Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሕግጋተ እግዚአብሔር.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሕግጋተ እግዚአብሔር.pdf
  • Extraction Summary

ዕብ አ ምሊ ንዚአብሔር ትእዛዛት ምን ያህል አስ ሁሉ ሊያከብሯቸውና ሊፈጽሟቸው መሆናቸውን የሚያስረዳ ነው ምሳ በቅዱስ ወንጌልም እንደተጻፈው የዘለዓለምን ሕይወት ለመውረስ መሠረታዊ መስፈርት መሆኑን የሚያመለክት ነው ማቴ በዚህ ትምህርት መሠረትም ሕን በተባለቕ ኦሪት የታዘዘና በነቢያት ትንቢት የተሰበከው ፍቅር ይህ ነውና ባልንጀራን እንደራስ መውደድ ማለት ከዚህም የበለጠ ትርጉም ተሰጥቶት እናገኛለን የዚህ ማረ ጋገጫ የሚሆነውም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን በተመለከተም «ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲህም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ በማለት የክርስቶስ ሕግ የሆነው ፍቅር በተግባር እንዲገለጥ አስተምሯል ገላ መድ ኃኒታቾችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጽኑ ፍቅሩ የተነሣ የሰው ልጆችን ሸክም ተሸክሞ ሞት የማይስማማው ሲሆን መዋቲ ሥጋን ተዋሕዶ ሞትን ድል እንደአደረገልን ሁሉ የወገኑን ጉድለት ሁሉ በመታገሥ ወደ ድኅነት እንዲደርስ ማድረግም ፍቅርን በተግባር መግለጥ ነው ፍቅር በመላእክት ልሳን ከመናገር በላይ የከበረ ነው እውነተኛ ፍቅር ከዕውቀትና ከልግሥና ሁሉ ይበልጣል።

  • Cosine Similarity

ማጠቃለያ መ መ መርሰድ ሕግ የሚለውን ቃል የአለቃ ኪዳነወልድ ሰፍሌ መዝገበ ቃላት «በቁሙ የተወለጳነየተጻፈ ሥርዓትለማድረግ የሚያዝዝከማድረግ ሚከለክል አታድርጉ የሚል» በማለት ይፈታዋል በዚህ ፍቺ መሠረት በእነዚህ በየፈርጁ የተለያየ ኣሰገዳጅ ወይም ከልካይ ባሕርይ ባላቸው ሕግጋት መሠረትነት ላይ ተመርኩዞ የሚገዛ ወይም የሚያስተዳድር ኣንጽ ኣካል መኖሩን ያስታውሏል ይህ አስገዳጅ ወይም ከልካይ ባሕ ርይ ያለው ትአዛዝ ደግሞ በመናጎገር ወይም በጽሑፍ ሊሰጥ የሚችል መሆኑን መዘንጋት አይገባም ስለሆነም ሕግ ስንል የተጻፈውን ብቻ ሳይሆን ያልተጻፈን በቃልና በል ማድ የሚሠራበትን ሁሇምር የሚያጠቃልል መሆኑን ማስተዋል ይገባል በዚህ ውስጥ በልማድ የሚሠራባቸው ያልናቸው ሰው በተፈጥሮ ባሕርዩ የተነሣ ማንም ሳያዝዘው የሚፈጽማቸውና የሚመራባቸው ሕግጋተ ልቡና ናቸው የሰው ልጆች ፈጣሪ የሆነው ዘለዓለማዊ አምላክ ልዑል እግዚኦብሔር ሰውን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ በሥርዓትና በሕግ እንዲመራ አድርጎታል ለአፈጣጣሩ ሥርዓ ት አበጅቶ ሥራውን የጀመረው እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ከሕግና ክሥርዓ ት ውጭ የሆነ አንድ እንኳ እንዲኖር አልፈቀደምና ለሁሉም እንደየወገኑ የሚመራብበት የሚኖርበት የሚመገብበትና የሚያ ፍበት ሥርዓት ሠርቶለታል ይህ ሕግና ሥርዓት በተለይ በሰው ልጅ ዘንድ በልቡና የተቀረእጸበቃል የተነገረ ወይም የተዳፊ ሊሆን ይችላል በዚህ መልክ ሕጉንና ሥርዓቱን በሰው ልቡና ከመቅረጽ ኣንሥቶ በቃሉ በመናገርና በጽሑፍም ሰመስጠት የሕግ ባለቤትና ምንጭ የሆነው ልዑል አምላክ በየዘመኑ የተለያዩ ሕግጋትን ለሰው ልጆች ገልጧል ከዚህ በመነሣት ሕግ የሚለውን ቃል «በልሱና የተቀረጸበቃል የተነገረበጽሑፍ የሠፈረ ለማድረግ የማዘዝ ከማድረግ ምል ባሕርይ ያለው» በማለት ልንፈታው እንችላለን የአግዚአብሔር ሕግ ክእግዚአብሔር ፈቃድ የመነጨ ባቃለ እግዚአብሔር የተነገረበእግዚአብሔር የተሰጠ በእርሱ ታዘዘ አምላካዊ ድንጋጌ ነው ይህም ሳይታዘዙ እግዚአብሔር የሚወደውን እርሱ የሚደሰትበትን ሁሉ በአእምሮአቸው አንቅተው ከልባቸው አመንጭተው በመሥራት በቅድስና ከኖሩት ቀደምት አበውእግዚአብሔር በቃሉ ብቻ እየዯተናገራቸው ያዘዛኛውን ሰመፈጸም ለቅድስና የበቁትንና በጣቶቹ ጽፎ በጽላት ቀርጾ የሰጣቸውን ሕግ በሥራ ላይ በማዋል ለጽድቅ የታደሙትን ቅዱሳን አባቶቻችንን ዜና መዋፅል በማጥናት የምናረጋግጠው እውነታ ነው በዚህ መነሻም የእግዚአብሔር ሕግ በሦስት ዘመናት ለነበሩት የሰው ልጆች የሕይወት መመሪያ እንዲሆን የተለጠ እንደመሆኑ ሁሉ በሦስት ወገን ተከፍሏል በሕገ ልቡና ዘመን በነበሩት አበው ዘንድ የነበረው ሕግ ሕገ ልቡና ነው በዘመነ ኦሪት የነበፋትም የሚመሩት በሕገ ኦሪት ነበር በዘመነ ወንጌል ያሉትም በሕገ ወንጌል የሚመሩ ሆነዋል በዚህ ምክንያትም ሕገ እግዚአብሔርን በሦስት ከፍሎ ማየት ይቻላል ሕገ ልቡና ሕገ ኦሪት ሕገ ወንጌል ሽ ሕገ ልቡና ከእግዚአብሔር ዘንድ ለሰው በጥንተ ተፈጥሮ የተሰጠው የ መጀመሪያው ሕግ ነው ይህም በሰው ኅሊና ተጽፎ በልቡኖውም ተቀርጸ ከሰውነቱ ጋርም ተዋሕዶ የሚኖር ሁልጊዜም ደጉንተስማሚውን ነገር እንዲሠራ ክፉ የሆነውን ግን እንዲጠላና እንዲተው እንዲሸሸውም የሚ የእግዚአብሔርንም ቅዱስ ፈ»ድ የሚገልጥና የሚ ያሳስብ ነው ይህ ሕግ ማመረት መግሪፖዎችን የማይሻ ነው ምክንያቱም በልብ ሰሌዳነት ላይ የተጻፈ በመሆኑ ጸሐፊውም እግዚአብሔር ነው ሕገ ልቡና በቅዱሳን መላእክት ዘንድ የተጠና ሰለሆነ ከተፈጥሮአቸው ጀምሮ እስከ አሁን አልተ ለዉጠም ለዘለዓለምም አይለወጥም ጸንቶ ይኖራል እንጂ ሰውም እንዴ እነዚህ ንጹሐ ን መላእክት ሃይማኖቱን ሀውቆና ጠብቆ ፈጣዖሄውን በመፍራትና በማምለክ እንዲኖር ነበር የተፈጠረው ሄኖ እንግዲህ ሕገ ልዑና ሰው በአእምሮ ጠባይዕ ዐውቆ እግዚአብሔርን በማምለክ የፈጣሪውንም ፈቃድ በመፈጸም የኖረበትና የሚኖርበት ሕግ ኑውቋ ሮሜ ዴዴ ። ቸቸቸ ቸቸ ዱሻ ሃዓሙገሙጭሙዣንቅሥቅንጭጭሙጭሙቅጭሙሠሑ መጐ ሼፍ ጂዓዱ ና ዳባ ት ጠጩጨጩሑሑጭሑጭወጠሠጠሠብ ዚህ ጻዘለሳለላሳሳላ ስ ሳዳ ብ ል ሻዱገገዘ ደጀና ዖሳሉሶሉሉሰታቦ ህደሙ ሙመሙ ሕግጋተ እግዚአብሔር ክፍል ሦስት ሁለተኛው ትእዛዝ «የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠ ራውን ከበደል አያነጻምውና» ዘጸ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ባለፈው ምፅራፍ የተመለከትነው የመጀመሪያው ትእ ዛዝ በአምልኮተ እግዚአብሔር ላይ የተመሠረተ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የእግዚአብሔርን ስም በተመለከተ የተሰጠ ትእዛዝ ነው የእግዚአብሔር ስሙ ቅዱስ ታላቅና ድንቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ስም እንደማንኛውም ሰው ስም በልማድ የምንጠራው አይደለምፁ ስለሆቋም በጸሎተ ዕጣን ጊ ዚ በመኃልየ መኃልይ «ዘይትህ መልካም መዐዛ አለው ስም እንደሚፈስስ ዘይች ነው» እንደተባለ ባማረ ቃል ስመማጃቹጃ አእንጠራዋለን መኃ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጸሎቷ «ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ነገር አድርጓልና ስሙም ቅዱስ ነው» ብላለች። ኢሳ በትክክልም የእግዚአብሔር ስም ድንቅ ነው እንጂ ለዚህም ነው ድንቅ ብቻ ደግሞ አይደለም የእግዚአብሔር ስም መልካምም ነው ሕዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ በመልእክቱ ክርስቲያኖች የሚጠሩበት «መልካም ስም» ያለው ቅዱስ ዳዊትም «ስምህን እናዓራለሁ መልካም ነውና» በማለት ምስክርነቱን ገልጧል ያዕ ግዚአብሔር ስም ቅዱስ ታላቅ ምስጉን ድንቅ መልካምም መሆኑን አረጋግጠናል እንግዲህ ፃእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ እግዚ አብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና» የሚለው ትእዛዝ የሚመለከተው ይህን ስም መሆኑን ማጤን ሯ ይገባል የትእዛዙም ዋና ዓላማ የእግዚአብሔር ቅዱስ ስም ንጹሐን መላእክት እንኳን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ የሚጠ ሩት ክቡር በመሆኑ የሰው ልጆችም አክብረውት ክብርን እንዲያገኙ ነው የእግዚአብሔር ስም ድንቅ ተአምራትን ያደርጋል የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በቤተ መቅደስ ደጃፍ ተቀምጦ ይለምን ለነበረው ነዳይ ሰው የሰጠው መልስ የዚህ ማረጋገጫ ነው «ብርና ወርቅ የለኝም ይህን ያለኝን ግን እሰጥኻለሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ» ባለው ጊዜ ሰውየው ተነሥቶ ተመላለሰ የሐዋ። » ብለው በጠየቋቸው ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ «እናንተ በሰቀላችሁት በናዝሬቱ በኢየሱስ ክር ስቶስ ስም ነው በማለት የተናገረው መልስ እውነተኛው ድንቅና ተአምራት ሁሉ ሊደረግ የሚችለው በእግዚአብሔር ስምና ኃይል መሆኑን የሚያስረዳ ነው የሐዋ ስለዚህም ነው አባቶቻችን ሐዋርያት እግዚአብሔርን «አሁ ንም ጌታ ሆይለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ሕግጋተ እግዚአብሔር ልጅህም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ ባሪያዎች በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው» በማለት በጸሎት የጠየቁት የሐዋ ይህም የእግዚአብሔር ስም የተአምራት ባለቤት መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው እኛ ባለንበት በዚህ ዘመን «የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል» የሚለውን የነቢዩ ኢዩኤልን ቃል በመጥቀስ ስመ እግዚአብሔርን በመጥራት ብቻ እምነትን ሕግጋተ አግዚአብሔር ዴዴ ። » በማለት የጠየቀው ጥያቄ ይህን የሚገልጥ ነው ኢሳ በሶፎንያስ ደግሞ «በመካ ከልሽም የዋህና ትሑት ሕዝብን አስቀራለሁ በእግዚአብሔ ርም ስም ይታመናሉ» በማለት ስሙ መጠጊያ መታ መኛም መሆኑን ገልጧል ሶፎ በዳዊት መዝ ሙርም «ነፍሳችን እግ ዚአሔርን ተስፋ ታደርገዋለች ረዳታችንና መጠጊያችን እርሱ ነውና ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋልና በቅዱስ ስሙም ታምነናልና» የሚል ቃል ተነግሯል መዝ ይህ ሁሉ የመጽሐፍ ክፍል የሚያስረዳው የእግዚአብሔር ቅዱስ ስም በችግር ጊዜ ቢጠሩት መጽናኛ ቢታመኑበት መጠ ጊያ መሆኑን ነው በጊዜው ሁሉ ረዳታችንና ኃይላችን የሆነውን ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ለባሕርዩ በሚገባው መጠን ልናከብረው እንጂ በከንቱ ልንጠራው የማይገባ መሇኑን ማወቅ ያስፈልጋራፉ ሕግጋተ አግዚአብሔር የእግዚአብሔር ስም የምንባረክበትና የመንፈሳውያን ምሥጢራትን ጸጋ የምናገኝበት ነው በቤተ ክርስቲያናችን ትምህርተ ሃይማኖት ማርነው ሁሉ ወደምሥጢራት የሚያደርሰንን የጥምቀትን ጸጋ የእግዚአብሔር ልጅነት የምናገኘው ስመ ሥላሴን በመጥራት በስሙም በመባረክ ነው ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ «እንግ ዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርት አድርጓቸው» በ ማለት በሰጠው ትእዛዝ ይታወቃል ማቴ ይህ እንግዲህ እግዚአብሔር በለሙ ታጠምቅና ልጆችን ታበዛለት ሐዋር አ ይከደደይይ ሐዋርያ ማካኝነት ለቤተ ክርስቲያን በዚህ ሰማያዊና አምላካዊ ሥልጣን በመ ዋርያት አለቃ የሆነው ቅዱስ ጴጥሮስ በበዓለ ሃምሳ ዕለት የተሰበሰቡትን ሁሉ «ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ» በማ ለት ስመ እግዚአብሔርን ጠርቶ የልጅነት ጸጋ ሰጥቷ ቸዋል የሐዋ ስለምሥጢረ ቀን ዲል የተጻፈውንም ብንመለከት «ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽማግሌዎች ካህናትን ወደ እርሱ ይጥራ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸ ልዩለት» የሚል እናነባለን ያዕ ይህ ቃል ለታመመ ሰው የሚፈጸምን ምሥጢረ ቀንዲል በእግዚአብሔር ስም ማከ ናወን እንደሚገባ የሚያስረዳ ነው በልዑል እግዚአብሔር ስም ምሥጢራትን የመፈጸም ሥልጣን የተሰጠው ደግሞ ለካህኑ ለቄሱ ነው ዘዳ። ን የተመሰገነውንና የተፈራውን ስም ባትፈራ» ብማለት እንዳስጠነቀቀ ዘዳ ስሙን የሚፈሩ የሚያ ሩት የሚገባቸውን መንፈሳዊ ዋጋ ያና ራእደ «ለባሪያዎችህም ለነቢያትና ለቅዱሳን ስም ም ለሚፈሩት ለታናናሾችና ለታላላቆችም ዋጋቸውን ትሰጥ ዘንድ» ተጽፏልና ራእ ቅዱሳን የሆኑ የሰማይ ሠራዊት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ የሚጠሩትን የእግዚአብሔርን ሰም በታላቅ ትኅትና ሆነን «የተቀደሰ ስምህን ኃጢአ ጅር አንደበታችን መጥራት የሚገባን አይደለም» እያልን በክብር ልንጠሬው ይገባል ነቢዩ ቅዱስ ዳዊትም «እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ» በማለት ሁሉም ሰው የእግዚአብሔርን ስም ከፍ ባለ ክብር እንዲጠራ መክሯል መዝ ይህን ቅዱስ ስም ስንጠራ በመፍራትና በማክበር ብቻ ሳይሆን በፍጹም ፍቅርም መሆን ይኖርበታል ይህ ፍቅርም የእግዚአብሔር ጥበቃ ፍጹም መውደድና ቸርነቱ ሁሉ ከእኛ ጋር እንዲ ሆን ያደርጋል በእርሱ ፍቅር የሚኖሩ ቅዱሳን ሁሉ ስሙን በአክብሮትና በፍቅር ይጠሩት እንደነበርና ዛሬም ቢሆን በዚ ህ መልክ የሚጠሩት መሆኑን ሲያመለክት «አቤቱ በቅዱሳንህ አንደበት ስምህ የተቀደሰና ጣፋጭ ነው» ሲል ቅዱስ ዳዊት ዘምሯል እንግዲህ የአምላካችን ስም የከበረና ቅዱስ ሲሆን በተራው ነገር ሁሉና በየአጋጣሚው ልንጠራው አይገባም ምክንያቱም በሆነው ባልሆነው ስሙን በመጥራት ልማድ ወደማድረግ ደረጃ ደርሰን ክብሩንና ፍቅሩን እናጣለንና ነው ከዚህ ይልቅ ልንጠራው የሚገባው በጸሎት ጊዜ ቸርነቱን ስንለምንና ስለተደረገልን ቸርነቱም ስናመሰግን ስጦታውንም ተስፋ በማድረግ መሆን አለበት ቅዱስ ዳዊት «በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ ነፍሴ በቅቤና በስብ እን ደሚጠግቡ ትጠግባለች» «በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ» «ለልዑል እግዚአብሔር ስም እዘምራለሁ» በማለት በተደጋጋሚ የተናገ ራቸው ቃሎች የሚያስረዱት የእግዚአብሔርን ስም እንዴት ባለ ጊዜና በምን ሁኔታ ልንጠራው የሚገባ መሆኑን ነው መዝ በመዝሙር በምናመሰግንበትና በጸሎት በምን ለምንበት ጊዜ ሁሉ እርሱ በመካከላችንና ከእኛ ጋር መሆ ኑን በማሰብ ቅዱስ ስሙን በትኅትና ልንጠራው ይገባናል እርሱ ራሱ «ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና። » የሚሉትና ስሙን በመጥራታቸው ብቻ ከፍርድ ያልዳኑት ሁሉ የተጠ ቀሱበት የጌታ ቃል የሚያስተምረን የእግዚአብሔርን ስም በምንጠራበት ጊዜ ሁሉ ግዴታችን ምን መሆኑን በመገንዘብ ተገቢውን ጥንቃቄ እንድናደርግ ነው ማቴ ለውይይት ተሰብስበው መርሐ ግብራቸውንም በስመ ዴርዴ ሕግጋተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ጀምረው በጸሎት የከፈቱትን ጉባኤ እግዚ አብሔርም የተገኘበትን ስብሰባ ለእግዚአብሔርም ስም የሚገባውን ክብር የሚያቃልሉ ሰዎች የሚንቁ የእግዚ አብሔርን ስም ክብር ረስተዋልና ስሙን በከንቱ ከሚጠሩት ጋር የሚደመሩ ናቸውመዝሙረኛው ባለቅኔ ቅዱስ ዳዊት «የእግዚአብሔርንም ስም አመስግኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ የእግዚአብሔር ስም ቡሩክ ይሁን» በማለት እንደተናገረው በጊዜው ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ማክበርና ከፍ ከፍ ማድረግ ከእኛ የሚጠበቅ ነውሱ መዝ ጻድቁ ኢዮብም «እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን» በማለት የተናገረው ቃል በደስታና በሰላም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በመከራም በፈ ተናም ጊዜ ቢሆን የእግዚአብሔርን ቅዱስ ስም በአክብሮትና በፍቅር መጥራት የሚገባ መሆኑን የሚያስተምር ነው። ስለአባቶቻችን ስለ ሐዋርያት መከራ «እነርሱም ስለስሙ ይናቁ ዘንድ የተገ ባቸው ሆነው ስለተቆጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ» በማለት የተነገረው ቃል ስለእግዚአብሔር ስም መከራ መቀበልም ቢገባ በደስታ ማስተናገድ የሚያስፈልግ መሆኑን የሚያስታውቅ ነው የሐዋ ከዚህ በላይ በየፈርጁ የጠ ቀስናቸው ታሪኮች ሁሉ እያንዳንዱ ክርስቲያን ቅዱሱን የእግዚ አብሔርን ስም አምልኮ ሥርዓትም ሆነ በስብከት መካከል አስፈላጊም በሆነው ጊዜ ሁሉ በአክብሮት በመፍራትና በመን ቀጥቀጥ ሊጠራው ከሚገባ በቀር በከንቱ ያነሣው ዘንድ የማይ ገባ መሆኑን የሚያስተምሩ ናቸው ይህ ስለ ስመ እግዚአብሔር ልንፈጽመው የሚገባ ግዴታችን ነውና በአግባቡ ልናከብረው ያስፈልጋል መ የስመ እግዚአብሔር ክብር እንዲሰበክና እንዲታወቅ ሻሻ ሰ መ ሠ ብ ተመመ መመመ ሙክ ሕግጋተ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራት ባገኙት ሥፍራ ሁሉ እንደቀላል ነገር በመቁጠርና ባለማክበር የእግዚአብሔርን ስም የሚጠሩት ክፉዎችና በልቡናቸው ሃይማኖት የሌላቸው ሰዎች ናቸው እነዚህ ሰዎች በስድብና በእርግማን በፌዝና በጨዋታቸው ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ይጠራሉ በአሳለፉት የሕይወት ዘመ ናቸውም ሆነ ባሉበት ዘመን ሁሉ በውስጣቸው አንዳች ፈሪሃ እግዚአብሔር የለም። » በማለት መለ ሰለት ጌታውም ዘወትር ለሚጠራው ስመ እግዚአብሔር የሚ ገባውን ክብር ባለመስጠቱ አዷረ ራሱን ከዚያ ትፋት አገ ልጋይ ጋር አነፃፀረና ራሱንም በመውቀስ ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ከመጥራት ተቆጠበ ም ደግሞ እንደዚህ ሰው ስለ ስመ እግዚአብሔር ክብር የሚያ ስተምረን አገልጋይ ባይኖረንም ስሙ በተጠራ ጊዜ ሁሉ በፊቱ በመውደቅ የክብር አክሊላቸውንም በማውረድ ለእግዚ አብሔር የአምልኮ ስግደት ከሚሰግዱት ቅዱሳን መላእክት ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ በቂ ትምሀርት ልንወከድ ይገበል ራእ ከዚህ በላይ እንደጠቀስነው እግዚእብሔር ስለ አውነት እንኪ ቢሆን ስሙን ጠርተን እንዳንምል የከለከለን ከሆነ በሐሰት በመማል የእግዚአብሔርን ስም መጥራት ምን ያህል የተወገዘና ከፍተኛ ኃጢአት መሆኑን ማወቅ አያዳግትም አንዳንድ ሰዎች ያልሆነውን የሆነ ለማስመሰል በስመ እግዚአብሔር የሚምሉ ደግሞ አሉ በጣም ሕግጋተ እግዚአብሔር የሚገርሙት ደግሞ ክፉ የሆነውን ነገር ለመሥራት ምለው ታል የሚገቡት ናቸው ለእንዲህ ዓይነቶቹ ሰዎች የገቡትን ቃል ይፈጽሙት በተሻላቸው ነበር አለበለዚያ ሁለት ስሕ ን ይፈጽማሉ ይኸውም የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ይጠራሉ በቃላቸው መሠረት ክፉውን ሥራ በመሥራት ኃጢአትን ያደርጋሉ በመጨረሻም ስለሠሩት ኃጢአት መጠየቃቸውና መቀጣታቸው አይቀርም ንጉሠጮ ሄሮድስ ገባውን ቃል ለመለወጥ በማፈሩ የቅዱስ ዮሐንስን አንገት በማስቆረጥ የበለጠ ኃጢኣትን ሠራ ቀድሞውኑ የገባው ቃል አግባብነት የሌለው ከመሆኑም በላይ የኋለኛው ጥፋት ደግሞ የከፋ ሆነ መልካም ላለማድረግ የሚምሉ ሰዎችም ደግሞ አሉ መልካሙን ነገር ላለማድረግ መማላቸው በራሱ ጥፋት ሲሆን በመሐላቸው መሠረት መልካም አለ ማድረጋቸው ደግሞ ሁለተኛ ጥፋት ነው ምናልባት በተለያዩ ምክንያቶች ተገፋፍቶ ቤተ ክርስቲያን ሳለመሄድ ወይም ንስሐ ላለመግባት ምሉ ይሆናል መልካም የሆነውን ነገር ላለማድረግ መማሉ ሳያንስ ቤተ ክርስቲያን አለመሄዱ ወይም ንስሐ አለመግባቱ የበለጠ ጥፋት ይሆናል ሌሎች ደግሞ ሰውን ካለማመናቸው ያላመኑትን ሰው እንዲምል የሚገፋፉ አሉ። ተናጋሪው እውነተኛ እስከሆነ ድረስ እንዲሁም የሚነገረውን ነገር እውነ ከመሆኑ የተነሣ በተግባር ሲገለጥ የሚታይ እስከሆነ ድሬስ አድ ማጮቹ ያለምንም የመሐላ ማረጋገጫ የተናገረውን የሚያምኑ በመሆኑ መማል አስፈላጊም አይደለም እውነተኛ መሆናችንን ለማረጋገጥ የሚሹ ሰዎች ማረጋገጫ ቢጠይቁን እንኳ እን ዳንምል ልንጦነቀቅ ይገባል እውነተኛነታችን መመዘን ያለበት የተናገርነው እውነት በመሆኑና በተግባር በመገለጡ እንጁ በምን ደረድሬው የመሐላ ብዛት እንዳይሆን በብርቱ ጥን ራስን መጠበቅ ያስፈልጋል ሕግጋተ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ስም ማቃለል በዚህ በሁለተ ኛው ትእዛዝ «የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥ ራ» የተባልን በመሆኑ «በእግዚአብሔር ስም ያለአግባብ አት ማል» የሚል ባለመሆኑ በእውነትም ቢሆን በእግዚአብሔር ስም መማልን የሚፈቅድ አይደለም ይሀም ትእዛዙ ሰፊና ጥልቅ ከመሆኑ የተነሣ ያለአግባብ መማልን ብቻ ሳይሆን ማን ኛውንም ዓይነት ያለአግባብ በስመ እግዚአብሔር መጠቀምን የሚያጠቃልልና ይኸንኑ ደግሞ የሚከለክል መሆኑን ያመለክታል በብዙ ሰዎች አንደበት የእግዚአብሔር ስም እንደዋዛ ሲጠራ እናደምጣለን እነዚህ ሰዎች በሚራገመብበትና በሚሳደቡበት በቀልዳቸውና በተረቶቻቸው በብስጭታቸውና በሚያስፈራሩበት ጊዜ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ከአፋቸው አይጠፋም በእነዚህ ሁሉ የማይገቡ ነገሮች ክቡር የሆነውን ስመ እግዚአብሔር በየጣልቃው መጥራት ምገኛ አሳፋሪ የሆነ ነገር ነው። በሆነው ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዲህ አድርጎ እንዲህ ብሎ ወዘተ እያሉ እንደአምላካቸውና ፈጣ ሪአቸው ሳይሆን እንደ አንድ ጓደኛቸው ሁሉ አፋቸው እንደለመደ ይጠሩታል እንዲህ ሊሆን ግን አይገባምፅ ከሆ ነም የከበረውን የእግዚአብሔርን ስም እንደማቃለል የሚቆጠ ር ነው ስእርግጥ የእግዚአብሔርን ስም አክብረን በአግባቡ ብንጠራው እኛው እንከብራለን እንጂ ለእርሱ ክብር የምን ጨምርለት ሆኖ አይደለም እርሱ በባሕርይ ክብሩ የተመ ሰገነ ነውና እኛ ስላላከበርነው ክብሩ የሚቀነስ አይደለም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ይህን በባሕርዩ ቅዱስ የሆነ ስም ስትጠራ «ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ» ብላ ነው ይህ ስም አጠራርም በቤ ጋ የተገለጠው አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ሁሉ በፈቃዱ የፈጠ ረና የሚገዛ ጌታ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክል ሆኖ በአንዲት ሕልውና የሚኖር ዘለዓለማዊ አምላክ በኃጢ አት ምክንያት ስለአዳም ኃጢአትስሕተት ሞት የተፈ ረደበትን የአዳም ዘር ሁሉ ወደ ሕይወት የመለሰ በሥጋውና በደሙ ዓለምን ሁሉ ያዳነ መድኃኒት መሆኑ የሚገለጥበትና ምሥጢርን የተሞላ ነው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ማለት የእግዚአብ ርይና ለባሕርዩ የሚስማማውን ክብር በሚገባ የበበበዬዩ መድረስ ማለት እንጂ የእግዚአብሔርን ስም ከማክበር ወደመለየት መሄድና ስሙን እንደተራ የተፀውኦ የመጠሪያ ስም በየአጋጣሚው ሁሉ ማንሣት ማለት አይደለም እንኳን ልዑለ ባሕርይ የሆነውን እግዚአብሔርን ቀርቶ በጣም የሚወዱትን ባልንጀራ እንኳን ከመሣሣት የተነሣ በየአጋ ጣሚው መጥራት ይሰቅቃል ይጨንቃል ስለዚህ አንደበትን ልማዳዊ ከሆነ ስም አጠራር መቆጠብና የእግዚአብሔርን ቸርነቱን ከኃያልነቱ ትኅትናውን ከባሕርይ ክብሩ ጋር እያነፃፀሩ በአግባብ ስሙን መጥራት ያሰፈልጋል እግዚአብሔርን ማማረርም ራሱ የእግዚአብ ስም በከንቱ የመጥራት ሌላው ገጽታ ነው አንዳንድ ሰዎች በተቸገሩ ጊዜ በእግዚአብሔር ላይ ያጉረመርማሉ በእርሱ ያመካኛሉ በሆነው ባልሆነው ሁሉ አርሱን ይከስሳሉ በሆ ነው ምክንያት ሁሉ በፊቱ ቆመው ላለመጸለይ ከእርሱም ለመለየት መወሰናቸውን በመናገር «ያስፈራሩታል» በዚህ ጊዜ ሁሉ ስሙን እየጠሩ ነው የሚሰማቸውን ስሜት በቁጣ የሚገልጡት። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ሥራቸውን እንዲ ባርክላቸው ከመጸለይ በስተቀር በዚህ መንገድ ለመጠቀም መፈለጋቸው ትክክል ካለመሆኑም በላይ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራት ነው እንግዲህ ክርስቲያኖች ሁሉ ክርስትናችን በልቡና እምነትና በምግባር የሚገለጥ ሊሆን ከሚገባው በቀር በዚህ ዓይነት ተግባር እንዳይሆን መጠበቅ ያስፈልጋል ሌላው ከዚህ ጋር አብሮ የሚኖረው ደግሞ የክርስቶስን ስም በተለያዩ አልባሳት ኮፍያካናቴራ ወዘተ ላይ በመጻፍና በማተም ለማስታወቂያ መጠቀም የእግዚ አብሔርን ስም በከንቱ ከመጥራት ጋር የሚደመር ነው ስለሆነም ስሙን በከንቱ ከመጥራት መቆጠብ አለብን አንዳንዶች ደግሞ የልጆቻቸውን ስም ሙ ባለማስተዋልና በግድየለሽነት ነው ሰው በእሚብሔር ስም ሊጠራ አይገባውም የእግዚአብሔር ስም የብቻው ነውና ነገር ግን የልጆቻቸውን ስም ለምሳሌ አማኑኤል ኤልሻዳይ አዶናይ አንዱ አምላክ ወዘተ በማለት የሚ ሰይሙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ እየጠሩት ናቸው አማኑኤል ማለት የወልደ እግዚአብሔር የተዋሕዶ ስሙ ነው «እግዚአብሔር ከእኛ ጋር» ማለት ነው የሚገ ልጠውም እግዚአብሔር ሰው የመሆኑን ምሥጢር ነው ታዲያ በዚህ ስም ልንጠራበት ይገባናል። እኛም ባለማስተዋልና ለዚህ ትእዛዝ ትኩረት ባለመስጠታችን እንዳንቀጣ ከእኛ የሚጠበቀውን እናድርግ የሰው ባሕርይ ደካማ ነውና እግዚአብሔር ሰንበትን ሠራለት ነቢዩ ሙሴ «እግዚአብሔር ሰንበትን እንደሰጣችሁ እዩ» በማለት መናገሩ የዚህን ስጦታ ዓላማና ምክንያት አስተውሉት ለማለት ነው ሰንበትም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ በሰው ልጆች ላይ የተጫነ ቨክም ወይም ዕዳ ሕግጋተ እግዚአብሔር አይደለም የፈጠረን እግዚአብሔር ደካማ ባሕሪያችንን ስለሚያውቅ ከሳምንቱ ዕለታት አንዱን ሰንበትቾ አድርጎ ለዕ ረፍት ሰጠን ከድካማችን የተነሣም በየዕለቱ መሥራት አንችልምና ሰንበትን ማክበር ለሥጋም ጠቃሟ ነወው አ ልጅ አቅሙ ውሱን ነው ከአቅሙ አንድ ው ስድስቱን ቀናት ለመሥራት የሚያስችል ባተኛው ቀን ግን ማረፍ አለበት አሊያ ሚራ ል ቀናት በሙሉ አቅሙ በመሥራት የሚፈለገውን ው ች ሉ ምጣት አይችልም ስለዚህ ሰንበትን ግክ ልጆች ጠቃሚ ነው እዚህ ላይ ሰንበት የተሰጠበት ምክንያት ለሥጋ ፅረ ፍት ብቻ አለመሆኑን ማስተዋል ይገባል እግዚአብሔር ሰንበትን የሰጠበት ሌላው ምክንያት ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር ለሥጋዊ ፍላጎቱ ብቻ ሲቃትትና ሲደክም መቁ ኞኝ ሲያስብና ለሥጋዊ እርካታ ሲሠራ እንዲውል ብቻ ሳይሆን ሥጋውን አሳርፎ የነፍስ ሥራ እንዲሠራበት በዚህ ዓለም ባረፈው ዕረፍት የማያልፈውንሰማያዊ ዕረፍተ ነፍስ እንጂ ያስብ እንዲመኘው እንዲለምንና በሕይወት ዘመኑም ስለሰጠው መንፈሳዊ በረከት እግዚአብሔርን እንዲያመሰ ግንበት ጭምር ነውሹ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም «ሰንበት ስለሰው ተፈጥሯል እንጂ ሰው ስለሰንበት አል ተፈጠረም» በማለት ያስተማረው ሰንበችቾ ለሰው መ ንን ለሥጋዊና ለመንፈሳዊ የተሰጠ መሆኑን የሚያስረዳ ፃ ማር እንግዲህ እግዚአብሔር ሰንበትን የሰጠን ፍት በማጣት እንዳይደክምና በምንሠራው ሥራም ውጤራ ማ መሆን እንችሉ ዘንድ ነውና ልናመሰግነው ይገባል እርሱ «በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ አንተም ልጅሀያ። ሔጌጭሎሎጭጥሑገቲህገብዝብብወወወጭቋካህህገህናጠብገብጩጭጭፍቹ ባጣገኀ ስለ ሓዝ ከከ ስ »ሙ ቪቋፋፍቄፍላሳነለላበለለበጭጭሎጭፍወወወወሠባዛናበጻጠጭጭሳባናበቂፎሠፎፎቸጠበላበኋበበበበበበበበኋባ ናው ሕግጋተ እግዚአብሔር ዴፎ ሥራ በመሥራት የኣገኘውን ደስታ ለማጠየቅ ለመግለጽ መሆኑን ማስተዋል ይገባል ስለዚህም በዕለተ ሰንበት ከተግባራተ ነፍስ ርቆ ተቀምጦ መዋል የሐዲፅ ኪዳንን ያሰንበት አከባበር ትርጉም ካለማወቅ የተነሣ ስለሰንበት የተሰጠውን ትእዛዝ አለማክበር ነጦ ሰንበትን «መቀደስ» ማለት የተለየ ማድረግ ሣክበር ማለት ነው በሌሎች ዕለታት ከሚሠሩት ተግባራተ ሥጋ ሁሉ ተለይቶ በዚህ ቀን ተግባረ ነፍስን መፈጸም መኃፈሳዊና መልካም ሥራን ሲሠሩ መሙቀል ነው ከሊሎቹ ቀናት ሁሉ ይህችን ፅለት ለእግዚአብሔር ክብር መለየት ማለት ነው ሰንበትን እግዚአብሔር የሚደሰትበትንና የሚወደውን ሥራ በመሥራት ማሳለፍ ነው እንጂ የሥጋን ፈቃድ ሲ ፈጽሙ መዋል ተገቢ አለመሆኑን ማጤን ያስፈልጋል በመሆኑም በሰንበት በረከት የምናገኘ ነበትን የምንጠቀምበትን መንፈሳዊ ሥራ መሥራት ይገባናል ከዚሁ ጋር በየሰንበቱ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ለእርሱ አገልግሎት ከእርሱም ጸጋና ረድኤትን ለማግኘት የተቀፉደበ አድርገን ከክፉ ሥራ ርቀን እንድናከብረው የሚሻ መሆኑን መዘንጋት ኣይገባም ሰንበት የወደድነውን ሁሉ ልንፈጽምበት አልተሰጠ ንም የሰንበት ውሉኣችንን ለሰንበት ጌታ ለእግዚአብሔር ሰጥተን በዚህ ቀንም እርሱ ያደረገልንን ቸርነት እያሰብን በ ማመስገን መንፈሳዊ ዋጋ የሟ ገኝባቸውን ቅዱሳት ተግባራ ት መፈጸም ይኖርብና ይህም ከሰንበት ረድኤት በረከትን ለመሳተፍ ያበቃና ል ይህን ትእዛዝ በመተላለፍ ከመከሰስም ያድነናል ለዚህም እርሱ በቸርነቱ እኝዳ ዳግ የሰንበት ወዳጆች የሕጉ ታዛቸች እግጂያኒርነሃሄዷቷጁ ይሁንልን መሯ ሕግጋተ እግዚአብሔር ክፍል አምስት አራተኛው ትእዛዝ «አባትህንና እናትህን አክብር እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲ ሬዝም» ላ ዘጸ የትእዛዙ ውጫዊ ትርጉም በመጀመሪያው ውጫዊና ጥንታዊ ትርጉሙ በሰዎች ዘንድ ታዋቂነትንና ተቀባይነትን ከማግኘቱና አሁን ከደ ረሰበት ደረጃ በፊት ይህ አራተኛው ትእዛዝ ወላጅ እናትና አባትን ማክበር ቦሚሟል ብቻ የተወሰነ ትርጉም ነበረው ይሁን እንጂ ዘመን ዘመንን እየወለደ ጊዜም በጊዜ እየተተካ በሄደ መጠን ይህ ጠባብ ትርጉም እየሰፋ ምሥጢራዊ ትንታኔውም እየበዛ የዕንሰ ሃሳቡ ወሰን እየጠለቀ መሄድ ጀመረፅ ስለሆነም የዚህ ትእዛዝ ፍች ከውጫዊና ቀጥታ ትርጉም ከወላጅ አባትና እናት በተጨማሪ ወደጎን ቀጥታ ወደላይና ወደታች ያሉ የሥጋ ዘመዶችን መንፈሳውያን አባቶችን ካህናትን መምህራንን በከፍተኛ ሥልጣን ላይ ያሉትን ከአክባሪው በላይ የሆኑትን ሁሉ የሚያጠቃልል ሆነ። በተለይም ክህነት ለአሮን ልጆች ብቻ የተወሰነበት የሙሴ ሕግ ከመሠራቱ በፊት የክህነትን ሥራ የሚፈጽመው የቤተሰቡ ኃላፊ የሆነው አባት ነው ጸድቁ ኢዮብ ስለእያንዳንዱ ልጁ የሚቃጠል መሥዋዕት እንደኣቀረበና «ምናልባት ልጆቼ በድለው እግዚ አብሔርን በልባቸው ሰድበው ይሆናል ብሉ» እንደተናገረ ኢዮ ስለዚህ አባት ስለልጆቹ የሚያማልድ ከእግዚ አብሔርም የዩያስታርቃቸው የቤተሰቡ አማላጅ ነበር ራዎችን ኖኅ አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብም ሁሉ እንዲሁ የአባት በረከት ታላቅ ስጦታ በመሆኑ ልጆች ሁሉ የአባቶቻቸውን ቡራኬ ለመቀሰል አብልጠው ሥራ መሥራት በዕንባም ይህን ቡራኬ መጠየቅና የሚችሉትን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለባቸው ምክንያቱም ከአባቱ በረከትን የተቀበለ ሕግጋተ እግዚአብሔር ማንም ቢሆን እንዲሁ ከእግዚአብሔር በረከትን ይቀበላልና ይስሐቅ ያዕቆብን እንደባረከው ተመልክተናል ምንም እንኳ ያዕቆብበብልጠት ቡራኬወዓን የተቀበለ ቢሆንም በረከቱ ግን እርግጠኛጽ በኋላም በእግዚኣብሔር ዘንድ ተቀባይነትን ያገኝ ጎበርፍአባቱ ይስሐቅ የባረከውን ያዕቆብን እግዚአብሔር ባረከው ዘፍቀ ኤሳውም በመጮህ ይሀን የአባቱን በረከት ይሻእንደነበር ተጽቋል ዘፍ የአባቶችን ቡራኬ እግዚአብሔር ካጸደቀው እርግ ሣናቸውም አጽድቆታል ከፍ ብለን እንደተመለከትነው ኖኅ ከነዓንን «ከነዓን ርጉም ይሁን ለወንድሞቹም የባሪያ ዎች ባሪያ ይሁን የሴም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ከነዓ ንም ለእርሱ ባሪያ ይሁን እግዚአብሔርም ያፌትን ያስፋ በሴምም ድንኳን ይደር ከነዓንም ለእርሱ ባሪያ ይሁን» እያለ የልጁን ልጅ ከነዓንን ሦስት ጊዜ የረገመበት መርገም መድኃኒታችን ለከነናዊቱ ሴት በሰጠው መልስ የጸደቀ መሆኑ በቂ ማረጋገጫ ነው አባታችን ያዕቆብም አሥራ ሁለቱንም ልጆቼን ወደእርሱ ሰብስቦ እንደባረካቸው በዚ ያው መሠረትም ቡራኬው እግዚአብሔር በወሰነው ጊዜ የተፈጸመ መሆኑን ቅዱስ መጽሐፍ ያስረዳናል ዘፍ እስከ ፍጻሜው እግዚአብሔር ፍቅርን በእናትና በአባት ደግነት መስሎታል እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ግንኙነትና የፍቅሩን ጥልቀት ለማሳየት ሲፈልግ ይህን ፍቅሩን አባትና እናት ለልጆቻቸው ከሚኖራቸው ፍቅርና ርኅራዔ ጋር አመ ሳስሎታል እግዚአብሔር አምላክ የፍጥረት ሁሉ ገዥ እንደ መሆኑ መጠን ሁሉ የእጁ ሥራዎች በእርሱም ሥልጣን የሚ ተዳደሩ ናቸውና እርሱንም እግዚአብሔር እንለዋለን ለእኛ ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሣም «አባታችን» ብንለው ይወዳል ስለዚህም ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጸሎት ባስተማረበት አንቀ «በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ» ሕግጋተ እግዚአብሔር እንድንለው ያዘዘን ሐዲስ ኪዳን ይህን የእግዚአብሔር አባታዊ ርኅራዔ በሚገልጡ ብዙ መጻሕፍትየተመላነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶሌእ ከተናገረው ብንጀምር ስለሚያስፈልገን ነገር እንዳንጨነቅ ባለተማረን ጊዜ «አት ጨነቁ ይህ ሁሉ እንደሚያስፈልጋችሁ የሉማቹ አባታችሁ ያውቃልና» ካለ በኋላ በሌሳ ጊዜ ደግሞከሰማይ ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገር ይሰ ጣቸው። ማቴ ልጆች እናትና አባታቸውን መውደድ አለባቸው ይህ ለወላጆቻቸው ያላቸው ፍቅር ለእግዚአብሔር ካላቸው ፍቅር የበለጠ እንደሆነ ግን እግዚአብሔር አምላክ «ማንም ወደእኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠሳ ደቀመዝሙሬ ሲሆን አይችልም በማለት የተናገረውን ቃል ልብ ሊሉት የስፈልጋልፎ ሉቃ ይህ እንግዲህ ወላጆች ከፍቅረ እግዚአብሔር ሊለዩት የሞከሩ መ ዴዴ ሕግጋተ እግዚአብሔር እንደሆነ ፈቃዳቸውና ሃሳባቸውም እግዚአብሔርንና የእግዚ አብሔርንም ፈቃድ የሚቃረን የሆነ እንደሆነ ስለ እግዚአ ብሔር ፍቅር ብሎ ሌላውን ነገር ሁሉ ለወሳጆቹም ያለ ውን ፍቅር ጭምር መተው የሚገባ መሆኑን የሚያስተምር ነው እግዚአብሔርም ደግሞ «እውነት እላችኋለሁ ስለእኔና ስለወንጌል ቤትን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን የተወ አሁን በዚህ ዘመን መቶ እጥፍ በሚመጣውም ዓለም የዘለዓለም ሕይወት ዮማ ይቀበል ማንም የለም በማለት የተናገረው ቃል ከፍቅረ እግዚአብሔር ሊበልጥ የሚገባው መኖር የሌለበት መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው ማር እግዚአብሔርን ማፍ ቀር ምንንም ማንንም ከማፍቀር በላይ መሆን አለበት ወላ ጆችን ማፍቀርና ማክበርም እግዚአብሔርን በማፍቀርና በማ ክበር ውስጥ ሊጠቃለል ይገባል እንጂ ከፍቅረ እግዚአብሔር የበለጠ ሥፍራ ይዞ መገኘት የለበትም ስለአባት ወይም እናት ፍቅር ብሎ ከእግዚአብሔር ትእዛዛት አንዱን እንኳ መጣስና በክፉ ሥራ ከወላጆች ጋር መተባበርም አይገባም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሁም በቤተ ክርስቲያን ታሪክ የተመዘገቡና አብነት ሊሆኑን የሚችሉ ወጣቶችን እንደሚከተለው እንጠቅሳለን አባቱን የገሠፀው ዮናታን ዮናታን ዳዊትን እንደሚወደውና ንጉሠ ሳኦል ደግሞ ከቅናት የተነሣ ዳዊትን ለመግደልና ለማጥፋት እንደተነሣሣበት የሚገልጠው ታሪክ በመጽሐፍ ተመዝግቧል ይህን ሃሳቡን ከፍጻሜው ለማድ ረስም ከአንድ ጊዜ በላይ ሙከራዎች በሳኦል ተደርገዋል ይሁን እንጂ የንጉሥ ሳኦል ልጅ የሆነው ዮናታን ዳዊትን ለማ ዳን የበኩሉን ጥረት ያደረግ ነበር ዮናታን እውነት በአን ደኛው በኩል መኖሩንና አባቱ ሳኦል ደግሞ ለእውነት ተቃ ራኒ ሆኖ መቆሙን በሚገባስለ አስተዋለ እርሱ ከእውነት ጋር ወግኖ አባቱን ሳኦልን ተቃወመው የአባቱንም ዓላማ ለማሰናከል የተቻለውን ያህል ብዙ ሙከራ አደረጊ ሆ ሕግጋተ እግዚአብሔር ዴሬ ። ኤልፋዝ በልዳዶስና ሶፋር የተባሉት ሦስት የኢዮብ ጓደኞች ከጻድቁ ኢዮብ ጋር ያደረጉት ክርክር ሃያ ስምንት ምዕራፎችን ያጠ ቃለለ ነው አራተኛው የኢዮብ ወዳጅ ኤሊሁ ግን የሁሉም ታናሽ ስለነበረ አንዲት ቃል እንኳ ሳይናገር በጸጥታ ክርክራ ቸውን ያዳምጥ ነበርፁ ክርክራቸው ውጤት አልባ እንደሆነ ባዞ ጊዜ ግን እንዲህ አለ «እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ ስለዚህም ሰጋሁ ዕውቀቴን እገል ጥላችሁ ዘንድም ፈራሁ ኢዮዙ ኤሊሁ ታናናሾች በዕድሜ ታላቆቻቸው ባሉበት ከመናገር ይልቅ ስለታላ ቆቻቸው ክብር ዝም ማለት እንደሚገባቸው ያስተምራል ለታናሹ የሚገባው ተቀምጦ በጸጥታ ማድሞጥ ማስተዋልና መማር ነውና ከመነኮሳት ሕይወትም ፍጹሙ ማዕከላዊው ባሉበት ወጣኒው ይናገር ዘንድ አይፈቀድለትም ሕጋቸው ሕግጋተ እግዚአብሔር አ ትው ው አ ትሕትናና አክብሮት ነውና በዚህ ረገድ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ለልጁ ለጢሞቴዎስ በላከው መልእክቱ «ሸማግሌ የሆነውን አትገሥፀው እርሱን ግን እንደአባት ጎበዞችን እንደወንድሞች የሸመገሉትን ሴቶች እንደ እናቶችም ቆነ ጃጅቱን እንደ እኅቶች ባፍጹም ንጹሕና ለምናቸው» በማ ለት መመሪያ መስጠት በዕድሜ ታሳላቅ የሆኑ መከበር እንደሚገባቸው የሚያስተምር ነው ጢሞ ከዚ ህም ሌላ ለሮም ሰዎች በጻፈው መልእክቱ «በጌታ ሆኖ ለታ ወቀ ለሩፎን ለእኔና ለእርሱም እናት ሰላምታ አቅርቡልኝ» ሲል የሩፎንን እናት እንደ እናት በማክበር መሆኑ ግልጥ ነው ሮሜ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስም ቅዱስ ማር ቆስን ልጄ ማለቱ በዕድሜ ስለሚበልጠውና ታሳላቁ ስለሆነ ነው «ልጄም ማርቆስ ሰሳምታ ያቀርብላችኋል ጴጥ ጌታችን አምሳካችን ኢየሱስ ክርስቶስም በሠርጉ ቤት ስለሆነው ነገር ሲናገር «ማንም ለሠርግ ቢጠራህ በከበሬታ ስፍራ አትቀመጥ ምናልባት ከአንተ ይልቅ የከበረ ተጠርቶ ይሆናልና» ማለቱ ታላላቆችን ማክበርን የሚያስተምርና በታላላቆች መካከል በተቀመጥን ጊዜ ሁሉ ልንዘነጋው የማ ይገባ መመሪያ ነው ሉቃ መጽሐፍም ደግሞ «በሽ በታሙ ፊት ተነሣሩ ሽማግሌውንም አክብር» በማለት ያዝዛል ዘሌ በዕድሜ ታላቁ ከሆነ ሰው ጋር የሚጓዝ ማንም ቢሆን ታላቅየው የተሸከመውን ተቀብሎ ማገዝ ይገባዋል ይህም የአክብሮት ሌላው ገጽታ ነውና ከታላላቆቹ ጋር የሚነ ጋገርም ሰው ሁል ጊዜ የሚበልጠውን ክብር ለታላቁ በመ ጠትና እርሱንም በማስቀደም ትሕትና በተሞላበት ሁኔታ አክብሮቱን መግለጥ አለበት ከዚህም ሌላ ከዕድሜ መስፈርት ውጭ የበለጠ መንፈሳዊ ጸጋና ዕውቀት ላላቸው መንፈሳውያን አባቶች ክብደን መስጠት ተገቢ ነው ስለዕድሜአቸው ብቻ ሳይሆን ስለመንፈሳዊ ጸጋቸውም ልናከብራቸው ይገባል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥም ቢሆን በዕድሜ ታላላቆች ሆነው የሚያጠፉና እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚያሳዝኑ ለምሳሌ ነ መዝ መክ የመኖራቸውን ር ያህል በዕድሜ ወጣቶች ሆነው መንፈሳዊ ጸጋቸው ከፍተኛ የሆነ አስተዋዮች ሊኖሩ ይችላሉና ለምሳሌም ዮሴፍ ዳንኤል ቅዱስ አትናቴዎስ ወዘተ እነዚህ ወጣቶች በነበሩ በት ዘመን ስለመንፈሳዊ ጸጋቸው ክብር የተገባቸው ነበሩ ባለ ማዕረጉን ማክበር በማዕረግና በከፍተኛ የሥልጣን የተሾመውም ሰው ክብር ይገባዋል ቅዱስ መድፈሩ ስለፈ ህ በግልጽ የሚያስተምረን ነገር አለ ደጉና ጻድቁ ኢዮብ ከ ማዕረጉና ከሀብቱ የተነሣ «ለድሀው አባት ነበርኩ» እለ ኢ ዮጋን ጻድቁ ቅዱስ ዮሴፍ በፈርዖን ቤት ላይ አዛዥ እ በተሾመ ጊዜ «እግዚአብሔር ለፈርዖንአባት አደረገኝ» ፃለቱ ስለማዕረጉ ከፍተኛነት ሲሆን ከዚህም የተነሣ ክብር የተገባው መሆኑን ሲናገር ነው ዘፍ ሶርያዊው ንዕ ከለምፁ ይድን ዘንድ በዮርዳኖስ ውኃ ለመጠመቅ ፈቃደኛ ባልሆነ ጊዜ ባሮቹ «አባት ሆይ ነቢዩ ታላቅ ነገርስ እንኳ ቢነግርህ ኖሮ ባደረግኸው ነበር» ያሉት ስለወለዳቸው ሳይሆን ከማዕረጉ የተነሣ ስላለው ክብር ነው ነ። ዘፍ ዘዳዳ ከፍ ብለን ከጠቀስናቸው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እንደተረዳነው አመፀኞችንና ሕግ ተላላፊዎችን መግፉል የተ ፈቀደ በመሆኑ እንደኃጢአኒ ተቆጥሮ ወይም «አትግደል» ሬሬሬክግጋተ እግዚአብሔር የሚለውን ትእዛዝ እንደመሻር ተወስዶ የሚያስቀጣ አይደ ለም በሐዲስ ኪዳንም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «ለቀደሙት አትግደል እንደተባለ ሰምታችኋል የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል» በማለት ሲናገር የጠቀሰው ሕግ በዘ ጸአት «አትግደል» የተባለውንና በዘሌዋውያን ደግሞ «ሰውን እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል» የሚ ለውን ነው ዘጸ ዘሌ ከዚህም በላይ መግ ደል ብቻ ሳይሆን በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ወንድ ሙንም የሚሰድብ የሸንጎ የገሃነምም ፍርድ የሚገባው መሆኑን በመግለጥ ይህን ሕግ እንደአጠበቀው እንመለከታለን ማቴ የትእዛዙ ጠቃሚነት በዚህ ምድር በምንኖርበት ዘመን በምንሠራው በማን ኛውም ኃጢአት በምንም መንገድ ይሁን በምን አንድን ወይም ብዙ ሰዎችን እአንጎዳለን የገደልነው እንደሆነ ግን እናጠፋዋለን በምድር ላይ የመኖር ዕድሉም ፈጽሞ ይወድ ማል መግደል የሰውን ሕይወት በእጅጉ ይጎዳል የሰው ሕይወት የራሱ ባለመሆኑና የሰውን መድረሻና ፍጻሜ ሊወስነው የሚችለው ፈጣሪው እግዚአብሔር ብቻ በመሆኑ መግደል በእግዚአብሔር ሥልጣን ገብቶ በደል መፈጸምም ጭምር ነውና ያስጠይቃል የሰውን ሕይወት ሊቆጣጠርና ከጠፋም በኋላ ሊተካው የሚችል ማንም የለም እግዚአብሔርም እርሱ እስከወሰነው ዘመን ብቻ እንዲኖር ነው የፈጠረው የሕይወትና የሞት ቁልፍ በእግዚአብሔር እጅ ብቻ የተያዘ ነው በመግደል የሚፈጸም ኃጢአትም ሊጠገን የማይችል በመሆኑ ከባድ ነው ሰው በሌላ ሰው ላይ ስለሠራው በደል ሊክስ ይችላል የሰደበውን ሰው ክብር ለመግለጥ ይቅርታ ሊጠይቀው ይችላል የነጠቀውን ንብረትም ሊመልስለት ይችላል መግደል ግን ከዚህ የተለየ ነው ማንም የገደለውን ሰው ሕያው ሊያደርግ አይችልምና ንስሐ ሕግጋተ እግዚአብሔር ያልገባውን ሰው መግደል ደግሞ የመግደልን ኃጢአት የበለጠ ያከብደዋልምክንያቱም ሟቹ በንስሐ ስለዘለዓለ ማዊ ሕይወቱ የነበረውን ተስፋ ፈጽሞ የሚያጨልምበት ስለ ሆነ ነው የሞተው ሰው ሞቱ በሥጋም በነፍስም በመሆኑ ዕ ጣ ፈንታውም ወደ ሲኦል መጣል ነውና የገዳዩ ኃጢአት እጅግ ከባድ ይሆናል ይህን እንግዲህ መግደል ምን ያህል የከፋና የሚያስጠይቅ ከባድ በደል መሆኑን የሚያስረዳ ነው ነፍሰ ገዳይ ሰው የራሱም ገዳይ ነው የሠራው ኃጢ አት ራሱንም ቢሆን ወደ ሞትና ወደሲኦል የሚያደርሰው ነውና ይህ ሁሉ የተነገረው መግደልም እጅግ ከባድ ነው ያልነው ለንስሐ ያልበቁ በኃጢአት ዓለም ወይም በክፉ ሥራ የሚኖሩ እግዚአብሔርም በገባላቸው ቃል ኪዳን መሠረት የመዳን ተስፋ ያላቸውን ሰዎች በተመለከተ ነው ንስሐ ገብቶ የሚጠራበትን ቀን የሚጠብቀውንና የዘለዓለም ሕይ ወት ተስፋው የተረጋገጠለትን ሰው የገደለውስ የሚል ጥያቄ መነሣቱ አይቀርም ማንም ይሁን ማን ሰውን መግደል ኃጢአት ነው በተለይም በሕይወቱ ቅድስና በአገልግሉቱ በተሰጠው ማንኛውም ጸጋ ቢሆን ወገኖቹን ሊረዳ የተቻለውንም ለኅብረተሰቡ ሊያበረክት የሚችለውን ጠቃሚ ሰው መግደል የእግዚአብሔርን ሕንፃ ከማፍረስ በተጨማሪ በዚያ ሰው ለሚጠቀመው ሕዝብ ጉዳት ነው የበደሉ መጠንና የ አቱ ክብደትም በሟቹ ጠቃሚነትና አስፈላጊነት መጠን የሚመዘን ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም «ነቢ ያትን የምትገድል ወደእርሷ የተላኩትንም የምትወግር» በማ ለት ኢየሩሳሌምን የወቀሳት በእግዚአብሔርም በሕዝብም ዘንድ ከፍተኛ ጠቃሚ አገልግሎት ሊያበረክቱ የሚችሉት ቅዱሳን በክፋት ልጆች በመገደላቸው ነው ማቴ በሌላም ቃል «ከጽድቁ ከአቤል ደም ጀምሮ መቅደስና በመሠዊያው መካከል እስከገደላችሁት እስከ በራ ክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ በምድር ላይ የፈሰሰው የጻድቅ ደም ሁሉ ይደርስባችሁዘንድ» በማለት የተናገረው በግፍ ስለተገደሉት ደጋግ ኣበው ነው ማቴ በዚህ ሕግጋተ እግዚአብሔር ምንባብ ውስጥ «የጻድቅ ሁሉ ደም» የሚለው ሐረግ የደጋግ ሰዎችን ደም ማፍሰስና መግደል ከባድ ኃጢአት መሆኑንና የሚያስከትለውንም የተጠያቂነት አደጋ የሚያመለክት ነው ቃየን ወንድሙን አቤልን በገደለው ጊዜ እግዚአብሔር ቃየንን «የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደእኔ ይጮኻል ማለቱ የቃየን በደል ከባድ መሆኑን የሚያሳይ ነው ዘፍ አቤል ስለመገደሉ የተናገረው ነገር አልነበረም ቢሆንም ሰማያዊ ፍርድ ይህን ይሻል እግዚ አብሔር ደም የሚያፈሱትን ይበቀላልና ስለዚህ እግዚ አብሔር አምላክ የተበቀለው ስለአቤል ብቻ አይደለም በጭካኔ ወንድሙን የገደለው ቃየን እግዚአብሔርን «እነሆ ዛሬ ከምድር ፊት አሳደድኸኝ የሚያገኘኝም ሁሉ ይገ ድለኛል ባለው ጊዜ እግዚአብሔርም መልስ «እንግዲህ ቃየንን የገደለ ሁለ ሰባት እጥፍ ይበቀልበታል» በማለት ቃየንን ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው ምልክት አደረገበት ዘፍ ይህን ያደረገበት ምክንያት ሰው ሁሉ ነፍሰ ገዳዩን ለመበቀል እጁን እንዳያነሣ ነው በቀል የእርሱ የልዑል እግዚአብሔር ነውና ነፍሰ ገዳዩን በመግደል መልካም ያደረገ እንዳይመስለውም ነው የተገደለው ሰው ደግሞ ደግም ሆነ ክፉ ነፍሰ ገዳዩን ከተጠያቂነት የማ ያድነው ከመሆኑም በላይ መግደል ደግሞ ከባድ ኃጢአት ነው እግዚአብሔር አምሳክ ደም የሚያፈሱትን በራሱ መንገድ ሳይበቀላቸው አይቀርምሰዎቹ ደጋግ እንኳ ቢሆኑ ሰው የገደሉ ከሆነ እግዚአብሔር በሆነው ነገር ይበቀላ ቸዋል። እርሱ የቤተሰቡ ራስ ነውና ስለሚስቱም በቤቱ ስለሚኖሩ ሁሉ ኃላፊነት አለ በት የሁሉንም መንፈሳዊ ሕይወት በሚገባ ካልመራና ማኅበራዊ ኑሮውን ብቻ የሚመለከት ከሆነ እንደ ኢያሱ «እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን» ለማለት አይች ልም ኢያ ስለእነዚህ በግድየለሽነት ስለሚ ያስተዳድራቸው የቤተሰቡ ነፍሳትም እግዚአብሔር ይጠ ይቀዋል በነፍስ ገድሏቸዋልና እንዲህ ዓይነቱ ሰው ጋብ ቻና ትዳር መንፈሳዊና ሰማያዊ መሆኑን ዘንግቶ ቤቱን «አነስተኛ ሲኦል» አድርጓታል ከልጆቹ አንድ እንኳን የእግዚአብሔርን መንገድ መከተል ቢፈልግ ብዙ መከራ መቀበል አለበት ይህን የመሰለው አባት በፍርድ ቀን ከመጠየቅ አይድንም ከሁሉ ነገር በፊት ጋብቻ መን ፈሳዊና ለእግዚአብሔርና ለቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ፍሬዎች የሚገኙበት መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው ይህን ሕግጋተ እግዚአብሔር ዴሬ ዴዴ መገንዘብ ልጆቻቸውን በቀና ሃይማኖት አጽንተው በሥነ ሦግባር አሳድገው በመንፈሳዊ የሕይወት ጎዳና የሚመሩትን አባቶች ሁሉ በአድናቆትና በታላቅ ክብር እንመለከታቸ ዋለን እነርሱ ሬቂቁንና ከእነርሱ የሚጠበቀውን መንፈሳዊ ግዴታ የተረዱና የጋብቻቸውን ዋና ዓላማም ጠንቅቀው ያውቁ ናቸውወ ለልጆቻቸው የመጥፎ ሥራ የክፉ ምግባርም ምሳሌ የሚሆኑ በቤት ውስጥም ዘወትር የሚጨቃጨቁቱና ክፉ ቃላ ትን በመመላለስ የሚነጋገሩ በቤታቸውም ሰላም የሌላቸው ወላጆች የልጆቻቸውን የኑሮ ኣቅጣጫ በማበላሸት ለውድ ቀታቸው ከፍተኛ የሆነ ተጽእኖ ያደርጋሉ እነዚህ ወላጆ ችም ልጆቻችንን አልገደልንም ለማለት ኣይችሉም እነር ሱም የልጆቻቸውን የመንፈሳዊ ሕይወት ተስፋ ገድለውታል አጨልመውታል ለልጆቻቸው ያሳዩአቸውና በአእምሮአቸው ውስጥ የቀረፁት እግዚአብሔር የማይወደውንና የትአዛዛቱም ተቃራኒ የሆነውን ዓለማዊና ሥጋዊ ምግባር ነውና ስለዚህ ወላጆች በአነጋገራቸው በአለባበሳቸው በኑሮአቸው በአመጋገባቸው በሥርዓትና በምግባራቸው ሁሉ የልጆቻቸውን መንፈሳዊ ሕይወት በማበላሸት የገሃነም ባሮች በማድረግ ለዘለዓለም እንዳይገድሏቸው መጠንቀቅ ይኖር ባቸዋል መግደል የአንድን አካላዊ ሕይወት ሕልውና ማጥ ፋት ብቻ ወይም ምድራዊ ሕይወቱን ማሳለፍ ብቻ እንዳ ይመስለን የአንድን ሰው ሃሳብ ማጥፋት መንፈሳዊ ሕይወቱ ለዘለዓለም ወደማይወጣበት የሞት ኑሮ መጨመርም ነፍሰ ገዳይነት መሆኑን ማወቅ ይገባል አንድ ሰው ኃጢአትን እንዲሠራ ምቹ ሁኔታ መፍጠ ርና ማሰናከልም የነፍስ ግድያ ነው ሰው በእኛ ምክንያት በኃጢአት የወደቀ እንደሆነ በኃጢኣቱ የተነሣ ምዉት ነውና ይህን ሰው የገደልነው እኛ መሆናችንን ማወቅ ያስፈልጋል ለውድቀቱ ምክንያት ነንና ስለዚህም እግዚአብሔር ይጠይ ቀናል በመጽሐፍም «በእኔም ከሚያምኑ ከእነዚህ ከታና ናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ የወፍጮ ድንጋይ በአን ገቱ ታሥሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር ወዮ ለዓለም ስለማሰናከያ ማሰናከያ ሳይመጣ አይቀርምና ነዢ መ መ ሕግጋተ እግዚአብሔር ግን በአርሱ ጠንቅ ማሰናከያ ለሚመጣበት ለዚያ ሰው ወዮለት በማለት ጌታችን የተናገረው የሚያመለክተው ይህንኑ ነው ማቴ። ቆሮ ዳም ከግጋተ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፍ ሰው ሥጋውን «ይመግበዋል ይከ ባከበውማል» ተብሎ እንደተጻፈ በዚያ ቀን እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገውን እንድንሠራ ስለሰውነታችንም ዕረፍት የሰንበትን ሕግ ሰጥቶናል ኤፌ መድኃኒታችንም ብዙ ድውያንን የፈወሰው ስለሰው አካል ጤንነት የሚያስብ በመሆኑ ነው ስሙን ለማመስገን ክብሩንም ለመግለጥ እን ድንችል እግዚአብሔር ጤናማ አካላችንን ይፈልጋል ጤናማ አካል ቆሞ ለመጸለይ ለመስገድ ነቅቶ ለመቆየት ሰዎችን ለማገልገል ለመጸም ይረዳል ስለሆነም በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ አገልግሎትን ለመፈጸምና የዘለዓለምን ክብር ለመውረስ ሰው ሁሉ አካሉን በጤና መጠበቅ አለበት እንጂ በግድየለሽነትና በቸልታ አካሉን እያጎሳቆለ ሽባ ሊያደርገው አያስፈልግም አካሉ የእግዚአብሔር ገንዘብ ነውና ቆሮ በዚህ መልክ ሰዎች አካላቸው ከሚገድሉባቸው መንገዶች መካከል ከመጠጥ ብላት በመስ ከር በማጨስ የሱስ ምንጮች የሆኑ ዕፅዋትን በመብላትና የመሳሰሉት ይገኙበታል እነዚህ ሁሉ ቀስ በቀስ የሰውን አካል በማዳከም ለጽድቅ ሥራ ቀርቶ ቆሞ ለመሄድ ከማ ይቻልበት ደረጃ በማድረስ ወደሞት የሚያጓጉዙ ናቸው ከሁሉ የከፋው ራስን የመግደል ዓይነት ግን ኃጢ አትን መሥራት ነውሱ ኃጢአት ሞት ነውና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «በበደሳችን ምውታን ነበርን» «የኃጢአትም ደሞዝ ነው» «ስለሥጋ ማሰብ ሞት ነውና» እንዳለ ኤፌ ሮሜ ሮሜ በዚህ መሠረትም ሰው ኃጢአትን በመሥራት መንፈሳዊ ማንነቱን ይገድላል ይህ ሞትም ነፍሱን ከእግዚአብሔር በመለየት ወደ ሲኦል ቀጥሎም ወደገሃነም እሳት እንድትጣል ለዘለዓለምም ያለተስፋ እንድትቀር ያደርጋታል ምሎ ሕግጋተ እግዚአብሔር ስለሆነም ኃጢአት ሰው ራሱን የሚያጠፋበት መንፈሳዊ ረቂት ግድያ ነው ሰው ከኃጢአት የተነሣ ከመንፈሳውያን ምግባራት ከጾም ከጸሎት ከመስገድ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከመመልከትከነዛዜ ከሥጋውና ከደሙ ከሌሎችም ጸጋና ድኅነት ከሚገኝባቸው ምግባራት የተለየ እንደሆነ መንፈሳዊ ማንነቱን ነፍሱን ገድሏል የራሱን ሥጋዊ ፍላጎት ተከትሎ ለጊዜያዊና ምድ ራዊ ለሚያልፍም እርካታ ብሉ ወደዓለም ያጋደለ ፈቃደ ነፍሱንም የተወ ሰው አምስተኛውን ትእዛዝ በመተላለፍ የራ ሱን ነፍስ ገድሏል በወንጌልም «ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል» ተብሎ የተነገረው ለእንደዚህ ዓይነቱ ሰው ነው ማቴ ለምድራዊ ተድላ ሲሮጥ ለሚያልፍ ጊዜያዊ እርካታ ሲደክም የዘለዓለም ሞትን ገንዘብ አድርጓልና ስለዚህ «አትግደል» የሚለውን ሕግ ስፋትና ጥልቀት ከራሳችን ማንነት ጋር በማገናዘብ ከመግደል ተጠብቀን ልንኖር ይገባናል ክማ ጋተ እቨአብ ኬር ክፍል ሰባት ስድስተኛው ትእዛዝ «አታመንዝር» ዘጸ ዝሙት በሚባልበት ጊዜ ሰፊ ትርጉም ያለውና በሁለት ዋና ዋና መንገዶች የሚፈታ ነው በነጠላ ስንመለከተው ዝሙት ማለት ፍቅረ ተራክቦ ማለት ነው የሥጋ ፍላጎቱን መግታትና ራሱን መግዛት ካለመቻሉ የተነሣ ሰው በዝሙት ሊፈተን ይችላል ይህ ዝሙትም በሁለት መንገድ በተግባር ይፈጸማል አንዱ ሴሰኝነት ሲ ሆን ሁለተኛው ደግሞ አመንዝራነት ነው አንድ ሰው ሴሰኛ ነው የሚባለው በሕግም ሆነ ከሕግ ውጭ ያለማቋረጥ ተራክቦን የሚፈጽም እንደሆነ ነው ሴሰኛ ሰው በውስውጡ ካደረው የዝሙት መንፈስ የተነሣ የተራክቦ ሱሰኛ ነው ለ ማለት ይቻላል። ዝሙት አንድ ሰው በሌሎች ሳይ በሚፈጽመው ኃጢአትና ርኩሰት እጎዲ ሁም ፈተና ብቻ የሚወሰን ኣይደለም ሰው በራሱ ሥጋ ላይ የሚሠራውን ኃጢአት ራሱን ማርከሱንና ንጽሕናውን ማጣቱን ራሱንና ጤናውንም ማጥፋቱን ጭምር የሚያጠ ቃልል ነው ከዚህ በተጨማሪም ዘማዊ ሰው እግዚአብሐ «ርን ይበድላል የክርስቶስን አካል የመንፈስ ቅዱስንም ግደሪያ አርክሷልና ቅዱስ ዳዊት በኦርዮ ሚስት በቤርሳቤህ ላይ ኃጢአትን በሠራ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ሬቱን በመመለስ «አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ» በማለት መጸለዩ ለዚሁ ነው መዝ ዝሙት ወደተለያዩ የኃጢአት ደረጃዎች ሊያድግና ልዩ ልዩ ውጤቶችን ሊያስከትል የሚችል ነው ከገደብ የለሽ የሥጋ ፍላጎት ተነሥቶ ክብረንጽሕናን ማጣት እር ዓዝና ውርጃ ፍቺ ሃይማኖትን መካድ በመጨረሻም እግዚአ ብሔርን ወደመካድ ሊያድግ ይችላል በዘመናችን ብዙዎች ሃይማኖታቸውን የሚለውጡት ከእግዚአብሔር ሕግ ክከልከሳዎች ለመለየትና በነፃነት ለመሴሰን እንዲመቻ ቸው የሚሹትን የሥጋ ፍላጎታቸውን ሁሉ ያለገደብ ለመ ፈጸም እንዲችሉ ነው ዝሙት የሰውን አካል ሙሉ በሙሉ የሚያሳትፍ ኃጢአት ነው ሰው ዝሙትን በሚፈጽሙበት ጊዜ ሕግጋተ እግዚአብሔር ያቂ ነው ስለዚህ ሕግ «ያ የደረሰባት ሰው ብቻውን ይገጠ ሕግጋተ አግዚአብሔር ን። ማቴ በወንጌልም «ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያንጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል» የሚለው ትምህርት በውስጡ የብሉይ ኪዳንን ሕግ የያዘ የብሉይ ኪዳን ሕግ ሕግጋተ እግዚአብሔር ዴሬ ዴዴ መ ትርጉምም ነበር እግዚአብሔር አስቀድሞ በኦሪት የባልንጀ ራህን ሚስትም አትመኝ» ብሎ ሕግ ሠርቶ ነበርና ማቴ ዘዳ እግዚአብሔር አምላካችን «አትመኝ» የሚለውን ትእዛዝ ሲሰጥ የኃጢአትን መነሻ ሥር ስለ ሚያውቅ ነው የኃጢአት ሁሉ መነሻ ምኞት ነው ለምሳሌ ማመንዘር የሚጀመረው በሥጋዊ ምኞት ነው ሌብነት ሀብታም ለመሆን ወይም ገንዘብ ለማግኘት ከመመኘት የሚመጣ ነው ሐሰትም እውነተኛ ለመምሰል ወይም አንዳች ነገርን ያለአግባብ ለማግኘት ከመሙመኝት የተነሣ የሚፈጸም ነው መግደል ከመበቀል ምኞት ወይም ወደዚያ ከሚያመራ ስሜት የሚመጣ ነው ሰው እንግዲህ ምኞትን ከተዋጋውና ድል ካደረገው ኃጢአትን ሁሉ ድል ያደርጋል ለዚህ ነው «አትመኝ» የሚለው ትእዛዝ የኦሪትን ውበት የሚገልጥ ያ ማረ ነው ዋተባለው አንድን ሰው «ምኞተኛ ነው» ማለት የሌላውን በመ መኘኝት የሚኖር ነው ማለት ነውና ስድብ ነው መሳደብም ደግሞ ኃጢአት ነውና ሰውን እንዲህ ከማለት መቆጠብ ይገባል ሰው ከምኞት ጋር በተፋጠጠ ጊዜ ከምኞት ከመ ታገል ይልቅ የሚበጀው ምኞትን መሸሽ ነው ምክንያቱም ምኞትን ከማሸነፍ ይልቅ ልቡ በምኞት ጦር ሊወጋና በምኞት መርዝ የተነደፈ ሊሆን ይችላልና ነው ለዚህ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ለደቀመዝሩ ለጢሞቴዎስ ። ይህን ትእዛዝ ከአሠርቱ ትእዛዛት ነጥለው የሚመለከቱ ቢኖሩ ም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለትእዛዛት በተና ገረበት አንቀጽ ሕግ ሁሉ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብ በፍጹም ሃሳብ በፍጹም ነፍስም በመውደድ በፍቅረ እግዚአብሔር እና ባልንጀራን እንደራስ አድርጎ በመውደድ በፍቅረ ቢጽ የሚጠቃለል መሆኑን በሚገባ አስተምሯል ይህንን የጌታችንን ትምህርት መሠረት በማድረግም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አሠርቱን ትእዛዛት በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች በመፈረጅ የመጀመሪያውን በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለውን ግንኙነት ፍቅረ እግዚአብሔርን የሚመለከት ሁለተኛውን ደግሞ በሰዎች መካከል ያለውን የእርስ በርስ ግንኙነት ፍቅረ ቢጽን የሚመለከት ነው ብለውታል ይህም የሆነበት ምክንያት የትእዛዛት አሥ ረኛው «ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ» የሚለው በመሆኑ ነው ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል የዚህን ትእዛዝ አተ ረጓጐምና ተግባራዊ አፈጻጸም እንመለከታለን ሕግጋተ አግዚአብሔር ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ በብሉይ ኪዳን «ባልንጀራ» የሚለው ቃል በጉር ብትና የሚኖር አሥራኤላዊን የሚመለከት ፍቺ የተሰጠው ነበር «በልንጀራህን እንደራስሀ ውደድ» በማለት የተሰጠው ትእዛዝም በመልካም ግንኙነት ላይ የተመሠረተ ጉርብትናን ብቻ የሚመለከትና በጎረቤታሞች መካከል ንጹሕ ፍቅር እንዲኖር የሚያስችል ዓላማ ያለው ነበር በዚሁ መሠረ ትም እያንዳንዱ ሰው ባለበት ደረጃና የኑሮ ሁኔታ ባልንጀ ራውን መውደድ እንደሚገባው ቅዱሳት መጻሕፍት ያሰተ ምራሉ ለምሳሌ ጠቢቡ ሰሎሞን «ባልንጀራውን የሚንቅ ይበድላል» በማለት የተናገረው ሰውን መናቅ ኃጢኣት ከመሆኑም በላይ በአግዚአብሔር ፊት ሚያስጠይቅ መሆኑን የሚያስረዳ ነው ምሳ በቅዱስ ወንጌልም እንደተጻፈው የዘለዓለምን ሕይ ወት ለመውረስ ምን ማድረግ እንደሚገባ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለጠየቀው ጎልማሳ የተሰጠው መልስ ትእዛዛትን እንዲፈጽም ነበር ትእዛዛቱ እንዲዘረዘሩለት በመጠየቅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «አትግደል አታ መንዝር አትስረቅ በሐሰት አትመስክር እናትህንና አባትህን አክብር» በማለት ከዘረዘረለት በኋሳ «ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ» በማለቱ ባልንጀራን መውደድ አም ላካዊ ሕግና በተለይም ደግሞ የዘለዓለምን ሕይወት ለመውረስ መሠረታዊ መስፈርት መሆኑን የሚያመለክት ነው ማቴ በብሉይ ኪዳን ከነበረው አንፃር ባልንጀራ የሚለው ቃል በሐዲስ ኪዳን ሰፋ ያለ ሆኖ እናገኘዋለን በዕለተ ዓ ርብ በመስቀል የፈሰሰው የክርስቶስ ደም ለዓለም ሁሉ ማለትም ለደቂቀ አዳም ድኅነት በመሆኑና ይህ ቤዛነ ትም ሕዝብንና አሕዛብን አንድ ያደረገ ስለሆነ ባልንጀራ የሚለው ቃል ፍቺ በክርስቶስ አንድ አካል የሆኑትን ሁሉ የሚያጠቃልል ወደመሆን ሰፍቷል በዚህ ትርጉም መ ሠረትም ባልንጀራን መውደድ ማለት ሰውን ሁሉ መውደድ ሆኖ እናገኘዋለን መመ ሕግጋተ እግዚአብሔር በቅዱስ ወንጌል ታሪኩ የተጻፈለት ደጉ ሣምራዊ በመንገድ ላይ ወድቆ ያገኘውን ቁስለኛ አንሥቶ መልካም ነገር ስለአደረገለት ከወንበዴዎችም እጅ ስለአዳነው ምሕ ረትም ቸርነትም ስለአደረገለት ባልንጀራው እንደተባለ ተገልጧል ሉቃ በደዌ ሥጋ ብቻ ሳይሆን በደዌ ነፍስም ተይዘው ለሚቃትቱና ዕርዳታን ለሚሹ ሁሉ ደርሶ ከቃለ እግዚአብሔር ተመግበው በንስሐ ታክመው ጸጋና ረድኤትን ተጎናጽፈው በመንፈሳዊ ሕይወት እንዲ ኖሩ ማድረግ ባልንጀራን መውደድ ነው ወንበዴ ዲ ያብሎስ በተለያዩ ሁኔታዎች የሚያንገላታቸውን ደቂቀ አዳም ለመንፈሳዊ የሕይወት ትንሣኤ ማብቃትና ነፍሳ ቸውን በኃጢአት ከመሞት መታደግም ባልንጀራን መውደድ ነው በጥቅሉ ስንመለከተው በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረ የሰውን ዘር ሁሉ ማንንም ከማን ሳያበላልጡ እኩል በሆነ ፍቅር መመልከትና ማክበር ባልንጀራን መውደድ መሆኑን ማጤን ያስፈልጋል ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብም «ነገር ግን መጽሐፍ ባልንጀራህን እንደራስሀ ውደድ እንደሚል የንጉሥን የእግዚአብሔርን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ ለሰው ፊት ግን ብታደሉ ኃጢአትን ትሠራ ላችሁ ሕግም እንደተላላፊዎች ይወቅሳችኋል በማለት የተናገረው ባልንጀራን መውደድ ማለት ሁሉን እኩል ኣድርጎ በአንድ የፍቅር ዓይን መመልከት እንደሆነ ለማ ስረዳት ነው ያፅ ከዚህ በዳይ የተመለከትናቸው የመጽሐፍ ክፍሎት ባልንጀራን መውደድ ማለት ሰውን ሁሉ መውደድ እን ደሆነ አረጋግጠውልናል አሥረኛው ትእዛዝ ዴግሞ ባልንጀራን እንደራስ በመውደድ መፈጸም የሚገባው ትእዛዝ ነው «እንደራስ መውደድ» ሲባል ምን ማለት መሆኑን መመልከት እስፈላጊ ነው እንደራስ መውደድ ሰፊ ትርጉም ያለው ነፍጭ እንደሚከተለው እንመ ለከተዋለን ሕግጋተ እግዚአብሔር ሕግጋተ እግዚአብሔር እመ እንደሚታወቀው ሁሉ ማንም ቢሆን በራሱ ላይ ክፉን የሚመኝ የሚያደርግም የለም ሞትን የሚወድ የሚሻውም የለም ማንም መዋረድን ርኩሰትን ውድቀትንም የሚፈ ልግ የለም ደግሞ ማንም ድኅነትን ጸጋና በረከትን የማ ይሻ የለም ማንኛውም ሰው ዓይነቱ የተለያየ ይሁን እንጂ ለራሱ መልካም የሆነውን ሁሉ ይሻል መልካሙን ለማግኝት የተቻለውን ያህል የማይጥር የለም እንዲህ ከሆነ ባልንጀራ ን እንደራስ መውደድ ለራስ የሚሹትን መልካም ነገር ሁሉ ለባልንጀራ ማድረግ ማለት ነው በወንጌል ጌታችን ኢየሰስ ክርስቶስ «እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ሕግም ነቢ ያትም ይህ ነውና በማለት ያስተማረው ይህንኑ የሚያ መለክት ነው ማቴ በዚህ ትምህርት መሠረትም ሕን በተባለቕ ኦሪት የታዘዘና በነቢያት ትንቢት የተሰበከው ፍቅር ይህ ነውና ባልንጀራን እንደራስ ጻውደድ ማለት ለራ ስ ቢያገኙት የሚወዱትን ለባልንጀራ ታረግ ነው በሐዲስ ኪዳን ባልንጀራን እንደራስ መውደድ ማለት ከዚህም የበለጠ ትርጉም ተሰጥቶት እናገኛለን የዚህ ማረ ጋገጫ የሚሆነውም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ ኣንፓ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግም ሲል» የተናገረው ነው ቆሮ በዚህ ትምሀርቱም የባልንጀራን ጥቅም ከራስ አስበልጦ መመልከት የሚገባ መሆኑን ገልጧል ይህንንም ለፊልጵስዩስ ሰዎች በላከው መልእክት «በአንድ ሃሳብ ተስማሙ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም ሃሳብ ይሁንላችሁ ነገር ግን እያ ንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትኅትና ይቁጠር እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ በማለት አጠናክሮታል። አሜን ድ እርሱ ልዑል ሕግጋተ እግዚአብሔር ክፍል አሥራ ሁለት ሕግጋተ ወንጌል በመግቢያችን ለመግለጥ እንደሞከርነው ሁሉ ስለሕ ግጋተ ወንጌል በሰፊው የመተንተን ዓላማ የለንም የዚህ መጽሐፍ ርእስ «ሕግጋተ እግዚአብሔር» የሚል በመሆኑና ከሕግጋተ እግዚአብሔርም ሶስተኛው ክፍል ሕገ ወንጌል ስለሆነ የመጽሐፉን ይዘት የተሟላ ለማድረግና ለአንባብ ያንም የሕግጋተ እግዚአብሔርን ምንነት ለማስተዋወቅ እንዲ ቻል ሕገ ወንጌልን ማቅረቡ አስፈላጊ ሆኗል ስለዚህም በዚ ህ ክፍል የሕግጋተ ወንጌልን ዝርዝርና ስለእያንዳንዳቸውም በአጭሩ ለማብራራት እንሞክራለን ለሕግጋተ ወንጌል ዝርዝር በቤተክርስቲያን መምህራን ዘንድ የተለያዩ አመለካከቶች አሉ አንደኛው ወገን በማ ቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አምስት ከቁጥር የተዘረዘሩ ትን በመውሰድ እነዚህ ስድስቱ ሕግጋተ ወንጌል ናቸው በማ ለት የሚያስተምሩ ሲሆኑ በሁለተኛው ወገን ያሉት ደግሞ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ሃያ አምስት ከቁጥር የተዘረዘሩትን ስድስት ጥያቄዎች በመውሰድ ሕግጋተ ወን ፄዔል እነዚህ ናቸው በማለት ያስተምራሉ በሶስተኛ ወገን ያሉት ደግሞ ሕግጋተ ወንጌልና ቃላተ ወንጌል የተለያዩ መሆናቸውን በመጥቀስ በማቴዎስ አምስት ያሉት ሕግጋተ ወንጌል ሲሆኑ በማቴዎስ ሃያ አምስት ያሉት ደግሞ ቃላተ ወንጌል ናቸው የሚል አመለካከት ያላቸው ናቸው የዚሀ መጽሐፍ ተርጓሚ ያለው አመለካከት ከሶስ ተኛው ወገን የሚስማማ ነው ሕግ ሲባል ለማድረግ የማ ዘዝና ከማድረግ የመከልከል ባሕርይ ያለው ከመሆኑ የተነ ሣና በማቱዎስ ወንጌል ምዕራፍ አምስት የተዘረዘሩት ሁሉ ሕግጋተ እግዚአብሔር የሕግ ባሕርይ ያላቸው በመሆኑ ሕግጋተ ወንጌል ሊባሉ ይችላሉ በማቴዎስ ሃያ አምሰት የተዘረዘሩትን ስንመለከት ደግሞ ከላይ የተጠቀሰውን የሕግ ባሕርይ አያንፀባርቁም ከዚህም ሌሳ በዕለተ ምጽዓት ክርስቶስ በግርማ መለኮት በክበበ ትስብእት በይባቤ መላእከት በተገለጠና በፍርድ ዙፋን በተቀመጠ ጊዜ ኃጥአንና ጻድቃን ግራና በቀኙ ቆመው እንዲመልሱ የሚያቀርብላቸው ጥያቄዎች ናቸው እንጂ በማዘዝ ወይም በመከልከል የተሰጡ ሕግጋት አይደሉም ስለሆነም ሕግጋት ከማለት ይልቅ ቃላተ ወንጌል ቢባሉ የበለጠ ተስማሚነው በሌላም በኩል እነዚህን በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አምስት የትዘረዘሩትን በተናገረ ጊዜ ሁሉ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕግጋተ ኦሪትን እያስታወሰ እየጠቀሰ መሆኑ ከሕግ ወገን ሕግጋት ለመሆናቸው በቂ ማረጋገጫ ነው ስለሆነም ሕግጋተ ወንጌል የሚከተሉት ናቸው «በወንድምህ ሳይ በከንቱ አትቆጣ» ማቴ ይህ ሕግ ወንድም የሆኑ የሰው ልጆችን ሁሉ የሚመለከት መሆኑን ልብ ማለት ያስጠ ፈልጋል በዕለተ ዓርብ በቀራንዮ በመስቀል ላይ የተቆረጠ ሰውና የፈሰሰው የመድኃኒዓለም