Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ልጅን እንዴት እናሳድግ- 1.PDF


Advertisement
  • word cloud

ልጅን እንዴት እናሳድግ- 1.PDF
  • Extraction Summary

ዴፉ ድፇ ሪምሪራያ ሮቻ ረጅም ባልተጓዙበት ፅድሜ ሠፊና ድንቅ ቁም ነገር በአቋማችንና በቃላችን ጽኑና ታማኝ መሆንን ነው ሐሳባችንን ለውጠን ልጅ ማየት በሚገባው ውጤት ፈንታ የፈለገውን መስጠት የገዛ ልጃችንን መጉዳት ነው። ነገሩ ከዕቃው ሳይሆን ጎኅላፊነትን መውሰድ ከመማሯ ነውና ይህን ጠብቅልኝይህን ነገር አስቲ ያዥልኝ ይህንን ነገር ባንተ ጎላፊነት ሥር ትቼዋለሁ ለዚህ ልደት በአል ይህን ክፍል አንዴት እንደምናሳምረው አንቺ ኅላፊነት ወስድሽ ዕቅድን አውጭ አያልን የራሳቸውን ትናንሽ ኀላፊነት እንስጣቸው እኛም አውቀንም ቢሆን እንኳ ጥያቄ እንጠይቃቸው እንዲማሩት ስለምንፈልገው ነገር እንደ ጥያቄ አድርገን እንጠይቃቸው ስለዚህ ነገር ምን ታስባላችሁ። ዘመዶቹ ይብቤ እና ፋቸው። ያልሆኑጭራሽ ሊያዩ የማይገባቸው ምስሎችን ያቀርብላቸዋል ያቆማሉበቤት ገለሁ ብለው መቁነጥነጥ እነዚህ ምስሎች የልጆቻችንን አእምሮ ለመቅረጽ ልጆቻችንን ወደ በቤት ውስጥ በፈልጉ ጊዜ ሁሉ የማይከፈትመሆኑን መጥፎ አቅጣጫ ለመሳብ ትልቅ ሀይል አላቸው ለአደጋም ስለሚያውቁ የራሳቸውን የሚያደርጉት ነገር ይፈጥራሌ። እንዲያስቡም ቦታ ጊዜ ያህል ጊዜ ከቤታቸው ነው። በምዕራብ አገሮች ጫጨ ጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨጫጨ ዴዴ ጨጨጨጨጫጨጫጨጨጨዴጨዴጨዴዴጨዴጨጡጮ ጋር አያይዘው የእነርሱ እግዚአብሔር ጫፌም እንዳይደርስ ብለው ጭራሽ ጀርባቸውን ይሰጣሉ ወደ ፊትም ስለ እግዚያብፄር ሲያስቡ ቶሎ ብሎ የሚታያቸው ከእኛ ተፈናጥቆ ያዩት መጥፎ ምሳሌ ይሆናል ዘወትር ፍቅርን ስናሳያቸው ለማንነታቸው ስናቅፋቸው ስናከብራቸው ደግነትን ደጋግመን ስናሳያቸው ስለ እግዚአብሔር ስንነግራቸውም ልባቸውን ከፍተው ያዳምጣሉ ውስጣቸውን ከፍተው አንዲያዳምጡን የሚያበረታታ ምግባር ከእኛ ውስጥ ተፈናጥቆ ያያሉና ሌላው ወላጅ ልብ ማለት ያለበት ነጥብ ይህ ነው እግዚአብሔርን ከልባቸው እንዲያውቁት የእግዚአብሔር ማንነት ከልብ እንዲገባቸው መንገድ መጠረብ እንጂ በሀይላችን ውስጣቸው ልንወሽቅባቸው አንሞክር አውነተኛ ማንነቱ እንዲገባቸው ወደፊት አድገው ከቤት ሲወጡም የሚቆይላቸው አምነት በውስጣቸው እንዲሰራ እንጂ እኛን ፈርተው ብቻ እንዲታዘኩዙ ማድረግ እናቁም ልጅ ልቡን ከፍቶ እግዚአብሔርን የሚወደው እና የሚቀበለው ውስጡ ሲመሰጥ እንጂ በግድ ካልተከተልክ ሲባል አይደለም የምንወደውን ምግብ እንኳ በግድ ብሉ እያሉ ቢገርፉን ያ ምግብ ሊያስጠላን ይመጣል እግዚአብሔርን ከልብ እንዲያውቁት ሁኔታዎችን በማመቻቸትና መንገዱን በመክፈት ልጆቻችንን በመርዳት ፈንታ በግድ ጠምዝዘን ከእግዚአብሔር ጋር ተሳስሩ ብንል ግዴታው አስጨንቋቸው ጭራሽ ይርቃሉ ሲያድጉም ትዝ የሚላቸው በልጅነታቸው ልናስገድዳቸው የሞከርነው ነውና ጭራሽኑም ዝር ማለት አይፈልጉም። እዛ አንዲት ጓደኛ አግኝቼ ደስ አለኝ ከሷ ጋራም በጣም ተቀራረብን ወደ አሜሪካ መመለሻችን ሲደርስ ዘመዶቼንና ጓደኛዬን ልለይ ስለሆነ በጣም ቅር አለኝ ለአባቴ ክሷ ጋር በደብዳቤ መጻጻፍ አ ሀ መሆን አችላለሁ ወይ ብዬ ጠየቅኩት አባቴም እዛ አካባቢ ያሱ ልጆች በጣም በድህነት አንዳሉ መጻፍያ እርሳስም እንደማያገኙ ነገረኝ ይህን ስሰማ በጣም ሀዘን ተሰማኝ ጓደኛዬንም ሆነ እንደሷ ያሉትን ሌሎቹንም ልጆች ለመርዳት ውስጤ ተነሳሳ ካናዳ መጥቼ ትምህርት ቤትም ሆነ ከሌላ ቦታዎችም የእርሳሶችን እርዳታ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ጀመርኩ » እነዚህን አርሳሶች ለመሰብሰብ በምትሞክሪበት ሰአት ያጋጠመሽ ሁናቴ ምን ይመሥል ነበር። እንዳሰብኩት ቀላል አልነበረም ከብዙ ቦታዎች የእንቢታ መልስን አገኝ ነበር ግን ተስፋ ሳልቆርጥ በየቦታው እየፄድኩ ሀሳቤን አቀርብ ነበር ብዙ ልጆች መማር መጻፍ እየፈለጉ ግን በእርሳስ እጦት ምክንያት መጻፍን ሳይማሩ እንደሚቀሩም ለእነዚህ ልጆች መጸፊያ እርሳስ መላኩ ምን ያህል እንደተደሰቱ ሳይ እኔም የአነሱ ደስታ ተጋባብኝ የብዙ ሰዎችን ድጋፍና ማበረታቻም ቃላት ማግኘቴ ተጨማሪ ሀይል ነበር። አርሳሱንም አስረክቤ ወደ ካናዳ ተመለስኩ ው የሚቀጥለው የሕይወትሸ ምእራፍ ምን ይመስል ነበር። ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ትላልቅ ሳጥኖች በነጻ ሊያጓጉዙልኝ ተስማሙ ለሰጡኝ ድጋፍም ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነበር። አዎ ለኔ ትልቁ ስጦታ የልጆቹን ደስታና የመነቃቃት ስሜት ማየቱ ነበር ልጆቹ ያላቸውን መነቃቃትና ህልም ላሳይ እነዚህን እርሳሶች ሲያዩ የተሰማቸውን ደስታም ስመለከት ልፋቴ ሁሉ ዋጋ እንደነበረው ተሰማኝ ው ባሁኑ ሰአት ስለወደፊቱ ስታስቢ ምን ይሰማሻል። ሐና ከህጻንነቷ ጀምሮ ከኔ ጋ አብራ አየመጣች ያንን ታይ ነበር እሷም አብራኝ ታገለግል ነበር።

  • Cosine Similarity

ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕሪብ አገሮች ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጨጩጩ ዳኣቹጭኡሎፍፄጭሔጭጭጭ ልጅን እንዴት ላሳድግ። ልጅን አንዴት ላሳድግ። ሐምራዊት ተስፋ ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች መግቢያ ኢትዮጵያ ፄደን በምዕራብ አገሮች የኑሮ ሁኔታ እንዴት ይመስሎታል። ቆም ብለን አድራጎታችንን እንፈትሽ ትልቅ ፍቅር አለን ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች መንፈስ ውስጣቸው ይቀበራል የሚል እዚህ ጋር አንድ ነገር ል ብ አእንበል የማይፈልግ የሚመስል ልጅም ከ ት ን ተሰብን እንክብካቤ ነው አንድ ልጅ የተለየ እንክብካቤ አንዳለን የበለጠ እንደምንወር እና የበለጠ ቦታ እንድምን ሰጥ በንግግርም አንግለጽ ወዘተ የሚያሳይ ነገር አናድርግ አባት የእዚህ ልጅ ደጋፊ እናት የዚያች የሚሰውን አባባል አናቁም ከእናንተ ልጆ ልጅ ወዳጅ ነች ከማንም አላስበልጥም በእኔ ይአማካከል ማንንም እንንገራቸው ልጆች አይን ሁሉ እ ኩል ነው ብለን ሁሌ መጥተው ደግሞ ከወንድም እኅት አንዱን ረ እንደምናስበለጥ ሲነግሩን ነገሩን በደንብ እናጢን የእውነትም እኛ ደግሞ ላንድ ልጅ የበለጠ ማድረግ ጀምረንም ከሆነ ያንን ሰምተን በቶሎ እናስተካክል ልጅ የፈለገውን ነገር ለማግኘት በመሻት ለው ነገር ከሆነም በተገቢው መንገድ እኔ ሁላችሁንም ሕይወትን ለመምራት የሚያስችሉንን እርምጃዎች እንውሰድ ልጅን አንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች አኩል አወዳለሁ እንበላቸው ሬ ውዕፖ ይጎ ም ልጅ ከሚጫወትበት መጫወቻ እንዲሄድ ከሚደረግበት መዝናኛ ሥፍራ ከሚኖርበት ቤት ማማር በቤት ውስጥ ያለው የሰላም አየር በደስታው ላይ የበለጠ ተጽእኖ አለው የወላጅ ሰላምና ደስታ በልጆቻችን ሕይወት ውስጥ ትልቅ ተጽእኖ አለው ስለ ሕይወት ያላቸውን አመለካከትም ሊቀይር ትልቅ ሀይል አለው እናት ለልጂ ምንስ ጥሩ ብታደርግ አሷ ግን ሰላም አጥታ ተጨንቃ የምትኖር ከሆነ ምሬት ተስፋ መቁረጥን የሚያንጸባርቁ ቃላቶችን ሁሌ የምትናገር ከሆነ ልጅ ሰላሙን ያጣል አባቱ በውጥረትና አረፍ ት ማጣት ሁሌ ሲመላለስ እያየ ካደገ ልጅም ደስታን አጥቶ ይኖራል ያኔ በልጅነት ያስተዋለው የእናት እና አባቱ የውጥረት ነር መካሪውና አስታዋሹ ይሆናል መቆዘም እና ሁሌ ትንፋሽን ይ ቦኮ መሯሯጥ የሕይወት ክፍል መሆን እንዳለባቸው ከሚወዳቸው እናትና አባቱ ይማራል ፈገግታ ሰላም ያረፈ መንፈስ የሕይወታቸው ክፍል የሆነ ወላጆች ደግሞ ተቃራኒውን ትምህርት ለልጃቸው ያቀብላሉ ወደፊት ሕይወታቸውን ሊመሩባት የሚገባውን ትልቅ ምሳሌ ያስተምሯቸዋል ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን ስንል ከውጥረት ሕይወት ለመራቅ በሰላም መንገድ በባልና ሚስት መካከል ያለ ወይም የሌለ ሰላም ልጅ ሕይወት ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው ልጅን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግ ምን ማድረግ አለብን ለሚለው ጥያቄ ለአመታት የተደረጉ ጥናቶች አንደሚገልጹት ወላጅ ከልጅ ጋር የሚኖረው ፍቅራዊ ትስስር ከሁሉም ዋነኛው ነው። በምዕራብ አገሮች በ ል በ ነት ዜ ነበረኝ ብለው የጻፉ ሰዎችፍቅር መ ተሰብ ባበር ወዘተ ዋነኛ ነገሮች እንደነበሩ የፍሥሓ ጊዜ እንዲሆን ጠንክረን አእንሥራዕ ልጅን አንዴት ላሳድግ። ልጅን እንዴት ላሳድግ። አንዳንድ ልጅ ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ዖሳደቻቻ። እነሱ ያንን ስፖርት ሲጫወቱ ወይ በትምህርት ቤት ያንን አርት ሲያሳዩ ብዙ ወላጆች ሄደን አንመለከትም እነዚህ አክቲቪቲዎች ምንነታቸው ብዙም ባይረዳን እንኳ በዚህ ባህል ውስጥ ለሚያድጉት ለልጆቻን ምጥቀት አስፈላጊ እንደሆነ ተረድተን የማናውቀው ከሆነ እንኳ ብንጠይቃቸው ወይ አብረናቸው ብንለማመድ ልጆቻችንን ከማበረታታቱም በላይ ያለንን ትስስር በትልቁ ይጨምረዋል ሌሎቻችን ደግሞ በመጀመሪያ ላይ ስምምነታችንን ቢንገልጽም ልጃችን መሀል ላይ ሲደናቀፍ ተስፋ ሲቆርጥ ከዚያም ለመውጣት ሲወስን ብዙ ጊዜ ውሳኔውን ያለማመንታት እሺ ብለን አንቀበላለን ልጆች ተስፋ አለመቁረጥን እንዲማሩ በምሳሌነት ማስተማር ያለበት ወላጅ ነው ልጅ ትንሽ በደከመው ወይ ባስጠላው ቁጥር በቃኝ ብሎ ማቆም ልጁ እንዲጎለምስ ጠንክሮም እንዲጓዝ አይረዳውም ወላጅ ሊረሳው የሚችለው ሌላው ልጅን በትልቁ የሚጠቅም ነገር በበጎ አድራጎት ስራ ውስጥ መሳተፋቸው ነው እኔ ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጨመጨጨዳሬፊሬፌሬ ጊዜ ልጆቻችንን ለምን ዐይነት ነገር አያጋለጥናቸው ነው። በምዕራብ አገሮች ። በምዕራብ አገሮች ሬመሬሪሬሬሬሬሪሬሪሬሪጨ ሬሬጨጭ ሬሬ ዴዴ ልጆቻችንን ወደ መጥፎ አቅጣጫ ሊስብ የሚፈልገው የጊዜው ቆሻሻ ወደ እነሱ አካባቢ እንዳይደርስ ከፈለግን ኮምፒዩተር አጠቃቀማቸውን በብልሀት እናድርግ ልጆቻችንን ሊያዩዋቸው ከማይገቡ ከአስቀያሚ ሳይቶች ለመከላከል ወላጅ ምን አርምጃ መውሰድ እንደሚችል አለፍ ብለን ከስር እንመለከታለን ዖሥጎሥዕ ፖጽጵጳኖ ሌላው የልጆቻችንን የአእምሮ ስፋትና ጥበት የሚወስነው ሸቀጥን የሚያዩበት ዕይታ ነው ሸቀጥ እንደ ገፍ ባለበት በውጩ አገር እንኖራለን በብዙ ዕቃ ተከበው ግን መሳቅን እንኳ የረሱ ብዙ ሰዎች እንዳሉ በአካለ ሥጋም ሆነ በቴሌቪዥን እናያለን ልጆቻችንን ከሚያስፈልጋቸው በላይ በዕቃ አናፍናቸው ሕይወታቸውን በደስታ ይሞላዋል ስለ ራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ በጥሩ ይለውጠዋል ብለን አስበን ጥሩ ወላጅ የመሆን ምልክት መስሎን በማያስፈልግ ዕቃ አንክበባቸው እንዲህ አላደረኩላቸውም የሚል የጸጸት ስሜት በሸቀጥ ለማካካስ አንሞክር ያ ልጆቻችንን ይጎዳቸዋልና ስለ ቁሳቁስ ተጽእኖ የሚከተሉትን እውነታዎች እናስተውል ድ ልጆቻችን ቁሳቁስ ላይ ከሚያስፈልገው በላይ ሲጣበቁ ሰፋ አድርገው እንዳያስቡ ይገድባቸዋል ው ሸቀጥ በሕይወታቸው ትልቅ ስፍራ እንዲኖረው ቦታ ስለሚከፍት ለሕይወት ዋነኛ ነገሮች ጊዜ እንዳይኖራቸው ያደርጋል ሕይወት በእነርሱ አዲሷ ዲቪዲ ጌም ዙርያ ብቻ እንደ ተወሰነች ማመን ይጀምራሉ ው ከእነርሱ ውጭ ሕይወት እንዳለ በዓለማችን የሚበሉት እንኳ የሌላቸው ልጆች እንዳሉ ይረሳሉ ው ስላላቸው ጥሩ ነገር እንኳ በቅጡ አይረዱም ያ ነገር ለአነርሱ በግድ መደረግ አንዳለበት የሚያምኑ ሸቀጡም ልጅን እንዴት ላሳድግ። የነገዎቹ ዶክተሮች መሀንዲስ ጸሐፊ የነገ አስተማሪ አዲስ ነገር ፈጣሪ ልጆችን ሰብስቦ አሳዳጊ የነገ ስለ ሰው መብት ተከራካሪ ይሆናሉ ባጭሩ በተሰጣቸው ችሎታና ስጦታ የሰብአውያን ሕይወት አብሪ ክዋክብትና ጸሐይ ይሆናሉ በዚህ በውስጣቸው በተዘረጋው አቅጣጫን የሚቀይስላቸው ኀይልም ከማንም በላይ እነሱ በርተውበት ይኖራሉ ቤተሰብ አብረን ሌላን ሰው በመርዳት ነገር ውስጥ ስንሳተፍ ያስተሳስረናል በቤተሰብ መኻል ፍቅርንጥሩ ትዝታን ይፈጥራል ቅዱስ ለሆነ አላማ ተባብረን እየሰራን ነውና ይህ ለትስስራችን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ዋናው ሰውን በመርዳት ነገር ውስጥ መሳተፋቸው ነው እንጂ ለምናደርገው ነገር አንድ አይነት ቀመር መኖር የለበትምየተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች ላይ ቤተሰብ አብረን ልንሳተፍ እንችላለን አንዳንድ ምሳሌዎችን እንይ ቤተሰብ ሁሉ ወላጅ የሌለው ልጅን በመርዳት ላይ እንዲሳተፍ ልናደርግ እንችላለን እናንተም በዚህ ትሳተፋላችሁ ብለን ለልጆቻችን ነግረን ለዚህ ልጅ ወይም ለእነዚህ ልጆች በየሁለት ሳምንቱ ወይም በየወሩ ደብዳቤ እንዲጽፉ የሚያበረታታቸው መልእክት እንዲልኩላቸው ልጆቻችንን ማበረታታት በኛው አካባቢ የሚኖር የሆነ እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ካለ ለምሳሌ ዛሬ እኔና ልጆቹ ቤትህ መጥተን በዚህ ነገር እንረዳሀለን ብለን ነግረን ልጆቻችንን ይዘን ፄደን በዚያው ውስጥ ማሳተፍ ለታመመ ሰው ምግብ እንስራ ብለን እነርሱም በቻሉት ምግቡን መስራት ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ « መኖርያ የሌላቸው ሰዎች የሚኖሩበት ቦታ በምሳና ራት ሠዓት ሄፄደን ምግብ ሲቀርብ መርዳት ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጫዴጫዴጫዴጹዴዴጫጫጫጫመጫመሙ « አጠገባችን ያለ አሮጊት ሽማግሌዎች የሚኖሩበት ነርሲንግ ሆም ሄደን ሰዎቹን ቁጭ ብሎ ማውራት ከእነሱ ጋር አብሮ ጊዜ ማሳለፍ ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ አገር ቤት ስንሄፄድ ልጆቻችን እንደ ቱሪስት ጎብኝተው ብቻ እንዲመጡ በማድረግ ፈንታ ለትንሽ ቀንም ቢሆን ሌላን በመርዳት በበጎ አድራጎት ስራ ውስጥ ተሳትፈው እንዲመጡ ማድረግ የገና በአል ሲመጣ ለራሳቸው ስጦታ ብቻ ማሰብ ሳይሆን ለሌላ የሚስጡበትንም መንገድ እንዲያስቡ ጊዜ ንይላቸውን እንዲሰጡ ከምንሰጣቸው የኪስ ገንዘብ ትንሽ አውጥተው ሌላን እንዲረዱ ማበረታታት ወዘተ እኛም ጊዜ ወስደን ለልጆቻችን የሕይወት ትርጉም ለራስ ብቻ መኖር አንዳልሆነ ሌላን መርዳት ሌላን መደገፍ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እንንገራቸው። በምዕራብ አገሮች ፎጨጨሬጩጩሬሬሬሪመሪመጮመጮመጮጮጮጮ ልጆቻችን ሌላን የሚጎዳ ነገር ሲያደርጉ ስናይ አይ ልጅ ናቸው ብለን ወይንም ለልጄ አግዛለሁ ብለን ዝም አንበላቸው እንደዚያ ስናደርግ የኛኑ ልጆች አንጎዳለንና ውስጣቸውን የሚሜበላ መጥፎ ትምህርት እንዲነግስ መንገድ እንከፍታለንና መጥተው ስለ ሌላ ሰው ሊያሙልን ከፈለጉ በቶሎ ብለን ያንን ምግባር እንቃወም ስለ ሌላ ሰው ማውራት አያስፈልግም የምትነግሩት ነገር ካለ ለዛው ሰው ተናገሩ ብለን ትምህርት እናስተምራቸው እኛ በምናስተምራቸው ትምህርት ምክንያት ወሬን አየጠሉ ይመጣሉ እርስ በእርስ ወይ ከሌላ ልጅ ጋር ሲጫወቱ ሌላውን የሚጎዳ ወይ የሚጫን ነገር ሲያደርጉ ወይ ሲናገሩ ካየን በስግብግብነት የሌላን እቃ ሲቀሙ ለኔ ለኔ ሲሉ ከተመሰከትን በቶሎ ብለን እናርማቸው የወደፊት ማንነታቸው የሚቀረጸው ዛሬ በሚማሩት ትምህርት ነውና ባጠቃላይ ለሌላው ጥሩ እንዲያስቡ እንዲያደርጉ እናስተምር አኛ ከምንነግራቸውም በላይም ስናደርግ የሚያዩን ዋነኛ ትምህርት እንደሚሆናቸው እናስታውስ ውየቱንም ያህል ሰውን አትሙ ብንላቸው እኛ ቁጭ ብለን ስለ ሌላው ስናወራ እያዩ ካደጉ ወሬን ተምረው ያድጋሉ አነሱም ሲያድጉ ሀሜተኛ እንዲሆኑ በትልቁ ያበረክታል እኛ ምንለውን በልባቸው ቋጥረው አድገው ሰውን ሁሉ ተጠራጣሪ ይሆናሉ ው በምሬት ስለሰው ሁሌ ስናወራ ካዩ ምሬተኛ ልባቸውን የዘጉ ሰዎች እንዲሆኑ ያበረክታል ውአንድ ነገር አደርጋለሁ ብለን ቃል ገብተንላቸው ምንም ሳይመስለን ቃላችንን የምናጥፍ ከሆነ እነሱም በቃላቸው ጽኑ ያልሆኑ እንደፈለጉት የሚለዋውጡ ይሆናሉ በሌላ በኩል አቅቶን ባናደርግ እንኳ ይቅርታ ተሳስቻለሁ ብለን ሁኔታውን ካስረዳናቸው ቃልን መጠበቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የተረዱ የነገ ትላልቅ ሰዎች ይሆናሉ ልጅን እንዴት ላሳድግ። ይህ በተለይ በእኛ ባህል ውስጥ ለሚያድጉ ልጆች ዋነኛ ፈተና ሊሆን ይችላል ልክ ሌላን መምሰል እንዳለብንና ሌላው እንዳደረገው ማድረግ እንዳለብን የሚጠብቅብን የማህበረሰብ ግፊት አለና አንዳንዴም ወላጆች ሳናስበው የራሳችንን ፍርሀት በቀላሉ ወደ ልጆቻችን ልናስተላልፍ እንችላለን ሁሌ ከሌላ ሰው ልጅ ጋር ካስተያየናቸው የነእገሌ እገሊት ልጆች እንደዚህ እንደዛ ናቸው እናንተ እንደዚህ አይደላችሁም ብለን የምንደጋግምባቸው ከሆነ የሌላው ቤተሰብ እንዲህ ሞልቶለት የኛ ይህ ጎደለው ብለን ስናወራ እየሰሙ ካደጉ በውጥረትና ፍርሀት ሌላ ሰውን ሲመለከቱ የሚኖሩ ሌላውን ለመገልበጥ ሲሯሯጡ የሚኖሩ ሰዎች ይሆናሉ ይህ ጸባይ አብሮዋቸው ካደገም በቷኋላ ዋነኛ የሕይወት ግባቸው ሌላን መመሰጥለሰው አስመሳይ ስእል መሳል ብቻ ሆኖ ይቀራል ልጆቻችን የራሳቸው በሆነው እውነተኛ ማንነታቸው ውስጥ እንዲኖሩ አድርገን እናሳድግ በራሳቸው ማንነት ይደጉ ማለት ለሰው መጨነቅ ካቆምን ቆይተናል የሚል መልእክትን ሊልክ የሚሞክር የውጭ ሀይለኝነትና አላስፈላጊ ድፍረት ማለት አይደለም እውነተኛ ነጻነት ማለት በማንነት ሳያፍሩ ሌላ ምን አለኝ ብለው ቀን ሌሊት ሳይወጠሩ በውስጣዊ ሰላምና ልጅን እንዴት ላሳድግ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact