Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቤተ ሳይዳገ የረገጠሰው ሁሉያውቃል ላለፍት ሠላሳ ሰምኀት ዓመታት ወደዚያች የመጠመቂያ ስፍራ ሲሔዱ ያም ባይሆነ በጎች ታጥበው ተመርጠው ወደሚገበብትወደ በጎች በር ሲያልት ይህገ በሸተኛ ፈጽሞ እያውቁትሞ ነበር እገበል እአገደዛ ከሆነ ያዳነጓ ሰውወ ሲላቸው ከምሞገጌገድገ ነው የምትድነው። ከየት ነው የመጣኸኽውን ይሉነበር ነገር ግገ ጠገቅቅው ያውቁታል መዳኑገ ማየት እልፈለጉም እገጂ ማገ እገደሆነ ጠገቅቕቅውያውቁታል ከዚያም ያዳነኝ ያ ሰው አልጋህገ ተሸከም አለላመሲላቸው አልጋህገ ተሸክመህ ሒድ ከማለት በቀር ክፋፍቃል ተናግሬህ ከሆነ መስክርብኝ የተናገርኩህ መልካም ሆኖ ሳለ ሰለምገ ትመታኛለህመማለቱ ነበር ጌታችገ እኛገ ያስነሣኀ ከሲኦል እልጋ ነው ከሌላው ሰው ይልቅእግዘአብሔር የእኛ ዱላ ይሰማዋል ይህም ዱላ ኃጢአእታችገ ነው።
ውኃው ከተነዋወጠ በኋላ ግገ መዳገ የሚቻለውመጀወሪያ መግባት ሲቻል ነበር በዚህ የጠበል ሥፍራ በነበሩ እምሰት መመላለሻዎች በሽተኞች እኀካሶች ዕውሮችና እግራቸው የሰለለብዙሕዝብ ይተኙ ነበርበተለይ ደግሞ እገካሶች ዕውሮችና እግራቸው የሰለለ ሰዎች በቁጥር የሚበዘት ከሌላው በሸተኛ በተለየ እነሱ የውኃውኀ መኀቀሳቀሰ እይተው ለመግባት እገዳይችሉ ወይ ዓይናቸው ማየት አይችልም ያም ባይሆነ መገቀሳቀስ ያቅታቸዋል ገብተውም እገኳገ ቢሆነ ድገገትችከእነሱ ቀድሞ የገባ ሰው ካለ እነሱ ስሰለማይፈወሱ ከውኃው መልሶ የሚያወጣቸውሞ ሰው ያሰፈልጋቸዋል አለዚያ ገብተውም አውጪእጥተውለቻገሩ ይችላሌ ምናልባትም በእገዲህ ዓይነት ችግር ለባሰ ነገር የተዳረገም ሊዊር ይችላል ክእነሱ ቀድሞ የሚድነው እገግዲህ ሁለት ዓይነት ሰው ነው እገደኛው በሸታው ለመገቀሳቀስ የማያግደው ሆኖ እያለ የእነሱ ይብሳል ብሎ ሳያዝነ የሚገባ ነው። መቼም ክት ደግ በማያውቅበት ሕጻገነቱ በድሎ የልጅነቴ መተላለፍ ታስቦበጉትመታመመ ብሎ መናገር ይክብዳል ብቻይህ ሰው የእገድ ጎልማሳ ዕድሜ ያህል በእልጋ ላይ ሆኖና በቤተ ሳይዳ ተኝቶአል ጠበል ሊጠመቅ ሲጠባበቅ በጸጉሩ ሸበት በግገባሩ ምልክት እውጥቶኔል ጌታችገ ኢየሱስ ክርሰቶስ በቤተልሔም ግርግምሞ ውስጥ ሲወለድሞ ይህ በሸተኛ በዘሁ መጠመቂያ ስፍራ ነበረ ድነግል ማርያም የወለደችውገኀ ሕጻገ በበረት ውስጥ ሰታስተኛው ይህ በሸተኛ አልጋው ላይ ከተኛ ስድስት ዓመት ደፍኖ ነበር ክሁሉ የሚያሳገኸውደግሞ ይህ ሰው እልጋው ላይ ሆና እጅግ ብዙስዋዎች ሲፈወሱ መመልክቱ ነው ክእሱ በኋላ መጥተው ከእሱ በፊት ድነው የሚሔዱ ሰዎችገ ማየት እገዴት ይክበደው ይሆኀ። እለው ጌታችገ የሚፈልገው ይህገገ ሰው መፈወሰ እገጂ የራሱገ ማኀገነት ማሳየት ሰላልነበረ ላድገህ ትወዳለህገ። ባላሰበው ባልጠበቅቆው ወገገድ ፈወሰው ይህ ሰው ሠላሳ ሰምገት ዓመት ሙሉ ሲጠባበቃት የነበረችውኀ የቤተ ሳይዳ ጠበል ሳያገኝ በመልእኩ መውረድ ሳይሆነ በመላእክት ፈጣሪ ቃል ተፈወስ ገባሬ መላእክት ክርስቶስ ራሱ መጥቶ አዳነው ይህ ሰው እግዘአብሔር በዚህች ጠበል ካልሆነ በቅር በሌላ በምገም መገገድ ያድናል ብሎ እስቦም እልሞሞ እያየውቅምሞ ነበር ለመዳገ የሚያስፈልገው ሞገድገ ነው ተብሎ ቢጠየቅ የሚመልሰው ወደ ውኃው የሚጩምር ሰው እና የቤተ ሳይዳ ውኃወበሎ ነበር ጌታችገ መጻጉዕ ለሠላሳ ስምገት ዓመታት ተስዱ ያደረጋትነገ ጠበል ወይም ደግሞ ወደ ጠበሉ የሚጩምሩትገ ሰዎች ሳይጠቀም ፈወሰው እግዘአብሔር ያለ ጠበልም እገደሚያድገ ማመገ ካልቻልገ እምነታችኀ ሙሉሌእይደለምሞ ይህ ሰው ወደ ውኃው ገብቶ ቢድገ ናሮ ጌታዬ እአዳነኝወከማለት ይልቅ መዳገ ይነሰኝ። ሠላሳ ሰምገት ዓመት እኮ ነው የጠበቅከት እያለ ልቱገ ያወራርድ ነበርእገጂ ፈጣሪውኀ አያመሰግገም ነበር ጌታችገ ጠበል ቦታ ያገኘውገ ያለ ጠበል ፈወሰው ሲባል መቼም ጠበል መጠመቅ የማይወዱ ወይምሞ በጠበል የማያምኑ ስዎች ደስ ሊለቸው ይችላል እኛሰ ምገ እልገ ጌታ እኮ ይህገ በሸተኛ ጠበል ቦታ አግኝቶ እገኳገ የፈወሰው ያለ ጠበል ነውመ ብለው ባቀቅበልናቸው በትር ለመቱገይፈልጉ ይሆናል ሆኖም እዘሁ ዮሐገሰ ወገጌል በዘጠነኛው ምዕራፍ ላይ ዕውር ሆኖ የተወለደውገኅ ስው ጠበል በሌለበት ሥፍራ እግኝቶትእኛ እመት እምነት የምገለውገ እፈር በምራቁ ለውሶ ክቅባው በኋላ ሒድና በሰሊሆምሞ መጠመቂያ ታጠብወበሎ ልኮታል ጠበል ምነምየማያሰፈልግ ቢሆነ ኖሮ ዒይነ ሰውሩገ ሰው ወደ ወገዝ ወርደህ ተጠመቅ ብሎ እይልክወምሞ ነበር ዛሬ ለታመሙ ሰዎች ጠበል ሒዱ ብለነ ስገመክር ክርሰትና ያልገባገ ክርሰቶስገ የማናወቅ የሚመሰለው ይኖራል እሁገ ባየነው ታሪክ ውስጥ ግገ ለበሽተኛው ጠበል ሔደህ ተጠመቅወበሎ የመከረው ራሱ ጌታችገ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው መፈወስ የሚቻለው ክርሰቶስ ጠበል ተጠመቅ ብሎ ከተናገረ የታመመኀ መፈወስ የማገችለው እኛ ኃጢአተኞቹ ከገፈር ከመምጠጥ ይልቅ ሔደህ ተጠመቅ ብገል ምገ እጥፍተናል። ዮሒ በእነዚህ ሁለት ታሪኮች ግገ ጌታችገ ሲፈልግ በጠበል ሲፈልግ ያለ ጠበል ሲሻው በምክገያት ሲሻው ያለ ምክገያች ሲፈልግ በጠበል ሲፈልግበህክምና ሲፈልግ በቃሉ ሲፈልግ በዝምታ ሲፈልግ በቅዱሳገ መላእክቴ ሲፈልግ ያለቅዱሳገ መላእክቴ ማዳገ እገደሚቻለው እገረዳለገ ጌታችገ ለመጻጉዕ ተነሣና እአልጋህገ ተሸክመህ ሒድወ ብሎ ሲነግረው ወዲውኑ ድና እልጋውገ ተሸክሞ ሔደ እዚህ ላይ እባታችገ ቅዱስ ዮሐገሰ አፈወርቅ እገዳደረገው የበሸተኛውኀ እምነት እናደገቃለገ ራሱኀ መሸከም የማይችለው ይህ በሸተኛ ተነሣና እልጋህገ ተሸክም ሲባልእልሳቀቆምሞ እኀዴት እድርጌ ነው ደግሞ እልጋ የምሸከመውወብሎ እልጠየቀምሞ በፍጹም እሞነት ተነሣና ተሸክሞ ሔደ የሠላሳ ስምኀነት ዓመት ጓደኛውገ ሰው ሳይኖረው እብራው ኖረችውገ የተሸከመችውኀ ባለ ውለታው የሆነችዋገ እልጋ ተሸክማት አለው ተሸክሞ ሔደ እገድ ሰው እገኳገ ለሠላሳ ስምኀትዓመታት ይቅርና ለሠላሳ ሰስምገት ቅናት እገኳገ በታመም እገደተሻለው ተነሥቶ አልጋ እይሸከመምምሞ እስከሚያገግም ድረስ በደገብ መጎኀቀሳቀስሰእይችልምሞ ራሱገ ያዞረዋል ደክመዋል የቀረ ሕመም እየጣውምሞ መጻጉዕ ግገ የተፈወሰው ያለ ቀሪ በሸታ ያለ ተረፈ ደዌነበር ስለዚህ ወዲያው ተነሥቶ አልጋውኀ እገዲሸከም ነገረው መምህር ኤሰድሮስ እገዳሌት ያገገ የብረት እልጋ ተሸክሞ እየሔደ የጌታገ ጽገዐ ተእምራት አሳየ ጌታችገም ከዛ በሸታ ያዳነው በነጻ መሆኑገ በሚያሳይ ሁኔታ ያችገ አገዲት ገብረቴገም ተሸክመህ ሒድ እለው። ጌታችገ ረረኃጢእተኞችገ ለገሰሐ ልጠራ መጣሁ እገጂ ጻድቃገ ልጠራ እልመጣሁሞመ ክከእሰራኤል ቤት በቆር ለእሕዛብ እልተላክሁምመ ሲል ለጻድቃገ እይገደጓም ለአሕዛብ እላሰብም ማለቱ እገዳልነበር ሁሉ ለነፍሰ ድኅነት ቅድሚያ ሠጥቶእል ማለት ለሥጋ እይገደውም ማለት አይደለም በመጻጉዕ ታሪክ ውስጥ ብዙቀሪ ነጥቦች ቢኖሩም ሁለት ነገሮችገ ብቻ እናገሣና ይህችገ አጭር ጽሔፍ እገግታ ይህ ሰው ተፈውሶ እልጋውኀ ተሸክሞ ሲሔድ ሰገበት ለሰው ድኅነትእገደተፈጠረች ያልተረዱ አይሁድ በቁጣ ነደዱ ሰገበት ነው አልጋህገ ልትሸከም አልተፈቀደልህምመአሉት ልብ እድርጉ ይህሰው በቤተ ሳይዳ ሠላሳ ስምነት ዓመታት ሙሉ ሲማቅቅ እገደኖረ የሰውገ ገመና አዋቂ ነገ ባዮቹ እይሁድ ይቅሩና ቤተ ሳይዳገ የረገጠሰው ሁሉያውቃል ላለፍት ሠላሳ ሰምኀት ዓመታት ወደዚያች የመጠመቂያ ስፍራ ሲሔዱ ያም ባይሆነ በጎች ታጥበው ተመርጠው ወደሚገበብትወደ በጎች በር ሲያልት ይህገ በሸተኛ በእልጋው ተጣብቆ ሳዩት እይቀሩም እሁነ ግገ ከእልጋው ተነሥቶ የተሸከመችውገኀ እ ልጋ ተሸክሞበአደባባይ ሲያዩት የጠየቁትገ ጥያቄ ተመልከቱ ረረእገኳገ ለዘህ እበቃህ ዛሬ መልእክ ወረደ ማለት ነውንን» ረረቲእስይ ልዱትህገ ቆጠረልህ ያለው የለም የተናገሩት አገድ ዐረፍተ ነገር ነው። ማለቱ ነበር ሁለተኛው ምክገያት ደግሞ ከሮማውወያነገ ግርት በላይለጌታ ዘልቆ የሚሰማው ባዳነው ሰው መወመኃቱ ስለሆነ ነው ውድ እገባቢያገ መጻጉዕ ከሠላሳ ስምገኀገት ዓመት በሸታ ብቻ ዳነ እኛግገ የዳገነው ከእምሰት ሺህ እምሰት መቶ ዓመታት በሽታ ነበር ጌታችገ እኛገ ያስነሣኀ ከሲኦል እልጋ ነው ከሌላው ሰው ይልቅእግዘአብሔር የእኛ ዱላ ይሰማዋል ይህም ዱላ ኃጢአእታችገ ነው።