Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታትማር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ልትሰለጥን አልተፈቀደም ዘበ ሂከፎ ከፄቫጣሃ ዐ ።ከበፀ ዐ ።የከዩ ፄዓዐቨፐዞዐዞዩ ፍከበ የቀጠለ ኑ ከምንም በላይ ሴቶች መንፈሳዊ እናቶች መሆን ይችላሉሀየሀጳ በገዐከዩከ የሙሴ እናት ቻን በቼጠ የቅዮሐንስ አፈወርቅ እናት ስትሆን አህዛብ መምህሩ ሲባንዮስ አቤት ከከርስቲያን ወገኖች እንዴት አይነት አስደናቂ ቅድስና ያለቸው ሴቶች አሉ።
ዕ ያጋፆ ፉቃረ ያወጀ ያያ ጀረዳ ሪዎ ፍፖሪሦፖ ሐምጎ ምተ ነ በህ መለ ኤ ፓ የቀጠለ በንግስናው ዘርፍ ንግስተ ሳባ ዓዓዓዓ ከኢትዮጵያ ነገስታት ሁሉ በሃይማኖትዋ እጅግ የላቀች እንደሆነች የሚነገርላት በፍልስፍናና ምርምር የተሳለ አዕምሮ የነበራት ጠንካራ ሴት በመሆንዋ የንግድ መስመሩ አስከ ምስርኢየሩሳሌምና ህንድ ድረስ የዘለቀ ትስስር ነበራት ከነዚሁም ሀገራት ብዙ ነጋዴዎች ይመላለሱ ነበር በጥበብ ፍልስፍና የታወቀውንበፍትህ ተግባሩ የተደነቀውን የሰሎሞንን ዝናውን ትሰማ ስለነበር የሰማችውን ለማረጋገጥ ወደኢየሩሳሌም አቅንታለች ኢየሩሳሌም በነበራት ቆይታም ቀዳማዊ ምንሊክን ፀንሳለች ምታ ፈረፖብፎረለሃ ረደ ሆሸ ይ ል ረ ን ረለ ል ጎጐምጋ ጥዕሇ ሐማቦኦ ዕሩቃ መምፖተፇና ዲፖ ዕሪቀም ቦሟዕሳፖ ዲዕ ሪ ብበኢሪ ሪ ሪ የቀጠለ የአብርሃ ወአፅብሐ እናት ስትሆን በኛው መቶ ከዘመን ከህነት በኢትዮጵያ እንዲጀመር የደከመች ሴት ናት የቀጠለ ረየሃይማኖታዊና ፅህፈት እና ህንፃ ቤክ በተመለከተ ቅመስቀል ክብራ እሌኒ ንግስት መስቀሉን አስቆፍራ በማውጣት እቴጌ ምንትዋብ ጎንደር ደፀሐይ ቁስቀዋም ማርያም እቴጌ ጣይቱ እቴጌ መነን አከሱም ፅላተ ሙሴ ያረፈባት ቤተ መቀደስ የቀጠለ ሃይማኖታዊ ትት በተመለከተ መምህርት ሃይመት መምህርት ወለተብርሃን እማሆይ ክርስቶስ ሰምራ መምህርት አስካለወይን ጌጡ ነ» እማሆይ ለኪይደሉ መምህርት ህይወት ፀሐይ መምህርት ሶስና በላይ ጠስሉዋ ቋቢደኞ ሇቆፁጮሦሯሦ በከሪ እማሆይ ገላነሽ በ በደብረፅላሎ አማኑኤል ከቄሰገበዝ ሐዲስ ኪዳናት እና ወሮ ወርቅነሽ ተወለዱ በታቦርሂ አመ ቀነጸ መለኮትከ ፈረስ ኢከህሎ ስሂቦቶ መሴ ወኤልያስ። ከዩ ዓቋዷከገዩ ርኋሃ ። ኤ ፓ የአገልግሎት ሚናድርሻ የሴቶች ድርሻ በቤተከርስቲያን ታላቅ መሆኑ የተገለጠባትትንሳኤውን ለመጀመሪያ ግዜ ያየችው ማርያም መግደላዊት ናት ዮሐረሪዐ በአሪፉም ዐለገደው ረን ወይ የቀጠለ ሴቶች የቀሳውስት የካህናት ሚስቶች መሆን ይቸላሉ ፍትሐ ነገስት ረስጠብ ሾ ጠቅሶ ቀሳውስት በአንድ ሴት ተወስነው እንዲኖሩ ያዛል የቀጠለ ሴቶች በአገልግሎት ዲያቆናዊት መሆን ይችላሉ ረኛ ጤሞሪረ። በዐ። የዕ ሠሸበእኅሸ በዐ።