Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ከልደት እስከ ሞት.pdf


Advertisement
  • word cloud

ከልደት እስከ ሞት.pdf
  • Extraction Summary

እግዚአብሄርም የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ ነውና በአርባ ቀን የሰጠውን እድሉን አቃንቶ ሀ በቤተ መንግስት በወታደርነት በጸኃፊነት በአስተዳደር ሌላም በልዩ ልዩ ሥራዎች ለ በቤት ክህነት በቅስና በድቁና በድብትርና ሐ በንግድ ሸቀጥ አስመጪና ላኪ ደላላ የሱቅ ነጋዴ በመሆን መ በግብርና እርሻና ከብት እርባታ ሥሠ በጠቅላላ አስተዳደር ጳጳስ ንጉስ በመሆን በየገጽ ተሰማርቶ የስጋውንና የነፍሱን አቓም በመጣር በመጋር ለስራ ታጥቆ እስከ እለተ ሞቱ ድረስ በመዋእለ ዘመኑ የሚያጋጥሙትን መከራና ስቃይ ተቓቁሞ ለህሊናው አረፍት ሳይሰጠው እና ይህን ዓለም ሳይጠግበው እንዳልነበረ ሆኖ ቀሪ መሆኑን ለማስታወስ ያህል ነው። ሲለው አቶ ሥጋዊ ምኞት ቀርበዋል።

  • Cosine Similarity

በዚህ ጊዜ አቶ የሥጋ ምኞት የተባለው ሸማግሌ ወደ ሥጋዊ ዓለም መኖርያ ቤት መጥቶ አቶ ሥጋዊ ዓለም ኑሮህን ለማስፋፋትና በዚህ ዓለም ለመከበር ለመታውቅ ለመበልጸግ ብትፈልግ የቅርብ ረዳትህ የሚሆኑ ባልደረቦቼን ሀ ንፍገትን ለ ቅናትን ሐ ተንኮልን መ ምቀኝነትን ሠ ኩራትን ረ ስስትን ስ ሴሰኝነትን ቁጡነትን እነዚህን ስምንት የቀድሞ ሰዎች ኛ እኔን የሥጋ ምኞትን ይዘህ ቤትህንና ንብረትህን በመደጋገፍ ካላስከበርከው በገንዘብህና በእውቀትህ ከሰው በላይ ሆነህ ካልታየህና ካልተፈራህ አዋቂ ጀግና ሃብታም እና ባለጸጋ የሚባል ቅጽል ስም ልታገኝ አትችልም። አቶ መንፈሳዊ ምኞት ይሄንን ውይይት በስተቀኝ ቆሞ ይሰማ ነበርና አቶ የሥጋ ምኞት ሳይመጣ አንድ ነገር ላስታውስህ። እስኪ ቢሆንም እኔና አንተ ብቻ ከምንከራከር አቶ አስተዋይ ልቦናን አቶ ቸርነትን አቶ ደግነትን አቶ ርህራሄን አቶ ብልህን ጨምረን እንወያይበት ብሎ ሲያስረዳው አቶ ሥጋ ዓለም በነገሩ አልስማማም እኔ የምትላቸውን ሰዎች እንክዋን ምክር ላካፍላቸው ቀርቶ በዓይኔም ማየት አልፈቅድምና ይቅርታ አድርግልኝ። አቶ የሥጋ ምኞት ከመቀመጫው ብድግ ብሎ አቶ ሥጋዊ ዓለም አይዞህ እኔ የምኞት ጌታ አቶ ቅንአትን አቶ ተንኮልን አቶ ምቀኝነትን አቶ ትዕቢትን አቶ ንፍገትን አቶ ኩራትን አቶ ክፋትን ይፔ አንተን ከሰው በላይ ሳላደርግህና እንድትከበርና እንድትፈራ ሳላደርግ ብቀር በምጽአት ጊዜ ዲያብሎስ አላውቅህም ይበለኝ አታስብ ግዴለህም ታላላቅና ሀብታም ሆነው ለምታያቸው ሰዎች አቶ ተንኮልንና አቶ ምቀኝነትን ሴሰኝነትን አቶ ንፍገት እኮ ናቸው። አቶ መንፈሳዊና አቶ የስጋ ምኞት በአቶ አስተዋይ ልቦና ዳኝነት ችሎት ፊት ቀርበዋል። የአቶ ሥጋ ምኞት መልስ አቶ አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ያሳይዎ አምላክ ያመልክትዎ አቶ መንፈሳዊ ስንፍና የተመላበት አነጋገር ነው ያመለከተው። አቶ የሥጋ ምኞትና አቶ መንፈሳዊ ተስፋ ያቀረባችሁትን አመለካከት አንድ በአንድ አዳምጫለሁ። ወይ የምድር ሰው የሰማዩን ባይቀምሰውከስስታም አንድ ይወድቀው አንድ ያንቀው ዛር ልመና ሳይያዙ ገና ከተያዙ ብዙ ነው መዘዙ ከሃገር ተስፋ ውሃ ጠፋ አንድ ቀን ቢስቱ ዓመት ይፀፀቱ ሲበዛ ማር ይመራል ገበጣ ለአዋቂ ወሬ ለጠያቂ መተው ነገሬን ከተተው ካልጠገቡ አይዘሌ ዕድል ተርታውን ዕጣ ፋንታውን እርጥቡ እሬሳ ደርቁን አስነሳ ሴትና ፈረስ ያቀርቡለትን ይቀምስ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ለሞት የለውም መድሃኒት ሆደ ሰፊ ነገር አሳላፊ እግር ከሸሸ ልብ ሸሸ በአዋቂ ፊት መናገር መታገም ይግቡ በደጃፉ በአጠገቡ ሰው የለም ይላሉ በደግነት ተቆረጠ አንገት በጅ አግብቶ ቁጣ ክፉ ያስከፋል ጎሽ ያገለግላል ከባለቤት ወዲያ መስካሪ ከአምላክ ወዲያ ፈጣሪ ዞሮ ከቤት ኖሮ ከመሬት የማይቀር ነውና ትክክለኛ ፍርድ አለ ከላይ ቤት ሥጋ ትቅምተኛ ነፍስ ወደ እሳት የማይገባ ነው በዚህ መሳሳት ሕጉን መጠበቅ ነው ኀቀኛው እውነት መደሰት ብቻ ነው የሥጋ ምኞት ሥጋ የወደደውን ሩጦ ማርካት ተውጦ መቅረት ነው በመቃብር ቤት እነ አፈር ፊታውራሪ ከያዙ በኃላ መመለሻ የለም አይገኝም ገላ ደብዳቤ ሲደርሳት ከሞት አበጋዝ ነፍስ አትልም ልዋል ስንቄንም ልያዝ መላእክት ጽልመትና መላእክተ ብርሃናት ከበው ሲያክለፈልፉ ቶሎ በቅጽበት ትደርሳለች ወዲያው ከፈጣሪ ፊት ሰግዳም ትቆማለች ለሦሥት ጊዜያት ጥያቄ ይቀርባል ከግርማው ባለቤት መቀበጣጠር ነው እንዲያው መወትወት ሰባት ቀን አዙራት መልካሙን ገነት በስምንተኛው ቀን ይዘሃት ሲኦል ውረድ ነፍስና ሥጋዋን አዋህጄ እስክፈርድ ብሎ ያዛቸዋል ግርማ መለኮት ይሄን ተቀብላ ስትሄድ ወደ ሲኦል ጥልምያኮስ በደስታ ይላል ዕልል ዕልል ሸኙአት መላእክተ ብርሃናት በሃዘን በሮሮ ጊዜ እማይለውጠው ዋ ስንቱ ተነግሮ የመከራው ብዛት በዚህ ቀን ይሻላል የማይባልበት የታልቁ ንጉስ ፍርድ አድልዎ የለበት በመንግስቱ ሽረት በዕድሜው ሞት የለበት ቁርጥ ፍርድ መስጫው የፍርዱ ቀን ሳይደርስ እዚሁ እያሉ ነው በንስሓ መመለስ በጥሪ ደብዳቤ ተይዞ ሥጋ ሳይበሰብስ ሕጉን መጠበቅ ነው ለመንግስተ ሰማያት ውርስ ስል ፍርዴን እሰጣለሁ ለሥጋ ብስብስ ይኸኔ አቶ የሥጋ ምኛት አቶ አስተዋይ ልቦና ፍርድዎ ቀጠነኝ ወደ አቶ እንደጊዜው ይግባኝ ብያለሁና ግልባጭ ይስጡኝ ሲል አመለከተ አቶ አስተዋይ ልቦናም ግልባጩ ይሰጠው ብለ አዘዘ። የይግባኙ ፍርድ አቶ መንፈሳዊ ምኞት በፊት በአቶ አስተዋይ ልቦና ችሎት ያስፈረድከውን ፍርድ አንድ በአንድ ተመልክቸዋለሁ አሁንም በእኔ ችሎት ላይ የግብር አበሮቹ የተቹትን አንድ በአንድ ሰምብቻለሁ ስለዚህ አቀራረብህና የክስ አመለካከትህ በጭራሽ ለዚህ ዓለም ኑሮአችን ተስማሚ ባለመሆኑ አቶ አስተዋይ ልቦና የፈረደውን ፍርድ ለውጩ ለአቶ የሥጋ ምኞት የፈለገውን እንዲፈጽም አጽንቻለሁ። በቀጠሮው ዕለት አቶ መንፈሳዊ ምኞትና የሥጋ ምኞት ተቃርበው መዝገቡና የሁለቱም ማመልከቻ ተነበበ ዳኛው አቶ መቆየት አቶ የሥጋ ምኞት የአንድ እናት እና የአንድ አባት ልጆች አይደላችሁም። ብሎ መለሰ አቶ መቆየት የሚባለው ዳኛ በዚች በጸጸት ከተማ ችሎቱ የሥራ ቓደኞቹን ይዞአል አቶ መንፈሳዊ ምኞት እና አቶ ሥጋዊ ምኞት ቀርበዋል። አቶ መቆየት ከዚህ የሚከተለውን ፍርድ ይሰጣል አቶ አስተዋይ ልቦና እና አቶ እንደጊዜው የፈርዱትን ፍርድና በሁለቱም ወገን የቀረበልንን ማመልከቻ ተመልክተናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact