Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚያን ቀን በኔና በወላጆቼ መካከል ስምምነ ሰጨርስ ዘመናዊ ትቤት እንደምሄድ ቃል ተገባልኝ በመ ችግር የኒ ዳዊት ያለመጨረስ አልነበረም ቤቱንና የሚጠብቅ ሰው ያለመኖሩ እንጂ። እያለ ሲሸልለ መድረኩ ዮ ተጫዋ ነበር ወዲያው ከአጭር ጊዜ በኋላ ሌላው ወንድማችን መጣ መብራት ጠፍቷል ሻማ የለም ትልቁ ችግሬ የሰው ኃይል ብዛትና ጥራት ነው ብለህ ሪፖርት አቅርበልኝ ነበር ነገር ግን ቀደም ብዬ እንደገለፅኩት ተረቴ ጥረቴ ሁሉ ከንቱና መና ሆኖ የቀረብኝ ይመስለኛል በተለይ ጥበባትን በሚመለከት ረገድ ሕገመንግሥታዊ ኃይል እንዲኖረው አንድ አንቀፅ ቀርቶ ቃሉ እንኳን ተጠቅሶ ሊተረፅ አልተቻለም ከማሳሰብ ከመወትወትና ከመናገር ሌሳ ምንም ዓይነት ጉልበት ሊኖረኝ ባለመቻሉ የሕገመንግሥቱ ረቂቅ ለሕዝብና ለሙያ ማኅበራት ለውይይት በቀረበበት ወቅት የደራሲያን የሙዚተኞች የተዋንያንና የሠአሊዎች ማኅበራት በአንቀፅ አሥራ ዘጠኝ ላይ የማሻሻያ ሃሳብ አጉልተው እንዲሰጡ የውስጥ ቅስቀሳ አድርጌ ከአራቱም ማኅበራት ተመሳሳይ አቋም ቢንሀባረቅም አንቀጹን ለማሻሻል የተሠየመው አካል ፊደላትን ከመለዋወጥ በስተቀር ምንም ሊያሻሽለው አልቻለም ይሁን እንጂ ለይስሙላ የሚደረገው ልፈፋ ሥር የሰደደ ነዢ ነው ህር ይ የሚል ሃሳብ እንዴት በአዕምሮአችን ሊቀረፅ ቻለ እ ል ከሚለው የተረጎምነው ነው። ይህን የተወሳሰበ ጥይቄ እንዳነሳ ያስገደደኝ በቅርቡ የተጀመረ አንድ ኢትዮጵያ ነክ ጉባዔ ሲሆን ይኸውም የኢትዮጵያን ጥበብ ታሪክ ፍቅር አለን የሚሉ መሆናቸው ነውጡ አንዳንዶቹ ደግሞ ጉባዔውን ቢመለከተውም ባይመለከተውም የፖለቲካና የአስተዳደር ጥያቄዎች በማንሳት መንግሥትን በመክሰሻ መድረክነት ለመጠተም ጥረት የሚያደርጉ ናቸው እንጂ የጥበብን ታሪክ መሠረተፃሳብ ይ ስለሚጠናበት ሁኔታ ሃላብ በመስጠት አይደሉም በተደረገ ውይይትና በ አቀፍ ዝነኛ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክር ካቀረብኩ በኋላ እግረ ካለው ታዋቴ ሠዓሊ ት ወረቀት ስለመመጥሩ ዓለም ስቶስ ደስታ የምርምር ሥራዬን ኛው ጉባዔ ከእርሱና በሕይወት ስድሣኛ የልደት ዓመታቸው ጋር አበባ እንዲካሂዬ ጥሪ ሳቀርብ ልዩ በመፍጠር ሦስተኛው ጉባኤ በጫቻን ወይም ብቀው ጠየቁ ከቀረቡት ምክንያቶች ው የአሥራ አንደኛጡ ዓለምአቀፍ ን ከይ ን ዲሰ አበባ መነሄል ነውበ ዓም አባ ካና ፈረሼሸ ኣሜሪካ ዕድሉ እንዲሰጣት በበ ፊጋጅታ የሚለው ሃሳብ አሸናፊ ሆኖ ተወሳ ዝግጆት በተቋቋመው ኮሜቴ ውሰጥ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ርርመመሙ።
ኀ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ እነሆኝ ። ጋም በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ መው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ መጨው ። ዉዳ ህበሰለኩ አድርገው በፊት በር ይወጣሉ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ መ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ሥ መ »ጭ ዱዱ ቐ ማቴ ማማማ ቴቴ ቴመ ዳፍ መ ማማጾቴ ዝመ ጓላ ዝዝ ጓዱ ዘጾ ዘ ይተንኳኩሱኛል ብቻዬን ልጋፈጣቸው እሞክራለሁ ግርማ ሲመጣልኝ ደግሞ ጠብ ያለሽ በዳቦ ይከርራል እንደዚያ ያለ ሕይወት መኖሩ የሚያሳቅቀኝ ከመሆኑ አልፎ አብዛኛው ልጅ ወደ ዘመናዊ ትምህርት ቤት እየሄደ ሰለሚውል ከግርማ ጋር ኮከበፅፅበህ ትምህርት ቤት ሄዶ መዋሉ በብዙ መልኩ የሚመረጥ ሆኖ አገኘሁት የትምህርት ቤቱም ዳይሬክተር ካር ማይክል የሚባል ፈረንጅ ከግቢው ውሰጥ እንዳያገኘኝ ጓሮ ለጓሮ እየተደበቅሁ አስተማሪዎችና ተማሪዎች የሚሉትን ከመሰኮት ሥር ሆጌፔ መስማት የየዕለት ተግባሬ አደረግኩት ትምህርት ቤቱም በክረምት ተዘጋ እኔም እረፍት ላይ ሆንኩ በ ዓም ከጓሮ በየመስኮቱ ተደብቄ ምን እንደሚሉ ሳዳምጥ አይታኝና አውቃኝ የነበረችው ሚስዝ ካር ማይክል ትመራው ወደነበረው ዜሮ ክፍል አስገባችኝ ምኞቴ ተሳካ ይሁን እንጂ እጅግም ደስተኛ አልሆንኩም እንደ አጀማመሬ ቢሆን ዜሮ ክፍል ሳይሆን በዚያን ዓመት የሌላ ክፍል ተማሪ መሆን ነበረብኝ የሚል ቅሬታ ነበረኝ ያኔ የትምህርቱ ዓመት በሦስት የተከፈለ ነበርና ለገና በዓል ብስኩትና ሹራብ በኮከበፅባህ የዜሮ ክፍል ተማሪነቴ ለመጀመሪያ ጊዜ አገኘሁ ከዚያም ትምህርት ቤቱ ለእረፍት ተዘግቶ ለጥምቀት ሲከፈት ታላቅ ወንድሜ ወርቁ ዜሮ ክፍል ከምትማር እሰቲ እኛ ዘንድ እንሞክር ብሎ እርሱ ወደሚማርበት አምሃ ደሰታ ትምህርት ቤት ይዞኝ ሄደ ያኔ እርሱ የሰባተኛ ክፍል ተማሪና የትምህርት ቤቱ ታዋቂ አትሌትና የኳስ ተጫዋች ነው በዚያ ትምህርት ቤት ውሰጥ ተማሪዎች በከፊል ራሳቸውን ያስተዳድራሉ ዋናው የተማሪዎች አለቃ አገረገዢ ተብሉ ይመረጣል ሌሎች በየዘርፉ የእርሻ የጤና የስፖርት እና የልዩ ለመቻ ሹግምንት ሚኒስትር እየተባሉ ይመረጣሉ ታዲያ የዘመኑ ፁና ክመይ ክፍል ተማሪው ደሳለኝ አበበ የወርቁ ጓደኛ ስለሆነ ተገ ረው መ አንደኛ ክፍል እንድገባ ረዳኝ የአንደኛ ክፍል የሚቀራረቡኝ ያኤትን ደስ አለኝ በክፍሉ ውስጥ ለኔ በዕድሜ ያህል አባት የሚያካክሉም ጎረምሶች ነበሩ በዕድሜ ባላንስም በመመጣጠኔ ብዙ ቅሬታ አልነበረኝም እንደኛ ክፍል ስገባ ኣሥራ ሁለት በኣሥራ ሶስት ዓመቴ ሥራ ሁ ዞ። በመሆኑ ደስ ብሉኝ ነበር አባቴ ግን በሽርክና የጀመረ ይፀና በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ጋው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ መጋ ምው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ጮጨ። በማለት እየለፈለፍኩ አራት ማንኪያዎችን ከሸጥኩ በኋላ ነገሩን ጠላሁትና ሥራውን አቆምኩኝ ሁለቱን ማንኪያና ሃያ ሳንቲሙን ሰጥቼው ሌላ ሥራ ለመጀመር ወሰንኩ ያኔ በየጠጅ ቤቱ ጠረጴዛና ብርሌ መደርደሪያ ላይ ለጌጥ የሚቀመጥ በሽቦና በባለ ቀለም ወረቀት የሚሠራ የወረቀት አበባ የሚባል ጌጥ ነበር በዚያ ሥራ ላይ ተሰማራሁ ሥሪው እጅግ ጥሩ ገበያ ነበረው ለልብስና ለደብተር መግዣ ትርፍ ተገኘበት በ ዓም ጥሩ ራሱን የቻለ ተማሪ ሆንኩኝ አንደኛነቱ ቢቀርም በተቀራራቢ ውጤት ወደ ሰባተኛ ክፍል አለፍኩኝ የክረምቱን እረፍት በአዲስ ሥራ ተያያዝኩት መርካቶ ለሚገን የንግድ ሱቆች የኪስ ወረቀት ሠርቶ መሸጥና ከቃጫ ፋብሪካ ደግሞ ብጥስጣሽ ሲባጎዎችን ገም ስ ናም ቹን እየቀጠሉ ጠቅልሉ በኪሉ መሸጥ እጅግ ብዙ ደ ሽን ሥራ ነበረ ከዚህም በተጨማሪ ጣጣሽ ምኞት መግለጫ የወረቀት አበባ በበፀ ነቪከ በበበፎ መ ምው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ጋም ው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ብ መ ው ዓመታት ያሀል ከሠራ በኋላ ከዚህ ዓለም በራሱ ፍቃድ ተሰናበተ መምህሮቹ ተስፋ የጣሉበት የላቀ ስጦታ ያለው ሰዓሊ ነበር ከወንድሞቼ መካከል ከሕፃንነቴ ጀምሮ አበበን በተለይ ፍቅር እቀርበዋለሁ ማንኛውም ነዝር እንዳደርግ ሲጠይቀኝ እንደ ሌላው ታላቅ ወንድሜ ተሰፋዬ ቁጣና ትዕዛዝ አይታይበትም በእርግጥ የፈለገውን ካላገኘ ያኮርፋል ግን በጣም ለስላሳ ሰው ነው ለተደረገለት ነገር የደስታ ምስጋና ማቅረብ ይወናዳል ጎሽ ይላል ያበረታታል ትዕግስተኛ ነው ስህተት ሲደረግ አይጮህም ያዙኝ ልቀቁኝ አይልም በዓም አንድ እሁድ እሱ ከሱቋ ጓዳ ውስጥ ተኝቶ ገላውን የሚታጠብበትን ውሃ በኤሌክትሪክ ምድጃ ጥጄ እያሞቅኩ የሱቁን ወለል በማጠብ ላይ እያለሁ የወለሉን አጠባ እንዳያግደኝ ምድጃውን ከነውሃው አንድ የልብስ ስፌት መኪና ላይ አድርጌዋለሁ ወለሉን አጥቤ ከጨረስኩ በኋላ ሳደራርቅ እክፍሉ ውስጥ ድንገት አንድ ያልተለመደ ሽታ ከመሽተቴም በላይ ጪስ መጨስ ጀመረ ከየት እንደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ውሃው ወደ ተቀመጠበት መኪና ስመለከት ለካ የመኪናው ጠረጴዛ ብው ብሉ ተቃጥሉ ነበር አዲስ መኪና ነውበኪራይ የመጣ የዚያ መኪና ባለቤት ኪራዩን ሊቀበል በመጣ ቁጥር የመኪናውን ይዞታ አጣርቶ እያየ ነበር የሚሂደው የመኪናውን ጠረጴዛ እንጨት በቅርቡ ቆዳ ቢጤ ላስቲክ ሲመቸኝ አለብሳለሁ እያለ ሲናገርም ስምቻለሁ በዚያ መኪና ላይ የሚሠሩ ሰፊዎች ብርቱ ጥንቃቄ ያደርጋሉ በመጨረሻ ግን መኪናው በኔ ስህተት ለእሳት ተዳረገ ሮጩ መጥፋት ፈልጌ ነበር ግን ለምን። ብለሃል ብሎ ጠየቀው ሚስተር ጌቲንሰ አድርጌአለሁም አላደረግኩምም ላለማለት መቼም መቼም መቼም እያለ ድምፁ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ለሆሰሰ ዳይ የኒ ጥያቄ ይሄ ነው ብሉ አዎን አለ ዳይሬክተሩም እንናዊ አለና እኔን እንድቀመጥ ከማዘዙ «ብቻዬን ነው አልኩትፅ አላም ሲጃራ ከፖኬት አወጣ አላጨሰውም ወይም በእጁ ሲጃራውን የመያዝ መለሰው በሉ መፃሕፍቶቻችሁንና አንድ በአንድ አስወጣን እኛ እየመጣን እንሰለፋለን ክፍላችን በመጨረሻም ያለ ምንም መፍትሔውን ያወቅነው በሁለተኛ ተ ክፍል ተመድበን የነበርነው የ የፈተና ውጤት መሠረት ተደናግጦ ወደ አሥረኛ ፖስክና ሚስተር ጌቲንሰም አገራቸው ሄዱ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ሁልጊዜ ንፁሀ ክራቫት ሙሉ ልብስ የሚለብሱ ቂማቸው በስህተት በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ አንዳንድ ተማሪዎችም ጋሼ እርሶ ብለው ሲጠይቋቸው የሚቀጥለው ጥያቄህ ስ እንደሆነ ይሆናል ብለው ነበር የሚመልሱት እ ቤቱ ልጆች ከዳር እስከዳር ነበር የምናከብራቸው አያረፍዱም ሰዓታቸው ሲያልቅ ወዲያው ይወጣሉ ሰዓት በደብተር እንፅፍ በብጣሽ ወረቀት ወይም እን ጉዳያቸው አልነበረም በፈተናም ወቅት ተማሪው ሃሳቡ መግለፁን እንጂ እኔ የነገርኩት ይሄንን ነው አያርሙም በርሳቸው ትምሀርት ከሰባ በላይ ማግኘት ከመሆኑም በላይ የሚወድቁም አይታጡም ነበር በ ቤት ተከፍቶ ሁለት ወር ያህል ከተማርን በኋላ አራት ክፍል ተማሪዎች በክረምቱ ፈተና ሰርቀው ነው ያለፉት አሥራ አንደኛ ክፍል እንዲመለሱ ይወሰናል ይህን ከስምንተኛ እስከ አሥራ ሁለተኛ ክፍል የነበርነው ልጆቹ እስካልተመለሱ ክፍል ላለመግባት እናድማለን እንገኛለን ወደየክፍላችሁ ግቡ ስንባል እኛ ወደ ኳስ ፀሐይ እንሞቃለን ከሰዓት በኋላም እንደዚሁ በት አስተዳደርና በኛ መካከል ከባድ ፍጥጫ ተፈጠረ ለመስጠት ከበድ ከበድ ያሉ የውጪ አገር መቻ አናነጋግርም ብለን በመመለሳችን ሁለተኛው ኢትዮጵያዊው ሊያነጋግሩን ሲመጡ በተቃውሞና በጩኸት መለስናቸው ሚኒስቴርም በተላኩ ባለሥልጣኖች ላይም እንዲሁ ጩገ ከቆየን በኋላ በመጨረሻ አቶ ፀጋዬ አጋ ተልከነ ተቀብለን አነጋገርናቸው ስለ አድማው ከአቶ ክፍል ለመግባት ተስማምተን ስለነበር ነው ግን ይጠጣል። በቤ እንደሚቀበሉ አንዳንድ መምህራን ደግሞ ልጃገረዶችን እንደሚደፍሩ ወዘተ የሚሉ ዜናዎች ሲደርሱን የተረጋጋው የአድማ መንፈሳችን እንደገና እንዲያገረሽ ተደረገ ከአራቱ ልጆች ጥያቄ አልፎ ወደ ሌሉች የአስተዳደርና የሞራል ጥያቄዎችም ተሸጋገር ይህ በዚህ እንዳለ አንድ ቀን ጠዋት የትምህርት ረዳት ሚኒስትሩ ዶክተር መንገሻ ገብረ ሕይወት በስም የማላስታውሳቸው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ እና የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ጠዋት ከምንሰለፍበት ሥፍራ ተገኝተው ላነሳናቸው ጥያቄዎች ሁሉ ወደፊት መልስ የሚሰጣቸው ሰለሆነ ወደየክፍላችን እንድንገባ ነገሩን በኛም በኩል እንዴት ተደርጎ የሚል አንድ ሁለት ምላሽ መሰንዘር ተጀመረግቡ አንገባም ዓይነት እንግዲያው ካልገባችሁ ወደኋላችሁ ተመልከቱ ተባልን እህል ውሃ የማያሰኝ ቆመጥ የያዙ ወታደሮች እንደክከበቡን አየን ከዚያ ያድነን ብለን አንገታችንን እንደሰበርን ወደክፍላችን ገባን ሁላችንም የምናየው የፀጋዬ አጋን ፊት ነበርደስታም ቁጣም የማይነበብበትፈገግታም ኩርፊያም የማይታይበት የፀጋዬ አጋን ፊት ነበር የምናየው እንዲያ የምንወዳቸውና የምናከብራቸው በብዙዎቻችን ዘንድ ዐይን ከፋች ተብለው የሚታሰቡት መምህራችን ከጥቂት ወራት በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጪ ኣገር ሄዱ በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲሰ አበባ የወጣሁት በዚሁ ዓመት በትምህርት ቤቱ ግብፃዊ መምህር በተዘጋጀ የሦስት ቀን ሽርሽር ምክንያት ሲሆን ይኸውም በናዝሬትና በወንጂ የተደረገ ጉብኝት ነው የወንጂ ስኳር ፋብሪካን ያስጎበንን ኢትዮጵያውያን ሁሉን ነገር በዝርዝር አሳዩን በተለይም የሠራተኛውን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት አስመልክተው ጥሩ ግንዛቤ አስጨበጡን የወንጂ ግቢ በጣም ደስ ይሳላል ነገር ግን ኅሊናችንን ያቆሰለው የውጪ አገር ነጮች ሆላንዶች እና የኢትዮጵያውያን ሠፈር የተለያየና የተራራቀ መሆኑ ነበር በልማትም የበለጠ የሚያምረው የነጮቹ ሠፈር ሲሆን የኢትዮጵያውያኑ ከመጠለያነቱ ባቫገር ዐይን የሚስብ ነገር አልነበረውም ያኔ ከአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ጋር በየዜናው ይወገዝ የነበረው የደቡብ አፍሪካ ሁኔታ ወንጂ መ መፃሎረሎወ በበፀ ነቪከ በበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ በሺ አየሁት ትክክል እንደሚመጣም በፊት በዚያ ውድ ዋጋ ባዋጣ ጨርቅ ተያያዝከት ደ ጁ ሆነ ወንድሜ ምንም ነዢ ሰፊ ማግኘት አልቻለም በዚያው ማደል ከዚያ በኋላማ ወደኛ ማምጣት ጀመረች በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኢር ኩርሬያ የሸፈነው ፈገግታ ። ሸሽ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገገታ ። ዶ« በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነፁ ፈገግታ ፋጭዐ » ኞኛጋ አማካይነት የተባሉትንና ሌሉች ሥናራዎችን ጎብኝተን እስክ መቀሌም የሚያደርሰን ነዳጅ ተሞልቶልን በሣልስቱ የመልሰ ጉዞአችንን ቀጠልን መቀሌ በጨለማ ነው የደረስነው ከመግቢያው አካባቢ እንዲቀበሉን የታዘዙ ሰዎች እየመሩን ወደ አፄ ዮሐንስ ቤተመንግሥት ገባን ከመኪናዎቼም እንደወረድን የአዳራሹ ሕንፃ በሮት ተከፈቱና እንድንገባ ተነገረን ግብር በላንደረት ጠጅ ጭምር አገረገዢው ግን አልነበሩም በሥራ ምክንያት መቀሌ ሰለሌሉ ይህን እራት እንድናዘጋጅና በእርሳቸውም ሰም ይቅርታ እንድንጠይቃችሁ ተነግሮናል ብለው ሰዎቹ ነሩን በማግስቱም አዲስ በመደራጀት ላይ የነበረውን የታይድል ኩባንያ ልዩ ልዩ ክፍሎችን እንድንጎበኝ ተደረገና ጉዞአችን በማይጨው በኩል ወደ ደሴ ሆነ ከደሴ ጉብኝት በኋላ የገና እረፍት ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀር ልክ በፕሮግራማችን መሠረት አዲስ አበባ ተመለሰን የጉዞ እንቅስቃሴአችን በየጊዜው በሬዲዮና በጋዜጣ ይዘገብ ነበር በዚያን ዓይነት ብዛት የመጀመሪያዎቹ እየተባልን የተደረገልን እንክብካቤ በእያንዳንዳችን ኅሊና ውሰጥ በሚገባ የተቀረፀ ይመሰለኛል የሰሜን ጉዞዬ ስለ አገሬ የነበረኝን የአስተሳሰብ አድማስ በተለየ መልኩ አስፍቶታል ከሦስት ዓመት በፊት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ስጎበኝ ያየሁትን ለምለምና ጥቅጥቅ ደን ከሰሜኑ ተራራማና የተራቆተ መልከዐምድር ጋር ሳስተያየው በአንድ አገር ውሰጥ የዚያን ዓይነት ልዩነት ከግምቴ በላይ ነበር ይህም ሆኖ በአዲስ አበባው የመልስ ጉዞ ላይ ወሎ ወልዲያ ከተማ የምሳ እረፍት አድርገን በአምሣ ሳንቲም ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ለሁለት መጨረስ ያቃተንን እጅግ የሚጣፍጥ የዶሮ ወጥ መመገበ ሁሌ ትዝ ይለኛል በተለይ አሁን ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ሳነፃፅረው በዚህ አጭር ጊዜ ውሰጥ የታየው ለውጥ ህልም እንጂ ኣውን አይመስለኝም ሌሉች በገጠር በመምሀርነትና በልዩ ልዩ ሥራ ከኖሩ ሰዎች ጋር በመሰል ጉዳዮች ላይ ስንወያይ የኑሮው ርካሽነት ከዚህ ያነሰም እንደነበር ይነግሩኛል ገንዘብ የመግዛት አቅሙ አነስ ይባላል በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገገታ የመለወጥ ባህርይ ጭምር እንደሚያላል ን ኢትዮጵያ ጉብኝት ስሜቴንና የአስፌ በማልችለው የጭንቀት ጥላ ሥር እንሣዛሂፌ እንጂ ለኔ ወዶ ጣኦትነት የማገባኝ በአጠቃላይ የሰሜ አድማሴን በአንዳች ልገልፀው ይሰማኛል በየካቲት ወር አካባቢ የሐረር ሚሊተሪ አካዳሚ መምህራን አንድ ህንዳዊ ጄኔራልና ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን መኮንኖች ወደ ትም ቤታችን መው በለ ውትድርና ስለ አካዳሚው አስለጣጠንና ደታ ከገለፁ በኋላ ወደ አካዳሚው ለመግባት ፈቃደኞች የምንሆን ተማሪዎችን ጠየቁ በዚያን ጊዜ የነበርነው የአሥራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ነሃ ሰባት ብቻ ስንሆን ሁለቱ ልጃገረዶች ነበሩ ከሃያ አምስታችን መካል ማንም እኔ ብሉ እጅ አላወጣም ዝም ሆነ ቀድሞ የነበረው የምልመላ ዘዴ ከፈቃደኝነት የተለየ ነበረኾ የተማሪዎቹ ሊስት እየታየ ጎበዝ ጎበዌ ይመለመላሉ አሁን ግን በራስ ፈቃደኝነት ስም የማስመዝገቡ ሁኒታ የዝምታ ዕድል ገጠመው መልማዮቹም እኛም ተፋጠጥን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ እፎይታ ሆነ እጄን አውጥቼ ፈቃደኛ መሆኔን ገለፅኩ መልማዮቹም ሄዱ የክፍሌም ልጆች እንዴት ተደርጎ። ኝ አንድ በዚያ ዘመዴ ምክር መሠረት አሥራ ሁለተኛ ክፍል ከመ በኋላ ዮኒቨርሲቲ ለመግባት ካልቻልኩኝ ሁለት አሥራ አንደኛን ኣት ጮሥ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ እንደጨረሰኩኝ የአሥራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪ ትምሀርት ቤት አንደኛ ዓመት ተማሪ ለመሆንና ነበረኝ ሁለተኛውን ሃሳቤን እውን ለማድረግ በ ወጋ ሥዕል ትምህርት ቤት አስተዳዳሪ ቢሮ እንዲቀበለኝ ብጠይቀው ከእግር እስከራሴ ገላም እኒም ከዚያ በኋላ እዚያ ትምህርት ቤት ለመግባ ተቀነሰ ይህ በዚህ እንዳለ ነበር ሚስተር ቻኮ ያንን ግዴታ የጣለብኝ እነ እንዳለ ኃይለሥላሴም በርታ። ጋው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ኘ ከአሥራ ዘጠኝ ልዩ ልዩ አገሮች በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ውውው ደ ርፎፎፎውውው ውውው ው። ኃው በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገገታ ህ ፖነው ም አልክ። ውወ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርሬያ የሸፈነው ፈገግታ ። ብዬ መልስ ሰጠሁ ፊቷ በፈገግታ ሲዋዛ ታየኝ እንደዚያ ከሆነ የአገርህ አምላክ ይጠብቅህ ሃሳብህ አይደናቀፍ ይሳካልህሆ ብላ መርቃ ፍላጎቴን ተግባራዊ እንዳደርግ በቆራጥነት የምትስማማ መሆናን ከገለፀችልኝ በኋላ ምን ምን ነገሮችን ማስተካከል እንዳለብኝ ተወያየን የእናቴን ድጋፍ ማግኘቴ ከሁሉም በላይ አስደሰተኝ ለጊዜው የነበረኝ ዝግጅት ያለምንም እንከን ተፋጥኖ ተጠናቅቆ ግብዣዬንም ስንብቴንም አጠናቅቄ ነሐሴ ቀን ዓም ዝዞዬን ወደ ሞስኮ ቀጠልኩ ነሐሴ ብህ ዳግመኛ በሕይወቴ ከባድ እንቅስቃሴ ያደረግኩበት ነው የ ዓምቱ ነሐሴ ከህ ተወልጄ አገሬን ትቼ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ባዕድ አገር የሂድኩበት ቀን ነው አጋጣሚው ይፒዢመኛል በበፀ ነቪከ በበበፎ ኮርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ምዕራፍ ሁለት መንገዳማዜቤ ረፋድ ነሐሴ ቀን ዓም ቅዳሜ ዕለት ደኞች መልካም ጉዞ ብሉ ለመሸነት አዲስ አይሮፕላን ማረፊያ ተገኝተዋል ከሸሂዎቼ አልፈለግኩም ነበር ቀደም ብዬ ብሰናበታትም ቁ ከመሸኛው ሥፍራ ተገኘች ምንም እንኳ ቀዳሚውን ግን ያውቃል የግል እምነት ቢኖርም እናቴን በሞትና በሕይወት መካከል ትቻት እንደምሄድ ኅሊናዬ ስላወቀው ነበር አልቅሳ እንዳትሸሃኝና ያም ለቅሶ የዕድሜ ልክ ፀፀት እንዳይሆንብኝ በመፍራት ከሸኝኘዎች መካከል እንዳትገኝ የፈለግሁት ተላቅሰው የሚሸኛኙ እናትና ልጅ ብቻ ሰለሚመሰስሉኝም ነበር ያን ዓይነት ስጋት ያደረብኝነጉሩ ግን የተገላቢጦሽ ሆነ እናቴ እየሳቀች እየተጫወተች ደግማ ደጋግማ የአገርህ አምላክ ይጠብቅህ የሰው አዢ ምግባሩ ስለሆነ የትም ሄደህ ጥሩ ምግባር ካሳየህ የሰው አገር አድባርም ትቀበልሃለች እያለች ነበር የምትመክረኝ እርሷ እንደዚያ እያሳቀችና እየተጫወተች በፈገግታ ስማ ስትሸገኝ ሌሉች ያልጠበቅኳቸው ሰዎች እያለቀሱ ሲሸንኝ ህይወትን ወደማይታመን የተውኔት መድረክነት ለውጩ ፀመገረም እንዳስባት አደረጉኝ የእናቴ አሸኛኘት ፈገግታና ሳቅ ልቤን አሞቀው አደነደነው አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ መካከል እናቴ እንድትገኝ ወደ ሞስኮ የማደርገው ጉዞ ከአዲስ አበባ ካርቴም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቴም ወደ መጨረሻው ደግሞ ኤሮፍሉት በሚባለው ቪየት አየር መንገድ አውሮፕላን ስለነበር ካርቴም በተላላፊ መንገደኛነት ከስምንት ሰዓት በላይ መቆየት ነበረብኝ የኢትዮጵያ አየር ጦንገድ አውሮፕላን ካርቱም ለማረፍ ዝቅ እያለ ሲሂድ የካርቴምን ከተማ ከአየር ሆነ የሰው መኖሪያ ሳይሆን የተቃጠለ በረሃማ አካባቢ መስሉ ነበር የታየኝዐይኒኔን ማመን አቃተኝ በእርግጥ ከተማውን አቋርጦ የሚሄደውን ላይን ወንዝ ማየቴ ኣንድ ዓይነት ተስፋ ቢሰጠኝም የከተማው ዙሪያ አፇጥሎ እሳቱ እንደጠፋ የደረስኩበት ንዳዳማ ሥፍራ ሥዕል እስከዛሬ ሮዬ ሊጠፋ ያልቻለ ትውስት ቀርፆብኛል በአውሮፕላን ጣቢያው መ ሠሎረሎወ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ጨጨ ጻጸ መ ከሌሉች አብረውኝ ከሚጓዙ አራት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች መ ከስምንት ሰዓት በላይ የአደረግነው ቆይታ ከስምንት ዓመት በላይ መስሌ ታስቦኛል ወደከተማ ለመውጣት የጣቢያው ሠራተኞች ቢፈቅዱልንም ሙቀቱና ስሜቴ ከተማውን ወጥቶ ለማየት ምንም ፍላጎት አላሳደረብኝም ከአዲስ አበባው የነሐሴ ቅዝቃዜ ወጥተን እንደዚያ ካለ ገሃነመእሳት ከሚመስል ሥፍራ ለአጭር ጊዜም ቢሆን መቆየቱ በጣም ከባድ ነዢ መስሎ የታየኝ መዝለፍለፍ ቢጠጡትም የማያረካውን ውሃ ደግሞ ደጋግሞ መጠጣት እንደታመመ ሰው ደረቁ አግዳሚ ወንበር ላይ መጋደም መነሳት መቁነጥነጥ የአምሰስታችንም የከሰዓት በኋላ ቆይታ ነበር ሙቀቱና እንግዳነቱ ብቻ አልነበረም እኔን የረበቨሸኝ በነሐሴ ወር መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን አውሮፕላን ጠልፈው ካርቱም ገቡ የተባሉት ብርሃነ መስቀል ረዳ እና ሌሉች ተማሪዎች እዚያው አውሮፕላን ጣቢያው ውስጥ የሚገኝና ከአሁን አሁን መጥተው የሚያነጋግሩን እየመሰለኝም አልፎ አልፎ እስጋ ነበር ሰጋቴ እውን አልነበረም የኤሮፍሎሉት አውሮፕላን በተመደበለት ሰዓት መጥቶ በማታው በረራ ወደ ሞስኮ ይዞን ሲጓዝ ካይሮ ከተማ አረፈ ለሊት ነው ከአውሮፕላኑ ወርደን ወደ እንግዳ ማረፊያው ሕንፃ ስንሄድ ከካርቱሙ የቀን ሐሩር ይበልጥ የካይሮ የለሊት ወበቅ የበለጠ አስደነገጠኝ ዳቦ መጋገሪያ ቤት የገባሁ እንጂ በለሊት ሜዳ ላይ ያለሁ አልመሰለኝም እንግዳ ማረፊያው ሕንፃ ውስጥ በየጣራው ላይ የሚሽከረከሩ የአየር ማቀዝቀዣ መሣሪያዎች በሥራ ላይ ቢሆኑም ከውጪው ወበቅ የተለየ ሁኔታ አልነበረውም ከአርባ ደቂቃ ቆይታ በኋላ ወደ አውሮፕላናችን ተመልሰን በረራችንን ስንቀጥል የተሰማን እፎይታ ይህ ነው የማይባል ነበር በአንካራ ቱርክ በኩል ሞስኮ እሁድ ማለዳ ደረስን የአዲስ አበባው የነሐሴ ቅዝቃዜ ከነዳመናው ሞሰኮ ጠበቀን በእርግጥ አየሩ እንደ አዲስ አበባው ዓይነት አይሁን እንጂ ጭቃም ነበረው የፈረንጅን አገር ትላልቅ ከተሞች መንገዶች መስተዋት ወይም ሳንቃ የተነጠፈባቸው አስመስለው የሚያወሩ ሰዎች የሐሰት ሥዕል የሚሥሉ ወይም እኔ ራሴ ሳዳምጣቸው የሌለ ሥዕል እየሣልኩ የምገምት መሆኔን መገንዘብ ከ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሁኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ቻልኩኝ የኑሮ ደረጃው የተሻለ ግንባታው በተጠና ዕቅድ የተካሄደ የዳበረና የተሰፋፋ ንፅሀናው የተሟላ ከተማ በመሆኑ ከተወለድኩበት ከተማ የተለየ አድርጌ ልየው እንጂ ስለውጪ አ ከተሞች ከልጅነቴ ጀምሮ እንደሚነገረኝ አድርጌ መቀበሉን አቆምኩ ይህ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የተሰማኝ ስሜት ነው ዳቸው ክ ከጊዜያዊ የእንግዳ ማረፊያ ለአንድ ዓመት ቋንቋ ወደማጠናበት ቤት ተወሰድኩ እንድኖርበት የተመደበልኝ የመኝታ ክፍል በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሻፈነው ፈገግታ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንዳለ ሳይሸሽግ አዘውት መንግሥታቸው ሶቪየት ኅብረትም በሺህ የሚቆጠሩ ወታደርጉ ሲነግረኝ በ ከኢትዮጵያም የተሻለ ወታደራዊ ድርጅት በመኀገላኑ ት ንሰሸቀፈ በኩራትና በትምክህት ከማስፋራራት ጋር ነቢ የሚያጫውተኝ ከሃስት ሳምንት በኋላ አንድ እሁድ ዕለት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ውዬ ማምሻውን ወደመኖሪያ ክፍሌ ስመለስ አንድ እንግዳ ሰው አገኘሁለክፍሉ የተመደበው ሦስተኛ ተማሪ ነው ወጣት ነው ቁመ ረዥም ደረቱም ፊቱም የሰፋ ጠንካራ ቁመና ያለው ሰው ስገባ ተነስቶ ተቀበለኝና ተዋወቅን ናይጄሪያዊ ነው» ሙስሊም አዲስ አቢ ዶባላል ብዙ ሃሳቦችን ተለዋወጥንስለሶማሊያዊው ደባላችንም ጭምር ናይጄሪያዊውና ሶማሊያዊው ቀኑን ተዋውቀዋል ሶማሊያዊው ለናይጄሪያዊው ስለእኔም እንደነገረው ሙስሊም ገልፆልኛል አንድ ቅሬታም ነበረው በግልፅ ልንዢህ አለኝ እኒ ስሜ እንደ ለክተው የናይጄሪያ እስላም ነኝ ቁ ልሁን እንጂ የእስልምና ወጉንም አላውቅም አ ወግት ነኝ ዛሬ ቀን እዚህ ክፍል ስመደብ መጀመሪያ ያገኘሁት ሊያዊውን ነው በስም ስንተዋሬቅ እስላምነቴን ጠረጠረመሆኔንም ወንድማማችነት ይልቅ ለኔ እንደታላቅ ወንድም አድ ል አንዋ። በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ አ አይደለንም ከአብዮታችሁ በፊት እዚህ አገር የነበረው ማኅበራዊ ሁኒታ ሁሉ ዛሬ እኛ አገር አለ ብዬ ብዙ ነገር አብራራሁላቸው ባለቤቴ ኮሉኔል እስኪመጣ አይቆዩም። ብዬ ጠይቄዎት አይደለሁም አሉኝ ግን ዛሬ ሆነው ተገኝ ብለው የማልወደውን ቃል ደግመው በማንሳታቸው ለብዙ ጊዜ ከፍልስፍና አዚያ እንድመራመርበትና እንዳስብበት አደረጉኝ ከመመለሴ በፊት ወንድ ልጅ ወልደዋል ዝምድናችንም እንዲጠብቅ በራሳችን መካከል የቤተክርስትያንን ወግ በሌሎች ጓደኞቻችን ፊት እያከናወንን ለህፃኑ ለቫሲሊ የክርስትና አባት ሆኛለሁ ወደ አገሬም ከተመለስኩ በኋላ ለክርስትና ልጄ ቫሲሊ አንዳንድ ሰጦታዎችን አበርክቼለታለሁ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ግንንነታችን ጥሩ ነበር በመሀል ግን በድንገት ተቋረጠ ደብዳቤዎች ደጋግሜ ብዕፍም መልስ ማግኘት አልቻልኩም አሁን በቅርቡ ግን አሌክስ በሰው በኩል ደብዳቤ ፃፈልኝ ከኢሪናም ጋር መፋታታቸውንና በየግላቸው አዲስ ትዳር መመሥረታቸውን ሲገልፁልኝ በጣም አዘንኩ በእርግጥ በሶቪየት ኅብረት በወጣቶች መካከል የሚደረገው ጋብቻ የሚፋጠነውንና የሚበዛውን ያሀል ፍቺውም ተመሳሳይ እንደሆነ አውቃለሁ ለሁለቱም በየፊናቸው መልካም ዕድል ከመመኘት ሌሳ ምንም ማድረግ እንደግልቸል ባውቅም የክርስትና ልጄ ሁኔታ ትርጉም አሳስቦኛል ኢሪናና አሌክስ ወደ አገሬ ዘመሪ ነ ሰለለላ ሠርግ ሳላወሳ ማለፍ አልፈልግም ነውእንደ ው ዓመት የሆሰቴል ተጋሪዎቼ ራሺያኖች መካከል ሳሻ አንፉ ኔው ከሥራ ዓለም ወጥቶ ወደ ትምህርት ቤት የመጣ ሰዎ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ሆኖ ማታ ማታ በአንድ ቲአትር ቤት ውስጥ የመብራት ታን ተግሪም ሆኖ ይሠራል ተረኛ ባልሆነ ዕለት እንደኛው በሆስቴሉ ቴዞኔ ሲያመሾ ተረኛ በሚሆንበት ጊዜ ግን እያመሸ ነበር የሚመጣው ተሠ ላጠና ከደረሰብኝ እግዚአብሔር ይመስገን አልተኛህም ወዲያው ካፖርትና ባርኔጣውን አውልቆ ከእጁ የማትለየውን ይለኛል ያስቀምጥና የሻይ ማንቆርቆሪያውን ይዞ ቶሎ መጣሁ ብሎ ወደ ኩችናው ይሄዳል ውሃውም እንደፈላለት ወደ መኝታ ቤቱ ይመለሰና ሠርግው ይፆእየመጣውን ብስኩት ቢጤ ዳቦውን ሳንዱዊቹን ሁሉ ሀባና ይቺ ይቺ በተለይ ላንተ ነች ቅመሳት ትወዳታለህ እያለ ከሻይ ር ይሰጠኛል ደክሞኝ ልተኛ አንቀላፉ የነበርኩት ሰው እበረታና ለሊቱን ጥናት ላይ እቆያለሁ አንዳንዴ ተኝቼም ከደረሰብኝ ያቺን ነዝር ሪፔ መጥቻለሁ ማደር የለባትም ብሎ ይቅርታ በመጠየቅ ይቀሰቅሰኛል እየተነጫነጭኩ ተነስቼ የልቤን አደርሳለሁ በዕድሜ ብዙ የምንበላለጥ አይመስለኝም እርሱ ግን ሁልጊዜ የታላቅ ወንድምነት ሰሜትና ኃላፊነት ፍነርና እንክብካቤ ነበር የሚያሳየኝ የኮምዩኒስት ፓርቲ አባል ነው ሌሉቹ በክፍል ውሰጥ የነበሩትም እንዲሁ ብልጦች ናቸው እኔ እንዳልከፋ ጥንቃቄ ያድርጉልኝ እንጂ ወባያቸውን አልወደውም ሳሻ ደግሞ ከእነርሱ ፍፁም የተለየ የነበረውን ከሳሻ ጋር ተመሳሳይ አቋም ያሀል እንደኔው አይወዳቸውም በብዙ ረገድ ዘ ከእነርሱ የጋሪ ፈረሰነት አመለካከት ጋር ስንዋጋ የምናመሻባቸው ቀናት ጥቂት አልነበሩም ይህ በመጀመሪያው ዓመት ነበር ሳሻ እንዳቆላመጠኝ ሯን ቀን ስሜን ሞልቶ ጠርቶኝ አያውቅም ሁልጊዜ ባይ በግያመሽበት ዕለት እኔም ረ በሆንም በአንድ ጠረጴዛ ዙሪ መለል ወይም አንዳንዴ ፊልም ቤት አብሮ ዶ መመለሱን «በውን ዘከግባር እደመሰለኝ ቁሙ አፈደለሩ ይት በይነላ በይዉ ሶኝ ፖጋም ዓይነት ችግር እንዳገመን እ አር አንድ ቀን ምሽት በክፍሉ ውሰጥ ሁለታችን ታረ ተሜን ና የህስቴሉ ሁለተኛ ፎቅ ፅዳት ተቆጣጣሪ ቡድን ፉ የሆነችው ድንገት አንኳኩታ በር ትከፍታለች የክፍላችንን አያያዝ በኋላ ከኛ ጋር ጨዋታ የአልጋ ዎቻችንን አነጣጠፍ ወዘተ ከፈተሻች ያ ተቀምጦ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ተጠለች ያልታሰበም ሰዓት ያህል ቆይታ ሄደች በአጭሩ በሁለቱ መካከል የወንድና የሴት ፍቅር መፈጠሩን ወዲያር ሉባ እንደወጣች እርሱም ሳይደብቅ ነገረኝ በዚያው ፍቅር አንዳንዴ የእረፍት ጊዜዬን ሥዕል በመሣል ስለማሳ የሚያድሩት ሌሉቹ ሲመጡ የቀለሙ ሽታ ይረብሻቸዋል ምን ይሻለናል በማለት ምሬታቸውን ሲገልፁ ሳሽ ግን ክፍል ደስ ይላል ሥዕል ተሥሉበታል መሰለኝ ብሎ የሚገልፀው በቁልምጫ ያልጠራኝ ዕለት ዓሊ ታስቀናኛለህ ሠዓሊው ያንተን አንድ አ የዩኒቨርሲቲው የውጪ አገር ተማሪ ቢሮ እንደገባሁ እውን በእረፍት ጊዜህ ሥዕል ን ን በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኮርሬያ የሸፈነው ፈገግታ ርዎ ነሩ አጠገቡ ከሚኖር ሰው ጋር የሚጣጣም ኦድ አይደለም ን ን ይወዳል ብዙ ጊዜ ከመኝታ ከፍሉ አይጠፋም ሰኀብ እንደሥን ቋበሯም አንደምን ዋዳከ ያልኩት እንደሆነ መለሱ ለ ሰው የለም ነው ጠዋት ጾሀና ዋል ብዬው ሰወጣ መልሱ መም በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ሁርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ሰንለዋወጥ ሳሻን በማጨቷ በጣም ዕድለኛና ደስተኛ እንደሆነችና እነንፉ በእነርሱ ፍቅር ውሰጥ በበጎ የሚያሰቡኝ መሆኔን እየገለፀችልኝ እንለያያለን አንድ ወቅት እኔ ዘንድ ሳይመጡ ቀናት አለፉ ትምሀር ቤት ግን እንገናኛለን ሩጫ ነው ደወል ይደወላል። ያቦጐ ይራራቅብኛል የአገሬ መክ ሀም የነፎርም ለብሶ ይትርና ወታደርነቱን ባዐቴ አሽ ፊራትንና መከበርን እንደሕይወት ግዴታ አድርጎ ለምን ማላ ፅስበኛል ሕዝብን ለማገልገልና ለመጠበት የተቀጠረበትን አረ ቁ ለግስጨነቅና በሕዝብ ዘንድ ለመፈራት የሚገለገልበት ተግባር ማድረጉ ሁልጊዜ የሚያሳስበኝና የሚያስፈራራኝ ነው ሌላው እንኳን ቀርቶ ያመ የቃት ከሆኑት የናይጄሪያ ወታደሮች ባህርይ ጋር ሳነፃፅረው የገሬ ሀታደር ግልፍተኝነት ሲያስደንቀኝ ይኖራል ከበዓሉ ፍገሜ በኃላ በሰቲት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ወደአገሬ ተመልሼ መጣሁ አዲስ አበባ እንደተመለስኩ ጥር ቀን በሟቼ የባህል ሚኒስር ፈሚ ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ደባልቄ የተፃፈ ደብዳቤ ደረሰኝከማስተምርበት ከስ አበባ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤትወደ ባህል ሚኒስቄድ ዋና መሥሪያ ቤት ተዛውሬ የባህል ፕላን ኤክስፐርት ሆሼ እንድሠራ ዘዋወሬን የሚገልፅ ነበር ቋሚ ተጠሪው ደብዳቤውን በፃፊ በሦስተኛው ቀ በወዉቅቴ የፖለቲካ ውጥረት የግድያ ወንጀል ተፈፅሞበት ሞቷ« ሁን እንጂ በተፃፈው ደብዳቤ መሠረት ዝወዉራ የማይቀር የትምህርት ቤቱም ባለሥልጣኖች ዘዋወሬን አልደዝዙትም ነበርና የዋናው ኤረያ ቤት ባለሥልካካኖች ለአስጋራዊነት ስ ከምዳ ድሠራ ነበር ምህር እስኪቀጠር ድረስ ሁለቱንም ሥራ አጣምራ እን በዘህ ስምምነት መሠረት ሥራው ጦሳ ንደሠራ ደብዳቤ ደረሰኝ የኮሚቴው በስተቀር ወካይ የነበረው ሻለቃ ናደው ሶሪያ ሬርጅቱች ኃላፊዎች ላት ከአዲሱ ቋሚ ተጠሪ ኦንሶቶ የመም አነስተኛው ሹም የፕላን አገልግላ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሙ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ዋ በጣም ያስቀዋል ሳቅን መሳቅ በመቻሉ ይመስለኛል ከባድ ዛሣር ሽቭ ለይጫነው ሕይወትን በተሳካ ጎዳና የሚያራምዳት ብዙም ይሁኑ ዘት ከላቁ በጎ ሰዎች ጎን አየዋለሁ በሥራ ራሳቸውን ከሚያልቄ ሰዎች ጋዛነህል የሚታይ ብቻም ሳይሆን ሌሉች እንዲልቄ በለጋስነት የሚያስብና የጌረዳም ጭምር ነው ይህን ምስክርነት የምሰጠው ለኔ ከሚያደርገው አበረታች ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ለሌሉች የሚያደርጋቸውንም ጥረቶች ከጎኑ ሜ ለመሳተፍ በመቻሌም ጭምር ነው በዚህ ኮሚቴ ውስጥ በሠራንበት ወቅት በሚኒስቴሩ መሥሪያ ቤት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎችን እየጠራን እናነጋግር ነበር ኮሚሽነር ይድነቃቸው ተሰማን ጨምሮ ከኮሚሽነሩ በስተቀር ሌሎቹ ኃላፊዎች ሰለ ወምሪያቸው ወይም ስለ ድርጅታቸው ወይም ስለክፍላቸው የሥራ ባህርይ መጠንና ስፋት እንዲሁም ዓላማ የሚሰጡት ማብራሪያ ፍፁም የማይጠበቅና ደካግ ነበር ብዬ በድፍረት ለመናገር እችላለሁ ከማብራሪያቸው በኋላ ከግቴው ለሚቀርብላቸው ጥያቄ መልስ መስጠት ግር ሲላቸው ታፁቃለህ ብሉ የሾመኝ መንግሥት እንዲህ እንዲህ አድርዝ ሥራ ብሎ መሪያ ካልሰጠኝ እኔ ከእውቀቴና ከልምዴ ሃሳብ እያመነጨሁ ለመሥራት የምጨነቅበት ምክንያት የለኝም ብለው በድፍረት የግመልሱም አልታጡም ከተጠያቂዎቹ ሁሉ እጅግ በጣም ያስገረመኝ ከለውጡ በፊት በሊላ መሥሪያ ቤት በረዳት ሚኒስትርነት የአንድ መምሪያ ዖሄ የነበሩ ሹም ሁኒታ ነው በወቅቱ በባህል ሚኒስቴር ስለሚመሩት ክፍል ሥራ ሲጠየቁ እነተዳደራዊ የሁኑ ችግሮችን አንስተው ያልተሟሉላቸውን የፅሕፈት መገያዎች ችግር አወሱ ስለሚያስፈልጉ የብዕርና የወረቀት ዓይነቶች ር ሰለመሳሰሉት ነገሮች ሲገልፁና ሲያብራሩ ባሉበት ወቅት በእጃቸው በሊ አሰክሪብቶ ከፊት ለፊታቸው ባስቀመጡት አዲስ ፓድ ላይ ዝም ። ኃው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ አስተዳደር ሚኒስቴር የሕዝብ ደኅንነት ክፍል ስለው ብአ። ረ ሰዎች ርግና ምንትስዬ አንላለን እንዴ አለኝ ሣሬ ደግሞ በአብዮት ወቅት ትዳር አትያዙ የሚል መምህር መጣ ነዚ ብቶ እራሴን ጠየቅሁ እርሱም እርግጠኛ ሆኖ ስንት ብሔራዊ ጉዳይ ሊከናወን ደፋ ቀና በት ወቅት እኔ ሠርግ አለብኝ ብሎ ከሥራ መሸሽ ይቻላል ኒገዴ በማለት የውስጥ ጥያቄዬን በጥያቄ መለሰው ከእርሱ ጋር እስጥ እብ የማያዛልተኝ መሆኑን በመገንዘቤ ነገሩን ቸል አልኩት በመጨረሻም የሦስት ቀን ጉዳይ ነችና ከቨኗይ ወደ ተዘዋወርክበት መሥሪያ ቤት እን ነን ብሎኝ ከ አለቃው ጋር ተያ እዝና በጭንተትና በፍርሃት ስሜት ተሞ ፁባት መሸሽ መሮጥ መብረርና ማምለጥ እረፍት የሊለው ጭንቅትና ፍርሃትየጋ እንደተወጠርኩኝ አከናወንኩት ሠ ሠ ሎሎወ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ቭ ስብሰባው ሳያልቅ ፈቃድ አግኝቼ የወጣሁት ከምሽቱ አይራ ሁለኑ ነውእንገዶቼን ከምሽቱ በአንድ ሰዓት ከቤቴ ለመቀበለ ተተራምሶና ተጨንቆ ያደረገውን ዝግጅት እንደምንም ከ እንደየመልኩ ተሸኙእግዚኦ ያቺ የጭንቅት ሰዓት እንደም የለቺምና ታለፈች ጣውና እ ዓም ከ ዓም በየኮሚቴው ተወጥሮ ውጥረት የተሞላበት ዓመት ነበር በዘመቻ ጩጨ አለቃዬ ፒቲ ኦፊሰር ታምራት ፈረደ ጋር በ ዓም ግጭት እያስታወስኩ ወደፊት እንዴት አብሬው እንደምሠራ ትልቅ ሥጋት ተፈጠረብኝ ከስጋትም ባሻገር ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ቢሆን ዶሆናለ ይህ የሆነው ለዚህ ነው በሚል ጥርጣሬ ውስጥ እስከ መግባት ደርሺ አጠገብ አድርጎ ሊበቀለኝ ነው የሚል ፍርሃትም አድሮብኝ ነበር ከመሥራት ምሪያ ከነበረቤ አ የተፈጠረዬን በሌላው በኩል ደግሞ እንደ አገናኝ መኮንን እንጂ ትቼ እንዳልተዘዋወርኩ በመግል አስታወቁኝ አንድ ባሪያ ለሁ የሥራ መመሪያ በዘመቻ ጠቅላይ መምሪያው ውስጥ ባለው የፖለቲካና ማስታወቂያ መምሪያ መላውን የባህል ሚኒስቴር መሰል አካል ማደራጀት ይሁን እንጂ ለጊዜው ጎልቶ የተ ሰጠኝ የሥራ ድርሻ በዚያ የተመደቡትን ሠዓሊዎች ማስተባበር ነበር ይህንንም ግዴታዬን እንድወጣ በቅር ከአሜሪካ የተመለሰ ሠዓሊ ሻለቃ ስለሺ ፍስሐ ረዳቴ ሆኖ እንዳሠራ ተመደበልኝ ከዚህ ግለሰብ ጋር በጣም እንግባባ ነበር ከሠዓሊነቱም ለላ በሕክምና ዘርፍ ውስጥ የሠለጠነ ርኅራጌና ሀዘኔታ የተሞላሁ ባህፆ ነበረው ከሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያም ጋርም በሆለታ መኮንየች በና አንድ ከርስ ስለነበሩ ከአሜረካ እንደተመለሰ የባህል ግነሶ ባለሥልጣን እንዲሆንም ተጠይቴ በሠዓሊነት ከማገልገል ሌላ በምን በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነጡ ፈገግታ ልጣን የማይፈልግ መሆኑን በመግለፁ በጥሩ ዐይን እንደማይታይም ሓውቶኛል እርሱ በቋሚነት ከአዲሱ መሥሪያ ቤት ሌሎቹን ሠዓሊዎች ስተባበርም አልፎ በሥራው ተሳታፊ ነበር ጠዋት ጠዋት ተገናኝተን ታዘዙ በተፈቀዱና በታቀዱ ሥራዎች ሂደት ውስጥ በሚያጋጥሙ ሮችና መፍትሔዎቻቸው ላይ በመዐያየት ከወሰንን በኋላ ከሰዓት በኋላ ሀ ባህል ሚኒስቴር ተመልሼ ምስኪኑን የቢሮ ሥራዬን እመራለሁ የኔን ጠዋት ጠዋት በሚኒስትሩ መሥሪያ ቤት ያለመገኘት ተከበረ ምክንያት እያስመሰሉ ያጋጠማቸውን ጉዳይ አጣዳፊና አስቸኳይ ህርይ በማላበስ ወደ ቋሚ ተጠሪውና ወደ ሚኒስትሩ የሚሄዱት ምሪያው ተጠሪ የሆኑ የልዩ ልዩ ድርጅቶችና ክፍል ኃላፊዎች ቁጥር ነስተኛ አልነበረም የባለሥልጣኖቹም ቢሮ እነዚህን ለመሳሰሉ ነገሮች ት እንዲሆኑ የተደረጉት የኔን በዚህ ልጩ ሥራ መገንዘብ ይሁን እንጂ ጉዳይ አጋጠመ ት ተመሳሳይ አልነበረም አ ባለሥልጣኖቹ ቢሮ የሚሄዱ በመምጣት የሆነ ያልሆ ለይ ቆይ ጠብቀኝ ላለኝ ዜው ከሰዓት በኋላ ከቢሮዬ ኖሯል ወይ ወዘተ ው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርሬያ የሸፈነው ፈገገታ ። ብሎ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገገታ ። ቋሚ ተጠሪጡ ዘንሁ ሲሆን መሪያ የገባሁት አለቆቼ ሄድኩ መ የቀረበልኝም ጥያቄ ምንድነው ከተማውን የምታተራምሰው የሚል ሲሆን ጥያቄፁን በጥሞና ካጤንኩት በኋላ መልሴ ውድድር የሚል ነበር ቋሚ ተጠሪጤቤ በአንድ በኩል ለነገሩ እንግዳ እንደመምሰል እያለ በሌላው በኩል ደግሞ ሂደቱ እንዴት ነው የሚል የሥራ ክትትል የሚያደርግ ጥያቄ ማቅረቤ ነበር ተገቢውን ሪፖርት ካቀረብኩ በኋላ ከደርግ ጽሕፈት ቤት መደወሉንና ይሀን የመሠለ ታላት ተግባር ሳይነገር ክንዋኔወ በመጀመሩ ቅር ያላቸው መሆኑን ገልፆልኝ ከዚያ በኋላ ምን መደረግ አለበት ወደሚለው ጥያቄ የማምራት አዝማሚያ አሳየ በመሠረቱ በጉዳዩ በማሰባቸው በአንድ በኩል ደስ ቢለኝም በሌላው በኩል ስንትና ስንት ከዚህ የራቁ አጣዳፊ ተግባሮች እያሉባቸው እኛ ሳናውቀው እንዲህ ያለው ተግባር ለምን ይከናወናል ማለታቸው የሚያስገርመኝ መሆኑን ስገልፅለት የተለመደ የቁጣ ክብሪቴን መጫር ሆነብኝ ለማንኛውም በበዓሉ አከባበር ላይ የደርጉ ዋና ፀሐፊ የክብር እንግዳ ሆነው ሊገኙ እንደሚፈልጉ የተገለፀለት መሆኑን አስመልክቶ ከሚኒስትሩ ጋር እንድነጋገርበት ወደ ቢሯቸው ላከኝ ሚኒስትሩ ጉዳዩን በቅርቡ ይከታተሉ ስለነበረ የፈለጉት አጭር ዘገባና ሁኔታውን እንዴት በጥራት ሊያልቅ እንደሚችል አወያይተውኝ ተለያየን በመጨረሻም በበዓሉ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገን ለሚጋበዙ ሰዎች የሚላከውን የጥሪ ወረቀት ለማሳተም የክብር እንግዳውን ስም በሚገኙበት ብሉ ለመጥቀስ ፈቃድ ስለሚያስፈልግ ይህንኑ ፈቃድ ለማግኘት ከባድ ችግር ሆነ በመጨረሻም የክብር እንግዳው ማን እንደሆነ ሳይገለፅ የጥሪው ወረቀት ታትሞ ተሠራጨ በደርግ ፅሕፈት ቤት በኩል ዋና ፀሐፊው ሳይዞኑ የ ናከ ላ ክኒጅያን የፀአዌ የክብር እንግዳ እንደሚሆኑ ተገለፀልንትልቁ ጉድ እዚህ ላይ ነቦ የበዓሉ ፕሮግራም የሚጀምረው እሁዴ ከሰዓት በኋላ በስምንት ሰዓት ነወ ጭር ሰድስት ተኩል በዓሉ ወደሚከናወንበት ነው ፅሕፈት ቤት ባለሥልጣኖቹን ውለዱ መ ማረው በበፀ ነቪከ በበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገገታ ቲያትር ቤቱ ተረብጂል እንደደረስኩኝ ጥቂት ደቂቃ ቆይቶ የጠራኝ ዘልክ ተቀባይ እንደነገረኝ ለአራተኛ ጊዜ መደወሉ ነበር ቀርቤ ሀሉ አልኩኝ የስልክ መብረቅ አልለው ወይ ነጎድጓድ ፉታ በማይሰጥ ሁኔታ ሥኹብኝ አለቆቼ የት እንዳሉ ለምንስ በቲአትር ቤቱ ከጠዋት ጀምሮ እንዳልተገኝኘ ወዘተ የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ጨምሮ ከዕለቱ ተጠባቂ የከብር እንግዳ የማልጠቅሳቸው ስድቦች ሁሉ ተንጋጉብኝ እነም ፕሮግራሙ በስምንት ሰዓት እንደሚጀምርና ከዚያ በፊት አለቆቼም ሆነ እኔ ወደ ቲአትር ቤቱ የምንመጣበት ምክንያት ስለሌለ በተፈለግንበት ጊዜ ያለመገኘታችንን ሳስረዳ የክብር እንግዳው ትዕግስት ባጣ መልክ እኔን የመሰለ እንግዳ ጠርታችሁ ባሰኛችሁ ሰዓት የምትመጡማ ከሆነ የምትሠሩትን አታውቁም ማለት ነው በማለት ወረዱብኝ ሥራችንን በሚገባ ማወቃችንንና እርሳቸውም በስምንት ሰዓት ሲመጡ አክብረን ልንቀበላቸው መዘጋጀታችንንና መቻላችንን ሳረጋግጥላቸው አለቆችህን ካሉበት ፈልዝ በአስቸኳይ ስልክ እንዲደውሉልኝ ንገራቸው አድርጌ ጠላሁት በሰዓቱ አለቆቼንም የበላ ስላወቅሁ ከቲአትር ቤቱ ቡና ቤት ገ መርኩ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ እንደ ጽሕፈት ቤት መሆኑን ሳውቅ በልቤ ለአም አንስቼ ሳነጋግር እኛው የአለቆቼ ልዕለ እንግዳ ናቸው አለቆቼንም ፈልጌ ከዚያ በኋላማ በስልኩ ይካሄድ ቢሆንም ከረረ ደግነቱ በወቅቱ የደኅ የአካባቢፁን ሁኔታ ለማረጋገጥ « ውን መን በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ዙርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ር ፌሬ መውጻመመመመ ላው በኩል ደግሞ በዓሉ በዜና ማሠራጫዎች የተገለፀ በመሆኑ በሌላው በኩል ደ ላ የማይሸጠውን ቲኬት ገዝቶ ለመግባት ን ቁ ርእ አካባቢው ተተራምላል ይህን የተመለከቱት የደኅንነቱ ኩሌነል የክብር እንግዳው የመምጣታቸውን ፕሮግራም እንዲሠርዙት አጥብቀው ለመኗቸው የክብር እንግዳው ትልቴ ጥያቄ የባህል ሚኒስትሩና ቋሚ ተጠሪው እንዴት እስከዚያ ሰዓት ድረስ በቲአትር ቤቱ ተገኝተው ከአሁን አሁን ይመጣሉ እያሉ እርሳቸውን ለረዥም ሰዓት ያለመጠበቃቸው ነበር ኩሌኔሉም እንደኔው መልስ አልነበራቸውም ይህ ውይይት ሲካሄድ ሰባት ሰዓት ከሃያ አምስት ሆናል ሚኒስትሩንም የበላቸው ጅብ ጮኸና በዚያው ሰዓት ደረሱ እኛም ነገርናቸውና ስልኩን ከኩሌኔሉ ተቀብለው ከክብር እንግዳው ጋር ዘና ብለው መነጋገር ጀመሩ እየቆዩ ግን ፊታቸው ላይ የደም ሥሮቻ እየተቆጡና እያበጡ መጡ ከማስታውሳቸው ዓረፍተ ነገሮች ሣማሹንም ሰዓት ቀደም ብዬ የመጣሁት እንዲሁ ነው አንተን መቀበል በስምንት ሰዓት ነው ከዚህ በላይ ምንድር ነው የምትፈልገው ነበሩ የስልኩም ውይይት አበቃ በዓሉም የክብር እንግዳው በደመቀ ሁኔታ ተከበረ አሸናፊ የነበሩት ከፍተኛ ስድስ አምስት እና አራት ያሸነፉባቸውን የፈጠራ ሥራዎች በየደረጃቸው የተዘጋጀላቸውን ሽልማት አገኙ በውድድሩ መከናወን እጅግ በርካታ የሆኑ ወገኖች የ ደስታ ገልፀዋል ግን በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል። እጅግ መጥፎ የሆነ ትርጉም ተሰጥቶት የሚኒስቴሩን መክሰሻ ምክንያት ሆነነ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ማኅበራትን ብቻ ላይሆን በሚተጥለው ጊዜ ብሔ ሰቦ በኢትዮጵያ ችግር ለመፍጠር ወጥናል አሸና ሲደሠቱ ተሸናፊዎቹ ሞራላቸው ፀድቆ ባህላ ይሰማቸዋል ወዘተ የሚል ክስ በሰፊው ትልቅ ምክንያት ሆነ በ ዓም ይጀመራል በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ታገፆ ለመልካም ሥራ አስከፊ ትርጉምና ስም መስጠት ሐዋዎ የፅለት ከዕለት ች ማክ ቢባልም ይሄኛው ከሥልጣን የን ጋር የተያያዘ ዕኩይ ደባ ነበር የውድድሩ የመጨረሻ ሂደት ከመከናወኑ በፊት በቡልጋሪያ ዋና ከተማ ሶፊያ በዮኔስኮ ሥር የሚገኘው ዓለም አቀፍ የቴአትር ኢንስቲትዮት ለተኛ ጉባኤ ላይ እንድንሳተፍ በወቅቱ የአገር ፍቅር ቲአትር ሥራ ክሆጅ የነበረው ሳህሉ አሰፋ እና እኔ ተልከን ነበር እንደ አጋጣሚ ያኖ ጉባዔው ከመጀመሩ በፊት አንድ ቀን ሲቀረው በድንገተኛ የልብ ህመም ሆስፒታል ገብቼ በልዩ ጥንቃቄ ለስድስት ቀናት እንድታከም በመደረጉ በጉባዔው ላይ ለአንድ የመጨረሻ ቀን ብቻ ተሳተፍኩኝ ይህም በራሴ ፍላጎት እንጂ መደበኛ አልጋ ይዢ ለተከታታይ ሃያ ቀናት ክትትል እየተደረገልኝ እንዳርፍ ሃሳብ ተሰጥቶኝ ነበር ወደፊትም ሥራ እንዳላበዛ ከባድ ማስጠንቀቂያ ስለተሰጠኝ አዲስ አበባ እንደተመለስኩኝ ይህንኑ ለማኒስትሩ ነግሬ ከነበርኩበት የመምሪያ ኃላፊነት እንድነሳ አጥብቄ ጠየቅኩ ጥያቄዬም ተቀባይነት ያገኘው የከተማ ነዋሪዎች ማኅበራት የሙዚቃ ፌስቲቫል ውድድር ካበቃ በኋላ ነው ምንም እንኳ ወደ የኒቨርሲቲ ወይም ወደ ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ተዘዋውሬ በመምህርነት እንድሠራ ያቀረብኩ ተቀባይነት ባያገኝም ለጊዜው ከሥራ ጭነትና ከሩጫ የሚያስታ ማካ ተዐሰነልኝ ከነሐሴ እስከሚ ኃላፊነትና ጭቅጭቅ የሌለበት በመሃሉ የግል ቤተሰቤን የ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ከስድስት ዓመት በኋላም ስመለስ የእንኳን ደህና መጣ አቀባበላጥጊ ትዳር ከመያዝ ምክር ጋር የተጣመረ ነበር በጋብቻ በዓሊ ። ምው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ዘርፊያ የሸፈነው ፊገግ ለምን። ርዕሱስ ምንድር ነው ብሉ ቃል ከማስገባት አልፎ በስልክ አድራሻዬ እየደወለ አምጣልኝ እያለ ይጠይቀኛል አንዳንዴም ለሁለትና ለሦስት እትም በተከታታይ የሚወጦ ረዣዥም መጣጥፎችን ሰጥቼው እያለ ለአዲሱ መድረስ የሚያደርገው ውትወታ እኔን ከከባድ ትጋት ላይ ከማድረሱም በላይ እነዚያን ይ መጣጥፎች ሳላቋርጥ እንድፅፍ አደረገኝ የእርሱ ከዚያ መ ኣዘጋጅነት መነሳትም ያልነጠፈውን ብዕሬን የሚያደርቅ ን አስክተለብኝ የሚመስለኝን ሃሳብ በራሴ ኃላፊነትና በሙሉ ነፃነት ዓም መጀመሪይሽጀ በበፀ ነቪከ በበበፎ የ የ ቨበይጦዞ ጸገኘ እንደሚፈልጉት እንድፅፍ የሚያደርጉና የሚያስገዳ ሀነኔታዎሃ ታቸው በበኩሌ መልካም አስተዎፅኦ ነጦ ብዩ የዖሳፍበትን ሥ ር ለጣቆም ተገዶድኩ የጋሪ ፈረሰ መሆንንም በቀላሉ ዘሀ በሌላ መልክ ቀጠለ አሰተየፅኦይ ዚሁ ጎን የአዲስ አበባ ዮኒዘርሲቲ በየክረምቱ ለመምህራን በሚሰጠው ዘከታታይ ትምሀርት የሥነ ጽሑፍ መሥረታውያን በሚለው ኮርሰ ነነስተምር ባደረገልኝ ግብዣ መጠቀም ጀመርኩ ተከታዮቹ ከያዎቶች ለኔ እንደ ብሩኅ የበጋ ወራት የምሠራባቸው ጊዜያት ሆነው አዙ ከ ዓም ጀምሮ ደግሞ ለቲአትር ተማሪ የጥበብ ፍልስፍናን በኔ አተረጓጎም ማሰተማር መርኩኝ እነዚህ ተሳት እንድመለስ ያመቻቹኝ ሁኔታ ከ ዓም ኅዳር ወር ኢንስቲትዮት የባህል ዋና ኤ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ዙርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ስለሆነ ካንተ ምንም የሚፈለግ ዝግጅት የለም አራተኛ መፈሀም ያ ትዕዛዝ ነው ከዚህ በተረፈ ምንም ዓይነት ጥያቄ መቀበል አልችልም የመውጫ ሰዓቴ ስለደረሰ ደህና ሁን መልካም መንገድ ብለው ሰልኩ ዘጉት ከነረቤቴ ወጥቼ በድንጋጤ ወደ ቤቴ ስመለስ አያምጣው ነው እን ምን ይሏል ከመጣ በሚል የኅሊና ትካዜ እየተፅናናሁ ምሳዬን በልቼ ወደ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በስምንት ሰዓት ሄድኩኝ ፖስፖርቴንና የመውጪያና የመግቢያ ቪዛ አሠርቼ ከኤምባሲው አሥራ ሁለት ሰዓት አካባቢ ስወጣ የማያቋርጥና ረዥም ሰዓት የፈጀ ከባድ ዝናብ ዘነበ ምስኪኑ የነገው መንገደኛ እቤቴ የደረስኩት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ነው ለጉዞ የሚሆነኝን ጓዝ በቫንጣዬ እንደ ነገሩ አዘጋጅቼ በጊዜ ወደ መኝታዬ ሄድኩ ሃሳብና ጭንቀት መልካም እረፍት ያለው እንትልፍ ነስተውኝ ዕኩሉለሊት ላይ ነቃሁ ቀን በቁሜ ቅር ያሉኝ ነገሮች ሁሉ ጭር ባለው ለሊት እንደገና ይወተውቱኝ ጀመር ከሁሉ በፊት ከሰውነቴ ይልቅ ዕቃ መሆኔ ታየኝ በተፈለገው ሰዓት የትም እንደምንም የምንተሳቀስ ሰው ሠራሽነት ተሰማኝ የሠንጠረዥ መጫወቻ እንኳ ከአንዱ ሥፍራ ወደሌሳው ከመንቀሳቀሱ በፊት ብዙ ጥንቃቄ የአዕምሮ ክቡርነት ጭንቀት የሚደረግለት ሆኖ ሳለ እኔ ከእርሱ ባነሰ ሁኔታ እንድንቀሳቀስ መደረጉ ኅሊናዬን አደማው መጪው ዓመት በዓል በዚያ ላይ ቤተሰብንም ጥሉ መሄድ አለ መለየቱ እንኳ ባልገደደ ነበር ግን ለእነርሱ የሚሆነውን ቁሳዊ ፍላጎት ሳላሟላና ሳላዘጋጅ መሄዱ ኃላፊነትን መርላት ሆኖ ታየኝ ደመሀዜን የሚቀበል ሰው እንኳ የመወከል ዕድል አልተሰጠኝም የአገር ጉዳይ ሆኖ በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ ሣይ መና ሆነብኝ ሰዓታት ካለፉ በኋላ ባልሄድ ምን እሆናለሁ። በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ መ። ምው በበፀ ህቪከ ዐኹበበፎ ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ የየየ ር ር ር ።