Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሯ ምስጉን ነው ምስጉን ነው የተመሰገነሯሠ ባሕሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆኗል ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳርጋቸው ፎጩ ጪ ንፅህተ ንፁሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት ሲሳያ ህብስተ መና አቅርቦ ስግደት ምስጋና ምግብሽ የሰማይ መና ከምድር አይደለም እና አካላዊ ቃል መርጦሻል ትውልዱ ብፅዕት ይልሻል ዘማሪ ታዲዎስ ግርማ ኃያል ኃያል ፎፎ ። አዘክሪ በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ መኝታው ግርግም አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ቴዐ አጋጣሚ አይደለም መትረፊ መዳኔ የጌታ ታምር ነዉ እረ ይገርማል የኔ ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ የረዳኝ ጌታ ነዉ ዉዴ የተከተለ ማነዉ በዚያ በረሃ ያበላኝ መና ያጠጣኝ ዉሃ ማነዉ የደገፈኝ ጥልቁን ሸለቆ ያሻገረኝ ፎፎ ፐ አንተነህ ለኔ እናት አባቴ ፍጹም ወዳጀ ስጋና አጥቴ አይኔ አይነቀል ከዙፍንህ ፊት አያዞርም ፍቅር አይንህ አዝሙ ወሮኝ ድቅድቅ ጨለማ ተስፋዬ ደክሞ ልቤ ሲደማ አይቶ ሲፈስ እባዬ ዳመና ጠቅሶ መጣ ጌታዬ ጸሀይ ነዉና የብራን አምዴ ኢየሱስ ለኔ ሕይወት መንገዴ አልተሸነፍኩም ዉዴ አግዞኛል መቃብር ደፍኖ ሕይወት ሰቶኛል አዝጭ ሲለይ ነፍስ ከስጋ በጨለማ እንቅልፍ በክፉ አደጋ ዳንኩኝ ሞት እያየኝ የንስሀ እድሜ ጨመረልኝ በጽድቄ አይደለም የተረፍኩት በርሱ ፍቅር ነዉ በርሱ ምህረት ብቻዬን ሆኘ ሁሌ ማለቅሰዉ ፎፎ ጀ እየበደልሁት ስላዳነኝ ነዉ አዝ ሞት ሆይ መዉጊያህ የታለ ሁሉም ጥሎሀል እየታገለ ሶኦል ድኗል ሀጥንህ ባዶ ቀርተሃል ተበዝብዘህ በራሱ መንግስት ፈጥሮ ባላማ የልጁን ህይወት ማንም አይቀማ መቃብር ያልፍል ባገልግሎቴ ተከፍቶልኛል ደጁ ያባቴ ዘማሪ አቤል መክብብ ቴዐ አስምርልኝ አስምርልኝ መስዋዕቴን ተቀበለው ምስጋናዬን አምላከ አቤል እግዚአብሔር ተቀበለኝ ምስጋናዬን በራማ ፎጩ ሊ መቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ቴ ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ ተገዝቻለው በወርቅ ደምህ አለምን ትቼ ላገለግልህ ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ባንተ መከራ ሸክሜ ርቋል በክብር ቆሜ እዘምራለሁ ሠ እንደ አቅሜ አገንሀለሁ አዝዛጭጭ ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ መሳይ የለህም ለቅድስና አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና ጣቴ በገናን ይደረድራል ሠ በቀን በሌሊት ያመሰግናል ሠ አዝጫጫ ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ በጌትነትህ ወድቀው ተገዙ ፎፎ ሯ እንዲህ ነህ ጌታ ሁሉንም በጊዜው ይፈጽማልና ይኸው አበቃቸው ለዚህ መልካም ዜና ፎሯ ጩ አዝ ሙሽሪት ተደሰች ምንድነው ዝምታው የዳግም ልደትሽ የሠርግሽ ዕለት ነው አዳም ጐንሽ ቆሞ ሔዋን ሆይ ሲልሽ መንፈሳዊ ሐሴት ይሙላ በልብሽ አዝ እህት ወንድሞቿ እናትና አባቷ ተነሱ ዘምሩ በልጃችሁ ደስታ መግቢያዋ ነውና ወደ መኖርያሽ ከአማኑኤል ጋር ባልሽን ይዘሽ ተነሽ ሙሽራዬ ደርሷል ሰዓትሽ ከድግንል ጋር ሚስትህን ይዘህ ተነስ ወንድሜ ሆይ ደርሷል ሰዓትህ ደመቀ አበራልን የአማኑኤል ሥራ ሠ ሙሽሮች ሆኑ አብርሃምና ሣራ ፎፎሯ በቤተ ክርስቲያን ጥላ ተጠልለው ተክሊል አድርገዋል ሙሽሪት ሙሽራው ለፍቅር ተሸነፉ ለቁርባን መቁረቢያ ነጭ ልብስ አሰፉ ፎፎ መ በትንሣኤከ በትንሣኤከ እግዚኦ ተዘከረነ አመ ትመጽእ በመንግሥትከርጋ ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳኒከ ወምስለ አዕላፍ መላእክቲከዉን ትርጉም ከቅዱሳንህ ሁሉ ጋር ከአዕላፍ መላእክትህም ጋር በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አቤቱ በትንሣኤህ አስበን ቀደሳ ወአክበራ ወአልአላ ለሰንበት አማን እሙታን ክርስቶስ ተንስአ ዮም ፍስኃ ኮነ ትርጉም ሰንበትን ከፍ ከፍ አደረጋት አከበራትም ቀደሳትም ዛሬ ደስታ ሆነ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ወምድርኒ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ሠ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ ምደር ጸዳች ሐሴት አደረገች ፎሯጩ በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች አሀደ ለከ ወአሀደ ለሙሴሠ ወአሀደ ለኤልያስ ንግበር ማህደረ ሠ ሯጆጻዉ የታቦር ተራራ ታቦር ተራራ በጣም ደስ ይበልሽ ሠ እግዚአብሔር መለኮቱን ስለገለፀብሽ በስመ ዚአከ ይትፌስሁ ዮም ሠ ታቦር ወአርሞንዬም ሠ ይቆየን።
ዉሰባቱ መንጦላይት ሰባቱ መንጦላይት ወዴት ተጋረዱ ሰባቱ መብራቶች ወዴት ተሰናዱ ታናሽ ሙሽራ ነሽ የአሥራ አምስት ዓመት በአንቺ ላይ ሲፈጸም እንግዳ ሥርዓት ጅ ፎ አንዴ እየታጠቀ አንዴም እየፈታ ገብርኤል ሲያበስርሽ በፍጹም ሰላምታ ይኩነኒ ብለሽ ስትቀበይው መለኮት እንዴት ነው የተዋሐደው ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል አዝጭጭ ሁሉን የሚወስን ባንቺ ተወሰነ ከሦስቱ አካል አንዱ ቃልም ሥጋ ሆነ ስፋት እና ጥበት ሰማይ እና ምድር ባንቺ ተገናኙ ገባሪና ግብር ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል አዝጭ እንዴት ቢመርጥሽ ነው እንዴት ቢያከብርሽ ትናንት እና ዛሬን ያገናኘብሽ ምልዐትና ወሰን ግዝፈትና ርቀት ባንቺ ተዋሐዱ ፈጣሪና ፍጥረት ይህን ባሰብኩ ቁጥር ልቤ ይመሰጣል ከዚህ በላይ ፍቅርስ እንዴት ይገለጣል ጅ ፎሯ ምስጢር ሊመረምር ይወጣል ኀሊና ያልፋል ይሻገራል ከሰማይ ደመና ነገር ግን አይችልም ምንም ቢገሠግሥ በመሰወሪያው ቀኝ ከልጅሽም ሊደርስ ስለዚህ አቅቶት ደክሞት ይመለሳል መልክዐ ውዳሴሽን በአድናቆት ያደርሳል ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ሯጩ ሰላም እለኪ እያለ ሰላም እለኪ እያለ ሠ ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አዝጮ የምሥራቹን ቃል ምስጢር ተሸክሞ ሾ ፎ ገብርኤል ተላከ ሊያረጋጋት ደግሞ እርጋታ ተሞልታ ነገሩን መርምራ የመልአኩን ብሥራት ሰማችው በተራ አገጭጭ ይደሰታል እንጂ መንፈሴ በአምላኬ በምስጋና ሳድር ዘወትር ተንበርክኬ ሃሳቤ ለቅፅበት ሌላ መች ያስባል ለእኔ ልጅን መውለድ እንዴት ይቻለኛል አጭጭሙ ከአንቺ የሚወለደው ልዑል ነው ክቡር የተመስገነ በሰማይ በምድር ምስጢሩ ኃያል ነው ይረቃል ይሰፋል ከአንቺ በቀር ይኹን ማን ይሸከመዋል አጭ እጹብ ነው ድንቅ ነው አንቺን የፈጠረ አንቺን በመውደዱ ሰውን አከበረ ዓለም ይባረካል በማሕፀንሽ ፍሬ ክብርሽን አልዘልቅም ዘርዝሬ ዘርዝሬ ሊመ ይልማ ሃይሉ ሰዎች እንዘምር ሾ ፎ ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን ከሞት ላወጣን ለአዳኛችን እናመስግነው እንደ አቅማችን ምህረት ለሰጠን ለነፍሳችን አምላክ ተአምሩን ያሳየብህ ጩጃት ድምጽህን የሰማልህ በርጠሜዎስ ሆይ አትተወው አዳኝ ጌታህን ተከተለው እውርነቴን ያስቀረልኝ ለዓይኖቼ ብርሀን የሰጠእኝ ሁሌም ከእርሱ ጋር እኖራለው አዳቼን ትቼ የት እሄዳለው አዝጭጭ በርጠሜዎስ ሆይ ታድለሀል የመዳን ጸጋ ተሰጥቶሀል እጹብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ እውር የሆነው ዓይኑ በራ ይህን ጌታዬን ምን ልበለው ለውለታውስ ምን ልክፈለው ጅ ፎፎ ስሙን ላመስግን ላወድሰው የአምላክ ክፍያ ይህ ብቻ ነው አዝመ አስራ ሁለት አመት ደም ሲፈስሽ ሰዎች ሲርቁሽ ሲያንቋሽሹሽ ማን ፈወሰሽ አንቺ ሴት ያበቃሽ ማን ነው ለድህነት እምነትሽ አድኖሻል አለኝ ኃይል ወጣ ከእርሱ የሚያጽናናኝ የጌታ ልብሱን ስዳስሰው ደሜ ቀጥ አለ ላወድሰው አዝዛጭጭ በቤተ ሳይዳ በአልጋ ስትኖር በመጠመቂያው በወንዙ ዳር ድውይ ስትሆን በሽተኛ እንዴት ተፈወስክ አውጋን ለኛ አልጋ ታቅፌ ስንገላታ መዳን ትሻለህ አለኝ ጌታ አምላኬ እርሱ ፈወሰኝ አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ ሾ ፎ ዘማሪ ደረጄ ዳመኑ እና ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ስድቤን አርቀሽ ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው እመ አምላክ በአንች መቸም አላፍርም ስምሽን ጠርቸ እጽናናለሁ ሀዘኔን በአንች እረሳለሁ ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ በሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ እንደሀና ሁሄ በቤተ መቅደስ በመረረ ሀዘን ነው እኔ እማለቅስ ፍረጅልኝ እና ልመለስ ከቤቴ ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ በግራም በቀቼ ጠላት ቢከበኝ አብዝቸ እጮሀለሁ እናቴ ስሚኝ ጅ ፎ መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል ድምጽሽን ልስማ ያረጋጋኛል የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው ደስታ እና ሀዘን የማይለየው በእጃችን ወድቋል ሲሉ ጠላቶቸ አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቸ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባል እናቴ እመቤቴ ብየ ስጠራሽ ከመከራ ሁሉ ታወጭያለሽ አእጭሙ በምርኮ ሳለሁ በሰው ሀገር ግፍ ውለውብኝ ስኖር በእስር ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለሁ በታምራትሽ እኔ ድኛለሁ ቃልሽን ሰምቶ ፅንሱ ሰገደ ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ የጌታየ እናት እኔን አሰበችኝ ታሪኬን ቀይራ ይሄው ባረከችኝ የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል ወጀቡም ማዕበሉም ይታዘዝልኛል አዝጭሙ ወይን እኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት ሾ ድንግል አማልጅው ነይ የኛ እመቤት ስምሽ ሲጠራ በየቦታው ይሞላልናል የጎደለው ግራ የገባው የቸገረው ድንግልን ይጥራት እንድትረዳው ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና እናት አለችኝ ርህርህተ ልቦና እናቴ እመቤቴ ብየ ስጠራሽ ከመከራ ሁሉ ታወጭኛለሽ መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ስላሴን አመስግኑ ስላሴን አመስግኑ ሠ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ አዝጭሙ ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት ሾ ፎ መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን በሰማይ በምድር እንጠራሃለን አዝመጮ ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ሏ ስምህ ይጠራል ስምህ ይጠራል በሁሉም ምድር ሰባኪ ወንጌል የአምላክ ምስክር ደብረ ሊባኖስ ከመንበርህ መጣው ተክልዬ ልሳለምህ በጆችህ መስቀል ምድር ተባርካ ትጠበቃለች በፀሎት ታጥራ ውሀው አፈሩ ሣሩ ቅጠሉ ፈውስ ሆኖቸዋል አንተን ለሚሉ ፎ ሰዳዴ አጋንት ስምህ ሲጠራ ገድልህ ሲነበብ ሄደ እያጎራ የአስቦ ፀበል ነፍስ ይቀድሣል እጣን መአዛው ሀዘን ያስረሣል ሠ አዝጮ መዝገበ ፀሎት ሆኖል ገዳሙ እርጥቡ ሲነድ በቅዱስ ስሙ እስራኤል ያለው ሆኖል ቤቴሌም ሠማይ ያደርሣል ያመሰላል ሠ ዘማሪት ገነት ህይወት መኮንን ስምህ በሁሉ ስምህ በሁሉ ተመሠገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማወደሥ ያስደስተናል ስምህን ማክበር ግብራችን ሆኑዋል አምላክ ተመስገን በሠማያት ስምህ ይወደስ በፍጥረታት ከህፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ ሠ ጅ ፎፎ አንተን ማመስገን ይሁን የኛ ዕጣ ሠ አዝሙ በምግብ ዕጦት ብንሠቃይም ማህሌትህን አናቋርጥም የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም ሠ እንዘምራለን ለአምላካችን ሥም ሠ አጭሙጭ ሠማዩ ዝናብ ደመና ቢያጣ ፍቅርህ በኛ ውሥጥ አላቋረጠም ቸርነትህን እንጠብቃለን ካንተ ደጅ ጌታየትእኔዳለን ሊመይልማ ኃይሉ ስምሽን ጠርቼ ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ማርያም ብዬ መች እወድቃለው የምጽናናበት ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና ጨለማ ውጦኝ በጠላት ሀገር ለዘመናትም ስረገጥ ስኖር ሾ ፎ ዲያቢሎስ ማርኮ ሲያሰቃየኝ የአለሙን መድኅን ወለድሽልኝ ከአባቶቼ ርስት ከሀገር ወጥቼ በአህዛብ ሃገር ስኖር ሸሽቼ ደርሰሽ አጽናንተሸ አከበርሺኝ ብቸኝነቴን አስረሳሽኝ አ ድንኳኑ ሞልቶ ሰው ታድሞ አስተናባሪው በጭንቀት ቆሞ ምን አቀርባለው ብዬ ስቸገር ምልጃሽ ደርሶልኝ ዳንኩኝ ከማፈር አገጭሙጭሙ ያሰብኩት ሀሳብ ደመና ሆኖ ቢበተንብኝ እንደ ጉም ተኖ ይሆናል ያልኩት ሳይሆን ቢቀርም በእመ አምላክ እኔ ተስፋ አልቆርጥም አጭ እናት አባቴ ባያስታውሱኝ ይህች አለም ንቃ ገፍታ ብተወኝ አንቺ ካለሺኝ ምን እሆናለው አውሎ ንፋሱን ባህሩን አልፋለው ጠላቴ ደርሶ ቢያንገላታኝ መከራ አብዝቶ ቢያስጨንቀኝ ሾ ፎ አላቋርጥም ያንቺነ ምስጋና ውለታሽ ድንግል አለብኝና አዝሙጫ ክፉዎች ደርሰው ቢዝቱብኝ አንቺን መውደዴን አያስተዉኝ በአህዛብ መሀላ ስምሽን ስጠራ መከታ ሁፒኝ እናቴ አደራ ጠላቴ ደርሶ ቢያንገላ ታኝ መከራ አብዝቶ ቢያስጨንቀኝ አላቋርጥም ያንቺነ ምስጋና ውለታሽ ድንግልአለብኝና ሊመ ቀምንዳዬ ብርሃኑ ስራህ ብዙ ስራህ ብዙ መዳኒኃዓለም ሠ ቸርነትህ ፍቅርህ ብዙ የኔ ጌታ ስራህ ብዙ አእዋፉም አናብርቱም ተሰብስበው በማለዳ ከእንቅልፋቸው ተቀስቅሰው ይጮሃሉ ወደ ሰማይ ያዜማሉ ስራህ ብዙ የኛ ጌታ መስቀል ሊሉ ፎሯ አዝ የፍጥረትም ምስጋናቸው ወደ ሰማይ እየወጣ በረከትን ፍቅርን ስቦ እያመጣ ስንባረክ በቸርነት ስንጎበኝ ስራህ ብዙ መዳኒኃዓለም እላለሁኝ አዝሙ ምስጋና አለ መዳኒኃዓለም በደ ነፍስ ከግውዛን ፍጥረታትም ምስጋና አለ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አምላክ ልዩ ሲሉ ሊመይልማ ኃይሉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቭ ነብሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ አንተ ስለሆንክ ሚካኤል የአምላክ ባለሟል ሚካኤል ልመና ፈጥኖ ሚካኤል ካምላክ ይቀርባል ሚካኤል ጅ ፎ የዋህ መልአክ ነህ አዛኝ ለሰው ምልጃህ ፈጣን ነው ለምናምነው አዝ ደዌ የጸናበት ሚካኤል ባንተ ይድናል ሚካኤል በአደባባይህ ሚካኤል ምስክር ሆኗል ሚካኤል በቤትህ መጥቶ የተማፀነ በቃል ኪዳንህ ህይወቱ ዳነ አገጭ ካምላክ ተሰጥቶህ ሚካኤል ክብርህ ያበራል ሚካኤል ለጎስቋላው ሰው ሚካኤል መጠጊያ ሆኗል ሚካኤል ትንሽ ትልቁ ደሃው ሀብታሙ ለምኖ አግኝቷል ካምላክ በስሙ አዝጭጭ በብሉይ ኪዳን ሚካኤል ከአምላክ ተልከህ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን ሚካኤል ነጻ ያወጣህ ሚካኤል በአዲስ ኪዳንም ድንቅ ስራ አለህ በተአምራትህ ትፈውሳለህ ጅ ፎ አዝመ ባለ መዳኒት ሚካኤል ያቃተውን ሚካኤል ፈዋሽ ፀበልህ ሚካኤል ሆኖኛል ኃይል ሚካኤል እንደ መፃጉ ድህነት አገኝው ፈውሰህኛል ባንተ ተመካው ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ጪጻ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ኦ ከሳሼ ረግጦ አዋረደልኝ ክንፉን ቅጥር አድርጎ ዙርያዬን ሰፈረፖ የጠላቴን ምክር ወጥመድ ሰባበረ ሠ የጊኦን መከረ የሃሰትን ምክር ሊያሳየኝ ፈልጎ የሙሴን መቃብር አይጠቅመኝምና ሰወረው ሚካኤል አፍሮ ተመልሳል ተዋርዶ ሳጥናኤል ሠ ጅ ፎ ፅድቅን አስተማረኝ ሃጢያቴን ሳበዛ ነብሴ እዳትኮነን በበደል ተይዛ ወደ ህይወት መንገድ ይዞ እየመራኝ ሠ የመዳኔን እራስ ጌታን አሳየኝ ሠ አዝጫሙ ከታናሽ ነቴ ተግቶ የጠበቀኝ ካጋንት አሰራር ምልጃው የታደገኝ ዛሬም አለ ጎኔ በጎልማሳ ነቴ ሠ የልቤ ብርሃን ነው ሚካኤል አባቴ ሠ አገጭ ፀጋዬን እንዳይጎድል ጠላት እዳይረግመኝ ተራዳዊው መላክ ከፊቴ ቆመልኝ በአህያ አንደበት ነብዩን ገሰፀውፇ እውደቱን አግዶ ከመንገድ መለሰው ሠ ዘማሪ ገ ዮሃንስ ገ ፃድቅ ጪቋንቋዬ ነሽ ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባቢያዬ መልስ የማግኝብሽ ከጌታዬ ሠ በአንቺ ቀርቤአለሁ ከአምላኬ ፊት ጅ ፎ ቤቴ ሞልቶልኛል በረከት ሠ በምን ስራዬ ነው ከፊቱ የቆምኩት መቼ በቅቼ ነው ስሙን የጠራሁት አስታራቂ እናት አንቺን ስለሰጠኝ ስለቃልኪዳንሽ አቤት ልጄ አለኝ ሠ አዝ ቅድስና ህይወት ከእኔ ተሰውሮ በውሸት በሀሜትአንደበቴ ታስሮ በእመ አምላክ ምልጃ አዲስ ሰው ሆኛለሁ እንደ መላእክቱ ይኸው እዘምራለሁ ሠ አዝዛጭጭ ሰለ እመ አምላክ ብሎ ያፈረ የለም በአንቺ ያልከበረ ሰው አይገኝም እንደ ባለ ማዕረግ እኔም ሰው መባሌ አንቺ አግኝቼ ነው ድንግል መሰላሌ አዝ ሰላም ለኪ ብዬ ስጀምር ፀሎቴን ሃሴት ይመላዋል መላው ሰውነቴን እንደ ቅዱስ ኤፍሬም በምስጋናሽ ልፅና ሾ ፎ በእጆችሽ ያለው አምላኬ ነውና ሠ ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው በስመ አብ በስመ አብ ወወድ ወመንፈስ ቅዱስ ምግባረ ተክለአብ ብእሲ ሞገስ ሠ ይነገር ይሰማ እስካጥናፍ ድረስ የሚሆንነው እና የህሙማን ፈውስ። ያሻኸዉን ዉሰድ ሁሉ የአንተ ነዉ ቢሉኝ እኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝ እኔስ እንደ ሥሟ የጣፈጠ አጣሁኝ ሠ የእዚህ ዓለም ነገር ባዶ ሆኖብኛል ዛሬ የበላሁት ነገ ይርበኛል መራራው ሕይወቴ ጣፋጭ የሚሆነው እመቤቴ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነዉ አዛኝቷ ስሚኝ በአንቺ ጨዉነት ነው ሠ አገጭ አንቺ የሌለሽበት ማዕዴ ባዶ ነዉ ሥምሽን ቃልጠራሁ ጣፋጭ መራራ ነዉ በእጄ ከጨበጥኩት የመሶብ እንጀራ ማርያም የሚለዉ ሥም ጣፋጭ ነዉ ሲበላ ሠ አዝጭጭ ተስፋ ያደረገ አንቺን በሕይወቱ ስለሆንሽለት ነዉ ለተማሪ ራቱ እኔም እልሻለሁ የኑሮ ጣዕሜ ከሞት ወደ ሕይወት መሸጋገሪያዬ ሠ ሊ መ ቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ፎፎ ባክኛለሁና ባክኛለሁና በስጋ ፈተና የዚህ አለም ሀዘን ጫፍ የለውምና ፈጥነሽ ወደኔ ነይ ከትንጂ ቤቴ አፅናፒኝ እመአምላክ ድንግል እመቤቴ ባህሩ ትልቅ ነው ድንግል እመቤቴ ትንሽ ናት መርከቤ ድንግል እመቤቴ የመንገዴ መሪ ድንግል እመቤቴ አንቺ ነሽ ወደቤ ድንግል እመቤቴ አዝጭጭ በመንገዴ ብዝል ድንግል እመቤቴ አለም ትስቃለች ድንግል እመቤቴ መመኪያ እመቤቱ ድንግል እመቤቴ ወዴት ነች እያለች ድንግል እመቤቴ አዝሙ በቀቢፀ ተስፋ ድንግል እመቤቴ እንዳልሞትብሽ ድንግል እመቤቴ በቀንም በሌሊት ድንግል እመቤቴ ተስፋዬ አንቺ ነሽ ድንግል እመቤቴ ፎ። ጩ የለም ያተረፍኩት ድንግል እመቤቴ ወጥቼ ወርጄ ድንግል እመቤቴ ትርፌ አንቺ ብቻ ነሽ ድንግል እመቤቴ ፅዩን አማላጄ ድንግል እመቤቴ ዘማሪ ዲን ወንደሰን በቀለ ዛሯባሕራንኒ ባሕራንኒ ይቤ ፀ ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል ባህራንኒ ይቤ ፀ የሞቱን ደብዳቤ ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል አጥፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን አዳነው ቅዱስ ሚካኤል በሠርግ ተክቶ ቅዱስ ሚካኤል ሠዳዴ ሳጥናኤል ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እኛንም አድነን ቅዱስ ሚካኤል ጅ ፎ ከሲኦል እሳት ቅዱስ ሚካኤል አዝ ከሊቀ ነብያት ቅዱስ ሚካኤል ከነሙሴ ጋራ ቅዱስ ሚካኤል ሕዘበ እሥራኤልን ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል ሲመራ ቅዱስ ሚካኤል ቀን ደመና ጥሎ ቅዱስ ሚካኤል ሌሊት እያበራ ቅዱስ ሚካኤል ተሻገሩ ኤርትራን ቅዱስ ሚካኤል ሁሉም በየተራ ቅዱስ ሚካኤል ዘማሪ ዲን ታዴዎስ ግርማ ብዙ ልጆች አሉት ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለፍፁም ምልጃው ለኔግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል ከመላዕክት ክብሩ ከፍ ከፍ ብሎ በአምላኬ ተሾመ ዘንዶውንም ጥሎ ፎ አሳዳጊዬነው ሆኖ እናት አባቴ ሚካኤል ባለበት ይሸሻል ጠላቴ አዝ ከሚታየው ሁሉ ልቤ ከሚፈራው ካላየሁት ነገር ጠላት ከሰወረው ያድነኛል ፈጥኖ በመንገዴ ወቶ ሚካኤል ሀያሉ ክንፎቹን ዘርግቶ አዝጭ በባህራን ታሪክ በነተላፊኖስ በአፎምያ መትረፍ በነ ዱራታኦስ በነብዩ ዳንኤል መች ይፈጸምና የሚካኤል ስራ ይቀጥላል ገና አላጭጭ በጉዞ የረዳቹ በባህር በየብሱ ፈጥኖ ደርሶላቹ እንባን ስታፈሱ ስለታችሁ ሰምሯል ቁሙ ለዝማሬ በሚካኤል ምልጃ የቆማችሁ ዛሬ አጭ ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን ንጉሥ ለወደደው አንሰግድለታለን እንኳን ለሚካኤል ለሚቆም ጌታ ፊት ክብርን እንሰጥ የለ ለምድር ሹማምንት ፎ ሊ መዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ፏ ብር እና ወርቅ ሳይዙ ዓለማትን ዞሩ ብር እና ወርቅ ሳይዙ ዓለማትን ዞሩ ቅዱሳን ሐዋርያት ቃሉን እየዘሩ ሙታን እያስነው ድውያን ፈወሱ ሥሙን ብቻ ይዘው ሥሙን ብቻ ይዘው ታምነው በንጉሠ ሠ ከቀራጩ መደብ ከሐጢዓት ገበታ ከጥብርያዶስ ባሕር ከጠራቸው ጌታ ስሙን ተሸክመው ቃሉን መሰከሩ በመንፈሥ ቅዱስ ሐይል ድንቅን እየሠራ አዝዛጭጭ የነገሥታቱን ቃል ዛቻውን ሳይፈሩ የመንግስቱን ወንጌል ለዓለም አስተማሩ ይሻለናል አሉ ማድላት ለእግዚአብሔር ለሠው ከመታዘዝ ዘለዓለም ለማይኖር አዝመ ቆዳቸው ተገፎ በሠይፍ ተሰየፉ ስለ ጌታ ፍቅር በመከራ አለፉ የድንጋዩን ናዳ የእሣቱን ነበልባል ጅ ፎ የጀርባን ግርፋት በዕምነት ታግሰዋል አዝመ ሥደት ነው መከራ ረሐብ ነው ወይስ ጥም ከክርስቶስ ወንጌል ከእውነት የሚያስቆም በእርሱ ስለአመኑ በጽድቅ ተጋደሉ ደግሞም በእርሱ በላይ እንዳለ በቃሉ አዝ በዙርያችን ከበው ካሉ እንደ ደመና እነርሱን እያሰብን በእምነት እንጽና በእውነት እንደኖሩ መሥለው ክርስቶስን እኛም በኑሮአችን እንምሰል እነርሱን ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ ፍቅሯ ልዮ ነው ደግነቷፖ እናቴ አርሴማ ሰማዕቷፖሯ እግሩ ያነከሰ ክንዱ የዛለበት ሾ ፎ ደስታ የራቀው ሰው ህመም የፀናበት ልብ የደከመ መንገድ የጠፋበት አፍሮ አይመለስም ደጅሽ የመጣ ዕለት አዝጫሙ ያንሁሉ ቁልቁለት ያንሁሉ ጋራ እንዴት ልጓዝ ብዬ ስፈራ ስፈራ ድረሽልኝ ብዬ ላንቺ ስናገር እንደ እንቦሳ ጥጃ እዘለው ጀመረ አገጭ ላይድን መቼ መጣ ላይለቀው ችግሩ አንቺስ መች ልትጠሪው ሲነሳ ካገሩ አቤት ቃልኪዳንሽ እንዴት ይገለፃል አምኖ የመጣ ሰው ድኖ ተመልሷል አዝጭ የውስጥ ደዌውን ህመሙን ደብቆ ገስግሶ የመጣ ካለሽበት ዘልቆ ድኖ ተመለሰ ዝናሽን አሰማ ሰማዕቷ እናቴ እያለሽ አርሴማ አዝ አንደበትም ስጥቶኝ እመሰክራለሁ በሶስት ጅ ፎፎ ፍሬ ቆሎ ስታድፒ እያሁ ነግሬሽ ነበረ ችግሬን በሙሉ አላሳፈርሽኝም ተፈታልኝ ሁሉ ዘማሪት ፅጌሬዳ ጥላሁን ተ ሃይማኖት ባህታዊ ተሃይማኖት ባህታዊ ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ በአደባባዩ ተተክለሀል ተክልዬ መልካሙን ፍሬ አፍርተሀል ቃል ኪዳን አለህ የገነነ ምህረት የሚያሰጥ የታመነ በስምህ ውሀ አጠጥተን ዋጋችን በዝቷል አባታችን አዝ እኛም ሆነናል ልጆችህ ማርኮ አስቀርቶ ምግባርህ በምልጃህ ፀሎት ትሩፋት ቤታችን ሞላ በረከት ሾ ፎ አዝመ ምህረት ይዘንባል ከሰማይ በአንድ እግርህ ቆመህ ስትፀልይ ብዙ ተጋድለህ አትርፈሃል ያገለገልከው አአክብሮሀል አዝሙ ተሰባበሩ ጣኦታቱ አምነው ሰገዱ መኳንንቱ የበረታው ቃል ከአፍህ ወጥቶ የአምላክ አድርጓል ሁሉን ገዝቶ ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም የግብፅን ከተሞች በደምገንብተናል በመግደል ፅድቅ የለም ሞተንግን ኖረናል መህተብሽን ፍቺው በጥሺው ቢሉኝ ሾ ፎ እኔስ ከናንገቴ ውሰዱት አልኩኝ አዝ ጴጥሮስ ተሰቀለ ጳውሎስ ተሰየፈ ተዋሕዶ እያለ ኸረ ስንቱ አለፈ ሌሎችም በእሳት በስቃይ አልፈዋል ዘመን የማይሽረው ታሪክን ፅፍዋል አዝ ፊተኛነን እና እንዳንሆንሁአለኛ ህዝቤተናቃቃ ተነስ አትትኛ ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኸቱ የተዋሕዶ ልጆች አሁን ነው ሰዓቱ አዝጭጭ አይተን እንዳላየ ቡዙ አሳልፈናል የሱፍቃድ ይሁን ብለን ዝምብለናል አሁንግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር ይገለጥ ይታዉጅ የተዋሕዶ ክብር ዘማሪት አዜብ ከበደ ጺ ተክለሃይማኖት ፀሐይ ተክለሃይማኖት ፀሐይ የአምላክ አገልጋይ ጅ ፎፎ ፀሐይ የአምላክ አገልጋይ ሠ የኢትዮጴዲያን ምድር የባረካት ሠ አስተማሪዋ የሆንክላት ሠ ይህንን አውቃ ትዘምራለች ሠ ተክለሃይማኖት ትጠራሃለች ሠ አዝሙ አልጫው ጣፍጧል በጸሎትህሠ ብርሃን በርቷል ለልጆችህሠ በቃልኪዳንህ ፍጥረት ጸደቀ ሠ ተአምራትህም በዓለም ታወቀ ሠ አዝጭጮ ምስክርህን አምላክ ያከብራል ሠ የነኩህንም እርሱ ይጣላል ሠ ፍርፋሪህን ልቤ ናፈቀች ሠ ያንተን በረከት ስለወደደች ሠ አጭሙሙ በእግዚአርያ በፀጋዘአብ ተማጽኛለሁ ልቤን ለእጅህ ሰጥቼሃለሁ ሠ ከአንተ ጋር ልኑር ለዘላለምሠ የሚለያየን ማንም የለምሠ ሊመ ቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ጅ ፎ ትህትናሽ ግሩም ነው ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔአለም ንጽህይት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ እንከን ሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ በአንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ ዜናው አስገረመኝ እመቤቴ እመቤቴ እሳቱን ታቀፈች እመቤቴ እመቤቴ የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ አእዝጭጭ ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ ለእኔስ መመኪያዬ እመቤቴ እመቤቴ በአለም እንዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ ህይወቴ መሮብኝ አመቤቴ እመቤቴ እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ ድንግል ድረሺልኝ እመቤቴ እመቤቴ ፎፎ አዝመሙ የምስራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የሁላችን ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ እሙ ለፀሃይ ጽድቅ እመቤቴ እመቤቴ የሁሉ ጠበቃ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ ድንግል የጽድቅ ስራ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ ለተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ በማኅበረ ቅዱሳን ፀዑቸርነትህ ነው ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ መክሊቴን ቀብሬ ባሳዝንህመብራቴንም ይዢ ባልጠብቅህ በታላቅ ይቅርታ እንዳትረሳኝ በፍቅር ጎብኝትህ ከሞት አውጣኝ ከቤትህ እርቄ መች ጠገብኩኝ በረሃብ በእርሳት ተቸገርኩኝ አምናለው አምላኬ እንድትምረኝ ለይቅርታ መጣው ተቀበለኝ ጅ ፎጩ አዝመሙ አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለው ባንተ ቸርነት ግን እመካለው የከበደው ሸክሜ ይቀለኛል ይቅርታ ለባሪያህ ይደርሰኛል በመቅደስህ ቆሜ ለመዘመር ስራህን ለትውልድ ለመመስከር እኔ ማነኝ ብዬ አስባለው አምላክ ቸርነትክን አደንቃለው አዝሙ በሰው እጅ መመካት አቁሜያለው እረዳቴ አንተ ነህ አውቀዋለው አንተ ከጠበከኝ በህይወቴ ቅጥሬ አይደፈርም መድሃኒቴ የኔን ስራ ተወው ተግባሬን የመስቀሉን ነገር መርሳቴን አዚሜን አንስተህ አንተን ልይህ ኢየሱስ ክርስ ቶስ አምላኬ ነህ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ፀጊቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ አማኑኤል ናና የእስራኤል መና ቸሩ ሆይ ናና ቸሩ ሆይ መድሀኔአለም ናና ፎ ቸሩ ሆይ ለአይነ ስውር መሪ ምርኩዝ መመኪያ ነህ አንተን የሚመስል ምንም ነገር የለም ምህረትና ፍቅረህ ወሰን ወደር የለው ሳንወድህ ወደኸን ፈልገህ ጠራኸን አዝጭጭ ቸሩ ሆይ ሰምተክ እዳልሰማህ አይተህ እዳላየህ ሁሉን ታልፈዋለህ ፍቅራዊ አባት ነህ አማኑኤል ጌታ ቸሩ ፈጣሪያችን ውለታህ ብዙ ነው ለኛ የዋልክልን አ ቸሩ ሆይ በከብቶች ማደሪያ በዚያች ትንሽ ግርግም ተወልዶ አዳነን ጌታ መድሀኔአለም ጅ ፎ እልል በሉ ሰዎች በአድ ላይ ዘምሩ ስብሀት ለእግዚአብሔር በአርያም በሉ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ፀኋየልጅሽ ቸርነት የልጅሽ ቸርነት ያንቺ ማማለድ ድንግል ቃልኪዳንሽ የእርሱ ሰው መውደድ አወጣኝ ከክፉ አዳነኝ ከሞት ባርኪኝ የአምላክ እናት ይራቅ ጉስቁልናዬ አፌን በእሳት ሙዩዬው እንዲታበስ እንባዬ እኔ ወዳንቺ ልጠጋ ልማልል ከፊትሽ አንገትን አያስቀልስም እናቴ ልመናሽ ሠ አዝመ ሰርጉን እንዳልገባ ልብሴን አሳድፌ አለው በምልጃሽ በማመን ላንቺ አሳስባለው በሥላሴ ፊት ስምሽም በእውነት ሰልጥኗልና ሠ ይታረቃል እግዚአብሔር ድንግል በአንቺ ልመና ፎኗፎሯ አዝ ነግረሽው ነውና ልጅሽ የታገሰኝ እንደ ኃጢያቴ ብዛት ፈጥኖ ያላጠፋኝ እውነተኛ መዝገቤነሽ ድህነት ያገኘሁብሽ ወደቤነሽ እመቤቴ በሰላም ያረፍኩብሽ አዝሙ ኃጥአን እንዲፀድቁ ምክንያት አድርጎሻል ከሞት ወደ ሕይወት አዳም ተሻግሮብሻል በጌታ ፊት በወረደ በመረረ እንባሽ የአባቴ ብሩካን ብሎ ይቀበለኝ ልጅሽ ሊመ ቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ኋኳ የስሙ ትርጓሜ የስሙ ትርጓሜ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው የሰውን ወደ አምላክ የአምላክን ወደ ሰው እኛን የሚረዳን ዘወትር በምልጃው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ነው ጅ ፎጩ ከጉድጓድ ተጥሎ ፍጹም ከሚያስፈራው ከተራቡ አናብስት ዳንኤልን ያዳንከው እኛንም ተራዳን ቸል አትበለን ሰይጣን በተንኮሉ ወጥመድ ሳይጥለን አዝጫሙ የክፉ ሰው ስራ ክፉ ሃሳብ ነውና በቅንነት መንገድ ከቶ አይሄድምና የሞቱን ደብዳቤ ለባሕራን ሲሰጠው ሚካኤል አጥፍቶ በደስታ ለወጠው አዝጭ ገና ብላቴና ሳለው አንድ ፍሬ ሰው ሁሉ ሲንቀኝ ምስጋናን ጀምሬ ጸጋዬን አብዝቶ ያበቃኝ ለዚህ ክብር የሚካኤል አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ፏ የአፎሚያ እረዳት ነህ ሚካኤል የአፎሚያ እረዳት ነህ ሚካኤል ሠ ቅሩበ እግዚአብሔር የልዑል ፎኗፎ ፒ ፈጥነ ድረስልን ስንጠራህ ሚካኤል ፊለ ፊታችን አምላክ ሰደደ አቀናህልን መንገዱን ጠርገህ ከንግዲ መከራን ከልጃች ጋር ከነሃነ ደረስክ ከኛ ጋር ነበርክ ካርባውን ዘመን እንጠራሃለን ሚካኤል ብለን አዝጭጭ በቃዲስ ክንፍህ ተዘርግቶልን ደመናው ባንተ ተጋርደልን አብርህን እንድት ሆን ጌታ የላከክ አንተ ሚካኤል ታዳጊች ነህ ከኛ ጋር ነበርክ ካርባውን ዘመን እንጠራሃለን ሚካኤል ብለን አዝጭጭ ሙሴ ሲለየን ደጉ አባታችን ሚካኤል ነበረ ከላይ መሪያችን በመንገዳች ጉዞ እስኪያበቃ እጅግ እረዳን የኛ ጠበቃ ከኛ ጋር ነበርክ ካርባውን ዘመን እንጠራሃለን ሚካኤል ብለን አዝመ ሳጥናኤል መክሮ የሃሰት ምክር ሊወስደን ሻተ ሙሴ መቃብር ፎሯ ፔ ስለማይጠቅመን አንተ ሰወርከንው ምክርን በታትነህ አስጎነበስከው ከኛ ጋር ነበርክ ካርባውን ዘመን እንጠራሃለን ሚካኤል ብለን ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ኋየኢቲሳ አንበሳ የኢቲሳ አንበሳ ተክልዬ ተነሳ ወገንክን ታደገው ከኃጥያት አበሳ ተኩላው ለምድ ለብሶ በእርግጥ መጥቷአልና ጴጥሮስ ሆይ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና ዮሐንስ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና ሉቃስ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና ማርቆስ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና ጳውሎስ ዝም አትበል እንደ ጥንቱ ቅና የዓለም ምናምንቴ የተባልከው ቅዱስ የዋሁ መነኩሴ አባ ሕርያቆስ ጅ ፎጩ ቅዳሴ ማርያምን ናና ዛሬም ቀድስ በዕጣኑ መዐዛ ድውያንን ፈውስዐጋ አ የወንጌል አንበሣ ጎርጎርዮስ ፍጠን ምሶሶው ሳይወድቅ መንጋው ሳይበተን መብረቁ አትናቴዎስ ሞገዱን ገስፀው አፈ ጉባያችን በመስቀልህ ዳኘውሀጋ አጭ መርከቧን የሚያውክ ነፋስ መጥቷልና አምላካችን ፈጥነህ አድነን ቶሎና ጴጥሮስ ሆይ ቀስቅሰው ልንጠፋነው ብለህ ሞገዱ እያየለ ዝም እንዳይል ጌታሠ አ ከሣቴ ብርሃን ሰላማ ቶሎና ኖላዊ እረኛ ያስፈልጋልና ሥጋውን የጎዳ ነፍሱን የጠቀመ ነቅ ጉድፍ የሌለው ግብሩ የታረመሀጋ ሊመ ይልማ ኃይሉ የወይን ሀረግ የወይን የወይን ሀረግቁ ፎፎ ኽ ተዋህዶ እምነቴ የወይን ሀረግ የምፀናብሽ የጌታዬን ወንጌል በፅናት የያሽ አዝሙ እመቤቴ ማርያም ማር ማር አለኝ ስምሽ ንግስተ ሰማያት የፍቅር እናት ነሽ አጭጭ ሚካኤል መልዕክ ታላቅ ነህ ሀያል የደሀን እንባ አባሽ ፈጥነህ በሳህል አጭጭ አብሳሪ ድንግልን የራማው ልዑል ስለት የምትሰማ ቅዱስ ገብርኤል አዝጭ አቅራቢ ስብሀት በሩፋኤል ፀጋ ጩፎ። ጩ ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ሷ ነዩ ነዩ ነዩ ነዬ ማርያም ነዩ ነዩ ድንግል ሆይ ነዩ ነዩ ያን የእሳት ባህር ከቶ እንዳላይ በሐመረ ኖህ የተመሰልሽ በአሮን በትር የተመሰልሽ የምስራቋ በር ሠ ቶሎ ድረሽ አዝጭጭ በተራራማው በኤፍሬም ሃገር እንግዳ የሆንሽ ለኤልሳቤጥ በክብር ነዩልኝ ወደኔ ሠ ካንቺ ጋር ልኑር አዝ ዓለም ከብዶብኝ ተጨንቄያለው ሃዘን በዝቶብኝ ብቸኛ ሆኛለው አረ ነይ ድንግል ሆይ ሠፓ እጠራሻለው ፎጩ ጥበቡ አንቺ ነሽ ለሲሎንዲስ ነይ ብሎ ሚጠራሽ ሱላማቲስ አትጥፊ ድንግል ሆይ ሯ ደጅሽ ስንደርስ አዝመ ምስጥር የገለጥሽ ለሕርያቆስ ፈጥነሽ ያማለድሽ በቤተ ዶኪማስ ነዬልኝ እናቴ ሠ ልቤ ይፈወስ አዝ ድንግል ቀርባለች ጪጀቴን ሰምታ የኃጢያቴ ገመድ እስሩ ተፈታ የአከብርታለው ሯ ልጂ በእልልታ ዘማሪ ተስፋዬ ኤዶ ፀሏኑ ለምጋና እንተባበር ኑ ለምስጋና እንተባበር ኑ አንድ እንሁን በሱባኤ ኑ በመቅደሱ እናምልከው እንመስርት አንዲት ጉባኤ ከያሬድ ጋር እናወድስ ከዳዊት ጋርበገና እንምታ ኑ ለሰአታት እንነሳከ ጊዮረጊስ ጋር እንበርታ ከተክልዬ ጋራ እንስበክ ፎጩ ቹ ከላሊበላ ጋር እንገነባ ከሕርያቆስ ጋር እንቀድስ ከአቡኤ ጋር ሱባኤ አዝ ከሳባ ጋር ጥበብ እናምጣ ከአሮንም ጋራ ጸሃይ እናቁም ከአረጋዊ ጋራ እንድንጸልይ ከእንባቆም ጋርእንመስክር ከሰላማ ጋራ እንተርጉም ከኤስጥሮስ ጋራ እንመርምር ከገላነሽጋራ እንድንቀኝ ከሃይመት ጋር እንስተምር አእ ነፃ በምታወጣ በኢየሩሳሌም ከተማ ከጽዮን ልጆች ጋራ መዝሙራችን እንዲማ አንድ ሆነን በቀኝ እንድንቆም ከበኩራት ማህበር ጋራ አንድ ሆነን እናገልግል አንድ ሆነን ዛሬ እንስራ እንግባራ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ሠ ለታላቁ ክብር ለዚ ላበቃን ከሞት ወደ ፎጩ ህይወት ላሸጋገረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን ሠ የሰማዩን መንግስት እርስቱን ለሰጠን ከጨለማ አውጥቶ ብርሃንን ላሳየን ለዚህ ድንቅ ውለታው ምስጋና ያንሰዋል በእርሱ ደስ ይበለን ክብር የገባዋል አዝጭጭ ከዓለት የፈለቀ ውሃ ጠጥተናል ሰማያዊ መና አምላክ መግቦናል ፍቅርህ የበዛ ነው ምን ልክፈልህ ጌታ ስምህን ላመስግነው ከጧት እስከ ማታ አዝዛጭጭ በቃዴስ በረሃ ምንም በሌለበት በኤርትራ ባህር ወጀብ በበዛበት ለእርሱ መንገድ አለው ከቶ ምን ተስኖት ልባችሁ አይፍራ በፍጹም እመኑት አዝ በባርነት ሳለን በድቅድቅ ዓለም ብርሃንን አገኘን በድንግል ማርያም ያጣነውን ሰላም ዛሬ አገኘን እጅግ ደስ ይበለን በእመቤታችን ፎኗፎ ዌ ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ፎ ናታኔም ናታኔም ነኝ በአገልግሎቴ አይከፋኝም ታናሽነቴ አእጠርጋለው ደጅህን ጌታ ዝቅ ብዬ ላንተ ውለታ ከነገደ ሌዊ ባልሆን ባልሾምም እንደአሮን የዜማ እቃ ባሊዝ በገና ላመስግንህ በትህትና ደጅ ሆፔ ካንተ በር ተስፋ አድርጌህ ስዘምር ቆጥረህልኝ እንደዋጋ አከበርከኝ ባንተ ፀጋ አዝጫ ከእረኝነት ከታናሽ ስፍራ ለንግሥና ምንምብጠራ ከቀንዲሉ ቀድሟል ሀሳቤ ፎጩ ልቀኝልህ ተነጥፎ ልቤ ደጅ ሆቼ ካንተ በር አጐጭጭ ሳይከብድብኝ የዓለም ዝና ተንበርክኬ ልስጥህ ምስጋና ምክንያት አለኝ ለማዘንበሌ ናታኔምነኝ ይቺናት ቃሌ ደጅ ሆቼ ካንተ በር አጭሙጭ እንኳን ልቆም በፍታን ለብሼ አፍርሃለው እኔ አጎንብሼ የትምክህት ካባዬን ጥዬ ከመቅደስህ ልግባ ጌታዬ ደጅ ሆቼ ካንተ በር ዘማሪ ገ ዮሐንስ ገጻዲቅ ናርዶስ ቀጺመታት ናርዶስ ቀጺመታት አሉ በልብሶችሽ መሃል ሠ የገነት ሽቱ ነሽ ሽቱ ነሽ ሠ ፎፎ ማርያም ድንግል የተከበርሽ ነሽ አንቺ ከፍጥረት መዓዛሽን ወዷል ጌታ ጸባኦት ጠላት እንዳይከሰኝ ከጎኔ ሁፒና ነውሬን ሸፍፒው እናቴ ነሽና አዝ ገሊላዊት ድንግል የገነት ፈሳሽ የቀሰለችውን ህይወቴን ፈውሽ ሰዓሊ ለነ ቅድስት በቀን በሌሊት ለአፌ ጥበብ ነሽ ቅኔ ማኅሌት አዝዛጭጭ ሁልጊዜ ድህነትን የምንለምንሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ያገኘሽ ክርስቲያኖች ሁሉ ተስፋ የሚያደርጉሽ ለአለም የሚበቃ ምልጃ ቃልኪዳንሽ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ፎሯ ዉጪ ንሴብሖ ንሴብሖሠ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐሠ እናመስግነው ሠ እግዚአብሔርን ሠ ምስጉን ነው የተመሰገነሯሠ ባሕሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን ሕይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን አዝጭጭ አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር ጉልበታችን ቢዝል ፈተና ቢበዛ ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ አዝጭጭ ከዓለት የፈለቀ ውኃ ጠጥተናል በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆኗል ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳርጋቸው ፎጩ ጪ ንፅህተ ንፁሐን ንፅህተ ንፁሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት ሲሳያ ህብስተ መና ወስቴ ሀኒ ስቴ ፅሙና ስታድጊ በቤተመቅደስ በቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ አጊጠሽ በትህትና ተውበሽ በቅድስና ምግብሽ የሰማይ መና ከምድር አደለምና አካላዊ ቃል መርጦሻል ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል አዝጭ መልዐኩ ፋኑኤል ወርዶ በክንፉ ለብቻሽ ጋርዶ መገበሽ ህብስተ መና አቅርቦ ስግደት ምስጋና ምግብሽ የሰማይ መና ከምድር አደለምና አካላዊ ቃል መርጦሻል ፎፎሯ ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል አዝመ ሐርና ወርቁ ተስማምቶ አጌጠ በእጅሽ ተሰርቶ በመቅደስ ያለው ማህሌት አስናቀሽ የአባትሽን ቤት ምግብሽ የሰማይ መና ከምድር አደለምና አካላዊ ቃል መርጦሻል ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል አእጭሙጮ በአምላክ ህሊና ታስበሽ ከፍጥረት ሁሉ ተመርጠሽ ዳግሚት ሰማይ ሆነሻል መለኮት ባንቺ አድሮብሻል ምግብሽ የሰማይ መና ከምድር አይደለም እና አካላዊ ቃል መርጦሻል ትውልዱ ብፅዕት ይልሻል ዘማሪ ታዲዎስ ግርማ ኃያል ኃያል ፎፎ ። አዘክሪ በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ መኝታው ግርግም አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አዝጭጭ በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ የገበሩለትን አዘክሪ የአድግና የላህም አዘክሪ እስትንፋሳቸው አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን አ በግብጽ በረሃ አዘክሪ መሰደድሽን አዘክሪ የአሸዋውን ግለት አዘክሪ ረሃብና ጥሙን አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን ፎሯ አዝ በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ ባለቀሽው እንባ አዘክሪ አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ ገነት እንድገባ አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ቴዐ አጋጣሚ አይደለም አጋጣሚ አይደለም መትረፊ መዳኔ የጌታ ታምር ነዉ እረ ይገርማል የኔ ሞት እንቅልፍ ሆነልኝ ጭንቀቴ ቀለለ የረዳኝ ጌታ ነዉ ዉዴ የተከተለ ማነዉ በዚያ በረሃ ያበላኝ መና ያጠጣኝ ዉሃ ማነዉ የደገፈኝ ጥልቁን ሸለቆ ያሻገረኝ ፎፎ ፐ አንተነህ ለኔ እናት አባቴ ፍጹም ወዳጀ ስጋና አጥቴ አይኔ አይነቀል ከዙፍንህ ፊት አያዞርም ፍቅር አይንህ አዝሙ ወሮኝ ድቅድቅ ጨለማ ተስፋዬ ደክሞ ልቤ ሲደማ አይቶ ሲፈስ እባዬ ዳመና ጠቅሶ መጣ ጌታዬ ጸሀይ ነዉና የብራን አምዴ ኢየሱስ ለኔ ሕይወት መንገዴ አልተሸነፍኩም ዉዴ አግዞኛል መቃብር ደፍኖ ሕይወት ሰቶኛል አዝጭ ሲለይ ነፍስ ከስጋ በጨለማ እንቅልፍ በክፉ አደጋ ዳንኩኝ ሞት እያየኝ የንስሀ እድሜ ጨመረልኝ በጽድቄ አይደለም የተረፍኩት በርሱ ፍቅር ነዉ በርሱ ምህረት ብቻዬን ሆኘ ሁሌ ማለቅሰዉ ፎፎ ጀ እየበደልሁት ስላዳነኝ ነዉ አዝ ሞት ሆይ መዉጊያህ የታለ ሁሉም ጥሎሀል እየታገለ ሶኦል ድኗል ሀጥንህ ባዶ ቀርተሃል ተበዝብዘህ በራሱ መንግስት ፈጥሮ ባላማ የልጁን ህይወት ማንም አይቀማ መቃብር ያልፍል ባገልግሎቴ ተከፍቶልኛል ደጁ ያባቴ ዘማሪ አቤል መክብብ ቴዐ አስምርልኝ አስምርልኝ መስዋዕቴን ተቀበለው ምስጋናዬን አምላከ አቤል እግዚአብሔር ተቀበለኝ ምስጋናዬን ባይገባኝ ቅዱስ ስምህን መጥራት ፎሯ እንድ ኋጢያቴ እንደበደሌ ብዛት ፍቀድልኝ ልሰዋ ምስጋናህን ልመስክረው ፅድቅና ማዳንህን በጥበቤ አይደለም በብቃቴ ለምስጋና ስምክን መጥራቴ አዝፍጐጭሙጫሙ ለምስጋና ቅኔ ልሰጥ ሰጠኸኝ የዜማ እቃን በእጄ አሰለጠንከኝ እለት አለት ቸርነትህ ደንቆኛል ለምስጋና ፍቅርህ ያበረታኛል በጥበቤ አእዝጭሙጫጮ ኮልታፋነው ያልበቃው አንደበቴ ደካማ ነው ያልበረታው ጉልበቴ ስለስምህ ዘወትር እቀናለው ለዘላለም ጌታዬ እልሃለው አእጭሙጭ ምስጉን ጌታ ስምህን ላመስግን ስለምትወድ ንፁ መስዋዕትን በከበረው በያሬዳዊው ዜማ ተቀበለኝ ምስጋናዬን በራማ ፎጩ ሊ መቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ቴዐጻአምላክ ባከበራት አምላክ ባከበራት በተክልዬ ደጄ በረከት ይገኛል ከፃድቁ እጅ ሠ በመከራ ጊዜ ተክለሀይማኖት በችግሯ ቀን ተክለሀይማኖት እንደ ደረስክላት ተክለሀይማኖት እግዚአርአያን ተክለሀይማኖት እኛንም ታድን ዘንድ ተክለሀይማኖት አንተ ደግ አባት ተክለሀይማኖት መተን ከጀጅህ ተክለሀይማኖት ከያለንበት ተክለሀይማኖት አዝጫጭ ካምላክ በተሰጠህ ተክለሀይማኖት በቃልኪዳንህ ተክለሀይማኖት ህሙማን የሚያድን ተክለሀይማኖት የንፍሮ ወሀህ ተክለሀይማኖት ድዌን የሚፈውስ ተክለሀይማኖት ጅ ፎፎ ግሩም ፅበልህ ተክለሀይማኖት ዘላለም ይኖራል ተክለሀይማኖት በአለም ሲያስጠራህ ተክለሀይማኖት አዝጭሙ ለሀያ ዘጠኝ አመት ተክለሀይማኖት ተክሎ ጦሮቹን ተክለሀይማኖት ለኛ ለልጆቹ ተክለሀይማኖት ተስፋ ለቆረጥን ተክለሀይማኖት ደከመኝ አላለም ተክለሀይማኖት ቆሞ ሲለምን ተክለሀይማኖት እጭጮ የቅድሳን ሀገር ደብረ ሊባኖስ ደብረ ሊባኖስ ደብረ ሊባኖስ ታጥራ ትኖራለች ደብረ ሊባኖስ በመንፈስ ቅድሴ ደብረ ሊባኖስ በፃድቅ ፅሎት ደብረ ሊባኖስ ስለተቀደሰች ደብረ ሊባኖስ ከአድባራቱ ሁሉ ደብረ ሊባኖስ በክብር ትበልጣለች ደብረ ሊባኖስ ዘማሪ መክብብ ወ ጻዴቅ ፎጩ ሆ ህር አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለው በአይኔ በገባኦን ሰማይ ጸሃይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ ከኃጢያት ፈላጻ ከሞት አተረፈኝ የአናብስቱን አፍ በሃይሉ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኛ ጋ አጭሙጭ በዳዊት ምስጋና በያሬድ ዝማሬ ከቅዱሳን ጋራ ልዘምር አብሬ እርሱን ሳመሰግን ሜልኮል ብትስቅብኝ ለጌታዬ ክብር እዘምራለሁኝ አእጭሙጭጮ አስፈሪው ነበልባል እሳቱ ቢነድ ለጣኦት እንድሰግድ ነገስታት ቢያውጁ ቢተዉኝ ቢጠላኝም ዓለም ጽናት ይሆነኛል ጌታ መድኃኔአለም ፎጩ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቧዐ አይናችን ነሽ አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ የቀደመው እባብ እጅግ ተበሳጨ በአሸዋ ላይ ቆመ መርዙን እረጨ ከልጅሽ ምስክር ሊያስቀር ከዘሮችሽ እጅጉን ይተጋል ሊለየን ከጉያሽ አዝገዛጭጭ ገብተሻል ላቶጪ አንዴ ከልባችን ጌታን ያየንብሽ ስለሆንሽ አይናችን የራቀው ቀርቦልን የረቀቀው ጎልቶ ያየነው ባንቺ ነው የጠፋው ተገኝቶ አዝ ወይኑን ያፈራሽው የወይን ሀረግ ድንግል ምግብን የሰጠሽን በቀራንዮ መስቀል ምልክታችን ነሽ የእኛ መታወቂያ ፎፎ የምንተረፍብሽ ከጥፋት ገበያ አዝ የህወይወት መገኛ የደስታ መፍሰሻ ቀዋሪተ ፍሬ የሀዘናችን መርሻ ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ የጎደለው ሁሉይሞላል በምልጃሽ አላ ከሀገር ብንርቅ ከእልፍኝ ከጓዳችን ስንቅ ነሽ ለመንገድ ምርኩዝ ለጉዚችን ባደርንበት አድርሽ በሄድንበት ሂጂ ለጻድቃን አይደለም ለሀጣን አማልጂ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ዝቪአይቨሸግእውነቱ አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ቅድስት ናት ማርያም ብጽእት ናት ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳ ትሠ ገብርኤል ከከፍታ ከራማ ታላቅ ቤቱ ገሊላ የተገኘው ወደ ማርያም እህቱ ጅ ፎጩ ከእግዚአብሔር መላኩን ተረዳን በምስጢር ለስሟ ክብርን ሰጥቶ ሰምተነዋል ሲያበስር አጐጭ በዘካሪያስ ቤት አቀረብሽ ምስጋና የባሪያውን ውርደት ተመልክቷልና ፍጥረት ብጽአት ካለሽ ሆኖ በእንድ ቃል ላንቺ ያልዘመረ እንዴት ትውልድ ይባል አጭጭ ቢያከበርሽ ገብርኤል በታላቅ ትህትና ልእልናሽ በልጦበት ከእርሱ ቅድስና ከልቡ አመንጭቶ መች ሆነ ማክበሩ እግዚአብሔር ልኮት ነው ላንቺ መዘመሩ አእጭሙሙ አንዳች አይጎድልብኝ አንቺን አወድሼ ዝማሬን ባበዛ ያለኝን ጨርሼ እንኳን ለማርያም ለአዶናይ እናት ምስጋናን ሰጥቷታል ለአቢጊያ ዳዊት ሊ መዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ፎፎ ዝ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሠ ድንበር የሚጠብቁትን ሠ ጠብቅ እግዚአብሔር ሠራዊቷን የደም መሬት አትሁን ደም አይፍሰስባት ካንተ የመነጨ ሰላም ይስፈንባት አሽናፊ እንድትሆን ለስምህ ተገዝታ አይንህን ሳትመልስ እያት ጠዋት ማታ አዝዛጭጭ ሰንሰለት ሲፀና ለመከራ ፈርቶ ኢትዮጴያዊ መልኩን አይቀይርም ከቶ ድንቁን ብርሃን ያያል ወቶ ከጨለማ በመንገዱ ሁሉ አዳኝ ቀኝ ቀድማ አገላጭጭ እጅግ የፈተናት ተናቅሎላት መርዙ ከእግሮቿ በታች ጠላቶች ይገዙ ደጅ ስትጠና እጆቿን ዘርግታ ጠብቅ ሠራዊቿን ዱሩ እንዳይፈታ ፎፎ አዝ ከራሳቸው ይልቅ ኢትዮጵያን ወደዱ ደም ከፍለው ሊያቆዮት በዱር ተሰደዱ በሃሩር በውርጩ የሆኗትን አጥር በማይፋቅ ቀለም ፃፋቸው ለክብር ሊ መዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ሀኋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ሠ ከሚራራልን ፍቅር ከሆነው ዘላቂ ሰላም በእግዚአብሔር ነው ይህን እወቂ ይህን ተረጂ በልብሽ ጉልበት ለእርሱ ስገጂ አጐጭሙጭ በሰይፍ ያልቃሉ ሰይፍ የሚያነሱ የሚራራልን ሲፈርድ ንጉሱ በቀል የእርሱ ነው አይደለም የአንቺ በፀጋው ታጥረሽ በፀሎት በርቺ ፎፎሯ አዝሙ የውጣ ውረድ የጉስቁልናው በእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያው ሰላም ይሁን ሲል ይሆናል ሰላም ያሳየሺውን ፍቅር አይረሳም አዝሙ ማራት ኢትዮጵያ ማራት ሀገሬን በሄድኩበት መጠሪያ ስሜን ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ አጭጮ እንድትፈራርስ ጠላት ሸምቋል ብርቱውን ጉልበት ከአፈር ደባልቋል ይህን ግፍ አሰብ ዘንበል በልላት ከአንተ በስተቀር መሄጃ የላት አዝጭሙጮ ማራት ኢትዮጵያ ማራት ሀገሬን በሄድኩበት መጠሪያ ስሜን ይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ፎ ዝፋ ኢትዮጵያን አትርገም ኢትዮጵያን አትርገም ባላቅ እንዳዘዘህ ከእግዚአብሔር መጣላት እንዳይሆን ፍፃሜህ ሠ በለዓም ሆይ ለወርቅ ለጥቅም አትገዛ ንጉሱም ይገግፋል እንደ ጠዋት ጤዛ እግዚአብሔር ሳይረግመው የኢትዮጵያ ህፃን እንዴት ትረግማለህ አምላክያልጠላውን በአንባዎች እራስ ሆኝ አየዋለው ኢትዮጵያ ኃያል ነው በረከት የሞላው አዝጭ በአንባዎች እራስ ሆኝ አየዋለው ኢትዮጵያ ኃያል ነው በረከት የሞላው በኮረብቶች አናት ግርማ የለበሰው ኢትዮጵዊ ሁሌም አሸናፊ እኮ ነው ብቻውን ይኖራል በአህዛብ ተከቦ ፎፎ በክረምት በበጋ በመፀው አብቦ የኢትዮጵያን እርቦ ማነው የሚቆጥረው የማይነዋወፅ የእግዚአብሔር ግንብ ነው አዝጫሙ ሀሰት የለበትም እግዚአብሔር አይዋሽም በኢትዮጵያ ከጥንት ፊቱን አልመለሰም እግዚአብሔር አምላኩ ከእርሱ ጋር ነውና ቢወድቅም ይነሳል በሃይማኖት ከፀና አዝጭጭ ህዝቡ እንደ አንበሳ ይነሳል አይቀርም በባላቅ እርማ ማን ሞት አያገኙም አዳኘን ይበላል ጠላቱን ይጥላል ኢትዮጵያ ፅኑ ነው በአምላከ ተወዷል ሊመ ይልማ ሃይሉ ዝን እግዚአብሔርን አመስግኑት እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት ሠ ፎ። ርግብ ሰናይ ንግስተ ሰማይ እመ ብርሃን መልካሟ ርግብ የኖህ መልእክተኛ የኃጥአን ተስፋ የልብ ብርታቱ ምስራቻችን ውስጣችን ያለሽ በምድር በሰማይ አምሳያ የለሽ ዘማሪ ዲን ብርሃኑ እሸቱ ሠኋ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱት ያስታውሳል የተናቁት ያከብራል ፎፎ አንተ በክብር ላይ ክብር ስጨምር እረኛው ይሻማል በንጉስ ወንበር ጌታ ትውዳለ የተናቁትን አንተ ልብን እንጂ አታይም ፊትን ሳሙኤል ልከ ጠርተ ትቀባለክ ያንበሶቹን አፍ አንተ ትዘጋለክ በጌርጌሲኖር በመቃብር ስፍራ አየሁ አምላኬ ለሰው ልጅ ስትራራ አዝጭጭ ጠላታችን ደርሳ ቢያስጨንቀንም ትሞታለ ብሎ ቢዝትብንም በሃሴት ቢጥለን ከመከራ ቤት በእግዚአብሔር ቸርነት ወጣን ከስራት አዝጭጭ ይደግፋል ክንድህ የተጋቁትን ከሰው በታች ሆኑ የሚኖሩትን ደስታ ትሰጣል ሃዘን አርቀህ አይቀርም አልቅሶ አንተን ያመነህ ጠላታችን ደርሳ ቢያስጨንቀንም ትሞታለ ጅ ፎፎ ቹ ብሎ ቢዝትብንም በሃሴት ቢጥለን ከመከራ ቤት በእግዚአብሔር ቸርነት ወጣን ከስራት ዘማሪ አቤል መክብብ ሠፋ እመቤቴ የአምላክ እናት አመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘውትር ነፍሴዐዕጋ ልቤ ተነሳሳ ተቀኘ ለክብርሽ በፍጹም ልቦና ሊያመሰግንሽ ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሀም ድንኳን የታጠረች ተክል እመ ብዙሀን አዝ የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት የጽላቱ ኪዳን ታቦቱ ድንግል ናት የሰማይ የምድር ንግስ ናትና ክብር ይገባታል ዘውትር ጠዋት ማታ ሾ ፎ አዝጭ አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት በምልጃሽ አስቢኝ ፏላ ስራቆት ያንን የሳት ባህር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ሀ እኔም ትውልድ ነኝ እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ አደለም ከአለም ከስጋና ከደም በመንፈስ ቅዱስ ነው ያወኩት ያንቺ ስም ስለዚህ ማርያም ሆይ ከፍ አደርግሻለሁ የፍጥረቱን ጌታ በእቅፍሽ ስላየሁ አዝመ በዘላለሜ ኪዳን እግዚአብሔር በሰጠሽ ከጥፋቱ ውሃ ትውልዱን አስጠለልሽ እስከ አድማስ ጥግ ብደርስ ክብርሽን ልገልት የሚስተካከልሽ የለም ከፍጥረት ፎ አዝመ በኃጢአት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተስፋ ምስጋናሽ በዝቶልኝ ከጧት እስከ ማታ ተፈስሂ ልበል በገብርኤል ሰላምታ አዝሙ ስለተቀበልኩኝ ስምሽን ከአባቶቼ ለአለም እነግራለሁ ክብርሽን አብዝቼ ይሄው እደሰማሁ በአይኔም አየሁሽ መንገዴን ስመሪ ከፊቴ ቀድመሽ ዘማሪ ገ ዮሐንስ ገ ጻድቅ እልል በሉ እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ በኃጢአት ባርናት ስንኖር ተገዝተት ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን አይቶ ዝም ላለን ጠላቶቹ ስንሆን ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ሠ አእዝጨጨ ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረ ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኒዓለም ሠ አጭሙጭ ሕይወቱ የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ ለሰው ልጆች ብሎ በመስቀል የዋለ ፍቅሩም አይለካ አያልቅም ቢወራ ከሰማያት ወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ ሠ አዝ ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ሀ እኔ እራሴን ካልጣልኩ እኔ እራሴን ካልጣልኩ አታውቅም ጥለኸኘን ሠ ፍቅር ነህ ጌታዬ በፍቅር የምታየኝ ፍቅር ነህ አባቴ በፍቅር እምታየኝ ኃጥያቴ ነው እንጂ ከአንተ የሚያሸሸኝ በደሌ በዝቶ እንጂ አንገት የሚያስደፋኝ አምላኬ ይዞኛል ሰፊው መዳፍህ በበዛው ቸርነት ምሕረት ይቅርታህ አዝጭጭ ዛሬ ይቅር ብለኸኝ ዛሬ እንኳን ባጠፋ አምላኬ በእኔ ላይ አትቆርጥም ተስፋ እኔ እየሸሸው ትከተለኛለህ ጀርባዬን ስሰጥህ ልጄ ትለኛለህ አዝጭጭ መመለሴን እንጂ ስለማትወድ ሞቴን መጣህልኝ ብለህ አቀፍከኝ አንገቴን በአንተ ተጀምሮ ስለማያልቅ በሰው አምላኬ በአንተ ላይ ተስፋዬ ብዙ ነው ጅ ፎ እኔ እያጠፋሁኝ እኔው ስበድልህ ፍሪዳውን ማረድ አንተ ግን ነው ልምድህ የጠፋው ተገኝቷል ተነስቷል የሞተው ትላለህ አምላኬ ማዳንህ ድንቅ ነው አዝሙ በአስለመድከኝ ምሕረት በአስለመድከኝ ፍቅር ከእኔ ጋር ነህና ተመስገን እግዚአብሔር ስለሆንከኝ አንተ መጠጊያ ከለላ ክፉውን አልፈራም መሄድ በሞት ጥላ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ሀ እኛ እንዘምራለን እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው ኗፎሯ ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራው የምሥራቅ ልጅ ፀሐይ የኛ ትንሳኤ ነው አዝመ የመድኃኒት መዝገብ የቁስላችን ጤና ከእርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንድንጸና ልጂን ደስታ ለሚል የደስታ ምንጭ ሆና ሀዘን በእርሷ እርቋል ስለ ሀዘኑ ታዝና አገጭ የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው አልፋና ኦሜጋ የድንግል ልጂ ነው ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ሠፁ ኦ ክርስቶስ ኦ ክርስስ ኦ አምላክ ብሩህ ነህሠ ልቦናዬን አብራው በጥዑም ቃልህ ሠ ሾ ፎ የታቦር ደመና ክርስቶስ የሲና ልምላሜ ክርስቶስ ምነው ሙሴን በሆንኩ ክርስቶስ እንዳይህ ቀድሜ ክርስቶስ የዮርዳኖስ ውሃ ክርስቶስ በላዬ ሲፈላ ክርስቶስ የሐንስን በሆንኩ እንዳይህ በተድላ አገጭ ነበልባል ሐመልማል ክርስቶስ ተዋህዶ ሲና ክርስቶስ ሙሴ ከሩቅ ሆኖ ክርስቶስ ተመልክቷልና ክርስቶስ በቀረበ ጌዜም ክርስቶስ ነገሩን ሲረዳ ክርስቶስ ለእሥራኤል ሾምከው ሁሉ እንዳይጎዳ አዝ ሙሴ በበትሩ ክርስቶስ ኤርትራን ሲመታ ክርስቶስ ተሻገሩ እሥራኤል ክርስቶስ በብዙ ደስታ ክርስቶስ ሾ ፎ ያልተደሰቱማ ክርስቶስ የፈርኦን ሠራዊት ክርስቶስ እየተሰጠሙ ቀሩ ወደ ኀላ አዝጭጭ ትንቢቱ ጸደቀ ክርስቶስ የኢሳይያስ ክርስቶስ ድንግልም ወለደች ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ክርስቶስ ምነው ባደረገኝ ክርስቶስ እንደ ሰሎሜ ክርስቶስ ጌታዬ ሲወለድ ለማመስገን ቆሜ አዝዛጭጭ ሐዋርያት ሁሉ ክርስቶስ ዞረው ያስተማሩት ክርስቶስ ወንጌልህ ብርሃን ነው ክርስቶስ የዓለም መድሃኒት ክርስቶስ ዮሐንስ እንዳለው ክርስቶስ ጥምቀት ለንሰሐ ክርስቶስ አእጠመቀዋለሁ የጎንህን ውሃ ኗሯ ሚካኤል በቀኝህ ክርስቶስ ገብርኤል በግራ ክርስቶስ ቅውማን የሆኑት ክርስቶስ ሁሉም በየተራ ክርስቶስ ሱራፌል ኪሩቤል ክርስቶስ ዐይናቸው የበዛ ክርስቶስ ያመሰግኑሃል አንተን የዓለም ቤዛ ዘማሪ ዲን ታዲዎስ ግርማ ዐ ከፍ ከፍ በል በሰማይት ላይ ከፍ ከፍ በል ክብርህም በምድር ይነገራል ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና መድኃኒአለም ስምህ ገናናሠ እልፍ አእላፍ መላአክት ቢቆሙ ካንተ ፊት አያርፉም ይተጋሉ ስሉስ ቅዱስ እያሉ ያለና የሚኖር ሠ አንተ ነህ እግዚአብሔር ሾ ፎ አዝ ሊቃናት ይጮሃሉ በጉ ድል እያሉ የወርቅ ጵንሐሕ የያዙ ምስጋናህ አበዙ ያለና የሚኖር ሠ አንተ ነህ እግዚአብሔር አዝጭጭ በደምህ የታተሙ ኃይልህን ተሽከሙ የቅኔ ዑደት ሆነ ክብርህ በአለም ገነነ ያለና የሚኖርሠ አንተ ነህ እግዚአብሔር አዝጭ በዙፋኑ ስር ካሉት ከሰባቱ መናፍስትከታመነው ምስክር አዲስ ውዳሴ መዝሙር ያለና የሚኖርሠ አንተ ነህ እግዚአብሔር ፎ ዘማሪ ገ ዮሃንስ ገ ፃዲቅ ፎቧጊ ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ በደስታ በሃሴት ስሙን ጠራለሁኝ ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና ሠ ዘወትር አቀርባለው ለጌታ ምስጋና ህዝቡ ተሰብስቦ በቤተክርስቲያን ሲዘመር ደስ ይላል በአንድነት ሆነን በረከት የሞላው ዝማሬ ይገርማል ከእጣኑ ጋራ ወደ ላይ ይወጣል አገጭጭ ቀሳውስቱ ሌሊት ማህሌት ሲያቀርቡ ከመላእክቱ ጋር ወረብ ሲወርቡ ብርሃንን ለብሰን በደስታ ስንዘምር ትዝታው ልዩ ነው ህሊናን ሲሰውር እራእይ ነውና ኑና ተመልከቱ ሰዎች ሲዘምሩ እንደ መላእክቱ የጽጌው ማህሌት የትንሳኤው ደስታ ፎሯ ልዩ ዝማሬ ነው እንዳመስለን ተርታ ሊመ ይልማ ሃይሉ ኪዳነ ምህረት እመቤት ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት ሠ ነይልን ነይልን ካለንበት ሠ ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ ሠ ዝማሬ ክሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ ሠ የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላሽ ሠ አዝጭ ከፀጥታ ወደብ ከፍቅር አውድማ ሠ ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰአሊ ለነ ቅድስት ውዳሴ ሲሰማ ሠ ከሚካኤል ክገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ ሠ ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት ሠ ጅ ፎፎ ዌ እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት ጽዮን ዝማሬ ተሞላ ነፍሳችን ንዒ ቓ እንበል እንደ አባቶቻችን አዝጫሙ ፍጥረታት ሊድኑ በአማላጅነትሽ የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ ብጽዕት ይሉሻል እናቴ መመኪያዬ ምርኩዜ ሆነቫል ሠ አዝመጭ የልብንሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም ሠ ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨከንም ከዓይን ጥቅሻ ፈጥነሽት ደርሽለታለሽ ከሀዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ ዘማሪት ለምለም ከበደ ኋ ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት ልዮ ነሽ ለኔ ሳዝን ስጨነቅ አትራቂን ከጎኔ የችግሬ ደራሽ እመ እግዚአብሔር ጅ ፎፎ ቃልኪዳንሽ ይርዳኝ ካንቺ ጋር ልኑር የአዳም ተስፋው ነሽ የሴም ቸርነቱ ኪዳነ ምህረት ነሽ የኖሆም ምልክቱ አዳም ደጅ ጠና ናሽ ሲገባለትን ፀሐይ ኖሆም ድኖ ብሻል ከጥፋቱ ውሃ አዝ የአብርሃም ድንኳን ነሽ የሙሴ ጽላቱ ማርያም አንቺው ነሽ የፈጣሪ እናቱ የእስራኤል መሰላል የሴም ዕጣን ክፍሉ እመ ብርሃን ስሚን ልመናዬ ሁሉ አዝዛጭጭ የሰለሞን አክሊል የዳዊት ዝማሬ ድንግል መሆንሽን ትመስክር ከንፈሬ ለተጠማ ውሻ የሚራራው ልብሽ ለኔም ራርቶልኝ አስታርቂኝ ከልጅሽ የአብርሃም ድንኳን ነሽ የሙሴ ጽላቱ ማርያም አንቺው ነሽ የፈጣሪ እናቱ የእስራኤል መሰላል የሴም ዕጣን ክፍሉ ፎሯ እመ ብርሃን ስሚን ልመናዬ ሁሉ ሲስተር ዘማሪት ፋሲካ ፋ ኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ፀወኖ እስመ ተማህፀንኩ አንስ ተማህፀኖ ሠ የነብሴ ትምክት ሁኝኝ ጥላዬ እያማለድሽኝ ከቸር ጌታዬ ማዕረጌ ጌጤ የልቤ ቅኔ ሳመሰግንሽ ይለፍ ዘመኔ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ለነብሴ መጣጊያሁኝኝ ሠ እንደ ለመንኩሽ አንቺ ተለመኝኝ አጭጭ አለሽ ቃልኪዳን የማይታበል ትውልድ የሚያስምር ለዓለም የሚተርፍ በክብር ያለሽ በእግዚአብሔር ቀኝ ለፃድቅ አይደል ለኀጥ ለምኝ ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ፀወኖሠ እስመ ተማህፀንኩ አንሰተማህፀኖ ሠ አእዝጭሙ ነብሴ ከቅጥርሽ ተጠግታለች በፍቅር ስምሽ ትማልላለች ልቤን አኑሬው በብርታትሽ ላይ ካንቺ ጋር ልኑር ሞትን እንዳላይ አገዝጭጨጮሙጫ በርሕራሔወ በቸርነቱ በፍቅር እንዲያየኝ በምሕረቱ ብለሽ ንገሪው መሐር ወልድየ የኃጥያቴ ቀንበር ይውረድ ካላዬ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው ክብሬ ነው ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ ፅድቄ ነው ፍቅርህን መመስከሬ ጌታዬ አምላኬ እልሃለው ሠ ስጠራህ ሳመልክህ እኖራለሁሠ አይቼ የእጅህን ተአምራት ሰምቼ የቃልህን ትምህርት ፎጩፎ ሆኛለሁ ምስክር ለአዳኝነትህ ሥጋን ተዋሕደህ ለኛ መገለጥህሠ አዝሙ ተከተልኩ ሁሉን ነገር ንቄ መድሃኒት መሆንክን አወቄ ከመልካሟ ቤትህ ተጠልያለሁ የእጅህን በረከት ካንተ እጠግባለሁ ሠ አ እርፍ ይፔ ላላርስ ወደ ኃላ እያየሁ መረቤን ስትሞላ እመካብሃለሁ ባንተ መድኅሄፔ አምላኬ ነህና የምትራራ ለኔ አባቴ ነህና የምታስብ ለእኔ አእጭሙ ቸርነት ምህረት ከበዛልኝ ለስምህ ውዳሴ ቅኔ አለኝ ክብሬና ሞገሴ አንተ ነህ ጌታ ተመስገን ተመስገን ጠዋትና ማታ ሠ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ፎሯ ክርስቶስ ሰምራ ክርስቶስ ሰምራ ትጉህ መናኝ ነሽ ለሙሽራነት በላይ የታጨሽ ሀብት ትዳርሽን ሁሉንም ትተሽ መናኝ ሁነሻል አምላክ በልጦብሽ ክርስቶስ ሰምራ ልጆቼን ትዳሬን ክርስቶስ ሰምራ ንብረቴን ሳትዩ ክርስቶስ ሰምራ መናኝ አደረገሽ ክርስቶስ ሰምራ ፍቅሩ የአዶናይ ክርስቶስ ሰምራ በቤቱ መጣልን ክርስቶስ ሰምራ አምላክን ብለሽ ክርስቶስ ሰምራ የሞቀ ቤትሽን ክርስቶስ ሰምራ እሱን አስናቀሽ አዝ ክርስቶስ ሰምራ ዲያቢሎስ ከአምላኩ ክርስቶስ ሰምራ ቢታረቅ ብለሽ ክርስቶስ ሰምራ ከሲኦል ሂደሻል ክርስቶስ ሰምራ እሱን ፈልገሽ ፎፎ ክርስቶስ ሰምራ ትዕቢቱ በልጦበት ክርስቶስ ሰምራ ከሲኦል ጣለሽ ክርስቶስ ሰምራ ሚካኤል ደርሶልሽ ክርስቶስ ሰምራ ከጥልቅ አወጣሽ አገጭጭ ክርስቶስ ሰምራ ፀሎት ስታደርሺ ክርስቶስ ሰምራ ከባህር ውስጥ ሁነሽ ክርስቶስ ሰምራ ይመላለሳሉ ክርስቶስ ሰምራ አሳዎች በአካልሽ ክርስቶስ ሰምራ ለአስራ ሁለት አመት ክርስቶስ ሰምራ በውስጡ ፀለይሽ ክርስቶስ ሰምራ ሰላም በዓለም ላይ ክርስቶስ ሰምራ ይሁን እያልሺ ዘማሪ አሸናፊ ዘለቀ ክንድህን እጠፍ ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው ማዳንህን ተው የሚልህ ማን ነው ቢከፋቸውም አሳዳጆቼ እሳካሁን አለው በአንተ ጸንቼ ፎሯ ማለፌ ሲቀር ህየወት ሲመላ ሲያልፍ ከላዬ የሞቴ ጥላ ለምን አዘኑ ሰዶቃውያኑ ስለከፈሰቸው ላይቀር ማዳኑ አዝጭጭ በባህሩ ዳር ህመሜን ትቼ አልጋዬን ባዝል ድሄቼ በርትቼ በሰንበት ዳነ ማረው ብላችሁ ያዳነህ ይሙት ለምን አላችሁ አእጭሙጭ ስምዖን ዞር በል ይከፈት በሩ ይብቃኝ ሲምረኝ ማንጎራጎሩ ኃጢአቴን ፈቅዶ ጌታ ከተወው ምንህ ተጎዳ በእንባዬ ባጥበው አዝሙ በግንባሬ ላይ ዓይኔን ቢሰራ ቢደባልቀኝ ከሚያዩት ጋራ ፊታቸው በሀዘን ለምን ጠቆረ ሁሉኑ ቻይ ጌታ ስለከበረ ፎፎ አዝመሙ አትዝጉት ደጁን እንመላለስ የተወደደው በእኛ ላይ ይንገስ የምናቀርበው ለጌትነቱ የከበረውን ይዘናል ሽቱ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ኳ ወእመአኮ ወአመአኮ ከመወሬዛ ሀየን ውስጠ አድባር ቤቴል ሠ ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል ግዜው ያላለፈ አብባ ጠውልጎ ደርቆ ያልረገፈ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቶን ሳለጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ ፎ ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም እንደ መሰግንሽ አመስግነኝ የሚል አሰሚኝ ከቃልሽ አዛኝ የለኝም ድንግል ሀሌሉያ ማእበሉ ገፍቶ ቢታወክ ህይወቴ ሀመረህ ኖህ ድንግል ሆንሺኝ መሰረቴ አዛኝ የለኝም ድንግል ሀሌሉያ ሰባራውን ልቤን ደገፍሽው እንዲቆም ውለታሽ አያልቅም ብጮህ ለዘላለም አዛኝ የለኝም ድንግል ዘማሪ ደረጄ ዳመኑ ወደ ቀድሞ ነገር ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናወድስ ፎሯ ሯ ከፍቅሯ ርቃችሁ የምትኖሩ ሠ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ ሠ ቃል ተጽፎባታል የመዳኛ ፊደል ጥበብ የሚሞላ ጨለማን የሚሰቅል ለቃል ስጋ መሆን ምክንያት ስለሆነች ቀርባችሁ ተማሩ ማርያም ፊደል ነች አገጭ አዲሱ ቃልኪዳን ከላይ የተጻፈው በገሊላ ናዝሬት ገብርኤል ያበሰረው በማርያም እቅፍ ላይ ታገኙታላቹ የሚስጢር መዝገቡን አንብቡ ገልጣቹ አዝጭጭ ያዘለችው ወንጌል ቃሉ ያፈውሳል አምኖ ላነበበው ነፍስ ያለመልማል በጀርባዋ ያለው እግዚአብሔር ነውና አቅርቡ ለማርያም ውዳሴ ምስጋና ቡዙዎች ተማሩ ስሟን እየጠሩ በአባታቸው መንግስት እንደ ጸሀይ በሩ ፎፎሯ ሯ ክብረ ልዕልናዋን ገብርኤል ነግሮናል ካወደሷት ጋራ ለክብሯ ቆመናል ሊ መዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ቭ ወስኑሰ ወስኑሰሠ ለያዕቆብፖሠ ያአምላክን ይመስላል ወስኑሰ ድንግል ውበትሽ ወስኑሰ ሁለንተናሽ ውብነው ወስኑሰ ነውርም የለብሽ ወስኑሰ ድንግል የዳዊት ልጅ ወስኑሰ የአባትሽን ቤት እርቪ ወስኑሰ በአለሙ ንጉስ ወስኑሰ ታይቶል ውበትሽ ወስኑሰ አዝመሙ ስደተኛው ያዕቆብ ወስኑሰ በመንገድ ተኝቶ ወስኑሰ እጅጉን ተፅናና ወስኑሰ ድንግል አንቺን አይቶ ወስኑሰ ለኔ ለኋጢያተኛው ወስኑሰ መድሐኒቴ ነሽ ወስኑሰ ከለላ ሁኝልኝ ወስኑሰ ጠላቴ እንዲሸሽ ወስኑሰ አዝ ከገደል አፋፍ ላይ ወስኑሰ ጎስቁላ ሕይወቴ ወስኑሰ ድልድይ ሁኛት አንቺ ወስኑሰ አሻግሪያት እናቴ ወስኑሰ ነፍሴን አሳሪፊያት ወስኑሰ በምልጃሽ ቅጥር ወስኑሰ ቃልኪዳንሽ ከቧት ወስኑሰ ዘላለም ትኑር ወስኑሰ ሊመ ቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ዝጊ ውዳሴ ማርያም ውዳሴ ማርያም እጮሀለው ድንግል እናቴን እጣራለው እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ውድሰኒ ልጄ በይኝ ፎመፎ ሯ በሠርክ ፀሎት ላይ ውዳሴ ማርያም ዜማ ስናደርስ ውዳሴ ማርያም ድንግል ትመጣለች ውዳሴ ማርያም ከቤተ መቅደስ ውዳሴ ማርያም የብርሀን ምንጣፍ ውዳሴ ማርያም ከፊቷ ተነጥፏል ውዳሴ ማርያም ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ ውዳሴ ማርያም አገጭ አባ ህርያቆስ ውዳሴ ማርያም ምስጋና ያደርሳል ውዳሴ ማርያም የቅዳሴው ዜማ ውዳሴ ማርያም ልብን ይመስጣል ውዳሴ ማርያም በጎ ነበር ልቤ ውዳሴ ማርያም አወጣ እያለ ውዳሴ ማርያም ዳዊት በገናውን ውዳሴ ማርያም እየደረደረ ውዳሴ ማርያም የንፅህናችንን ውዳሴ ማርያም መሰረት ነሽና ውዳሴ ማርያም አንቺን ለማመስገን ውዳሴ ማርያም ፎፎ ልቦናዬ ይብራ ውዳሴ ማርያም አዝመ ተፈስሒ ድንግል ውዳሴ ማርያም ኦ ቤተልሔም ውዳሴ ማርያም ከአንቺ ተወለደ ውዳሴ ማርያም መድኀኔዓለም አዝ በወርቅ ዙፋን ላይ ውዳሴ ማርያም ተቀምጠሽ ሳይሽ ውዳሴ ማርያም ልቤ ተመሰጠ ውዳሴ ማርያም ድንግል በግርማሽ ውዳሴ አዝላጭጭ ቅዱሳኑ ሁሉ ውዳሴ ማርያም ዙርያሽን ከበዋል ውዳሴ ማርያም አባ ጊዮርጊስም ውዳሴ ማርያም ነይ ድንግል ይላል ውዳሴ ማርያም መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ቭብ። ደስ ይበለን ጅ ፎፎ ደስ ይበለን በጣም ደስ ይበለን በረከቱን ለኛ ስላደለን ሠ በጨለማ ስንኖርፅ ደስ ይበለን በኃጢአት ተከበን ደስ ይበለን የሕይወት ብርሃን ደስ ይበለን ፍቅሩን አበራልን ደስ ይበለን ፍቅሩን አበራልን ደስ ይበለን ወደ ምስራቅ እንይ ደስ ይበለን ፀሃይ ወዳለበት ደስ ይበለን ጨለማው ልባችን ደስ ይበለን ጎህ እንዲቀድበት ደስ ይበለን አዝ የፀሐይ እናቱ ደስ ይበለን ማርያም እመቤቴ ደስ ይበለን እለምንሻለሁ ደስ ይበለን እስከለተ ሞቴ ደስ ይበለን የልቤ ማረፊያ ደስ ይበለን የዘላለም ቤቴ ደስ ይበለን አንቺ ነሽ ተስፋዬ ደስ ይበለን ዕፀ መድኃኒቴ ደስ ይበለን ፎፎ አምላኬ እረኛ ተስፋዬ መጠጊያዬ ሠ አዝ የግሸኗ ንግስት ደስ ይበለን የአምላኬ እናት ደስ ይበለን ሆና ተሰጥታለች ደስ ይበለን ለሚመኩባት ደስ ይበለን በልቼ ጠጥቼ ደስ ይበለን የምረካብሽ ደስ ይበለን ጎጆ ማረፊያዬ ደስ ይበለን ማርያም አንቺነሽ ደስ ይበለን አዝጭ ፀአዳ እመቤቴ ደስ ይበለን ሐመልማለ ሲና ደስ ይበለን የሕዝቅኤል ደጃፍ ደስ ይበለን የሙሴ ደመና ደስ ይበለን የንጉስ ሙሽራ ደስ ይበለን የዳዊት በገና ደስ ይበለን የተዋበች እንቁ ደስ ይበለን የደጎች አዝመራ ደስ ይበለን በማህፀንሽ ፍሬ ደስ ይበለን ሕይወታችንበ ደስ ይበለን ፎፎ አምላኬ እረኛዬ ተስፋዬ መጠጊያዬሠ ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳርጋቸው ቋኋ ደስ ይበልሽ ደስይበልሽ ሠ ማርያም ንፅህይት ድንግል ሠ ደስይበልሽ ከሴቶቹ ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ሰላም እልሻለሁ ማርያም ድንግል እንደ ብስራታዊው እንደ ገብርኤል ላንቺ የተሰጠሽ ሁለት ድንግልና አንደኛው በሥጋ ሌላው በኅሊና እጭጫ ከዓለም ሁሉ ሴቶች ንፅህይት በመሆንሽ ሰማያዊው ምሥጢር የተገለጸብሽ የልዑል ማደሪያ ለመሆን ያበቃሽ የጌታችን እናት በጣም ደስ ይበልሽ አዝጭ የተነበየላት ሕዝቅኤል ነቢዩ የተዘጋችው በር ብሎ በራዕዩ ሳይከፍት ገብቶ ወጣ የሠራዊት ጌታ ደሞ ከዚያ በኋላ ኖራለች ተዘግታ አዝጭጫጫ ማርያም ስትጎበኛት ወደ ቤቷ ገብታ ኤልሳቤጥ ዘመረች በመንፈስ ተሞልታ በመኅፀኗ ያለው ዘለለ በደስታ እኛንም ትጎብኘን ከጧት እስከ ማታ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው ዝብ ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ ባንቺ በእናቴ በእመቤቴ አንቺ በመሆንሽ የህይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ስምሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በህይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘለዓለም ፎ ካንቺ ሚለየኝ ማንም የለምሠ አዝ እጅግ የተከፋ ደካማ ሰው አለ መቅደስሽ የቆመ አማልጂኝ እያለ ይቁም ይሄ ልጅሽ ሃዘን የሰበረው ካንቺ በቀር ወገን መጠጊያ የሌለው ያንሳው ኪዳንሽ ከውድቀቱ ያርግ በእጆችሽ ያ ጸሎቱ አዝጭጭ ጽልመት የለበሰ ፈታኝ አደከመኝ የምቋቋምበት ጉልበት አስፈለገኝ በርትቼ እንድፀና ሳትጎዳ ነፍሴ ሁኝ እናቴ ሆይ ግርማዬ ሞገሴ ልፅና ደግፊኝ እመቤቴ ሠ ይውለቅ ከእጄ ላይ ሰንሰለቴ ሠ አዝ አበው የለበሱሽ የክብራቸው ካባ መዓዛሽ የሚስብ የሮማን አበባ ለውጪው እናቴ የህይወቴን ቃና ባዶ ጋኔን ምልጃሽ ወይን ያስሞላውና ፎሯ አፅጂልኝ በእጅሽ ማድጋዬን ሠ በወይን አስሞዩዬው እንስራዬን ሠ ሊ መቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ድንግል ፈጣሪዋን ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው በመጠቅለያም ጠቀቀለለችው የለምና ስፍራ ለንግዶች ማረፊአ ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደርያ ሠ ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ ወረደ መልአኩ ምስራች ሊያወራ የህፃኑ ክብር በምድር አበራ ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር ሠ አዝመ ሰብአ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር ወርቅ እጣን ከርቤዉን ለርሱ ለመገበር ፎጩፎሯ በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን ላለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር ሠ አዝጫሙ የይሁዳ ምድር ምስጋና ተመላ ንጉስ መታልና ከናዝሬት ገሊላ ታምሩን ትናገር ቤተልሄም ታዉራ ዝማሬ ሲወጣ ከርስቱ ቆጠራ ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር ሠ አዝገጭጫ የማይታይ ታየ ተዳሰሰ አንደ ሰዉ በጠባቡ ደረት አዳምን መሰለዉ ገረማት ጥበቡ ታናሹአን ሙሽራ ተዋህዳልና ቃል ከ ስጋ ጋራ ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር ሠ ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ቭብ ድል አለ በስምህ ድል አለ በሰምህ ድል አለ በቃልህ ሠ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሰልህ ባህር ይከፈላል መድሀኒአለም ሰልህ ቃዴስን ታላቁን በርሀ አለፍነው ሳንጠማ ውኃ ፈርኦንን ከባህር የጣለው ጌታዬ የፀና ሰምህ ነው አምላኬ የፀና ሰምህ ነው አጭሙጮ በእልልታ ቢፈርሰ እያረኮ ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሰጠን ለእኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ባንተ ነውሠ አዝጭጭ ከክፋት ሁሉ ብናመልጥ የማረ ውኃ ቢጣፍጥ ብንበላ መና ከሰማይ ሰለ ሆንክ ነው አ ዶናይ ሰለ ሆንክ ነው ሁሉን ቻይ ፎጩ አዝመ የቆምነው ዛሬ በህይወት ሰምህን አድርገን ነው ጉልበት ከሜዳ ተጠርተን ብንነግሰ ሆነኸን ነው ክብርና ሞገስ ዘማሪ ገ ዮሃንስ ገ ፃዲቅ ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ነሽ መማጸኛዬ ልታስታርቅእኔን ከጌታዬ በምልጃዋሊታበስ እንባዬ በብሩካን ጻድቃን በፍጡራን ቦታ ሆነሽናል እርስት እናቱ ለጌታ በስምሽ ተማጽነን ብዙ አትርፈናል ንግስቲቶ ቆመሽ እግዚአብሔር ታርቆናል ድንግል ማርያም ሆነችኝ ሀኪሜፖሠ ሊቀልልኝየኋጢያት ሸክሜ ልበረታ ሊፈወስ ሕመሜ ማርያም ማርያም ብዬ ወጣው ከሸለቆ ያደቀቀኝ ደዌ ከላዬላይ ወድቆ አስገቢኝ ድንግል ሆይ ከሰማይ እርስቴ ስላቺ ትባረክ ትቀደስ ሕይወቴ ድንግል ማርያም የነፍሴ ተስፋነሽ ከፍጥረታትከሁሉ ተመርጠሽ መድሐኒቴንክርስቶስን ወልደሽ አንቺን ተስፋ አድርጌ በሰላም እወጣለው መንገዴ ተቃኝቶ ከለምለሙ አርፋለው ለዓለሙ መዳን ምክንያት ሆነሽ የነፍሴን መድሐኒት በግርግም ወለድሽ ድንግል ማርያም ሆነሽኛል ስንቄሠ በመንገዴተጨነቀ ልቤ እኖራለውአምላኬን ታርቄ ከሰማየ ሰማይ ተሰማ ክብርሽ ከመንግስቱ ገባን መሰላል ሆነሽ ፅዮን ሆይ ስላንቺ ከቶ ዝም አንልም መላኩ ነግሮናል ክብርሽን ዘላለም ድንግል ማርያም ነች መማጸኛዬሠ ልታስታርቅእኔን ከጌታዬ በምልጃዋሊታበስ እንባዬ ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳርጋቸው ቋጺ ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ አሰምታ ትናገር ነበር ሠላም ላንቺ ይሁን አለኝ ቅዱስ ገብርኤል ሌላ ምንም አላውቅ ያውቃል እግዚአብሄር ከመቅደሱ ቁጭ ብዬ ትንቢት እየሰማው ሐር ወርቅ አስማምቼ ጥበብ እየፈተልኩ ሳለው በመገረም ያንን ቃል አስቤ አምላክ ሰው ሆነብኝ ተመሰጠ ልቤ ማን ናት ብዬ ሳስብ ያቺ ብላቴና ገብርኤል ደረሰ ብስራቱን ያዘና ዙፋኑ አደረገኝ የባሪያውን ውርደት ተመልክቷ ልና አዝ እንዴት ያለ ማኅጸን ሰማይን ይሆናል የልዑሉ ዙፋን ወዴት ይተከላል እያልኩኝ ስጠይቅ በልቤ ለራሴ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል አደረ በራሴ ፎፎ ሯ አዝ እንዴት ከደሀ ቤት ይሄ ንጉስ ያድራል ለእርሱ የተገባ ከወዴት ይገኛል ገሊላን አሰብኳት ዞሬ በህሊና ለካስ ተሸንፏል በባሪያው ትህትና አዝ እሳት የማይበላው ሐመልማል አይኖርም እንዲህ ያለ ቅጠል ናዝሬት አይገኝም ህሊናዬ መጥቆ ሲበር ወደ ሲና አንቺ እኮ ነሽ አለኝ ገብርኤተ መጣና ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ድንጋይ ጣሉ ድንጋይ ጣሉ ሰይፍን ጣሉ በፍቅር ቃል ሰላም በሉ ኢትዮጵያዊ የሚያምርበት ይቅር ሲል ነው የሚያምርበት ዘር አጥንትን የማይቆጥር የሚኖር ነው ሁሌም በፍቅር የሚሰጥ ነው የሱን ትቶ ለወገኖቹ አድልቶ ወሰን ድንበር ማይገድበው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው አዝገጭጭ የሚያዝን ነው ከሚያዝነውጋር ደስ የሚለው ደስ ካለውጋር እግዚአብሔር የሚፈራ የምህረት ሰዉ የሚራራ ወሰን ድንበር ማይከልለው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው አዝጭ የሚያበላ ካለው ቆርሶ ካለቀሰው አብሮ አልቅሶ እርሱ መልኩን አይቀይርም ካገር በፊት ቅድሚያ አይሰጥም ወሰን ድንበር ማያግደው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ሾ ፎ አዝመ የሚቀበል ሁሌ እንግዳ ሚያመሰግን በማለዳ የሚያምን ነው በአንድነት የማይከፋው በልዩነት ወሰን ድንበር ማይከልለው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው አዝጭ ሰይፍን መዘን የለም ሠላም የቃየል ግብር አይጠቅመንም ባንድ ማህፀን ይቁም ግፊያ በርብቃ ምድር በኢትዮጵያ ወሰን ድንበር ማይገድበው ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ሊመዲን ቴድሮስ ዮሴፍ ጾቧ ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ ፎፎ ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ አዝ ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲ ለወደደኝ አዝ ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ ሯጭ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ድረስ ሚካኤል ድረስ ሚካኤል አፅናኝ ሠ ተስፋ እንዳል ቆርጥ እርዳኝ የቤትህ አገልጋይ ባለሟል ነኝ ድረስ ሚካኤል በግራም በቀኝ ። ሰወረኝ እኔን መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ገብርኤል በሰማይ ገብርኤል በሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር ሠ ይመሰክራሉ ድንግል ያንቺን ክብር ፎ ትፀንሺ ሲልክ በከበረ ዜና ይሁንልኝ አልሽው ትውልድ እንዲፅናና ከገብርኤል ሰምተው መላዕክቱ ሁሉ ለበጉ ማደሪያ ክብርን ይሰጣሉ ብፅሂት እንላለን እኛም አደግድገን የራማውን ልዑል አብነት አድርገን አዝጭሙ ስርሽ በምድር ነው ሀረግሽ በሰማይ ንፁህ መሶበ ወርቅ የተመላሽ ሲሳይ የማህፀንሽ ፍሬ በላነው ጠጣነው በኤፍራታ ሰምተን በዱር አገኘነው የተሰወረውን መና በልተነዋል ከተመረጡት ጋር ብፅሂት ብለናል እጭ ከተፈጥሮ በላይ ፅንስን ያዘለለ የእሳት ምሰሶ ባንቺ ተተከለ የእግዚአብሔር ሀገሩ የእንጀራ ቤታችን ምንኛ ድንቅ ነው ክብርሽ እናታችን ብፅይት እንላለን እኛም አደግድገን ቅድስት ኤልሳቤጥን አብነት አድርገን አዝጭጫመሙ ተወልዶ በግርግም ተኝቶ ስላዬት ሰዉና መላዕክት አብረው አከበሩት የጥሉ ግርግዳ በልጅሽ ፈረሰ ፎጩ በዳግማዊት ሄዋን የአዳም ዘር ተካሰ እጅ እንነሳለን ሁነን በትህትና ክብርሽን መመስከር ክብራችን ነው እና ሊመዲሃን ቴድሮስ ዮሴፍ ችኋ ገድሉ ተአምራቱ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ ዳግማዊ ዮሐንስ ጠፈር የታጠቀንጹሕ ባህታዊ ጠላት ያስጨነቀ የጸጋ ዘአብ ፍሬ ዛፍ ሆኖ በቀለ በደብረ ሊባኖስ መናኝ አስከተለ አጭጭ ደካማ መስሏቸው በአንድ እግሩ ቢያዩት ባላስድስት ክንፉ ጻድቁ የእኔ አባት እርሱስ አንበሳ ነው ትናገር ደብረ አስቦ ሌጌዎን ሲዋረድ አፍረት ተከናንቦ ሾ ፎ ከካህናት መካከል ኅሩይ ነው አቡዬ መጣው ከገዳምህ ልሳለለምህ ብዬ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት ወልድ ዋሕድ ብለህ ምድሪቱን ቀደስካት አገ የባረከው ውኃ የረገጥከው መሬት ጥላህ ያረፈበት ሆንዋል ጸበል እምነት ኑና ተመልከቱ ድውያን ሲፈቱ ይሰብካል ተክለአብ ዛሬም እንደጥንቱ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ጅፋ ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን ወላዲተ አመላክን ከፊት አስቀድመን ጅ ፎ በዳዊት በገና መሰንቆ ታጅበን ለሥላሴ ክብር ገና እንዘምራለን ገና እንዘምራለን አገዝሙ በምስጋና ስርአት ከሰለጠኑት ጋር ልብን የሚያስደስት መዝሙር እየዘመርን ያልተሰማ ዜማ ያልታየ ምስጋና ይፈልቃል አይቀርም ከእኛ ልቦና ገና እንዘምራለን አዝጭጮ በትዕቢት ሳይሆን በታላቅ ትህትና በልዩ ተመስጦ በፍቅር ልቦና ስራችን ይሆናል የአምላክ ምስጋና ገና እንዘምራለን አዝጭጭ ዳዊት በተመስጦ እርቃኑን ቢሆንም ሜልኮል በዝማሬው ብትስቅበትም አምላክ ከወደደ እንዲያመሰግነው በደስታ እንዳይዘምር ከልካዩ ሰው ማን ነው ገና እንዘምራለን ፎሯ ሊመ ይልማ ሃይሉ ገና በዋዜማው ገና በዋዜማው ደመቀ መቅደስሽ ክብርሽን ፈልገው ከበቡሽ ልጆችሽ ሠ ማህሌቱ ሲደርስ ስምሽም ሲጠራ ካህናቱ ሁሉ ሲያዜሙሽ በተራ ልባችን ቀለጠ ውስጣችን እረካ የመቅደሱ ድምቀት ማርያም ነሽ ለካ አዝዛጭጭ ካህናት ሲያዜሙ ከግራ ወደ ቀኝ ሁሌም እየጠራው ሁሌም ሚናፍቀኝ ማርያም ስምሽ ነው የነፍሴ እርካታ ውዳሴሽን መድግም አለው ልዮ ደስታ የነ ጽጌ ድንግል የነ አባ ጊዮርጊስ የነ ቅዱስ ኤፍሬም የነ ህርያቆስ ጅ ፎ የአበው መነኮሳት የክብራቸው አክሊል ሃገረ እግዚአብሔር አንቺ ኮነሽ ድንግል አዝመ ገና በልጅነት በጨቅላነት እድሜ ማርያም ማርያም ሲልሽ ከመቅደስሽ ቆሜ ያዘኑትን አጽናኝ ደግ እናት ነሽና ምልጃሽ ቢደግፈኝ ቆምኩኝ ለምስጋና ዘማሪ እዮብ ዘለቀ ገብረ ሕይወት ገብረ ሕይወት ገብረ ሕይወት ገብረ ሕይወት ቴ ከንሒሳ መጣ ሊባርካት ኢትዮጴያ መጣ ሊጠለልባት ሠ ገብረ ሕይወት ። መቶ ዓመት ጸለየ ገብረ ሕይወት አባታችን ለእኛ ገብረ ሕይወት ፒ ጌታን ተማጸነ ገብረ ሕይወት በባሕር ውስጥ ጠልቀህ ገብረ ሕይወት ማርልኝ ብለሃል ፎሯጩ ገብረ ሕይወት ለኢትዮጵያውያን ገብረ ሕይወት ምሕረት ለምነሃል ገብረ ሕይወት አንበሳ እና ነብር ገብረ ሕይወት ይከታተሉሃል ገብረ ሕይወት ። ዣ ቃልኪዳን ተሰጠህ ገብረ ሕይወት ዣ ምድረ ከብድ ስትደርስ አዝዛጭጭ ገብረ ሕይወት የእናትን ጡት ሳትቀምስ ገብረ ሕይወት የኖርህ በበረሐ ገብረ ሕይወት ልብስህ ጸጉር ብቻ ገብረ ሕይወት ዕጹብ የአምላክ ሥራ ገብረ ሕይወት እንማጸናለን ገብረ ሕይወት ሁላችን በአንድነት ገብረ ሕይወት ጸሎትህ እንዲያወጣን ገብረ ሕይወት ከጢዓት ከመቅስፍት አዝጭ ገብረ ሕይወት ገብረ ሕይወትሇ ከንሒሳ መጣ ሊባርካት ኢትዮጽያ መጣ ሊጠለልባት መላከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ጥሪህም ድንቅ ነው ጥሪህም ድንቅ ነው ዮሴፍ መመረጥህ ልዩ ሠ ምልክቶች ሁሉ ክብርህን አሳዩ ጻጺቁ አባታችን ቅዱስ ዩሴፍ አምላክን ይዘሃል ስደት ላይ በእቅፍ እኔንም ደግፈኝ በእነዚያ እጆችህ ዘወትር እንዲገለጥ ጻድቁ ክብርህ አዝጭጭ ከቤተ መቅደስ አይሁድ ሲያስወጧት እንደምን ላደርግሽ አካሪያስ አላት አመልክት አለችው ወደ አምላካችን እርሱ ያመልክትህ ጠባቂ የኔን ፎሯ ። የካህኑ ጸሎት አርጎ ወደ ላይ በትርህ አፍርቶ ምርጫህንም ሲያሳይ ርግብም ወረደች ከታላቁ ሰማይ ብሏልና ጌታ የእናቴ አገልጋይ አዝጭሙ በዚያ በግብጽ ሃገር በታላቅ በርሃ ታምነህ አገለገልክ እየለመንክ ውሃ ዛሬም ተንበርክኬ ደክሜያለው ስልህ ለምልኝ ዩሴፍ አማልደንኝ ከአምላክህ ዘማሪ ወንደሰን ዓለሙ ዌጺ ፅላት ዘሙሴ ፅላት ዘሙሴ እፀጳጦስ ሰሲና ሠ ፅናፅን ለሀሮን ካህን አልፌለውና እመቤቴ ያን ሁሉ መከራ ከኔጋር ስለሆንሽ እመቤቴ ስምሽን ስጠራ ሠ ድንግል በዚያ በጭንቅ ቀን ድንግል እጅግ በሚያስፈራው ድንግል ማን ያድነኝ ነበር ድንግል ስምሽን ባልጠራው ድንግል በሞትና በህይወት ፎሯ ድንግል መካከል ብሆንም ድንግል ታምርሽ አነሳኝ ድንግል ማርያም አልተውሽኝም ድንግል አልተውሽኝም አዝሙ እጅግ የከበደ ነበር ያገኘኝ ፈተና ታሪክ ሆኖ ቀረ እመቤቴ ባንቺ ዳንኩኝና ሠ ድንግል ዙሪያው የሚያስፈራ ድንግል ፅኑ ነው ገደሉ ድንግል በዚያ የወደቁ ድንግል እንዴት ይተርፋሉ ድንግል ስምሽ ድጋፍ ሆኖ ድንግል ከስር ተነጠፈ ድንግል በሚያስደንቅ ምስጢር ድንግል ህይወቴ ተረፈ ሠ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ቧ ጽርሐ አርያም ጽርሐ አርያም ቁ ክብርሽ ገናና ነው ለዘለአለም ፎ ሯ በመላእክት አለም በሶስቱ ከተማ በኤረር በኢዮር እንዲሁም በራማ ውዳሴ ቀረበ ለሰማይ ንግስት የአምላክን እናት በክብር አየናት አዝሙ በበረሀ ያሉ አለምን የናቁ ውዳሴሽ ደግመው ስምሽን የሰነቁ አንቺን ስንጠራ ጠላት ገለል ይላል ማርያም በግርማሽ ከሳሻችን ያፍራል አዝጭጭ ከእግሮ ቿ በታች ጨረቃን ተጫምታ የክብርን አክሊል በራሶቿ ደፍታ በቅዱሳን ሁሉ ትመሰገናለች አለም የዳነባት ድንግል ማርያም ነች አ ብርሃነን ለብሳ በንጽህና አጊጣ ፍጥረትን ስትባርክ በክብር ተገልጣ ነፍሳት ተቀደሱ በእምነት ከበዋት ከበሮን አንስተን እንዘምርላት ፎፎ ሊመቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ቴ ፍቅርህ ማረከኝ ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ ሠ እግዚአብሔር ለኔ መድኃኒቴ ፍቅርህ ማረከኝ በህይወቴ በዘመኔ ተገዝቻለው በወርቅ ደምህ አለምን ትቼ ላገለግልህ ሞትህ ህይወቴ ለኔ ሆኖኛል ባንተ መከራ ሸክሜ ርቋል በክብር ቆሜ እዘምራለሁ ሠ እንደ አቅሜ አገንሀለሁ አዝዛጭጭ ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ መሳይ የለህም ለቅድስና አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና ጣቴ በገናን ይደረድራል ሠ በቀን በሌሊት ያመሰግናል ሠ አዝጫጫ ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ በጌትነትህ ወድቀው ተገዙ ፎፎ ሯ እንዲህ ነህ አምላክ እንዲህ ነህ ጌታ ሁሉን በፍቅር የምትረታ በአንተ ተመካነን በፈጣሪያችን አዳኝ በሆንከው በንጉሳችነን ሠ ሊመ ቀ ምንዳዬ ብርሃኑ ቼ መርሕ ዘገነት አንቺ ነሽሠ ኪዳነምረህት ቅድስት እመቤቴ የጌታዬ እናት ሠ ሆንሽ የተመረጥሽ ንፅሕት ቅድስት አንቺ ነሽ ኪዳነምረህት የሲና ሐመልማል የሰው ልጅ ህይወት ሠ አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት አንቺ ነሽ ኪዳነ ምረህት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት እባክህ ክርስቶስ ይህችን ቀን ቀድሳት አንቺ ነሽ ሠ ኪዳነ ምረህት አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት ፎፎ።