ሥጋና ደም ሕኾብንና አሕ ዛብን አንድ ያደረገ የክርስትና መሠረት በመሆኑና በዚህ ቤዛነትም ለሰው ሁሉ ድኅነት በመሰጠቱ ሁሉም ሪድማ ማቾች ሆነዋል በመሆኑም ክርስቲያኖች አ የሌሳ ኛው አካላት ናቸውና አንዱ በሌላው ወንድሙ ላይ ሕግጋተ እግዚአብሔር ርስም ይችላል እንግዲህ ቁጣ በአንደበት የሚነገርና ቀላል ይምሰል እንጂ ውጤቱ አደገኛና አሳዛኝም ሊሆን እንደሚችል በማጤን ከመቆጣት መቆጠብና ቁጣንም ከራስ ማራቅ ይበጃል መቆጣት በሰው ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት በተጨማሪ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላና ኃጢአትም በመሆኑ ከተ ፈጸመ በኋላ የሚከተለው ቅጣት አለ መድኃኒታችን ኢየ ሱሉስ ክርስቶስ «ለቀደሙት አትግደል እንደተባለ ሰምታ ችቕኋል የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል እኔ ግን እላች ኋለሁ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል ወን ድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባ ዋል ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባ ዋል በማለት ቁጣንና መሳደብን ከመግደል ጋር አስተ ካክሎ መግለጡ መቆጣት ከፍተኛ ኃጢአትና ቅጣቱም ታላቅ መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው ማቴ ስለዚህ ቁጣን ከራስ አርቆ በትዕግሥትና በመተሳሰብ መኖር ለክር ስቲያኖች ሁሉ የሚገባ ነውና ሁላችን ገንዘብ እናድርገው «ወደ ሴት አትመልከት በልብህም አታመንዝር» ማቴ ይህ ወዴ ሴት ባመመልክት በልቡና የሚያድረው ፍትወተ ሥጋ ኃጢአት መሆኑን የሚያ መለክት ነው ሴትን ማየት ሳይሆን ባዩአት ጊዜ ለፈቃደ ሥጋ መመኘትን ነው እግዚአብሔር የማይፈቅደው ለዚ ህም ነው በወንጌል «ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛ ትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርሷ ጋር አመንዝሮአል» በማለት የተነ ረው «ዓይቶ የሚያሰናክል ዓይን» የተባለውን ፍትወተ ተራ ክቦን አውጥቶ መጣልና መንግሥተ ሰማይን ገንዘብ ማድ ረግ በማየት የሚመጣ ምኞትን በመፈጸም በገሃነም ከመጣል ይሻሳል ይበልጣልም ማቴ ዓይን ሁሉን ይመለከታል ወደልቡና መዝገብ የሚ ልከው ግን ቀልቡ ያረፈበትን ነው በዚሁ አንፃር ሴትን በክፉ የኃጢአት ምኞት መመልከት አይገባም በልቡናም አጨ ዴ ዴ ዴ ። ስለዚህ በማየት መዘዝ ከሚመጣ ውድቀት ለመዳነ ይህን ሕገ ወንጌል በሚገባ መረዳትና ዓይነ ሥጋ ብቻ ሳይሆን ዓይነ ልቡናንም መቆጣጠር ያስፈልጋል «ሚስትህን ያለዝሙት ምክንያት በሌሳ ነውር አትፍታት» ሣቴ ይህ ሕግ ጋብቻ የከበረና መንፈሳዊ አንድነ ምም ተዋሕዶ ስለሆነ በተገኘው አጋጣሚና ፈው ትናር ሁሉ ሰበብ ሊናጋ የማይገባው መሆኑን የሚያመለክት ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደፊት ሁለት አይደሉም እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው በማለት ያስተማረው ትምህርት የጋብቻን ታላቅነትና ምሥጢራዊ ትርጉም የሚያስረዳ ነው ማቴ በዚህ ትምህርት መሠረት ማንም ሰው ሚስቱን ለመፍታት አንዳች ምክንያት የለውም በሥነ ፍጥረትም ቢሆን ለአንድ አዳም አንዲት ሔዋን ለአንዲ ት ሔዋን አንድ አዳም ብቻ የተፈቀደ መሆኑን ስንመለከት የምናስተውለው ጋብቻ በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት በው ት እንደረግ አንድነት መሆኑንና በቀላሉና ፈርስ ሰማ ነ የሚደረግለት መሆኑን ነው ዊና አምላካዊ ጥበቃ ይህን የከበረ አንድነት ማፍረስ በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ በደልና ኃጢአት ነው ስለዚህ በፈቃደ እግዚ አብሔር አንድ የሆኑ ባልና ሚስት አንድነታቸውን ብረው ባለችኝ ከተቀደሰ ጋብቻ የሚለቀመውን ፍ በረ ገንዘብሥ ለማድረግ ይኖርባቸዋል በ መትጋት ሕግጋተ እግዚአብሔር ሕግጋተ እግዚአብሔር ሕግጋተ አግዚአብብሔርሁ ፈጣሪአችን እግዚአብሔር ኃጢአት በሆነ በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በቀር ጋብቻ እንዳይፈርስ አዝፈል መፋ ታት በተረጋገጠ የዝሙት ኃጢአት ምክንያት ካልሆነ በቀር የተወገዘ ነው ምክንያቱም ፍቺ ቤተሰብን ከመበተን አልፎ ከዚያ ጋብቻ የተገኙትን ሕፃናት የሚያጎሳቁል ተስፋ ቢስ ሰላምና ማኅበራዊ ፍቅርም የሌላቸው በመጨረሻም ወደ ኃጢአት ሥራ እንዲያዘነብሉና በነፍሳቸውም እንዲ ጎዱ ሊያደርጋቸው ስለሚችል ነው በዚህም የተነሣ ተስ ማምተው የተጋቡ ባልና ሚስት መፋታትም ሆነ መለያየት እንደማይገባቸው ዐውቀው በጋብቻቸው መጽናት አለባቸው ሓፈፈጽመህ አትማል» ማቴ መሐላን በተመለከተ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ስለመጥራት በተዘረዘረበት ክፍል በፊፈው የተመለከትነው ስለሆነ ዳግመኛ ወደዚያ መመለስ አያስፈልገንም አልታ መነበትም በአጭሩ ማንም ሰው በማንኛውም ጉዳይ ማረጋጐዔጫ ለመስጠትና ባላንጣውን ለመርታት ወይም ተሟጋቹን ለማሳመን በማሰብ ቢምል ሕገ እግዚአብሔርን ያፈርሳል። ፍቅር አንድ ሰው ከሌላው ጋር በየዕለቱ የሚያ ደርገው ግንኙነት የሚመራበት በመተሳሰብ ላይ የተመ ሠረተ ልባዊ መዋደድና ጥልቅ መንፈሳዊ ጸጋ ነው በሰ ዎች መካከል በሚኖረው መልካም ግንኙነት የተነሣ አንዱ ለሌላው የሚያደርገው መልካም ነዢ ሁሉ ፍቅር ነው ሕግጋተ እግዚአብሔር አንዱም ለሌላው የሚያደርገው ይህ መልካም ነገር ፍቅር በልዑል እግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለው በዚህ የዕ ለት ተዕለት ግንኙነት ለተራበ ማብላት ለተጠማ ማጠ ጣት የተቸገረን መርዳት ያዘነን ማጽናናት ይህን የመሰለው መልካም ምግባር ሁሉ ሰው ለሰው ኣለው ፍቅር የሚመነጭ ነው በዚህ መሰል ተግባር ለሌሎች መልካም ያደረጉትን ሁሉ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ በሚመጣ ጊዜ «የአባቴ ቡሩካን ኑ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ ከሁሉ የሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቿ ለአንዱ እንኳ ስለአደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት» በማለት የከበረ ዋጋ እንደሚሰጣቸው በወንጌል ተናግሯል ማቴ ሰዉቃ» መውደድና ሰውን መርዳት ፍቅር ነውና ከፍቅር አጁላክ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰማያዊ ዋጋን ያስገኛል ሐ ዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ መልካም እናድርግ» ያለው በፍቅር የሚደረግ መልካም ነገር የሚያስገኘውን መንፈሳዊ ዋጋ በሚገባ ስለተረዳ ነው ገላ ይህ ፍቅር የተባለው ለሰው መልካም መሥራት የሰ ውን ድካሙን ሳይቀር በመሸፈን መገለጥ የሚገባው ተግባር ነው። ከዚህ በላይ እንደተገለጠው ሁሉ ሰማያዊ በሆነው መንፈሳዊ ፍቅር እርስ በርስ መዋደድ ከእግዚአብሔር የሚገኝ የተቀደሰ ስጦታ ነው በጽኑ የክርስትና መሠረተ እምነት ላይ የታነፁ ሁሉ በዚህ ፍጹም ፍቅር ሊዋዴዱ እንደሚገባቸው ያውቃሉ መሠረታዊ የሆነ የክርስትና ትምህርትና ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ ብስለት ከሊለ ስለዚህ ሰ ማያዊ ፍቅር ማወቅና መናገር አይቻልም በዚህ ፍቅር መኖርም ከባድ ነው የማያውቁትን በምግባር መግለጥ አይቻልምና ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በጽኑ ትምህርተ ሃይማኖት ላይ መመሥረታቸውን ለተሰሎንቄ ምእመናን ሲገልጽ «እና ንተ ራሳችሁ እርስ በርሳችሁ ልትዋደዱ በእግዚአብሔር ተምራችኋልና ስለወንድማማች መዋደድ ማንም ይጽፍላችሁ ዘንድ አያስፈልጋችሁም» ብሏቸዋል ተሲ ይህ የሚያመለክተውም ፍጹም መንፈሳዊ ፍቅር ከጽኑ የመን ፈሳዊ ሕይወት አዝመራ የሚለቀም ጣፋጭ ፍሬ መሆኑን ው ዴኸው ሰማያዊ መንፈሳዊ ፍቅር የእግዚአብሔርን ትእዛዛት በመፈጸም የፈጣሪ ታማኝ አገልጋይና ወዳጅ የመሆን ማረጋገጫም ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክር ስቶስ «እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ እንደወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራቾሁ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሌሉ በ ሕግጋተ እግዚአብሔር ማለት በወንጌል ያስተማረው ለዚህ ምስክር ነው ዮሐ በዚህ ትምህርት መሠረት የእግዚአብሔር ወዳጅ ፍቅርና እርስ በርስ መዋደድ በተግባር መገለጥ አለበት የእግዚአብሔር ወገን ነኝ ማለት በአንደበት ብቻ ሳይሆን በሚታይ ፍቅር እርስ በርስ በመዋደድ በሥራ መተርጉም ይኖርበታል ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ «ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደድ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ ተዋደዱ በማለት ይህ ሰማያዊና መንፈሳዊ ፍቅር ፍጹምና ሽንገላ የሌለበት ሊሆን እንደሚገባ አስተምሯል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact