መንጃ እና ቴሌስኮፕ ይዘው በቅርብ ርቀት ይከተላሉ ከቴዎድሮስ ተከታዮች ቀጥሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ራስ አንግዳ ከዚያም ራሳም ብላንክ አና ፕሪዶ ተራቸውን ይዘው ይጓዛሉ ሌሎች ሚኒስትሮችም በተዋረድ ከኋላ ሲከተሉ ከእነርሱ ጀርባ የሚተመው ሠራዊት ከርቀት ሲታይ የጭንቅላት ወንዝ ይመስላል። ቴዎድሮስ ጋፋት ወዲሚገኙት ወደ ቫልድማየርና ሌሎቹ «የጦር መሣሪያ መሥራታችሁን ተውት አና ወደ ቆራጣ በመሄድ ከተከበሩት የብሪታንያ ልዑካን ጋር ቆዩ» የሚል መልእክት ላካባቸው ከጥቂት ቀናት በኋላም «አውሮጳውያን ምሪራፍ መ ፇታታ ላ በተቆጪነታቸው ዩ ላ ተራራ ላይ መልእኬ ት የመጡት የካቲት ከቀትር በኋ ጎለምገልሞ መቅዴ አሥራቱ የውጭ ዜጎቹን በቴዎድሮስ ግዛትዴ ከንጉሥ መልዕከተኛ ሥር ተንበርከከ ካሜሮን ራሱን ዝቅ ለሚ ጥሴ ብረት ቀጥቃጮች ወዲያው ሰንሰለታቸውን በመፍታት ሥራ ግድረግ ታገሊ ካ የእስረኞቹን ሥጋ እየገዘገዘ ቆርጧል። ሁሌም ት የቴዎድሮስ ትኩረት ቀዝቀዝ ማለቱን ካባቢ የመቅደላ አስረኞች ቡድን በመዜ ክከለኛ ንቱ እና አስተዋይ የሆነው ራላጾ አስተዋለ ቫልድማየር «ራሳም ከየትኛውኦ የውጭ ዜጋ በተሻለ» ከንጉሥ ጋር ማድረግ የሚገባውን ጠንቅቆ እንደሚያወኔ ይናገራል እናም አሁንም ራሳም የተጠሉት አስረኞቹ ወደ ቆራጣ መምጣት የቴዎድሮስን ስሜት ሊረብሽ አና ተልዕኮውንም ሊያከሸፍበት አንደሚችል ተረድቷል። ራሳም ቆራጣ በነበረበት ወቅት ቴዎድሮስ ደብዳቤዎችን ጽፎለታል። ምሥሪራፍ ሪያና ታሰሐታ ያኔ በ የቅብጡን ፓትሪያርክ እንዳሠራቸው ጊዜ አየዞጣ ሆኔታ ሬ ከዚያም ጥፋቱ ተፈጸመ አና አስደንጋጩ ዘረ ጀምሪዩ ጥሌ ሰጠው ተመልሶ ሠንሰለቱን በመፍታት ይቅርታ ያ ተከ ሄከዚህ ይፋዊ የአርቅ ሥርዓት ከንዋኔ በኋላ ጉዚችንን አ ይያ ሠ አይኖርም የሚል ተስፋ ነበረው» ነ ነ በኋለ ቴዎድሮስ የመቅደላ እስረኞቹን ተሰናበተና ራሳምን ዕለት ኮሰዓት ራሳም ለንግስት ቪክቶሪያ የሚወስደውን ደብዳቤ እንዲጽፍ ታ። ጸሐፊው የተባለውን በቀይ ብዕር ሲጽፍ አቶ ሳሙኤል ዳን ዋና ራሳም በአረብኛ ይተረጉሙ ጀመር የግርማዊነትዎ ተድሮቦን ታላ ደው በሥላሴ አንድነትና ሦስትነት ጀመረ «የእግዚአብሔር የ አ ደ ለት አና የሰሎሞን ልጅ ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ ይህች ያ ና ዚአብሔር ከወንዶች በላይ አድርጎ ዘውድ ወዳቀዳጃቸው ብዳቤ ዳጅነትን ከሚወዱ የተጨነቀ ደሃን ከሚከላከሉት ላ ለች ሞ አስረኞቸን እንዴት ሊለቅ እንደቻለ አስረዳ «በጣም ጥሩ ያድርስ ዶጋን አብሔር ኃይል አቶ ካሜሮንን ፊትቹ ለአቶ ራሳም ዕፖለክቱ በእግር እንድለቅ የጠየቁኝን ሁሉንም አውሮጳውያን እስረኞች አስረከቡያለ ኃይል ለቅቄ ወደሃገራቸው መመለስ ለፈለጉ አውሮጳውያን ብያለሁ በጣም ጥሩ በእግዚአብሔር ኃይል ሁሉንም ሰጥቻለሁ» ስሙን በአማርኛ ሰማ አለቃ እንግዳ የንጉሥን ቃል ተቀብለው ራን የደ ሳሙኤል ትርጉሙን ቀጠሉ አገልጋይ አቶ ሆርመሙዝድ ራሳምን ያቆየሁበትም ምክንያት አርስዎ በእር መለከተ ከአርሱ ጋር ለመመካከር አና ከእርስዎም ጋር ግንኙነት ነው እርስዎ ከአኛ የሚፈልጓቸውን ጉዳዮች በተመለከተ ከእርሱ ጋር ለመዘከራለን። አኛ ኢትዮጵያውያን አላዋቂ አንደመሆናችን ዓይናችንን ከፈቱልን እግዚአብሔር በሰማይ ብርሃኑን ያብራልዎ» ይኸው ነው መሄድ አይችልም ራሳም ምርኮኛ ነው ጥር ላይ ራሳም ያመጣው የንግሥት ቪከቶሪያ ደብዳቤ ላይ ስህተት ተገኝቷል ከቀረበለት የአማርኛትርጉም በመነሳት ቴዎድሮስ ራሳም «የፍቅር ካሣ» አንደሚሰጠው ተረደቷል። አንዲያም ኮረብታ ደርባ በለሙያዎቹ ወደ ቤታቸው የመመለስ ያህል ከትጁጋ የር እና ሰ ደግሞ ወደ ቴዎድሮስ የኢንደስትሪ ማዕከል ኦና ጥሪ ዚያ በሚያማታው ነፋስ መካከል ቴዎድሮስ የሥራ ቦታውን እና ወፍጮዎቹን ያስጎበኛቸው ጀመር ጋዘኑን ው ሰዓት ቴዎድሮስ ግን ከዚህ በፊት ስለተሠሩት ያ አ እንዲሠሩ ስላቀዳቸው ይዘረዝርላቸው ነበር አሳት አንፍ ዘዛሪያዎች የራሳምን ብራንዲ አየጠጣ ሣብር ስለማይከፍሉት ፊረሶች አና የወንዶች ንብረት ለሆኑት ሁሉ ጠቀም ያለ ቀረጥ እንግሊዝ ው ቴዎድሮስ ፈገግ ብሎ «አቶ ራሳም አቢሲኒያውያንን አዘም ስከፍል ገ ፈረስ ኦና የቢት ውስጥ መግልገያዎቻቸውን አስመልከቹ ቃቸው ማናቸውፃ ቢሆኑ እነሱን መጠቀም ይተው አና ራሳቸው አው በሪያዎች ይሆኑ ነበር»። » ጠየቀ ታላቁ እሰክንድር «ከፀሐይ ውስጥ አኔም ላይ ጥላህን ማሳረፍህን ተው» ሲል ዲዬጋን መለሰለትኦ ወጣ «እኔ የአስክንድር ዘር ነኝ» አለ ቴዎድሮስ የመቁዶኒያው ሰው አንድ ጊዜ የኢትዮጵያን ታላቅ ንግሥት ሕንደኬን ችሎት እንደጎበኘ ገለጸለት« ከ ኃይሉም መጽሐፉን እንዲያወጡ አእዘዘ። ብዙ ጠበቁ ሊፋለሙት ነው የሜል ወሬ ደረ ስለምኒልክ የተወራው ይልቁንም የተሻለ ተ አንዲህ ጽፎታል «መቅደላ ላይ ምኒልክን ዮ በቆየበት ጊዜ በስፖርት አና በፈረሰ ግልቢያ እንዲ አልነበረም» ከመቅደላ ካመለጠ ከሁለት ዓመታት በ ምእ በመንግ ረው መከባበር አክትሂል ሥት አና መቅደላ ላይ ወደ መትደላ መግሚው ጳጳስ አንድ ወቅት ጥን የጤና ሞከሩ። ቦ ስ እና በመቅደላ መካከል ሁለት ቴዎድሮስ ኦ ኮረብታ ። ስለዚህ ራሳም አንጂ ቴዎድሮስ ኣይደለም ለት መ ት ዘም በዚህ ሥፍራ የባቡር ሃዲድ መዘር ጋት ገቢ ለጥ ያለሚዳ ሆኖ ነው በዚያው ወቅት ለዋግሹም ጎበዜ ለንጉሥ ምኒሊክ አና ለአ ያለው ማለኑ ይ ያሉትንም የቁሳቁስ ዝርዝር እና ሳሎች ህር ነበር ለዚህ መስታወት ቴዎድሮስ ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ ደብዳቤ ይልከ ርኖሞ ንጉ በሪሳ ሠሚፐሃው ከፍተኛ ኢንጂነር መልእከነ ነገሮችን ይልከላቸው ዘንዴ መ አሮስም ከአሥረኞች ጥቂቱን ወደ መቅደላ ላክ ህሉም መያተቸችንም መልምለው በጀት አወጡ። በጥር ወር ዶር ብላንከ የቴዎድሮስን ጉዞ አና የብሪታንሆነ ግሥጋዔ እያነፃፀረ ጉጉት እና ደስታ በተደባለቀበት ስሜት ጣው ቁረ ደስታ» ሲል ጽፎ ነበር አሁን ደግሞ ንጉሠ እዚያው ይገኛል መ ፈስ ዓኗል የሚሰማቸው ተስፋ መቁረጥ ብቻ ነው ቱዎድሮስ መቅደላ ስታቸጤ ፈረንጆቹን የሚጠብቁት ወታደሮች ቁጥር እንዲፀጨምር አዘዘ አብዛቸፍ ረለ የውጪ ዘጋ ነበሩ እሥረኞቹ ይህን ርምጃ እንደ መጥፎ ምልከት ቹም የቂዎድሮስም ለራሳም የሚያደርገው ላላ ያለ አያያዝም የመከራቸው ሰዱት አመላካች ሊሆን አልቻለም መቅለል ቴዎድሮስ ከዛሬ ነገ መጥቶ ያየናል በሚል በሚጠባበቁበት ወቅትም ብላገከ ምንየከፋ ነገር ይዞብን ይመጣ ይሆን በሚል ሥጋት በቂ እንቅልፍ አልተኛ «ነገ በማለት የሚገኙበትን ሁኔታ ጽፏል። ቴዎድሮስ ዘርግን ሁለቱ ወንዶች ከዚህ አነጋገር ጀርባ ያለው መልእከት ገብ የሚገኙት ሐሁን ከፉኛ አገኘኸኝ ወዳጄ ራሳም» አለና ንጉሥ በእጁ ስ በጅጠጡ ቴዎድሮስ የወትሮውን ፕሮቶኮል ወደጎን ብ እንደየተዋረዳቸው አንዲቆሙ አንዲያደርግ አዘዘው ፍክስቭ መ ቄ ሰንሰለት እንዲወልቅላቸው አዘዘ ትዕዛዙም ወዲያው ተፈጸመ። » በዚያን ምሽት ወደ ሰላምጌ ሲመለስ ቴዎድሮስ ለመኮንኖቹ አስደንጋጭ ፊት ነው ያሳያቸው ደይሳም አሹፎብናል እኔንም አታ ልሉኛል የብሪታኒያው ልዑክ ሁልጊዜም ወደጅነትን የሚያበረታታ ቢመስልም በሊላ ወገን የንጉሥን ወታደሮች «አንዲገድሉ» የራሱ መንግሥት የጦር ኃይል አንዲል ሥቱ ቴዎድሮስ ለማርቲን ፍላድ «ለራሳም መልካም ከ ይወተውታል» ። ቴዎድሮስ ጠዋት እሥረኞች በመፍታት ጀመረ የእግራቸውን ሠንሰለት ማላቀቁ ቀላል ሥራ አልነበረም እናም ከሰዓት በኋላ በአሥር ሰዓት ላይ ነጻ የሆኑት ቱ ብቻ ነበሩ ቀሪዎቹ ደግሞ ትዕግስት አጡ ምግብ አና ውኃ አንዲሰጣቸው መጮህ ጀመሩ ቴዎድሮስ ከሞቀው ድንኳን ልከ አንደ ተቆጣ አንበሳ ዘልሎ ተነሣ። ከአካባቢው ተነስተው ወደ ው መውጣታቸው አስቀድሞ ግን ራሳም በድጋሚ ቴዎድሮስ ለቪ አቢ አንዲጽፍ ተማፀነው ቴዎድሮስ ግን «ደግሞ ሲት ለላከው በፍፁም አንዲህ ነገር አለደርግም» አለ አውሮጳውያኑ መኗ ሲጀምሩ በድጋሚ ራሳም መልእክት መኖሩ ተነገረው ቴዎድሮስ ግን መልዕከ ለመቀበል አሻፈረኝ አለ። ሆኖም ግን ከቴዎድሮስ ወገን አንድ ኮፕትቅብጥነ በእርሱ ቦታሀና ትዕዛዝ ይሰጥ ጀመር ውጤታማ ግን አልነበረም የሚተኩሰው አንድም ከብሪታንያ ጦር አልፎ አንድም ወደ መሬቱ የሚቀረቀር ሀነ ፈላ ላይ ከተጠመዱት መድፎች አንዱ «ቴዎድሮስ» የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። » አላቸው ቴዎድሮስ። ቴዎድሮስ ሐሳብ ውስጥ ገባ «አሺ» ከማለቱ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች አለፉ «መልካም። ወደ ብሪታንያ የጦር ሠፈር አብሯቸው አንዲሄድ የተመኙን ልጅ ያገባውን ደጃዝማች ዓለሜን ቴዎድሮስ ነገረው ወገግ ሲል ፍላድ ፕሪዶና ዓለሜ ጉዚቸውን ጀመሩ ቴዎድሮስ ቀለል ያለ ልብስ ለበሰ አቅርቦ የሚያሳይ መነፅሩን ወደ ሥላ ኮረብታ አነጣጠረ ፖሪራፍ ፅ ዕምጋም ወገዙን ሸሎ ሸለቆ የወረደው የብሪታንያ ጦር ቀን ገስግሶ በሻ ቆ የአፍቾን ኮረብታ ተሻግሮ ድንገት ሮ ስን ጦር ማሸነፍ ችሏል። ይህ እንግዲህ ክረዥም ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው የመጨረሻ የሚሆነውን ቃሉን ሲያጽፍ የሆነ ነገር እየሆነ ነበር ከጦሩ የተረፈው ሠራዊት ዳግም በዙሪያው ተሰበሰበ ከአንድ ቀን በፊት ያጋጠመው ሸንፈት ቁጭትረገበ አለ ለመዋጋት የነበረው ፍላጎት ተከታዮቹ ላይ ይታያል ወ መተኛት ይወዳሉ ሌሊት ልናጠቃቸው ይገባል» ሲባባሉ ይሰማሉ ቴዎድሮስ አማካሪዎቹን ሰብስቦ ምክር ጠየቀ ራስ አንግዳ ደጃዝማች ዐብይ ደጃዝማች ወርቁ አንግዳወርቅ እና ሌሎች ቫልድማየ ም አሉ ውይይታቸውን ቢያዳምጥም ባላደረኩት ኖሮ በሚል ተቆጨ የ ተደብቆ «ለዚህ ጦርነት አለ አንዱ።